Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መመ መመ ያጅ መሠረታችን ምንድን ነው። መልካም ሰዎች ስለሆኑ ምንም ከፉ ነገር አያደርጉብህም ነገር ግን አያደርገውም ይህን አወቅ የትም ብትኖር እና የትም ብትሄድ ሰሚቦቶ ተከፍሦውጳሷ ሰማያት አንዲከፈቱልህ መጸለይ ማንበብ እና መስጠት አያስፈልግህም የምትጸልየው የምታነበው አና የምትሰጠው ሰማያት ስለተከፈቱልህ ነው። አንዴት ያለ ትልቅ ልዩነት ነው። ዐለቱ ኢየሱስ በመስቀሉ ላይ ሲመታ የሕይወት ወንዝ አና በረከቶች መፍሰስ ጀመሩ እግዚአብሔር ውሃውን እንደከፈተውና መከፈቻና መዝጊያው እንደተወገደ አድርጌ ማሰብ አወዳለሁ ማለትም ወንዙ በፍጹም አይዘጋም ማለት ነው።ምንም እንኳ ይህን ያደረገው በተሳሳተ መንገድ ቢሆንም አግዚአብሔር ሕዝቡ ውሃ ያገኝ ዘንድ ከዐለቱ ውስጥ ወንዝ እንዲፈስ አደረገ ይህ የምን ተምሳሌት ነው። አርሱ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሠራው ሥራ ለሁሉም የሚበቃ ሙሉ እና ፍጹም ነው። አሁን ጊዜው ኢየሱስ ከርስቶስ በሚባል መሠረት ላይ በሁለት አግሮቻችን የምንቆምበት አና ሙሉ መታመናችንን በእርሱ ብቻ የምናደርግበት ነው።ክብላክኩክርዐዐ ዐሄ በርሮ በሕክአዓፀፀርዘዐበርፎዐዉቆከዐነጋርንዐከከቪ በር ርር ህሃ ከሣ ር ክዐበ ርቋከ ርዐክበሮርርሰ ዐ ዐከከ ከ ሁሼፎዐጩበፎጁዉበ ዕርዩርክ ጸርርርሮር ህሃ የግር ማዕታወቫሥቻ ዲርቁኣመር እዐነገከ ከር ኮሀዐዚ በዐ እብ ክቧ ር ርዐከ።
ፒጅፒጅ አዬ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ የተሻለ ኪዳን መካከለኛ እንደሆነ በግልጥ ይናገራል ሥጮ« ኪዳን የተመሠረተው በተሻለ ተስፋ ላይ ነው ደግሞም ትንሽ ብቻ የተሻለ አይደለም የአዲስ ኪዳን አገልግሎት ከአሮጌው ኪዳን አገልግሎት ጋር ሲነጻጸር በከብር እጅግ የከበረ አንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋስለ ሆነ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በሚመጡ ዘመናትም በከርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ ከእርሱ ጋር አስነሣን ይህ ለአንተ ነው የአርሱ የተትረፈረፈ ጸጋ እና መልካምነት ዒላማ አንተ ነህ ለዓለም አንድናካፍል በእግዚአብሔር የተሰጠን የከርስቶስ ወንጌል ይህ ነው ለሰው ልጆች ሁሉ የሆነ የምሥራች ታላቅ ደስታ አዳኙ መጥቷል። መጽሐፍ ከዚህ በተጨማሪ የተፈጸመውን የከርስቶስ ሥራ በተመለከተ እግዚአብሐር ጣላቸው መገስጥ የነሳ ሕይወታቸውና አገልግሎታቸው ሙሉ በሙሉ የተለወጠ መቆርሮም » ኤ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ውስጥ ሁሉ ራሱን ሲገልጥ ልባቸው በውስጣቸው ይቃጠል እንደነበረ ሰዎች መስከረዋል እየተመለከትን ስንሄድ ያንኑ ዓይነት ተዓምር እንዲሆን ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት መማሪያ ከፍሎች እና በአመራር ኪውን ማዕረግ ወይም ዜግነት ብቻ በመመልከት ማመን እንደሴለባቸው እነግራቸዋለሁ ይህን መጽሐፍም በተመለከተ እንዲሁ ነው የተጻፈው ነገር አንደ እግዚአብሔር ቃል መሆኑን እናረጋግጥ ስለዚህ የመጽሐፍ ቅዱስን ጥቅሶች በተመለከተ ሃቀኛ ጥያቄዎችን መጠየቅ የተለመደ እና ሊበረታታ የሚገባው ነው የትም አገር ይሁን የትኛውም አኅጉር አንድ ዓይነት ጥያቄዎች እንደሚጠየቁ ደርሼበታለሁ ይሁን እንጂ በአብዛኛው ሙሉዉን ሴሚናር ያልተካፈሉ ሰዎች የቀረበውን ጭብጥ ሙሉዉን ባለመስማታቸው የዚያውኑ ያሀል ትምህርቶቹን በተሳሳተ መልኩ ሲረዱ ተመልከቼአለሁ የዚህ መጽሐፍ ዋነኛ ዓላማ ትልቁን ስዕል ለማሳየት መሞከርና የተመረጡትን ርዕሶች በአንድ መጽሐፍ ውስጥ መሸፈን ነው አብዛኛውን ጊዜ ሴሚናሮች ላይ ሰዎች አንድን እውነት የሰባ ጸሎቴ ይህ መጽሐፍ በተጻፈበት ቅደም ተከተል መሠረት ከመጀመሪያው ገጽ ጀምረህ እስከመጨረሻው ገጽ ድረሰ ሙሉዉን አንድታነበው ሲሆን ምናልባት የመጀመሪያውን ከፍል በማንበብ ላይ እያለህ ጥያቄዎች ቢመጡ በመጽሐፉ መጨረሻ ላይ ይመለሳሉ የአመራር ሴማናር ስሰጥ ልከ አንዲሁ የመጀመሪያው ዕለት ብዙ ጥያቄዎች ይነሳሉ እኔም መልሶቹ በመጨረሻው ከፍለ ጊዜ አንደሚገሰጡ በእግዚአብሔር እታመናለሁ በአግዚአብሔር እርዳታ በዓለም ዙሪያ ብዙ አማኞችንና አገልጋዮችን እኔንም ጭምር የረዱ ትምህርቶችን መርጩአለሁ ትምህርቶቹን በመጽሐፍ መልከ ማቅረቤ ብዙ ሰዎች ይበልጥ ይረዳ ያበረታታ እና ያጠነከር ዘንድ ጸሎቴ ነው አ ያሓሻላውን ጴዳንመዊር ቆርቋበከከፎፀ ሀሃ ር ጸ ርቧበከፎ ከፍፀ መሠሯጄታፇን ምንድን ነውያ የ ሪ ሪ ራስ ጽድቅ ወይስ የአግዚአብሔር ጽድቅ ምርጫው ያንተ ነው። ብሉይ ኪዳን ሌላ መሠረት አለው በዚያ ኪዳን ውስጥ የአግዚአብሔር በረከቶች በሰዎች ላይ ሲመጡ የሚሉት የሙሴን ሕጎች በሙሉ በፍጹም ሲታዘዙ እንደሆነ ተነግሯል አሥርቱ ትዕዛዛት በተሰጡበት በዚያው ቅጽበት መሥዋዕቶችን በተመለከተ መመሪያዎች መሰጠታቸውን ማየት አስገራሚ ነው ይህ የሆነበት ምከንያት ማንም ሰው በራሱ ሕጉን ሙሉ በሙሉ መጠበቅ እንደማይችል እግዚአብሔር ከመጀመሪያው አንስቶ ያውቅ ስለነበር ነው እናም ደግሞ ያለ መሥዋዕት ሁሉም በአርግማን ስር ይሆኑ ነበር ሥጎዕ መድረኮም ሴላው አሮጌውን ኪዳን ልንገልፅ የምንችልበት መንገድ መሠረትን እና መድረከን በራስሥራ እና በራስጥረት እንደመገንባት ነው መድረኩ ተሠርቶ የሆነ ደረጃ ላይ ሲደርስመድረኩላይ ቆመን ጌታ ሆይ በራሴ ምክንያት ባርከኝ ባዘዝኸው መሠረት ፍጹም መልካም በምሆን ሁሉን ሙሉ በሙሉ ፈጽሜአለሁ አንደማለት ነው በዚህ ባለንበት ዘመን ሰዎች አንዲህ ሺክ ሸብ ው ይሁን እንጂ በዚህ አባባል ውስጥ አንዳች ትክከል ያልሆነ ነር ለ ይሰማናል ይህ የሆነበት ምከንያት በአዲስ ኪዳን ውስጥ ሊላ አለን አርሱም ዋይም በሆነ ዘፍ ኢየሱስ ነው በሆነ ሕይወቱ ሊላ መሠረት የመሠረተ ሴላ መድረከ የገነባ ከርስቶስ ይህ ሁለተኛው መድረከ ሙሉ በሙሉ ፍጹም የሆነ እና መሰነጣጦች የሌለበት ነው። ኪዳፃመኖር ርቋበከፀፀ ሀሃ ር ጸከ ርቧበከፎ ብዜ የሚጎድል ነገር ያለ ይመስላል አንዳንዶቹ ቀናት ታላቅ እና በእውነት ጥሩ ስሜት እንዲሰማኝ ያደርጋሉ ነገር ግን ያ ስሜት ዘለቄታ አይኖረውም ትናንሸ ነገሮች መልሰው ወደ ራስን መኮነን እና መልካም አድራጊ ለመምሰል አንድሞከር ጫና ያሳድሩብኛል አንዳንድ ትምህርቶች እንኳ እንድረበሽ እና በአማኝነትና በአገልጋይነት አስከመጨረሻው መዝለቅ አንደማልቸል ፍርሃት እንዲያድርብኝ ያደርጋሉ እግዚአብሔር እንዲቀበለን እንዲወደን እንዲባርከን እና እንዲጠቀምብን ለማድረግ በሥራችን ለማሳየት አንድንጥር ጫና የሚፈጥርብንን ሕይወት መኖር ከባድ ነው ጌታን አወዳለሁ አርሱም በጥልቀት አንደሚወደኝ አውቃለሁ በዚያ ላይ አንዳች ጥያቄ የለም እንዲያውም በቤተ ከርስቲያን አገልግሎት ጊዜም ሆነ በቤቴ ውስጥ ብቻዬን ሆፔ ደግሜ ደጋግሜ ሕልውናውን አለማመዳለሁ ሆኖም ግን የእግዚአብሔር ፍቅር በሁኔታዎች ላይ የተመሠረተ እንደሆን አድርጌ አስብ አንደነበር ተረድቼአለሁ የአግዚአብሔር ፍቅር ፈጽሞ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ አንደሆን በእርግጥ የተረዳሁ እና ያመንሁ ዕለት በሕይወቴ ላይ እንዴት ያለ ለውጥ ሆነ ፍርሃት አና በሥራ ተቀባይነት ለማግኘት የመጣር ጫና ተወገዱና ፍጹም የሆነ ደህንነት በልቤ ውስጥ ተመሠረተ በዚያን ወቅት በፊሊፒንስ ውስጥ ሚስዮናዊት ነበርሁ እናም ለእረፍት ወደ ኖርዌይ ስጓዝ ብዙ ጓደኞቼ ምን ሆነሻል ሲሉ ጠየቁኝ አብዛኞቹ ወዳጆቼ ለውጡን እና ደሀንነቴን አስተዋሉ ከሁሉም በላይ ደግሞ እኔ ራሴ በደንብ አስተውዬዋለሁ የእኔ ምስከርነት በዚሁ መጽሐፍ ውስጥ ወደ ኋላ አመለስበታለሁ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ጽድቅ በሥራ ያልሆነ ሞገስ እና በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ ፍቅርን መረዳት እና ማመን እግዚአብሔር በሕይወቴ ላይ ላመጣው ለውጥ ትራንስፎርሜሽን ታላቅ ሚና ተጫውቷል እናም ወደ አሮጌው አስተሳሰቤ እና ራሴ ላይ ወደ ማተኮር ተመልሼ አንዳልንሸራተትና አንዳልመለስ ታማኝ የሆነው መንፈስ ቅዱስ አነፒህን እውነቶች ማሳሰቡን ቀጥሏል ጽድቅን መረዳት በሕይወታችን ውስጥ የሚያስከትላቸውን የተወሰኑ ነገሮች እንመልከት ድድቆቀን መረዳቻ ዕበጴይወቻ ለ ድሟዌሥይጮድረጳሳ መጽሐፍ ቅዱስ በከርስቶስ ኢየሱስ በሕይወት እንደምንነግሥ እና የተትረፈረፈ ጸጋ እና የጽድቅ ስጦታን እንደተቀበልን ይናገራል በሕይወት መንገሥ ሁሉንም ነገር ያካትታል ከግል መድጅጫሇ መሠ። ት ሰላም ብርታት በራስ መተማመን እና ና ኩነኔ የሰዎችን ሐት ዎች ከሚደርስባቸው አስቸጋሪ ሁኔታዎች በስተጀርባ ያለው ከርስቲያናችን ውስጥ ለብዙ ሰዎች የማማከር አገልግሎት እነሂህ ሰዎች ያሉባቸው ችግሮች ጸድቅ መሆናቸውን የኃጢአት ሕሊና ድፍረት የሚገፍ ሲሆን ዛሬ ሰ ይኸው ነው አንዲት ወዳጄ በቤተ ትሰጣለችአርሷም ስትናገር አብዛኞቹ ካለመገንዘብ ጋር ተያያዥነት እንዳላቸው ትናገራለች እና ኩነኔን ስናስወግድ በሕይወታችን ላይ ከፍተኛ በጎ ተጽእኖ ይኖረዋል በአንድ የመሪዎች ሴሚናር የመጀመሪያ ከፍለ ጊዜ ላይ የተሰጠ ትምህርት ተሳታፊ ከነበሩ መጋቢዎች ውስጥ አንድ መጋቢ በዚያን ወቅት የነበረው እምነት እጅግ ተፈተነ እና ሴሚናሩን ማቋረጥ ፈለገ የዚያዉኑ ዕለት ወደ መጣበት ለመጓዝ ዝግጁ ሆነ ይሁን አንጂ የተወሰኑ አገለጋይ ወዳጆቹ አሥር ሰዓት ተጉዘህ መጥተሃልለ ስለዚህ ቀሪዎቹን ሴሚናር የሚሰጥባቸውን ቀናት እዚሁ ቆይ አሉት እናም አሺ ብሎቆየ ሲሚናሩ ካለቀ በኋላ ወደ መጣበት ከተማ ሲመለስ ፍጹም አዲስ ሰው ሆኖ ተመለሰ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ልጆቹ አዲስ አባት አገኘን ሲሉ አስተያየት ሰጡ ባለቤቱም አዲስ ባል አገኘሁ አለች በቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ በፈቃደኝነት የሚያገለግሉ ሰዎች አዲስ መሪ አገኘን አሉ ቀድሞ እንደነበረው አጅግ አከራሪ አልሆነባቸውም አናም አባላቶቹ አንኳ አዲስ መጋቢ አገኘን አሉ ከውጭ አገር የመጣ አገልጋይም ከጥቂት ወራት በኋላ ሲመጣ ምን ተ ተ ብ ለል ጠች የአባላት ቁጥር መጨመር ብቻ ሳይሆን የቤተ ከርስቲያኒቱ እአ ሆኘ አከከ ጫጨ ከሰማ በኋላ አንዲህ አለ በሦስት ቀን ሴሚናር ዓመት የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ቆይታ በኋላ ም በእርግጥ የኃጢአትን ሕሊና ዐ ያፉሻውጋሌዳ መረር ርቋከበይዐ ሼሃ ሂ በኃ ርጪበበፎ ሲሆን ይችላል እንዲህ ያለውን ትምህርት የሚያስተምር መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ሄዳቸሁ እንድትማሩ አኔ ራሴ ስፖንሰር እሆናችኋለሁ አላቸው የዚህ መጋቢ ተጨማሪ ምስከርነቶች በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ወደ ኋላ ላይ ይሰጣሉ በዚህ ዘመን ያሱ ቤተ ከርስቲያናት አብዛኛውን ጊዜ የሚያስተምሩን ድድይ ንደሚጸሳረሰንወደ ኃጢአታችን እና ድካማችን ጣታቸውን መቀሰር እና እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አለመቻላችንን ነው ይሁን እንጂ እንዴት ጽድቅ አንደተገኘ እና በከርስቶስ ኢየሱስ ማን። እስቲእነፒህን እና ሌሎች ጥያቄዎችንም ጭምር እንመልከት አብዛኛውን ጊዜ ስለ ጽድቅ ሳስተምር ተሳታፈዎች ጌታን ይወዱ እንደሆን አንድ እጃቸውን በግልጽ እንዲያወጡ እጠይቃለሁ እጃቸውን ቀጥ አድርገው ያወጣሉ ከዚያም ምን ያሀሉ ዳግም እንደተወለዱ አጠይቃለሁ ወዲያው በስፍራው ሁሉ እጆች ከፍ ብለው ይወጣሉ በመጨረሻም ምን ያህሎቻቸሁ ሙሉ በሙሉ ጻድቅ እና ቅዱስ ናችሁ ብዬ አጠይቃለሁ የዚህን ጊዜ ሁሉም ያቅማሙ እና አብዛኛውን ጊዜ ጥቂቶች ብቻ አጃቸውን ሲያነሱ እነርሱም ቢሆኑ ሙሉ በሙሉ ሳይሆን ግማሸ ድረስ ብቻ ነው የሚያወጡት የጽድቅ ትምህርት በዛሬዩቱ የከርስቶስ አካል ውስጥ አጅግ አስፈላጊ ነው ዲድቀ መሆን ማጎቅ ምጋ ማም ጳንድደሆነ ኅነጎሜን ማግኘቅ የተለያዩ የጽድቅ ፍችዎች አሉ አንደኛው ፍች በእግዚአብሔር ዘንድ ትከከለኛ አቋም ሌላኛው ፍች ደግሞ ልከ ኃጢአት ፈጽሞ እንዳልተፈጠረ በአብ ፊት የመቆም ችሎሉታ ሦስተኛው ፍች ተመሳሳይ ነው ያለ አንዳች የፍርሃት የጥፋተኝነት የሃፍረት ወይም የበታችነት ስሜት በአብ ፊት የመቆም ቸሉታ እነሂህ አያንዳንዳቸው ፍችዎች ጠንካራ አና ብዙ ትርጉም የያዙ ናቸው እስቲ የመጀመሪያው ፍች እናስበው በአግዚአብሔር ዘንድ ትከከለኛ አቋም ትልቅ የኃጢአት ሠሰፉ የጻድሶ ዓይኦዶቻ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሸከም ከተሸከምህ የዚያን ጊዜ ኃጢአት በአንተ እና ለአንዳንድ ሰዎች ሸከሙ እጅግ ስለሚከብዳቸው አንገታቸ በሙሉ ዓይናቸው አንኳ ለማየት ያቅማማሉ እገዲህ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚሸፍን የእግዚአብሔር በግ የዓለምን ኃጢአት እንዳያይ ሊሸፍን ነው ይሁን እንጂ አኛ ሸከም እና ሃፍረት ይሰማናል እንዲህ ነው የሆነው። ዘፍጥረት ተመልከት መጽሐፍ ውስጥ ሁሉ የአግዚአብሔርን መገኘት እና እንቅስቃሴ በተለያዩ አስከ መስቀሉ ሰዓት ድረስ ቅዱስ በታሪከ ኪዳኖች ውስጥ ያሳየናል የአንስሳት ደም ሁሌም አስፈላጊ ነበረ ነገር ግን በተለይ ደግሞ በሕግ ዘመን የደም መሥዋዕት እጅግ በርካታ በሆነ መጠን ይደረግ ነበረ ይሁን እንጂ ዕብራውያን ዐካ እንደሚል የአንስሳት ደም ኃጢአትን መሸፈን እንጂ ማሰወድአይችልም ነበረ በዕብራው ያን ላይ ከርስቶስ አንዲህ ብሏል እግዚአብሔር በእንስሳት መሥዋዕትና መባ ደስ አልተሰኘም አግዚአብሔር የዓለምን ኃጢአት ለዘላለም የሚያስወግደውን ላእድ መሥዋዕት ይናፍቅ ነበረ ከዚያም አንድ ቀን ፍጹም የሆነወ የአግዚአብሔር በግ ተወለደ እግዚአብሔር ጻድቅ አምላክከ ነው አናም ሁሉንም ነገር በትከከለኛ ማንገድ ማድረግ አለበት መጽሐፍ ቅዱስ ጽድቅ የዙፋኑ መሠረት እንደሆነ ይናገራል መዝጩ የኃጢአት ፍርድ መምጣት ነበረበት አግዚአብሔር ከታላቅ ምህረቱ እና ፍቅሩ የተነሳ አንዲያው ጥፋተኛውን ይቅር ማለት አልቻለም ደግሞም ፍጹም ጻድቅ የሆነውን ቦሻውጋ ዚዳን መናር ሃ ርኣበበዩ አስነስንመኮነን አልቻለም አሁን መፍትሔ ሊያበጅላቸው የሚገባ ሁለት ችግርች ነበሩት ጎጥሉ የሚያዴዲድቀና በዴዲድ ይ የሟፈርድ ሁለፉ ጳግሂላብሔር ያንድ ለሰዲቦረሥቻ ኖቻው ምሳሴ የእግዚአብሔር መፍትሔ የእኛን ኃጢአት እና የኃጢአት ተፈጥሮ ሁሉ በኢየሱስ ላይ ጣድረግ ነበረ ኃጢአት ያላወቀውን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው ከዚያም የኃጢአት ፍርድ እና ኩነኔ ሁሉ በኢየሱስ ላይ ወደቀ ይህ ለኢየሱስ ቀላል ሥራ ለሰኣገረም በጌቴሴማኒ የአትከልት ስፍራ ምን ሊሆን እንደሆን እያሰበ ኢየሱስ የደም ላብ አላበው። አግዚአብሔር ሁሌም ቅዱስ ነበረ ሁሌም ቅዱስ አምላክ እንደሆነ ይኖራል ለዚያ ነው መስቀሉ መፈጸም የነበረበት እግዚአብሔር ለኃጢአት ችግር በኢየሱስ በኩል ዘላቂ ዘላለማዊ መፍትሄ አዘጋጀ ከመስቀሉ በፊት በአሮጌው ኪዳን ውስጥ ዖዛ ታቦቱን በመንካቱ ምከንያት ወዲያው ተቀሰፈ ኛ ሳሙኤል ሊቀ ካህናቱም በዓመት አንድ ጊዜ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን በሚገባበት ጊዜ ራሱን በደንብ አድርጎ ካልቀደሰ እርሱም ይሞታል ይሁን እንጂ ዛሬ ይኸው ቅዱስ አምሳክ በእኔ እና በአንተ ውስጥ ይኖራል እኛም ይኸው አሁንም በሕይወት አለን። በኢየሱስ ስለ አለማመን ኃጢአት ኃጢአት ምልከቱን መሳት ነው እናም ኢየሱስን ሳናምን ስንቀር በከፍተኛ ደረጃ ሳትን ማለት ነው ኢየሱስ ያደረገልንን ሁሉ መቀበል የምንችለው እርሱን ስንቀበል ነው የሚዋጀን ኢየሱስ ነው እርሱ አዳኛችን ነው ታዳጊያችን እርሱ ነው ላደረግነው የትኛውም ኃጢአት ከሁለት ሺ ዓመት በፊት በመስቀል ላይ ቅጣቱን በመቀበል አርሱ ሥራውን ሁሉ ፈጽሞአል አግዚአብሔር አልተቆጣባችሁም እርሱ ያፈቅራችኋል አናም ወደ መንግሥተ ሰማያት የሚወስድ አስተማማኝ መንገድ አዘጋጅቶላችኋል በሴሚናሮች ላይ ሳስተምር ይህን ነጥብ ማብራሪያ በመጠቀም ማሳየት እወዳለሁ የመንፈስ ቅዱስን ሥራ ለማሳየት አንድ ሰው በማሳያነት እገዲወጣ ይደረጋል ይህን ሰው እንዲህ ስል በጥብቅ እነግረዋለሁ በማስተማር ላይ አያለሁ ወደ እያንዳንዱ የሴሚናር ተሳታፊ እየተዘዋርህ ወደ ጆሮአቸው ጠጋ ብለህ እንዲህ ስትል ሹከ በላቸው ኢየሱስ እውነት ነው ስለ ኢየሱስ እየተናገረች ያለችው ትከከል ነው የሚዋጀን እርሱ ነው እርሱ ዛሬም ሕያው ነው ከጥቂት ጊዜ በኋላ ተሳታፊዎች በሙሉ ከእኔ ይልቅ ይህን ወይም ይህችን ሴት ማየት ይጀምራሉ ሌሎቹ ሰዎች ምን አያለ ወይም እያለ ሹከ እንደተባለ ለማወቅ ይጓጓሉ አየህ ኢየሱስን ስንሰብከ መንፈስ ቅዱስ ለአድማጩ ሰው ልብ መልእከታችንን ያረጋግጣል ሙስሊም ይሁን ወይም ሂንዱ መንፈስ ቅዱስ እነርሱንም ያሳምናል ሆኖም ግን የምሰብከው ከምሥሁች ይልቅ ኩነኔን ቢሆንስ ለሰዎች የምነግራቸው እግዚአብሔር ተቆጥቶብሃል ኃጢአቶችህን በሙሉ ያያል እያንዳንዷን መዝግቧታል አናም እጅግ ተቆጥቶብሃለ አሁን መንፈስ ቅዱስ እንዴት ብሎ ነው ይህን መልእከት ሲያረጋግጥ የሚችለው። ይህ ቀን የድነታችሁ ቀን ይሁን እሁን የመልእከቱ ነጥብ ሁሉ ስለ ኢየሱስ ነው እንናገር ዘንድ በአግዚአብሔር የተሾምንበት ፅሥታምያጎ መሷለስቶቅ በጳግዚለብጤር ሦካታፖጓል እግዚአብሔር ኃጢአታችንን እየቆጠረብን አይደለም ይህን ቀደም ሲል ተወያይተንበታል በመስቀሉ ላይ ሁሉንም ኃጢአቶች በጥንቃቄ ቆጠረ ዛሬ ኃጢአትን መቁጠር ጨርሷል አሁን ሰዎች የተዘጋጀላቸውን የድነት ስጦታ ይቀበሉ ዘንድ በመርዳት ሥራ ተጠምዷል ከተወሰኑ ዓመታት በፊት አንድ ሰባኪ ስለ ሕይወት መጽሐፍ የተናገረውን እጅግ ከፍተኛ በሆነ ሁኔታ ሕይወቴን የባረኩ ጥቂት ዓረፍተ ነገሮችን ሰማሁ መጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች ኢየሱስን አንደ ግል አዳኛቸው አድርገው በተቀበሉበት ቅጽበት ስማቸው በሕይወት መዝገብ ይጻፋል የሚል ነገር በግልጽ አልተፃፈም ይሁን አንጂ በራእይ መጽሐፍ ውስጥ ስሞች ከሕይወት መዝገብ ጳንድደሚደመሰሱ የሚያሳይ ጥቅስ አለ ራእይ ምናልባት የሁሉም ሰዎች ስም ቀድሞውኑ ተጨምሮ ይሆናል አለ ወዲያውኑ ሐሜትን የተሞላ ማረጋገጫ በመንፈሴ ውስጥ ነበረ እስቲ ይህን አሳብ ጥቂት ጠጋ ብለን አንመልከት ስምህ ማን ነው። ኢየሱስ በብዙ አጋጣሚዎች ውስጥ ቃል አውጥቶ ብቻ ወይም በሌላ ዓይነት መንገድ ሰዎችን ሲፈውስ እናያለን እኔ እንደማምነው ቦታቫውን ኪዳንመናፔ ዓርቋበከከፎፀ ሀሃ ር ጸቋከባ ርቧበከፎ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ መገፋት ልነበረም ያስፈለገው ከብዙ ዘመን ግዚአብሔርና በአርሱ ዘንድ ኑ ውስጥ እያየው እንደነካው ብቻአ ህሰው የሥጋ ፈውስ ር መፈወስ አስፈልጓት ነበረ በአ ለት ኢየሱስ ጎንበስ ብሎ ዓይ ንዳለው ሊያረጋግጥ ታቆቀፃፖኦ አምናለሁ ደ መስቀሉ በመሄድ በዓለም ውስጥ ያለ ሰው ሁሉ አስኪሰማው ከፍ ባለ ድም ኢየሱስወ ፈቃደኛ ነኝ ብሷል እግዚአብሔር ጽድቅ በኢየሱስ በማመንቡ ልከ ዳግመኛ በተወለድንበት ቅጽበት የምንቀበለው ስጦታ ነው ዳግመኛ የተወለዱ ሰዎች ሁሉ ፐርሰንት ጻድቅ ናቸው ይህን በተመለከተ እስካሁን ብዙ ጥቅሶችን ተመልከተናል ይሁን አንጂ አሁን እንዲህ የሚል ጥያቄ ያስከትላል ዳግመኛ ከተወለድን በኋላ አንድን ኃጢአት ብንፈጽም ጽድቃችንን እንዲህ በተቀበልነው መልኩ በቀላሉ ልናጣው እንችላለን። ኢየሱስ ነው። በሆነው ነገር ሐቴት በማድረግ ጌታን ማመስገን ብቻ ነው የቻልነው የአግዚአብሔር ቃል ሕያውና ኃያል ነው ምንም ጸሎት አልተካሄደም የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር ብቻ ሰዎች የከርስቶስን ወንጌል ትምሀርት የመስማት ታላቅ ፍላጎት አላቸው የእርሱን ጽድቅ እና ኩነኔ የሌለበትን ታላቅ ስጦታ ልከ አሁን በዮሐንስ ላይ ያለ ታሪከ ትውስ አለኝ ጻፎች አና ፈሪሳውያን ልከ ዝሙት ዳግመኛ ክሦወቶ ሰበኋ ኃጢላለትን ማድረግ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ አልሰጣቸውም ይልቁን ስትፈጽም ይዘው ወ ላመጧት ሴት ስለ ሴትየዋ ግድ ይዘው ወደ ኢየሱስ ስላመጧ ማምጣት አዋረዷት ኢየሱሰ ኢየሱስ ሲያስተምር ለመስማት በተሰበሰቡ ሰዎች መሃል በ ቾው የሕግ ጉዳይ ነው ደግሞም ው ከሴትየዋ ይልቅ ግድ ያላቸው ከልባቸው ድንዳኔ የተነሳ አዘነ ከ ምከንያቱም አዲሱ ኪዳን ገና ኢየሱስን መፈተን ፈለጉ አሁን ይህ እውነተኛ ፈተና ነው ሴት ትወገር ረ አልጀመረም ነበረ እናም የሙሴ ሕግ ደግሞ እንደርሷ ያላፃ ሴት በድንጋይ ይላል እና ታዲያ የኢየሱስ ምላሽ ምን ነበረ። እንዲህ ሎ ሰዎች ካላችሁ ሕይወታቸሁን ሳታስተካከሉ አንዳች ታምራት አያለሁ ብላችሁ አትጠብቁ ትዕይንቱ መልካም ዜና አይደለም መጋቢው ስለ ጽድቅ እውነታዎች ቢያውቅ ኖሮ ሁኔታዎች እንዴት የተለዩ ሊሆን ይችል እንደነበር አስበው አስቲ ፊልሙን ወደኋላ እናጠንጥነውና ታሪኩ አንዴት ፈጽሞ የተለየ ውጤት ሊያስከትል ይችል እንደነበር እንመልከት አንድመጋቢ ከቤተሰቡጋር ወደ ቤተከርስቲያን በማምራትላይ ነበረሆኖም ግን በመንገድ ላይ እያሉ እርሱና ባለቤቱ ከባድ ንትርክ ውስጥ ገቡ አናም መጨረሻው እርስ በርሳቸው የእውነት መኳረፍ ሆነ መጋቢውም ከአፍታ በኋላ ቤተ ከርስቲያኑ ውስጥ እንደሚሰብከ ድንገት ትዝ አለው አመሰገነ ድምፁንም ወደ አብ ከፍ አድርጎ አመሰግንሃለሁ እግዚእብሔር ይህን ኃጢአት በመስቀሉ ላይ ስለወሰድህ ስለማትኮንነኝም ሆነ ይህን ኃጢለት ሰለማትይዝብኝ ዛሬም በቤተ ከርስቲያኒቱ ታምራቶች ስለሚሆኑ አብዝቼ አመሰግንሃለሁ ከዚያም በሚስቱ ላይ እንደተቆጣ የሚቆይበት ምከንያት ኢይኖርም ይልቁን ግን በትህትና ወደ እርሷ ዘወር ይልና ይቅርታ ይጠይቃትና አርቅ ያደርጋል ይህን ጊዜ ሚስትም በልጆቹ ላይ የምትቆጣበት ምከንያት አይኖርም መጋቢው ወደ ቤተ ከርስቲያኒቱ ሲደርስ ስለ ከርስቶስ ወንጌል ድንቅ የሆነ አዲስ መገለጥ ይቀበልና ጉባኤውን እንዲህ ይላል ወገኖች አብዛኞቻችሁ ትልቅአና አስጨናቂበሆነ ሁኔታ የሚያስፈልጓችቸሁ ነገሮች አንዳሉ አውቃለሁ በአርግጥ የእግዚአብሔርን ታምራት ማየት ያስፈልጋችኋል ሆኖም ግን አንዳንዶቻቸሁ ካደረጋችሁት ነገር የተነሳ የእግዚአብሔርን ቦፉሻውን ከዳመኖር ዓርቋበከፀፀ ሀሃ ር ጸጠ ርቋበከፎ እርዳታ የመቀበል ብቃት የለኝም የሚል ሰሜት ይኖራቸኋል ምናልባት ዛሬ ማለዳ ወደ ቤተ ከርስቲያን ስትመጡ ከባለቤታቸሁ ጋር ተጋጭታችኋል ወይም ወደ ቤተ ከርስቲያን ከመምጣታችሁ በፊት ለመጸለይ ጊዜ አልነበራችሁም ይሁን አንጂ ራሳችሁን ብቁ ማድረግ የሚጠበቅባችሁ እናንተ አይደላቸሁም ይልቁን ኢየሱስ ብቁ አድርጓችኋል መቼም ልትረዱት ከምትቸሉት በላይ ይወዳችኋል ስለዚህ በርታ በሉ በጎዳርታ አመኑና ታምራታችሁን ዛሬ ተቀበሉ የጽድቅአገልግሎት ከኩነኔ አገልግሎት ብርጳናሐማፎ ፍረ ዲጅግዳጳዝዶይበልጣል ወኛቆሮንቶሰዝ ርከበፎዐ ከሃ በ ርጪበከፎ ር«በበ «ሀ ሁሉምአገሮች እግዚአብሔር አንድ ዓይነት ነው ሰዎች አንድ ዓይነት ናቸው ሲይጣንም አንድ ዓይነት ነው በእርግጥ ይህ አባባል የታወቀ አባባል ነው የትኛውም ዓይነት ተግዳሮት ይኑር ከሁኔታዎች ሁሉ በላይ እግዚአብሔር አሁንም እግዚአብሔር ነው ኢየሱስ አምስት እንጀራ እና ሁለት ዓሣ አንስቶ በመባረከ ከአምስት ሺህ በላይ ሰዎችን መገበ አርሱ የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ እና የእኛም አምላከ ነው ታምራት አድራጊ አምላከ። ደህና እንደሁኔታው ነው በአንዳንድ ሁኔታዎች አንድ ሳምንት ወይም አንድ ቀን ወይም አንድ ሰዓት ወይም ጥቂት ደቂቃዎች ይበታ ይሆናል ከሁሉ የሚሻለው ከተፈጸመው የኢየሱስ ከርስቶስ ሥራ ላይ በፍጹም ትኩረታችንን አንጣ የሦሻለሐውን ኪዳን መር ቆርልፅበከፎፀ ሀሃ ር ጸ ርቧበከፎ ሁን ከአገር ወደ አገር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን በተመለከተ ብዙ ጥያቄዎች የሚነሱበት ነጥብ ላይ ደርሰናል ቀደም ሲል የድነት እና የአዲስ ሕይወት ብቸኛ መሠረት ኢየሱስ መሆኑን መሠረት ጥሰናል ይሁን አንጂ አሁን አንዳንድ ትላልቅ ጥያቄዎች ይመጣሉ ድነታችንን ለመጠበቅስ መሠረቶቹ ምንድናቸው። ወረቀቶች አስከሪቢቶዎች እና የውሃ ጠርሙሶች ሁሉ ይሳባሉ አይደለም አንደዚያ አይደለም ከማግኔቱ ጋር አንድ ዓይነት የሆነ ነገር ብቻ ነው የሚሳበውልከ እንደዚያው ኢየሱስ ተመልሶ ሲመጣ የእርሱ ሕይወት በውስጣቸው ያለ ሰዎች ሁሉ ወዲያውኑ በሰማይ ሊገናኙት ይነጠቃሉ ይህ ከመሆኑ ከአንድ ሰዓት በፊት የፈጸሙትን ኃጢአት አስታውሰው ይቅርታ ጠይቀዋል ወይ የሚልም ሆነ ምን ያህል መልካም ነበሩ የሚል ጥያቄ የለም የእርሱ ሕይወት በውስጣቸው ያለ ሁሉ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም ለመኖር ይነጠቃሉ የእርሱ ለመሆናችን ዋስትናችን እግዚአብሔር በውስጣችን ያስቀመጠው መንፈስ ቅዱስ ነው ኛ ቆሮንቶስ ኤፌሶን ባ ድነታችን በእኛ የተከናወነ አይደለም ሙሉ በሙሉ የእርሱ የእግዚአብሔር የራሱ ሥራ ነው ለዚያ ነው ፍጹም ሥራ የሆነው ድኔታቻፖን ዖፖረጋቭ ኦው ምዖምፈክታፅ ታምይው ነውያ ኢየሱስ አይለዋወጥም የድነታቸንም ምክንያት እርሱ ነው ኢየሱስ ጽድቄ ነው እርሱ አሁንም ጻድቅ ስለሆነ እኔም ጻድቅ ነኝ አርሱ ተቀባይነት ስላገኘ እኔም ተቀባይነት አግቼአለሁ ግሂላ። መጭ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ክፍልስ ሥተን ሲም መፇጎፇሳሆፍፎም ርፅበበፎዐ ከሃ ር ቋከገ ርኃበበፎ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆኑ በርካታ ኪዳኖች አሉ ከአነርሱም ውስጥ ጥቂቶቹን አእንመለከታለንይሁን አንጂ መጽሐፍ ቅዱስ በተለይ ለሁለቱ ልዩ ትኩረት ይሰጣል አሮጌው ኪዳን የመጀመሪያው ኪዳን በመባልም የሚጠራው እና አዲሱ ኪዳን ሁለተኛው ኪዳን በመባልም የሚታወቀው ዲታ ሲዳጋሮው ፖደፖል ቦመጀመረዖው ኪዳን ለእስራኤል ሕዝብ የተሰጠው በሙሴ አማካይነት ነበር ይህም ኪዳን የተገነባው በአሥሩ ትእዛዛት እና በርካታ በሆኑ ሌሎች ትእዛዞች እና መመሪያዎች ላይ ነበር መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገር ይህ ኪዳን ሥራ ላይ የነበረው እስከ መስቀሉ ድረስ ነበር አዲሱ ኪዳን የጀመረው በመስቀሉ በትንሣኤው በእርገቱ እና በበዓለ ጎምሳ ሲሆን ይህ ኪዳን አስከ አሁን በሥራላይ ነውይህን እውነታ በመጽሐፍ ቅዱስ የተረጋገጠ መሆኑን ማየታችን በጣም አስፈላጊ ነው ለሥጋ ግጋ በሜጓ ፇዕፉ ቃሰ ያመሠረፖ ያሚቫ ቢያን ያግም መካአሐኛ ለደሟሆን በሂዖያልሰያ ጴሯቻግ ዖቦሟጳኋ ሃሰግጐፖ ለግኝዶላሷ። ሮሜ በዚህ ነጥብ ላይ መጽሐፍ ቅዱስ በጣም ግልጥ አንደሆነ ማየት በጣም አስፈላጊ ነው አሮጌው ኪዳን አብቅቷል ይህን ማየት ካልቻልን መሠረታችን የሁለቱ ኪዳኖች ቅልቅል ይሆናል እናም በመጽሐፍ ቅዱስ አተረጓጎማችን ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያመጣል በዚህ መጽሐፍ ከፍል ከሃ ውስጥ ይህን በጥልቀት አእንመለከታለን ነገር ግን በሚቀጥለው ምዕራፍ የተወሰኑ አስፈላጊ ሁኔታዎችን እንመለከታለን ወደ ገላትያ አእንመለስ የተወሰኑ ትርጉም መጽሐፍ ቅዱሶች ሰዚህ ጥቅስ የሰጡት አተረጓጎም ሰዎች ሁለቱንም ሕግን እና ጸጋን መስበከ አለብን ብለው እንዲያምኑ በማድረግ ዖፉሻሐውጋ ኪዳን መኖር ዓርቋበከከፀፀ ሀሃ ር ጸ ርቧበከፎ አሳስቷል ሰዎች ኃጢአተኝነታቸውን እንዲመለከቱ ሕግን መስበከ አለብን ይህ ደግሞ ወደ ከርስቶስ ያመጣቸዋል። አሁን የኃጢአትን ይቅርታ ለማግኘትም ሆነ ከአግዚአብሔርን በረከት ለማግኘት ተጨማሪ መሥኖዕቶችን ማቅረብ አያስፈልግም ፍጹም አዲስ የሆነ ኪዳን » ስፖሻታ ቅድመ ሁኔታዎች እና ስፖሻታ ተስፋዎች ጋር ጀምሯል የሚሠራውም ሙሉ በሙሉ በተለየ መንገድ ነው መጽሐፍ ቅዱስን በምናነብበት ጊዜ ይህን ማስታወስ በጣም አስፈላጊ ነው በዚያው ውስጥ ሁለቱም አዲሱ ኪዳን እና አሮጌው ኪዳን ተገልጸዋል ከአሮጌው ኪዳን ብዙ ልንማር እንቸላለን በተለይ የኢየሱስን ጥላ አና ስዕል ግን በአሮጌው ኪዳን ላጳንደማንናር ልናስታውስ ይገባል የዚህን ጥቂት ምሳሌዎች አንመልከት በአሮጌው ኪዳን ውስጥ አግዚአብሔር የሕዝቡን በደል አስከ ሦስትና አራት ትውልድ ድረስ እንኳ አንደማይረሳ ተጽፏል ከዚህ ጥቅስ በርካታ የዘር መርገም ትምህርቶች ወጥተዋል ይሁን አንጂ ስለዚሁ ጉዳይ ለደታኪዳን ምን እንደሚል ማወቅ አስፈላጊ ነው ዓመያቻውጋ ለምራምዋታና ኃጢላታፖውጋም ደፇሜ ለሰብምሪ ዕብራውያን ይሀኛውንምያጋኛውንም ወይሰ ይሀኛውወርም ያጋቸውን ው ጋኒፍ። ው በአሮጌው እና ኪዳን ደግሞ ኃጢአታቸውን ደግሞ አንደማያስብ ተጽፏል ይህ የሚያሳየ በአዲሱ ኪዳኖች መካከል ከፍተኛ ልዩነት እንዳለ ነው ዳዊት እንደ እግዚአብሔር ልብ የሆነ ሰው ነበር ከጻፋቸው ነገሮች አና ከሕይወቱ ብዙ ልንማር እንቸላለን ይሁን እንጂ እርሱ በነበረበት ኪዳን ውስጥ እየኖርን አንዳልሆነ ልናስታውስ ይገባል ዳዊት ከቤርሳቤ ጋር ኃጢአትን ፈጸመ ይህን ደግሞ ፈጽሞ ማድረግ አልነበረበትም በአሮጌውም ሆነ በአዲሱ ኪዳን ውስጥ ይህን ማድረግ ተገቢ አይደለም ሆኖም ግን ኃጢአቱን ለመሸፈን በሚያደርገው ጥረት እየባሰ ሄዶ የራሱ ወዳጅ እና ታማኝ ተዋጊ የሆነውን ባሏን እስከማስገደል ደረሰ እናም የዳዊት ኃጢአት ለልጁ ሞት ምክንያትሆነ ዛሬ ብዙዎቸ አንዳቸ ክፉ ነገር በአማኞች ወይም በልጆቻቸው ላይ ሲሆን እግዚአብሔር ለፈጸሙት ኃጢአት እየቀጣቸው እንደሆነ አድርገው ያስባሉ ይሁን እንጂ አንድ በጣም አስፈላጊ ጥያቄ ልንጠይቅ ይገባል ዩሏክኑዕ መሰፇሰ ምንም ሰዩኑፐም ለላሓመማምዖ ስለዚህም በእሮጌው ኪዳን ውሰጥ በነበሩ ሰዎች ላይ የሆነ ማንኛውም ነገር በአዲሱ ኪዳን ውስጥ ባሉም ሰዎች ላይ ይሆናል ማለት ነው። መልሱ አንድ ብቻ ነው የራሱ የአግዚአብሔር ልጅ በእኛ ምትከ መከራን በመቀበል ቅጣታችንን ተቀብሏል ዮሐንስ እንዲ ብሏል ፖምፖኃጋጢለትቶ ቦሚበነወግድ አላጳግሂለላብሴር ሰግ ዮሐንስ ከአሮጌው ኪዳን ልንማር እንቸላለን ግን በዚያ ዳጳንደማንኖር ማስታወስ አለብን ካልሆነ ግን መስቀሉ እጅግ የተቃለለበትን ወይም ይባስ ብሎ ፈጽሞ መስቀሉን የዘነጋ መልእከት ልንሰብከ እንቸላለን አንዲያ ሊሆን አይገባም ይልቁን መስቀሉን ወደ ትከከለኛ ስፍራው ከፍ እናድርግ መስቀሉ የእግዚአብሔር ፍቅር አና ጸጋ ለሰው ልጆች ሁሉ የተገለጸበት ነው ሁሉን ነገር በመለወጥ እና አዲስ ቅድመ ሁኔታዎችና የተሻሉ ተስፋዎች ያሉት ፍጹም አዲስ ጦሥጃቼውን ኪዳን መሯ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ት ኪዳን የተጀመረበት ነው እናም ምን አንደሆነ ታውቃለህ። ይህን በተመለከተ በዚህ የመጽሐፍ ከፍል ውስጥ ወደ ኋላ በጥልቀት እንመለከታለን በተጨማሪም በሕግ ስር አለመሆን ማለት ሕግ አልባ ሆንን ማለት አንዳልሆነ በጥንቃቄ እናጠናለን ደራዕ ድድቀ ዉይም ይላግሂለብፎ ጨረ ድድዎቀ ጎፅታሥሦለንፉ ል ቼ ራሥራንም ጴይደሐም አዲስ ኪዳን የራስ ጽድቅ እና የአግዚአብሔርን ጽድቅ በተመለከተ ከሁለት አንዱን እንጂ ሁለቱንም አንዳልሆነ በሚያሳዩ ጥቅሶች የተሞላ ነው ለምሳሌ ሮሜ ፊልጵስዩስ ጹ እና ሮሜ ን ተመልከት የራስ ጽድቅ በራሳችን ሥራዎች እና የአኗኗር ዘይቤ ላይ የተመሠረተ ሲሆን ይህ ጽድቅ ከፍና ዝቅ ሊል ይችላል የእግዚአብሔር ጽድቅ የተመሠረተው በኢየሱስ ሥራ እና የአኗኗር ዘይቤ ላይ የተመሠረተና ስለዚህም የማይዋዥቅ እና ፍጹም ፐርሰንት ነው ወንጌል የምሥራቹ ኢየሱስን አዳኛችን አድርገን በተቀበልንበት ቅጽበት የአግዚአብሔርን ጽድቅ የፉሻላውን ኪዳን መኖር እ ሕፈህለፊ ዕይ ላ በ አጨ ለ ክክክ ል አ ል ር ጓር ዓርቋበከከፀፀ ሀሃ ር ጸቋከ ርቋበከፎ ብሔር የሚያየን ብሔር ጽድቅ ፈጽሞ ው አእንዴት ያለ እውነታ ነው። ታሥታለዕቢፈረጸምድሪሰ ማቴዎስ አዎ ትከከል ነው ኢየሱስ ሕግን ሊያጠፋ አልመጣም ሆኖም ግን ቀሪውን ዓረፍተ ነገር ስናነብ ሙሉ ስዕሉን ማየት እንችላለን ፌይጠፉ ሳይሆን ቂረፈድምነው የመጣው ሕጉ ሁሉ እስኪፈጸም አንዲት ነጥብ ወይም ጭረት አንኳ በምንም ዓይነት አታልፍም ኢየሱስም ይህንኑ ነው በትከከል ያደረገውሕጉን ፈጸመ እናም አሁን ኢየሱስ ራሱ ወደ መንግሥተ ሰማይ እና ወደ እግዚአብሔር በረከት የሚወስድ አዲስ እና ሕያው መንገድ ሆነ ቦፉባውን ኪዳጋ መፃፒዢ ርልፅበከከፎፀ ሀሃ ር ጸከ ርቧበከፎ ሾ ኑ አንስሳ ሎስ ልዩ ቡ አውሮፓ ውስጥ አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ተማሪ በአንድ የእረፍት የተሠዋ ሰዓት ቀረበኝ ገና በትምህርቱ ሊስማማ አልቻለም ነበር እውነት ነው በጸጋው ፃስታወስ ብቻ እንደ ዳንን አስማማለሁ ነገር ግን ከዳንን በኋላ የቅድስና ሕይወት ይኖረን በሌሎች ዘንድ አንዲረዳን ሕጉ ያስፈልገናል ገና ሕጉ እንደሚያስፈልግና አለበዚያ ግን መመሪያ ልናፈቅር የሚሰጥ ፈጽሞ እንደሌለ ይሰማው ነበር መጀመሪያ ምንም መመሪያየለንም ማለት እውነት ዩሌለብን አይደለምየፍቅር ሕግ አለን ይህ ደግሞ ከፍተኛ ደረጃ ያለው ግን በተለየ መንገድ የሚሠራ ነው ሁለተኛ የሙሴ ሕግ ሊያድነን ካልቻለ አሁን ሊቀድሰን ይቸላል ብለን አንድናስብ ኣዞነታዊ የ ን ምንድነው ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ተስፋ እንደመቁረጥ አደረገኝ አና ለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ ተማሪ ገደዴንጋጭ እንዲህ አልሁት እንዴት የቅድስና ሕይወት መኖር አንደሚገባህ ለማወቅ ሕጉን መጠበቅ ከፈለግህ እኔ ችግር የለብኝም ቀጥልበት ሆኖም ግን አኔ ከሕጉ ቦፉሻ ነገር አለኝሹ ያ ቓ ትከከል ነው አሁን ኢየሱስ አዳኛችንም ቀዳሻችንም ሆኗል ጥቅሱ የሚናገረውን አሁንም ቾይ በጥንቃቄ ተመልከት ኒድ ልፉ ምንም ፍጹም ለደረምና ሰሂህሀም የምቅደከም የማቶጠፃቀምም ር ሰለሆነቻ የቀደመቻ ቀእሣጃ ተሸራሰቸ ወደ ለግሂለብሔርም የ ጋሻ የምንሃርብበቶ የሟሻሳ ሰፉ ዖለጳ። ስ ሐዩ ሃራ ዉደ ጽዮን ቀራረ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ በመኮነን ይህ ምን ዓይነት ሰው እንደሆነ ማወቅ ነበረበት አሉ በ የኢየሱስ ጉብኝት አይገባውም ነበር ምናልባትም ለብዙ ዘመናት ዘኬዎስን ኩነኑት ሆኖም ግን የብዙ ዓመታት ኩነኔ ዘኪዎስን በፍጹም አለወጠውም ነገር ግን የኢየሱስ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ ፍቅር እና ያልተገባ ጺጋ በነበረበት ምሳ ሰውየው ለእንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተለወጠ አርሱ ራሱ ትከከለኛ ባልሆነ መንገድ ገንዘባቸውን ለወሰደባቸው ሰዎች አራት እጥፍ ለመመለስ በራሱ ወሰነ ኢየሱስ ይህን አንዲያደርግ በፍጹም አልነገረውም በሁኔታዎች ላይ ያለተመሠረተውን ፍቅር እናእው በኃላ ከራሱ ልብ የመጣ ነበር እርግጥ እንዲህ ያለው ሲያደርጉ እንደነበረው ነተኛ ጸጋ ከቀመሰ የጸጋን ወንጌል መስበከ እና ማሳየት ኩነኔ ፈጽሞ ሊያከናውን የማ ይቸለውን የአግዚአብሔር ኃይል መግለጥ እና ብዙ ፍሬ ማፍራት ይቸችላል ሆኖም ግን ትከከለኛውን ነገር አስካላደረጉ ድረስ ሰዎችን ለመኩነን በቂ ምከንያት አለን ልንል እንቸላለን ያ አውነት ነው የሚሰሙ ጆሮዎች እና የሚያዩ ዓይኖች አስካሉን ድረስ ሰዎችን ለመኩነን ምከንያት ይኖረናል ኢየሱስም ምከንያት ነበረው ዘኬዎስን መኩነን ይቸል ነበር በዝሙት የተያዘችውን ሴት መኮነን ይችል ነበር ሆኖም ግን የአርሱ አገልግሎት መኩነን እንዳልሆነ አወቀ ኩነኔ የሚፈለጉትን ውጤቶች ማምጣት ፈጽሞ አይችልምና አርሱ ለመኩነን አልተላከም ለማዳን እና አውነተኛ ለውጥ ለማምጣት እንጂ አኛንም በተመለከተ እንዲሁ ነው አገ ልግሎታችን የኢየሱስ አንጂ የሙሴ አይደለም አገልግሎታችን የማስታረቅ እንጂ የኩነኔ አይደለም በሁለቱ መካከል ደግሞ አጅግ ግዙፍ ልዩነት አለ። የጽድቅ አገልግሎት ይበልጥ የከበረ ነው ወጣቱ ፈጽሞ ቤተ ከርስቲያን ለቆ አልሄደም በቋሚነት በመጽናት በጌታ ማደግ ጀመሪረ አየህ እግዚአብሔር አብ ኢየሱስ እና መንፈስ ቅዱስ ብዙ ስም አላቸው ለምሳሌ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አግዚአብሔር ከበቂ በላይ እና አብ ተብሎ ይጠራል ኢየሱስ ከብዙ በጥቂቱ አዳኝ ፈዋሽ የሰላም አለቃ እና መልካም አረኛ ተብሎ ይጠራል መንፈሰ ቅዱስ ደግሞ ጳራቅፈቷጦሰ በግሪከ ማለትም የሚያበረታ የሚያበረታታ ረዳት አብሮ የሚሆን መካሪ አና ስለ አኛ የሚናገር ተብሎ ይጠራሪለ ነገር ግን ማናቸውም ኡናኝወይም ከሳ ተብለው አልተጠሩምያ የጠላት ስም ነው እግዚአብሔር አብ ዳኛ እና ኢየሱስ ጠበቃ እንደሆነ እናውቃለን ሆኖም ግን እንዴት ያለ ጠበቃ ነው እንደምናውቀው በፍርድ ቤት ውስጥ ሁለት ዓይነት የሕግ ባለሙያዎች እንዳሉ እናውቃለን ተከላካይጠበቃዎች እና አቃቢ ሕጎች ኢየሱስ ተከላካያችንጠበቃችገ እንጂ ከሳሽ እንዳልሆነ ማስታወስ በጣም አስፈላጊ ነው ምከንያቱም ከኢየሱስ ወገን ልንሆን ይገባናል ምናልባት በምድር ላይ ያለ ፍርድ ቤት ሰውን ጥፋተኛ ብሎ ይበይንበት ይሆናል በሰማይ ያለው ፍርድ ቤት ግን ነፃ ብሎ ያሰናብተዋል ወደ ማረሚያ ቤቶች በመሄድ በአግዚአብሔር ዓይን ወንጀለኛ አንዳልሆኑ አንንገራቸው ምከንያቱም ኢየሱስ ዋጋ ከፍሎላቸዋል እና እግዚአብሔር አልተቆጣባቸውም በጥልቀት ይወዳቸዋል ዩደላሃለግሎት ሐውጥን ቦሦመሳስቱ ምጎክረኑዶቻ ከስብከቶቼ ግማሹን ወዲያ አሽቀንጥሬ መጣል ነበረብኝ እግዚአብሔርን ማታለል አትችልም የሚለውን ምርጥ ስብከቴን ጭምር አነሂህ ቃላት የተነገሩት ኖርዌያዊው መጋቢ ኦጌ አሌስጄር አንዴት አግዚአብሔር ከአሮጌው ኪዳን ሰባኪነት ወደ አዲስ ኩዳን አገልጋይነት እንደለወጣቸው ምስከርነታቸውን ሲሰጡ ነበር ከአሮጌው የፈደል ኑሮ ሰባኪነት ደ አዲሱ የመንፈስ ኑሮ ሰባኪነት ተለወጡ ይህ የመልእከት ለውጥ ብቻ አይደሶም የመልእከቱን ድባብ ጭምር እንጂ ፍላ የተሻሳውን ኪዳን መኖር ዓርቋበበዐ ከሃ ቼጠኩርበበፎርቦ ኦጌ አሌስጄር ሰብዙ ዓመታት የእኔ መጋቢ ናቸው በዚህ መጽሐፍ ውስጥም ጥቂት በታዎች ላይ ጠቅሼአቸዋለሁ አገልግሎት የጀመሩት ወጣት ወንጌላዊ በነበሩበት ወቅት ሲሆን በአገልግሎታቸው ብዙ ፈውቦችን ተለማምደዋል ጠንካራ በሆነ ሁኔታ ስለሚሰብኩ የነፍሳት ጥሪ በሚያደርጉበት ሰዓት ብዙ ሰዎች ወደፊት በመምጣት ምላሽ ይሰጡ ነበር በእነሂያ ዓመታት ወደፊት በመምጣት ጌታን የሚቀበሉ ሰዎች ብዛት ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ የሚያሳይ መሆኑን ስለሚያስቡ ብዙ ሰዎች ወደፊት አንዲመጡ ለማሳመን ጠንካራ ንግግር ይናገራሉ በአንድ ስብሰባ ወቅት ስለ እምነት ሲናገሩ በዚህ ቤተ ከርስቲያን ውስጥ ተአምራቶች የማይሆኑት እምነት ስለሌላችሁ ነው በማለት ተናየሩ ኢየሱስ አንኳ ሰዎቹ እምነት ስላልነበራቸው በናዝሬት ተአምራትን ሲያደርግ አልቻለም ከስብሰባው በኋላ ሰዎች መጥተው እጅ በመንሳት ስለ ኃይለኛ መልእከታቸው አመሰገኗቸው አሁን ችግራቸውን ተረዱ ማለት ነው። ለ»ዎቓማጋጫሜዎቻ ለሰባት ዓመታት ያህል በፊሊፒንስ ሚስዮናዊ ነበርሁ እነሂያ ዓመታት መልካም ነበሩ ነገር ግን የመጀመሪያው ዓመት በጣም ፈታኝ ነበር ለዚያም ምንአልባት የተለያዩ ምከንያቶች ሊኖሩ ይቸላሉ ግን አንዱ ምከንያት በዚያን ወቅት በአግዚአብሔር ዓይን ፍጹም ጻድቅመሆኔ አላውቅም ነበር በዚህን ጊዜ አግዚአብሔር የአርሱ ጸጋ በሕይወቴ ምን እንደሆነ ይገልጥልኝ ጀመር እነፒያም አውነታዎች ለዘላለም በሕይወቴ ውስጥ በጥልቀት ተተከሉ ስለዚህ ሰዎች ስለ እግዚአብሔር ጸጋ ትምህርቶች ተሸብረው ስሰማ ምናልባት ጸጋ በሕይወታቸው ያከናወነውን ነገር ሁሉ አልሰሙ ይሆናል ብዬ አስባለሁ የአግዚአብሔር ጸጋ አጅግ ግዙፍ ነው የኃጢአት ይቅርታ ብቻ ሳይሆን እጅግ የበዛ ነወ የአግዚአብሔርን ጸጋ ለመግለጽ የሦሻውን ኪዳን መኖር በ ርበከፀ ሀሃ ርልቋጠ ርጓበከፎ ሽ ተግባራዊ የሆነው መንገድ በሦስት አቅጣጫዎች መከፈል ነው የሚያድን ጸጋ የሚያቆም ጸጋ እና የአገልግሎት ጸጋ እነሂህን ሦስት አቅጣጫዎች በሰፊው አንመሰከታቸዋለን ያጄድድዳፖ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጥ መጽሐፍ ቅዱስ በራስ ጥረት እና በሕግ ሥራዎች አለመዳናችንን መናገሩን ለማስ ላይ ነው ዲደጋው ሰላምዕት ጴሌድኖዳምኃሳሷና ክዳናንሦ ፈልደሰሐምያ ማጋም ጋዲፀሪመካ ስሥሯ ዒይደሰም። ያም ማለት ያለህበት ተፈታታኝ ሁኔታዎች ደረጃ የቱንም ያህል ይሁን የአግዚአብሔር ጸጋ ከፈተናዎችህ ሰይ በሆነ መጠን ወደ አንተ ይመጣል ሁሌም ቢሆን በድል አድራጊነት እንወጣ ዘንድ ስሰድ ፅፀ የሆነ ጸጋ አለልን አሁን ከዚህ በላይ በሁለተኛ ቆሮንቶስ ውስጥ ያነበብነው ቃል የተጻፈው በጳውሎስ የሥጋ መውጊያ አውድ ውስጥ ነው ይህን በተመለከተ የተለያዩ አመለካከቶች አሉ አንዳንዶች በጳውሎስ ሥጋ ውስጥ ያለው መውጊያ የሚያረጋግጥልን የእግዚአብሔርን ፈውስ ሁሌ መጠበቅ እንደማንችል ነው ይላሉ አንዳንድ ጊዜ አልፈውስም ይላል ይላሉ አኔ አንዲያ አላምንም እግዚአብሔር ፈውስን በተመለከተ ያለውን ፈቃዱን ኢየሱስ በየስፍራው ሁሉ እየተዘዋወረ ሁሉንም ዓይነት በሽታዎች በፈወሰ እና በሽታዎችን ሁሉ በራሱ ሥጋ ተሸከሞ ወደ መስቀሉ በወሰደ ጊዜ ገልጾልናል ኢየሱስ ኃጢአታችንን ሁሉ አንዳስወገደ ልከ አንደዚያው በሽታዎቻችንን ሁሉ አስወግዷል ኢየሱስ ሁለት ዓይነት መከራዎችን ተቀብሏል አንደኛው ኢየሱስ ሰ ለኛና ዳም ወከሎ በሽታ ኩነኔ እና ርግማን የመሳሰሉትን መከራዎች በድጋሚ አንዳንቀበል የተቀበለው መከራ ነውሌላኛው ኢየሱስ ለእኛ ምሳሌ እንዲሆንልን የተቀበለው የመከራ ዓይነት ደግሞ ስደትና የመሳሰሉትን ነው ሁለተኛ ቆሮንቶስ እንደሚናገር ጳውሎስ የመታበይ ችግር ነበረበት ለዚያ ደግሞ ጺጋ አልተቀበለም ጳውሎስ እግዚአብሔር ይበልጥ ጸጋ አስከሰጠው ድረስ ይበልጥ ትሁት መሆን ነበረበት በኛ ጴጥሮስ መጽሐፍ ቅዱስ አንደሚናገር ጳውሎስ የተላከበት የሥጋ መወቲየያ ከሰይጣን የተላከ መልእከተኛ ነበር እናም አኔ የማምነው ይህ መልኦከተኛ የተላከው ላውሎስ በአገልግሎቱ ሊደርስበት ከሚችለው ታላቅ የአገልግሎት ፍፊያማነት ልከ ከመድረስ ለመከልከል ችግር ለመፍጠር ነው ስለዚህ ታሪከ የሚያስደስተኝ ነዢ ሰይጣን የፈለገው ቢያደርግ ጳውሎስን ሊገታ አለመቻሉ ነው። ሮሜ ሰ ሰ ፈቃዬ ለርካታውና ደሰታው ገበውሰጣቸሁ ጋፀፈን ኙሰበቶን ለና መሻትን በመፍጠረ መፈረሰሐግንም ሜድረግንም በላናንሦ የሜሠራ ቦራተሁ ዝርታኦ ሳይሆን ጳግሂላብሔር ነውና ፊልጵስዩስ አምፐፕሊፋይድ ትርጉም ቀደም ሲል አንደተገለጸው አብዛኛውን ጊዜ ሳስተምር ሰዎች የሚያነሱት ጥያቄ በእግዚአብሔር ጸጋ ላይ እጅግ ማተኮር እና አግዚአብሔር ኃጢአታችንን ሁሉ በኢየሱስ ይቅር ብሎናል የሚለው ነገር ላይ ማተኮር አደገኛ አይደለም ወይ ይህ ነገር ሰዎች ይበልጥ ኃጢአትን እንዲያደርጉ ዕድል አይሰጣቸውም ወይ የሚል ነው እንዲህ ያለው ጥያቄ በአብዛኛው የሚነሳው በሴሚናሮች መጀመሪያ ላይ የሙሉ ስዕሉን መሠረት ከመጣላችን በፊት ነው እንዲህ ያሉ ጥያቄዎች መነሳታቸውን አወደዋለሁ ምከንያቱም ሰዎች የተባለውን ነገር በደንብ አድምጠው ተገንዝበዋል ማለት ነው ሆኖም ግን ሴሚናሩ ሲቀጥል ያ በትከከል ወንጌል እንደሆነና ሰዎች በኃጢአት ላይ ከማተኮር አና በእስራት ውስጥ ከመሆን ጎሃአንዲሆኑ የሚረዳቸው የአግዚአብሔር ጸጋ እንደሆነ ሁላችንም እናያለን የጽድቅ አገልግሎት ከኩነኔ አገልግሎት አጅግ የተሻለ አና በብዙ ከብር ዘላቂ ፍሬዎች ያለው ነው በማስተምርበት ጊዜ አዘውትሬ የምጠቀምበትን አንድ ታሪከ አንድነግርሀ ፍቀድልኝ ታሪኩ ስለ አንድ ሞተር ቢስከለቱን በከፍተኛ ፍጥነት ሲያሽከረከር ተይዞ መንጃ ፈቃዱን ስለተነጠቀ ወጣት ነው ጥፋቱ ከፍተኛ ከመሆኑም የተነሳ ከአንድ ሳምንት ኡ ቤት መቅረብ ነበረበት ቀኑም በደረሰ ጊዜ ይህ ወጣት ፈርቶም ተቆጥቶም ነበር መንጓ ኮሻለውን ኪዳን መኖር ቆርቋፅበከፎፀ ሀሃ ር ጸቋከባ ርቧበከፎ ፌቃዱ ስለተወሰደበት ረጅም ርቀት በእግሩ መጓዝ ነበረበት በዚያም ቀን ደግሞ ኃይለኛ ዝናብ በመዝነብ ላይ ነበር ሁሉም ነገር ፊቱን አዙሮበት ነበር ይሁን እንጂ ቆንጀ መኪና የያዘ በዕድሜው ጠና ያለ ሰው በመንገዱ ሲያልፍ አገኘውና አሳፈረውይህ በዕድሜው የገፋ ሰው እጅግ ሰው ወዳድ ነበርና በጉዞአቸው ላይ ጥሩ ወዳጃሞች ሆኑ። ኛ ጢሞቴዎስ ሆኖምግን መጽሐፍ ቅዱስን አንዲተረጉም መፍቀድና ያለንበት ዘመን በኢየሱሰ ከርስቶስ ደም የተመሠረተው አዲሱ ኪዳን በፍጹም ከዕይታችን እንዳይሰወር ማድረግ አለብን መድሐፍ ምቅዬሰን ሐመዖሦርሄም የሟሚረቶ ለዳጠጤቃይ መመሪቦዎች አብዛኛዎቹ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶች ሔርሜንቲከስ መጽሐፈፍ ቅዱስን የመተርጎም መርሆች ቢያንስ አንድ ራሱን የቻለ ኮርስ አላቸው ይህ መጽሐፍ ሙሉዉን ጥናት አያካትትም ነገር ግን ከእነፒያ ጠቃሚ መርሆች ውስጥ የተመረጡትን ይመለከታል ከዚያም እነፒያውኑ መመሪያዎች በመጠቀም አንዳንድ የብሉይ ኪዳን እና የአዲስ ኪዳን ጥቅሶችን ለመተርጎም አንዲጠቅሙን አናደርጋለን ጥቂት አስፈላጊ መመሪያዎችን እነሆ ው መጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስን አንዲተረጉም ፍቀድ ሣኻ አውዱን አንብብ ሙሉዉንእና በዚያው ከፍል ውስጥ ያለውን ከፍል አንብብ ዣ ትርጉሙን ከጥቅሱ ውስጥ አንብብ እንጂ ወደ ጥቅሱ ውስጥ ትርጉም አታምጣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለ የተመረጠ ዓይነት አተረጓጎም ሁልጊዜ ተመሳሳይ ይሁን ለምሳሌ በመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያው ከፍል ውስጥ በግ የመዋጀት ምሳሌ ከሆነ በመጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻ ከፍል ውስጥም የመዋጀት ምሳሌ ይሁን እ ሪ አንድን አስተምህሮ ለመመስረት ሁለት ወይም ሦስት ምስከሮች ያስፈልጋሉ አንድ አስተምህሮ በአንድ ጥቅስ ላይ ሲመሠረት አይችልምን ዥዣ ጥቅሱ ለማን እና ስለየትኛው ዘመን እንደተጻፈ አጥና የላለግሂለብሔርንቃሰ በትከከሰ መከፈሰ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሁ የኢየሱስ የተፈጸመ ሥራ በሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ አተረጓጎም ላይ ያመጣውን ተጽዕኖ አስተውል በዚህ ጥናት ላይ በይበልጥ አንዲረዳን መጽሐፍ ቅዱስን በምንተረጉምበት ጊዜ ልንጠይቅ የሚገቡ አስፈላጊ የሆኑ አራት ጥያቄዎችን በጥልቀት አንመለከታለን ተናጋሪው ማነው። ሰላናንፉሦ የሚሠራለግሂለብሔር ዕውና ራልጵስዩስ የሳወንኢዳሃመር ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ፈፈ ጣኻ ላሉትም ሆነ ለራሳችን አንኳ ድነት በውስጣቸን ተቀምጧል አናም አሁን በዙሪያችን ይታይ ዘንድ እግዚአብሔር በውስጣችን በመሥራት ላይ ነው ሁለተኛ ከቁጥር ሰፋ ባለ መልኩ ስንመ ለከተው ደግሞ ምዕራፉ በአጠቃ ምን እየተናጋረ እንደሆነ ይበልጥ አጥርተን ጣየት እንችላለን ሲጅምር አገድ አሳብ ከ ር ዓይነት ፍቅር እንዲኖረን ቁ ምንም ነገር በራስ ወዳድነት መደረግ አንደሌለበት ር ሌሎች ከእኛ እንደሚሻሉ መቁጠር እንዳለብን ቁ የከርስቶስ የአገልጋይነት አሳብ አና ታዛዥነት በእኛ ውስጥ አንዲሆንቁ ይናገራል ከቁጥር እና በኋላ ያለው አውድ ሁሉን ነገር ያለ ማጉረምረም እና ያለ ጭቅጭቅ አንዲደረግ ቁ እና በዚህ ጠማማ ትውልድ መካከል የምናበራ ብርሃን መሆን እንደሚገባን ይናገራልቱ የከርስቶስ ሕይወት እና ዝንባሌ በአኛ ውስጥ እንዲታይ ለማድረግ ያለን ብቸኛ ተስፋ በእኛ ውስጥ ያለው ከርስቶስ ነው ፊሦመዛሃነ ያመሰፇተ በሬም ወይሰ ክመሰፆፉ በኋተዖ የእግዚአብሔር ቃል እየተናገረ ያለው ስለ አሮጌው ኪዳን ወይስ ስለ አዲሱ ኪዳን እንደሆነ በትክከል መተርጎም ፍጹም አስፈላጊ ነው ሁለቱም ኪዳኖች በዚያው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይገኛሱና እንዲያውም ትልቁን ከፍል የያዘው አሮጌው ኪዳን ነው ካልተጠነቀቅን ተገቢነታቸው ለአሮጌው ኪዳን የሆኑ ነገሮች ዛሬ ላለነው ለእኛ እንደሆኑ አድርገን ሰብከን እናርፈዋለን ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስን ስናነብ ይሀ ይሃነረው ሰመሰዖት ሰፊቅ መዉይሰ ስመጎፇተ ሰኋ ይጎውን መጋ ሥመኅስፇ ቃው ብለን ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባናል በእርግጥ የምንጠይቀው የተጻፈው ከመስቀሉ በፊት ነው ወይስ ከመስቀሉ በኋላ። መኖር ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ዳን አና ከመስቀሉ በኋላ ስላለው አዲሱ ኪዳን ሁለት ግልጽ ልዩነቶችን ከተ መጽሐፍ ቅዱስ እጅግ ግልጽ ነው የሚያስፈልገው ጥቅሶችን በዘፍጥረት ውስጥ በአግዚአብሔር የተመረጠ ሰው በሆነው በአብርሃም የተደረገውን ውብ ምልጃ አንመለከታለን አብርሃም ስለ ሰዶም ሕዝቦች መማለድ የጀመረው በከተማዋ ውስጥ አምሳ ጻድቅ ቢገኝ እግዚአብሔር ከተማዋን አንዲምር በመማጠን ነበር እግዚአብሔርም ተማጽኖውን ተቀበሰ ከዚያም አብርሃም አርባ አምስት አርባ ሰላሳ ሃያ አያለ በመቀጠል እስከ ለሥር ዲድቀ ቢገኝ ወደ ማለት ወረደ አሁንም ድረስ እግዚአብሔር ተስማማ ሆኖም ግን አብርሃም አዚያ ጋር አቆመ በሰዶም አሥር እንኳ ጻድቅ አንደሌለ አላወቀም ነበርና ነው አብርሃም ምልጃውን ቢቀጥል ኑሮ ምን ሊሆን ይቸል አንደነበር ማንም ሊያውቅ አይችልም ኢየሱስ ስለ እኛ በማለደ ጊዜ አሥር ላይ በማላቆሙ ደስ ይለኛል አንዲህ ልንለው እንችላለን በዚያ ስፍራ ጳድምጻድቅ ባይኖርም እንኳ እግዚአብሔር ሁሉንም ከተሞች እና አገሮች ይምር ዘንድ እግዚአብሔርን ጠየቀ ምከንያቱም ኢየሱስ ራሱ የዓለም ሁሉ ኃጢአት ማስተሰረያ ስለሆነ ነው። ጸሎት እና ምልጃ በአዲስ ኪዳን ውስጥ ትከከለኛ ስፍራ አላቸው በዓለም ዙሪያ ስለ ሰዎች እና አገሮች ለመጸለይ ጊዜያቸውን ለመሰዋት በመረጡ ሰዎች እየተካሄዱ ስላሉ በርካታ የጸሎት ኮንፍረንሶች አና ስብሰባዎች መስማት አንዴት ያለ ታላቅ ነገር ነው ነገር ግን ስንጸልይ በአሮጌው ኪዳን መሠረት ሳይሆን በአዲሱ ኪዳን መሠረት እንጸልይ አንዲህ ምሂርጎው የፉሦህረውያ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ የሆነ መመሪያ በምትጸልይበት ጊዜ መስቀሉ ያከናወነውን ች ሁለት እግሮቻችንን በተፈጸመው የኢየሱስ በመትከል የምንጸልያቸው ናቸው በማለት አጅግ በጣም ግጠኝነት ናውቃለን አናም በዚያው መሠረት እንቸላለን። ይህን ጊዜ የተነገረው ስለ አዲሱ ኪዳን ዘመን እንደሆነ ማየት አንቸላለን ምከንያቱም ጳውሎስ እና ሲላስ በግልጥ የሰጡት መልስ በኢየሱስ እመን ብለው ነው በአዲሱ ኪዳን ውስጥ ድነት ለማግኘት በኢየሱስ ማመን በቂ ነው ሰዎች ወደ አኛ በመምጣት እንዲህ ሲሉ ይጠይቃሉ ለመዳን ም ማድረግ አለብኝ። ኢየሱስ ሊቀ ካህናት ነው ኢየሱስ መሥዋዕቱ ነው በውስጣችን ያለው ኢየሱስ የከብር እና የለውጥ ተስፋ ነው ኢየሱስ ጥበባችን ነው ኢየሱስ ጽድቃችን ነው ኢየሱስ መንጻታችን እና መዋጀታችን ነው ኢየሱስ እምነታችን ነው ኢየሱስ አዲሱ መንገድ ነው ኢየሱስ አውነት አና የዘላለም ሕይወት ነው አግዚአብሔር አሁን በድንጋይ እና በወርቅ በተሠራ ሕንፃ ውስጥ አይኖርም ነገር ግን አርሱ የሚኖርባቸው መቅደሶች ሰዎች ናቸው እየተነጋገርን ያለነው ከአሮጌው ኪዳን ወደ አዲሱ ኪዳን የተደረጉ ቀኛለውጦችን ነው። አዲሱ ኪዳን ገና አልጀመረም ነበር ምክንያቱም ገና ሙ ኢየሱስ ደሙን አልሰጠም ነበር ምንም እንኳ አዲስ ኪዳን የተጻፈው ኢየሱስ ከተወለደበት ጊዜ ጀምሮ ቢሆንምአዲሱ ኪዳን ግን ከኢየሱስ ልደት አልጀመረም ን ን በላግሂለብሔር ሰጾሪቁ ት ድወዘጥጸ ሂደኦላና መፆ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ አራቱን ወንጌላት አንረዳ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ይረዳናል ስለዚህ ኢየሱስ ስለ አሮጌው ኪዳን ውስንነት አና ፍጻሜ አንዲሁም በቅርቡ ሊመጣ ስላለው አዲስ ኪዳን ሲያስተምር ማየት እንችላለን ፅዚየያ። በዚያፇ ቀን በሰሜ ተምናቻታያ ለኔምሰ ለናጥኦለብንጳንድሐምጋ ቦምቻታ ጴይደሁም ዯሐክ ለምሳሌ በማቴዎስ ውስጥ በሕግ ውስጥ ስላለ የራስ ጽድቅ ውስንነት ይናገራል ከዚያም ባሻገር አሮጌው ኪዳን ሊደረስበት የማይቻል መሆኑን ለሁሉም ለማሳየት ደረጃውን ከፍ አደረገው ማቴዎስ ውስጥ ደግሞ ሕግን በመጠበቅ ስለሚሆን ድነት ይናገራል እናም ወጣቱ ባለጠጋም ሊፈጽመው አልቻለም በዮሐንስ ወንጌል ከምዕራፍ አስከ ባሉት ምዕራፎች ውስጥ ኢየሱስ ስለ አዲሱ ኪዳን አና በዚያም ውስጥ ስላለው ሕይወት ይናገራል አካሄዱን ስንመለከት በሁለቱ ኪዳኖች መካከል ለመለየት ቀላል ይሆናል በግሌ አንደማምነው ዛሬም ድረስ ቤተ ከርስቲያናት አዲሱን ኪዳን ከአሮጌው ኪዳን ሕግን ከጸጋ የራስ ጽድቅን ከአግዚአብሔር ጽድቅ የራስ ጥረትን በከርስቶስ ውስጥ ከማረፍ ጋር የሚቀላቅሉበት ምከንያት ኢየሱስ የተናገራቸው ነገሮች በሙሉ ከአዲስ ኪዳን ጋር የተገናኘ አንደሆነ አድርገን ማመን ስለለመድን ነው ግን አንዲያ አይደለም አናም ሲሆን አይችልም ደዋርቦቶዮ ሥራ የመጀመሪያዋ ቤተ ከርስቲያን ዕድገት መግለጫ ተጽፎ የሚገኘው በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ ነው ደቀ መዛሙርቱ የአዲስ ኪዳንን አውነታ እንዲረዱ እና እንዲለማመዱ ብሎም የምሥራቹን ለሌሎች እንዲያካፍሉ መንፈስ ቅዱስ አንዴት እንደረዳቸው ማየት አንችላለን ሆኖም ግን ደቀ መዛሙርቱ ሙሉ በሙሉ ሊረዱት ጊዜ እንደወሰደባቸውም ማየት አንቸላለን ዞዖሳወን ኪዳን መናር ርልከከፀፀ ሀሃ ር ልቋከ ርቧበከፎ ለምሳሌ በሐዋርያትሥራዐ ውስጥ ጴጥሮስአሕዛብበአዲሱኪዳንውስጥመጨመራቸውን ዝና አልተረዳም ይህን ቀደም ብለን ተወያይተናል አስበው ጴጥሮስ ሰዎች በዳኑበት በበዓለ ኀምሳ ቀን ሰባኪ የነበረ ከዮሐንስ ጋር ሽባው ሲፈወስ አና ሌሎች ብዙዎች ሲፈወሱያየ ሰው ነበር ጴጥሮስ በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ውስጥ በነበረው ጸሎት እና ቤቱም ሲናወጥ በዚያ ነበር እንዲያም ሆኖ በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ነዐ ውስጥ አሕዛብ አዲሱ ኪዳን ውስጥ መጨመራቸውን ገና አልተረዳም ነበር ዋና ሰባኪ ቢሆንም እገኳ እግዚአብሔር ገና ብዙ ነገር ሊያሳየው ይገባ ነበር መማር ለሁላችንም ቢሆን መቼም የሚያልቅ አይምስልም ለምንድነው ለጴጥሮስ እና ለሌሎቹ ደቀ መዛሙርት አሕዛብም የመጨመራቸውን አውነታ መረዳት አስቸጋሪ የነበረው። የኦሻውን ቢዳን መርኖር ርጓቋበበፎዐ ሀሃ ር ሕበበ ርሕበከፎ ፔይ ይደምተክ ሃን ወያ ጩ ደም ሲል በአሮጌው እና በአዲሱ ኪዳን መካከል ያሉ ግዙፍ ልዩነቶችን ተወያይተናል በተጨማሪም ኢየሱስ ደሙን ከመስጠቱ በፊት አዲሱ ኪዳን እንዳልጀመረ ደምድመናል አናም ኢየሱስ ከሁለት ሺ ዓመታት በፊት በምድር ላይ ሲመላለስ አሮጌው ኪዳን ገና በሥራ ላይ ነበር በዚህ ምዕራፍ ውስጥ አራቱን ወንጌላት እንኳ እንዴት አድርገን በተፈጸመው የኢየሱስ ከርስቶስ ሥራ ብርሃን መተርጎም እንደሚገባን እንመለከታለን ስእና ዮሐንስ ወንጌል ውስጥ ማቴዎስ ማርቀስ ሉቃ ሱ ኪዳን ውስጥ ካሱ በርካታ እስቲ በመጀምሪያ አራቱን ወንጌላት ሮጌው ኪዳን እና በአዲ ያሉ ጥቅሶችን በምንተረጉምበት ጊዜ በአ ልዩነቶች ውስጥ አንዱን በመመስረት እንጀምር ጸገረከስዶቻ መዕፈሮፆቻ በአሮጌው ኪዳን ውስጥ ሕዝቡ ትዕዛዛቱን በሙ እንደሚመጡባቸውና አንደሚያገኗቸው ለሕዝቡ ነገረው ይህ የሚሆነው የእግዚአብሔርን ድምፅ ስለታዘዙ ነው ለንዲሀም ይሆሄሰ የላምጎህ ይላግሂለፎሴሌርን ቃሰ ብቅፅማ ዳሬም ይሃሃታሀን ሃለያጋ ታታ ብዳርግ ብጠብቆም ለምዛስሀ ለሃሂለዝሴረ ስምድርለሕሃያታታይ ሰፍ ክፉደደረግሄ። ቦሻውን ኪዳጋመኖርሮ ርፀከከፀፀ ሀሃ ር ጸቋከ ርቧበከፎ ሃ ኢፍ ልጳበባጋ ርዉበከፎ የሱስ በኤማዎስ መንገድ ሲሄዱ ለነበሩት ሁለቱ ሰዎች በሙሴ በመዝሙራት እና በነቢያት መጽሐፍት ሁሉ ስለ እርሱ እንደተጻፈ ነገራቸው አስካሁን በርካታ ምሳሌዎችን ተመልከተናል ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉዉን ስለ ኢየሱስ በሜናገሩ ነገሮች የተሞላ ነው መጽሐፍ ቅዱስን ከመጀመሪያው አስከ መጨረሻው መጽሐፍ በተፈጸመው የኢየሱስ ከርስቶስ ሥራ መነዕር አእናንብብ በብሐሪ ኪዳን ውሰጥፐ ቦዖሜሃኝኃፀሰኛ ቦወንሰ አንድ እጅግ የምወደውን በአሮጌው ኪዳን ውስጥ የሚገኝ የኢየሱስ አና የወንጌል ጥላ እንዳካፍልህ ፍቀድልኝ ታሪኩ በመጽሐፈ ሳሙኤል ውስጥይገኛል ማንበብ ከመጀመራችን በፊት ቀድሞ የተፈጸመውን ነገር መለስ ብለን እናስታውስ ዮናታን እና ዳዊት አጅግ የሚዋደዱ ጓደኛሞች ስለነበሩ ቃል ኪዳን ተገባቡ ዮናታን የንጉሥ ሳኦል ልጅ ነበር አናም ንጉሥ ሳኦል ሲሞት ዮናታንም ሞተ የዮናታን ልጅ ሜምፊቦስቴ በዚያን ጊዜ የአምስት ዓመት ሕፃን ነበርና ሞግዚቱ ነፍሱን ለማትረፍ አዝላው ሸሸች ነገር ግን ልጁ ወደቀና ሁለቱም እግሩ ሽባ ሆነ ሆኖም ግን ሕይወቱ ተረፈና ሎዶባር በሚባል ሥፍራ አደገ ሜምፊቦስቴ ሁለቱም እግሩ ሸባ ሆኖ በሎዶባር የነበረው ሕይወት ምን ይመስል እንደነበር አላውቅም ምናልባትም ሕይወቱ በጣም አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል ምናልባትም ሁለቱም ዲስተሰጋ በለሙታዉ መድኀሐፍዩ ቅሰ ውዕጥ ማግያቶፉ ቁብ ርፀከከይፀ ሀሃ ር ጸ ርቧበከፎ አግሬ ሸባ የሆነው በአርሱ ምከገያት ነው ብሎ አሁን በንግሥና ላይ ያለውን ዳዊትን የሚረግምበት ደረጃ ላይ ደርሶ ሊሆን ይችል ይሆን። ቹ ቦፉዛውን ሷዳያን መኖር ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ህ መጽሐፍ እና በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያለው መልእከት ወደ አገሮች ሁሉ እንዲደርስ እና በግለሰቦችም ሆነ በቤተ ከርስቲያን ውስጥ ተስፋንና አምነትን አንዲያመጣ ጸሎቴ ነው ባለፉት ዓመታት ውስጥ ከአንድ አገር ወደ ሌላው የኢየሱስ ከርስቶስ የተፈጸመ ሥራ እና የጸጋ አዲሱ ኪዳን ያመጣውን ታላቅ አዎንታዊ ተጽዕኖ ተመልከቼአለሁ ሁሌም ምላሹ አንድ ዓይነት ነው ማለት ይቻላል ሁሉም አገልጋይ ይህን ትምህርት ቢይዝ አመኛለሁ በአንድ ወቅት ሴላ ሴሚናር ለመስጠት ተዘጋጅቼ አፍሪካ ውስጥ ወደምትገኝ አንዲት ከተማ መጣሁ ልክ ወደዚያች ከተማ አንደ ደረስሁ የመጋቢዎች ኅብረት ሊቀመንበር እንዲህ የሚል መልእከት ይዞ ጠበቀኝ ትላንት የሦስት ሰዓት መንገድ ርቀት ካላት ከተማ መጣሁ እናም አንዲሁ ዓይነት ሴሚናር እነርሱ ከተማ ውስጥም አንዲካሄድ አንደሚፈልጉ አእንድነግርሽ ልከውኛል እናም ተነካሁ ይህን ሊሰሙ የሚያስፈልጋቸው ገጠርች ከተማዎች እና አገሮች አሉ በተለየ መንገድ ልንሠራ ይገባናል ይህ መጽሐፍ የዚህ ግንዛቤ ውጤት ነው አግዚአብሔር በውስጤ እንድጀምራቸው ያስቀመጣቸውን ነገሮች ተግባራዊ ከማድረጌ በፊት ይህንመጽሐፍ መጻፍ ለንዳሰዶሮም በግልጽ ተናገረኝ ልክ አርሱ ሲናገር ቅድሚያ ማግኘቱ ተረጋገጠ ከሁለት ወራቶች በኋላ እቅዶቼን ካጠራሁ በኋላ ለመጻፍ ተቀመጥሁ ይህ መጽሐፍ በዓለም ዙሪያ የሰጠኋቸው ሴሚናሮች በመጽሐፍ መልክ ቀርቦ ነው ሰዚህ ነው ይህ መጽሐፍ በየአገሮቹ ላ። በሀመርነ ከ ሀ ሸሀ በ ከ ርርር ህ ቹ የውን ኪዳንመፎ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ምጎስርኑዶፖ ይህ መጽሐፍ እንዴት ሕይዎትዎን እና አገልግሎትዎን እንደቀየረ ምስከርነት ካለዎ እባከዎ ለኒው ኮቨናንት ሪሶርስስ ሜሪ ፌልድኢሜይል ያድርጉልን ከአርስዎ ለመስማት እንወዳለን ጨማሪ ምሀርዶቻ አዲሱና የተሻለውን ኪዳን በተመለከተ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶች እና ሴሚናሮች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ኒው ኮቨናንት ሪሶርስስ ሜሪ ፌልድሃን ያግኙ ገሉባላጎሎገርፎዮርርጀሄ ወይም ኢሜይል ከዐጩክርፎኗዕእፐርፎኗጀ ሃ ርሏበበር ራንስፎርሜሽን ለውጥ የሚሆነው የከርስቶስን የተፈፀመ ሥራ ስትደርስበት ነው በውስጥህ በሚኖረው በእርሱ ስትታመን ኩነነኔኔን አስወግዶ ሰላም ደኅንነት ድፍረት እና ታላቅ ሀሴትን ያመጣልሃል አገልግሎት አረፍትን የተሞላ አና ይበልጥ ፍሬያማ ይሆናለ ይህ የተሸለውን ኪዳን መኖር ሜሪ ፌልድ ብዙ ዓመታት በዓለም ዙሪያ ብዙ ዓይነት ሰዎችን ስታስተምር አና የሰዎች ሕይወትና አገልግሎት አንዴት ጉልህ በሆነ ሁኔታ ወደ ተሸለ ደረጃ አንደተለወጠ በቀጣይነት እየመጡ ያሉ ምስከርነቶችን በጥንቃቄ እና የርዕሱን ሀሳብ በዝርዝር የሚያሳይ መፅሐፍ ነው ከዚህ መጽሐፍ የምትማራቸው » ጽድቅን የመረዳት አስፈላጊነት » አንዴት ትራንስፎርሜሽን ለውጥ እንደሚካሄድ ጸጋ ምን እንደሆነና ጸጋ ያይደለው ምን አንደሆነ ኢየሱስ በቂ አንደሆነ » የአግዚአብሔርን ቃል አንዴት መተርጎም አንደሚገባ » ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ኢየሱስ የመናገሩን አውነታ ወንጌልንና ሃይማኖትን መቀላቀል አቁመህ አንዴት የተሻለውን ኪዳን አውነታ መለማመድ እንደምትችል ድረስበት ሜሪ ፌልስደ በዓለም አቀፍ ደረጃ ወንጌልን የምታቀርብ ነች በቤተ ከርስቲያናት በሴሚናሮች በኮንፍረንሶች እና በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶች በአራት አህጉሮች አስተ ምራለች የኖርዌይ ተወላጅ ጹው ቶኙ ር ብኛ ዓርፀቋቨሽይዐ ሀሃ ር ልን ርፀበከፎ ኪ ዐካ ሕይወትን እና አገልግሎትን የሚሰውጡ የወንጌል እውነታዎች ኣኺ ዝዩ ፐፒቹ ርርነኣጀፒኣዚሊከእፒ ሕይወትን ለና ለገፈሷግሎትን የሚሰውጡ የወንጌሷ ጳውኒነታዎቻ ሣእ ዝዝ ዩ ረጋሃጀአኣልላእፕፒ ታ ሟ መም ፍስ ጀት መረሙ የኛ ፇፖኻ ሥም መጨ ጳ።