Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፀክፀከ ለላፎከፐፎክፎ የደራሲው መብት በህግ የተጠበቀ ነው ።ፊ ደግሞም አነ ሊዲያ ዮሐና ሶስና መግደላዊት ማርያም የምናስተምረውን ቁም ነገር ማሳያ ተደርገው ይነሳሉ ልክ እንደዚሁ በማንነቷም በስራዋም ከነዚህ ሁሉ የምትልቀውን ቅድስት ማርያምን ስናነሳት በአክብሮትና በትህትና እናንሳት ሁሉም በየምስባኩ ከድንግል ተወልዶ ስለ ሰው ልጆች ደሙን ያፈሰሰውን ኢየሱስ ከርስቶስ መድሀኔአለምን ያለመቆጠብ ያግንነው ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ሁሉ ይገባዋልና ሁሉም ዝቅ እያለ እርሱን ከፍ ያድርገው ትውልድ ሁሉ ይዘምርለት።
ጅ የጥበብ ዕንቁዎች። ሠሠሠ የጥበብ ዕንቁዎች። የማርያም ታላቅ አአምሮ ። ደ አግዚአብሔር አምላክ ለእያንዳንዳችን የተለያየ ቁመና ችሎታ ሰጥቷል ታዲያ ሰው ከአምላኩ በተሰጠው ዩ ስ ሊለው ይገባል ራስን መቀበል ህ አንድ ጊዜ ይ ከ ተማ ዓርቋበከፎዐ ሀሃ ር ጸበንርበከፎሾ የማርያም ታላቅ አእምሮ ። ዓርፀበከፎዐ ሀሃ ር ጸከነንርበከፎሾ የማርያም ታላቅ አእምሮ ። የጥበብ እንቁ ለመማር ፈቃደኛ መሆን ። የማርያም ታላቅ አእምሮ ። የጥበብ እንቁ ራስን ዝቅ ማድረግ ። የጥበብ እንቁ ሌላውን ሰው አለመናቅ ። የጥበብ እንቁ በቀላሉ አለመቀየም ። ን የማርያም ታላቅ አእምሮ ። የጥበብ እንቁ ሼ የጥበብ አከሊልን ማድረግ ። ከ ከነበረው ህል እ ደክ ዳ የጥበብ ዕንቁዎች የጥበብ እንቁ የማይችሉትን ማወቅ ። የጥበብ እንቁ መለወጥ የማይቻለውን መቀበል ። የጥበብ እንቁ በትዕግስት መጠበቅ ። የጥበብ እንቁ በቀልን ለእግዚአብሔር መተው ። የጥበብ እንቁ የደስታን ምንጭ ንፁህ ማድረግ ። አንድ ጊዜ የማርያም ታላቅ አአምሮ ። የጥበብ እንቁ ድንግልናን መጠበቅ ። ዳ የጥበብ ዕንቁዎች። የጥበብ እንቁ መስጠትና መቀበልን ማወቅ ። የጥበብ እንቁ ለተቃዋሚዎች መልስ አለመስጠት ። ሠዐህ ር መ መ መ መመመ መመ ወቂ ው «መሙ መ መው መ በ መ የጥበብ እንቁ መልካም ስብዕናን መጠበቅ ። የጥበብ እንቁ ለዘላለም ህይወት ማሰብ ። የጥበብ እንቁ ታሪከ ሰሪ መሆን ። ፒሥሥክከዜክዜክጀቿዳዊኛዊ አነሆም ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል አለች ቅድስት ማርያም ለቃ ትውልድ ሁሉ ላ ከፎ ክር ስትል አሁን ያለሁበት ትውልድ የሚቀጥለው ትውልዱድ ከዚያም በኋላ የሚመጣው ትውልዷ ይህ አለም እስኪጠቀለል ድረስ ያለው ትውልድ ማለቷ ነው ይህ እጅግ በጣም አስገራሚ ራዕይ ነው ሮትልቅ ሰው ና ታላቅ ሰው ለየቅል ናቸው በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ የተማረ ሰው ትልቅ ሰው ነው ባለ ሀብት ትልቅ ሰው ነው ባለስልጣን ትልቅ ሰው ነው ታዋቂ ሰው ትልቅ ሰው ነው ታላቅ ሰው ግን ይለያል አንድ ሰው ታላቅ ሰው ርቨ ዞር ነው የሚባለው በተገኘበት ትውልድ መሀከል ለውጥን አምጥቶ ለሚቀጥሉት ትውልዶች የሚተርፍ ሌጋሲ የተወ እንደሆነ ብቻ ነው ታላቅነት ርቫዘርጳአ አንዲሁ በቀላሉ አይገኝም ወደ አሜሪካን ሀገር ስሔድና በዚያ ቆይታ ሳደርግ ፍፁም ነፃነት ተሰምቶኝ ነው አኔ ሐበሻ እንደመሆኔ ጥቁር ነኝ ጥቁርነቴ ግን ምንም ተፅዕኖ አያመጣብኝም ነጮች በብዛት የሚገኙበት ሬስቶራንት ገብቼ የፈለኩትን አዝዝ እበላለሁ ነጮች የሞሉበት አውሮፕላን ውስጥ ገብቼ አሳልፈኝ ብዬ በነፃነት ቦታዬ ላይ አቀመጣለሁ ነጮች በብዛት የሚያርፉበት ሆቴል ውስጥ ገብቼ አርፋለሁ ማንም ጥቁር ነህ ብሎ የሚከለክለኝ የለም ከ አመታት በፊት ግን ይህ የማይታሰብ ነበር አሜሪካ ውስጥ ጥቁሮች ሁሉ የነጮች በታች እንደሆኑ ነበር የሚታሰበው ልዩነቱ በጣም ሰፊ ስለነበር ይህ የነጮች ትቤት ነው የጥቁሮች ልጆች እዚህ የጥበብ ዕንቁዎች የጥበብ እንቁ ዳዕ ራዕይ ሌጋሲ ታላቅነት። እነሆም ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል አለች ቅድስት ማርያም አቃ ትውልድ ሁሉ ላቨ ከፍ በርበ ስትል አሁን ያለሁበት ትውልዴድ የሚቀጥለው ትውልድ ከዚያም በኋላ የሚመጣው ትውልድ ይህ አለም እስኪጠቀለል ድረስ ያለው ትውልድ ማለቷ ነው ይህ እጅግ በጣም አስገራሚ ራዕይ ነው ትልቅ ሰው ና ታላቅ ሰው ለየቅል ናቸው በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ የተማረ ሰው ትልቅ ሰው ነው ባለ ሀብት ትልቅ ሰው ነው ባለስልጣን ትልቅ ሰው ነው ታዋቂ ሰው ትልቅ ሰው ነው ታላቅ ሰው ግን ይለያል አንድ ሰው ታላቅ ሰው ርቫር ጅሬጩመ ነው የሚባለው በተገኘበት ትውልድ መሀከል ለውጥን አምጥቶ ለሚቀጥሉት ትውልዶች የሚተርፍ ሌጋሲ የተወ እንደሆነ ብቻ ነው ታላቅነት ርዘፎቹበ እንዲሁ በቀላሉ አይገኝም እ ለሪ ር በ ፎን አይለ ተ ከ ንገ ማርር ፍር ትት ብ ጅም የማርያም ታላቅ አአምሮ ። በትምህርቶቻቸው መካከል ግን ልዩነቶች አሉ በካቶሊኮችና በኦርቶዶክሶች መካከል እንኳን አንዳንድ የአስተምህሮ ልዩነቶች እንዳሉ ይታወቃል አነዚህ ልዩነቶች ደግሞ በቤተከርስትያን ውስጥ ለወራት ወይም ለአመታት ብቻ የቆዩ ሳይሆን ለመቶ አመታት የዘለቁ ሙሣቶች ናቸው ልክ አንደ ምሁራኑ ሁሉ የተለያዩ የቤተከርስትያን መሪዎችም ልዩነታቸውን በስብከቶቻቸው ያሳያሉ ህዝባቸውን ያስተምራሉ የእያንዳንዳቸውም አስተምህሮ ስር የሰደደ የቤተከርስትያን ዶከትሪን ተደርጎ የሚወሰድ ነው ታዲያ በዚህች ትንሸ መፀሀፍ ይህንን ሙግት አፈታዋለሁ ብዬ ባምን ምኝነት ይሆንብኛል በእነዚህ ታላላቅ አብያተክርስትያናት ካቶሊክ ኦርቶዶክስና ፕሮቴስታንት መካከል ያለውን የሜሪዮሎጂ መሰረታዊ ልዩነቶችን ለማስረዳት እንኳን ሌላ ትልቅ መፀሀፍ መፃፍ ያስፈልጋል በመግቢያው ላይ እንዳስረዳሁት የዚህ መፀሀፍ አላማ ከቅድስት ማርያም ህይወት መማር እንጂ ዶክትሪኖችን ማወዳደር ማበላለጥ ወይም ማስታረቅ አይደልም በጥቅሉ ግን ከልዩነታቸው ይልቅ አንድነታቸውን ለማንሳት ይፈቀድልኝ ቅድስት ማርያም ድንቅ ህይወት ኣርክበር እንደነበራት ሁሉም ይስማማሉ ደግነትዋ ፍቅርዋ መልካምነቷ በየትኛውም ጎራ ጥያቄ ውስጥ አይገባም ደግሞም ማርያም ድንግል ሆና ያለ ወንድ ፈቃድ ከመንፈስ ቅዱስ እንደፀነሰች ሁሉም ያምናሉ ቅድስት ማርያም የኢየሱስ እናት እንደሆነች ፈጣሪዋንም እንደወለደችው የሚክድ ማንም የለም እውነት ለመናገር ማርያምን የማይወድ ማርያምን የሚጠላ ካቶሊክ ቢሆን ኦርቶዶክስ ወይም ፕሮቴስታንት አለ ብዬ አላምንም ኢየሱስን የሚከተል መንፈስ ቅዱስን የተሞላ ክርስትያን ተብሉ የሚጠራ ነገር ግን የማርያም ጠላት የሆነ አንድም ሰው አጋጥሞኝ ስ በክርስቶስ አካል ሁሉ ዘጌድ የተወደደችና ዳ የጥበብ ዕንቁዎች ይሄን ያህል ካልኩኝ በኋላ በተለያዩ የክርስትያን ተቋማት በቤተ ከርስትያን ደረጃ በተያዙ አስተምህሮዎች ላይ አሰተያየት ከመስጠት አቆጠባለሁ ነገር ግን በመፀሀፍ ቅዱስም ሆነ በየትኛውም ቤተ ከርስትያን አሰተምሮ ውስጥ የሌሉ ሁለት ከቀጥተኛው ትምህርት ያፈነገጡ አስተሳሰቦችን አንዳነሳ ይፈቀድልኝ ምክንያቱም ይህንን ሳደርግ የትኛውንም አምነት አንደማልነካ ስለማውቅ ነው የመጀመርያው አስተሳሰብ ቅድስት ማርያም ከኢየሱስ በተጨማሪ ሌሎች ልጆች ነበሯት የሚለው ትምህርት ነው የካቶሊከም ሆነ የኦርቶዶክስ አብያተክርስትያናት ቅድስት ማርያም ድንግል ሆና ፀንሳ ድንግል ሆና አንደወለደች በህይወቷም ዘመን ሁሉ ድንግል ሆና እንደኖረች ያምናሉ ይህም ፕፐርፕቱዋል ቨርጂኒቲ ቐፎዌፔይሀ ኣፌፍፎኽክዢሃፕ በመባል ይታወቃል ታላላቅ የፕሮቴስታንቲዝም ዐቨባ መስራቾች የሆኑ አንደ ማርቲን ሉተር እቴ ጩፎር ና ጆን ካልቪንን ከከ ህሀቭጠ የመሳሰሉት አስተማሪዎችም በስራዎቻቸው ላይ ተፅፎ እንደምናነበው ሁሉም ማርያም በድንግልናዋ ፀንታ መኖርዋን ያምናሉ ልጆች ነበሯት ብለው አያውቁም ከዚህም በተጨማሪ እንደ ጆን ዌስሊ ከ ሄርሐጩሃ ያሉ ከእነርሱ በኋላ የተነሱ ፕሮቴስታንት አስተማሪዎችም በዚሁ በቅድስት ማርያም ድንግል ሆና የመፅናቷ ነገር ይስማማሉ ስለዚህም የፕሮቴስታንቲዝም አባቶች ያስተማሩት ማርያም ኢየሱስን ከወለደች በኋላ እድሜ ዘመንዋን ሁሉ ድንግል እንደነበረች ነው ዛሬም በአለም ዙሪያ ያሉ ብዙ ፕሮቴስታንት መምህራን የማርያምን ድንግል ሆና የመፅናት ነገር አይጠራጠሩም ታዲያ ማርያም ሌሎች ልጆች ነበሯት የሚለው በአንዳንድ ግለሰቦች የሚነገር ትምህርት ከየት መጣ የዚህ ትምህርት ምንጭ አንቲዲኮሜርያናይትስ ልክርበ ተብለው የተጠሩ ከ እስከ ዓም በአረብ አገሮች አካባቢ የተንቀሳቀሱ አስተማሪዎች ናቸው የነዚህ ሰዎች ዋነኛ ፍላጎታቸው ኢየሱስ እንደ ማንኛውም ሰው ሃ ሁወ በንርልበከፎ የማርያም ታላቅ አእምሮ ።