Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እግር ከሸሸ ልብ ሸሸ። እግር ዜጋ ነው። እረ በከንቱ ማን ሊሰማ ነው ጩኸቱ። ከሁለት ያጣ ጎመን ። ከሁሉ ልብ ይነድ። ከመልካም ጠላ ክፉ ጠጅ ከመልካም ወዳጅ ክፉ ልጅ ። ክመቅረት ማዝገም ይሻላል ። ሙ ከመንቻካ ተሰናባች ደህና ከዳተኛ ይሻላል ። ከማያውቁት መንፈስ ቅዱስ የሚያውቁት ሰይጣን ይሻላል ። ከማይረባ ሎሌ ወደል ውሻ ይሻላል ። ከማይጠቅም ኑሮ መቃብር ይሻላል ። ከራስ ወዲያ መስካሪ ካም ከራስ ጠጉር እስከ እግር ከርሞም ነገ ነው። ከሰው ክፉ ደባል ከጭነት ክፉ አላል። ከሴት ሆዳም ያንድ አመት በረዶ ይሻላል ። ከስድብ ክፉ አቅሙን አ ከስጋ ብስና ጎመን በ ከሶ ነገር ያጣ ቀብቅቦ ዘር ያጣ ። ከሺ ሎሌ አንድ በሬ ። ከሺ ምስክር የታቦት እግር ። ከቃጫ ወዲያ ገመድ ከእናት ወዲያ ዘመድ። ከባህር አይቀዳ ለንጉስ አይረዳ የለም ። ከባለቤት ያወቀ ቡዳ ነው። ከባልሽ ታረቂ ቢሏት ልመና መሰላት « ከባልንጀሮቿ ከፍ ያለች ማሽላ ወይ ለወፍ ወይ ለወንጭፍ። ከቤተ ቀሊል ቤተ ቆማጣ ይሻላል ። ከነገር ተው ባይ ከጦር አግባ ባይ ። ከአርባ አመት አትመክት ከሃምሳ አመት አትሟገት ከስልሳ አመት አትዶልት። ከአርብ ሮብ በፊት ይህን ይፁም ክፉ ነገር ካፍ አያወጡም። ከአባቱ ፊት የሚናገር አፍ ለምዕ ይሆናል ። ከእውር ቤት አንድ አይና ብርቅ ነው ። ከወገኑ የተለየ አንበጣ ይሆናል ፌንጣ። ከደባል ሆድ ቁርጠት ይሻላል ። ከጢስ የተቀመጠን ልጅ አትንካው። ከፎከረ የጠረጠረ ይሻላል ። ኩላሊት ያጨሰውን ልብ ያመላለሰውን መርምሮ የሚያውቅ የለም ። ኩራት እራት ነው ። ካልረባ አዝማሪ ጥሬ ቃሚ ይሻላል ። ካመት በሽታ ያንድ ቀን ድንጋጤ። ካማራሪ አባራሪ ይሻላል ። ካበደው ያገረገረው ይ ካባት ልጅ አይበልጡ ካብ አይገባ ድንጋይ። ካብታምና ካብታም አንተ ለኔ ይባባላሉ ምን ነው ። ካንበሳ መንጋጋ ማን ያወጣል ስጋ ። ካንድ ልጃገረድ ይገኛል ሁለት ዘመድ ። ካይጥ ቤት ብቅል ከውሻ ቤት ጠፍር። ካፈር በላይ ተንጋሎ ይህን ማን ተቀብሎ። ካፍ ወለምታ የእግር ወለምታ ይሻላል ። ክፉ ሰው ለክፉ ቀን ይሆናል ። ወልዶ አይስም ዘርቶ አይከምር የለም ። ወርቅና ጨዋ አስታራቂ ነው። ወታደር ሲያረጅ አቃቢ ይሆናል ። ወንድምና ወጥ ማስፈራሪያ ነው። ወንጭፉ ባልነበረ የማሽላ እሸት ደግ ነበረ አለች ወፍ ። ወዛም ይገማል ቢለው የነጭ ወሬ ነው አለ። ወይ ባይ እንደ ጠሪው ነው። ወይ ጣጣምን ነገር መጣ። ወይፈን ካሳመረው በሬ ያበላሸው ይሻላል ። ወገን ያለው ያግባሽ። ወጥ ቢጣፍጥ እጅ ያስመጥጥ ወጥ ያጣ ዱባ ልብስ ያጣ ዳባ። ወጥ ይሉቫል በርበሬ ነው። ወጭትና ሴት ሲከናነቡ ይሻላል ። ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ።ክፉ ሴት ሰውን ያበራሉ ከቤት ። ውሃን ምን ያስጮኸዋል። ድንጋይ ። ውሸትና ቅራሬን ሸምጥጥ ነው። ውሽማ ሲቆይ ባል ይሆናል ። ውሾች ምንጊዜ ነው የሚናከሱ። ውጣ ውጣ ከሚሉት በሬ ዶማ ይሻላል ።
ከመልካም ጠላ ክፉ ጠጅ ከመልካም ወዳጅ ክፉ ልጅ ። ከማይረባ ሎሌ ወደል ውሻ ይሻላል ። ክርዛት ክፉ ሱሪ ማጣት ከአካላት ክፉ የሆድ ጂማት ። ከሰው ክፉ የሚያማ ከእንጨት ክፉ ጠማማ ። ከሰው ክፉ ደባል ክእንጨት ክፉ ደራል ። ከሰው ክፉ ደባል ከጭነት ክፉ አላል። ከሰው ክፉ ደብተራ ካውሬ ክፉ ዳሞትራ ። ከስድብ ክፉ አቅሙን አ ከስጋ ብስና ጎመን በ ከሶ ነገር ያጣ ቀብቅቦ ከሺ ሎሌ አንድ በሬ ። ከሺ ሎሌ አንድ ወሬ። ከሺ መካሪ አንድ ቋጣሪ ከሺ ምስክር የታቦት እ ከሺ በቅሎኛ አንድ ፈረ ከሺ ነፍጠኛ አንድ መል ከሺ አባራሪ አንድ አምኃ ከጂ እብለት አንድ እውነ ክሺ ወሬኛ አንድ ልበኛ ገበና አንድ ቀጣፊ ል ሌ ምከር ከሽበታም ከስብ ስም ይሸታል። ከሺ ሎሌ አንድ በሬ ። ከሺ አባራሪ አንድ አምራሪ ። ከሺ እብለት አንድ እውነት ። ከሺ ወሬኛ አንድ ልበኛ ። ከናትዋ ልጅዋ ትብስ ባቄ ከኔ ከወሰድሽው ተቀም ከንጉስ በላይ ሰው አይፈርደ ከንፉግ አንድ ያንቀውአ ከአርባ አመት አትመክት ከአርብ ሮብ በፊት ይህን ይ ከአባቱ ፊት የሚናገር አፍ ከአውሬ ክፉ ዘንዶ ከዝና ኪአይን ማየት የልብ እወ ከነገሩ ጦም እደሩ ። ከአውሬ ክፉ ዘንዶ ከዝናብ ክፉ በረዶ ። ከእህል ክፉ ኦጃ ከሳር ክፉ ሙጃ ከነገር ክፉ እንጃ ። ሙ ክንፉ የተሰበረ አሞራ ክዶ ከመሟገት አምኖ ክፉ ለመናገር ቂጣ ለ ክፉ ሎሌ ከሰው ፊት ክፉ መልስ ይሰብ ክፉ ሰው ለክፉ ቀን ይ ክፉ ሰው በከንፈሩ ያለ ክፉ ሰውን ከመሬትበ ክፉ ሴትጧት ወተት ክፉ በሬ ያስቸግራል ለገ ክፉ በትር ነው ትርፉ ክፉ ነገር ከከርስ ክፉ ክፉ አሽከር እሰው ቤት ክፉ አውሬ አይልመድ ክፉ የከፋለት ቢስ የባ ክፉ ይነካል በክንፉ። ክፉ ጌታ ከዳገት ያሰግ ክፉ ጎረቤት ዶሮና ፍየ ክፉን አይረሱም አይነ ክፉት እሌለበት የለም ኮሶ ላልቀመሰው ይመ ኮሶ ላፍ ይመራልበ ክንፉ የተሰበረ አሞራ ከስሩ የተነቀለ ወይራ። ክፉ ሎሌ ከሰው ፊት ያሳፍራል ። ክፉ ሰው ለክፉ ቀን ይሆናል ። ክፉ ሰው በከንፈሩ ያለቅሳል ። ክፉ በሬ ያስቸግራል ለገበሬ ክፉ ገበሬ ያስቸግራል ሰበሬ ። ክፉ ነገር ከከርስ ክፉ ስጋ ከጥርስ ክፉ አሽከር እሰው ቤት ሲደርስ ወደ ሁዋላ ይቀራል ። ወንድ ልጅ አንድ ቀን እንደአባቱ አንድ ቀን እንደእናቱ ። ክፉ ሴት ሰውን ያበራሉ ከቤት ።