Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እንግዲህ መልሱ በየራሳችን ልቡና ውስጥ ቢገኝም ባይገኝም እያንዳንዱ አማኝ እምነቱን ለመገምገምና ለመቆጣጠር የሚችለው ለጥንቶቹ አባቶቻችን አምነት ምን ማለት ነው። ተብሎ ቢጠየቅ መልሱ በአጭሩ እንደ ሚከተለው ጽፏል ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሚለው አንቀጽ ውስጥ በእርሱ የሚለው ቃል መሣሪያነትን።
ፎክህየርከ ከር ህከ ኣሃርየር ፎህበር ከሃ ከዩ ሃ ክፀ ከህ ነ ዐ ከዐ ከር ኩ ህሸዣኗት ንክር ከ ከር ዐ ነህከ የ ቹ ኮ በህፀበ ዐዐ ባለዛር ወዐርዐ ትምህርተ ዛፎማኖትና ክርስቲያናዊ ሕፀዉጠት ሽ ጸሎተ ሃይማኖት በግእዝ በአማርኛ ሁሉን ቢየዘ ሰማይንና ምድርን የሚታይና የማይታየውን በፈጠረ በአን ድ አምላክ በእግዚአብሔር አብ እናምናለን ነአምን በአሐዱ አምላክ እግዚአ ብሔር ኣብ ኣኃዜ ኩሉ ገባሬ ሰማያት ወምድር ዘያስተርኢ ወዘኢያስተርኢ ወነኣምን በአሐዱ እግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ አብ ዋሕድ ዘህልው ምስሌሁ እምቅድመ ይትፈጠር ዓለም ዓለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ የአ ብ አንድ ልጁ በሚሆን በአንድ ጌታ በኢየ ሱስ ክርስቶስም እናምናለን ከብርሃን የተገኘ ብርሃን ከእው ነተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ የተፈጠረ ያይደለ የተወለደ በመለኮቱ ከአብ ጋር የሚተካከል ጅ ብርሃን ዘአምብርሃን አምላክ ዘእምአምላክ ዘበአማን ዘተወልደ ወአኮ ዘተገብረ ዘዕሩይ ምስለ አብ በመለኮቱ ሁሉ በእርሱ የሆነ ያለ አርሱ ግን ምንም ምን የሆነ የለም በሰማይም ያለ በምድርም ያለ ዉ ዘቦቱ ኩሉ ኮነ ወዘአንበሌሁሰ ኣ ልቦ ዘኮነ ወኢምንትኒ ዘበሰማይኒ ወዘበምድርኒ ሰለ እኛ ስለ ሰዎች ስለ መዳናችን ከሰማይ ወረደ በመንፈሰ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፈጽሞ ሰው ሆነ ሰው ሁኖ በጳንጤናዊ በሏሳጦስሰ ዘመን ሰለእኛ ተሰቀለታመመ ሞተ ተቀበረም በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደተጻዳፈ በክብር ወደ ሰማይ ዐረገ በኣ ባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም ሕያዋንንና ሙታንንም ይገዛ ዘንድ በጌትነት ይመጣል ለመንግሥቱም ፍጻሜ የለውም ጌታ ማኅየዊ በሚሆን ከአብ በሠረፀ በመንፈስ ቅዱስም እናምናለን እንሰግድለት እናመሰግነውም ዘንድ ከአ ብና ከወልድ ጋር በነቢያት የተናገረ ሀ ከሁሉ በላይ በምትሆን ሐዋርያት በሰበሰብዋት በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ኣእናምናለን ኃጢኣትን ለማስተሥረይ በአንዲት ጥምቀት እናምናለን ል የሙታንንም መነሣት ተስፋ ኣእናደርጋለን የማ መጣወንም ሕይወት ለዘላለሙ አሜን ድ ዘበእንቲአነ ለሰብእ ወበእንተ መድኃ ኒትነ ወረደ እምሰማያት ተሰብአ ወተሠገወ እመንፈስ ቅዱስ ወእማርያም እምቅድስት ድንግል ኮነ ብእሴ ወተሰቅለ በአንቲኣ ነ በመዋዕለ ጴላጦስ ጳንጤናዊ ሐመ ወሞተ ወተቀብረ ወተንሥአ እመታን አ መ ሣልስት ዕለት በከመ ጽሑፍ ውስተ ቅዱሳት መጻሕፍት ፀርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት ወነበረ በየማነ አቡሁ ዳግመ ይመጽእ በስብሐትይኩንን ሕያዋነ ወሙታነ ወአልቦ ማኅለቅት ለመንግሥቱ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ እግዚእ ማኅየዊ ዘሠረፀ እምአኣብ ንስግድ ሎቱ ወንሰብሖ ምሰለ ኣብ ወወልድዘነበበ በ ነቢየት ሀ ወነኣምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንተ ላፅለ ኩሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት ቿ ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ወንሴፎ ትንሣኤ ሙታን ወሕይወተ ዘይመጽአ ለዓለመ ዓለም አሜን ዝነገነገርህኽ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲያናዊ ሕፎዉት ምዕራፍ አንድ በአንድ አምላክ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን ምሥሥጨጠረ ሥሣፅኛ ሥ ፉጥረሪሃጋ ይህ ምዕራፍ በጸሎተ ሃይማኖት የሚገኙትን የመጀመሪያዎቹን አ ራት አንቀጾች ያጠቃልላል አንቀጽ ስለ አምላክ አንድነት ስለ እግዚኣ ብሔር አባትነት ስለ ከሃሊነቱና ስለ ፈጣሪነቱ ይገልጻል ከአንቀጽ እስከ ደግሞ ጌታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ ዓለም ሳይፈጠር በፊት ከአብ የተወለደ ማለት ከአብ ባሕርይ ዘእምባሕርይ የተገኘ እንጂ ያልተፈጠረ በመለኮቱም ከአብ ጋር አንድ የሆነ ሁሉም ነገር በእርሱ በኩል የተፈጠረ ሲሆን ያለ እርሱ ግን በሰማይም በምድርም ምንም ምን ያልተደረገ መሆኑን ያሳያል አንግዲህ ስለ ተጠቀሱት የትምህርት አርእስት ከሙሉው በከፊሉ ከብዙው በጥቂቱ ከረጂሙ በአጭሩ እንመለከታለን አንቀጽ ሁሉን በያዘ ሰማይንና ምድርን የሚታየውንና የማይታየ ውን በፈጠረ በአንድ አምላክ በአግዚአብሔር አብ አሕናምናለን ይህንን አንቀጽ መሠረት በማድረግ የተወሰኑ አርእስትን በመምረጥ ሀ በአንድ አምላክ በሁሉም አባት ስለ ማመን ለ ስለ ምሥጢረ ሥላሴ ሐ ስለ ሥነ ፍጥረት መ ስለ መላእክት ተፈጥሮ መሠ ስለ ሰው በክብር መፈጠር ረ ስለ ሰው በኃጢአት መውደቅና ስለ ተሰጠውም የመዳን ተስፋ በአጭር በአጭሩ እንደሚከተለው ለመግለጽ እንሞክራለን ሀ በአንድ አምሳክ በሁሉም አባት እናምናለን እናምናለን የሚለው ቃል በጸሎተ ሃይማኖት ውስጥ ኣምስት ጊዜ ተደጋግሞ ተገልዷል ስድስተኛው ተስፋ እናደርጋለን ይላል ከቅዱሳት መጻሕፍት ጋር ጸሎተ ሃይማኖት የእምነታችን መግለጫና መመስከሪያ ስለሆ ነ የክርስትና መሠረተ እምነት ነው የክርስትና ሕይወታችንና ምግባራችን በዚሁ የአምነት መሠረት ላይ ተገንብቷል ስለዚህም ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ አሚንሰ መሠረት ይእቲ ወካልአኒሃ ሕንጓ ወንድቅ እሙንቱ እም ነት መሠረት ነች ሌሎቹ ግርግዳና ጣራ ናቸውብሏል እንግዲህ በዚህ ርእሰ ትምህርት በአንድ አምላክ ብቻ ስለ ማመንና ስለ አግዚአብሔር አባትነት ከመግለጻችን በፊት በቅድሚያ የአማኞችን እም ነት ሁኔታና የእግዚአብሔርን ሀልዎት የማወቂያ መንገዶችን በተመለከተ ከረጅሙ በአጭሩ ለማሳየት በመሞክር በሚከተለው አኳኋን አቅርበናል ባለዛር ወዐርዐ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲያናዊ ሕጾዉት ስለ አማኞች እምነትና እግዚአብሔርን የማወቂያ መንገዶች እናምናለን የሚለው ቃል ሁለት ወገኖችን ያገናዘበ ሆኖ እናገኘዋለን በአንደኛው ወገን እናምናለን ባዮችን ወይም አምናለሁ ባዩን የሚመለከት ነው ይህም ማለት የአማኙን የእምነት ሁኔታና የሃይማኖት አውቀት ያሳ የናል በሁለተኛው ወገን ደግሞ የምናምነውንና ተስፋ የምናደርገውን ነገር ያመለክተናል ሰለ ሁለተኛው ወገን ማለት ማንና ምንን ማመንና ተስፋ ማድረግ እንደሚገባን በዚህ አንቀጽና በሚቀጥሉትም አንቀጸች በዝርዝር ከመግለጻችን በፊት የአማኞችን የሃይማኖት እውቀት በተመለከተ እንዴት ያለ ይዘትና ሂደት እንዳለው በቅድሚያ መገንዘብ ይኖርብናል እኛ አማኞች እናምናለን ስንል እንደ ጥንት አባቶቻችን ዓይነት እምነት ነውን። በእርግጥ አለ ከላይ ሁለተኛውና ከፍተኛ መንገድ በማለት የጠቀስነው ከሁሉም የበለጠው እውነተኛ መንገድ ነው ይኸውም መንገድ እግዚአብሔር ለሰዎች ልጆች ሲል ራሱን በመግለጥ ሕይወቱን በመስጠት በተለያየ ዘመን የፈጸመው መለኮታዊና ተአምራዊ ይዘትና ሄደት ያለው በጊዜና በቦታ ተለይቶ በዓለም ታሪክ ውስጥ በቃልም በሥራም የተከሠተ ሁኔታና ድርጊት ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለው ከጥንት ጆምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጐዳና ለአባቶቻችን በነቢያት በኩል በመናገር ተገልጦላቸዋል ዕብ በኋለኛው ዘመን ደግሞ አካላዊ ቃል የሕይወት ቃል በተባለ በእግዚአ ብሔር አብ ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰው መሆን የማይታየውና የማይዳሰሰው ረቂቅ አምላክ ሥጋን ተዋሕዶ በክበበ ትስብእት ተገልጦ በዓይን የሚታይ በጆሮ የሚሰማ በእጅ የሚዳሰስ ሆኗል በሥጋ ስለ ተገለጠው ሰለ አምላክ ወልደ አምላክ ስለ ክርስቶስ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ከሌሎቹ ቅዱሳን ሐዋርያት ጋር በመሆን እንደ ሚከተለው ምስክርነቱን ይሰጣል ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየ ነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን ዮሐ እንግዲህ የክርስትና ሃይማኖት በሕገ ልቡና ላይ የተመሠረተች ሳትሆን በሥጋ በተገለጠው በሕያው እግዚአብሔር ልጅ በክርስቶስ ላይ የተመሠረተች ናት እግዚአብሔር በልጁ ሰው መሆን በታላቅ ተአምራት የተገለጠበት ምክን ያት የሰው ልጆችን ሁሉ ለማዳን ነው እግዚአብሔር በዚህ ሁኔታ መገለጡ ጥርጥርን ሁሉ አስወግዶ ሀልዎቱን አምነንና ተቀብለን ከእርሱ ጋር በሙሉ እም ነት እንድንኖር ያስችለን ዘንድ ብቻ ሳይሆን ስለ እኛ ያለውን የፍቅሩን ታላቅ ነት አውቀን እንድናፈቅረውም ጭምር ስለሆነ ይህንን ተገንዝበን እርሱን ሁልጊዜ ከማመስገን መቆጠብ የለብንም ከላይ እንደ ተመለከተው የክርስትና እምነታችን በሕገ ልቡና በምርምር የተገኘ ሃይማኖት ሳይሆን በመለኮታዊ መገለጥ የተሰጠን ነው ስለሆነም እም ነታችንን አጥብቀን መያዝ አለብን አክብረን ማስከበር ጠብቀን ማስጠበቅ አ ሰስፈላጊም ሲሆን እስከ ሞት ድረስ በመጽናት የእውነት ምስክሮች መሆን ይገባናል ቀስበቀስ ሳይታወቅ በማስመሰልና በማታለል የሚመጣውን የመሳሳ ትና የጥርጥር ፈተና ከልቡናችን ለማስወገድ ሁልጊዜ ለጸሎት መትጋት ይኖርብናል ማቴ እስከ መጨረሻው የታገሠ ይድናል እንደ ተባለ በጊዜውም ያለ ጊዜውም ስለ እምነታችን ጽናት መታገልና መመስከር ይገባናል ማር የእምነትና የመንፈሳዊ ተጋድሏችን በቸልተኝነትና በጥርጥር እንዳይደክም ለማድረግ ከሚረዱን መካከል አንዳንዶቹን እንጠቅሳለን እነርሱም ዘወትር ከመጸለይና ከመጸም ጋር ወደ እናት ቤተ ክርስቲያናችን አዘውት ሮ በመሄድ በመንፈሳዊና በማኅበራዊ ኑሮዋ መሳተፍ ቃለ እግዚአብሔርን ማን በብና መስማት ከሊቃውንትና ከመንፈሳዊ አባቶች ጠይቆ መረዳት በምክር አገልግሎታቸው መጠቀምና የመሳሰሉት ናቸው እንግዲህ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እያለች ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አደራዋን ለልጆቿ ሁሉ ትገልጻለች ይሁዳ ስለ መለኮታዊ መገለጥና ለእምነት ስለ መታዘዝ በትምህርተ ሃይማኖት መቅድም ቁጥር እና ተመልከት ባለዛር ወዐርዐ ትምህርተ ዛይመናትና ክርስቲይናዊ ሕይወት እስካሁን ስለ አማኞች እምነት ሁኔታና በአጠቃላይ ሰለ ሃይማኖት አመ ጣጥ በአጭሩ ተመልክተናል ከዚህ ቀጥሎ ሰለ ምናምነውና ተሰፋ ስለ ምናደርገው ስለ እግዚአብሔር አምላክ አንድነትና ስለ አባትነቱ የመጀመ ሪያውን አንቀጸ አሚን በመከተልና የቅዱሳት መጻሕፍትን ቃል መሠረት በማድረግ እናጠናለን በአንድ አምላክ ብቻ እናምናለን በአንድ አምላክ በእግዚአብሔር ኣብ አባት እናምናለን ስንል እኛ ክርስቲያኖች እንደ አማልክት የሚቆጠሩትን የጥንቱንም የዛሬውንም የጣያዖት አ ምልኮ ሁሉ እያወገዝን በአንድ አምላክ ብቻ ማመናችንን በአጽንኦት መግለጻችን ና መመስከራችን ነው እንደዚህም በማመናችን ከሦስት መቶ አሥራ ስምንቱ የኒቂያ ጉባኤ አባላት ጋር የሃይማኖታችንን አንድነት እናጠናክራለን ይህም ከጥንት ጀምሮ የመጣ የመጀመሪያው የሃይማኖትና የአምልኮት ሕግ ነው ዘጸ ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አን ድ አምላክ የሁሉም አባት መኖሩን ከሐዋርያው ጳውሎስ በተማርነው መሠረት እምነታችንን እንገልጻለን ኤፌ የፈጣሪ መኖር በሥነ ፍጥረት የሚታወቅም ቢሆን በተለየ መንገድ አምላክ ራሱን በራሱ በመግለጡ ሀልዎቱን መኖሩን በዘመነ ብሉይም በዘመነ ሐዲስም ዛሬም በቤተ ክርሰቲያኑና በአ ማኞቹ መካከል በግልም ሆነ በማኅበር ገቢረ ተአምራትና ድንቅ ሥራዎችን እን ዲሁም ልዩ ልዩ ምልክቶችን በማሳየትና በመፈጸም የእምነታችንን እውነተኝነት የሚወደን አምላካችንና አባታችን አረጋግጦልናል እያረጋገጠልንም ነው ማር ስለ ሆነም በመንፈሳዊ ደስታ ደስ እያለን አንድ አምላክ የሁሉም አ ባት አለ ነበረ ይኖራል በማለት እያመንና እያመሰገን በእርሱ አጋዥነት ትምህርታችንን በጥንቃቄና በማስተዋል እንቀጥላለን አንድ አምላክ እግዚአ ብሔር አብ ስንል ሁለት ነገሮችን ያሳስበናል በመጀመሪያ ስለ እግዚአ ብሔር አንድነት ቀጥሎም ስለ ሦስትነቱ ያመለክተናል አንድ አምሳክ ሲል አንድነቱን እግዚአብሔር አብ ሲል አብ አባት ማለት ስለሆነ ከአ ባት የሚገኘውን ልጅ ማለት ወልድን ስለ ሜያሳሰበን እንዲሁም የአብና የወልድ ሕይወታቸውን ከአብ የወጣውን መንፈስ ቅዱስን ስለ ሚያስገነዝበን ሦስትነቱን በውስጠ ታዋቂ ያሰረዳናል እንግዲህ አንድ አምላክ ሰንል ኣብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን በአንድነትና በሦስትነት በማመን ነው ስለሆነም በአን ድ አምላክ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በቅድስት ሥላሴ እናምናለን ደኀ ሄድ ልምጎ ጳምራ መሰሐፖ የአንድ አምላክ እምነት መቼና እንዴት ተጀመረ። ቆይፎሪዐ ልጄ ሇቻ የእግዚአብሔር አባትነት የሚገለጽበት ሦስተኛ ደረጃ የተባለው ከላይ ከተጠቀሱት በዓይነትም በደረጃም በማዕረግም እጅግ በጣም የላቀና የተለየ ነው ይኽውም የእግዚአብሔር የባሕርይ አባትነት ለማን እንደሆ ነ የሚያመለክት ነው የእግዚአብሔር አባትነት ለሁሉም እንደሆነ ከላይ ቢገለጽም የባሕርይ አባትነቱ ግን ተቀዳሚ ተከታይ ለሌለው ለአንዱ የባሕርይ ልጁ ብቻ እንደሆነ ቅዱሳት መጻሕፍት ይመሰክራሉ አርሱም ከእግዚአብ ሔር አብ ባሕርይ ዘእምባሕርይ አካል ዘእምአካል የተገኘ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ አንድያ ልጁ ወልድ ዋሕድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ከእርሱ በቀር ሌላ የባሕርይ ልጅ የለውም የእግዚአብሔር አብ አካላዊ ቃል የተባለ ዓ ለም ሳይፈጠር ከአብ ጋር የነበረ በኋለኛው ዘመን እኛን ለማዳን ሰው የሆነ አም ሳክ ወልደ አምሳክ ክርስቶስ ብቻ ነው እንግዲህ እግዚአብሔር አብ አባት ስንል ከባሕርይ ልጁ ከወልድ ዋሕድ ጋር እንጂ ብቻውን አብአባት እንደ ማይባል እናስተውል የአብና የወልድ የባሕርይ ሕይወታቸው እስትንፋሳቸው ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ስለሆነ እነዚህ ሦስቱ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አይሊየዩም አንድ ናቸው ሁለቱ ከአብ ባሕርይ ዘእምባሕርይ የተገኙ ናቸው ይህም ማለት ወልድ በመለኮታዊ ረቂቅ ልደት መንፈስ ቅዱስ በሥርፀት ከአብ ተገኝተዋል ማለት ነው በቅዱሳት መጓሕፍት መሠረት አንድ አምላክ በሦስት አካላትና ኩነታት ሁኔታዎች ስለ ተገለጸ እንደ እግዚአብሔር ቃል ብቻ እናምናለን እንጂ ሌላ ማስረጃ አያ ሰፈልገንም ስለ እግዚአብሔር መለኮታዊ አንድነት በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ጐልቶ ቢነገርም የአካል ሦስትነቱን የሚገልጽ ኃይለ ቃልም ይገኛል ሆኖም የአንድነትና የሦስትነት ምሥጢር በአማናዊ መልኩ የታወቀው በክርስቶስ መምጣት በዘመነ ሐዲስ ነው በጌታ ትእዛዝ መሠረት በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የተጠመቅን ክርስቲያኖች ሁላችን በጸጋ የሥላሴ ልጅነትን አግኝተናል ማቴ በክርስቶስ ክርስቲያን በወልድ ውሉድ ተብለናል ስለሆነም ሁላችን ክርስቲያኖች በአብ ስም አምነን አብን ወላዲ ብለን በወልድ ስም አምነን ወልድን ተወላዲ ብለን በመንፈስ ቅዱስ ሰም አምነን መንፈስ ቅዱስን ሠራዊ ብለን ምንም ለአጠይቆ አካላት ሦስት ብንል በአንድ አምላክ አምነን በእግዚአ ብሔር አጋዢነት በሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን ትውፊትና በቅዱሳት መጻሕፍት መሠረት ምሥጢረ ሥላሴን ለመማርና ለማስተማር ለማመንና ለማሳመን ከጸሎት ጋር እንተጋለን ለ ምሥጢረ ሥላሴ የአንድነት የሦስትነት ምሥጢር ምሥጢረ ሥላሴ ማለት ምን ማለት ነው። ጭ ለተሥፖ ያሥፖሰዖ ዕኃምና ርሮ ለዓምቸው ለሥላሴ አካላት ሰምና ግብር አላቸው በክርስቶስ ጥምቀት ጊዜ የሥላ ሴ አካሳት እንደ ተገለጹ እንዲሁም የክርስቲያኖች ጥምቀት በሥላሴ ስም ይፈጸማል ጌታችንም ሐዋርያትን በኣብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እን ዲያጠምቁ ኣዝዚቸዋል ማቴ ስለዚህ ዛሬ አማኞች በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ሰም ይጠመቃሉ የሥላሴንም ልጅነት ያገኛሉ እንግዲህ ሥላሴ በስም ሦስት ናቸው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይባላሉ ለወልድ ግን በተለየ አካሉ ሌሎች ስሞች አሉት ሰው ከመሆኑ በፊት ቃል ወልድ ይባላል ከሥጋጭ በኋላ አማኑኤል ኢየሱስ ካርስቶስ መድኃኔዓለም ይባላል አብዛኛውን ጊዜ ጌታ እየተባለ ይጠራል መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ጳራቅሊጦስ መንፈሰ ጽድቅ ይባላል እግዚአብሔር የሚባለው ለም አብዛኛውን ጊዜ ለአብ የተሰጠ ነው ቢባልም ሁሉም የሚጠሩበት ስም ነው ሥላሴ የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስመ ኣጠራሩ ጐልቶ ባይታወቅም እንኳ የሥላሴን ሦስትነትና የሥላሴን ስም የሚያመለክቱ ብዙ ጥቅሶች በብሉይም በሐዲስም ይገኛሉ ከሐዲስ ኪዳን ከሚጠቀሱት አንዱ ሐዋርያው ጳውሎስ በመጩልእክቱ መጨረሻ ለቆሮንቶስ ሰዎች የሰጠው ቃለ ቡራኬ ነው የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኀብረት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን የሚለው የሥላሴን ሦስትነትና ሰማቸውን ም ያመለክተናል ከጥቅሱ ላይ ክርስቶስ ብሎ ወልድን እግዚአብሔር ብሎ ኣ ብን የሚገልጽ መሆኑን እንረዳለን ኛ ቆሮ»ፁ ሌሎች ተመሳሳይ ጥቅሶችን ተመልከት ኛቆሮ ኤፌ ኛጴጥ ዮሒ ሉቃ የሐዋ ራእ የሥላሴ የአካላት ስም ወደ አካላት ግብር ይመሩናል የአካላት ግብር ስንል ለሥላሴ አካላት ብቻ እንጂ ለሌሳ ኣይነገርም የእግዚአብሔር ግብር በምንልበት ጊዜ የመፍጠሩንሸ ታምራት ማድረጉን ሌሎችንም መለኮታዊ ሥራዎችን ያመለክታል እንደዚህ ዓይነቱ ግብር የሥላሴ የአንድነታቸውና የአ ዝነገነገርህኽ ትምህርተ ዛፎዩማናትና ክርስቲያናዊ ሕደወጠት ምሳክነታቸው ሥራ ነው እንጂ የአካላት ግብር አይባልም የሥላሴ የአካላት ግብር የምንላቸው በሥላሴ ውስጥ በሦስቱ አካላት መካከል በእያንዳንዱ አካል የሚፈጸሙትን ሦስት ልዩ ልዩ ግብራትን ብቻ የሚያመላክቱ ናቸው ይህም ማለት አንዱ አካል ከሌላው ጋር ያለውን የእርስ በእርስ ግንኙነትና ሁኔታ ይገልጹልናል እነርሱንም እንደ ሚከተለው ለመረዳት እንሞክራለን የሁሉም መገኛ መሠረት የሆነው ኣብ ነው ስለዚህም አባት ተብሏል አባትም ብቻውን አባት አይባልም ለዘላለም ከማይለየው ከልጁ ጋር ነው እንጂ አን ግዲህ የአባች ግብሩ መውለድ ነው የልጅ ግብሩ መወለድ ነው የመንፈስ ቅዱስ ግብሩ መሥረፅ ነው መሥረፅ ማለት መገኘት መውጣት ማለት ነው እንግዲህ ሥላሴ በግብር ሦስት ናቸው የተባለው በእነዚህ ሦስት የአካላት ግብራት ብቻ ነው አብ ወልድን ወለደው በምንል ጊዜ እንደሰው መወለድ አድርገው የሚያስቡ ካሉ ተሳስተዋል ክርሰቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ስንል በሰው ሰውኛ መንገድ በማሰብ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል በማለት መጨነቅ ወይም መሰናከል የለብንም ምክንያቱም የወልድ ከአብ መወለዱ የማይመረመር ሊናገሩትም የማይቻል ነው የማይመረመር ረቂቅ ስለሆነ ግዙፉ ረቂቁን መርም ሮ ማወቅ የማይቻለው ነውና የእነርሱን ነገር ይመረምር ዘንድ አይቻለውም ሲል ገባሬ መንክራት ጐርጐርዮስ አስረድቶናል ቀጥሉም ከሰው ባሕርይ ጋር አይመሳሰልም ልደቱም እንደ ሰው ልደት አይደለምና ረቂቅ ምሥጢር ነው አይመረመርም የረቂቅ አምላክ ልደት ከሰው ባሕርይ የራቀ ነውና በማለት ያስተማረንን እያሰብን ከሰው ሰውኛ አስተሳሰብና አባባል መቆጠብ ይኖርብናል ሃይአበው ገጽ ተመልክት ሇ ሰሺሪሃንና መሠሪም ኃሪ መፖታ እንግዲህ የአብ ግብሩ መውለድ ማሥረፅ የወልድ ግብሩ መወለድ የመንፈስ ቅዱስ ግብሩ መሥረፅ ሲባል ምን ማለት እንደሆነ በሌላ ቃላትና ምሳ ሌ የምንችለውን ያህል ለመረዳት እንሞክር መውለድና ማሥረዕ አንድ ወገን ሆኖ አብ አስገኝ የሁሉም መገኛና ምንጭ እንደሆነ እናስተውሳለን አብ አ ይወለድም አይሠርፅም እርሱ ወሳዲ አስራዊ ነው እንጄ እርሱ ሁልጊዜ በአ ስገኝነቱ የጸና ነው አብ አባት የሌለው አባት አስገፔ የሌለው አስገፒ ሆኖ ለዘለለም ይኖራል ቅዱስ ኪራኮስ እንደጻፈው አብ አልተወለደም ከማንም ከማን አልተገኘምና መገኘቱም ከሌላ አካል ከሌላ ባሕርይ አይደለምና እርሱ ብቻ መገኛ ነው እንጂበማለት የአብን ግብር ማለት ኣባትነቱን አስገኝነቱን አ ብራርቶልናል ሃይአበው ገጽ እንዲሁም ቅዱስ አትናቴዎሰቅዱስ ዲዮናስዮስቅዱስ ዮሐንሰ አፈ ወርቅቅዱስ ቄርሎስ የሥላሴ መሠረት አንድ ነው እርሱም አብ ብለው ኣስተምረውናል ምሥጢረ ሥላሴ በአቡነ ማቴዎስ ግብፃዊ ፈቃድ ዓም የታተመ ገጽ ተመልክከት ስለዚህ የአብ ግብሩ ወልድንና መንፈስ ቅዱስን ማስገኘቱ ነው ስለሆ ነም አንዱ ያስገኘ ሁለቱ የተገኙ በመሆናቸው በማዕረግ አይበላለጡም በዘመን አይቀዳደሙም ምክንያቱም የአስገኝና የተገኝ ህልውና አንድ ስለሆነ የሚገኘው ከሌለ የሚያሰገኘውም መኖሩ የማይታወቅ ስለሆነ ነው እንግዲህ የአስገኝው ህልውና የሚታወቀው በተገፒው ህልውና መሆኑ ግልጽ ነው አብ አስገፒና መሠረት ስለ መሆኑ ቅዱሳት መጻሕፍት ያረጋግጡልናል ለወልድና ለመንፈስ ቅዱስ መገኛቸው መሠረታቸው አብ መሆኑን ሲያስረዳ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ እስመ ኣነ እምኀበ እግዚአብሔር አብ ወፃእኩ ዝነገነገርህኽ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲቦናዊዌ ሕይወት ወመጻአኩ ብሏል ዮሐ እንዲሁም ሰለ መንፈስ ቅዱስ ሲናገር ጳራቅሊጦስ መንፈሰ ጽድቅ ዘይወዕእ እምኀበ አብ ውአእአቱ ሰማዕትየ ብሏል ዮሐ በመልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ መድሎቷ አሟን ገጽ ተመልከት ኃሐ ወሷድኖ መ«ያ ፇራያ ሉሇ መሯ ስለ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ከአብ መገኘት እንደ ሚከተለው እን ማራለን በምሳሌም ለማጥናት እንሞክራለን ይህን ምሥጢር ለመግለጽ ቃላትና ምሳሌዎች በቂ ባይሆኑም ውሱኑ አእምሯችን በመጠኑም ቢሆን ነገሩን ለመከታተል ይረዳዋል ብለን በመገመት ነው የመውለድ የመወለድና የመሥረፅ ሁኔታ ከብርሃንና ከሙቀት ምሳሌነት ለማወቅ አንችላለን ከብርሃን አካልና ባሕርይ ብርሃን እንደ ሜወጣ ከሙቀት አካልና ባሕርይ ሙቀት እንደ ሚገኝ እንዲሁም ወልድና መንፈስ ቅዱስ ከአብ መለኮታዊ አካ ልና ባሕርይ ይገኛሉ ይወጣሉ ከብርሃን የተገኘ ብርሃን ከእውነተኛ አም ላክ የተገኘ አምላክ ተብሎ በጸሎተ ሃይማኖት የሚነገረው ክርስቶስ ከእግዚአብሔር አብ መገኘቱን መወለዱን ለማስረዳት ነው ጸሎተ ሃይማኖት አንቀጽ ህ ተመልከት ስለ ሦስቱ የአካላት ግብር አባቶቻችን ሊቃውንት በሌላ ምሳሌ እንደ ማከተለው ያስረዱናል አብ ወልድን ወለደው ማለትም ከአካሉ ከባሕርዩ አ ስገኘው ማለት ነው ለምሳሌ የሰው ነፍስ ልብነቷ ቃልነቷን እንደ ሚያስገኝ ነው ወልድ ከአብ ተወለደ ማለት አብን አህሎ መስሎ ከአብ ተገኘ ማለት ነው ለምሳሌ የነፍስ ቃልነቷ ከልብነቷ እንደተገኘ ነው አብ መንፈስ ቅዱስን አሠረፀው ማለት ከአካሉ ከባሕርዩ አስገኘው ማለት ነው ለምሳሌ የ ነፍስ ልብነቷ እስትንፋስነቷን ሕይወትነቷን እንዳስገኘው ነው መንፈስ ቅዱስ ከአብ ሠረፀ ማለትም አብን ኣህሎ መስሎ ከአብ ተገኘ ማለት ነው ዮሐ እንግዲህ አብ ወልድን በቃል አምሳል ወለደው መንፈስ ቅዱስን በእስትንፋስ አምሳል አሠረፀው አወጣው አስገኘው ማለት ይቻላል ሥርወ ሃይማኖት ዓም ገጽ እና ዓ የሥላሴ የአካላት ግብር ወይም ሦስቱ ግብራት ከአንዱ አካል ወደ ሌላው አይተላለፍም ስማቸውም አይወራረስም አብ በተለየ አካሉ ለሁለቱም አስገፔ ነው ማለት ወሳዲ ሠራጺ ነው እንጂ እንደ ወልድ አ ይወለድም እንደ መንፈስ ቅዱስ አይሠርፅም ወልድም በተለየ አካሉ ተወላዲ ነው እንጂ እንደ አብ አይወልድም አያሠርጽም እንደ መንፈስ ቅዱስም አይሠርዕም መንፈሰ ቅዱስም በተለየ አካሉ ሠራ ነው እንጂ እን ደ አብ አይወልድም አያሠርፅም እንደ ወልድም አይወለድም በግብርና በስም አለመወራረሳቸው የሥላሴ አካላት በያሉበት አንዱ አካል ወደ ሌላው አካል ሳይፋለስ ጸንቶ መኖሩን ያረጋግጥልናል ይህም ማለት አኣብ ወልድንና መንፈስ ቅዱስን አለመሆኑን ወልድም አብንና መንፈስ ቅዱስን አለመሆኑን መንፈስ ቅዱስም አብንና ወልድን አለመሆኑን ያስረዳናል ማለት ነው ፖጋያ ጳ ለድ ያዖመፖናኖቸው ምሥጪረሪ አስካሁን የሥላሴን አካላት ማለት ሦስት መሆናቸውን የእነርሱንም ስማቸውንና ግብራቸውን ከሙሉ በክፍሉ ተመልክተናል ከዚህ ቀጥሎ የጌታችንን ቃል መሠረት በማድረግ ሦስቱ አካላት በመለኮታዊ ባሕርይ ኣንድ ባለዛር ወዐርዐ ትምህርተ ዛማናትና ክርስቲፀናዊ ሕጾጠት ስለ መሆናቸው በአጭሩ እንመለከታለን በመለኮታዊ ባሕርይ አንድ የሚሆ ኑበት አንዱ በአንዱ ውስጥ ህልው ሆነው ስለ ሚኖሩ ነው ይህም ማለት ሦስት ሲሆኑ አንድ አንድ ሲሆኑ ሦስት ሆነው ይገኛሉ ማለት ነው ይህም የሆነው በህልውና አንድ ስለሆኑ ነው ህልውና ማለትም አኗናጽናር ማለት ሲሆን አንዱ በአንዱ ውስጥ መኖር መገኘት ማለት ነው እንግዲህ ይህ ዓይ ነቱ ህልውና በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ኣካልና ባሕርይ ውስጥ ይገኛል የመለኮታዊው ህልውና ምሥጢር በክርስቶስ ታውቋል ምክንያቱም በአርሱ አካ ል አብና መንፈስ ቅዱስ ህልው ሆነው መኖራቸው ሰለ ተገለጠ ነው ሐዋርያው ፊልጳስ የማይታየውን ኣብን ለማየት እንደ ጠየቀና ጌታም ስለ ሰጠው መልስ እንመልክት ፊልጳስጌታ ሆይ አብን አሳየንና ይበቃል አ ለው ኢየሱስም አለው አንተ ፊልጳልስ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን። እኔ የም ነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም ነገር ግን በአኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል እፄ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመ ኑኝ ዮሐ በዚህ ጥቅስ እኔን ያየ አብን እንደ ማየት ይቆጠራል አላለም እ ሄን ያየ አብን አይቶአል ነው ተብሎ የተጻፈው ይህ አነጋገር ምን ያህል ከባድ እንደ ሆነ ማንም ሊገምተው ይችላል ሊቀ ነቢያት ሙሴ ስለ ራሱ ይህንን የመሰለ ቃል አልተናገረም ኤልያስም ሌሎችም ነቢያት ሁሉ አ ልተናገሩችም እውነተኛ የባሕርይ አምላክ ክርስቶስ ብቻ እግዚአብሔር አብን ገለጠው መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም በአባቱ እቅፍ ያለ ኣንድ ልጁ እርሱ ተረከው እንጂ ዮሕ ስለዚህም ወልድን ያየ አብን አየ ብለን እናምናለን ሆኖም ከላይ እንደ ተማርነው አብና ወልድ የተሊየየ አካል አላቸው ታዲያ የአብ አካል እንዴት በወልድ አካል ሊገለጽ ቻለ በማለት የሚጠይቅ ቢኖር መልሱ ከዚያው ከጠቀስነው ምንባብ ውስጥ ይገኛል ጌታ እኔን ያየ አብን አይቷል ካለ በኋላ ይህንኑ ሲያስረዳ እኒ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ ብሏል እንግዲህ የመለኮታዊ ህልውና ማለት አንዱ በአንዱ መኖሩ መገኘቱ የአንድነቱን ምሥጢር ይገልጽልናል ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም በአግዚአብሔር ዘንድ ግን ይቻላል ስለዚህ ጌታችን በተጠቀሰው ትምህርቱ መጨረሻ ላይ አመኑትሻ ሰላለ በህልውና ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ መሆኑን እናምናለን ሰለ መለኮታዊ ህልውና ማለት ወልድ ቅድመ ዓለም ክአብና ከመን ፈስ ቅዱስ ጋር ህልው ሆኖ ይኖር እንደ ነበር ወንጌላዊ ዮሐንስ እንደ ሚሜከተለው ጽፏል በመጀመሪራሪየያየ ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ብሏል ዮሐ እንግዲህ ከጥቅሱ ላይ ቃል የሚለው ቅድመ ዓ ለም የነበረው ወልድን ነው ሁለት ጊዜ ተደጋግሞ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ተብሎ የተጻፈው አካላዊ ቃል ወይም ወልድ በአብና በመንፈስ ቅዱስ ዘንድ ህልው ሆኖ መኖሩን ያመለክተናል ስለዚህ ሦስቱ ኣካላት አንዱ በኣንዱ ተገኝተው በአንድነት ስለ ሚኖሩ በዚህ ምሥጢራዊ በሆነ መገናዘብ ሦስቱም በህልውና በመለኮታዊ ባሕርይ አንድ ናቸው ስለዚህ የእግዚአብሔር ኣብ የሆነው ማለት አምላክነቱ ፈጣሪነቱ ባለዛር ወዐርዐ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲይናዌ ሕጾዉት ከሃሊነቱ ዘላለማዊነቱ ሁሉን አዋቂነቱ መግቦቱ አዳኝነቁ ሥልጣኑ ሁሉ የወልድም የመንፈስ ቅዱስም ናቸው እነዚህና እነዚህን የመሳሰሉት ሁሉ የሥሳ ሴን የአንድነታቸውን መለኮታዊ ባሕርይና ሥራ ይገልጻሉ ደፎሥያፊ ዳ ድምና ፖዕንምታም ያሬፈይ ምሪሔሐታፖ እንግዲህ ይህንን ርእሰ ትምህርት የምናጠቃልለው እግዚአብሔር በቸር ነቱ በጥበቡ ለመረጣቸው ወገኖቹ ሁሉ ራሱን በአንድነቱና በሦስትነቱ በመግለጽ እንደ ሆነ በማመን ነው በመጀመሪያ ለቤተ እሥራኤል በታሪክና ምሳሌ በቃልና በራአይ ራሱን አስተዋውቋል በኋላም ሰውን ለማዳን ሰው በሆነው በክርስቶስ አማካይነት የሥላሴ ምሥጢር በአማናዊ መልኩ ተገልዷሷል ስለዚህ አንድ አምላክ በሦስት ኣካላት እንዳለ እናምናለን ሦስትነትም በአካል በስምና በግብር አንደሆነ ተረድተናል አንድነትም በባሕርይ በህልውና በመለኮት መሆኑን ተገንዝበናል የአንድነትና የሦስትነትን ምሥጢር ለማስረዳት ብዙ ምሳሌዎች አሉ ከሰው ነፍስ ምሳሌነት ሌሳ ፀሐይ እሳት ነፋስ ውኃ ባሕር ሦስት ጆሮ ያለው አበባ ሦስት ማእዘን ወይም ክበብ ያለው ሰዕል ሌሎችም በምሳሌነት ቀርበዋል የፀሐይ ምሳሌነት በመጽሐፈ ቀሌምንጦስ የተነገረ ስለሆነ የእርሱን ምሳሌያዊ ገለጻ ኣቅርበን ትምህርቱን እናጠቃልሳላለን ፀሐይ አንድ ሲሆን ሦስትነትም ኣለው ክበቡ ብርሃኑ ሙቀቱ የፀሐይ ሦስትነትን ያመለክታል እንደ ክበቡ አብ እንደ ብርሃኑ ወልድ እን ደ ሙቀቱ መንፈስ ቅዱስ ይባላል እንግዲህ ፀሐይ ክበብ ብርሃን ሙቀቾ ስላለው ሦስት ፀሐዮች አንልም አንድ ፀሐይ እንጂ እንደዚሁም ሥላሴ በኣካ ል በስም በግብር ሦስት ሲሆኑ አንድ አምላክ እንጂ ሦስት አማልክት አይ ባሉም የፀሐይ ክበብ በሰማይ እንዳለ ብርሃኑና ሙቀቱ ግን ከመሬት ወርዶ ለ ሰውና ለእንስሳ ለእፀዋትም ሁሉ ብርሃንም ሙቀትንም ሕይወትንም ይሰጣሉ አንደዚሁም አብ በሰማይ እንዳለ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ከአብ ወጥተው ወደ ዓለም ወርደው የኃጢአትን ጨለማ በጽድቅ ብርሃን አስወግደው በቀቢጸ ተስፋ ቀዝቅዛ የሞተችውን ነፍስ በጸጋ ሙቀት አስነሥተው ለነፍሳት ሁሉ አዲሰ ሕይወትን ሰጥተውታል ብርሃንና ሙቀት ከፀሐይ ክበብ ወጥተው ወደ ምድር ሲወርዱ ከክበቡ እንዳልተለዩ እንደዚሁም ወልድና መንፈስ ቅድስ ከአብ አይለዩ ም የፀሐይን ምሳሌ በመጠቀም የመዝገበ ሃይማኖት መጽሐፍ ደራሲ ከመ ክበበ ፀሐይ ኢይወርድ እምሰማይ ኣብ ኢየዓርቅ እመንበሩ ማለት የፀሐይ ክበብ ከሰማይ እንዳይወርድ አብ ከመንበሩ አይናወጥም በማለት ይገልጽና ሁለቱ ግን ከሰማይ እንደወረዱ ያስረዳል የአብና የወልድ ህልውና ምሥጢርም የሚገለጸው በጥምቀት በምናገኘው መንፈስ እንደሆነ ይጽፋል የክርስቲያንም ልብሳቸው የጥምቀት መንፈስ ነው ያን ጊዜ ወልድን በአብ እን ዳለ እናየዋለን እኔ በአብ አንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ ያንጊዜ ታዩኛላችሁ ብሎ እርሱ እንደ ተናገረ አብ ወልድ መንፈስ ቅድስ በመለኮት አንድ ናቸው አንድ መለኮት ማለትም ኃይል ማለት ነው ኃይል ማለትም ዙፋናቸው አንድ ነው ምሥጋናቸው ኣንድ ነው ይቅርታቸው አንድ ነው ምሕረታቸውም አንድ ነው ማለት ነው እንደዚሁ በሁሉ ቦታ አንድ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ኣብ ከወልድና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በአ ርያም ኣንደ ሚኖር ተረዳን ወልድና መንፈስ ቅዱስ ሁለቱ ይወርዳሉ ኣብ አ ይወርድም በፈቀደ ጊዜ ልጁን ይልካል በፈቀደ ጊዜም መንፈሱን ይልካል አብ ካለ ዘንድ ያዛል ወልድም ይሠራል መንፈስ ቅዱስም ያጸናል መዝገበ ሃይማኖት ምዕራፍ ቁ እኖ ባለዛር ወዐርዐ ትምህርተ ህዩማናትና ክርስቲወናዊ ሕፀደጠት ዴዴ ጩ። ከላይ ከጥቅሱ እንደ ተረዳነው እንደ ፀሐይ ክበብ አብ በተለየ አካሉ ከመንበሩ ከሰማይ አልወረደም ቢባልም እርሱ በመለኮታዊ ባሕርዩ ምሉዕ በኩለሄ ማለት በሁሉ ቦታ የሚገኝ ስለሆነ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ህልው ሆኖ ከእነርሱ ጋር ከላይም ከታችም ከመሐልም ከዳርቻም ይገኛል እርሱ ቦታን ይወስናል እንጂ ቦታ እርሱን አይወስነውም ኣብ ይፈቅዳል ይልካል ያዛል በምንልበት ጊዜ በሥላሴ ኣካላት ውስጥ ታላቅና ታናሽ አለ ለማለት ሳይሆን አብ በቃሉና በእስትንፋሱ መሥራቱን ለማመልከት ነው ለምሳሌ አንድ ሰው በሁለት አጆች ሥራ ቢሠራ እጆቹ ለብቻቸው ሠሩ አይባልም ሰውዩው በሁለት እጆቹ ሠራ ይባሳል እንጂ ቅዱስ ኪራኮስ ስለ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ፈቃድና ሥራ እንደ ሚከተለው ጽፏል ሥራቸው አንድ ነው ፈቃዳቸው አንድ ነው ካለ በኋላ አኣብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ተለይቶ ራሱ ብቻውን የሚሠራ አይደለም እንዲሁ ወልድም ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ተለይቶ ራሱ ብቻውን የሚሠራ አይደለም እንዲሁ መንፈሰ ቅዱስም ከአብ ከወልድ ተለይቶ ራሱ ብቻውን የማሚሠራ አኣ ይደለም አብ የሚሻውን ወልድ መንፈሰ ቅዱስ ይሠሩታል እንጂ ሥራቸው አንድ ነው ባሕርያቸው አንድ ነውና በባሕርይ በኅብረ መልክዕ አንድ የሚሆኑ አካላት ሦስት ናቸው በማለት ገልጂል ሃይአበው ገጽ እንግዲህ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የሚፈጽሙት ፈቃድ የሚሠሩት ሥራ ከአብ ጋር ሆነው ያሰቡትንና የፈቀዱትን የመከሩትንና ያቀዱትን መሆኑን እናስተውላለን ወልድና መንፈስ ቅዱስ ስለሰው መዳን ስለሕይወት ተስፋ ብለው ከሰማይ መውረዳቸው ወደ ምድር መምጣታቸው ከአብ አያሳንሳ ቸውም ምክንያቱም አብ ከእነርሱ ጋር ህልው ሆኖ ከመሬት አለ እነርሱም በአብ ሕልው ሆነው ከሰማይ ናቸውና ብርሃንና ሙቀት ክፀሐይ ክበብ ወርደው ሲመጡ ከፀሐይ አያንሱም ምክንያቱም ብርሃንና ሙቀት ከፀሐይ ክበብ የተገኙ ሰለሆኑ በተፈጥሮ ባሕርያቸው አንድ ናቸው እነርሱ ከሌሉ ፀሐይም ፀሐይ አትባልም ባዶና ቀዝቃዛ በጥልቁ የነበረ ጨለማ ትሆናለች እንጂ እንደዚሁም ከአብ መለኮታዊ አካልና ባሕርይ የተገኙት ወልድና መን ፈስ ቅዱስ ከአብ ጋር አንድ ባሕርይ አንድ መለኮት ስለሆኑ እኩልና ትክክል ናቸው ያለእነርሱ የአብ ሀልዎትና መለኮታዊ ባሕርይ አይታወቅም እንግዲህ መድና መንፈስ ቅዱስ ከእግዚአብሔር መለኮታዊ አካልና ባሕርይ የተገኙ ሆኖ ሳለ እነርሱን እንደእንግዳ ነገር እንደ ፍጡራን አስመስሎ መናገር ብርሃንና ሙቀት ከፀሐይ ተፈጥሮአዊ አካልና ባሕርይ አልተገኙም ብሎ እንደመካድ ይቆጠራል ምክንያቱም ብርሃንና ሙቀት ከክበበ ፀሐይ ቢገኙ አንጂ ከፀሐይ አካልና ባሕርይ ያልተገኙ እንግዳ ፍጥረቶች አይደሉምና እንደዚሁም ወልድና መንፈስ ቅዱስ ከአብ ይገኛሉ እንጂ ከአብ አካልና ባሕርይ ውጭ ሆ ነው የተፈጠሩ አይደሉም ስለዚህ ከአብ የተገኙ እንጂየተፈጠሩ አይደሉም ወልድና መንፈስ ቅዱሰ ከመሠረታቸው ከመገኛቸው ከአብ የተገኙ ናቸው ስንል ቅድምናቸውና ማዕረጋቸው አንድ እንደሆነ ማመን አለብን ምክንያቱም ጌታችን እኔና አብ አንድ ነን በማለቱ ሥልጣኑና ክብሩ ከአብ ጋራ እኩል ትክክል መሆኑን ሰለገለጸልን ነው ዮሐ የፀሐይ ክበብ ከአለ ብርሃንና ሙቀት አብረው ይገኛሉ እንጂ ክበብ ቀድሞ ብርሃንና ሙቀት በኋላ የሚገኙ ቆይተው የሚመጡ አይደሉም እንደዚሁም ወልድ መንፈሰ ቅዱስ እንደ አብ ቅድመ ዓለም ህልዋን ዝነገነገርህኽ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲይናዊ ሕጾወት ናቸው እንጂ አብ በዘመን ቀድሟቸው ኋላ የተገኙ አይደሉም ክበበ ፀሐይ ብርሃንን ዋዕይን ሙቀትን እየላከ መኖሩን ያስታውቃል እንጂ እንደ ብርሃን እንደ ዋዕይ የሚላክ አይደለም እንደዚሁም አብ ወልድን መንፈስ ቅዱስን እየላከ ህልውናውን ይገልጻል እንጂ ለማንም የታየና የተገለጸ አይደለም ዮሐ ስለዚህ መጻሕፍት አብን ፈናዊ ላኪ ወልድን ትፈናዊ ተሳላኪ መንፈስ ቅዱስንም ተፈናዊ ተላኪ እያሉ ይነግሩናል እንጂ በክበብ በብርሃን በዋዕይ መቅደም መቀዳደም መከተል መከታተል እንደ ሌለባቸው በሥላሴም መቅደም መቀዳደም መከተል መከታተል የለባቸውም ይኸንኑ ሐሳብ ለማብራራት ሥላሴን በእሳት መስሎ መናገር ይቻላል አብ በነበልባሉ ወልድ በብርሃኑ መንፈስ ቅዱስ በዋዕዩ ማለት በሙቀቱ ይመሰላሉ በከባድ ጨለማ በሌሊት ቁር የሚነደው ነበልባል ብርሃኑን ፈንጥቆ ጨለማን በማራቁ ዋዕዩን ልኮ በመሞቁ ህልውናውን እንዲያሳውቅ የአብ ህልውናው በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስለ ተገለጸ ነው እንጂ በሥላሴ መቅደም መቀዳደም መብለጥ መበላለጥ ኖሮባቸው አይደለም መድሎታ አሚሜሟን ገጽ ያለ ብርሃንና ሙቀት የፀሐይን ፀሐይነት ለማወቅ እንደ ማይቻል እን ዲሁም ያለ ወልድና ያለ መንፈስ ቅዱስ የአብን መለኮትነት ለማወቅ አ ይቻልም ስለዚህ ነው ወለእመ ንቤ አብ ውእቱ እግዚአብሔር ኢነአም ሮ ዘእንበለ ወልዱ ወመንፈሱ ለእመ ንቤ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ኢነአም ሮ ዘእንበለ አብ ወወልድ ተብሎ የተጻፈው ትርጉሙ አብን ያለ ልጁና ያለ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ብንል አላወቅነውም መንፈስ ቅዱስንም ያለ አብና ያለ ወልድ እግዚአብሔር ነው ብንል አላወቅነውም ማለት ነው መዝገበ ሃይማኖት ምዕ ቁ ስለሆነም ሦስቱቴን አካላት በህልውኖ በማገናዘብ አብ አምላክ ነው ወልድ አምላክ ነው መንፈስ ቅዱስም አምላክ ነው ማለትን አይከለክልም ሦስቱን ሳናገናዝብ ማለት አንዱ በአንዱ ህልው ሆኖ መኖሩን ሳናውቅ ሳንረዳ እያንዳንዳቸውን በተናጠል ሦስት ጊዜ አምላክ አ ምላክ አምሳክ ብንል ሦስት አማልክት እንዳሉ ያስመስልብናል ነገር ግን የሦስቱ አካሳት ሁኔታ እንደዚህ አይደለም በሰው ሐሳብና የንግግር ሥርዓት መሠረት ስለ እያንዳንዱ በተራ እንናገራለን እንጂ እነርሱ የማይነጣጠል ሦስት ነት አላቸው በሰው ሐሳብና ንግግር ለየብቻቸውና በየተራቸው በቅደም ተከተል ቢነገሩም እነርሱ በህልውናቸውና በባሕርያቸው አንዱ በአንዱ በመኖራቸው አይለያዩም አንዱ ሲጠራ ሦስቱም በአንድነት ይገኛሉ የቅጽበተ ዓይን ያህል እንኳ አይለያዩም እንግዲህ አብን አምላክ ነው ሰንል ብቻውን አይደለም ወልድና መን ፈስ ቅዱስ በእርሱ ህልው ሆነው ከእርሱ ጋር ስላሉ ነው አምላክነት የሦስቱም የአንድነት መለኮታዊ ባሕርያቸው ነውና እንደዚሁም ወልድን አምላክ ነው ስንል ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ ነው መንፈስ ቅዱስንም አምላክ ነው ስንል ከአብና ከወልድ ጋር ነው ስለዚህ ነው አብ አምላክ ነው ወልድ አምላክ ነው መንፈስ ቅዱስ አምላክ ነው አንድ አምላክ እንጂ ሦስት አማልክት አንልም በማለት የምንመሰክረው በአንቀጸ ሃይማኖታችን ሁሉን በያዘ ሰማይንና ምድርን የሚታይና የማይታየውን በፈጠረ በአንድ አምላክ በእግዚአብሔር ኣብ እናምናለን ባልን ጊዜ አብ ብቻውን እንዳልሆነ እናስተውል ፀሐይ ባልን ጊዜ ያለ ብርሃኑና ያለ ሙቀቱ ከቶ ልናስበው አንችልም እግዚአብሔር አብ ስንልም ያለ ወልድና ያለ መንፈስ ቅዱስ ፈጽሞ አይሆንም አይታመንምም ስለዚህ በአንቀጸ ሃይማኖት የተጠቀሰውን ሁሉን ቻይነትና መፍጠር የአብ ብቻ ሳይሆን የወልድም የመንፈስ ቅዱስም በአንድነት እንደሆነ እናምናለን ሁሉን መያዝ ባለዛር ወዐርዐ ትምህርተ ዛደማናትና ክርስቲያናዊ ሕጾወት ዴ ዴዴ ልን ማለት ሁሉን ቻይነት ዓለምን መፍጠርና ማሳለፍ ሕያውነትና ዘላለማዊነት ሥልጣንና አገዛዝ ጥበብና ኃይል መፍረድና ማዳን የመሳሰሉት ሁሉ የሥ ላሴ አንድነታቸው የሚገለጽበት የመለኮት ባሕርይና ሥራ ነው ስለ እግዚአ ብሔር የባሕርይ መጩገለጫዎችጠባይዓትክፍል ሦስት ምዕራፍ ሁለት ፊደል ሀ ኛ ቁጥር ተመልክት እንግዲህ በአንድ አምላክ በአግዚአ ብሔር ኣብ እናምናለን ስንል በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በኣንድ ኣምላክ እናምናለን ማለታችን ነው ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን እስከ አሁን ሁሉን ስለ ፈጠረ ስለ እግዚአብሔር በመጠኑ ተመል ክተናል ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ ስለ ሰማይና ምድር መፈጠር ስለ መሳእክትና ሰለ ሰው ተፈጥሮ በአጭሩ ለማየት እንሞክራለን ሐ ሥነ ፍጥረትየሰማይና የምድር ፍጥረታት ሰማይንና ምድርን የሚታየውንና የማይታየውን በፈጠረ በአንድ አም ላክ በእግዚአብሔር አብ እናምናለን በማለት የአምላክን ፈጣሪነት እንመ ሰክራለን ቅዱስ መጽሐፍም በመጀመሪያ ምዕራፉና ቁጥሩ የሚመሰክርልን እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪ መሆኑን ነው ያለ እርሱ ምንም ምን የተፈጠረ እንደሌለ ቅዱሳት መጻሕፍት ያስተምሩናል ይህንንም ማመን የሃይማኖታችን መሠረት ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር ይህንኑ ለሙሴ የገለጸለት ሰለሆ ነ ነው ሰለዚህ ሙሴም በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ በማለት የሥነ ፍጥረታትን ታሪክ ጽፏል ዘፍ እንግዲህ የ ሰማይና የምድሮ ፈጣሪ እግዚአብሔር መሆኑን አምነን ስለ ሥነ ፍጥረት በቤተ ክርስቲያናችን ትርጓሜ መሠረት ክብዙው በጥቂቱ እንማራለን ሰማይና ምድር ሲባል የሚታዩትና የማይታዩትን ረቂቁና ግዙፉን መንፈስንና ሥጋን ሌሎችንም ፍጥረታት የሚታወቁና የማይታወቁትን ሁሉ የሚያጠቃልል ነው የነዚህንም ዓይነታቸውንና ብዛታቸውን መጠናቸውንና ክብደታቸውን ሌሎችንም መለኪያዎችና መሥፈርቶች አሟልቶ ለመግለጽ ክሰ ዎች ችሎታ በላይ ስለሆነ በኦሪት ዘፍጥረት የተጻፈው የሥነ ፍጥረት ታሪክ ለሃይማኖት ሰዎች ተብሎ በሚገባቸው ቋንቋና አገላለጽ የተዘጋጅ መሆኑን በቅድሚያ መገንዘብ ያሰፈልጋል ኦሪት ዘፍጥረት የተጻፈው ለዚህ ዓለም ሊቃውንት ለሥነ ፍጥረት ተመራማሪዎች ለምድራዊ ፈሳሰፎች የሚጠቅም መረ ጃና ማስረጃ ዘርዝሮ ለማቅረብ ሳይሆን እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን በውሰጡም ያሉትን ሁሉ እንደ ፈጠረ ለማሳየት ብቻ ነው ስለዚህ በአያንዳንዱ የሥነ ፍጥረት ታሪክ መከራከሩ ዋጋ የለውም ይልቅስ የተጻፈው ሁሉ በሃይማኖት ሰዎች ለሃይማኖት ሰዎች መሆኑንና አጻጻፉም ሆነ አቀራረቡ ለጥን ት አማኞች ባሕልና አስተሳሰብ እንደ ሚስማማ ሆኖ የተዘጋጀ ብቻ ሳይሆን በዛሬም ጊዜ ለምንገኘው አማኞች ስለ ሜስማማን አምነን በማሰተዋል ትምህርታችንን መቀጠሉ ይጠቅመናል እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ ስንል እንዴት ነውን። የሰው ልጅ እውቀቱ ብቻ አይደለም በኃጢአት ምክንያት የተቀነሰው የመወሰን ኃይሉም ማለት ሐሳበ ጠንካራነቱም ደከመ ላላ ይህም ሁለተኛው ነገር ነው አዳም ከጥንተ ኣብሶ በፊት ከነበረው ጸጋ ያጐደለው በዚያን ጊዜ ምድርንና በምድር ላይ የተፈጠሩትን ሁሉ ያዝና ይናዝዝ ይገዛና ይነዳ ነበር ከበደል በኋላ ይህን ሁሉ አጥቶ ራሱንም እንኳ ለመቆጣጠር ኣዳገተው የነበ ረው የመንፈስ ብርታትም ተቀነሰ የሰው ልጅ ዛሬ በጐውን ከክፉው ለመ ምረጥ እውቀትም ቢኖረው እንኳ ጠንካራ ፈቃድ ስለ ሌለው የመረጠውን መል ካም ነገር በተግባር ለማዋል አጋዥ ከሌለው በስተቀር ያዳግተዋል ሳይወድ በድካሙ ምክንያት ለክፉ ነገር ስለሚገዛ ፍጹም የነበረውን የመጀመሪያውን ነፃ ነቱን አጥቷል ጥንተ አብሶ ያመጣብን ሦስተኛው ጠንቅ ፍትወት ማለት ክፉ ምኞት ወይም በሰው የሚገኘው የኃጢኣት ዝንባሌ ነው አራተኛው በዓለም ውስጥ ስንኖርና ስንሠራ የሚደርስብን ፈተናኖ ችግርና መከራ ሁሉ በኣዳም በደል እንደ መጣብን እናስተውላለን አምስተኛውና የመጨረሻው የበደል ውጤት ወይም የኃጢአት ዋጋ የተባለው ሞተ ሥጋና ሞተ ነፍስ መሆናቸው በቅዱሳት መጻሕፍት የተጻፈ ነው ዘፍሮሜ ያዕቆብ ስለ ጥንተ አብሶ ጥምቀትና መንፈሳዊ ተጋድሎ ከገጽ ዐዐ ተመልክት ደኃዉጸዳፖ ጫይታፖናኖ ደረያ የኃጢአት ዓይነት ሁለት እንደሆነ ከላይ ተመልክተናል አንደኛ የአዳም ኃጢአት ሁለተኛ የእኛ ኃጢአት መሆናቸውን እናስታውሳለን የአ ዳም ኃጢአት የተባለው በውርስ ያገኘነው ሲሆን እኛ ደግሞ በገዛ ፈቃዳችን የምንፈጽመው ክፉ ነገር ሁሉ የግል ኃጢአታችን ነው የግል ኃጢአታችንንም የምንፈጽመው በሦስት ዓይነት መንገድ ነው በሐሳብ በቃልና በሥራ ነው ክፉ በማሰብና በመመኘት ማለት የማይገባውን በማሰብና በመመኘት በልቡና ኃጢአት ይፈጸማል በሌላ በኩል ደግሞ የሚገባውን መልካሙን ነገር አለማ ሰብም ኃጢአት ይሆናል በቃልም ክፉ ነገር ይሠራል ስድብን በመናገር ወይም የማይገባውን ሰውን የሚጐዳውን ነገር በመሠወር ፈንታ ገልጸ ባለዛር ወዐርዐ ትምህርተ ዛማናትና ክርስቲፀናዊዌ ሕፀጠት በመናገር በመጻፍ በማሳወቅ የቃል ኃጢአት ይደረጋል እንደዚሁም ደግሞ የሚገባውን ያለመናገር መመሰከር የሚገባውን በእውነት ሳይመሰክሩ መቅረትና በዚህም የተነሳ በሰው ሳይ ጉዳት የሚደርስ ከሆነ ታላቅ በደል እንደ ተፈጸመ ይቆጠራል በሥራም እንደዚሁ ክፉ ማድረግ የማይገባውን ነገር መፈጸም ኃጢአት ይሆናል በአንፃሩም ደግሞ የሚገባውንና የታዘዘውን መልካም ሥራ አለመፈጸም ከባድ ኃጢአት እንደሆነ የታወቀ ነው የኃጢአትም ቀላልና ከባድ እንዳለው ከቅዱሳት መጻሕፍት እንማራለን ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ሞት የማይገባው ኃጢአትና ሞት የሚገባው ኃጢአት መኖሩን እንደሚከተለው ያስረዳናል ማንም ወንድሙን ሞት የማይገባውን ኃጢአት ሲያደርግ ቢያየው ይለምን ሞትም የማይገባውን ኃጢአት ላደረጉት ሕይወት ይሰጥለታል ሞት የሚገባው ኃጢኣት ኣለ ስለዚያ እንዲጠይቅ አልል ም ዓመፃ ሁሉ ኃጢአት ነው ሞትም የማይገባው ኃጢአት አለ ኛዮሐ እንግዲህ ኃጢአት በሁለት ዓይነት ደረጃ እንደ ተከፈለ ለመገንዘብ እን ችላለን ሆኖም ሁለቱንም ዓይነት ማለት የትኛው ቀላል የትኛው ከባድ መሆ ኑን ለይቶ እስከ መጨረሻው ድረስ ዘርዝሮ በጽሑፍ ለማስቀመጥ እጅግ አዳ ጋች ይሆናል ምክንያቱም ቀላል የመሰለው ከባድ ከባድ የመሰለው ቀላል የሚሆንበት ወሳኝ ሁኔታ ስላለ ነው ይኸውም በደል ፈጸመ የተባለው ሰው አሳቡና ስሜቱ የአካባቢውና የጊዜው ሁኔታ የበደሉ ዓይነትና ሌሎችም ከዚህ ጋር የተያያዙት ሁሉ ተመርምረውና ተመዛዝነው ካልተገመገሙ በስተቀር የበደሉ ድርጊት ብቻውን ትንሽና ትልቅ ኃጢአት መሆኑን አይወስንም የሆነ ሆኖ ሞት የማይገባውና ሞት የሚገባው ኃጢአትና ኃጢአተኛ እንዳለ የታወቀ ነው ይህንንም በመጨረሻ የሚፈርደው እግዚአብሔር ስለሆነ እርሱ ባወቀ የኃጢአቱን ከባድነትና ቀላልነት አይቶ የኃጢአተኛውንም ልቡና በጥልቅ መርምሮ እርሱ ባለቤቱ አስፈላጊውን ይፈጽማል ሰዎችም ከባድና ቀላል ኃጢኣትን ከቅዱሳት መጓጻሕፍት ከቤተ ክርስቲያን አባ ቶችና ምሁራን ሊረዱ ይችላሉ ስለዚህ ጉዳይ የንስሐ አባቶች ለልጆቻቸው ለምእመናን ሁሉ ማስተማር ይገባቸዋል ሦስቱ አርእስተ ኃጣውእ የሚባሉት ከባድ የሆኑትን የኃጢአት ዓይነቶች ያስታውቁናል እነርሱም ስስት ፍቅረ ንዋይና ትዕቢት ናቸው እነዚህም ኣር እስት የተባሉበት የብዙ ኃጢአቶች መገኛ ምንጭና ማብቀያ ሥር መሠረት በመሆናቸው ነው ጌታችን በእነዚህ ተፈትኖ ድል አድርጓል እኛም እርሱን እንድንከተል ምሳሌውን ሰጥቶናል ማቴ በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ነገር ግን አይዚችሁ እኔ ዓለምን አሸንፌአለሁ በማለት ያበረታታናል ዮሐ ስለዚህ እኛም ስለ ኃጢአት ማወቅ ብቻ ሳይሆን መታገልም የሃይማኖት ግዴታችን ነው ተጋደልዋ ለኃጢአት ወዕበይዋ ማለት ኃጢአትን ተጋደሏት አሸንፏትም ተብሎ እንደ ተጓፈ ሁልጊዜ መታገል ይኖርብናል ዕብ ሦስቱን አርእስተ ኃጣውእ ጌታችን እንዴት ድል እንዳደረገ ተመልክተን እኛም የእርሱን አርአያ እንድንከተል ያስፈልጋል ጌታችን በስስት የመጣውን ፈተና እንዴት ድል እንደ ነሣው ማስታወስ ይኖርብናል ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣው ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም በማለት ጌታችን የስስትን ፈተና በጾምና በትኅርምት በትዕ ግሥትም ድል ነሥቶታል ስስት የመብልና የመጠጥ ፍቅርን ወይም ሆዳም ነትን የሥጋ ፍላጐትን ያመለክታል አብዝቶ መብላትና መጠጣት ጥጋብን ያስ ከትላል ጥጋብም የኃጢአት ምንጭ ነው ካልጠገቡ አይዘሉ ካልዘለሉ ኣይ ሰበሩ እንዲሉ ከጥጋብና ከስካር መከልከል ይኖርብናል በመጸምና በመጠኑ በመኖር በመታገሥም ራሳችንን ከክፉ ነገር ለመቆጣጠር እንችላለን ነገር ግን ከመጠኑ አሳልፎ ዘወትር መብላትና መጠጣት ሁልጊዜም በጥጋብና በፈንጠዝያ መኖርን መውደድ ጣዖት እንደ ማምለክ ይቆጠራል የመኖር ዓላማው ለመብላትና ለመደሰት ብቻ ነው የሚሉ ካሉ ለክርስቶስ ባለዛር ወዐርዐ ትምህርተ ዛይማዋትና ክርስቲያናዊ ሕደወት መስቀል ጠላቶች ሆነዋል እንደዚህ ዓይነት ሰዎች መጨረሻቸው ጥፋት ነው ሆዳቸው አምላካቸው ነው ክብራቸው በነውራቸው ነው አሳባቸው ምድራዊ ነው በማለት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ያስረዳናል ከዚያ ቀጥሎ ስለ እኛ ተስፋ ይጽፋል እኛ አገራችን በሰማይ ነውና ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን እርሱም ሁሉን እንኳ ለራሱ ሊያስገዛ እንደ ሚችልበት ኣሠራር ክቡር ሥጋውን እንዲመስል የተዋረደውን ሥጋችንን ይለውጣል ፊልጵ ፍቅረ ንዋይም ከባድ ኃጢኣት ነው ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና አንዳንዶችም ይህን ሲመኙ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ በማለት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ያስተምረናል ጀጢሞ ስለዚህ ክርስቲያን የሆንን ሁሉ እንዳንሳሳት በመጀመሪያ ማፍቀር የሚገባንን ማወቅ ግዴታችን ነው ማፍቀር የሚገባን ሁለት ነገሮች ብቻ ናቸው እግዚአብሔርንና ሰውን ብቻ እንድናፈቅር ታዘናል ሌላውን በዓ ለም የሚገኘውን ሁሉ ምግብንና ልብስን ወርቅንና ገንዘብን ሀብትን ሁሉ በሚገባውና በአስፈላጊው መንገድ እንድንገለገልባቸው እንጂ እንድንወዳቸውና እንድንደሰትባቸው እንድናመልካቸውም አልተፈጠሩም ፍጹም ፍቅራችንና ደስታችን በተለይም አምልኮታችን በፍጡር ላይ ሳይሆን በፈጣሪያችን ላይ ብቻ መመሥረት ይኖርበታል ይህንን መተላለፍ ታላቅ ኃጢአት ነው ስለዚህ የፍቅረ ንዋይን ፈተና በፍቅረ እግዚአብሔር በፍቅረ ቢጽ ተክተን ገንዘባችንን ደግሞ ሳናፈቅር ግን በትክክል አገልግሎት ላይ እንዲውል ብናደርግ ፈተናውን ድል ነሣነው ማለት ነው ሌሎችንም ከባድ የኃጢአት ፈተናዎች ማለት ትዕቢትን በትኅትና ቁጣን በትዕግሥት ዝሙትን በንጽሕና ስንፍናን በትጋት ምቀኝነትን በፍቅረ ቢጽ ሐሰተኝነትን በእውነተኝነት ለመቋቋም ዘወትር መጋደልና ለዚሁም የእግዚአብሔርን ርዳታ መጠየቅ የክርስቲያኖች ሁሉ ሥነ ምግባራዊ ግዴታ ነው ከዚህም ጋር በተሳሳተ በተገደፈ ከንስሐ አባት ጋር በመመካከር ፈተናን በበለጠ ለመታገል የሚያስችለንን መንገድ ለመማር እንችላለን በቤተ ክርስቲያንም ኃጢአታችንን ለማስወገድና የጸጋ ሕይወትን ለመቀበል የሚያስ ችሉን ምሥጢረ ንስሐና ምሥጢረ ቁርባን ተዘጋጅተው ይጠብቁናል ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጧልና ይህም ጸጋ ኃጢአተኝ ነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካ ችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስ ተምረናል መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዣን መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነፃ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቷል ቲቶ ኃጢአት በሰው ላይ ሞትን በፍጥረት ላይ እርግማንን ያመጣብን ስለ ሆነ በክርስትና ሃይማኖት ትምህርት ውስጥ ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጠው የትምህ ርት ዓይነት ነው እግዚአብሔር እጅግ መልካም አድርጐ በፈጠረው ዓለም ውስጥ ኃጢአት የአፍራሽነት ኃይሉ አደገኛ በመሆኑ በፈጣሪ ዘንድ በቀላሉ የሚ ታይ ሁ ኔታ አልነበረም ይህም ኃጢአት መልካሙን ዓለም ፈጽሞ ከማጥፋቱ በፊት እግዚአብሔር ኃጢአትን ለማስወገድ አንድ ልጁን ወደ ዓለም ላከ ዮሐ ከዚህ ቀጥሎ የምንማራቸው አንቀጸች ይህንን ኃጢአት ለማስወገድ ስለ መጣው ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስና ስለ ማዳን ሥራው ይሆናል ዝነገነገርህኽ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲያናዊ ሕይፎዉት አንቀጽ ዓለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ የአብ አንድ ልጁ በሚሆን በአንድ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስም እናምናለን በአንቀጽ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ ሁሉን የያዘና ሁሉን የፈጠረ መሆኑን ከማመንና ከመመስከር ጋር ገልጸናል ከአንቀጽ ጀም ሮ እስከ አንቀጽ ድረስ ደግሞ አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ አንድ ልጁ ዓለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር የነበረ በእርሱም ዓለምን የፈጠረ በኋላም ዓለምን ያዳነ መሆኑን አምነን የምንማርበት ክፍል ነው ስለ ማዳን ሥራው ከመግለጻችን በፊት ክርስቶስ ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን መለኮታዊ ግንኙነትና አንድነት እንመለከታለን ክርስቶስ በእውነት የእግዚአብሔር አንድ ልጁ እንደሆነ እናምናለን ለእንደዚህ ያለ እምነት መሠረታችን ራሱ ክርስቶስ ነው አብንና ወልድን ማንም ሊያውቅ አይችልም እርሱ ራሱ ወልድ ከገለጸለት በቀር ማቴ ስለዚህ እግዚአብሔር ልጅ እንዳለው እር ሱም ሰውን ለማዳን ከሰማይ እንደ ወረደና እንደ ተወለደ የምናውቀው እውቀትና እምነት ከእርሱ ከክርስቶስ መለኮታዊ መገለጥ የተገኘ ነው ይህም መገለጥ በደቀ መዛሙርቱ ዘንድ ስለ ታወቀ በእግዚአብሔር ልጅ ለማመን በቁ ከክርስቶስ መገለጥ በፊት የደቀ መዛሙርቱ እምነት እንደ ሌሎች አይ ሁዶች አንድ አካል አንድ ገጽ ነው ብለው በሚያምኑት በአንድ አምላክ ብቻ እንጂ አምላክ ወልደ አምላክ መኖሩን አያውቁም ነበር ነገር ግን ጌታ ራሱን እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ለደቀ መዛሙርቱ ስለ ገለጸላቸው እ ነርሱም የእጁን ታምራት ከማየታቸው የቃሉን ትምህርት ከመስማታቸው ሌላ በታቦር ተራራ ላይ እግዚአብሔር በብሩኅ ደመና ተገልጸ የክርስቶስን ልጅነት የመሰከረውን ቃል በመስማት ክብሩን በመመልከትና ግርማ መለኮቱን በማየት ሊያምኑና ሊያውቁ ችለዋል ከዚያም በኋላ ትንሣኤውንና ዕርገቱን በማየታቸው ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ ወልደ አምላክ መሆኑን የዓይን ምስክሮች በመሆን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የክርስቲያን ሃይማኖት መሥራቾች ለመሆን በቅተዋል እንግዲህ የሃይማኖታችን ሥረ መሠረት እንደ ሐዋርያው ጴጥሮስ ምስክርነት ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ማመን ነው ማቴ ጴጥ ለሃይማኖታቸው ቀናዒ የነበሩት አይሁዳውያን እንኳን ከ ነበረው መንግሥት ጋር በመተባበር ይህን እምነት ለማጥፋት ቢሞክሩ ጥፋቱ በራሳቸው ላይ እንደ መጣ በታሪክ የተመዘገበ ነው እስጢፋኖስም በታላቁ በአ ይሁድ መሪዎች ሸንጐ ስለ ክርስቶስ ሲመሰክር ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ እንዳየው ቢናገር በድንጋይ ወግረው ገድለውታል የሐዋ። ምስክርነቱን የሰሙ አይሁድ ለሰማይ ደጅ ለእግዚአብሔር ልጅ አበጀለት በማለት አንድ አካል አንድ ገጽ ነው ብለው የሚያምኑትን አምላካቸውን የሚቃወም ስለ መሰላቸው እርሱን ገድለው በኢየሩሳ ሌም በነበረችው ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት አድርገዋል ሁሉም ከሐዋርያትም በቀር ወደ ይሁዳና ወደ ሰማርያ አገሮች ተበተኑ የሐዋ ቤተ ክርስቲያንም ከአይሁድ ሃይማኖት ተለይታ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ዓለምን ያዳነ እርሱ ብቻ እንደሆነ እያስተማረች እያሳመነችና እያጠመቀች በዓለሙ ላይ ሁሉ ተስፋፋች እንጂ አልጠፋችም እንግዲህስ በእግዚአብሔር ልጅ በክርስቶስ ያለንን እምነት እናጸናለን እንደ ተጻፈው እርሱ መንገድም እውነትም ሕይወትም እንደሆነ እናምናለን ዮሐ የእግዚአብሔር ልጅ እውነት እንደሆነና እውነትም እርሱ እንደሆ ባለዛር ወዐርዐ ትምህርተ ዛይልመማናትዓ ክርስቲወቫዊ ሕጾዉት ነ ያሳወቀን ክርስቶስ መሆኑን ሐዋርያው ዮሐንስ እንደ ሚከተለው ያስረዳናል የአግዚአብሔር ልጅ እንደመጣ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን እውነተኛም በሆነው በእርሱ ኣለን እርሱም ልጁ ኢየ ሱስ ክርስቶስ ነው እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው ዮሐ ሰዎችን ለማዳን ወደ ዓለም የመጣው ክርስቶስ የእግዚአ ብሔር አንድያ ልጁ እንደሆነ ይኸው ሐዋርያ ጽፏል ዮሐ ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው የኣብ ኣንድ ልጁ እንደሆነ ከዚሁ ጥቅስ ለመረዳት እን ችላለን ሌሎች የእግዚአብሔር ልጆች ቢባሉ በጸጋ ያገኙት ልጅነት ነው ክርስቶስ ግን የአብ የባሕርይ ልጁ ነው ስለዚህ ነው በአንቀጽ ክርስቶስ የአ ብ አንድ ልጁ እንደሆነ የተገለጸው ወንጌላዊ ዮሐንስም ክርስቶስ ከሥነ ፍጥረት በፊት ከእግዚአብሔር ጋር የነበረ ቀዳማዊ ቃል መሆኑን ገልጸ ጽፏል እግዚአብሔር በመጀመሪያ ሰማይን ና ምድርን በቃሉ ከመፍጠሩ በፊት በመጀመሪያ ቃል እንደ ነበረ በዮሐንስ ወን ጌል መጀመሪያ ላይ ተጽፏል ቃል ሲባልም ዝርው ቃል ሳይሆን እው ነተኛ አካላዊና መስሰኮታፓዊ ቃል ማለት ነው በጽርዕ ቋንቋ ሎጐስ ይባላል ትርጉሙም ቃል ማለት ሲሆን ጥበብን ወይንም አእምሮን ይጨምራል እን ግዲህ ክርስቶስ ሎጐስ ይባላል የእግዚአብሔር ቃሉ ጥበቡ ኃይሉ ለማለት ነው እርሱም ከእግዚአብሔር ጋር የነበረው ቀዳማዊ ቃል ነው በመጀመሪያው ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔፎ ዝንድ ነበረሻ ታልም እግዚአብሔር ነበረ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንጅ ነበረ በማለት ወንጌላዊው ዮሐንስ ክርስቶስ ቀዳማዊ ቃል እንደነበረ እርሱም እግዚአብሔር እንደሆነ በማያሻማ መንገድ ገልጸልናል ዮሐ አንቀጽ ከብርሃን የተገኘ ብርሃን ከእውነተኛ አምላክ የተገኘ ተፈ ያይደለ የቲወለሲሰ መ ከአብ ጋር የሚተካከል ሀ ክርስቶስ ከአምላክ የተገ ምላ ክርስቶስ ከእውነተኛ አምላክ የተገኘ ስንል የተወለዶ ማለታችን ነው ተወለደን ለማስረዳት ደግሞ ተገኘ እንላለን የመወለድና የመውለድን ሥርዓት ከሥነ ፍጥረት ተምረናል የሰው ልጆች ብቻ ሳይሆኑ እንስሳትም አእዋፍም ሁሉ በመውለድ በመዋለድ የተገኙ እንደሆኑ እናውቃለን በዚህም እውቀታችን መውለድ ማለት አንድ ነገር ከአንድ ነገር መገኘቱን ያመለክታል የተገኘው ነገር ያስገኘውን መስሎና አህሎ ይታያል ወላጅ ልጅን ያስገኛል ልጅም ከወሳጅ ይገኛል ልጅም ሲወለድ የወላጁን ባሕርይና አካል ይዞ አባቱን ያክላል አባቱን ይመሰለዋል ስለ ሰው ተፈጥሮ ልደት ሁኔታ ይኽን ያህል እናውቃለን ነገር ግን ስለ ሰው ልደት አንዱ ከአንዱ እንዴት ይገኛል። ጊዜም የለም ስለዚህ ዘመናት ሳይኖሩ ስለ ጊዜ ቅደም ተከተል መናገር አይቻልም ስለዚህ ነው አባቶች አሐቲ ቅድምናሆሙ ለሥሉስ ቅዱስ በማለት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያለ ጥንትና ያለ ዘመን የሚኖሩ ከመካከላቸው ወደ ኋላ የሚቀር የሌለ ቅድምናቸውም አንዲትና እኩል መሆኑን የሚመሰክሩት የአንቀጽ ቃለ ሃይማኖት እንደ ሚያመለክተን ከብርሃን የተገኘ ብርሃን ነው በማለት ተገልዷል ይህም ማለት አባት ብርሃን ልጅ ብርሃን ማለት ነው ሁለቱም ብርሃን ናቸው ስለዚህ ሁለቱም እኩል ናቸው የሁለቱም ብርሃንነት በቅዱሳት መጻሕፍት የተመሰከረ ነው እግዚአብሔር ብርሃን ነው ይላል ኛዮሐ በተለይም ክርስቶስ ጨለማውን ለማጥፋት ወደ ዓለም የመጣ የሕይወት ብርሃን እውነተኛ የዓለም ብርሃን መሆኑ ተጽፏል ዮሐ እንግዲህ አብም ወልድም ሁለቱም ብርሃን ናቸው እኩልም ናቸው ብለን እናምናለን አብና ወልድ በመለኮት አንድነትና እኩልነት አንዳላቸው በምንጭ ውኃና በወራጁ ወን ዝ መስለው አባቶች እንዳስተማሩን ወንዙ ከምንጩ ይገኛል ከምንጩ የሌለ ውኃ ከወንዙም የለም ሁለቱም አንድ ዓይነት ውኃ እንደሆኑ የታወቀ ነው እንደዚሁም አብና ወልድ በመለኮት ኣንድ ናቸው እኩልም ናቸው የሕይወት ምንጭ የሕይወት ውኃ ናቸው ስለ አብና ወልድ አንድነትና እኩልነት ራሱ ክርስቶስ በቃልም በተግባርም ገልዷል እኔና አብ ኣንድ ነን በማለቱ ፍጹም አንድነታቸው ታውቋል ፍጹም አንድነትም ፍጽም እኩልነት ነው ያለ እኩልነት እው ነተኛ አንድነት የለምና ዮሐ እኔን ያየ አብን አይቷል በተባለው መሠረት የክርስቶስ ትምህርቱን ታምራቱን ባሕርዩን በጠቅላላውም መለኮታዊ ሥራውን ያዩና የተረዱ ደቀ መዛሙርቱ አብን በወልድ ሕልው ሆኖ ሲሠራ እንዳዩት ይቆጠራል ማለት ነው ዮሐ ይህም ማለት የወልድን ብርሃንነት ካየህ የአብን ብርሃንነት አይተሃል ማለት ነው የወልድን መለኮታዊ ሥራ ከተመለከትህ እንደዚሁም የአብንም ተመልክተሃል ማለት ነውይህም ወልድ ከአብ ጋር እኩል መሆኑን ያስረዳል የአብ የሆነው ሁሉ የእኔ ነው በማለት ክርስቶስ የተናገረው ቃል የሚያስረዳን የአብ የሆነው ባሕርይ የወልድ ባሕርይ ነው የአብ መለኮትነት የወልድም ነው የአብ ሥልጣንና ግዛት የወልድም ሥልጣንና ግዛት መሆኑን ያመለክተናል እኩልነት ማለትም ይኸው ነው ከዚህ የበለጠ ወይም ያነሰ ከሆነ እኩል ሊባል አይቻልም ዮሐ ክርስቶስ ከአብ ጋር ያለውን እኩልነት ሲያስተምር የሰሙ ኣይሁድ ራሱን አምላክ አድርጓል በማለት በድንጋይ ሊወግሩት እንደ ተነሙ ተጽፏል ዝነገነገርህኽ ትምህርተ ዛዩማኖትና ክርስቲፀወናዌዊ ሕደወዉት ዮሐ ይህ ሁሉ የአይሁድ ተቃውሞ የሚያስረዳን ጌታችን ምን ያህል ራሱን ከአብ ጋር እኩል በማድረግ ለደቀ መዛሙርቱ ብቻ ሳይሆን ለሕዝብ ሁሉ በይፋ መግለጽን ነው ሄሥ ሥ ፎይ ራታፖ ሇፍ ሙድሪ ክርስቶስ በመለኮቱ ከእግዚአብሔር ጋር የተስተካከለ ሲሆን በኃጢአት ፍዳ የተያዙትን የአዳምን ዘር ሁሉ ከወደቁበት ለማንሣት የሞቱትንም ለማዳን የፍጡርን ሥጋ በመዋሐዱ ራሱን ዝቅ አድርጓል የተዋረደውንም የአገልጋዩን የባሪያውን መልክ ይኳል ሰለዚህ ክርስቶስ በመለኮቱ ከአብ ጋር እኩል በመሆ ኑ ፍጹም አምላክ ነው ብለን እናምናለን የፍጡርንም ሥጋ በመዋሐዱ ደግሞ ከኃጢአት በስተቀር ፍጽም ሰው መሆኑን እናምናለን የፈጣሪና የፍጡር ባሕርያት ማለት ሁለቱ የአምላክ ባሕርይና የሰው ባሕርይ ሳይለወጡ ሳይለያዩ ሰሳይቀላቀሉ ሳይጠፋፉ በአንዱ በክርስቶስ አካል ተዋሕደዋል ስለዚህም ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው በማለት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እም ነታችንን እናስተምራለን ከላይ እንደ ጠቀስነው ሰውን ለማዳን ሰው በመሆኑ ራሱን ዝቅ ያደረገው ክርስቶስ ከመለኮታዊው ባሕርዩም ዝቅ አለ ማለት አይደለም ከእግዚአብሔር ጋር የሚያስተካክለው መለኮት የባሕርዩ ስለሆነ ክርስቶስ እኩልነት ገንዘቡና መብቱ እንጂ በግድ እንደ ሚወሰድ መቀማት እንደ ሚገባ ነገር ሳይቆጥር ነገር ግን ሰው በመሆኑ ምክንያት ራሱን በፈቃዱ እንዳዋረደ ሐዋርያው ጳውሎስ እንደ ሚከተለው ገልዷጂል አርሱ ካርስቶስ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቆጠረውም ነገር ግን የባርያውን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ዝቅ አደረገ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ ለሞትም ይኽውም የመስቀል ሞች እንኳ የታዘዘ ሆነ ፊልጽ እንግዲህ ክርሰቶስ በፈቃዱ ሰውን ለማዳን ራሱን ዝቅ አድርጐ ሰው በመሆኑና ከኃጢአት በስተቀር እንደ ሰውነቱ በነፍሱ የደረሰበትን የልብ ኀዘንና ትካዜ በሥጋው የደረሰበትን ሕማምና ሞች በጠቅላላው በምድር ሳለ የተቀበለውን ጸዋትወ መከራ በማስመልከት ክርስቶስን በመለኮቱ ከአብ ያነሰ ኣ ስመሰሎ ማየት ታላቅ ስሕተት ነው ምክንያቱም ክርስቶስ መከራና ውርደት ሕማምና ሞት የደረሰበት በተዋሐደው ሰውነቱ እንጂ በመለኮቱ ኣይደለም ይልቅስ እኛን ጐስቋሎችን ከኃጢአትና ከሞት ለማዳን ሲል ክርስቶስ በፈቃዱ ውርደትና መከራ እንደ ተቀበለ እያሰብን እግዚአብሔርን ማመስገን ይኖርብናል ከእኔ አብ ይበልጣል በማለት ክርስቶስ የተናገረውን በመያዝ በስሕተት ትርጉም እንዳትሰናከሉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ዮሐ ይህ አነጋገር የክርስቶስን አምላክነት አይመለክከክትም ከላይ እንደ ጠቀስነው ክርስቶስ ራሱን ዝቅ አድርጐ በተዋሐደው ሥጋ በምድር ላይ ሳለ የነበረበትን የሰውነቱን ሁኔታ በማስመልከት የተነገረ ቃል ነው ክርስቶስ አባቴ ከእኔ ይበልጣል ቢል ይህ አነጋግር ሰው ለመሆኑ የሚስማማ ነው በማለት ቅዱስ ቄርሎስ ያስረዳኖል ስለዚሁም ጉዳይ እንደ ሚከተለው ገልዷጂል ያልተፈጠረ ዓለም ከመፈጠሩ በፊትም ሥጋ ያልነበረው እሱ በኋላ ዘመን ሥጋ ባሕርዩ ሆነ ፍጹም ሰው በመሆኑም በዚህ መልክ ሰው ተባለ ስለዚህም በእውነት አባቱን ከእሱ የሚበልጥ ይለዋል ስለለመታመሙ ስለመሞቱ ከመላእክት ጥቂት አነሰ ተብሎ የተነገረለት እሱ ነው እሱ አባቱን በእውነት ከእ ይበልጣል ይለዋል እሱ መላእክትን ፈጥሮ የሚገዛ ሲሆን ስለ ተዋሐደው ሥጋ ይህን ቃል ቢናገርም በተዋሐደው በእግዚአብሔር ፊት እንዲህ አምላክ የተዋሐደው ሥጋን ከፍጡራን መካከል የሚተካከል ምንም የለም ሃይማኖተ አበው ገጽ እንግዲህ ክርስቶስ በዚህ ዓለም በነበረበት ጊዜ ከእኔ አብ ይበልጣል ባለዛር ወዐርዐ ትምህርተ ዛይመማዋትና ክርስቲናዊ ሕጾዉት ያለበት ምክንያቱ ፈተናና ችግር ሕማምና ሞት ያለበትን የተዋረደውን የፍጡርን ሥጋና ነፍስ መዋሐዱን ለማመልከት መሆኑን እያስተዋልን እርሱ ግን በመለኮቱ ከአብ ጋር እኩል መሆነን አንመን በሥጋውማ እንኳን ከአብ ጋር ይቅርና ከመላእክትም ጥቂት እንዳነሰ ተነግሯል እንደዚህ የተባለበትም ዋናው ምክንያት ስለ እኛ ስለ ሰዎች ሲል ሰው ሆኖ ሥጋ ለብሶ በፈቃዱ ሕማምና ሞትን የተቀበለበትን ምድራዊ ሕይወቱን የዕለተ ዓርብ ሥራውን ለመግለቿ ነበር አሁን ግን በቀደመው ክብሩ ከባሕርይ አባቱ ጋር በእኩልነት ይገኛል ሐዋርያው ጳውሎስ እንደ ጻፈው በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሰው ሁሉ ሞትን ይቀምስ ዘንድ ከመላአክት ይልቅ በጥቂት ኣንሶ የነበረውን ኢየሱስን ከሞት መከራ የተነሣ የክብርና የምስጋናን ዘውድ ተጭኖ እናየዋለን ዕይብ ክርስቶስ ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው ሲሆን በተዋሕዶ አንድ አካ ል አንድ ባሕርይ መሆኑን ከሚያዘናጉ የትምህርት ዓይነቶች የትርጓሜ ስሕተቶች መጠንቀቅ ይኖርብናል ቅዱሳት መጻሕፍት ኣንድ ቦታ ስለ ክርስቶስ አምላክነት ሌላ ቦታ ስለ ክርስቶስ ሰውነት የሜገልጹ አንቀጾች ስላሏቸው አስተውሎ ማንበብ ጠይቆ መረዳት ያስፈልጋል ክርስቶስ ስለ እኛ መዳን ራሱን ዝቅ አድርጐ ስለ ተዋሐደው ሥጋ ያደረገውንና የተናገረውን ቃል ለክርስቶስ መለኮታዊ ባሕርይ እንደ ተነገረ አድርጐ መተርጐምና መከራከር የአ ርዮሳውያን ደቀ መዛሙርት የስሕተታቸው መመሪያና ማስተማሪያ ዋና ዘዴያቸው መሆኑን ኣውቀን ራሳችንንና ሌሎችንም ከእንደዚህ ዓይነቱ ስሕተት መጠበቅ ክርስቲያናዊ ግዴታችን ነው እንግዲህ እንዳንሳሳት ክርስቶስ በመለኮቱ ከኣብ ጋር ለዘለለም እኩል መሆኑን በማመን ይህንንም የሃይማኖታችን የማይለወጥ ሕግና መመሪያ አ ድርገን መቀበል አለብን ስለ ክርስቶስ ባሕርይ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ በስህተት የሚተረጐጉሙትን አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ከሌሎች ጥቅሶች ጋር በማገናዘብ ሐዋርያትና የኣነርሱ ተተኪዎች አበው ቅዱሳን ለቤተ ክርስቲያን በሰጡዋት የሃይማኖት ውሳኔና መመሪያ መሠረት አቃንቶና አስተካክሎ መተርጉም ያሰፈልጋል ስለ አዳምና ልጆቹ አዝኖ ክርስቶስ በሥጋ ባሕርይ ወደዚህ ዓለም መጥቶ በትሕትና አነጋገር ከአብ ተልኬ መጣሁ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም የሚሉትንና የመሳሰሉትን ቃላት ብትሰማ ወይም ቢነገርህ ክርስቶስ በባሕርዩ ሕፀፅ ማለት ጉድለት አለበት ኣትበል በማለት ቅዱስ ባስልዮስ እንደሚከተለው ይመክረናል ዓለምን ለማዳን ፈጥሮ በተዋሐደው በሥጋ ስለ እኛ አዝኖ በሥጋ በመገለጡ ተልኬያለሁ ከራሴ አንቅቼ ምንም ምን መሥራት አይቻለኝም ዳግመኛ ትእዛዝ ተሰጥቶኛል እያለ ቢነግርህ ስለዚህና ስለ ሚመስለውም ሁሉ ተቀዳሚና ተከታይ በሌለው በወልድ ባሕርይ ሕፀዕ አለበት አትበል ነገር ግን ደካማ ባሕርያችንን ለማዳን ወደዚህ ዓለም ስለ መጣበት ትኅትናው የማይመረመር የማይወሰን ጌትነቱን ሕፁፅ ነው ልንል አይገባም እንዴ ጌትነቱ ገናናነት ባሕር ዩን እንወቅ እንጂ ሰው ሆኖ የተናገረውን እንመን እኛን ለማዳን ስለ አ ደረገው ስለ ሥጋዌው ነውፍና እንደ ጌትነቱ መጠን ልንናገር ብንወድ ይህንን ለመናገር ሥልጣን አናገኝም ሃይማኖተ አበው ገጽ ዮሐኤፌ ታ ሪሥጋ ሥዩም ለገሪ ለምግል ማሰ እንግዲህ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ የሚለውን ቃል ወይም ጌታችን በከበረው በትንሣኤው እለት እንደ ተናገረው ወደ አባቴና ዝነገነገርህኽ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲያናዊ ሕይወት ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዐርጋለሁ። ዮሐ ኛቆሮ ነገር ግን እርሱ በዚህ ክርስቶስ በእውነት ሰው እንደ ሆነ አስረዳ ዳግመኛም በተነሣ ጊዜ ከዚህ ከአዳም ባሕርይ ሰው መሆኑን አስረዳ ፈጽሞ ከእርሱ ወዳልተለየው ወደ አ ብም ከማረጉ አስቀድሞ ለደቀ መዛሙርቱ አምላኬ አምላካችሁ አለ ይህን በሰሙ ጊዜ ይህን የተናገረ ሥጋ ብቻ እንዳይመስላችሁ ሰው የሆነ እርሱ እግዚአብሔር ቃል አስቀድሞ አቡየ ብሎ ከዚህ በኋላ አምላኪየ ኣለ እንጂ ዮሐ እኔ ሰው የሆንኩ አምላክ ነኝ እኔም አንድ ነኝና ይህንንም ያንንም እኔ እላለሁ ይላል የ ሰውን ባሕርይ ገንዘብ አድርጌዋለሁና ኃጢአት የሌለበት እርሱ እኔ ነፍስን ሥጋን በእውነት ተዋሕጁአለሁና ከእኔ ጋር አንድ አካል አንድ ባሕርይ ላደረግሁት ለሥጋ ሥርዓት እንደሚገባ እንዲህ አባቴን አምላኪየ ብዬ ጠራሁት ይላል ሃይማኖተ አበው ገጽ ሽ ይህ ዓይነት የተርጉም ስልት የሚያስፈልጋቸው ሌሎች ጥቅሶች አሉ እ ነርሱን ሁሉ እየጠቀስን ከቅዱሳት መጻሕፍት እያገናዘብን እንዳንተረጉማቸው ይበዛብናል ስለዚህ ከዚህ በላይ እንደ ገለጽነው በምሥጢረ ተዋሕዶ የትርጉም ስልት እየተጠቀማችሁ በሃይማኖተ አበው የእምነት ድንጋጌና መመሪያ መሠረት በጥን ቃቄና በማስተዋል መጽሐፍ ቅዱስን እያነበባችሁ እንድትተረጉሙ ያስፈልጋል በትርጉም እንዳትሳሳቱ የቤተ ክርስቲያንን ሊቃውንት ጠይቆ መረዳት መብታችሁና ባለዛር ወዐርዐ ትመህርተ ዛይመማናትና ክርስቲፀናዌ ሕይፀጠት ግዴታችሁም ነው እንግዲህ ክርስቶስ የወደቀውን የሰው ዘር ከፍ ለማድረግ በለበሰው ሥጋ ራሱን ዝቅ አኣደረገ በመለኮቱ ግን ዝቅ ማለት የለበትም ምክንያቱም የኣብና የወልድ መለኮታዊ ባሕርይ ኣንድ ስለሆነ የማይነጣጠልና የማይከፋፈል አንድነት ስላላቸው ነው አብ ብርሃን ሲሆን ከኣብ የተገኘው ወልድም ብርሃን ነው ማለት ነው ስለዚህ ሁለቱም አንድ መለኮታዊ ብርሃን ናቸው እኩልም ናቸው አንቀጽ ሁሉ በአርሱ የሆነ ያለ አርሱ ግን ምንም ምን የሆ ነ የለም በሰማይም ያለ በምድርም ያለ በሥነ ፍጥረት ታሪክ በመጀመፊሬያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን እን ደ ፈጠረ ተምረናል ዘፍ እግዚአብሔር የሚለው ቃል የአብየወልድ የመንፈስ ቅዱስ የኣንድነት ስማቸው ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ፈጠረ ስንል ሦስቱም በአንድነት እንደ ፈጠሩ እናስተውላለን በመፍጠር በመሥራት በመግዛትና በመሳሰሉት ሦስቱም አንድ ናቸው በመፍጠር ሦስቱም በአንድነት መሆናቸውን ለመግለጽ ሰውን እንፍጠር የተባለውን ኃይለ ቃል መሠረት በማድረግ በምሥጢረ ሥላሴ ተምረናል ዘፍ ብርሃን ይሁን ባማለት እግዚአብሔር ብርሃንን በቃሉ እንደ ፈጠረ ተጽፏል ዘፍ በቃሉ ፈጠረ ሰንል እግዚአብሔር ኣብ በወልድ ማለት በአካላዋ ቃሉ ሕልው ሆኖ ሁሉን ነገር ፈጠረ ማለት ነው ቃል የተባለ እግዘአብሔር ወልድ በኋለኛው ዘመን ሰው የሆነው እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ተጽፏል ዮሐ ቃልም እግዚአብሔር በመሆኑ ከሥነ ፍጥረት በፊት ከእግዚአ ብሔር ጋር ስለነበረ ዓለም የተፈጠረው ሰማዮችም የጸኑት በእርሱ ነው በአግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራሉ ተብሎ ተጽፏል መዝጸ በጥቅሱ ውስጥ በእግዚአብሔር ቃል ወይም እጅ ሲባል የወልድን ስምና ተግባር ያስረዳናል የኣብ አካላዊ ቃል ወልድ ሁሉን እንደ ፈጠረ የሕይወትም ባለቤት እንደ ሆነ ዮሐንስ ወንጌላዊ ምስክርነቱን እንደ ሚከተለው ጽፏል ሁሉ በእር ሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም በእርሱ ሕይወት ነበረች ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች ዮሐ ሰለ ክርስቶስ ፈጣሪ ነት ሐዋርያው ጳውሎስም እንደ ማከተለው ይሠመሰክራል እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው የሚታዩትና የማይታዩትም ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ቆላለ የወልድ ፈጣሪነት በቅዱሳት መጻሕፍት የተረጋገጠ በቅዱሳን አባቶች የተመሰከረ ሲሆን ሳለ አርዮስ ግን ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሚለው አንቀጽ ውስጥ በእርሱ የሚለው ቃል መሣሪያነትን።