Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምኛትና ሐሳቤ አገሩን ወዳድ የሆነው ኢትዮጵያዊ ትውልድ በመጠኑም ቢሆን ታሪኩን እንዲያ ውቅ ስማድረግ ነው። ቴዎድሮስም እግዚአብ ሔር ሁለት እጆች የፈጠረልሽ እንድትሠሪባቸው ነበር ። እያሉ ይዘፍኑ ነበር ። በ ዓም እኤአ በግንቦት ወር ጄክሲ ብላኬ አንድ ሪፖርት ስቢዱልፍ አስትላልፈው ነበር ። እሱ ግን ጮሌ ነው እንደማስበው ከሌላው የኑሮ ሕይወት ይልቅ ለው ትድርና ትግባር የሚስማማ ነው ። በጨዋታም በጣም ጥሩ ውጤት የሚያመጣ ልጅ ነው ። እንድ ጊዜ ለእረፍት ወደይ ዲሾዞንሻየር መጥቶ ሶስት ሳምንት ያህል በኖርዝኮት ቤት ሰንብቶ ነበር ።ብለው ነበር። ሐኪሙ ዶክትር ክሊፎርድ ከሌሎች ሐኪሞች ጋር ሆነው ያክሙታል።
የጐጃምና የሰሜን ጦርነት ደጃች ብሩ ጐሹ ደጃዝማች ውቤ ንግስ ደጃች ተድላ ጓሉ አቡነ ስላማ ወይዘሮ ተዋበች አሊ ፕላውዲን ዮሐንስ ቤል እና ደጃዝማች ንጉሴ የቴዎድሮስ ሰውነት ጠባይ ርሀ ራሄ ጭካኔ እና ፍርድ የአረቦች ጥንስስ ልማት ፈረንጆቹ ለምን ታሁሩ። ቴዎድሮስ ብዙ ጊዜ የቀረቡልን ጨካኝና ክፉ ሰው ሆነው ነው ። በኋለኛው ዘመን አጤ ቴዎድሮስ የተባሉት ካሣ አባታቸው አቶ ኃይሉ ወልደ ጊዮርጊሰ ይባላሉ ። ካሣ ወይም በኋለኛው ዘመን ቴዎድሮስ የተባሉት የኮሶ ሻጭ ልጅ መሆናቸውን እንዳንድ የውጭ አገር ፀሐፊዎች ጽፈዋል ። ካሣ በያጃቋች ክንፉ ቤት በነበሩበት ጊዜ አንድ ቀን ደጃች ሽ እንዳይወጣ ሥላሴ መነኮሳት አልጋዬ ከልጆቹ አንን ና። ደጃች ጐሹ ። ካሣ በግ ብሩ ጊዜ ጣምራ ሁለት ጦር በጭናቸው ላይ አድርገው ተቀምጠ ዋል ። ደጃዝማች ካሣ ድል አደረጉ ። ኣ ምዕራፍ ራስ አሊ እቴጌ መነን ደጃች ጐሹ ዘውዴ ራስ አሊ አሉላ ኢትዮጵያ በመሳፍንት አገዛዝ ሥር በነበሪችበት ጊዜ ራስ አሊ አንደኛው መስፍን ነበሩ ። ራስ ዶሪ ለስም መጠሪያ ያህል የሚቀመጡትን አጤ ሰለሞንን በግንብ አስቀም ጠው ሶስት ወር ከገዙ በኋላ የራስ ጉግሳ የልጅ ልጅ የሆኑት የአሉላ ልጅ አሊ ራስ ተብስው የምስፍንናውን ቦታ ያዙ። ፋ ራስ አሊ አሉላ በራስ አሊ የምስፍንና ዘመን የአንግሊዝ መንግሥት ከኢትዮ ጵያ መንግሥት ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ የዲፕሎማቲክ ግንኙነት የፈጠሩበት ዘመን ነበር ። ባንድ ጉዞ ሺ ወታደር አጅቧ ቸው ይጓዙ የነበሩት ራስ አሊ በእሁኑ ጊዜ አንድ ታማኝ አሽከር ብቻ ቀራቸው ። በዚህም ጦርነት ደጃች ማጠንቱ ድል ሆነው ሸሽተው ከደጃች ውቤ ዘንድ ገቡ። ደጃች ጐሹ ከልጃቸው ከደ ጃች ብሩ ጋር ሆነው አመዳሚት በተባለ ቦታ ላይ ጦርነት ገጠ ሙዋቸውና ራስ ዶረን ድል አድርገው መለሱዋቸው ። ደጃች ብሩ አልመጣም ብለው ሶማ አምባ ምሽግ ገቡ ደጃች ጐሹ ግን በፊት የማልኩትን መሀላዬን አላፈርስም ብለው ወደ ራስ እሊ ሔደው ተገናኙ ። ምዕራፍ የጐጃምና የፅሜን ጦርነት ወደ አላማችን ወደ ደጃች ካሣ ትረካ እንመለስና ካሣ አሁን ቆቀሩዋቸው ጠላቶች የስሜኑ ደጃች ውቤ የጐጃሙ ብሩ ጐሹ የሸዋው ኃይለ መለኮት ናቸው ። ደጃች ብሩም ስቀው ከዚያ በፊት በደጃች ካሣ ላይ የደረሰውን መጉላሳት ያውቃሉና ለካስ ተዘንብሏል ይሄ ሁሉ ጠጅ የሚል አንድ መስመር የግጥም ስንኝ ወደ ደጃች ካሣ ሳኩ ። ደብረ ፋራን ሲደርሱ ደጃች ብሩ ጐሹ ሸሽተወ ሔዱ ደጃች ካሣም ጐጃም ገብተው ሁሰት ወር ያህል ተቀምጠው የብሩን ሁኔታ ይከታተሉ ጀመር ደጃዝማች ብሩ ጐሹም ስንቃቸውን አዘጋጅተውና ይዘወ ሶማ ገቡ ። ደጃች ካሣም ተከታትለው በድብቅ አልባሶ ደረሱ ደጃች ብሩ በኩታይ ወዳጃቸው የሆነ አንድ ኦሮሞ ነበርና ደጃዝማች ካሣ የት እንደደረሱ ሰልለህ ንገረኝ ብለው ላኩ በት ። ደጃች ብሩ ይህን ሲሰሙ አገር ሰላም ነው ብለው ሲዝናኑ ደጃች ካሣ ድንገት ደረሱባቸው ። በተለይም የደጃች ብሩ ድል መሆን ዋና ምክንያት የሆነው የደጃች ብሩ ሠራዊት ከደጃች ካሣ በመሸሽ ጌታውን እየተከተፅቋ እገር ለአገር መዞሩ ሰልችቶት ነበርና ከካሣ ጦር ጋር ምንም ሳይዋጋ ግንቦት ቀን ጌታውን አስያዘ ። ደጃች ብሩ ያደጉት ራስ አሊ ቤት ነው ። አንድ ጊዜ ደግሞ ደጃች ካሣ ወደ ጐጃም ለመዝመት ማሰባ ቸው እንደተሰማ ደጃች ብሩ የሶማን ምሽግ እያጠናከሩ ያሠሩ ጀመር ። አባ ታቸው ደጃዝማች ኃይሰ ማርያም ይባላሉ ደጃች ውቤ በካሣ ሠራዊት ድል ሆነው እስከ ተያዙበት ድረሰ ለ ዓመት ያሀል ትግራይን በመልካም ሁኔታ እስተዳድረዋል ። እኝህ ታላቅ ሰው ደጃች ውቤ የጦር ወታደር አላቸው ። ይህም ሰው ጥሩ ወታደሮችና አንድ ሺ ያህል ጠመንጃ ያለው ነበር ። በጦርነቱ ድል ያገኙት ደጃች ውቤም ድል በማድረጋቸው ተደስተው ከድንኳናቸው ገብተው መዝናናት ሲጀምሩ ብሩ አሊ ጋዝ የተባለ የራስ አሊ ስው በግርግሩ መሀል ባይታወቅ ከጥ ቂት ወታደሮች ጋር ከደጃች ውቤ ድንኳን ገባ ። ወታደሩም ራስ አሊ ድል ሆነው ሸሹ ። ይልና አንድ ጊዜ ደጃች ውቤ ሞቱ ትብሎ ስለተነገረው ሁኔታ ሲገልጽ ውቤ ሞቱ የትባለ ጊዜ በቦታቸው ሰው እስኪ መረጥ ድረስ መሞታቸው ምስጢር ነው ትባላ ። ደጃች ውቤ የአጤ ቴዎድሮስ አማች ቢሆኑም መቅደላ ላይ ታስረው ቆይተው ሞቱ ። ደጃች ውቤ አገራቸውን ኢትዮጵያ የሚወዱ ታላቅ ሰው ነበሩ። ንኘ ምዕራፍ ን ግ ሥ ደጃዝማች ካሣ ደጃች ውቤን ድል ካደረጉ በኋላ በዚያው በየካቲት ወር ዓም አጤ ቴዎድሮስ ተብለው በደረስጌ ማር ያም ቤተክርስቲያን በጳጳሱ በአቡነ ስላማ እጅ ነገሱ ። አጤ ቴዎድሮስም ደጃች አርአያን ሽረው በምትካቸው ደጃች ካሣን ሾሙ ። በተለይም ከሽፍትነታቸው ጊዜ ጀምሮ ቴዎድሮስን ያገለግሉ የነበሩት አንድ ሺህ ያህል ወታ ይሮቻቸው ጥሩ ትዋጊዎች እንደነበሩም ይናገሬል እንደተባለው ሁሉ በመሣርያ በኩል የቴዎድሮስ ኃይል ተወ እስከ ሺ ወታደር እን ውዲን ደግሞ የአጤ ቴዎድሮስን በፃፈው ደብዳቤ የቴዎድሮስ ጦር ዳዳሪ የሌለው ነው ። የጐንደር ከተማ እይታ ትዮጵያን አንድ ለማድረግ አጤ ቴዎድሮስ ምንም አንኳን ኢትዮጵያን አንድ ለማድፈጠ አለ። ጋረድ በሸፈቱበት ጊዜ የእጤ ቴዎድሮስ ታማኝ ወዳጃቸውንና በኢትዮጵያ የእንግ ሊዝ መንግሥት ቆንሲል የነበረው ፕላውዲን ወደ እንግሊዝ አገር ስመሔድ ከቴዎድሮስ ተስናብቶ ጉዞ ጀመረ ። ከአጤ ቴዎድሮስ ሠራዊት መሀል ሰባኪዎች ወጥተው ከደጃች ንጉሴ ሠፈር በስውር ገቡ ። አንደ አለቃ ወልደ ማርያም መና ከእ ዝር በላላ ና ቆጥረው አይተው ይህቺስ ጥሩ ወርቅ ናት አሉ ው ቴዎድሮስ ባወጡት ጥሩ ወርቅ ተባለ ውም ጥሩነሽ መሆኑ ቀርቶ ምዕራፍ ደጃች ተድላ ጓሉ አቡነ ሰላማ ወይዘሮ ተዋበች አሊ ፕላውዲን ዮሐንስ ቤልና ደጃች ንጉ ተድላ ጓሉ ተድላ ጓሉ የራስ መርድ የልጅ ልጅ ናቸው ። በዚህም ጊዜ በደጃች ብሩ ላይ ራቦ አሊ ጦር ስላወጁባ ቸው የተድላ ጓሉ ጉዳይ ቀዘቀዘ። ቁ ደጃች ብሩ ከደጃች ካሣ ቴዎድሮስ ጋር ተዋግትው ድል ሆነው ሻት ያቸውን ተድላ ጓሉ ሲሰሙ ከዩደበቁበት ከደጀን ወጥተው ስደጃች ካሣ አሽከርነት ገቡ ። ደጃች ተድላ ድል አደረጉ ። የጅብላ ምሽግም ባለመሰበሩ ቴዎድሮስ በአገሩ ላይ ራስ እንግዳን ሾመው ጐንደር ገቡ ቅድም እንዳነበብነው ቴዎድሮስ ራስ እንግዳ ን ሽረው ጃም ራስ ውቤን ሾሙ። አጤ ቴዎድሮስም የደጃች ተድላን መረ ጋጋት ሲያውቁ በሐምሌ ወር ሌትና ቀን ገስግሰው አጅባራ ከሚ ባል ቦታ ላይ ደርሰውባቸው ደጃች ተድላ ለጥቂት ሲያመልጡ ሠራዊታቸውን ግን ቴዎድሮስ ፈጁባቸው ። ደጃች ተድላ ጓሉ ዓመት ገዝተው በ ዓም ሕዳር ቀን ሞቱ ። ራስ አሊና ደጃች ውቤ ጦርነት ተጋጥመው ራስ አሊ ድል ሲያደርጉ አቡነ ሰላማ ትማርከው ከራስ አሊ ዘንድ ቀረቡ ። ያንጊዜ ደጃች ውቤ ከራስ አሊ ጋር ታዐቀው በግዛታቸው ነበሩና አባ ስላማ እንደገና ትመልሰው ወደ ደጃች ውቤ ገቡ። አጤ ቴዎድሮስ ገና በሽፍትነት ሳሉ ራስ አሊን ድል ካደ ረጉ በኋላ የደጃች ካሣን ኃይል መበርታት ያዩት አቡነ ሰላማ ከደጃች ውቤ ዘንድ እንደሆኑ እኔን ብትቀበለኝ ቀብቼ አነግስሃለሁ እያሉ በምስጢር ይላላኩ ጀመር ። ደጃች ካሣም ደጃች ውቤን ድል ሲያደርጉ በቃላቸው መሠረት አቡነ ስላማ ደጃች ካሣን ቴዎ ድሮስ ብለው ቀብተው አነገሱ ። በዚህ ጊዜ አጤ ቴዎድሮስ ተናደው በአጠገባቸው የቆሙቱን ወታደርች በል በልልኝ ብለው አዘዙ ። ራስ አሊና ደጃች ካሣ በሚዋጉበት ጊዜ ፕላውዲን ታሞ ሰለነበረ ወደ እንግሊዝ አገር ለመሔድ ምጽዋ ነበረ ። ራስ አሊና ደጃች ካሣ በኋላ ቴዎድሮስ የመጨረሻውን ጦርነት በተጋጠሙ ጊዜ ቤል ከራስ አሊ ወገን በመሆን ተዋግ ቷል። ራስ አሊ ድል ሲሆኑም ጆን ቤል ካንድ ቤተክርስቲያን ውሰጥ ተደብቆ ሳለ ቴዎድሮስ ይህንኑ ሰምተው ምህረት አድርገ ወለት ወደ ቴዎድሮስ ገባ። ደጃች ውቤ ድል ሆነው ሲያዙ ደጃች ንጉሜጫ የአጐታቸውን የደጃች ውቤን ሥልጣን ለመያዝ ወራሽ ነኝ ብለው በቴዎድሮስ ላይ ሸፈቱ ። የእንግሊዝ መንግሥት ቀደም ብሎ በራስ አሊ የምስፍንና ዘመን በዲፕሎማቲክ ደረጃ ከኢትዮጵያ ጋር ወዳጅነት መሥርቶ ፕላውዲንን ቆንሲል አድርጐ በመሾሙ ለአገራቸው መንግሥት ይቆረቆሩ የነበሩት አባ ያዕቆብ የእንግሊዝ መንግሥት በኢትዮ ጵያ ያለውን ተፈላጊነት አስጥለው በምትኩ የፈረንሳይ መንግሥት እንዲሆን ያስቡ ነበርና ደጃዝማች ንጉዔ በቴዎድሮስ ፅይ ሸፍተው ሲነሱ የቴዎድሮስን መንግሥት ለመጣል የበለጠ ኃይል መያዝ አለብዎት ከፈረንሳይ መንግስት ጋር ግንኙነት ቢጀምሩ የፈፅጉትን ያህል የጦር መሣሪያ ማግኘት ይችላሉ ስላሉዋቸው ደጃዝማች ንጉሜ ለፈረንሳዩ ንጉሥ ናፖሊዮን ኛ ደብዳቤ ጸፉ። የኢጣሊያና የፈረንሳይ መንግሥታት ሁለቱም ከደጃች ንጉሴ ጋር ባደረጉት ውል የኢትዮጵያን ቀይ ባህር ዳርቻ መሬቶች ተከፋ ፍለው ቴዎድሮስ የሚጠፉበትን የጦር መሣረያ ለደጃች ንጉሴ ለመስጠትና ለማድረስ በሚዘጋጁበት ወቅት አጤ ቴዎድሮስ ቀደም ብለን እንዳነበብነው ደጃች ንጉሴን ድል እድርገው ቆራርጠው ጣሉዋቸው። የኢጣሊያና የፈረንሳይ መንግሥታት ሁለቱም ከደጃች ንጉሴ ጋር ባደረጉት ውል የኢትዮጵያን ቀይ ባህር ዳርቻ መሬቶች ተከፋ ፍለው ቴዎድሮስ የሚጠፉበትን የጦር መሣሪያ ለደጃች ንጉሴ ለመስጠትና ለማድረስ በሚዘጋጁበት ወቅት አጤ ቴዎድሮስ ቀደም ብለን እንዳነበብነው ደጃች ንጉሴን ድል እድርገው ቆራርጠው ጣሉዋቸው ። ቀደም ብለን እንዳነበብነው የደጃዝማች ክንፉ ልጆች መኩን ንና ይልማ የጐጃሙን ገዥ ብሩ ጐሹን ቸንቲ በር ከተባላው ሥፍራ በተዋጉ ጊዜ ያን ጊዜ ካሣ ይባሉ የነበሩት ቴዎድሮስ ከደጃች ከንፉ ልጆች ጋር አብረው ነበሩ ። የደጃች ከንፉ ልጆች ድል ሆነው ጦራቸው በተበታተነ ጊዜ የያኔው ካሣም አምልጠው አለፋ ላይ ካንድ ሰው ቤት ተደብቀው ወር ሙሉ መቀመጣቸውን እንብበናል። ኢትዮጵያን አንድ አድርጌ እገዛለሁ ያሉት ቴዎድሮስ በመጨረሻው ሰዓት የእንግሊዝ ጦር በመጣ ጊዜ ሰላምጌ ላይ ሆነው ወደአም ባው አመልክተው ግዛቴ ያ ብቻ ነው። ምንም እንኳን ኸንረ ዱፍተንእንደገለፀው በብረቱ መ ምከንያት ገና በውጥኑ ቴዎድሮስ ቢደሰቱም በዚያን ጊዜ የእንግሊዝ ጦር እስረኞቹን ለማስለቀቅ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው እየተባለ በሰፊው ይወራ ነበርና ቴዎድሮስ እየተበሳጩ ብዙ ሰዎችን ይገድሉ ጀመር ። ካሜሮን በመጣበት ጊዜ ቴዎድሮስ ደጃች ተድላ ጓሉን ለመውጋት እየፈለጉዋ ቸው ይዚዚሩ ስለነበር ጐንደር እልነበሩም ። ነበርና አጤ ቱዎድሮስ ዘንድ እየቀረበ ለራሱ ንግድ እፕዲያመ ቸው ከፈረንሳ መንግሥት ጋር ቢወዳጁ የጦር መሣሪያ የሚፈል ጉትን ያህል ግዛት ይችላሉ እያለ ይነግራቸው ስለነበር አጤ ቴዎድሮስ የሁለቱንም መንግሥት ወዳጅነት ለመፈለግ አስ ብው ይሆናል ። ሌላውም ምክንያት ካሜሮን ኢትዮጵያ ውስጥ ገብቶ ሶስት ወር ያህል ከቆየ በኋላ ከእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከሩ ሴል ዘንድ ፌብሩዋሪ ቀን ዓ ም የተጻፈ ደብዳቤ ሠጣለት ስቴዎድሮስም በተጸፈው የስላምታ ደብዳቤ ላይ አድራ ሻው ለክቡር ቴዎድሮስ የሚል ስለነበር ምናልባትም ቴዎድ ሮስ የእንግሊዝ ንግሥት ንጉሥነታቸውን አውቀው ንጉሥ ቴዎ ድሮስ እያሉ ሲጽፉ እንድ የበታች ሚኒስትር ለክቡር ብሎ በመጸፉ ቴዎድሮስ ቂም በመያዛቸው ሊሆን ይችላል ። ጥር ቀን ዓም በጌምድርንና ዳሞትን ከሚያዋስነው ቦታ እኩለ ቀን ላይ ሲደርሱ ራስ እንግዳ ብዙ ሰው ይዘው አቀባበል አደረጉላቸው ። ጮ አጤ ቴዎድሮስ ለንግስት ቢከቶሪያ ደብዳቤ የጻፉ ዕለት ራሳ ምም ለእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒበቴር አንድ ደብዳቤ ጸፈ። አንድ ቀን በስኔ ወር ማለቂያ ገደማ እጤ ቴዎድሮስ በጋፋት የሚሠራውን ሥራ ለማየት ወደ ጋፋት ሔዱ። ሙ አጤ ቴዎድሮስም ቢሆኑ በዚህ ውጊያ ጊዜ ሊገዶሉ ነበር ። እኔ ቴዎድሮስ ። በዚህ ጊዜ ቴዎድሮስ አጠገብ የነበረ ጋሻ ዣግሬአቸው አቶ አማረ ጃንሆይ ። ከዚህ ጊዜ ቀደም ብሎ የእንግሊዝ ጦር መቅደላ ኮረብታ ላይ ወጥቶ ነበር። ጐጃሙ ደጃች ብሩ ጐሹ ከሁለት ወንድሞቻቸው ጋር ዓመት የታሠሩ የየጁው ባላባት ፋሪስ አለ የደጃች ውቤ ልጅ ካሣ ውቤ የኢዱ ልጅ ጓንጉል ። አጤ ቴዎድሮስ ራቅ ካለ ቦታ በሚሔዱበት ጊዜ ከሚስታቸው ይልቅ ለወይዘሮ የተመኙ የፍቅር ደብዳቤ ይፅፉላቸው ነበር ። ምዕራፍ እቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ልጅ አለማየሁ ቴዎድሮስ አቴጌ ጥሩ ወርቅ የሰሜን ገዥ የነበሩት የደጃች ውቤ ልጅ ናቸው። አለማየሁ ደብረ ታቦር ከተማ በ ዓም ሚያዝያ ቀን በጉወለደ ጊዜ አጤ ቴዎድሮስ ትደስተው መድፍና ጠመንጃ አስተኩሰዋል ።