Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይሖቱ»ንሠጋ የሙሽራው ምስጢር ነጭ አበባ ላይ ያረፈች ቢራቢሮነ አንደ በረዶ የነዓ የአልጋ ልብበ የተነጠፈበት አልጋ ላይ ከዋለች በርካታ ቀናቶች ተቆጥረዋል ሀኪም በሸታዋ የሳንባ ነቀርሳ እንደሆነ ነግሯታል መድሀኒትም ታዞላታል ህክምናውን በተገቢው ሁኔታ ለመከታተል ገገዘብ አልነበራትም ሠርታ የተወሰነ ገንዘብ እንዳታገኝ አቅሟ ደከመ የነበራት አንድ አማራጭ የቤተሰቡን ውድ ቅርስ ሥፅሉን መሸጥ ነበር በጣሊያናዊው ፓውሉ ትራፓቶኒ የቅርሳ ቅርስ ሱቅ የሚሰራውን የቅርስ ጥናት ባለሙያ ታዛዥን ታውቀው ነበር ሥዕሉን ለሱ አሳይታው ልትሸጠው እንደምትፈልግ ነገረችው እሱ ለቀጣሪው ነግሮ ነበር ፓውሎ ሥዕሉን ለማየት ቤቷ ድረስ የመጣው ምን ያደርጋል ዋጋውን ከጠበቀችው በታች አደረገባቶት ልጆቿን ደግማ በስስት አየቻቸውጡ ዳቦውን በደስታ ይበላለ ዳቦ መላኩ ግን ይገርማል ደግና ለሰው አሳቢ ነው ማለት ነው። አራቱም ጠዋት ሊጠይቋት መጥተው ነበር ጤናሽስ። ምን ሆነው ነው የተጣሉት። ለምንድን ነው የምትጣሉት» ብለው በቁጣ አፈጠጡባቸው መኪናኝዬን ወስዳብኝ ነው አለ ወንድ ወሰጉ ሽ «ወንድምና እህት አይደላችሁ እንዴ ምን ያጣላችኋቷል። ሌላም መዋጮ አለ ከቀበሌያችን ውጪ ሄደን የጠይቀናቸው ያ በሰፈራችን ፎቅ ቤት የሚስራው ባለሙያው ቻይናዊም ማን ነበር ስሙ። ጣሊያናዊው የምግብ ቤት ባለቤት ሲኞር ማሪዮም አርባ ብር ለግንሷል» አሉ ወሮ ሟኒቼቺ ከተቀመጡበት ሳጥን ብድግ ብለው ገንዘቡን የያዙበትን እጃቸውን ወደ ሐመልማል ሼክረጉ «ይኸው ሐመልማል ፈጓለች ይህ በጭራሽ እውነት ሊሆን አይችልም ተራ በተራ ሴቶቹን አየቻችው «ተቀበዬኝ እንጂ» አሉ ጩሮ ሟኔጄቼ ጻይዔ ሁሉሊ ለእኔ ነው። በህልሜ ነው በውኔ።» አሱ ወሮ ሟኔቼ በዝናብ ውፃ ተሞልቶ የኣፈር ወለሉ ሳይ የተቀመጠውን የፕላስቲክ ሳሩ እያዩ «አምያፈሳል ቀዳዳውን በባለሙያ ለማስደፈን አቅም አጥቼ አኮ ነው» «አናጢው የፅድራችን አባል አቶ ኡጁሉ ይጠግኑልሻል ባትንሽ የቆርቆሮ ቁራጭ ይስተካከላል አንቺ የቤተሰባቸውን ልብስ አንድ ቀን ብታጥቢላቸው ደስ ብሏቸው በነፃ ይሰሩልሻል» ኣሱ ወሮ አብረኸት «ኸረ በጣም ጥሩ ፃሳብ ነው። ልክ ነው።
አይሆንም ትሁት አንድ ያልገባሽ ነገር አለ። ትሁት አንድ ጊዜ አዳምጪኝ ያን ያደረግ አለ። እባክሽ ትሁት አንድ ጊዜ አዳምጭኝ ስለፈጠረሽ። ስጋዊ ዕርካታ አግኝቼ «በይ ደህና ሁ» ማለቱ ደግሞ ከበደኝ ትህትናዋና ለኔ ያላት ቀና አስተሳሰብ ነበር ያን ከማድረግ እንድቆጠብ ያስገደደኝ አንድ ሁለቴ ተገናኝተን ስለተወሰኑ ነገሮች አውርተን ተለያየገ በመጨረሻ ራቅኳት ሌሎች ምግብ ቤቶች መብላት ጀጆመርኩ አሷ የምትሰራበት ምግብ ቤትም የምሄደው ሰው በሚበዛበት ሰዓት ከጓደኛዬ ጋር ስለነበር ልታናግረኝ አልቻለችም ሁለታችንም ሌሎች ሰዎች ስለግኑኝነታችን እንዲያውቁ ስለማንፈልግ በሰው ፊት የፈሰግነውን ለማውራት አንደፍርም አንድ ቀን ግን ውጪ መንገድ ላይ አገኘችኝ ምነው ጠፋህ። » አልኳት አንድ ቀን «አይሆንም። » አልኳት «እንዴ ለምን። «ታዲያ ለምን አንጋባምን ሰሰመጋባትም አስቤ አላውቅምኔ አልኳት ሳቅ በጣም ተናደደችቹ ብዘደር እየቀለድክ ነው ኣይደል «አልቀለድኩም ትንግርት ሙችኩኬ አልኳት ኮስተር ብዬነ «ዜ ነው የሚወስነው ካልክ እሺ ምን ያህል ጊዜዮ» ከቪከ ባኞ ቭፕባጽ ጨበሬ ጠመም ዱብ ዕዳ ከበዛታ ወራት በኋላ ከትንግርት ጋር አገድ ምሽት ተገናኝተን አንድ ሆቴል ቁጭ ብለን እናወራፊለንነ «ቅድም በስልክ በጣም ደስ ብሎኛል ብለሽኝ ነበር ምንድነው ያስደሰተሽ። ድንገት እናቷ ጋቢ ተከናንባ ተኝታለች የአንጀራ አባቷ ከአልጋው ሲነሳና ሲንጎዳጎድ በእንቅልፍ በአዳፋ መቀነቷ በእንባ የተገመሱ ጉንጮቿን እየጠረገች ጠየቀቻት ሰመመን ውስጥ ሆና ይሰማት ነበር ድገገት የሆነ ከባድ ነገር ላዩዋ ላይ «አኔ እንጂ እኔ ምን አውቃለሁ» ተከመረባት ጋቢውን እሷ መግለጥ ሳያስፈልጋት ተገለጠ የእንጀራ አባቷን ፊት «ምነው ባልመታሽው ኖሮ እኔ እንደሁ አልታደልኡ ዱሳ የዘወትር ቀለቤ ከበሳዩዋ በአንቅልፍ በከበዱ አይኖቿ በብዥታ አየችው መሰለች አንጀቷ በሐዘን ተላውሶ ጋብ ያለው ለቅሶዋ ዳግም ፈነዳ ጮክ ብላ ምልስ ሳይሰጣት ቀሚሷን ወደ ላይ መሰብሰብ ጀመረ የተጋለጡ ጭኖቿን ለመሸፈን ተንስፍስፋ ማልቀስ ጀመረች ሞከረች አጂን ይዞ ቀሚሷን ወደ ሳይ በሌሳ እጁ መሰብሰቡን ቀጠለ ትግል በእርግጥ ዋሲሁን እናቷን በየጊዜው ይደበድባታል ልጅ የመውለድ ታላቅ ገጠሙ ተንፈራገጠች ከላዩዋ ላይ ገፍትራ ልትጥለው ሞከረች ቧጨረችው ጉጉትና ህልሙ ከህልም አላልፍ ማለቱ ነበር በተስፋ መቁረጥ ሦስተኛ ሚስቱን አታግደጩ አአጀከችታ ችው ግዙፍና ጠንካራ ስለነበር ያሰበውን ከመፈፀውጮም ሚያነ ከመሰለ ከምንትዋብ በፊት ቸው ሁሰት ተረፍ አይወልዱም ሁል አ መኖዬ ከምንትዋብ ው ዓመት በትግል እንደማታሸንገፈው ስትረዳ ጮኽች አፏን በአፉ ደፈነው ከንፈሯን በፊት ሲጋባ ልጅ ወልዶ ዓይኑን በዓይኑ የማየት ህልሙን ዕውን እንደምታደርግለት ነሪ ከ ተ የግራ አበሩ ን ፈን አተል ያያታል ታላቅ ተስፋ አድርጎ ነበር ለሦስት ዓመታት ጠብቆ ግን ልትወልድለት እንደማትችል ከፀፀካፖህዐርበባ «ልጅ ከዕዐለድሻልኝ ቤቴና ሀብቴ ያንቺ ይሆናል አላትና ኩስትርትር ብሎ አንቺም እንደ አናትሽ ጮህን ከሆንሽ ግ አባርራ ፕኒሳ ብሉ ዝቶባት ት ወጣ ወዲያው ሬቱ ን ሁለሰታችሁገም ዓይፍሀን ጨፈነታቸዋ ዕነው ነገር ሁሉ ህልም አንዲሆን ተመኘዩ በይ ቁልቁል ስታይ ሂሷ በደም ተቀላልሟል ተመልላ ፋ ጋደመች ይኖቿፓ ግጥም አኣለ ዓይናቿን ስትጨፍናቸው ኮ ፌር ሰል አያለ በጆሮ ግንዶቹ ሳይ ራሷን የመጥላት ስሚት ረራት አጅግ እንደቆሸሸችም ተሰማት ኣለቻት ሪ«ደዴዷፈሯን ማመኗ አፆግ እገደሚያሳዝናት ተገነዘበች አ መደፈራን ነጠቅ የለባትም ኑላሥናዋገ ያሰራ እናቷ ትዝ ዎ እናቷ ትን ኃይሰኛ ድካም አንደምንም አሸንፋ ከተኛችጳት ነሳች ስለ ኛ ሁን ቦስብ ልቧ በመሪር ጥላቻ ተሞዲዱ በዚህ የላዙታ ስሜት ተሇልታ የሰነዘረችው ዱላ የእንጀራ ኣባቷን ሕይወት አንደሚያጠፋ አልቋፃመተችም ነበ ሦንም ሞቱን ብትመኝለቅም «እንሣኒህ ን ይሻለናል ብዬን ቀረሁ ያላንቸስ አንዴት መኖር እችላለሁን አለች እናሯ ራሷን በሁለት እጆቿ ይዛና አቀርቅራ እየተከዘች ሁለቱም ማልቀሳቸውን አቁመው በዝምታ ይቆዝሙ ጀመር አልፎ አልፎ እናቷ በረጅሙ እየተነፈሰች ከንፈሯን ትመጣለች ከዚያ ውጪ ግን ጥልቅ ፀጥታ ሰፈነ መሰለች ድንገት አንድ ነገር አሰበች ለምን አሟሟቴ ድንገተኛ አንዲመስል አስናደርግም ጭንቅላቷን መሳ አምጣ ብላ አስጨነቀችው ቤቱን ዙሪያውን ቃኝኘች ምድጃው ላይ ያሉት ጫፎቻቸው ነደው የጠፉ ፍልጥ እንጨቶች ላይ አይኖቿ ተተክሉ ቤቱን በእሳት የማቃጠል ዛሳብ መጣላት «ሰክሮ ስለነበር ከቤት ልናወጣው ብንጎትተው እምቢ አሰን ራሳችንን ብቻ አዳንን» ለሰዎች የምትነግራቸውን ምክንያት አሰበች ግን ንብረታቸውስ። » ተባለ እሷ ወይም እናቷ ገድለውት ነው ብሎ የተጠራጠረ ግን ማንም አልነበረም ዋሲሁን ከመሞቱ አንድ ወይም ሁለት ዓመት በፊት ጀምሮ ብቸኝነትን ይመርጥ ነበር ባህሪውም ከሰው የማይገጥም ሆኖ ስለነበር ዘመድና ወዳጅ ርቆት ነበር በዚህም ምክንያት በመሞቱ በጣም ያዘነና የተጨነቀ ሰው አልነበረም ይህ ደግሞ እሷንና እናቷን ረድቷቸዋል ከዚቪዐካል መሰለች በትምህርቷ በርትታ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕግ የተመረቀችው ከአስራ አንድ ዓመታት በፊት ነበር አሁን የሰላሳ ሰባት ዓመት ሌሴት ናት ዙተመረቀች በኋላ በህግ ጠበቃነት አዚህ አዲስ አበባ በሞያዋ አገልግሎት ስትስጥ ቆይ ኮለች በተለይ በወንዶች የተበደሉ ደፃ ሴቶችን ጉዳይ ያለ ክፍያ በነፃ በመከታተል ለብዙ ምስኪን ሴቶች አለኝታና መከታ ሆዓለች የዛሬውን የፍርድ ውሳኔ የምትጠባበቀው የአሥራ ስምንት ዓመቷ ተከሳሽ ዘሀራ ኣብደላ ትባላለች መሰለች ጥብቅና የቆመችላት የዚህች ወጣት ገጠመኝ ከሷ የአንድ ምሽት አጋጣሚ ጋር በተወሰነ መልኩ መመሳሰሉ ሲያስገርማት ቆይቷል ዘሀራ እናቷ ዘመድ ጥየቃ ገጠር ፄዳ ለአንድ ቀን ውጪ ባዴረችበት ዕለት ማታ ነቦር የእንጀራ አባቷ በተኛችበት መጥቶ የደፈራት ከደፈራት በኋላ ራሷን ሳተች ራሷን ስታውቅ እንጀራ አባቷ አጠገቧ ተጋድሞ እንቅልፉን ያለፃሳብ ይለጥጣል ከደፈራት ሰው አጠገብ መጋደሙ እጅግ ስለቀፈፋት በውስጧ ያለውን ጉልበት አንጠላፍየፋ ከአልጋው ተነሳች ብዙ ስለታገለችው ሰውነቷ ዝሏል እንዴሰከረ ሰው እየተንገዳገዴች እንደማእድ ቤትና እቃ ቤት ወደሚጠቀሙበት ክፍል አመራች አንድ ጥግ ወለሉ ላይ ተቀምጣ ጉልበቷ ላይ ተደፍታ ተንሰቅስቃ አለቀሰች የኮሽታ ድምፅ ሰምታ ቀና ስትል የእንጀራ አባቷ ካናቴራና ውስጥ ሱሪ ብቻ ለብሶ። ውሃ አምጥቼ አንተን አስታም ሌሎችንም ስራዎች እየሰራሁ ለማትሪክ መዘጋጀትና ጥሩ ውጤት ማምጣት ያኩና ል» አለቻቸው እያዘነች አባቷ እያመነቱ ሃሳቧን ላለመቀበል በግማሽ ልብ ተከራከሯት «አንተ ጤና ሁን እንጂ ለትምህርቱ የሚቀጥለው ዓመት አደርሳሰለሰሁ ላ የአባትዋን መግደርደር ሳትቀበሰው ቀረች የተሻለ ዴጳሠበዝ «« ለሜሳ የቶለቪ ትምህርት ማቋረጥ አንቅልዳ ነስቶት ነው ያደረው ጠዋት አስራ አንድ ሰዓት ላይ በቤተክርስቲያን የተተከለውን ደመራ ለማብራት ረጆም ችቦውን ይዞ በአቅራቢያቸው ወደሚገኘው የአግዚዛር አብ ቤተክርስቲያን ከወንድሞቹ ጋር ሲፄድ ቶለሺን በምን ጮልኩ አሳምኖ ትምህርቷን ሊያስቀጥላት አንደሚችል እያሰበ ነበር የቤተክርስቲያን ደመራ በዋዜማው በቤተሰብ ደረጃ ቤት ውስጥ አንደሚበራው ደመራ ሳይሆን የአንድ ጎጥ ወይም ቀበሴ ህዝብ ከየአቅጣጫው ተሰባስቦ በጋራ የሚያቃጥለው ነው በጨለማው ውስጥ ከሩቅና ከቅርብ የችቦ የአሳት ነበልባል በአየር ላይ ብቻውን የሚገሳፈና መስሎ ይታያል ከየአቅጣጫው የሚመጡት ወጣት ደመራ አብሪዎች የቤተክርስቲያኑን ህንፃ ሦስት ጊዜ «ዓመት ዓመት ያድርሰን ኮ እያሉ ዞረው ከደጅ ሰላሙ አጥር ግቢ ውጪ በስፋት ብሩህ ሆኖ በሚንቀለቀለው የጋራ ደመራ ላይ ረጃጅም የጭራሮ ችቦዎቻቸውን ይዶላሉ ህፃናት ከደመራው በላይ እየተንጣጣ የሚፈናጠረውን የአሳት ናንጣሪ አያዩና እየተጠቋቆቁቆጮ ይሳሳቃሉ ወጣቶች ጋቢያቸውንና ፎጣቸውን ተክናንበው የእሳቱን ነበልባል በፅሞና ያስተውላለ አንዳንዴም አጠገባቸው ካለው ከሚያውቁት ሰው ጋር አንድ ሁለት ቃላት ይለዋወጣሉ አንድ ቦታ ሰብሰብ ብለው በደመራው ዙሪያ ቆመው የነበሩት ልጃገረዶች አስራ ሁለት ስዓት ሊሆን ሲል ትከሻ ለትከሻ ተያይዘው «ኢዮኮ» የሚባለውን የመስቀል ዘፈን እያኬሙ ከደመራው ራቅ ብለው ደመራውን በቀስታ መዞር ጀጮሥሩ ወንዶቹን ለጭፈራ እየጋበዚቸው ነው ወንዶቹ ጭፈራ ያሰኛቸው አይመስልም በደመራው ዙሪያ ቁመው የመጨረሻውን ነበልባል መጥፋት የሚጠባበቁ ይመስላሉ ለሜሳ ለቶለሺ ልክ እንደ ደመራው እሳት የጨለመ ሕይወቷን የሚያበራ ብሩህ ተስፋ ሊሰጣት ተመኘ ድጹ መስቀል ክቀኑ አምስት ሰዓት ሆኗል ለሜሳ በደብረ ዘይት ከተማ ገበያ አንድ ጥግ ተቀምጦ ጫማውን ያስጠርጋል አልፎ አልፎ የሚያደርገውን ቆዳ ጫማውን ነው የተጫማው አዲስ ሰማያዊ ጂንስ ጃኬት ግራጫ ጂንስ ሱሪና ጥቁር ቲሽርት ለብሷል አምሮበታል ጫማጡን እያስጠረገ ዙሪያ ገባውን ይቃኛል ካዚርፀፒከጳየየየ የደብረ ዝይት ከተማ ሕኝናት ገበያው ላይ ተነስንሰውበታል አንዳንዶቹ ማጊ ከኗሜላ ይሸጣሉ ብዙዎቹ አዲስ ልብስ ለብሰዋል ጫማውን አስጠርጎ ሰ ር ዝው ብቅ ብቅ ማስት ጀምረው ነበር ክየአቅጣጫጡ ኮረዶች ወደ ዕድሜያቸው ከአስራ አራት አስክ ሃያ የሚሆን የገጠር ልጃገረዶጉኙ ወደ ገበሪ ይፈሳሉ ፃቢየው መህል የሚታዩት ሁለት ትልልቅ የሾላ ዛፎች ታዳሚሠ ያስተ ናኝዳሉ ከዝሸር የመጡት ልጃገረዶች የዛፎቹን ዙሪያ በአቀፉ ባለለ ግንቦች ላይ አየጡ ዙሪያቸውን መቆም ጀመሩ ሁሉም የክት ልብሶቻቸውን ለብሰው ዘንጠዋል ፀኑሮቻቸውን በሻሽ አስረጥለ ንፁህ ነጠላ ለብሰዋል አብዛኛዎቹ በከተማዋ ልብስ ሰፊዎች ከለሰረ ሜል ቀሚለቻቸው በላይ የሹራብ ጃኬት ደርበዋል በርካታዎቹ የወምበረ ስለማዚታመን ጃንጥላ ይዘቐል ባዶ እግሯን የመጣ ልጃገረድ የለችም ሁሉሥህ ጫማ አድርገዋል ብቡዎቹ የላስቂክ ኮንጎ ጫማ ያደረጓቸው ከገ ያላቸው ካልሲዎች ከረጃጀም ቀሜሶቻቸው ስር የሚታዩ አግር አቅልተዋቸዋለ ካልሲ ያላደረጉት ብዙዎቹ አልቦ አጥልቀተዋል አልቦ በጨጪለ ጠይም በብር የሸሚዝ አዝራር መሳይ ነገሮች የተሰራ ነው በብዙምፕ በጥቁር ክር የተንጠለጠሉ በማርትሬዛ እና በጥምዝ የወርቅ ሸቦ የለሰ የአንንጎ ፄጦች ያንጸባርቃሉ በአብዛኛው በወንበራ ያገቡ ሴቶች ምልክት በሆነ ለከተማ ሙሽራ ደገበኛ ቀለበት በሚወጣው የወርቅ የጆሮ ጉትቻ አጊጠው የገሩ ጥቀት ዘየሠቢታተም» ልጆችም ነበሩ ለሜሳ በገቢየው እየተዘዋወረ የተለያየ ቀለም ባለው ልብስ ያጌጡተን የ ልሻገረዶች ውበት ማድነቅ ጀምሯል ትንሽ አርፍደው የደረሱና በዛፎቹ ዙረያ ያለው ግንብ የተያዘባቸው ሴቶች ትከሻ ለትክሻ ተያይዘው በክብ ቅርጽ በዝግታ እየተራመዱ በመዞር «ኢዮኮ የተባሰጠገ የመስቀል አብይ ቬማ ማም ጀመሩ ኞሾ አለች የዝነፈኑ መሪ «ኢዮሼኤ አሉ ተቀባዮቿ «አክራሬእ ቀፅፀበሰች ዩደራራኤ የተቀባዮቹ ድምጽ አስተጋባ «አበባ» ብለው ነበር የጮሁት ጽቆተን ቆታ መሱ ለፈንተራሪና። አ ህር ፈር ብምን ትምህርቴን ለመቀጠል አያስችለኝም ሴሉች ድምዷ ሻከር ስላለበት የለቅሶ ሳግ የተናነቃት መስሎት ዴንገጥ ብሎ ዞሮ አያት ኣ ኃኃገች ከመርግ ወይም የሀዘን ስሜት አይነበብም በውሳኔዋ ትክክለኛነት ለማቋረጥ እያሰበች ማዘኑን አንደተወች ተሰማው በዝምታ ተሸብበው አዘገሙ ፃያ ደቂቃ ያህል እንደተጓዙ በግራና በቀኝ በትልልቅ ባህር ዛፎች በታጀበ ጭር ያለ መንገድ ላይ ራሳቸውን አገኙ «እዚህ አካባቢ አረፍ ብለን አእንጫወት አላትና እጂን እንደያዘ ከመንገዱ በስተግራ ወዳለ አረንጓዴ መስክ ወጡ ከመስኩ በታች ለጥ ያለ ሰፊ አረንጓዴ ሜዳ ቁልቁል ይታያል ከሜዳው ባሻገር ሁለት የሳር ቤቶችና የእርሻ ማሳዎች ከእነሮሉሱ ማዶ ከርቀት ደግሞ አድማሱን የጋረዱ የተቃቀፉ ተራራዎች ይታያሉ ህይዐኑ ያለው ምንም ተንቀሳቃሽ ነገር አይታይም ፀጥታው ስለፍቅር መወድሶችን የሚንሾካሾኩ በሚመስሉ ንፋስ በሚወዘውዛቸው የባህር ዛፍ ቅጠሎች ኮሽ ኮሽታ መረበሽሸ ድልቅ ተውዒል ለሜሳና ቶለሺ መስኩ ላይ ተቀመጡ እጁን በትከሻዋ ላይ አሻግሮ ጎኑ ላይ ልጥፍ አድርጎ አቀፋት እሷም ወገቡን አቀፈችጡ ለደቂቃዎች ቃል ሳይተነፍሱ በፀጥታ ቆቐዩ ነፃነት ሰላም ፍቅር ዙሪያቸውን ከበባቸው በዚህ ዓለም ከእነርሱ በስተቀር ሌላ ሰው መኖሩን ረስተው በጥልቅ የፍቅር ስሜት ለደቂቃዎች ተቃቅፈው ቆዩ ድንገት ዞር ብሉ አገሟን ጠደ ላይ ቀና አድርጎ ዓይኖቿን ትክ ብሎ አያቸው እሷም በዓይኖቹ ብሌኖች ውስጥ አቱኮፈረች የቃላት ድርደራ ሳያስፈልግ በዓይኖቻቸው ተነጋገሩ «አፈቅርሻለሁ» «አፈቅርፃለሁ ተባባሉ ፍፁም ታማኝና ንዑህ እውነትን የሚያንፀባርቁ ዓይኖች ሁለቱም እንዴት እንደሆነ በማያስታጡሱት ሁኔታ ከንፈሮቻቸው ተገጣጠሙ እየተስገበገበች ከንፈሮቹን ጎረሰቻቸው ስስ የክንፈር ጢሙ የተነቃቀለ አስኪመስለው ላዩ ላይ ጥምጥም ብላ ለደቂቃዎች ሥጠመጠችው አፍንጫውና ጉንጮቹ ሳይቀሩ በፍቅር ማር የቅቤ ፅቃ አስኪመስል ለተለቀችው በጠንካራ ክንዶቹ ጎትቶ ደረቱ ላይ ለጠፋትና ጉንሟን ከጉንጩ ጋር አጣበሩቱው እሷም አጥብቃ አቀፈችው ከቪዐከህ ል እንዴት ዓይኖቻቸው ተከድነው ረጅም ርቀት እንደሮጡ አትሌቶች ቁና ቁና እየተነፈሱ ለደቂቃዎች አንድ ሆነው ቆዩ ትንፋሻቸው መለሰ ሲል ቀስ ብላ ሸርተት አለችና ከጎኑ ተቀመጠች ምንም የተለየ ነገር እንዳላደረጉ ሁሉ ቀደም ሲል እንደነበሩት ጎኑ ላይ ልጥፍ አድርጓት ተቀመጠ ረዘም ያለ ግን እጅግ የሚያስደስት ፀጥታ በመካከላቸው ሰፈነ «ቶለሺ አላት ድንገት «አቤት» አለችው ሳትንቀሳቀስ «አባክሽን ትምህርት አታቋርጪ። አላት መልሱን ንገሪኝ በሚል ድምፀት አሁንም ለአፍታ ዝም ብላ ቆየች ወዲያው በእቅፉ ውስጥ ያለው ሰውነቷ ሲርገፈገፍ ተሰማውና ደንግጦ ቁልቁል አያት ጉንሟጧን ደረቱ ሳይ ለጥፋ እየተንሰቀሰቀች ታለቅሳለች «ምነው ቶለሺ። ዝም አለች «ምነው። «ምንም» አላት ድምጽ ሰምተው ቀና አሉ ከእነርሱ ትንሽ ራቅ ብሎ አንድ የገጠር ጎረምሳ አንዲት የገጠር ልጃገረድን እጆቿን ይዞ ወደ መስኩ ሲጎትታት አዩ እነርሱም ፍቀር ለመለዋወጥ ነው የመጡት አሁንም ትግላቸው አላበቃም ልጃገረዲ እጂን ለማስለቀቅ ትታገላች ጎረምሳው ወደ መስኩ ይጎትታታል ወዲያው የሰዎች ድምጽ ከመንገዱ አቅጣጫ ሰምተው ለሜሳና ቶለሺ ዞር ብለው ተመለከቱ ወጣት ወንዶችና ሴቶች ሁለት ሶስትና አራት ሆነው ከከተማ ይመጣሉ ለሜሳ ሰዓቱን አየና «ዕርፃ መዕቃ አለቀ ማለት ነው። » አላት ሳቅ እያሰ «አዎ ትንሽ ከሳም ብለሀል» መልስ ሳይሰጣት ከሱሪው ኪስ አንድ ለሁለት የታጠፈ ፖስታ አወጣ ክቪፀፀክ ርበባ «አንቺ ብሎ ሰጣት «ምንድነው። » አለ ዘበኛው በሩን ወለል አድርጎ እየከፈተለት በአበቦች የተዋበ ሰፊ ግቢ ነው ትልቅ ቪላ ቤት በግቢው አማካይ ቦታ ላይ ይታያልበግቢው አንድ ጥግ ባለ ዥዋዥዌ አራት ህፃናት ይጫወታሉ ከዥዋዥዌው አጠገብ ባለ ሸርተቴ ዙሪያ ደግሞ ሦስት ህፃናት ይታያሉ አንዲት ሴት አጠገባችው ቆማእንቅስቃሴያቸውን በፅሞና ትከታተላለች አንድ አትክልተኛ በያዘው ትልቅ መቀስ ከቤቴ ፊት ለፊት የሚታየውን የፅድ አጥር ይከረክማል የቪላ ቤቱ በረንዳ ላይ ህፃን አቅፋ የተቀመጠች አንድ ቀይ ወጣት ሴት እንዳየችው ከመቀመጫዋ ተነሳች ተንደርድሮ የበረንዳውን ደረጃ ወጥቶ ከፊቷ ቆመ ሦስት ዓመት የሚሞላትን ህፃን ከዕቅፏ አወረደች «ሄኖክ። » «ኤችአዴሺ ፖዘቲቭ መሆንሽ ሲነገርሽ ምን እንደተሰማሽ እንዴት ሌሎችን መርዳት እንደጀመርሽ ብስማ ደስ ይለኛል «ለወላጆቼ አንድ ልጅ ነኝ በትምህርቴ ጎበዝ ነበርኩ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪዬን ከስድስት ዓመት በፊት በከፍተኛ ማዕረግ ካገኘሁ በኋላ አባቴ በጣም ስለተደሰተ አሜሪካ አገር ካሉ ኮሌጆች በአንዱ ከፍሉሎልኝ እንድማር ፈለገ «ለጉዞ ዝግጅት ሳደርግ ተመረመርኩ ፖዘቲቭ እንደሆንኩ ተነገረኝ ሦስት ጊዜ ተመረመርኩ ውጤቱ ያው ፖዘቲቭ ነበር ከሦስት ወንዶች ጋር ግኑኝነት ነበረኝስለ ኤድስ የማስብበት ጊዜ አልነበረኝም መዝናናት መጨፈርየሚያስደስተኝን ነገር ሁሉ ማድረግ ጥሩ ህይወት አልነበረም የምኖረው ማድረግ ያለብኝን ጥንቃቄ ሳላደርግ ነበር ከጓደኞቼ ጋር ግኑኝነት የምናደርገው ያሰ ኮንዶም ግኑኝነት እንድንፈፅም ሲጠይቁኝ ፈቃደኛ ነበርኩ ለኤድስ የተጋለጥኩት ባለመጠገቅቄ መሆኑን ስረዳ በጣም ኣዘንኩ ለጥቂት ወራትም ተስፋ ቆረጥኩ የወላጆቼ ሀቨን ከእኔም የከፋ ነበር «ስለበሽታው የተፃፉ ፅሁፎችን አነበብኩ የዕድሜ ማራዘሚያ መድኃኒት እንዳለና በሽታውም ቢሆን ቶሉ እንደማይገድለኝ ስረዳ ራሴን ማረጋጋት ጀመርኩ የእኔን መረጋጋት ሲያዩ አባትና እናቴም ደስ አላቸው አልፎ አልፎ ማዘናቸው ግን አልቀረም ያው እንደሚታወቀው ፖዘቲቭ ሆነህ ትዳር መመስረትና ልጅ መውለድ ብዙም ቀላል ኣይደለም ያ ያሳስባቸው ነበር» «ከአራት ዓመት በፊት ቦሌ አካባቢ ወደሰራነው አዲስ ቤት ስንሄድ ይህን ቤት የህፃናት ማሳደጊያ ለማድረግ ከአባቴ ጋር ተስማማን እናም ህፃናቱን ማሳደግ ጀመርኩ ወላጆቼንም ልጅ በልጅ አደረግኳቸው ፈገግ አለች «ሁለት በምግብ እጥረት ተጎድተው የመጡ ልጆች ብቻ ነው እስካሁን የሞቱብኝ» «ክረ ባክሽ። በየነን ጨምሮ በቤቱ ውስጥ የነበሩት ስምንት ወጣቶች አንድ ላይ ሳቁ አፍሪካ ከቃልነቱ ውጪ ለእማ ደጊቱ ምንም ማለት አይደለም ከስምንቱ ወጣቶች አምስቱ የክፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትቤት መምህራን ናቸው ሁለቱ ደግሞ የግብርና ባለሙያዎች ሲሆኑ አንዱ የጤና ጣቢያ ላቦራቶሪ ቴክኒሺያን ነው በጣም ረጅም የሥራ ልምድ አለው የሚባለው አራት ዓመት የሰራው ደመቀ ብቻ ነው ሌሎቹ በሙሉ ከሁለት ዓመት ያነሰ የሥራ ዓለም ቆይታ ያላቸው ናቸው እማ ደጊቱ በየወሩ አእየከፈሏቸው ምግብ የሚያዘጋጁላቸው በአካባቢው አባባል «ቀሳቢያቸው» ናቸው አሮጊቷ ከአስራ አምስት ዓመት በላይ መምህራኖችንና ሌሎች ከዢርፀከኋ ሀርቨባ የመንግሥት ሠራተኞችን ሲቀልቡ የኖሩ ዕድሜያቸው ስድሳዎቹ አፋፍ ላይ ያለ ባለሙያ ሴት ናቸው ሁሉም ተቀላቢዎች ማዘር እያሉ አገቺ ብለው ነው የሚጠራቸው እሳቸውም በዚህ «የማዕረግ ስማቸው» ይደሰቱበታል ይኮሩበታል የዛሬው ምሽት ከበየነ ጋር ከሚጨቃጨቁባቸው በርካታ ምሽቶች አንዱ ነበር ቁጡ ተሳዳቢና ኃይለኛ ስለሆኑ ወጣቶቹ ከሳቸው ጋር ሰመከራከርና ለመጨቃጨቅ አይደፍሩም በየነ ግን ቅንጣት ታክል አይፈራቸውም አንደፈለገ ይናገራቸዋል አንደፈለጉ ይናገሩታል ሌሎቹ ከሳችው ጋር አፍ የማይካፈቱት ስድባቸው መጥፎ ስሜት ስለሚያሳድርባቸው ነው በየነ ግን የእማ ደጊቱ ስድብ አያስከፋውም ምንም የተለየ ስሜት አይፈጥርበት እንዲያውም እሱን ለመስደብ የሚፈጥሯቸውን አዳዲስ ቃላት እያዳመጠ ከልቡ እየሳቀ ይዝናናል ብዙ ጊዜ የውሸት የመወያያ ርፅሶችን እየፈጠረ ነው ምሽቶቹን ለወጣቶቹ ጥሩ የመዝናኛ ጊዜ የሚያደርጋቸው እሱ ሆነ ብሎ ለጨዋታ ፈጥሮት እንጂ ዛሬ የአቶ መልካሙ ልጅ አሱን አይታ አል ተ። አሉ አቶ ካሣሁን ራሳቸውን ቀና አድርገው እማ ደጊቱ ለአፍታ ዝም ብለው ቆዩ ትገርሚያለሽ አለ ተፈራ የሆነ የማይሰማ ነገር እያልጎመጎሙ በሩን ዘጉትና ኩራዛቸው አስቀድመው ፈንዳዳ ትልቅ መቀመጫቸውን ከወደኋላቸው እንዳንጠለጠሉ ወደ ጓዳቸው ዘለቁ ሽማግሌው መቀጮጫቸውን በመጎምጀት አዩት አይኖቻቸውን እማ ደጊቱ አንደማዕድ ቤትም እንደመኝታ ቤትም ወደሚጠቀሙበት ጓዳ ወረወሩ በኩራዙ ብርፃን የአሮጊቷ ጥላ ከጀርባቸው ጥቀርሻ የለበሰው ግድግዳ ላይ ታያቸው እማ ደጊቱ መኝታቸውን እያስተካክሉ ነበር አሮጊቷ ጥቀርሻ የለበሰ አልጋቸውን ሊፀዳ ባይችልም ለደንቡ ረገፍ ረገፍ ጠረግ ጠረግ አደረጉት ከእንጨት አልጋው አጠገብ ካለ ትልቅ ሳጥን ውስጥ አሳቸው «ካቦርታ» የሚሉትን ብርድልብሳቸውን አውጥተው አልጋው ላይ አነጠፉት ሽማግሌው ካላሁን እማ ደጊቱ ቀሚሳቸውን በአንገታቸው ጎትተው ሲያወልቁ በጥላቸው ይታያቸዋል አሮጊቷ አልጋቸው ላይ ወጥተው ኩራዙን አጠፉና ብርድልብሳቸውን ተከናንበው ተጋደሙ አቶ ካጳሁን አሮጊቷ በረጅሙ ሲተነፍሱ ሰሙ ጥቂት ደቂቃዎች ቆይተው ቁርበት በለበሰው መደብ ላይ ቁርበቱን እያንጫጩ ተገላበጡ አሁንም ዝም ብለው ለጥቂት ደቂቃዎች አደፈጡ አሮጊቷ ምንም እንቅስቃሴ አያደርጉም በፀጥታ ተጋድመዋል በየትኛውም ደቂቃ የሳቸውን መምጣት በጉጉት እንደሚጠብቁ ሽማግሌው ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነበሩ ቀስ ብለውየበጋ የአርሻ መሬት የሚመስለውን ባለንቃቃት እግራቸውን ከመደቡ አውርደው ተነሱ በጨለማው ውስጥ በዝግታ እየተራመዱ የአማ ደጊቱን አልጋ በዳበሳ አግኝተው ተቀመጡ እማ ደጊቱ ብርድ ልብሱን ከፊታቸው ላይ ሲገልጡ ተሰማቸው «ምንድነው። አንዲቅት መንፈሳዊ ወጣት በአጃ የተዘጋጀ ሙቅ እያመጣች ለደቂቃዎች በትሕትና በአክብሮትና በእኅታዊ ፍቅር ስታጫውተው ቆይታ ትሄድ ነበር ልጅቷ ለብዙዎች አርአያ የሚሆን መንፈሳዊ ሕይወት የምትመራ ወጣት ነበረች ቆንጆ የምትባል ባትሆንም ፈገግታዋ ማራኪ ነው ቀይ ከቁመቷ አጠር ያለች ቀጭን የዛያ ዓመት ወጣት ናት ትሕትናዋና መንፈሳዊነቷ ከሁሉም በላይ ግርማና ውበት ሆነዋታል አንድ ቀን ልትጠይቀው መጥታ ከሷ ጋር ወሲብ የመፈጸም ፃሳብ በአእምሮው ገብቶ አስደነገጠው በዕለቱ ያሰበው ለማድረግ አልደፈረም የዋኋ ምስኪን ወጣት በሚቀጥለውም ቀን መጣች ብቻቸውን ነበሩ ታወራለች አያዳምጣትም ድንገት አንድ እጂን ያዘና «ስመኝ ብሎ ጠራት ስመኝ በመገረም ቄልቁል እያየችው «ምነው አመመህ እንዴ። የሚል ጥያቄ እንደሚያስነሳበት ገመተ ከቪዐከል ርከገ «ቤትዎ ከመስሪያ ቤት በጣም ራቀ ምሳ ሰዓት ሳይ ትንሽ መተኛት ብፈልግም ሩቅ ስለሆነ ገና ገብቼ ትንሽ ሳላርፍ ሰዓት ይደርስብኛል ለሥራ ቦታ ቀረብ ልበል ብዬ ነው» አሳቸው ሰወሮ ኢያንቱ ወሩ ባይሞላም የሙሉ ወር የቤት ኪራይ ከፈላቸው ወሮ አያንቱ ቤተክርስቲያን አዘውትረው ይሄዳሉ አልፎ አልፎም ሰንበት ትቤት ጎራ ይላሉ ለዳግም ከፍተኛ አክብሮት አላቸው ቅር እንደተሰኙ ቢሰማውም ምንም ማድረግ አልቻለም ከአልጋና ከጠረጴዛና ወንበር ጋር ያከራዩትን ቤታቸውን እና የጠላውን ግቢ ጥሎ ሻንጣውን ይዞ ወጣ አዲሱ ቤቱ እንደ ከዚህ በፊቱ የሚመች አልነበረም ኮርኒስ የለውም ወለሉ አፈር ነው የጭቃ ግድግዳው ቀለም አልተቀባም «ቢሆንም ከዚያ ቤት ይሻላል» ሲል ራሱን አጽናና ማታ ሦስት ሰዓት ላይ ቤቱ ገብቶ በሩን ቀረቀረና ወንበርና ጠረጴዛ በሩ ላይ አስደገፈ የእጅ ባትሪውን አብርቶ ሻማ ሊለኩስ ክብሪት ሲፈልግ። » አለችው እጂን እየዘረጋችለት ደህና ለማለት አፉን ቢከፍትም ምንም ቃል መናገር አልቻለም ፍዝዝ እንዳለ እጂን ጨበጠው እጁ በራሱ ጉልበት የተዘረጋ እንጂ በአእምሮው ታዞ እንዳልሆነ ሁሉ በእጂ ውስጥ ያለውን እጁን በመገረም አየው «የዛሬው ስብከትህ በጣም ደስ የሚል ነበር ከውጭ ሆፔ ሳዳምጥህ ነበር እኔም ንስሐ መግባት እፈልጋለሁ» አለችው ፈገግ ብላ አንቺ ማነነሽ። » ፓውሎ ፈገግ ለማለት እየምከረ ጠየቃት «አዎ አለችው «ሌሎች ሁለት ልጆችም አሉኝ የወንድ ወሰን ባልዲው ውስጥ ያለውን ትንሽ ውሣ ወደ ጣሳው ገለበጠ ሐመልማል አጠገቧ ከነበረች ትንሽ የገንዘብ ቦርሳ አሥር ሳንቲም አውጥታ ሰጠችው የወንድ ወሰን የፕላስቲክ ባልዲውን ይዞ ሲወጣ እህቱም ለሁለት ከግራና ቀኝ የሚይዙበትን ከቁመቷ የሚበልጥ ዱላ ይዛ ተከተለችውወደ ቦኖ ውዛፃ «ለአነሱ ነው ትንሽ መኖር የምፈልገው ከመሞት መሰንበት ይሻላል ብዬ ነው ሥዕሉን ለመሸጥ የወሰንኩት ኡሁ ኡሁ ኡሁ አና ዋጋውን ስንት አልሽኝ። ለአፍታ ዝም አለች «ዋጋው አንድ ሺህ ብር ነው ሥፅሉን አውሮፓ ወስዶ በጥሩ ፍሬም ውስጥ አድርጎ ቢሸጠው ቢያንስ አስር ሺህ ዶላር ሊያወጣ አንደሚችል ገምቷል ስለኢትዮጵያ ታሪክና ባህል የሚያውቁ ሥል አፍቃሪያን ካጋጠሙት ደግሞ ከዚያም በላይ በከፍተኛ ዋጋ ሊሸጥ ም ትንሽ አሰብ አደረገና «ውድ ነው» አላት «ከአንድ ሺህ አምስት ሳንቲም አይቀንስም» አለችው አምስት መቶ ብር እገዛሻለሁ «አምስት መቶ። አለች ድንግጥ ብላ «አኔ እንደውም ሥዕሉ መሸጥ አለመሸጡን እርግጠኛ አይደለሁም ለማንኛውም ብዬ ነው የምገዛሽ ምናልባት የሚገዛኝ ላላገኝ እችላለሁ» ታሪካቸውን ጠንቅቀው ከማያውቁ አሱ ደደብ ከሚላቸው ሀበሾች ጋር ሲደራደር እንዲህ ተናግሮ ዋጋ ማጣጣል ልማዱ ነውጡ ዕዌርቨባ «ከአንድ ሺህ ብር አይቀንስም ለሰራተኛዎ ለታዛዥ ቀደም ብዬ ነገሬዋለሁ ኡሁ ኡሁ ኡሁ «አም ነግሮኛል ቢሆንም ሥዕሉን እንዳየሁት ከሆነ አንድ ሺህ ብር አያወጣም እንደነገርኩሽ ሥዕሉ ፈላጊ ላይኖረው ይችላል ወይም ገዢ እንኳን ከተገኘ ዋጋውን ሊያራክሱብኝ ይችላሉ እሮፃጠኛ ሆፄ ለዚህ ሥዕል አንድ ሺህ ብር ማውጣት ይከብደኛል «በቤቱ የቀረኝ የሚሸጥ ነገር ይህ ሥዕል ብቻ ነው እንደሚያዩት የቤት እቃዎቼ አሮጌና የተሰባበሩ ስለሆኑ ልሸጣቸው እንኳ ብፈልግ የሚገዛኝ አላገኝም «ሥዕሉም አኮ አሮጌ ነው አለ ፓውሎ ዋጋውን ያራከሰ መስሉት ሥዕሉን የበለጠ ተፈላጊና ውድ የሚያደርገው ረጅም ዕድሜው መሆኑን ግን አላጣውም «ነገርኩዎት ጋሽ ፓውሎ አኔ እንደውም ባለፈው ለታዛዥ ያልኩት አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር ነበር ውድ ነው ስላለኝ ነው ሳይመስለኝ አንድ ሺህ ብር ያልኩት ከአንድ ሺህ ግን አይቀኡሁ ንስም ኡሁ ኡሁ ኡሁ በጣም አሳላት ፓውሎ በሽታ ከጨረሰው የመነመነ አካል አንዲህ ኃይለኛና ደረቅ ሳል ለመሳል ጉልበት ከየት እንደምታገኝ ገርሞት ያያታል አስጠላችው በሽታው አንዳይጋባበትም ሰጋ ቶሎ በዋጋ ተስማምቶ ከቀፋፊ ቤቷ ሰመውጣት ቢፈልግም እሷ ነገር ማራዘሟን ቀጥላላች የደሀ ቀብራራ። ገና አስራ አንድ ሰዓት እኮ ነው። ብላ ጠየቀች «አይሆንም ሰዓት ገና ነው አለቻት የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋጋ እንዳይጨምርባት ከአስራ ሁለት ሰዓት ተኩል በኋላ ነው መብራት ቤት ውስጥ አንዲበራ የምትፈቅደው ዝናቡ እስኪበቃው ረግጦት ትንሽ ጋብ እንዳለ በሩ ተንኳኳ የወንድ ወሰን በሩን ከፈተው ታዛዥ የታጠፈ ጥቁር ጃንጥላውን አስቀድሞ ገባ በአንድ አጁ በነጭ ፌስታል የሆነ ነገር ይዛል ሐመልማል ታዛዥ መሆኑን ስታይ ተስፋ በውስጧ አንሰራራ «ደህና ዋላችሁ። » አለ ታዛዥ «አንዴት ምነው። ዖቁሎሁ ኡሁ ኡሁ «አንድ ሺህ ብር እኮ መነሻ እንጂ መጨረሻው ዋጋ አይደለም» አለ ታዛዥ የተገረመ መስሎ ቁልቆል እያያት «እኔ አንድ ሺህ ብር የመጨረሻ ዋጋ ነው ያልኩት ያንን ላንተም ነግሬሀለው ኡሁ ኡሁ ኡሁ መነሻዬማ አንድ ሺህ አምስት መቶ ነበር» «አይ ቢሆንም ሲኞር ትራፓቶኒ አንድ ሺህ እንደማያዋጣ ነው አሁን ሥዕሉን ካዩ በኋላ የነገሩኝ «ታዛዥ የነገርኩህ መሰለኝ። » አለ ታዛዥ ዝምታዋ ለስምምነት አንድ እርምጃ እንደሆነ ስለተሰማው እየተደሰተ «ከሕመልማል ብታስቢበት ጥሩ ነውኒ ይህን እድል አግኝተሽ ስታመነቺ በሽታው ይበልጥ ይጎዳሽና በህክምና ለመዳን ብዙ ወጪ ማውጣት ግድ ይሆንብሻል አሁኑኑ ብትወስፒ ይሻላል» ታዛዥ ያገኘውን ቀዳዳ ማስፋት ቀጠለ «ታዛዥ ይህ ሥዕል እንዳልኩህ ለኔ ትልቅ ትርጉም አለው ኡሁኡሁ ኡሁ ኡሁ ለረጅም ጊዜ አሳላት በመጫወት ላይ ያሉ ልጆቿ እንኳ ጨዋታቸውን አቁመው ተጨንቀው አዩዋት «እንዲህ እያሳለሽ በመኖርና ባለመኖር መሀል ሆነሽ ስለ አንድ ሥዕል ትርጉም መጨነቅ ያለብሽ አይመስለኝም ከሁሉም በፊት መኖር ነው ያለብሽ አለ ታዛዥ በሳሏ መሀል እኔም ለልጆቼ መኖር አለብኝ በሚል ነው ለቤተሰባችን በዋጋ ሊተመን የማይችለውን ሥዕል በአንድ ሺህ ብር ብቻ ልሸጠው የወሰንኩት «ሥዕሉን ለመሸጥ መወሰንሽ ትክክለኛ ውሳኔ እንደሆነ እኔም አምናለሁ ለአንድ ሥዕል ብለሽ ሕይወትሽን ማጣት የለብሽም ለልጆችሽ ስትዬ አንድ ቁርጥ ውሳኔ ላይ ብትደርሺ መልካም ነው «አሉማ አዎ ግን አምስት መቶ ብር ትንሽ ነውኔ ለአፍታ ዝም ብላ አመነታችና «እሺ በስምንት መቶ አንኳ አይገዙኝም። አንድ ቤት ያሉ ወንድምና እህት ብቻ ሳይሆን ከጎረቤት ልጅ ጋር መጣላትም እኮ ነውር ነው ቅድም ከፋጡማ ልጅ ጋር ይኹ ልጅሽ ሲጣላ ደሮሰን አስታረቅናቸው» አሉ ወሮ ጫልቱ «አዎ ትንጂ ልጄ ነገረችኝ ፊቱን ቧጭራዋለች መጣላት ምን ይፈይዳል ተስማምቶ በፍቅር መኖር ነው የሚሻለው» አለች ሐመልማል ለአፍታ ፀጥታ ሰፈነ ሦስቱ ሴቶች እርስ በእርስ ተያዩና ወሮ ሟኔቼ መናገር ጀሙሩ «ጠዋት መጥተን ካየንሽ በኋላ በየቤቴ እየዞርን ፅርዳታ ስንጠይቅልሽ አረፈድን» «አዎ አሉ ወሮ አብረኽት «ሰፈራችን ያሉትን የእድራችንን አባላቶች በሙሉ ለህክምና እገዲረዳሽ ገንዘብ አንዲያዋጡ ጠየቅን «ምነው ለምን ተቸገራችሁ። »ኔ ዐብዐርከ በችግር ጊዜ ካልተረዳዳን ከገፈር መምጠጡ ለበሽተኛ መድኃኒት አይሆንም ብለን ነዋ አሉ ጩሮ አይሻ «ሁሉም የፅድራችን አባላት ችግርሽን ተረድተው ያላቸው እስከ ፃምሳ ብር የሌላቸውም አንድና ሁለት ብር አዋጥተው ይኸው አንድ ሺህ አንድ መቶ ፃያ ብር ተዋጥቶልሻል አዎ።