Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ወንድሞቹስ ያፈ ልጅ አይደለምን። ር ጋውዐ ፖውቋ ርዐዕ ዐ ኛዐ አባ ጽጌ ድንግል ማኅሌተ ጽጌ ገጽ ይና መ። የመድኅ ዓለም ክርስቶስን በድንግልና መፀነስና ከ ከገዚስብሕር ተዉሰጸ አካላዊ ቃል አግዚአብሔር ወልድ በባሕርይ አባቱ በእግዚአብሔር አብ ፈቃድ ከልዕልና ጠሰማይ ወደ ትሕትና ምድር መጥቶ ሰው ሆነ በማኅፀነ ድንግል ማርያም ለአረጋዊው ጻድቅ ለቅዱስ ዮሴፍ አእንድትታጭ ያስፈለገው ለምንድን ነው።
ያዌያ ፖ ህ ጀሃዘ እ ነ ኦ ከ ግረ መስቀል በአደራ ሞቸ ና ና ቸት ጀና ቸገ ካጅ ናፕ መሻ ሟጻ ሳጻተ ከምሳክ በነገር ፕጅኅነት ነው ሔልቪዲየስ ለዚህ አባባሉ በቀዳሚነት የጠቀሰው ዋነኛው የቅዱስ መጽሐፍ ክፍለ ንባብ ጩከይከጩሴ ኮቤ ከስከ ስዘ ጠሰጸት ዉሰጸ ዘበኩዬ የበኩር ልጅዋን እስክትወልድ ድረስ ዮሴፍ አላወቃትም ማቴ የሚለውን ነበር ከዚህ ገጸ ንባብ በመነሣትም አጋዊው ጻድቅ ቅዱስ ዮሴፍ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም የበኩር ልጂ የተባለውን መድኅነ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስን በድንግልና ፀንሳ ከወለደች በኋላ የግድ በግብር አውቋታል በማለት ያስተምር ነበር ሔልቪዲየስ በቪህ የተሳሳተ ትምህርቱ አረጋዊው ቅዱስ ዮሴፍ በትዳር አብራው ከነበ ረችውና በሞት ከተለየችው ሚስቱ አስቀድሞ የወለዳቸውንና ወንጌላ ውያን ዋጌታ ወንድሞች እያሉ የሚጠሯውን ልጆቹን የእመቤታችን ልጆች እንደሆኑ አድርጎም ተናግሮአል ኦርቶዶክሳውያን ሊቃውንት ለዚህ ሔልቪዲየሳዊ ክሕደት ምላሽ ብሰጡበት የምሥጢር መድበላቸው ማወቅ» የሚለውን ቃል በሁለት ዐበይት መንገዶች ተርጉመውታል ይኸውም ማወቅእ የሚለው ቃል በመጀመሪያ ትርጓሜው ግንዛቤንና መረዳትን ወይም ማስተዋልን የሚገ ልጽ ሲሆን በሁለተኛው ትርጓሜ ደግሞ የግብር ዕውቀ ትን ሩካቤን ያመለክታል ለዚህም አዳምም ሚስቱን ሔዋንን አወቀ ፀነሰችም ቃየንንም ወለደች ደግሞም ወንድሙን አቤልን ወለደች ዘፍ ሕልቃናም ሚስቱን ሐናን አወቃት እግዚአብሔርም አሰባት የመፅነስዋም ወራት ካለፈ በኋላ ሐና ወንድ ልጅ ወለደች በኛ ሳሙ የሚሉት ቃላተ መጻሕፍት በቂ ማስረጃዎችና ምስክሮችም ናቸው። ዉጩ ይሁን አንጂ ሔልቪዲየስ ይህንን ቀጥተኛና ትክክለኛ የሆነውን ጨበ የክ በ ክዳነት በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን የነገረ ማርያም አስተምህሮ መሠረት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዘለዓለማዊ ድንግልና የትምህርተ ዛይማኖት ዶግማ ዐቢይ ክፍለ ትምህርት ነው ይህንንም ታላቅ የሥጋዌ ምሥጢር የቤተ ክርስቲያ ናችን የነገረ ማርያም ሊቃውንት አንድያ ብቸኛ ልጅ የሆነ ሁሉ የበኩር ልጅ ነው የበኩር ልጅ የሆነ ሁሉ ግን የግድ አንድያ ብቸኛ ልጅ አይደለም በማለት ከላይ በገለጥነውና በዘጸአት ላይ በተጠቀሱት ቃላተ መጻሕፍት ማስረጃነት በሚገባ ገልጸውታል በዚህ መነሻነት ቀጣዩ ሔልቪዲየሳዊ ጥያቄ ደግሞ ስለምን ወንጌላዊው የበኩር ልጂን ወለደች ሉቃ ቅ ሲል መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የድንግል ማርያም የበኩር ልጅ ብሎ ጠራው። የሚል ነው የቤተ ክርስቲያን መተርጉማን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኩር» ተብሎ የተጠራበት ዋነኛው ምክንያት የድንግል ማርያም ብቸኛ ልጅ ማለትም ተቀዳሚና ተከታይ የሌለው አንድያ ልጂ መሆኑን ሰመግለጥ እንደሆነ በሚገባ አስረድተዋል ከዚህም ሌላ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኩር መባሉ አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተቀዳሚና ተከታይ የሌለውንና በ ኩሱ ሄጥሂት የሆነውን የአግዚአብሔር አብን የባሕርይ ልጅ በሥጋ መውለዷንና በዚህም ከ ከምሳከ ዉሳዲተ ስምሳክ መሆኗን ለመግለጥም ነው መጻሕፍት አምላካውያት በመተባበር መድኅነ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስን በኩር በማለት ይጠሩታልፎ ለዚህም እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው የሚታዩትና የማይታዩትም ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት በሰማይና በምድር » ደወፎ ሀዐሀዐ ር ርዐያህ ዐዐ ርዕሠሠወ ፀዕሠዐ ሀሪ ሠ ባሃወ ሪ ርሀሀዐዘ ያዐዘ ፖፀዐል ሀፀ ይሃ ያዌህን ህዝ የከ ሸ ሪ ፀርወገፀ ያገፎሄ ከከ እከከ ከከል ቤ ጅጸከር በክ ጅህከቨከከ ቪዝፎህ አንዱዓለም ዳግማዊ ዲያቆን ብረ ድጋሃኃ ገጽ አንዱዓለም ዳግማዊ ዲያቆኙ ሪ ድጋ ገጽ ያሉት ሁሉ በአርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት ኸ»። ገጽ ኪ ገኸፎ ፎዬሃ ዙፌ ዉይ እሥዐርከድ ዐያ የ ድነው ዌ»ዌዕዚ ዷ መር በቹ ኾሀሀ ክይዝ ድጋ ይ አንዱዓለም ዳግማዊ ዲያቆን ራጋ ድኅረ ዓለም ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በተወሰደው ደኃራዊ ልደቱ ደግሞ የድንግል ማርያም የበኩር ልልጅ መሆኑን ልብ ይሏል ፈሒ እስኩ የሚለው ቃል ትርጉም በመጽሐፍ ቅዱስ ኦርቶዶክሳውያን መተርጉማን እንደገለጹት እስኩ የሚለው የጊዜ ገሳጭ ቃል ለበህርቬ ፐር ሀ« በሁለት ዓይነት መንገድ ይፈታል ይተረጎማል ይኸውም በቅዱሳት መጻሕፍት በስፋት እንደተጻፈው ስኩ የሚለው ቃል ፍጻሜ ወሰን ገደብ ባለው እንዲሁም ፍጻሜ ወሰን ገደብ በሌለው ነገር እየገባ የሚተረጎም ቃል ነው በዚህ መሠረት በወንጌለ ቅዱስ ማቴዎስ « ላይ ዋበኩር ልጅዋን እስክትወልድ ድረስ ዮሴፍ አላወቃትም» ተብሎ በተጻፈው ገጸ ንባብ ውስጥ እስኩ የሚለው ቃል ትርጓሜ ምሥጢሩ ፍጻሜ የሌለው እስኩ ነው ይህንንም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አያሌ የቅዱሳት መጻሕፍት ማስረጃነትና ምስክርነት በሚገባ መረዳትና መገንዘብ ይቻ ላል። አላቸው» ሲል ወንጌላዊው ቅዱስ ማቴዎስ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አርሱ ማንነት ከፈሪሳውያን ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ተናግሮአል በዚህም ገጸ ንባብ መድኃኒታችን ነቢዩ ቅዱስ ዳዊት በመዝ ሳይ የተናገረውን ቃለ ትንቢት ጠቅሶ በቀዳማዊ ልደቱ ከምሳከ ጻቺት የዳዊት አምላክ በደኃራዊ ልደቱ ደግሞ በጆ ጻቺት የዳዊት ልጅ የመሆኑን ምሥጢር ገልጾ አስተምሮአል የሥነ መለኮት ምሁራን አንደሚያብራሩት ነቢዩ ቅዱስ ዳዊት የእስራኤል ዘሥጋ ጠላት የነበረው ጎልያድን በአምስት ድንጋዮች አማካይነት ድል ማድረጉ በኛ ሳመ በኋለኛው ዘመን አምላከ ዳዊት ወልደ ዳዊት የተባለው መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም የእስራኤል ዘነፍስ ጥንተ ጠላት የነበረውን ዲያብሎስን በአምስቱ ቅንዋተ መስቀል ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ድል ለመንሳቱ ምሳሌ ነው በመሆኑም ከሳይ የተሠመረበት ኃይለ ቃል ትርጓሜ ምሥጢር መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጠላቶቹ ተ ብለው የተገለጹትን ሞትንና ዲያብሎስን ማኅየዊ በሚሆን ሞቱና ሕንሣኤው ድል ካደረገ በኋላ በሰማይ ደመና በመላእክት ምስጋና በብርሃን በቅዳሴ በሥልጣን ወደ ቀደመ ክብሩ እንደሚያርግና በባሕርይ አባቱ በእግዚአብሔር አብ ቀኝ በምልዓት በጌትነትት አብን መስሎና ተካክሎ በሪሪና ክብር እንደሚቀመጥ የሚያስረዳና የሚያስገነዝብ ነው በአንጻሩ ደግሞ እንደ ሔልቪዲየስ አስተሳሰብ እስኮ የሚለው ቃል ፍጻሜ ያለው ብቻ ከሆነ ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ጠላቶቹ የተሰኙትን ሞትንና ዲያብሎስን ድል ካደረገ ኮሩ አ እግዚአብሔር ሓብ ቀኝ ዕሪና ክብር አልተቀመጠም ማለት ሆናል ይህ ደግሞ መጻሕፍት አምላካውያት ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጡ ማር መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኩር ብሎ ሲመለከት የእግዚአብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አሎ የሐዋ ሥራ በማለት መድኅነ ዓለም ክርስቶስ ዓለምን የማዳን ሥራውን ፈጽሞ በክብር ወደ ሰማይ ማረጉን ወደቀደመ ክብሩ መመለሱንና በአብ ፅሪና ፍጹም የጌትነት ክብር መቀመጡን አስመልክቶ የሰጡትን አማናዊ ምስክርነት ማስተሐቀርና ማሳበል ነው መዝ ፁ ሉቃ ዮሐ የሐዋ ሥራ ኛ ጢሞ ሌላው ደግሞ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቤዛነቱን ሥራ ፈጽሞ በመላአክት ምስጋና በሰማይ ደመና በክብር ከማረጉ በፊት ለቅዱሳን ሐዋርያት አምላካዊ አደራውን ሲያስተላልፍላቸው ር እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነች ማቴ ሲል የማይታጠፍ ተስፋ ሰጥቷቸዋል ጌታችን ይህንን ማለቱ ግን ከዓለም ፍጻሜ በኋላ ከቅዱሳን ሐዋርያት የሚለይ ሆኖ አይደለም ይልቁንም ከፍጻሜ ዘመን በኋላም አስከ ዘለዓለም ድረስ ከእናንተ ጋር ነኝ ማለቱ እንጂ ይህንን አስመልክቶ ራሱ ባለቤቱ በመዋዕለ ስብከቱ ሲያስተምር ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እፄዳለሁና ፄጄም ስፍራ ባዘጋጀሁላችሁ አኔ ባለሀብት አናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ አመጣለሁ ወደ እኔም አወስዳችኋለሁ ዮሐ ብሏል ዳግመኛም ታላቁ ሐዋርያ ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር አንሆናለሦ ኛ ተሰሎ ፊል ፅብ ራእ በማሰት ገልጾ መስክሮአል አንግዲህ ከላይ የጠቀስናቸውና በዝርዝር የተመለከትናቸው የቅዱሳት መጻሕፍት ኃይለ ቃላት እስኩ የሚለው የጊዜ ገላጭ ቃል መዉባጂተ ስምሳከ ከነገር ድኅነትራ ፍጻሜ በሴለው ፍቺ የሚሜገለጽና የሚተረጎም መሆኑን በግልጽ ያስ ረዳሉ ያስገነዝባሉ በዚህም መሠረት ሔልቪዲየሳውያን የቅዱሳት መጻሕፍትን ገጸ ንባብና ትርጓሜ ምሥጢር ጠንቅቀው ካለማወቃ ውና ካለመረዳታቸው የተነሣ የተሰናከለበትና በክሕደት አዘቅት ውስጥ የወደቁበት የበኩር ልጅዋንም አስክትወልድ ድረስ ሃህ አሳወቃትም የሚለው የማቴዎስ ገጸ ንባብ አረጋዊው ጻድቅ ቀዱስ ዮሴዓ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ተክ ተ ከታይ የሌለውን አንድያ ልጂን ኢየሱስ ክርስቶስን ክስፎችም ብ አዳም ሔዋንን ሕልቃና ሐናን ባወቀበት ግብር ፈጽሞ ዘጻችም ቀ ብሉ የሚተረጎም መሆኑን ይገነዘቧል ቀደም ብለን በክፍል ፈ ላይ እንደገለጥነው ኦርቶዶክሳ ውያን ሊቃውንት ለሔልቪዲየሳዊ የክሕደት ትምህርት በሰ ጉት ምላሻቸው ማወጠምሦ የሚለውን ቃል በሁለት ዓይነት ፍቺ ተድ ማስተማራቸውን ተመልክተናል በዚህ መሠረት እስካሁን ጻዕና ማወጐ የሚለው ቃል የግብር ዕውቀትን ሩካቤን ወክሎ የሚነገ መሆኑን ከቅዱሳት መጻሕፍት አይተናል ከዚህ ቀጥለን ድግ ማወቅጐ የሚለው ቃል ግንዛቤንና መረዳትን እንዲሁም ማስተዋልን የሚገልጽ መሆኑን እንመለከታለን በዚህ የትርጓሜ መንገድና ስልጎ መሠረተ የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ ዮሴፍ ጸሳፎቃቅክ የመንኩ የማገ ከያጣስ ገጸ ንባብ አረጋዊው ጻድቅ ቅዱስ ዮሴ አመቤታችን ድንግል ማርያም ቨስግሣን ከከከ ስምላሳከ ከም አሳዲተ ቻበ መሆኗን ከእርሷ የተወለደው መሲሕ ክርስቶስም የመጤ ኣር ከምላከክ መሆኑን በፅለተ ልደት የተገለጠውን ሰማያዊ ሥሥጢር ነይኾዎ እስኪረዳ ድ ቀም መ ተለ ቸብ ከ አላወቀም አልተረዳም አልተገነዘበም አላስተ እ ተ አበው ሊቃጡንት ዘንድ ኮእከቨ ከ የሰባክያን ክሲል የአትሮንስ ንጉሥ በመባል የሚታወጠቀወ ስመ ጥሩው የቤተ በባጻተ ስሃባከ ነገ ይሣነት ክርስቲያን አባት ሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በዘመኑ ለነበረው ለንጉሥ አርቃድዮስ ከላይ የገለጥነውንና የበኩር ልጅዋንም እስክትወ ልድ ድረስ ዮሴፍ አላወቃትም» የሚለውን የወንጌላዊውን ኃይለ ቃል በተረጐመበት ድርሳኑ አረጋዊው ጻድቅ ቅዱስ ዮሴፍ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኤፍራታ ቤተ ልሔም በተወለደባት ዕለት የተ ገለጡትን አምስት መሠረታዊ ነገሮች አይቶ እስኪረዳ ድረስ ድንግል የተባለች እርሷ አመቤታችን ድንግል ማርያም ወልድ የተባለ ደግሞ አርሱ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሆነን አላወቀም አልተ ረዳም አላስተዋለም ሲል ተናግርአል ዳግመኛም ሊቁ ኤራቅሊስ በዛፃይማኖተ አበው ይህንን ትርጓሜ በማጽናት አብራርቶና አፍታቶ ተናግሮአል ሊቃውንቱ እንደገለጹት እነዚህ አምስት መሠረታዊ ነገሮች የተባሉትም ምስተ ስዝስ ስገሰ ዘስስ ስምኃ የጥበብ ሰዎች ከእጅ መንሻ ጋር ከሩቅ አገር መምጣት ጭኩርተ ኮከብ ከካበስ ፍና የብርሃክናዊው ኮከብ በሌላ መንገድ ከሰማይ ዝቅ ከመሬት ብቅ ብሎ ወደ ኤፍራታ ቤተ ልሔም አየመራ መሔዴ ሥርቸተ ስቭብፎተ ከገዚከ ከበቢዩ ታላቁ የጌታ ክብር መታየት ቅጻሴ ከጻሳከከት የቅዱሳን መላእክት ሰማያዊ ምስጋና ከዛተ ኛሱት የእረኞች ፍርሃትጾ ናቸው አረጋዊው ጻድቅ ቅዱስ ዮሴፍ ድንግል ማርያም በቅዱሳት መጻሕፍት በኩር ተብሎ የተጠራውን አካላዊ ቃል አግዚአብሔር ወልድን አስክትወልድ ሰብአ ሰገልም ለባሕርይ ጌትነቱ የሚገባውን አምኃ አምጥተው በፊቱ ወድቀው ሲሰግዱለት አይቶ እስኪረዳ ድረስ አመቤታችን ወላዲተ አምላክ መሆኗን ከአዕሷ የተወለደው መሲሕ ክርስቶስም የባሕርይ አምላክ መሆኑን አላወቀም ነበር ይህንን ሀ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ድረጓኃ ዱዕ ይዶለ ሐፈወሮቅ አዲስ አበባ ተስፋ ገብሬ ሥላሴ ማተሚያ ቤት ዓም ገጽ ኤራቅሊስ በእንተ ትሥገጉቱ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሂይማምሦ ፅያው ገጽ ወፇሰ ፇፉዕ ታና ሥሦረሟው ገጽ አንዱዓለም ዳግማዊ ዲያቆን ሪ ድፇፇሳ ገጽ ሃከ ለ ርሃሠናፎና ዐ ዕፎ ዐፎሦ ዐፎናህዩ አስመልክቶ ወንጌላዊው ቅዱስ ማቴዎስ ሲናገር ጠደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት ወድቀውም ሰገዱለት ሣጥኖቻ ቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅ ዕጣንና ከርቤ አቀረቡለት ማቴ በማለት መስክሮአል የዚህ ገጸ በረከት ምሥጢራዊ ትርጓሜም ወርቁ በኤፍራታ ቤተ ልሔም ከድንግል ማርያም የተወለደውና በከብቶች ግርግም የተኛ ው መድኅን ክርስቶስ ኀዜስ ቫስከርጸ ፈኮ በሕርይ የሆነ አምላክ መሆኑን ይገልጻል ከዚህም ጋር ሕባኑ በባሕርይው ሞት ሽረት በመንግሥቱ ኅስኗትና ጡሳቬ የሌለበት ሰማያዊና ዘለዓለማዊ ንጉሥ መሆኑንም ያስ ረዳል ዕጣኑ ደግሞ ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሲል ራሱን ያማረና የተወደደ መሥዋዕት አድርጎ በማቅረብ ስ ሕጆዉት ሰክ ዉጽኃኋኒት በሆነው መስቀል ላይ የሚፈጽመውን ክህነታዊ አገልግሎት ያጠይቃል ከዚህም ሌላ ሕፃኑ ምከዚ ካስር የሆነ አምላክ እንደሆነ በምሥጢር ያስተረጉማል በመጨረሻም ከርቤው የመድኃኒታችንን መከራውንና ሕማ ሙን ስቅለቱንና ሞቱን ያመለክታል ይኸውም ከርቤ መራራ አንደሆነ ሁሉ ዘፍቁል ስቭከ የሆነው አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በተዋሕዶ በነሣው ሥጋና ነፍስ መራራ የሞት ጽዋን በፈቃዱ ተቀብሎ ለአምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመናት በፍዳና በመርገም ተይዞ የነበረውንና በኃጢአትና በበደል የመረረውን የሰው ልጆችን ሕይወት አጣፍጦአል ዮሒ ሌላው ምሥጢር ደግሞ ከርቤ የተለያየውን አንድ እንደሚያደርግና የተሰበረውንም እንደሚጠግን ሁሉ መድኅነ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ ማርያም ተገልጦ በዚህ ዓለም ተመላልሶ በፈጸመው አምላካዊ የቤዛነት ሥራ ከፈጣሪው አንድነት ከሰማያውያን መላእክት ኅብረት ተለ ይቶ በመንጸፈ ደይን ወድቆ በእግረ አጋንንት የጸናበትን የሰውን ልጅ ጽንዐ ነፍስን ሰጥቶ ወደ ቀደመ ጸጋና ክብሩ መመለሱን ያስገነዝባል ሁለተኛው ደግሞ አረጋዊው ቅዱስ ዮሴፍ እመቤታችን ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ የመሆኗን ምሥጢር የተረዳው ብርፃናዊው ኮከብ ከሰማይ ዝቅ ከመሬት ብቅ ብሎ ሰብአ ሰገልን ከሩቅ ምሥራቅ አየመራ ወደ ኤፍራታ ቤተ ልሔም ማድረሱን በማየቱ ነው ስለሆነም መጽሐፍ የአግዚአብሔርን ህልውና ለማወቅና ለመረዳት ምስክር የሚሆኑና የፈጣሪን መኖር ወደማወቅ መርተው ሊያደርሱ የሚችሉ ፍጥረታት መሆናቸውን በገለጠው መሠረት በዚህች ክብርት ዕለተ ልደትም ተፈጥሮአዊ ብርፃን የተሰጠው ኮከብ ሰብአ ሰገልን እየመራ እጣዬ ቭርዛናት ከምሳከ ብርካዛኘ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ትሕትና ወደተኛባት ወደ ቤተ ልሔም ግርግም አድርሶአቸዋል በዚህም ምሥጢር አማካይነት ቅዱስ ዮሴፍ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም እመ ብርዛን እሙ ለፀሐየ ጽድቅ መሆኗን ከእርሷ በተዋሕዶ የተወለደው አምላክ ደግሞ አማናዊ ብርዛነ ሕይወት ፀሐየ ጽድቅ መሆኑን ተረድቷል ተገንዝቦአል ወንጌላዊ እነሆም በምሥራቅ ያዩት ኮከብ ሕዓኑ ባለበት ቦታ ላሳይ መጥቶ እስኪቆም ድረስ ይመራቸው ነበር ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ አጅግ ደስ አላቸው ወደቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት ማቴ ሲል እንደመሰከረ በሦስተኛ ደረጃ የምንመለከተው ደግሞ አረጋዊው ጻድቅ ቅዱስ ዮሴፍ ታላቁን የጌታ ክብር መታየትና መገለጥ ተረድቶ ባየ ጊዜ ወ ውዳኔ ማፎርመሙጮ ታትና ፇረግሟው ገጽ ወፇቋ ቅዕ ታና ፖረሜው ገጽ ከ ደፍፎዘበሪ ለህህ ያሀዐ ፅዘሀወ ሪ ፀ ዐዐዘ ወ ያጩፀኗ ሽ ር መጽጋፈ ጳደታፖ ሽረ ቹዐዐደ ነዩ እወ ዐ ከክ ርዐሥ ፖና ርጋያዐያዝሪ ርያዐያገሪ ርወሀ ሃ ያያዐያፎና ዐ»ርዕ ሬአዌባዴተ ሰምባክ ሸነገፀ ድጎነጎ አመቤታችን ድንግል ማርያም ጣጎቋጽር ዘበኮት ዘዝገበ ቻበ ከጠ ከገዚስቭሴሾ መሆኗን ማወቁንና መረዳቱን ነው ይህንን አስመልክቶ ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው እአበራ ሉቃ በማለት አስረግጦ ተናግሮአል ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊትም አስቀድሞ በገ ዘይኩኅዝ ያስተዬሥሕ ገዚ ከገዚስብሕከ የወንዝ ፈሳሾች የእግዚአብ ሔርን ከተማ ደስ ያሰኛሉ መዝ ውትብ ሲል በመዝሙሩ የተናገረው ቃለ ትንቢት በዚህች ታላቅና ልዩ ዕለት የብርሃን ጎርፍ በኤፍራታ ቤተ ልሔም ዙሪያ እንደ ጅረት በመፍሰሱ ምክንያት ተፈጽሟል ቅዱስ ዮሴፍ የድንግል ማርያምን ወላዲተ አምላክነት ያወቀ በትና ያስተዋለበት አራተኛው ምክንያት ርዛተ ኛሱትነ የእረኞችን ፍርሃት በማየቱና በመመልከቱ ነዉ ይኸውም ቢቀ ኛሱት የአረኞች አለቃ የሆነው መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኤፍራታ ቤተ ልሔም በተወለደባት በዚህች ንዕድና ክብርት ዕለተ ልደት መንጋቸውን በሌሊት ነቅተውና ተግተው በሜዳ ሲጠብቁ ያደሩ እረኞች የተገለጠውን አምላካዊ ምሥጢርና ሰማያዊ ጸጋ አይተው በመደነቅ ታላቅ ፍርፃትን ፉርተው ነበር ይሁን እንጂ ሰማያዊው የጌታ መልአክ ወደ እረኞቹ ቀርቦ እነሆ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች አነግራች ኋለሁና አትፍሩ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልኖ ሉቃ ሲል አጽናና ቸው አስረጋጋቸው አረጋዊው ጻድቅ ቅዱስ ዮሴፍም ይህንን የኖሎት ፍርዛት አይቶ አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከስጣነ ከ ስምሳከ ጩሳጻተ ከምባሳከ መሆኗን አወቀ ተረዳ ዳግመኛም ከአርሷ የተወለደው ሕፃን ስምሳከ ወበደ ስምላከ መሆኑንም ተገነዘበ አምስተኛውና የመጨረሻው ምሥጢር ደግሞ አረጋዊው ቅዱስ ዮሴፍ ሰማያዊው አምላክ ምድራዊ በሆነባት ፅለት በብርዛነ ልደቱ ፈጽመው የተደሰቱ ልዑላን መላእክትና ትሑታን ኖሎት አንድ ጠባጂተ ከሽምባሳከ ከነገር ጅኅነት ማኅበር አንድ መንጋ ሆነው ብሐት ስከገዚስብኬር በስማያት ር ከበምጽ ሥምኗቱ በስቭከ በሰማይ ለእግዚአብሔር ዘክ የክ ይው ልጅ በጎ ፈቃድ ይሁን ሉቃ በምድርም ሰላም ለሰው ልጅ በ በታመነ የእውነት ቃል ያመሰገኑትን አዲስ ምስጋና ሰምቷል ቸም ልዩ ቃለ ውዳሴ ከዚህ በፊት ተሰምቶ የማይታወቅ ርስ ነ የናችን የዜማ ሊቅ ቅዱስ ያሬ ምስጋና ነው የቤተ ክርስቲያ ስ አዞ ጆ ከርዔተ ኮኑ ከጻሳከከት ፎስብ ምሥጢር ሲያደንቅ ጥም ከሕ መ ። ገጽ ወጋሬ ፇፉዕ ትኖ ሦረሟው ገጽ አንዱዓለም ዳግማዊ ጋሪ ድፇ ገጽ ክ ያደ በር ዝ ፀ ይፎደ ያዌዕዚ ደ ዐርፀ ሀሪ ከላይ በዝርዝር በገለጥነው የቅዱሳት መጻሕፍት አማናዊ ምስክርነትና የኦርቶዶክሳውያን አበው ቀጥተኛ ትምህርት መሠረት አረጋዊው ጻድቅ ቅዱስ ዮሴፍ ከላይ የገለጥናቸውን የሥጋዌ ምሥጢራት በዕለተ ልደት በግልጽ አይቶ ከተረዳና ካስተዋለ በኋላ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ መሆኗን በሚገባ አውቋል ዳሩ ግን ቅዱስ ዮሴፍ ይህን ሁሉ ምሥጢር ካየና ካስተዋለ በኋላ የፈጣሪው እናት የጌታው አማናዊት ቤተ መቅደስና ታቦት የሆነችውን ቅድስት ድንግል አመቤታችንን ለመቅረብ ተደፋፍሮአል የሚለው ሔልቪዲየሳዊ የክሕደት አስተሳሰብና የድፍረት አነጋገር ፈጽሞ ከእውነት የራቀ ከመሆኑም በላይ ርዷትም ለፋም ነው ከዚህም ጋር ልናስተውለውና ልንገነዘበው የሚገባን ዐቢይ ምሥጢር ደግሞ ቅዱስ ዮሴፍ አማናዊት ታቦተ እግዚአብሔር የሆነችውን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ለመቅረብ ለመዳ ሰስ ለመንካት ተደፋፍሮ ቢሆን ኖሮ ዕድል ፈንታው ጽዋዕ ተርታው አንደ ዖዛ ወልደ አሚናዳበ በሆነ ነበር ኛ ሳሙ ኛ ዜና ቅዱስ መጽሐፍ ይህንን አስመልክቶ ሲናገር ታቦቱን ሊይዝ ዖዛ እጁን ዘረጋ። ሉቃ ስትል መልሳለታለች ከዚህ የአመቤታችን መልስ ወላዲተ አምላክ ብሥራተ መልአክን አስከሰማችበት ጊዜ ድረስ ወንድ የማታወቅ ገስት ከነገሰና ሥርጉት ከቅድስና ከብርት ከበስበና መሆኗን እንዲሁም ለወደፊ ቱም እስከ መጨረሻው ድረስ ወንድ ሳታውቅ በንጽሕና በቅድስናና በድንግልና ጸንታ የምትኖር መሆኑን እንረዳለን እንገነዘባለን ሌላው ደግሞ እመቤታችን ለወንድ ታጭታና ከወንድ ጋር ሳለች የዚህን ዓለም የሥጋ ፈቃድና ቪከባካዩዓ ስገስት ሰጣጆ ስኀነስት እንኳን ከገኪጾዩ በመሥራት ቀርቶ ከሐሰዮ በሐሳቧ ማለት በኅሊናዋና በልቡናዋም ፈጽማ የማታውቅ ንጹሐ ባሕርይ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ከአናቷ ማኅፀን ጀምሮ ለእግዚአብሔር ወልድ እናትነት የለያትና የመ ረጣት ለድኅነተ ዓለም ሥራም ልዩ መሣሪያ አድርጎ ያከበራትና ከፍ ከፍ ያደረጋት በሁለት ወገን ማለት በሥጋና በነፍስ ድንግል ኅትምት መሆኗንም ልብ ይሏል እንግዲህ በአጭሩ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሁለንተናዊ ዜና ሕይወት እንዲህ ከሆነ ሔል ቪዲየሳውያን ወላዲተ አምላክ ከአንድያ ልጂ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ሌሎች ልጆች አሏት ለማለት የሚያስደፍራቸው አንዳችም ምክንያት ሊኖር አይችልም የለምም ኦርቶዶክሳውያን አበው ተወሰጸ ከተጽሳ በኮት አካላዊ ቃል እግዚአብሔር ወልድ ለመለኮት በሚገባ ልደት ተወለድዶ ሲሉ ጠጓጂጻተ በስምባከ ከነገር ችዓነት በአንድነት ተናግረዋል ይህም ማለት ስኘበበ ዘርሰ ከኀበበ ካቢ ከኅቱም ጽነግሰሻ ተክነቦ ከኅቱም ጽኀገሰና ያለ አባት መወሰድ ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት ለተወለደው ለአካላዊ ቃል ለእግዚአብሔር ወልድ በእውነት የሚገባ ልደት ነው ማለት ነው በአንጻሩ ግን ወልደ እግዚአብሔር ለሥጋ በሚገባ ተፈጥሮአዊ ልደት ተወልዶ ቢሆን ኖሮ በዘር በሩካቤ ተፈትሖ ማኅፀን ካላት ሴት በተወለደ ነበር ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ለመለኮት የሚገባ ልደት የተከና ወነባትን ቤዛዊተ ዓለም ድንግል ማርያምን በመጽሔተ ትንቢት እያያት ሲናገር ዓኪ ነገዜ ከከነቲስኪ ከገዚ ከገዚስብሔር አንቺ የእግዚአብሔር አገር ሆይ በአንቺ የተደረገ የልዑለ ባሕርይ እግዚአብሔር ሥራው ፅ ፀብ ድንቅ ነው መዝ ሑጋ በማለት እመቤታችን ወልደ እግዚአብ ሔርን በኅቱም ድንግልና ፀንሳ በኅቱም ድንግልና የመውለዷን ታላቅና ድንቅ ምሥጢር ገልጾ መስክሮአል አማናዊቷ ሀገረ እግኪአብሔር የሆነችው ድንግል ማርያምም በሉቃስ ራ ላይ በተናገረችውና ዝር ጽገገሶ ተብሎ በሚጠራው የምስጋና ጸሉቷ ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራን አድርጎአልኖ ሉቃ ስትል በድንግልና ፀንሳ በድንግልና እንድትወልደው የመረጣትና ያከበራትን አምላክ አመስግናለች ቅዱስ ኤጴፋንዮስ የተባለው የቤተ ክርስቲያናችን አባት አንክሮጦኩ በተሰኘው መጽሐፉ የጌታ ወንድሞችና አኅቶች ተብለው በቅዱስ መጽሐፍ የተጠቀሱት ደቂቀ ዮሴፍ የአረጋዊው ጻድቅ የቅዱስ ዮሴፍ ልጆች መሆናቸውን በግልጽ አስረድቷል ዳግመኛም በክፍል ፋፊ ሳይ እንዳየነው በትረ አሮን ከነገደ እሥራኤል በትሮች ሁሉ በጥበበ እግዚአብሔር ተለይታና ተመርጣ በሐመልማል ተንቄጥቁጣ በጽጌ አጊጣ በማበቧና በማፍራቷ ምክንያት ካህኑ አሮን ደብተራ ኦሪ ትን ለማገልገል እንደታጨና እንደተመረጠ ሁሉ እንደዚሁም በት ረ ዮሴፍ ከነገደ ይሁዳ ወገን ከተሰበሰቡት በትሮች መካከል በጥበበ እግዚአብሔር በማበቧና በመለምለሟ ምክንያት አረጋዊው ጻድቅ ቅዱስ ዮሴፍ አማናዊቷን ቤተ መቅደስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ብዜ ምን ለማገልገል በክብር ታጭቷል ተመርጧልምወ» በዚህም ነ ረ አሮንና በበትረ ዮሴፍ በደብተራ ኦሪትና በአማናዊት ቤተ መ ኀ በድንግል ማርያም መካከል ያለውን ምሥጢራዊ ንጽጽር ይመለከቷል ምንም እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለአረጋዊው ጻድቅ ለቅዱስ ዮሴፍ ብትታጭም ቅሉ የብፅዓት ል። ሸ ህ ዓይነት ኅብረ ትንቢት የተነገረውና ኋላም በዘመነ ሐዲስ በቅዱሳን ሐዋርያት አማናዊ ቃል የጸደቀውና ከሊቃውንት አበው የምሥጢር ምንጭ የፈለቀው ቀጥተኛው እምነትና ትክክለኛው ትምህርት ይህ ነው ይሁን እንጂ መጽሐፍ ከተጻፈው አትለፍ ኛ ቆሮ ፀ በማለት አእንዳስገነዘበው ከዚህ አማናዊ አስተምህሮ አልፎና ተርፎ ቅዱሳት መጻሕፍት አምላካውት ባልሔዱበት የስሕተት መንገድ ገስግሶ በተለያዩ ኅብረ አምሳል የተመሰለውን ምሳሌ አፍርሶ በብዙ ዓይነት ኅብረ ትንቢት የተነገረውን ተስፋ ጥሶ እንግዳ በሆነ የኑፋቄ ትምህርት ማዕበል መወሰድ ወደ ጽኑ የክሕደት ጉድጓድ የሚጥል አስከፊ የጥፋት መንገድ መሆኑን ማስተዋል ይገባል ፋ የመጻሕፍተ ቅዳሴያት አስተምህሮ የክርስትና እምነት ዐቢይ ምሥጢር የሆነው የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ድንግልናዊ ፅንስና ልደት መሰኮታዊ ክብሩን በግልጥ ያሳያል የባሕርይ አምላክነቱንም ይመሰክራል ያረጋግጣ ልም በመዳን ትምህርት የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ወሳኝ በመሆኑ ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን ይህንን መሠረታዊ እምነት አጽንታ በቃ ዋይታለች ስለሆነም ለዚህ መሠረተ እምነቷ የወላዲተ ርያምን እደርወ ታያ መሚ ዊ ድንግልና ጉልህ ማስረጃና ምስክር ለምሳሌ ያህል ብንመለከት ተላውያነ ሐዋርያት የሐዋርያት ተ ከታዮች ለህ ከዉ ከሚባሉት ቅዱሳን አበው መካከል አንዱ የሆነው ቅዱስ አግናጥዮስ ምጥዉ ሰአንበሳ ህ ዐያ ለክርከ ሆሊፒ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ዘለዓለማዊ ድንግልና አስመልክቶ ሲናገር ሓቤተ ክርስቲያን ሦስቱ ዐበይት የሥጋዌ ምሥጢራት አንዱ የወላዲተ አምላክ ዘለዓለማዊ ድንግልና ነው» ሲል አስተምሮአል በሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ሽሰዉተ ከምባክ የቦ ይግነት መሠረት ሦስቱ ዐበይት የሥጋዌ ምሥጢራት የሚባሉት የወላዲተ አምላክ ዘለዓለማዊ ድንግልና በድንግልና ፀንሳ በድንግልና መውለዷና የጌታ ሞት ናቸው በዜና አበው ትምህርት እንደምንረዳው ተላ ውያነ ሐዋርያት የተባሉት ቅዱሳን አበው በተነሥበት ዘመን የተ ዘጋጁት መጠነ ሰፊ ጽሑፎች ወላዲተ አምላክ ማርያም ቅድመ ወሊድ ወሠገጋመሠያ ጊዜ ወሊድ ሠሠጃ ድኅረ ወሊድ ዐ«ጋዐሠዛ ትዬ ነገሷ ማያሃም ዘለዓለማዊት ድንግል ማርያም መሆኗን በአጽንኦት ይመሰክራሉ ለአብነት ያህል ብንጠቅስ ቅዱስ ሄሬኔዎስ ከህ ያጤ የተባለው አባት ልዑለ ቃል ኢሳይያስ ሳታምጥ ወለደች ምጥም ሳያገኛት ወልድን ወለደች ከቶ እንዲህ ያለ ነገር ማን ሰምቶአል። ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ለከል ር ከሻቫ መጽኀነፈ ምሥሃጂረ ክረ ዐዐ ሀለይጩልገ ገጽ ጨመ ባክ ግነት አፈንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ አንድም ቅድመ ጸኒስ ድኅረ ጸኒስ መ ወሲድ ድኅረ ወሊድ ድንግል ንጽሕት ክብርት ልዩ ንን አመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን ዱስ ጳውሎስ በስ ሲኗቅፒ ሰከገ በከገዚስነ ኩጉዘ ኩነ ከስ ምጽስቱ በከገዚስነ ከምተስዬ ከገዚስቭሕዩ ጌታን ኢየሱስ በርስሃስ የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁኙ ዐኛ ቆፎ እንዳለ አስከ ፅ ለተ ምጽአት ድረስ የተለየ ይሁን እያለ ዘወትር ያውጃል በግዕክል ያደረጉ ናቸው በመሆኑም ይህ አምላካዊ የቤዛነት ሥራ መቤታችን በኩል በተከናወነው የሥጋዌ ምሥጢር በመፈጸሙ መለ ወሳዲተ አምላክ ድንግል ማርያም የተዋሕዶ መሠረት ጉጥን ምክንያት መሆኗን በስፋት ን ይገልጻሉ ከዚህም ጋር ትን መጽ መሎ ያዳነን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ር ደሙ አማካይነት ፈጽሞ እንደ ደሚዋሐደ በጸጋውም እንደሚያድነን አስረግጦ ተናግሮአል ፍሬ ድኅነት ጣና ቦ ይህ ጎቭስተ ሕጸት ስቲ ጽኋኒት የሕይወት እንጀራና የድኅነት ጠጥ ከድንግል ማርያም መገኘቴ እመቤታችን በነገረ ድኅነት ውስጥ ያላትን ጉልህ ድርሻ በግልጥ ያሳያል መቾድሪረ ምቆኔ ሃዮ ፇረሜሟው ገጽ ተባ የ መር መዳሠኃፊ ኗታቻ ገጽ አባ ስብሐት ለአብ ብ ሙቁ ል ዕጩ ቭር የዐርዐ « ው ጋር በን ታ ሚ ቀላጅ አሼ ገጽ አባ ጊዮርጊስ አስሜ እመቤታችንን ባመሰገነበት ውዳሴው ተዘበዚ ዝብ መው ተዘስሲ ደከና ቪትጠበዲ ኅብስተ ጠ ኝ ኛ ትጦስቢ ገፊህተ መታፈር ነ ዩበ ተጠበዲ ከጽጎነ በትዬውሲ ቀቡባነ ረኃበ ነፍስ የጸናበትን ኃዘ መሪይ ሸ ሲል ቤዛዊተ ዓለም ድንግል ን የበቃችበትን አምላካዊ ጸጋና የተመረጠችበትን አር በቅዳሴ ጊዜ ከጸሎተ ኪዳን በፊት የሚደርሰው የእመቤታችን ምስጋና ደኅንነትን የምንለምንሽ ክብርን የተመላሽ ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ ሁልጊዜ ድንግል የምትሆፒ ቅደመ ክሲድ ጊዚ ቪጠቢድ ጽኅ ዷ ዉሲጽ ድንግል የምትሆፒ አምላክን የወለድሽ የክርስቶስ እናት ሆይ ኃጢአታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ ወደ ልጅሽ ወደ ወዳጅሽ ወደ ላይ ጸሎታችንን አሳርጊ» በማለት አመቤታችን ድኅነተ ሥጋን ድኅነተ ነፍስን የሚሰጠውን አማኑኤል አምላካችንን በኅቱም ድንግልና ፀንሳ በኅቱም ድንግልና እንደወለደችውና አርሱን በመውለዲም ድንግልናዋ አለመለወጡን ይልቁንም በድንግልናዋ ጸንታ መኖሯን በአጽንኦት ይመሰክራል በዚህም እመቤታችን ለአካላዊ ቃል ርደት ለሥጋ ፅር ገት መሰላል በመሆኗ ምዕራገ ጸሎት መባሏን ልብ ይሏል ይህንን አስመልክቶ ኢትዮጵያዊው ቄርሎስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሲናገር በከመ ተሠገመዉ መበኮት ከትስቭከት ትስቭከትኒ ተስምበከ ከዘበኮ ት ረቂቅ መለኮት ግዙፍ ሥጋን በመዋሐዱ ፍጹም ሰው እንደሆነ ግዙፍ ሥጋም ረቂቅ መለኮትን በመዋሐዱ የባሕርይ አምላክ ሆነ» ሲል ገልጾ ተናግሮፎአል በዚህም አማናዊ ምስክርነት ዕርገተ ሥጋ በማኅፀነ ድንግል መፈጸሙን ይገነዘቧል በአንጻሩ ደግሞ ይህ ታላቅና ድንቅ ምሥጢር እመቤታችን በነገረ ድኅነት ውስጥ ያላትን ልዩ ሱታፌ አጉልቶ ያስረዳል ከላይ በአጭሩ ከጠቀስናቸው የቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍለ ንባባት በተጨማሪ የቤተ ክርስቲያናችን ፍሬ ቅዳሴያትም አመቤታችን ዉትሂ ጽኀገሰ ጣም ዘለዓለማዊት ድንግል ማርያም መሆኗን በስፋት ይመሰክራሉ ለምሳሌ ያህል ብንመለከት የሠለስቱ ምዕት የሦስት መቶ አሥራ ስምንቱ ርቱዓነ ፃይማኖት አበው ቅዳሴ ክብር ገልጾአል አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እሴብሕ ጸጋኪ» መድፊ ፍታም አዲስ አበባ አክሱም ማተሚያ ቤት ዓም ገጽ መጽጋ«ደ ዎዳሴያ ዑኖ ሦረሜው ገጽ አባ ጊዮርጊስ ሳግላዊ ለከ መጽአኃፊ ምሥሃነዉረ ያሀሁሀ ወ« ለሸመወዐ ርናርዐ ሃዐ ያያፎወና ዐርሂ ዓገዘፅበልር ስብ ዘቂነጠ ሰጸ ቸስደ ከጠ ይኅክ ስተ ሥን በኔት ከተ ምዩ ምተ ልዑለ ባሕርይ እግዚአብሔር አብ ተቀዳሚ ተከታይ የሊ የው ማኅፀነ ድንግል ማርያም ፅሩቅ ብእሲ ፍጡር ችሎና ደፍሮ ይቀመጥበት መዝገበ ቃል መንበረ መለኮት መቅደሰ እግዚአብሔ ር ብቻ መሆኑን ያስረዳል ያስገነዝባል በቹ ዳግመኛም የቂሣርያው ሊቅ የቅዱስ ባስልዮስ ቅዳሴ ስ ከበከንተ ምበስተ ምስርት ከቡ ጊዚ ቅድስት ኀጽሕት ሳዲተ ስምሳከ ጓርሃጾ ጽግገበ ጠትፈ ጽዓገበ ርይም ይልቁንም ሁልጊዜ በረከትንና ቸርነትን በተመላች ጽንዕት ክብርት ልዩ ንጽሕት በምትሆን አምላ ጧይ በወለደች መልዕልተ ፍጡራን መትሕተ ፈጣሪ ስለምትሆን ስለ መቤ ነማላጅነት ቅጸክ ኒስ ጊዜ ክኒስ መዉሲድ ጊዜ ጠሲድና ጽኅዓደ ጠሲጽ አመቤታችን ዘወትር ድንግጹ የጨው ረጋገጠውን ጣጧትዷ ጽኘገበ ሂያም ዘለዓለማዊት ድንግል ማርያም ሃክ ወዐና መጨሃከበሄጩቪ ዌከ ቨዌክ የሚለውን ገረ ማርያም አስ ክክ ነስተምህሮ ምሥጢር መረዳትና መንዘብ መወሰድ ለለመል። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በእንተ ልደተ እግዚኡ ሂሄይፀማምፉ ው ገጽ በ ዓ ቨቨ በክ ክብርት ከምትሆ ጨመ ከነሰከ ነገር ከገት ን ከምሥራቀ ፀሐይ ድንግል ተገኘ ተወለደ በማለት አስተምሮአል በዚህም ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቱ ለዘለዓለም የማይጠልቀውና ለዓለም ሁሉ የሚያበራው ብርሃነ ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ የተገኘባት አማናዊት ምሥራቀ ፀሐይ ወላዲተ አምላክ እመቤ ታችን ንጽከት ከጽገገለና ሥርጉት ከቅጽስናና ከቭርት ከበስሰና መሆኗን አስገንዝቧል »ዐ በመሆኑም ሰማይ አንድ ፀሐይ ብቻ አንጂ ሌላ ፀሐይን አንዳላስገኘች እንዲሁም ስጣናዊቷ ዳገጧት ስማይ እመቤታችንም ዘሐየ ጽቅ ዘበስጣነ ከሆነው ከአንድያ ልጂ ከኢየሱስ ክርስቶስ ሌላ ማንንም እንዳላስገኘች ዕሩቅ ብእሲን እንዳልወለደች ይመለከቷል ይኸውም ይታወቅ ዘንድ መጽሐፍ ከአማናዊት ምሥራቀ ፀሐይ ከድንግል ማርያም የተገኘውን አማናዊውን ብርፃዛን ሐጸ ዘሲየጓርብ ዉጣኅቶት ዘሲጾጠኛከ ሕይጾ ዘዘሰኗ ህ ዲበ ቅዱሳነ ኅልፈት ጥፋት የሌለበት የማይጠልቅ ፀሐይ የማይጠፋ ፋና ለዘላለሙ ለቅዱሳን ብርፃናን ፅውቀት የሚሆንላቸው ፀሐየ ጽድቅ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በማለት አስረግጦ ይመሰክራል ከዚህም ጋር የነገረ ማርያም መሠረትና የክርስትና እምነት ዐቢይ ምሥጢር የሆነውን የወሳዲተ አምላክ ማርያምን ዘሰዓለማዊ ድንግልና አስመልክቶ በቤተ ክርስቲያናችን የሚዘወተረው የቅዱስ ዲዮስቆሮስ ቅዳሴ ብጣፈፁጻ ስኩኩ ፈጸ ኅከ ቫፒም ተስነገጆ ከድንገበናዛ ገዜከ ከገዚስብሕር ተዉሰጸ አካላዊ ቃል አግዚአብሔር ወልድ በባሕርይ አባቱ በእግዚአብሔር አብ ፈቃድ ከልዕልና ጠሰማይ ወደ ትሕትና ምድር መጥቶ ሰው ሆነ በማኅፀነ ድንግል ማርያም ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን አደረ ንጹሐ ባሕርይ ወልደ አግዚአብሔር ንጹሕ የሚሆን ማኅተመ ድንግልናዋን ሳይለወጥ ተወለደ ብሏሷል መጽጋፈፊ ዎዳኔሴ ታኖ ፖረው ገጽ መጽጋሪ ዎዳኔ ታኖ ፖኙረሟው ገጽ መጽ ጋፈ ዎዳኔዔ ዮና ሦረሜው ገጽ በምሥጢራዊ ትርጓሜውም ልዑለ ባሕርይ እግዚአብሔር የእመቤታችንን ማኅተመ ድንግልና ሳይፈታና ሳይለውጥ መወለዱ ምክንያት ንጽሐ ጠባዩ አድፎ ቅድስና ባሕርይው ጎድፎ ጸጋው ተገፎ ክብሩም ጎስቁሎ የነበረው መላው የሰው ዘር ወደ ቀደመ ክብሩ ተመልሶ ወደ ጥንተ ርስቱ መግባቱንና የመለኮታዊ ክብር ተካፋይ ለመሆን መብቃቱንም ያረጋግጣል በመምህር ስገዱዓስም ዳግማዊ ፐከ ዘዚለ ሚያዝያሀ ዓም ስዲስ ከበባ ከከ ህጄሪዐክር የወላዲተ አምላክ ዘለዓለማዊ ድንግልና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የባሕርይ አምላክነት የሚያረጋግጠው አንዴት ነው።