Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በጦኑ ቤተ ከርቲስ ማፒአፈልለለትን ቴዎድሮስ ደመላሽ መግቢያ ሰማንያ አሐዱ የሚባለው መጽሐፍ ይህ ነው የማለት አቅም የሌላቸው መሆኑ ቀርቧል ታዲያ ሕዝበ ክርስቲያኑ የቱን መጽሐፍ ያንብብ። እርሱ ራሱ አምላከ ነው ወደ ማን ነው የሚያማልደን። እነዚህና ሊሎችም ነገሮች የተፈተሹበት መጽሐፍ።
ብሉይ ኪዳን ውስጥ መካተት ያለበትን መጽሐፍ በድምሩ ዘጠኝ መጻሕፍት በዘነጋ መልኩ ነው ለሁለተኛ ጊዜ ሰማንያ አሐዱ ተብሎ የታተመው መጽሐፍ በ ዓመተ ምሕረት ለንባብ የበቃ ሲሆን የማውጫው ዝርዝር መጻሕፍትን ይዛጻል ይህም ቢሆን ቀደም ሲል የቀረቡትን መጻሕፍት ሳይካትት ነው እንደ ፍትሐ ነገሥት አቄጣጠር ግን እነዚህ መጻሕፍት የግድ መግባት አለባቸውና እነርሱ ሲካተቱ መጻሕፍት እንጂ አይመጣም ሐሳቡን ግልጽ ለማድረግ በሒሳብ ስሌት እናስቀምጠው የመጻሕፍት ዝርዝር አለ የተዘነጉት መጻሕፍት ሲጨመሩ መጻሕፍት ይመጣል ለሦስተኛ ጊዜ በ ዓመተ ምሕረት የታተመው መጽሐፍ ማውጫው ላይ መጻሕፍትን ይዘረዝራል ነገር ግን ቀደም ሲል የተነሥጮትና በብሉይ ኪዳን መግባት የነበረበት ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን በዐዲስ ኪዳን መግባት የነበረባቸው ስምንቱ የሥርዓት መጻሕፍት ሳይካተቱ ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በቀኖና የተቀበለቻቸው የብሉያትና የዐዲሳት መጻሕፍት ቀጥር ሰማንያ አንድ ነው የሚለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ እነቢህ ስምንት መጻሕፍት የሥርዓት መጻሕፍት የሚባሉ ሲሆን ዝርዝራቸውም ሥርዓተ ጽዮን ትእዛዝ ግጽው አብጥሊስ ኛ መጽሐፈ ኪዳን ኛ መጽሐፈ ኪዳን ቀሌምንጦስ ዲድስቅልያ ናቸው መጽሐፈ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮንን ረ መመመ መመመ መመመ ዓ ጢት ታታ ተ ት ታታ ክርስቲያን አምነት ሥርዓተ አምልኮትና የውጭ ግንኙነት የተሰኘው መጽሐፍ ዝርዝሩን ሲያስቀምጥ እነዚህ ዘጠኝ መጻሕፍትንም አካቶ በማስቀመጥ በመሆኑ መግባታቸው አማራጭ የሌለው ግዴታ ነውና እነርሱ ሲገቡ መጻሕፍት ይመጣል ታዲያ ቤተ ክርስቲያን ሰማንያ አሐዱ የሚባለው መጽሐፍ አላትን። ሰይፍ የኅትመት እና ማስታወቂ ሥራ ድርጅት ሐዋርያ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ሰኔሐምሌ ገጽ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት ዐዲስ አበባ ሐምሌ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤቴ ክርስቲን አምነት ሥርዓተ አምልኮትና የውጭ ግንኙነት ገጽ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት የቤተ ክርስቲያን ጸሎት ዐዲስ አበባ ገጽ ረ መመመ መመመ መመመ ዓት ት ያ ት ቀት ያ የዓምደ ፃይማኖት መጽሐፍ አዘጋጅ ሦስት መጻሕፍትን ማለትም መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ እና እንደ አንድ የሚቄጠሩትን ኛ እና ኛ መቃብያንን እንዲሁም መጽሐፈ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮንን በማጉደል ቤተ ክርስቲያን ሰማንያ አሐዱን ትቀበላለች ይላሉ አቶ ዓሥራት ገብረ ማርያም ተከራካሪዎች ያልተቀበሉአቸው መጻሕፍት በሚለው ርዕሳቸው ስር መጽሐፈ ጦቢት መጽሐፈ ዮዲት ጥበበ ሰሉሞን መጽሐፈ ሲራክ አንደኛ አና ሁለተኛ መቃብያን መጽሐፈ ባሮክ እንዲሁም ተረፈ ዳንኤልና ተረፈ አስቴርን ሲያስቀምጡ መጽሐፈ ኩፋሌ መጽሐፈ ፄኖክ ዕዝራ ካልእና ዕዝራ ሱቱኤል ሦስተኛ መቃብያንና መጽሐፈ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮንን አላካተቷቸውም መርሐ ጽድቅ ባህለ ሃይማኖት የተሰኘው መጽሐፍ ደግሞ መጽሐፈ ነህምያና መጽሐፈ ዕዝራን ሁለቱ መጻሕፍት እንደ አንድ ነው የሚቄጠሩት እና ዮሴፍ ወልደ ኮርዮንን ያጎድላል የቤተ ክርስቲያን ልሳን የነበረውና በ ዓመት ምሕረት የታተመው ትንሣኤ መጽሔት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፄኖክንና ኩፋሌን ትቀበላቸዋለች ይልና ግን እነዚህ ሁለት መጻሕፍት ከ ጋር አይቄጠሩም። ጆ ላፍ ላ «ኣላ ጻላ « ዷ የኢኦተ የፃይማኖ የተጨማሪዎ ቹ መጻሕፍት ቤክ ዝርዝር አጭር ት የሥርዓት መጽሐፍ ትንሣ የኢተ መል ኤ መጽ ሔት ቤክ እምነት ሥርዓተ አምልኮ ትና የውጭ ግንኙነት አከ ብርፃ ን አድ ማሱ ጀንበ ሬ ፉ መር ሐ ጽድ ቅ ባህለ ፃይ ማኖ ት አለቃ አያሌ ታምሩ ዓሥ ራት ገብረ ማር ያም ፍት ነገሥ የቤ ክር ስቲ ያን ጸሎ መውን ታዯሲኀ ታሊ ፓኙፎ ፔ ኩኑ ከበደ ዯ ዊዊ ሃች ሁሉም የተቀበሏቸው መጻሕፍት መጽሐፈ ጦቢት መጽሐፈ ዮዲት ኛ መቃብያን ኛ መቃብያን መጽሐፈ ሲራክ ጸሎተ ምናሴ ተረፈ ኤርምያስ መጽሐፈ ሶስና መጽሐፈ ጥበብ መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅና ተረፈ ዳንኤል ናቸው ከእነዚህ መጻሕፍት ውስጥ ጸሉተ ምናሴ መጽሐፈ ዜና መዋዕል ውስጥ ተረፈ ኤርምያስ ትንቢተ ኤርምያስ ውስጥ መጽሐፈ ሶስና መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅና ተረፈ ዳንኤል ትንቢተ ዳንኤል ውስጥ እየገቡ የሚቄጠሩ በመሆናቸው ከቱ መጻሕፍት ጋር አብረው ሊቁቄጠሩ የሚችሉት መጽሐፈ ጦቢት መጽሐፈ ዮዲት ኛ መቃብያን ኛ መቃብያን መጽሐፈ ሲራክ አና መጽሐፈ ጥበብ ብቻ ናቸው ማለት ነው ስለዚህ ቤተ ክርስያን የምቀበለው ሰማንያ አሐዱን መጽሐፍ ነው ትበል እንጂ መጽሐፉ የላትም ማለት ነው ዓ ጢት ታታ ተ ትት ታታ ው ገዢ ቤተ ከርሰዢዖን ይጀታ ትጠይክቹ መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛ ቋንቋ ተዘጋጅቶ ለንባብ ከበቃበት ከ ዓመተ ምሕረት በዐፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ እስከ ዘመናችን ድረስ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጁና ዓይነታቸው ልዮ ልዮ የሆኑ ዐሥር የመጽሐፍ ቅዱስ ዕትሞች ለንባብ በቅተዋል ዒቃ ዒሺፍ ከአነዚህ ዕትሞች ውስጥ ቤተ ክርስቲያን የእፄ አይደሉምና አልጠቀምባቸውም የምትላቸው መጻሕፍት አሉ እነርሱም የሚከተሉት ናቸው በ ዓመተ ምሕረት ከታተሙት ውስጥ አንዱን ቀላል አማርኛ ተብሉ የታተመውን በ ዓመተ ምሕረት የታተመውና ሕያው ቃል ተብሎ የሚታወቀውን ዐዲስ ኪዳን በ ዓመተ ምሕረት የታተመውንና ዐዲሱ መደበኛ ትርጐም ተብሎ የሚጠራውን በ ዓመተ ምሕረት ከታተሙት ውስጥ አንዱ የሆነውና ቀላል አማርኛ በሚል በድጋሚ የታተመውን አና በ ዓመተ ምሕረት የታተመውንና ሙሉእ ሕይወት በሚል የሚጠራውን መጽሐፍ ቅዱስ ሌሎቹን መጻሕፍት ግን ስትገለገልባቸው እንደ ነበር ከዚህ በታች የሰፈረውን ይመልከቱ በ ዓመተ ምሕረት የታተመውን መጽሐፍ ቅዱስ ኃይለ ሥላሴ ከዚህ በታች የሰፈሩትን የመጽሐፍ ቅዱስ ዕትሞች አስከሚያሳትሙ ድረስ ቤተ ክርስቲያን ስትገለገልበት ነበር በዐፄ ምንሊክ ጊዜ የታተመው የ ዓመተ ምሕረት መጽሐፍ ቅዱስ አገልግሎቱ እንዲያበቃ ያደረጉት ሁለት ነገሮች ናቸው አንደኛው እትመቱ ቀጣይ አለመሆኑ ሲሆን ሌላው ደግሞ ኃይለ ሥላሴ በስደት በነበሩበት ሰዓት ሌላ መጽሐፍ ቅዱስ ከ ዓመተ ምሕረት የታተመውን አሳትመው ማምጣታቸው ነው በአፄ ኃይለ ሥላሴ ጊዜ ስለታተመው መጽሐፍ ዝግጅት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተዘጋጀውን መጽሐፍ ቅዱስ ምረቃ በዓል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ እትም የተሰኘው መጽሔት እንዲህ ይላል በ ዓመተ ምሕረት በቀዳማዊ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ ትአዛዝ በኢትዮጵያ ሊቃውንት ብቻ ከግእዝ ወደ አማርኛ የተተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ ከ ዓመተ ምሕረት ባሉት ዓመታት በሎንዶን በፎቶ ኦፌስት ታተመ መጽሐፉ በግእዝና በአማርኛ ጎን ለጎን ስለ ተጻፈ ከትልቅነቱ የተነሣ በአራት ጥራዝ እንዲታተም ሆኗል። ልብ ይብሉ ይህ መጽሐፍ ሙሉ በሙሉ በቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት የተዘጋጀ መጽሐፍ ነው እዚህ ጽሑፍ ላይ የተነጮት የመጽሐፍ ቅዱስ ዕትሞች አይቶ ማረጋገጥ የወደደ አንባቢ ገበያ ላይ ሊያገኛቸው የሚችላቸውን ዕትሞች ናቸው ከእነዚህ መጻሕፍት መካከል አንዳንዶቹ ምንም እንኳ ዋጋቸው ውድ ቢሆንም ተፈልገው የሚገኙ ናቸው ከእነዚህ መጻሕፍት ቀደም ሲል ታትመው የነበሩ መጻሕፍት ቢኖሩም እነርሱን ማግኘቱ አስቸጋሪ በመሆኑ ለመረጃነት አልተጠቀሱም በ የታተመው ከ የታተመው በ የታተመው በ የታተሙት መጻሕፍት ሁለት ዓይነት መጽሐፍ ቅዱሶች በ የታተመው ዐዲስ ኪዳን ብቻ በ የታተመው በ የታተሙት መጻሕፍት ሁለት ዓይነት መጽሐፍ ቅዱሶች እና በ የታተመው የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር መጽሐፍ ቅዱስና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የታተመበት ዘመን ያልተጠቀሰ መጽሔት ገጽ አጽንዖት የግል ዛያ ት ቅቆ ንተ ተተተ ተተተ ትታት ይህም ቢሆን ከ ዓመተ ምሕረት የታተመው ግእዝና አማርኛ ሆኖ ስለ ታተመ ትልቅ በመሆኑ በአራት ጥራዝ ነውና የወጣው በአንድ ላይ ማግኘት ስላልተቻለ እንደገናም ደግሞ ኃይለ ሥላሴ የእትመት ማሽን አስመጥተው ማተሚያ ቤት አደራጅተው መጽሐፍ ቅዱስ እንዲታተም ማድረጋቸው የ ዓመተ ምሕረት ዕትም ከ ዓመተ ምሕረት በፎቶ ኦፌስት ታትሞ የነበረውን አገልግሎቱን ለዐዲሱ አትም አንዲለቅ አደረገው ቀደም ሲል የተጠቀሰው መጽሔት ስለዚህ መጽሐፍ ዝግጅት ደግሞ የሚከተለውን ያስነብባል የካቲት ቀን ዓመተ ምሕረት ሰባት ኢትዮጵያዊያንና ሦስት የውጭ አገር ሊቃውንት ያሉበት ጉባኤ በቀዳማዊ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ ትእዛዝ ተቋቁሞ በአባ አብርፃም የተተረጎመውን መጽሐፍ ቅዱስ ከፅብራይስጥና ከፅርዕ ጋር በማነጻጸር የተሻለ ትርፐም አዘጋጅቶ በ ዓመተ ምሕረት አቀረበ ምክንያቱም የአባ አብርፃም ትርገም ቃል በቃል እንጂ የአማርኛ ሰዋስው የጠበቀ አልነበረም ይኸው ትርገም በ ዓመተ ምሕረት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ታተመ በዚህ ትርገም ውስጥ በ ዓመተ ምሕረት ከግእዝ ከተተረጎመው ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትቀበላቸው ሌሎች የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ተካትተዋል አስከዚህ ድረስ ቤተ ክርስቲያን ስትጠቀምባቸው የነበሩት ዕትሞች ከቤተ ክርስቲያናችን እውቅና ውጪ የተዘጋጁ አለመሆናቸውን ማየት ይቻላል በቀጥታ እጂ ያለበትና የራሷ ሊቃውንት መርምረውና ይሁን ብለው ያሳተሙት መሆኑን መረዳት ይቻላል በ ዓመተ ምሕረት ታትሞ ለንባብ የበቃውና የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አትም የሚባለው መጽሐፍ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አገልግሎት መስጠቱን ሳያቆም በ ዓመተ ምሕረት ትልቁ መጽሐፍ ቅዱስ ወይም ሰማንያ አሐዱ ተብሎ የሚጠራው መጽሐፍ ታተመና ቤተ ክርስቲያናችን የራሷን መጽሐፍ አሳትማለችና ሌሎቹን አትጠቀመሙ ተባለ ምንም እንኳ በተደጋጋሚ ቤተ ክርስቲያን የምትቀበለው ሰማንያ አሐዱን ነውና ሌሎቹን አትጠቀሙ ቢባልም ሰማንያ አሐዱ ተብሎ የታተመው በ ዓመተ ምሕረት ለንባብ ከበቃው ጋር አብረው እያገለገሉ በ ዓመተ ምሕረት ሰማንያ አሐዱ የሚል ስያሜ የተሰጠው መጽሐፍ የኅትመት ብርሃፃን አየ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ከቪህ በፊት ቤተ ክርስቲያኒቱ መጽሐፍ ቅዱስን ከግአዝ ወደ አማርኛ አስተርገማ የምታሳትምበት የገንዘብ ኃይል ስላልነበራት ነው መጻሕፍቶቹ ግን በየገዳማቱና በየአድባራቱ ይገኙ ነበር በዚያን ጊዜ አሁን ብርፃንና ሰላም የሆነው ቀድሞ ብርፃንና ሰላም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ማተሚያ ቤት የነበረው የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር መጽሐፍ ቅዱስና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የታተመበት ዘመን ያልተጠቀሰ መጽሔት አጽንዖት የግል ጅ በአቡነ ተክለ ሃይማኖት ጊዜ ታትሞ የነበረው በአቡነ ጳውሎስ ዘመን ታትሞ የነበረው ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ለማሳተም የገንዘብ አቅም አልነበራትም የሚለው ሐሳብ የሚገርም ሐሳብ ነው ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ማሳተም ብቻ አይደለም ከዚያም በላይ የማድረግ አቅም ረ መመመ መመመ መመመ ሂዬ ሺፍ ዓ ቀት ያያ ትታ ታትን አብዛኛው ምዕመናን የያዙት ይኸው ከእንግሊዘኛው የተተረጎመው ስድሳ ስድስቱ መጽሐፍ ቅዱስ ነው አሁን ግን የራሷ የሆነኞ መጽሐፍ ቅዱስ ከግእዝ ወደ አማርኛው የተተረጎመ በመሆኑ እሱን እንጂ ሌላውን መጠቀም ተገቢ አለመሆነ እየተነገረ ይገኛልኝ በዚህ አባባል መሠረት ከ ዓመተ ምሕረት በፊት ቤተ ክርስቲያን የራሷ የሆነ መጽሐፍ ቅዱስ አልነበራትም ማለት ነው መጽሐፍ ቅዱስ ካልነበራት ደግሞ ትመራ የነበረው በመጽሐፍ ቅዱስ አልነበረም ማለት ነው ያለ መጽሐፍ ቅዱስ ትመራ የነበረ ከሆነ እንዴት ነው ቤተ ክርስቲያን ልትሰኝ የምትችለው። ቀደም ሲል እንደተባለው በኃይለ ሥላሴ ጊዜ ጀምሮ ሲታተም የነበረው መጽሐፍ ቤተ ክርስቲያን የራሷን ሰዎች መድባ ኃይለ ሥላሴ ወጪውን ሸፍነው በቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት የተዘጋጀ መሆኑን መግቢያው እንዲህ ይላል በእግዚአብሔር ቸርነት ለኢትዮጵያ ዙፋን ከተመረጥን ጀምሮ ሕዝባችን በትምህርትና በአውቀት እንዲያድግ ስንመራው በመንፈሳዊም በሥጋዊም ትምህርትና እውቀት እንዲያድግ አስበን በተቻለ ሁሉ ደከምንለት ወደዚህም ግብ ለመድረስ አስቀድሞ ቅዱሳት መጻሕፍትን ባማርኛ ማስተርጎምና አባዝቶ ማሳተም የሚያስፈልግ መሆኑን ስለ ተረዳን በ ዓመተ ምሕረት ገና በአልጋ ወራሽነታችንና በእንደራሴነት ሳለን ከኢትዮጵያ ሊቃውንት መካከል መርጠን መጻሕፍትን አንዲተረገመሙ አድርገን ንባቡን ከነማስረጃው በትርጓሜ አስወጣንለት ቀጥሎም በግል ገንዘባችን ማተሚያ መኪና ከአውሮፓ አስመጥተንና ማተሚያ ቤት አቋቁመን መጻሕፍቱን ማሳተም ጀመርን አነዚህ ጥቂቶቹ መጻሕፍት በአብያተ ክርስቲያናትና በየሕዝቡም ቤት እየተነበቡ የሃይማኖት ማጽኛ የመንፈስ ማበረታቻ ሆነው ተገኝተዋል የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጐም ከመሠረታዊ ቋንቋው ከዕብራይስጥና ከጽርዕ ጋር እየተያየ ሊታረም እንደሚገባው ስለ ተመለከትን ከቅዱሳት መጻሕፍት ትምህርት ለዚህ ሥራ ተገቢ የሆኑትን ሊቃውንት መርጠን በየካቲት ቀን ዓመተ ምሕረት አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሚቴ በቤተ መንግሥታችን ግቢ እንዲቋቋም አደረግን ኮሚቴውም ይታያልና ለዚህም ጥሩ ማሳያ የሚሆነው በአጠቃላይ በቤተ ክህነት ደረጃ ሳይሆን በአጥቢያም ጭምር ታላላቅ ሕንፃዎች ገንብታ ለንግድ ተቋማት ማከራየቷ ነው ይህም ቤተ ክርስቲያን በገንዘብ በኩል ምንም ችግር የሌለባት መሆኑን ፍንትው አድርጎ ያሳያል ጅ ከዚህ በፊት የታተሙት የራሷ አይደሉም እያለ መሆኑ ግልጽ ነው ቀደም ሲል እንደቀረበው ግን ከዚህ በፊት የታተሙት መጻሕፍት በራሷ ሊቃውንትና በቤተ ክርስያቲን ይሁንታ የተተረገሩሙና የታተሙ ናቸው መ ወልደ ሚካኤል ቶሎሳ በእንተ ሰማንያ አሐዱ ዐዲስ አበባ ዓመተ ምሕረት ገጽ አጸንዖት የግል ሰማንያ አሐዱ በሚል በ ዓመተ ምሕረት የታተመው መጽሐፍ መጽሐፍ ቅዱስ ሊባል የማይገባውና ቤተ ክርስቲያን የአኔ መጽሐፍ ነው በሚል ለመገልገያ ልትመርጠው የማትችለው መጽሐፍ መሆኑን ለመመልከት ሰማንያ አሐዱ በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘን የሚለውን መጽሐፍ መመልከት ይጠቅማል ረ መመመ መመመ መመመ ክክ ከ ከ ተ ቀን ዓመት ያህል በትጋትና በቅንነት ሠርቶ በሚያዝያ ቀን ዓመተ ምሕረት አቀረበልን ይህ ማለት መጽሐፉ ቤተ መንግሥትና ቤተ ክህነት በሚያምንባቸው ሰዎች የተዘጋጀ ሲሆን መጽሐፉ እንዲታተም የገንዘብ ድጋፍ ያደረጉትና ተቆጣጣሪ የነበሩት ኃይለ ሥላሴ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አማኝ ብቻ ሳይሆኑ የበላይ ጠባቂ አንደ ነበሩ አንዳንድ መጻሕፍት ይናገራሉ ስለዚህም መጽሐፉ የቤተ ክርስቲያናችን ሊቃውንት እጅ በቀጥታ ያለበትና ቤተ ክርስቲያንም መጽሐፉ በትክክል የእፄ መጽሐፍ ነው ያለችው መጽሐፍ ነበር ማለት ነው ከዚህም በላ በ ዓመተ ምሕረት የታተመውና ሰማንያ አሐዱ የተሰኘው ዕትምም ሲወጣ መቅድሙ ላይ የሚከተለውን አስፍሯል ቀደም ሲል ከ ዓመተ ምሕረት የታተመው መጽሐፍ በውስጡ ከቤተ ክርስቲያናችን የሃይማኖት አባባል ውጭ የሆኑትንና ከግእዙ ጋር የማይስማሙትን ቃላትና ዓረፍተ ነገሮች ቅዱስ ሲኖዶሳችን ከተመለከታቸውና ካስተካከላቸው በኋላ እንደ ገና እንዲታተም አደርግን ይህ መጽሐፍ ቅዱስ በሲኖዶስ አባላት ተመርምሮና ሊስተካከል የሚገባው ተስተካክሎ በዘመነ ፓትርያርክነታችን በአሥራ አንደኛው ዓመት ታተመ በዚህ ሐሳብ መሠረት መጽሐፉ የቤተ ክርስቲያናችን ነው ለመባል የሚችል በዘመኑ በነበሩ ሊቃውንት ተመርምሮና ሙሉ በሙሉ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት በዚህ መጽሐፍ ላይ ተመሥርቷል የሚል አቋም ባላቸው ሰዎች ጸድቆ የወጣ መጽሐፍ ነው ማለት ነው ከዚህ በላይ ለማሳየት እንደተሞከረው ቤተ ክርስቲያን ለበርካታ ዓመታት ሕዝቧን ስታስተዳድርበት የነበረውን መጽሐፍ በማሳተሙ በኩል በቀጥታ እጂ አለበት። የአግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል ተብሎ የተጻፈውን በማስታወስ ዘወትር ቃሉን አንብብ ራስህንም ለቅዱስ ቃሉ አስገዛ ኛ ጢሞቴዎስ ሃች ከ ቀን ዋቢ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዓመተ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አጭር የታሪክ የዛይማኖት የሥርዓት መጽሐፍ ዐዲስ አበባ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት ሰይፍ የኅትመት እና ማስታወቂያ ሥራ ድርጀት ሰኔሐምሌ ዓመተ ምሕረት ሐዋርያ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት ሐምሌ ዓመተ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ሥርዓተ አምልኮትና የውጭ ግንኙነት ዐዲስ አበባ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት የቤተ ክርስቲያን ጸሎት ዐዲስ አበባ ዓመተ ምሕረት ብርፃኑ ጎበና ሚያዝያ ዓመተ ምሕረት ዓምደ ዛፃይማናት ዐዲስ አበባ አፍሪካ ማተሚያ ቤት ዓሥራት ገብረ ማርያም ዓመተ ምሕረት ትምህርት መለኮት አርቲስቲክ ማተሜያ ቤት ዓሥራት ገብረ ማርያም ዓመተ ምሕረት ሁለተኛ ዕትም ፍኖተ ብርፃን ዐዲስ አበባ የታተመበት ቦታ ያልተጠቀስሰ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት ዓመተ ምሕረት መርሐ ጽድቅ ባህለ ሃይማናት ዐዲስ አበባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የስብከት ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ የሥነ ጽሑፍ ክፍል መጋቢትሚያዝያ ዓመተ ምሕረት ትንሣኤ መጽሔት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት አሥራት ከበደ ትርገም ዓመተ ምሕረት መጽሐፈ ጦቢት ዐዲስ አበባ ኅትመት ፋር ኢስት ትሬዲንግ ኃላ የተ የግ ማኅበር መልከ ጴዴቅ ሊቀ ጳጳስ ዓመተ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ትምህርት ንግድ ማተሚያ ቤት ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት ዓመተ ምሕረት ለሁለተኛ ጊዜ የታተመ ፍትሐ ነገሥት ንባቡና ትርጓሜው ዐዲስ አበባ የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ዓመተ ምሕረት ያልተጠቀሰ መጽሐፍ ቅዱስ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልዩ ዕትም መጽሔት ሳህ ማተሚያ ቤት ወልደ ሚካኤል ቶሉሳ ዓመተ ምሕረት በእንተ ሰማንያ አሐዱ ዐዲስ አበባ ማተሚያ ቤቱ ያልተጠቀስሰ የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ዓመተ ምሕረት የብሉይና የዐዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ዐዲስ አበባ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ዓመተ ምሕረት ሰማንያ አሐዱ መጽሐፍ ቅዱስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የታተመ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ዓመተ ምሕረት ሰማንያ አሐዱ መጽሐፍ ቅዱስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የታተመ ማተሚያ ቤቱ ያልተጠቀለሰ ቴዎድሮስ ደመላሽ ጥር ዓመተ ምሕረት ሦስተኛ አትምነ ሰማንያ አሐዱ በአግዚአብሔር ቃል ሲመዘን ዐዲስ አበባ ማተሚያ ቤቱ ያልተጠቀሰ ረ መመመ መመመ መመመ ከ ከ ቀን ሸበ ክን ኢየሱሰ አማላጅ ነው ማለት ፈራጅ አይደለም ማለት ነውን።