Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የቤቱን ፎቅ እንደ ወጣ በድንጋጤ እንደ በድን ፀጥ ብሎ ቀረ። ወደ ቤቴ ስመለስ» በሚል ርእስ ዳኒ የሣለውን ሥዕል የያዘ ነው። የአኔት ሴት አያት ለጥቂት ጊዜ አለቀሱ። ምክንያቱም ከእነ አኔት መምጣት ጋር ተያይዞ የሚከናወን ብዙ ሥራ አለ። መጩጩመኗድ መል «ወደ ከብቶቹ በረት ሂድና ደብዳቤውን ለእነ ዳኒ አባት ስጠው ሉሲየን። ትምህርት የሌለበት ፅለት ነው። ደስ የሚል የፀደይ ማለዳ ነው። ከአንድ ዓመት በፊት ዳኒ ከወደቀበት ዕለት እንደሚለይ ሉሲየን አስታወሰ። እነዳኒ እርቀው እንዲሄዱ ምክንያት የሆነውና ጥፋተኛው እርሱ ነው።
በጣም ጥሩ ሥራ ነው» አሉ ሽማግሌው። በዚህ ጊዜ አኔት ቤት አቅራቢያ ካለው መንታ መንገድ ላይ ደርሷል። ዳኒ አቀርቅሮ አንድ ነገር ይመለከታል። መጥፎ ልጅ ነው» አለች አኔት ቆጣ ብላ። » አለ ዳኒ። » አለች አኔት። «ቤቱ ውስጥ ሰው የለ ይሆናል» አለች አኔት ግማሽ እንቅልፍ ውስጥ እያለች። ዳኒ ደግሞ አኔት ላይ ደገፍ በማለት ሽቅብ ዐይን ዐይንዋን እያየ «አኔት ለመተኛት እፈልጋለሁ» አላት በሚያሳዝን አነጋገር። «ለምን ዳኒ። ከጥቂት ጊዜ በኋላ ዐይኖቹን ገለጠና «አኔት። «ወይ» አለች አኔት። ወደ አንድ ሰው ቤት ሄዶ የተዘጋ በር በማንኳኳት ጊዜ በሩ ባይከፈት የሚፈጠረውን ስሜት ለመጀመሪያ ጊዜ ተገነዘበች። እንግዲህ አኔት ልብና ሕይወት በር ላይ ለረጅም ጊዜ ቆሞ ይጠብቅ የነበረው ጌታ ኢየሱስ ገብቷል። አይደለም እንዴ ሉሲየን። «አዎ» አለ ሉሲየን ዝግ ብሎ። መጽሐፍ ቅዱሴን አቀብዬኝ አኔት» አሉ ሴት አያቷ። ምዕራፍ ሃያ ሉሲየን አንድ አሳብ አለው ሉሲየን ዝግ እያለ ወደ ተራራማው አካባቢ በመውጣት ላይ ነው። አኔት ሉሲየን ከአሁን አሁን «ኣአዎ የአኔት መጽሐፍ ነው» ይላል ብላ በስጋት ትጠብቀው ነበር። ምክንያቱም አኔትና ሉሲየን ምንም እንኳን ፀባቸውን በእርቅ ቢፈቱም ዳኒ አሁንም ሽባ ነው የቀድሞ እግሮቹን የሚመልስለት የለም። አኔት ለረጅም ጊዜ ዝም ብላ ከቆየች በኋላ «አያቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ልቤ እንዲገባ ብጠይቀው ሉሲየንን እንድወደው እንደሚያደርገኝ ነግረሽን ነበር። » አለ ሉሲየን። ስለዚህ ስለ ዳኒ መጨነቅህን ተው ሉሲየን። ዝም አለ ሉሲየን። ማሪዬ ዶክተሩ ጥሩ ሰው ነው ብላለች። ሉሲየን በጣም ሳይርቅ ሽማግሌው «ሉሲየን። ይበቃል ግን ሉሲየን ገና ልጅ ነው የአኔት አባት ደግሞ ወፍራምና በበረዶ መንሸራተቻ በመሄድ ክከሉሲየን ይልቅ ይፈጥናሉ። » አሉ ዶክተሩ። ዶክተሩ ሉሲየን እጠገብ ቁጭ ብለው ልጁ ያን ሁሉ ገንዘብ እንዴት አገኘው። ሰው ሁሉ የሚያወራው ስለ ሉሲየን ነበር። ዶክተሩ ሲገቡ አኔትና ዳኒ ሴት አያታቸውን አየት አደረጉና በትሕትና ብድግ አሉ። የእነ ዳኒ ሴት አያት የሚደረገውን ነገር ሁሉ በጥንቃቄ ሲመለከቱ ቆይተው ወደ አኔት ዘወር አሉና «አኔት ሻይ አፍዬና ከብስኩት ጋር አቅርቢ» አሉ። ሴት አያቱ ናቸው ጥሩ አድርገው በወር አንድ ጊዜ የሚጋግሯቸው። ዶክተሩ በፍጥነት ሌላ መላ መፈለግ ያለባቸው መሆኑን ተረዱ ወደ አኔት ሴት አያት ዘወር አሉና «ይህች ልጅ ሕፃናትን መጠበቅ ትችላለች። » «ሉሲየን አይደለሁም» አሉ ዶክተሩ በቀስታ። ሉሲየን ለጥቂት ጊዜ ዝም አለ። አኔት ስለምትሄድበት ቤት ሁኔታ እዚያ ስለምታክናውነው ሥራ እና ዳኒ ድኖ ማየቱ በጣም መልካም ስለ መሆኑ ነገሯት። ባቡሩ ገና ሸለቆው አካባቢ እንደ ደረስ ነው ዳኒ እንዲያ የሆነበትን ምክንያት አኔት የተገነዘበችው። «አንድ ብቻ ነው አኔት» አለ በፍርሃት። «ዳኒ» አለች አኔት በድንጋጤ «በጣም በጣም መጥፎ ልጅ ነህ። አብዛኛዎቹ ልጆች እንቅልፍ ወስዷቸዋል አኔት ግን ዳኒ አጠገብ ተቀምጣለች። «ጥሩ ቀን አይደለም ዳኒ። » «ለምን ዳኒ። በየቀኑ መጽሐፍ ቅዱሱን በማንበብና በጸሎት ወደ ኢየሱስ በቀረበ መጠን ከቁጣና ከስንፍና የጠነክረ ፍቅር ስለአደረበት በጣም ጥሩ ልጅ ሆነ ከትምህርት ቤት መልስ ሁልጊዜ ወደ እነ እኔት ቤት በመሄድ በጽዳት ሥራ ሴት አያታቸውን ያግዛቸዋል። «ብዙ ጊዜ ወደዚህ እመጣለሁ ሉሲየን። በመሄጃዋ ዋዜማ ምሽት እኔና አኔት የተነጋገርነው ስለ ፍጹም ፍቅር ነበር» አለ ሉሲየን ፈጠን ብሎ። ይህ ከሆነ በኋላ ብዙም ሳይቆይ አንድ ቀን ሉሲየን ለአኔቴ ሴት አያት የመጣላቸውን ደብዳቤ ከፖስታ ቤት አውጥቶ ሊሰጣቸው ሮጠ። የአኔት ሴት አያት ለጥቂት ጊዜ አለቀሱ። ከአንድ ዓመት በፊት ዳኒ ከወደቀበት ዕለት እንደሚለይ ሉሲየን አስታወሰ። ዳኒ መዳኑን አኔት ብትገልጥም ሉሲየን ማመኑ ቸግሮታል።