Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የመጀመሪያዋ የዮሐንስ መልእክት ቅዱስ ዮሐንስ ሀገረ ስብከቱ ሶርያ ነው። ከኢየሩሳሌም ኪሜ ርቀት ላይ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሰውን እንዴት መቅረብ እንደሚቻል የሚያውቅ ሰው ነበረ ከተራ ሰዎች እስከ ነገሥታት ቤተሰቦች በፍቅር እየሳበ ክርስቲያን አድርጓቸዋል። ይህም ሁሉም በልቡ እንደታተሙ ያውቁ ዘንድ ነው። አብዛኛዎቹ መልእክታት በእሥር ቤት ውስጥ ነው።
ሐዋርያው ቅዱስ ፊልይስ ሀገሩ ቤተ ሳይዳ ነው። የዚህ ሐዋርያ መቃብርም እስከ ዛሬ ድረስ በዚህችው ከተማ እንደሚገኝ ይነገራል» ሐዋርያው ቅዱስ በርተሎሜዎስ ሐዋርያው በርተሎሜዎስ ስሙ በሐዲስ ኪዳን ላይ የተገለጠው በሐዋርያት ዝርዝር ላይ ብቻ ነው። በዚህ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ እና ሐዋርያው በርተሎሜዎስ ተመካከሩ። ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ትንሣኤ ሙታን የለም ብለው ያምኑ ከነበሩት ሰዱቃውያን ወገን እንደነበረ ይነገራል። ቅዱስ ቶማስ ሕንድ የደረሰው በ ዓም አካባቢ ነው። የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ገጽ ። በርግጥ ሐዋርያው ቅዱስ ማቴዎስ በኢትዮጵያ ወንጌልን አስተምሮአል። ትንሣኤ ገጽ የያዕቆብ መልእክት ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ ከ ዓም የቅዱስ እስጢፋኖስ ሞት ጀምሮ በሚደርሰው የክርስቲያኖች መከራ የተነሣ በየሀገሩ ለተበተኑ ከይሁዲነት ለተመለሱ ክርስቲያኖች መጽናኛ ይሆናቸው ዘንድ መልእክቲቱን በ ዓም አካባቢ ጽፎላቸዋል። በከተማዋ አጠገብ ሲደርሱም አንድ ሽማግሌ ሲያርሱ አገኙዋቸውና ቅዱስ ጴጥሮስ ጠጋ ብሎ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ገጽ ሐዋርያው ታዴዎስ ከሰባ ሁለቱ አርድዕት ወገን ከሆነው ታዴዎስ ይልያል። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ከልደቱ እስከ ጥምቀቱ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ዘሩ ከዕብራውያን ከብንያም ነገድ ሲሆን የተወለደውም በጠርሴስ ከተማ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በኢየሩሳሌም በድፍረት በማስተማሩ አይሁድ ስለተቃወሙት ከተማዋን ትቶ በቂሳርያ በኩል ወደ ትውልድ ሀገሩ ጠርሴስ ተመለሰ። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በጠርሴስ ከተማ ለዘጠኝ ዓመታት ቆይቷል። ጉዞዎቹ የመጀመሪያው የቅዱስ ጳውሎስ ጉዞ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ከኢየሩሳሌም ወደ አንጾኪያ ከተመለሰ በኋላ በልዑል እግዚአብሔር ጥሪ የሐዋ በአሕዛብ ሀገር ወንጌልን ለመስበክ ከበርናባስ ጋር ወጡ። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የመንፈስ ልጁ ጢሞቴዎስን ያገኘው በዚሁ ጉዞው በልስጥራ ከተማ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ከልዩ ልዩ ሀገሮች ክርስቲያኖች የሰበሰበውን ዕርዳታ ለኢየሩሳሌም ቤተ ክርስቲያን በመያዝ ሦስተኛውን ጉዞ አጠናቅቆ ኢየሩሳሌም ገባ። የኢትዮጵያ ታሪክ ኛ መጽሐፍ ገጽ ዜና ሐዋርያት ገጽ በኛው መክዘ የነበረው ጋይዮስ የተባለው ታሪክ ጸሐፊ ቅዱስ ጳውሎስ በኦስትያ መንገድ መሠየፉን ጽፏል። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለሮሜ ክርስቲያኖች መልእክቲቱን ሊጽፍ የተነሣው በዚህ ምክንያት ነበር። የመለያየቱ ዋና ዋና ምክንያቶችም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ አስተምሮ ከሄደ በኋላ ከእስክንድርያ የመጣው አጵሎስ የተማረ ሊቅ ስለነበር ብዙ ሰዎች ወደ ቤተ ክርስቲያን መምጣት ጀመሩ። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን ችግር ከቀለዮጳ ቤተ ሰዎች ሲስማ የመጀመሪያ መልእክቱን ጳፈላቸው የቆሮንቶስ ሰዎች በዝሙት የታወቁ ነበሩ። ሁለተኛዋ ልጁ ጢሞቴዎስ የመጀመሪያዋን መልእክት አድርሶ ከተመለሰ በኋላ ቅዱስ ጳውሎስ የላከው መልእክት በቆሮንቶስ ክርስቲያኖች ዘንድ ምን ያህል ተግባራዊ እንደሆነ ለማወቅ ዝኒ ከማሁ ገጽ ቲቶን ላከው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የመጀመሪያውን ሐዋርያዊ ጉዞ ወደ አሕዛብ ሀገር ባደረገ ጊዜ በ ዓም ገላትያን ጎብኝቷት ነበር። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በመጀመሪያው ጉዞው አስተምሮባታል። ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን የተሰሎንቄ ሰዎች ችግር በሰማ ጊዜ አስቀድመው በያዙት እምነት ይጸኑ ዘንድ ትክክለኛውንም ትምህርተ ክርስትና ያውቁ ዘንድ ይህችን መልእክት በ ዓም አካባቢ ጽፎ በስልዋኖስ በዕብራይስጥ ሲላስ ይባላል እና በጢሞቴዎስ እጅ ላከላቸው። ወደ ጢሞቴዎስ የመጀመሪያይቱ መልእክት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ጢሞቴዎስን የኤፌሶን ሊቀጳጳስ አድርጎ ሾሞት ነበር። የቅዱስ ጳውሎስ መልእክታት ትርጓሜ ወደ ጢሞቴዎስ ሁለተኛይቱ መቅድሙን ተመልከት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ይህችን መልእክት ከጻፈ በኋላ የቆየው አንድ ዓመት ከሦስት ብቻ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ይህችን መልእክት የላከበት ዋናው ምክንያት በኢየሩሳሌም የነበሩ ከይሁዲነት የተመለሱ ክርስቲያኖች በኢየሩሳሌም በነበሩ አይሁድ ይደርስባቸው በነበረው መከራ ተመርረው ወደ አይሁድ ሥርዓትና ወግ ዘወር ማለት በመጀመራቸው ነው። ዜና ሐዋርያት ገጽ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለዕብራውያን በላከው መልእክቱ ስሙን ያልጻፈበት ምክንያት አለው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ብሉይን ከሐዲስ አስማምቶ የሚያውቅ ነበር። ማጠቃለያ ስለ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ፅውቀትን ከትህትና ደርቦ የያዘ ነበረ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በኢየሩሳሌም በሚገኘው በታላቁ የአይሁድ ትምህርት ቤት በሊቁ በገማልያል እግር ሥር ብሉይ ኪዳንን የተማረ ነበር።