Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሰው በራሱ ፍቃድ ቢኔድና ቢበላ አሁንም ተጠያቂው የበሬው ባለቤት ነው። የእግዚአብሔር ሚስጥር ጥልቅ ነው። ይህም እግዚአብሔር ራሱን በማወቅ ውስጥ ጥቂት በቂት እርሱ በመንፈሱ በረዳን መጠንና እይታችንን እንደከፈተልንና አይበታችን የሆነውን ልባችንን የሞላልን መጠን ያህል ከእርሱ የምንቀበለው ነው። የጌታን ልብ ያወቀው ማን ነው። ሮሜ ምንም እንኳን ሁሉን ባናውቅ እኛ የምናምን አሁን በምድር ያለው ክፋትና መከራ ልንቀበለው ካለው ክብር ጋር ሲመዛዘን ምንም እንዳል ሆነ እንቆጥራለን። ይህም በእግዚአብሔር ላይ ባለን እምነት ነው። አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነት አውቃለሁ እምነቴ በእርሱና በቃሉ በሕጉ ላይ ነው። ይህ ምሕረት ያቆብ እንዳለው በፍርድ ላይ የሚመካው ምሕረት ነው። መቤዥትን ሳያገኙ ለተሰናበቱ የሰው ልጆች ሁሉ የምስራቹን ኢዮቤልዮን ሕግ አስቡና እግዚአብሔር ስለ ሚስጣቸው ምሕረት በማሰብ እግዚአብሔር አመስግኑ። ሰው መልእክትና ሴጣን ነጻ ፍቃድ ያለው አምላካችን እግዚአብሔር ብቻ ነው።
ዚፀዐከ ዝነ ህርያቪቢዐቨ ነጻ ፍቃድ የነጻ ፍቃድ ጥያቄ ይህ መጽሐፍ ስለ ነጻ ፍቃድ ሰዎች የሚኖራቸውን ጥያቄ መልስና የእግዚአብሔርን ሁሉን ተቆጣጣሪነት እርሱ ብቻውን ገዢ መሆኑንና ገደብ የሌለው ስልጣኑን እንድንመለከት ይረዳናል ብዮ አምናለሁ። ነገር ግን ምንም እንኳ ሰው ፍቃድ ቢኖረውም ይህ ፍቃዱ ነጻ ፍቃድ አይደለም። ሰው ፍቃድ አለው። ነገር ግን ነጻ ፍቃድ የለውም። ዝነ ህርያቪቢዐቨ ነጻ ፍቃድ ይህም እግዚአብሔር ሊመልሰው የሚችል እርሱ ብቻ እንደ ሆነ ያለ እርሱ መመለስ እንደማይችል ስላወቀና ስለተረዳ ነው። እግዚአብሔር ሁሉ የሚያደርግ ሁሉን የሚስብ ከሆነ ታዲያ ነጻ ፍቃድ የቱ ላይ ነው። ይህ የእግዚአብሔር ቃል ሰው ነጻ ፍቃድ አለው ከሚል ሃሳብ በጣም የራቀ ሃሳብን የሚያሳይ ነው። ጻፎች ደግሞ ሰው ነጻ ፍቃድ አለው ብለው ያምኑ ነበር። እንግዲህ ይህ ከሆነ የሁሉ ስልጣን ባለቤት ሰው ዲያቢሎስ ወይስ እግዚአብሔር። ዝነ ህርያቪቢዐቨ ነጻ ፍቃድ የሁሉ የበላይ ማነው። ማቴ ሰው ራሱን የፈለገ ቢሆን በእዳ ለዘላለም የመሸጥ ምንም አይነት ነጻ ፍቃድ የለውም። ዝነ ህርያቪቢዐቨ ነጻ ፍቃድ የምድር ሕግ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር የምድር ሕግ አለው። ዝነ ህርያቪቢዐቨ ነጻ ፍቃድ ባለቤትነትና ነጻ ፍቃድ እግዚአብሔር ሰውን ከምድር አፈር አበጀው። እንደ እግዚአብሔር ሕግ መሰረት ተጠያቂው ማነው። ዝነ ህርያቪቢዐቨ ነጻ ፍቃድ እግዚአብሔር ሰው ሃጢያት ከመስራት መከልከል ይችል ነበር። ዝነ ህርያቪቢዐቨ ነጻ ፍቃድ በነጻ ፍቃዱ ተጠቅሞ ነው አይደለም። ይሁንና ሰው ነጻ ፍቃድ የለውም። ነጻ ፍቃድ ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው። ነጻ ፍቃድ አለኝ የሚል ሰው እኔ እግዚአብሔር ነኝ የሚል እርሱ ነው። ስለዚህ ስውም ሆነ ማንኛውም እግዚአብሔር የፈጠረው ፍጥረት ነጻ ፍቃድ የሚባል የለውም። ዝነ ህርያቪቢዐቨ ነጻ ፍቃድ እኛ የእግዚአብሔር እግዚአብሔርም የእኛ ነው። ዝነ ህርያቪቢዐቨ ነጻ ፍቃድ ማጠቃለያ እግዚአብሔር ሁሉ በሚታየውና በማይታየው ዓለም ያለውን ነገር ሁሉ ፈጥሯል። ዝነ ህርያቪቢዐቨ ነጻ ፍቃድ እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪና የሁሉ የበላይ እንደ ሆነ አውቃለሁ። ዘሌ ዝነ ህርያቪቢዐቨ ነጻ ፍቃድ እግዚአብሔር በሕጉ ያጸናውን ማንም ሰው ፈጽሞ ሊሽረው አይችልም። ነገር ግን ፍቃድ አላቸው። ነጻ ፍቃድ ያለው አምላካችን እግዚአብሔር ብቻ ነው።