Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከበረሓ ወዳ ከተማ በድል አድራጊነት ስገባ ኢትዮጵያ የሚል ጹሑፍ ያለበት የሀገሬ ግርማ ሞገስ የሆነቸውን ሰንደቅ ዓላማ እየተለዩ በአራት እንዲመደቡ ተወሰነ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች ብ ርር ርር ር ብደርጠ ር ከሆ በህር ፐከር ህህ ከር ዴ በበርፎቧቢ ህርኣዴህፎር ከ የከሃ በ።ከ ፎበዕርፎሂበፎዉቢ።ከር በቨርሮበ ህህ ሂከይ ህቧ የከይር ከ። ሂከርዥ ፐከር ፎክርቧሃ ከዐህካከ ሰ ከ።
ቸ በ በኢጣሊያ በረፃዎች ሻምበል አብዲሣ አጋ በአርበኝነት ጀብዱ የሠራ ኢትዮጵያዊ ታሪክ ዐ ዐሀ ዐ ሀሪ ዘሠመነ። ይሁን እንጅ ተቀምጦ መሞነጫጨርና በረሓ ለበረሓ ተንከራትቶ መዋጋት የተለየ በመሆኑ ከዚህ ቁጭ ብዩ ጻፍሁት አንድም ቀን አልተዋጋሁም እንግዲህ ሻምበል ታሪካቸውን ይናገሩ አንብቡላቸው እኛም አንድ ቀን ይህን የመሰለ ጀግንነት እንሠራ ይሆናል ዘላለም ድልወት አያዋጣም የተዋጉና ታሪክ ያነበቡ ሰዎች ተመሳሳይ የጦርነት ፈለግ ይከተላሉ የሚል ጥቅስም አለ እንግዲህ ሻምበል አብዲሳ እንዲህ ይላሉ ቾችች ሻምበል አብዲሳ አጋ በጋሻና በጦር ልብስ ሻምበል አብዲሣ አጋ ከአክስታቸው ልጆችከአጎታቸው እና ከአጎታቸው ልጆች ጋር በ ዓም ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረዛዎች አብዲሳ አጋ አባላለሁ የተወለድኩት በህ ዓም በወለጋ ጠቅላይ ግዛት ውስጥ በነጆ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ቀበሌ ነው። ይሁን እንጂ ፅድሜዬ ገና ዓመት ስለነበር ክቡር ኮሎኔል በላይ ጋር ለጥቂት ጊዜ አብሬ እንድቆይ ተደረገ ክቡርነታቸው በዚያን ሰዓት የቦይ እስካውቶች ኃላፊ ሲሆኑ እኔም የተደለደልኩት በዚሁ ና ና ቓጫሃት ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረዛዎች ክፍል ነበር የመጻፍና የማንበብ የእንግሏዝኛ ቋንቋ የእግረኛ ሰልናና የከባድ መሣሪያ ተኩስ ትምህርት ቢሰጠኝም የእኔ የተለየ ተሰጥዎ የከባድ መሣሪያ መፍታትና መገጣጠም እንዲሁም የልዩ ልዩ መሣሪያዎች ተኩስ ነበር ይህን ትምህርት እንዳጠናቀቅሁ የ ዕልቅና ማዕርግ ተሰጠኝ ወዲያው በ ዓም በፋሺስት ኃይል ኢትዮጵያ ስትወረር በወለጋ የገባውን ጠላት ለማጥቃት ሙሉ የገነት ጦር በኮሎኔል በላይ መሪነት ነቀምቴ ወደ ደጃዝማች ሀብተ ማርያም ዘንድ ሲሄድ እኔም ከበማቾቹ አንዱ ነበርኩ ከዚያ ለመድረስ ስንጓዝ ጠላት በአውሮፕላኖች መጥቶ ቦነያ ላይ አረፈ ሌሊት ጠላት ወደ አረፈበት ተጠግተን አደርገ ሲነጋ ጦርነት ገጠምንና አምስቶቹን የጠላት አይሮፕላኖች ስናቃጥል አንዱ ብቻ ሊያመልጥ ቻለ ጉዞው ቀጥሎ ነቀምቴ ገባን አንደገናም ከነተምቴ ወደ ግምቢ ከግምቢ ጮሊ ጌራ አምርተን ክዚህ ላይ ከልዑል ራስ እምሩ ጦር ጋር ተገናኘን ሁለቱም ክፈለ ጦር በአንድነት እየተጓዙ ገጀብ ስንደርስ ድልድዩ ፈርሶ ስላጋጠመን ለጊዜው ሠራዊቱ ከዚያ እንዲያርፍ ተደረገ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረሃዎች በአራተኛው ቀን ጠላት ዙሪያውን በበን ከ ሰዓት ያላነስ ውጊያ ቀጥሎ ከሁለቱም ወገን ከፍ ያለ ጉዳት ከደረሰ በኋላ ጠላት ዙሪያውን ከመክበቡም በላይ የያዘው ስፍራ ለማጥቃት ስላመቸው የእኛ ሠራዊት ተበታተነ ፅድለኛ የሆነው ሲሰደድ ገሚሱም ከልዑል ራስ አምሩና ከኮሎኔል በላይ ጋር ተማረከ እኔም በሁለት ጥይት ቆስዬ ስለነበር ከሌሎች ቁስለኞች ጋር በቃሬዛ ወደ ቦንጋ ተወስድኩ ከ ወር ሕክምና በኋላ ግን እኔንና አብረውኝ የነበሩትን ቋ ወታደሮች ጂማ ወህኒ ቤት አስገቡን በዚህ ወህኒ ቤት አንድ ወር ተኩል እንደቆየን አዲስ አበባ አምጥተውን በመካከለኛው ወረዳ በተለይ ዶሮ ማነቂያ ከተባለው ሰፈር በነበረው ወህኒ ቤት ውስጥ ሁለት ወር አሠሩንና በኋላ በቁም አሥር ለቀቁን ስድስት የምንሆነው በጉለሌ የእማሆይ ደስታ ቤት ተከራይተን ተቀምጠን ሳለ አንድ ቀን የተኩስ ድምፅ ሰማን ዕለቱ የካቲት ቀን ዓም ሲሆን የተኩሱም መነሻ ምክንያት ያው የግራሲያኒ መቁሰል ነበር ኢጣሊያኖችና ሌሎችም አድራሻችንን የሚያውቁ የሀገራችን ሰዎች መጥተው እየነዱ ከዚያው ፊት ከነበርንበት ወህኒ ቤት አስገብተውን መጀመሪያ የቃል ምርመራ አደረጉልን ቀጥለው እያንዳንዳችንን በየክፍሉ አሥረው ሲገርፉንና ሲደበድቡን አድረው በማግሥቱ የቀሩትን ጣ ወታደሮች እየሰበሰቡ አምጥተው የእኛኑ የመስለ ዕድል እንዲያገኙ አደረጓቸው ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች የደረሰቦን ድብደባና ግርፋት ሰው ያችለዋል የሚባል አልነበረምኑ እጃችን የፊጥኝ ወደ ኋላ ታሥሮ የዛፍ ፍልጥ እንጨት በላያችን ሲያልቅ ጥፊና ጡጫ ሲወርድብን ከቆየ በኋላ የአኮርማጅ ግርፋቱ ይቀጥል ነበር። አብዲሳ በጦር ሜዳ በዚህ ዓይነት ልብስ ይጠቀም ነበር ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረሃዎች ጥ በዚህ ተራራ ላይ ያሉት አርበኞች ብዙዎች ናቸው ማለትን ሰምተን ነበር። በዚህ ጊዜ የመከላከል ተግባራችንን ሳናቋርጥ በምሽጋችን እየተረዳን ስናጠቃ ለጠላት ያልታሰበ የጀርመን ኃይል ተተክቶ ድል ሊመቱን ጥቂት ሲቀራቸው የእንግሊዝና የአሜሪካ ወታደሮች ደረሱልን ፋከራ አይሁንብኝና እውነቱን ለመናገር ያህል እንደተለመደው በካፕቴን ጁሊዮ ኢታቺክና በአኔ የሚመሩት አርበኞች የመጀመሪያውን ድል ለማግኘት በቁ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረሃዎች በእኛ በኩል አስቀድሞ በጥናት በተደረገው ውሳኔ ሠረት የቦታው አቀማመጥ ለሚሸሹት እንጂ ለሚያጠቁት ስለማይመች ብዙውን ጊዜ የሠራንበት ታክቲክ እየሸሰን ማጥቃት ነበር ይህን እርምጃ እየተከታተልን የሞተው ሞተ ጥቂቱ የተረፈው ጠላት ሲሸሽ ጠቅላላው ድል ለአርበኞች ሆነ ፏ ከሀገሬ ከኢትዮጵያ ወጥቼ በማላውቃቸው አርበኞችና ያችን ባዕድ የሆነችውን ምሽጋችንን ተገን በማድረግ ይህን ሁሉ ድልና ዝና ለማትረፍ መብቃቴን እስከ ዛሬ ሳስበው ይደንቀኛል ተራራዋ ለብዙዎቹ አርበኞች ባዕድ ብትሆንም ከመካከላችን የሚሞቱትን ሬሳዎች ተቀብላ ለማስተናገድ እምቢተኛ አልሆነችም ዛሬም ቢሆን የሟቾቹ አጽምና ማርከን የቀበርናቸው መሣሪያዎች ቅሪት ከዚያች ተራራ ሥር እንደማይጠፋ አተማመናለሁ ሰው የራሱን ሕይወት ለማትረፍ አልሞት ባይ ተጋዳይ በሜለው አባባል መጠቀም ግዴታ ይሆንበታል እኔን የመሰለው ቀን የጐደለበት ሰው በሰላም ከሚኖርበት ትውልድ ሀገሩ እንደ አውሬ ታሥሮ ወደ ጠላቱ አገር ከተወሰደ በኋላ አንደገና የግዳይ ሙከራ ቢቃጣበት ጠላቶቹን ደምስሶ ሕይወቱን ማዳን አለበት አድራጎቱን ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች ስለሚሚሂፈጽምበት ሁኔታ ወይም የገጠሙት ጠላቶቹ እነማን እንደሆኑ ምርጫ አያደርግም በሳንቢሮኖ ተራራ ላይ እንዲሁ በአርበኝነት ስንኖር ከዕለታት አንድ ቀን የምግብ አውሬ ለመፈለግ ወደ አደን ፄጄ ነበር በዚሁ ጊዜ የአንድ ቋጥኝ ጥጋት ይዢ ለጥቂት ደቂቃዎች እረፍት እንደተቀመጥኩ የአንቅልና ሽልብታ ይዞኝ ቆይቼ ብነቃ አንድ የቀበሮ ውሻ ካቅራቢያዬ ተጋድሞ ተመለከትኩፈጥጌ ብድግ ብዬ ልሄፄድ ስል የቁጣ ድምዕ አሰማኝ ለዚህ አውሬ የሰጠሁት መልስ በመትረየስ ቃታ ሰለነበር ሲገድለኝ ከተነሣው አውሬ አፍ መዳን ቻልኩ በሳንቢችኖ ተራራ ላይ ከተደረገው ከባድ ውጊያ በኋላ ለአንድ ሳምንት ያህል በእረፍት ላይ ቆይተን ከተራራው አጋማሽ ላይ ይገኝ በነበረው ሜዳ ላይ አንድ ቀን ጠቅላላ ስብሰባ ተደረገ አርበኞቹ ዙሪያውን ተሰልፈው እንደቆሙ ለዕፅልቅና የተመረጡት ሹማምንት ሲመካከሩና ሐሳብ ለሐሳብ ሲለዋወጡ ቆይተው አዲስ ድልድል ተደርጎ ወታደሮቹ በሰንደቅ ዓላማ እየተለዩ በአራት እንዲመደቡ ተወሰነ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች በአንደኛው ክፍል የተመደቡት አሜሪካውያን ኦዕበኞች ሲሆነ የሚመሩትም በአንድ ሙሉ የመቶ አለቃ ነበር። ተገድሏል የሚሉ አሉ በአርግጥ ያየ ሰው ግን ከመካከላችን አልተገኘም በ ኛው ክፍል ደግሞ የእንግሊዝን ሰንደቅ ዓላማ የያዙ ያ ወታደሮች ሲገኙ ቁመት ያላቸው ሜጄር ፋይል በኋላ በጦር ሜዳ ሌኮሎኔል ማዕርግ አግኝተው የወርቅ ሜዳይ የተሸለሙት ጀግና ነበሩ እኒህ ሰው አስቀድሞ በአፍሪካ ምድር በሊቢያ ውስጥ በኛው አግረኛ ክፍለ ጦር በአየር ወለድ የፓራሹት ክፍል አዛዥ ነበሩ ከዚያም ወደ ቺቺሊያ ለጦር ስለላ ተልከው አይሮፕላናቸው በድንገት በመትረየስ ስለተመታ በፓራሹት ወርደው በፋሺስት ወታደሮች ተማረኩ ከአሥር ቤት ካመለጡም በኋላ ከአርበኞች ጋር ተቀላቅለው በአዛዥነት ሲዋጉና ሲያዋጉ ቁይተዋል ብዙውን ጊዜ በአሜሪካና ከእንግሊዝ የጦር ጓዶች በአይሮፕላን የሚላኩልንን ምግቦችና መድጎኒቶች በእርሳቸው ትእዛዝ በሚተላለፈው የሬዲዮ መልእክት አማካይነት ነበር ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች የሻምበል አብዲሣ አጋ በሩቅ የጠላትን ሰፈር በመነጽር እየተመለከተ በሁለት መትረየስ ግራና ቀኝ ሲያስመታ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረሃዎች ኛው ክፍለ ከ ያላነሰ የዩጎዝላቪያና የኢጣሊያ አርበኞችን የሚመሩት ካፕቴን ጁሌ ኤታቺክ ነበሩ። ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች መ እኛ ኢትዮጵያውዖን ሁለት ቃል አንወድም ለወ። መ በ ሀቋ ዓም እኤአ የ ዓመት ልጅ ስለነበርኩ ምንም ሥልጣን የለኝም ነበር ከዚህ በኋላ ባለሥልጣኑ በግል መኪናቸው ወደሊቼ ከተማ ሲጓዙ እኛም በባቡር ከተባለው ከተማ እንደደረስን የሊቼ ከተማ ወህኒ ቤት ሹም እኔን ተረክቦኝ ለመሄድ ስንጠባበቅ ሁለት የእንግሊዝ ካፕቴኖች ሁለት የደቡብ አፍሪካ መቶ አለቃዎች መጥተው በጦር ሠፈር ሁለት ቀን አሳድረውኝ በሦስተኛው ቀን ፍቤቱ ከዚህ በታች ያለውን ጥያቄ ሲያቀርብልኝ እኔ መልሱን ሰጠሁ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች የሻምበል አብዲሣ አጋ የኢትዮጵያን ድንበር ሲያስከብር የሚያሳይ ጥያቄና መልስ ጥ ስም ከነአባት። ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች ጥ ወሳጆችዎ በሕይወት አሉ። መ ዋናውን ምክንያት በዚያው ሰዓት አገልጥሳችኋለሁ ከመልሱ በኋላ ላልተወሰነ ቀጠሮ ከነበርኩበት ከሊቼ ከተማ ወህኒ ቤት አሥራ አምስት ቀን ታሠርኩ የወህፈጊ ቤቱ ሥቃይ ለትንግርት ነበር ከአሥራ አምስት ቀን በኋላ ጊዜውና ሰው አስገድዶኝ ወደ ፍርድ ቤት ቀረብኩ አምስት የፍርድ ሰዎች ተሰየሙ ይህም ማለት የኢጣልያ ተወላጅ ፕሬዚዳንት የእንግሊዝ የቀኝ አባል የአሜሪካው የግራ አባል የሞስኮ ተመልካች የፈረንሳዩ ሕግ አስከባሪ ሆነው በየመንግሥታቸው ስም ተሰይመው ቋወ ዓመት እሥራት አከናነቡኝና ተነሥሠ ለእኔ የሕግ ጠበቃ እንዲሆኑኝ ከእንግሊዝ መንግሥት የታዘዙ ሜጄር ጄኔራል ሐርትመን ይባላሉከዚህም ሌሳ ጉዳዩ በግፍ የሚሠራ መሆኑን ተመልክተው በፈቃዳቸው እንዲከላከሉልኝ የቆሙት ጫስተር ኬዞርኪአን ኤድዋርድ ይባላሉ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረሃዎች እሳቸውም አዲቦ አበባ ከተማ ተወልደው ያደጉ ቦጠሳት ዘመን ተሰደው በ ኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ከጦር ጓደኞች ጋር የተቀላቀሉ ነበሩ ሁለቱም ተከላካዮቼ ሊያድኑኝ አልቻሉም ምክንያቱም የፍርድ ጉዳይ በፍጹም አልቆ ነበርና እነዚህ ሰዎች አንድ ዘዴ ተፈጠረላቸው ይኸውም ለንደን ለሚገኙት ለፊልድ ማርሻል ቫውካውንት አሌግዛር የይግባኝ ቴሌግራም አስተላለፋ ማርሻሉ ስለ ጀግንነቴ በቅርብ ያውቁኝ ነበር በፊትም ለሥራ ጉዳይ ከኢጣልያ ወደ እንግሊዝ ሲሄዱ ከዚህ ለሚገኙት ስደተኞችና ጦር ሠራዊት ምግብ ልብስና ትጥቅ ዋና ግምጃ ቤት ዲሬክተር ሆፔ እንድሠራ አደራ ብለውኝ ሄደው ነበር እሳቸውም ጀብዱዬን ስለሚያውቁ ከዚህ በታች ያለውን ቴሌግራም አስተላለፋ ከፊልድ ማርሻል ቫውካውንት አሊክሳንድር የተሳከ ይድረስ ሮም ከተማ ለሚገኘው ለጦር ጓደኞች የጦር ሜዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሜጄር አብዲሳ አጋ አንቶኒዮ የተባለ ኢትዮጵያዊ መኩንን በናዚስትና በፋሺስት እጅ ታሥሮ በነበረ ጊዜ ከጠላት እጅ አምልጦ ተሰደደ በአርበኝነትም ሲኖር በአገሩና በንጉሠ ነገሥቱ ላይ የደረሰውን ግፍ ተመልክቶ ፋሺስትና ናዚስት ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣለያ በረፃዎች የሚሠሩትን ተቃውሞ ለዓላም ነፃነትና ለኢትዮጵያ ክ ተጋደለ በአምስቱ ዓመታት በሀገራቸው ጠላትን በአርገበገቡት ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ይህ ወጣት መኩንን አብሮ የሚቆጠር ነው መኩንኑ የሠራው ሥራ የሚያኮራው አገሩን ብቻ ሳይሆን ለእኛም ጭምር ሆኖ ሳለ የኢጣሊያ አገር ተቃጠለ ተዘረፈ ተብሎ የመኩንኑ መሠታየት ለእኛም ሆነ ለዓለም መንግሥታት የሚያሳማ ጥልቅ ኀዘን ነው ስለዚህ የ በ ዓመት የእሥራት ፍርድ በገንዘብ ተለውጦ የእንግሊዝ መንግሥት ጦር አዛዥ በብድር ስም ገንዘቡን ለኢጣልያኞች እንዲከፍል ሳስታውቅ መልሱን እጠባበቃለሁ ይሀ ቴሌግራም መተላለፋንም ለሜጄር ሳንሶምና ለሜጄር አብዲሳ አጋ እንዲነገራቸው ፊልድ ማርሻል ቫውካውንት አሌክሳንደርከእንግሊዝኛ የተተረጎመ ቴሌግራሙ እንደደረሰ ወዲያው ወደ ፍርድ ቤት ተጠርቼ እንድከፍል ተነገ ረኝ በትእዛዙ መሠረት እንግሊዞች ገንዘቡን አምጥተው ሲከፍሉና እኔ ስፈታ የተሰበሰበው ሕዝብ እልልታውን አቀለጡት ከዳኞቹ ውስጥ ብዙዎቹ በፊታቸው ሳላይ ኀዘን ይታይ ነበር የገንዘብ አከፋፈሉም እንደሚከተለው ነው ር መ ም ው ም ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረሃዎች ኛ የእንግሊዝ መንግሥት እርዳታ ኛ በእንግሊዝ ሚሊቴር ባንክ ከወር ደመወዜ ተጠራቅሞ የተከፈለ ኛ በእንግሊዝ ዋስትና አገሬ ገብቼ እንድከፍል ከተደረገ በኃሳ ወደ ሀገሬ መጥቼ የከፈልኩት ከሀገሬ መንግሥት ከወገኖቼ የተሰጠኝ እርዳታ ፀኛ በዚህ ምክንያት ፍቤት ቀርቤ ብዙ መጉላላት ከደረሰብኝ በኋላ አገልግሎቴ ዋጋ ያለው መሆኑ ታውቆልኝ በድጋሟሚ እርዳታ አገኘሁ የወጣልኝ ገንዘብ ጠቅላላ ድምር ለዕዳ ከነወለዱ ቆ ስከፍል የቀረው ለእኔ ቀርቷል የዕዳው ጉዳይ አለቀ እንግዲህ ከጥቂት ዓመታት በኋሳ የሀገሬን መሬት ለመርገጥ አሰብሁ መጣሁ የአመጣጤም ሁኔታ እንዲህ ነበር ኀቋ ፓ ከወህኒ ቤት ወደ ሀገሬ መመለስ ከወህኒ ቤት ወጥቼ ወደ ሀገሬ እንድመለስ ጠየቅሁ የመጣሁትም ከሮም ናፖሊ ከናፖሊ ካይሮ ከካርቱም ጅቡቲ አድርጌ ነው ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ ዘረፃሥት በዚህም ጊዜ አንድ እንግሊዛዊ ዜግነቴን እንድለውጥ ጠይቶቅኝ ነበር የሀገር ፍቅርና የራስ ጥቅም ምን እንደሆነ ስለማውቅ ጥያቄውን አልተቀበልኩም በቀጥታ ሀገሬ እገባለሁ አልኩ ቢአሳ ችንኩኤ ቺንቶ በተባለው ቦታ ልሳፈር ስል ዓመት በዚህ ቦታ የኖረ ኢትዮጵያዊ አገኘሁና ዘርዓይ ደረስ በወህኒ ቤት አለ የሚረዳው በማጣቱ ሳይሞት አይቀርም አለኝ በሮም የሚተላለፋትም መልእክተኞ ንዴቱ ሳይገድለው አይቀርም አለና እቅጩን ነገረኝ ችን ምንም ስላልጠየቁት ከችግሩ ከጦር ጓደኞቼ ተለይቼ ወደ ናፖሊ ከመሄዴ በፊት የዚያን ስመ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ውጤት ማየት አለብኝ ብዬ እንደገና አንድ ወር ተቀመጥኩ ከወር በኋላ መሞቱን ከእርግጠኛ ምንጭ ተረዳሁበኀዘን ተቆራምጄ ካይሮ እንደደረስኩ የእንግሊዝ መንግሥት ኤምባሲ ሠራተኞች ቀደም ብሎ ቴሌግራም ተልኮላቸው ኖሮ አንድ ሙሌ ኮሎኔል ልከው ተቀበሉኝ በቀጥታም ወደ እንግሊዝ ኤምባሲ ተወሰድኩና ብዙ ውይይት ካደረግሁ በኋላ የኢትዮጵያ መንግሥት እስኪረከበኝ ድረስ በዚያው ቆየሁ ማንኛውንም ወጪ የእንግሊዝ መንግሥት ችሎ ሰባት ወር ካይሮ ከረምኩ ሻምበል አብዱሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች ቄ ጹረኢፎሠሙውጭጭጭትዜሜጩጩፍጅ ላ ወመ ቁቂጥሎም ካናዳ ሄጄ ተምሬ ዜግነቴን ለውጩ እንድኖር ተለመንኩ ወደ ተባለው አገር ሄጄ ልማር ዜግነት የሚባለውን ቃል አልቀበልም አልኳቸው ውድ አገሬና ንጉሠ ነገሥቴ በዐይኔ ይዞሩብኝ ነበር ከብዙ ትግል በኋላ እንደገና ወደ ካይሮ መጥቼ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሲረከበኝ ለጊዜው በእጄ ገንዘብ የለኝም ነበርና ለቿ ቀን ችግር ደርሶብኝ ነበር ከ ወር በኋላ ወዴት እንደምሄድ ጠየቁኝ እኔም በስጨት አልኩና የመጣሁበት ዶክሜንት ጠፍቶ እንደሆነ የጦር ኪዳን ጓደኞቼ ዋና መቤት ይጠየቅ የሚል ጥያቄ አቀረብኩ ከዚህ በኋላ ነቁና ሊያመሰግኑኝ እንደጀመሩ ሊስቱም ገና ከነፖስታው እንደታሸገ መዝገብ ቤት ተገኘና ተገረሙ የገንዘብ ስጦታም አደረጉልኝ አንዱ ችግር ሲገባበድ ሌላው ችግር ተፈጠረ በማግሥቱ በመርከብ ተሳፍሬ ወደ አገሬ እንድገባ ሲደረግ ለአገሩ ባለሥልጣን የተጻፈውን ደብዳቤ የሚፈርምልኝ ባለሥልጣን ጠፋ በዚህ ምክንያት እንደገና ሰባት ቀን ቆየሁ ከኔ ጋር ለሦስት ሰው ልከፍለው የማይገባ ገንዘብም ከፈልኩና ከቸላ ጐደል አስፈላጊው ተፈጽሞልኝ በመርከብ ለመሳፈር ካናሌ ዴ ሱዊዝ ስደርስ የአሜሪካ የጦር መርከብ አመለጠኝ ከ በ ሰዓቶች በኋላ ያለንዳች ሥጋት በዚሁ መርከብ ተሳፍሬ ፖርት ሱዳን ከተማ ስገባ የእንግሊዝ ጦር ወታደሮችና ሹማምንት ጥቁርና ነጭ ሳይሉ ተቀብለውኝ ፈንጠዝያ ሆነ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረዛዎች ምክንያቱም ዴ ዲ አፕሪሊ በተባለው የጦር ሚዳ ላይ አብረን ውለናልፍና ሁለት ቀን የእንግሊዙ አገረ ገዥ ለኔና ለአሜሪካኖችም የጦር ሰዎች ግብዣ አደረጉልን አሰብ ወደብ እስክንደርስ ድረስ የተደረገልኝ ግብዣ በጣም ግሩም ነበር ጅቡቲ ስደርስ ባላምባራስ መንበረ ያየህይራድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሹም በልዩ ኦቶሞቢል ተቀበሉኝና ታላቅ አቀባበል አደፒገውልኝ ሰነበቱ እስከ ምሽቱ ሰዓት በመልካም ግብዣ ላይ አመሸሁ በአምስት ሰዓት ወደ ማረፊያ ቤት ለመኝታ ሄድኩ በዚያች ምሽት ሌላ ሥቃይ ተፈጠረ ይኸውም በኢጣሊያ ወህኒ ቤት ያላየሁት ተባይ ክፍሉን ስለወረሰው ነው ተባዮችን ስከላከል አድሬ ጧት በባቡር ድሬዳዋ መሄድ ሲገባኝ ተጓጉዬ በሁለተኛው ቀን ወደ ድሬዳዋ ተጓዝኩ በሦስተኛው ቀን በኦቶቡስ ጉዞዬን ወደ ሐረር ቀጠልኩ የሄድኩበትም ምክንያት የቅርብ ጓደኛዬና መልካም መካሪዬ የነበረው ልጅ አሰፋ በለው የተባለው ስው በኢጣልያኞች ስለተገደለ የሱም ቤተ ዘመዶች ከተባለው ቦታ ስለነበሩ ልብሶቹንና ፎቶግራፎቹን ለማስረከብ ነበር ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች አባቱ ባለምባራስ በለውና ወላጅ ኔናቱ የሚናሩት ቀርሳ ነው ስለተባልኩ ወደ ድሬዳዋ በማግሥቱ ተመልሼ ከዚያው ሆቴል እንዳረፍኩ ሟሜቹ ክቡር ደዝማች ለጥይበሉ ገብሬን አገኘሏቸው ምንም ጥንት ባንተዋወቅ ስለፄ ጠይቀው ተረድተው ኖሮ ልዑል መኩንን መስፍነ ሐረር ሐረር ውስጥ መኖራቸውንና እኔም ተገናኝቼ እጅ የምነሣ መሆኑን ገለጡልኝ ተገቢውን መስተንግዶ ከዚያው ሆቴል አዘዙልኝ በማግሥቱ ጧት በሁለት ሰዓት ልዑልነታቸው የረር ጐታ ለመሄድ የሚመጡ መሆኑ ለደጃዝማች ስልክ ተደወለላቸው እኛ ነገ ጧት ወደ የረር ጐታ እንሄዳለን ከነገ ወዲያ አንተ በባቡር ወደ አዲስ አበባ ስታልፍ የረር ጐታ ሲደርስ ባቡሩ መቆመሙ ስለማይቀር በዚያ ሰዓት እኔ ራሴ አቅርቤ አጅ አስነሣፃለሁ። ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች በፋሺስቶች መውደቂያ ጊዜ ኢጣልያኖች እርት ስለፈለጉ ስለ አቶ አብዲሳ አጋ ከታሠረበት ትሬያ ከሚባለው አምልጦ ከእንግሊዝ ከዩጎዝላቭያ ከሶቶ አፍሪካ ከሌሎች አርበኞች ተደባልቆ ከጀርመን ጋር ይታገል ነበር የኢትዮጵያ አርበኞች አምስት ዓመት ሙሉ ሰንደቅ ዓላማቸውን ስም ከፍ እንዳደረጉ ይህ አብዲሳ አጋ በድፍረት በመሥራቱና የኢትዮጵያ ወንድ ልጅ በመሆነ የአገሩን ስም ከፍ ለማድረግ በቃ የአርበኞች ሹማምንቶችና ዋናም የጦር ሠራዊት ሹም ሰር ፃሮልድ አሌክሳንድር የሰጡት የምስክር ወረቀቶች በእሱ እጅ ይገኛሉ ማኀተም ፊርማ የጦር ደኖች ዋና መሥሪያ ቤት ሜጀጅ ዛርመን ሮም ዋና አዛዥና ሹም ጊ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣለያ በረሃዎች አዲስ አበባ ሰኔ ቀን ዓም የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የጦር ሚኒስቴር ቁጥር ተጨማሪ መ ምክንያት ለንጉሠ ነገሥት የጦር ሠራዊት ጠቅላይ መምሪያ አዲስ አበባ አብዲሳ አጋ የሚባል በጠላት ወረራ ዘመን በጠላት እጅ ታሥሮ በዚያው በአርበኝነት ሥራ በመሥራት በጅግንነት ያገለገለ ስለሆነ በጦር ሠራዊት ውስጥ በመቶ አለቃ ማዕርግ ተደልድሉ እንዲሠራ ስለተፈቀደ ይህ ትእዛዝ ከደረሰበት ቀን ጀምሮ በተባለው ማዕርግ ተደልድሉ ደመወዙን እንዲያገኝና ወደፊት ወደ ጦር ትምህርት ቤት አንዲላክ ይሁን ፊርማ ራስ አበበ አረጋይ ቁጥር አንኮና ኢጣሊአ ተገውኤመሙዑ ኢእኋበቡገተጊ ኪኪ ጤጤኑዮ ዬፔ ሮህ በዝሀ ቹኙ ዝኩሁዙ ቲቱሠህሄፈሂ ሇህሇዊካ ሇቱሃህቋያ ጋጃዷመ ቲቀውዞህህ ቲዝሀ ፋፌሠቨቋያቹሼ ቲዕፇሂፅ ቲቴሠፇመ ቲሬዘ። አሁን ወደ ግል ጉዳዩ ልመለስ የማጫውታችሁ ከ ዓም ወዲህ ያለውን ነው ፍዳው ያላለቀለት በሬ ቆዳው ነጋሪት ይሆናል ይባላል ወዳንድ ቦታ ተዛውሬ ሥሠራ ብዙ እንቅፋት ገጠመኝ በአምላክ ፈቃድ ፈተናውን ወጣሁኝ የኛ ብርጌድ መምሪያ ሻምአዛዥ ሆፔ ጥቂት እንደቆየሁ ለአዛዥነት ክቡር ሜጄር ጄኔራል ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረሃዎች ደበበ ኃይለ ማርያም መጡ ሥራ ቀጠሉ ጉብኝት አድርገው ስንነጋገር ከ ዓም እኔ በመቶ አልቅና ብቻ ገረማቸውአጽናኑኝ በዚህ ብቻ አላለቀም ሰኔ ቀን በ ዓም ሻምበል እንድሆን ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት አዘኩልኝ ዓመት በአንድ ማዕርግ ስቆይ በማንም ላይ የብስጭት መልክ አላሳየሁም ላለፈ ክረምት ቤት አይሠራም አሉና ጀኔራሉ አነጋገሩኝ በክቡር ጄኔራሉ ምክር ባለውለታ ነኝ መኖሬ የሀገሬ ክፍለ ግዛት የሆነችው ኦጋዴን እትብቴ ከተቀበረበት መሬት አንደኛዋ በመሆኗ አሁንም እንደተወለድኩባት መንደርና ጌጥ አድርጌ እወዳታለሁ ለሀገር መሞትን የመሰለ ክብር እንደሌለ ከተረዳሁ ቆይቻለሁ ለሀገሩ ድንበር ለንጉሠ ነገሥቱ ክብር መሥዋዕት መሆን ለኢትዮጵያውያን እንግዳችን አይደለም እንኳን ወንድ አሮጊቶችና ሽማግሌዎችም ጭምር በወኔ እየተቀሰቀሱ በሀገር ፍቅር ስሜት መቃጠላቸው ይሰማናል በዚያ ሰዓት ከኔ ጋር ያሉት የሁለተኛ ሻምበል መኩንኖች ወታደሮች በእውነት ደስ የሚያሰኙ ነበሩ እነሱም የመቶ አለቃ ቡልቻ ኦሊቃ ምመቶ አለቃ ሲሳይ ይነሥ ምየመቶ አለቃ አምዲሳ ገምቲሳ ምየመቶ አለቃ ሥዩም ዋቅቶላ የሻምበል ባሻ አሰፋ ዓለማየሁ ነበሩ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረሃዎች ርር ኣብ ብኣጹ ብ በኢጣሊያ በረፃዎች መኩንናዥቹ አብዛኛዎቹ ወጣቶች ናቸው ምክንያቱም ተኖግተን ድል ያደረግንባቸውም የድል ሠፈሮች እነዚህ ናዥዑ አብዛኛዎቹ በዚያ ሰዓት ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጦር አካዳሚ ትቤት ተመርቀው የመጡ ናቸው አነሱም ገና ለጋ ወጣቶች ነበሩ ግን የአባቶቻቸው ጀግንነት በደማቸው ውስጥ ስላለ ያሳዩት ትብብርና ጀግንነት ዋጋ ያለው ሆነ ድል አደረግን ። በነዚያ ጀግኖች ከሶማሊያ የጦር ወታደሮች ከባድና ቀላል መሣሪያዎች ከምርኮ ጦር መሣሪያ አዳራሽ ይገኛል በኮሎኔል ሥዩምና በሌኮሎኔል ተክሌ አማካይነት በሪፖርቱ መሠረት በጥቂቱ የማስታውሰው ለ ዘግኖች የማዕርግ እድገት እንዲሰጣቸው አደረግሁ እነዚህም ኛ የሻምበል ባሻ አሰፋ ዓለማየሁ ምየመቶ አለቃ ኛ ያ አለቃ ማለደ አድገህ ምየመቶ አለቃ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረሃዎች ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች ፐጌየከበርሪስዶሜጋንንስንንን ስ ሲችችችየዎዎየሸየሼኤሌሴሌሌ ኢትዮጵያን ሔራልድ የተባለው ዕለታዊ ጋዜጣ እንደ ኤሮፓ አቆጣጠር ከጥቅምት እስከ ጥቅምት ቀን ዓም ድረስ በተከታታይ ያወጣው የአንድ ተመልካች ጽሑፍ እንዲህ ይላል ተመልካቹ የተነሠበት አርእስት በኢትዮጵያና በኢጣልያ መካከል በተደረገው ጦርነት ከነበሩት ጀግኖች አንደኛው ልበ ሙሉ ጀግና ሻምበል አብዲሳ አጋ ናቸው የሚል ነው ሐተታው ቀጠለ ጸሐፊው እንዲህ አሉ በዚያ ሰማይና መሬት በተደፋበት የቦምብ በረዶ ከሰማይ በሚዘንብበት የሰው ልጅ አስክሬን በየሜዳው በተረፈረፈበት በዚያ አሰቃቂ ክዘመን የመወረር ዕድል ከገጠማቸው ዜጎች የመጀመሪያዎቹ ኢትዮጵያውያን ነበሩ እንደነገሩ አዝማሚያ ከአበው ሲወርድ በመጣው የጀግንነት ተግባር ግማሾቹ ኢትዮጵያውያን በስደት ግማሾቹ በበረሓ ሌሎቹም እንዲሁ በምርኮኛነት ተቀመጡ ነጻነትን እኩልነትንና ክብርን የተፈጥሮ ገንዘባቸው ያደረጉት ኢትዮጵያውያን ከሚፈለግባቸው በላይ ተከራከሩ በ ዓም በዚህ ጋዜጣ ላይ የወጣውን ጽሑፍ ስመለከት ያንድ ኢትዮጵያዊ ጀግና ታሪክ አገኘሁ ይህ ጀግና ባለፈው ጦርነት ታሪካዊ ነጥብ ያገኘ መሆኑንም ስማሁ ስለዚህ ይህን ሰው ፈልጌ ማግኘት ተግባሬ መሆኑን ተገነዘብኩና ጥያቄ አቀረብኩለት ። ይህ ሰው የዛሬው የመቶ አለቃ አብዲሳ አጋ ይባላል በ ዓም ግራዚያኒ የመቁሰል ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች ። ክንድ ኢትቅጵያዊ በኢጣልያ ወረራ ጊዜ ወደ ኢጣልያ አገር በግዞት ተልከው በዚያው ከታሠሩ በኋላ ይህ ታላቅ የዓለም ጦርነት በኤውሮፓ ውስጥ ሲቀጣጠል ከታሠሩበት ወህኒ ቤት ውስጥ አምልጠው በማያውቁት በኢጣልያ በረሓ ውስጥ በመግባት በዚያ ለተዋጉት የኤውሮፓ አርበኞች ጦር መሪ ሆነው አገልግለዋል ና አኒህም ሰው አብዲሳ አጋ ናቸው የዛሬዬዩቱ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ነሐሴ ቀን ዓም በወጣው ቁጥሩ እንዲህ አለ ከቤተ ሰብ ናፍቆት የሀገር ፍቅር ይበልጣል በሚል ዓምድ « ሻምበል አብዲሳ አጋ በበኩላቸው ሲናገሩ በኦጋዴን ብዙ ጊዜ ኖሬያለሁ በቶሮነጎ ውጫሌ ግጭት ጊዜም ተዋግቻለሁ ይሁን እንጂ እዚህ ላይ ልመለከት የቻልኩት የሶማሊያን የጦር ወታደሮች ፋከራ እንጂ ጉብዝና አይደለም ብለዋል ሻምበል አብዲሳ ዓመት ዕድሜ ያላቸው ጀግና መኩንን ናቸው በ ዓም የሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች በኢትዮጵያ ወሰን ባደረጉት የቶጎ ውጫሌ ግጭት ተካፋይ ሆነዋል በዚህ ጊዜ ከጠላት በኩል ብዙ ሬሳ ለመቁጠር ችያለሁ ብለዋል ሻምበል አብዳዳሣአጋ ኒር በኢጣሊያ በረዛ። የኢትዮጵያ ድምፅ ጋዜጣ በሟቹ አቶ መንግሥቱ ገሠሠ ዜና አቅራቢነት ከዚህ በታች ያለውን ገለጠ ጀግንነት የኢትዮጵያውያን የተፈጥሮ ስጦታ ነው ዓለምንም ያስደነቀ አንድ ኢትዮጵያዊ የፈጸመው ልዩ ሞያ ለሀገር ነጻነትና ለንጉሠ ነገሥት ክብር ተቆርቋሪ በመሆን አባቶች ያቆዩትን ቅርስ ጠብቆ ለትውልድ ለማውረስ በማለት በሀገራችን ላይ በየጊዜው የሚነሳውን የውጭ ጠላት በጦር ሜዳዎች ላይ እየተገኙ በድል ሰይፍ አሳፍረው በመመለስ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ያተረፋትን ስም ታሪክ ራሉ ምስክር ሆኖ ይዘረዝራል ና በዛሬው ጋቬጣችን ይህንን በመሰለ ሙያ ከተመሰገኑት ጀግኖች ኢትዮጵያውያን መካከል አንደኛውን ልናስታውቃችሁ እንወዳለን ስማቸው አብዲሳ አጋ ማዕርጋቸው ሻምበል ዕድሜያቸው ዓመት ነው ና ሻምበል አብዲሳ አጋ የክብር ዘበኛ ባልደረባ ቢሆኑም የውትድርና ተግባራቸውን የጀመሩት በልጅነታቸው ወራት መሆኑ ታውቋል በ ዓም የሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች የኢትዮጵያን ወሰን ጥሰው ገብተው ባደረጉት የቶጎ ውጫሌ ግጭት ላይ «ሒሉ ሻምበል አብዲሳ አጋ ተካፋይ ሆነዋል ሻምበል በዚያን ጊዜ የነበሩት በኦጋዴን ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረሃዎች ጫጨ ጫጨጨመጨፎፍፎኤርር ውስጥ በተለይ ፊቅ በተባለው ሥፍራ ላይ ነበር። ቲወኦሀ ቋፓሃቪቬ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረሃዎች ጨፍሔፍኗፍ። ጂግሣ የተባለ ስም ወጥቶላቸው በኦጋዴን ክፍል በነበሩ ጊዜ ወታደሮቹ በዚሁ ይጠሯቸው ነበር ሻምበል አብዲሳ አጋ አሁን ስምንት ልጆች አሏቸው ቀደም ብለን እንደገለጽነው የሻምበል የውትድርና ታሪካቸውና ጀግንነት ሙያ የሚጀመረው ከልጅነታቸው ወራት በመሆነ በተፈጥሮ ያገኙት ስጦታ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች ሻምበል አብዲሣ አጋ ከጠላት ከተማረከው ከባድ መሣሪያ ጋር ለመታሰቢያ በከፊል የተነሱት ፎጥጎ ጊ ሸምበል አብዲሣ ኞ መጋቢ መስመር አል አስረክበውኛል ሰጥቷቸዋል ይቻላል ሻምበል የተወደዱና የተደ ጂግሣዊ ወታደሮቹ በ ፅ ሻባምበልል ብለን አንደገለጽነ የሚጀመረው ክል ይመስላል ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረሃዎች ከሼፎኤትጨርእ ወታደርና ጊዜው ጋዜጣ ነሐሴ ቀን ዓም ባወጣው ቁጥሩ በበኩሉ እንዲህ ብሏል የጀግና ሞያ ዘወትር ይሞገሳል የሶማሊያ ሬኾብሊክ ሠራዊት የዓለምን ሕግ ጥሶ የኢትዮጵያን ድንበር በጦር ኃይል አጥቅቶ ለማለፍ ሞክሮ በነበረበት ወቅት የኢትዮጵያ የጸጥታ ጥበቃ ኃይል የአገሩን ወሰን ላለማስነካት ባደረገው የመከላከል ጦርነት እጅግ አስደናቂ የሆኑ ጀብዱዎችን እንደሠሩ የታወቀ ነው ። ከዚህም የተነሣ የኢትዮጵያን ልጆች የጀግንነት ሞያ ወደ ኋላ ዞር ብለው ከታሪክ ለመረዳት ያልፈለጉት የሶማሊያ መሪዎች የላኩት ሠራዊት መሣሪያውን አስረክቦ ሲመለስ የኢትዮጵያውያን ተዋጊ ሰው ገናናነት ሊያዩ ችለዋል ይኸን የመሰለ ሞያ ከሠሩት ጀግኖች መካከል የንጉሠ ነገሥቱ የክብር ዘበኛ ባልደረባ የሻምበል አብዲሳ አጋ መጋቢት ቀን ዓም ቶጎውጫሌ ላይ ከሶማሲያ ሬኾብሊክ ጦር ጋር በተደረገው ጦርነት ከፍ ያለየጀግንነት ሞያ መፈጸማቸውን በጊዜው የጦር አዛዥ የነበሩት የሦስተኛ ክፍለ ጦር ኤታ ማፐር ሹም ኮሎኔል ሥዩም ገድለ ጊዮርጊስ የጻፋላቸው የምስክር ወረቀት ያረጋግጣል ጊ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በሪሣዎች የሸምበል አብዲሳ አጋ ከላይ በተጠቀሶው ቀን የሻምበል ጦራቸውን እየመሩ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ የመጣውን ጠላት ፊት ለፊት በመጋጠም በሚገባ ከተታኮሱ በላ የጠላትን ሠራዊት ጨፍጭፈው እጀግ በርከት ያሉ ከባድ መሣሪያዎችና ጥይቶችን ማርከው የቀሩትንም በጥይት ወላፈን ከኢትዮጵያ ድንበር አባረው የፈጸሙት የመሪነትና የጀግንነት ሞያ ተደናቂ ሆኗል ከዚህ በቀር መጋቢት ቀን ዓም እንደ ትናንት ጦርነት ከተደረገበት መሥመር አልፈው እራሳቸው የጠላትን ሰላይ ማርከው ለጦር አዛዣቸው በማስረከባቸው እንደ ልዩ የጀግንነት ሞያ ተቆጥሮላቸው ከበላይ የምስጋና ደብዳቤ ተጽፎላቸዋል የሻምበል አብዲሳ አጋ ከልጅነት ጀምረው በውትድርና ድርጅት ውስጥ ባገለገሉበት ረጅም ዘመን በየጊዜው ያሳዩት የጀግንነት ሞያ ሌላው ቀርቶ በአውሮፓ እንኳን የፈጸሙት ተጋድሎ የኢትዮጵያን ጦር ሰዎች ዝና የሚያኮራ ሆኖ ተገኝቷል የሶማሊያ ፊኾብሊክ መሪዎች የማያዋጣ ሙከራ ከማድረጋቸው በፊት የኢትዮጵያ የጸጥታ ጥበቃ ሠራዊት እኒህን በመሳሰሉ ጀግኖች የደረጀ መሆኑን ሊገነዘቡት ይገባል ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረሃዎች « ብርንና ሰላም የተባለው ጥንታዊ ጋዜጣ ሰኔ ቀን ዓም አርበኝነት በኢጣሊያን አገር በሚል አርእስት ከዚህ በታች ያለውን አሰፈረ ኢጣልያ ኢትዮጵያን ከወረረች ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከፍ ባለ ወንድነትና ቁርጠኛ በሆነ ጀግንነት ከጠላቱ ጋር ያደርገውን ትግል ከብዙ በጥቂቱ በጊዜ ብዛት ሊገለጽ ይችል እንደሆን ነው እንጂ አጠቃሎ ለመጻፍ ሰፊ ዝመን ያስፈልገው ይሆናል ኢትዮጵያን ከጠላት ጋር የታገሉትና የአርበኝነት ሥራ የሠሩት በሀገራቸው በኢትዮጵያ ብቻ የሚመስለው ሰው ይኖራል በጠላታቸውም አገር ብኹዎቹ ኢትዮጵያውያን ከፍ ያለ ሙያ እየሠሩ ሀገራቸውን አኩርተዋል ወገናቸውንም አስመስግነዋል ይህንንም ለማስረዳት የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑት አብዲሳ አጋ የሠሩትን ታሪካዊ ሥራና የሕይወታቸውንም ታሪክ ከዚህ ቀጥለን እንገልጸዋለን አብዲሳ አጋ በ ዓም በሰኔ ቀን ወለጋ አውራጃ ነጆ ኪዳነ ምሕረት ከምትባል ቀበሌ ተወለዱ በዚያው በተወለዱበት አገር አማርኛ ንባብና ጽሕፈት እየተማሩ አደጉ በ ዓም ገነት በቆመው በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የጦር ትምህርት ቤት ገብተው ሲማሩ ጠላት ኢትዮጵያን ስለ ወረራት ጊ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣለሊዞ በሪኝዎች ክህ ይ እ ርርኤርርኤመፍ ከአለቃቸው ከበላይ ኃይለ አብ ጋር ሆነው ከጠላት ጋር ሲከላከሉ ጌራ ከሚባለው አገር ላይ በሁለት ጥይት ቀሰሉ ወዲያው የጠላት ኃይል እየበረታ ስለፄደባቸውና ቁስሉም ስለበረታበቸው ጐጀብ ላይ በጠላት እጅ ተማረኩ ከኪያም ወደ ቦንጋ ወስዶ ከቦንጋም ወደ አዲስ አበባ አምጥቶ ሦስት ወር ያህል በእስር ቤት አሥሮ እንዳቆያቸው የየካቲት ሚካኤል አደጋ ሆነ ወዲያው በአደጋው ምክንያት ወደ ሞቃዲሾ እሥር ቤት ወስደዋቸው ከሳቸው ጋር የገነት ወታደርች ነበሩ። ካኛ ብህ ይዘዝህሪሂ ቲሠኦሀ ያዝህሠካሂሀ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች ብርደ ሱሓዱጠ ለሻምበል አብዲሳ አጋ ከተሰጡት ለጀግንነታቸው ማስረጃ ከሆኑት የምስክር ወረቀቶችና የምስጋና ደብዳቤዎች ጥቁቶችቹ ፕሮቶኮል ቁጥር አንኮና ኢጣሊያ እአ ዓም የአርበኝነት ምስክር ወረቀት በወዳጅ መንግሥታቶች ስም ሆነን ሜጄር አብዲሳ አጋ የሚባሉትን ኢትዮጵያዊ ለማመስገን እንፈቅዳለን ሜጄር አብዲሳ አጋ በወዳጅ መንግሥታቶች ወታደሮች ጎን ሆነው ስለ ዓለም ነጻነትና እንዲሁም ጠላትን በድል አድራጊነት ግንባር ለግንባር በመውጋት የጠላትን እርምጃ በማቆም ለድል አድራጊነት ወታደራዊ ተግባር አገልግሎታቸውን አስገኝተዋል አገልግሎታቸውም የተፈሀመው በኢጣሊያ አገር እንደ ኤውሮፓ አዋጣጠር ከ ዓም ጀምር እስከ ዓም ድረስ ነበር ከዚህም ሴላ ስለ ጀግንነታቸውና ለድል አድራጊነቱ ስላስገኙት ጥቅም እናመስግናቸዋለን የአሁነን የምስክር ወረቀት የያዙት ሰዋች ሁሉ ስለ ዓለም ነጻነት ክብር የተዋጉ ናቸው ፊርማ ሴር ሐሮል ማርሻ ጀኔራል አሌክሳንደር የወዳጅ መንግሥታቶች መሪ ኤል ደብልዩ ሚኒፎልድ የማይነበብ ፊርማ ሻለቃ ማኀተም የወዳጅ መንግሥታቶች ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች የኢት ነ መ የጦር ሠራዊት የኛ እግረኛ ብርጌድ ጠቅላይ ሠፈር ቁጥር ሞየ ሰኔ ቀን ዓም ጉዳዩ ስለ ምስክርነት ለኛ ክፍለ ጦር መምሪያ ሐረር መ የሻምበል አብዲሳ አጋ የተባሉ የኛ እግረኛ ሻለቃ ባልደረባ የሆኑ አሁን ባየሏቸው በጐረቤትነትና በተለይም የ ኛ ብርጌድ ጥብቅ አዛዥ በምሠራበት ጊዜ በኃላፊነታቸው እንዲያስተዳድሩ የተሰጣቸውን ጦር በሕግ የሚመሩና የሚያስተዳድሩ እንዲሁም በሻምበሉ ጦር ውስጥ የመወደድና ዓጹም የታማኝነት ስሜት ያላቸው ለመሆነ ጦሩ ይተማመንባቸዋል በክፍሉም ውስጥ ሆነ በጐረቤት ከአሉት ጦር መኩንኖናች ጋር ታላቅ ስምምነትና የማማከር ጠቅላላ ጠባያቸው እጅግ ደስ ሚያስኝ ነው ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረሃዎች በመኩንነታቸው ሙሉ በሙሉ በጠላት ሌት ታላቅ ዋጋ የሚሰጡ ለመሆናቸው ጦሩም ሆነ አብረዋቸው የነበሩት መኩንኖች በሚሰጡት ድምፅና መኩንኑም አሁን ጦሩን በማበረታታት በይበልጥም ጥንታዊ የኢትዮጵያ ጀግኖችን በማነሣሣት የጦሩን መንፈስ በጀግንነት ጐዳና እንዲመሩ በሚሰጡት ትምህርት ለዐይን ምስክርነት ደርሼበት አረጋግጫለሁ ስለዚህ በአለፈው ጊዜ ያሳዩት ሞያ ለርስዎም በምስክርነት የቀረበና የሚያውቀው ስለሆነ መዘርዘር አያስፈልገኝም በጠቅላላው የመኩንነ መንፈስ ለሚቀጽለው ግዳጃቸው ታላት እምነት የሚጣልባቸው መሆናቸውን እያረጋገጥኩ የማፅርግ እድገት እንዲሰጣቸው ያደርጉልን ዘንድ ይህችን የምስክርነት ደብዳቤ ሳቀርብልዎት እውነትን መሓላ አድርጌ መሆኑን በማክበር አመለክታለሁ ሌኮሎኔል የኛ ብርጌድ መቶዳ በዳኔ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የመከላከያ ሚኒስቴር በኢጣሊያ በረፃዎች ጸምበል አብዲሣ አጋች ችው ው ቤህገ ቦዜታ ከናልጆ ሥራ ሸ ኒነ ገፉ ። ታሥ ዮጠመመመ መሙ መሙ መ ቲወኦፇሀ ያህ ሠቫህ ጓምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች ጊ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በፅዛዎች ታኅህሥ ቀን ዓም አስቸኳይ ለመቶ አለቃ አብዲሳ አጋ የክብር ዘበኛ ኛ ክፍለ ጦር አዲስ አበባ በመከላከያ ሚኒስቴር የታሪክና የሕዝብ ማስታወቂያ ዲሬክሲዮን የአምስት ዓመት መከራ ዘመን ታሪክ በስፊው ለማውጣት ያቀደ በመሆኑ ከ እስከ ዓም በአርበኝነትና በውስጥ አርበኝነት ለሀገሪ » የሠሩ ወታደሮችም ሆነ ሰላማዊ ሰዎች ሕያው ታሪካቸው መዝገበ ሠራዊት በሚል መጽሐፍ ተጽፎ ለትውልድ እንዲተላለፍ ስለ ታሰበ የዚህ ዐይነት ግልጋሉተ የፈጸሙ ሁሉ የሕይወት ታሪካቸውን እንዲልኩልን በጋዜጣና በግል ደብዳቤ ገልጸን በቪቢሁ መሠረት የብዙዎች ሰዎች ታሪክ ደርስውናል ስለዚህ እርስዎም ባለፈው የዓምስቱ መከራ ዝመን የፈጸሙትን ታሪክ በዝና ስምተነው ስለነበረ ይኸው አስደሳች ታሪክዎ በመጽሐፍ ታትሞ እንዲወጣ የርስዎንና እንዲሁም ከርስዎ ጋር በጀግንነት ሠርተው የመከራው ተካፋይ በመሆን ዛሬ በሕይወት ሳይኖሩ ቀርተው ታሪካቸው እንዳይዘነጋ የነርሱንም ታሪክ በማከል ሙሉ የሕይወት ታሪክዎን ከፎቶግራፍ ጋር በአስቸኳይ እንዲልኩልን አስታውቃለሁ ሌኮ የታሪክ የሕዝብ ማስታወቂያ ጥዋና ዲሬክተር ተፈራ ይቴይስ ሻፖ ል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች ዓም የሳምበል አብዲሣ አጋ ፎቶግራፍ ቫሦበል አብዛ ለመቶ አለቃ አብዲ የክብር ከበኛ ኛ እከ አዲስ አበባ በመከላከያ ሚኒስቴር መከራ ዝመን ፓሪ በአርበኝነትና በጀሁስፐ ሕያው ታሪካቸው መ ስለ ታሰበ የዚህ ፀ እንዲልኩልን በ ደርሰውናል ስለዚህ ኤ በዝና ሰምተነው ስለክ የርስምዎንና እንዲሁም ዛሬ በሕይወት ሙሉ የሕይወት አስታውቃታለሁ ሻምበል አብዲሣ አጋ በኢጣሊያ በረፃዎች ርኗፎ ለእከበኬ አ ከፎ ርርቤቪፍ ዐ ርህ ከፎ የር የከዐ ከ ርዐስርርበ ሸቢ ርቹ ህህ ዝመዌጺ።