Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መጻሕፍቱ በዘፈቀደ የተዘጋጁ ሳይሆን ቅዱሳ መሠረት ያደረጉ ናቸው የተዘጋጁበትም ምክንያት ኢ ክርስቲያን አንብበው እንዲመሩባቸው እንጂ እንዲያነቡ አልነበረም ህጉና ሥርዓቱ ክርስቲያኖች የሚመሩ መብራታቸው በሰዎች ይበራል ካህናት የነሱን ድክመሳ እንዳይበተኑባቸው በመንፈስ ትዱስ መሪነት የተገነባ ጥበብ በግል ፍላጎት የቢተክርስቲያንን ሥል በቤተክርስቲያን የህግ መጻሕፍት የተወገዘ ነው ሳ ፍላጎት ሥልጣን የጠየቀው ሰው መከልከል ብቻ ሳይሆን በሚጠጣ ነገር በኩልም ከማር ከሚሠራ ሁሉ ጠጅም ይሁን ብርዝ እንዲሁም ክወይን ጠጅና ከጠላ ይክለክል ነበር። ምግቡን በቀን አንድ ጊዜ ድል አድርጎት ነበር። ኢትዮጵያውያን ክርስቲያን የዶምክርስቶፎር የገላውዴዎስና የእቴጌ ሰብለወንጌልን የተቀነባበረ አመራር በማግኘታቸው ክርስቲያናዊና ሰብአዊ ሕይወታቸውን ለመምራት የበቁት እስካሁን እንደተገለፀው አሥራ ስድስት ዓመት ሙሉ እጅግ የመረረ መከራ አሳልፈው ነው ያ ሁሉ መሥዋዕትነት ባይከፈል ኑሮ የክርስትና እምነት በኢትዮጵያ ፈጽሞ ሊታይ አይችልም ነበር። የልብና የሥራ ክርስቲያኖች ነበሩ እንጂ በዘመናችን በየጠረፉስ ይቅርና በየመሐል አገሩ ቃለ እግዚአብሔርን ሰምተው የማያውቁ እጅግ ብዙዎች ናቸው አስታዋሽ ግን የለምኤ በቤተክርስቲያን ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ቢበዛ ይሻል ነበር። ወደ ሠላሳ ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጳጳስ መሆን አለብኝ እያለ ይወተውት ጀመር አልፎ ተርፎም ንጉሠን ተራ ስድብ በመሰደብ አቬዶ አናዶት ነበር የጥንት ኢትዮጵያውያን ወደ ኢየሩሳሌም ጉዞ በሁለት የተከፈለ ነበር። ይኸውም የባሕርና የየብስ ነው ሠ የየብስ ጉዞ በመሠረቱ በየብስ ለመጓዝ የሚገደዱት የገንዘብ አትም የሌላቸው መሆናቸውን እንገነዘባለን የየብስ ላይ ጉዞወ በበለጠ አደ የነበረው የወባ የወረርሺንና የሽፍታ የየብስ ተጓዢዎች በሐማሴን በኩል ወደከረን ከዚያ ምድረ ሱዳንን አቋርጠው ግብፅ ይደርሳሉ በመቀጠልም ከየብስ ወደየብስ በሥዊዝ ካናል በኩል ተሻግረው ኢየሩሳሌም ይደርሱ ነበር። ቀይ ሐር ጠቃልላል ሥጦታዎ ነ ቹን በበዓላት ብቻ በስተመጨረሻዉ ያሰፈረዉ ፍሬ ነገር መነኮሳቱ ስለሚያስፈልጋቸው ሁሉ አንድ ባንድ በጽሑፍ እንዲልኩለት ንጉሠ መጠየቁን ነው በጥንት ዘመን በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ኢት ዮጵያውያን መነኮሳት ለታላላቅ መንፈሳውያን በዓላት ዕለታዊ ድርሰት እያዘጋጁ በያሬዳዊ ዜማ በማቀናበር ይዘምሩ ነበር ቋሚውን የያሬድ ዜማ ያልተጠቀሙበት ምክንያት ምናልባት ድጓን የተማሩ ሊቃውንት እዚያው ለመሄድ ፈቃደኞች ሳይሆኑ ቀርተው ይሆናል የጥንት ዘመን የኢትዮጵያ ቤትክርስቲያን ሊቃውንት ከማንም ሥጋዊ ጥቅም በበለጠ ቅድምያ ይሠጡት የነበረው ለማስተማሩ ሥራ ነበር። መልካሙ መንፈሳዊ ሥራቸው በብዙ አገሮች ታውቆ ነበር። አባ ስብሐት ለአብ የምንኩስናን ልብስ የለበሰ መሠሪይ ነው ይህ ሰው ኤርትራዊ ነው በኢየሩሳሌም ከነበረው የኢጣልያ ቆንስል ጋር ተማክሮ አባ ዓለሙ የገዳሙን ንብረት ላለማስነጠቅ ከባድ ትግል አካሄዱ በሁለቱ ብርታት የገዳሙ ቤተመዛግብት በጣልያን እጅ ሳይወድቅ ቀረ ይህ ሳይሳካለት ሲቀር በቤተክርስቲያኑ ጉልላት ላይ የኢትዮጵያ ባንዲራ እንዳይውለበለብ በእንግሊዞች አሳዘዘ ከሀዲውን መነኩሴ የሚከተሉ መነኮሳት እየበዙ ሄዱ በገዳሙ ሰላም ጠፋ የኤርትራ ተወላጆች በመሆናቸው ገዳሙን ኢጣልያ ሙሉ በሙሉ መረከብ አለባት እያሉ በግልጽ ይጮኹ ጀመር ኢትዮጵያውያኑ መነኮሳት ግን ኤርትራውያኑን በኃይል ከገዳሙ አባረሩዋቸውዉ እንግሊዞች እንዲመለሱ ቢያዙም ኢትዮጵያውያኑ አናስገባም አሉ ነገሩ በአገረ ገዢው የቀላጤ ትዕዛዝ ሲንቀሳቀስ ከቆየ በኋላ ቀስ በቀስ ወደ ፍርድ ቤት መከራከር ሲጀምር የዞን ፐባ ባተ መጻሕፍቅ ፀ ሾ ከየሃ መመመ ርር ጠበቃቸው እሱ ሆነ የሱ ሚስትም ኢትዮጵያውያኑን በሃሳብ ትረዳ ነበር። ከፋሽስት ጣልያን ወዲህ ቦታው የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ሆኗል በፈቃድ የሚላኩም ቢሆኑ ቤተክርስቲያን ለአገልግሎት ብቃት አላቸው ብላ መርጣ ጨምቃ የላከቻቸው አይደሉም ከአገር ለመኮብለል ሲፈልጉ አንዱን ጳጳስ የሙጥኝ ይሉታል ጳጳሳቱም የበላዮቹን ደጅ ይጠኑላቸዋል በዚህ ይላካሉ ከዚያ ሄደው ቤተክርስቲያንና አገርን ሲያስነቅፉ ይኖራሉ ጥንታውያኑ ፍጽማን መናንያን ቤተክርስቲያንንና አገርን በአርአያነታቸውና በትሩፋታቸው ከማስመስገን አልፈው ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የሚያስፈልግዋትን መጻሕፍት ከሱርስት ከቅብጥ ከግሪክ ከዕብራይስጥና ከላቲን ወደግሪዝ እየተረጎሙ ይኩላት ነበር። ተር እያደነቁ ጽፈዋል ህር የኢትዮጵያ በግራኝ መወረር በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ያደረሰው ውድቀት እስካሁን እንደቀጠለ ነው በኛው እውነተኞች መነኮሳት በዚሁ ለመሰባሰብ ሞክረው ነበር። ግን ይች በወረርሽኝ አለቁ እንደገና በኛው ክፍለ ዘመን ብት ማለት ር ነበር። ካቶሊኮቅ በአመቤቃቕን ጥንተ አብሶ አለ አይሉም የአዳም ኃጢአት ከእመቤታችን በቀር በሰው ሁሉ ደርሷል ይላሉ ትምህርተ ክርስቲያን ካርዴናል ጋስፔሪ በላቲን ጽፎት ኦባ ገብረ ሚካኤል የተባለው ወደ አማርኖ ተርጉመውታል ገፅ በዚሁ መጃሖፍ ገፅ የፖርቁጋል አርበቐቕ በተባለው መጽሐፍ ገፅ ዚ ኢትዮጵያን እንቃኛት በሚለው ኘሮግራም የኢትዮጵያ ሬዲዮ ታኅሣሥ አሥራ አንድ ቀን ዔም ያስተላለፈውን ማስታወሻ ክቀሲስ ዮሐንስ ላዘጋጂው ተሠጥቶታል በጺሁም በደቡብ ጎንደር ልቆ ሉሙ ሕሩይ ቀበሌ በቀባለው ቦታ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ባንዴራው ተጠብቆ ይገኛል ቤተክርስቲያኑን የመሠረቴት ኦፄ ሠዴ አረእድ ሲሆኑ አፄ ዮሐንስ ወርኃ ክረምትን በዚሁ ዖላልፉ ነበር። ድልወንበራ የግራኝ ሚስት የማሕፉዝ ልጅ ናት ማሕፉዝ ከምሥራት የተነላ በብፁ የኢትዮጵያን ክርስቲያን ደም ያፈለሰና በኦባ እንድርያስ የተገደለ መሆኑ መገለፁ ይታወሳል ካቃሆንዞ የፖርቱጋሎች አርበኝነት ገፅ ተክለጻድቅ መኩረያ ልብነ ድንግል ቴድሮስ ገፅ ሥርግው ኃ ሥ አማርኛ የቤተክርስቲያን መዝገበ ቃላት ቁ ገፅ ዘናጥረቅ መዝሙረ ዳዊት መጋልይ ሥራቅ አብያተ ክርስቲያናት ለሞጐን ሙሉ ጸሎት ይደረጋል በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ዑደቱ አንዴት ባይታወቅም አንገርጋሪውና እስመለአለሙ እስከ ሣምንት ድረስ አይለወጥም ስለዚህ አባባሉ ልክ ነው ኢ ዛፍ ሩ ወልደ ሥላሴ ዋዜማ ም ጎሐ ጽባሕ ማተሚያ ቤት ገፅ ታሪክ ነገሥት የእጅ ጽሑፍ ደብረዳሞ ላይ የተገኘ ይህ ታሪክ የተገኘበት መጽሑፍ ቨከና ርሀወህፀበጩ አሂ ሀ ክሠዞ ክተቀዳ ፎቀ ኮፒ ነው።
ከርስትና በኢትዮጵያ የኢትዮጳያ ቤተክርስቲያን ታሪክ ኛው ክፍለ ዘመን ሣቱ ሐን ገማርያም ን ዘሬ ረይን ኦ ይያክዶ ክፍል አባ ገብረ እንድርያስ እና የይፋት ክርስቲያን ምፅራፍ እቴጌ ሰብለ ወንጌልና ፖርቱጋሎች ክፍል የገላውዴዎስና የእቴጌ ሰብለ ወንጌል መገናኘት ውጤት በከ ሎር ጮጮ ረን ክፍል በዘመነ ገላውዴዎስ የታየው የኢቤክ ሥርዓተ አምልኮት ምፅራፍ የሮማውያን ጣልቃ ገብነትና የገላውዴዎስ የሃይማኖት መቀድም የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ብዙ የሥርዓትና አሏት። ኣ ነ ሜኑ መማ ቼ ቅ መ ምዕራፍ አንድ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በዕኛው ክናለ ዘመን ክፍል በዚሁ ክፍለ ዘመን የፖርቱጋል አገር አሳሾኮጉ ኢትዮጵያን እንዳገኙ በአገር እየተለየ የእገሌ አገር ቤተክርስቲያን እ የቤተክርስቲያን ስያሜ መጥቀሱ ከዘመነ ሐዋርያት ጀምሮ ሲያያዝ የመጣ የአሠራር ባሕል መሆኑ ይታወቃል ይህ ሥያሚ በሪዕየ ዮሐንስ ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ ሲነገር ይገኛል ቤተክርስቲያን አንዲት ናት ማፅከሏም የክርስቶስ ሥጋና ደም ነው ሰዎች ግን ቤተክርስቲያንን የሀብት የሥልጣንና የዘር መድሎ መሣሪያ በማድረግ መለያየትን ከጀመሩ ከአንድ ሺ ስድስት መቶ ዓመታት በላይ አልፎአቸዋል ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል በመንፈስ ቅዱስ አጋዥነት ሳይሆን በብልጣብልጥነት ወይም በግል እውቀት እየተረጎሙ እንደ ቡድን አክሲዮን ወይም እንደ ካምፓኒ የድርጅቶች ማስፋፍያ አደገጮት ይታያል ከሐዲስ ኪዳን ጀምሮ ያለው በብዙ ቁጥር የቤተክርስቲያን ሥያሜ ግን ከዚሁ በፍጹም የተለየ ነው በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ ክርስቲያን በቋንቋ በባሕልና በማኅበራዊ ኑሮ ይለያያሉ በብዙ ቁጥር እንዲጠሩ ያደረጋቸወ ይሀ ብቻ ነው በእምነት ግን አንድ ናፕወ እግዚአብሔር በቤተክርስቲያን መለያየትን አልፈጠረም የሰዎች ስሕተት ነው መለያየትን ያመጣው ከዚህ በላይ የተደረገው ገለጻ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ተብሎ በሚጠቀስበት ጊዜ አንባቢዎች በአእምሮአቸው ሌላ ሰሜት እንዳይቀረፅ ለማስረዳት ነው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ብዙ ፈተናዎችን አሳ በከፍተኛ ደረጃ ከሚጠቀሰው አንዱ በአሥራ ስድስተኛ ክፍ የተፈጸመው እንደሆነ ይታወቃል ቱርኮች አብዛኞውን የምፅሬ። ያ ግን ኢትዮጵያ በሰሜን በኩል በዓረቦች በምሥራቅ በኩል ተከባ ስለነበር መግቢያ በማጣቱ ነው ኢትዮጵያ ከግብጽበስ እንደምትገኝ በሚገባ ለመጀመሪያ ያረጋገጠ እሱ ብቻ ነው ሌሎች ያውሮጳ ምሑራን ከሰሀራ በስተደቡብ ያለው የኢትዮጵያ ግዛት ብቻ ነው ብለው እስክከማመን ደረጃ ደርሰፀ ከዚህም በተጨማሪ ጴጥሮስ ኢትዮጵያን ለማየት በጣ በየትኛውም አገር ለማየት ያልቻለውን ከክርስቲያናዊ ሥርዓ ማኅበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሥርዓት በኢትዮጵያ ይካ ዜና ይሰማ ስለነበር ነው በዘመኑ የነበረው የኢትዮጵያ ንጉ እንደሚባል በፖርቱጋሎች ቶገመት ነበር እንደነሎ ግም በመባል የሚታወተው የኢትዮጵያ ንጉሥ የአፍሪካ አገሮች ሲንቀሳቀሱ ያላዩትን አገር የካህኑ ዮሐንስ አገር ነውን። በማለት ይጠይቁ ነበር በ ገ ተስፋ ከኢትዮጵያውያን ክርስቲያን ጋር ከተገናኙ ተጨ አግኝተው የቀዶ ባሕርን አካባቢ ከቱርኮች ለማጽዳት ነ ጐሥ ጥረት ግብጽ የደረሰውና ኢትዮጵያን ለመድረስ ከናተኛ ፍላጎት የነበረው ጴጥሮስ የተመኘው ሳይፈጸምለት ቀረ በግብጽ ታመመና በመርከብ ወደአገሩ በመመለስ ላይ እያለ ሞተ የኢትዮጵያ አቀማመጥና አመራር ለብዙ ምፅት ዓመታት ክክርስቲያኖቹ የዓለም ሕዝቦች ተሰውሮ ከኖረ በኋላ በተራ ግለሰ ፍለጋው ተደምሮ የመንግሥት ባለሥልጣኖች በአገር አቀና ዖሪጸ ትኩረት እንዲሰጡበት ሆነ የፖርቱጋሉ መስፍን ወንድም ሏጥሮስ ኢትዮጵያ የመድረስ ሳላማ ሙሉ በሙሉ ባይሳካም የሱን ዕራ ከፍጻሜ ለማድረስ የፖርቱጋሉ ንኙሥ ቆርጦ ተነሳ ንጉሠ ዮሐንስ ይባላል ይህ ንጉሥ በ ዓም ሁለት መልእክተኞችን ይብዳቢ አስይዞ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ ላከ መልእክተኞቹ ነጋዴ ሯመስለወ የነጋዴ ልብስ ለብሰው በቱርኮች የተያዙትን የኢትዮጵያ ጠረፎጉ ለማለፍ ብዙ ጥረት አደረጉ ይሁን እንጂ ሊሳካላቸው አልቻለም መልእክተኛቹ ከአገራቸው በመነሳት ግብጽ ነበር የደረሰት ከግብጽ በቀጥታ ወደኢትዮጵያ ለመድረስ ቢያቅታቸው ሌላ ዘዴ ለመፈለግ ቀይ ባሕርን አልፈው የመን ገቡ በዚያውም ብዘ ወራት አሳለፉ የየመን ጊዜያቸውን ያሳለፉት በአደን ከተማ ነው ሙከራቸው ሁሉ ኢትዮጵያ ለመድረስ አልሆን ስላላቸው ሁለቱ ተለያዩና አንደኛው የኤደንን ባሕረ ሰላጤ ተሻግሮ በብዙ ድካም በርበራ ደረሰ ግን ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ጥቂት ሲቀረወው በዚያወ ሞተ ሁለተኛው አንደገና ተመልሶ ወደ ግብጽ ሄደ በዚያውም ብዙ መጉላላት ደረሰበት የወንድመንም ሞት ሰማ ወንድሙ የሞተበትን ቦታ ለማየት በመርከብ ወደበርበራ መጣ የወንድሙን መቃብር አይቶ ከበርበራ በቀላሉ ወደ ኢትዮጳ እያለ ፅ ገባ በበርበራ የሞተው ወንድሙ ስም አይታወቅም የነ ኮቬልሐም ይባላል ር የብዙዎቹ ፖርቱጋላውያን የብዙ ዘመን ድ በኮቪልሐም ተፈፀመ ኮቪልሐምን ያስተናገደ። ኮባልሐም የኢትዮጵያን ምድር የተረፄ ከ መካከል እንደሆነ የመዝገቡ ሲኖሩ ሊሎች ደግሞ በ ዓም እንደመጣ ጽፈዋል ከአጴ እስክንድር ዘመን ጀምሮ እስከ አዱ ልብነ ድንግል ዘመነ መንግሥት ድረስ ከፖርቱጋሎች በተጨማሪ ከግሪክ ከአርመንና ከተለያዩ የእስያ ክፍለ አህጉር ስድሳ ያህሉ የውጭ ዜጎች መጥተዋል የግሪኮች የአርመኖችና የፖርቱጋል ደስታ እጥፍ ድርብ ነበር ይባላል የደስታቸው ምክንያት የኢትዮጵያ ሕዝብ ክርስቲያን ሆኖ ከማግኘታቸውም በላይ የመጀመሪያዎቹን ክርስቲያኖጉ አመራርና ባሕል የሚያስታውሱ ብዙ ክርስቲያናዊ ፍሬ ነገሮትን ከሕዝቡ በማየታቸው ነበር የኢትዮጵያ ነገሥታት ሲወርድ ሲዋረድ እንደመጣው ክርስቲያን ሆነው በማግኘታቸውም ሌላው ደስታቸዉ ነበር። ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት የሚል ሥያሚ የተሰጣትም በነሱ እንደሆነ ይነገራል ክፍል እቴጌ እሌኒና የኢትዮጵያ የውጭ ግኘነት በአሥራ ሦስተኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ከአንዳንድ የምዕራብ አገሮች በስተቀር ከአውሮፓ አገሮች መካከል ግሪክ ቡልጋርያ ሐንጋርያና ሌሎችም የምሥራቅ አውሮጳ አገሮች በቱርኮች ተይዘዋል የመካከለኛውና ሩቅ ምሥራቅ ክርስቲያኖች ከፖለቲካ ዓለም ጨርሰው ስለተገለሉ ሥልጣኑን ዓረቦችና ቱርኮች ብቻ ስለያዙት ክርስቲያኖች ባንድ አካባቢ በርከት ብሎ የመገኘት ሪድል አልነበራቸውም ቱርኮች ከሰሜን ምሥራቅ እስከደቡብ ምሥራቅ ያለውን የቀይ ባሕር አዋሳኝ የኢትዮጵያ መሬት ዙሪያ ጥምጥም ከዘጉ በኋላ በኢትዮጵያ ላይም የመካከለኛው ምሥራቅ ዕጣ ለማድረግ ነበር ዓላማቸው ከደቡብ እስ። አፄ ናኦድ ከመኳንንቶቻቸሙ ጋር በመምከር ወታደሩ ክፍል መጾሙን አቁሞ ሰዓት ሳይለይ ያገኘውን እንዲመገብ ተስማሙ ወታደሮቹ ግን ትዕዛዙን ሊቀበሉ አልቻሉም በየዓመቱ ድል የሚሆኑበት ምክንያት በመጾማቸው ሰውነታቸው ስለሚደክም መሆኑን ንጉሥና መኳንንቱ ቢገልፁላቸውም በጾም ሥጋን መብላት ፈጽሞ የማይታሰብ ነው በማለት ወታደሮቹ ነገሩን በጣም አጸኑት ማሕፉዝ በኢትዮጵያውያን ክርስቲያን ላይ ለሚፈጽመው ወረራ ከቱርኮቹ በተጨማሪ ግብጾችና ዓረቦች መሣሪያ ያቀርቡለት ነበር ጠመንዳ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የታየው በማሕፉዝ ነው ቱርኮች የእስልምና እምነት ምልክት ያለበትን ሽልማት ጨምረው የቻለውን ያሀል ጦር መሣሪያ ካሳቀፉት በኋላ ከአዳል ባላባትነት ሹመቱ በተጨማሪ የዘይላ ሀገረ ገዢ አድርገውት ነበር አዲስ አበባ የሚገኘው ክብረ ነገሥት ከማሕፉዝ በፊት የተነሱትንና ራሱማሕፉሽን የዛይላ ነገሥታት እያሉ ይጠትሳቸዋል እንደ ቱርኮቹ ዓረቦቹፍማብጸቹ አስተሳሰብ በግራኝ የተፈጸመው ወረራ በሱ እንዲያልቅ ነበር ዘላቂም ባይሆን ለጊዜው የማሕፉዝ እንቅስቃሴ ሊገቓችዒል የዚሁ ድርጊት ከፍተኛ ናይ አባ ገብረ እንድርያስ የተባሉ ጥቡዕ መነኩሴ ናቸው አባ ገብረ እንድርያስ ከኛው ምዕትውኦ አጋማሽና በኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያው አጋማሽ የነበፍ የመነኮሱትም ደብረ ሊባኖስ ነው አባ ገብረ እንድርያስ ከመመንኮሳቸው በፊት በሙቐ አገራቸውን አገልግለዋል። በሐ ነ አፄ ናኦድ እያሉ ጀምሮ አፄ ልብነ ድንግል በ ዓመታቸው የተረከቡትን የመራሔ መንግሥትነት ሥልጣን በ ዓመታቸው ሙሉ በሙሉ ተረክበው ኢትዮጵያን ለመምራት እስከሌ ድረስ አባ ገብረ እንድርያስ የኢትዮጵያን ወታደር እየመሩ በማሕፉዝ የሚመራውን የወራሪዎች ጦር እንዲመናመን አድርገዋል ኣፄ ልብነ ድንግል በጦር ሜዳ ተገኝተው ለውጊያ የተሰለፉት በ ዓመት ፅሪድሜያቸው ነው የማሕፉዝ ጦር ለጊዜው የተዳክመ መስሉ ቢታይም ዓመት እየጠበቀ ጥፋት ማድረሱን እንደማያቆም ስለታወቀ በንጉህ የሚመራው ጦር ወደ ምሥራቅ ኢትዮጵያ ተጉዞ ከሚኖርበት ቦታ በመድረስ ማሕፉዝን ጦርነት ገጠመው። ማኅበረ ጻድቃን የሚል የመነኮሳት ማኅበር አቋቁመው ባንድ ጊዜ ብዙ መናንያን ከዜዛንታይን አገሮች ከስድስተኛው ክፍለ ዘመን በፊት መጥተው ሹመዛና በተባለው ቦታ አካባቢ ገዳም መሥርተው እንደነበር በክፍል አንድ ክርስትና በኢትዮጵያ መገለፁ ይታወቃል ሓፍ በዋልድባና በሌሎች የኢትዮጵያ እስቄጥሳውያን ገዳማት ለብዙ ዘመን ሳይፈርስ የኖረ የቅዱሳን አስክሬን ይገኝ እንደነበር ከአንዳንድ የቤተክርስቲያን አባቶች ሲነገር ይሰማል የዚሁ ምሥጢር ግን ግልጽ አይደለም። ልጃቸው ገላውዴዎስ አፄ ልብነ ድንግል ያረፉት መስከረም ቀን ነው ዘመኑ ዘመነ ማቴዎስ ነበር ከልብነ ድንግል ሞት በኋላ ገላውዴዎስን ትብዓ መንግሥት ቀብቶ ያነገሠው አቡነ ተርቤኖስ ይባላል በታሪከ ነገሥት አመዘጋገብ ገላውዴዎስ ተቀብቶ እንደነገሠ ሳይውል ሳያድር ጦርነት ገጥሞ የግራኝን ወታደሮች እንደፈጀና እንዳባረረ ተገልጺል። ገላውዴዎስ ለመጀመሪያ ጊዜ ትግራይ ውስጥ ባደረገው ጦርነት ድል ማድረጉን በብዙዎች ታሪክ ጸሐፊዎችና በታሪከ ነገሥት ሲገለጽ የፖርቱጋል አርበኞች በሚል ርእስ በተጻፈው መጽሐፍ ግን በመጀመሪያው ጦርነት ስለተሸነፈ ጥቂት ሰዎችን ብቻ አስከትሎ ሲሸሽ የቀሩት ተከታዮች እየሰለሙ ወደ ግራኝ እንደገቡ ተጽፏል ብዙ መቶ ዓመታትን ያሳለፈ ታሪክ ብዙዎች ሊለያዩበት ይችላሉ ትክክለኛውን ነጥብ ለማግኘት የብዙ ዓመታትን ጥናት ይጠይቃል የሌላ ካልሆነ በቀር በዚሁ መሠረታዊ ልዩነት ሊፈጠር አይችልም አፄ ልብነድንግል አራት ወንዶች ልጆች እንደነበሩዋቸው ይታወቃል። በፖርቱጋሎች ትብብር ተንቀሳቅሶ ድንኳን ከመትክል በቀር ሌላ ዝግጅት ያላደረገውን የኢትዮጵያውያን ጦር ሳይውል ሳያድር ድንገተኛ አደጋ ደረስበት የግራኝ ወታደሮች ድንኳናቸውን ሲተክሉ ከተራራ ላይ ሆነው ስለተመለከቱ የትላልቅ ድንጋይ ናዳ ቁልቁል እየለቀቁ ብዙ ሰው ገደሉ ገና ከጅምሩ ይህ አደጋ በመድረሱ በእተጌ ሰብለወንጌልና በሌሎቹም ከፍተኛ ድንጋጤ እና ተስፋ መቁረጥ አስከተለ በሚቀጥለው ቀን ገና ጎሕ ከመቅደዱ አስቀድሞ በእመቤታችን ተማሕፅኖ እግዚአብሔርን ለመኑ ከመካከላቸው ለጦርነት የተሰለፈ ካህን ከያዘው መስቀል ዕግር ተደፍተውም ኑዛዜ አደረጉ ጳጳሱም ጸሎተፍትሐት አንዳደረሱላቸው ተመዝግቧል በወትቱ ኢትዮጵያ ጳጳስ አልነበረምኛ ፖርቱጋሎቹ ማንኛውም ከፍያለ የቤተክርስቲያን መዓረግ ያለውን ሁሉ ኣጳኣስ ይሉታል አስቀድሞ እንደተገለጸው የደብረዳሞ አበምኔትና የአክሱም ንቡረፅድ የመንፈሳዊነቱን ሥራ ይመሩ ነበር ጳጳስ ተብሎ የተጠቀሰወ ከሁለቱ አንዱ ሊሆን ይችላል ንስሐቸውንና ኑዛዜያቸውን ጨርሰው የጧቱ ብርሃን ቦግ ሲል ባላቸው ኃይል ተዘጋጅተው ጦርነት ገጠሙ ከብዙ መሥዋዕትነት በኋላ ከተራራዎቹ ባንዱ መኸጎ የነበረውን የግራኝ ጦር ድል መቱት የፅለቱን ጦርነት የመራው ደሞክርስቶፎር ነው በዚሁ ተራራ ቱርኮችና የግራጓ ወታደሮች መሥጊድ ሠርተው ነበር እነሉ ትተውት ሲሸሹ ካህናቱ ባርክው ቀደሱበት ቤተክርስቲያኑም ስም ተሰይሞ መዋኢተፀር ተባለ ፖርቱጋሎች ውስጥ በእመቤታችን በቋንቋቸው ሞሳ ሴንሆራ ዴቬክቶርያ በማለት ቤተክርስቲያኑን ጠቅሰውታል ፖርቱቴጋሎቹ በማንኛውም የቤተክርስቲያን አገልግሉት አብረው ይሳተፉ እንደነበር እንረዳለን። ከጦሩ ፊት ለፊት መዕስ አድሕኖ ያለበት ሰንደቅዓላ ይሙለበለብ ነበር የዚሁ ሰንደኑ ጓላማ ከለር የቀለም ዓይነት በውል አልታወቀም እቴጌ ሰብለወንጊል ከደብረዳሞ ወርደው ዱባሩባ ሲጓዙ ከፊት ለፊት ይውለበለብ የነበረዉ ሰንደቅ ዓላማ ቀለም መልክ ነጭና ሰማያዊ ሆኖ ሥዕለ አድሕኖ ሳፆሆን መስቀል የተሳለበት ነበር የመስቀሉ መልክም ቀይ ነበር በአራተኛዉ ዮሐንስ ዘመነ መንግሥት የነበረው የሰንደቅ ዓላማ ዓይነት ከላይ የወይን ጠጅ ከመሀል ቢጫ ከታች አረንጓዴ መልክ ያለው ሆኖ ዙረያው በወርኑ ሐር የተጠለፈና በማሀሉ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስ ንጉሠ ጽዮን ንጉህ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ሥዩመ እግዚአብሔር የሚል ጽሑፍ ተጽፎበታል በወርቅ የተጠለፈ መስቀልና የአንበሳ ምስል በማሀሉ ይታያል ኤ የግራኝ ኃይል በጣና አካባቢ ቢመሽግም ያንድ ክፍለ ጦር ሠራዊቱ ወገራን እንደተቆጣጠረ ነበር ይህ ክፍለ ጦር ሦስት መቶ ፈረሰኛ ሁለት ሺህ እግረኛ ነበረው በገላውዴዎስ የሚመራው ጦር በወገራ የመሸገውን ጦር ለመውጋት ሲነሻ አብረው የነበሩ አሥራ ሁለት ፖርቱጋሎች ወደአገራቸው ለመመለስ ወደምጽዋ የሄዱት ጓደኞ ቻቸው ወደአገራቸው የመመለሱ ጉዳይ ስላልተሰካላቸው እንደገና ወደ ማህል አገር በመመለስ ላይ ስለነበሩ እነሱ ሳይመጡ ጦርነት እንዳይከፍት አሳስበው ነበር። ከጦርነቱ በስተመጨረሻ የግራኝን ራስ ላመጣለት ኢትዮጵያዊ ከሆነ እኅቱን እንደሚድርለት ፖርቱጋላዊ ከሆነ ከፍተና ስጦታ እንደሚሰጠው ገላውዴዎስ ቃል ገባ የገላውዴዎስን ቃል ከሰመ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ ሬሳው ከወደቀበት ፈልጎ አንገቱን ቆርጦ አመጣለት ይሁን እንጂ ከፖርቱጋሎቹ መካከል ገዳዩ እሱ እንዳይደለ ተናገረ ግራኝን መትቶ የጣለውን ሰው ለማወቅ ምርመራ ተደረገ ግን የገዳዩ ማንነት ሳይታወቅ ቀረ ስለዚህ ጋብቻውም ሆነ ስጦታው ሊሰጥ አልቻለም የኢትዮጵያውያን ክርስቲያን የአሥራ ስድስት ዓመት መከራ በዚሁ አከተመ ግራኝና ተከታዮቹ የመጨረሻው አከርካሪያቸው ብጥስጥሱ ወጣ ከግራኝ ድል መመታት ቀጥሎ ለሥልጣን ሲሉ የሰለሙትንና የገዛ ወገኖቻቸውን ክርስቲያን ሲያስፈጁ የኖሩትን ሰዎች የማጣራት ተግባር ተጀመረ ከአፄ ልብነ ድንግል ዘመነ መንግሥት ጀምሮ የሥልጣን ሽኩቻ ከነበራቸው ባለሥልጣኖች መካከል ብዙዎች ከመሰለማቸው በላይ በግራኝ ዘንድ ታማኝነትን ለማግኘት ሲሉ ክርስቲያኑ ሕዝብ ከገባበት እየገቡ በየተገኘበት ሁሉ ይፈጁት ነበር ይባላል በዚሁ ተሰልፈው ወገኖቻቸውን ከፈጁት መካከል የባሕረ ነጋሽ አባት አንዱ ነበር ባሕረ ነጋሹ ይስሐቅ በመባል ሲታወቅ የአባትየው ስም ግን አልተገለጸም። ወደ ክርስቶስ እንዳይገባ ሰዎች በሩን ዘጉበት መምለኬ ጠአኦት እንደሆነ ሞተ በዘመናችን የምንመለከተው የቤተክርስቲያን ዙርያም ከዚህ የተለየ አይደለም መጻሕፍትን የማንበብ ልምድ በሰው ሁሉ ቢኖር ለቤተክርስቲያን ምን ያስፈልጉታል ለሚለው ጥያቄ መልስ ሊያገኝ ይችላል መማር ለስጋዊ ጥቅም ማስገኛ ብቻ ሆኖ መቅረት የለበትም ለመንፈሳዊም መትረፍ አለበት ምዕራፍ ሦስት የሮማውያን ጣልቃ ገብነትና የገላውዴዎስ የሃይማኖት መግለጫ አፄ ልብነ ድንግል በሥልጣን እያሉ የነበረው ግብፃዊው የኢትዮጵያ ጳጳስ አባ ማርቆስ በእርጅና ምክንያት ተዳክሞ ስለነበር የመርከብ ሰድ የጠጉር አስተካካይነት ሥራውን በመተው የኢትዮጳልያን ቤተክርስቲያን ለመቆጣጠር አልፎኑስ ወደ ኢትዮጵያ መጣ አንዴ ከሮሜ ተሾምኩ ሌላ ጊዜ ከግብፅ ተላኩ እያለ ብዙ የማጭበርበር ውትወታ ቢያካሂድም ተቀባይነት አላገኘም። ሁኔታውን ገላውዴዎስ ቢያውቅም ከነበረው የፖለቲካ ችግር አንጻር በዝምታ ተመልክቶታል የጵጵስናውን ነገር ሳይሳካለት ሲቀር አቬዶ የዜግነት መብት ተሰጥቶአቸው በአገር የሚኖሩትን የፖርቱጋል ተወላጆች የፖርቱጋል ሰንደቅ ዓላማ እንዲያውለበልቡ ገፋፋቸው እነሱም ማውለብለብ ጀመሩ ገላውዴዎስ ግን ድርጊቱን በዝምታ አላለፈውም ባስቸኳይ አስወረዳቸው ባገሬ የማንም ባዕድ አገር ባንዲራ እንዲውለበለብ አልፈቅድም በማለት አስጠነቀቃቸው ገላውዴዎስ የተወሰነ ማዕከላዊ መናገሻ አልነበረውም በግራኝ የተመዘገበሩትን አብያተ ክርስቲያናት በማሳደስና በመሥራት ነው ዘመነ መንግሥቱን ያሳለፈው በልብነ ድንግል ጊዜ በተደረገው ጦርነት ከግራኝ በፊት የኢትዮጵያን ክርስቲያን በድንገት እየደረሰ ይፈጅ የነበረው ማሕፉዝ በአባ ገብረ እንድርያስ ሲገደል ድል ወንበራ ግራኝን ግ ሹኣ አግብታ ስትኖር መገለፁ ዶታወሳል ግራኝ ሲገደል እንደገና ሴጉዮዋ ድ አምልጣ ሐረር መግባቷ ጋሚ ኑር የተባለውን ሊላ ሰወ አገባች ኑር የግራኝ የእህት ልጅ ነው ኑር ድልወንበራን እንዳገባ ብዙ ሳይቆይ ፀመታደር አሰባስቦ ወደሸዋ መሬት ተመልሶ በቡልጋ አካባቢ ወረራ ጀመረ ገላውዴዎስ የመካነ ሰማዕትንና የተድባበ ማርያምን እድሳት አጠናቅቆ እንደገና ወደጎጃም በመመለስ ጎጃም ውስጥ የምትገኘውን ደብረወርቅ ማርያምን በማሠራት ላይ ነበር የቡልጋን መወረር በኑር ሰማ። በ ዓም አፄ ዘርአያፅቆብ ለመነኮሳቱ መጽሐፈ ሲኖዶስን እንደላኩ ይነገራል ከላኩት መጽሐፍ ውስት ወከፈለክሙ ከመትትአምጉ መካናቲሁ ቅዱሳተ እመካነ ቁፅረቱ እስከመካነ ዕርገቱ የሚለውን የግላቸው የማበረታቻ ድጋፍ አስፍረውበታል ከመጽሐፈ ቢኖዶስ በተጨማሪ አፄ ዘርአያዕቆብ ለመነኮሳቱ ደብዳቤ ጽፈው ነበር በደብዳቤውም ሆነ ከመጽሐፈ ሲኖዶሱ ጋር ባሠፈሩት ጽሑፍ ኢትዮጵያውያኑ መናንያን በማንኛውም የኢየሩሳሌም መግደላዊትና ዮሐንስ መጥምቅ መቀደሻዎች ፅፌ አብርሃም ልጁ ከሰዋበት ቦታ የሚገኘው መቀደሻ ደብረ ጽዮን ያለው የዳዊት ዋቫ የኢትዮጵያውያን ይዞታ ሆኖ ማየቱን የቤኒስ ነዋሪ የሆነው ቦርቦኔ ምርሲኒ መሥክረዋል ይህን ለማለት በመለው ኢየሩሳሌም ሄዶ ሁሉን ስለተመለከተ ነውበማርጸር መግደላትና ዮሐንስ ስም አንድ ላይ ቤተክርስቲያን መሥራት ጽዮን የቤተክርስቲያን ሕንፃ አንድ ላይ የተያያዘ ሆኖ የማርያም መግደላዊትና የዮሐንስ ቢተክርስቲያን ነበረበት ይህም በክፍል አንድ ዘርዝሮ ተገልጺል እስከ ኛው ክፍለ ዘመን በይዞታም በመንፈሳዊ ሥራ ከአገር ውጭም በተስተካከለ ሁኔታ ጥሩ ርምጃ ስታሳይ ቆየጁ ከዚያ ወዲህ ግን በውስጥም በውጭም የነበረው የእድገት ርምጃዋ ተገታ መገታት ብቻ ሳይሆን የተከታዮቿ ቁልቁል መንሸራተት አንድ ብሎ ጀመረ የኢየሩሳሌሙ ይዞታዋም የመበላሽቱ ምክንያት የተጀመረው የአምልኮት ቦታ የራሳቸው የሆነ ይዞታ እንደነበራቸው የሚያስረዳ ነው በዚሁ ዘመን ነው የግራኝ ወረራ በአገር ውስጥ እንደደረሰው ዕልቂት በጌታ መቃብር ማርያም መግደላዊት ጌታን ያየችበት ቦታ ጌቴሴማኒ በኢየሩሳሌም አላደረሰም ነገር ግን በዓመቱ የወረራ ዘመን ቤተልሔም ደብረዘይት የኢትዮጵያውያን ይዞታዎች እንደነበሩ በኢየሩሳሌም የነበሩ ኢትዮጵያውያን መነኮት እየሞቱ አለቁ። በዚህ ጊዜ ከመነኮሳቱ መካከል ለሰላይነት የተቀመጡት መነኮሳት የአፄ ዮሐንስ ስም በቤተክርስቲያኑ በር ላይ መጻፉን በመቃወም አባ ወልደሰማዕትን በአፄ ምኒልክ ከሰሱዋቸው አዒ ምኒልክም አባ ወልደሰማዕትን ወደ አዲስ አበባ አስመጥተው የአፄ ዮሐንስን ስም በማስገባታቸው ከወቀሱዋቸው በኋላ በግዞት ደብረ ሊባኖስ አስገቡዋቸው አባ ወልደ ሰማዕት ከደብረ ሊባኖስ ጠፍተው በፅግር ጉዞ ምድረ ሱዳንና ምድረ ግብፅን በማቋረጥ ኢየሩሳሌም ተመለሱ ይሁን እንጂ መነኮሳቱ ንጉሣችንን ከድተህ የመጣህ ነህ በማለት ወደ ገዳሙ እንዳይገቡ ከለከሉዋቸው እሳቸውም ስደተኛ ሆነው ቀሪውን ሕይወታቸው በመግፋት በዚያው ሙተው ቀሩ ኤ ከኛው ክፍለ ዘመን ወዲህ አገርንና ቤተክርስቲያንን የሚያስመሰግኑ መነኮሳት በኢየሩሳሌም እጅግም አልታዩም የሌሎች አገሮች አብያተ ክርስቲያናት ወደ ኢየሩሳሌምም ሆነ ወደ ሌላ መነኮሳትን ሲልኩ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያደርጋሉ የሚላከው መነኩሴ በራሱ ጥያቄ ሳይሆን በቤተክርስቲያን ትዕዛዝ ነው የሚላክበትንም የሥራ ድርሻ ያውቃል ዓለማቀፋዊ ዕውቀትም ይኖረዋል ከገዳሙ ትዕዛዝና ሀግ ውጭ የትም አይንቀሳቀስም አለማቀፋዊው ዕውቀቱና ክርስቲያንነቱ ጊዜ አይሰጠውም በግል ጥናትና በመደበኛው አገልግሎት ብቻ ጊዜውን ያሳልፋል ከአፄ ምኒልክ ጀምሮ ብዙ አድባራት በኢየሩሳሌም ታንፀዋል በዚያውም ልክ ብዙ መነኮሳት በግልም በቤተክርስቲያን ትሪዛዝም ወደዚያው ተልከዋል ከመካከላቸው ለእግዚአብሔር ያደሩ ባይጠፉም አብዛኛዎቹ ውሳጣዊ ሕይወታቸው ለሥጋዊ ጥቅም ብቻ የተሰለፉ ሆነው ነው የሚገኙት የሌላውን ትተን ፋሽስት ጣልያን ኢትዮጵያን በወረረ ጊዜ ስለተፈጸመው ድርጊት አንመልከት ኤርትራን በቅኝ ግዛት ለ ዓመታት ያህል ሲገዛ ቆይቶ ኢጣልያ ኢተዮጽያን በወረረ ጊዜ ከቁጥጥዮ ውጭ በሆነ መንገድ ብዙ የኢርትራ ተወላጆኙ ወደ ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳም ገብተዋል ኤርትራውያኑ ለፎርጮ ያህል መነኮሳት ተባሉ እንጂ የለየላቸው ከሀዲዎች ነበሩ በጊዜው ገዳሙን በአበምኔትነት ይመሩ የነበሩት መምህር ክፍለ ገሪማ አቡነ ሚካኤል ነበሩ። መጻሕፍትን ማንበብ ከመሠማር ዘዴዎች አንዱና ዋናው ነው ግን በአገራችን የመጻሕፍትን ጥቅም ያልተረዱ እጅግ ብዙዎች ናቸው በንግድና በእጅ ሞያ የሚተዳደሩትን ወገኖች ክርስትና በኢትዮጵያ ክፍል አንድ ገዝተው እንዲያነቡ ከአራት ዓመት በፊት ሲላክላቸው መጻሕፍትን ግዙ ከሚለን የልመና ደብዳቤ ጽፎ እርዳታ ቢጠይቀን በተሻለ ነበር የሚል መልስ ለአዘጋጁ ልከውለታል የነዚህ ሰዎች በአስከፊ ድንቁርና መታሠርን ሁኒታው ያስረዳል ለጊዜው ሳንቲም ጨብጠዋል ግን ወደ ከዊነ እንስሳ በመለወጥ ላይ ናቸው ስለዚህ ይህ ትውልድ የነሱ ቢጤዎችን አባባል ተከትሎ እውቀቱን ከማስፋፋት እንዳይቆጠብ በዚሁ አጋጣሚ አደራ እላለሁ መኗ ጋ ጊሥሪ ተፈ የን ኣ ፌ ውይ ነ የግርጌ ማስታወትሻ እፎ ኦንተ ትዘሩ ዘአስተጋባፅናሆሙ ንሕነ እምነአሕዛብ ኤሊስቆልስ ዘያሠረጉ ማፅዶ ሰጣኦዕመ መኅሳልፅት አንዘነዳያነ ሀገሩ ርሑባን አው ዕሩቃን ኢኮነ ውእቱ ኢሊኢስቆጾስ እኛ ከአህዛብ መካክል አስተምረን የሰበሰብናቸውን ምእመናን አንተ እንዴት ትበትናለህ ያገሩ ሕዝቦች በረሀብና በፅርዛት አየተሠቃዩ እያየ የግሉን ምግብ በማማረጥ የሚመገብ ኢልስቆቶስ ኢጴስቆለስ አይደለም ሲኖዶስ አንቀጸ ጳጳሳት ወለቀሲስኑ ሎቱ ለባሕቲቱ ሥልጣን ወውእኀ ከመ ይምሐር ወይቀድስ ወይባርክ ሕዝበ ወየሀሉ ምሳለኤጴስቆጾስ ውስተ መንበረ ፍትሕ አሟርኛ ቄስ የግሉ የሆነ አንድ ሥልጣን አለው ማስተማር ማጥመቅ ሕዝብን መባረክና መንፈሳዊና ኦስተዳደራዊ ፍትሕ ሲካሂድ ከጳጳሱ ጋ አብሮ ተቀምጦ መፍረድ ናቸው አንቀፅ ካህናት ፍትሐ ነገሥትና ሊኖዶ ተክለ ጸድቅ መኩሬያ አፄ ልብነ ድንገል ቴዎድሮስ ገፅ ክበደ ደስታ ነጭ ጥላት በጥቁር ላይ ትንሣኤ ዘጉባኤ አአ ዋዜማ ሕሩይ ወልደ ሥላሴ ገፅ ጎሐድባሕ ማተሚያ ቤት አአ ሥርግወ ሐብለ ሥላለ ዶክተር አማርኛ የቢተክርስቲያን መዝገበ ቃላት ቁና የታይኘ ጽሑና ተክለጻድቅ መኩሪያ ልብነድንግል ቴድሮስ ገፅ ዓም አአ ዶር ሥርግው አማርኛ መኃላት የቢክ ቁ ኛ ገጽ ተክለ ጻድቅ መኩሪያ ልብነድንገል ቴድሮስ ገፅ ዓም ብርሃንና ሰላም ጆን ባቲስትንና ኩልቦን እንዲሁም ሌሎችን የምፅራብ ፀሐፊዎ በመጥቀስ አቶ ተክለጻድቅ መዝግበውታል የፖርቱጋል አርበኞች የታሪክ መጽሐፍ ገጽ የዚሁ መጽሐፍ ገፅ ክርስትና በኢትዮጵያ ክፍል አንድ ብርናንና ሰላም ማተሚያ ቤት አአ አማርኛ መ ቃ ሥ ኃ ሥላሴ ቁ ጥፅ የፖርቱጋል አርበኞች በተባለው መጽሐፍ እመቤታችን በነጻችበት ቀን ተብሎ ተመዝግዒል ካቶሊኮች በእመቤታቕን ጥንተ አብሶ አለ አይሉም የአዳም ኃጢአት ከእመቤታችን በቀር በሰው ሁሉ ደርሷል ይላሉ ትምህርተ ክርስቲያን ካርዴናል ጋስፔሪ በላቲን ጽፎት አባ ገብረ ሚካኤል የተባለው ወደ አማርኛ ተርጉመውታል ገፅ በዚሁ መጽሐፍ ገፅ የፖርቱጋል አርበኞች በተባለው መጽሐፍ ገፅ ኢትዮጵያን እንቃኛት በሚለው ኘሮግራም የኢትዮጵያ ሬዲዮ ታኅሣሥ አሥራ አንድ ቀን ዓም ያስተላለፈውን ማስታወሻ ከቀሲስ ዮሐንስ ላዘጋጂው ተሠጥቶታል በዚሁም በደቡብ ጎንደር ልዩ ስሙ ሕሩይ ቀበሌ በተባለው ቦታ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ባንዴራው ተጠብቆ ይገኛል ቤተክርስቲያኑን የመሠረቱት አፄ ሠይፍ አረእድ ሲሆኑ አፄ ዮሐንስ ወርኃ ክረምትን በዚሁ ያሳልፉ ነበር ድልወንበራ የግራኝ ሚስት የማሕፉዝ ልጅ ናት ማሕፉዝ ከምሥራት የተነባ በብዙ የኢትዮጵያን ክርስቲያን ደም ያፈሰሰና በአባ እንድርያስ የተገደለ መሆኑ መገለፁ ይታወሳል ካታሆንዞ የፖርቱጋሎች አርበኝነት ገፅ ተክለጻድቅ መኩሪያ ልብነ ድንግል ቴድሮስ ገፅ ሥርግው ኃ ሥላሴ አማርኛ የቤተክርስቲያን መዝገበ ቃላት ቁ ገፅ ዘፍጥረት መዝሙረ ዳዊት መኃልይ አቡነ ጎርጎርዮስ የኢቤክታሪክ ገፅ በምሥራቅ አብያተ ክርስቲያናት ሰሞኑን ሙሉ ጸሎት ይደረጋል በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ዑደቱ እንዴት እንደቀረ ባይታወቅም አንገርጋሪውና እስመለአለሙ እስከ ሣምንት ድረስ አይለወጥም ስለዚህ አባባሉ ልክ ነው ኢሳይያሲ ሕሩይ ወልደ ሥላሴ ዋዜማ ዓም ጎሐ ጽባሕ ማተሚያ ቤት ገፅ ታሪክ ነገሥት የእጅ ጽሑፍ ደብረዳሞ ላይ የተገኘ ይህ ታሪክ የተገኘበት መጽሐፍ ከፍ ርዐ ከሀ ከተቀዳ ፎቶ ኮፒ ነው ኢየሮኒሞስ ለመጀመሪያ ጊዜ ብሉይንና ሐዲስን ወደላቲን ሮማይስጥ የመለሰ ታላቅ የቤተክርስቲያን አባት መሆኑ ይታወቃል የሥነ ጽሑፍን ሥራ ያክናወነው በቤተልሔም ዋሻ ተቀመጠ ሥርግው ሐብለሥላሴ ዶክተር አማርኛ የቤተክርስቲያን ታሪክ መ ቃ ቁ ጥቅምት አአ ገብረሥላሴ ታሪክ ዘመን ዘዳግማዊ ምኒልክ አአ ዜና ቤተክ ዘኡትዮጵያ ኛው ቁ ዋጋው ብር ጸሐ ፒ በ።