Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አዝ ንፋስ ማዕበሉ የማይነቀንቀው መሰረቷ ጽኑ ቅጽሯም ጠንካራ ነው የገሃነም ደጆች አይችሏትምና ጸንታ ትጓዛለች ተዋሕዶ ገና ፅኑ ክርስቲያኖች ልናችን አይውደቅ የእግዚአብሔርን እቃ ጦሩን እንታጠቅ ማዕበሉን አይቶ ልባችን አይፍራ ታማኙ ጌታችን አለ ከእኛ ጋራ።
ሆዴ ልመድ ሆዴ ልመድ የለህምና ዘመድ በጌቴ ሴማኔ በጌቴ ሴማኔ በአትከልቱ ቦታ ለእኛ ሲል ጌታችን በዓለም ተንገላታ አዳምና ሔዋን ባጠፋት ጥፋት ለእኛም ነበረብን የዘላለም ሞት መስቀል ተሽከሞ ሲወጣ ተራራ ይገርፉት ነበረ ሁሉም በየተራ ድንግል አልቻለችም ዕንባዋን ልትገታ እያየች በመስቀል ልጄ ሲንገላታ በኣምላከነቱ ሳይፈርድባቸው እንዲህ ሲል ጸለየ አባት ሆይ ማራቸው በረቂቅ ስልጣኑ ሁሉን የፈጠረ በሰዎች ተገርፎ ሞተ ተቀበረ ፍቅሩን የገለጸው ተወልዶ በሥጋ ኢየሱስ ጌታ ነው አልፋና ዖሜጋ በመስቀል ተሰቅሎ በመስቀል ተሰቅሎ እንዲያ አየቃተተ ዓለምን ለማዳን የማይሞተው ሞተ ከሞት ሊታደገን በመጣልን ፈጥኖ መስቀል አሸከሙት ውለታው ይህ ሆኖ መከራውን ሳስብ ሳስታውስ ቀኑን ይቆስላል ይደማል ልቤ በኀዘን መቸ ለራሱ ነበር የሁኑ መከራ መስቀል ተሸከሞ የወጣው ተራራ ሲያጎርሱት የሚነከስ ሰው ከፋ ነውና አውሩን ሲያበራ ጎባጣን ቢያቀና ጌታዬን ሰቀሉት አይሁድ ጨከኑና ምነው አያሳዝን የአይሁድ ከፋት የዝናቡን ጌታ ውሃ ሲነፍጉት በተንኮል በኃጢአት ቀሩ እንደሰከሩ ሙታን ከመቃብር ተነስተው ሲያስተምሩ እናታችን ሔዋን ወዮ በይ አልቅሺ ያንቺን ህመም ታሞ ከሞት ሊያድንሽ የህያዋን ጌታ ተሰቀለልሽ አየጉድ አየጉድ ዓለም የኋላሽ መድኃኒት ክርስቶስ በግፋ ሞተብሽ በመስቀል ተሰቅሎ ሥጋውን ሲቆርስ በችንካር ተወግቶ ደሙንም ሲያፈስ ዋለች በመከራ ድንግል ስታለቅስ ሰውነትሽ ራደ ኀዘን ከበበሽ ሥቃይ መከራውም ዳግም ጸናብሸ ተሰቅሎ ሥታይ አንዴዬ ልጅሽ ቢፈስም እንባዬ ሆኖ መንታ መንታ መቸ ዋጋ ይሆናል ለአንዲቱ ጠብታ ላለቀሸው ለቅሶ ድንግል የዛን ለታ እናት የዛን ለታ ባለቀሸው ለቅሶ በልጅሽ ህመም ከኃጢአት ነጻሁኝ ዳንኩኝ ከገሀነም እረ ስማኝ ፈጣሪ እረ ስማኝ አምላኬ እረ ስማኝ ፈጣሪ አላገኝምና ያለአንተ መሃሪ ኽረ ስማኝ ፈጣሪ አድነኝ ጌታዬ እረ ስማኝ ፈጣሪ ሁሉንም ትተህ ይቅር በለኝ አምላከ በደሌን ንቀህ ዘወትር ነውና የማስቀይምህ እረ ስማኝ ፈጣሪ በደኔን አውቄ እረ ስማኝ ፈጣሪ ወዳንተ ስጠይቅ በሰራሁት ኃጢአት መንፈሴ ሲጨነቅ ይቅር በለኝ እንጂ ምህረትን አታርቅ አረ ስማኝ ፈጣሪ እያውቅሁ አጥፍቼ አረ ስማኝ ፈጣሪ እኔም ብበድልህ ከሥጋ ገበያ ውዬ ባስቸግር እስኪ አድነኝ አንተ የምህረት አምላክ ነህ እረ ስማኝ ፈጣሪ እስኪ ዛሬ ይብቃ ልዙር ወደ ነፍሴ መፈጠሬ ይግባኝ በአርአያ ሥላሴ ተቀበለኝ አምላከ ልጀምር ውዳሴ እረ ስማኝ ፈጣሪ ለሥጋ እያደላሁ እረ ስማኝ ፈጣሪ ብዙ አጠፋሁኝ አውቄ እንዳለወቅሁ ቃልህንም ሻርኩኝ አምላከ ይቅር በለኝ አሁን ፀፀተኝ እረ ስማኝ ፈጣሪ እንድታማልደኝ አረ ስማኝ ፈጣሪ ድንግልን ጠይቄ አለቅሳለሁ እንጂ ከፊትህ ወድቄ የትስ እደርሳለሁ ከመንፈስህ ርቄ እረ ስማኝ ፈጣሪ ይቅር በለኝ ብዬ እረ ስማኝ ፈጣሪ ወዳንተ ሣለቅስ የእንባ ዘለላ በጉንጮቼ ሲፈስ ምህረትን ነው አንጂ በደሌን አታስታውስ ፊትህን ወደእኔ አባከህን መልስ እረ ስማኝ ፈጣሪ አረ ስማኝ ፈጣሪ ድንግል ስልሽ ፋ ድጋግ ዕኛ ግርምፅጃ ያሌ ይጋርሮኝ ፓ ድንጋግ ፅጃ በጭንቅ ውስጥ ሆፔ ከቦኝ መከራ የአምላከ አናት ስምሸን ስጠራ ታማልጅኝ ዘንድ ልቦናሽ ይራራ ጭንቄ በረታ ሀዘን ከበበኝ ኃጢአቴ በዛ ተስፋ ቢስ ሆንኩኝ ድንግል አመቤቴ ምልጃሽ አይለየኝ ልጅሽ በሰጠሽ ቃል ኪዳንሽ ተግተሸ ዘወትር እያማለድሽ የሰውን ልጅ ሁሉ ታስምሪዋለሽ ስምሽ አንደ ማር እየጣፈጠኝ ደግነትሽም እየመሰጠኝ ሁሌ እዘምራለሁ ልቤን ደስ እያለኝ እምነቴ ሳስቶ ጽድቅም ባልሠራ አመቤቴ ሆይ ነፍሴን አደራ አስታርቀሽሸ አኑሪያት ከቅዱሳን ጋራ ድንግል በሃና በእናትሽ በኢያቄምም በአባትሽ ተማጽኘፔሻለሁ ልቁም በፊትሽ አንቺን ስጠራ ልቤ ይረካል ሀዘን ርቆ ሰላም ይተካል ለሀዘንተኞች ተስፋ ከቶ እንዳንቺ የታል አባታችን ሆይ አባታችን በሰማያት ላይ ያለህ ተለይቶ ይመስገን ቅዱስ ስምህ መንግሥትህን የምንፈልጋት ከጥንቱ በልጅነት ትመጣ ትሰጠን አቤቱ ፈቃድህም ይህ እንዲደረግ ይሁን በሰማይ ሞተን ተነስተን ከደይን እድንኖር ምሥጋናህ ምግብ ሆኖን ዛሬም በምድር በሥጋ ሕይወት ሳለን ምግባችንን በየዕለቱ አውቀህ ስጠን ይቅር በለን የበደልንህን ነገር ወንድማችን የበደለንም ቢኖር እንደአቅማችን አኛም እንድንል ይቅር ከገሃነም ከከፉ ሁሉ መዓት አትጣለን አድነን እንጂ ከሞት ይህችን መንግሥት የማያገኛት ኅልፈት ጌትነትም ከሀሊነትም ከብርም ናችውና የአንተ ገንዘቦች ሁሉም ለዓለም ወለዓለም ዓለም አሜን የተላከው ቅዱስ ገብርኤል ከጌታ ሰላም ለኪ ብሎ በሰጠሽ ሰላምታ እኔ ባርያሸ ልብሴን ስታጠቅ ስፈታ ሰላም ልልሽ ይገባኛል ጠዋት ማታ ማርያም ሆይ እመቤቴ ሆይ ድንግል በሥጋም በሕሊናሸም ድንግል የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ድንግል እንዳለሽ ቅዱስ ገብርኤል ሰላም ሰላም ለኪ እንደርሱ ሁሉ እኔም የሌለብሽ የነፍስ የሥጋ መርገም ብሩከ ነው የማሕፀንሸ ፍሬም እንደቀድሞው ቡሩክ አምላከ ነው ዛሬም እግዚአብሔር ወልድ በመጣ ጊዜ ለካሳ እንበለ ዘር እንደ ንብና እንደ ዓሣ ከነፍስሽ ነፍስ ከሥጋሽ ሥጋሽ ቢነሳ ደስ ያለሽ ወይ ጸጋን አግኝተሽ ከጌታ ደስ ይበልሽ በማቀርብልሽ ሰላምታ ለምኝልን ሳትሰለቺ ጠዋት ማታ ውድ ልጅሽ እንዲያደርግልን ይቅርታ ይቅር ብሎ ኃጢአታችንን ሁሉን እንዲያድነን በአንቺ ተማፅነን አለን ለዓለም ወለዓለም ዓለም አሜን ስለ ሥነ ፍጥረት በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ብዬ ሰላምታ ላድርስ ለፈጠርከኝ ለሰማዩ ንጉሥ እንዴት አለህ መጥቼ እስካይህ ድረስ ያስደንቃል ያኗኗራቸው የጥንቱ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ የሦስቱ ሦስት ናቸው በአካል በገጽ በስም አንድ ናቸው በትእዛዝ በከብር ፍፁም ሥላዎችም እም ቅድመ ዓለም ሲኖሩ ዓለም መፍጠር እሁድ በሰርከ ጀመሩ ያን ጊዜውን ሰባት ፈጠሩ በቅጽበት አስቀድመው ሰማይና ምድርን በፊት አራተኛ መላዕከትና ጽልመት ሰባተኛ ማይና ነፋስ እሳት በአርምሞ ይህን ሁሉ ፈጥረው ተናገሩ ለይኩን ብርሃን ብለው ሰኞ ጠዋት ውኃን ከፈሉት ከሦስት አንደኛውን አዘቅት አረጉት ከምድር ሁለቱን ሰማይ አረጉት ጠፈር ማከሰኞም አብቅይ አሏት ምድርን አበቀለች ሳር ቅጠሉን እህሉን ረብዕም ረቂቅ ሥራን ሲሰሩ ከዋከብትን ፀሐይ ጨረቃን ፈጠሩ ሐሙስም አልተውምና መፍጠር የሚበሩ ከንፍ ያላቸውን ነገር የማይበሩ የሚሄዱትን በእግር በባህርም ዓሣ ጉማሬ ሳይቀር ዓርብ ጠዋት አዳምን የኛን አባት ንግበር ብለው በነሱ አምሳል ሠሩት በሣልሰት ሔዋንን ፈጥረው ሰጡት ትርዳህ ብለው ብቻውን ሆኖ ቢያዩት የሥላሴዎች የፍጥረታቸው ፍፃሜ በሰባት ቀን ዳርቻ ሆነች ቅዳሜ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም እስከ ዘላለም ድረስ ስለ ልደት ድንግልም በምትወልድበት ወራት በሮም ንጉስ በአውግስጦስ ቄሳር መንግስት ሰው ሁሉ ግብር ሊቆጠር ታዘዘ ዮሴፍም ድንግልን ይዞ ተጓዘ ከገሊላ ከነበረበት መንደር ቤተልሔም ወደምትባል ሀገር ከኤፍራታ ይወጣል ብሎ ንጉሥ ሚከያስ የተናገራረው ሊደርሰ ሳታፋልስ የወላዶችን ሥርዓት በታኅሣሥ በሃያ ዘጠኝ ዕለት ከዚያዉ ሳሉ የምትወልድበት ቢደርስ ተወለደ ድንግልናዋን ሳይጥስ ቤት ባይኖራት መጥታለችና ከሩቅ ከበረት ጠቀለለችው በጨርቅ ሊፈጸም የኢሳይያስ ነገሩ እንስሳትም ትንፋሻቸውን ገበሩ ከዚያ ቦታ ከብት ጠባቂዎች ነበሩ ያዩ ነበር ካሉበት ቦታ ድረስ የብርሃን ጎርፍ ከቤተልሔም ሲፈስ አረኞቹም የብርሃኑን ጎርፍ አይተው እጅግ ፈሩ ምን ነገር ነው በለው መልአኩም ፍርሐታቸውን አርቆ ነገራቸው ተድላ ደስታውን አድንቆ ልዑል አምላክ ለአዳም ልጅ በሎ ተዋርዶ ለድንግል በዳዊት ባሕርይ ተወልዶ ጨርቅ ለብሶ ከበረት መሓል ተጥሎ አለላችሁ ሄዳችሁ እዩት በቶሎ አንዲህ ብሎ ሲናገራቸው በዜና ከአርሱ ጋራ ብዙ መላዕከት መጡና አቀረቡ ከአረኞች ጋር ምስጋና ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ ስለ ዳግም ምፅዓት አንዲህ አርገን ሥራውን ሁሉ አምነን አናምናለን ዳግም ይመጣል ብለን ነገር ግን ዳግም ይመጣል ሰላልን ከፃድቃን ከመላእከትም ቢሆን የሚያውቅ የለም የሚመጣበት ቀኑን ባላወቅነው ባልመረመርነው ሰዓት ግሩም ሆኖ ይመጣን እንጂ ድንገት መጀመሪያ የአዋጅ ነጋሪት ሲመታ ከያለበት ይሰበሰባል በአንድ አፍታ አጥንታችን ትቢያ የሆነው አፈር ጅብ የበላው የተበተነው ከዱር የራስ ፀጉር የእግር ጥፍራችን ሳይቀር ተሳስቶ የአንዱ ወደ አንዱ ሳይዞር በየራሱ ይሰበሰባል ሁሉም ይመታል የአዋጅ ነጋሪት ዳግም ነፍስ የሌለው በድን ይሆናል ፍፁም በሶስተኛው የአዋጅ ነጋሪት ሲመታ ይነሳሱ መልካም የሠሩ በዕልልታ የብርሃን ልብስ የብርሃን ቀሚስ ለብሰው እንደ ፀሐይ እንደ ጨረቃ ደምቀው እግዚአብሔርን ፈጣሪያቸውን መሰለው ይሰሙና በቀኙ ቆመው ፍርድን ከማያልፈው ተድላ ደሰታ በቀር ጠግቦ ቁንጣን ተርቦ ስስት ሳይኖር ገብቶ መውጣት አግኝቶ ማጣት ችጋር የሌለባት ደገኛይቱን ሀገር ይወርሳሉ መልካም የሠሩ በምድር ኃጥአንም እጅግ ከጭራ ቀጥነው መልካቸውም እጅግ ከቁራ ጠቁረው ከላይ ከታች የጨለም ልብስ ለብሰው ዲያብሎስን ለአለቃቸውን መስለው ይሰሙና በግራ በኩል ቆመው በመንቀጥቀጥ የሚፈርደውን ሰምተው ከልቅሶና ጥርስ ማፋጨት በቀር ተዳላ ደስታ የሌለባትን ሀገር ይወርሳሉ ከፉ የሠሩ በምድር እንዲህ አርገው መጻሕፍት ሁሉ እንዳሉ በየሥራው ይከፍለዋል ለሁሉ ሰብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ ሰላም ለኪ ሰላም ለኪ ማርያም ድንግል ንጽሕት ሾ ያቺን ርግብ ያቺን ወለላ ፍጥረት በበገና እስኪ ላመስግናት ጥቂት የአምላከ እናት የሰማይ የምድር ፈጣሪ የእርሷ አዝማሪ ዕዝራና ዳዊት በባህሪ ቃል ኪዳኗ የማይፈርስባት ነዋሪ አልፍ አዕላፍ መላእከት አሉዋት ነባሪ ያገልግሉሽ ብሎ የሰጣት ፈጥሪ እኒያን ይዛ ፍጥረት ዓለሙን መካሪ ወለላዊት ቤዛዊት ዓለም ብፅዕት ከወተት ወዳሴሽ ጥዑም በአውነት ከወለላ ተአምርሽ ጥዑም ሲበላ የብርሃን ዘውድ የብርሃን አከሊል ደፍተሽ ድረሽልን በሰለገላ ሆነሽ ይሸሻሉ አጋንንት አንቺን ሲያዩሽ ቤተመቅደስ ስታገለግል ስትሠራ ነይ ውጪ አሏት ሊቃውንት መከረው በሴራ ተመቅኝተው ምናምን ኃጢአት ሳትሠራ እንደ ፀሐይ ገላዋ እንደ አሳት ሲያበራ ትሙት ብለው ማየ ዘለፋን ቢያጠጧት እንደገና ብርሃን መሆኑ ባሰባት ያንን ግሩም ያንን ደስ የሚል መዓዛ በንጽሕና ያለ ሩካቤ ፀንሳ አርግዛ ወለደችው በቤተልሔም ተጉዛ ምጥ የለባት በመልአከ አጅ ተይዛ የታደለች የተባረከች ፍጥረት የበላውን ሰባ ስምንቱን ነፍሳት አስገባችው በጥርኝ ውሃ ገነት ከአድማስ አድማስ ወረቀት ቢሆን መሬት ቀለም ቢሆን የሦስት ወር ውሃ ከረምት ብዕር ቢሆን የዚህ ዓለም ሁሉ ዕፅዋት ቢጻፍ አያልቅ የተአምርሽ ብዛት ንግበር ብሎ ገና ሲፈጥረን ከጥንት ፈጥር ሰጠን ድንግል ሕሊና ትሁት በእርስዋ ሰበብ አንገባለን ገነት ተመልከቱ የአግዚአብሔርን ምሕረት ብንወርድበት መቼ ይወዳን ከእሳት እኛ ግና በኃጢአታችን ብዛት እንወድቃለን ከዚያ ጨለም ከርፋት አደራሽን ቤዛዊት ዓለም ብፅዕት በማልቀስሽ በመጨለቅሽ ብዛት ሑሩ ሲለን አንድታወጪን ከእሳት ቃል ኪዳንሽ እጅግ ታላቅ ነው ከጥንት አንቺን አምኖ እንዴት ይጎዳል ፍጥረት ማኅደሩ የአምላከ ሰማይ እናት ታይቶ አይጠገብ ሁልጊዜ የልጅሽ ምሕረት እኛን በቀኝ አንድታቆሚን ያን ዕለት ለዓለም አስከ ዘላለም ዓለም ስለ ምሥጢረ ሆሣዕና በስመ አብ ብለን እስኪ ሰላምታ አናድርስ ለአብና ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ እስኪ እናድታውስ የሆሣዕናን ትዕይንት የሆነውን የነበረውን ያን ዕለት ፋሲካቸው በስምንት ቀን ሊሆን ከፋሲካ በሚቀድመው ሰሞን ዘካርያስ የሚባል ነቢይ ካህን ደስ ይበልሽ ኢየሩሣሌም ጽዮን ንጉሥሽ ይመጣልና አሁን በአህያ ላይ እንደ አንድ ደሃ ምስኪን እንዲህ በሎ የተናገረው ቃሉን ለመፈፀም በአህያ ሆኖ መድኅን ሲመጣ አይታ እርሱ መሆኑን ለይታ ሀገሪቱ ተቀበለችው በአልልታ በመንገዱም ቅጠሉን ቆርጠው በአርጥቡ ልብሳቸውን ያነጠፉ አሉ ከሕዝብ ሁለተኛም ዳዊት ልበ አምላክ ነውና ሲዘምር እያስማማ በበገና አስቀድሞ ይህችን ዕለት አየና ሲሰብከልን የዚህች ዕለትን ዜና አዘጋጀ ከህፃናት አፍ ምስጋና ያለው ትንቢት መፈፀሚያ ቀን ናትና እንዲህ ሆኖ ከቤተ መቅደስ ሲገባ ሕፃናት እየወረዱ ከጀርባ በጣታቸው እየጨበቱ ዘንባባ በአግዚአብሔር የሚመጣው አምላከ ብሩክ ነህ ለዘለዓለም ብሩከ የዳዊት ልጅ መድኃኒት የሆንከ ለሁሉ ሆሣዕና መባል ተገባህ እያሉ በደስታ በፊት በፊቱ ዘለሉ ይህን ሰምተው ፈሪሣውያን ጸሐፍት ቢናደድ ቢመላባቸው ቅንዓት ሕፃናቱን ተው በላቸው አሉት እንዲህ አለ ሲመልስላቸው ጌታ ከጠላችሁ የሕፃናቱን ዕልልታ ድንጋዮቹ የሚገባቸው ዝምታ ያመስግኑ በእናንተ በሰዎች ፈንታ በዚህ ጊዜ አምላከነቱን ሲገልጡ ድንጋዮቹ በፊት ለፊቱ እየሮጡ እንደ ሰዎች የምሥጋና ድምጽ ሰጡ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ አባ ግራኝ ሞተ ስለ አፄ ቴዎድሮስ አዝ አባ ግራኝ ሞተ የሆዴ ወዳጅ የሚያበላኝ ጮማ የሚያጠጣኝ ጠጅ መጾ ረያ ሳሪ ያሥሰሻጃ ወሪ ታጠቅ ብሎ ፈረስ ካሳ ብሎ ስም ዐርብ ዐርብ ይሸበራል ኢየሩሳሌም ሺህ ገመር ሺህ ሺህ ጎራች የሸዋ ፈረስ አንድ ጥርኝ ሆነ ቢዘልቅ ቴዎድሮስ ፈረሱ አባ ታጠቅ ስሙ ቴዎድሮስ ጠላት የሚበትን እንደዐውሎ ንፍስ መቅደላ አፋፍ ላይ ጩኸት በረከተ የሴቱን አናውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞተ መቅደላ መቅደላ አንቺ ከፉ ጎራ ሴቱን ሁሉ ንቆ ሲኮራ ሲኮራ ወንድ አንቺን ወደደ ተኛ ካንቺ ጋራ አያችሁት ወይ ያንበሳውን ሞት በሰው እጅ መሞትን ነውር አድርጎት እርሳሱን እንደጠጅ ጎርሶ ሲጠጣት አውሮፓም ያውቁሃል አፍሪካም ያውቁሃል አስያም ያውቁሃል አንኳን የሰው ንጉሥ ውሃ እንኳን ፈርቶሃል አባትና እናቱ ያለአንድ አልወለዱ አባ ታጠቅ ካሳ ያ ወንዱ ያ ወንዱ የትግሬንም ንጉሥ ሲንቁ ሲንቁ የሸዋንም ንጉሥ ሲንቁ ሲንቁ ወንድ ያለ ራስዎ ገድለውም አያውቁ ገድልን እንዳይሉ ሞተው አገኙዋቸው ማረከን እንዳይሉ ሰው የለ በእጃቸው ምን አሉ እንግሊዞች ሲገቡ አገራቸው ለወሬ አይመቹም ተንኮለኞች ናቸው እንደ አፄ ቴዎድሮስ አላየሁም ኩሩ ቢመጡ አንግሊዞች ምከር ሊማከሩ በአርምሞ ሸኙዋቸው ሳያነጋግሩ ሰላም ለማርያም አዝ ሰላም ለማርያም የአምላክ አናት የአቤል የዋህት የአዳም ሕይወት መጌ ምፖያሸጃ መደጋኃሪ ፅ የአብ ቃል መቅረጫ ጽላቱ ለሙሴ የመንፈስ ቅዱስ ቤት እመቃል ሞገሴ የርኅራዔ መዝገብ አህተ መላእከት የጻድቃን ተስፋቸው ጽላተ መለኮት ትናንትን ተጨንቀን በጨለማው ዓለም ዛሬ ብርሃን አየን በድንግል ማርያም የኢያቄም ዕንቁ የሐና ንብረቷ ሥጋ ነፍሴን እርጂያት ይቅርላት ቅጣቷ በወንጌል ሰማነው ድንግል የአንቺን ዜና አማላጅነትሽ ሲገለጽ በቃና ከዳዊትም ሰማን ድንግል ስለአንቺ ከብር ወትቀውም ንግስት እያለ ሲዘምር በላዔ ሰብእ ከሞት ከሲኦል የዳነው በምልጃሽ ነው እንጂ መች በጥርኝ ውሃ ነው ሊውጡኝ ቢነሱ አጋንንት በሙሉ ስምሽን ስጠራ ትቢያ ይሆናሉ ጽዮን አመብርሃን ጽላተ ሥላሴ የበረከት ካዝና ደመወዜና ዋሴ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ሲከፋኝ ኑሮዬ ድንግን አንቺ እኮ ነሽ አጽናኝ አለኝታዬ ስምሽን ስጠራ ሲታወከ ሕይወቴ አለሁልሽ በይኝ ድንግል አመቤቴ ድንግል ሆይ አትርሽኝ የዘላለም ልብሴ ምልጃሽ ያውጣኝ ከሞት ከከፋ ድምሳሴ የቅዱሳን ካባ የቅዱሳን ኩታ ጸጋ ሰማዕታት የድሆች አለኝታ ሹመተ መሳፍንት ቅብዐ ለነገሥታት የሰሎሞን ጥበብ የዳዊት መዝሙራት ዓለም የዳነብሽ ከሞት ከሲኦል ለእኔስ እናቴ ነሽ ማርያም ድንግል አድፒኝ እናቴ ከሥጋ ፈተና እኔማ ያለአንቺ አልችልም ልጸና ሸከም የከበደኝ እንግልት ሆኛለሁ ከኔ እንዳትለይ አደራ አልሻለሁ አደራ እልሻለሁ ከጎኔ አትራቂ ወዳጅ ዘመድ የለኝ ያለአንቺ ጠባቂ ተሳከቶኝ ባየው ሐሳቤ ምኞቴ ድንግል ያለአንቺማ መች ይጸናል ቤቴ ልጅሽ አንዳይረሳኝ መንግሥተ ሰማያት ከኃጢአት ጠብቆ አንዲያኖረኝ ገነት አንቺ ንገሪልኝ ለዓለም መድኃኒት ተስፋዬ ነሽና አትርሽኝ የእኔ እናት እግዚአብሔርም እግዚአብሔርም አዳም ባጠፋው ጥፋት በተስፋ ቃል አጠናበተው ያን ለት ለአዳም በገባለት ቃል ኪዳን አምስት ሺ ከአምስት መቶ ዘመን ሲፈፀም ያ የተስፋ ቃል ደረሰ የአዳም የስቃይ ዘመን ፈረስ አዳምም በሲኦል ሲኖር ተቀብሮ አዳነው ሞቱን በሞቱ ቀይሮ አምላከም ወደዚህ ዓለም ሲመጣ ቆየችው እመቤታችን ተምርጣ የሌለባት መርገመ ፍዳ ከጥንት ጸነሰችው በመልአኩ ቃል ብስራት ፍቅር ስቦት ወደዚህ እለም መጣና ለአዳም ምን ያልሆነለት አለና ተወለደና ድንግልናዋን ሳይሽር ለሰው ልጅ ሲል ተመላለሠ በምድር በዮርዳኖስ በዮሐንስ እጅ ተጠምቆ በዲያብሎስ የተጻፈውን ተራምዶ አጠፋለት ያንን ደብዳቤ ዳምስፎ ከባርነት የሚያልቅቀው ጨርሶ በመስቀል ላይ በዕለተ ዓርብ ተወግቶ ከሲኦል በደሙ አነፃው አውጥቶ እንዲህ አድርጎ ወደ ጥንት ቦታው መለሰው በምህረቱ ዳግም ገነትን አሣየው በአባታችን በአዳም ጥፋት በደል ገብተን ነበር እኛ ሁላችን ሲኦል በስራችን በኃጢአታችን እኛማ ሆነን ነበር ከመርገም ግዞት ጨለማ ግን አዳነው የፍቅር አምላከ ነውና በትህትና እናቅርብለት ምስጋና ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ አስቀድሞ አስቀድሞ ነፍስ ሳትወጣ በፊት እናቱን ቆማ ስታለቅስ ቢያያት ለዮሐንስ አደራ ብሎ ሰጣት ይርዳሽ ያፅናሽ ይህ ልጅሽ ነው አላት እርሱንም ቆሞ ሲያለቅስ ብያየው ቢወደው ለእናቱ አደራ ሰጠው ዮሐንስም እያለቀሰ በሞቱ እናቱን አኖራት ወስዶ ከቤቱ ሊፈፀም የተናገራው ዳዊት አይሁድ ጌታን ውሃ ጠማኝ ሲል ሰሙት ኮምጣጣውን ውሃ ቀላቅለው ሰጡት ቀመሰና ያን የሰጡትን ሐሞት ተፈፀመ ትንቢቱ ሁሉ አሁን ይህን ብሎ ዘለፍ አድርጎ ራሱን በሥልጣኑ ከሥጋው ለያት ነፍሱን በነፍስ ወርዶ ነፍሳት ካሉበት አዘቅት ነፍሳትን የወረዱትን ከጥንት ከዚያ አውጥቶ ወስዶ አገናቸው ገነት ተጠራጥሮ አንድ ሐራዊ ሞቱን ሞተ ብሎ በጦር ቢወጋው ጎኑን አፈሰሰ ከውሃ ጋራ ደሙን አይሁድም እርግጥ መሞቱን አውቀው ሳያዝኑለት ነገ ሰንበት ነው በለው አይደር አሉ ከመስቀል ይውረድ ሥጋው ኑቅዲሞስ ቀድሞ በሌሊት ያየው ዮሴፍም በአርማትያስ ያላት ሞት ሳይፈሩ ከሏላጦስ ፊት ቆመው ተካሰሱ በድኑን አናውርድ በለው ጴላጦስ ጠዋት ስላየው ታግሶ ትዕግስቱን ጻድቅነቱን አስታውሶ አንዴት ሞተ ብሎ ጠየቀ መላልሶ ሞተ ቢሉት እጅግ አዘነ ተከዘ በድኑን ስጡ ብሎ ጭፍሮቹን አዘዘ ከመስቀሉ አወረዱና ሁለቱ ገነዙና በድርብ በፍታ በሽቱ ከተከል ውስጥ ከአዲስ መቃብር ቀብረውት መቃብሩን በታላቅ ድንጋይ ገጠሙት ወልድ ጌታ በተናገረው መሠረት ተነሣና ህቱም መቃብር ሳይከፍት ለማርያም ወዶ ተገልጦ ታያት ረቢ ብትል አይዞሽ ጠንከሪ አላት አንዲህ ሆኖ ሞቶ ተነስቶ በፍጥነት አዳምን አገባው ከተድላ ገነት የአዳም ልጆች አሁን ያላችሁ በመሬት አመስግኑት ስላወጣችሁ ከአሳት ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዘለዓለም ምሥጋናህ ይብዛ ከርስቶስ ለዓለም ወለዓለም ዓለም አሜን እመቤቴ አመቤቴ የፍጥረት ሁሉ አለኝታ ከብር ለስምሸ ይገባል ላንቺ ሰላምታ እናታችን አማላጃችን ድንግል ተስፋችን ነሸ የጽድቅ የብርሃን አከሊል ማርያም ሆይ አንቺ የገነት መውረሻ እንኳን ለሰው የምትራሪ ነሸ ለውሻ ባንቺ ምልጃ ባንቺ ልመና ያመኑ በኪዳንሽ በልጅሽ አምነው የጸኑ ለከብር በቁ ከዳግመኛ ሞትም ዳኑ ኑሮው ከፍቶት ድሃ ሲጨነቅ ከቤቱ አይዞህ ብለሽ የምታጽናፒው እናቱ ሲራብ ጉርሱ ሲዝል ሲደከም ብርታቱ አንቺ እኮ ነሸ ለችግረኛ ሕይወቱ ምጽዋት ሰጥተው ስለ ቅዱሱ ስምሸ ሲደሰቱ ምዕመናን በውል ምልጃሽ ተለይቼ እንዳልቀር ምስኪን ልጅሽ ከጌታዬ አማልጂኝ ድንግል እባከሽ ታውኮብኝ በዓለም ጣጣ ሕይወቴ ስፍገመገም አጅግ ጠንቶብኝ ጉዳቴ ታድኝን ዘንድ ከሥጋ ወጥመድ ጭንቀቴ ድረሽልኝ ድንግል ማርያም እናቴ ሃይማኖቴ ቢታይ ቢመዘን ምግባሬ ስለሚበልጥ ከከብሬ ይልቅ ነውሬ በሠንሠለት እጅና እግሬን ታስሬ በገሃነም ይበዛልና አሣሬ በምልጃሸ አሁን አድኝን ዛሬ ማን ይመራማር ማን ይመራማር ያንተን ሥራ ያንተን ከብር ማን ይመራማር አዳምና ሔዋን ጠፍቷቸው መንገዱ ለሰው ልጅ መከራ ትተውለት ሄዱ አስከዚያው ድረስ ነው ሲሶ ማረሳችን አንገባው የለም ወይ በየመሬታችን እግዚአብሔር ምን ይበል እኛ ቅጥ ብናጣ በስምንተኛው ሺ በቀጠሮ መጣ አዳም በበደለው ጌታ ለዓለም ከሶ ቆሟል ቀራኒዮ ከሜዳ ለብሶ አለህም እንዳልል እንዲህ ይደረጋል የለህም እንዳልል ያመሻል ይነጋል አባከህ አምላኬ አትመራመረኝ አንደ በላኤ ሰብእ በጥቂት ነገር ማረኝ አንተነህ ይላሉ የዓለም ሁሉ ጌታ ሰማይና ምድር ያቆምክ ያለዋልታ ወዴት እንዴት ይሆን ያለህበት ቦታ እነግርህ ነበረ እኔ በቆይታ የሰራችልኝን የእናትህን ወሮታ ሁልጊዜ አትለይም እርሷ ከእኔ እርዳታ ምግብና መጠጤን በውል አዘጋጅታ እግሬን አሳጥባ ዙፋን አዘርግታ ትከተለኛለች ለእርሷ ልዕልና ለእርሷ ልዕልና የለውም ቅሬታ ልጄ ፍፁም ንጉሥ የለው ባለፋንታ አኔስ ይገርመኛል ከጠዋት እስከ ማታ ካለሁበት ሀገር አለመለየቷ ለሁሉ ነው እርሷ ይህ ሩህሩህነቷ ከቶ አይፈፀም ይህ መልካምነቷ አንቺ አማልጂን እንጂ መድኃኒት ለዓለሙ ወልደ አብ ሲለምን አባ ስረይሎሙ እመቤት አመቤት የዓለም መድኃኒት አእንድታማልጂኝ በዕለተ ምጽአት ምንም ከፋ ብንሆን አውቀን ብናጠፋ አዛኝቷ አስምሪን እናት አትገፋ ንኡ ና ሑሩ ሲል ሲያደራጅ ልጅሽ እንደ በላኤሰብአ ያድነን ጥላሽ አባከህ አምላኬ አትመራመረኝ አንደ በላኤ ሰብእ በጥቂት ነገር ማረኝ ያንተን ሥራ ያንተን ግብር ማን ይመራመር ርግብና ዋኔን ረግያሃና ዋፅ። ረው መይኖ ረግ ደሀና ሃያም ርተና እስቲ በስመ አብ ብዬ ልቀኝ ለእመቤቴ ማርያም በመሆኗ ከብሬና ሕይወቴ ሰላም እልሻለሁ ጽላተ ጽዮን ደጅ አጠናሻለሁ አምፔ አንቺን አዛኝቷ እመቤት ኪዳነ ምህረት አለሁልህሸ ብለሸ አውጪኝ ከመዓት እስቲ ሁላችሁም ኪዳነ ምህረት በሉ መድኃኒት ናትና ለሰው ልጆች ሁሉ ሁሌ እጠራሻለሁ በቃል ኪዳንሸ የምህረት አማላጅ ድንግል አንቺ ነሸ የዓለም ፈርጥ አንቺ ነሸ ማርያም አመቤቴ እመካብሻለሁ እስከ ጊዜ ሞቴ ያንን የእሳት ባሕር አሻግሪኝ ድንግል እንዳልወድቅ አደራ ከሲኦል ገደል የነቢያት ትንቢት የሰማዕታት አከሊል ያላንቺ ማን አለኝ እመቤቴ ድንግል ያዕቆብ በህልሙ ያያት መሰላል የዓለም አስታራቂ አንቺ ነሽ ድንግል ታማልደናለች እጆቿን ዘርግታ ከቶ ዕረፍት የላትም ከጧት እስከ ማታ ኪዳነምሕረት ነሸ አንቺ የኛ ተስፋ መርቆ የሰጠን አልፋና ኦሜጋ የዓለም ሁሉ መቅረዝ መንበረ ሥላሴ መድኃኒት እሷ ነች ለሥጋም ለነፍሴ ሁሌ ላመስግናት ተፈታ ምላሴ የምሕረት ቃል ኪዳን የሰው ልጅ መዳኛ እንድታማልደን የተሰጠች ለእኛ ምላሴ ተናገር የማርያምን ዝና ለኛ መሰጠቷን ሳትፈጠር ገና ታስባ ስትኖር በእግዚአብሔር ሕሊና ተወልዳ አደገች ጊዜው ደረሰና ዘመን የማይሽረው ስላላት ቃልኪዳን ታማልደናለች መድኃኒት በመሆን ምን ቃላት ይገኛል እሷን ማመስገኛ እነ ሕርያቆስ ያልቻሉት እነኛ ከዓይኗ እያዘነበች የዕንባዋን ዘለላ ወደ ግብፅ ወረደች አንድ ልጄን አዝላ ፅጌ ፀዐዳ ነቻ እመቤቴ ድንግል ድረሽልን ሲሏት ከተፍ ነው የምትል የፃድቃን አመቤት የኃጥአን ተስፋ ወዳንቺ እጮኻለሁ ሳዝንና ስከፋ በላኤሰብን ያዳንሺው ድንግል ለእኔም አትንፈጊኝ ይህንን ዕድል ስንቅ የለኝ ለነፍሴ እንዴት ልሆን ነው ድንግል እመቤቴ መግቢኝ አንቺው ጥላሽን ጣይብኝ ኪዳነ ምሕረት ስጨነቅ ስጠበብ ስጋለጥ ያን ዕለት ድንግል መድኃኒት ነሽ የሰው ልጆች ተስፋ ከጎኔ ቁሚልኝ ሳዝንና ስከፋ የዓለም መድኃኒት ነሸ ማርያም እመቤቴ በረድኤት ግቢልኝ ነይልኝ ከቤቴ አደራሽን ማርያም ኪዳነ ምሕረት ፀጋሸን አልብሺኝ ኋላ ስራቆት ዕርቃኔን መሆኔን አውቀዋለሁና አልብሺኝ ፀጋሽን በኢያቄም በሃና እስቲ ሁላችሁም ኪዳነ ምሕረት በሉ መድኃኒት ናትና ለሰው ልጆች ሁሉ አፍሮ አይመለስም የቆመ ከደጄ እመቤቴ ማርያም የጭንቅ አማላጄ የአዳም መድኃኒት አንቺ ነሸ ድንግል በኢያቄም በሃና አውጪኝ ከሲኦል አንቺ የኤዶም ገነት የሰው ልጆች ተስፋ መድኃኒት ነሽና አዝኖ ለተከፋ የዓለምን መድኃኒት በጀርባሽ አዝለሽ እረ ለምን ይሆን ቁራሽ የለመንሽ ፍግም ብዬ ልስገድ ለአመቤቴ ድንግል እርሷ በመሆኗ የሰው ልጆች ዕድል አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ዕ። ያግ ሪታፖለሰሳዳናይ ምሥርሂም ፍር ጠኗቋናይ ፇርነታሴዲሮን ርተፇጋምታጠረ የረድኤት አምላክከ ፍቅርን ስጠን እንደ አህዛብ አታድርገን ከርስቲያን ነንና አንዋደድ አባከህ አንውጣ ካንተ መንገድ አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልን ሰውን የሚያስወድድ ያለ አንከን አንደበታችን አንዲናገር ስለ ሰላም ቋንቋ ስለፍቅር በእግዚአብሔር ፈቃድ የሚመራ ትሩፋት ደግነት የሚሠራ አንደበቱ ሁሉ የታረመ ለቃለ ወንጌሉ የደከመ ምግባርና እውነት የተሰጠው አባከህ አድለን ሁነኛ ሰው አንተን የሚመስል በሕይወቱ ፍቅርና ትህትና የግል ሀብቱ የማስመሰል ፍቅር እየበዛ ሰው ረከሷልና እንደዋዛ ፍፁም መዋደድን ስጠንና አዲስ ሰው እንሁን አንደገና ደገኛ ሰው ማግኘት አስቸግሯል እስከ መጨረሻው ማን ይፀናል ምግባሩ ትከከል እውነተኛ ልቡ የሚፀየፍ ከዳተኛ ኢትዮጵያ ሆይ ተነሸ ንጉ ወ ዲዖቋዖሪዕ ጋረጋም ሰሸጃ ጎዱደ ምሥጋኖካኀይመዛ ሰጃ ዖሥወደይሮ ዕው ዕዳግሂጨሴረ አሃሃ ንብረቱ ጠፊ ነው ከንቱ የማይረባ በግፍና ቅሚያ በአመፅ ሲገነባ ሲሳይሽ ብዙ ነው ከአምላከ የተሰጠሽ በረከት ለማግኘት መሥራት ነው ጠንከረሽ የአሕዛብ ብልፅግና አያስቀናሽ ፍፁም ኃላፊ ጠፊ ነው ምኞቱም ዓለሙም ደመና ነውና ይበናል በቅጽበት በግፍ የተገኘ የተከማቸ ሀብት ይልቅ በቅንነት በሰላም ለሰራ ሲሣዩ ብዙ ነው ከብሩም አያባራ ጉቦና ፍትሕን ማጣመም እንዳንለምድ ከወንጌሉ ጋራ አለብን መዛመድ አግዚአብሔር ያለው ሰው በእርሱ የታመነ ከግፍ ሥራ ሕመም አካላቱ ዳነ ከርስቲያን ነኝ ብሎ ጉቦ የሚበላ የሚያቃጥል እሳት ያገኘዋል ኋል በመታመን ፀጋ ይጠራ ስማችን አውነተኛ አንሁን ለውድ ሀገራችን የራሱን ሳይሻ ለሀገር የሚያስብ ሰው በአግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ ነው የብርሃን እናት ነሸና ይበርሃን ለናም ኖኖ ቦበርሃ። በቸርነቱ አምላከ ባይተወው በደሌን ሁሉ ውስጤ ቢፈተሽ በተሰጠኝ ሕግ በቅዱስ ቃሉ በምን ምግባሬ በሰው እፈርዳለሁ ዐይኔን አቅንቼ በደሌ በዝቶ ለራሴ ሳላውቅ በኃጢአት ሞቼ ይልቅ የአንዱን ሸከም ሌላው ሰው አዝሎ መጓዝ ይሻላል መፍረድ ከመጣ አንድም ሰው አይድንም ሁሉም በድሏል ወንድም ወንድሙም እየከሰሰ ለፍርድ አቁሞ አሕዛብ ያያል በንትርኩ እጅግ ተገርሞ ከርስቲያን ሆኖ ከወንድሙ ጋር እየተጣላ ዓለም ዳኘችን በፀብ ፍርድ ቤት ታረቁ ብላ ከርስቲያን ሆነን በአሕዛብ መሀል እየተካሰስን አምላክከ አዘነ የመስቀሉን ዓላማ ስተን መቼ ከሰሰ የከሰሱትን የገረፉትን አይተናል ሲምር ለጠላቶቹ ምህረት ሲለምን ለጽድቅ ሥራ ለእውነት ብለን መጥተናል እንጂ ማነው የሾመን በወንድሞች ላይ አድርጎ ፈራጅ የአብርሃም አምላከ የአብርሃም አምላከ የይስሐቅም ቤዛ ወገኖቹን ሁሉ በራሱ ደም ገዛ የሐሰት ምስክር አቁመው ከሰሱት በሞት እንዲቀጣ ሁሉም ፈረዱበት ድንግል አልቻለችም እንባዋን ልትገታ እያየች በመስቀል ልጄ ሲንገላታ በብርሃን ዙፋን ላይ የቆሙት እግሮቹ በችንካር ላይ ቆሙ ምንም ሳይሰለቹ የብርሃን አከሊልን ለሰማዕት ያደለ በእሾህ አከሉል ደፍቶ ቀራንዮ ዋለ ኑ እንቅረብ ኦ ጋረጋሆ መጠራምፇ ፀፅመማጋንይ ሥጋሠወጋ ያሪድሙገምዳጠማ የቀራንዮ በግ የአምላከ ሥጋው ተሰውቶልናል አንመገበው አድፉን ኃጢአታችን በንስሐ አንፅተን አንቀበል አምነን በልጅነታችን መቅረብ ወደ ጌታ በአምነት የሚገባው በስተርጅና አይደለም በወጣትነት ነው ጨረቃና ፀሐይ ደም የለበሱለት ከዋክብት ከሰማይ የተነጠፉለት ይኸው ተፈተተ እሳተ መለኮት ቅድስት እናታችን ቤተክርስቲያን ትጋብዘናለች ሥጋና ደሙን የአማኑኤል ሥጋ ይኸው ተዘጋጀ ከግብዣው ተጠራን አዋጁም ታወጀ መጥቁ ተደወለ አንቅረብ በአልልታ በኋላ አይረባንም ዋይታና ጫጫታ ይህችን ዕድል ፈጥነን እንጠቀምባት ዓለምን አልያዝንም ብዙ ልንቆይባት ከአሁኑ ቅረብ ታውጄል አዋጁ የይለፍ ደብዳቤ ስንቅን አዘጋጁ ይህ ዓለም ጠፊ ነው በሀብት አትመኩ ብሏል አምላካችን ተስፋችሁን እንኩ ስለ ቸርነትህ አዝ ዘማቾ ሦርታም ኔፖ ሦመጎ ፉቻም ፉርምሳጎያ ሦመጎሃጋ ማነው የገመተው ከዛሬ መድረስን ልብሱ ሳይነዳ በአሳቱ ወላፈን ባህሩን አሻግሮ ማዕበል አቁሞ አርሱ ያውቅልናል ለመጪው ቀን ደግሞ ሃሌ ሃሌ ሉያ መስዋዕት እናቅርብ ጌታ ይገልጋል የተሰበረ ልብ ከርስቶስ ከሌለው ፍቅር ላይኖረው ሰላም ሰላም ይላል ፍጥረታዊው ሰው ሰላም ሰላም ይላል የዘመኑ ሰው የኢየሱስ ነገር ለሚጠፉት ሁሉ የመስቀሉ ነገር ለሚጠፉት ሁሉ ሞኝነት መስሏቸው ከህደት ተሞሉ የስንፍና አመል እያናወዛቸው መጾም መጸለዩ ይጎዳናል ብለው አምላከን ቢከዱ ፍቅርን ነፈጋቸው በህይወቴ ይወራ ሪፖሪ ድዕ ቦሟሰኝለጳሪ ዕወጋ ማመሠሪ ሕይወቴ ቢመራ ጌታ በቃልህ ጣፋጭ ይሆን ነበር ቢያድሰኝ ፍቅርህ ያንተ ፀጋ ጌታ ስለበዛልኝ ጨለማው ተገፎ ብርሃንህ መራኝ ወዴት እሄዳለሁ የአጅህ ጥበብ ሆፔ ፍቅርህ አያደሰኝ ሞተህልኝ ድፔ ምን አይነት መውደድ ነው አንተ ለእኔ ያለህ ምን ይከፈለዋል ለፍፁሙ ፍቅርህ ምን አይነት መውደድ ነው አንተ ለእኔ ያለህ ምን ይከፈለዋል ለፍፁሙ ፍቅርህ ደጅህ ላይ ተጥዬ ደጅህ ላይ ልሙት ቃልህን ልጠብቅ በፍፁም ፍርሃት መጾሙን ይጾማል መጸሙን ይጾማል ሁሉም የአዳም ልጅ የጊዜውን መድረስ የሚያውቅ የለም እንጂ ሾ ይደርሳል ሰዓቱ ታያ ፊሳ የተሰቀለውን ሥራው ሳልበላ ሾ ድጓ ጾመ ድጓ ተሰቅሎ ከቤቴ አወይ አለማወቅ ሳልማር መቅረቴ ሾ ደግሜ ደግሜ ረቹፊፉ አድኅነኒ ሣልል አትጥራኝ በከንቱ እኔስ እሄዳለሁ አጣቢ ፍለጋ በጣም አድፎብኛል የለበስኩት ሥጋ ዳዊት እንዴት ይሙት ፆሦዎወፇው የሚመጣውን ሁሉ በገና የሚያውቀው ሾ ዐርብ ረብዕን ገደፍኩ በሥጋ በአዋዜ እንዲህ ለሚደርሰው ለማይቆየው ጊዜ ከሥጋው ሳልበላ ሃዉፀዕፌ ደመን ማን ይችለው ይሆን የላይ ቤት ረሃቡን ከንብረቴ ሁሉ አልጋዬ ነው ሀብቴ አድርሶኝ ይመጣል ከዘላለም ቤቴ ያ ብልህ ነው ስትሉኝ ቋይም ምኝራ በራሴ ላይ ሆኖ አላውቀውም ሞቴን ሆ መማሩንስ ዳዊት ተምሬ ነበረ ከአምላኪየ ሳልደርስ ልቤ ሰንፎ ቀረ ሾ እንኳን ነአኩተከ ቋፅመዳም ሦፇኗረ ዳዊት እንዴት ተማርከ እባከህ ንገረኝ ኛ የኛ ጌታ ያታ ሯመሮን ታሆሥድያሃ ምታኃሪይ ይጎ ጠዋት ለምልማ ማታ ጠፋች የሰው ህሊና አያባባች ዓለም ምኗ ነው የጣፈጠን እያሳሳቀ የወሰደን ዛሬ አለች ሲሏት ትጠፋለች ከነተንኮሏ ዓለም ሟች ነች አሾህ በቅሎባት እሾህ ሆኖ በመተላለፍ ሰው ሊያልቅ ነው ከእኛ ጋራ ያለው ኃያል ነው በሥጋዊ ዓይን ባናየው የጦሯ ብዛት መች አድኗት ዓለምን ትምከህት ተዋህዷት እንደ ሰው ጥበብ ጥበበኛ እንደ ሰው ንብረት ወደረኛ አንደ ዓለም ጉልበት ጉልበተኛ በአምላከ ፊት ሲታይ ሕመምተኛ ለእኔስ ልዩ ነሸ ሪሪጎ ሐደ ሦዶሦሮያጋግ ማርም ሪሪጎ ሐደ ኦዶ ለመረሃ ፈቋ ፖ ፖሥጋና ሮሃታም ልቤ ሲያበቅል የኃጢአት አረም ውስጤ ሲሸፍት አልተወችቸኝም ከቤተ መቅደስ እጄን ዘርግታ ትጠራኛለች የኔ መከታ የሆዴን ሀዘን የለቤን ምሥጢር እነግርሻለሁ አንድም ሳይቀር የምትሽሸጊ የሕዝብን ኃጢአት ለእኔስ ልዩ ነሸ ድንግል አዛኝት ጣዕሙ ልዩ ነው ከእርሷ ጋር መኖር ድንግል ይፔ መቼም አላፍር ወደ ጽድቅ ሕይወት ትወስደኛለች ድንግል ማርያም ለኔ እናቴኮ ነች በሀዘን ስሰበር ማንን እጠራለሁ ውስጤ ሲደማ ለማን አነግራለሁ ከኃጢአት እድፍ ንፁህ መሆኛዬ አንቺ ነሽ ድንግል የኔስ መጽናኛዬ የኃጢአት ቁስል ያለአንቺ አይጠግም ልጅሽ ሳይፈቅድ በህይወት አይኖርም ከልጅሽ ሌላ መድህን የለኝም ከፀሎት በቀር ፍፁም አልድንም ጽኑ ከርስቲያኖች ፅኑ ከርስቲያኖች ልናችን አይውደቅ የእግዚአብሔርን እቃ ጦሩን እንታጠቅ ማዕበሉን አይቶ ልባችን አይፍራ ታማኙ ጌታችን አለ ከእኛ ጋራ ሰማዕታት ልጆቿ የዓለም ጣዕም ንቀው ያላውያን ዛቻ ፈተናውን አልፈው ርሃቡን ስደቱን መከራን ታግሰው ለዚህ አድርሰዋታል ተዋሕዶን ጠብቀው።