Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መይምሥ ሪ ሪሪ ይሮ ጋሪፖያ ዳዕ ሪዖ ፈፈመ ምፅራፍ አንድ የዲያብሎስ ውጊያዎች መንፈሳዊ ተጋድሎዎች ለእኛው ጥቅም ሲባል ነው። በመጽሐፍ ቅዱስና በታሪክ ብዛት ያላቸው ዲያብሎስን የማሸነፍ ገድሎች ተጽፈው እናገኛለን ምንም እንኳ ሰው እጅግ በከፋ ኃጢአት ቢወድቅም ንሰሐ መግባት እንደሚችል እናውቃለን ይህ በሶምሶንና በጠቢቡ ሰሎሞን እንዲሁም በሌሎች ታላላቅ ሰዎች ታሪክ ውስጥ በግልጽ የታየ ነው። ቁ ከዚህ በተጨማሪ መዳንን እንወርስ ዘንድ ወደ እኛ የሚላኩና የሚያገለግሉን ቅዱሳን መላእክት በዙሪያችን አሉ ፅብ ድል ባደረጉና በዙሪያችን ልክ እንደዚሁ ነው። ይህም ማለት እንደ አንበሳ ማግሳት ስታስታውሱ የነቢዩ የዳንኤልንም ቃል አስታውሱ። አለዚያ ያቺን ማስፋቱን በመቀጠል ከፍተኛ ችግር ላይ ይጥልሃል። ልክ ደሊላ ሶምሶንን ነፍሱ እሰከ ሞት እስክትጨነቅ ድረስ ወትውታ የኃይሉን ምሥጢር እንዳወቀች ማለት ነው። እንዲህ ለክርክር የሚጋብዙ ኣሳቦች ሲገጥሙሀ አስቀድመህ የአእምሮህን የልቦናህንና የነፍስህሀን በሮች በላያቸው ላይ ዝጋበት። ያ ትርፍ ሕይወትህ ለዚያውም ዘላለማዊ ሕይወትን ሊያሳጣህ ይችላልና ነው ዲያብሎስን ከአንተ ለማባረር ኃጢአትን በእግዚአብሔር ትዕዛዛት መመርመር በጣም ጠቃሚ ነው። ከንፈሩት ተሚገታ ን አስተዋይ ነው። እነዚህንና እነዚህን የመሰሉ በውጊያዎችህ ላይ ለስ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በብዛት ስላሉ በወእምርሃ ያው በልቦና አ ው ምክንያቱም በመጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ኃይል እንዳለው ምፅራፍ አምስት የዲያብሎስ ውጊያዎች ጥቅም ዲያብሎስ እኛን እንዳይዋጋን እግዚአብሔር አይከለክለውም። በማለት የተናገረው ትክክል ነው። ይህን አስመልክተው አንድ አባት ሲናገሩም አክሊሎቹ የሚሰጡት ድል ለተቀዳጁት ወታደሮች ብቻ አይደለም እጃቸውን ለጠላት ሳይሰጡ በጽናት ተዋግተው ለተጎዱትና ለቆሰሉትም ጭምር እንጂ። ሉቃ በማለት ተናግሯል። በውጊያ ውስጥ ያለ ሰው በጾምበጸሎት። እንዲያውም ለመማርና ለመፈተን የሚያዳግቱኝን ችግሮች ሁሉ እወጣቸዋለሁ።
ስለሆነም ዲያብሎስ የሚለውም ቃል በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ሰይጣን የሜለውን ቃል ተክቶ ይጭዥል። የዲያብሎስ ውጊያዎች የሚለው ይህ መጽሐፍ በአምስት ዋና ዋና ምዕራፎችና በአምሳ ዘጠኝ ንዑሳን ርዕሶች የተከፋፈለ ሲሆን በምዕራፎቹ ሥር ስለ ዲያብሎስ ውጊያ አመጣጥ ዲያብሎስ በውጊያዎቹ ውስጥ ስለሚታወቅባቸው ባሕርያቱ የዲያብሎስ ደባዎች ምን እንደሚመስሉ የዲያብሎስን ውጊያዎች እንዴት ማሸነፍ እንደሚቻልና ስለዲያብሎስ ውጊያዎች ጥቅም በሚገባ ከመገንዘባችን በተጨማሪ ዲያብሎስ በሰው ልጆች ላይ ስለሚያውጀው ጦርነት ስለ ርኩሳን ባሕርያቱ እንዴት እንደሚዋጋ እንደሚያሸንፍ እንደሚጥልና እንዴት ልንቃወመውና ልናሸንፈው እንደምንችል ውጊያውን በማሸነፋችንም በተጋድሎአችን ምን ዓይነት መንፈሳዊ በረከት እንደምናገኝ ይጠቁመናል መጽሐፉ በዓይነቱ የመጀመሪያ ከመሆኑም ባሻገር የባላጋራችን ወጥመድ የት ጋር እንደሚጠመድ ከወጥመዱ እንዴት እንደምናመልጥ በምንና እንዴት እንደምናሸንፈው ጠቃሚ ትምሀርት ስለሚሰጠን ምዕመናን የትምህርቱ ተጠቃሚዎች እንዲሆኑ በትህትና ላሳስብ እወዳለሁ። ፒ አያሌው ዘኢየሱስ ይዴሮሀታሪ ው ፍረ ኢኢ ል ምዕራፍ አንድ የዲያብሎስ ውጊያዎች መንፈሳዊ ተጋድሎዎች ለእኛው ጥቅም ሲባል ከእግዚአብሔር የሚታዘዙ ናቸው ስለ እነዚህ ተጋድሎዎችና ስለ ውጤታቸውም አንድ ቅዱስ አባት እንዲህ በማለት ተናግሯል። በመጽሐፍ ቅዱስ ስለ ኃጢአት እንዲህ የሚል ቃል አለ። ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ ማቴ በመጽሐፍ ቅዱስ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል ሉቃ ቫ የሚል ቃል እንዳለ ሁሉ ሰይጣንና መልዕክተኞቹ አንድ ጻድቅ ሰው ሲወድቅና ለእነርሱ ፈቃድ ሲገዛ ያለጥርጥር ይፈነድቃሉ እንዲህ ስላለው መንፈሳዊ ተጋድሎ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሲጽፍ ይሀን ብሏል። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም ዮሐ እንዲህ ባለው መንፈሳዊ ውጊያ ጊዜ የነቢዩ ዳዊትን ቃላት ማስታወስ ምንኛ መልካም ነው። እነዚህን ያሉበትን ሁኔታ እየተመለከተ ከመደሰት ባሻገር ዘወትር እየተከታተለ ወደ በለጠ ጥፋት ይመራቸዋል ከዚህ በመቀጠል ሦስት ዐበይት መንፈሳዊ ውጊያዎችን እንጠቅሳለን የመጀመሪያው ዲያብሎስ ቀላል አሊያም ከባድ ውጊያ የሚከፍትበት ሰው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በራሱ ምኞት የሚወጋ ሰው ነው ይህን ምስኪን ሰው ሰይጣን መነሻውን ያመለክተውና በውስጣዊ ፍላጎቱ አሊያም ልማድ ብሎ በያዘው ክፉ ዐመሉ እንዲወጋ የሚተወው ሰው ነው አንዱ በሥጋው ሲፈተን ሌላው በቁም ቅቱ ይፈተናል አንዳንዱ በራሱ ሲፈተን ሌላው ደግሞ በሕሊናው ይፈተናል። አንድ ሰው የሚገጥመውን ውጊያ ሁሉ የሚያሸንፍ ከሆነ በትዕቢትና ራሱን ከሁሉ የበላይ በሚያደርግ ውጊያ ሊወድቅ ይችላል ስለሆነም እግዚአብሔር ኣልፎ አልፎ እንዲሸነፉ በማድረግ ትሑታንና ልባቸው የተሰበረ ያደርጋቸዋል። ኛ ቆሮ ዛቫ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል ስለ ዲያብሎስ ከዚህ የሚከተሉትን ባሕርያቱን እናውቃለን የማያቋርጥ ተዋጊ ነው። ሐሰተኛ ክርስቶሶችና ሐሰተኛ ነቢያት አድርጎ ወደ ዓለም የሚልካቸውም ቢቻላቸው የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ድንቅና ምልክት ያሳያሌ ማቴ ኔ በዚያች የጭንቅ ጊዜ የሚታየውን የዲያብሎስ አደሞ ሥራ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደዚህ ገልጾታል እነዚያ ቀኖችስ ባያጥሩ ሥጋ የለበሰ ሁሉ ባልዳነም ነበር ነገር ግን እነዚያ ቀኖች ስለተመረጡት ሳዎች ያጥራሌ ማቴ በእነዚህ ቀናት ዲያብሎስ ፀረ ክርስቶስ የተባለውን የዓመፃ ሰው ይልከዋል። ኛ ሳሙ ሌላው ኃይሉ በብ ዙዎች ላይ በአንድ ጊዜ ተገልጦ መታየቱ ነው አንዳንድ ሰዎች ዲያብሎስ ከእነርሱ ይወጣላቸው ዘንድ ይወዳሌ እነዚህም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሐዋርያቱ አጋንንትን አውጡ ሟቴ በማለት እንዲያወጡአቸው የተናገራቸው ርኩሳን መናፍስት ናቸው ከእነዚህም አንድ ሌጌዎን ያደረበት ሰው ነበር ማር ስለዚህ ርኩስ መንፈስ ሊያሸንፈው የሚችል አልነበረም ማር የሚል ቃል ተጽፎ እናነባለን በዚያን ወቅት የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት እንደነዚህ ያሉትን ርኩሳን መናፍስት ከሰዎች ማስወጣት ተስኗቸው ነበር። ይሁን እንጂ ስለ ዲያብሎስ ኃይል ከዚህ በላይ የተነገሩት ሁሉ አንተን ሊያስፈሩህ አይገባም ምክንያቱም ምንም እንኳ ዲያብሎስ ኃይለኛ ቢሆንም ኃይሉ ከእግዚአብሔር ኃይል ስለማይበልጥ ነው ይህም በመሆኑ እግዚአብሔርን ብቻ አይደለም ብዙ ቅዱሳን አባቶች ድል ስለሚያደርጉት ይፈራቸዋል። ስለሆነም ማንኛውንም ዓይነት መንፈሳዊ ሥራ በሠራህ ጊዜ ዲያብሎስ እንደሚቀናብህሀ አስብ። የሚገድላችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን እንደሚያገለግል የሚመስልበት ጊዜ ይመጣል ዮሐ በእርግጥም ዲያብሎስ ይህን ለሚያደርጉ ሰዎች መግደልን እንደ ቅንዓት ወይም ይማኖትን እንደመከላከል ወይም ፕተቀደሰ ተጋድሎ ወይም ደግሞ ምድርን ከኃጢአተኞች ማንጻት በሚሉ የተለያዩ ስሞች ሊያቀርበው ይችላል ይህም ፈሪሳውያን ሰዱቃውያንና የካህናት አለቆች ኢየሱስ ክርስቶስን ለመስቀል ሞት አሳልፈው በሰጡት ጊዜ በውስጣቸው የነበረው ስሜት ነው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጡ የነበሩትን ሕፃናት ሲገስጹና ሲከለክሉ የነበሩት ሰዎች ይሀ በእነርሱ ዘንድ የጭካኔ ተግባር መስሎ እንዲታያቸው አያደርግም ሉቃ ካ እነርሱ ይህንን ሥነ ምግባርን ማስጠበቅ ወይም የታላቅ ሰው መልካም ምግባር ይበሉት እንጂ በመልካም ምግባር ስም የተሸፈነ መጥፎ ተግባር ነው ዲያብሎስ ሐሰትን በጥበብ ስም ሸፍኖ ማቅረብ ይችላል። እዚህ ላይ ግን ትሁት የሆነው ሰው እንዲህ ዓይነቱ ውጊያ ሲከፈትበት በትሀትናና በተሰበረ ልብ እኔ ይህን ጉዳይ አላውቅም እኔ እንካን ሌሎችን ሊመራ ራሴን መምራት አልችልም በማለት መመለስ ለእርሱ ቀላል ነው ይሁን እንጂ ዲያብሎስ አንድ መንፈሳዊ ሥራ የሚያመጣውን ውጤት በሌላ መንፈሳዊ ሥራ ማጥፋት ያውቅበታል በጣም በተመስጦ ሆኖ ለፈጣሪው ጸሎት የሚያደርስን ሰው ዲያብሎስ አንድ ሰው ወደ እርሱ በመላክ ንትርክ የፈጠሩ ሰዎችን እንዲያስማማ ያስጠራዋል። በዚህም ዲያብሎስ አንድ ሐረግ ጥቅስ በመምዘዝ ያንን ሐረግ የሚያብራሩ ሌሎች ጥቅሶችን እንደሌሉ አድርጎ ሲያቀርብልን በዚያ ተመርተን ስሀተት ላይ እንዳንወድቅ ጌታችን አስተምሮናል ከዚህ በተጨማሪ ዲያብሎስ የእርሱን ዓላማ የሚያሳኩ ሌሎች ብዛት ያላቸው ጥቅሶችን ሊጠቅስልን ይችላል ጽናትና ቅጣት በሚያስፈልግበት ቦታ ምሀረት ማድረግን ሊጠቅስ ይችላል። ይህ ዓይነቱን የዲያብሎስ ውጊያ አንድ ቅዱስ አባት እንዲህ በማለት ገልጾታል። ይህን የተመለከቱ የንስሐ አባቱ ረጋ ማለት እንዳለበትና አሁን ባለበት ደረጃ ጥቂት መቆየት እንዳለበት ሲመክሩት ዲያብሎስ የንስሐ አባቱን መንፈሳዊነት እንዲጠራጠር ያደርገዋል አንድ ሰው በጣም ጥሩ መሠረት ከሌለው እንዴት አድርጎ ነው አንድ ወይም ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ቀናት በከፍተኛ መንፈሳዊ የፅድገት ደረጃ ላይ መቆየት የሚችለው። በዚህ ጊዜ ዲያብሎስ ጠጋ ብሎ ሊወቅሰውና ተስፋ ሊያስቆርጠው ይጀምራል። እነዚህ ከባድ ሸክሞች አንዳንድ ጊዜ የሚሸከማቸውን ሰው ተስፋ የሚያስቆርጡት ይሆኑና ይሀን ማን ይችላል። ተስፋ የማስቆረጥ ውጊያ ዲያብሎስ የሚወደው ውጊያ ነው። እንዲህ ያለውን ሰው ዲያብሎስ ሕይወቱ ደካማና ብኩን መሆኑን ብቻ ሳይሆን መንፈሳዊ ሕይወት መምራት ከባድ መሆኑን ጭምር ያሳምነዋል። ምንም እንኳ የዲያብሎስ ውጊያዎች ከባድ ቢሆኑም ተስፋ አትቁረጥ። አእምሮው ከዚህ ኃጢአት በመገላገሉ ተደስቶና በመንፈሳዊ ተጋድሎው ረክቶ እያለ ዲያብሎስ ይህን ተጋድሎ ወንድሞቹ ዝንጉዎች በዚህ ጊዜ ነው አባትህ ሌሎች ኃጢአት የሚወድቀው ከዚህ በተጨማሪ አይጸልይምእናትሀ አይጾሙምወንድሞችህ ቅዱስ ቁርባን አይቀበሉም ቤተሰቦችህ መጽሐፍ ቅዱስ አያነቡም። በዚህ ጊዜ ግን ዲያብሎስ ራሱን ማወቅ እስኪሳነው ድረስ ክፉኛ ይዋጋዋል። ዲያብሎስ እንዲሀ ያለውን ሰው። ጸጋ እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ሊጠራህ ይችላል። በተመሳሳይ መልኩ አንድ ሌላ መንፈሳዊ አባት የተናገሩት ቃል ምንኛ ድንቅ ነው። አንድ ሰው ባለው ኃይል ሁሉ ቆርጦ ንሰሐ ለመግባት ሲነሳ ከዚህ ቀደም ለረዥም ጊዜ የተመኘውን ነገር ግን ብዙ ጊዜ ሞክሮ ያጣውን ኃጢአት ይሰጠዋል። ማንኛውም መንፈሳዊ ድርጊት በዲያብሎስ ለ መ የተጋለጠ ነው ሐዋርያው ፈቃድ አለኝናመልክሙን ግን ማደረግ በ ኖሜ በማለት እንደተናገረ አንድ ሰው መልካም የሆነውን መፈጸ ተነሳሳ በኋላ መ እንዳይፈጽመው ዲያብሎስ ባለው ኃይል ሁሉ ይቃወመዋል መሰክሎቹም ድንገተኛ አጋጣሚዎችዝንጋዔ መርሳትጊዜ ማጣትና የጠላት ወይም የሐሰተኛ ወንድሞች ተቃውሞ ሊሆኑ ይችላሉ በእነዚህ መካከልም ዲያብሎስ ብቅ ብሎ ይህ የእግዚአብሔር ሥራ ቢሆን መፍትሄውን ሊሰጥህ ይገባው ነበር ይላል። ወይም ደግሞ መልካም ምግባር ስላለው ሰው ወደ ሌሎች በመሄድ ይህ ሰው የእግዚአብሔር ሰው ቢሆን ኖሮ እግዚአብሔር ያሳልፍለት ነበር በማ ሁለት ወፍ ይመታል። ጊዜን ማስባከን አማኝ ዓይናፋር በሚያደርግ ዲያብሎስ አንዳንዴ እንደሚፈተን ሁሉ በሌላ ጊዜም ጊዜን በከንቱ በሚያስባክን ዲያብሎስ ይፈተናል የሰው የሕይወት ዘመን ዲያብሎስ በከንቱ ሊያባክነው የሚወደው ጌዜ ነው ምንም አድርግ ምን የባከነ ጊዜ ማለት በነፍስሀም ሆነ በሥጋህ እንዲሁም በአእምሮሀ አንተም ሳትጠቀም ሌሎችንም ሳትጠቅም ያለፈብሀ ጊዜ ማለት ነው በዚያ ጊዜ ውስጥ ኃጢአትን ባታደርግ ለሰይጣን አይጨንቀውም ለእርሱ ቁም ነገሩ ያ የሕይወትህ ክፍለ ጊዜ ለአንተም ሆነ ለሌሎች ፍሬ ሳይገኝበት በከንቱ ያለፈ ጊዜ መሆኑ ላይ ነው በዚህ መልኩ የሚባክኑ ጊዜዎች ደግሞ የተለያዩና ብዙ ምክንያቶች ያሏቸው ናቸው ከእነዚህም መካከል ያለ ምንም ዓላማ ለረዥም ጊዜ የሚደረጉ ፋይዳ ቢስ ውይይቶች አሉ በዚህ መልኩ የሚደረጉ ውይይቶች ከክርክርና ከጭቅጭቅ ባሻገር ናላን ከማዞር ሌላ ጠቀሜታ ስለሌላቸው ጊዜን በከንቱ ርር ምድያ ም ድም ያባክናሉ ከዚህ በተጨማሪ ሽርሽርና የማታ ጭፈራአላስፈላጊ ቅንጦት ቧልትና ቀልድ በሕይወትህ በጣም ብዜ ጠቃሚ ሥራዎችን ልታከናውንበት በምትችለው ጊዜ ላይ ነው ደንቃራ የሚሆኑብህ። ታዲያ እንዴት አድርጎ ነው ዲያብሎስ የመንፈስ ቅዱስ ኅብረትና ኛ ቆሮ የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ኛ ቆሮ ከእኛ ጋር እያለ ሊያሸንፈን የሚችለው። ውጊያችንን የሚዋጋልን እግዚአብሔር መሆኑን እሰቲ በትክክል እናረጋግጥ ዲያብሎስ ምንም እንኳ ኃይለኛ ቢሆንም ወሰን በሌለው በእግዚአብሔር ኃይል ፊት ምንም አይደለም። ስለ ዲያብሎስ መድኃኒታችን እንዲህ ብሏል። መድኃኒታችን የጠላትን ኃይል ሁሉ እንደምንረግጥ የሰጠን ቃል ኪዳን በልቦናችን ያለውን ፍርሃት ማስወጣት የሚችል ሙሉ ኃይል ያለውና መረጋጋትን የሚያሳድር ቃል ኪዳን ነው ይህን ታላቅ መለኮታዊ ቃል ኪዳን ቤተ ክርስቲያን ስለምትቀበል ዲያብሎስንና የጠላትን ኃይል ሁሉ እንዳንፈራ በምሥጋና ጸሎታችን ውስጥ በየዕለቱና በየሰዓቱ እንድንደግመው ታስተምረናለች ከዚህ ሁሉ በመነሳት በዲያብሎስ ላይ ሥልጣን አለን እንላለን እንጂ ዲያብሎስ በእኛ ላይ ምንም ሥልጣን የለውም አጋንንት በመድኃኒታችን ስም ሊገዙልንም ይችላሉ ሉቃ ጓ። ብዙ ጊዜ ለወታደሮች እርሱ አንድ ጥይትና አንድ ሰው እስኪቀር ይዋጋል። አንድ ቅዱስ አባት ዲያብሎስ አድሮበት ከሚዋጋህ ሰው ጋር አትደራደር በማለት የተናገረውን ቃል ተከተል ዲያብሎስ ኃጢአትን ካቀረበልህ በኋላ ያን ኃጢአት አስመልክቶ ሊከራከርህሀ የሚወደው የኃጢአት ድርድር ዜሪያ ለረዥም ጊዜ በማቆየት በዚያው ኃጢአት እንድትደክም ለማድረግ ነው ከዚህ በኋላ ተሸናፊ ነህ። ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ስለ እግዚአብሔር ልጆች የጻፈው መልእክት ምንኛ ድንቅ ነው ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአት እንዳያደርግነገር ግን ከእግዚአብሔር የተወለደው ሁሉ ራሱን እንዲጠብቅ ክፉውም እንዳይነካው እናውቃለን ኛ ዮሐ የእግዚአብሔር ልጆች የሆኑቱ ሁሉ የማሸነፍና እግዚአብሔር የገባላቸውን ቃል ኪዳን የማግኘት መንፈስ አላቸው እግዚአብሔር ለጻድቁ ኢዮብ የሰጠውን ምስክርነት አስተውል። ዶ » አሁንም ትሕትና የሰው ልጆችን ያድን ዘንድ በባሪያው መልክ ራሱን ባ አድርጎ የመጣውን ኢየሱስ ክርስቶስን ስለሚያስታውሰውና ለዚህ መነሻ ምክንያት የምትሆነው ጥቂት ትሕትና ስለምታናውጠው ትቶ ይጠፋል እንጂ አይዋጋም በመጨረሻም ትሑት ሰው ድካሙን ስለሚያውቅ ዲያብሎስ ውጊያ በሚከፍትበት ጊዜ ሁሉ የእግዚአብሔርን እርዳታ በመሻት ስለሚጮህ ከሁሉ የበለጠ ይህ ዲያብሎስን ያስፈራዋል። ሁለተኛው ሰው ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስን ገድላትንና የቅዱሳንን ታሪክ በማንበብ ጥበብን ያጭል ሦስተኛው ሰው ደግሞ ጥበብን ከልምድ ያገኛታል እያንዳንዷ ውድቀቱ የዲያብሎስን የውጊያ ዘዴ ስለምትገልጥለትና ትምህርት ሰጥታው ስለምታልፍ ዳግመኛ አይወድቅም ይህን አስመልክቶ አንድ ጻድቅ አባት ሲናገር ዲያብሎስ በተመሳሳይ ኃጢአት ሁለቴ የጣለኝን ጊዜ አላስታውስም ብሏል። እግዚአብሔር ዲያብሎስ በእች ውስጥ እንዲያስገባንም አይፈቅድለትም እግዚአብሔር አንዳንድ ጊዜ በዲያብሎስ ስንፈተን ዝም የሚለው ከእነዚህ ውጊያዎች መንፈሳዊ ጥቅሞችን እናገኝ ዘንድ ዕድሉን ሲሰጠን ነው ሆኖም ግን ዲያብሎስ ተስፋ ማስቆረጥና ግራ መጋባትን ሲያጸናብን እግዚአብሔር ሂድ አንተ ሰይጣን። ወንድሞቹ ሆይ የወደቅንባቸው ኃጢአቶች በሙሉ ገና ጥቂትና ቀላል የዲያብሎስ ውጊያዎች ናቸው ውጊያዎቹን ሁሉ እግዚአብሔር ወደ እኛ ከመድረሳቸው በፊት ባያቆማቸውና በእነርሱ ከመፈተን ባያወጣን ኖሮ እጅግ በጣም ይከብዳዱብን ነበር እግዚአብሔር እንድንፈተን ሲፈቅድም በምንችለው አቅማችን ብቻ ነው ከአቅማችን በላይ ብንፈተን ግን እንቆም ዘንድ አንችልም ነበር ለአንድ ከባድ ውጊያ ትጋለጥና ልትወድቅ በምትንገዳገድበት ሰዓት አንተ ምንም በማታውቀው መንገድ ትድናለህ ይህ የሆነው ግን እግዚአብሔር በመካከል ገብቶ ይህን ሰው ክፉኛ ተዋግተኸዋልና ከእርሱ ራቅ። ሉ ላይ የእግዚአብሔር ቃል ኃይል እንዳለው ምፅራፍ አምስት የዲያብሎስ ውጊያዎች ጥቅም ዲያብሎስ እኛን እንዳይዋጋን እግዚአብሔር አይከለክለውም።