Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አንዱ የተሳካለት ሌላው ደግሞ ኹሉ ነገር የሚከሸፍበት የሚሆነው ለምንድን ነው። ሲል ነው የሚታየው ይህንን በምናቡ አይቶ አንቅልፍ በዚያው ይወስደዋል ከሦስት ሰምንታት በኋላ ወደ ሐኪሙ ዘንድ ተመልሶ ሄዶ ቢመረመር ሐኪሙ ያየውነ ማመን አቅቶት ተዓምር ነው። ነገር ግን ልናውቅ የምንችለው ጥቅም የሚሰጥ መሆኑን ለሆነ ኃይል የሰጠነው ስሜት ነው። ሆኖም ግን ዛሬም ኦፕራሲዮን አደርጋለሁ በሽተኞችን እጎበኛለሁ እንዲሁም ለሕክምና መጽሔቶች መጣጥፍ አጽፋለሁ በማለት ብርታቱን ገለጸልኝ የዚህ ሐኪም አስተሳሰብ ብርቱ ነኝ ጠቃሚ ነዥ ብሎ ባመነው ልክ ጠቃሚ መሆኑን ነው ስለሆነም እንደ ሐሳቡ አካሉም ብርቱ ሆኖለታል ገግግሩን አከል አድርጎም ተናገርከው ትክክል ነው አንድ ሰው ጥንካሬው በአስተሳሰቡ ነው የሚወሰነው በማለት ሐሳቤን አጠናከረልኝ ይህ ሐኪም ሟች አለመሆኑን ተገንዝቦታል በመጨረሻ አስተያቱም ይህን ይመስላል ነገ የማልፍ ቢሆን ሰዎችን አክም የነበረው በሌላ አንዛር ይሆን ነበር በቀዶ ሕክምና ቢላዋ ሳይሆን በአዕምሯዊና በመንፈሳዊ ቀዶ ሕክም ነዚ ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ሥሥልታ ሔሻች ድብቅ ስከምርገ መገስፕ ጾር ጾሲፍ መርፌ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር ደስታ ሰላም ቸርነት ጥበብ በጎነት የማያረጁ ስጦታዎች ናቸው ኮትኩታቸው በአካልም በአዕምሮም በመንፈስም ወጣትነትህ ይታደጳሳል በጊዜ ዛደት ይመጣሉ ተብሉ የሚታሰቡ ነገሮችን ከወዲሁ መፍራት ያለ ዕድሜ ለማርት መንስዔ መሆኑን በርካታ ሳይንሳዊ ምርምሮች አረጋግጠዋል ዕድሜ የጊዜ መክነፍ አይደለም ለሰው ልጅ አዕምሮ የጥበብ ንጋት ነውጡ በጣም ውጤታማ ልትሆንበት የምትችልበት የዕድሜ ክልል ከ እስከ ድረስ ያለው ነውሊሆን ይችላል በዕድሜ መግፋትን በጸጋ ተቀበለው በዕድሜ መግፋት ማለት ማለቂያ የሌለው የሕይወት ጎዳና ወደ ፊት መግፋትን ነው የሚያመሰክተው እግዚአብሔር ሕይወት ነው እርሱም አሁን ሕይወትህ ነው።
ሲሱ በተደጋጋሚ ጠይቀውኛል ለዚህ ጥያቄ ምላሽ ከመፅሐፉ ታገኛለህ ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ሥጌጌጭሦጌክ ጾር ጾሲዬ መርሬ ዶ ጾሴኔ መርረ ተፒ ያብቅ ስአምርን መገሰፕ ደብቅ ስስምርን መገስፕ ይል እኔም ሆንኩ አንተ ከመወለዳችን በፊት በምድር ችን ተዓምራዊ መርሆዎች መመ ም ለጸሉትሀ ምላሽ የሚያስገኘው ለጸሎት ምላሸ የሚ ያወ የውስጠ ሐዘለኝ አገቡ የሃትት ለዓለማዊ እውነታዎችና የሕይወት የምታምነው አይደለ ው ሪህ የግለሰቡ ውስጠ ሕሊና በአዕምሮው ውስጥ ላለው ምስል ከሚሰጠው ምላሸ ነው ኙሉም ሀይማናቶች ቀድመው የነሩ ና ከ ይህ ሕግ በኹሉም ሀይማኖቶች ዘንድ ተቀባይነት ያለው ነው ቡድሂስቱ ክርስቲያኑ ሙስሲሙ አና አይሁዱ ለጸሎታቸው ምላሽ የሚያገኙ ከሀይማናታቸው ከሚፈፅሙት ሥርዓት ከሚያቀርቡት መስዋዕት የተነሳ ሳይሆን ለሚጸልዩት ነገር ካላቸው ፅኑና አዕምሯዊ አምነት ወይም አዕምሯዊ ቅበላ የተነ ነው የሕይወት ሕግ የእምነት ሕግ ነው እምነት ደግሞ በአዕምሮ ውስጥ ያለ ሐሳብ ነው አንድ ሰው ሲያስብ ሲሰማው አና ሲያምን የአዕምሮውን የአካሉንና የአጠቃላይ ኹኔታው ኑባሬ በዚህ ይቃኛል ምን አደረግህ እንደሆነና ለምን አያደረግከው መሆኑን መገንዘቡ በሕይወት ውስጥ ያሉ መልካም ነገሮች በሙሉ በውስጠ ሕሊናህ ውስጥ እንዲቀረፁ ለማድረግ ያስችልፃል። እነዚህ ምሳሌዎች ዓለም የተቀበላቸው እውነታዎች ናቸው ልክ እንደቢያው በውስጠ ሕሊናህ ውስጥ ያተምከው ተሞክሮህም ሆኖ መገለጡ ዓለም አቀፋዊ ተቀባይነት ያለው እውነታ ነው ጸሎትህ ምላሽ የሚያገኘው በውስጠ ሕሊናህ መርሕ ነው መርህ ስል ደግሞ አንድ ነገር የሚሰራበት መንገድ ማለቴ ነው ለምሳሌ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚተላለፈው ከከፍተኛ ወደ ዝቅተኛ ክምችት ነው ይህንን መርህ መለወጥ አይቻልም ነገር ግን ከተፈጥሮ ጋር በማጣመር በማቀናጀት ለሰው ልጅ ድንቅ ተዓምራትን የሚያደርጉ ፈጠራዎችን ማግኘት ይቻላል ውስጠ ሕሊና የሚሰራው በሕገ እምነት ነው እምነት ምን እንደሆነ ለምን እንደሚሰራና እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ አለብህ። ሕገአዕምሮው ቢገነዘብ ኖሮ አሉታዊውን አስተያየት ቦታም ባልሰጠው ነበር የአዕምሮ ሥራ የሚከወነው በሁለት ሐሳቦች ቦ ነው ይህም ማለት አዕምሮ አንድ የመነሻ ሐሳብ ሲያስብና ሲወስን ውስጠ ሕሊናህ ውሳኔውን ይቀበላል ምሳሌ የተሰሩ ነገሮች በሙሉ አላፊዎች ናቸው የግብፅ ፒራሚዶች የተሰሩ ነገሮች ናቸው ስለዚህ የግብፅ ፒራሚዶች አላፊዎች ናቸው ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ን ፈልጋዛ ደብቅ ስአምርገ መገሰፕ ጾ ጾሲፄ መዚ በህ ዓም አንድ የኩሌጅ ፐሮፌሰር በአዕምሮ ሳይንስ ዙሪያ ከሰጠ ትምህርቶች አንዱን ተከታትሎ ነበር በትምህርቱ ማብቂያ ላይ ወደ እኒ ሕይወቴ በሙሱ በችግር የተተበተበ ነው ጤናዬ ተቃውሷል ገንዘቤን አጥቻለሁ ጓደኞቼ ርቀውኛል የነካሁት በሙሉ ይፈርስብኛል ሲል ጭንቀቱን አካፈለኝ ፕሮፌሰር በመጀመሪያ ማድረግ ያለበት አዎንታዊ መነሻ ሐሳብ በአዕምሮው ውስ እንዲመሰርት ነው የነገርኩት ይህ የመነሻ ሐሳብ ነው ውስጠ ሕለናጡን የሚመራው በመንፈስ ደስታ የሚያለመልመው ወደ ብልፅግናም የሚመራጡ ከዚህ ውስጠ ሕሊናው ከአዕምሮው በሚደርሰው ትዕዛዝ አማካይነት ሰላምና መረጋጋትን ያጎናፅፈዋል። መሻትህን እውን ለማድረግና ስተል ለራስህ ንገረው አፅናው ኃይል መሻቴን እውን ላደርግ የምችልበትን ዕቅድና ውስጣዊው ጥበብ ምላሽ ሊያስገኝልኝ አንደሚችል አምናለሁ አውን ይሆናል በአንዛሩ ግን ምንም መፍትሔ የለም ዋጋ ቢስ ነኝ የምትል ከሆነ ውስጠ ውጤት ሕሊናህ ምንም የሚፈይደልህ ነገር አይናርም ውስጠ ሕሊናህ እንዲያስገኝልህ ከፈለግክ ትክክለኛውን ጥያቄ አቅርብለት ውስጠ ሕሊናህ ዘወትር አንተን በማገልገል ላይ ነው የልብ ምትህን የሚያስቀጥለው ከሕመም የሚፈውስህ አርሱ ነው ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ በገዛ አጅህ ጥበብና ህ ችግሮችን ከፍርፃትህ ለመላቀቅ በየዕለቱ ለበርካታ ጊዜያት አንዲህ ይህን መሻት በውስጤ የፈጠረው ተዓምራዊ መንገድ ያመቻችልኛል በውስጤ የሚሰማኝ አ ጮጭዔሜጫጫመሥ መሙ ብ ዞ ፆሊኒ የብቅ ስአም መገለ ሁቋቅ ስአምየነ መገሰጥ ህም ጠሳኝ ማጠቃለያ ነጥቦች የፍ ኣደን ር መልካም ስታስብ መልካም ደይሇንለሃል ክፋት ስታስብ ክፈ ኣለምነ እጥነት የማከተለጡ አንተ የምታስበጦን ነጦ የም። ሴፍ ሲስተር እና ሌሎች ተመራማሪዎች የበሸታ አምጪ ባክቴሪያዎች የሚራቡት ባልተቀቀሉ መገልገያ ቁሳቁሶች ላይ መሆኑን ከማሳወቃቸው በፊት ነው በዶር ጀምስ የሚታከሙ ሕሙማን ከቀዶ ሕክምናው በቶሎ የሚያገግሙትና የሞት ቁጥሩም አነስተኛ የሆነው ሐኪም በበሽተኞቹ ውስጠ ሕሊና ላይ ከሚያትመው መልካም አስተያየት የተነሳ ነው የሕሙማኑም ምላሽ ከአርሱ አስተያየት ጋር የተስማማ ነው ከ ዓመታት በፊት የነበረ ሐኪም የውስጠ ሕሊናን ተዓምራዊ ኃይል መገንዘብ ችሎ ነበር ስለ ውስጠ ሕሊና ረቂቅ ኃይል ማሰብ በራሱ አያስደንቅም ውስጠ ሕሊና የሕይወትህ መጽሐፍ ነው ማንኛውም ዐይነት ሐሳቦች ዕምነቶች አስተያየቶች አሊያም ቀኖናዎች በውስጠ ሕሊናህ ላይ ስታትም ክስተቶች ተሞክሮዎችና ሁኔታዎችን ሆነው በአንተ ላይ እንደሚሆኑ ማወቅ አለብህ አመዛዝኖ የሚያስበው አዕምሮህ ነው። ሐሳብህም የሚቀበለው ይህ አመዛዛኙ አፅምሮህ ሙሉ በሙሉ ሐሳቡን ሊቀበለው ሥጋ ለብሶ በተሞክሮ መልክ ወደሚገለጥበት የአዕምሮ ክፍል ይሳካል ቀደም ሲል እንደተገለፀው ውስጠ ሕሊናህ ሙግት ውስጥ አይገባም ተግባራዊ የሚያደርገው የተፃፈበትን ነው የአዕምሮህን ውሳኔ ነው የመጨረሻ ብይን አድርጎ ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ መመሙ ቼጀዘእከመመጠመዉዶበበጸመጨጆጅመምም ሩሙ ደብቅ ስከምርገ መገሰፕ የሚወስደው በዚህ መልኩ ከንተ ዘወትር በሕይወትን መፅሐፍ ላይ አየካ ዴሙ ጵፈጾክ ክኒ ያለኸቡ አሜሪነዊው ጻሐፊ ፋልፍ ዋልዶ ኤመርሰን ሰው ሲያስብ የሚወኩ ነው» ማለቱም ከዚሀ ተነስቶ ነው በውስጠ ሕሊና ላይ የታተመው እውን ይሆናል የሳይኮሎጂ አባት የሚባለው ዊሲያም ጄምስ ዓለምን ማንቀሳቀስ የሚችለው ኃይለ በውስጠ ሕሊናህ ውስጥ ነው ያለው ብሏል ውስጠ ሕሊናህ ገደብ በሌለቤ አስተውሎና ጥበብ የተሞላ ነው ሕጉሕይወት በተባለ ምስጢራዊ ምንጭ የረለሰ ነው ምንም ነገር ቢታተምበት ነገሩን እውን ለማድረግ ምንም አይገድበውም ስለዚህ በውስጠ ሕሊና ላይ የምታትማቸው ሐሳቦች ቀና ሊሆነ ይገባል በዓለም ላይ ያለው መከራና ሥቃይ ኹሉ የተፈጠረው ሰዎች የአዕምርአቸውንና የውስጠ ሕሊናቸውን መስተጋብር ካለመገንዘባቸው ነው ሁለቱ በስምምነትና ባማረ ሕብር ሲሰሩ ጤና ደስታ እና ሠላም የአንተ ይሆናሉ አዕምሮና ውስጡሕለና በስምምነት ሲሰሩ ሕመም ወይም መረበሽ አይናርም ር መቃብር የተከፈተው ለዘመናት በውስጡ ታላቅ ምስጢር እንዳለ ሲታመን መ መሙ በለሊላ አነጋገር በውስጠ ሕሊናህ የታተመው ማንኛውም ነገር በገሐድ አውን ይሆናል ተ ነው ይኸው እውነታ ነው በሙሴ በኢሳያስ በዛራቱስትራ እንዲሁም በሌሎች ጠቢባን የተገለፀው በምድር በዙሪያ ገባህ በተሞክርህ ይሆናል ይ ኢየሱስ በቡድሐ በሰማይ በአዕምርህ የሆነው ህ ነው ታላቁ ሕገ ። ምነ ለአዲስ መፅሐፍ ለከዲስ ፈጠራ ወይም ሲኒማ ያለህ ሐሳብ በአዕምሮህ ውስጥ እውን ነውለዚህ ነው አሁን እንዳለህ ገሩ የምታምነው በሐሳብህ ስታምንበት እውን ይሆናል ለሌሎች ስትጸልይ በአንተ ውስጥ ያለው ብጽአ ኃይል በሌላው ውስጥ ያለውን አሉታዊ ኃይል መደምሰስ እንደሚችል አወቅ በተለያዩ ቅዱስ ሥፍራዎች የሚታዩት ፈውሶች ከእምነት የተነሳ ከውስጠ ሕሊና የሚመነጩ ናቸው ሕመም ኹሉ መነሻው አዕምሮ ነው በአዕምሮ ውስጥ ተስማሚ ሥፍራ ካላገኘ በቀር ምንም ነገር በአካል ላይ አይከሰትም ያለው ብቸኛ የፈውስ ዛደት እምነት ነው ያለው አዳኝ ኃይልም አንድ ብቻ ነው እርሱም ውስጠ ሕሊና ነው ሙጮ ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ደብቅ ሰስምርን መገሰፕ ጾ ጾሲኒ መሂ ምዕራፍ ስምስት ዘመናዊ የአዕምሮ ሕክምና ማንኛውም ሰው ስለ ደህንነቱ ማሰቡ አይቀርም ፈውስ ክየት ነ የጣ ምንድን ነው የሚያድነው። እነዚሀን ጥያቄዎች ናቸው በኹሱም ሰጡ የሚነሱ መልሱ ቀላል ነው ይህ ፈዋሽ ኃይል የእያንዳንዱ ሰው ውስጠ ሕሊና ነው ፈዋሽ ኃይል ደግሞ የሚለቀው የተለወጠ አስተሳሰብ ነው አንድም ሐከም ሳይካትሪስት ሳይኮሎጂስት ሕሙማንን ፈውሶ ስያውቅም አንድ ጥንታዊ ገክ አለ ሐኪም ቁስሉን ይሸፍናል እግዚአብሔር ይፈውሰዋል ይላል የሐዚመ የሳይኮሎጂስቱ አሊያም የሳይካትሪስቱ ሚና የፈውስ ሂደቴ ይቀሳጠና ዘዝሄ የበሸተኛውን አዕምሮ ማዘጋጀት አሉታዊ አስተሳሰቡን ማስወገድ ነው ፈፃሹ እንዚአብሔር ወይም ውስጠ ሕሊና ነው ቀደም ብሉ እንደተገለፀው ስሜታዊ ሐሳባዊ ስካላዊ የፈውስ እንቅፋቶችን ለማስወገድ በርካታ ዘዴዎች አሉ በአግባቡ መ በ አ ማው የፈውስ ኃይል ከማንኛውም አካላዊም ሆነ ሳይለይ በኹሉም ሰዎች ተር የፍ ከ ሳይ ተግባራዊ ይሆናል ዘመናዊው ሕክምናም ቢሆነ መሠረቱ በዚሁ የውስ መን ጠ ሕሏና ኃይል ላይ ነው በት ዋናው ነገር ይህ ነው የመጨረሻ መሻትህ እውገ የዚያን ኒዜ ውስጠ ሕሊና ጠመው ሥብ ሀ በአዕምሮህ ይሰጥፃል የጸሎት ሕክምና ለምታስበውና ለምትጠይቀው ምላሽ ማሰተ ይኸ ሕ። ቁፍቁፍሎ ደብቅ ስከክምርን መገሰፕ ዞር ይሴዜ መሬ ቅዱስ ስለ እምነት ሲናገር ስለ ሥርዓት ተቋም ጠይም ሌላ ጉዳይ ሳይሆን ስለ እምነት ራሱ እየተናገረ ነው ቢቻልህ ትችላለህ ለሚያምን ኩሉ ይታቻላል አለው ማርቆስ አንድ ነገር ይጎዳኛል ብሉ ማሰብ ቂልነት ነው የሚጎዳህ ይጎዳኛል ብለህ የምታስበው ነገር ሳይሆን ውጤቱን የሚፈጥረው ሐሳብህ ነው ተሞክሮዎችህ ኹሉ ድርጊቶችህ ኹሉ አንዲሁም በሕይወትህ የሚከሰቱት ማናቸውም ነገር የሐሳቦችህ ምላሾችና ነጸብራቆች ናቸው የጸሎት ሕክምና አዕምሮንና ውስጠ ሕሊናን በሳይንሳዊ መንገድ አቀናጅቶ ፈውስ መሻት ነው በሳይንሳዊ ጸሎት ምን እያደረግክ እንደሆነና ለምን አንደምታደርገው ማወቅ አለብህ ሕገፈውስን ማመን አለብህ በጸሎት ሕክምና አንድ የተወሰነ ሐሳብ መርጠህ ትይዛለህ ወይም አንዲገጥምህ የምትፈልገውን ታቅዳለህ ይህ የምናብ ስዕል አውን እንደሚሆን አርግጠኛ ሆነህ ስታምን ጸሉትህ ምላሽ ያገኛል ለአዕምሯዊ ሁኔታህ ለአስተሳሰብህ ታማኝ መሆንክን አስከቀጠልክ ድረስ መሻትህ አውን ይሆናል አንድ ችግር ገጥሞህ እርሱን በጸሎት ሕክምና ልትፈታው ልትፈውሰው ወስነዛል እንበል የዚህ ኹሉ ችግር መንስኤው በውስጠ ሕሊናህ ላይ የታተመው አሉታዊ አስተሳሰብ መሆኑን እና እነዚህን ሐሳቦች ካስወገድካቸው እንደምትፈወስም ታውቃለህ እንስል ስለዚህ በውስጠ ሕሊናህ ውስጥ ያለው ፈዋሽ ኃይል ከችግሮችህ እንዲያላቅቅህ ለሥራህ በውስጥህ ታላቅ ኃይል እንዳለ ታስታውሰዋለህ ይህን እውነታ አጥብቀህ በያዝክ ጊዜ ፍርሃትህ ከስንተ ዘንድ ይወገዳል እምነት እንዴት ያድናል። ሥራውን የሚያከናውነው የኹሉ ባለቤት የሆነው አባት ነው አገልጋይ የሆነው ውስጠ ሕሊና ሥራውን ያከናውናል ምላሹ ቅዕበታዊ ነው የሕክምናው አላማ ውስጣዊ ሰላምንና ጤናን ማረጋገጥ ነው ይህ ውስጣዊ ማረጋገጫ ከአንተ ውስጠ ሕሊና መንጭቶ ወደ እናትህ ውስጠ ሕሊና የሚሸጋገር ነው የአንተም የእርሷም ሐሳብ በአንድ የተሳሰረ ነውና የእርሷን ጤና መሆን አስመልክቶ ያለህ ሐሳብ በሁለንተናዊው አንፃራዊ አዕምሮ አማካይነት የአንቀራዊውን ሕይወት ሕግ ይመሰርታል ይህ ሕግ ደግሞ ፈውስ ሆኖ በአርሷ ሰውነት ላይ ይገለፃል በአዕምሮ ዘንድ ጊዜ ቦታ የለም እናትህ ካለችበት ሆና በእርሷ ውስጥ የሚስራው ይኸው አዕምሮ ነው ቀጥሉ የቀረበው ለርቀት ሕክምና ዐይነተኛ ምሳሌ ነው በቅርቡ በሎስ አንጀለስ በሚተላለፈው የሬዲዮ ፕሮግራማችን አድማጭ ኒውዮርክ ለምትገኘው ታማሚ እናተቲ እንዲህ ስትል ዘለየች ፈውስ በእናቴ ዘንድ አለች የሰውነቷ ሁኔታ ስለራሷ ሕይወት ያላት አስተሳሰብ ነፀብራቅ ነው በስክሪኑ ላይ ያለውን ምስል ለመለወጥ በመጀመሪያ ፐሮጀክተሩ ላይ ያለውን ምስል መለወጥ ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ጾር ጾሲፄ መሬ ኻ ፕ ቅ ስከምርን መገሰፕ ደብቅ ስከምርገ መገበ ደቦ ሸያብ አለብኝ አፅምርዬ ፕርጀክተሩ ላይ የሚዞረው ፊልም ክር ነው። በርካታ ሰዎች ሕለፍቾቸጤ ናቸው በርካ የውስጠ ሕሊናቸውን አሰራር ካለመገንዘብ የተነሳ ለጸሎታቸው ምላሸ ሳያገኙ ይቀራሉ አዕምሮ እንዷት እንደሚሰራ ስናውቅ ድፍረትና መተማመን አናገኛለን ውስጠ ሕሊና አንያን ሐሳብ በተቀበለ ቅፅበት ተግባራዊ ሊያደርገው እንደሚጀምር ማበቅ ይናርብፃል ይህ ሕግ ለሰናይም ሆነ ለአእርኩስ ሐሳቦች ተመሳሳይ ነው ተፈላጊ ውጤቶችን ላለማምጣት ሌላው መንስኤ ውስጠ ሕሊናን ለማስገደድ መሞከር ነው ውስጠ ሕሊና ምላሽ የሚሰጠው ለዕምነት አሊያም ለአፅምሮህ ለተቀበለው ሐሳብ ብቻ ነው ከዚህ በተጨማሪ ተከታዮቹን ዓረፍተ ነገሮች ከመደጋገም የተነሳ ምላሽ ላይገኝ ይችላል ነገሮች እየተበላሹ ናቸው ምላሽ አላገኝም መፍተሔ ያለው አይመስለኝም ወዘተ በአዕምሮህ ውሰጥ አንድ ግልፅና ቀጥተኛ ሐሳብ ሊናር ይገባል ካለበለዚያ በአንዴ በሐሳብ ብታጭቀው ትርፉ ግራመጋባት ነው ለምሳሌ ታክሲ ተሳፍረህ በየደቂቃው የምትሄድበትን አቅጣጫ እየለዋወጥክ ለሹፌሩ ብትነግረው መኪናውን አቁሞ በግልፅ ወዴት አንደምትፄድ አታውቅምን። ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ጾር ጾሴፍ መርፌ ኑተሙሠኃ ደብቅ ስከምርገ መገሰፕ ተመሳሳይ መልኩ ውስጠ ሕሊናህ የአንተ መካኒክ ው የሰውነት አካላኑ ነ መፈወስ እንደሚችል ያውቅበታል ጤናህን ስታውጅ ውስጠ ሕሊናህ እው ሥር ሁለም ግን ዘና ማለት አለብህ በእያንዳንዷ ጥቃቅን ነገር ኹሴ ከሥብክሰክ ይልቅ በፍፃሜው እርግጠኛ ሁን በማናቸውም ረገድ የሚገጥመህ ተገርች ፍፃሜያቸው አስደሳች መፍትሔ መሆኑ ይሰማህ የውስጠ ሕሊህ ማሀተሙ ስሜት ነው ውስጠ ሕሊናህ ስትጠቀም ከአዕምርህ ውጣ ልክ እንደ ሕፃን ልጅ በምናብህ መጥቀህ ከሕመም አሊያም ከትግር ነፃ ስትሆን ይታይህ ሰስኬታማ ጸሎት ሦስቱ መመሪያዎች ችግሩን አስተውል መፍትሔውን ማሰላሰል ችግሩ እንደተፈጣ አጥብቆ ማመን ብድን እመኛለሁ በማለት ጸሎትህን አቅም አታሳጣው። ይህ ማለት በአዕምሮና በውስጠ ሕሊና መካከል በአንዳች ሐሳብ አሊያም መሻት ላይ የሚኖራቸው ስምምነት ነው በሁለቱ መካከል ልዩነት ከሌለ ለጸሎት ምላሽ ታገኛለህ በመሻትና በምናብ መካከል ያለውን ልዩነት ለማስወገድ ሰመመን ዐይነተኛ መሣሪያ ነው በሰመመን ላይ ስንሆን አዕምራችን ደንዝዞ ደከም ይላል በውስጠ ሕሊና ላይም ሐሳብ ለመቅረፅ ተመራጩ ሰዓት አንቅልፍ ሲወስደን ሰረ ለው ቅፅበት ነው ዳዊት በመዝሙሩ አቤቱ ረድኤት መድኃኒቴም የአና ቃልና የልቤ ሐሳብ በፊቴ ያማረ ነው ማለቱ እንዲህ ነው የአፌ ቃል ሲል የአፅምሮ ሐሳብን ነው የልቤ ሐሳብ ደግሞ ስሜትን ያመላክታል ረድኤቴመድኃኒቴ» ሲል ከስቃይና ከሕመም የሚያድነው የውስጠ ሕሊናው ኃይል ነው የሚጠቅሰው ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ጸር ጾሲ አብ ከነምርገ መገስፐ መሙመሌመሌገ መቲ ማስታወሻ ነጥቦች አዕምሮን ማስጨነቅ ምላሹን ወይም መፍትሔውን ያርቀዋል አፅምሮህ ተረጋግቶ ሐሰብን ስትቀበል ነው ውስጠ ሕሊና ወደ ሲቀይረው የሚንቀሳቀሰው ስእያንዳንዱ ችግር መፍትሔ እንዳሰው እመን ጤናማ ስሜት ጤናን ይወልዳል የሐብት ስሜት ደግሞ ሐብት ያስከትላል ምናብ ዐይነ ሕሊና በጣም ኃያል ነው ለመሆን በምናብህ የምታልመውን ነው የምትሆነው ደብቅ ስከምርን መገስጥ ጮን ን ጾ ፆሰኣ መሬ ምዕራፍ ዘጠኝ የውስጠ ሕሲናህ ኃይል ሐብት ለማግኘት አንዴት ልትጠቀምበት ትችላለህ። የገንዘብ ችግር ከለብህ መሠረታዊ ፍላጎቶችህን እንኳ ለመሸፈን ካቃተህ በረክት የተሞላበት ኑሮ ሊኖርህ እንደሚችል ውስጠ ሕሊናህ ገና አላሳመንከውም ማለት ነው በሳምንት ውስጥ ለጥቂት ሰዓትት ብቻ እየሰሩ በከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ የሚያገኙት ሰዎች መኖራቸውን ታውቃለህ መቼም ገንዘብ ሐብት የማግኛው ብቸኛ መንገድ ላብን አንጠፍጥፎ መሥራት መሆኑን አትመን ሐብት ያለድካም ይገዣል የምትወደውን ነገር ለደስታህ ስትል ብታደርግ ባለፀጋ ነው የምትሆነው በዓመት ሺህ ዶላር የሚከፈለው የአንድ ካምፓኒ ሥራ አስፈፃሚ ወዳጅ አለኝ ይህ ሰው ከአርሱ የተሻለ የሥራ ልምድ ካላቸው ነባር ሠራተኞች የበሰጠ ክፍያ ሲያገኝ የቻለበት ምስጢር ውስጠ ሕሊናውን ማሳመን በመቻሱና የሥራ ፍቅር ስላለው ብቻ ነው ሰዎች ብዙውን ጊዜ ኪሳራ ሲገጥማቸው ተስፋ ይቆርጣሉ የዚህ ምክንያቱ ውስጠ ሕሊናቸውን መቆጣጠር አለመቻላቸው ነው ማንም ሰው በድህነት ኑሮውን ይገፋ ዘንድ አልተፈጠረም በአዕምሮህ ውስጥ ያሉትን አሉታዊ አስተሳሰቦች ለማጥራት ቃላት ትልቅ ኃይል አላቸው። እውነተኛ የሐብት ምንጭ ጆ ፆሲኔ መሬ አነርሱ የሐብት ምስልኩሄ ልክቶቶች ብዛ በራሱሥ ቶች ብቻ ሐብት የሆነጡ አስተ ኣ ተሳሰብ ነጡ በችግር ውስጥ ያሱ ሰዎች ዘወትር የሳካላፁ ሰዎች እንዳብጠለጠሉ ሽ ም ነሱ አርሱ ግ የአንዱን ሥም እያነሱ እርሱ አጭበርባሪ ነው ማለታቸው የለ ተለመደ ነጡ የሚፈልጉትን መልሰው ስለሜሚኮንኑ ነውጡ የማይሳካላቸው ሽ ሐብተ ከአኛ ደ እንዳይደርስ ለማድረግ ቀላሉ መንገድ ከእ ኛ የበለጠ ሐብት ያላቸውን ሰዎች መኮነን ነው ከኹሉ በላይ ቅናት የድህነት ምንጭ ነጡ ቀናተን ማሸነፍ ቀላል ነፁ ስኬት ደስ መሰኘተና ከትልቅ ደረጃም እንዲፈርሱ ጦመነ ብቻ ነው ቅናተኛ መሆን በጣም አደገኛ ነገር በሰዎ ነው ምክንያቴም አዕምሮን በአሉታዊ ሐላቦች ይሞላዋልና ስለዚህም ሐብት ወደ አንተ ሳይሆን የሚወጣው ከለንተ ነው የሚሸሸው በሰዎች ስኬት ደስ መሰኝት አሉታዊ ሐሳቦችን ከማጥፋቱ ባባገር በውስጥህ መልካም ስሜት የሚፈጥር በመሆኑ ስኬትን እንድትጎናፀፍ ያስትልፃል ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ጾር ጾሴፍ መርፈ ብ ታፕ ሙጫ ያብቅ ስከምርን መገሰፕ ራስህን በእነዚህ ምክሮች አስታጥቅ ህ ረዳትነት ሐብታም ለመሆን ወስን መድከም ምናልባትም ከሞት በኋላ ሊረቁ ጋት አይጠበቅብህም የሐብትን ሐሳብ በአዕምሮህ ላይ በውስጠ ሕሊና ላብህን አንጠፍጥፈህ ከልክ በላይ ይችል ይሆናል ሐብታም ለመሆን መፍ ሐብት የውስጠ ሕሊና እምነት ነው አትም በየአሰቱ ወደ መኝታሀ ከማምራትህ በፊት ለአምስት ደቂቃ ያህል ሐብት የሚለውን ቃል በጽሞና ብትደጋግም ውስጠ ሕሊናህን እውን ያደርገዋል የሐብት ስሜት ሐብትን ይፈጥራል አዕምርህና ልቦናህ ውስጠ ሕሊናህ መስማማት አለባቸው በአዕምሮህ ውስጥ የሚመላለሰው ዋና ሐሳብ የሐብት አንጂ የድህነት ሊሆን አይገባውም ገግዴ እየተሻሻለ ነው በሐብት ጎዳና ላይም እገኛለሁ ብለህ በመደጋገም ንግድህን ማሻሻል ትችላለህ ወደ አዕምርህ ባንክ የሐብትና የስኬት ሐሳቦችን ብታገባ ውስጠ ሕሊናህ ከፍ ያለ ወለድ ነው የሚያስገኝልህ እውነተኛ የሐብት ምንጭ አዕምርህ አስተሳሰብህ ነው ቅናትና ምቀኝነት የሐብት ጉዞን የሚያደናቅፉ ትልቅ ጋሬጣዎች ናቸው ሐብታም እንዳትሆን አንቅፋቱም በገዛ አዕምሮህ ውስጥ ያለው ሐሳብ በመሆኑ በመልካም አስተሳሰብ ግንቡን ደርምሰው ደብቅ ስክምርን መገስጥ ጾ ጾሲፄ መርሬ ምዕራፍ አስር ሐብታም የመሆን መብት ሐብታም የመሆን መብት አለህ የተፈጠርከው ከተድላ ለመኖር ነው። የተሟላ ትውስታ እንዲናዕ እንዲህ ብለህ ማረጋገጫ ስጥ ገደብ የለሹ የውስጠ ሕሊናዬ አስተውሌ በማንኛውም ጊዜ የሚያስፈልገኝን ነገር በሙሉ ይገልፅልኛል ቤትም ይሁን ማንኛውንም ዐይነት ንብረት ለመሸጥ ስታስብ እንዲህ በማለኑ ለራስህ ንገረው ገደብ የለሹ አስተውሉ የውስጠ ሕሊናዬ ኃይል ይህን ንብረት የሚገዛ ሰውን ወደ እኔ እንዲመጣ ያደርጋል እንዲህ ስታደርን የውስጠ ሕሊናህ ኃይል ነገሩን ዕውን ያደርገዋል የስኬት ፅንሰሐሳብ የስኬት ጥንተ ነገሮችን በሙሉ አጠቃልሉ የያቪ ነው ስኬት የሚለውን ቃል በዕምነት ለራስህ ደጋግመው የዚያኔ ቃሌ የታተመበት ውስጠ ሕሊናህ ስኬታማ የምትሆንበትን መንገድ ያበጻል ስኬታማ ትሆን ዘንድም ያስገድድሀል ውስጠ ሕሊናቸውን የተጠቀጨ ላዩን በለታ ሳይንቲስቶች የውስጠ ሕሊናን ጠቀሜታ የ ናቸው ከዘሪንፃ ፖይንካር አንስታይ ቲስቶች ሮሆ አዳሰን ማ ወዘተ የውስጠ ሕሊናቸው ኮኒ የዘበቀሙ ናቸው በዘመናዊው ዓለም አስደማሚ የሆኑ ሳይጌ ዐጤቶችን አንዲያገች ዕውን እንዲያደርጉ የሣፁ ኦኬ ረቂቅ ኃይለ ነጡ የዛፃኝም እንዳረጋገጡት የውስጠ ሕለናን ኃስ የመጠም ነሌኑ በያ ሰፅይንሰዊ ግኝትና ታላቅ ስኬት ላይ ተፅዕኖ አለው ታዋቂው ኬሚስት ፍሬድሪክ ኮን ስትራደኒትዝ የገጠመውን እንቆቅልሽ ለጦፍታት ውስጠ ሕሊናውን የተጠቀመበት ዘዴ እንደሚከተለው ነው ይህ ለይንቲስት ስድስት የካርበን ስድስት የሀይድሮጅን ስቶሞችን የያዘውን የቤንዚን ቀመር በድጋሚ ለማዋቀር ለበርካታ ለረዥም ጊዜ ብርቱ ድካም ሲያደርግ ቁይቷል ሆኖም ግን እንቆቅልሹን በመፍታት ፋንታ ነገሩ የበለጠ ይወሳሰብበት ዘር። በዚህ መንገድ ምላሽ ማግኘት ካልቻልክ ጉቹ ለውስጠ ሕሊናህ አሳልፈህ ስጠው ሽንፈት የማያውቀው ውስጠ ሕሊኣህ ምላሹን ያስገኝልሀል መቼም ቢሆን ምላሽ በአንድ ጀንበር አይገኝም ጥያቄህን ለውስጠ ሕለናህ ማቅረቡን ግርዶሹ እስኪገፈፍልህ ድረስ ቀጥልበት ችግሩ ግዙፍ እንደሆነ ወይም መፍትሔ ለማግኘት ረዥም ጊዜ እንደሚፈጾ ካሰብክ ምላሹን ታዘገየዋለህ ውስጠ ሕሲናህ ከትክክለኛ ምላሽ ውጪ ምንም ነገር አያውቅም መልሱን አሁን እንደምታገኝ ፅመን ትክክለኛውን ምላሽ ብታገኝ ምን ያክል ደስተኛ ልትሆን እንደምትችል አስበው ውስጠ ሕሊናህ ለስሜትህ ምላ ይሰጥሀል ማንኛውም በዕምነት የተደገፈ ምናባዊ ምስል በውስጠ ሕሊና ተዐምራዊ ኃይፅ አማካኝነት ዕውን ይሆናል ተማመንበት በተዐምራዊ ኃይሉ ዕመን ሰጸሉት ምላሽ ድንቅ ውጤቶችን ታገኛለህ ውስጠ ሕሊናህ የትውስታ ማከማቻ ነው ከሕፃንነት ዕድሜህ ሶቶ ያሳለፍካቸው ተሞክሮዎች በውስጠ ሕሊናህ ተቀርጸው ይገኛሉ ን አከምርን መገስፕ በጥንታዊ የሕንፃ ፍርስራ ሾች ዞ ። ጦዖረት አድርጎ በመጣል ነው ከመዝሙረ ዳዊት ወደ ዕብራዊያን ኛውን ሯውን እነዚህን አውነታዎ በቁርስ ሰዓትም ሆነ በምሳ ሰዓት የገበታ ጠረጴዛው ላይ የጭቅጭቅና የጥላቻ መንፈስ እንዳያረብብ ተጠንቀቁ ለባለሽ ወይም ለሚስትህ ለምታደርጊው ነር በሙሱ አመሰገንሻለሁ ቀኑን በሙሉም ፍቅር እና ቀና አመለካከት ለአቺ አንፀባርቃለሁ ተባባሉ ፆ ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ይደብቅ ስከምርገ መገሰፕ ተ ተተምታዯ ዴሙ ኝጸዖኒቴ መርፌ ድርጊትህን መመዘን በትዳር ውስጥ ለማከሰት ችግር ኹሉ መንስዔው የአዕምርንና የመንሄፈኩ አሠራር አለማወቅ ነው በሳይንሳዊ መንገድ በጋራ በመጸለይ አብራች መቆየት ትችላላችሁ ፍቺን ለመከላከል ተመራጩ ጊዜ ከትዳር በፊተ ነው በትክክለኛው መንገ መጸለይ ካወቅህበት ትክክለኛዋን ተጣማሪህን ወደ ሕይወትህ ተማርካለህ ትዳር በፍቅር የተሳሰሩ ወንድና ሴት ጥምረት ውህደት ነው የስብ ምታቸው አንድ ነው እንቅስቃሴያቸውም አንድ ላይ ወደ ላይ ፀዐጸ አግዚአብሔር ነው ተዳር መመሥረት ደስታን አያጠፋም ሰዎች ዘላለማዊ በሆነው የእግዚአብሔር አውነት ላይ በመመርኮዝና በመንፈሳዊ የሕይወት እሴቶች ላይ በመደገዛ ደስታን ያገኛሉ ይህን ጊዜ ወንድና ሴት አንዳቸው ለሌላቸው ሕይወት ደስታና ፍቅርን ማበርክት ይችላሉ ለትዳር አጋርነት የምትፈልጋት ወይም የምትፈልጊው እንዲኖራት ወይም እንዲናረው የምታልሚውን ባሕሪይ አንተአንቺ በመያዝ የምትመኙትን ዐይነት ሰው ማግኘት ትትላላችሁ ምክንያቱም ውስጠ ሕሊና በመለኮታዊ አሠራር ሁለታችሁን አንድ ላይ ያገናኛችጎልና ሰትዳር አጋርነት የምታልመትን ሰው በምናባችሁ አስቀድማችሁ መሳል አሰባችሁ አውነተኛ ታማኝና አፍቃሪ ሰው ጠደ ሕይወታችሁ እንዲገባ ከፈለጋችሁ እናንተ አስቀድማችሁ እውነተኛ ታማኝና አፍቃሪ ሰው መሆነ አለባችሁ በትዳር ውስጥ ስሕተትን መደጋገም የለባችሁም የምታልሙትን ዐይነት ሴት ወዶም ወንድ እንደምታገኙ ስታምኑ እንደ እምነታችሁ ይሆንላችኋል ሁ አአምር። ይሀ ሳልና ምረጣጐ የሚል ጥቅስ አለ ደስታን የመምረጥ ሙሱ ነጻነት ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ያብቀ ስከምርነ መገስጥ ታሇ ነኀህህሇህ ተ ዜ ሀቫፌ ያልተለመደ ሊመስል ይችላል ነውም ደግሞ ምናልባት ሰዎች የሚያደርሰው መንገድ የሚምታታባቸው ለዚህ ሳይሆን አይቀርም ቀላሉ ቁልባ አያስተውሉም የሕይወት ታላላቅ ጸጋዎች ተቀላል ፈጠራ እና ብስለተ ጠይም ንቃት ናቸጡ ሐዋርያው ጳጡሎስ ደስተኛ ሕይወት የምትመራበትን ቁልፍ በሜከተሉቶት ላተ ከባዛቶልሀል በቀረውስ ወንድሞች ሆይ አውነተኛ የሆነውን ነገር ኹሉ ጭምትነት ያለበትን ነገር ኩሉ ጽድቅ የሆነውን ነገር ኹሉ ንጹሕ የሆነውን ነዢ ኩሉ መልካም ጠሬ ያለበትን ነገር ኹሉ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን አነዚህን አስቡ ፊል ደስታን ለመምረጥ ደስተኛነተን አሁኑኑ ምረጥ አርሱን ለማድረግ የሚያስፈልግህ ይህ ነው ማለዳ ችህን ስትገልጥ ለራስህ የሚከተለው ንገር ዘወትር መለኮታዊው ኃይል ሕይወቴን ይመራል ዛሬ ኹሉም ነገር ለአኔ ሠምሮ ነው ከአንቅልፍህ ነቅተህ ዐይና የሚውለው ይህ አዲስ አና ድንቅ ቀን ነው ይህን የመሰለ ዕለት ከአንግዲህ ወዲያ ሊኖር አይቸችልም እኔ ቀኑን በሙሉ በመለኮታዊ ምሪት ነው የምንቀሳቀሰው አንዲሁም ምንም ነገር ባደርግ ውጤቱ ብልጽግና ነው መለኮታዊ ፍቅር ከብቦኛል አቅፎኛል እናም በሰላም ወደ ፊት አገሰግሳለሁ ተኩረቴ በጎ ከሆነ ነገር በኮበለለ ጊዜ በፍጥነት ቅዱስና መልካም በሆነ ነገር ላይ ሐሳቤን በማድረግ አመልሰዋለሁ እኔ ማንኛውንም ነገር ወደ አኔ የምስብ መንፈሳዊ አና አዕምሯዊ ማግኔት ነኝ ዛሬን ስኬታማ ሆጌ ነው የማሳልፈው በአርግጠኛነት ዛሬ ቀኑን በሙሉ ደስተኛ ነው የምሆነው አያንዳንዱን ፅለት በዚህ መልኩ ጀምር ደስተኛ ለመሆን ትመርጣለህ ደስተኛም ትሆናለህ ዘምር መ። ልማድ የውስጠ ብስክሌት መጋለብ መደነስ ወዘተ በውስጠ ሕሊናህ ላይ አስኪታተሙ ድረስ ሕሊናህ ሥራ ነው መዋኘት በአዕምሮህ እያሰብክ ደጋግመህ ታደርጋቸዋሰህ ከዚያም ውስጠ ሕሊናህ በልማድነት ቀርያዖ ይይዛቸዋል የውስጠ ሕሊናህ ለአስተሳሰብህና ሰአድራጎትህ የሚኖረው ምልሰት ሁለተኛ ተፈጥርህ ይባላል መልካም ልማደንም ሆነ ክ አስተሳስብን በጊዜ ዛደት ከደጋገምከው ልማዶህ ይሆናል የውስጠ ፉውን የመምረጥ ነጻነት አለህ አሉታዊ ሕሊና ሕግ ይህን ያክል አስገዳጅ ነው ክፉ ልማድን ማሸነፍ የቻለው በአንድ ወቅት ሚስተር ጆንስ እንድጠጣ አንዳች ኃይል ውስጤን ከቶም ላቆም አልተቻለኝም ብሎኝ ነበር ስለሚገፋፋ መጠጥ ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ጌጭ ፆ። ልክ እንደብዙዎቹ ሹሉ አንተም የልማድህ ናጥረት ነህ የነጻነት ሐሳብን መገንባት የአዕምሮ ሰላምንና ነጻነትን ውስጠ ሕሊህ ላይ ኃይል በመሆኑ ከአልኮል መሻት ነጻ ያወጣ መገንባት ተችላለህ ውስጠ ሕሊናህ ሀል ከዚያም ስዕምሮ አንዴት ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ሙ የብቅ ስከምየገ መገስፕ ፆ ፆለፄ ዛረ እንዩሚሠራ ዕውቀቱ ይናርሀል ንግግርህንም በዕውቀት አስዩግፈህ እውነቴ ለራስህ ታጡቀዋለኮ አምሳ አንድ ከመቶ መፈወስ ከማናቸውም አጉል ልማዶች ራስህን ነጻ ለማውጣት መሻቱ ካለህ ከግማሽ በላዖ ፈውስ አግኝተዞል የቆየህበትን ልማድ ትተህ በአዲስ መልካም ልማድ ልትሓ ስትቫ ነጻነትህን ለመጎናጸፍ የከፋ አንቅፋት አይገጥምህሀም ማንኛጡም ሐሳብ በአዕምሮህ ውስጥ ስታናር አዕምሮህ ያነጎላዋለ አዕምርህን በነጻነትና በሰላም ዕሳቤ ላይ እንዲያተኩር ስታደርግ እንዲሁም በዚሁ ዛዩ ትኩረትህን ስታነጣጥር ሰላምና ነጻነትን ዕውን የሚያደርጉ ስሜቶች ከውስና ይመነጫሉ ከስሜት ጋር የተዋኻደ ሐሳብ ደግሞ በውስጠ ሕሊና ተቀባይነት አግኝቶ ፅውን ይሆናል የተለዋዋጭነት ሕግ የመተካት ሕግ አንዳች መልካም የሆነ ነገር ከስቃይ ውስጥ ሊገኝ እንደሚችል አትዘንጋ በመሆኑም ሥቃታይህ እንዲያው ለከንቱ አይደለም እንዲያም ሆኖ ግን እየተሠቃዩ ዝም ብሉ መዝለቅ ከሞኝነት ይቆጠራል የአልኮል ሱስህን ማገድ ሳትችል ከቀጠልክ የአዕምሮም ሆነ የአካል መበላሽት ያስከትልብሀል የውስጠ ሕሊናህ ኃይል ዘወትር እንደሚደግፍህ ዕወቀው ምንም እንኳን ለአሁኑ በጎዘን ብትቆራመድ ገና በሚጠብቅህ ያልተነካ ደስታ ውስጥህ ሊፈካ ይገባሀል ይህ ነው የተለዋጭነት የመተካት ሕግ ወደ ጠርሙስ የሚመራህን ዐይነ ሕሊና ወደ ነጻነትና ወደ አዕምሮ ሰላም እንዲወስድህ አድርግ ትንሽ ልትቸገር ትችል ይሆናል ነገር ግን ለበጎ ነው። የሚሰው ቃል ሙሉ ነጸነተን መላክተህል የሚያረካ ምላሸ ሕሊናህ እስክታገኝ ድረስ ይህን ድምፅ ደጋግመህ ስማው ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ጭከከ ደብቅ ስከምርገ መገሰፕ መአሙሙሇጭፋጭሙ ጾ ር ና ፍርሐት የአፅምርህን በር ሲያንኳ አሊያም ስጋት ጭንቀት እና ጥርጧ በሐሳብህ ሲመጡ ራዕይህን ግብህን አጥብቀህ ያዝ ውስጠ ሕሊናህ ስላለው ኃይል አስብ ይህን ታላቅ ኃይል የም ታመነጨቤ በማሰብና በማለም ሲሆን ይኸውም ድፍረት በራስ መተማመን ይሰጥሀል ቀን አስኪወጣልህ ጨለማው እስኪገፈፍ ድረስ ጽና ሽ ግ ረቅ ከክምርን መገሰጥ መ ወ የሐሳብን ኃይል መከለስ ጾ ጾሲፄ መሬ መፍትሔው ያስው ችግሩ ውስጥ ነው በገኛል ከታመንነበት የውስጠ ተ አስጣ ጥያቄ ውስጥ መልሱ ልማድ የውስጠ ሕሊናህ ሥራ ነው ልማ ዋሉ ምላሹን ይስጥህል ልማድህ በሕይወትሀ ላይ ከሚያደርሰው በላይ የውስጠ ሕሊናህን ኃይል የሚያሳይ ነዢ የለም ሐሳብንና ድርጊትን በመደጋገም በውስጠ ሕሊናህ ላይ ልማድን ታትማለህ የመምረጥ ነጻነት አለህ። የሰው ልጅ ትልቁ ጠላት የሰው ልጅ ትልቁ ጠላት ፍርሐት ነው ከእያንዳንፋ ውድቀት ሕመም እንዲሁም የከሰፈ መስተጋብር በስተጀርባ ፍርሐት አለ ሚሊዮኖች ያለፈው እየሆነ ያለው ገና የሚመጣው እንዲሁም ሞት ያስፈራቸዋል ፍርሐት በአዕምሮህ ውስጥ ያለ ከሳብ ነው በመሆኑም አንተ የምትፈራው የቱ ሐሳብን ነው አንድ ሕፃ ልኞ ከአልጋው ስር ሊበላው ያዩፈጠ ጭራቅ እንዳለ ቢነገረው በፍርሐት ይደነዝዛል ሆናም ግን አባቱ መበራቱን አብርቶ ከአልጋው ስር ምንም ሕፃኑ የፈራው ነገር በዕውን የሌለ እንደሴለ ሲነግረው ከፍርሐቱ ነጻ ይዐነባል ፍዛጡር ነው ልክ እንደዚው ብዙዎቹ ፍርሐቶችችን ቢቤኣውነታ የሌሉ ናቸው ጥላ ናቸሙው ጥላ ደግሞ ብርሃን ሲወጣበት የሚጠፋ ነው ፐጩቨክ ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ጾር ጾሰፄ መር ደብቅ ስከምርን መገሰፕ ሦሙሎክኪተ ሰፄ መርረ የምትፈራውን ደፍረህ አድርገው ፈላስፋውና ባለቅነው ራለፍ ዋልይ አመርሰን እንዲህ ብሏል ለመሥራ የሚያስፈራህን ነገር አድርገው የዚያኔ የፍርሐት ሞት እርግጥ ይሆናል የዚህ መጽሐፍ ደራሲም ከተመልካቾች ፊት ቆሞ ንግግር ለማቅረብ በእጀጉ ይፈራ ነበር ከዚህ ፍርሐቴ ለመገላገል ያደረግሁት ደፍሬ ከተመልካቾች ፊት በመቆም የምፈራውን ንግግር ማቅረብ በማድረግ የፍርሐትን ሞት ማወጅ ነበር ፍርሐትን እንደምታሸንፍ በእርግጠኛነት ለራስህ ስትነግርና ይህንንም ለማድረግ ቁርጠኛ ውሳኔ ስታሳልፍ የውስጠ ሕሊናህ ኃይል እንዲመነጭ ታደርጋለህ መድረክ ላይ የመውጣት ፍርሐትን ማስወገድ አንዲት ወጣት የሙዚቃ ፈተና ነበረባት ከዚህ ቀደም ብሎ ለሶስት ጊዜያት ለፈተና አየቀረበች መድረክ ላይ መቅረብ ስለሚያስፈራት ብቻ ወድቃለች ውስጠ ሕሊና በውስጥህ ያለውን ፍርሐት እንደ ጥያቄ ወስዶ በተሞክሮ ወደ ዕውንነት ይለውጣል ቀደም ባሉት ሶስት ፈተናዎች ላይ ከድምዷ ጋር የማይስማማ ዘፈኖችን በመጫወቷ ኖታዎቹንም በአግባቡ ባለማንበቧ ውጤቷ በእንባ መታጠብ ነበር የዚህ ኹሉ መንስዔው እንደተባለው አስቀድማ የያዘችው ሐሳብ ማለት በስሜት የታጀበ የፍርሐት ሐሳብ ነው ፍርሐቷን በሚከተለው ዘዴ ነበር ያሸነፈችው በቀን ለሶስት ጊዜ ብቻዋን በአንድ ክፍል ውስጥ ትሆናለች ወንበር ላይ ዘና ብላ ዐይኖቿን ጨፍና ትቀመጣለች በተቻላት ዐቅም አዕምሮዋንም ስውነቷንም ታረጋጋዋለች የሰውነት መረጋጋት ብሎም መበን አአምር የበለጠ ሐሳብ እንዲቀበል ያደርገዋል። ውስጠ ሐለሊናው በሐዘምና ልምምዱ ወቀተ የሰማውን የተመለከተውንና ያነበበጡን በመሉ መዝግዞ የማያከማች የትውስታ ማሐደር መሆሃን ተገነዘበ ከምንም በላዕ የተገነዘበው ውሰጠ ሐሊና ምላሽ የሚሰጥ መሆነን ነው ከውስጠ ሐሊና ጋር ሕብር መዓጠር የሜያለው ዘና ብሉ በሪ ስ ሲተማመዮነ ነው ዘወተር ጠዋተና ማታ ባስመዘገበው ከዓተኛ ውጤት እናቱ ደስ ስትሰፋ በዐይነ ሕሊናው ያልም ያመር በምናበ ስጦታ ስታበረክተለተም ይታየዋል መልካም ውጤት ማስመዝገቡን አየደጋገመ ሲያልም ተመሳሳዩን ምላሽ ከውስጡ ያገኝ ያመር ኃይለ የሆነው ገደብየለሽ አስተውሎ ያለው ውስጠ ሕሊናጡ አዕምሮውን ባለመው መልከ መሪለተ ዓዳሜውን ሲተልም መንስዔውን ከውስጡ ሰቆሰ ይህን ልምምድ ተግባራዊ ማደረግ ከጀመረ ወዲህ ፈተናዎችን በከፍተና ውጤት ለማለ ምንም አላዳገተውም የውኃ የተራራ የከፍታ ስፍራ ወዘተ ዓራቻ በሊዓ መጠቀም የሚፈሩ ራራ ላይ መውጣት የሚፈሩ አሊያም መዋኘት እንኳ ሳይቀር የማይያፍሩ አያሌ ሰዎች አሉ ምናልባት ለዚህ መንስዔው ግለሰቡ በልጅነቱ ውኃ ውስጥ ወደቆ ታፍኖ በመሰቃየቱ ይሆናል የሚፈራው ሊፍት ውስጥ ሳለ መብራት ርጦ እዚያው አድር ይሆናል ሊፍት መጠቀም የሚያስፈራው እኔም የአስር ዓመት ልጅ ሳለሁ አንድ ገጠመኝ አለኝ በድንገት ኩሬ ውስጥ ጦድቂ ውኃ አፍናኛል አብርኝ የነበረ ጓደኛዬ ጎትቶ እስኪያወጣኝ ድረስ ያየሁትን ስቃይ አሁንም ድረስ አስታውሰዋለሁ ይህ ተሞክርዬ ውስጠ ሕሊናዬ ውስጥ ዘልቆ በመግባቱ ለዓመታት ውኃ የሚባል ያስፈራኝ ነበር ይህን የውኃ ፍርሐቴን አስመልክቶ ያዋየሁት ሳይኮሎጂስት የሚከተለውን ምክር እቤት በኝ እቤትህ ወዳለው የመዋኛ ገንዳ ሄደህ ውኃውን እየተመለከትህ በጠንካራ ምፅ አንዲህ በለው አሸንፍሀለሁነ ከዚያም ተገቢውን ልምምድ አድርገህ ውኃውን ያብቀ ስክምነ መገለፕ ፆ ፆሌሩ መሬ ተወገደልኝ ምንም ነር አንተ የሹሉም ጌታ ነህና በዋና አሸንፈው አንዳለኝ አደረግሁኝ የዘመዓ ናርሌ ውኃ አንነ ቢሆን አንዲያሸንናህ አተናቀድ ይህን አዲሱን አስተሳሰብ በያዝኩ ገዜ ታላቅ የሆነው የውስጠ ሐሊናዬ ና ኃይል ጥንካሬን ፅምነተን በራስ መተማመንና ፍርሐቴን ለማሸነፍ ችሉታን ሰጠኝ ማጋሃውም ፍርዕዕታ ማፉ ዖሚረዳ ዘዴ ዕዚዖ ሃኖታ ማያውሃም ሃሃነለሦ ማሃህፉ ዖሟሆጋህያ ጥበብ ከሥር መሠረቴ አስተምርሀለሁ ሞክረው ለምሳሌ ውኃ ተራራ ቃለ መጠይቆ ፈተና ወዘተ ተፈራለህ ብለህ አስብ መዋኘት የምተፈራ ከሆነ ከለሁን ፆምሮ ለአምስት አና ለአስር ደቂቃዎች ያክል በየቀነ ለሶስት ጊዜ በጥሞና ተቀምጠህ ስቶዋኝ በዐይነ ሕሊናህ ተመልከተ ኩሉም ነገር የሚጀመረው ከአዕምሮ ነውና ዋናውንም በአዕምሮህ ታ ሃዶዋለህ ወንበርህ ላይ ቁጭ እንዳልክ የውኃው ቅዝቃዜ የእጅና የአግሮችህ እንቅስቃሴ ይሰማሀል በልቡናህ የምትመለከተው ኋላ ላይ ውስጠ ሕሊናህ ላይ ታትሞ ወጠደ ዕውንነት እንደሚለወጥ ስለሜታወቅህ የያዝከው የአዕምሮ ልምምድ ከንቱ ቅዝት አለመሆኑ ይገባሀል ወዲያውም በውስጠ ሐሊናህ ላይ የታተመውን ምስል በዕውኑ ተግባራዊ እንድታደርግ ትገደዳለህ ይህ የውስጠ ሕሊና ሕግ ነው ይህ ዘዴ ማንኛውንም ፍርሐት ለማስወገድ ይሠራል ተራራ መውጣት የሚያስፈራህ ከሆነ በምናብህ ተራራውን ስትወጣ ነፋሻው አየር ሲያፏጭብህ ተመልከት የዚያን ጊዜ በአውኑ ተራራ መውጣት ይቀልሀል ሊፍቱን የባረከው በሊፍት መውጣት መውረድ ክፉኛ ይፈራ የነበረ የታላቅ ኮርፖሬሽን ሥራ አስኪያጅ አውቃለሁ ይህን ፍርሐቱን ያስወገደው በየዕለቱ ሊፍቱን በመባረክ ነው። መልካሙን ኹሉ ጠብቅ አዕምሮህ መልካም ነ ነገር ላይ እንዲያተኩር አደርግ እንዲሁም ውስጠ ሕሊናህ ዘወትር ምላሸ እንደሚሰጥህ ዕወቅ ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ጾር ጾሲፄ መርፌ ሙንሙንሙ ሥሙ ምዕራፍ ሀያ በመንፈስ ለዘለዓለም ወጣት መሆን ጡስጠ ሕሊና አያረጅም በጊዜ የማይገደብ ነው ውስጠ ሕሊናችን ሉዓላዊ የሆነው የእግዚአብሔር ሐሳብ አዕምሮ አንድ አካል ነው። ጆርጅ በርናርድ ሾው ዓመት ሞልቶትም ከጥበብ ሥራቡ ከፅምር አልተስተጓጎለም ነበር ዕድሜያቸው አርባ በማለፉ ብቻ የሥራ ዕድል የተነፈጋቸው በርካታ ሰዎችን አውቃለሁ ይህ ዐይነቱ የአሠሪዎች አስተሳሰብ ኃላፊነት የጎደለው ክፋት ነው የሥራ ዕድል ለማግኘት ዕድሜ ከ መሆን እንዳለበት በሚታመንበት ዓለም ነው ያለነው ከዚህ አስተሰሰብ በስተጀርባ ያለው ምክንያት አሳማኝ ያልሆነ ነው ተጣሪዎች ቆም ብለው ቢያስቡ ናሮ ዕድል የነፈጉት ሰው የሜሸጥለት ሽበቱን ወይም ዕድሜውን ሳይሆን በዘመናት ያካበተውን ልምድ ጥበብና ችሉታ መሆኑ ይገልፅለት ነበር ዕድሜ ሐብት ነው በወርቃማው ሕግ መሠረት በፍቅርና ከመልካም አስተሳሰብ መርሆ አኳያ የተቃኘው የዕድሜ ዘመንህ ለድርጅትህ እንደ አንድ ጸጋ ነው መቆጠር ያስለበት ሽበት የጥበብ የዕውቀት የብስለት መገለጫ ነው መሆን ያለበት አንድ ሰው ዕድሜው በመድረሱ ጡረታ እንዲወጣ መደረግ የለበትም ችግሮችን ለመፍታት ዕቅድ ለመንደፍ ውሳኔ ለማሳለፍ ሌሎችን በአግባቡ ለመምራት ከሚያስፈልገው ብስለት ላይ የሚደርሰው በዚያ የዕድሜ ክልል ውስጥ ነው ከምርገ ጦገስጥ ደበቅ ዕይሜህን ሁን ተ ተሇፓሇዯሇታሆሥ «ርፉቄጩወሬ በሆሊውድ ያለ የፊልም ጽሑና ደራሲ ለአሥራ ሁለት ዓመት የሚመጥን ሑፍ ማዘጋጀት እንዳለበት ዳጊዎች አዕምር ነገርኛል አብዛኛው ሕዝብ በስሜቴም በመንፈሱም እንዲበስል የሚጠበቅ ከሆነ ይህ መቺም በጣም የሚያሳዝን ነገር ነጡ ይህ ማለት ወጣትነት በልምድ ማነስ በጥበብ የለሽነት ሆኖ ዋናው ትኩረት የተሰጠው በወጣትነት ላይ ነው መልካም የሆነውን ይዞ መቀጠል መወከሉ እንዳለ አሁን እያሰብኩ ያለኹት ወጣት ሆኖ ለመቀጠል አብዝቶ የሚጥር የ ዓመት ሰውን ነው በየሳምንቱ እሁድ ከወጣቶች ጋር ዋና ይዋኛል ተራራ ይወጣል ቴኒስ ይጫወታል ተመልከቱ ከብርቱዎቹ እንደ አንዱ ነኝ ይላል መጽሐፈ ምሳሌም በልቡ እንዳሰበ እንዲሁ ነውና የማለቱን ዕውነታ ማስታወስ አለበት የተመጣጠነ ምግብ የአካል እንቅስቃሴ ወዘተ ይህን ሰው ወጣት አያደርጉትም ከአስተሳሰቡ አኳያ ወጣት እየሆነ አሊያም እየሸመገለ መምጣቱን በውስጡ ሊገነዘበው ይገባል ውስጠ ሕሊናህ በሐሳብህ ነው የሚቀረጸው ሐሳቦችህ ሁሌም መልካም ነገር ላይ የሚያጠነጥኑ ከሆነ የዕድሜ ዘመንህ ቢገፋም ወጣትነትህ ይታደሳል ሽምግልናን መፍራት ኢዮብ የፈራሁት ኹሉ ደረሰብኝ ብሏል በርካታ ሰዎች የአዕምሮና የአካል መላሸቅ ይደርስብናል ብለው ስለሚሰጉ ስለ መፃዒው ይሰጋሉ በእርግጥም የሚያስቡትና የሚሰማቸው ዕውን ይሆናል የሕይወት ጣዕሟ ሲመርህ እርጅና ይጫጫንሀል ማለምህን ስታቆም አዳዲስ እውነታዎችን ለማግኘት መሪብህን ስታቆም አዳዲስ አድማሶችን ማሰስ ሲስለችህ የዚያኔ ትሽመግላለህ አዕምርህ ለአዳዲስ ሐሳቦች ክፍት ሲሆን ቨበከ ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ያብቅ ክአምርን መገስፕ ሙሙ ኢጂ ጾሴፄ መረ መጋረጃህን ከፍተህ የዓለምን ድንቅ መሆን ስትመሰከት አዳዲስ እውነት ሲጠማህ ወጣትና ንቁ ትሆናለህ ገና ብዙ የምታበረክተው አለህ ዕድሜህ አሊያም ቢሆን ገና ብዙ የምታበረክተው መኖሩን ዕወቅ ወጣቱን ትውልድ የበሰለ ምክር በመስጠት ልትመራው ትችላለህ የዕውቀትህን የጥበብህን የልምድህን ገበታ ልታቋድስ ትችላለህ የሕይወትን ስብሐትና ተዐምራት ከማግኘት የሚያግድህ ነገር አይኖርም በየዕለቱ አዳዲስ ነገሮችን ለመማር ሞክር አዕምሮህ ሁሌም ወጣተ አንደሚሆን ትገነዘባለህ የአንድ መቶ አሥር ዓመት የዕድሜ ባሰጸጋ ከዓመታት በፊት ሕንድ ቦምቤይ ውስጥ ትምህርት እየሰጠሁ ሳለ ዕድሜው መቶ አሥር መድረሱን ከሚናገር ሰው ጋር ተዋውቁአለሁ። ርዐክበዩ ህከ በክርዐበበነ ማርክስ ኤሪሊየስ እንዲህ ብሎ ነበር የሰው ልጅ አይጩቅ የሐሳቡ ውጤት ነው ታዋቂው የአሜሪካ ፈላስፋ ኤመርሰንም አንድ ሰው ቀኑን በሙሉ የሚያስበውን ነው የሚሆነው ብሏል ስለሆነም የሚያስጨንቁ የሚያስከፉ አንዲሁም የሚያበሳጩ አሱሉታዊ ሐሳቦች ወደ አዕምሮህ እንዳይገቡ ነቅተህ ጠብቅ ከአስተሳሱሰሱብበህ ውጪ የሆነ ምንም ነገር እንደማይገጥምህ ደጋግመህ አስታውስ የሰው ልጅ ትልቁ ጠላት ፍርሐት ነው ከእያንዳንዱ ውድቀት ሕመም አንዲሁም የከሸፈ መስተጋብር በስተጀርባ ፍርሐት አለ ሚሊዮኖች ያለፈው እየሆነ ያለው ገና የሚመጣው እንዲሁም ሞት ያስፈራቸዋል ፍርሐት በአዕምሮህ ውስጥ ያለ ሐሳብ ነው በመሆኑምአንተ የምትፈራው የገዛ ሐሳብን ነው አንድ ሕፃን ልጅ ከአልጋው ስር ሊበላው ያደፈጠ ጭራቅ እንዳለ ቢነገረው በፍርሐት ይደነዝዛል ሆኖም ግን አባቱ መብራቱን አብርቶ ከአልጋው ስር ምንም እንደሌለ ሲነግረው ከፍሮሐቱ ነጻ ይወጣል ሕፃኑ የፈራው ነገር በፅውን የሌለ ፍጡር ነው ልክ እንደዚው ብዙዎቹ ፍርሐቶቻችን በዕውነታ የሌሉ ናቸው ጥላ ናቸው ጥላ ደግሞ ብርፃን ሲወጣበት የሚጠፋ ነው የምትፈራውን ደፍረህ አድርገው ፈላስፋውና ባለቅኔው ራልፍ ዋልይ ኤመርሰን እንዲህ ብሏል ለመሥራት የሚያስፈራህን ነገር አድርገው የዚያኔ የፍርሐት ሞት እርግጥ ይሆናል የዚህ መጽሐፍ ደራሲም ከተመልካቾች ፊት ቆሞ ንግግር ለማቅረብ በእጅጉ ይፈራ ነበር ከዚህ ፍርሐቱ ለመገላገል ያደረግሁት ደፍሬ ከተመልካቾች ፊት በመቆም የምፈራውን ንግግር ማቅረብ በማድረግ የፍርሐትን ሞት ማወጅ ነበር ፍርሐትን እንደምታሸንፍ በእርግጠኝነት ለራስህ ስትነግርና ይህንንም ለማድረግ ቁርጠኛ ውሳእኒ ስታሳልፍ የውስጠ ሕሊናህ ኃይል እንዲመነጭ ታደርጋለህ ዋጋ ብር ሕ አንድ መቶ አምላ ብር ብቻ።