Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በሚል ፍርሃት የእርሱን ነዢ ለማስታወስ የተጻፈ መጽሐፍ ነው ጃንደረባው ሊዘነጋ የማይገባ ታሪክ ያለው ኢትዮጵያዊ ነው እርግጥ ነው ዓለም እያጋነነች የምታወራው የጦረኞችን የቀማኞችን የተዋጊዎችን የእምቢተኞችን የአትንኩኝ ባዮችን ታሪክ ነው ከኢትዮጵያዊያንም ቢሆን ከጀግኖቻችን የሚበዙት የጦር ሜዳ እንጂ የሰላማዊ ሜዳ አይደሉም ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ለመጠመቅ ሰረገላውን አስቁሞ ወደ ውኃ ወርደው ተጠመቀ ፍትሓ ነገሥት አንቀጽ የ ኢትዮጵያዊው ይንደሪ የከክጣህች ትክክለኛ ሥፍራ በተመለከተ ብዙ ካርክሮች የሚደረጉ ሲሆን በወንጌላዊው ሉቃስ አተራረክ ከኢየሩሳሌም በስተደቡብ ወደ ሄብሮን በሚወስደው መንገድ ላይ ነው በዚህ ጎዳና ላይ ብዙ ምንጮች መገኘታቸው ነገሩን ያወሳሰበው ሲሆን የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊው አውሳብዮስ እ ላዊው » ጵያዊው ጃንደረባን ያጠመቀው ወንጌላዊው ፈልኣ ኢትዮ ቋጃ የመጀመሪያ ዲያቆ የሚል ጥያቄ ጣጥመቅ ይችላል ለዚህም ይመስላል አንዳንድ ጸሐፍት በሐዋርያት ጊዜ ዲያቆንም መደበኛ ሆኖ ያጠምቅ ነበር በኋላ ግን በቄስ ወይም በጳጳስ ብቻ እንዲሆን ተወስኗል ብለው ጽፈዋል ይሁንና ከፊልይስ ሌላ ዲያቆን ሆኖ ማጥመቅ የሚተቹ ሰዎች የነበሩ ስለመሆናቸው የዲዴድስቅልያው ትርጉም በቅዱስ ጳውሎስ አንደበት የተነገረው ይህንን ያሳያል ይህ ታላቅና መልካም የሆነ በመንፈስ ኃይል የነበረውና የሰማያት በር ተከፍተውለት ክርስቶስን በእግዚአብሔር ቀኝ ያየው እስጢፋኖስ ከዲቁና ማዕረጉ ገደብ ያለፈ አንዳች ነገር ግን ሲያደርግ አልታየም መሥዋዕትን ሊሠዋ አልሞከረም እጆቹን በሌላው መጽሐፈ ስንክሳር ዘሚያዝያ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቢቤት አዲስ አበባ ዓም ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ገጽ መጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ዮሐንስ የኢኦተቤ መሠረተ ሃይማኖትና የካህናት ተልእኮ ገጽ አልታየም የዲያቆንነቱን ሥርዓት እስከ መጨረፌ ዞ ም ላይ ቢ። ህዐ ከዐ ኣር ዘመአሉአመጳጺያክአሀቆ እፅመ ጻ ወንጌላዊ ፊልጾስ ሆይ ዲያቆን ስትሆን አጥምቀሃልና « እንደነርሱ ስላከበረህ ከሐዋርያት ጥቂትም አናሳንስህም መልክኣ ፊልኣስ አምላ ኪነዮአያዊው ነደባጻ ምሥጢአ ሜሮነ በቤተ ክርስቲያናችን ለመዳን ከሚያስፈልጉ ምሥጢራት የመጀመሪያው አንዱ ምሥጢረ ጥምቀት ሲሆን የሚከተለው ደግሞ ምሥጢረ ሜሮን ነው ይህን ምሥጢር የምንፈጽምበት ተን የእያንዳንዳችን የግላችን ፅለተ ጳራቅሊጦስ የሚውልበት ቀን እረኛው መድኃኔ ዓለም በበጎቹ ታያት የሚያደርግበህ ቀን ነው። ስለዚህም ይህ የዲፔኖክ ሥራ ፋይዳ ብዙ ነው።
ዲቆኻ ዋክ ኃይኬ መግቢያ ይህ መጽሐፍ ስለ አንድ ኢትዮጵያዊና አፍሪካዊ ሰው የአንድ ዕለት የመንገድ ላይ ገጠመኝ የሚተርክና የሚተነትን መጽሐፍ ነው ታሪኩን የጻፈለት ቅዱስ ሉቃስ ስለዚህ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ የጸፈልን ጥቂት አንቀጾችን ቢሆንም ይህ አጭር ገጠመኝ ግን ስለ ሰውዬው የፊት ማንነትና የኋላ ታሪክ የሚጠቁሙ ብዙ እውነታዎችን የያዘ የተቆለፈ ሳጥን ነው በሙያው ሠዓሊ የሆነው ወንጌላዊው ሉቃስ ምስል ከሳች በሆነ አጻጻፍ የጻፈልን በሰረገላ ላይ ተጀምሮ በሰረገላ ላይ የተጠናቀቀው የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ውብ ታሪክ ለመላው የአፍሪካ ክርስቲያን እጅግ የሚያኮራ የጌታችንን መስቀል ከተሸከመው ሊቢያዊ አይሁድ በመቀጠል የዓለም ጥቁር ሕዝብ በኩራት የሚያነሣው ታሪክ ነው በይሁዳም በሠማርያም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ ተብለው የታዘዙት ሐዋርያትና አርድዕት ስብከታቸውን «ሴም ድንኳን ከይሁዳና ሰማርያ የጀመሩ መሆናቸውን የሚተርከው የሐዋርያት ሥራ ሁለተኛው የወንጌል ብርሃን ተቀባይ ደግሞ ካም ሆኖ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ መጠመቁን ይተርካል ስለዚህ የጃንደረባው ታሪክ በጳውሎስ ስብከት ካመኑት የያፌት ወገኖች በ ው ራዎ የወንንሖን ችቦ የተቀበለው የካም ነገድ ሁሉ ፊታውራ ቀ ረ ሆኖ መታየቱን የሚያበሥሩ የመላው አፍሪካውያን ደስታ የሁነ ቃሪክ ሠ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በመ ተጽፎ የምናገኘው ኢትዮጵያዊ ነው ከእርሱ ቀድማ የየየ ገበብ ልታይ እንደሔደችው ንግሥት የሰሎሞንን መቅደስ ሊሳለም ሔዶ እውነተኛውን ሰሎሞን የዳዊት ልጅ ክርስቶስን ተላልሞ የተመለሰ ኢትዮጵያዊ ታሪክ ነው የሳባ ንግሥት ከሰሎሞን ልጅን ይዛ መጣች ይህ ጃንደረባ ግን ልጅነትን ይዞ መጣ ይህች አነስተኛ መጽሐፍ በጌታችን አንደበት ስለ ንግሥተ አዜብ እርስዋ በዚህ ትውልድ ላይ ተነሥታ ትፈርዳለች ከተባለ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባስ ምንኛ ይፈርድብን ይሆን። ሲል ሳይሆን ሲጠይቅ የተገኘ ትሑት ኢትዮጵያዊ ነው ከአፉ የተሰማ ብቸኛ ፉከራም እንዳልጠመቅ ማን ይከለክለኛል የሚል ብቻ ነበር ከብዙ ጀግኖች ከብዙ ባለታሪኮች የበለጠ ዋጋ ያላት ነፍሱን ያዳነ ሰው ታሪክ ነው ጃንደረባው ባኮስ ለመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ መጽሐፍ ቅዱስን ለመመርመርና ለመተርጎም ወደ ቅዱሳት መካናት መንፈሳዊ ጉዞን ለማድረግ በፖለቲካ ሥልጣን ላይ ሆኖም ሃይማኖትን ለመከተል ምሳሌ የሚሆን ሰው ነው በዚህ መጽሐፍ እንግዲህ የጃንደረባውን አጭር ታሪክ እንተነትናለን ከዚያ በፊት ግን የሁለት መምህራንን የመንደርደሪያ ጽሑፎች አስቀድማለሁ የጃንደረባው ንባብ ይሁንልን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ መንደርደሪያ አንድ ዓብረ ሐዋርያት ምዕዓ ላይ ታሪኩ ፉ ኢትዮጵያዊ የመንግሥት ባለሥልጣን ጃንደረባ በመንፈስ ቅዱለ ምሪት በሐዋርያዊው ዲያቆን ፊልዕስ ጥምቀተ ክርስትና እንደተፈጸመለት ያስረዳል« መጽሐፍ ቅዱስ የዚህን ጥሙቅ የኢትዮጵያ ንግሥት አዛዥና ጃንደረባ በገንዘብዋም የሠለጠነ ብሎ ኃላፊነቱን ሲገልጽ አንዳንድ የውጭ ጸሓፊዎች ከንግሥት ሕንደኬ ጋር በማገናኘት ስሙን ላካሳ ኢንዳ ብ ኢንዲካ ዐሐር ብለው ይጠሩታል። የጥንት ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች እና ሊቃውንት ለምሳሌ ቅዱስ ሄሬኔዎስ አውሳብዮስ ዘቂሳርያ ዮሐንስ አፈወርቅ ሰለዚህ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ እና ስላጠመቀው ቅዱስ ፊልስ በሰፊው ጽፈዋል። በረኸት ዑቐባጽዮን ጸሐፊና ተርጓሚ ኔ ጃግጾረቫ ነይባ ትርጉም ጃንደረባ የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ከአርባ ጊዜ በላይ የተጸፈ ቃል ነው ከብሉይ እስከ ሐዲስ በሁሉም ክፍለ ዘመናት ታሪኮች ውስጥ ጃንደረባዎች የነበሩ ሲሆን ስያሜው ወንዶችን ብቻ የሚመለከት ነበር ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ ጃንደረባ የሚለውን ቃል የሚጠቀምበት አገባብ እንደየታሪኩ ሁኔታ የተለያየ ነበር በአጠቃላይ በቃል በቃልም ሆነ በምሥጢራዊው የቤተ ክርስቲያናችን ትርጓሜ ጃንደረባ የሚለው ቃል ፍቺዎች በሚከተሉት አከፋፈሎች ማየት እንችላለን ሽ ጃንደረባ ማለት በግእዙ ሕጽው የሚል ሲሆን ቀጥተኛ ትርጉሙ በተሰለበ ስልብ ጎማዳ ሲል ኅጽወት ደግሞ መስለብ የሚል ትርጉም ተሠጥቶታል ይህ ፍቺ ደግሞ በግእዙ ቻ ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈባቸው ቋንቋዎችም ብ ትርጉም የሚሠጥ ቃል ነው ጠቢቡ ሲራክ ጃንደረባ ፈቃዱ ላይፈጸምለት ቆንጀ ዳጅ እንደሚወድ እንዲሁ ፍርድን ያደላ ዘንድ የሚወድ አለ በማለት የጃንደረባን ሩካቤ መፈጸም አለመቻል ለማይሳካ ከንቱ ምኞት ምሳሌ አድርጎ አስቀምጦታል ሲራ ቀጳዶቅያዊው ቀላህ ባስልዮስም በአንድ መልእክቱ ላይ ጃንደረባን ከሚደርስበት ሥነ ልቦናዊ መገለል ጋር ሲገልጸው በሴቶች መካከል ያለ ወንድ በወንዶች መካከል ያለ ሴት ብሎታል በእኛም ሀገር ጃንደረባ ነኝ ን በጌታው ብልት ይፎክራል የሚለው ሥነ ቃል ጃንደረባ የሚለው ቃል ለምን እንደሚውል ማሳያ ነው በጥንት ዘመን በእስራኤልም ሆነ በአሕዛብ ባሕል ውስጥ በነበረው የባሪያ ንግድ ሥርዓት ጃንደረቦችን በንብረትነት መያዝ ው በግሪኩ ዩኒኮስ በዕብራይስጥ ሳሪስ የሚል ሲሆን በሁለቱም ያገባብ ብልቱ የተሰለበን ሰው ለመግለጽ የሚውል ቃል ነው የኢትዮጵያ ሊቃውንት ጃንደረባውን ባኮስ እና አቤላክ በሚል ስም የሚጠሩት ሲሆን ባኮስ የሚለው ከግሪኩ ኒኮስ ጋር የሚገናዘብ ይመስላል የሚል አስተያየታቸውን የሚሠጡ የቋንቋ ሊቃውንት አሉ የምሥራቅ አርቶዶከሳዊያን ጸሐፍት ደግዋ እ ይሉታል ዛጋ ዛቦ የሚባል ኢትዮጵያዊ ሰው ነገረኝ ከሚል ሰው ኸዜ ህበ ጸሐፊ ደግሞ ጃንደረባውን ኢንዲች በሚል ስም ጠርቶታል ኤ ሀክክከርፌህ ከ ር ኦኮ። የው ያስፈልጋል በስልብነት ነው የሚለውን መጠየቅ ሶግለነ ችል ምንም ዓይነት ማስረጃ የለም ብዙ ምዕራባውኦ የሚያስ ጸሐፊዎች የዚህ ጃንደረባ ታሪክ ዘመን ለሚያመጣቸው ጸራ ከ ጥያቄዎችን ለመመለስ መነሻ ለማድረግ የሚጎትቱት ሲሆን ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ከወንድና ሴት ጾታ በተለ ያሉትን ወይም መሆን የፈለጉትንም ሌሎችንም ያለ ቅድመ ሁኔታ መቀበል አለባት ለማለትም የጃንደረባውን የጥምቀት ታሪከ እንደማስረጃ ሊጠቀሙት ይሞክራሉ ቤተ ክርስቲያን ከሁሉም ዓይነት የሰበሰበች መረብ እንደመሆንዋ በንስሓና ፈጣሪውን በመፈለግ በሕገ እግዚአብሒር ለመኖር ወስኖ እስከመጣ ድረስ የማትቀበለው ሰው የለም ወደ እኔ የሚመጣውን ከቶ ከኔ አላወጣውም ያለው ክርስቶስም እጆቹ ለሁሉ የተዘረጉ ናቸው ሩ ገሞራን እንኳን ባነሣበት ሥፍራ ከ ሰዶምና ከመራር ቃል ይልቅ በእናንተ የተደረገው ተአምራት በሰዶም ተደርጎ ቢሆን እስከ ዛሬ በኖሩ ነበር ብሎ መመለሳቸውን መሻቱን የሚያሳይ ታል ተናግሯል ማቴ አ ክርርከክ ከር ር ከበዜ ዝሀእር ርዔኔ በ ከዚህ አልፎ ግን የእግዚአብሔር ፍቅር ኃጢአተኛውን እንጂ ኃጢአቱን በመውደድ አይገለጽም ያልሆነውን ታሪክም ለሚፈልጉት ኣጀንዳ ጠምዝዞ ያለማስረጃ ሆነ ብሎ መተረክም ደግሞ ተገቢ አይደለም ኢትዮጵያዊን ጃንደረባ ጃንደረብነቱ የስልብነት ነው እንዳንል የሚከለክለን ትልቅ እውነታ ወደ ኢየሩሳሌም ሊሰግድ መሔዱ ነው እንደሚታወቀው አንድ ሰው የአይሁድ እምነት ተከታይ ለመሆን ቢፈልግ የመጀመሪያው መሥፈርቱ ግዝረትን መፈጸም ነው ጃንደረቦች ደግሞ ግዝረት ለመፈጸም የሚያስችል ሁኔታ የላቸውም እንዲሁም በሕገ ኦሪት ብልቱ የተቆረጠ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ የሚል ጠንካራ ሕግ ነበረ ዘዳ ሀ በእዚህ መሠረት ይህ ሰው ጃንደረባነቱ የአካል ስልብነት ከሆነ ወደ ኢየሩሳሌም ገብቶ ለመስገድ ባልቻለ ነበር ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ስልብ ሆኖ ቢሆን ኖሮ ግን ያነብ የነበረው የኢሳይያስ መጽሐፍና መሆኑ ጥሩ መጽሐፍ መረጠ ያሰሃኛል ምክንያቱም ከብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ለጃንደረቦች ተስፋ ሠጪ ቃል የሚገኝበት ብቸኛ መጽሐፍ ትንቢተ ኢሳይያስ ነበር ጃንደረባም እነሆ እኔ ደረቅ ዛፍ ነኝ አይበል እግዚአብሔርም ቃልኪዳኔን ስለሚጠብቁ ጃንደረቦች እንዲህ ይላል በቤቴና በቅጥሬ ዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የማይጠፋ የዘላለም እሠጣቸዋለሁ ኢሳ ዛሀ ብዙዎቹን ሊቃውንት የሚያስማማው የኢትዮጵያቄኪ ጃንደረባ ጃንደረብነት ግን ባለ ሥልጣን የሚለው ትርጉም ነጹ ሕንደኬ የተባለች የኢትዮጵያ ንግሥት አዛዥና ጃንደረባ የክረ በገንዘብዋ ሁሉ የሠለጠነ አንድ የኢትዮጵያ ሰው የሚለው አገላኩኡ ሻንደረባን እንደ ሰውዬው ሹመት እንጂ እንደ ሰውዬው ግገነነ አላስቀመጠውም ስለዚህ ይህ ሰው በሕንደኬ ሀብት ሳይ የተሾመ የቤተ መንግሥት ባለ ሥልጣን ነበረ የሚለው ያመዝናል የምድረበዳውአዓባቢ ክርስችባ ወደ ኪችዮክያ መቼ ገባየ ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ መቼ ገባ። በክዐክበ ከር ርቦቦ ዐ ላዘዝር ርኔ ጻ ሀከርእኳርዘ ኮክ ርዐሃርሃ ዐ ዩህቪህር ዘበአዘበዘ ዘኣዞ በክበዜ በነ ላክከሀፀ ለሀዝህክ ከበሀክዘሃ ርከበዓቨበቨሃ ከዘሀ በቪ ላነ ከበክር ዓ አክሱማውያን ገዢዎችም ከግሪክ ሥልጣኔ ጋር ትውውቅ ነበራቸው የአክሱም ነገሥታት ራሳቸውን በቀይ ባሕርና በዓረብ ባሕረ ሰላጤ ደሴቶች ላይ ልዕልና ያላት የኢትዮጵያ ኃያላን ገዢዎች ማድረጋቸው በሮማውያን ነገሥታት ዘንድ በትኩረት የሚታዩ ተፎካካሪዎች እንዲሆኑ አድርጓቸዋል የሥርወ መንግሥቱ መናገሻ የነበረችው አክሱም በቀይ ባሕር ላይ በነበራት የአዱሊስ ወደብዋ ከግሪክና ሶርያ ለሚመጡ ነጋዴዎች የመገበያያ ማዕከል ነበረች እነዚህ ክርስቲያን ነጋዴዎች ከኢትዮጵያውያን መካከል ወደ ክርስትና ማርከው ጥቂት ሰዎችን ለውጠው እንደሆን አይታወቅም በማለት ክርስትና እንዲገባ የሚያደርግ ዕድል የነበረ መሆኑን ካመለከቱ በኋላ ይሁንና በሐዋ ላይ የተመዘገበው የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ማመንና መጠመቅ ለክርስትና በኢትዮጵያ መሰበክ አስተዋጽ አድርጓል በማለት ደምድመዋል ለዘርክሀከ ከመህ ቪ ርየበበርበዚ ቬርበኪ ትርጉም የእኔ ክ ሀርበ ፐከዕ ከዐ ርኗርቨዐበ ከር ከዐሀበ ቪህ ዘበያርባው ዜጥች ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ በመጽሐፍ ቅዱስም ሆነ በታሪክ ዘርፍ የዛሬይቱን ኢትዮጵያ ብቻ የሚመለከት ስያሜ አይደለም ብዙ መዛግብት እንደሚያስረዱት በጥንቱ መልክዓ ምድር ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ ከግብፅ በስተደቡብ ያለውን ኑቢያን መርዌን አክሱምን ምድረ አግዓዚን በአጠቃላይ የኩሽ ሀገርን ሁሉ የሚያካትት ስያሜ ነበር ስለዚህ ጉዳይ እንደብዙ ጸሐፍት ሁሉ የኢትዮጵያ ባለ ውለታ የሆኑት ሲልቪያ ፓንክረስት በጊዜው ኢትዮጵያ የሚለው ስም በአባይ ወንዝና በቀይ ባሕር በምድር ወገብና በሕንድ ውቅያኖስ መካከል ያሉትን ሀገራት ሁሉ የሚያጠቃልል ስያሜ ነበር ሲሉ ጽፈዋል መ አንዳንዶች የጥንትዋን ኢትዮጵያ ከዛሬይቱ ለመለየትና በመጽሐፍ ቅዱስ የነበረችው ኢትዮጵያ የዛሬዋ ሳትሆን ሱዳን ብቻ ናት ለማለትና በመጽሐፍ ቅዱስ ኅትም ሳይቀር ለመጻፍ የሞከሩ ነበሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዚህ የኢትዮ ሱዳን ታሪካዊ ሽሚያ ዙሪያ የዛሬዋ ኢትዮጵያ የቅዱሳት መጻሕፍት የታሪክና የሥነ ጥንት ኢትዮጵያ ሃከ በሄከህርቨ ከ ለ ርህኪዘቋ ሃ ሀ ዐ ህ ላ ሃ ከ አህኮ መለ ለከነበ ዐበሰርክ ለ ለመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር የሰጠው ኦፊሴላዊ ሦ በሚል ርእ ያልካደና እንዲህ የሚል ነበር ታዎች ሁለቱንም እውነ በመጽሐፍ ቅዱስ አነጋገር ሱዳን ኢትዮጵያ አልክረኡ ጣለት አይደለም ወይም ኩሽ የዛሬይቱን ኢትዮጵያ አይሸፍገኡ ጣለትም አይሆንም ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያ ሲል ብዙ ጊዜ የሚናገረው ከግብፅ ደቡብ እስከ ሕንድ ውቅያኖስ ድረስ ያለውን አካባቢ ሲሆን በዚህ ክልል የሚገኙት ደግሞ ኢትዮጵያና ሱዳን ናቸው በማለት ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ ሱዳንን ያካትታል ማለት የዛሬይቱን ኢትዮጵያ ከጥንት ኢትዮጵያነት ውጪ ያደርጋታል ማለት አለመሆኑን የቤተ ክርስቲያኒቱ ቅዱስ ሲኖዶስ አቋሙን አስቀምጧል በዚህም የተነሣ ኢትዮጵያ የሚለው ስም በዛሬው መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ሱዳንን ኢትዮጵያን ኤርትራን እስከ ሕንድ ወቅያኖስ ያሉ ግዛቶችን ሁሉ የሚያካትት ስያሜ ነበር በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ታሪክ ላይ የተ በአብዛኛው የታሪክ ጸሐፍት ጠቀሰችው ንግሥት ሕንደኬ ዘንድ ኑቢያን መናገሻዋ ያደረገች ጅ ጨጨ ዛሬዋ ኢትዮጵያ ነቅ ከ ናኑ የኢአተቤክርስቲ ዱሳት መጻሕፍት የታሪክና የሥነ ጥንት ኢጎዮጵያ ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ነሐሴ ዓም ሥት እንደነበረችና ሕንደኬም እንደ እቴጌ ያለ የኑቢያ ሃዛሥታት ስመ መንግሥት እንደነበረ ተጽፎአል በዚህ ምክንያት ሪህ ጃንደዓ ከኢትዮጵያ ተሰልቦ እንደ ባሪያ ተሸጦ የሔደ ነው ክልተባለ በቀር ንግሥቲቱ ግን ኑቢያዊት ናት ብለው ጠንክረው የሚከራከሩ ሊቃውንትም አሉ ይሁንና በህንደኬ ማንነት ዙሪያ የፄፉ የታሪክ መዛግብትም ሆኑ ታሪክ ቀመስ ልብ ወለዶች እርስ በእርስ የማይስማሙና ብዙ ማጣራት የሚጠይቁ ከመሆናቸው በላይ ንግሥቲቱ ከታላቁ እስክንድር ጋር ነበራት ተብሎ የሚተረከው የፍቅር ታሪክም ከንግሥተ ሳባና ንጉሥ ሰሎሞን ታሪክ የተቀዳ ነው የሚል ብዙ ትችት የዘነመበት ነው የሀገራችን ታሪክ ጸሐፍት ንግሥቲቱ ግዛትዋ ኢትዮጵያ ነው ባሉበት ሥፍራ የኢትዮጵያ ግዛት ሰፊ መሆኑን የሚያጣቅሱ ሲሆን መናገሻዋ ኑቢያ ወይንስ አክሱም በሚለው ላይ ብዙዎቹ አስተያየት አልሰጡም በአንጻራዊ ሚዛናዊነታቸው የሚታወቁት ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ንግሥት ሕንደኬ ግዛትዋ ከእነዚህ ሀገራት አልፎ ወሰን ተሻግራ ጋዛ ድረስ ርስት እንደነበራት የጻፉ ሲሆን የንግስቲቱም ስም ገርሳሞት ይባል እንደነበርና ከቋሁዬጓ ዓም እንደነገሠች ካ ከፎ ርዐበበጸከዐበ ኣኔ ኮዚበ ዐ ከር ጸበርር ኮርክበ ርፀፀዘርር ኣከርከ ፀበ ላርጸበርየ በር ፎበዐበ ክሰጸበርር ክርርበ ዐ ከዉኪዚ ከፐ ሄዜሐፌቴ ፌሳችያሙ ጃንደረባም በጋዛ የሚገኘውን ርስትዋን እንዲጠሔ የተሾመ የግምጃ ቤትዋ ሹም እንደነበረ ጽፈዋል ይህች ንግሥት የነገሠፇችው ኢትዮጵያ ተብለው በተጠ በእነዚህ ሁሉ ሀገራት ላይ ከነበረና ጃንደረባውም የእርስዋ ሹም ከሁነ ይህንን ጃንደረባ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የእኔ ልትል የምትችልበት መሠረት ምንድርን ነው። ወደሚለው እንምጣ ጥያቄ ጃንደረባውን ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የሚስበው ብቸኛ ቁምነገር በሐዋርያት ሥራ ላይ የአይሁድን እምነት የቱ በተጻፈው ታሪኩ ላይ ባለው እውነታ ቀዘለ ሆኑ ነው የሚጓዝ ጽ ጃንደረባው ወደ ኢየሩሳሌም ለመስገድ ሙድ አይሁዳዊ ህክ ር ዚጻዛሣሀከ ቨር ዩክከሮጠዜ ከክፎ ዖከበ ከር ኪዳነ ወልድ ክፍ ሃይማኖተ አበ ተክለ ጸድቅ መኩ ርባክርከክ ከ ሀህር ላ ሀበከፍርርቪነ አለቃ ው ቀደምት መር ዓም አዲስ አበባ ገጽ መሆኑን የሚያሳይ ሲሆን እያነበበ የመጣው የነቢያት መጻሕፍትን ዖኑና ነቢዩ ስለራሱ ተናግሮታል ወይንስ ስለሌላ የሚለው ብስለት የተሞሳ አጠያየቁ ደግሞ ሥር የሰደደ የአይሁድ እምነት ተክታይ መሆኑን ያሳያል የቤተ ክርስቲያን መዝገበ ቃላት መጽሐፍ ላይ የሰውዬው የቀድሞ ሃይማኖት ላይ ያተኮርን እንደሆንን ሱዳናዊ ነው የሚለውን አባባል ለመቀበል ይቸግረናል ሲሉ የጻፉትፕሮፌሰር ሥርግውሐብለ ሥሳሴ ሏክርክ ከ ሼእርቨርሄብ ሀከ በተሰኘው ተጠቃሸ መጽሐፋቸው ደግሞ ይህንን ጉዳይ በዝርዝር እንዲህ ሲሉ ይሞግታሉ ለአብዛኛው የግሪክ ጸሐፍት ኢትዮጵያ የሚለው ስም ያልጠራና አጠቃላይ ሰያሜ ይሆንባቸዋል ስለዚህ ጥያቄው ይህ ሰው ከየትኛው ሀገር የመጣ ነው የሚለው ነው ሉቃስ ይህ ሰው የንግሥት ሕንደቬ በገንዘብዋ ሁሉ የሠለጠነ ብሎታል ሕንደኬ በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን ከርሃውያን ጋር ራስዋን ለመከላከል ባደረገቻቸው ጦርነቶች ምክንያት ስምዋ በግሪክና ሮማውያን ጸሐፊዎች ዘንድ የታወቀ ነው በዚህ የተነሣ ብዙ ጸሐፊዎች ሥርግው ሐብለ ሥላሴ ዶር አማርኛ የቤተ ክርስቲያን መዝገበ ቃላት ዓም አዲስ አበባ ቅጽ ገጽ ቶች ንግሥት የነበረች በመሆንዋ ላፏ የኢትዮጵያ ግዛ ሸን ራ ላይ የተገለጠው ሰው እንግዲ በሐዋርያት ሥ ህ ይስማማሉ የዚህች ንግሥት በጅሮንድ ነው በማለት የንግሥት ሕንደኬን ግዛት ስፋት ከመሰከሩ በኋላ ይህ ሰው የኑቢያ መርዌ ሰው ይሆንን በሚለው ጉዳይ ላይ የሚከተለውን ሃሳብ አስፍረዋል እንደ እውነታው ከሆነ ስለዚህ ሰው ማንነት ምንም ማስ ረጃ የለንም ይሁንና በሐዋርያት ሥራ ላይ ይህ ሰው የአይሁድን እምነት የተቀበለና መጽሐፍ ቅዱስን ሲያነብ የነበረ መሆኑ ተገልጧል የመርዌ ነዋሪዎች የአይሁድን ሃይማኖት ተቀብለው ነበር የሚል ነገር ደግሞ ከየትኛውም ምንጭ አልሰማንም በሌላ በኩል ደግምሞ በኤለፋንታይን በላዕላይ ግብፅ ጠንካራ የአይሁድ ናብባረሰቦች እንደነበሩ ይታወቃል ምናልባት እነዚህ ማኅበረሰቦች ቧያን ሀገር በቀል ሕገቦቕ ወደ ይሁዲነት ለውጠዋቸው እንደሆን አይታወቅም ክርስትና ከአራተኛው ክፍለ ዘመን በፊት ወደ አክሱም በተወሰነ መልኩ ገብቶ እንደነበር የሚያስጠረጥሩ መረጃዎች አሉ ከዚህ ጋር በተገናኘም ኦሪገን ወንጌል ለሁሉም ኢትዮጵያውያን አልተሰበከም ነበር በተለይም ከወንዞች ባሻዝዢር ለሚኖሩት አልደረሰም ብሏል በኢትዮጵያ እዚህና እዚያ የተበታተኑ ክርስቲያን ማኅበረሰቦች ግን ነበሩ ይህም የጃንደረባው ማመን ፍሬ ሊሆን ይችላል የግሪክ ነጋዴዎችም ይህንን ሥራ ገፍተውበት ነበር በማለት አጠቃልለዋል ፕሮፌሰር ሥርግው ጃንደረባው የአይሁድን እምነት መቀበሉን እና የአይሁድ እምነት በኑቢያ ስለመኖሩ ፍንጭ አለመኖሩን በአንድ ወገን በአክሱም የአይሁድ እምነት ሥር ሰድዶ መቆየቱን በሌላ ወገን አስቀምጠው ይህንን ጠንካራ ይሁዲ ጃንደረባ ከኑቢያ ይልቅ ለኢትዮጵያ የቀረበ መሆኑን አሳይተዋል ዜሩ ር ዘከ ር ለበርርቨ ዘክሰ እርነ ከኮክ ከዛሀዛኙ ኮ ላ ከከፅርዚ ከር ደህዷጠዛፎክ ዐ ከበሄክፀከዚሃ ከ ከር ሀዘፎ ርርከኪዘነፍ ነክ ቫሙንጌሙኡ። ክቨሄ ከክክከ ክሀ ከቨኣቨልበዘሃ ኮቦር ለ ላሃዝዚ ሀ ለ ከዚህስ ዐ ከሠሀዞዉ የ ፐከኪር ከ ከክ ከኮ ከህከ ሀ በቪሃ ህበርበኛርር ከክ በክበዐከ ድያስ ከዬ ከ በሯ ተቀምቦ በአንድ ወቅት የበረሃውን ኮከብ የአባ እንጦንስን ዝና የሰማው ገጉሥ ቆስጠንጢኖስ ከጻድቁ አባት ጸሎትና ምክር ለመቀበል አስቦ የሰላምታ ደብዳቤ ጽፎ በወታደሮቹ እጅ ወደ ግብፅ በረሃ ላከ የንጉ ብሎ መጽሐፍ ቅዱስን እያነበበ ነበር የተላከውን መልእክት ከፍቶ ወታደሮች ወደ በረሃው ሲደርሱ አባ እንጦንስ በበዓቱ ቁጭ እስከሚያነብላቸው የጓጉት የአባ እንጦንስ ደቀ መዛሙርት አባ እንጦንስ ከብበው ቢጠባበቁም እርሱ ግን ከሚያነበው መጽሐፍ ዓይኑን አልነቀለም በመጨረሻም አንዱ ተማሪው አባታችን ከንጉሥ ቆስጠንጢኖስ የተላከ ደብዳቤ እኮ ነው ክፈተው እንጂ ብሎ ተቁነጠነጠ አባ እንጦንስ ግን ቀና ብሎ እኔ ከሰማያዊ ንጉሥ የተላከልኝን ደብዳቤ እያነበብሁ ነው ብሎ ከተናገረ በኋላ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ንባቡ ተመለሰ መጽሐፍ ቅዱስ በእርግጥም ለእያንዳንዳችን የተላከ የሰማያዊ ንና ብዙዎቻችን መጽሐፍ ቅዱስን በግል ምናልባትም ተልኮልን ንጉሥ ደብዳቤ ነው ይሁ ቁጭ ብሎ የማንበብ ልማድ የለንም ጨርሰን ያላነበብነው ብቸኛ ደብዳቤ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ቭ ጨጢኳ ሙሠ ሙሽ ሽኑ ማ ብበው ልንሞት ቢሆን ብዙኡ ት አምላካዊ ደብዳቤ በብዙዎቻችን እጅ ቢናርኦ ገና የምንችለውና እንዲያም ለማንበብ ስናስብ የሚደክመን መሆኑ ያሳዝናል ሰባኪው ለስብኩቴ ሲል ከመግለጥ በቀር ለእኔ ብሎ አያነብም አብዛኛው ሕዝበ ክርስቲያን ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስን አክብሮ ከመሳለምና ክፋ መናፍስትን የሚያርቅ ቃል መሆኑን በማመን ከራስጌው ከማስቀመጉ አልፎ እንደ ክርስቲያን ወግ ቁጭ ብሎ ለራስ የማንበብ ልምድ የለውም ብዙ ሰው መጽሐፍ ቅዱስ ለማንበብ ጊዜ የለኝም የሥራዬ ጠባይ አያመቸኝም ብዙ ሓላፊነት አለብኝ ሳነበው ይከብደኛል ወዘተ በሚሉ ብዙ ምክንያቶች ሰበብ መጽሐፍ ቅዱስን አያነብም ያለንበት ዘመን መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ በእጅ ስልኮች ሳይቀር የሚቻልበት የተመቻቸ ዘመን ቢሆንም ተራ ነገሮችን ስናስስ የምንውል ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ግን አንጠቀምበትም ምናልባትም መጽሐፍ ቅዱሳችን እንደ ስልክ መተግበሪያዎች ለመጨረሻ ጊዜ የታየበትን ቀንና ሰዓት ርርበ ቢናገር ኖሮ ብዙዎቻችን ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ከራቅን የየን መሆናችን በተገለጠ ነበር ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ግን አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ አንባቢ ነበርይህ ሰው የአንዲት ሀዢ ታላቅ ንግሥት የገንዘብ ሚኒስቴርዋ ነው እጅግ ብዙ መንግሥታዊ ሓላፊነቶችም አሉበት ከማንም በላይ አድካሚ የሆነ የሒሳብ ሥራ ያለበት ባለ ብዙ ሃሳብ ሰው ነው ሆኖም ሌሎች ባለ ሥልጣናት እንደሚያደርጉት ብዙ ኪሎ ሜትሮችን ተጉዞ የሔደው ወደ ሥጋዊ መዝናኛ ሥፍራ ሳይሆን ወደ ቅድስት ሀገር ለፈጣሪው ሊሰግድ ነበር ከአድካሚ የሰረገላ ጉዞ ሲመለስ ደግሞ ለራሴ ዕረፍት ልስጥ ሳይል የነቢዩን ኢሳይያስ መጽሐፍ ያነብ ነበር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይላል በጉዞ ላይ ሆኖ ያውም በሰረገላ ላይ ተቀምጦ ማንበብን አለማቋረጥ ምን ያህል ትጋት የሚጠይቅ እንደሆነ እንድታስተውሉ እጠይቃችኋለሁ በቤታቸው እንኳን ቁጭ ብለው ማንበብን ለማይፈልጉ ሰዎች ይህ ታሪክ ለስተዋል ይገባዋል ይልቁንም መጻሕፍትን ማንበብን ጊዜን እንደማጥፋት የሚቆጥሩ ወይንም ለትዳር አጋሮቻቸው ጊዜ መሥጠት አለብኝ የሚል ምክንያት የሚያቀርቡ በውትድርና አገልግሎት ላይ ነኝ የሚሉ ልጆቼን መፓ በኩ ነው ከንባብ ኑሮዬን ማስቀደም ይኖርብኛል የሚሉ ቅዱሳት መጻሕፍትን የማንበብ ጠቀሜታው አይታያቸውም ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ግን ላለማንበብ ሰበብ የሚደረድር አልነበረም ብዙ መንገድ ተጉዞ መሳለሙን እንደበቂ ነገር ቆጥሮ ለራሴ ዕረፍት ልሥጥ ሳይል በሚነቀንቅ ሰረገላ ላይ ሆኖ ማንበቡን ቀጠለ ይህ ጃንደረባ መጽሐፍ ቅዱስን ላለማንበብ ትርጉሙ አይገባኝም የሚል ምክንያት ቢሠጥ ያስኬደው ነበር እርሱ ግን ባይረዳውም እንኳን ማንበብ አላቆመም ይህን ትጋቱን አይቶ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አስተማሪ ላከለት ከምስተሻው ወገጌፀ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ምን ዓይነት ጻድቅ ሰው ነው። ር « ከ ኮህህ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ በሰረገላው ተቀምጦ ያነብ የነበርቤ ሃንቢተታ ኢሳይያስ የተሰኘውን መጽሐፍ ነበር መጽሐፍ ቀዱ እንደ ዛሬው ታትሞ ባልተሠራጨበትና የነቢያቱ መጻሕፍት አንድ ላይ ባልተጠረዙበት በዚያ ዘመን አንድን መጽሐፍ በግለሰብ ደረጃ ማግኘት እጅግ ከባድ ነበር መጽሐፉ ለመጀመሪያ ጊዚ የተጻፈበትን ብራና ወይንም ፓፒረስ ቅጂ ህሀሀሀከ ማግኘት ጨርሶ የማይታሰብ ቢሆንም የመጻሕፍቱ የቅጂ ቅጂም ከሰው ወደ ሰው የሚሻገረው ሙሉ ሥራቸው መጻሕፍትን ከብራና ወደ ብራና እየጻፉ መገልበጥ በነበረው በቁምራን ዋሻ ይኖሩ እንደነበሩት ጸሐፍኑ ዓይነት ሰዎች አማካኝነት ነበር ይህንን የመጻሕፍት ቅጂ የራስ ለማድረግ እጅግ ባለ ጸጋ መሆን ይጠይቅ የነበረ ሲሆን አንድ ሰው የራሱ መጽሐፍ ቅዱስ አለው ማለት እጅግ ሀብታም ነው እንደማለት ነክር ስለዚህ ጃንደረባው መንገድ ለመንገድ ይዞት የሚዞረው የራሱ የትንቢተ ኢሳይያስ ጥቅል የነበረው መሆኑ ከቤተ መንግሥት ሥልጣኑ ጋር ባለ ሀብትም እንደነበረ የሚያሳይ ነው ለነገሩ ኢየሩሳሌም ድረስ በራሱ ሰረገላና አሽከሮች የሚጓዝ ሰው ባለጠጋ መሆኑ አያጠራጥርም ጃንደረባው የሚያነበው መጽሐፍ ትንቢተ ኢሳይያስ መሆኑ ደግሞ ክርስትናን ለመቀበል እጅግ የተመቸ ሰው እንዲሆን የሚረዳው ዝህ ትንቢተ ኢሳይያስን የመጻሕፍት ሊቃውንት ወግጌለ ዘፈት ንም ደረቅሐዲሱወግጊሰኢላይያሌ በማለት ይፀሩታል ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ነቢዩ ኢሳይያስ በግልጥ ስለ ክርሰቶኮ ደጋግሞ ስለተናገረ ነበር ሊቃውንቱ እንዲህ መስክረዋል ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ከማንኛውም ነቢይ በላይ የወንጌልን ሃይማኖት ምሥጢር ያወቀው ኢሳይያስ ነበረ ሲል ቀዱስ ጄሮም ደግሞ ኢሳይያስ ነቢይ ከሚባል ወንጌላዊ ቢባል ይሻላል ምክንያቱን መጽሐፉ የሚመጣውን ነገር የሚናገር ሳይሆን የተፈጸመን ታሪክ የሚጽፍ እስከሚመስል ድረስ የክርስቶስና የቤተ ክርስቲያንን ምሥጢራት ሁሉ ስለሚያትት ነው ብሏል በዚህም ምክንያት ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ እያነበበ የቆየው የብሉይ ኪዳኑን ወንጌል ነበር እውነትም ትንቢተ ኢሳይያሰ ስለ እግዚአብሔር ወልድ በግለጽ የሚናገር መጽሐፍ ነው ያዕቆብ ሆይ የጠራሁህ እስራኤል ሆይ ስማኝ እኔ ነኝ እኔ ፊተኛው ነኝ እኔ ኋለኛው ነኝ የሚል ቃል ስናነብ አልፋና ኦሜጋ ፊተኛውና ኋለኛው የሚል ቃል ያለበት የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ መኖሩ ያስደንቀናል እጄም ው በዩ ኮፍየጸር ከ በ ምድርን መሥርታለች ቀፔም ሰማያትን ዘርግታለች እኒ ከጥንት ፍሄ በስውር አልተናገርሁም ከሆነበት ዘመን ጀምሮ እኒ በዚያ ነበርሁ አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና መንፈሱ ልከውኛል የሚለው ቃል በትክክል ምሥጢረ ሥላሴንና ከእግዚአብሔር አብና ከመንፈሴ በተለየ አካሉ የተላከው ወልድ ስለመሆኑ በግልጥ ያስረዳል ኢጪዒ ከሆነበት ዘመን ጀምሮ እኔ በዚያ ነበርሁ የሚለው ቃል ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውስ አንዳችስ እንኳን ያለ እርሱ አልሆነም የሚለው ቃል ትርጓሜም ጭምር ነው ምክንያቱም ሁሉ በወልድ ሕልውና ተፈጠረ ከተፈጠረውም አንዳች ስንኳ ያለ ወልድ ሕልውና አልተፈጠረም» ማለት ስለሆነ ነው ኢሳ ነቢዩ ኢሳይያስ እግዚአብሔርን ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት ብሎ ነበር እግዚአብሔር አብን ያየው ሣገንም የለም ኢሳይያስ በራእይ በሰው አምሳል የታየው እግዚአብሔር ወልድ እንደሆነ ዓይኖቼ የሠራዊት ጌታ ንጉሠሁን እግዚአብሔርን ስላዩ ወዮልኝ በሚለው ንግግሩ ታውቋል ኢሳ ወንጌላዊውም ዮሐንስም ክብሩን ስላየ ኢሳይያስ ይህንን አለ ስለ እርሱም ተናገረ ብሎ መስክርለታል ዮሐ ሣማ ነቢዩ ኢሳይያስ እግዚአብሔር ወልድን በመመልከቱ በኋላ ዘሥ። ቆላ ይህ መልእክት ለቅዱሳን ወንድሞች ሁሉ እንዲነበብ በጌታ አምላችኋለሁ ተሰ የሚሉቅ መጽሐፍ ከሎዶቅያም የምትገኘውን መልእክት እናንተ ደግሞ ነዱሳዊ ጥቅሶች መጻሕፍትን ጮኾ ማንበብ የመጀመሪያዬቱ ቤተ ያን ባሕል እንደነበረ ያስረዳናል ከሐዋርያት በኋላ ከተነ አባቶች አንዱ የሆነው ሰማዕቱ ስቲ የስጦስ በዚያን ዘመን የነበረው ሁኔታ ሲገልጥ ጊዜው የፈቀደውን ዘት ያሀል የሐዋርያት መልእክታትና የነቢያት መጻሕፍት ይነበቡ ዘር ብሏል ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ይህንን ጥንታዊ ሥዓት እስከ አሁንም ድረስ ጠብቃ የምትከተለው ሲሆን ቅዱሳት ጫሕፍትን አንድ ሰው ቆሞ ጮኾ የሚያነብበት ሥርዓት እጅግ የተለመደ ነው ወንጌል ሲነበብ ደግሞ ሃሌ ሉያ ጌታችንና መድኃኒታችን ክቦሌስ ክርስቶስ የተናገረውን ቅዱሱን ወንጌል ቆማችሁ ስሙ ብሎ ጳያቆኑ ያውጃል ምእመናንም የከበረ የወንጌልን ቃል ለመስማት ፍው መመመ ጠፍሃት ብለው በዜማ ይመልሳሉ ከዚህ በኋላም ቤተ ክርስቲያን ወንጌል የንጉሥ ቃል እንደመሆኑ ጥላ ዘርግታ መብራት ንኣ ብርታ ታነበዋለች የአምላክ ቃል እንደመሆኑ ደግሞ በቅዱስ ወንጌልህ ቃል እናምናለን እያለች ልጆችዋን ታሳልማለች በለኖሳስ ማንበብ ወይም ለራስ ብቻ ማንበብ በጥንት ዘመን ጨርሶ አልተለመደም አንድ ሰው ድምፅ ሳያሰማ ማንበቡ እንደ ብርቅ የሚነገርም ነገር ነበር ከኒቅያ ጉባኤ በኋላ ከተነው አባቶች አንዱ የሆነው ቅዱስ አውግስጢኖስ ከእርሱ የቀደመ መምህሩ ቅዱስ አምብሮስ መጻሕፍትን በሆዱ ያለ ድምፅ ሲያነብ ባየ ጊዜ ተደንቆ እንዲህ ብሏል አምብሮስ ሲያነብ ዓይኖች ገጹን ቀርጸው ያስቀሩ ነበር ልቡ ደግሞ ትርጓሜውን ይረዳ ነበር ድምፁ ግን ዝም ብሎ አንደበቱም ጸጥ ብሎ ነበር ማንም ሰው በነጻነት ቀርቦ ሊያነጋግረው ይችል ነበርእንግዶች የሚቀበለው ቀድማችሁ ንገሩኝ ሳይል ነበር ልንጠይቀው ወደ እርሱ ስንሒድም እንዲሁ በዝምታ ሲያነብ አገኘነው ምክንያቱም እርሱ እንደሌላው ሰው ጮኾ አያነብም ነበር ብሎ እንደብርቅ ክስተት ጽፎታል ሰው በሆዱ ከሚያነበው ይልቅ ጮኾ የሚያነበው የበለጠ በሕሊናው ተቀርጾ ለህበር ርከዘ። በአዓብቦታ ወኢየአምር ዘውዉታ በማንበቡ ይመካባታል በውስጥዋ ያለውን ግን አያውቅም ይለዋል መጽሐፍ ቅዱስ ሁልጊዜ አዲስ ሁልጊዜ እንግዳ የሆነና ባነበቡት ቁጥር አዲሰ ነገር የሚያገኙበት ባሕር ነው መጽሐፍ ቅዱስን ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ እስከ የዮሐንስ ራእይ ድረስ አንብቦ ጨርሼዋለሁ ብሎ የሚያስብ ሰው መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሆነ ያልተረዳ ሰው ብቻ ነው አንድ ግሪካዊ ካህን እንዳሉት ጽሐፍ ቅዱስ ማለት ተወልደህ ባደግህበት ቤት ውስጥ ዘ አዲስ ክፍል የማግኘት ያህል ሁሌ እንግዳ ኩሎ የማታውቀው ስለዚህ ማስተዋል ለመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እጅግ መጽሐፍ ነው ወሳኝ ነገር ነው ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ እያነበበ የነበረው የተፈጸመ ትንቢትን ነበር በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን የሚለውን ስለ ክርስቶስ መከረ የሚናገረውን ቃል እያነበበ ቢሆንም ሰለ ተገረፈውና ስለ ቆሰለው መሲሕ ግን ምንም አልሰማም ነበር እግዚአብሔር ለዚህ ለው የክርስቶስን መምጣት የሚናገር አስተማሪ የላከለት ከኢየሩሳሌም ሲመለስ ነበር ወደ ኢየሩሳሌም ገና ሲጓዝ ስለ ክርስቶስ ቢማር ኖሮ ወደ ኢየሩሳሌም ሲደርስ በክርስቶስ ተከታዮች ላይ የሚደርሰውን መከራ በትኩረት ያይና ገና ከማመኑ መልሶ ወዲያው በመከራ ይፈተን ነበር «ለእግዚአብሔር ሃሥራ ጊዜ አለው ተብሉ እንደተጻፈ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ወደ ጃንደረባው ፊልጳስን የላከለት በተገቢው ቅጽበት ነበር ከፊልጸስ ጋር ሲገናኙ ጃንደረባው ከትንቢተ ኢሳይያስ ስለ ክርስቶስ መከራ በግልጥ የሚናገር ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሶ ነበር ይህ ብቻም ሳይሆን ሰረገላው ተጉዞ እስከ ውኃ ዳር እስከሚደርስ ድረስ ፊልይፅስ ከዚህ መጽሐፍ ጀምሮ ስለ ር ከዐክ እቨ ነ ር ር የከ ኣሃ ከ መመ ኢየሶቦ ወንል በበቂ ሁኔታ ሊያስተምር የሚችልበትን ጊዜ ታሳቢ ሪረ ነቦር ከተገናኙበት ውኃው ጋር እስከደረሱበት ያለው ለትም ቀርቦ አናግሮ ሰብኮ እስከማጥመቅ የሚያስችል ትክክለኛ ቅጽበት ላይ ፊልፅስን ያደረሰው የእግዚአብሔር ዕቅድ ዘር ፊልይስ ወደ ሰረገላው ቀርቦ የምታነበውን ታስተውለዋለህን። ብለው ይኮፈሳሉ ጃንደረባው ጓነ ሥልጣንና እውቀት ያልፈተነው ትሔት ሰው ነበር የሚመራኝ ሳይኖር እንዴት ይቻለኛል የሚለው የጃንደረባው ንግግር ለክርቲያኖች ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት ማንበብ እንዳለባቸው የሚጠቁም መመሪያ ነው መጽሐፍ ቅዱስ እንደ ገባኝ መጠን እንደተረዳሁት እያሉ በመላምት የሚተረጎም መጽሐፍ አይደለም ይህንን በመጀመሪያ እወቁ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጉም አልተፈቀደም ተብሎ በግልጥ እንደተነገረ እንደ መሰለው መተርጎም አይገባውም ጴጥ ጃንደረባው መጽሐና ቅዱስ ትርጓሜ ያለው መጽሐፍ መሆኑን ከማወቅ አልፎ ለመተርጎም ደግሞ የሚመራ ሰው እንደሚያስፈልግ ጠንቅቆ ተረድቶ ነበር ኦርቶዶክሳዊው የመጽሐፍ ቅዱስ አነባበብ አንዱ መገለጫም መጽሐፍ ቅዱስን ከቤተ ክርስቲያን ጋር ሆኖ ማንበብ ነው እንደሚታወቀው ከመጽሐፍ ቅዱስ በቁጥር ነችውና ከመጽሐፍ ቅዱስ በፊት የነበረችው ቢተ ክርስቲያን ጦስ ዘሪች ቤተ ክርስቲያን የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊ ቆጣሪና ሰፋሪ ናት በዚህ የተነሣ አንድ አንባቢ መጽሐፍ ቅዱስን ሲያነብ ቤተ ስቲያን ይህንን ቃል እንዴት ትተረጉመዋለች ብሎ በቤተ ክርስቲያናዊ ንባብ ርርር። ርከርበ ርበክፀ ማንበብ አለበት አንዲህ ዓይነት ትሕትና ካለው እንደ ጃንደረባው ሁሉን ይማራል ከጃንደረባው አጠገብ የነበረው ቤተ ክርስቲያን ዲያቆን ፊልፅስ ነበር እኛም መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት አጠገባችን ካሉ መምህራን ዎሮ መጻሕፍትን ተርጉመው የጻፉ ሊቃውንትን በማንበብና በመጠየቅ መረዳት እንችላለን የኦሪት ዘሌዋውያን ትርጓሜው ቢጠፋበት ተማሪዎቹን አንድ ጊዜ ቆዩኝ ብሎ ጸሐፊውን ሙሴን በአካለ ነፍስ ጠርቶ ተርጉምልኝ ብሎ እንደጠየቀው እንደ አባ እንጦንስ በቀጥታ የመጽሐፉን ጸሐፊዎች የምናነጋግርበት ቅድስና ባይኖረንም እንኳን ቢያንስ እንደ ጃንደረባው አጠገባችን ያሉ መምህራንን አክብረን መጠየቅ ይገባናል ጃንደረባው ፊልፅስን በወጣትነቱ ሳይንቅ ባለባበሱ ሳያናንቅ ወደ ሰረገላው ወጥቶ እንዲቀመጥ ለመነው ራስን በመግዛት በጨዋነት መመለሱና ንግግሩን መቀጠሉ ብቻ እይደለም ተራ ልብስን የለበሰውን የተናቀ ሰው ፊልኦስን ከአሕዛብ ገላው እንዲቀመጥ በመ ጃንደረባ በሰረ ገር የመጣው ይህ ጋበዙ የጠባዩን መልካምነት አሳየን የማይናገረው በግ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ በሰረገላው ቁጭ ብሎ ሲያነብ በነበረው ምንባብ የክርስቶስ ስሞች ጸድቅ ባሪያ በግ የሚል ስያሚ ያለበት ነበርእስቲ ለአንድ አፍታ ብራናውን ዘርግተን ከጃንደረባው ጋር አብረን እናንብብ ያነበው የነበረው ክፍል በውሰጡ ጥልቅ መልእክት ያዘለ የክርስቶስን ሥቃይ የሚናገር ነበር ነቢዩ ኢሳይያስ ምዕራፉን የሰማነውን ነገር ማን አምኗል የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጧል። ጥላውን እያነበበ አካሉን የማያውቀው ትንቢቱን እያነበበ ፍጻሜውን ያልተረዳው ስለማይናገሪው በግ የሚነግረው ያጣው ይህ የዋህ ሰው በምስሉ የፈወሰውን ሐኪም ማንነት ለማወቅ ነፍሱ ስትጨነቅ ሁሉን የሚያስተምር መጽሐፍ ቅዱስን በትሕትና ለሚመረምሩ ሰዎች ሁሉ ረዳት የሚልክላቸው መንፈስ ቅዱስ ሺር መመመ መሙ ጠፍ ላከለት የእግዚአብሔር በግ ማን እንደሆነ ው አብራርቶ ነገረ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠራባቸቤዉ ስሞች እጅግ ብዙ ናቸው ቃል ጌታ ካህን ሊቀ ካህናት መምህር አገልጋይ የዓለም ብርሃን እረኛ መንጭ የበጎች በር የሰው ልጅ የእግዚአብሔር ልጅ የዳዊት ልጅ ሁለተኛው አዳም የአይሁድ ንጉሥ አልፋና ኦሜጋ የማዕዘን ድንጋይ የነገሥታት ንጉሥ ዓለት እውነተኛ የወይን ግንድ ትንሣኤና ሕይወት እጅግ ብዙ ስሞች ስለ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ተጽፈዋል የስሞቹ መብዛት እግዚአብሔርን ሊገልጸው የሚችል አቅም ያለው አንድ ሰብአዊ ቃል አለመኖሩን ያሳያል ለዚህም ነው ነቢዩ ዳዊት የሚገልጽበት ቃል ቢጠፋው አንተ ግን ያው አንተ ነህ። ዛይማኖት ዘባነብ ዲያቆን ፊልፍፅስ ለጃንደረባው የጥምቀት ጥያቄ የሠጠው ወልስ በፍጹም ልብህ ብታምን ተፈቅዷል የሚል ነበር ባፍጹም ልብህ ብታምን የምትለዋ የፊልፅስ ንግግር ከሰማርያ መልስ የተነገረች መሆንዋ በፍጹም ልቡ ሳያምን ከነክፋቱ ተጠምቆ ጨረሻ ላይ በጴፕሮስ ታል ለመወገዝ የተዳረገው ሲሞን ፅጣ እንዳይደርስበት የሚያሳስብ ይመስላል ክርስቶስን የእግዚአብሔር ልጅ ለማለት አጋንንትም የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ ልታጠፋን መጣህን ብለዋልማር እምነት ግን በፍጹም ልብ ሊሆን ይገባዋልና በፍጹም ልብህ አለው ዱፌፒ ምው አለቃ አያሌው ታምሩ የኢትዮጵያ እምነት በሦስቱ ሕግጋት ገጽ ሁነ ው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአ ጃንደረባው ይህን ጊዜ ጃ አምናለሁ የሚል ድንቅ ዐረፍተ ነፎር ተናገረ ልጅ እንደሆ ነ ልብ ኙ ና ፊልለሰ እንዲህ በል አላለውም ገና የጥምነ አድርጉ ት ሙሉ በ አሎት አረቀቀ ለመጀመሪያይቱ ቤተ ክርስ ቲያኑ የሃይማኖትን ሙሉ ባልተሠራበት በዚያ ዘመን ይህ ጃንደረባ ጣሽ በሙሉ የሥርዓት ቀመርም ከዘህር በክህ የበኩሉን አስተዋጹእ አበረከተ ኢትዮጵያንም ከሠለስቱ ምዕት ዘመን ቀድማ በሐዋርያት ጉባኤ በንዑሰ ክርስቲያን የተወከለችና ለጸሎተ ሃይማኖትም ቃል ያዋጣች አደረጋት በእርግጥም ከጃንደረባው አጠገብ የነበረው ፊልዕስ ሆኖ ነው እንጂ ክርስቶስ ቢሆን ኖሮ ለዚህ ንግግሩ የሕንደኬ ጃንደረባ ሆይ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ እኔም እልሃለሁ አንተ ዓለት ነህ ባለው ነበር አንድ ሰው ከመጠመቁ በፊት የሚጸልየው ወይንም በዋሱ ዲያቆንና ክርስትና አባትእናት አንደበት የሚጸልየው ጸሎተ ሃይማናት ቤተ ክርስቲያን ከዘመነ ሐዋርያት እስከ ዘመነ ሰማዕታት ለአራት መቶ ዓመታት ቀስ በቀስ እየተሟላና እየተረቀቀ የመጣ ነው አንድ ሰው ከመጠመቁ በፊት ስይጣን ሆይ በካ » ማስት ወና ማለት ነው እንዲል ታዘዛል አክድሰሁ። ጥምቀት የተሟላ በእውነቱ ከሆነ ይህ ጃንደረባ እንደተጠመቀ ወዲያውኑ እጅ የሚጭን ሐዋርያ ሳይመጣለት ፊልጾስም እጅ ሳይጭገበት ሜሮንም ሳይቀባ መንፈሰ ቅዱስ ወርዶለታል ይህንን የሚያሳየን ከውኃውም ከወጡ በኋላ የጌታ መንፈስ ፊልጾስን ነጠቀው የሚለው ቃል ነው ምክንያቱም ፊልጳስን ነጥቆ የወሰደው ደረባው የወረደ መንፈስ ቅዱስ ነበር የ በኋላ ለሕፃናቱ የወረደ መንፈስ ባባ ሣት ናትና ሁላችን ይድረሰን እንደሚሉ ፊልጾስ የተነጠቀው ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ በወረረ ዎንፈስ ቅዱስ ነበር ገድለኛው ጃንደረባ በዚህም ከሌሎች የሚለይ ክብርን አገን ያለ አንብሮተ ዕድ መንፈስ ቅዱስ በጃንደረባው ላይ አደረ ቅብዐ ትፍስሕት መንፈስ ቅዱስ እንደወረደለት ለማጠየቅ ይላል መጻሕፍተ ሐዲሳት ዘሠለስቱ ንባቡና ትርጓሜው እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር የምትዘረጋዋ ሀገር ሰው ሰለ ትሕትናው መንፈስ ቅዱስ እጁን ዘረጋለት የጥምቀቱ ምሥጢር ከተፈጸመ በኋላ እንደ ቀደመው ሐዋርያት እስኪመጡ ድረስ አልተጠበቀም የእግዚአብሔር መንፈስ የሚገኘው በመዋቲ ሰዎች ፈቃድ ብቻ አለመሆኑ ይታወቅ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ወዲያውኑ ወረደ ይላል ቅዱስ አውግስጢኖስ የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሚሆን ደስታ ናት ተብሎ እንደተጻፈ ጃንደረባውን መስተፍስሒ የሚያስደስት የሆነ መንፈስ ቅዱስ ደስ አሰኘው ለህዌዓህፄ ዘክርክኔ ክ ከፎ ኣርር ኮሀነህ አበከ ህላ ርር። አኗኗሩ እንዴት ነበ ሟሟቱስ ሌላ ሀገር ሔዶ ጃንደረባውን ለወገኖቹ ሐዋርያ ሆነ ሰለፌ ቅዱስ ጄሮም ወደ ታሪክ ጸሐፊው አውሳብዮስ ደግሞ ከጥምቀቴ በኋላ የቤተ ክርስቲያን እንዲህ ይላል ይህ ሰው ከእስራኤላውዮቀ አ በማይክ ቅዱስ ፊልጾስ መለኮታዊውን ቃል ምሥጢር በ ቀዳሚ ነበር በዓለም ምእመናን በኩራት የመጀመሪያ ነበረ ይህ ሰው ወደ ሀገሩ ተመልሶ ሕይወት ሠጭ የሆነውን ዘይ በሰዎች መካከል መመላለስ የምታሳውቀውን ወንጌል ለመሰበክ የመጀመሪያው ሰው እንደሆነ የታመነ ነው ኢትዮጵያ ኪብ አ ርከርህሰኣ ለዚከነ ዜት መ ር ል መ ኢየን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የሚለው ትንቢትም ፈው። እአግኝቷል ሰሎሞን በመኃልዩ ጥቁር ነኝ ግን ውብ ነኝ ያለውን በሥጋ ፕቁር መሆን በሃይማኖት ከመዋብ እንደማይከለክል የሚያሳይ መሆኑን ከሚተረጉሙት ቀደምት አበው አንዱ የሆነው ቅዱስ ኤፍሬም የጽንደረባውን ጥምቀትም በዚህ መንገድ ተቀኝቶበታል ጥቁሩ ኢትዮጵያዊው ተጠምቆ እበራ በደስታም ተጓዘ አስተምሮ ደቀ መዛሙርትን አፈራ ከጥቁሮች መካከል የሚያበሩትን አኦስገኘ ኢትዮጵያዊያትን ለክርስቶስ የሚያበሩ ዕንቁዎች አድርጎ አቀረባቸው ከኢትዮጵያ እንደተገኘ እንደሚያበራ ዘውድ አስጊጦ ለክርስቶስ አቀረባቸው ጃንደረባው ወደ ሀገሩ ተመልሶ መስበኩንና ለወገኖቹ ሐዋርያ መሆኑን በቤተ መንግሥት ክርስትናን መስበኩን ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን የመሰከሩ ቢሆንም ከዚያ በኋላ ስላለው ሁኔታ ግን በዝርዝር የተጻፈ ነገር አናገኝም ቅዱሰ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ይህ ጃንደረባ በሰበከው ስብከት በእርሱም ዜና የኢትዮጵያ ሰዎች ጋ ወንጌል አመኑ ካለ በኋላ የጃንደረባው በኢየሱስ ክርስቶስ የጸ ከ እንጂ ማጥመቅ እንዳልነበር ሲገጆ ፍቅ ንክመሎዊጅት ሚና መስበ ክንያት አላገኙም ጃንዶ ርወበእግተ ክዊ ዐዚየ ክርስቲ ያግኒ አስመኢኮነካዝነውእቱ ሕልውከመ ረባው ያጠምቃቸው ዘንድ ስለመሆን ግን ም ካህን አይደለምና ስአኑምክኝያተ ንበማለት ደምድሟል መጽሐፈ ምሥጢር ኢትዮጵያዊው ጃንደረባው የስብከቱ አድማስ በኢትዮጵያ ብቻ የተወሰነ አልነበረም በርስትህ በኢትዮጵያ በአቅራቪያዋም በኖብያ በአሉድጅያ ዳግመኛም እስከ ናፓታና ሶባ ድረስ ክርስተትናግ ሰመስበህ የዞርህ የሕዓጾቬና የሕዝብም ሹም ሆይ በአፍሬካ ውስጥ ችግርአግዳይኖርጠብቃት አያሐልህወደጌታህ ጺልጀፎእ የሚለው ጸሎት የጃንደረባው ስብከት አድማስ ሰፊ መሆኑን ይመሰክራል ስለ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ የሕይወት ፍጻሜና የአገልግሎት አድማስ ዘርዝሮ የመዘገበው በጉባኤ ኒቅያ ጉደጭ ሊቃውንት አገዱ እንደሆነ የሚነገርለትና በዘመነ ሰማዕታት በአረማውያን ተሰልቦ መ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከክርስቶስ ልደት እስከ ዕሥራ ገጽ የጸሎቱ አቀማመጥ ግእዝ እንደሆነ ያስታውቃል ምገጭ ስላልተጠቀሰበት ዘሩን ማግኘት አልቻልሁም ንደሪባ የነበረው የጢሮሱ ካህን ዶሮቴዮስ ነው ለቤተ ክርስቲያን ታቓ ጸሐፊው ለአውሳብዮስ መምህር እንደሆነ የሚነገርነት ዶሮቴዮስ ሴኖፕሲስ በተሰኘ ጽሑፉ ስለ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ያልተሰሙ መረጃዎችን መዝግቧል በዚህም መሠረት ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ በኢትዮጵያ ክስተማረ በኋላ ቀይ ባሕርን ተሻግሮ በፋርስ በዐረቢያ በሕንድና በብዙ የምሥራቅ ሀገራት ዞሮ እንደሰበከና በመጨረሻም ታፕሮባና ወይንም ሴይሎን ተብላ ትጠራ እስከነበረችው ደሴት ሒዶ እንዳስተማረ ምስክርነቱን በደም አትሞ በሰማዕትነት እንዳረፈ በክብር እንደተቀበረ በዚያን ዘመንም በመቃብሩ ተአምራት ይከናወኑ እንደነበረ ጽፏል ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ የስብከቱ ዳርቻ አድርጓት ነበር ተብላ የተጠቀሰችው ታፕሮባና ወይንም ሴይሎን ተብላ የተጠራችው በዛሬው አጠራር ሲሪላንካ ተብላ የምትጠራው ሀገር ናት ከላይ ካየነው በቀር የሲሪ ላንካ የክርስትና ታሪክ ላይ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባን የሚያነሣ ብዙም የተጻፈ ነገር የለም ሲሪላንካም እንደ ሐዋርያዋ የምትጠራው ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስን ነው ሆኖም ከጃንደረባው ጋር በተያያዘም ባይሆን ክርስትና በሲሪላንካ በመግባቱ ዝዬ ከከዕ እ ህ ከር ከር ሂከህርርከ ሃ ኢትዮጵያ ድርሻ ያላት ሆና መነሣትዋ አልቀረም ከአንደኛ ክፍለ ዘመን አንሥቶ የአክሱማውያን ሀገር አቋራጭ ንግድ ግዕከል በነበረችው በአዱሊስ ወደብ በኩል ይካሔድ የነበረው ከፍተኛ የንግዴ ልውውጥ እስከ ታፕሮባና ደሴት የተዘረጋ ነበር በዚህ ምክንያት ከአክሱም የሔዱ ኢትዮጵያውያን በታፕሮባና ወንጌልን መስበካቸውና ብዙዎችንም ወደ ክርስትና መመለሳቸውን በሲሪላንካ ክርስትና ታሪክ ላይ ጥናት ያደረጉ ምሁራን መዝግበዋል መ መፅልጸም ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ምንም እንኳን ለኢትዮጵያና ለአፍሪካዊያን ሁሉ ኩራት ሊሆን የሚችል ክርስቲያናዊ ታሪክ ያለው ቢሆንም የሚገባውን ያህል አልተዘከረም ማለት እንችላለን ይህ ሰው መንፈሳዊ ጉዞዎችን ለሚጓዙ ቅዱሳት መጻሕፍትን ለሚያነቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትን ለሚያደርጉና ለሚወያዩ ሁሉ እርአያ የሚሆን ውብ ታሪክ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈለት ሰው ነው ይህን ትጉሕ ተሳላሚ መጻሕፍተ ነቢያትን ደጋሚ እጅግ ትሑት አላዋቂነቱን ለመናገር የማይሰቀቅ ጻድቅ ዘ ላው ብለ ከ ሬል ፈኤ ኮበከ ከከከነበሪዚዝዚአ ዘበ ሃዘ ለከዐከ ለከርክ ርከበአዘዘአ ከር ከ በእ ከር ክፀዐ ዐ ለዜህክኒ ሀክዘ ዐ ህህ ህህበከ ከርዩጾ።