Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሸያአና ደቤያ በልዑልሰገድ ለማ ታታ ማረጓ ኛ ቆሮ ብሎ የሚከላከል ብቻ ሳይሆን ሄዶ የሚያፈርስ የሚያጠቃና የሚማርክ ፖሌሚሜክስ አገልግሎት አንደሚያስፈግ እንመለከታለን የቤተከርስቲያን እቅበተ እምነትበዘፈን ጉዳይ መመንጨት ያለበት ከእምነቷ መሆን አለበት እምነቷን ለመመከት ቁርጠኝነቱ ከሌላት እምነቷ ከንቱ ነው።
እንዘምር ወይስ እንዝፈን። እንዘምር ወይስ እንዝፈን። በልዑልሰገድ ለማ ምዕራፍ አንድ መዝሙር መዝሙር ከአምላከ ዘንድ ለአማኞች የተሰጠ ውድ አገልግሎት ነው ይህን አገልግሎት ስንፈጽም ኃይልን ከእግዚአብሔር ዘንድ እንቀበላለን። መዝሙር ምን ማለት ነው። በመዝሙር ፈጣሪ እንጂ ፍጡር አይመሰገንበትም በመዝሙር የሰው ማንነት እና ጀብደኝነት አይታወጅበትም መዝሙር የአምላክን ፍቅር መግለጫ መዝሙር የአምላክን ምህረት ማወጃ መዝሙር ያዘኑ ሰዎችን እንደቃሉ በሆኑ ቃላት ማጽናኛ መዝሙር ተስፋ የቆረጡ ሰዎችን በቃሉ ማበርቻ መዝሙር የውስጥ መንፈስን በቃሉ እምነት ማንቂያ መዝሙር ለነፍስ ጉልበት ማቀበያ መዝሙር ሰዎችን ከተሳሳተ መንገዳቸው ውስጥ ዘልቆ በሚገባ ዜማ ኮርኩሮ እና አባብሎ ወደ ትክከለኛው መንገድ የሚመራ መሣሪያ ነው። ስለ መዝሙር። ማቴ ዝ እንዘምር ወይስ እንዝፈን። ከዘላለም መንግሥቱ ዘፈን እና መዝፈን ዘፋኝ እና ዘፋኝነት ከሚለው ዕዝራ ልዩ ቅጽ ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት ለላሏኘ የተወሰደ። በልዑልሰገድ ለማ መዝሙርን ዘፈን ያላደረገው ምንድነው። በልዑልሰገድ ለማ ማጠቃለ መዝሙር መንፈሳዊ ነው መዝሙር ከሰው ለሰው ያልሆነ ከሰው ለእግዚአብሔር የሆነ መስዋዕት ውዳሴ ምስጋና አምልኮና ከብር ነው መዝሙር ከተቀደሰ ማንነት የሚመነጭ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ግጥምና ዜማ ነው የመዝሙሮች መመዘኛዎች ሃሃ የዘማሪው ማንነት ሃሃ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ግጥምና ዜማ ሃ የምትታነጽበት ሌሎችም የሚታነጹበት ሃ መጸለይን ወይም ማምለክን ወይም ማመስገንን የሚያስከትል መሆን አለበት ሃ እርስ በርስ የምንዘምረው መሆን አለበት እንዘምር ወይስ እንዝፈን። በልዑልሰገድ ለማ ምዕራፍ ሁለት ዘፈን በዚህ ምዕራፍ ዘፈን ምን ማለት እንደሆነ የዘፈን መዘዞች ዘፍሙር እንዴት ዘፈን እንደሆነ እንመለከታለን ዘፈን ምን ማለት ነው። በልዑልሰገድ ለማ ዘፈን መያ ነው። መዝሙር የአምልኮ አንዱ ከፍል ነው እንዘምር ወይስ እንዝፈን። ዘፍሙርዘፈንና መዝሙር ዘፈን ነው መካከለኛ መንገድ የለም አንድ ቅኔ ወይ በመዝሙር ወይም በዘፈን ይመደባል። ዘፍሙር መዝሙር አይደለም መዝሙር ሊሆንም አይችልም ዘፍሙር ዘፈን ነው ሽመልስ ይየነገረ ከርስቲያን መጽሔት ዋና አዘጋጅ እንዘምር ወይስ እንዝፈን። በልዑልሰገድ ለማ ምዕራፍ ሦስት እየመረጥን እንዝፈን። በልዑልሰገድ ለማ ብሔራዊ መዝሙር እንዘምር። በመጨረሻም ጉባኤቸውን ጠርተው እንዳይዘፈኑ ከዘላለም መንግሥቱ እንዝፈን ወይስ እንዘምር ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ። ሐዋ እንዘምር ወይስ እንዝፈን። ማቴ ክ እንዘምር ወይስ እንዝፈን። በልዑልሰገድ ለማ ዋቢ መጽሐፍት ጫ ቤት ያጣው ቤተኛ በዮናስ ጎርፌ ቤት ያጣው ቤተኛ ሕሳዊ ግምገማ ሐምሌ ሺህ ቿ ዓመተ ምሕረት ዚቪሃ ቁጥር ዉደ በዘላለም መንግሥቱ እየመረጥን እንዝፈን እየመረጥን እንሞዝቅ በዶክተር ተስፋዬ ሮበሌ የተጻፈ ቅጽ እንዝፈን ወይስ እንዘምር በዘላለም መንግሥቱ ጫ ዘፈን ዘፋኝ ዘፈናምነት ዘላለም መንግሥቱ የተጻፈ ቅጽ ዮናስ ጁሐር አብደላ ገጽ ጫ ጊላባሎጊሃሃዐቨርቪኩፎርዐፐጠቫሺከዉ ከዐነርህክ ንክ ሪፀቬፎክ ጫ ጊላባላኣሃሃዐዝርዝኩፎርዐፐጠ ኗኩሟ ፍከዐነላርህዐክ ንክ ሯፎቬፎክ ቲ።