Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይህንንም መሠረት በማድረግ ቤተክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርነት የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት የመሰከሩ ሲሆን አባቶቻችንም አምልተውና አስፍተው አስተምረዋል ቅዱስ ዮሐንስ ምስጢረ ሥጋዌን በተናገረበት አንቀጽ «ቃልም እግዚአብሔር ነበር ቃልም ሥጋ ሆነ» ብሎአል ዮሐ ዳግመኛም ንጉሥ ዳዊት ስለ ክርሰቶስ ዕርገት በዘመረበት መዝሙሩ «ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ ወእግዚእነ በቃለ ቀርን እግዚአብሔር በመለከት ድምጽ ዐረገ ብሎአል መዝ ቅዱስ ሉቃስም ግብረ ሐዋርያትን ሲጽፍ በዝ ደሙ የዋጃትን የአግዚአብሔርን ቤተክርስቲያን ትጠብቋት ዘንድ በማለት ደሙን በቀራንዮ ያፈሰሰው ኢየሱስ ክርስቶሰ እግዚአብሔር እንደሆነ መስክሯል ቅዱስ ቄርሎስም «እስመ እግዚአብሔር ውአቱ ወአኮ ገብር ወተለዐለ ኅበ ስብሐተ እግዚአብሔር ወዳዕሙ ነሥአ አርአያ ገብር እንዘ ሀሎ በዱ ፅሪና ምስለ አብ ወኢኮነ ሰብአ ወእምዝ ረከበ ብዕለ መለኮት» «እርሱ እግዚአብሔር ነውና ተገዥ ሆኖ ኖሮ ወደ እግዚአብሔርነት ክብር የደረሰ አይደለም ከአብ ጋር በአንድ ትክክልነት ሳለ የተገዥ ባሕርይን ነሣ እንጂ መለኮት ሰው ሆኖ ኋላ ክብርን ያገኘ አይደለም» ብሎአል ስለዚሀ ሐዋርያት እንዳስተማሩት ሊቃውንትም እንደመሰከሩት ቤተክርስቲያናችንም እንደምታምነው ኢየሱሰ ክርስቶስ ፈጣሪ ነው። ሥጋ ነው። እንዳንልጸ ለሥጋ ይህንን ማድረግ በራሱ አይችልም መለኮት ነው። ብረቱ እሣቱ ውስጥ ከመግባቱ በፊት መመታት ይችላል ግን አይለዝብም እሣት ውስጥ ዝዛላገሆፀርኪ ከገባ በኋላ ግን ይለዝባል የጋለ ብረትን በመዶሻ ብንመታው የመታነው ማንን ነው። ሚጠት ማለት መመለሰ ማለት ሲሆን ማየ ግብፅ የግብጽ ውኃ አስቀድሞ ውሃ በመቀጠልም ደግሞ ደም ከዚያም ተመልሶ ውሃ እንደሆነ እንዲሁ ደግሞ ቡናና ወተት ሲቀላቀሉ ሁለቱም ባህርያቸውን ለቀው መካከለኛ ነገር ተፈጥሯል የሚሉ ናቸው ይህ ግን ከብዙ ነገሮች አንጻር ስህተት ነው የመጀመሪያው ከመዳን ትምህርት አንፃር ሲሆን ሰውን ሊያድነው የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ እንጂ መካከለኛ ነገር አይደለም በእግዚአብሔርና በአዳም መካከል ያለ ፍጡር አዳምን ማዳን ቢችል ኖሮ ነቢያት ይልቁንም ደግሞ መላእክት በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ሆነው አዳምን ባዳኑት ነበር ከዚህም ውጪ መለኮት ለቅፅበት ያህል እንኳ ባህርይውን አለቀቀም ሥጋም እንዲሁ ቱሳሔ ካልን ግን እግዚአብሔርን ከእግዚአብሔርነቱ እንደማዋረድ ነው በቤተ ክርስቲያን ትምህርት ግን ጌታችን ሰው የሆነው እንበለ ተሳሔ ያለመቀላቀል በተዋሕዶ ነው እንበለ ቡዐዴ ያለመወዳጀት ቡዐዴ ማለት መወዳጀት የወዳጅነት ማለት ነው።
ይህንንም መሠረት በማድረግ ቤተክርስተያን ጌታችን ሁለት ልደታት እንዳሉት ትመሰክራለች ቅዱስ ሳዊሮስም ቀዳማዊ ልደቱ በድኃራዊ ልደቱ እንደታወቀ በሃማኖት አበው አስተምሯል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኋላኛው ዘመን ሥጋን ተዋሕዶ ሰው ቢሆንም ከአምላክነቱ ክብር አልጎደለበትምነ ይህም ማለት ጌታችን ሰው ሲሆን አምሳላክ አምላክ ሲሆን ደግሞ ሰው ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳዉሎስም ይህን ሲገልጽ «እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቆጠረውም» ብሏል ፊሊ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም በቅዳሴው «ከአንድነቱ ሳይለይ መጣ ከሦስትነቱ ሳይለይ ወረደ ከሙላቱ ሳይጐል በማሕጸን ተወሰነ በማለት የጌታችንን አምላክ ሲሆን ሰው መሆን አስተምሯል ወንጌልም ጌታ በምድር ሲመላለስ ከአባቱ እንዳልተለየ ትገልጻለች «በአባቱ አቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው» ዮሐ ቤተክርስቲያናችን ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ በቂሣርያ የመሰከረውን ሐዋርያት የሰበኩትንና ሊቃውንቶቿ ያስተማሩትን መሠረት በማድረግ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ፈጣሪ እግዚአብሔር መድኃኒት ወዘተ እንደሆነ ታምናለች ታስተምርማለች ቤተክርስቲያናችን ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት አምልታና አስፍታ የምታስተምር ሲሆን እኛ ግን በጥቂቱ እንደሚከተለው እንመለከታለን ዝዛላገሆፀርኪ ሀ ጌታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ መድኃኒት አዳኝ ነው ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያናችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአዳምን ልጆች ሁሉ ከኃጢአያት ደዌ ያዳናቸው መድኃኒት እንደሆነ ታስተምራለች ለዮሴፍ በህልሙ የታየው የእግዚአብሔር መልአክ «ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ኢየሱስ ትለዋለህ» ሲል ተናግሯልፎ ማቴ ሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬምም ይህን ቃል በመያዝ « ዘያድህኖሙ ለሕዝቡ እምኃጢአቶሙ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው የሚያድናቸው ነው» በማለት ተናግሯል ውዳሴ ማርያም ዘሐሙስ ለኖሎት ለእረኞች የጌታችንን መወለድ ያበሰራቸው መልአክ «ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋል» በማለት የክርስቶስን መድኃኒትነት ነግሯቸዋል ሉቃ ሐዋርያትም የጌታቸውን መድኃኒትነት ሲመሰክሩ «መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና» በማለት የክርስቶስን ብቸኛ መድኃኒትነት ይገልጻሉ ሐዋ ሳምራዊቷ ሴት ስለ ክርስቶስ የነገረቻቸው የሰፈሯ ሰዎች «እርሱ በእውነት ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት እንደሆነ እናውቃለን» ብለዋል ዮሐ ከዚህም በተጨማሪ የሚከተሉትን ጥቅሶችም ይህንኑ ያስረዳሉ ሐዋ ሐዋ ሮሜ ፊሊ ጴጥ ለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ስለ ኢየሱስ ክርሰቶስ አምላክነት ነቢያት ሐዋርያትና ጌታችን ራሱም በስፋት የመሰከሩ ሲሆን ለአብነት ያህል የሚከተሉትን እንመልከት ኢሳ «ሕፃን ተወልዶልናልና ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል» ዮሐ «እኔና አብ አንድ ነን» ሮሜ «ክርስቶስ በሥጋ መጣ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው አሜን» ቲቶ እርሱም የታላቁ አምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን» ጴጥ «በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ» ዮሐ «እርሱም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው» ዝዛላገሆፀርኪ ሪዕይ « ፊተኛውና መጨረሻው ህያውም እኔ ነኝ» እነዚህንና ሌሎችን መሠረት በማድረግ ቤተክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንደሆነ ታምናለች ትመሰክራለች ሐ ጌታችን ኢየሱስ ከርስቶስ እግዚአብሔር ነው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርነት የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት የመሰከሩ ሲሆን አባቶቻችንም አምልተውና አስፍተው አስተምረዋል ቅዱስ ዮሐንስ ምስጢረ ሥጋዌን በተናገረበት አንቀጽ «ቃልም እግዚአብሔር ነበር ቃልም ሥጋ ሆነ» ብሎአል ዮሐ ዳግመኛም ንጉሥ ዳዊት ስለ ክርሰቶስ ዕርገት በዘመረበት መዝሙሩ «ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ ወእግዚእነ በቃለ ቀርን እግዚአብሔር በመለከት ድምጽ ዐረገ ብሎአል መዝ ቅዱስ ሉቃስም ግብረ ሐዋርያትን ሲጽፍ በዝ ደሙ የዋጃትን የአግዚአብሔርን ቤተክርስቲያን ትጠብቋት ዘንድ በማለት ደሙን በቀራንዮ ያፈሰሰው ኢየሱስ ክርስቶሰ እግዚአብሔር እንደሆነ መስክሯል ቅዱስ ቄርሎስም «እስመ እግዚአብሔር ውአቱ ወአኮ ገብር ወተለዐለ ኅበ ስብሐተ እግዚአብሔር ወዳዕሙ ነሥአ አርአያ ገብር እንዘ ሀሎ በዱ ፅሪና ምስለ አብ ወኢኮነ ሰብአ ወእምዝ ረከበ ብዕለ መለኮት» «እርሱ እግዚአብሔር ነውና ተገዥ ሆኖ ኖሮ ወደ እግዚአብሔርነት ክብር የደረሰ አይደለም ከአብ ጋር በአንድ ትክክልነት ሳለ የተገዥ ባሕርይን ነሣ እንጂ መለኮት ሰው ሆኖ ኋላ ክብርን ያገኘ አይደለም» ብሎአል ስለዚሀ ሐዋርያት እንዳስተማሩት ሊቃውንትም እንደመሰከሩት ቤተክርስቲያናችንም እንደምታምነው ኢየሱሰ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው መ ጌታችን ኢየሱሰ ክርስቶስ ፈጣሪ ነው። መላእክት ከእግዚአብሔር እየተላኩ ሰውን ይራዱ ነበር ከዚህም በተጨማሪ የሰውን ጸሎት ወደ እግዚብሔር ያደርሱ ያደርሳሉ ያማልዱም ነበር ነገር ግን የአዳምን እዳ ማስወገድ አልቻሉም መዝ ዘካ መሣ ዳን ዳን ነቢያት የእግዚአብሔርን ቃል ለሕዝቡ የሕዝቡንም መልእክት ወደ እግዚአብሔር ያደርሱ ነበር ከዚህም ውጪ አንገታቸውን ለሰይፍ ጀርባቸውን ለጅራፍ ሰጥተው ሰማዕት ሆነዋል ከአቤል ጀምሮ እስከ በራክዩ ልጅ እስከ ዘካርያስ ድረስ የነቢያት ደም እንደ ጎርፍ ፈሷል ሆኖም ግን ነቢያትም ቢሆኑ የአዳምን እዳ ለመክፈል አልቻሉም ኢሣ ሕዝ ኢሳ በሕገ ኦሪት ይሰዉ የነበሩት በጎች ፍየሎች ዋኖሶችና ርግቦች ወዘተ መስዋዕቶች ለጊዜው የሰውን ኃጢያት ያስተሰርዩ እንጂ የአዳምን እዳ ለመክፈል አልቻሉም ነበር ዝዛላገሆፀርኪ በአዳም የፈረደበት እግዚአብሔር ነው እንደሚያድነውም ቃል የገባለት እግዚአብሔር ነው ከዚህም ውጪ አዳም የነበረበትን አዳ የመክፈል አቅም ሥልጣን ያለው ብቸኛ አካል እግዚአብሔር ብቻ ነው ነገር ግን የአዳምን እዳ መክፈል ያለበት አዳም ነው ቢሆንም ግን አዳም እዳውን ለመክፈል ከአቅሙ በላይ ነበር ስለዚህ አዳም እንዲድን የግድ እግዚአብሔር ሰው መሆን ነበረበት በዚህም መሠረት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአዳምን ሥጋ ተዋሕዶ ሰው ሆነ በቤተ ክርስቲያናችን ትምህርት ተዋሕዶ ስንል ሥጋዊ አካል ከመለኮታዊ አካል መለኮታዊ አካል ከሥጋዊ አካል ሥጋዌ ባሕርይ ከመለኮታዊ ባሕርይ መለኮታዊ ባሕርይ ከሥጋዊ ባሕርይ አንድ ሆነ ማለታችን ነው ይህም ማለት ጌታችን ከሁለት አካል ከሥጋዊ አካልና ከመለኮታዊ አካል አንድ አካል ከሁለት ባህርይ ከሥጋዊ ባህርይና ከመለኮታዊ ባህርይ አንድ ባህርይ ሆኗል ማለት ነው ይህ ተዋሕዶ በተአቅቦ በመጠባበቅ ማለትም ሁለቱ ባህርያ ሳይጠፉ ነው ቤተ ክርስቲያናችንም የአካልንም የባህርይንም ተዋሕዶ እንደሚከተለው ታስተምርማለች ያላሳል ታዎእዶ የቤተ ክርስያናችን መሠረተ እምነት ከሆኑት ትምህርቶች መካከል አንደኛው የሥጋዊ አካልና የመለኮታዊ አካል ተዋሕዶ ነው በምስጢረ ሥላሴ ትምህርት ሥላሴ በአካል ሦስት እንደሆኑ አንማራለን ለእያንዳንዳቸውም ፍፁም መልክዕ ፍጹም ገፅ ፍጹም አካል እንዳላቸው እናውቃለን መለኮታዊ አካል ግን የማይታይ የማይዳሰስ የማይጨበጥ ረቂቅ ነው በሌላ በኩል ሥጋዊ አካል ግዙፍ የሚታይ የሚዳሰስ እንደሆነ እናውቃለን በቤተ ክርስቲያን ትምህርት የእነዚህ የሁለት አካላት የሥጋዊ አካልና መለኮታዊ አካል ተዋሕዶ የአካል ተዋሕዶ ይባላል ይህንንም መጻሕፍት በምልዐትና በስፋት ይመሰክራሉ ጌታችን ከአይሁድ ጋር በተከራከረበት ምዕራፍ «እውነት እውነት እላችኋለሁ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ አላቸው» ዮሐ በዚህ ዐረፍተ ነገር አብርሃም ሳይወለድ ጌታ እንደነበር ቢናገርም ጌታችን በሥጋዊ አካል ከተገለጠ ገና ሃምሳ ዓመት እንዳልሞላው አይሁድ ተናግረዋል። ሚጠት ማለት መመለሰ ማለት ሲሆን ማየ ግብፅ የግብጽ ውኃ አስቀድሞ ውሃ በመቀጠልም ደግሞ ደም ከዚያም ተመልሶ ውሃ እንደሆነ እንዲሁ ደግሞ በትረ ሙሴ አስቀድሞ በትር ዝዛላገሆፀርኪ በኋላም እባብ በመቀጠልም ተመልሳ በትር እንደሆነች መለኮትም አስቀድሞ መለኮት ከዚያም ሥጋ በኋላም ተመልሶ መለኮት እንደሆነ የሚናገሩ አሉ የሚጠት ትምህርት ብዙም ከውላጤ ያልተለየ በመሆኑ ከላይ የተናገርናቸው ነገሮች በሙሉ ለእነዚህም ይሠራሉ ከዚህም በተጨማሪ መለኮት ከሀሊ ኩሉ እንደመሆኑ መጠን ሥጋ መሆን ቢችልም ሥጋ ግን ወደ መለኮትነት የመመለስ ስልጣን የለውም ይህም የሚጠት ትምህርት እርስ በራሱ የሚጣላ መሆኑን ያመለክታል እኛ ግን ጌታችን በተዋሕዶ ሰው እንደሆነ እናምናለን እንበለ ህድረት የህድረት ትምህርትን ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተማረው የቁስጥንጥንያው ሊቀ ጳጳስ መናፍቁ ንስጥሮስ ነው ንስጥሮስ «እመቤታችን የወለደችው አምላነክነት የሌለው ሰው ብቻ ነው» ይላል «ኋላ ግን ሲጠመቅ የአብ ልጅ መጥቶ አደረበት በዚህም የጸጋ አምላክነትን አገኘ» በማለት የህድረትን ምንፍቅና አስተማረ ህድረት ማለት ሰይፍ በሰገባው ዳዊትም በማህደሩ እንደሚያድር እንዲሁ መለኮት በሥጋ እንዳደረበት የሚናገር ኑፋቄ ነው ነገር ግን ጌታችን ከመጠመቁ በፊት አምሳክ እንደሆነ የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱሰ ክፍሎች አሉ «ሕፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ » ኢሳ ቅዱስ ገብርኤልም «እርሱም ታላቅ የልዑል ልጅ ይባላል ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም» በማለት ከጥምቀት በፊት አምላክ መሆኑን አብስሯል ሉቃ መጥመቁ ዮሐንስም በማኅጸን ሆኖ ለጌታ የአምልኮት ስግደት ለእመቤታችን የፀጋ ስግደት በመስገድ ጌታችን እንኳን ከመጠመቁ ከመወለዱ በፊት አምላክ መሆኑን በተግባር አሳይቷል እናቱ ቅድስት ኤልሣቤጥም «የጌታዬ እናት» ሉቃ በማለት እመቤታችን ወላዲተ ሰብእ ሳትሆን ወላዲተ እግዚእ ወላዲተ አምላክ እደሆነች ተናግራለች ሰብአ ሰገልም ከምስራቅ በመምጣት ለተወለደው ሕፃን ሰግደዋል እንበለ ቱሳሔ ያለመቀላቀል ቱሳሔ ማለት መቀላቀል ማለት ነው እንደ ማርና እንደ ውሃ እንደ ቡናና እንደ ወተት ማለት ነው ማርና ውሃ ሲቀላቀሉ ውሃው ማሩን አሟምቶ ማሩም ውሃውን ያጣፍጠዋል እንዲሁ ደግሞ ቡናና ወተት ሲቀላቀሉ ቡና ወተቱን አጥቁሮ ወተቱም ቡናውን ያነጣዋል ጣዕም ማዕከላዊ መልክዕ ማዕከላዊ ይሆናል በቱሳሔ ትምህርት ዝዛላገሆፀርኪ መለኮት ከሥጋ ጋር ተቀላቅሏል ማርና ውሃ ሲቀላቀሉ ሁለቱም ባህርያቸውን ለቀው መካከኛ ብርዝ እንደሚገኝ እንዲሁ ደግሞ ቡናና ወተት ሲቀላቀሉ ሁለቱም ባህርያቸውን ለቀው መካከለኛ ማኪያቶ እንደሚሆኑ በቱሳሔ ትምህርት መለኮትና ሥጋ ባህሪያቸውን ለቀው መካከለኛ ነገር ተፈጥሯል የሚሉ ናቸው ይህ ግን ከብዙ ነገሮች አንጻር ስህተት ነው የመጀመሪያው ከመዳን ትምህርት አንፃር ሲሆን ሰውን ሊያድነው የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ እንጂ መካከለኛ ነገር አይደለም በእግዚአብሔርና በአዳም መካከል ያለ ፍጡር አዳምን ማዳን ቢችል ኖሮ ነቢያት ይልቁንም ደግሞ መላእክት በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ሆነው አዳምን ባዳኑት ነበር ከዚህም ውጪ መለኮት ለቅፅበት ያህል እንኳ ባህርይውን አለቀቀም ሥጋም እንዲሁ ቱሳሔ ካልን ግን እግዚአብሔርን ከእግዚአብሔርነቱ እንደማዋረድ ነው በቤተ ክርስቲያን ትምህርት ግን ጌታችን ሰው የሆነው እንበለ ተሳሔ ያለመቀላቀል በተዋሕዶ ነው እንበለ ቡዐዴ ያለመወዳጀት ቡዐዴ ማለት መወዳጀት የወዳጅነት ማለት ነው። እንደ ዛቢያና እንደ ምሣር ዛቢያና ምሣር ሲያስፈልግ እንደሚገናኙ አለበለዚያም እንደሚለያዩ በቡዐዴ ትምህርት መሠረት «ለመለኮትና ለሥጋም እንደዚሁ ነው» የሚሉ አሉ ሌላው «በቡዐዴ ትምህርት መከራን የተቀበለው ሥጋ ብቻውን ነው ምክንያቱም ለመለኮት መታመም አይስማማውምና ይላሉ ይህም በቀጥታ ከድህነት ጋር ስለሚያጋጭ ጌታችን ሰው የሆነው እንበለ ቡዐዴ ያለመወዳጀት ለዘለዓለም እንደሆነ እናምናለን እንበለ ትድምርት ያለመደረብ ትድምርት ማለት መደመር መደረብ ማለት ነው ለትድምርት ትምህርት መሠረት ሰው ልብስ እደሚደርብ እንዲሁ በሥጋ ላይ መለኮት ተደርቧል የሚል ነው በመሰረቱ ለመለኮት በሥጋ ላይ መደረብ አይችልም ምክንያቱም ሥጋ እጅግ ደካማ ሲሆን መለኮት ግን ኃያል ነው ከዚህም ውጪ መለኮት በሥጋ ላይ የመደረብ ባህርይ የለውም ይህም ጌታችን ሰው የሆነው እንበለ ትድምርት መሆኑን ያሣያል ዝዛላገሆፀርኪ በቤተ ክርስቲያናችን ትምህርት እግዚአብሔር ሰው የሆነው እንበለ ውላጤ እንበለ ሜጠት እንበለ ህድረት እንበለ ቱሣሔ እንበለ ቡዐዴ እንበለ ትድምርት በተዋሕዶ በተአቅቦ በመጠባበቅ ያመጠፋፋት ነው ዝዛላገሆፀርኪ አንድ ባህርይ በርበ እከ የምስራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ከ ከህርከ የሚባሉት የኢትዮጵያ የግብፅ የህንድ የአርመን የሶርያ አብያተ ክርስቲያናት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተዋህዶ ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ መሆኑን ያምናሉ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፋዊቷ ቤተ ክርስቲያን ለሁለት የተከፈለችበት ዋናው ምክንያት የአንድ ባህርይ እና የሁለት ባህርይ ትምህርት ነው ባሕርይ ሳንል የመለኮትና የሥጋ ባሕርይን ማለታችን ነው የመለኮት ባሕርይ ምሉዕ ረቂቅ ኃያል ባዕድ ሕያው ወዘተ ሲሆን የሥጋ ባሕርይ ደግሞ ውሱን ግዙፍ ድኩም ነዳይ መዋቲ ወዘተ ነው በ ዓም በተደረገው የኬልቄዶን ጉባኤ በሮማው ፖኘ ሊዮን ሁለት ባሕርይ በሚል ደብዳቤ የተመሩት የቁስጥንጥንያና የሮም አብያተ ክርስቲያናት የሁለት ባህርይ የሚል አዲስ አሳብ በማምጣት ኑፋቄ ሲያቀርቡ የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ ዲዮስቆሮስና ተከታዮቹ በተዋህዶ አንድ ባህርይ ብለው ጉባኤውን ጥለው ወጥተዋል የቤተ ክርስቲያን አባቶችም ይህንን ጉባኤ ጉባኤ ከለባት የውሾች ጉባኤ በማለት ይጠሩታል ኦርቶዶክሳዊያን ክርስቲያኖች በአንድ ባህርይ የሚያምኑት ከሁለቱ ባሕርያት የአንዱን የክርስቶስ ባህርይ ክደው አይደለም በሁለቱ ባህርያት የባሕርየ የመለኮትና የባሕርየ ሥጋን ተዋህዶ በማመን እንጂ ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስን የሰውነት ባህርይም ሆነ የአምላክነት ባህርይ አትክድም ነገር ግን ጌታችን በተዋህዶ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ እንደሆነ ታምናለች የጌታችንን የባህርይ ተዋህዶ መላእክት መጥምቁ ዮሐንስ እግዚአብሔር አብ ሐዋርያት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን መስክረዋል ይህንንም አንድ በአንድ እንመለከተዋለን ዝዛላገሆፀርኪ የመላእክት ምስክርነት መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ እመቤታችን ለብስራት በተላከበት ወቅት ስለምትፀንሰውና ስለምትወልደው ልጅ «በያቆብ ቤትም ላይ ለዘላለም ይነግሳል ለመንግስቱም መጨረሻ ያለውም» ብሎአታል ሉቃ መፀነስና መወለድ የሰው ባህርይ ሲሆን ፍፃሜ የሌለው የመንግስት ባለቤትነት ደግሞ የአምላክነት ባህርይ ነው የቅዱስ ገብርኤል ብስራት ሁለቱ ባህርያት እንደተዋሀዱ ያመለከታል ዳግመኛም የጌታን ልደት ለእረኞቹ ያበሰረው መልእክ «አትፍሩ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋል» ብሏቸዋል ሉቃ ይህም በዳዊት ከተማ በሥጋ የተወለደው የማርያም ልጅ የመለኩትን ባህርይ እንደተዋሀደ ያመለክታል ቅዱስ ያሬድም ስለመላእክት በተናገረበት ድርሰቱ «ወሶበ ርእዩ እግዚኦሙ ዘአስተጋብአ ከሩሎ ፍጥረታተ እንዘ ይነብር ውስተ ኅፅንኪ ወዘይሴሲ ለኩሉ ፍጥረት ይጠቡ ሐ ከመ ሕፃን ኀሠሥዎ ውስተ አርያም ወበህየ ረከብዎ ምስለ አቡሁ ወመንፈስ ቅዱስ ከመ ትካት» «ፍጥረትን ሁሉ የሚመግብ ጌታ በብብትሽ ተቀምጦ ጡትሽን እንደ ሕፃን ሲጠባ ባዩ ጊዜ በአርያም ፈለጉና በዚያም እንደ ቀድሞው ከአባቱና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አገኙት» አንቀጸ ብርሃን በማለት በቤተልሄም የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ ባህርይ እንደሆነ መላእክት መስክረዋል የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቁ ምስክርነት ስለ ብርሃን ይመሰክር ዘንድ መጣ የተባለለት ቅዱስ ዮሐንስ በስብከቶቹ ሁሉ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አንድ ባህርይነት መስክሯል ይህንንም ለአይሁድ ሲናገር «እኔም አይቼአለሁ እርሱም የእግዘብሔር ልጅ እንደሆነ መስክሬአለሁ» ብሏል ዮሐ ይሄም በዮርዳኖስ የተጠመቀው የእግዚአብሔር አብ የባህርይ ልጅ የሥጋን ባህርይ የተዋሀደው መሆኑን ልብ ይሏል ዳግመኛም ቅዱስ ዮሐንስ ጌታችንን ከማጥመቁ አስቀድሞ እኳ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተ ወደ እኔ ትመጣለህን። » ብሎ የራሱን ታናሽነትና ዝዛላገሆፀርኪ የክርስቶስን አምላክነት ይልቁንም ሥጋን የተዋሀደ መለኩትን ማጥመቅ እንደማይችል በትህትና ተናግሯል አባቶቻችንም መለኩትን የተዋሀደ ሥጋን ያጠመቀው ቅዱስ ዮሐንስን መጥምቀ መለኩት የሚል ቅጽል ስም ሰጥተውታል የእግዚአብሔር አብ ምስክርነት እግዚአብሔር አብ ስለ ልጁ የባህርይ ተዋህዶ ሲመሰክር «በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው» ብሎአል ማቴ ይህም በዮርዳኖስ የተጠ መቀው የማርያም ልጅ የአብ ልጅ መሆኑን ተናግሯል ዳግመኛም በደብረ ታቦር ተራራ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን በገለፀ ጊዜ «የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት» ብሎአል ማቴ «ወልደ አብ ወልደማርያም» እንደሆነ የመሰከረው ራሱ እግዚአብሔር አብ ነው በዚህም ምስክርነቱ የአዳም ልጅ የሆነው ወልደ ማርያም በተዋህዶ ስለከበረ ወልደአብ እንደተባለ ያሥረዳል የሐዋርያት ምስክርነት ጌታችን ከዋለበት የዋሉት ካደረበት ያደሩት ሐዋርያት ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ባህርይ እንደሆነ በስፋት መስክረዋል የሥጋዌን ምሥጢር በምልዐት የፃፈው ቅዱስ ዮሐንስ በመልእክቱ «ስለ ሕይወት የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን ሕይወት ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን» ብሏል ኛ ዮሐ ቅዱስ ዮሐንስ ያየው የተመለከተው የዳሰሰው የማርያምን ልጅ ቢሆንም የመለኮትን ባህርይ ስለተዋህዶ «የህይወት ቃል» በማለት ጠርቶታል ቅዱስ ጳዉሎስም «ጠላቶቹ ሳለን እግዚአብሔር በልጁ ሞት አዳነን» ብሏል ሮሜ ይህም በቀራንዮ ደሙን ያፈሰሰው የሥጋን ባህርይ ባህርይው ያደረገው የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ያመለክታል።