Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኘቅረቢያ በዚህ ወጽሐፍ የተካተተው ጸሐፊው በታላቁቄ ቤተ ፀፀንገሥት ስር ቤት የእስረኞች አበሳ በአጭሩም ት እንደዚህ ያለው ሰቆቃ እንዳይደገም የሕሊና ማሳሰቢያ እንደሚ በማሰብ ነው ።
በዚህ ሕንፃ አጠገብ የሚገኘው ሌላው ቤት ሳንቃ ቤት የሚባለው አነስተኛ ቤት ነው ። ከዚህ ቤት ጥቂት ወረድ ብሎ ቶጆ የሚባለው አንበሳ ከሟታስሰር በት አጠገብ ቀድሞ የንጉሠ ነገሥቱ የአፄ ኃይለ ሥላሴ ጽሕፈት ቤት ሺ በአንድ በኩል ምድር ቤት ያለው ከግድግዳው ከፊሉ በጭቃ የተመረገ ከፈሉ ሸክላው በአሸዋ የተገረፈ ቤት ይገኛል ። በዚሁም ወቅት አዲሱ ሕገ መንግሥት በሚፀድቅበት ጊዜ በቶሎ ተ ረግ መንገድ ለመጥረግ ሲባል ፀንቶ ባለው የ ፋሉል ሥት በአንቀጽ ይህ ሕገ መንግሥት በሁለት ጊዜ የስብሰባ ራቶች ውስጥ የፓርላሜንቱ የያንዳንዱ ምክር ቤት አባሎች ከአራት ሦስቱ እጅ ተስማምተውበት በሚወስኑት በንጉሠ ነገሥቱ ፈቃድና ልጣን በሚታወጀው ባንድ ዐይነት ውሳኔ ሊሻሻል ይቻላል የሚለው ተሻሻለ ። በመስከረም ቀን ዓም በዕለተ ሰኑይ ከቀኑ በአስር ሰዓት ላይ አምሐ ገብርኤል በቀድሞው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ውስጥ ለሥራ ጉዳይ ወደ ሥራ ጓደኛው ቢሮ ወደ ፎቅ መጥቶ ወደ ራሱ የሥራ ገበታ ለመመለስ የፎቁን ደረጀ ሲወርድ ስማቸውን የማያውቃቸው ሁለት የሲቪል ልብስ የለበሱ ቀያይ ሰዎች እገሌ ኖት ወይ ። ይህ ግቢ የሕዝብ አትኩሮት ያጣው ደርግ መሰብሰቢያውን ቸቅምት ቀን ዓም ወደ ታላቁ ቤተ መንግሥት ካዛወረበት ኮሠ ነገሥቱ ወደዚያው ከተወሰዱበት ከጥቅምት ቀን ዓም ሮ ነው። በዚሁ ስፍራ ነበር በነሀሴ ቀን ዓም በእስረኞች ደንብ ሠረት ራሳችሁን እንድትላጩ ሰውነታችሁን በወር አንድ ጊዜ ብቻ ንድትታጠቡ መለወጫ ልብስ በወር አንድ ጊዜ ብቻ እንዲገባ የፀሐይ ሞቂያ ጊዜ በቀን ግማሽ ቀን ብቻ እንዲሆን ተወስኖአል የሚል ደርግ ትእዛዝ የወጣውና በጥበቃ ስር የዋሉ የቀድሞ ባልሥልጣኖች የሚለውም ሐረግ እስረኞች በሚል አንድ ቃል ተተክቶ በነጋታውም ትእዛዙ ሙሉ በሙሉ ሥራ ላይ የዋለው ። ክሶስቱ መኩንኖች አንዱ ማለዳ በኋለኛው መኪና ተላፈር ያለው ሻለቃ ዳንኤል ሲሆን ሁለተኛው በሐምሌ ቀን ዓም በትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ በዚያ ወቅት ተቋቁሞ በነበረው የሕገ መንግሥት አርቃቂ ኮሚሽን የተዘጋጀውን የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ረቂቅ በደርግ ተወካይነት ሲቀበል ያየው ሻለቃ አጥናፉ አባተ ነበር ። የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ረቂቅ ተጠናቆ ለበላይ በሚቀርብበት ፅለት ጊዜ የደርግ አንደኛ ምከትል ሊቀ መንበር ሻለቃ መንግሥቱ ኃ ርያምና ሌሎች የደርግ አባሎች ኮሚሽኑ በሚሠራበት በትራንስ ፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር የስብሰባ አዳራሽ ድረስ ሄደው ረቂቁ ለንጉሠ ነገሥቱ ሳይሆን ለደርግ እንዲቀርብ ጠየቁ። ወዲያው የደርግ አባሎች የጥበቃው ወታደሮች ወደ ሁለት ቁጥር ጐራ ብለው ሻለቃ ጌታቸው ና አንድ ሌላ የደርግ አባል ስም መጥራት ጀመሩ ። ት ቀን ዓም ልዩ የጦር ፍርድ ቤት ተቋቋመ ። ፍትሕ ለማግኘት ካላቸው የተነሳ ከታላቁ ቤተ መንግሥት በህዳር ቀን ዓም እስረኞች አንዳንዶቹ ቅጹን በመጣደፍ ሞልተው በህዳር ቀን ዓም አቅርበው ነበር ። ት ቀን ዓም የወሎ ጠቅላይ ግዛት የሕግ መምሪያ ር ቤት አባሎች በወሎ በድርቅ ምክንያት በሕዝቡ ላይ ችግር ሱ የግብር ምህረት እንዲደረግለት በማሳሰብ የጻፉትን ማመል ው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ከእርሱ ቢሮ ድረስ ቶው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ዘንድ እንዲያቀርባቸው በፓርላማ የጠቅ ሚኒስትሩ ተወካይ በመሆኑ በአላቸው የሥራ ግንኙነት ምክንያት ። ቀናት በኋላ የወሎ የረሀብ ጉዳይ ለሕግ መምሪያ ምክር ቤት የ እንደራሴዎች ማመልከቻ ከተሰማ በኋላ አስረጂዎች ርቡ ለመወሰኑ ከፓርላማ በመጸፉ አምሐ ገብርኤል በቀነ ቀጠ ረጂዎች እንዲቀርቡ ጉዳዩ ለሚመለከታቸው ለአገር ግዛት ርና ለሕዝባዊ ኑሮ ዕድገትና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ደብዳቤ ጠሮውም ቀን የሕዝባዊ ኑሮ ዕድገትና ማኅበራዊ ጉዳይ ኑር አቶ ሙላቱ ደበበ የአገር ግዛት ሚኒስትር ደኤታ አቶ ለገሠ ረጂነት ቀርበው አምሐ ገብርኤል በአለበት የጥያቄና መልስ በሕግ መምሪያ ምክር ቤት ጉባኤ ላይ ተደረገ ። ትጉቓፈ ፆ ሀ ፀለምት ቅዳሚት ታላቁ ቤተ በመንግሥት የዙፋን አዳራሽ አካባቢ ትርምስምስ ነረበት በ ዓም ህዳር በዕለተ ቅዳሚት ምሽት መትረየስ መደባቸው ጂፖችና ሳንጃ የወደሩ የደርግ ወታደሮች የከበቡዋቸው የእስር ቤት መኪናዎች ወደይ ዙፋን ቤት ምድር ቤት መግቢያ የደርግ አባሎች ወሳኞች ብቻ ሳይሆኑ ውሳኔ አስፈጻሚዎችም ሽር ጉዱን ካሳመሩበት ምሽት ቀደም ብሎ በቀኑ በቀድሞው ላን ማረፊያ የልዕልት ፀሐይ መታሰቢያ ሆስፒታል ይባል አሁን የጦር ኃይሎች ሆስፒታል ተብሎ ከተሰየመው ቤተ አጠገብ እጅ ስጥ አልሰጥም በማለት ግብ ግብ ተፈጠረ። በአንድ ቁጥር ደግሞ ጸሎቱ የሚመራው በመጀመ ሪያበንቡረ ፅድ ዲሜጥሮስ ገብረ ማርያም በኋላ ደግሞ በንቡረ ዕድ ኤርምያስ ከበደ ነው ጸ በዘጦትሩ ቀን ጸሎቱ ከጧቱ በሁለት ሰዓት ተሩብ በበዓላት ቀን ደግሞ ከሁለት ሰዓት ተኩል እስክ ሶስት ሰዓት ተሩብ ባለው ጊዜ ውስጥ የሚፈጸመው የማኅበር ጸሎት እንዳበቃ ቁርስ ይበላል ። ከአስር ሰዓት ተሩብ እስከ አሥራ አንድ ሰዓት ያለው ጊዜ የእኩለ ቀን በኋላ ፀሐይ መሞቂያና የሽርሽር ጊዜ ስለሆነ እንደጧቱ ሁሉ እስረኞቹ ሽርሽሩን ይቀጥላሉ ። ከምሽቱ ከአንድ እስከ ሁለት ሰዓት የአንድ ቁጥር ክፍል ከሁለት እስከ ሶስት ሰዓት የሁለት ቁጥር ክፍል በር ይከፈትና ለመፀዳዳት ወደ መታጠቢያ ቤት ይሄዳሉ ። አቶ አበበ ረታ አቶ ጌታሁን ተሰማ የአርበኝነት ታሪክ ሥልጣናት አባ ሀብተማርያም ወርቅነህ ቅዳሴ ዜማ የሃይማኖት ትምህርት የግዕዝ ዬ ጌታቸው ማኅተመ ሥላሴ ጫካኒክ እርሻ ከብትና ዶሮ እርባታ የህንፃ ንድፍ አሠራር ሠይፉ ማኅተመ ሥላሴ ሀብተ ሥላሴ ታፈሰ የጣልያንኛ የመስኮብኛና የግሪክ ቋንቋ ኃይለ ጊዮርጊስ ወርቅነህ አቶ ኃይሉ ሰብስቤ የመጀመሪያ ደረጃ የሕክምና እርዳታ አሰጣጥና ጠቅላላ የጤና አጠባበቅ ትምህርት አቶ ጎርፉ ገብረ መድህን ኢኮኖሚክስና የሂሳብ አያያዝ ቡክ ኪፒንግ ኤንድ አካውንቲንግ ዶክተር ሥዩም ሐረጎት ሕግና የእንግሊዝኛ ቋንቋ አቶ አስናቀ ጌታቸው ኢኮኖሚክስ አቶ ንጉሜ ሀብተ ወልድ እንግሊዝኛና የርፅዮተ ዓለም ትምህርት ዱ ደጃዝማች ካሣ ወልደ ማርያም እንግሊዝኛ ቋንቋ ጾ አቶ አብርሃም ወርቅነህ እንግሊዝኛ ቋንቋና ማኔጅሜንት አቶ ተፈራ ሻውል ጆርመንኛ ንቡረ ፅድ ኤርምያስ ከበጾ ኤ ሃይማኖትና ዜማ አቶ ወርቁ መካሻ እንግሊዝኛ ቋንቋ ፊታውራሪ አላሚን እንዲሪስ አረብኛ ኮሎኔል ፀጋዬ መሸሻ ማቴማቲክስ እነዚህ ትምህርቶች ይሰጡ የነበረው በተለያየ ቀንና ጊዜ ስለነበረ አንድ ሰው እንደፍላጎቱና እንደጊዜው ተስማሚነት ብዙ ዓይነት ትምህ ርት ለመከታተል ይችላል። አቶ አክሊሉ ቤተማርያምና አቶ አስፋው መኩንን አንድ ቡድን ነበሩ ። አቶ ለገሠ ገብረሐና እና አቶ ጌታቸው ማኅተመ ሥላሴ አንድ ቡድን ነበሩ ። ችግሮቹንም ለማቃለል ሲሉ የሰፋ ልብስ የተቀደደውን በመጥቀም እንደዚሁም የተበላሸን ዕቃ ሌላም ልዩ ልዩ ዓይነት የእጅ ሥራ በመሥራት በየበዓላቱ ነብ የሚላኩ ካርዶች በማዘጋጀት ሻለቃ አድማሴ ዘለቀ ደጃዝማች ካሣ ወልደማርያም ብጄኔራል ሌንጫ መለሰ አቶ አሸናፊ ሽፈራው አቶ ኃይሉ ሰብስቤ ሻለቃ ተፈራ ተክለአብ ሻምበል መንግሥተአብ ባሕሩ አቶ ዘውዴ በዳዳ አቶ ጌታቸው ማኅተመ ሥላሴ አቶ አበበ ከበደ አቶ አስናቀ ጌታቸው አቶ ጐርፉ ገብረ መድህን አቶ ሀብተሥላሴ ታፈሰ አቶ ተፈራ ሻውል ድ ይፈጽሙት የነበረው ማኅበራዋ አገልግሎት በጣም የሚደ ። ሥት ክሊኒክና ሆስፒታል የሚገኘው መድኃኒት እጅግ መጠነኛ የእስረኞችን ችግር ለማቃለል ዶክተር ዊዳድ ኪዳነ ማርያምና ጥሩ ወርቅ አስፋው ልዩ ልዩ ዓይነት መድኃኒት ከበጐ ች በመሰብሰብ ለሁለቱም ክፍሎች በየጊዜው በመላካቸው ዮሐንስ ወርቅነህ ደግሞ በመጀመሪያ በሳምንት ሶስት ቀን በሳምንት አንድ ቀን በመጨረሻ በሁለት ሳምንት አንድ ቀን እስረኞቹ እሚታከሙበት ክሊኒክ ድረስ ያለማቋረጥ እየተመላለሱ በሣ ከም ያደረጉት እርዳታ በታላቁ ቤተ መንግሥት የነበሩትን እስረኞች የማይከፈለው ውለታቸው ባለዕዳ አድርጓቸዋል ። ባለው ገንዘብ መምጣት ጉዳይ እልባት ሳያገኝ ንጉሠ ነገሥቱ ቤተ መንግሥት እንዲዛወሩ ተደረገ ። ንጉሠ ነገሥቱ ወደዚህ ሥት ለመጨረሻ ጊዜ ጐራ ብለው የነበሩት በሐምሌ ቀን ም ጸኛው የልደት በዓላቸው በዙፋን ኦዳራሽ በተከበረበት ዕለት ነ ሥርዓቱ የተከበረው በዋዜማው ልጅ እንዳልካቸው መኩንን ው በደርግ ጥያቄ ጠቅላይ ሚኒስትር ተብለው የተሾሙት ልጅ እምሩ በአምባሳደርነት ያገለግሉ ከነበረበት ከጄኔዛ ገና ሳይ ጥቂት የመንግሥት ባለ ሥልጣኖች ብቻ በተገኙበት በጣም ሁኔታ ነበር ። በታላቁ ቤተ መንግሥት እስር ቤት ሴት የታሰረችው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ። አንዱን ክፍለ ጦር የሚወክሉ የንዑስ ደርግ አባሎች የእስረኞችን ሁኔታ በመጎብኘት ላይ ሳሉ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት መንግሥት ለመገልበጥ አሲረሀል በሚል ወንጀል በቀረበብኝ ክስ ተፈርዶብኝ ለአምስት ዓመታት ታስሬአለሁ የታሰርኩት ለፍርድ ቤት ቀርቤ በሚገባ ተከራክሬ በተሰጠ ፍርድ ከመሆኑም በላይ የነበርኩበት ሁኔታ ለሰው ልጅ መብት ቆሜአለሁ ከሚለው ደርግ አያያዝ በጣም የተሻለ ነበር በማለት ሌተና ኩእምሩ ወንዴ በድፍረት ለደርግ የጻፉትን ደብዳቤ ቅጂ በማንበብ የደርግን ይዞታ በማማረር አቶ ተገኝ የተሻ ወርቅ በኃይል መናገራቸው የጎብኝዎችን ሕሊና የሚመታ ቢሆንም በጦሩ ስም የሚፈጸመውን ግፍ ለማቃሶኦ መልእክተኞች ያደረጉት ነዝር አልነበ ረም። ለምሳሌ አንድ መንግሥት አንድ ሌላ መንግሥት ሊያጠቃኝ ይሰናዳል ብሎ ለድርጅቱ አቤት ባለ ጊዜ አቤቱታውን ለመስማት የፀጥታ ምክር ቤቱ መሰብሰብ አለበት የሚለውን አላብ ያቀረቡት ቶማስ ወልድ ናቸው። ለወጉ ያህል ግን ከረጂም ጊዜ እስራት በኋላ በ ሰዎች ላይ በልዩ የጦር ፍርድ ቤት በተለያየ ጊዜ ክስ መሠረተ ። ሁለት ቁጥር ክፍል በዚህ ወቅት ያጣው የክፍሉን ኃላፊና ምክትል ብቻ ሳይሆን ክሶስት ቀን በፊት የተመረጡት የሶስተኛውን ሹም አቶ ሠይፉንም ጭምር ነበር ። በዚህ ፅለት ከእኩለ ቀን በፊት ነበር ለመጀመሪያና ለመጨረሻም ጊዜ በደርግ የምርመራ ክፍል ልዩ ልዩ ጥያቄ ቀርቦለት መልስ የሰጠውና ቃሉም በሰፈረበት ሰነድ ላይ የፈረመው ። በታላቁ ቤተ መንግሥት የዙፋን አዳራሽ ምድር ቤት ዋሻ ውስጥ ታስረው ለነበሩት የፖለቲካ እስረኞች በጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ስም ባደረጉት ንግግር ሁኔታው አስቸጋሪ በነበረበት ወቅት አብዮታችን የሰፊውን ሕዝብ ጥቅም ለመጠበቅና ራሱንም ለመከላከል በልዩ ልዩ ምክንያትና ሁኔታ ሰዎችን በጥበቃ ስር ለማቆየት ተገዶ ነበር ። በእርሱም ጠቋሚነት ከአሥራ ዓመት በኋላ በታላቁ ቤተ መንግሥት ቀድሞ የንጉሠ ነገሥቱ የደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ከነበረው ሕንፃ ስር አፅም ውጣት ቁፋሮ ተጀመረ ። በራስ ቅልና በፊት ቅርፅ እንደዚሁም በእግር ቅልጥም የግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ነው ተብሎ የታመነ አፅም በታላቁ ቤተ መንግሥት ከሻለቃ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ጽሕፈት ቤት ጋር በተያያዘ ከልዩ ረዳቱ መሥሪያ ክፍል ስር ከፎቁ የሽንት ፍሳሽ ከሚወርድበት ስፍራ ከጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ ተቆፍሮ ወጣ ። « በጥቅምት ዓም ከአራተኛ ክፍለ ጦር ወደ ታላቁ ቤተ መንግሥት የተዛወሩ እስረኞች ዝርዝር ተቁ ስም በመጨረሻ የነበራቸው የሥራ መደብ ሪር አድሚራል እስክንድር ደልታ የባሕር ኃይል ጠቅላይ አዛዥ ሐፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጽሕፈት ሚኒስትር ሌጄኔራል አቧይ አበበ የአገር መከላክያ ሚኒስትር ልዑል ራስ አሥራተ ካሣ የዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ራስ መስፍን ስለሺ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት እንደራሴ ልጅ እንዳልካቸው መኩንን ጠቅላይ ሚኒስትርና የጽሕፈት ራሪ ሚኒስትር ጸሐፌ ትአዛዝ ተፈራ ወርቅ ኪዳነ ወልድ የዘውድ ምክር ቤት አባል አቶ ይልማ ያዖሬላ የዘውድ ምክር ቤት አባል አቶ አበበ ረታ የዘውድ ምክር ቤት አባል አቶ ጌታሁን ተሰማ የአገር ግዛት ሚኒስትር አቀ አካለ ወርቅ ሁበቀ ወልድ የፍርድ ሚኒስትር ብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ነኾ ወልደ መስቀል የዘውድ ምክር ቤት አባል አቶ አማኑኤል አብርሃም የማዕድን ሚኒስትር ደጃዝማች ክፍሌ አርጉ አስቀድሞ የአዝር ግዛቅ ሚር ሦ ሚኒስትር ዴኤታ በኋላ በጡረታ ጾጸኃ ላይ የነበሩ የሼ እትዊ መዴ ገብረ ሕይወት የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የጃት ፕሬዚዳንት ደጃዝማች ክፍሌ ዳዲ የዘውድ ምክር ቤት አባል ሌኩሎኔል ታምራት ይገዙ የዘውድ ምክር ቤት አባል ደጃዝማች ግርማቸው ተክለ የዘውድ ምክር ቤት አባል ሐዋርያት ቢትወደድ አስፍሐ ወልደ ሚካኤል የዘውድ ምክር ቤት አባል ሌጄኔራል ከበደ ገብሬ የአገር መከላክያ ሚኒስትር አቶ ምናሌ ለማ የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ታፆለሰ የገንዘብ ሚኒስትር ። ጳ ሄ ርሮሄ በሚኒስቅር ማፅረግ የመንግሥት መሥሪያ ቤትና የጡረታ ጉባኤ » የበላይ ኮሚሽነር የትምህርትና ሥነ ጥበብ ሚኒስትር የጃግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ጻ ሖ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአዲስ አበባ ክተማ ከንቲባ ጃ ቀፊ ዓሌ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ምፕሬዚዳንት የእርሻ ሚኒስትር ሐ የሕዝብ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዚ ቁፅሐ የሥራና የውሃ ልማት ሚኒስትር ሌቆ የመሬት ይዞታና አስተዳደር ሚኒስትር ፋሬ የሕዝባዊ ኑሮ ፅድገትና የሠራተኛ ጉዳይ ሚኒስትር በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽቤት እሽ ፍል ሚኒስትር የመገናኛና ትራንስፖርት ሚኒስትር ሌ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል የማዕድን ሚኒስትር የኤርትራ ጠቅላይ ግዛት እንደራሲ አስቀድሞ የክብር ዘበኛ ዋና አዛዥ የፖሊስ ሠራዊት ጠቅላይ አዛዥ ሌ ዋና የእልፍኝ አስከልካይ ል የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ሬ የጐሙ ጐፋ ጠቅላይ ግዛት እንደራሴ የአሩሲ ጠቅላይ ግዛት እንደራሴ የኢሉባቦር ጠቅላይ ግዛት እንደራሴ ቀደም ብሎ የወሎ ጠቅላይ ጸሌዬ ግዛት እንደራሴ የወሎ ጦቅላይ ግዛት እንደራሴ ሌ የአሥመራ ክቀማ ክንቲባ ፅሌ የቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፅሌ የአክዑም ንቡረ ፅድ ምሬ ። ሊቅ ሥልጣናቅ አባ ሀብተ ማርያም የመንበረ ባኦት ቅድስት ሥላሴ ሽብ ሞን ወርቅነህ አፈ ንጉሥ አበጀ ደባልቅ ሎሎኔል ሰውሞን ክድር ብላታ አድማሱ ረታ አቆ ዮሐንስ ኪዳነ ማርያም ደጃዝማች ብርሃነ መክቀይ ወልድ ሥላሴ አቶ መክብብ ዳምጤ አቶ እሸቴ መኩንን አቶ አብተው ገብፈ ኢየሱስ አቶ አበራ ጀምበፊ አምሖ ገብርኤል አቶ ሀብቀ ሥላሴ ታፈሰ አቀ አሰፋ ደምሌ አቶ ጐርፉ ገብረ መድህን ዶጃዝማች ከበደ አሊ ወሌ ሜፒኔራል አበራ ወልዶ ማርያም ሜ ጄኔራል ሥዩም ገድለ ጊዮርጊስ ሜጄኔራል ሥ። ከሸ የ ሠ ህኛ ሃ ራው ጥፋ ያ ቐ ከህዳር መጀመሪያ እስከ ዓም መጨረቫ ድረስ በተለያየ ጊዜ በተጨማሪ የታሰሩ ሰዎች ዝርዝር በመጩረሻ የነበራቸው የሥ መደብ የታሠሩት ቀቁ ስም ከፁዕ ወቀዱስ አቡነ ቁምፍሎስ በቅፅ ኣቡነ ሉቃስ ብፁፅ አቡነ መቃርዮስ ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ልዑል ወሰን ሰገድ መኩንን ልሁል ሚካኤል መኩንን ልሁል በእይ ማርያም መኩንን አቶ በለጠ ገብረ ጻዲቅ አቆ ጌታኛው በቀል « ኮ ብ ጄኔራል መኩንን ጾነቀ አቆ አሐዱ ሳቡፊ አቶ ተሾመ ነብረ ማርያም አቶ ፋንታዬ ወልደ ዮሐንስ አቆ ታደሰ ሞገሴ አቶ ጫንያለው ተሾመ አቶ አብርሃም ጦርትነህ አቶ ተስፋዬ ታዖስ አቶ ተፈራ ሻውል ደጃዝማች ዝናህብዙ መላይ ደጃዝማች አያሌው መንገሻ ደጃዝማች ቃፉለ አየለ ብ ጄኔራል ሻውል ዘለቀ ብ ጄኔራል ዳንኤል መንግሥቱ ፓትርያርክ ርፅለ ሊቃነ ጳጳላት ዘኢትዮጵያ የአሩሲ ሊቀ ጳጳስ የፓትርያርኩ እንደራሴ አዲስ የተሾሙ ለጳስ የሐረር መሰፍን የልዑል መኩንን ልጅ የልዑል መኩንን ልጅ ተማሪ የኣሌዞ ዘዙ ዘ ሣሌህ ለ ሃእ የዌ ዘቐ የመሬት ይዞታና አስተዳደር ሚኒስት የሥራ የማዕድንና የተፈጥሮ ህብት ሚኒስትር የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል የሐረር ክፍለ ሀዝር ዋና አስተዳዳሪ የማዕድን ሚ ሚኒስትር ደኤታ በገንዘብ ሚ ር ሚኒስትር ደኤታ በንግድ ኢንዱስትሪና ቁሪዝም ሚ ሚኒስትር ጾኤታ በሜክሲኮ የኢትዮጵያ አምዛሳጆ በመገናኛ ሚ ር ም ሚኒሰትር የማስታወቂያ ሚ ር ቋሚ ተ « በውሣማ ጉዳይ ሚ ር የመም ያ ነላፌ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤ አባል የሕግ መወሰኛ ሦነ ቤት አዛል የፖሊስ ሠራዊት ረዳት ጠቅላይ አዛዥ በግርማዊነታቸው ልዩ ካዚኔ የመምሪያ ኃላፊ የገሙ ጐፋ ሐ ግዛት ፖ ዋ አዛዥ አስቀድሞ የፖ ሥራዊት መኩንን በኋላ በመረታ ላይ የነዘሩ በመረቃ ላይ የነበሩ ለጸ ለ ህ ዛፉ ለጻ ሌ ሑጸ ዘ በጐጀም ጠቅላፆ ግዛት አውራጃ ገዢ ኑ ቆፅ ል አስቀድሞ የአሙራጃ ፃዥ በኋላ በጡረፉ ሌ ላይ የነበሩ ቀኛዝማች ኃይሉ መላይ አቶ አለፋ በሱ ፈቃድ ያይጃዝማች ይልማ ሺበሺ » ቫ ፊታውራሪ ማሞ በጂ ፊታውራሪ ገብረ ሕይጦት ወልደ ሐዋርያት ቀኛዝማች ሶይሌ ሮባ ጐሎኔል አንጋጋው ይሌ ኩሎኔል ዞጋዬ መሸሻ ጐኩሉሎኔል አሰፋ እሸቴ ጐሎኔል ታደሰ ተሊላ ኩሎኔል ልደ ሥላሴ ካላ ሌ ኩሎኔል ዋቄ በቀለ ኡሎኔል ተድላ ያስታ ኩሎኒኔል እንግዳ ጥላሁን ኩሎኔል ማንያዘዋል ዳኝ ኩሎኔል ኃይሉ ጾገፌ ጐኩሎኔል መሸሻ ወልደ ጻዲቅ ሉኩ እምሩ ወንዴ ሌ ኩሎኔል ሖይሉ ረጋሳ ባላምበራስ ጀቤሳ ኢጀ ሻለቃ ለሜላ ሔይ ሻለቃ ከዘፉ ጾሳለኝ ሻለቃ አሰፋ በላይ ሻለቃ አለፋ በቀለ ሻለቃ ከፍያለው አድገህ ሻለቃ ንጉሜጫ ረታ ሻለቃ ክፈላ ኃይለ ሚካኤል ሻምበል ጌታቸው መሙንግሥቴ ሉ ሻምበል ፍቅሬ መኩንን ሻምበል መንግሥተ አብ ባሕሩ በላርድ የተገጾሉ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚ ር የመምሪያ ኃላፊ በጡረታ ላይ የነበሩ በቤጌምምድርና ሰሜን ጠሣአ ገዣ የልፅልት ተናኘ ወርቅ ንብረት አስተዳዳሪ በአዲስ አበባ ከተማ የክፍል ማዘጋጃ ቤትሹም የክብር ዘበኛ መኩንን የአየር ኃይል መኩንን የአየር ሖይል መሎንን የአየር ኃይል መኩንን የአየር ዕዶል መኩንን በጡረታ ላይ የነበሩ የፖሊስ ሠራዊት መገናሻ ዕላፊ የፖሊስ ሠራዊት የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን ቀድሞ የክብር ዘበኛ መኩንን በኋላ በጡረሥ ላይ የነበሩ የልዩ ጦር ፍርድ ቤት የአውራጃ ፍ ቤት ዳኛ ሎ የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖለስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የአየር ኃኦል መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት መኩንን ል ከ ፃክጃ ዌ ቱ የ የጤ ዓፓ ። የልዑል አሥራተ ካሳ ልጅ ተማሪ የልፁል ራስ አሥራተ ካሳ ልጅ ቅ ታግ በአዲስ አበባ ነጋዴ በአዲስ አበዛ ነጋዴ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የክፍል ኃላፊ በአዲስ እዘህ ነጋዴ ጾ የአውራ ጐዳና ባለሥልጣን ባልጾረባ በንግድና ኢንዱስትሪ ሚ ር የዋጋ ጥናት ኮሚቴ ሰብሳቢ የእህል ማህዘር ሥራ አስኪያጅ ጾ የማኀበራዊና ሠራተኛ ጉዳይ ሚር ባልደረዛ የማኀበራዊና ሠራተኛ ጉዳይ ሚ ር ባልደረባ የፍርድ አስፈጻሚ ጽ ቤት ባልደረባ የሠራተኛ ድርጅት መሪ የሠራተኛ ድርጅት መሪ የፖሊስ ሠራዊት መኩንን የፖሊስ ሠራዊት ንጋቱ ዛ የፖሊስ ሠራዊት አባል የጦር ሠራዊት አባል በሊዳሞ የሕዝብ ጥዘቃ ሃሣረተኛ አስቀድሞ አድአ የገበሬ ማኀበር አባልዐ የነበሩ በኋላ ወዝአደር የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ሠራተኛ የአየር ኃይል ባልደረባ ጸሐፊ የሠራተኛ ማኅዘር አባል አቶ ግርማ ጭብሳ የመቶ አለቃ ታምራት ወልዶ ማርያም የሕዝባዊ ድርጅት ባልደረባ የብ ጄኔራል ተፈሪ በንቴ ልጅ ወጣት የዓይን እሸት ተፈሪ ከብ ጄኔሬል ታደሰ ብሩ ጋር የተያዙ አምስት እስረኞች ስማቸው ያልታወቀ ሁለት መምህራን ስማቸው ያልታወቀ አምስት ተማሪዎች አንድ የሳምሶን ዳቦ ቤት ሠራተኛ የድሬ ዳዋ ጥ ፋብሪካ ሠራተኛ ፃ በህዳር ቀን ዓም በግፍ የተገደሉ እስረኞች ዝርዝር ሀ ከታላቁ ቢተ መንግሥት ት ሪር አድሚራል እስክንድር ደስታ ጸሐፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ ሌ ጄኔራል አቢይ አበበ ልዑል ራስ አሥራተ ካሣ ራስ መስፍን ስለሺ ልጅ እንዳልካቸው መኩንን አቶ አበበ ረታ አቶ አካለ ወርቅ ሀብተ ወልድ ደጃዝማች ክፍሌ እርገቱ ሌ ኩሎኔል ታምራት ይገዙ ሌ ጄኔራል ከበደ ገብሬ ሌ ጄኔራል አሰፋ አየነ አቶ ሙላቱ ደበበ ሌ ጄኔራል ድረሴ ዱባለ ሌ ጄኔራል ደበበ ኃይለ ማርያም ሌ ጄኔራል አሰፋ ደምሴ ። ጁኔየር ኢክማን ዮሐንስ ፍትዊ ሻምበል በላይ ፀጋዬ ም አስር አለቃ ተክሌ ኃይ ሻምበል ወልደ ዮሐንስ ዘርጋው ወታደር በቀለ ወልደ ጊዮርጊ ከጥር እስከ ዓም መጨረሻ ከታላቁ ቤተ መንግሥት እስር ቤት በየጊዜው የተፈቱ እስረኞቸ ዝርዝር ብፁዕ አቡነ ሉቃስ አቶ ጌታሁን ተሰማ አቶ አማኑኤል አብርሃም ቢትወደድ ዘውዴ ገብረ ሕይወት ቢትወደድ አስፍሐ ወልደ ሚካኤል ፊታውራሪ አበበ ገብሬ ዶክተር ምናሴ ኃይሌ ንቡረ ዕድ ዲሚጥሮስ ገብረ ማርያም ፍ ንቡረ ዕድ ኤርምያስ ከበደ ንቡረ ዕድ ገብረ ሥላሴ ፀሐዬ አቶ በለጠ ገብረ ጻዲቅ አቶ ሣለህ ሒኒት አቶ በላይ አባይ አቶ ጌታቸው በቀለ አቶ መክብብ ዳምጤ ደጃዝማች ብርሃነ መስቀል ወልደ ሥላሴ አቶ እሸቴ መኩንን አቶ ሀብተ ሥላሴ ታፈሰ አቶ ታደሰ ሞገሴ አቶ ጫንያለዉ ተሾመ ደጃዝማች ዝናህብዙ መሳይ ሜጄኔራል ግርማ ሙላት ሜጄኔራል ጽጌ ገዝሙ ሜጄኔራል አበበ ወልደ ሥላሴ ሜጄኔራል ቀልቤሳ ቤካ አቶ መርዕድ መንገሻ አቶ ሀብቱ እሸቴ አቶ በትሩ አድማሴ ፊታውራሪ ከበደ ደስታ አቶ መኩሪያ ወርቁ ብጄኔራል ሻውል ዘለቀ ብጄኔራል ሌንጫ መለሰ ኩሎኔል ከበደ እሸቴ አቶ አባተ መንግሥቱ አቶ አምደ ሥላሴ ጀምበሬ ጃንጥራር ሙሉጌታ እግዚአብሔር ደጃዝማች አያሌው መንገሻ ደጃዝማች ታደሰ አየለ አቶ ተስፋዬ ታደሰ አቶ ተፈራ ሻውል ኩሎኔል ፀጋዬ መሸሻ ኩሎኔል አሰፋ እሸቴ ኩሎኔል ታደሰ ተሊላ ኩሎኔል ወልደ ሥላሴ ካሣ ኩሎኔል መሸሻ ወልደ ጸዲቅ ሎሎኔል ዋቄ በቀለ ኩሎኔል እንግዳ ጥላሁን ኩሎኔል ማሩ ጋረድ ኩሎኔል ኃይሉ ደገፌ ዶክተር አያሌው አሳዬ ዶክተር እሸቱ ጮሌ አቶ ሳሙኤል ዓለማየሁ ሌኩሎኔል አደላ ቅጣው ሌኩሎኔል ተስፋዬ መንገሻ ሌኩሎኔል እምሩ ወንዴ ሻለቃ ለሜሳ ሔይ ሻለቃ ከፈላ ኃይለሚ ካኤል ሻለቃ አሰፋ ጠላይ ሻለቃ ከፍያለው አድገህ ፊታውራሪ ኃይሉ ሺበሺ በሐምሌ ዓም ከእስር ቤት ተወስደው በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ እስረኞች ዝርዝር ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ጸሐፌ ትእዛዝ ተፈራ ወርቅ ኪዳነ ወልድ አቶ ሠይፉ ማኅተመ ሥላሴ ደጃዝማች ካሣ ወልደ ማርያም አቶ ዮሐንስ ኪዳነ ማርያም ደጃዝማች ሐረጐት አባይ አቶ አሰፋ ድፋዬ አቶ አበበ ከበደ ብጄኔራል ሳሙኤል በየነ በታላቁ ቤተ መንግሥት በሦስት ክፍል ለጥቂት ጊዜ ቆይተው የተገደሉ ደጃዝማች ይልማ በሺ ብጄኔራል ታደሰ ብሩ ሌኩሎኔል ኃይሉ ረጋባ ወይዘሮ ዳሮ ነጋሽ አቶ ግርማ ጭብሳ የመቶ አለቃ ታምራት ወልደ ማርያም ወጣት የዓይን እሸት ተፈሪ ከው ያልታወቀ ከብጄኔራል ታደስ ብሩ ጋር የተያዙ አምህት ስማቸው ያልታወቀ ሁለት መምህራን ስማቸው ያልታወቀ አምስት ተማሪዎች ጨሙ ተፈረደባቸው ተብሎ የተገደሉ በዘብ ሰንተርያ ያደሩ እንዱ ከሁለቱ መምህራን ጋር የመጣ በእስራት ላይ እያሉ በሕመም የሞቱ ደጃዝማች ክፍሌ ዳዲ አቶ ይልማ ዴሬሳ ብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል «» ፊታውራሪ አላሚን እንድሪስ ብ ጄኔራል ጌታቸው ሀብተ ወልድ «ሉራ ን በእስር ቤቱ ውስጥ የሞቱ ። በአስር ቤት በሕመም ብዙ ከተለቃዩ በኋላ ወደ ሆስፒታል ተወስደው በሕክምና ላይ እንዳሉ የሞቱ ከታላቁ ቤተ መንግሥት እስር ቤት ወደ ሌላ እስ ቤት የተዛወሩ እስረኞች ዝርዝር ሀ ወደ አዲስ አበባ ወህኒ ቤት አቶ አሰፋ በሱፈቃድ አቶ አስፋው መኩንገ አቶ ለገሠ ገብረ ሐና አቶ አባተ ተፈራ አቶ ያረጋል ደምስ ኦቶ ተድላ ፋንታዬ ልዑል ወሰን ሰገድ መጐንን ልፁል ሚካኤል መኩንን ልዑል በእደ ማርያም መኩንን አቶ ሙሉጌታ አሥራት ወጣት ዘውዱ አሥራት ወጣት የወንድወሰን አሥራት ዴብ እነርሱ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ዓመት ተፈረደባቸው ተብሎ ለ ወደ አራተኛ ክፍለ ጦር ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ብጄኔራል መስፍን አምባዬ ሻለቃ ንጉሜ ረታ ሻምበል ጌታቸው መንግሥቴ ነ ዴ ሙ በራሳቸው ጥያቄ የተዛወሩ አቶ መድኃኔ ዮሴፍ አቶ ሠይፉ የተሻ ወርቅ አቶ ሲሜንሶ ዴንጋ አቶ ዘውዴ በዳዳ ሻምበል ፍቅሬ መኩንን ሻምበል አጥናፉ መኩንን ቀኛዝማች ገብረ ክርስቶስ መኩንን አቶ አሰፋ ወልደ ጊዮርጊስ አቶ ውድነህ ታደሰ አቶ ደበበ አጐናፍር አቶ ጌታቸው ሀብተሥላሴ አቶ ታደሰ ወልደ ኪዳን አቶ ገብረ ጻዲቅ ኃይለ ማርያም አቶ ገመቹ ወልደ ሚካኤል አቶ ተሾመ ገብረ ወልድ አቶ ታደሰ ሜጫ ግራዝማች ደባሱ በየነ ም መቶ አለቃ መለሰ ንጋቱ ምመቶ አለቃ ኃይሉ አጥናፌ አቶ ጥላሁን ይትባረክ አቶ ሽፈራው ቱፋ አቶ መለሰ መኩንን ዘ ሻምበል ባሻ መዝሙር ይመኑ ወታደር ኃይሉ እሸቴ አንድ የሳምሶን ዳቦ ቤት ሠራተኛ የሆነ ወጣት በመስከረም ቀን ዓም ከታላቁ ቤተ መንግሥት በአንድ ላይ የተፈቱ እስረኞች ዝርዝር ደጃዝማች ግርማቸው ተክለ ሐዋርያት አቶ ምናሴ ለማ አቶ ማሞ ታደሰ አቶ ከተማ ይፍሩ አቶ ታደሰ ያዕቆብ አቶ ከተማ አበበ ዶክተር ሥዩም ሐረጐት ዶክተር ኃይለ ጊዮርጊስ ወርቅነህ ደጃዝማች ተስፋ ዮሐንስ በረሔ አቶ አሐዱ ሳቡሬ አቶ አብተው ገብረ ኢየሱስ አ አበራ ጀምበሬ አምሐ ገብርኤል ። አቶ ፈንታዬ ወልደ ዮሐንስ አቶ ተሾመ ገብረ ማርያም ለሪቀ ሥልጣናት አባ ሀብተ ማርያም ወርቅኔህ ብጄኔራል መኩንን ደነቀ ማጄኔራል አበራ ወልደ ማርያም ጌጄኔራል ታደሰ መልኬ አቶ አሰፋ ደምሴ አቶ ጐርፉ ገብረ መድህን አቶ ኃይሉ ሰብስቤ አቶ ንጉሜ ሀብተ ወልድ አቶ አሸናፊ ሸፈራው አቶ ወርቁ መካሻ የመቶ አለቃ ሚካኤል አመዴ አቶ አብርሃም ወርቅነህ አቶ አባሻውል ወልደ ማርያም አቶ አስናቀ ጌታቸው ሣ አቶ አክሊሉ ቤተ ማርያም አቶ ጌታቸው ማኅተመ ሥላሴ ብጄኔራል ግርማ ፈለቀ ብጀኔራል ታፈሱ አበበ ብጀኔራል ግርማ መንግሥቱ ብጄኔራል ሙላቱ ታምሩ ብጀኔራል ዳንኤል መንግሥቱ ብጄኔራል ሉሉ እንግሪዳ ፊታውራሪ ገብረ ሕይወት ወልደ ሐዋርያት ፊታውራሪ ማሞ በሼ ቀኛዝማች ኃይሉ መሳይ ዋግሹም ጌታሁን አድማሱ አቶ አበበ ወንድሜነህ ተፕዝማች አመኑ ገብረ ሐና አቶ ሠይፈ ሥላሴ ሊበን ኩሎኔል አንጋጋው ኃይሌ ኩሎኔል ይገዙ ዘለቀ ኩሎኔል ማንያዘዋል ሄጃ ሻለቃ አድማሴ ዘለቀ ሻለቃ ከበደ ደሳለኝ ሻለቃ አሰፋ በቀለ ሻለቃ ተፈራ ተክለ አብ ባላምባራስ ጀቤሳ ኤጀታ ቀኛዝማች ጉልላት ወልደ ዮሐንስ አቶ አሰፋ ደስታ ባላምባራስ ዘርፉ ዳምጤ ሻምበል መንግሥተ አብ ባሕሩ ሙጩ ጨጨመሙ የደራሲው ሌሎች ሥራዎች ሀ የታተሙ ነ ስለጋብቻችሁ ሇኒሇኒጌ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በጐ አድራጎት ድርጅት መመሥረት ኢትዮጵያ ሀገረ ተስፋ አባኮስትር ለ ለህትመት የተዘጋጁ ዷ ብቸኛው ሰው አባገስጥ ሕይወት ላክ ከፀብክርቪበክ ጀከዐክክቪክ ቪቧኳ ርሂ ህክብ ከሮ እሰጠዘቾሆሀቧህክ ህእ።