Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዘፍ ወንድሙ ነው ማለት ነው። በጎ ስራን ሠርቶ መገኘት ያስፈልጋል ነገር ግን ልንመካበት ልንመፃደትቅበት አይገባም ሉቃ ሐዋ ኢሳ መዝ ማር ሐቐ ኢሳ ማቴ ።
ፅ እግዚአብሔር በባሕርዩ ዘላለማዊ ነውፈ መዝ ኢሳ ያዕ ቅዱስ ነው ዘሌ ረ ዘ ኛ ሳሙ ኢሳዕን ኢሳ ኛ ጴጥ ሁሉን ቻይ ነው ዘፍ ኢሳ ኤር ሽክ ዳን ኢዮ መዝ ማቴ ሉቃ በሁሉ ቦታ ምሉዕ ነው መዝ ኤር ዮሐ ሐዋ ሁሉን አዋቂ ነው መዝ ሕዝ ሮሜ ፅብ ዕብ የማይለወጥ ነው ኛ ሳሙ ሚል ሮሜ እውነተኛ ፈራጅ ነው ዘሊ ኢሳ ማቴ ፍቅር ነው ኛ ዮሐ ሮሜ ኤፌ ቸር መሐሪ ይቅርባይ ነው መዝ ኛ ዜና ሰቆ ዮናስ የእግዚአብሔር ስሞች እግዚአብሔር ለባሕርዩና ለግብሩ ተስማሚ የሆነ ስም ያለው አምሳክ ነው ቅ እግዚአብሔር በመጀመሪያ ለኣብርፃም ሁሉን ቻይ መሆኑን አልሻዳይ ከሃሌ ከሉ በሚል ስም ራሱን ገለጠ ዘፍ ዘጸ ሕዝ ለአገልጋዩ ሙሴ ዘሃሉ ወይሂሉ አህያ ሸራህያ ያለና የሚኖር እና አምሳከ አብርሃም አምላከ ይስሐቅ አምላከ ያዕቆብ ተብሎ እንዲጠራ ፈቀደ ክጸ ዘጸ ቀ ቀጥሎ ያህዌ የሚለውን ስም ግል አደረገ ይህም እግዚአብሔር በሚል ቃል ተተክቶ ይሇዥል ዘፍ ዘጸ ጊ ከዚህ በተጨማሪ አዶናይ ጌታ ኤሎሄ አምዛቤ ተብሏል መዝ ማቴ እንዲሁም ሕያው እግዚአብሔር ዳን ጌታ እግዚአብሔር መዝ ኢሳ ሕዝ ሕዝ ልዑል እግዚአብሔር ዳን ዘፍ የሠራዊት ጌታ እግዚአእብሔር ኛ ሳሙ ኢሳ የእስራአ ኣኒ ቅዱስ ኢሳ የእስራኤል አምላክ ኢሳ እየተባለ በመጽሐፍ ተጠርቷል አምሳካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ታሳቅ ክቡር ገናና ቅዱስ ነው ኝ መዝ ሚል መዝ ኤር መዝ ሕዝ መዝ ሉቃ ምሳ ፊልጵ ጭጣ ሦዝ ሃያ ሁለቱ ቱ የእግዚአብሔር ስሞች መዝ አሌፍ ሰቆ ኤር ከምዕ ምዕ ብሂል አሐዱ እግዚኣብሔር ማለት እግዚአብሔር የአለም የሁሉ ፈጣሪ ነው ብሂል ባዕል እግዚአብሔር ማለት ጌታ እግዚአብሔር ሁሉን መስጠት የማቾል ባለፀጋ አምላክ ነው ብሂል ግሩም እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር ሊመረምሩት የማይቻል ግሩም ድንቅ ነው ብሂል ድልው እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር ለዙፋኑ የተገባ ነው ብሂል ህልው እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር ዘላለማዊ አምላክ ነው ብሂል ዋሕድ እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር በሥልጣን በአገዛዝ በባሕርይ አንድ እምላክ ነው ብሂል ዝኩር እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር በሥራው ሁሉ እየታሰበ የሚመሰገን ፈጣሪ ነው ጋ መ መ ነ ኮን ሞ ሔት ጤት ብሂል ሕያው እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር ያለና የሚኖር ዘሳለም ሕያው አምሳክ ነው ብሂል ጠቢብ እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር ጥበበኛ ነው ብሂል የማነ እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር ቀኝ ሀያልና ፅኑ ነው ብሂል ከሀሊ እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው ብሂል ልዑል እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር ከፍ ያለ ነው ብሂል ምፁዝ እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር የሚማርክ መዓዛ ያለው አምላክ ነው ብሂል ንጉሥ እግዚእብሔር ማለት እግዚአብሔር የነገሥታት ንጉሥ ነው ብሂል ሰፋኒ እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር ሁሉን የሚዝዛ የበላይ ፈራጅ አምላክ ነው ነመን ገነ ቡ መነ ቿ ብሂል ዐቢይ እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር ታሳቅ ገናና ከና ያለ አምላክ ነው ብሂል ፍቁር እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር ሁሉን ወዳጅ በሁሉ ተወዳጅ ነው ብሂል ጻድቅ እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር እውነተኛ አምላክ ነው ብሂል ቅሩብ እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር ቅርብ ነው ብሂል ርዑስ እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር ክብሩ ከእርሱ ለእርሱ የተጎኘ መልካም ጌታ ነው ብሂል ስቡህ እግዚአብሔር ማለት እግዚአብሔር ምሰጉን ነው ብሂል ትጉህ እግዚእብሔር ማለት እግዚአብሔር ድካም እንቅልፍ የሌለበት ትጉህ ጠባቂ ነው ደ ምሥጢረ ሥላሴ ሠለሰ ከሚለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ሦስት አደረገ ማለት ነው ሥላሴ ማለት ሦስትነት ማለት ነው እግዚአብሔር አንድ ሲሆን ሦስት ሦስት ሲሆን አንድ ነው እግዚአብሔር የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ የአንድነት መጠሪያ ስማቸው ነው የእግዚአብሔር አንድነት በመለኮት በሕልውና በአገባዝ በባሕርይ በመፍጠር በሥልጣን በፈቃድ በመሳሰሉት ነው ዘፍ መዝ ዮሐ ዮሐ የእግዚአብሔር ሦስትነት በስም በአካል በግብር ነው የስም ሦስትነትፁ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ማቴ የአካል ሦስትነትለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለእያንዳንዳቸው ፍጹም መልክዕ ገጽ አካል አላቸው ማቴ የግብር ሦስትነት አብ ወላዲ አስራጺ ወልድ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ ሠራጻ ከአብ የሰረጸ ዮሐ ሦስቱም በባሕርይ መለያየት በአካል መቀላቀል ሳይኖርባቸው ስማቸውና ግብራቸው ሳይፋለስ በአንድነት በሦስትነት ጸንተው ለዘሳለም ይኖራሉ ህ አንድነትና ሦስትነት በብሉይ ኪዳን መዝ ዘፍ ዘፍ ዘፍ ዘጸ መዝ ቭፍ ዘጉ መዝ ዘፍ ኛሳሙ ኢሳ ፊ ኣ ማቴ ማቴ ማቴ ማርፁቭ ሉቃ ሉቃ ለ ምሥጢረ ሥሳሴ በሐዲስ ከዳን ዮሐ ኛቆሮ የሐመ። ሓ ኛተሰራ ዮሐ ኛ ጴጥ ዮሐ ኛዮሐየ ዓም ዮሐ እትም መጽሐፍ ቅዱስ ኛዮሐ ሥሳሴ የሚለው ስም በዱ መጽሐፍ ቅዱስ ተገልጺል ሀ ኢየሱስ ክርሰቶስ እግዚአብሔር ነው ዘጾ ሩን ራእይ ሙዝ ገላ መዝ ሩ» ሉቃሀ መዝ ሐዋ ሙዝ ሩኔ ማቴ መዝ » ማቴ ኢላ ማር ኢሳሀፀ ኃ ራእ ኣኢሳብ«ዩ ራእ ኤር ቆሮ ኢር ሩ ዕብ ኢዩ ሐዋ ጥበብ ሲራክ ሄኖክ ሲራክፈ ሄኖክ ፅዝራ ሱቱ ሲራክ ሄኖክ ዕዝራ ሱቱ ሲሷራክ ሄኖክ ጦቢት ስለዚሀም ቤተክርስቲያን አንድ አምላክ ብላ ታምናለች እንጂ ሦስት አማልክት አትልም አምላካችን እግዚአብሔር አንድ አምሳክ ነው ዘዳ ኛ ላሙ ኢሳ ዘዳ መዝ ሚል ሀ አፌፅ ያ ምሥጢረ ሥጋዊ ከሦስቱ አካል አንዱ አካል ወልድ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ከባሕርይ አባቱ ከአብና ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ኣንድነት ሳይለይ በተለየ አካሉ ሰው የሆነበት ምሥጢር ነው እርሱም ዓለም ከመፈጠሩ በፊት በቅድምና የነበረ ቅድመ ዓለም ያለ እናት ከኣብ የተወለደ ድኅረ ዓለም ያለ አባት ከድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ በተዋሕዶ አዳምን ለማዳን ሰው የሆነ የባሕርይ አምሳክ ነው ዮሐሠዘ መዝ ዳን መዝ ሲራክ ሮሜ ኢላ ማቴ ገላ ሰለ ከመጀመሪያም የነበረ ነው ሚክ ኛቁሮ ፅብ ዮሐጉ ዮሐ ሓ የባሕርይ አምላክ ነው ኢሳ ፅ ማቴ ሮሜ ኛጴጥ ኛ ዮሐ መ የጌቶች ጌታየእማልክት አምሳክ ነው መዝ ሐዋ ያኛቆሮ ራእቭሔራ መዝ ሮሜሀህ» ኛጢሞሪ ራእ ራእ ሠ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በአገዛዝ በሥልጣን በመለኮት በሕልውና ኣንድ ነው ማቴ ዮሐ ዮሐ ልጸ ረ ተማሳጅ ነው እንጂ አማላጅ እይደለም ማቴ ዮሐ ደየሐፅ ሮጫሠሠፐ ማርሠ ዮሐዐ« ዮሒ ኛቆሮ ሮሜ ዛሬም ያለ ለዘላለም የሚኖር ፈጣረ ቆቶ መናፍቃን ጌታን አማሳጅ ነው ብለው ለማሳሳት ከሚጠቅሷቸው መካከል ትክከለኛው ጥቅስ ማስረጃ ሮሜ «የሚፈርድ ማነው ክርስቶስ ኢየሱስ ሞተ ከሙታንም ተለይቶ ተኑነሣ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጧል ስለእኛም ይፈርዳል» ይፈርዳል እንጂ ይማልዳል አይልም ኛ ጢሞ «አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ኛ ዮሐ ልጆቼ እንዳትበድሉ ይህን እጽፍላችኋለሁ የበደለም ቢኖር ጳራቅሊጦስ አለን ከአባት ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ቸር ነው ኃጢአታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ» በኢአተቤክ የሲቃውንት ጉባኤ በ ዓም የተዘጋጀ ግዕዝና አማርኛ ሐዲስ ኪዳን እና ሐዲስ ኪዳን አማርኛ ዓም የታተመ ይመልከቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ከፅንሰት እስከ ዕለተ ዓርብ ድረስ በዚህ ዓለም በአካለ ሥጋ ተመላልሶ በመጨረሻ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ በፈጸመልን ካሳ ከባሕርይ አባቱ ከአብ ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስና ከራሱ ጋር እስታረቀን ስለዚህ በፅብ ላይም ካሳ በመስቀል ላይ ከተፈጸመ በኋላ ለወደፊት እንደሚያማልድ እድርጐ በትንቢት አንቀጽ ተናገረ እንጂ ድርጊቱስ በዕለተ ዓርብ በመስቀል ላይ ተፈጽሟል ካሳ ከተፈጸመ በኋላ ግንአእስታራዶቂ አማላጅ አይባልም ር ማስረጃ ዮሐ ዮሐ ገላ ዔላ ሪፅብ ዕብ ኢየሱስ ክርስቶስ የግል አዳኝ ሳይሆን የዓለም አዳኝ ነው ዮሐ ኤፌ ዕብ ይፅ ምልጃ የቅዱሳን የፍጡራን ነው ጌታ አይለምንም አይማልድም ኛቆሮ ዮሐ ኛቆሮ ቀ ቅዱሳን ጌታ ሲመጣ በክብር ዙፋን ተቀምጠው ይፈርዳሉ ማቴ ቺ ቆሮ ሀ መንፈስ ቅዱስ ፍጹም መለኮታዊ አካል ያለው ፍጥረታት ሁሉ ጸንተው የሚናሩበት ምሉዕና ረቂቅ የማይጨበጥ የማይዳሰስ የባሕርይ አምሳክ ነው ከአብ የሠረጸ የወጣ ከአብ ከወልድ ጋር በሥልጣን አኩል የሆነ ከመጀመሪያው የነበረ ለዞላለም የሚኖር ነው ህ እግዚኣብሔር ነው ዘጸ ኢሳ ሐዋ መዝ የ ዕብ ኢሳቶ ኛቆሮዐ መዝዘፁጉ ኛቆሮ ኤርቶ ዕብ ዮሐ ኢሳይ ፅብ ሰ ከአብ ከወልድ ጋር በሥልጣን በኦገዛዝ እኩል መሆኑ መዝ ሐዋ ሮሜ ኢሳ ዮሐዱ ኛቆሮ ኢሳ ዮሐ ኛቆሮ ማቴ ዮሐ ኛጴጥዙ ሐ ረቂቅ አካል ያለው ነው ኢሳ ሐዋ ኢሳ ሀሀ ሐዋ ማቴ ሮሜ ሉቃ መ ፈጣሪ ነው ዘፍ ሐዋቶ ሮሜቶ ኢዮ ቶ ሐዋ ኛቆሮ መዝ ሐዋዘ ዕብ ምሥጢረ ጥምቀት ጥምቅት ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ከማኀፀነ ዮርዳኖስ ተወልደን የሥላሴን ልጅነት የምናገኝበት ምሥጢር ነው ማር ዮሐ ቲቶ ኛ ጴጥ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፀ ዘመኑ በዮርዳኖስ በዮሐንስ እጅ ተጠምቆ ጥምቀታችንን መሰረተልን ባረከልን ቀደሰልን ማቴ ቄላ ዩ ጥምቀት የሚፈጸመው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነው ማቴ ማቴ ዋ ጥምቀት አንዲት ናት አትደገምም ኤፌ ሮሜ ቿቆሮ ቄላ ሕጻናት በ እና በ ቶን የመጠመቃቸው ምክንያት ዘሌ መዝ ኢሳዙ ኤርሩ ኩፋሊ ኔ ሉቃ ሐዋ ኛቆሮ ዮ የጥቅምት ትንቢትና ምሳሌ ዘፍ ዘጸኛነገመዝ ሕዝ እምነት ነው እንጂ ጥምቀት አያድንም ለሟሉት « ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ በኢየሱስ ክርስቶስ በግመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ድቅ ጎዓው ኑ ሮሜ ይህን ጠቅሰው መጠመቅ ኣያድንም የሚሉ አሉ ጥምቀት በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰረተ ሲሆን ራሱ አምላክ ተጠምቆ እንድንጠመቅ ኦዘዘን። ጥምቀት በውኃ ዮሒ በእሳትና በመንፈስዮሐ ኃበደም ኛዮሐ ይፈጸማል ስሰዚህ ፈያታዊ ዘየማን የደም ጥምቀት ፈጽሟል በመሆኑም የክርስቶስን ደመ ማኅተም ይዞ ወደ ገነት ገብቷል ሉቃ ምሥጢረ ቁርባን ፔታችን ኢየሱስ ከርስቶስ በምሴተ ሐሙስ ለደቀመዛሙርቱ ይህ ሥጋዬ ነው ብሉ ይህ ደሜ ነው ጠጡ ብሎ ለሐዲስ ሥርዓት የብዙዎችን ኃጢአት ለማስተስረይ የሰጣቸው እኛም የዘሳለም ሕይወትን የምናገኝበት የሕይወት ምግብና መጠጥ ነው ማቴ ሉቃ ኛ ቆሮ ግር ዮሐ ኛ ቆሮ የጌታ ሥጋና ደም መታሰቢያ ነው ለሟሉት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቅድስት ቤተክርሰቲያናችን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም ኦማናዊ ነው ብሳ ታምናለች ትመሰከራለች ነገር ግን በፕሮቴስታንት ዘንድ የጌታ ሥጋና ደም መታሰቢያ ነው ሲሉ «ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት » ሉቃ ያለውን ይጠቅሳሉ እዚህ ሳይ ልንረዳው የሚገባን ነገር አለ ቅዱስ ላውሎስ « እንካችሁ ብሉ ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው ይህን ለመታሰቢያዬ ኣድርጉት አለ ጽዋውን ደግሞ አንሥቶ ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው በጠጣችሁት ጊዜ ሁሉ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ ኛቆሮ መታሰቢያ ሲል ሥጋውን ደሙን በተቀበልን ጊዜ ሞቱን መከራውን ማሰብ ማለት ነው በቅዳሴ ላይ «ንዜኑ ሞተከ የሚባለው ለዚህ ነው ሞትህን ትንሣኤህን ዕርገትህን ዳግም ምጽአትህን እንናገራለን ይባላል ለዚህም ምርጥ እቃ የተባለው ቅዱስ ጳውሎስ «ይህንም እንጀራ በበላችሁ ጊዜ ሁሉ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ» ብሏል ኛ ቆሮ ስለዚህ መታሰቢያ ሲል ሥጋውንና ደሙን ስንቀበል የጌታ ግርፋቱን በመስቀል መሰቀሉን ሞቱን ትንሣኢውን ዕርገቱን ዳግም ምአቱን በልባችን እያሰብን በአፋችን እየመሰከርን እንቀበሳለን እንጂ ሕይወት የሚሰጠውን ከኃጢአት ቁስል የሚፈውሰውን መድኃኒተ ሥጋ ወነፍስ የሚሆነውን ሥጋና ደም መታሰቢያ ነው አንልም ጌታም አማናዊ መሆኑን ሲያረጋግጥልን « ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም አውነተኛ መጠጥ ነው ብሉናል ዮሐ ይህንንም አምነን እንቀበሳለን ለሐዋርያትም ይህን ስርዓተ ምሥጢር በምሴተ ሐሙስ ባሳያቸው ጊዜ « ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራውን አንስቶ ባረከ ቆርሶም ለደቀመዛሙርቱ ሰጠና እንካችሁ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ ጽዋውንም አንስቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ ስለብዙዎች ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው ማቴ ፁ ሉቃ ዮሐ ማር ደቀመዛሙርቱም አማናዊ ነው ብለው ተቀብለውታል ሥጋውና ደሙ መታሰቢያ ነው ከተባለ የዘላለም ሕይወት ባልተገኘበት ነበር እርሱም ጌታ ይህ ሥጋዬ ነው ደሜ ነው አለ እንጂ ምሳሌ ነው አላለም « ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው » ሲል ጌታ አስተምሯል ዮሐ ስለዚህ የጌታ ሥጋና ደም የዘሳለም ሕይወትን የሚሰጥ አማናዊ እውነተኛ መድኃኒት ነው ስለዚህ የቀራኒዮን ውለታ በመስቀል ላይየተገለጸውን ፍቅሩን መከራውን ሞቱን እያሰብን ወደ እርሱ ልንቀርብ ያስፈልገናል ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን የሰው ነፍስ ከእግዚአብሔር ከአፉ እስትንፋስ የተገኘች ስለሆነች ሕያዊትዘሳለማዊት የማትሞት ነዋሪ ናት ዘፍ ሰው ከሞተ በኋላ የፈረሰና የበሰበሰ ሥጋው ከሕያዊት ነፍስ ጋር ተለያይቶ ሲኖር በመጨረሻ ዘመን ኅብረት ኖሮት በሞይሞትና በማይፈርስ ሥጋ የሚነሳ መሆኑን የሚያስረዳ ምሥጢር ነው ሳ ማቴ ሐዋ ኛቆሮ ኢሳ ሆሲዕ ዮሐ ኛቆሮ ራእይ ዳን መክ በመጀመሪያ አዳም ይኖርባት የነበረች በኋላ ግን ዕፀ በለስን በልቶ የወጣባት ናት ዘፍ ለጻድቃን ከሞት በኋላ ለነፍሳቸው ማረፊያ የምትሆን መካነ ተድላ ናት ኢሳ ሕዝ ሉቃ ኛቆሮ ራእይ ይነ ሲአል ማለት ጉድጓድ መቃብር ማለት ነው የኃጥአን ሰዎች ነፍስ እስከ እለተ ምጽአት ድረስ የሚቀጣባት የስቃይ ቦታ ነች ኩፋሌ መዝ ምሳሌ ሉቃ ራእይ ሖ ኃጥአን በምጽአት ጊዜ ተፈርዶባቸው በሐዘን እየተሰቃዩ የሚኖሩበት የቅጣት ስፍራ ነው ማቴ ራእይ ኛጴጥ መንግሥተ ሰማያት መ ጸድቃን ከትንሣኤ በኋላ የመጨረሻ ፍርድ ተፈርዶላቸው በተድላ በደስታ የሚኖሩባት ሰማያዊት ሀገር ናት ዳን ማቴ ዮሐ ዕብ በ ኛጴጥ ገሳ ራእይ ሰግደት ክብርና አማላጅነት ስግደትበፈጣሪና በፍጡር በገዢና በተተዢ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚገልጡበት የመገዛት ምልክት ነው ራስን ዝቅ አድርጐ በመንበርከክ በተሰበረ ልቡና ይቀርባል ስግደት ሁለት አይነት ነው ሀ የባሕርይ የአምልኮት ስግደት ይህስግደት የሚገባው ሰፈጣሪ ብቻ ነው አምላክነቱን አምኖና ተረድቶ የሚፈጸም የአምልኮት ስግደት ሲሆን ለሴላ ኣይሰጥም ሸፀ መዝ መዝ ለ የጸጋ የአክብሮት ስግደትይህ ስግደት ደግሞ ለእግዚአብሔር ቅዱሳን። አገልጋዮቹ ፍጡራን የሚሰጥ ነው ይኸውም ለእግዚአብሔር ማደሪያ ለእመቤታችን ለመላእክት ለቅዱሳን ሰዎች ጌታ ተሰቅሎ ክቡር ደሙን ላፈሰሰበት ቅዱስ መስቀል የሚፈጸው ከአክብሮት ጋር የጸጋ ስግደት ነው ኢያ ኢሳቶ ዳን ራእይ ከብር ማለት ጌትነት ታላቅነት ከፍተኛነትን የሚገልጽ ነው ከሁሉም ነገር በላይ ክብር ያለው አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ነው ዘጸ መዝ ኛነገ ኢሳይተ ስለዚህም ለእግዚአብሔር ልዩ ከብር መስጠት ይገባል ይሁዳ ኒ እግዚአብሔር ክብሩን በሚፈቅደው ምሳሌ ይገልጻል እንጂ ሰው የእግዚአብሔርን ክብር ሊያይ አይችልም ዘጸጓተዘ ዮሐ ማቴቶ ዕብራቶ የጌታ ክብር በዳግም ምጽአትም ይገለጻል ማር ማቴሪ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እሳተ መለኮትን በማህጸኗ የተሸከመች የአሸናፊው የእግዚአብሔር ወልድ ማደሪያ ናትና ክብርት እናት ነች ሉቃ ፁ ሉቃ አገልጋዮቹ ቅዱሳን መላእክትና ቅዱሳን ሰዎችም ክብር አላቸው ሉቃ ኛቆሮ ህ ክብር ለሚገባቸው ቅዱሳን የአምላክ አገልጋዮች ክብር መስጠት ይገባል «ክብር ለሚዝባው ክብር ስጡ» ሮሜ አማላጅነትሽ ማማለድ ማለት አንዱ ለሊላው መጸለይመለመን ማስማር የደረሰበትን ችግር ማስወገድ ሣለት ነው በአማላጅነት ሥራ ውስጥ ሦስት ወገኖች አሌ ይኽውም የሚለመንለት ሰውየሚለምንለት ቅዱስየሚለመነው አምላክ ነው ሀ አማላጅ ማፃለድ ለፍጡራን ባሕርይ የሚስማማ የትህትና ሥራ ነው ቅዱሳን ሰዎችና ቅዱሳን መላእክት እንዲሁም ደግሞ የአማላጆች ሁሉ የበሳይ የሆነች እመቤታችን ስለ ኃጥአን ወደ እግዚአብሔር ይማልዳሉ ሰዎች ዘላለማዊ ድኅነትን እንዲያገኙ እራሳቸውን እስከማሳለፍ ደርሰው እንኳን ፈጣሪያቸውን ይለምናሉ ዘጸ ሮሜ ኛዜና ለ የሚማለድለት ቅዱሳን አማላጆች ሆነው ወደ እግዚአብሔር ምልጃን የሚያቀርቡት ስለኃጥአን ሰዎች መዳን ነው የሚለመንለትም ሰው በቅዱሳን ምልጃ አንደሚድን ማመንና የንስሐ ልቡና ሊኖረው ይገባል ነገር ግን ኃጥኡ ሰው በሠራው ኃጢአት የማይጸጸትና የማይመለስ ከሆነ ግን እግዚአብሔርም የሚለመንለትን አይተቀበልም ኛላሙ ኤር ኤር ሐ ተማላድ የአማላጆችን ጸሎትና ልመና የሚቀበል ተቀብሉም ምሕረትን ይቅርታን የሚያድል ማለት ነው የጸሎት ሁሉ ተቀባይ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር የቅዱሳንን ልመና ተቀብሎ ፈቃዳቸውን ይፈጽማል ዘጸ መዝ በዚህ መሠረት ቅዱሳን መላእክትና ሰዎችአመቤታችን በተሰጣቸው የማማለድ ጸጋ ሰዎችን ከጭንቅ ያወጣሉ ከአምሳካቸው ምሕረትን ይለምናሉ የአማላጅነት አስፈላጊነት ገ ጸሎታችን በፍጥነት ወደ እግዚአብሔር እንዲደርስልን እግዚአብሔር የቅዱሳኑን ጸሎት ሰምቶ ችግራችንን ስለሚያቃልልን ነው እግዚእብሔር ከኃጥአን ጸሎት ይልቅ የቅዱሳንን ጸሎች ይሰማል መዝ ምሳ ያዕ ራእይ ቀ እነዚህን ከላይ የተመለከትናቸውን ስግደት ክብርና አማላጅነት ከዚህ በታች በተጻፉት ርፅሶች ዳይ እናገኛቸዋለን እመቤታችን ትድስት ድንግል ማርያም አዳም የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ተላልፎ ልጅነትን አጥቶ ሲኖር አምላክ በሰጠው ተስፋ መሰረት ዐዐ ዘመን ሲፈጸም ሊያድነው ከአመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ እመቤታችን ለሰው ልጆች ሁሉ የመዳን ምክንያት ሆና የተሰጠች እናት ነች አስቀድሞም በአምላክ ሕሊና ታስባ ትኖር የነበረች በኋላም በንጽሕና በጥበበ እግዚአብሔር ተጠብቃ ስትኖር የዓለም መድኃኒት ለሆነው ጊታ ማደሪያ የሆነች እሳተ መለኮትን በማኅፀንዋ የተሸከመችየመዳናችን ምሥጢር የተገለጸባት ለእኛ ለክርስቲያኖች የጽድቅ መሰላል ከመስቀል ስር የተገኘቹ የአደራ እናታችን ናት የአምሳክ እናት መሆኗ አማ እናታችን መሆኗ ኢሳ ቶፅ መዝ ቆ። መዝ ሉቃ ምሳሌ ራእይ ። ኢዮር ራማ አተግሃ ሦስት ኖቸው ፕው ያለማቋሪጥ እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ ሄኖክሀ ራእይ ልጆች ንስሕ መግባት ይደሰታሉ መላእክት መዝብቶ ዳንሠ ትዱሳን መላእክት በሰዎች ሉታ ለእያንዳንዱ በውጡ የሚጠብቁት መላእክት አሉት ማቴሠዐሀ የቅዱሳንን ጸሎት ወደ እግዚአብሔር ያሳርጋኃሉ ራእይ ትዱሳን መላአክት በብሰራት ሉቃ ፅ በልደት ሉቃ በገዛመ ቆሮንቶስ ሣቴህ በጌቴ ሴማኒ ሉቃ በትንሣኤ ዮሐ በዕርገት ሐዋ በአጠቃላይ በምሥጢረ ጋዊ የተለዩበት ጊዜ የለሥ በዳግም ምጽኣትም ጊዘ አይለዩም ማቴ ቅዱሳን መላእክት ሰውን ይጠብቃሉ ያማልዳሉ ማቴ ሄኖክ ሉቃ ሄናክ ሉቃ ሃኖክ ሉቃ ጦቢት ዮሐ ጦቢት ሐዋ ሲራክ ራእይ ህ ዘፍ ኛ ነ ዘፍ ኛ ነገ ዘ ዳን መላ ዳን መዝ ዳን ሂ መዝ ዘካ መዝ ለ መላእክት የጸጋ ስግደትና ምስጋና ይገባቸዋል ዘፍ ኢያሱ ኛዜና ዘጐ መሳ ዳን ሐ መላእክት አጥፊዎችን ሰዎች ለመቅጣት ይላካሉ ዘፍ መላ ኛ ሳሙ ኛ ነገ መዝ ሐዋ «በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፉት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ እርሱም እንዳታደርግው ተጠንቀቅ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ ለአግዚአብሔር ስገድ አለኝ። እንዳሏቸው ያለ የትሀትና ንግግር ነው ሐዋ ስለዚህም መልአኩ ቅዱስ ዮሐንስን አትስገድልኝ ሲለው የሐዋርያው ዮሐንስ ክብሩ እንደ መላእክት መሆኑን ለማመልከት ነው ዮሐንስም በመሳሳት ሳይገባው አልሰገደም ከአንድም ሁለት ጊዜ ሰግዲል ምሥጢረ መለኮትን ራእየ ዮሐንስን ሌላም ብዙ ምሥጢር የጸፈ ሐዋርያ ለመላእክት ሳያውቅ ሰገደ ማለት እይቻልም ሊሎችም ለመላእክት የሰገዱ አባቶች ሁሉ አልተከለከሉምና ለመላእክት የሚቀርበው የጸጋ ስግደት ነው ኢያሱ ጀጅ ዚና መሳ ዳን ቅዱሳን ሰዎች በዚህም የቅድስና ስራቸው የጸጋ አማልክት የዓለም ብርሃናት ተብለዋል ከአምላክ ዘንድ የማማለድ ቃል ከዳን ተገብቶላቸዋል ዘጸ ማቴ መዝ ምሳ ኛቆሮ ዘሌ ሙህ ምሳ ዕብ ሉቃ ኤር ራእይ ሉቃ መዝ ዮሐ ሀ የቅዱሳን ምልጃ በአጸደ ሥጋ ዘና አኛሳሙ ኢዮብ ማቴ ዘናሀ ኛሳሙ ዝ ማር ዘጸ ኛ ነጊ መዝ ሉቃ ዘ« አነ ኤር ዮሐ ዘጐኾ ኛ ነ ኤር ሰ የቅዱሳን ምልጃ በአፀደ ነፍስ ዘዲ ምሳሌ ዮሐህ ኛነፃ ጥበብ ፊልጵ ኣሳ ሣቴ ኛቆሮ መዝ ዘ ሉቃ ዜዝ ሩናብ መዝ ዘ። ባሮክ ኛ ነ ነህ የክርስቲያኖች ማኅበር አንድነት ማቴ ሕዋ ኛቆሮ ኛጴጥ እያንዳንዱ ክርስቲያን ኞኛ ቆሮ ኛቆሮ ብ ቤተክርስቲያን በውስጥ አሰራሩ በሦስት ክፍል ይከፈላል ይኽውም መቅደስ ቅድስት ቅኔ ማኅሌት ቤተመቅደስ የእግዚአብሔር ማደሪያው ቅድስት ሥፍራ ናትና በመቅደስ ተገኝቶ ለእግዚአብሔር መስገድኣምልኮትን መፈጸም ጸሎትን ማድረስ የሚገባ ነው ዘጸ ሙዝ መዝ ኢሳ ዘጸ መዝ መዝ ሐዋ ዘጸ መዝ መዝ ዘፍ ዘሌ መዝ መዝ መቭ ኢያሱ መ ዕንባ ቤተመቅደስ እንዲሰራለት ያዘዘው እግዚአብሔር ነው ማደሪያው ነውና ዘጸ ኛነገ ኛ ኢላ ኛ ነ ኛ ዚና ኢሳ ዘሌ ሐዋሐጌዕ ተ ቤተመቅደስ ሰማያዊ ምሥጢር የሚገለጥባት ነችና በሐዲስ ኪዳን አልተሻረችም። »ቨ ማቴ ሉቃ ያፅ ገገ ሉቃ ሲራክ ሉቃ ኛ ተሰ ማር ፊልጵ ጸሎት ዓይነቶች ኛ የግል ጺጸሎች መዝ ዳን ማቴ ጐቻ ሐዋ «ኛ የቤተሰብ ጺሉሌት ኢያ ኢዮ ሐዋ ሕቐ የማኅበር ጸሎት ኢያ ኛ ዜና መዝ ኤር ማክ ኮሌ የጸልት ጊዜያት መዝ ኣጋ ዚአብሔርን በቀን የምናሠዖ። ኛ ሳሙ ሕዝ ሉቃ መዝ ዘካ ዮሐ ምሳሌ ሲራክ ሖዋ ኢሳ ማቼ ኛ ቆሮ ሰቆ ማቴ ኛ ጴጥ ኛጴጥ ራእይ እና ራአይ ሇ ኃጨአትን ለካህን መናዘዝ ራስን ማሳየት ማስመርመር ይገባል። ሕሙም በሰው ሳይ የሚመጣው ለክብር ማለትም የአምላክ ሥራ በእኛ ላይ እንዲገለጥ ወይም ደግሞ እግዚአብሔርን ካለመፍራት የተነሳ ለቅጣት የሚመጣ ሊሆን ይችላል ዌ ውጭ ጩ ዘዳ ኤር ዮሐ ኢዮ ዳን እግዚአብሔር ለሕመምተኞች ፈውስ ማድረግ ይቻለዋል መዝ ማቴ ማቴ መዝ ሉቃ ማቴ ሕመምተኞች የሆኑ ሁሉ መድኃኒት ያስፈልጋቸዋል ይኸውም የዘሳለም ሕይወት የሚሰጠው የክርስቶስ ሥጋና ደም ነው ያመነ ሁሉ ይድናል ማቴ ዮጠ ማር ለእግዚአብሔር ካለመታዘዝና በኃጢአት በመኖር የተነሣ ፈውስ የሌለው ለሞት የሚያደርስ በሽታ ይዳካል ዘሌ ዘዳ ኛ ሳሙ ኛ ዜና በኃጢአት መኖር በበሽታ ይመሰሳል ኢሳ ሕመማችን ልንፈተንበት የተላከጺጋ ልናገኝበት ሊሆን ይችላል ኢዮ ሉቃ ለሕመምተኞች መጸለይ ይገባል መዝ ኢሳ ማር ያዕ በሽተኞችን መጠየቅ መጎብኘት ይገባናል። ኢሳ ሕዝ የቅዱሳን ቃል ኪዳናቸው አይረሳም ዘዳ ኛነገ መዝ ሉቃ ቃል ኪዳኑን የሚጠብቁና የሚታዘዙ ሰዎች የእግዚአብሔርን በረከት ይቀበላሉ ዘጸ ዘጸ መዝ መዝ ኢሳ ሕዝ የተቀደሱ ቦታዎች የማዳን ቃል ኪዳን አላቸው ነህምያ ሕዝ ቃል ኪዳኑን መናቅ መቃወም አይቻልም ኤር ምሳ ኛነገ ገላ ኢሳ ጌታ በዘመነ ሐዲስ የፈፀመው ኪዳን አዲስ ኪዳን ይባላል ፅብ ኤር ማቴ ሉቃ ኛቆሮ ቿ ፃ ቀ ዋ ቀ ነህ መዝ ዮሐ ቀ ፃ ቅ ጭጭ ሰሳምታ ሰላም ነ ን የስሜት ሥመ ሚያውበሚገና ኙበት ጊዜ የሚሰጣጡት የሚለዋወጡት ሰሳምታ በመሳሳም ማቴ ሮሜ ሪ እጅ ሰእጅ በመጨባበጥ ገላ ይፈፀማል ልእክቶቻቸውን ሲጽፉ በሰላምታ የጀመሩና የፈጸሙ ቅዱሳን ሐዋርያት አሉ ሮሜ ዕብ ሰዎች ሲገናኙ የሚለዋወጡት የሰሳምታ ቃል የንግግር በማህፀንዋ ዘለለ መንፈስ ቅዱስም ሞሳባት ሉ ። ማር ምልክትን ካላዩ የማያምኑ አሉ ሉቃ ዮሕ ኛቆሮ ክርስቲያን ተአምር ብቻ የሚፈልግ በምልክት ብቻ የሚለወጥ መሆን የለበትም ማቴ ሉቃ ራእ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ አካላዊ ቃል ነውጭ ራእ እግዚአብሔር ዓለምን በቃሉ ፈጠረ ዘፍ መዝ ፅብ ሽ ዮሐ የእግዚአብሔር ቃል አይለወጥም ዘላለማዊ ነው ኢሳ ኢሳ ማቴ ዕብ ኛጴጥ የእግዚአብሔር ቃል የሕይወት መብራት ነው መዝ ኛጴት የሕይወት ምግብ እና መጠጥ ነው ማቴ ዮሐ ዮሐ ቃሉ እውነት ነው መዝ ዮሐ ቃሉን እንራባለን አሞጽ የእግዚአብሔር ቃል በእሳትና በመዶሻ ኤር በመንፈስ ሰይፍ ኤር በወተት ኛሏጥ ተመስሏል ቃሉ ዲያብሎላን የምናሸንፍበት ጦርና ጋሻ ነው መዝ የሰው ልጆች ቃል መግባቢያ የሃሳብ መግለጫ ነው ሰው በቃሉ ይታወቃል በንግግሩ በቃሌ የተነላ ይፈረድበታል ማቴ ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝ መነሻ ሀገር ናት ዘፍ በእምነትም ከእግዚአብሔር ጋር የቀረበ ግንኙነት ያላት ናት መዝ በማፅድን እጅግ የከበረች ሀገር ናት ኢዮብ ስለ ኢትዮጵያውያን መልክና ቁመት በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፏል ኤር ኢሳ ስለ ኢትዮጵያ መልክፀ ምድር እቀማመጥም ተገልዷል። ራ ኢሳ ዮሐ ዮሔ ፊልጵ «ማቲ ዮሕ ኛ ዮሕ ያዕ ሁሉ በእርሱ ሆነ በሰማይም ካለው በምድርም ካለው ያለእርሱ ምንም ምን የሆነ የተፈጠረ የለም መዝ ዮሐ ቁሳ ስለ እኛ ስለበዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመገፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍጹም ሰው ሆነ ኢሳ ሉቃ ገላ ኛጢሞ ማቲ ሉቃ ዕብ ኛጢሞ ፅብ ሰው ሆኖ በጴንጤናዊው በጺሳጦስ ዘመን ስለ እኛ መከራን ተቀበለ ታመመ ተሰቀለ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደተፃፈ መዝ ሉቃ ሐዋ ኢሳ መዝ ማር ሐቐ ኢሳ ማቴ ። ማር ኛጢኝዓ ኢሳ ማቴ ዮሐ ኛ ጢምሞ ዳን ሌቃ ዮሐ ኛጴጥ ዮሐ ሐዋ ማር ሐዋ ኤፌ በክብር በምስጋና ወደ ሰማይ ዐረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በሕያዋንና በሙታን ይፈርድ ዘንድ በጌትነት ይመጣል ለመንግስቱም ፍጻሜ የለውም መዝ ሉቃ ራእይ ኛተስ ዳን ሉቃ ሉቃ ኛጢሞ ኢሳ ራእይ ዮሐ ዕብ ማቴ ራእይ ሐዋ ። ኛጴጥ ማቴ ራኣይ ኛቆሮ ሕይወትን በሚሰጥ ከአብ በሠረፀ ከአብና ከወልድ ጋር የሚሰገድለት በነቢያት አድሮ በተናገረ በመገፈስ ቅዱስ እናምናለን ዘፍ ሕዝ ዮሐ ኛጢሞ ኢሳ ማቴ ዮሐ ኤፌ መዝ ሉቃ ሐዋ ኛ ጴጥ ሙዝ ማር ሐዋ ኛጴጥ መዝ ማር ሐዋ ኛዮሔ ዓለም ዓተፋዊትና ሐዋርያዊት በሆነች በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን ማቴ ኤፌ ማ ኤፌ ኃጢአትን ለማስተስረይ በአንዲት ጥምቀት እናምናለን ኛቆሮ ማር ሮሜ ፋ ፅብ የሙታንገ መነሳትና የሚመጣውን ሕይፍት ተስፋ እናደርጋለን ሰዘላለሙ አሜን ዳን ማቴ ኛተሰ ማቴ ሉቃ ፊልጵ ማቴ ኛ ቆሮ ራእይ ማቴ ኛጢሞ ራእይ ቶ ሃ ሮሀ ከመናፍቃን እንዴት ኣንጠበቅ።