Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በአንድ አምላክ ብቻ ማመን የሚለውን በሦስት አይታዎች አንፃር ልንመለከተው እንችላለን ሀ ምንም የማይሳነው አላህ በጌትነቱ ብቸኛ ከመሆኑ አንፃር አላህ ብቸኛ አምላክና ዕውቀትና መረዳትን የሚሰጥ ጌታ መሆኑን ከግምት ውስጥ አስገብቶ አውቆ እውቀት ለማግኘት የቻለውን ያህል ጥረት ማድረግ ይኖርበታል ምሁራን በኢስላማዊ ማኀበረሰብ ውስጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ ወንድም ሆነ ሴት ኢስላምን ለማጥናት ለዓመታት ጥረት ያደርጋሉ ምሁራን ሰውን ሊባርኩ ኃጢያትን ይቅር ሊሉ ወይም የአላህን ህግጋት ሊቀይሩ አይችሉም ነገር ግን ምን ምን ሲያሟላ ነው ውጊያ እንደ ጂሀድ የሚቆጠረው የሚሰው ወሳኝ ጥያቄ ነው። ጦርነት የጂሀድ ማዕረግ የሚጉናፀፈው ለአላህ ተብሎና አላህ ባስቀመጠው ህግና ደንብ መሠረት ሲሆን ነው ሀብት ለማጋበስ ለሀገር ለወገን ለዘር ለክብር ለድንበር ብሎ መዋጋት በፍፁም ከጂሀድ ሊቆጠር አይችልም በጂሀድ ጦርነት በሌሎች ጦርነቶች ላይ የማይታዩ ራስን የመቆጣጠር ጥብቅ ደንቦች አሉት ሰዎች ስለወረሯቸው ለመበቀል መዋጋት እንኳን ከጂሀድ አይቆጠርም ከነቢዩ ሙሀመድ የህይወት ታሪክ ጂሀድ እንዴት መካሄድ እንዳለበት የሚያሳየንን ጥሩ ተሞክሮ እናገኛለን ነቢዩ ሙሀመድ እና በመካ መሪዎች መካከል ለተደረገው የሠላም ስምምነት ግፊት አደረገ ሙስሊሞች በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ሠላምን ለማስፈን እንዲታገሉ አላህ አዚል። ሰዎች ኢስላምን እንዲፈሩና በኢስላም ላይ ጥላቻ እንዲያዳብሩ የቁርዓን አንቀፆች ያለቦታቸው በጋዜጣና በመጽሔት ተጽፈው ወይም በሬድዮ በቴሌቪዥን ሞገድ ተለቀው ለሚያነብና ለሚሰማ ሰው ድርጊቱ እጅግ የሚያበሳጭና የሚያሳዝን ነው።
በአንድ አምላክ ማመን ሀ ምንም የማይሳነው አላህ በጌትነቱ ብቸኛ ከመሆኑ አንጻር ለ የአምልኮ ተግባራት ሁሉ ለአንድ አላህ ብቻ የሚገባው ከመሆኑ አንፃር ሒ በስሞቹና በባህሪያቱ ከፍጡራን ሁሉ የተለየ ከመሆኑ አንፃር ስድስቱ የእስልምና እምነት መሠረቶች ሀ በአላህ ማመን ለ በመላዕክቱ ማመን ሔሕ ባወረዳቸው መጽሐፍት ማመን መ በነቢያቱና በመልዕክተኞቹ ማመን ሠ በመጨረሻው በፍርዱ ቀን ማመን ረ በመለኮታዊ ፍርዱና ውሳኔው ቀደር ማመን ፈፋ የሰው ልጅ የፈለገውን መርጦ የማድረግ መብቱ በኃይማኖት ማስገደድ የለም አምስቱ የኢስላም ማዕዘናት ሀ ሸሀዳ ለ ሰላት ሒ ዘካዕ መ ፆም ሠ ሐጅ ኀዘ ዐወ ቁርዓን ነቢዩ ሙሀመድና ሱናቸው በኢስላም ስም ፈጠራን ቢድዓን የማስፋፋት አደጋ የአደምና የሐዋ ታሪክ እየሱስ ኃጢያትና ንሰሐ ተውባህ የኢስላም ድርጅታዊ መዋቅር ኢስላማዊ ሕግ ኢስላማዊ የአለባበስ ሥርዓት ሴቶች በኢስላም የወንድ ትምክህተኝነትና የሙስሊሙ ዓለም ኢስላም ጦርነትና ጂዛድ ሳይንስና ቴክኖሎጂ አክራሪነትና አሸባሪነት ማጠቃለያ የፀሐፊው ማስታወሻ ብ « « ዐ ፅ ም ሪመ ኳባናገቢ ር ክገለግ ጀቢ ሆገቪ ከዝከ ኣጣዛዣባቤ ዝረ ርኬ አነሳ በርሃር ዝግባሃ በጂኪር ኺባዛገባቤፐነኝርቢ ጻካገላባሄ መቅድም የዚህ ጽሑፍ ዓላማ የኢስላምን ትክክለኛ አስተምህሮቶችን ማቅረብ ነው ስለ ኢስላም ማንኛውንም ዓይነት ቁንፅል ገጽታ ወይም የተለየ ትርጓሜ አናቀርብም የምናቀርበው ያለምንም መሸፋፈንና መሸራረፍ ኢስላምን እንዳለ ነው አተገባበሩም ነቢዩ ሙሀመድ ባሳዩን መንገድ ብቻ ነው ፍላጎታችንም ይህንን የኢስላም መንገድ በቁርዓን እንደ ተቀመጠውና በነቢዩ ሙሀመድ ሰዐወ ኗ እንደተተገበረው ማቅረብ ነውቡ በተጨማሪም ስለ ኢስላም በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ እንሞክራለን ከጠቅላላው የዓለም ህዝብ አንድ አምስተኛ የሚሆነው ሙስሊም ቢሆንም ምዕራቡ ዓለም ኢስላምን በቅጡ ሳይረዳ የተሳሳተ ምስል ሲሰጠው ይስተዋላል ይህ ሥራም ኢስላምን ለነቢዩ በወረደው መልኩ በማቅረብ በተለምዶ በተያዘው ኢስላምን በጭፍን የመጥላት አባዜ የሚገፍ ብርፃን ይፈነጥቃል ብለን እናስባለን ይህንን ጽሑፍ የጻፍነው የሌሎች እምነት ተከታዮችም ይህች ዓለም መቻቻል ደግነት ስምምነትና ሰላም የሰፈነባት እንድትሆን ለምናደርገው ጥረት ከጎናችን ይሰለፋሉ በሚል እምነት ነው ። የሚለው ስያሜ ዓለም አቀፋዊ ትርጓሜ የያዘ ነው የአይሁድ እምነት ከይሁዳ የክርስትና እምነት ከክርስቶስና የቡድሃ እምነት ከቡድሃ ስያሜያቸውን ያገኙ ሲሆን የኢስላም ስያሜ ግን ከግለሰብም ሆነ ከጎሳ ስያሜ በግለሰቦች የተመረጠ አይደለም ኢስላም የሚለው መጠሪያ ከዓለማት ጌታ ለሰው ልጆች የህይወት ጎዳና ዓለም አቀፍ እምነት የተሰጠ ስያሜ ነው ኢስላም የመላው ዓለም እንጂ የምዕራብም የምሥራቅም ኃይማኖት አይደለም ኢስላም ሙሉ ለሙሉ እጅ መስጠትን የሚያመለክት የተሟላ የህይወት መንገድ ነው ፍላጎቱን በፈቃደኝት ሙሉ በሙሉ ለአላህ ያስገዛ ሰውም ሙስሊም ይባላል በዚህ የኢስላም መንገድ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጓዙት ነቢዩ ሙሀመድ ሳይሆኑ አባታችን አደም ናቸው ከአደም በኋላም ኢስላም ትኩረቱ መንፈስ ሳይ ብቻ ስላልሆነ አንዳንድ ሙስሊሞች ኢስላምን ኃይማኖት ብሎ መጥራት ተገቢ አይደለም ይላሉ ኢስላም በዐረብኛ ዲን የሕይወት መንገድ ተብሎ ይገለጻል ይህም እምነታቸውን «መንገድ» ብለው ይጠሩ ከነበሩት የጥንት ክረስቲያኖች ጋር አንድ ነው በፈቃደኝነት የሚለው አገላለፅ በዚህ አገባቡ ያለተቃውሞ ከሚለው ከፍ ያለ ትርጓሜ የያዘ ነው ይህም ማለት ያለምንም ድብቅ ዓላማ ወይም ቁጥብነት ከልብ በመነጨ ፍላጎት ለአላህ እጅ መስጠት ማለት ነው በርካታ ነቢያትና መልዕክተኞች የአላህን ትዕዛዛት ለሰው ልጆች ግልፅ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል አላህ የመጨረሻውን ነቢይ ሙሀመድን መርጦ የመጨረሻውን መመሪያ ቁርዓንን አስኪልክ ድረስ ከተላኩበት ወቅት ጋር የሚስማማ ትምህርት ሰጥተዋል የሚለው የዐረብኛ ቃል ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው አምላክ የተሰጠ ስያሜ ነው ትርጉሙም ዳውቅትፇኛቅና ቋቻፖኛ ፅን ታ ማሰት ነው ዐረብኛ ተናጋሪ የሆኑ አይሁዶችና ክርስቲያኖችም አምላክን የሚጠሩት ለጎሀ ብለው ነው በኢስላም «አላህ» የሚለው ቃል ፍጥረታት ሁሉ ሊያመልኩትና ሊገዙት ለሚገባው ብቸኛ አምላክ ስሞችን በሙሉ አጠቃሉ የያዝ ትልቁና ዋናው መጠሪያ ነው በአንድ አምላክ ማመን በአንድ አምላክ ማመን በዐረብኛ ሦውሂድ በመባል የሚታወቀው በእስልምና ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ወሳኝ ጉዳይ ነው በአስርቱ ትዕዛዛትም በአንድ አምላክ ማመን ትኩረት ተሰጥቶት በመጀመሪያ ደረጃ የተቀመጠ ነው የኢስላም ትምህርቶችና እሳቤዎች የአምላክ አንድነትን መሠረት አድርገው የተገነቡ ናቸው የኢስላም ጥሪ ዓላማም ሰዎች ፍጡራንን ከመገዛት ወጥተው ብቸኛና እውነተኛ የሆነውን አንድ አላህን ወደ መገዛት እንዲመለሱ ማድረግ ነው ማንኛውም የአምልኮና የመገዛት ተግባር ። አስማትም ሆነ አሸንክታብ መልካም እድል ያመጣሉ ብሎ መማን ባዕድ አምልኮ ነው እንደነዚህ ዓይነት የተሳሳቱ እምነቶች በኢስላም ቦታ የላቸውም ለ የአምልኮ ተግባራት ሁሉ ለአንድ አላህ ብቻ የሚገባው ከመሆኑ አንዛር ከአደም ጀምሮ ለሰው ልጅ የተላኩት ነቢያትና መልዕክተኞች ለዘመናት ሲሰብኩት የኖሩት አምልኮ የሚገባው ፍፁም ለሆነው አንድ አላህ ብቻ መሆኑን ነው አላህ ፍጥረታትን የፈጠረበት ዓላማ እሱን ብቻ እንዲገዙት መሆኑን ገልዷል የኢስላምም ዓላማ የሰው ልጆች ፍጡርን ከመገዛት አንድ ፈጣሪ ብቻ ወደ መገዛት መጥራት ነው ኢስላም ከሌሎች እምነቶች የሚለይበት ዋናው ነጥብም ይህ ነው ምንም እንኳን አብዛኞቹ እምነቶች ዓለምን የፈጠረ አንድ ፈጣሪ መኖሩን ቢመሰክሩም ከባዕድ አምልኮ ሙሉ በሙሉ የፀዱ ሆነው አይገኙም አነዚህ እምነቶች ለተከታዮቻቸው ከአላህ በታች ኃይል አላቸው ብለው የሚያምኗቸውን ፍጥረታት እንዲገዙ አለዚያም አማላጅ አድርገው እንዲይዚቸው ይሰብካሉ ሆኖም ከአደም ጀምሮ እስከ ሙሀመድ ሲዐወ የተላኩት ነቢያት ሁሉ ያስተማሩት የሰው ልጅ አላህን ብቻ ያለ አጋርና ያለ አማላጅ እንዲያመልክ ነው ይህ የጠራ ለማመን የማይከብድ ቀላልና ከሰው ልጅ ተፈጥሮአዊ ባሕሪይ ጋር የሚጣጣም እምነት ነው ሥነባህል የሚያጠኑ ባለሙያዎች የሰው ልጅ የእምነት ጉዞ ከባዕድ አምልኮ አንድ አምላክን ወደ ማምለክ ፄዲል ብለው ያስባሉ ይህንን እሳቤ ኢስላም በፅኑ ይቃወማል ኢስላም በተቃራኒው የሰው ልጅ የእምነት ጉዞ አንድ አምላክን ብቻ ከመገዛት ወደ ባዕድ አምልኮ መለወጡን ያስገነዝባል ምንም እንኳን ነቢያት በመፃከላቸው እያሉም በጌታ የሚያጋሩና የነቢያት ማስጠንቀቂያን ጥሰው ሰዎችን ወደ ባዕድ አምልኮ የሚጣሩ የነበሩ ቢሆንም የሰው ልጅ እምነት ባዕድ አምልኮ ውስጥ ሙሉ በሙሉ የሚዘፈቀው በሁለት ነቢያት መካከል በሚኖር የጊዜ ክፍተት ነበር በዚህም ምክንያት የሰው ልጆች ከባዕድ አምልኩ ተላቀው ከተፈጥሮአዊ ባህሪያቸው ጋር ወደሚስማማው አንድ አምላክን እንዲገዙ ወደሚያዘው እምነት እንዲመለሱ የሚያስተምሩ ነቢያት በተከታታይ ተልኮላቸዋል አላህ የሰው ልጅን የፈጠረው በውስጡ እሱን ብቻ የማምለክ ተፈጥሮአዊ ዝንባሌ እንዲኖረው አድርጐ ነው በሌላ በኩል ደግሞ ሸይጣን በተቻለው መንገድ ሁሉ ሰዎች አንድ አላህን ብቻ ከመገዛት ፍጡራንን ወደ መገዛት እንዲያዘነብሉ ይጎተጉታል ምንም እንኳን ፈጣሪ በአእምሮአቸው ሊስሉትና ሊያስቡት ከሚችሉት በላይ መሆኑን በልቦናቸው ቢያውቁም ብዙ ሰዎች በህሊናቸው የሳሉትን የመዳሰስና የሚታይ ነገር ወደ ማምለክ ይዘነብላሉ በሰው ልጅ የታሪክ ሂደት ውስጥ ሰዎች አንድና ትክክለኛ አምላክን ብቻ እንዲገዛ ጥሪ የሚያደርጉ ተከታታይ ነቢያትና መልዕክተኞች ተልክዋል ነገር ግን በሸይጣን ጉትጎታ ምክንያት ሰዎች በተደጋጋሚ ፍጡራንን በማምለክ በባዕድ አምልኮ ተግባር ተዘፍቀዋል አላህ የሰው ልጅን የፈጠረው እሱን ብቻ እንዲገዛው ነው በኢስላም ትልቁ ወንጀል ወደ አላህ ይበልጥ ለመቃረብ ታስቦ እንኳን ቢሆን ከአላህ ውጭ ያሰን ማንኛውም ነገር ወይም ማንኛውም ሰው መገዛት ወይም ማምለክ ነው በራሱ የተብቃቃው አላህ ምንም ዓይነት አማላጅ አያስፈልገውም አላህ ፀሎታችንን በሙሉ የሚሰማና ስለሚሆኑ ነገሮች ሁሉ የተሟላ ዕውቀት ያለው ጌታ ነው ይህ ከመሆኑም ጋር የኛ አምልኮ ለአላህ ምንም የሚጠቅመው ነገር የለም ሆኖም ሰዎች እሱን ብቻ መገዛታቸው አንደሚያስደስተው ገልዷል እሱ በምንም ነገር ላይ ጥገኛ ያልሆነ ጌታ ነው ነገር ግን ፍጥረታት በሙሉ በሱ ላይ ጥገኞች ናቸው በዓለም ላይ የሚገኙ ሰዎች ሁሉ በአንድ ላይ ተሰብስበው እሱን ብቻ ቢገዙት ቅንጣት ታህል የሚጠቅመው ነገር የለም በልዕለ ኃያልነቱ ላይም የብናኝ ክብደት ታህል እንኳን አይጨምርም በሌላ በኩል ፍጡራን በሙሉ እሱን ከመገዛት ቢያምፁ ከልዕለኃያልነቱ ላይ የሚቀንሰው ቅንጣት ያህል ነገር የለም አላህን ስንገዛ የተፈጠርንበት ቅዱስ ዓላማን በማሳካት የተፈጥሮ ጥያቄአችንን በመመለስ አኛው ራሳችን እንጠቀማለን አላህ ፍፁምና ዘላለማዊ ስለሆነ ከኛ ምንም አይፈልግም አምልኮ እንዲሁ በተለምዶ የሚተገበር ክንውን አይደሰለም አምልኮ ሁሉንም የሕይወት ዘርፍ የሚያካትት ነው የህዛን ጨርቅ መቀየር ወላጆችን ማክበርና መንከባከብ እንዲሁም እንቅፋቶችን ከመንገድ ላይ ማስወገድ የመሳሰሉትን ሁሉ ከአላህ ውዴታ ለማግኘት ተብሎ ብቻ የተሠሩ ከሆነ እንደ አምልኮ ይቆጠራሉ ሆኖም ማንኛውም ጥቅም ፃብትም ሆነ ሥራ ሥልጣንም ሆነ ዕውቀት የአላህ ውዴታን ከማግኘት ይበልጥ የሚያሳስበን ከሆነ ተግባራችን ከባዕድ አምልኮ የሚቆጠር ይሆናል ሔጤ በስሞቹና በባሕሪያቱ ከፍጡራን ሁሉ የተለየ ከመሆኑ አንጻር በስሞቹና በባሕሪያቱ ከፍጡራን ሁሉ የተለየ ነው ስንል አላህ የፍጡራን ባሕሪያት የሌሉትና ፍጡራንም የፈጣሪ ባሕሪያት የሌላቸው መሆኑን ለማመልከት ነው አላህ በባሕሪያቱ ሁሉ ከፍጡራን ፍፁም የተለየ ነው። ዕውቀቱም ወሰን የሌለው ጥንትም የነበረ የማይቀንስና የማይጨምር እንዲሁም ዘላለማዊ ነው የሰው ልጅም ዕውቀት አለው የሰው ልጅ ዕውቀት ግን ከጊዜ በኋላ በትምህርትና በልምድ የሚገኝ ውስን የሆነ በየጊዜው የሚቀንሰና የሚጨምር እንዲሁም ለስህተትና ለመርሳት የተጋለጠ ጊዜያዊ ነው ኃያሉ አላህ መለኮታዊ ፍላጐት አለው የሰው ልጅም ፍላጐት አለው የአላህ ፍላጎት ሁሌም እውን ከመሆን የሚያግደው ነገር የለም አንደ መለኮታዊ ዕውቀቱ ሁሉ ፍላጐቱም በፍጡራኑ ላይ ባለፈው ጊዜ አሁንና ወደፊት እንዲከሰቱ የሻቸውን ነገሮች ሁሉ አጠቃሎ የያዘ ነው በሌላ በኩል ደግሞ የሰው ልጅ ፍላጐት ዝም ብሎ ዛሳብና ምኞት ሲሆን እውን ሊሆን የሚችለው አላህ ከፈቀደ ብቻ ነው የአላህ ባሕሪይ የሰው ልጅ መለያ በሆኑ ባሕሪያት ሊገለጽ አይችልም ምክንያቱም የሰው ልጅ ባሕሪያት ሁሉ ውስን በመሆናቸው ነው አላህ ፆታ ድክመት ወይም ጉድለት የለውም አላህ ከሰውም ሆነ ከሌሎች ፍጥረታት ፆታዊ ባሕሪይ የጠራ ነው በጽሑፉ ውስጥ አሱ እያልን የምንጠራው በአማርኛ ብሉም በሌሎች የሴም ቋንቋዎች ውስጥ ፆታ አልባ ተውላጠ ስም ስለማይገኝ ነው በቁርዓን ውስጥ አላህ ራሱን ሲገልጽ እኛ» የሚለው ተውላጠ ስምን የሚጠቀመው ራሱን በራሱ ሲያከብር እንጂ በምንም መልኩ የአላህን ብዙነት ለማመልከት አይደለም የፍጡራንን ባሕሪያት ለአላህ መገለጫነት መጠቀም ከባእድ አምልኮ ተግባር ይመደባል በተመሳሳይ መልኩም ለአላህ ብቻ የሚገቡት ባሕሪያትን ለፍጡራን መገለጫነት ማዋልም እንዲሁ ከባእድ አምልኮ ይቆጠራል ለምሳሌ ከአላህ ውጭ ያለ ማንኛውም ነገር የሁሉን አዋቂነትና የልዕለኃያልነት ሥልጣን አለው ብሎ ማመን አላህን እንደ ማጋራት ይቆጠራል የግርማና የመክበር ባለቤት የሆነው ጌታህ ስም ተባረከ ቁርዓን ስድስቱ የእስልምና እምነት መሠረቶች አንድ ሰው ሙስሊም ተደርጐ እንዲወሰድ ያለምንም ጥርጥር ሊያምንባቸው የሚገቡ የተወሰኑ መሠረታዊ ጉዳዮች አሉ እነዚህም የእምነት መሠረቶች ሀ በአላህ ማመን ለ በመላአክት ማመን ሐ አላህ ባወረዳቸው መጽሐፍቶች ማመን መ በነቢያትና በመልዕክተኞቹ ማመን ሠ በመጨረሻው በፍርዱ ቀን ማመንና ረ በመለኮታዊ ፍርዱና ውሳኔው ማመን ናቸው ሀ በአላህ ማመን አላህ አጋር የሌለው ብቸኛ የፍጡራን ሁሉ ባለቤትና በሁሉ ነገር ልዩ መሆኑ ኢስላም ከአላህ ባሕሪያት ውስጥ ይበልጥ ትኩረት የሚሰጣቸው ናቸው እጅግ በጣም መልካም ሠሪ የሆነው አላህ ብቻ ነው ሊመለክ የሚገባው ለ በመላዕክቱ ማመን መላዕክት የአላህ ፍጡሮች ናቸው ሁሉም ነገር ከሌለበት ያስገኘው አላህ መላዕክትን የፈጠራቸው ከብርፃዛን ሲሆን ብርቱና ሁሌም አላህ ያዘዛቸውን ብቻ የሚሠሩ ናቸው አላህ የአንዳንድ መላዕክትን ስምና ተግባር በቁርዓን ገልፆልናል ሙስሊም የሆነ ሰው ቦመላዕክት መኖር ሊያምን የግድ ነው በቁርዓን ከተገለፁት መላዕክት መካከል ጂብሪልና ሜካኢል ይገኙበታል ለምሳሌ የአላህን ራዕይ ለነቢያትና ለመልዕክተኞች የማድረሱ ተግባር የጅብሪል ነው ሐ በመጻሕፍቱ ማመን ሙስሊሞች ለነቢያት በወረዱና በሰው ልጅ ባልተበረዙ መመሪያዎች ሁሉ ያምናሉ አላህ በቁርዓኑ ውስጥ በጠቀሳቸው ለነቢያት የተሰጡ መጽሐፍት የማመን ግዴታ አለባቸው ምክንያቱም ከመበረዛቸው በፊት ትክክለኛ የሱ ቃል የነበሩ ናቸው አላህ በቁርዓኑ የጠቀሳቸው የነቢያት መመሪያዎች ለኢብራሂም የወረዱት መልዕክቶች ለሙሳ የወረደውና ከመበረዙ በፊት የነበረው ኦሪት ተውራት ለዳውድ የወረደውና ከመበረዙ በፊት የነበረው መዝሙረ ዳዊት ዘቡር ለዒሳ የወረደውና ከመበረዙ በፊት የነበረው ወንጌል ኢንጂልና ለሙሀመድ የወረደውና እስካሁን ሳይበረዝ በወረደበት መልኩ የሚገኘው ቁርዓን ናቸው ሙስሊሞች ከቁርዓን በፊት ወርደው አሁን በተለያዩ አትሞችና ቅጂዎች በመሰራጨት ላይ ያሉት የነቢያት መመሪያዎች በወረዱበት ሁኔታ ላይ ናቸው ብለው አይቀበሉም ለመጨረሻ ጊዜ አላህ ባወረደው ቁርዓን እንደተገለፀው ሰዎች ዓለማዊ ፍላጎታቸውን ለማሳካት ብለው በርዘዋቸዋል እነዚህ ብረዛዎች በተለያዩ መንገዶች የተካሄዱ ናቸው ከነዚህም በመጀመሪያው የሌሉ መልዕክቶችን መጨመር ወይም የነበሩ መልዕክቶችን ማውጣት በመጀመሪያው ይዘውት የነበረውን ትርጉም እንዲፋለስ ማድረግ እንዲሁም በወረዱበት ቋንቋ እንዳይገኙ ማድረግ ናቸው እነዚህ ብረዛዎችና ቅየጣዎች ከጊዜ ብዛት ተለምደው ልክ እንደ አላህ ቃል ተወስደዋል በአሁኑ ጊዜ ከቁርዓን ውጭ ያሉት መጽሐፍት የአላህ ቃልና የሰዎች ዛፃሳብ የተደባለቁባቸው ናቸው በሰው ልጅ ንክኪና ብረዛ የተነሳ የተዛባ መልዕክት ይዘው ይገኛሉ ሙስሊሞች የቀድሞዎቹን መለኮታዊ መጽሐፍት የሚቀበሉ ቢሆንም ለተለያዩ ጉዳዮችና ችግሮቻቸውን የማስሪያ መፍትሄፄ የሚያደርጉትና ወደ ቅን መንገድ ለመመራት አሁን በአጃችን በሚገኘው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉት የተለያዩ ወንጌሎች ከኢየሱስ ማረግ በኋላ በሌሎች ፀሐፊዎች የተጻፉ ናቸው በቁርዓን ውስጥ የሚጠቀሰው ወንጌል በቀጥታ በመርየም ልጅ ዒሳ ዐሰ ላይ የወረደውን እንጂ ከኢየሱስ ማረግ በኋላ በተለያዩ ፀሐፊዎች የተፃፈውን አይደለም በምንጭነት የሚጠቀሙት ቁርዓንንና የነቢዩ ሙሀመድ ተምሳሌታዊ አኗኗርን ነው መ በነቢያትና በመልዕክተኞቹ ማመን ነቢያት መልፅክተኞች ከአላህ መልፅክት ተቀብለው ወደ ህዝባቸው የሚያስተላልፉ በአላህ የተላኩ ሰዎች ናቸው የተላኩበት ዓላማም የሰው ልጅን አንድ አላህ ወደሚመለክበት ትክክለኛ የእምነት ጎዳና ለመመለስ የሰው ልጅ አላህን እንዴት መገዛት እንዳለበት ለማስተማርና የመድህን መንገድ ለማመሳከት ነበር የትኞቹም ነቢያትና መልዕክተኞች ከአላህ መለኮታዊ ሥልጣን ቅንጣት ታህልም የተጋሩ አልነበሩም ምንም መለኮታዊ ኃይል የሌላቸው ሰዎችም ነበሩ። አላህ በቁርዓኑ ከርሱ ከሙሀመድ በኋላ ምንም ነብይ ወይም መልዕክተኛ አይመጣም ብሏል ሙሀመድ የነቢያት መደምደሚያ ተብለው የተጠሩትም በዚህ ምክንያት ነው ይህም ማለት በወሕይ የወረዱትና በነቢዩ ህይወት እና አስተምህሮት የተካተቱት መለኮታዊ ህግጋት ለሰው ዘር በሙሉ እስከ መጨረሻው ቀን ድረስ እንዲያገለግሉ ታስቦ የተቀመሩ ናቸው ማለት ነው እውነተኛ አማኝ ለመሆን በሙሀመድ ነብይነት እና በወረደላቸው ወሕይ በማመን እንዲሁም ከእሳቸው በፊት አላህ በላካቸው ነቢያት እና መልዕክተኞች በማመን እና በመታገዝ እራስን ፍፁምና ኃያል ለሆነው አላህ ፍላጎት ማስገዛት አለብን ሙስሊሞች በሁሉም ነቢያት እና መልዕክተኞች ቢያምኑም የበለጠ ፋናቸውን የሚከተሉት እና ሙሉ በሙሉ የሚተገብሩት የመጨረሻው መልዕክተኛ የሙሀመድ ትምህርቶች እና ምሳሌያዊ ህይወትን ነው እጅግ የተከበረው አላህ ስለ ሙሀመድ ሲገልፅ ሙዕመድ ፎዕ ፃታማቃቻም »ቀታቃ ለድረፇሃ ዳጂ ለ ሀም ርፀ ያፖ ይ ሠ በፍርዱ ቀን ማመን ሙስሊም የሆነ ሰው ወደፊት የፍርዱ ቀን እንደሚመጣ እና አላህ በገደብ የለሽ ሥልጣኑ ስጋና ደማችንን አዋህዶ በመቀስቀስ እንደሚሰበስበን ያለአንዳች ጥርጣሬ ማመን አለበት አላህ መጀመሪያም ከሌለንበት እንዳስገኘን ሁሉ ወደፊትም በህይወት ሳጋጋሙድዮ ሙሰፈምቻ ያዖሟሰጎታታፖጋፖ ይመጽጋፍ ፇቶሰ ፇቻ ያቀቋደ ሙዕመድ መምማታጋ ያሜፖቀታያጾ ጆ ናቻው ኃው ይጠፇሷምዎ ሪቅ ፍፇም ያይያሪ ደድያያ ዶኃጋዕ ያዶያ ያሪ ያራያፖ ያፍዴሪያ ያያ ያይያራያሯ ዘመናችንም ለሠራነው ሁሉ በእሱ ፊት ትክክለኛ ፍርድ እናገኝ ዘንድ ከሞት ቀስቅሶ ይሰበስበናል ከፍርዱ በኋላ ሞት የሚባል ነገር ሳናይ ለዘለዓለም እንኖራለን የፍርዱ ቀን እያንዳንዱ ሰው ወደ አላህ ፊት የሚቀርብበት እና እያንዳንዱ ግለሰብ ስለሥራው የሚጠየቅበት ቀን ነው በዚያ ወሳኝ ቀን እያንዳንዳችን በዚህች የህይወት ጎዞአችን የከወንናቸው ጥቃቅን ጉዳዮች ጥሩም ይሁኑ መጥፎ እንኳን ሳይቀሩ ተመዝግበው ይቀርቡልናል በዚያ ቀን መዋሸትና ማታለል የሚባል ነገር በፍፁም አይታሰብም ለበጎ ሥራ ምንዳው ገነት ሲሆን ለክፉ ደግሞ ገፃነም ነው ገነት እና ገፃነብ በምናብ የተፈጠሩ ሳይሆኑ በአውን የሚገኙ ትክክለኛ ቦታዎች ናቸው ሁሉን አዋቂ እና የመልካም ተግባር ተገቢውን ምንዳ ከፋይ የሆነው አላህ ጀነት ፍፁም ደስታ የሞላበት እጅግ አስደናቂና ዘላለማዊ በሆኑ ጥሩ ነገሮች የተሞላ እና ከስሩ ወንዞች የሚፈሱበት መሆኑን ገልዷል በጀነት ሙቀትም ይሁን ቅዝቃዜ ድካምም ይሁን በሽታ ብቻ መጥፎ የምንለው ማንኛውም ዓይነት ነገር የለም የደህንነት ባለቤት የሆነው አላህ ማንኛውም ዓይነት በሽታ ከጀነት ነዋሪዎች ላይ ክማንሳቱም በላይ ፍላጎታቸውን ሁሉ እንደሚያሟላላቸው ቃል ገብቷል ጀነት ለሚገቡ ሰዎች ይህን ጀነት ያገኛችሁት በአላህ እዝነት እና በመልካም ተግባራችሁ ምክንያት ነው ይባላሉ በዚያ ቀን የሙእሚኖች ትልቁ ደስታ የትልቆች ትልቅ የሆነውን አላህ ፊት ለማየት መብቃታቸውን ነው አንድ ሰው ሙስሊም ሆኖ ዕሱራሱን ለአንድ አላህ አስገዝቶ እስካልሞተ ድረስ ሙስሊም ሆኖ መወሰዱ ወይም መኖሩ ብቻ ለጀነት አያበቃውም ሁሉን አዋቂው አላህ ገፃነብ ደግሞ ሊያስገቡት ከሚችሉት በላይ አሰቃቂ የሆነ ቦታ እና ማቀጣጠያው ሰው እና ድንጋይ የሆነ እሳት መሆኑን ይገልፃል ጥብቅ እና ብርቱ የሆኑ መላዕክት ሰዎችን ወደ ገፃነብ ሲጨምሩ ዕሂሥ ይሀ ያ ጓርታ ታዕፉያሪታፀቃታ ያነዕገራቻሥምቻ ዕው ሮ ደድ ይላሉ አላህ ለታዘዙት እጅግ አዛኝ እና እጅግ ርህሩህ ቢሆንም እሱን መገዛት አሻፈረኝ ባሉት ላይ የሚያሳርፈው ቅጣት የበረታ ነው የአላህ ወደር አልባ ፍትህ የተለየ እና ፍፁም ነው በፍርዱ ቀን ሁሉም ሥራዎች ይቀርባሉ እያንዳንዱ ሰውም እንደየሥራው ፍትፃዊ ብያኔ ያገኛል የአላህ እዝነት ካልታከለበት ምንም ያህል መልካም ሥራ ቢኖረን ለጀነት የሚያበቃን አይሆንም ረ በመለኮታዊው ውሳኔ ቀደር ማመን የአላህ እውቀት በጊዜ የማይገደብ በመሆኑ በፍጡሩ ላይ የሚከሰተውን እያንዳንዱን ነገር ያውቃል ይህም ማለት ሁሉንም ጠባቂ የሆነው አላህ ያለፉ አሁን በመካፄድ ላይ ያሉና ወደፊት የሚከሰቱ ድርጊቶች ሁሉ ያውቃል ማለት ነው የአላህ መለኮታዊ እውቀት ፍፁም ነውና አላህ ሁሉን አዋቂ ከመሆኑም ባሻገር የሚሆነው እሱ እንዲሆን ያሻው ነገር ብቻ ነው ሁሉን በቁጥጥሩ ሥር አድራጊው አላህ በፍጡራኑ ላይ ያለው ልእልና ፍፁም ነው እያንዳንዱ ነገርና ክስተት የእሱ ፍቃድና ውጤቶች ናቸው ያለ እሱ ሥልጣን ፍላጎት አና አውቀት ሊገኝ የሚችል አንድም ነገር የለም የሰው ልጅ የፈለገውን መርጦ የማድረግ መብቱ ለሰው ልጅ ጥሩ ወይም መጥፎ የመምረጥ ሙሉ መብት ከከባድ ኃላፊነት ጋር ማጎናፀፉ የኢስላም ልዩ ባህሪይ ነው አላህ ለሰው ልጅ በሰጠው በዚህ ልዩ መብት የሰውን ልጅ አክብሮታል ይሁን እንጂ መብቱ ተጠያቂነትንም ጭምር ያዘለ በመሆኑ በፍርዱ ቀን ለምን ዓላማ እና ተግባር እንደተጠቀመበት ይጠይቀዋል ይህ ለሰው ልጅ የተሰጠው የመምረጥ ነፃነት አላህ በፍጡራኑ ላይ የሚክሰተውን እያንዳንዱን ነገር ያውቃል ከሚለው ፃሳብ ጋር በምንም መልኩ አይቃረንም እዚህ ላይ አላህ ነገ ኃጢያት እንደምንሠራ የሚያውቅ እስከሆነ ኃጢያቱን ከመሥራት የመታቀብ ምንም እድል የለኝም ምክንያቱም የአላህ አውቀት እንከን የለሽ እና ተግባራዊ ከመሆን የሚመልሰው ኃይል የለም ተብሏልና የሚል ፃዛሳብ ሊነሳ ይችላል ማንም ሰው ምን እንደሚወስን አላህ አስቀድሞ ያውቃል ማለት ሰውየው የሚወስነውን ውሳኔ ሁሉ እንዲፈፅም ያስገድደዋል ማለት አይደለም አንድ ሰው ጥሩ አልያም መጥፎ ውሳኔ ሊወስን ይችላል ሆኖም ውሳኔውን ተግባራዊ የማድረግ ወይም የመተው ሙሉ መብት የግለሰቡ ነው የሰው ልጅ የፍላጎቱን የመምረጥ ነፃነት አላህ በፍጡራኑ ላይ ያለውን የልዕለኃያልነት ሥልጣንም የሚጋፋ አይደለም እንዲሁም ያለ አላህ ፍቃድ በፍጡራኑ ላይ ማንኛውም ነገር አይክሰትም የሚለውን ፃሳብም አይቃረንም አንድ ሰው የመምረጥ ነፃነት የሚባለው ነገር ሊሆን የማይችል እንደሆነ አድርጎ ሊያስብ ይችላል አንድ ነገር ልብ ልንል ይገባል አላህ ለእያንዳንዳችን የፍላጎት አቅጣጫ የመተለምና ትልማችንን የመተግበር ችሎታ የሰጠን በመሆኑ አላህ የምርጫችንን የምንሠራ አድርጎ ፈጥሮናል። አንድ ሰው የምርጫውን ሲሠራ አላህ የሰውየውን ፍላጎት እንዲፈፅም የሚያስፈልጉትን ነገሮች እና ሁኔታዎች በመለኮታዊ ችሎታው ያሟላለታል የሰው ልጅ የፍላጎቱን የመምረጥ ነፃነት ያገኘው በአላህ ፍላጎት ነው አላህ ሰዎች የሚያሳልፉት ውሳኔ ብቻ ሳይሆን የራሳቸውን የመምረጥ ነፃነት ተጠቅመው ይህንን ውሳኔ ለመወሰን እንዲችሉ ብቃቱን ሰጥቷቸዋል ለምሳሌ አንድ ሰው ጥሩ ነገር ለመሥራት ያስባል ሆኖም ለመሥራት አስቦት የነበረውን ጥሩ ነገር ሳይተገብረው ይቀራልያ ሰውዬ በተግባር ባያውለውም ጥሩ ነገር ለመሥራት አስቦ ስለነበር ብቻ ከአላህ ምንዳ ያገኛል ቢተገብረው ደግሞ አላህ ለበጎ ሣፃሳቡም ለበጎ ተግባሩም ምንዳ ይከፍለዋል አላህ በአንድ በኩል ጥሩ ነገር ለመሥራት ስለታሰበ ብቻ ምንዳ ሲክፍል በሌላ በኩል ግን መጥፎ ተግባር ለመፈፀም ታስቦ ሳይተገበር ቢቀር አይቀጣም በኃይማኖት ማስገደድ የለም አንድ ሰው ሙስሊም ሊሆን የሚችለው በፍላጎቱ ሙስሊም መሆንን ሲመርጥ ብቻ ነው የሰው ልጅ የተፈጠረበት ዓላማ በገዛ ፍላጎቱ አላህን ይገዛ ዘንድ ነው ስለዚህ ማንኛውም የእምነት ድርጊት ዋጋ ሊኖረው የሚችለው የሰው ልጅ የመምረጥ ነፃነቱን ተጠቅሞ በመቀበል ሲፈፅመው ብቻ ነው አንድ ሰው ማንኛውም እምነት ተገዶ እንዲቀበል ቢደረግ እምነቱ የይስሙላና ፍሬ ቢስ ይሆናል ደጉ አላህ በኃይማኖት ማስገደድ የለም ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ በጣዖትም የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንክራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ አላህ ሰሚ አዋቂ ነው ቁርዓን ብሏል አምስቱ የኢስላም ማዕዘናት ማንኛውም ሙስሊም በኃላፊነት ተቀብሎ የግድ ሊተገብራቸው የሚገቡ አምስት የአምልኮ ተግባራት አሉ እነዚህን የአምልኮ ተግባራት አለማከናወን ከወንጀሎች ሁሉ የክፋው ነው የኢስላም ውብ እአና ብርቅዬ ህንፃ የተገነባው በእነዚህ መሠረቶች ላይ ነውና ማንም ሰው የእነዚህ ተግባራት ግዴታነት ካስተባበለ ሙስሊም ተደርጎ አይወሰድም በኢስላም እምነት የግድ መተግበር ያለባቸው አምስቱ ተግባራት ሀ ሸፃዳ ከአላህ በስተቀር ሊገዙት የሚገባ ጌታ የለም ሙሀመድም መልዕክተኛው ናቸው በማለት እምነትን ማረጋገጥ ለ ሰላት በቀን አምስት ጊዜ መስገድ ሒ ዘካ ከተቀማጭ ፃብት በየዓመቱ የድሆችን ድርሻ መክፈል መ ሶውም በየዓመቱ ረመዳን ወርን መፆም እና ሠ ሐጅ አቅሙ ካለ በህይወት ዘመን አንድ ጊዜ ወደ መካ መንፈሳዊ ጉዞ ማድረግ ናቸው ሀ ሸሀዳ አምነትን በቃል ማረጋገጥ ማንም ሰው የእስልምና እምነትን ሲቀበል ከአላህ በስተቀር ሊመለክ የሚገባ ጌታ የለም ሙሀመድም የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን በልቤ አምቼ በቃሌ እመሰክራለሁ እንዲል የግድ ነው በዚህ በጣም ግልጽ የግድ አስፈላጊ እና አጅግ ኃያል በሆነ እወጃ አንድ ሰው ሙስሊም ሊሆን ይችላል ይህንን አወጃ በልቡ ተቀብሎ በምላሱ ሊመሰክር ያለምንም አስገዳጅ ኃይል ጣልቃ ገብነት መሆን ይኖርበታል ይህንን የእምነት እወጃ ቃል በሶስት አንኳር ክፍሎች በመክፈል ተንትነን ልንመለከተው አንችላለን ሀ ዘፅዕታፇረ ማንኛውም የአምልኮ ተግባር ለአንድ አላህ ብቻ የሚገባ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው ፈመጎ ያሟፇፀው ታ ጸም ባዕድ አምልኮን የሚፃረር እና የሚያፈርስ ቃል ነው ሙዕመድ ይላህሀ መሳሪታኛ ናሃፖው የሚለው ሶስተኛው የእምነት እወጃቫው ክፍል የሙሀመድን የመጨረሻ ነብይነትንና መልዕክተኝነት የሚያረጋግጥ ቃል ነው ይህም ቁርዓንና ትክክለኛ የነቢዩ ሐዲሶችን መቀበል ያሳያል አንድ ሰው ሸፃሃዳውን በልቡ አምኖ በቃሉ ከመሰከረ የባዕድ አምልኮ ተግባራትን ሁሉ እርግፍ አድርጎ በመተው ዒባዳ ሁሉ ለአላህ ብቻ የሚገባው መሆኑን አረጋገጠ ማለት ነው ብጤ ወይም ሸሪክ የሌለው አላህ አንድ ሰው ሸፃሃዳን ከልቡ አምኖበት ካለው ያለፈው ወንጀሉን ምንም ያህል የበዛ ቢሆን እንኳን እንደሚምረው ቃል ገብቷልነ በተጨማሪም ከዚያ በፊት በሠራቸው በጎ ተግባራት ምንዳ ያገኛል የለም የሚለው አፍራሽ ቃል ከአላህ በቀር ሊመለክ የሚገባው መሰኮታዊነት ያለውና ከጌትነት ሥልጣኑ የሚጋራ እንዲሁም በፈጣሪነት ፍጡርን ሊንከባከብ ግፎ ሊያቆይ የሚችል ማንም ፍጡር የለም ማለት ነው አንድ ሰው ኢስላም በሁሉም ነቢያቶች የሚያምን ከሆነ አንድ ሰው የእምነት ቃሉን ሲሰጥ ሌሎች ነቢያቶችን ሳይጠቅስ ነቢዩ ሙሀመድን ብቻ የሚጠቅሰው ለምንድነው። ዕሉጎሇህ መጳሳሪታሃፖ መሳሳም መፅዕፖሳ ቋያቻሥ ረዩ ይላል ነቢዩ ሙስሊሞች የአምልኮ ተግባራትን ሁሉ እንዴት መፈፀም እንዳለባቸው አሳይተዋል ነቢዩ የሞቱት በፅ ዓመታቸው ሲሆን የተቀበሩት በመዲና የስሪብ ከተማ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ነበርቿ ሙስሊሞች ለእሳቸው እና ለባልደረቦቻቸው ዘወትር ሰላምታ ያቀርቡላቸዋል ሰላምታ ማድረሱ ከሁሉም ሙስሊሞች የሚጠበቅ ተግባር ነው ጁ ካቢፄዥ ዋናጣክህዛችዥ ስሞት ለኤ ቦና ኽኣደዷግለሁኩ ለጫካጎጎቱቦ ጻጓፎዳላነኒ እስልምና በነቢዩ መሰበክ በጀመረ በአንድ ክፍለ ዘመን ውስጥ ብቻ ሦስት አህጉራትን በከኤሽያ አስክ ቻይና መላው አፍሪካ አና በአውሮፓ እስከ ስፔይን ለማዳረስ ችሏል በኢስላም ስም ፈጠራን ቢድዓን የማስፋፋት አደጋ አላህ ሙስሊሞች እርስ በእርሳቸው እንዳይከፋፈሉ አኳል ሙስሊሞች በኃይማኖት እና በአምልኮ ተግባራት ላይ የሚያካሂዷቸው ፈጠራዎች እና መከፋፈሎች በኢስላም እንደ ብክለት ስህተት እና ማፈንገጥ ይቆጠራል ሆኖም በሌሎች የህይወት ዘርፎች ለምሳሌ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የሚካሄፄዱ የሰው ልጅ ህይወትን የሚለውጡ ፈጠራዎች በኢስላም በእጅጉ ይበረታታሉ ቀደም ባሉ ዘመናት የተካፄዱ አንድ ፈጣሪን ከመገዛት አኦምነት የማፈንገጥ ተግባራት የአላህን ውግዘት እና ውድመት አስከትለው አልፈዋል አጅግ አዛኝ የሆነው አላህ በነቢዩ ሙሀመድ አድሜ መጨረሻ አካባቢ ባወረደው የቁርዓን አንቀጽ የኢስላም እምነትን እንዳሟላልን ገልዷል በአምልኮ ተግባራት ላይ የሚካፄድ ማንኛውም ለውጥ በጥብቅ የተክለከለ መሆኑን ሙስሊሞች ልብ ሊሉት ይገባል በሸይጣን ተጽፅኖ ሥር የሆነው የሰው ልጅ የሚያደርገው ለውጥ አላህ ምሉአና ፍፁም አድርጎ ያወረደውን የአስልምና እምነት ከማቆሸሽ ያለፈ ፋይዳ አይኖረውም ኢስላም ላይ የሚተገበሩ ፈጠራዎች ሁሉ ቀጥተኛውን መንገድ ያስታሉ ቀጥተኛውን መንገድ መሳት ደግሞ ለጀፃነም ይዳርጋል ሙስሊሞች የዚህ ዓይነት ፈጠራ መጨመርም ሆነ መቀነስ የብናኝ ያህል ቢሆን እንኳን ሲፈፀም በቸልታ ማለፍ የለባቸውም ፈጠራዎች በቸልታ ከታለፉ በሚቀጥሉት ትውልዶች እንደ መደበኛ የዒባዳ ተግባራት ተደርገው በመውሰድ አላህ ምሉአ አድርጎ ካወረደው ኢስላም ውጭ የሆነ ሰው ሠራሽ ኃይማኖት የመፍጠር አደጋ ሊደቅኑ ይችላሉ በዒባዳ ተግባራት ላይ ከተገኘበት ሁሉ የመቃረን ወይም የኃይማኖት አባቶችን በጭፍን የመከተል አዝማሚያ በኢስላም ተቀባይነት የለውም የአላህ ህጎችን መቀየር በኢስላም የተከለከለ ነው አላህ መለኮታዊ መመሪያዎችን የሚለውጡ የኃይማኖት መሪዎችን አውግዚል እነዚህ መመሪያዎችን ለመለወጥ የሞከረ ሰው ራሱን ከአላህ ለማስተካከል ጥሯል እና ባእድ አምልኮ ፈፅሟል ያለ አግባብ ሰው መግደልን የሚፈቅድ ህግ ማውጣት ለዚህ እንደ አንድ ምሳሌ ሊወሰድ ይችላል የአላህ ህግጋት ፍፁም ስለሆኑ ምንም ዓይነት ዝመና ቢቤለፌ አያስፈልጋቸውም አላህ የእሱን እምነት በመከተል የመታዘዝ አሊያም የራሳችንን ስሜት በመከተል ያለመታዘዝ ሙሉ ነፃነት ሰጥቶናል ሆኖም የአርሱ መመሪያዎች ላይ ፈጠራን በመጨመር መቀየርን አልፈቀደልንም ማንኛውንም ዓይነት የአምልኮ ተግባራትን በአላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ ሁለት መስፈርቶች የግድ ማሟላት እንዳለብን ኢስላም ያስተምራል እነዚህም የአምልኮ ተግባሩን ለመሥራት የተነሳሳው የአላህ ውዴታ ብቻ በመሻት መሆን አለበት የአምልኮ ተግባሩን የፈፀምነው ነቢዩ ሙሀመድ ሰዐዐ ባሳዩን መንገድ መሆን አለበት የአደምና የሐዋ ታሪክ የአደም እና የሐዋ ታሪክ ቁርዓን ውስጥ ሰፍሮ ይገኛል በቁርዓን የሰፈረው ታሪክ በሌሎች እምነት መጽሐፍት ውስጥ ከተገለፀው በብዙ መልኩ ቢመሳሰልም መሠረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ልዩነት አለውኔ አላህ በመሬት ላይ አዲስ ዘር እንደሚፈጥር ለመላኢካዎች ገልፆላቸዋል ከተቦካ ጭቃ አደምን ፈጥሮ ነፍስ ከዘራበት በኋላ የሁሉንም ነገሮች ስም አስተማረው ሐዋን ደግሞ ከአደም ፈጠረ ሁለቱም በጀነት የፈለጉትን እያደረጉ በነፃነት እንዲኖሩ ፈቀደላቸው አላህ አደምን ከጭቃ ፈጥሮ ለመላዕክት ሱጁድ አድርጉለት ስገዱለት ባለ ጊዜ አደምን ለማምለክ ሳይሆን ለክብር ሁሉም ሱጁድ ሲወርዱ ከመካከሳቸው ይገኝ የነበረውና ከመላዕክት ሳይሆን ከጅን ወገን የሆነው ሸይጣን በኩራት እና በትዕቢት ሳያደርገው ቀረ እሱ ከአደም በፊት ከጭስ አልባ ነበልባል ከተፈጠረው እና የመምረጥ ነፃነት ከነበረው ጅን ዝርያ ውስጥ ነው እሱ ከእሳት ተፈጥሮ ከጭቃ ለተፈጠረው አደም መስገድን እንደ ውርደት መቁጠሩ ነበር በእርግጥ ሸይጣን የመጀመሪያው ዘረኛ ነው በዚህም ምክንያት ሸይጣን ከአላህ ክብር ወረደ ከሁሉም በላይ አዋቂ የሆነው አላህ ሸይጣንን አወገዘው ነገር ግን እርጉሙ ጅኖች ከአደም በፊት የተፈጠሩ እና ነዛ ሆነው የመምረጥ አቅም ኮር ያላቸው ናቸው እምቢተኛ የሆኑ ጅኖች ሸይጣን ጅባላሉ ከእኛ ጋር እዚህ ሲኖሩ እራሳቸው መታየትን ፈልገው ካልሆነ በስተቀር ለሰው ልጅ በማይታዩበት ሁኔታ ነው የሚኖሩትፅ በኢስላም ክልክል የሆነው ጥንቆላ በጅኖች አማካኝነት ነው የሚሠራው ሸይጣን እስከ ፍርዱ ቀን ድረስ ፋታ እንዲሰጠው አላህን ጠይቆ ፈቀደለት ፋታውን የፈለገው አደምንና የትውልድ ዘሮቹን ለማሳሳት ነበርና በእርግጥም ባዶ ተስፋ በመሙላት አሳስታቸዋለሁ ሲል ፎከረ ሸይጣን የሚያውቀውን ሁሉ የሚያውቅ የሆነው አላህ ለሸይጣን የፈቀደለት የሰው ልጅን ለመሞከር ነበር እዚህ ጋር ልብ ልንለው የሚገባው ሸይጣን ከፈጠረው ጌታ ጋር ጦርነት የሚገጥምበት ምንም አቅምም ሆነ እድል የሌለው መሆኑን ነው ምክንያቱም ልክ እንደሌላው ፍጡር ሁሉ ሸይጣንም የሚኖረው በአላህ ፍላጎት እና ስልጣን ነው። ማንኛውም ነፍስ የሌላ ነፍስ ኃጢያትን አትሸከምም አጅግ ርሁሩህ የሆነው አላህ አራሱ ፍትሀዊ ስለሆነ አንዱ ባጠፋው ሴላውን ተጠያቂ የሚያደርግን ኢፍትሀዊ ተግባር አይፈፅምም ማንም ሰው ወንድም ሆነ ሴት ኃጢያት በሚሠራበት ጊዜ የአላህ ቅጣት እንደሚጠብቀው ማወቅ አለበት እንደ መልካም አጋጣሚ ሆኖ አላህ አጅግ በጣም አዛኝ እና ብዙ ጊዜ መሀሪ በመሆኑ ከልባችን ንሰሀ ከገባን ኃጢያታችንን ሊምረን ይችላል አላህ የሚያደርጋቸው ነገሮች ሁሉ በገደብ የለሽ እውቀት ኦና በፍትሀዊነት ነው ሙስሊሞች የመርየም ልጅ ኢየሱስ ለሰዎች ልጆች ኃጢያት ሲል ሞቷል ብለው አያምኑም እጅግ በጣም ርህሩህ የሆነው አላህ ሊምረው የፈለገውን ሰው ይምራል አላህ ኃጢያቶቻችንን ይቅር እንዲለን የኢየሱስ መሰቃየት እና መሞት አስፈላጊ ነበር ብሎ ማመን የአላህን ገደብ የለሽ ሥልጣን ፍትህ እና እዝነት መቃረን ይሆናል ለተጠየቀው ሁሉ ምላሽ መስጠት የማይሳነው አላህ ለሠራነው ኃጢያት ከልባችን ተፀፅተን ወደ እሱ በንሰሀ ከተመለስን እንደሚምረን ቃል ገብቷል ንሰሀ አንድ ሰው በአላህ እዝነት ከወንጀል የሚጠራበት መንገድ ነው ንሰሀ ለሰው ልጅ በጣም አስፈላጊ ጉዳይ ስለሆነ እንደ ቀላል ነገር ሊታይ አይገባም እውነተኛ ንሰሀ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል ንሰሀ የሚገባው ሰው ኃጢያት መሥራቱን ተገንዝቦ ከልቡ መፀፀት አለበት ሰውየው አራሱን ዝቅ በማድረግ ለምህረት ወደ አላህ መመለስ አለበት ያንን ኃጢያት ላለመድገም ከልቡ መወሰን አለበት ፋፈ ኃጢያቱ በሌላ ሰው ላይ ጉዳት ያስከተለ ከሆነ ጉዳቱን ለመካስ የተቻለውን ሁሉ መሞከር አለበት ለኃጢያቱ ንሰሀ የገባው ሰውዬ ወደፊት ያንን ኃጢያት ደግሞ ቢፈፅመው ቀደም ብሎ የገባው ንስህ ዋጋ አይኖረውም ማለት አይደለም የሚያስፈልገው ዳግመኛ ኃጢያት ላለመሥራት በልቡ ፅኑ ውሳኔ ማድረግ ነው ወደፊት ያለው ጊዜ ምን ይዞ እንደሚመጣ ከርሱ በስተቀር የሚያውቅ ስለሌለ አላህ የንሰህ በርን ሁሌ ክፍት አድርጓል ሁሌም ይቅር ባይ የሆነው አላህ የአደም ልጆች የርሱን ይቅርታ ፈልገው ወደርሱ ሲመለሱ እጅግ ይደስታል ንሰሀ አንዱ የአምልኮ ተግባር ነው ከአላህ በስተቀር ኃጢያትን ሊምር የሚችል አካል የለም መለኮታዊ ምህረትን ከማንኛውም ፍጡር ወይም በማንኛውም ፍጡር አማላጅነት መፈለግ በጥብቅ የተከለከለ ነው ይህ ተግባር በኢስላም እምነት ባዕድ አምልኮ ነው የኢስላም ድርጅታዊ መዋቅር ኢስላም ግለሰቦች ከአላህ ጋር በሚኖራቸው ግንኙነት ላይ ትልቅ ትኩረት ሰጥቷል የግንኙነቱም ሁኔታ ቁርዓን በገለፀውና ነቢዩ ሙሀመድ ሰዐወ ባብራሩት መሠረት ነው የሚሆነው ይህም ፍትህ ቅንጅትና ማኀበራዊ መስተጋብር እንዲፈጠር የሚያደርገው ከአላህ ጋር የሚኖረው ግንኙነት በአንፃሩም ሙስሊሞች ከፍጥረታት ሁሉ ጋር ሊኖራቸው የሚገባውን ግንኙነት ይወስናል ቁርአን እንዲህ ይላል ዳናጋፉ ሥቻ ሯይ ዳኛ ዕወድና ሰፊ ፊጠረናቻቻ ዳድፖዎወም ሦሳዎሥቻና ቀጸደቻ ለደሪፇኖቻሥ። የኢስላም መሪ ሊሆኑ የሚገባቸው ብሩህ አዕምሮ ያላቸው አላህን የሚፈሩ የኢስላምን መመሪያዎች በህይወታቸው የሚተረጉሙ ናቸው በኢስላም ለቅዱስነት ለመሪነት ተመድቦ የተፈጠረ ሰው የለም ማንኛውም በቂ እውቀት ያለው ወይም የተማረና ቁርጠኝነት ያለው ሰው መሪ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ሁሉም ሰው በቂ ጊዜና አቅም የለውም ማንኛውም ሰው አላህ ብቸኛ አምላክና ዕውቀትና መረዳትን የሚሰጥ ጌታ መሆኑን ከግምት ውስጥ አስገብቶ አውቆ እውቀት ለማግኘት የቻለውን ያህል ጥረት ማድረግ ይኖርበታል ምሁራን በኢስላማዊ ማኀበረሰብ ውስጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ ወንድም ሆነ ሴት ኢስላምን ለማጥናት ለዓመታት ጥረት ያደርጋሉ ምሁራን ሰውን ሊባርኩ ኃጢያትን ይቅር ሊሉ ወይም የአላህን ህግጋት ሊቀይሩ አይችሉም ነገር ግን ቁርዓንና ሐዲስን በማጣቀስ መረጃዎችን ለሰዎች ያስተላልፋሉ በምጡቅ ባህሪያቸውም መልካም ባህሪን እንዲያዳብሩ መንፈሳዊ መነቃቃትን ይጭራሉ አንዳንድ ሰዎች ሙስሊም ምሁራንን ለመግለጽ ጳጳስ ካህን የሚለውን ቃል ይጠቀማሉ ይህ የተሳሳተ ስያሜ ነው በኢስላም ካህን ትዕዛዝ ወይም ውሳኔ የሚያስተላልፍም ሆነ የበላይ የሆነ አካል የለም በሰዎችና በአላህ መካከል ያለው ግንኙነት ቀጥተኛ ነው ከአላህ በስተቀር አንዱን የመፍቀድ አንዱን የመከልክል መብት ያለው የለም ማንም ፍጡር ሌላውን ሊባርክ አይችልም እያንዳንዱ ሰው ቀጥተኛ ተጠያቂነቱ ለፈጣሪው የተተወ ነው አንድ ሰው ወደ መስጊድ ቢገባ በህብረት የሚሰግዱ ሙስሊሞችን የሚመራ ሰው ሊያይ ይችላል ሙስሊሞች ተሰብስበው በሚሰግዱበት ማንኛውም ጊዜ ሰላታቸውን በህብረት እና በቅንጅት እንዲሰግዱ አንድ የሚመራቸው ሰው መምረጥ አለባቸው ይህም ሰው ካሉት ሰዎች የተሻለ የቁርዓን እና የኢስላም እውቀት ያለው ቢሆን ይመረጣል የተመረጠውም ኢማም ይባላል ትርጉሙም መሪ ማለት ነው በየሳምንቱ ዓርብ እኩለቀን ላይ በህብረት የሚሰገድ ልዩ ሰላት አለ በሰላቱም ሙስሊሞች ሁሉ የመሳተፍ ግዴታ አለባቸው በዚህም ቀን ለታዳሚው የሚቀርብ አጭር ንግግር ኩጥባ አለ ንግግሩን የሚያቀርበው ካሉት ሰዎች ስለ ኢስላም መመሪያዎች የተሻለ እውቀት ያለው ሊሆን ይገባል ኢስላማዊ ሕግ የኢስላም ህግጋት የሚመነጩት ከቁርዓንና ከነቢዩ ሙሀመድ ሰዐወ ንግግር ሐዲስ ብቻ ነው ልክ እንደ ቁርዓን የነቢዩ ንግግር ሐዲስ ከአላህ ነው ኢስላማዊው ህግጋት ሁሉንም የህይወት ዘርፍ ይዳስሳል ፍጡራን ከፈጣሪያቸውና ከሌሎች ፍጥረታት ጋር ሊኖራቸው የሚገባቸውን ግንኙነት ይገልፃል አላህ ለአማኞች አንዳንድ ሥራዎችን እንዲሠሩ ያዛል በሌሳ በኩል የተወሰኑ ሥራዎችን አንዳይሠሩ ይከለክላል ፍትሀዊና ሁሉን አዋቂ የሆነው አላህ ብቻ ነው አንድን ነገር ክልክል ማድረግ ወይም መፍቀድ የሚችልው ሆኖም ኢስላማዊ ማህበረሰብ ከኢስላም ህግ እስካልተጋጨ የትራፊክ ህግን ይመስል ህግ ማውጣት ይችላሉ ወደ ቅን መንገድ የሚመራው የዓለማት መሪና አስተዳዳሪ የሆነው አላህ አንዳንድ ተግባራትን ግዴታ ሳያደርጋቸው እንዲሠሩ ይገፋፋል ሌሎችን ደግሞ በቀጥታ ክልክል ሳያደርጋቸው እንዲራቁ ይጠቁማል እነዚህ ሁሉ ግምት ውስጥ ገብተው የኢስላም ህግ ውስጥ ይካተታሉ በነዚህ ላይ ኢስላማዊ ህግ የፈቀዳቸውን ነገሮች ስንጨምር የእያንዳንዱን ሰው እንቅስቃሴ በአምስት መሠረታዊ ክፍሎች ይከፈላል ግዴታ የተፈቀደ የተከለከለ የሚወደድ ፈፋ የተጠላ የኢስላም ህግ ምንጩ መለኮታዊ ነው እነዚህን የምንተገብራቸው አላህ ስላክዘን ነው ክልክል የሆነበትን ምክንያት ባናውቀውም እንኳን የታዘዝነውን የመፈፀም ግዴታ አለብን ነገር ግን ምክንያቱን እንድናጠና እንገፋፋለን ምክንያቱን መረዳት ተጨማሪ ነገር ነው ለምሳሌ የአሳማ ስጋ መብላት ክልክል ነው ምክንያቱ አላህ ክልክል ስላደረገው ነው የአሳማ ስጋ ከመብላት የምንቆጠበው የተለየ በሽታ የሚያሰተላልፍ እና ለጤንነት ጎጂ መሆኑን በሳይንስ ስለተረጋገጠ ሳይሆን አላህ ክልክል ስሳደረገው ነው ሳይንቲስቶች የአሳማን ስጋ በሳይንሳዊ ዘዴ ከበሽታ ነፃና በምግብ ተዋፅኦ የዳበረ ቢያደርጉትም የአሳማ ስጋ መብላት ክልክል መሆኑ አይቀርም ግን አንድ ሰው በረፃብ ሊሞት ተቃርቦ በአካባቢው ያገኘው የአሳማ ስጋ ብቻ ከሆነ ህይወቱን ለማትረፍ ሲል ሊበላ ይችላል በዚህም ምንም ኃጢያት አይኖርበትም የኢስላም ህግ ምንጩ ቁርዓንና የነቢዩ ሱና ነው አላህ ክልክል ያደረገው የመፍቀድ ወይም አላህ የፈቀደውን የመክከልከል መብት ለኃይማኖት አባቶች መስጠት አላህ በርሱ ሳይ እንዳጋሩበት ነው የሚቆጥረው በዚህ ዓለም አንድን ነገር ጥሩ ነው ወይም መጥፎ ነው ብሉ የመወሰን ሥልጣን የአላህ ብቻ ነው በመጭው ዓለም መልካም ሥራ የሠሩትን ምንዳ መስጠትንና መጥፎ የሠሩትን ደግሞ የመቅጣት ሥልጣንና ጥበብ የአላህ ብቻ ነው በብድር ላይ ማንኛውንም ያህል የወሰድ መጠን ማስከፈል ወይም በአራጣ ማበደር በኢስላም ክልክል አንደሆነ ሁሉ በመጀመሪያዎቹ የአይሁድ እና የክርስትና እምነቶች የተከለከለ ነበር ይሁን እንጂ በመካከለኛው ዝመን የነበሩት የአውሮፓ ክርስቲያኖች የእምነታቸውን ክልከላ ቀስ በቀስ ቀይረውታል በአሁኑ ወቅት የሙስሊም ሀገሮችም ጭምር በዚህ በኩል የአላህን ህግ እየጣሱ ይገኛሉ የኢስላም የአለባበስ ሥርዓት ኢስላም በማህበረሰቡ ውስጥ መልካም ሥነምግባር እንዲስፋፋ ጋጠወጥነት መጥፎ ምግባር እንዲቀንስ ይጥራል ይህን አውን ለማድረግ የሰዎች አለባበስ ሥርዓት እንዲኖረው ማድረግን እንደ አንድ መንገድ ይጠቀሙበታል ኢስላም ለወንዱም ለሴቱም የግድ ሊሸፍኑት የሚገባ የሰውነት ክፍል እስከ የት መሆን እንዳለበት በግልፅ ያስቀምጣል በብዙ ምዕራብ ሀገራትም ሥርዓት ያለው አለባበስን የሚገልጽ ህግ አውጥተዋል ይህም የሚያካትተው ለወንድ ሀፍረተ ገላውን ለሴት ደግሞ ከሀፍረተ ገላዋ በተጨማሪ ጡቷን መሸፈን ነው አንድ ስሰው የአለባበስ ሥርዓት ጥሷል ተብሎ የሚከሰሰውም ይህንን የመጨረሻ ገደብ ሲጥስ ብቻ ነው የሴት አና የወንድ አለባበስ ሥርዓት የተለየበት ብቸኛው ምክንያት በተፈጥሮ የሰውነት ቅርፃቸው መለያየት ነው ኢስላም ለሴቷም ለወንዱም ጠበቅ ያለ የአለባበስ ህግ አለው ወንዶችም ሴቶችም ሥርዓት ያለው ልብስ መልበስ ለኩራት ተብሎ ከሚለበስ እና የሰው ልጅ ክብርን ዝቅ ከሚያደርጉ አለባበሶች እንዲርቁ በኢስላም ታዝዘዋል ወንድ ልጅ ሁሌም ቢያንስ ከአምብርቱ እስከ ገልበቱ የሚሸፍን ሰፋ ያለ ልብስ መልበስ ይኖርበታል ይፄ ሊቀንሰው የማይችለው የመጨረሻው ገደብ ነው ለምሳሌ አጭር ቁምጣ ለብሶ አደባባይ መውጣት አይፈቀድለትም ሴት ልጅም ከቤት ስትወጣ አካሏን ለህዝብ ከማጋለጥ ታቅባ ቢያንስ ፀጉሯን እና መላ አካላቷን የሚሽፍን ሰፋ ያለ ልብስ መልበስ ይጠበቅባታል አንዳንድ ሴቶች ፊታቸውን እና መዳፋቸውን ጭምር መሸፈንን ይመርጣሉ የዚህ ዓይነት አለባበስ አላማው በወንዶችና በሴቶች መካከል አላስፈላጊ የተቃራኒ ፆታ መሳሳብንና የማህበረሰብ ዝቅጠትን በተቻለው ያህል ለመከላከል ነው ይህን የአለባበስ ሥርዓት መቀበል ወይም ማክበር የጌታን ትእዛዝ ከማክብር የሚቆጠር ነው ኢስላም ከትዳር በፊት ማንኛውንም ስሜት ቀስቃሽ እና ለወሲብ የሚገፋፋ ድርጊት ይቃወማል ነገር ግን በተጋቡ ጥንዶች መካከል ስሜት የሚቀሰቅሱ እና ለወሲብ የሚገፋፉ ተግባራት ይበረታታሉ አንዳንድ ምፅራባውያን ሴት ልጅ ፀጉሯን እንድትሸፍን የምትደረገው ከወንድ ልጅ የበታች እንደሆነች ለማመልከት ነው ይላሉ ይህ ከእውነታው ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው አሳቤ ነው በኢስላም ሂጃብ የለበሰች ፀጉሯንና አንገቷን በሚገባ የሸፈነች ሴት በህብረተሰቡ ዘንድ ክብር ይሰጣታል ሥርዓት ባለው አለባበሷም የወንድ ልጅ ስሜት ማራገፊያ ከመሆን ትድናለች ኢስላማዊው የአለባበስ ሥርዓት የምትከተል ሴት ለህብረተሰቡ የምታስተላልፈው መልዕክት በእኔነቴ ልታክብሩኝ ይገባል እኔ የስሜት ማራገፊያ ቁስ አይደለሁም የሚል ነው ኢስላም ያለገደብ ሴትና ወንድ እንዲቀላቀሉ አንዱ የሌላውን ስሜት ለመቀስቀስ እንዲፎካክሩና ልቅ የአለባበስ ሥርዓት እንዲከተሉ መፍቀድ የሚያስከትለው ችግር በግለሰቡ ላይ ብቻ የሚቀር ሳይሆን መላው ማህበረሰቡን የሚያዳርስ መሆኑን ያስተምራል ጉዳቱም ከባድ እና ችላ ሊባል የማይቻል ነው ሴትን ልጅ ለወንድ ልጅ ደስታ ብሎ የስሜቱ ማራገፊያ እንድትሆን ማድረግ ነፃነት እና እኩልነት አይደለም እንዳውም በኢስላም የተከለከለ ኢሰብአዊ ተግባር ነው የሙስሊም ሴት ነፃነት የሚገለፀው በውጫዊ ቅርዷ ሳይሆን በባህሪዋ እና በማንነቷ ስትለካ ነው። በሙስሊም ዓለም የሚኖሩ በጭቆና አጣብቂኝ ውስጥ ያሉ ሰዎች ለሚወስዲቸው ገደብ ያለፉ ተግባራት አመፅ እና ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ከኃይማኖት እና ከኃይማኖት ውጪም ሥራቸው ትክክል መሆኑን ለማስረዳት መረጃ ማቅረባቸው አይቀሬ ነው ኤኤ ማጠቃለያ ኢስላም አብዛኛውን ጊዜ ያለ አግባብ የተወከለና ብዙ ሰዎችም በትክክል ያልተረዱት እምነት ነው ኢስላም የሠላም የፍትህ የፍቅር የይቅር መባባልና የምህረት እምነት ነው ኢስላም ማለት ፍላጎትን ሠላም ለሆነው አላህ አሳልፎ መስጠት ማለት ነው ኢስላም ከአላህ በቀር ሌላ አምላክ የለምሱ ከሱም ሌላ ሊገዙት የሚገባ ጌታ የለም የሚለውን ለመረጠ ሁሉ የህይወት መንገድ ነው ይህች ዓለም ጊዜያዊ ነች ይህች ዓለምም የሙስራ ዓለም ነች ሁላችንም ሞተን ሁሉም ነገር ወደ እርሱ ወደ ሚመለሰው አላህ እንመለሳለን ከትንሳዔ በኋላ ያለው ህይወት ቀጣይ እና ዘሉዓለማዊ ነው ብርሃን የሆነው አላህ የአደም ልጆችን ወደ ቅን መንገድ ለመምራት ኢስላምን የሚያስተምሩ ነቢያትን ኢብራሂም ሙሳ ዒሳ ሙሀመድን ልኳል ሙሀመድንም የመጨረሻ ነቢይ አድርጎ መርጧቸዋል በሳቸው ላይ ቁርዓኑን በማውረድም የተለየ ፀጋ አጎናጽፏቸዋል ቁርዓን ያልተሰረዘ እና ያልተደለሰዘ ከአላህ በቀጥታ የወረደ እንጂ መጻፍ እአና ማንበብ ከማይችሉት ከነቢዩ ሙሀመድ የመነጨ አይደለም የሰው ልጆች ሁሉ ቁርዓን በሚያስተላልፈው እውቀት እና መመሪያ እንዲጠቀሙ አላህ ሳይበረዝ እና ሳይደለዝ እንዲቆይ አደረገው ወደፊትም እንደሚጠብቀው ቃል ገባ አምስቱ የእስልምና መሠረቶች የሚከተሉት ናቸው ከአላህ በቀር ሌላ አምላክ የለም ነቢዩ ሙሀመድም የአላህ መልፅክተኛ ናቸው ብሎ በልብ አምኖ በቃል መመስከር ሥርዓቱንና ወቅቱን ጠብቆ በቀን አምስት ጊዜ ሰላት መስገድ በየዓመቱ ከተቀማጭ ብር አማካይ ዘካዕ ማውጣት በረመዳን ወር መፆም የቻለ ሰው በእድሜው አንድ ጊዜ ሐጅ ማድረግ ጂሀድን መረዳት የግድ ነው ጂሀድ ኢስላማዊ ህግጋትንና መመሪያዎችን የጣሰ ሊሆን አይችልም ጂሀድ የአላህን ውዴታ ለማግኘት ተብሎ የሚደረግ ትግል ነው አሸባሪነት በኢስላም በግልፅ የተወገዘ ተግባር ነው በፍፁም ጂሀድ ተብሎ ሲጠራ አይችልም አላህ በኃይማኖት ማስገደድ የለም ብሎ አኣአውጂል የሰው ልጅ መብቶችና የፈለገውን የመምረጥ ነፃነቱ የተክከበሩ ናቸው በኢስላም የሴቶች ሚና ከፍተኛ ነው ሴቶችና ወንዶች እኩል በመሆናቸው ተገቢው ክብር ሊሰጣቸው ያስፈልጋል አላህ በኛ ላይ ፀጋውን በመሙላት ኢስላምን ፍፁምና ለሰው ልጆች በሙሉ መመሪያ አድርጎ እንደመረጠው በቁርዓኑ ገልዷል አላህ የስው ልጆች በሙሉ በኢስላም ብርሃን ተመርተን ወደርሱ እንድንመለስ ኢስላምን አዘጋጀልን የፀሐፊው ማስታወሻ እፁብ ድንቅ የሆነው አላህ ከነጠላ ህዋስ እንዳስገኘን እናውቃለን ይህ የተገኘሁበትን ነጠላ ሴል ሳይንቲስቶች በህዋ ውስጥ ይገኛሉ ብለው ከነገሩን ቢሊዮን ጋላክሲዎች ጋር ላስተያየው የመጨረሻ ትንሽነት የመጨረሻ ደቂቅነት ይሰማኛል ሸይጣን ሰዎችን በማሳሳት በመካከላቸው አለመግባባት ጥላቻ ቂመኝነትና ጦርነት ሊያሰፍን ምሎ ተገዝቷል በመግባባት ላይ የተመሠረተ ሠላምን በማበረታታት ፈጣሪዬን ለማስደሰት እና ሸይጣንን ለመቃረን በሚል ነው ይህንን መጽሐፍ ለመጻፍ የተነሳሳሁት ህይወት አጭር ግን ክቡር ነች ይቺ ሕይወት ትክክለኛው የተፈጠርንበት ዓላማን አንድ ፈጣሪን ብቻ ማምለክ በመዘንጋት አላፊ ጠፊ የሆኑ ቁሶችን በማጋበስ ካባከንናት አሳዛኝ ነው ብዙ ሰዎች ክቡር ህይወታቸውን ቁሳዊ ሀብት ብቻ በማከማቸት ሲያባክኗት ይስተዋላል ፈጣሪ በኢስላም አማካኝነት ትኩረታችንን ማብቂያ ለሌለውና ዘለዓለማዊ ለሆነው የነገ ሕይወታችን እንድናደርግ ይጋብዘናል በፍርዱ ቀን ስለ ዕውቀታችንና ስለ አለንበት ሁኔታ እንጠየቃለን ያኔ ለሚቀርቡልን ጥያቄዎች ተገቢውን መልስ ለመስጠት የምንዘጋጅበት ወቅት አሁን ነው ይህ መጽሐፍ ላለፉት ሁለት ዓመታት እስልምናን በተመለከተ የሰጠኋቸው ትምህርቶችን በመመርኮዝ የጻፍኩት ነው መጽሐፉ ያለ አላህ እዝነትና እርዳታ እንዲሁም ያለ ወንድሞቼና እህቶቼ ትብብር ለፍሬ አይበቃም ነበር የዓለም አንድ አምስተኛ ህዝብ እምነት የሆነውን እስልምናን ለመገንዘብ ይህንን መጽሐፍ ለማንበብ ጊዜያችሁን የሰዋችሁ አንባቢዎቼንም አመሰግናለሁ ስለኢስላም ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁ ካባዛበ ርዐ የሚለውን ድህረገፃችንን መጎብኘት ትችላላችሁ በዚህ ቀጣይ ሥራችን ላይ ያላችሁን ጥይቄ አስተያየት ወይም ሒስ ክላይ በተገለፀው ድህረገጽ ብትሰጡኝ በደስታ የማስተናግድ መሆኔን ከወዲሁ ለመግለፅ እወዳለሁ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በጠቀስኩት ነገር ማንኛውንም ሰው ያስክፋሁ ወይም ያስቀየምኩኝ ክሆነ ይቅርታ ይደረግልኝ ለኢስላም ካለኝ ፅኑ ፍቅር የተነሳ እምነቴን በግልፅና በሙሉ ልብ እገልፃለሁ ለግለሰቦች ምርጫና ለአመለካክት ልዩነቶች ከፍ ያለ ክብርና ዋጋ እሰጣለሁ መግባባትና ፍትህ የሠላም መንገዶች ናቸው በምዕራቡ ዓለም እስልምና በጠባብ አመለካከት ታጥሮ ዓለም በኃይል ለመቀየር የሚጥር ኃይማኖት ተደርጎ ይቀርባል ስለዚህ ይህንን መሠረተቢስ አመለካከት ለማስቀየር እምነቴን በግልፅና በማያሻማ ቋንቋ ማቅረብ እንዳለብኝ ይሰማኛል አላህ ሁላችንንም ወደ ቀናው መንገድ ይምራን ከዚህ ሥራዬ ማንኛ ውንም ዓይነት መልካም ነገር ቢገኝ ከአላህ በጎ አድራጊነት ሲሆን የማይጠቅም ነገር ቢገኝበት ከኔ ጉድለት የመጣ ነው የተሞገሰውና የተወደደው አላህ ፍፁም ነው ሁሉን ሰሚው አላህ ከክፋት ሁሉ ጠብቀን ወደ እውነት ምራን ሠላም በናንተ ላይ ይሁን ፒት ሴዳ ብ ናሪ ጳመ ጨጨጨከመጠመ መመመ መመመሥ መመ ጣሽ ይህን መጽሐፍ አንብበው ሲጨርሱ ሌሎችም እንዲያነቡት እንዲጋብዙና የዕውቀት በረከትና ፀጋን እንዲያገኙበት በትህትና እንጠይቃለን የአላህ ፍቃድ ይሁን እንዲሁም ይህንን መጽሐፍ በትርጉም በጽሑፍ በህትመት እና አስፈላጊውን ትብብር ለአደረጉልን ሁሉ በዱዓችን ልናስታውሳቸውና በአላህ ስም ልናመሰግን አንወዳለን ይህንን ፀጋ ለሰጠን አንድ ፈጣሪያችን አሳህ ምስጋና ይግባው ላ «ዕል ጋፎኦጩቄክሠ ኦም ህደም ሞስ ድ ሮም ፕዮስ ኤክ ንገ ቸገ ና።