Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የዛሬውም ቀን ከሌሎቹ ቀናቶች አይለይም ያው የተለመደው አሰልቺ የስራ ቀን ነው። በድርጅቱ ውስጥ አስራ አምስትን የያዘው ገዕ ተገንጥሏል ፍራንክ ሎነርጋን ሊያይሽ እዚህ መጥቶ ነበር። አልገባም የሚመለሰው በ እሺ ኔት ኤሪክሰንን ላናግረው የሀውኪንስ ረዳት ኔት ኤሪክሰን ወደ ስልኩ መጣ ዳና። ሲድኒ ሽል። ሁሌም ግለኑ ግማት ግገ እደውልልሻለሁ ቫርኩ ኦሊቨር እየተጣደፈ ከክፍሉ ወጥቶ ወደ መኪናው በመግባት ዋሸንግተን ተመለስ ይበልጥ ነገሮች እየተቀየሩ በሄዱ ቁጥር የዛኑ ለ ገሮች እንዳስቀመጧቸው ይገኛሉ ሲል አሰበ ኦሊቨር ድጋሚ እንዳልጎሕ መጠንቀቅ አለብኝ የመኪናውን ስልክ አንስቶ ሴናተር ዴቪስ የሠጠው ቁጥር ወደ ፍሎሪዳ ደወለ ስልኩን ያነሳው ራሱ ሴናተሩ ነበር ሎ ን ለዘር ነቹ ጥት ነው ያለኸው። ሁልጊዜም ሁለተኛ ዕድል ነገርም ሆነ ወደፊትም ሊኖሩን የሚች ያው ድምዕ መኝታ ክፍሉ ውስጥ ካለው ቴሌቪዥን አስተጋባ ሲም አዘዘ ሁለታችሁም እንድትንቀሳቀሱ እየነገርኳችሁ ነው። ፄይ መበ ከ ኒሄፎ ምስሉም አብሮ ሲንቀሳቀስ አይቶ አረጋገጠ ሥቹ ተሪግሽ ነው። ይኹን የማይረባ ቴሌቪዥንሽን አጥፊ አለበለዚያ አለበለዚያ ምን። የፖሊስ መኪኖች ወደ ቦታው ሳላኩ በፍጥነት በዋይታ ሀውስ የሚደረግ ንግግር ሽፋን አሰጣለሁ ፉንጆ ቀን ነበር ሰማዩ ጥልቅ እና ንፁህ ውሀ ሰማያዊ ቀለም የተሳበሰ ሲሆን ከፖቶማክ ወንዝ የሚነሳ ነፋሻማ ቀዝቃዛ አየር በመንፈስ ላይ ነው ከሌሎች ወደ ሶስት ደርዘን ከሚጠጉ የጋዜጦች እና የቴሌቪዥን ጋዜጠኛች ጋር በመሆን በዕጌሬዳ አበቦች በተዋበው የአትክል አፀድ ውስጥ ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ቆመዋል የዳና ካሜራ በመድረኩ ላይ ጀንን ከጎኑ አድርጎ በቆመው ፕሬዝዳንት ላይ አነጣጥሯል ፕሬዝዳንት ሩሴል እንዲህ በማለት ላይ ነበር አንድ የማቀርበው አስፈላጊ መግለጫ አለኝ ባሁኑ ሰዓት የዩናይትድ አረብ ኢምሬት የሊቢያ የኢራን እና የሶሪያ መሪዎች ከእስራዔል ጋር ዘላቂ ሠሳም በሚያመጡበት መንገድ ላይ በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠው እየመከሩ ነው ዛሬ ጠዋት በደረሰኝ መረጃ መሰረት የሰላም ውል ሀሳቡ በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ እንደሆነና ውሉም በሚቀጥሉት አንድ ሁለት ቀናቶች ውስጥ ይፈረማል ተብሎ ይጠበቃል ይኽ ወሳኝ ጥረት ከግብ እንዲደርስ የዩናይትድ ስቴት ምክር ቤት ከፍተኛውን ሚና በመጫዎት የላቀ ድጋፍ አድርጎልናል ኦሊቨር ከጎኑ ወደቆመው ሰው ፊቱን አዞረ ሌናተር ቶድ ዴቪስ መለያው የሆነውን ነጭ ሱፍ እና ነጭ ባርኔጣውን አድርጎ ወደ ማይክሮፎኑ በመቅረብ በታዳሚው ላይ ተቃሽበት። ደፈ በረ ሃአ ያል ሀይወታቸውን ማበላ በሀፍረዜንጸሰሟ በ የደ ር ለም ነው።
ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ፒተር ታጎር ወደ ኦሊቨር የረ። ኦሊቨር የወንድ ድምፅ በስልኩ ውስጥ ሌዝሊ ስቲዋርት ነሽ። ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን እንድን ሰው ከልባችሁ ስታፈቅሩ ትላቸዋለች ሌዝሊ አጥብቃ ደስተኛ እንዲሆን ትፈልጋላችሁ። ሹፌሩ የመኪናውን በር ለሌዝሊ ከፈተላት ሴናተር ዴቪስ ሥጠሑቋዛቋቋሥሑ ቸቸ ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ከመኪናው የኋላ ወንበር ላይ ተቀምጧል ሸበቶ ፀጉር እና ትንሽ ንፁህ ሪዝ ያለው ታዋቂ ግለስብ ነው ፊቱ የንጉስ ዘር መልክ የተላበሰ ነው። ነእ ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ሴናተር ዴቪስ ወደ ሌዝሊ ፊቱን አዘህረ እኔ ተራ ሰው ነኝ አለ በለሆሳስ ድምፅ ለበጣ ሊመስልሽ እንደሚችል አውቃለሁ ነገር ግን እውነቱ ይህ ነው የተወለድኩት እዚህ ነው የቀረኝ ህይወቴንም እዚሁ ላሣልፍ እችላለሁ። ነገሮችን ባሉበት ሁኔታ መተዉ መልካም ነው እናም አድናቆቴን ላሣይሽ እፈልጋለሁ ሌዝሊ ተመለከተችው ምናልባት ላልተወሰነ ጊዜ ከዚህ ራቅ ለማለት እና ወደ ውጭ ሀገር ወጣ ብለሽ የተወሰኑ ጊዜያቶችን ማሣለፍ የምትፈልጊ ይመስለኛል በርግጥ አስፈላጊውን ወጭእባክህን እንደሱ አታድርግ ይ እኔ እንኳ የማደርግልሽ አውቃለሁ ልጅህን አግኝቻት አላውቅም ሴናተር ዴቪስ ነገር ግን ኦሊቨር ካፈቀራት ልዩ ሴት መሆን አለባት። ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ምዕራፍ ሁለት ሴናተር ቶድ ዴቪስ ነበር ኦሊቨር ሩሴል እና ሴት ልጁ እንዲታረቁ ሁኔታዎችን ያመቻቸው ቶድ ዴቪስ ሚስቱ የሞተችበት ሰው ነው። ኦሊቨር ጋር ከተገናኘ ከወር በቷላ ሴናተር ዴቪስ ፒተር ታገርን እንዲመጣ ሰው ሳከበት። በሚስቱ እና በልጆቹ በከፍተኛ ሁኔታ የሚኮራ እንደ ፒተር ታገር ያለ ሰው ሴናተሩ አጋጥሞት አያውቅም ሴናተር ዴቪስ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲያገኘው ፒተር ታገር ወደ ቅስናው ዓለም ለመግባት ዳር ዳር እያለ ነበር። ከዚህ የተሻለ ሌላም ጥሩ ዜና ይዝዢልኻለሁ የኔ ልጅ እኔን በተመለከተ ይፄ ገና የመጀመሪያው እርምጃህ ነው አንድ ሁለት ዙር ያልወጣለት ፍቅር ሲ ድኒ በአስተዳዳሪነት ካገለገልክ በኋላ ወደ ዋይት ሀውስ ይዘንህ እንደምንንቀላ ገባለሁ ኦሊቨር ምራቁን ዋጠ ከምርህ ነው። ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን የሴናተሩ ፊት አበራ ደስተኛ እስካደረገሽ ድረስ ደስተኛ ነኝ እስከዚህ ድረስ ሁሉም ነገር በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ ነበር በማግስቱ ምሽት ሴናተር ዴቪስ ወደ ቤት ሲመጣ ጄን ፊቷ በእንባ እርሶ ዕቃዎቿን ስትሸክፍ አገኛት አሳብ ገብቶት ተመለከታት ምን እየተካሄደ ነው የኔ ቆንጆ። አዲስ ተመራጭ መምረጥ ካለብን ብንፈጥን ይሻላል አለ ፒተር ታገር ሷ ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ሴናተሩ አሳብ ገባው በዙ ጊዜ አለን። ሴናተር ዴቪስ ስልኩን ሲዘጋው ፒተር ታገር ምን እያሰብክ ነው ሴናተር። እርሳት ባክህ ታገር ትክክል እንደሆነ ኦሊቨር ያውቃል ነገሮች በጥሩ ሁኔታ መፄድ ጀፖረዋል ምንም የሚጨነቅበት ምክንያት የለውም አሁን ምንም ነገር ለሊያስሶቶመው አይችልም ምንም በምርጫው ዕለት ምሽት ሌዝሊ ስቲዋርት በአፓርታማዋ ውስጥ ብቻዋን ቴሌቪዥኗ ላይ አፍጥጣ ተቀምጣ የኦሊቨርን ወደ ምርጫ ሜዳው መመለስ ተከታተለች ቀበሌ በቀበሌ ኦሊቨርን የሚመርጠው ህዝብ ቁጥር እንደ አሸን እየፈላ ኦሊቨርም ምርጫውን ከፊት ሆኖ በከፍተኛ ድምፅ በመምራት ላይ ይገኛል በመጨረሻ እኩለ ሌት ሊሆን አምስት ደቂቃ ሲተረው አስተዳዳሪ አዲሰን የመዝጊያ ንግግር ለማድረግ ሲመጣ ቴሌቪዥኑን አጠፋች ከተተመጠችበት ተነስታ በጥልቀት ተነፈሰች። ሴናተር ዴቪስ ግንባሩን ቋጠረ ለአፍታ ያህል ካመነታ በኋላ ስልኩን ከፒተር ታገር እጅ ተቀበለው ሚስ ስቲዋርት ስላስቸገርኩህ አዝናለሁ ሴናተር ዴቪስ ግን ላገኝህ የምችል ከሆነ ብዬ እያሰብኩ ነበር። በጣም አስፈላጊ ጉዳይ ስለሆነብኝ ነው ሴናተር ዴቪስ ለአፍታ ያህል አመነታ። ስትል ሌዝሊ ጠየተቀች ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ሴናተር ዴቪስ ፈፅሞ ያልጠበቀው ጥያቄ በመሆኑ በአግራሞት ዓይኖቹን አረገበገበ እኔ ፄሄነሪን አውቀዋ አዎን አውቀዋለሁ ምነው። ሴናተር ዴቪስ ከኋላው እያለ ኦሊቨር ገንዘብ እና ስልጣን አለው። ነገ ከአ ከፍ ሽ ክክ ደ ያልወጣሰት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን አገኘዋለሁ ፒተር ታገር ሁልጊዜ እሁድ ከቤተሰቡ ጋር ቤተ ክርስቲያን በ ተ በሣምንት ሶስት ጊዜ ለሁለት ሰዓታት በሚቆይ ፀሎተ ጉባዔ ላይ ይታደማል በአንዳንድ መንገድ ኦሊቨር ይቀናበታል ምናልባትም ከማውቃቸው ች ሁሉ ብቸኛው የእውነት ደስተኛ የሆነ ሰው እርሱ ሳይሆን አይቀርም ሲል ያስባልዙ ጅ ዕለት ጠዋት ታገር ወደ ኦሊቨር ቢሮ አመራ። ከዛም ስለ ሴናተር ዴቪስ አሰበች። አለች ሌዝሊ። ዳና ከልቧ የምታምንበት አንድ አባባል አለ አንድ ነነገር ሊያስቆምህ ከቻለ ፈቅደህሰት ሊሆን ይችላል ምንም ነገር አያሥቆመኝም ስትል አሰበች ዳና ምንም ነገር ግን እንዴት አድርጌ ነው የምጀምረው። በማለት አሰበች ዳና። ጠየቀች ዳና። ዳና ሮጥ ብላ ከማይክል ታቴ አጠገብ ካለ ወንበር ላይ ተቀመጠች ገላሳ ሰከንድሃያ አስርአምስት ሽ ዳይሬክተሩ በእጁ ምልክት ሲሰጥ በካሜራው ላይ ያለው ቀይ መብራት በራ እንደምን አመሻችሁ አለች ዳና ለስለስ ባለ እንግሊዘኛ ለአራት ሰዓቱ የደብሊው ቲኢ ዜና አንኳን በደህና ቆያችሁን ከሆላንድ የደረሰንን ሰበር ዜና ይዘንላችሁ ቁ ዛሬ ክሰዓት በአመስተርዳም በሚገኝ ትምህርት ቤት ውስጥ ፍንዳታ ነበር የተቀረው ዘገባ በጥሩ ሁኔታ ተከናወነ ያልወጣለት ፍቅር ኒ ስከ ሮ መጣ መርዶ አለኝ ትኣ ዳና ቤ በማግስቱ ጠፃት ሮብ ከሳይን ወደ እዳ ሰአፍታ ያህል አ ና ማታ ጃሊያ የመኪና አደጋ ደርሶባታል ፊቷ መነታ ዓኳ ጠፍቷል ዝናለሁ ብጣም የከፋ ነው ሆንም በዛሬ ጊዜ የፕሳስቲክ ቀዶ ታ ነቀነቀ ብዚሀ ጊዜ እንኳ የለም ጄ ተመ ጊ ቫ አለች ዳና ሀሳብ ገብቷት ምን ያሀል የከፋ ነው። ተጠንቅቀህ ተራመድ አናም ተጠንቅቋል በርካታ ድብቅ የፍቅር ግንኙነቶች ቢኖሩትም ሁልጊዜም ግን በከፍተኛ ጥንቃቄ ዑ ውስጥ ሆኖና ነው ሁሉንም የሚያስተናግደው በሚስጥር መያዝ እንዳለባቸውም ያውቃል ኦሊቨር ሁልጊዜ ስለ ሜሪየም የጤንነት ሁኔታ ለማወቅ ሆስፒታል እየደወሰ ያጣራል አስካሁን ድረስ እራሷን አላወቀችም ሀገረ ገዥ ያለችበትን ሁኔታ በየጊዜው አሳውቁኝ ሀገረ ገዥ በመሆኑ አንዱ የኦሊቨር ግዴታ ሀገራዊ የእራት ግብዣዎችን ደግሶ እንግዶችን ብሉ ጠጡ ማለት ነው የክብር እንግዶቹም ደጋፊዎቹ ታዋቂ ስፖርተኞች የመዝናኛው ኢንዱስትሪ ሰዎች የፖለቲካ ተፅፅኖ ያላቸው ግለሰቦች ለጉብኝት የሚመጡ ታላላቅ ሰዎች ናቸው ጄን የተዋጣላት እንግዳ ተቀባይ ናት ሰዎች በሚሰጧት ሙገሳ ኦሊቨር ክልቡ ይደሰታል አንድ ቀን ጄን ኦሊቨር ወዳለበት ፄሄዳ አባዬን አናግሬው ነበር በሚቀጥለው ሣምንት መጨረሻ በቤቱ ግብዣ ማድረግ ይፈልጋል እኛንም ጋብዞናል ሊያስተዋውቅህም የሚፈልጋቸው ሰዎች አሉ የዛን ቀን ቅዳሜ ጆርጅታውን ውስጥ በሚገኘው በሴናተር ዴቪስ የቅንጦት መኖሪ ቤት ኦሊቨር በዋሽንግተን ከተማ አሉ ከተባሉ የፖለቲካው ዓለም ዘዋሪዎች ጋር እጅ ለእጅ ሲጨባበጥ እራሱን አገኘው ድግሱ በጣም ቆንጆ ነበር ኦሊቨር ከጠበቀው በላይ ራሱን ሲያዝናና አመሽ ጥሩ ጊዜ እያሳለፍክ ነው ኦሲቨር። ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ዴቪስ ታገርን ተመልክቶ ፈገግ አለ ጭግር ሴናተር ጉዳይ አይመስለኝም ኦሲሊሲዝቨር በርግጥ እንኳ ብለህ ዕም ብል ሳይሻል አይቀርም እንደውም ሁሉም ነቲ አለቨር ግፉ ተጋብቶ ሁለቱን ሰዎች አጤናቸው ልገባኝም ን የሚሆን ጥሩ ዜና አለኝ የኔ ልጀ መቀመጥ እንችላለን። ሀገር አቀፍ ምርጫው ሊጀመር ቁሁን ያሰነው ጥሩ ጊዜ ላይ ነው አለ ፒተር ታገር በጉጉት ስሜት ተሞልቶ ጥምረጡኝ ቅስቀሳውን ከመጀመራችን በፊት በዓለም ላይ ያለ ሰው እንዲያውቅሀ ማድረግ አለብን ነ ሴናተር ዴቪስ ፒተር ባለው ላይ ጨመር አድርጎ። በጣም እንዝናናበታለን ኦሊቨር ኦሊቨር ወደ ሴናተር ዴቪስ ፊቱን አዞረ ይፄ ነገር ብዙ ወጭ ሸሆስወጣንም ሴናተር። እነዚህን ድምፆች ኦሊቨር እንዲያገኝ ለማድረግም ማዣውንም መስዋአትነት ለመክፈል ተዘጋጅቷል ያልወጣለት ፍቅር ዋማ ሲድኒ ካኒ ያች ሰመሰብሰብ ካሰናዳቸው ፕሮግራ ን ታገር እነዚሀን ወው በመዞር የምረጡኝ ቅስቀሳ ማድረግ እን ዜሬ ህ በያንዳንዱ ግዛት በተደጋ ነ ፕሮግራም ተመልክቶ ይፄ ሊሆን ኦሊቨር ፒተር ያወጣውን ቪ ፒተር አለ ጳኦ መንገድ ከሆነ ይቻላል ሲል ታገር አረጋገጠለት ን የክርራል ሴናተሩ ቻሌንጀር ጄቱን ያውስሀል እያንዳንዷን ፈር የሚመሩህ ሰዎች ይኖራሱ እኔም ከጎንህ አልጠፋም እገ ተ አስተዋወቀው ዴቪስ ሲም ሎምባርዶን ከኦሊቨር ጋር ዝፉ ረሾም ስሜቱም አካሉም ጥቁር የሆነ ትንሽ ብቻ ፌ ጠብደል ሰው ነው እንዴት ይሄን የሚያሀል ጠብደል ሰው ሰፎቶግራፍ ይመጥናል ታስባለህ ሲል ኦሊቨር ብቻቸውን በሆኑ ጊዜ ሴናተር ዴቪስን ጠየቀ ውክ ሊም ችግር ፈቻችን ነው አንዳንድ ጊዜ ሰዎችን እሺ እንዲሉ ለማድረ ትንሽ ማሳመኛ መጠቀም አስፈላጊ ነው። የፈለገውን ቢል አልቀርም እፋለመዋለሁ ስትል ቃቆርጣለቹ ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ከአስር ደቂቃዎች በኋላ ዳና ወደ ማት ቤክር ቢሮ አቀናች ጥን እንደምትል አውቃለሁ በማለት ወደ ክፍሉ ከመግባቷ ንግግሯን ጀመረች ግን አይጠቅምህም። ስትል ጠየቀች ዳና። ለአፍኑ ያህል አዳመጦጠ አዎን እሺ አንድ ጊዜ ቆየኝ ወደ ዳና ፊቱን አዞረ ሣኑ ቤከር ነው ልታናግሪው ትችያለሽ። ዳና ጠየቀች። ጋዜጦቹ በሀትመት ውስጥ በሰዓት ዛያ አንድ ማይል ይጓዛሉ አንዳንዶቹ ጋሪዎች በአንድ ጊዜ እስከ አስራ ስድስት ጥቅል ጋዜጣዎችን መሸከም ይ ፖሠ ሶስቱ በአንድ ጥግ ሶስቱ በአንድ ጥግ ሆነው የቆሙ ስድስት ማተሚያዎች ይታያሉ ሌዝሊ እና ማት ቤከር ቆመው ጋዜጦች በማሽኖቹ በፍጥነት ሲሰበሰቡ ሲቆረጡ ሲታሸጉ እና ሲታሰሩ ከዛም በሚጠብቃቸው መኪና ሳይ ተጭነው ሲሳኩ ተመሰከቱ አሳንሳሩን ይዘክ ድርጅቱ ሕንጻ አ ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ዝድሮ ጊዜ ሰላሳ ሰዎች የሚሰሩትን ስራ ዛሬ አንድ ሰው ብቻውን ይሰራዋል አሰ ቤከር ጥቴክኖሎጂ ዘመን ሴዝሊ ሰአፍታ ያህል ተመልክታው ሣቅነሳ ዘመን አለች ኸስራው ኢኮኖሚያዊ ነክ ጉዳይ ላይ ፍላጎቱ ይኑርሽ አይኑርሽ አላውቅም። ዚህ እኦንፖ ቃቦ ፍር ሲድኒ ቬልደን አዲት ካሜራ ማን አንዲ ቂሳሬዝ የስራ መሳሪያዎቹን በፍጥነት ለሰሰ ጀመረ አንድ ወጣት ልጅ ከመንገዱ ጠርዝ ቆሞ ዳናን እያያት ነበር ሸ በታቶ ልብስ የለበሰ እና የተቀደደ ጫማ ያደረገ የመንገድ ዳር ዱርዬ ሦ ጨነቃቸው ቡናማ ዓይናቹ በቆሻሻ ካደፈው ፊቱ ላይ ያበራሉ ቀኝ ሯ የጓውም ዳና ልጁ የሚያየው እሷን መሆኑን ጻካስተዋለች በኋላ ፈገግ ብላ ቃ አንደምን ነህ አለችው መልስ አልሰጣትም ዳና ትከሻዋን አራግፋ ወደ ቤን ፊቷን ዞረች ኣንሂድ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ወደ ሆቴሳቸው ተጮፎለሱ ሃያቴል ክፍሉ በጋዜጣ በሬዲዮ እና በቴሌቪዥን ጋዜጠኞች የተሞላ ኒያን ጋጩዜጠኞቹም የጨነቀው ቤተሰብ መስርተው ከበው ያወራሉ ተቀናቃኝ ም ባለብት አደገኛ ሁኔታ የተነሳ ግን ሁልጊዜም ለመረዳዳት ዝግጁ ሯሯው ለሰበር ታሪኮች ሽፋን የሚሰጡት በጋራ ነው በሞንቴኔግሮ አመፅ ተነስቶ ነበር በሹኮቫር የቦምብ ድብደባ ተደርጎ ነበር ፔትሮሻ ሴሎ ውስጥ የሚገኝ ሆስፒታል በቦምብ ተመታ ሃን ፖል ሀብበርት የለም ሌላ ቦታ ተመድቦ ፄዲል ዳና በጣም ሬቃ ዳና አገድ ቀን ጠዋት ከሆቴሏ ስትወጣ ከዚህ በፊት መንገድ ላይ ያገቸውን ትንሽ ልጅ በመጂለኪያው ውስጥ ቁሞ አየችው ። አስገቢው ፄዘር ታገር በረጅሙ ተነፈሰ ስራዬን ብጀምር ሳይሻል አይቀርም ጠረጴዛዬ የወረቀት ተራራ መስሏል የቢሮው በር ተከፍቶ ቶድ ዴቪስ ወደ ክፈሉ ገባ ሚተር ሌናተር ሁለቱ ሰዎች እጅ ለእጅ ተጨባበጡ ታገር ብኋላ እንገናኛለን ሚስተር ፕሬዝዳንት አለ ሴናተር ዴቪስ ኦሊቨር ወደተቀመጠበት ወንበር ተራምዶ እራሱን በአዎንታ ነቀነቀ። ሲል ኦሊቨር ጠይቆት ነበር ሀብሶት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ሀ አጭር ዝምታ ሰፈነ ሚስቴ ደህና ናት አመሰግናለሁ ሚስተር ። ሌዝሊ። እንዳለመታደል ሀኖ ግን እንዲሰቁሽ ትዕዛዝ ሰጥቻለሁ አላት የዳና ልብ በሀሴት ዘለለ በመጀመሪያው አውሮፕላን ከዚህ ወጥተሽ ትሂጃለሽ ኮሰኔል ዲቭጃክ ዓይኖቿን አይቶ እንዲህ አለ ሁለተኛ ወደዚህ ሀገር እግርሽ እንዳይረግጥ ዕጦት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ዳና ኢቫንስ ከእስር እንድትለቀቅ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቢሮ ጫና ማሳደር እና የፕሬዝዳንቱ በጉዳዩ ላይ ጣልቃ መግባት ጉልህ ዘዩተኛ ተጫወቷል ፒተር ታገር ስለ ዳና መታሰር ዜና በሰማ ገዜ ጥዕዝቦቱን ለማየት ሄዶ ነበር ውጭ ጉዳይ ቢሮ አሁን ስልክ ተቀብዬ ነበር ዳና ኢቫንስ በስለላ ተጠር ተከሳ ታስራሰች እንደሚገድሏት እየዛቱ ነው ብየሱስ። ልናድናት በመቻላችን ደስተኛ ነኝ ይህ ድርጊቱ ግን በሕይወሐ ዋጋ እንደሚያስከፍለው ገና አልተገለፀለተም ነበር ዳና የተሳፈረችበት አውሮፕላን በዱሳስ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ፅያርዩ ማት ቤከር እና ከሁለት ደርዘን በላይ የሚሆኑ ከተለያዩ ቴለቪዥን የሬዲዮ ጣቢያዎች እና ጋዜጦች የተውጣጡ ዘጋቢዎች ሰላምታ ሊያተርቡላት እየጠበቋት ነበር ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ቪል ዳና የመጣውን መዐት ህዝብ በአግራሞት ውስጥ ሆኗ ባለ ሻ ግመን ስሜት ተመለከተች። አለች ዳና ቁውነትም ሲዖል መሆን አለበት አዝናለሁ ሌዝሊ ማትን ተመሰከተች አሁን ለእሷ የምንሰጣት ሥራ ምንድን ነው ማት። ብ ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን አይ ምንም የለም። ወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ስሚዝ በሆቴሉ ውስጥ በሚገኙ ሰራተኞች ዘንድ ዳጎ ሜሚሂቪ አሰጣጡ ይታወቃል ው ዣክ ክፍል ቁጥር የተያዘው ዊሊያም ኩዊንት በተባለ የምክር ቤት አባል ሞር በቅርቡም ከፍተኛ የዕፅ ዝውውር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ አባል ሰመሆን እየተወዳደረ ይገኛል ከእሱ በላይ የሚገኘው ከፍል በወር አንድ ጊዜ በሚጎበኝ የሶፍትዌር አሻሻጭ ተይዚል ዋሽንግተንን በክፍል ውስጥ የተመዘገበው እንግዳ ፓት መርፊ የተባለ ዓ እዚህ ድረስ ምንም ችግር አይታይም ሲል አሰበ ጀርሚ ሮቢንስን ሁሉም እንግዶች አዲሱ አይደሉም ከዚህ በፊት ሁሉንም ያውቃቸዋል ሚስጥር የሆነበት ከሁሱም ጫፍ የሚገኘው የፕሬዝዳንቶች እና የነገስታቶች ማረፊያ ክፍል ነው ይህ ክፍል በሆቴሉ ውስጥ ከሚገኙት ክፍሉች ልዩው እና እጀግ በጣም የዘመነ በመሆኑ ሁልጊዜ የሚያዘው በጣም ታዋቂ በሆኑ ግለሰቦች አስቀድመው ቦታው እንዲያዝላቸው በመጠየቅ ካስፈቀዱ በኋላ ነውወ ይኸ ክፍል አንዱን ሙሉ ፎቅ ይዞ የተቀመጠ በውድ ሥዕሎች እና ጥንታዊ ቅርሶች ያሸበረቀ የሰውን መንፈስ መቆጣጠር በሚችል መልኩ የተዋበ ክፍል ነው ምድር ቤት ወደሚገኘው የመኪና ማቆሚያ የሚያደርስ የግል አሳንሳር ያለው በመሆኑ ማንነቱ እንዳይታወቅ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ማንም ሣያየው በዚህ አሳንሳር አማካኝነት ወደ ክፍሉ ገብቶ ማንም ሳያስተውለው ወጥቶ መሄድ ይችላል ለጀርሚ ሇቢንሰን እንቆቅልህ የሆነበት ይህን ክፍል ለመያዝ በሆቴሉ መዝገብ ላይ የተመዘገበው ሰው ስም ነው ኢዩጂን ጋንት ይላል ዕውነት ግን የዚህ አይነት ስም ያለው ሰው አሰ ወይስ የቶማስ ዎልፍን መዕሐፎች ማንበብ የሚያስደስተው ሰው ስሙን ከልቦለዶቹ መሀል አንዱን የሀሰት ስም ተውሶ ነው። አዎን ጌታዬ ተጨባጭ ምስክር በእስር ቤታችን ውስጥ ይገኛል በኢንዲያና መንገድ በሚገኘንፃው ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ታስሯል አንለቀውም ጌታዬ ልጁ የሰውዬውን ስም ነገ የሚሠጠን ይመስለኛል እሺ ጌታዬ ይገባኛል መስመሩ ተቋረጠ ለምን ካፕቴን ሚለር በረጅሙ ተንፍሶ ጠረጴዛው ሳላይ ወደተቆሰለው ወረቀቱ ተመለሰ በማግስቱ ጠዋት ሁለት ሰዓት ላይ መርማሪ ኒክ ሪዝ ፖል የርቢ ወደታሰረበት ክፍል ሲገባ የየርቢን ሰውነት ከአንደኛው ከፍ ካለ የብረት ፍርግርግ ላይ ተንጠልጥሎ አገኘው ሠ ት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ጾኦ ምዕራፍ አስራ ስምንት ሃዘዖ። ሪ ት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ማነው። ኦሊቨር አሲ አል ፉላኒን ተከትሎ ወደ ምድር ቤት በመውረድ በመካከለኛው ምስራቅ ፋሽን ወዳጌጠው ድሎት ያለው ምቹ የሳሎን ክፍል ውስጥ ደረሰ ሣሎኑን የሚጠብቁ አራት ፈርጣማ ጡንቻ ያላቸው ሰዎች ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ዋል ምቹ የሶፋ ወንበር ላይ ተቀምጦ የነበረ አንድ ዞ ያ የአሊቨርን ወደ ክፍሉ መግባት ሲያይ ከተቀመጠበት ፍሎ ሰው አል ፉላኒ ሚስተር ፕሬዝዳንት ግርማ ው ስሰ። ምን ማድረግ እንዳለብህ አትንገረኝ ኦሊቨር አለ ሴናተር ዴቪስ ዐ ፊት አሰግጎ እየተቀመጠ እሄ ነግርኸለሁ እሱ ወንበር ላይ ማን እንዳስቀመጠህ እንዳትረሳ ኦሊቨር በለሆሳስ ድምዕ ቶድ እኔን ሳታከብረኝ ትችላለህ ነገር ግን ይኽን ቢሮ ማክበር አለብህ ማንም ይሁን ማን እዚህ ወንበር ላይ ያስቀመጠኝ አሁን ግን ፕሬዝዳንቱ እኔ ነኝ አለው ሴናተር ዴቪስ ከተቀመጠበት ተነሳ። ይኹውና ለቀጣይ አስር ጸቂቃዎች ያህል ያለምንም ማቋረጥ አወራ ሌዝሊ ስቲዋርት እየተጣደፈች ወደ ማት ቤከር ቢሮ ገሰዝች መነጋገር አለብን ማት ከተቀመጠበት ወንስር ፊት ተቀመጠች ኦሊቨር ሩሴል በክሉዊ ሂዩስተን ግድያ ላይ እጁ አንዳለበት ብነግርህ ታምነኛለህ። መ ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን የዛኑ ዕለት ረፋዱ ላይ ዳና እና የካሜራ ባለሙያዎች በፍራንክ ሎነርጋን አፓርታማ ህንፃ ፊት መኪናቸውን አቆሙ ባለሙያዎቹን ከኋላዋ አስከትላ ዳና ወደ ሎነርጋን አፓርታማ ህንጻ በር በመሄድ የቤቱን ደውል ደጦለች ዳና የምትፈራው የዚህ አይነቶቹን ቃሰ መጠይቆች ማድረግ ነው ሰለባው ላይ የደረሰውን አሰቃቂ ወንጀል በቴሌቪዥን መስኮት ማሰራጨቱ መጥፎ መሆኑ ሣያንስ በሀዘን የተሰቃዩና የተቆራመዱ ቤተሰቦቹ ሕይወት ውስጥ ገብቶ ታሪካቸውን ማስተላለፍ ከመጥፎም በላይ የከፋ ስራ ነው በሩ ተከፍቶ ሪታ ሎሉነርጋን በሩ ላይ ቆመች ምን ፈልጋ። ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ናት ሞንሮ አርምስ ሆቴል እዚህ ለምን እንደመጣሽ አላውቅም ሚስ ኢቫን ሲል ሮቢንስን ከተባበርኩት ስለ ሆቴሱ ምንም መጥፎ የሕዝብ ቁዋ ትና መኖር ሎነርጋን ቃል ገብቶልኛል። ጥሠጠኸውን አድራሻ ሰኔም እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ ጀርሚ ለአፍታ ያህል ተመልክቷት በድጋሚ በረጅሙ ተነፈሰ ዊህና ክክሀህቱ ጋር ነው የሚኖረው ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ዳና አድራሻውን በነኔጂ አስገባች ሮቢንሰን ሆቴሉን ለቃ መሄዷን ካየ በኋሳ ስልኩን አንስቶ ወደ ዋይት ሀውስ ደወለ ይህ ጉዳይ ሁሉንም ሰው ለምን የቪህን ያሀል እንዳቋመጠው ገረመው የፖሊስ መምሪያው የኮምፒውተር ባለሙያ የሆነው ክሪስ ኮልቢ ዩሎሉፒ ዲስክ በእሄ ይዞ መርማሪ ሪዝ ቢሮ ገባ። ማብራራት ይኖርብካል ርፒኑከአጽጆከ ጥርር ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ኦሊቨር እየከበደው ፒተር ብቻዬን መሆን እፈልጋለሁ አሰ ፒተር ታገር ሴናተር ዴቪስን ለማየት ወደ ቤተ መንግስቱ ሄደ ሞንድን ነው የዚህን ያህል ያስቸኮለህ ፒተር። ሖ ወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን አንድ ጥሩ ዜና ይፔዢለታለሁ አለ ሴናተር ቶኡ ዴቪስ ሴናተር ዴቪስ ኦሊቨርን በቢሮው ር ተጋፍጦታል እንዳንድ የ ረብሹ ናዎችን እየሰማሁ ነው ኮለቨር በርግጥ እብደት ነው ማንኛውም ሰው ለጹት አንተን በዚህ ጉዳይ ሲጠረጥር እንደሚችል አሳውቅም እኔም አላውቅም ምንም መጥፎ ነገር አላደረኩም ቶድ እንደማታደርግ እርግጠኛ ነኝ ይኸን በመለለ ጸያፍ ወንጀል የጦጠርጠርህ ዜና እንኳ ገሀድ ከወጣ ደህና ቢሮው ሳይ ምን ያህል ጉዳት ለያመጣ እንደሚችል ማየት አያቅትህም ያቅትኻል እንዴ። ሲልቫ ፒኮኔ ወደ ክፍሉ ገባች ቺ ሴት ሲልቫ ፒኮኔ ትባሳለች የጣሲያኑ አምባሳደር ሚስት ናት ጥቅምት አስራ አምስት ቀን ከቀትሩ አስር ሠዓት አንስቶ አስከ ለሲቱ ስምንት ሰዓት ድረስ እኔና እሷ አብረን ሜሪሳንድ በሚገኘው የመዝናኛ ቤቷ ውስጥ ነበርን ስለ ክሎዊ ሂዩስተንም ሆነ ስለሴሎቹ ሰዎች ሞት ምንም የማውቀው ነገር የለኝም ት ፍቅር ምዕ ምዕራፍ ኻያ አንድ ወደ ቶም ሀውኪንስ ቢሮ ገባች ቶም አንድ የ ፍራንክ ሎነርጋን ከመገደሉ በፊት በሞንሮ አቸሸ ሁል ውስጥ የም ሆን ይሰራ የነበረ ካርል ጎርማን የተባለ ሰው ቤት ሂደ ነበር ፊ ባ አደጋ እንደሆነ በሚታሰብ ሁኔታ ነው የተገደለው የሚኖረው ጣ ር በር ሰዛሬ ማታው አራት ሰዓት የሚቀርብ ዜና ባሰሙያዎችን አ ታሪኩን ማጠናቀር እፈልጋሰሁ ግጀልባ አደጋ እንደደረሰበት አታስቢም። ብይርሎረጮዖሙጧገሞሙ ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ቴሌቪዥኑ ላይ ፊጦ ቀረ ይኹ ፒተር ታገር ባለማመን ስሜት ተቀመጠበት ተነስቶ ሊሆን አይችልም። በዋይታ ሀውስ የሚደረግ ንግግር ሽፋን አሰጣለሁ ፉንጆ ቀን ነበር ሰማዩ ጥልቅ እና ንፁህ ውሀ ሰማያዊ ቀለም የተሳበሰ ሲሆን ከፖቶማክ ወንዝ የሚነሳ ነፋሻማ ቀዝቃዛ አየር በመንፈስ ላይ ነው ከሌሎች ወደ ሶስት ደርዘን ከሚጠጉ የጋዜጦች እና የቴሌቪዥን ጋዜጠኛች ጋር በመሆን በዕጌሬዳ አበቦች በተዋበው የአትክል አፀድ ውስጥ ያልወጣለት ፍቅር ሲድኒ ሼልደን ቆመዋል የዳና ካሜራ በመድረኩ ላይ ጀንን ከጎኑ አድርጎ በቆመው ፕሬዝዳንት ላይ አነጣጥሯል ፕሬዝዳንት ሩሴል እንዲህ በማለት ላይ ነበር አንድ የማቀርበው አስፈላጊ መግለጫ አለኝ ባሁኑ ሰዓት የዩናይትድ አረብ ኢምሬት የሊቢያ የኢራን እና የሶሪያ መሪዎች ከእስራዔል ጋር ዘላቂ ሠሳም በሚያመጡበት መንገድ ላይ በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠው እየመከሩ ነው ዛሬ ጠዋት በደረሰኝ መረጃ መሰረት የሰላም ውል ሀሳቡ በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ እንደሆነና ውሉም በሚቀጥሉት አንድ ሁለት ቀናቶች ውስጥ ይፈረማል ተብሎ ይጠበቃል ይኽ ወሳኝ ጥረት ከግብ እንዲደርስ የዩናይትድ ስቴት ምክር ቤት ከፍተኛውን ሚና በመጫዎት የላቀ ድጋፍ አድርጎልናል ኦሊቨር ከጎኑ ወደቆመው ሰው ፊቱን አዞረ ሌናተር ቶድ ዴቪስ ሴናተር ቶድ ዴቪስ መለያው የሆነውን ነጭ ሱፍ እና ነጭ ባርኔጣውን አድርጎ ወደ ማይክሮፎኑ በመቅረብ በታዳሚው ላይ ተቃሽበት።