Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጦርነት ባንድ ገጹ ስይጣን በሌላ ገጹ ፈጣሪ ነው። ከድል በኋላ በሕይወት የመትረፍ አድል ያገኙት ገድላቸውን በስንኝ ይተርካሱ ጦር ባለበት ሞት ይኖራል። ወንዱም ቢሆን የሴቷን ውበት ሲያደንቅ በጋሻው ደረቷ የሚል ሀረግ ጣል ማድረግ ነበረበት በዚህ አይነት ጦርና ፍቅር እየተመጋገቡ እና እየተወራረሱ የማሰዳ ድባብ ዘልቀዋል። ባለቅኔዎች በየዘመኑ ካመረቷቸው ግጥሞች መካከል የተወስኑት ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፉ ቀሪዎች ደግሞ ቲረሰተው እንዲጠፉ የፈረደው የጦርነት ስውር እጅ ነው። ባንጻሩ የፈሪነትን ፋይዳ የሚጠቁሙ ግጥሞችን ፈልጎ ማግኘት በጣም አዳጋች ነው። ሀሳቡን አሳምሮ የሚገልጥለትን ምስል ከቃሎች ሁሉ መርጦ መጠቀሙ ነው። ምናልባት ይህንን ከዘመኑ መንፈሰ ጋር አያይዞ መፈተሸ ይቻል እንደሆን ግን ልሞከር። የማለዳ ድባብ ሙሾ ግጥም በሞት ጭቆና ላይ የማመጽ እንድ ተግባር ነው ያደረግከውን አልቀበልም የምንልበት መንገድ ይመስለኛል። የመጀመርያ ቤት አከራየ ቤት ግድግዳ ላይ ያየሁት በዳንቴል ላይ የተጣፈ የስንኝ ጥቅስ እስከዛሬ ድረስ አይረሳኝም ድ ህር ዲይጠሪጠርም ዖምጃሯው ምፆ ደርው ዲይርም እግዜር ሀብት ጤና ውበትና ችሎታ ሲያከፋፍል ያዳላል ግን በሞት ረገድ ሁሉን ያደላድላል ሞት እግዜር ሁሉንም እኩል የሚያደርግበት ብቸቼ ሥርአት ነው የሚል ነው የገጣሚው ሀሳብ ሕይወት መራራ ፍሬዋን ብቻ በምትሰጥበት ማህበረስብ ውስጥ ሞት የነጻነት ምንጭ ሆኖ ይቆጠራል።
የማሰዳ ድባብ የማለዳ ድባብ ሃ ግጥምና የዘመን መንፈስ ኢትዮጵያ የአንባቢና የጣፊ ሳትሆን የተናጋሪና የአድማጭ አገር ናት። የማለዳ ድባብ የኔ ዘመን ቃናው የጠፋበት ቅኝቱ የተበላሸበት ዘመን ነው። የማለዳ ድክኗብ ግጥምና የዘመን መንፈሰ ሐውልቴ ገናና እውነት አንደሎሌ መአዛሸ ፈወሰኝ ሙሾ ላመለጠ ወጣትነት ልረሳሽ እየጣርኩ ነው ላባቴ እኛ ደሰታ ቢራቢሮ ከልጅነት ፍቅር አንዲት ጠብታ የተካደ ትውልድ እኔ ወድሻሰሁ ታዲያስ ምን አዲስ ነገር አለ። እንጉርጉሮየ አባ ይፍቱኝ ማንባት ነው ያሰኘኝ ጥቂት ነው ምኞቴ ካንቺ ጋራ ራሴን በራሴ ላንዲት ተመጽዋች ብላቴና ይድረስ ሰቆቃወ በውቄ ሙግት ድባብ ሩ አስቢኝ ኬላ ነኝ ትዝታንባጎበር እንደምነሽ ሸገር ወይ ገራምነቴ መኖር ወይስ አለመኖር ታሪከ የሆነ ሌሊት እንባየን የት ላርገው አገር አንቁጣጣሸ ምኛት እሽሩሩ የማለዳ ድባብ ቨ ከዚህ ወድያ አልወድሽም ማንም ግድ አይሰጠው ሙሾ ለከሰመቸ ተፈጥሮ ጉደኛ ስንኞቸ ሙሾ እና ባለቅኔ የማለዳ ድባብ የማለዳ ድባብ ሐውልቴ ገናና እኔን የሚዘከር ሐውልት ለምትቀርጹ ገጹን ለምትስሉ ሕይወቴ ሲጨማቅ ይሄ ነው ምስሉ የተረፈረፉ የቢራ ጠርሙሶች ንዋያተሱሶች ታፌ ላይ ተነሥተው የሚያርጉ ጭሶች በወጥ የተኳሉ ሰፋፊ ዳታኖች ባመድ የተሞሉ ገጣባ ሰሀኖች አሜን። የማለዳ ድባብ ። የማለዳ ድባብ ቭ ታዲያስ ምን አዲስ ነገር አለ። መ ሀጋ የማለዳ ድባብ በምናልባት ኑሮ አይቦዝን አንቀልባው አይሞላም ጉድጓዱ ሺሆች ሞተው ሲያድሩ ሺሆች ተወለዱ ይመሻል ይነጋል ያው አንደልማቶ መሬት ባሕር ሆኖ ድሀን ሰለቀጠው ትልልቁ ቪላ ትንሹን ቤት ዋጠው በመሰታወት ጫካ በጠብ በብረት ደን አየሁ ባደባባይ ሰው በሰው ሲታደን ማን በገላገለኝ የጄን ሰዓት ሰብሮ በምናልባት አገር በምናልባት ኑሮ የመጣው ይምጣ እንጂ ማን ያቅዳል ደፍር ከ የማለዳ ድባብ ያንድ ምሸት ናፍቆት ዛሬ ታምራለች ጨረቃ ፊትሽን ፊቷ ላይ እንደጭንብል አጥልቃ እንሆ እኔም ቁምያለሁ የዛፉን መልክ መልኬ አድርጌ በሩቅ ማየት ተፈቅዶልኝ መንካቱን ግን ተነፍጌ የማለዳ ድባብ የምድረበዳ በረከት አንዲት ብርጭቆ ወይን አንዲት ጤፍ አንጀራ አንዲት አሪፍ ቅኔ አነዚህ ባሉበት በምድረበዳ ላይ ቁጭ ካልሽ ከጎኔ ሴላው ምን ይሠራል ምድረበዳው ሁሉ ዓደይ ለብሶ ያድራል። መቪጩ ጨጨጨ መሠታቃታዖጋመሪፓ የማለዳ ድባብ ታሪከ የሆነ ሌሊት አንደቡዳ መዳኒት ጡትሽ ማሀል ተጠምጀ ስማይ ቀሊል መሆኑን ከጀ የብሱ ጠጣር መሆኑን ከጀ በግሬ ሸቅብ በርሬ በከንፎቸ ተራምጀ አይታጠፉት ታጥፈሽ ገላሽን እንደ ጽዋ ገልብጠሽ ገላየን አንደ ሽቦ ቆልምሜ አይጣመሙት ተጣምሜ ከፍ ብየ ባትሽን ዝቅ ብየ አንገትሸን ስሜ አንደገረድ ንብ በገዛ ማሬ ስጥሜ ስትነከሽኝ ሕመሜን አዳፍፔ አሪታየን አፍኘ ከላይ ውሀ ውሀ እያልሁኝ ከታች ምንጭሽን ደፍፔ አይደረግን ስንዳረግ ኢይሆኑት ሆነሸ ሆፔ ደስታ እንደባርያ በሸታ ሳይጥሰን ተድላ ጨርሶ ሳይገድለን ሌቱ ከላያችን ላይ ዳሱን ንዶ ገላገለን ያው እንግዲህ ጎሕ ቀደደ ታሪከ ሆነ የሌት ጣሙ አለሎ እንደሚገፋ ጉንዳን ሊባዝን ነው ዓለሙ የማሰዳ ስማይ ቢያምር ቢማርከም በቀለሙ ሲያዩት ድባብ ቢመስልም የቀንበር ያከል ነው ሸከሙ የማለዳ ድባብ የማለዳ ድባብ ሽ ወዴት ይድረስ ለጥም ሚኒስትር ዞትር የሚስቁት ወዴት ገቡ አበቦች ይድረስ ለጥም ሚኒሰትር የሚፍለቀለቁት የታሉ ኮከቦች ላልጠጣነው ለሚያሰከፍሉ ምን አጋይቶት ይሆን ሰማይ የከለለ ጥም በቧንቧ ለሚያከፋፍሉ ምን ነካው ደመናው ኩበት የመሰለ እንዴት አሉ አሰፋልቱስ የት ሄደ የተለጠለጠው አንዴት ዋሉ ወንዙለ ተለደደ ድልድዩለ ምን ዋጠው የ ን አለሁ በከፍተኛ ጥም ባገሬ ተስፋ ብቆርጥም በለምለም ጣቶቹ ሰማይ የሚነካው በጅቡቲ አየተጽናናሁ ዳበስኩች አቧራየን እየጠጣሁ መረመርሁኝ ካርታ ጠጠሮቼን አየሸናሁ አገሬን አጣኋት ባለቀመጥኋት ቦታ። አባ ይፍቱኝ ሰይጣን ብሎ ነገር የተጭበረበረ ዋዛ ነው ቧልት ነው ብየ አስብ ነበረ ይሄው አውነት ሆኖ ዋዛና ተረቱ ባይኔ በብረቱ ዲያብሎስን አየሁት በሸሚዝ ዘንጦ እልፍ ግዳይ ጥሎ ቸብቸቦ ጨብጦ እባ ልከ እንደ ብርሌ አጥንት ሲከሰከለ አባይን እዋሸን የሚያለንቅ ደም ሲፈስ ለምለም ፍፕረት ሁላ ወደ አመድ ሲመለስ ልክ እንደ ጧፍ ሐውልት ምስኪኖች ሲጋዩ ምድጃው ዳር ሆነው ይሄንን እያዩ ገሃነም ከላይ ነው ብለው መሳትዎ አለዎ አእንደፈቱኝ አግዚሃር ይፍታፆ የማለዳ ድባብ የማለዳ ድባብ ማንባት ነው ያሰኘኝ ከነታይታኒኩ መማ ማ ጐኽሒባሻዛ እባሕር ውስጥ ሰጥሞ ሰማየት የበቃሁ ፊቴን እየፈጀሁ ደረት እየደቃሁ ማንባት ነው ያስኘኝ ማልቀስ ነው ያማረኝ ማልቀስ ነው ያማረኝ ከቁጭቴ ጋራ ወትሮ ከመታገል የንባ ማድጋየን ሰብሮ መገላገል ማልቀስ ነው ያማረኝ ያደራ ሳንዱቄ ሲሰበር ከዳኑ የባልንጀርነት ሲጣስ ቃልኪዳኑ መጋኛ ሲመታው ዝምድና ሲከፋ ፍቅር መሬት ከድታው ባፍጢሙ ሲደፋ የዳመነ ፊቴን መዳፌ ውስጥ ልቅበር የንባ ጋኔን ልስበር አኔ እንደበሬ ያረስሁ እህል የጎመጀሁ ዝማምን የጎረስሁ እዝመራ ያደረሰሁ ፍሬውን ያልቀመስሁ እኔ መከራን በበርሚል መጥናናትን በፍኝ ከዘመን ያተረፍሁ እንቧይና ሙጃ የወረሰው ሳሎን ሳልፈልግ የታቀፍሁ ቀስተ ደመናዬ ምድጃ ሥር ወድቆ እፍኝ አመድ ዝቆ እፍኝ ትቢያ ቅሞ ጥላሸቱን ጠግቦ አድፍ ተሸከሞ ኖህ ከነታሪኩ የማሰዳ ድባብ ጥቂት ነው ምኞቴ እኔ በሕይወቴ ጥቂት ነው ምኞቴ ከድፍና ከግፍ የጠዳ በረንዳ አዛ ላይ መቆየት ከሚደምን ዛፍ ላይ ቅጠል ሲዘንብ ማየት እኔ በሕይወቴ ጢኖ ነው ምኞቴ ለከርስ ጤፍ እንጀራ ለነፍስ ባልንጀራ ድከመቴን ሰናዘዝ ተግቶ ሚያዳምጠኝ በደሌን መዝኖ ቀኖና ማይስጠኝ እኔ በሕይወቴ ጥቂት ነው ምኞቴ ሊሞላ የቃጣው ደርበብ ያለ ኑሮ በስዊዝ ቤተ ነዋይ ሶስት መቶ ሺ ዩሮ ደሞ ከተቻለ ቆንጆ ሚስት ወይዘሮ እግዜርና ሰይጣን ተጋግዘው የሳሏሷት ቢቻል ትንሽ ቪላ አስር ከፍሎች ያሏት ግና ምኞቴ ሆይ እንዲያው ለመሆኑ ጥቂት ብሎ ነገር ስንት ነው መጠኑ የማለዳ ድባብ ካንቺ ጋራ ካንቺ ጋራ ሆፔ የኖርኳቸው ጊዜያት ያሳለፍኩት እድሜ ጣፋጭ እንደኃጥያት አጭር እንደጳጉሜ አንቺ በላባ እግር ደመና ላይ ቆመሽ ሺ ሌሊት ከፊቴ ሺ ሌት ከኋላየ ኮከቡን በሞላ በወረንጦ ለቅመሽ ነዛሽው በላየ ምንም እንኳ ሕዋው ብርሃን ባያንሰው ግርዶሽ ሆኖት ቆሟል ይሄ ሰው ለዚያ ሰው ግርዶሽ ቢነባበር ኀይል የሰው ባንቾ ፊት መጋረጃው ሆነ የብርሃን ወንፊት። የማለዳ ድባብ የማለዳ ድባብ ሙግት ከዚህ ወድያ አልወደሽም ጊዜ በሰው ሕይወት ዘበት አይታከተው ከዚህ ወድያ አልወድሽም እኔም ምላሽ ባጣም መጠየቁን አልተው የለም አወድሻለሁ ገና ኩታ ገጠም ናቸው አልፋና አሜጋ ማፍቀር አጭር ቢሆንም እንዴት ቀን ይመሻል በቅጡ ሳይነጋ። የማለዳ ድባብ የማለዳ ድባብ ጉደኛ ስንኞች ው ከጥቂት አመታት በፊት የሆኑ ሸበቶ ሽማግሌ እኔንና አንድ አብሮአደጌን አፈላልገው አገኙንና ለጠቅላይ ሚኒስቲር መለስ የሚላከ አቤቱታ እንድንጽፍላቸው ማለዱን የሆነ ጉልቤ በድሏቸዋል። የማለዳ ድባብ አንድ ገጠር ቀበሌ ውስጥ አንዲት ስትፈጭ የምትኖር ሴት አለች። ዮማለዳ ድባብ የማለዳ ድሳብ ቭ ሙሾ እና ባለቅኔ የጦዘ ደስታ የሚያነቃቃው ገጣሚ እንዳለ ሁሉ ሥር የሰደደ ሐዘንም እሪፍ ስንኝ የሚወልድሰት አለ። የማለዳ ድባብ ሙሾ ግጥም በሞት ጭቆና ላይ የማመጽ እንድ ተግባር ነው ያደረግከውን አልቀበልም የምንልበት መንገድ ይመስለኛል።