Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የቅዱስ ጳውሎስ ደቀ መዝሙር በመሆን በሰማዕትነት እስካረፈበት ጊዜ ድረስ አገልግሎታል። መስከረም ቀን ዓም አይሁድና አረማውያን ጉባዔ አድርገው ነገር በመሥራት ለሮም ንጉሥ ከሰሱት። በመጨረሻ እንካ እነዚህ የሕይወትን መንገድ ይመሩሃል አለና የያዛቸውን መጻሕፍት ሁሉ ሰጠው። ከዚያም ወደሮም ተወለደና በኔሮን ፍርድ ቤት ቀረበ። የቅዱስ ሉቃስ ወንጌል ቻ የሐዋርያት ሥራን የጻፈው ቅዱስ ሉቃስ በወንጌሉ ከ ዓም ያለውን ደግሞ በሐዋርያት ሥራ መጽሐፉ ላይ ጽፏል። ኡ ኢ ጉሩ ቅዱስ ማርቆስ። አያቱ ሎይድ እናቱ ኤዎንቄ እንደምትባል ቅዱስ ጳውሎስ ተናግሯል። የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊ አውሳብዮስ የኤፌሶን ሀገረ ስብከት የመጀመሪያው ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ ጢሞቴዎስ መሆኑን መስክሯል። በቆጵሮስ በ ዓመቓ ከጌታችን ልደት በፊት የገቡ አይሁድ ነበሩ። ቅዱስ እስጢፋኖስም በተሰጠው የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የሞተውን አንሥቶ የተከፈለውን ገጥሞ ናዖስን ጠርተኸው ና ብሎ አዘዘው። ከእነዚህ መካከል አምስቱ ምዙራባት ተባብረው በእስጢፋኖስ ላይ ተነሠበት። እነርሱም በሮም የነበሩና በኋላም ከባርነት ነፃ የወጡ አይሁድ ያሠሩት የቀሬና አይሁድ የእስክንድርያ አይሁድ የኪልቅያ አይሁድ። ፔላ በዮርዳኖስ ወንዝ አጠገብ የምትገኝ ከተማ ነች። መንፈስ ቅዱስ በሰጠው ጸጋ እየተጠቀመ ሕዝቡን በወንጌል ትምህርት በማነፁና ሲሞን ሊያደርጋቸው የማይችሉትን ብዙ ተአምራት በማድረጉም የሰማርያ ሰዎች ሲሞንን እየተዉ ወደ ቤተ ክርስቲያን ተመለሱ። ወንጌላዊው ፊልኦስ ኢትዮጵያዊውን ጃንደረባ በመንገዱ ላይ አግኝቶት ወንጌልን ሰበከለት። ቅዱስ ጄሮም የተባለው አባት የኢትዮጵያውያን ሐዋርያ በማለት ይጠሪያል። ኤሄ ዐ ከ አሰር። ማርያምም በዚህ ሙያ ከሚተዳደሩት የአይሁድ ሴቶች መካከል ነበረች። በዚህም ጌታ የማይቀሟትን ዕድል መረጠች ብሎ አመስግኗታል። ማርታ የምትኖረው ከኢየሩሳሌም ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው በቢታንያ መንደር ሲሆን።
ቅዱስ ሉቃስ ወንጌላዊ ቅዱስ ሉቃስ ሀገሩ አንጾኪያ ነው። ቅዱስ ሉቃስ የድንግልና ሕይወት የነበረው ወንጌላዊ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በ ዓም በሮማ በሰማዕትነት ሲያርፍ ሉቃስ ወደ ድልማጥያ መጣ። ወንጌሉን የጻፈው ከ ዓም ባለው ጊዜ ውስጥ ቅዱስ ጳውሎስ በእሥር ላይ እያለ ባገኘው ዕረፍት መሆኑ ይነገራል። ቅዱስ ሉቃስ በሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ዘንድ ሰባኬ መንፈስ ቅዱስ ይባላል። እነዚህ ታውች በሉቃስ ወንጌል ቻ የሐዋርያት ሥራን የጻፈው ቅዱስ ሉቃስ ሳውጾ ቅዱስ ሉቃስ በወንጌሉ ከ ዓም ያለውን የክርስትና ታሪክ ካዕፌረበኋላ ቀጣዩንና ከ ዓም ያለውን ደግሞ በሐዋርያት ሥራ መጽሐፉ ላይ ጽፏል። ጌታም የመጀመሪያውን የሐዲስ ኪዳን ቁርባን ለሐዋርያት ያቆረባቸው በርስዋ ቤት የላይኛው ፎቅ ላይ ነበር በበዓይ ሃምላም መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት የወረደላቸው በርስዋ ቤት ተሰባስበው ሷጸልዩነው በርናባስ ለቅዱስ ማርቆስ አጎቱ ነው የቅዱስ ማርቆስ አባት አርስጦቡሎስና በርናሳለ በእናት የሚገናኙ ቁሠንድማማቾች ናቸው የእነርሱን እንቱ ደግሞ ቅዳዱስ ጴጥሮስ ስላንገባት ቅዱስ ማርቆስ አክስቱን ለ ሲሄድ ከቅዱስ ጴጥሮስ ተዋወቁ ሐዋርያት ዓለምን ዕጣ በዕጣ ተከፋፍልው ሲወጡ ቅዱስ ማርቆስ በበርናባስ አቅራቢነት ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር በመጀመሪያው ጉሾው በ ዓም ለስብከት ወንጌል ወፕቶ ነበር። የቅዱስ ማርቆስ ወንጌል ከወንጌላውያን መካከል የመጀመሪያውን ወንጌል የጻፈው ቅዱስ ማርቆስ ነው። ከጥንት ዘመን ጀምሮ የቤተ ክርስቲያንአበው ቅዱስ ማርቆስ የጻፈው የቅዱስ ጴጥሮስን ወንጌልመሆኑን ተናግረዋል። ቅዱስ ማቴዎስ በወንጌሉ በምዕራፍ ያስቀመጠውን የቅዱስ ጴጥሮስ አማት መፈወስ ታሪክ ቅዱስ ማርቆስ ግን በመጀመሪያው ምዕራፍ ቁጥር ላይ ጽፎታል። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ጢሞቴዎስ የቅዱስ ጳውሎስ ደቀ መዝሙር ሆነ። ቅዱስ ጢሞቴዎስ የመንፈስ ቅዱስ አባቱ ቅዱስ ጳውሎስን በብዙ መንገድ አገልግሎታል። ከነዚህ የቅዱስ ጳውሎስ የመንፈስ ልጆች ታላቁ ቅዱስ ጢሞቴዎስ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ባልደረሰባቸውና እንዳያስተምር በተከለከለባቸው አካባቢዎች ቅዱስ ጢሞቴዎስን በመላክ ትምህርተ ወንጌል እንዲስፋፋ አድርጓል። ቅዱስ ጢሞቴዎስን ቅዱስ ጳውሎስ የኤፌሶን ሊቀ ጳጳስ አድርጎ ሾሞት ነበር። ቅዱስ ጳውሎስ በ ዓም በሮም አደባባይ በሰማዕትነት እስካረፈበት ቀን ድረስ ከሀገረ ስብከቱ ሥራ በተጨማሪ ቅዱስ ጳውሎስንም በየጊዜው ያገለግለው ነበር። እንደ ቅዱስ ጢሞቴዎስ እርሱም ቅዱስ ጳውሎስን በመከተል አገልግሎታል። ጅ ቅዱስ በርናባስ ቅዱስ በርናባስ የተወለደው በቆጵሮስ ደሴት በሰላሚስ ከተማ ሲሆን የቅዱስ ማርቆስ አጐት መሆኑ በቤተክርስቲያን ትውፊት ይነገራል። በዚያን ጊዜ ቅዱስ ጳውሎስ በቆጵሮስ ከተማ ያስተምር ነበር።