Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ውእተ ጊዜ አውሥአኒ ዑርኤል ዱ እመላእክት ቅዱሳን ክምስሌየ ሀሰወ ያንጊዜም ክእኔ ጋራያለ ከከበሩ ከመላአክት አንዱ ዑራኤል መለሰልኝ ወአውሥአኒ ወይቤለኒ እሎንቱ ቱ ተገብሩ ከመ ይፍ ልጡ መንፈሶሙ ለጻድቃን የጻድቃን ቦታቸው እንደ ተለየ ነፍሳቸውም ተለየ ዝውእቱ ነቅዓ ማይ የውኃ ምንጭ ይህ ነው ወ በከመ ከማሁ ተፈጥረ ለኃጥአን ሶበ ይመውቱ ወይት ቀበሩ ውስተ ምድር ። አንዱን ካየሁት በኋላ ያየሁት አንዱም አንዱም ጽኑዓን ናቸው አንድም ጽዑናን ቢል አንዱ ከአንዱ ጋራ እንደ ጣት የተያያዙ ናቸው ወቄላት ዕሙቃት ወጠዋያት ጠማማጥልቅየሆኑቂላዎች አሉአኣለ በኃጢአት በክህደት ፍጹማን የሆኑ የሚኖሩባት ብሔረ አሕዛብ አለ ። ዋግ ወጠል ጤዛ ወዝናም የከፋ ዝናም ይሆናል ወእምአሐቲ ጭኅት በሠናይ ይነፍሕ በአንዲቱ መስኮት በበጎ ይነፍሳል ወሶበ በክልዔሇሙ ኀዋኅው ይነፍሑ በኃይል በሁለቱ መስኮቶች ሁሉ በነፈሱ ጊዜ በኃይል በር ትተው ይነፍሳሉ ወጻዕር ይከውን ዲበሮምድር በዚህም ዓለም ጽኑ መከራ ይሆናል ወበኃይል ይነፍሑ እነሱም በኃይል ይነፍሳሉ ቋ ወእምህየ ሖርኩ መንገለ ጽባሕ በአጺናፈ ሰማይ ከዚያም ቦታ ተነሥቼ በሰማይ ዳርቻ ወደ ፀሐይመውጫ ሄድኩከዚህ እንደ አርእስት ተናግሮታል ኃላ በደግ ያመ ጣዋል ወበህየ ርኢኩ ሠለስተ ኀዋኅወ ሰማይ። የኃጥአን ማደሪያቸውስ ወዴት ነው ።
እንደሌለው ወይትከአው ዓቢይ ዘመንገለ በምዕራብ ላገ ወእስከ በጻሕኩ ጽኑ ጨለማ « ለበት ድረስ ወንዞችን ሁሎ ወሖርኩ ኀበ ያንሶሱ ሥጋዊ ደማዊ ሚመላለስበት ወርኢኩ የጉም ተራራ ባለመቶ ባለስሳ ረባት አንድም ዊ ፍጹማዊ መካነ ኃጥአንን በጻድቃን አስጠ ጭራንጐጉሬያቸው እሳት መባርቅት ተ ኃጥአንን ል ወመባርቅት ኩዙሉ መብረቆችም አድሮየሚናገር መንፈስ ቅዱስ ነገር በኔ ቃል ሕይወት መን እስከሚሠጥበት አደረሱኝ ዓረብ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ በምዕራብ እስከ አለው ብርፃን ድረስ ወሰዱኝ ዘውእቱ ይእኅዝ ኩሎ ዕርበተ ፀሐይ ይኸውም የፀሐይን መግቢያ ሁሉ የሚይዝ ነው ወመጻእኩ እስከ ፈለገ እሳትዘይውኅዝእሳቱከመማይ አሳቱአንደፈሳሽውኃሆኖ ውቅያኖስ ሲገባ ያየዋል ስነ ፍጥረት አንድም መካነ ኃጥ አንላገኛቸው መከራ ፍጻሜ እንደሌለው ለማጠየቅ ወይትከአው ውስተ ባሕር ዓቢይ ዘመንገለ ዓረብ በምዕራብ ወዳለው ባሕር ሲፈስስ አየሁ ወርኢኩ ኩሎ ዓበይተ አፍ ላገ ኑ ወእስከ ዓቢይ ጽልመት በጻሕኩ ጽኑ ጨለማ በርባሮስ እስካ ለበት ድረስ ደርሼ ታላላቅ ወንዞችን ሁሉ አየሁ ወሖርኩ ኅበ ኩሉ ዘሥጋ ያንሶሱ ሥጋዊ ደማዊ ሁሉም ወደ ሚመሳላለስበት ሄድኩ ወርኢኩ አድባረ ቆባራት ዘክረምት በክረምት የሚገኙ ጭጋኃጎች ያሉባቸው ተራሮችን አየሁ አንድም በክረምት የሚገኝ የጉም ተራራ አየሁ ወምክዓወ ማይ ዘኩሉ ቀላይ ውኃ የሚፈስበትን ሁሉ አየሁ ወርኢኩ አፉሆሙ ለኩ ሎሙ አፍላገ ምድር የዚህ ዓለም ውኃ ሁሉ የሚገባበትን ወአፋፉፃ ለቀላይ ውቅያኖስ የምትቀበልበትን አየሁ ወርኢኩ መዛግብተ ኩሉ ነፋላት አራቱነፋሳት የሚወጡበትን የሚገቡበትን አየሁ ወርኢኩ ከመ ቦሙ አሠርገወ ኩሎ ፍጥረተ አጽንዓ ሲል ነው በሳቸው ፍጥረትንሁሉእንዳጠናአየሁ ወመሠረታቲሃፃ ለምድር የምድርን መሠረት እየሁ አለ ከታች ነፋስ ቀጥሎ እሳት ቀጥሎ ውኃ ቀጥሎ መሬት ነውና ወርኢኩ ዕብነ ማዕዘንተ ምድር ምድር የጸናበት በአራቱ ማዕዘን ያለአድማስን አየሁ ወርኢኩ ነፋሳተ እለ ይፀ ውርዋ ለምድር ምድርን እንደ ካስማ የያዚ ትን አራቱን ነፋሳት ወለጽንዓ ሰማይ ጽንዕት ሰማይ ሲል ነው መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ሰማይ የጸናበትንም አራቱን ነፋሳት አየሁ ወርኢኩ ከመ ነፋላት ይረብብዋ ለልዕልና ሰማይ ልዕልት ሲል ነው ልዕልት ሰማይን እንደ ካስማ የያዚት ነፋሳትን እንደ ምሰሶ ሁነው አየሁ ወእሙንቱ ይቀውሙ ማዕከለ ሰማይ ወምድር ከአነሳቸውም በምድርና በስ ማይ መካከል አንደ አዕማድ ምሰሶዎች ሁነው ቁመው አየሁ ወእሙንቱ ውእቶሙ አዕማደ ስማይ እነሳቸውም የሰማይ ምሰሶዎች ናቸው ወርኢኩ ነፋሳተ እለ ይመ ይጥዋ ለሰማይ ስማይን የሚሸከሙ ነፋሳትን አየሁ ወእለ ያዐርቡ ክበበ ፀሐይ ወኩሎ ከዋክብተ ፀሐይን ከዋክብትን የሚያገቡ ነፋሳትን አየሁ ወርኢኩ ዘዲበ ምድር ነፋሳተ ዘይፀውሩ ደመናተ በዚህ ዓለም ደመናትን የሚ ሸከሙ ነፋሳትን አየሁ ወርኢኩ ፍናወ መላእክት ጉልቁ መላእክት ሲል ነው የመላእክትንም ጐጥር አየሁ ወርኢኩ ውስተ ጽንፈ ምድር ጽንዐ ዘስሰማይ መልዕልተ ጠፈርበላይ ሆኖ የጸናበትን አድማስን አየሁ አንድም በላይ ሁሼ ጠፈር የጸናበት አድማስን አየሁ ውነለፍኩ መንገለ አዜብ ወይነድድ መዓልተ ወሌሊተ ኀበ ቱ አድባር ዘእምዕብን ክቡር ወኀለፍኩ መንገለ አዜብ ኀበ ቱ አድባር ዘአምዕብን ክቡር ዘይነድድ መዓልተ ወሌሏተ ሲል ነው በመዓ ልትም በሌሊትም የሚያበራ ነው ከክበረ በአዜብ እኩል ወዳለ ተራራ ፄድኹ አንድም የዕንጐ ተራራ ወዳለበት ፄድኹ ቱ ዘመንገለ ጽባሕ ወየቱ ዘመንገለ አዜብ ሦስቱ በጅሥራቅ በኩል ሦስቱ በዓዜብ በኩል ናቸው ወዘመንገለ ጽባሕሰ ከእምዕብነ ኅብር ከሦስቱ አንዱ ብዙ መልክ ካለው ዕንዮቱ ወገን ነው ወጸዱ ከእምዕብነ ባሕርይ አንዱ ባሕርይ ከሚባል ወአሐዱኒ ዘእምዕብነ ፈውስ አንዱ ደመረጭ ደመአርድ የሚባል ዕንቀ ያለበትነው ወዘመንገለ አዜብ ጄ ዓ በምዕራብ በኩደይ ሦስቱ ሁሉ አምዕብን ቀይሕ የቀይ ፅንሦ አንድም ቀይ ተራራ ነው እስከ ሰማይ ለእግዚአብሔር ህ ወማዕከላይሰ ሸ ሲል ነው ፔካ ፅንሦ ወገን የ ኛው ተራራይጭ ይለክፍ እስከ ነው እስከ ሰሜ ከመ መንበሩ እግዚአብሔር የአግዚአብሔር መጫ እንደመሆነ ይደርሳል ወድማሁ ፀ ዕብነ ሰንፔር ድማሁ ለመንበር ፔር ከሚባል ነው ወእሳተ ዘይነድድ ውስተ ኩሉ በተራራ ሁሉ እሳትንም አየሁ ተራራ የሚያበከበ ለጊዜው እንዲህ ለኋላው ምሳሌ ተራራ የዓለመ ከቪእምዕብነ ኅብር ጽንፈ ምድር መልዕልተ ሆኖ የጸናበትን መንገለ አዜብ ኔልተ ወሴሊተ ኀበ ቋእፖዕብን ክቡር መንገለ አዜብ ክእምዕብን ድ መዓልተ ሜ ነው በመዓ የሚያበራ በአዜብ እኩል ቼፄድኹ አንድም ወዳለበት ሽመንገለ ጽባሕ አዜብ የመሪት በኩል በኩል ናቸው ዘእምዕብነ ብዙ መልክ ወገን ነው ባሕርይ ይ ከሚባል ምዕብነ ፈውስ ረጭ ደመአርድ ያለበትነው ብ በምዕራብ በኩል ሦስቱ ሁሉ አምዕብን ቀይሕ የቀይ ዕንጐ ተራራ ነው አንድም ቀይ ዕንሥ ያለበት ተራራ ነው ወማዕክላይሰ ይጐድዕ እስከ ሰማይ ከመ መንበሩ ለእግዚአብሔር ዘአእምዕብነ ፔካ ወማዕከላይሰ ዘእምዕብነ ፔካ ሲል ነው ፔካ ከሚባል ያለው ፅንሦ ወገን የሚሆን መካክለ ኛውተራራይጐድዕይበጽሕ ይለክፍ እስከ ሰማይ ሲል ነው እስከ ሰማይ ይደርሳል ከመ መንበሩ ሲል እንደ እግዚአብሔር ዙፋን አንድም የእግዚአብሔር ዙፋን መቀ መጫ እንደመሆኑ አስከ ሰማይ ይደርሳል ወድማሁ ለመንበሩ ዘእም ዕብነ ሰንፔር ድማሁ ለመንበር አጉበሩ ሰን ፔር ከሚባል ዕንተወገን ነው ወእሳተ ዝይነድድ ርኢኩ ዘህሎ ውስተ ኩሉ አድባር በተራራ ሁሉ ያለ የሚነድ እሳትንም አየሁ አለ በሰባት ተራራ የሚያበራ ዕንዮሦ አየሁ ለጊዜው እንዲህያለአይቷል ለኋላው ምሳሌ ነው ስድስት ተራራ የዓለመ ፍጡራን ዘእምዕብነ ኅብርያለው ክብኩዙ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ሪም ያላቸው ጻድቃን እንደ ዮሐንስርሱከነቢያት ነቢይ ከደናግልድንግል ከሰማዕታት ሰማዕት ከሐዋርያት ሐዋርያ ነውናባሕርይሳይበድሉየቀሩ እንደኤልያስእንደኤርምያስ ያሉት ቀደስኩከ እምከርሠ እምክ ወዘእንበለ ትጻእ እማ ኅፀን ጫምኩከ እንዲል ዘእ ምዕብነ ፈውስ በድለው የተ መለሱ እንደ አዳም እንደ ዳዊት እንደ ጴጥሮስያሉት ቀይሕ ያለው ሰማዕታት ደማ ቸውን ያፈስሳሉ ከእሳት ይወድቃሉና ማዕከላይ ያለው የዓለመ ፈጣሪ ይበጽሕአለው ከዓለመ ፍጡራን ዓለመ ፈጣሪ ይበልጣልና አንድም ስድስቱ በቱ ቃላተ ወንጌል ያመኑ ምዕመናን ማዕከላይ ይበጽሕ ያለው የእመቤታችን የእግዚአብሔር ማደሪያ እንደ መሆንዋ መልዕልተፍጡራን መትሕተ ፈጣሪ ናትና ወርኢኩ ህየ መካነ ማፅዶቱ ለዓቢይ ምድር የአድማስመጨረሻ ውቅያኖስን አየሁ ህየ ይትጋብኡ ማያት ውኃዎችበዚያይሰበሰቡበታል ወርኢኩ ንቅዓተ ምድር ዕሙቀ በአዕማዲሁ ለእሳተ ሰማይ በሰማይ እሳት ምሰሶዎች ጥልቅ የሆነ የምድር ጉድ ኔ ኤር መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ጽ ዌ ጓድ አየሁ አለ በሰማይ እሳት የሚቃጠሉ ደቁቀ ሴት ያሉበት ጥልቅ የሚሆን ገነነ ምንም አየሁ ወርኢኩ በውስቴቶሙ አዕማደስማይዘእሳት ዘይወርዱ በእሳት የሚቃጠሉ ወደጥል ቅም የሚወርዱ በውስጣቸው ደቂቀ ሴትን አየሁ ወአልቦሙ ጐል ኢመንገለ መል ዕልት ወኢመንገለ ዕመቅ ስፍር ተጥር የላቸውም አንድም ለሚያገኛቸው መከራ ፍጻሜ የለውም አንድም መልዕልት ወደላይ ሰማይ ወደታች መሠረት የለውም ለሚያጎኛቸውም መከራ ፍጻሜ እንደሌለው ለማጠየቅ ቋ ወዲበ ውአቱ ንቅዓት ርኢኩ መካነ በጐድጓዱ ላይ ቦታ አየሁ ወኢጽንዓስማይ ላዕሌሁ ኑ ወኢመ ሠረተ ምድር በታሕቴሁ ወደ ላይ ጠፈር ወደታች መሠረት የለውም ለሚያገኛ ቸውም መከራ ፍጻሜ እንደ ሌለው ለማጠየቅ ወኢማይ አልቦ ላፅዕሌሁ ወኢአፅዕዋፍ አላ መካነ በድው ውእቱ ምድረበዳ ነውእንጂ ውኃ አፅዋፍ የሉበትም አንድም ከረድኤት ከጻድቃን ከመላ እክት ምድረ በዳነውእንጂ ረድኤት መላእክት ጻድቃን የሉበትም ወግሩመ ርኢኩ በህየ ፄተ ከዋክብተ ከመ ዓበይት አድባር ዘይነድዱ እሳት እንደ ተያያዘው ተራራ የሚነዱ ሰባት ከዋክብትን አየሁአለረደቂቀሴትንአየሁ ሰብአተ አላቸው በፍጹም ቁጥሮ ነው ከዋክብት አላ ቸው በጥንተ ግብራቸው ነው ክዋክብትን ያመልኩ ነበርና ወከመ መንፈስ ዘይሴአ ለኒ ይቤ መልአክ የሚጠይቀኝ መልአክ ባልደረ ባዬእንደመሆኑእንዲህአለ ዝውእቱ መካነ ተፍጻሜቱ ለሰ ማይ ወለምድር ይህ ቦታ የምድርና የሰማይ መጨረችኝ ቦታ ነው አለ ወ ። መ ዋው ሁነው ያሳየዋልና ለከ ዋክብተ ሰማይ ወሰኃይለ ሰማያት ለሰማይ ጭፍራ ከዋክብት ለነበሩ ለደቂቀ ሴት የግዞት ቤት ሆናቸው ወከዋክብት እለ ያንኩረኩሩ ዲበ አሳት በእሳት ውስጥ ለሚገለባበጡ ኮከቦችም ይህ የግዞት ቤት ሆናቸው ጠ ወእሉ እሙንቱ አለ ኀለፉ ትእዛዘ እግዚአብሔር እምቅ ድመ ጽባሖሙ እነርሱም በእውቀት በደግነት ፍጽጹምከመሆናቸውአስቀድሞ አስመ ኢመጽኡ በጊዜሆሙ በጊዜያቸውጊዜአልመጡምና አንድም በጊዜያቸው ጊዜ አል መጡምና ምንም ባይመጡ ተምዖሙ ብለህ ወደታች እሠር ወተምያሙ ወአሠሮሙ እስከ ጊዜ ተፍጻሜተ ኃጢአቶሙ በኃጢአታቸው የመጣባቸው ፍዳ እስኪፈጸምባቸው ድረስ ተቆጥቶ አጋዛቸው በዓመተ ምሥጢር ዓቢይ ዓለም መንግሥተ ሰማይ ለጻድቃን ዓቢይ ዓለም ገፃነመ አሳት ለኃጥአን የሚሰ ጥበትነውናምሥጢርአለው ወ ወይቤለኒ ዑርኤል በዝየሰ ተደሚሮሙጮ መላእክት ምስለ አንስት መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ዑራኤልም በዚህ በቦታው አንድም በግብሩ ደቂቀሴት ከሴቶችጋራአንድሁነው ይቀውሙ መናፍስቲሆሙ ነፍሶቻቸው በገፃሃነም ይኖራሉ አለ ወብዙኀ አርአያ ከዊኖሙ አርኩስዎሙ ለሰብእ በብዙ ወገን አብነት ሁነው ሰዎችን አረከሷቸው አንድም አርኩስዎሙ ብዙኀ አርአያ ብዙኀብሎይገጥሟል አብነት ሁነውፈጽመውአረከሏሷቸው ወያስሕትዎሥሙ ለሰብእ ከመ ይጮዑለአጋንንትከመአማልክት ምዕመናን ለሥላሴ እንዲሠዉ እነሱም ለጣዖታት ሠዉ እስመ በዕለት ዓባይ ኩነኔበዘይ ትኬነኑ እስከ ይትፌጸሙ በዕለት ዓባይ ታላቅ በሆነች ቀንእስኪያጠ ፋአቸው ድረስ ጽኑ ፍርድ በሚፈረድባት በፅለተ ምጽአት በሚፈረድባቸው ገንዘብ ይፈረ ድባቸዋልና ይሠዋሉ ቹ ወአንስትያሆሙኒ አስሒ ቶን መላእክተ ሰማይ ከመ ስላ ማውያት ይከውና ሴቶቻቸውም ከፍ ባለ ማፅ ግ የነበሩ የሴትን ልጆች አስተው እንደ ደኅና ይሆ ናሉ ሴት መነኩሲት ወን ዱን መነኩሴ አስታ ደኅነኛ እንድትመስል መጽሐፈ ጉባኤ ዓዳ ወአነ ሄኖክ ርኢኩ አር ዐያ ባሕቲትየ እኔ ሄኖክ የብቻዬን ነገር የብቻዬን ምሥጢር አየሁ አንድም ሳይናበብ ብቻዬን ምሥጢር አየሁ አጽናፈ ኩሎ በጽንፈ ምድር ያለውን ሁሉ አየሁ ወአልቦ ዘርእየ እምሰብእ ዘከመ አነ ርኢኩ እኔ እንዳየሁት ያየ የለም አለራእዩ ልዩ ልዩ ነውና አንድም እርሱ ያየውንም ያየ የለምና ምዕራፍ ፅ ወዝንቱ ውእቱ አስማቲ ሆሙ ለእለ ይተግሁ ቅዱሳን መላእክት ለቅዳሴ ለተልፅኮ ለተራድኦ የሚተጉ የቅዱሳን መላእክት ስማቸው ይህ ነው ዑራኤል ፅዱ እመላእክት ቅዱሳን ከክበሩ ከመላእክት አንዱ ዑራኤልነውዑራኤልማለት ብርሃነ አግዚአብሔር ማለት ነው እስመ ዘረዓም ወዘረዓድ በመብረቅ በነጐድጓድ የተሾመ ነውና ሄኖክ ምዕራፍ ሩፋኤል ፅዱ እመላእክ ቅዱሳን ዘመናፍስተ ሰብእ ከሊቃነ መላእክት አንዱ ሩፋኤል ነው ሩፋኤል ማለት ፈውሰ አግዚአብሔር ማለት ነው ዘመናፍስተሰብእ አለው በሰው ነፍሳት ወይም በሰው ቀዮስልየተሾመ ራጉኤል አሐዱ እመላእክት ቅዱሳን ከከበሩ መላእክት አንዱ ራጉኤል ነው ራጉኤል ማለት ራእየ አግዚአብሔር ማለት ነው ዘይትቤተሎ ለዓለም ይህን ዓለም የሚያሳልፍ ወለብርፃናት ፀሐይን ጨረቃን የሚያሳልፍ ፍጡራንንስ በፍጡር እጅ አያ ሳልፋቸውምብሎ ዲያብሎስን የሚበቀል ወልብርዛናት አጋንንትን የሚበቀል እስመ ለሊሁ ሰይጣን ይትሜሰል ከመመልአከብርፃንእንዲል አንድም ህየንተ ብርፃናትቢል ስለ ጻድቃን ዲያብሎስን የሚ በቀል ድ ሚካኤል አሐዱ እመላእክት ቅዱሳን ከሊቃነመላእክት አንዱቅዱስ ሚካኤልነው ሚካኤልማለት መሐሪ ወመስተሣህል ማለት ነው ዕፁብነገርምይለዋል ደ ኛ ቆሮ ላይ ለሰብእ ወገን ነው ሠረቃኤል ክት ቅዳሳን ከከበሩ የከበረ አንዱ ሠረቃኤል ስሙ አልተተረ። ወይቤለኒ ዝ መካን ቤተሞቅሖሙ ለመላእክት ወበህየ ይትአኀዙ እስከ ለዓለም ይህም ቦታ ለደቂቀ ሴት የግዞት ቦታቸው ነው ጢ ያም ቦታ እስከ ዘለዓለም ድረስ ይጋዛሉ ብ ወእምህየ ሖርኩ ካልዐ መካነ ከዚያም ወደ ሌላ ቦታ ሄድኹ ወአርአየኒ በምዕራብ ደብረ ዓቢየ ወነዋኀ በምፅራብም ረጅምና ታላቅቐ የሆነ ተራራን አሳየኝ ወኩኩሐ ጽኑዐ የጸና ዐለትንም አሳየኝ ወቱመካናት ሠናያት በአጠገቡ ያማማሩ አራት ቦታዎች አሉ ሠናያት መካነ ኃጥአንን በመካነ ጻድ ቃንአስጠግቶ ሠናያት አለ ወበውስቴቱ ዘቦቱ ዕሙቅ ወር ሒብ በውስጡ ሰፊነት ጥልቅነት አለ አንድም ወበውስቴቱ ወበጥቃሁ ሲል ነው በመ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ዓ ካነ ጻድቃን አጠገብ ያለ መካነ ኃጥአን ዕሙቅ ጥልቅ ነው ወርሒብ ሰፊ ነው ወልሙጽ ጥቀ ከመ ልሙጽ ክያንኩረኩር እንደልዝብ ደንጊያ የሚያዳ ልጥ ነው ወዕሙቅ ወጽልመት ለነጽሮ ለማየትጥልቅ ጨለማ ነው ውእተ ጊዜ አውሥአኒ ሩፋኤል ዱ እመላእክት ቅዱ ሳን ዘሀለወ ምስሌየ ያንጊዜም ከከበሩ መላእክት ከእኔ ጋራ ያሰአንዱ ሩፋ ኤል መለሰልኝ ወይቤለኒ አላ መካናት ሠናያት ከመ ይትጋብኡ ዲቤሆን መናፍስቲሆሙ ለምውታን ሎሙ እሎንቱ ተፈጥሩ ተፈጥራ ሲል ነው አላና አሎንቱ አንድ ወገን ተድሳ ደስታ የተመላባቸው እኒህ ቦታዎች በምግባር በፃይማ ኖት ፍጹማንየሆኑ ጻድቃን ይገቡባቸው ዘንድ ተፈጠሩላ ቸው ወዝየ ያስተጋብኡነፍሳተ ውሉደ ሰብእ ሥላሴ መላእክት የደጋግ ሰዎች ነፍሶችን ከዚህ ይሰበ ሰቡ ዘንድ ይሰበስባሉ ወእሉንተ መካናተ ኀበ ያነብርዎሙ ገብሩ እነርሱ የሚያኖሩባቸውን ቦታዎች በጎው ቦታ ለጻድቃን እንደ ተፈጠረ ክፉውም ቦታ ለኃጥአን ተፈጠረ እስከ ዕለተ ኩነኒሆሙ እስኪፈረድባቸው ወእስከ አመ ዕድሜሆሙ እስከ ዘመናቸው ድረስ ወዕድሜ ዓቢይ ውእአቱ ዘመኑም ብዙ ነውና እስከ አመ ኩነኔ ዓቢይ በላዕ ሌሆሙ ፍጹም ፍርድ በእነርሱላይ እስኪደረግ ዘመኑም ብዙ ነው ወርኢኩ መናፍስተ ውሉዴደ ሰብእ እንዘምውታን ውእቶሙ የደጋግ ሰዎች ልጆች ነፍሶ ችንም አየሁ ወእንዘ ምውታን ውእቶሙ ወቃ ሎሙ ይበጽሕ እስከ ሰማይ ወይሰኪ የጻድቃን ነፍሶች ምውታን ሁነው ሳሉ ቃላቸው እስከ ሰማይ ሲደርስ ኃጥአንን ሲክስ ሲያጣላ አየሁ ውእተ ጊዜ ተስእልክዎ ለሩፋኤል ዘሀሎ ምስሌየ ያንጊዜም ከእኔ ጋራ ያለ ሩፋኤልን ጠየቅሁት ወእቤሎ ዝ መንፈስ ዘመኑ ውእቱ ጃ ይህ የማን አልኩት ጾ ዘከመዝ ቃሉ ሰማይ ወይሰኪ ቃሉ እስክ ርስ የሚከስ የማን ነፍስ ዘቀተሉሎ ቃየል ይህ ነፍስ በግፍ ከገ የተለየ ነፍስ ወይሰኪ ኪያሁ ኀጐሉ ዘርዑ ልጁ ዘፍ እስኪ ጠፋ ድ ወእምዘርአ ሰብእ በእንቲአሁ በቃየልየሚፈ ወበእንተ ኩጎኔ በኃጥአን የ አንድም ለ ለትን አንድም የሚፈረድላቸውን ወእቤ በእንተ ፅዱ አምስዱ የጻድቃን ቦታ ጥአን ቦታ ተለየ ። ብዬ ጠየቅሁ ጃዌ ውእተ ዒዜ አውሥአኒ ራጉኤል ዱ እመላእክት ቅዱሳን ዘሀሎ ምስሌየ ያን ጊዜ ከአኔ ጋራ ያለ ከከበሩ ከመላእክት አንዱ ራጉኤል መለሰልኝ መጽሐፈ ሄናክ ወይቤለኒ ዝንቱ ዘርኢክ ሩጸቶ ዘመንገለ ዓረብ አሳት ዘይነድድ ወደምዕራብ ሲኬድ ያየኸው የሚያበራ ይህ አሳት ውእቱ ኩሉ ብርፃናተ ስማይ ይኸውም ፀሐይ ጨረቃ ከዋክብት ናቸው አንዱን ፀሐይን ከጠየቀ ዘንድ ከዚህ አያይዞ ሁሉንም ነገረው ምዕራፍ ጉባኤ ወእምህየ ሖርኩ ካልአ መካነ ምድር ይህን ራእይ ካየሁበት ወደ ሌላ ቦታ ፄድኹ አለ ወአርአየኒ ደብረ እሳት ዘያን በለብል መዓልተ ወሌሊተ በመዓልትም በሌሊትም የሚ ያበራ የፅንጐሦ ተራራ አየሁ አንድም የሚያበራ ዕንቀ ያለ በትን ተራራ አየሁ ወሖርኩ መንገሌሁ ወርኢኩ ተ አድባረ ክቡራነ የከበሩ ሰባት የፅንቀ ተራ ሮችን አንድም ዕንጐ ያለባ ቸው ተራሮችን አየሁ ወሉ ዱ እምነ ጳዱ እንዘ ይትዌለጥ አንዱ ካንዱ በመልክም በብ ርዛንም ይለወጣል መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ወአዕባነ ክቡራነ ወሠናያነ ያማሩና የከበሩ ድንጋዮችንም አየሁ ወኩሉ ክቡር ሁሉም ጽሩያን ናቸው ወስቡሕ ራእዮሙ መልካቸው የበራብሩህነው ወሠናይ ገጾሙ አካላቸው ጽሩይ ነው ፊታቸ ውም ያማረ ነው ወሠለስቱ መንገለ ጽባሕ ሦስቱ በምሥራቅ ናቸው ወጽኑዓን ፅዱ ዲበ ጸዱ። የዘላለም ንጉሥ ወደሚሆን በደጊቱ ማደሪያ በዘላለማዊው ንጉሥ በጌታ ቤትአንዛፃር በመስዕበኩል በቅዱስ ቦታ ባለ በክቡር ቦታ ይተካከላል በመካን ቅዱስ ደብረ ሲና መንገለ መስዕ ደብረ ሲና በመስዕ በኩል ነውና መንገለ ቤቱ አለ ደብረ ሲና በቤተ መቅደስ አንፃዛር ነውና ይህን በበሉ ጊቬ ውእተጊዜ ይትፌሥሑ በፍሥሓ ወይትሐሠዩ ያን ጊዜ ፈጽመው ደስ ይላቸዋል መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ውስተ ቅዱስ ያበውኡ ሎቱ መዓዛ በበአዕዕምቲሆሙ በየወገናቸው ወደ ክበረ ቦታ ሽቱን ያቀርቡለታል ወሕይወተ ብዙኀ የሐይዉ በዲበ ምድር በከመ ሐይዉ አበዊከ አባቶችህ ብዙ ዘመን እን ደኖሩ እነሱም በዚህ ዓለም ብዙ ዘመን ይኖራሉ ደስ ይላቸዋል ማለት ኢታምልክን ባወቁ ጊዜ ደስ ይላቸዋል ፅፀው ሁሉ መዓዛ ያቀርቡ ለታል ማለትአሥራኤልሁሉ ኢታምልክን ያከብሩታል ያገ ኑታል ቀድሞ ይህን የበሉ ሰዎች በሕይወት እንደናሩ እንግዲህም ከዚህ ፅፅ የበሉ ሰዎች በሕይወት ይኖራሉ ማለት ኢታምልክን በሕገ ልቡናአምነው የኖሩ ሰዎች በሕይወት እንዲኖሩ ኋላም የተነሠ ሰዎችኢታምልክን እየጠበቁ በሕይወት ይኖራሉ ይህን በሚበሉበት ዘመን ሕማም መከራ የለባቸውም ማለት ኢታምልክን በሚጠ ብቁበት ዘመን ሕማመ ሥጋ ሕማመ ነፍስ ኅዘነ ሥጋ ኀዘነ ነፍስ ድካመ ሥጋ ድካመ ነፍስ የለባቸውም ወበመዋዕሊሆሙ ኃዘን ወሕማም ወቸግኝ ወመቅሠፍት ኢይገሥሦሙ ሽ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ በዘመናቸው መከራና ኃዘን መቅሠፍትና ድካምም አያገኛ ቸውም አይዳስሳቸውም ውእተ ጊዜ ባረክዎ ለእግዚአ ስብሐት ንጉሥ ዘለ ዓለም እንደዚህም አድርጎ ፈጥሮ ሰጥ ቷቸዋልና የዘለዓለም ንጉሥ የሚሆን የክብር ባለቤት ጌታን አመሰገንሁት አለ እስመ አስተዳለወ ከመዝ ለስብእ ጻድቃን ወከመዝ ፈጠረ እንዲህ አድርጎ ወዳጆቹ ስለሆኑ ሰዎች ኢታምልክን አዘጋጅቷልና ወይቤ የሀብዎሙ ይህን ዕፅ ይሰጧቸው ዘንድ አዚልና ማለት በኢታምልክ የሚገኘውን ሥርዓት ያስተም ሯቸው ዘንድ አስተምሯቸው ብሎ አኗልና አመሰገንሁት አንድም ሳብዕ ደብር ቀራን ዮን ማዕከል አለው በም ሥራቅ ያሉ ገነት ደብር ቅዱስ ሐመረ ኖኅ ናቸው ወደ ምዕራብ ያሉ ደብረ ሲና ደብረ ዘይት ደብረ ታቦር ናቸው መዓዛ ያላቸው ዕፀው ከበውታል ማለት የጻድቃን የሰማዕታት መከራ ከበውታል መከራ የሚቀበሉ ጌታን አብነት እያደረጉ ነውና በውስጣቸው ከእርሳቸው መዓዛ የሚበልጥ ዕፅ አለ ማለት ጸጋ ክብር በማሰጠት ከሰማዕታት የሚበ ልጥ የጌታ መስቀል አለ በሸተተ ጊዜ በመዓዛ የሚመ ስለው የለም ማለት ጸጋ ክብር በማሰጠት የሚመስ ለው የለም ጻድቃን ሰማዕ ታት እንከበርበት ብለው ነው እሱ ግን እከብር አይል ክቡር እጸድቅ አይል ጻድቅ ነውና ቅጠሉ አበ ባው እንጨቱ አይጠወልግም ማሰት በመስቀል የሚገኘው ክብር አይጠፋም ፍሬው ንብ ብር ነው ማለት በመስቀል የሚገኘው ክብር ብዙ ነው ለፊት ደስ ያሰኛል ማለት መስቀል ለዓይነ ሕሊና ደስ ያሰኛል ያንጊዜ ከሊቃነ መሳእክት አንዱ ቅዱስ ሚካኤል የዚህን ዕፅን ነገር ልታውቅ ትወዳለህ ። አለኝ ማወኖቅስ መላውንዕፅ ላውቅ አወዳለሁ ይልቁንም የዚህን ፅፅ ነገር ላውቅ እወዳለሁ ማለት ማወቅስ የጻድቃንንም ንጽሕና ድንግልና ላውቅ እወዳለሁ ይልቁንም የእመቤታ ችንን ድንግልና ንጽሕና ላውቅ አወዳለሁ አልሁት ራሱ የእግዚአብሔርን ዙፋን የሚመስል ረጅም ሁኖ የም ታየው ዓለምን በበጎ ነገር ይቱበኘው ዘንድ በመጣ ጊዜ የሚቀመጥበት ዙፋኑ ነው ማለት ሰው ሁኖ ሥጋ « ለብሶ በመጣ ጊዜ የሚያ ድርባት እመቤታችን ናት ከሥጋዊ ከደማዊ አንዱም አንዱም ይህን ዕፅ ይነካው ዝንድ ሥልጣን የለውም ማለት የእመቤታችንን ንጽ ሕና ድንግልና የሚያጠፋው የለም አይሁድ እሩቅ ብእሲ ወልደ ዮሴፍ ብለውታል አንጢዲቁማርያጦስ ያኾስያው ያን ሲያውያን ዘውእቶሙ ፀረ ማርያም ይላቸዋል ባንድ ስም ሲሆን አንጢዲ ቁማርያጦስ ዝውእቱ ፀረ ማርያም እምድኅረ ወለደቶ ለእግዚእነ ተደመረት ምስለ ዮሴፍ ብሏል ነገር ግን ማጥፋት አልተቻላቸውም ይለዋል የዚህ ዕፅ ፍሬ ለተመረጡ ሰዎች ይሰጣል ማለት በአመቤታችን ድንግ ልና የሚገኘው ክብር በም ግባርበፃይማኖት ለተመረጡ ሰዎች ይሰጣል ማለትነው ሀ መስዕ መካን ገለ ቤቱ ደ ደስ ይሳቸዋል በእመቤታችን ገኘውን ክብር ፈጽመው ይላቸዋል በየወገናቸው ይሰጣሉ ማለት ከአመቤታችን ናል ብለው ድካመ ነፍስ የአመቤታችንን አዘጋጅቷልና የሚገኘውን እሩቅ ብእሲ ፍ ብለውታል ያጦስ ያፐስያው ን ከውአቶሙ ይላቸዋል ሲሆን አንጢዲ ዘውአቱ ፀረ ማለትነው መስዕ መካን ቅዱስ መን ገለ ቤቱ ያለው አንድ ወገን ነው በአመቤታችን ጌታ ያድራል ማለት ነው ይህን በበሉ ጊዜ ፈጽመው ደስ ይላቸዋል ማለት በእመቤታችን ድንግልና የሚ ገኘውን ክብር ባገኙ ጊዜ ፈጽመው ሳይጠራጠሩ ደስ ይላቸዋል ዕፀው ሁሉ በየወገናቸው መዓዛቸውን ይስጣሉ ማለት ምዕመናን ሁሉ ለእመቤታችን ምስጋና ያቀርባሉ ሰአሊ ለነ ቅድስት ሳትባል አትውልም አታድር ምና ነው ከዚህ ዕፅ የበሉ ሰዎች በሕይወት እንደናሩ ቫሬም የሚነሠ ሰዎች ቢበሉ በሕይወት ይኖራሉ ማለት ከእመቤታችን ተወልዶ ያድነ ናል ብለው አምነው ያሉ በሕይወት እንደኖሩ ኋላም ከእመቤታችን ተወልዶ አድኖ ናል ብለው አምነው በሕይ ወት ይኖራሉ ይህን ዕፅ የበላ ሰው ኀዘን የለበትም ማለት በእመቤታችን ባመ ኑባት ወራት ኀዘነ ሥጋ ንዘነ ነፍስ ድካመ ሥጋ ድካመ ነፍስ የለባቸውም የአመቤታችንን ድንግልና አዘዚጋጅቷልና በድንግልና የሚገኘውን ክብር ጻድቃን መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ለሆኑ ሰዎች ይስጧቸው ዘንድ ስጧቸው ብሎ አዚልና አመሰገንኩት መጀመሪያ ወየ ዐውድዎ ብለህ ንባቡን ተርጉም ኋላ ሦስት ጊዜ እያወረድህ መልስ ወእምህየ ሖርኩ ማዕፅክከለ ምድር ወርኢኩ መካነ ቡሩክ ሰባቱን ተራራ ካየሁ በኋላ በሴም ዕጣ ሁሉ ፄድሁ ወጥሉለ እንተ ታውኀዝ ሀሊበ ወመዓረ የተባለች ዘቦቱ አዕፁቅ ዘይነብር ወይሠርፅ እምዕፅ ዘተመትረ ተቁርጦ የተተከለ የለመለመ እንጨት ያለበት አንድም ከነ ቢያት በትንቢት የተወለዱ በመንፈስ ቅዱስ የከበሩ ሐዋርያት ያሉባት ኢየሩሳ ሌምን አየሁ ወበህየ ርኢኩ ደብረ ቅዱሰ በዚያ ቦታ ቤተ መቅደስን አየሁ ወመትሕተ ደብር ማይ ዘመን ገለ ጽባሑ ከተራራው በታችከወደምሥ ራቁ ውኃ ይፈስሳል አለ ከነቢያት የሚገኝ ትምህርት በቤተ መቅደስ ይነገራል ወውኀኅዘቱ መንገለ ሰሜን አፈሳሰሱ ወደ ሰሜን ነው የሚነገረው ለኤል ነው መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ወርኢኩ መንገለ ጽባሕ ካልአ ደብረ ዘይነውኅ እምዝ በምሥራቅም በኩል ከዚህ የረዘመ ተራራ ደብረ ታቦ ርን አየሁ ወማዕከሎሙ ቂላ ዕሙቅ ብሔረ አሕዛብን አየሁ ወአልቦ ራሕብ ወርድ ስፋት የለውም አንድም ስፍሐ አፅምሮ የለውም ስፉሐ አአምሮም ይሳል ሳያናብብ ወላቲኒ የሐውር ማይ መንገለ ደብር አመንገለ ደብር እንደማለት ከተራራው ውኃ ይፈስላታል ከነቢያት የሚገኝ ትምህርት ለብሔረ ኣሕዛብ ይነገራል ወመንገለ ዓረቡ ለዝ ካልእ ደብር በዚህ ተራራ በግራው በኩል ካልእ አርሞንኤም አለ ወይቴሐቶ ሎቱ ወአልቦ ኑኅ ወቂላ ታሕተ ማዕከሎሙ በዚህ በሁለተኛው ተራራ ምዕራብ አጠገብ ከእርሱ የሚያንስ ተራራ አርሞንኤም አለ ነንሰዋል ወካልአት ቄላት ዕሙ ቃት ጥልቅ የሆኑ ቁቄላዎች አሉ አንድም በመካክላቸው በክ ህደት በኃጢአት ፍጹማን የሆኑ አሕዛብ የሚኖሩባቸው ብሔረ አሕዛብ አሉ ወይቡሳት ይቡሳነ አእምሮ አሕዛብ የሚ ናሩባት መንገለ ጽንፈ ያየቲሆሙ በሦስቱ ተራራ አጠገብ በሐ ውርተ አሕዛብ አሉ ሳብዕ ደብር ያለውን የተረጐሙ እንደሆን ሌላ አመጣ ብሎ እንዲህ እንደ ተረጉምነው ብሎ መሄድ ሳብዕን ሳይተረ ጐሙ የመጡ እንደሆን ሦስቱን ተናገራቸው ቤተ መቅደስ ደብረ ታቦር አርሞንኤም አራቱን በቃል ደብረ ዘይት ቀራንዮ እስክ ንድርያ ደብረ ቀስቋም አን ድም ማዕከለ ምድር ወደ ኢየሩሳሌም ፄድሁ መካነ ቡሩክ ቤተ መቅደስ ደብር ቀጁኡ ደብረ ዘይት ካልአ ደብረ ደብረ ታቦር ለዝ ደብር ካልእ አርሞንኤም ነው የቀረው ትርጓሜ አይ ለወጥም ወመንገለ ሾያቲሆሙ ፀቲሆሙ እንደማለት በቤተ መቅደስ በደብረዘይት በደብረ ታቦር በአርሞንኤም አጠገብ በሐውርተ አሕዛብ አሉ ጃቱን ለመምላት ቱን በቃል ያመጧል ደብረ ሲና ስፋትየሌላቸው ነው ወኩሉ ጥልቅ የሆኑ ወአልፀን ራሕብ የሚኖሩባቸው አሕዛብ አሉ እምኩኩሕ ጽኑዕ ከጽኑ ድንጋይ ጽኑ ድንጋይ ስነ ፍጥረት ኑዓነ ልቡና ቋ ወዕፅይ በእነርሱ ላይፅ አለ ሕግዶጆ ወአንከርኩ በእንቶ ስለ ዐለቱ ኣድ ወአንከርኩ በእንቶ ስለ ሸለቆዎችም አለ የአሕዛብንኝ ስለ እስራጴልም ወጥቀ አንከርኩ መካነ ጻድቃንን ቋ የሚኖሩባቸው ስሉ አሕዛብ የሚ ጀቲሆሙ አጠገብ በሐ ዛብ አሉ ሳብዕ ኑን የተረጐሙ አመጣ ብሎ ተረጐምነው ታቦር ሕራቱን በቃል ቀራንዮ እስክ ኑስቋም አን ምድር ወደ ፄድሁ መካነ መቅደስ ደብር ሽይት ካልአ ታቦርለዝ አርሞንኤም መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ቀራንዮ ከእስክንድርያና ከደብረ ተስቋም አንዱን አግብቶ ነው ወኩሉ ቄላት ፅሙቃት ጥልቅ የሆኑ ወአልቦን ራሕብ ስፋት የሌላቸው ቁላዎችአሉ አንድም በክህደት በኃጢአት ፍጹማን የሆኑ ስፍሐ አእምሮ የሌላቸው አሕዛብ የሚኖሩባቸው ብሐውርተ አሕዛብ አሉ እምኩኩሕ ጽኑዕ ከጽኑ ድንጋይ የተፈጠረ ጽኑ ድንጋይ አለ አንድም ስነ ፍጥረት አንድም ከጽ ኑዓነ ልቡና አሕዛብ የተ ወለዱ አሕዛብ አሉ ወዕፅይተከል በላዕሌሆን በእነርሱ ላይ ዕፅ ይተከላሳል አለ ሕግ ይሠራባቸዋል ወአንከርኩ በእንተ ኩኩሕ ስለ ዐለቱ አደነቅሁ ወአንከርኩ በእንተ ቁላት ስለ ሸለቆዎችም አደነቅሁ አለ የአሕዛብን ነገር አደነቅሁ ስለ እስራኤልም አደነቅሁ በኃላቸው በእግዚአብሔርላይ ወጥቀ አገክርኩ ይልቁን የአሕዛብን ነገር አደ ነቅሁ አለ በብሔረ አሕዛብ አንፃር መካነ ኃጥአንን በብሔረ እስራኤል አንብር መካነ ጻድቃንን ያሳየዋልና ወ ውእተ ጊዜ እቤ በእንተ ምንት ዛቲ ምድር ቡርክት ወኩ ለንታሃዕፀወምልእት ዕፀውን ሁለመናዋ የተመላች ይህች ቡርክት ምድር ለምን ተፈጠረች ። ቋወ ወበመዋዕለ ኩነኒሆሙ ይባ ርክዎሥበምሕረቱ በከመከፈሎሙ ይባርክዎ በምሕረቱ በከመ ከፈሎሙ በምሕረቱ ብሎ መግጠም ነው በተፈረደላቸው ወራት በቸርነቱ እንዳደላቸው በቸርነቱ ያመሰግኑታል ወ ውእተ ጊዜ አነኒ ባረክዎ ለእግዚአ ስብሐት እኔም ያን ጊዜ የክብር ባለቤት ጌታን አመስገንሁት ገረው ትምህርቱ ይደሉ ለዕበዩ ለገናንነቱም እንደሚገባ አድ ርጌ ጌትነቱን ተናገርሁለት ስሙንም ጠራሁ ምዕራፍ ጉባኤ ወሖርኩ መንንገለ ጽባሕ ማዕከላ ለደብረ መድበራ በምሥራቅ በኩል ባለ ጽኑ በረሀ ባለበት ተራራ መካ ከል ፄድሁ ወርኢክዎ ገዳመ ባሕቲቶ ጽኑ በረሀ ሁኖ አየሁት እንደ አብረንታት በሰሜን ያለ ሀገር ነው ወባሕቱ ምሉዕ ዕፅወ እምነ ዝንቱ ዘርፅ ነገር ግን ከዘር የሚገኝ ዕፀውን እንጨቶችን የተመላ ነው ጥንቾን ዘር የሌለው የለምና አንድም ከጻድቃን የተወለዱ ጻድቃን ያሉበትን መካነ ጻድቃንን አየሁ ወማይ እምላዕሉ ይፈለ ፍል በላዕሉ ከላይ በላዩ ላይ ኑ ውሀ ይመ ነጫል አምላዕሉ በላዕሉ አለ የሚነ ሰማያዊ ነው የሚነገረው ርስት ሰማ ፇ ሰማያውያን ርቱ ከላይ ይ ያስተርኢ አስራብ ዘይሰርብ ብዙኃ ሲል ነ ብዙ ነ ሁኖ ያ ርቱ ብዙ ሆኖ ፁ ከመ መንገለ ዓረብ በመስዕ በኩል ወደ ምዕራብም አንድም ትምህር መስዕ በምዕራብሙብ ወእምኩለዬኒ የዩ መስዕና ምፅዕ ተናግሮ ነበርና መዓዝን ይነገራል ወእምህየኒ ማይ» ማይ ጠል በቁ ማይ ትምህርትሩ ኤት ዬጅሰጣል ወሖርኩ ብ ካልእ እምነ ጽባሑ ለውእቱ ድ ሰዚህ ተራራ ወደ ሆነ ወደ ቦታ ሄድሁ ወበህየ ርኢኡ ሴቶች ቀምመሙ ቸው በወንዶች ያመጡትን ብ አንድም ቸውን ዕፀው ወዘጠከርኩ በከመ እንደሚገባ አድ ተናገርሁለት ከዘር የሚገኝ ጨቶችን የተመላ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ያዊ ነውና የሚነገርላቸው ሰማያውያን ናቸውና ትምህ ርቱ ከላይ ይነገራል ያስተርኢ አስራብ ከመ ብዙኅ ዘይሰርብ ብዙኃ ሲል ነው ፈሳሽ ብዙ ሁኖ ይፈስሳል ትምህ ርቱ ብዙ ሆኖ ይሰማል ከመ መንገለ መስዕ መንገለ ዓረብ በመስዕ በኩል እንዲፈስስ ወደ ምዕራብም ይፈስሳል አንድም ትምህርቱ እንደ መስዕ በምዕራብ ይነገራል ወእምኩለሄኒ የዐርግ መስዕና ምዕራብን ሁለቱን ተናግሮ ነበርና በአራት መዓዝን ይነገራል ወእምህየኒ ማይ ወጠል ማይ ጠል በቁሙ አንድም ማይ ትምህርት ጠል ረድ ኤት ጅሰጣል ወሖርኩ ውስተ መካን ካልእ እምነ መድበራ መንገለ ጽባሑ ለውእቱ ደብር ቀረብኩ ለቪዚህ ተራራ ምሥራቁ ወደ ሆነ ወደ ምሥራቁ ቦታ ፄድሁ ወበህየ ርኢኩ ዕፀወ ኩነኔ ሴቶች ቀምመው ተቀብተዊ ቸው በወንዶች መቻያ የሚ ያመጡትን ዕፀው አየሁ አንድም ሥርዓት የተሠራባ ቸውን ፅፀው አየሁ አን ድም ቢያፈርሏሷቸው የሚያስ ፈርዱትን ሕግጋት አየሁ አንድም ሕግ የሚጠብቁ ጻድቃንን አየሁ ሸ ፈድፋደ ቁሳቁስ መዓዛ ዙ የሽታ ቅመም ያለባ ቸው አንድም የሃይማኖት የምግባር ቅመም ያለባቸው ጻድቃንን አየሁ ዘስሂን ወከርቤ የነጭ ዕጣን የከርቤ መዓዛ የሚሆን ር ወዕፀውኒ ኢይትማስሉ እንጨቶችም በመዓዛ ልክ አይመሳሰሉም አደም ጻድቃን በገድል በትሩፋት አይመሳሰሉም ሽቫ ድ ወላዕሌሁ ላዕለ እሉንቱ ላዕለ ደብረ ጽባሕ ወአኮ ርኑቅ እነሱንም ካየሁ በኋላ ወደ ምሥራቅ ተራራ ፄድሁ ፈጽሜምየራቅሁአይደለሁም ወርኢኩ መካነካልአ ቁላተ ማይ ከመ ዘኢይትዌዳዕ ከመ ቀሪ ነው ላዕሌሁ ላዕለ እሎንቱ ላዕለ ደብር አንድ ወገን ነው ሩቅ ሆፔ ያይደለሰበተራራው ላይ የማይገታ ውኃ ያለበት ቁላ አየሁ አንድም የማይ ፈጸም ትምህርት ያለበት መካነ ጻድቃንን አየሁ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ቿ ወርኢኩ ፅፀ ሠናየ ወመዓ ዛሁ ከመ ዘስኪኖን መዓዛው እንደ ለውዝ እንደ ገውዝ ያለ እንጨ ትን አየሁ አንድም ምግ ባሩ ፃይማኖቱ እንደ አብር ፃም የሆነ ጻድቅን አየሁ ወመንገለ ክነፊሆሙ ለቄላት እሎንቱ ርኢኩቀናንሞስ ከመዓዛ ጽነፊሆሙ ሲል ነው በእ ነዚህ ቄላዎች አጠገብ ቀናንሞስ ደርሰኔ አየሁ አንድም ምዑዘቨ ምግባር ወፃይማኖት የሆነ ጻድቅን አየሁ ወዲበ እልክቱ ቀረብኩ ዘመንገለ ጽባሕ ብ እኒህን ካየሁ በኋላ ወደ ምሥራቅ ቀረብሁ ወርኢኩ ካልአ ደብረ ዘቦ ውስ ቁቴቱዕፀው ዕፀው ያሉበትን ሌላ ቦታን አየሁ ስነ ፍጥረትን አን ድም ጻድቃን ያሉበትን ቦታ አየሁ መካነ ጻድቃን ነው ወይወጽእ ማይ እምኔሁ ከመ ነቄጥሮ ዘስሙ ሣሪራ ወከልበኒ ብ ባንዱ ልሳንሣሪራ የሚባል ጽሩይ ውኃ አየሁ በእርሱ ሲፈስስ አየሁ ነቄጥሮምዑዝ ነው ምዑዝ ውኃ ሲፈስስ አየሁ አንድም በአርሱ ያማረ የተወደደ ትምህርት ሲነገር ሰማሁ ወከልበኔ ልባንጃ ሽቱ ነው አንድም ምዑዝ ትምህርት በእርሱ ይነገራል ፀ ወዲበ ውእቱ ደብር ርኢኩ ካልአ ደብረ በዚያም ተራራ ላይ ሆፔ ሌላ ተራራን አየሁ ወውስቴቱ ዕፀው ዘአልዋ በውስጡም ዋግራ የሚባሉ እንጨቶች አሉበት ዋግራ ሸቱ ነው አንድም ጽኑ ነው በምግባር በሃይማኖት የጸኑ ጻድቃን አሉበት ወእልክቱ ዕፀው ምሉዓን ዘከመ ከርካዕ ዘጽኑዕ እነሺህ እንጨቶች እንደፅኑ እንጨት እንደ ሎሚ ያለ ሽቱ የተመሉ ናቸው አን ድም እሏህ ጻድቃን እንደ አብርፃም በምግባር በፃይማ ኖት የጸኑ ናቸው ወሶበ ይነሥእዎ ለውእቱ ፍሬ ይቴጌይስ እምኩሉ አፈው የዚህን ፍሬ ባነጮት በያ ዙት ጊዜ ከሽቱ ሁሉ ይበ ልጣል አንዱ ጻድቅካንዱ ጻድቅ ይበልጣል ወአምድኅረ እሉ አፈው ለመስዕ እንዘ እኔኒጽር መልፅልተ አድባር አሊህን ሪ በኋላ ወደ«ፀ ወርኢኩ ምሉዓነ ሰንበልት ያማረ ልባንጃ ሰባት ተራራ ወዕፀወ መዓጓ ወጥጥሬ ደርሰኒ ሽቱ ያላቸው እንጩ ጥጥሬ የሚባል ላባቸው ሰባት አየሁ አንድም ምግባር ወፃይ ጻድቃን የተ ጻድቃንን አየሁ ወአምህየ ልተ ርእሶሙ አንዘ ርጉቅያፀ ሖርኩ ለጽባሕጋ በዚህ በተራ ሩቅ ሁፔ ትን ራቅ ፄድሁ ር የቁመት ነው ወኀለፍኩ ኤርትራ ወእምኔሁ ወደኤርትራ ከዚያም ቦታየ ወኀለፍኩ ልአክ ኩጡኤል ቁጥኤልም ይ ገነት ነው ከየ ላዩን አልፎቅሣ ትምህርት ወከልበኔ ነው አንድም ት በእርሱ ደብር ርኢኩ ሳይሆፔ ን አየሁ ከአልዋ ዋግራ የሚባሉ ለ ዋግራ ጻ ሕንድም ጽኑ በሃይማኖት አሉበት ፅፀው ምሉዓን በምግባር በፃይማ ጻድቅ ካንዱ ጣል አሉ አፈው እኔጽር መልዕልተ ው ሙ ሙሎሙ እሊህን ሽቱዎች ካየሁ በኋላ ወደመስፅዕ ስመለከት ወርኢኩ ተ አድባረ ምሉዓነ ሰንበልት ቅድው ያማረ ልባንጃ ሽቱየተመሉ ሰባት ተራራዎችን አየሁ ወዕፀወ መዓዛ ወቀናንሞስ ወጥጥሬ ደርሰኒ ሽቱ ጥሩ ሽታ ያላቸው እንጨቶችንም አየሁ ጥጥሬ የሚባል«ሬ ሽቱ የተመ ላባቸው ሰባት ተራራዎችን አየሁ አንድም ምዑዛነ ምግባር ወሃይማኖት የሚሆኑ ጻድቃን የተመሉባት መካነ ጻድቃንን አየሁ ወእምህየ ሖርኩ መልዕ ልተ ርእሶሙ ለእልክቱ አድባር አንዘ ርጉቅ ውእቱ ለጽባሕ ሖርኩ ለጽባሕ ሲል ነው በዚህ በተራሮች ራስ ላይ ሩቅ ሁጌ ሳለሁ ወደምሥ ራቅ እ ተህ ርጉቅ የወርድ የቁመት ወኀለፍኩ እንተ ባሕረ ኤርትራ ወእምኔሁ ርጉቀ ኮንኩ ወደኤርትራ ባሕርም ሄድሁ ከዚያም ቦታ የራቅሁ «ሆንኩ ወኀለፍኩ መልዕልቶ ለመ ልአክ ዙጡኤል ቁጥኤልም ይላል ዓቃቤ ገነት ነው በሩን ሲጠብቅ ላዩን አልፎት ፄዲል መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ወመጻእኩ ውስተ ገነተ ጽድቅ በቸርነቱም ወደምትወረስ ገነት መጣሁ ወርኢኩ ከሃ ከሃቲሆሙ ለእልኩ ፅፅው ፅፀወ ብዙኃነ ከዚህ ዕፅሮወዲያ ወዲያ ያለ ውን ዕፅ አየሁ አንድም ከባቲሆሙ ቢል ከእሊህ ዕፅ ወዲያ ሆፔ ብዙ ዕፀውን አየሁ ወዓቢያነ ይበቱሉ በህየ ታላላቆች የሽቱ እንጨቶችን በዚያ በቅለው አየሁ የሽቱ አንጨት ጥቃቅን ነው እሊህ ግን ታላላቆች ናቸው ወእንዘ ፄናሆሙ ሠናይ ዓቢያን ሽታቸውም ያማረ ሲሆን ታላላቆች ናቸው ወስኖሙ ብዙኅ ብርፃናቸውም ብዙ ነው ወስቡሓን ብሩፃን ናቸው ኛ ወዕፀ ጥበብ ቢበሉት ክፉ ጥበብ ባይበ ሉት በጎ ጥበብ የሚገለጥ በት ዕፅን አየሁ ክእምኔሁ በሊዖሙ የአምርዋ ለጥበብ ዓባይ አዳምና ሔዋን ከእርሱ በል ተው ታላቋን ጥበብ የሚያወ ቁባት ወይመስል ሖመረ ጽራእ ተረርቃሞ ይመስላል መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ወፍሬሁኒ ከመ አስካለ ወይን ጥቀ ሠናይ ፍሬውም የወይን ዘለላ ይመ ስላል ወፄናሁ ለውእቱ ዕፅ የሐውር ወይበጽሕ ነዋህሀ የዚያም እንጨት ሽታው ፄቂዶ ከሩቅ ይደርሳል ወጠእአቤ ዝ ዕፅ ሠናይ ወከመ ሠናይ ወፍሠሕ ርእየቱ መልኩ ያማረ እንደመሆኑ ሲሊያውቁትም ደስ እንደማሰ ኘቱ ይህ እንጨት ደስ የሚያሰኝ ነው አልሁ ወአውሥአኒ ቅዱስ ሩፋ ኤል መልኣክ ዘምስሌየ ሀሎ ከእኔ ጋር ያለ የከበረ መልአኩ ሩፋኤልም መለሰ ልኝ ። ከዚያም ቦታ በምድር ዳርቻ ወደ አዜብ ሄድኩ ወበህየ ርኢኩ ደተ ኀዋ ኅወ ሰማይ ርኅዋተ በዚያም ቦታ የተክፈቱ ሦስት የሰማይ መስኮቶችን አየሁ ወይወፅእ እምህየ አዜብ በዚያም ቦታ ውዑይ ነፋስ ይነፍሳል ወጠል ወዝናም ወነፋስ ጤዛ ዝናም ነፋስ ይነፍሳል ጣ ወእምህየ ሖርኩ መንገለ ጽባሕ በአጺናፈ ሰማይ ከዚያም ቦታ ተነሥቼ በሰማይ ዳርቻ ወደ ፀሐይመውጫ ሄድኩከዚህ እንደ አርእስት ተናግሮታል ኃላ በደግ ያመ ጣዋል ወበህየ ርኢኩ ሠለስተ ኀዋኅወ ሰማይ።