Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቸቸቸ ባሃ ባቦ ወ በ ቸባቫ ር መጥቶ የኖረና በዚያው ያረፈ የምስ ራቅ ነበር ፋሲለደስ ከሞተ በኋላ ንጉሥ ስታዝን አይቷት ንግሥት ሆይ ምን ያሳዝንሻል አላት በበፎ ሂከ በበበ ወትቤሎ ሐዘንኩ እስመ ርኢኩ ልብሰ በኀበ ወልደ ማርታ ወአንተሰ ወእንዘ መጠነዝ ዕበየ መንግሥትከ ኢያግበርከ ሊተ ዘከማሁ ልብሰ ወይቤሎ በአይቴ ረከብከ ውእተ ልብሰ ወሚመ አንተሁ ተአምር እምኀበ ኮነ ውእቱ ምዕራፍ ወማርታሰ አስተዳለወት ከመ ያጥምቅዎ ለወልዳ ወይቤላ ዲዮቅልጥያኖስ ንጉሥ ለብአሲቱ ንግሥት እርሷም በማርታ ልጅ ዘንድ ያለውን ልብስ ስለአየሁ አዘንኩ አንተ ግን የመንግሥትህ ከብር በአንደዚህ መጠን ከፍ ያለ ሲሆን እንደዚያ ያለ ልብስ ከየት አገኘህ ወይስ አንተ ነህ ያሥራኸው አለው አግበርከ ወይቤሎ ህርማኖስ ። ማርታም የፊቅጦርን በዓል በፈጸመች ጊዜ የልጄን የፊቅጦርን ሥጋ ወደ ቤተ ክርስቲያን አስገባች ብዙ ድንቅ ተአምራትም ተገለጹ ጸሎቱና በረከቱ ከእኛና ከሁሉም ከጥምቀት ልጆች ጋር ለዘለዓለም ይሁን አሜን።
ለዲዮቅልጥያኖስ ወኢያእመርኩ ከ አንሰ ኦ ሊቅየ አላ ባሕቱ ማርታ ህርማኖስም ለዲዮቅልጥያኖስ ጌታዬ እኔ አላወቅሁም ነገር ግን ማርታ ከየት እንደመጣ ታውቃለች አለው ምዕራፍ ማርታ ልጄን ፊቅጦርን ወደ ቤተ ከርስቲያን አስገብተው አንዲያጠምቁት አዘጋጅች ዳግመኛም ማርታ ወደ ህርማኖስ ወደ ንጉሠ ልጄን አጥምቀው ከርስቲያን እንዲያደርጉት ወደ ቤተ ከርስቲያን እነሆ እሄዳለሁ ስትል ላከች ንጉሥም ህርማኖስን ማርታ የላከቸዉ ምንድነው አለው ህርማኖስም ልጄን ያጠምቁት ዘንድ ወደ ቤተ ከርስቲያን እንደምትሄድ ነገረው ንጉሙ ዲዮቅልጥያኖስም ገግሥቲቱን ለሕፃኑ እናት ከብር ሑሪኬ አንቲሂ ምስሌሃ ከመ ይኩና ከብረ ወሖራ ከልኤሆን ወቦኣ ቤተ ክርስቲያን ወቴዎድሮስ ሊቀ ጳጳሳት ነሥአ ወአጥመቆ ለፊቅጦር ሕፃን ወአንበረ ቴዎድሮስ ሊቀ ጳጳሳት እዴሁ ዲበ ርእሰ ሕፃን ወባረኮ እንዘ ይብል ኢየሱስ ከርስቶስ ዘአንበረ እዴሁ ቅድስተ ላዕለ ርእሶሙ ለሕፃናት ወባረኮሙ ይባርከ ኦ ወልድየ ፊቅጦር ወሕዝብ ይቤሉ አሜን ጁ ወካዕበ ባረኮ ይቤሎ እግዚአብሔረ ይባርከ ወይረስይከ ዘርዐ ብሩከ ኦ ወልድየ ፊቅጦር ወሕዝብ ይቤሉ አሜን ጂኗ ወሥልሰ ባረኮ ወይቤሎ በከመ ባረኮሙ እግዚአብሔር ለደቂቀ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕፅቆበ ከማሆሙ ለይባርከ ወልደየ ፊቅጦር ወሕዝብ ይቤሉ አሜን ወሶበ ሰምዐት ንግሥት ዘንተ ቡራኬ ወስብሐተ ወክብረ ዘተገብረ ላዕለ ውእቱ ሕፃን ወአኀዛ ቅንአት ወመልኣ ላዕሌሃ ቁጥዓ ወመዐተ እስመ ኢወሀባ እግዚአብሔር ውሉደ ይሆናት ዘንድ አንቺም አብረሻት ሒጂ አላት ሁለቱም አብረው ወደ ቤተ ከርስቲያን ገቡ ሊቀ ጳጳሳቱ ቴዎድሮስ ሕፃኑን ፊቅጦርን ተቀብሎ አጠመቀው እጁንም በሕፃኑ ራስ ላይ አድርጐ ኢየሱስ ከርስቶስ ቅድስት እጁን በሕፃናት ራስ ላይ አድርጐ እንደ ባረካቸው ልጄ ፊቅጦር ሆይ አንተንም ይባርክህ እያለ ባረከው ሕዝቡም በእውነት ይሁን ይደረግ አሉ ጁ ልጄ ፊቅጦር ሆይ እግዚአብሔር ይባርክህ የተባረከ ዘር ያድርግህ እያለ ባረከው ሕዝቡም በእውነት ይሁን ይደረግ አሉ ጁ ልጄ ፊቅጦር ሆይ እግዘአብሔር የአብርሃምን ልጆች ይስሐቅን ያዕቆብን እንደባረካቸው አንተንም ይባርከህ እያለ ሦስተኛ ጊዜ ባረከው ሕዝቡም በእውነት ይሁን ይደረግ አሉ ንግሥቲቱ ለሕፃኑ የተደረገውን ይህን ቡራኬ ምስጋናና ከብር በሰማች ጊዜ ቅንአት ያዛት ፈጽሞም ቁጣ ሞላባት እግዚአብሔር ልጅ አልሰጣትምና በበፎ ሂከ በበበ ወማርታሂ ነሥአት ወልዳ ወተመጠወት ሞርባነ ምስሌሁ ወአተወት ውስተ ቤታ ወንግሥት ቦአት ውስተ ጽርሕ አንዘ ሕዝንት ወቁጥዕት ይእቲ ወይቤላ ዲዮቅልጥያኖስ ንጉሥ ለብእሲቱ ንግሥት ምንት ሐዘንኪ ወምንት ያምፅዓኪ ወትቤሎ ንግሥት እፎኑ ኢይሐዝን ወኢይትመዐፅዕ እስመ እንዘ ንጉሥ አንተ ወኢክህልከ ተሀበኒ ዘከመ ልብሱ ለወልደ ማርታ ወይቤሳ ኢትሕዝኒ ኦ ንግሥት ወአነ እብሎ ለህርማኖስ ሀበኒ ውእተ ልብሰ ወእሁበኪ ለኪ ወትቤሎ ኢተሐሊ ኦ ንጉሥ ትንሣእ እምኔሁ ውእተ ልብሰ እስመ ርኢኩ አንሰ በአዕይንትየ ከመ አፅረጎ መልአክ ውስተ ሰማይ ወእምድኅረ ኅዳጥ መዋዕል ረከበት ማርታ ውእተ ልብሰ እንዘ ሀሎ ኀበ ሰከበ ወልዳ ወአለንቅሀቶ ለወልዳ ወነሥአት ውእተ ልብሰ ጀ ማርታም ከልጄ ጋር ሥጋና ደሙን ተቀብላ ወደ ቤቷ ተመለሰች ንግሥቲቱም እያዘነችና እየተበሳጨች ወደ እልፍኝ ውስጥ ገባች ዴ ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስም ሚስቱን ንግሥት ሆይ ሐዘንሽ ምንድነው ምንስ ያበሳጭሻል አላት ድደ እንዴት አላዝንና አልበሳጭ አንተ ንጉሥ ሁነህ ሳለህ እንደ ማርታ ልጅ ያለ ልብስ ትሰጠኝ ዘንድ አልቻልከም አለችው ንግሥት ሆይ አትዘኝ እኔም ህርማኖስን ያን ልብስ ስጠኝ እለዋለሁ ለአንቺም እሰጥሻለሁ ንጉሥ ሆይ ያን ልብስ ከህርማኖስ ታገኝ ዘንድ አታስብ ያን ልብስ ወደ ሰማይ መልአከ ሲያሳርገው በዓይኔ አይቻለሁና አለችው ከጥቂት ቀናት በኋላ ማርታ ያን ልብስ ልጄ ተኝቶ ሳለ አገኘቸው ልጄንም ቀስቅሳ ያን ልብስ ንግሥቲቱ እንዳታውቅ ወስዳ ሸሸጋ ወኀብአት ወአንበረት ከመ ኢታእምር ንግሥት ወውእቱሰ ልብስ መጠነ ሕፃን ውእቱ ወሶበ በጽሐ ውእቱ ሕፃን አምጣነ ትምህርት ወሶቤሃ ወሰድዎ ኀበ መምህር ከመ ይትመሀር ወተምህረ ኩሎ መጻሕፍተ ነቢያት ወሐዋርያት ወትርጓሜሆሙ ወኩሎ ጥበበ ወተግሣፀ ወእንዘ ሕፃን ውእቱ ፊቅጦር ኮነ መፍቀሬ ቤተ ክርስቲያን ወመፍቀሬ ጾም ወጸሎት ወይገብር ብዙኀ ሠናያተ ለነዳያን ወለምስኪናን ወያፈቅርዎ ንጉሥኒ ወንግሥት ወኩሎሙ ሕዝብ ወአቡሁሰ ህርማኖስ የሐዘን እስመ አበየ አውስቦ ምዕራፍ እምድኅረ ውእቱ መዋዕል ከሕዶ ለክርስቶስ ዲዮቅልጥያኖስ ወኮነ ዕልወ ወፈነወ ከርታሰ ብሔረ መንግሥቱ እንዘ ይብል ዕፅዉአ አብያተ ከርስቲያናት ወስግዱ ለ አማልእከት ወእመሰ ቦ ዘኢሰገደ ሎሙ ለአማልእከት ይትበርበር ቤቱ ወይትኩንን ነፍሱ ወይምትርዎ ከሳዶ ወአዘዘ ዲዮቅልጥያኖስ አስቀመጠች ያም ልብስ በሕፃኑ የሰውነት መጠን ነበር ያም ሕፃን ለትምህርት ሲደርስ እንዲማር ወደ መምህር ወሰዱት የነቢያትንና የሐዋርያትን መጻሕፍት ከነትርጓሜያቸው ጥበብና ትግሣፅን ሁሉ ተማረ ገና ሕየን ሳለ ቤተ ክርስቲያን ጾምና ጸሎትን የሚወድ ሆነ ለችግረኞቸና ለጦም አዳሪዎች ብዙ በጐ ሥራ የሚያደርግ ነበር ጹ አባቱ ህርማኖስ ግን ሚስት ማግባትን እምቢ ስለ አለ ያዝን ነበር ምዕራፍ ሾ ከዚያ ጊዜ በኋላ ዲዮቅልጥያኖስ ከርስቶስን ከዶ መናፍቅ ሆነ በግዛቱ ሥር ወደ አሉ ሀገሮች አብያተ ከርስቲያናትን ዝጉ ለጣኦታትም ስገዱ ለጣአት የማይሰግድ ካለ ቤቱ ይዘረፍ ሰውነቱ ይቀጣ አንገቱ ይቆረጥ የሚል ደብዳቤ ላከ ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ አጵሎን የተባለውን ጣኦት ተሸክመው በአንጾኪያ ከልል ሁሉ አንዲቦሩት አዘዘ ፊቅጦር ግን የፈረስ ፋንድያ አንስቶ በእንቅብ ሞልቶ በሀገሩ ቅጽር አቅጣጫ ሰገነት ላይ ወጥቶ በአጵሎን ራስ ላይ ደፋው ያን ጊዜ እናቱ ማርታ ልጄ ያደረገውን ለንጉሥ እንዳይነግሩት ፈራች እነርሱም ማርታ ሆይ አትፍሪ ይህን ለንጉሠ አንነገረውም አሏት ጹ ማርታ መቶ አምሳ ወቄት ወርቅ አውጥታ አጵሎንን ለሚያዞሩት ካህናተ ጣኦት ሰጠቻቸው ማርታ ግን ይህን ወርቅ የሰጠቻቸው እነርሱን ወድዳቸው ሳይሆን በፍርሃት ነበር ዴ ህርማኖስ ለጣአት ከሰገደበት ቀን ጀምሮ ሚስቱ ማርታና ልጂ ፊቅጦር ስለአዘኑ ከእርሱ ጋርም አልተባበሩም ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ ለጣኦት ከሰገደበት ጊዜ ጀምሮ ፊቅጦር ወደ ንጉሠ አልሄደም ወደ ቤተ መንግሥትም አልገባም ጁ ንጉሠ ዲዮቅልጥያኖስ በክርስቶስ የሚያምኑትን ሁሉ ንጉሥ ጸዊሮሙ ያዑድዎ ለአጵሎን ውስተ ኩሱ ቅጽረ አንጾኪያ ወፊቅጦርሰ ነሥአ ቄስሐ አፍራስ መልዐ ከፈረ ወዐርገ ላዕለ ናሕስ ዘመንገለ ቅጽረ ሀገር ወከዐወ ላዕለ ርእሰ አጵሎን ወውእተ ጊዜ ፈርሀት እሙ ማርታ ከመ ኢይንግርዎ ለንጉሥ ዘገብረ ወልዳ ወይቤልዋ ኢትፍርሂ ኦ ማርታ ኢንነግሮ ለንጉሥ ዘንተ ወአውፅአት ማርታ ወዛ ልጥረ ወርቅ ወወሀበቶሙ ለገነውት ወለእለ የዓውድዎ ለአጵሎን ወማርታሰ አኮ በፍቅረ ዚአሆሙ ዘወሀበት ወርቀ አላ በፍርሀት ወአምአመ ሰገደ ህርማኖስ ለጣዖት ሐዘኑ ማርታ ብእሲቱ ወፊቅጦር ወልዱ ወኢኀብሩ ምስሌሁ ወእምአመ ሰገደ ዲዮቅልጥያኖስ ንጉሥ ለአማልእክቲሁ ኢሖረ ኀቤሁ ፊቅጦር ወኢቦአ ውስተ ቤተ ንጉሥ ወኩሎሙ እለ የአምኑ በከርስቶስ አዘዘ ዲዮቅልጥያኖስ በበፎ ሂከ በበበ ንጉሥ ይቅትልዎሙ ወኢይቅብርዎሙ ወበዕለት ዘተቀትሉ በእንተ ከርስቶስ የሐውር ፊቅጦር ምስለ አግብርቲሁ ወይቀብሮሙ በአልባስ ክቡር ወለፊቅጣርሰ ያፈቅሮ ኩሉ ዘርእዮ ወይፈርህዎ እስመ ወልደ ዐቢይ መኩንን ውእቱ ወበ እንተዝ ነገርዎ ለንጉሥ ከመ ይቀብር ፊቅጦር ቅቱላነ ወይቤሎ ዲየቅልጥያኖስ ንጉሥ ለህርማኖስ ምንተ ኮነ ወልድከ ፊቅጦር ዘኢይርእዮ አነ እልእክ ኀቤሁ ወኢይመጽእ ወለአከ ህርማኖስ ኀበ ማርታ ከመ ትፈንዎ ለወልዳ ፊቅጦር ወትቤሎሙ ለላእካን ኢይከል መጺአ እስመ ሕሙም ውእቱ ወኢያስምዓቶ ለወልዳ ዝ ነገር ወሶበ ሰምዐ ፊቅጦር ከመ ለአኩ ኀቤሁ እምሖረ እንዘ ይረውጽ እስመ ያፈቅር መዊተ በእንተ ከርስቶስ ወእምዝ ፈነወ ዲዮቅልጥያኖስ ንጉሥ ኀበ ማርታ ከመ ትፈንዎ ለፊቅጦር ወልዳ ይመጻእ እንዲገድሏቸውና ዐፅማቸውንም እንዳይቀብሯቸው አዘዘ ፊቅጦር ግን ስለክርስቶስ በተጋደሉበት ዕለት ከአገልጋዮቹ ጋር ሔዶ በከበሩ አልባሳት ይቀብራቸው ነበር ኗ ፊቅጦርን ግን ያየው ሁሉ ይወደዋል የከበረ የመኩንን ልጅ ነውና ይፈሩታለ ስለዚህም ፊቅጦር የተገደሉትን እንደሚቀብራቸው ለንጉሠ ነገሩት ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ ህርማኖስን ልጅህን ፊቅጦርን የማላየው ምን ሆኖ ነው አለው ህርማኖስም ወደእርሱ እልካለሁ ይመጣል አለው ልጂን ፊቅጦርን ትልከው ዘንድ ወደ ማርታም ላከ ለመልእከተኞቹም ሕመምተኛ ነውና መምጣት አይችልም አለቻቸው ይህን ነገርም ለልጂ አልነገረችውም ፊቅጦር ወደ እርሱ እንደላኩ ሰምቶ ቢሆን ኖሮ ስለ ክርስቶስ ፍቅር መሞት ይወዳልና እየሮጠ በሄደ ነበር ከዚህ በኋላ ንጉሠ ዲዮቅልጥያኖስ ልጄን ፊቅጦርን ይመጣ ዘንድ እንድትልከሟ በበፎ ሂከ በበበ ወማርታሰ ወሀበቶሙ ዐስበ ለላእካነ ንጉሥ ተ ልጥረ ወርቅ ከመ ይበልዎ ለንጉሥ ሐመ ፊቅጦር ወኢይክል መጺአ ኀቤከ ወሖሩ ልኡካን ወነገርዎ ለንጉሥ ከመ ኢይክል መጺአ ኀቤሁ ወፊቅጦርሰ ኢያእመረ ዘንተ ኩሎ ምክንያተ ዘአመከነየት እሙ ወእምዝ እምድኅረ ኅዳጥ መዋዕል ይቤሎ ዲዮቅልጥኖስ ንጉሥ ለህርማኖስ እፎ ፊቅጦር ርሕቀ እምኔነ ወይእዜኒ እፈቅድ እርአዮ ውእተ ጊዜ ሖረ ህርማኖስ አቡሁ ወአምጽኦ ኀበ ንጉሥ ለፊቅጦር ምንተ ኮንከ ፊቅጦር ወልድየ ዘኢመጻእከ ኀቤየ ዘንተ ኩሎ መዋዕለ ወይቤሎ ፊቅጦር ለዲዮቅልጥያኖስ አመታፈቅሮ ለከርስቶስ አፍቀርኩከ አነ ወመጻእኩ ኀቤከ ወአመ ጸላእኮ አንተ ለከርስቶስ ጸላእኩከ አነ ወጸላእኩ ቤተከ ወደ ማርታ ላከ ማርታ ግን ለንጉሥ መልእከተኛ ፊቅጦር ወደ አንተ መምጣት አይቸልም እንዲሉት አምስት ወቄት ወርቅ ዋጋቸውን ሰጠቻቸው መልእክተኞቹም ሄደው ፊቅጦር ወደ እርሱ መምጣት እንደማይቸል ለንጉሠ ነገሩት ፊቅጦር ግን እናቱ ይህን ያመካኘችውን ምከንያት ሁሉ አያውቅም ነበር ከጥቂት ቀናት በኋላ ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ ህርማኖስን ፊቅጦር እንዴት ከእኛ ራቀ ዛሬ ግን ላየው እወዳለሁ አለው ያን ጊዜ አባቱ ህርማኖስ ሔዶ ፊቅጦርን ወደ ንጉሥ አመጣው ንጉሥም ፊቅጦርን ልጄ ምን ሆነህ ነው ይህን ያህል ጊዜ ወደ እኔ ያልመጣኸው አለው ድ ፊቅጦርም ዲዮቅልጥያኖስን ክርስቶስን በምታፈቅረው ጊዜ አፈቀርኩህ ወደ አንተም መጣሁ ክርስቶስን በጠላኸው ጊዜ እኔም ጠላሁህ ቤትህንም ጠላሁ አለው በበፎ ሂከ በበበ ወተምዐ ህርማኖስ ላዕለ ወልዱ ወይቤሎ ንጉሥ ኅድጎ እስመ ሕፃን ውእቱ ወአልቦ ልብ ወማርታሰ ፈርሀት በእንተ ወልዳ ወለአከት ብዙኀነ ከመ ያጠይቅዋ ኩሎ ዘኮነ ላእለ ወልዳ እምኀበ ንጉሥ ወገብኡ ልኡካን ወአይድዕዋ ኩሎ ወሀድአ ልባ ለማርታ ቿ ወገብአ ህርማኖስ ውስተ ቤቱ ወይቤላ ለማርታ ብእሲቱ ወእመሰ ታፈቅሪዮ ለወልድኪ ገሥዩዮ ከመ ኢይስሚ ስሞ ለክርስቶስ ወእምዝ ዳግመ ወኢይዝከክር በአፋሁ ወአመ ኮኖ ወተ ዓመተ እምተወልደ ፊቅጦር ይቤ ዲዮቅልጥያኖስ ለህርማኖስ ሑርኬ አምጽኦ ለፊቅጦር ወልድከ ከመ ይስግድ ምስሴነ ለአማልእከት ወእሠይሞ ዐቢየ ሚቂመተ ወእሁቦ ብዙኀ ንዋየ ወሖረ ህርማኖስ ወአምጽኦ ለፊቅጦር ወልዱ ወአግብኦ ቤተ ንጉሥ ወፊቅጦርሰ በጺሖ ቤተ ንጉሥ ወኢይቤሎ በሓ ኦ ህርማኖስም በልጁ ላይ ተቆጣ ንጉሠ ግን ህርማኖስን ሕፃን ነው ማስተዋልም የለውምና ተወው አለው ማርታ ግን ስለ ልጂ ፈራች ከንጉሠ ዘንድ በልጄ ላይ የተደረገውን ሁሉ እንዲያስረዷት ብዙ ስዎች ላከች መልእከተኞቹም ተመልሰው ሁሉንም ነገር ነገሯት ልቧም ዐረፈ ህርማኖስም ወደ ቤቱ ገብቶ ለሚስቱ ለማርታ ልጅሽን ትወጅው እንደሆነ የክርስቶስን ስሙን አንዳይጠራ ምከሪው ከዚህ በኋላ ዳግመኛ በአፉ እንዳይጠራ አላት ፊቅጦር ከተወለደ አስራ አምስት ዓመት ሲሆነው ዲዮቅኣጥያናኖስ ህርማኖስን ከእኛ ጋር ለጣኦት ይሰግድ ዘንድ ልጅህን ፊቅጦርን ሄደህ አምጣው ከፍ ያለ ሹመትም እሾመዋለሁ ብዙ ገንዘብም እሰጠዋለሁ አለው ህርማኖስም ሄዴ ልጁን ፊቅጦርን አምጥቶ ወደ ንጉሥ ቤት አገባው ፊቅጦር ግን ከንጉሥ ቤት በደረሰ ጊዜ ንጉሥ ወንጉሥሰ ሰዓሞ ርእሶ ለፊቅጦር ወፈነዎ ኀበ ሀለወት ንግሥት ወእኅታ ከመ ይሂጣሁ ወትቤሎ ንግሥት ኦ ፊቅጦር ወእመሰ ታፈቅሮ ለክርስቶስ ኅባእ ውስተ ልብከ ፍቅሮ ወሑር ወስግድ ለአማልእክት ወያዐብየከ ንጉሥ ወይሁበከ ብዙኀ ንዋየ ወይቤላ ፊቅጦር ለንግሥት አሌ ለኪ ወለኩልከሙ እለ ትሰግዱ ለአማልእከት እስመ ይወድዩክሙ ውስተ እሳተ ገሃነም ኀበ ብካይ ወሐቂየ ስነን ወጸውዖ ንጉሥ ለፊቅጦር ወይቤሎ እሁበከ ወርቀ ወብሩረ ጾረ ሻ በቅል ወአልባሰ ክቡረ ብዙኀ ወአሠይመከ ለሀገረ እስከንድርያ ዐቢየ ወስግድ ምስሴነ ለአማልእከት ወይቤሎ ፊቅጦር ዘእምኀቤከ ወርቀ ወብሩረ ወሚመተ ወኢይፈቅድ አነ ወለአማልእከቲከሂ ኢይሰግድ ወአንሰ እሰግድ ለክርሰቶስ ዋሕድ አምላክከ ወኪያሁ አመልክ ወይቤሎ ህርማኖስ አቡሁ ንጉሥን ሰላም ለአንተ ይሁን አላለውም ንጉሠ ግን እራሱን ስሞ እንዲያባብሱሉት ንግሥቲቱና አህቷ ወደ አሉበት ላከው ንግሥቲቱም ፊቅጦር ሆይ ከርስቶስን ብታፈቅረውም ፍቅሩን በልብህ ሸሸገህ ለጣኦት ሄደህ ስገድ ንጉሥም ያከብርሃል ብዙ ገንዘብም ይሰጥሃል አለቸው ፊቅጦርም ንግሥቲቱን ለጣኦት ለምትሰግዱ ለእናንተ ወዮላቸሁ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወደአለበት ወደ ገሃነመ እሳት ይጥሏችኋልና አላት ንጉሥም ፊቅጦርን ጠርቶ የአርባ በቅሎ ጭነት ወርቅና ብር ብዙ የከበሩ አልባሳት እሰጥሃለሁ ለእስክንድርያም ገዥ አድርጌ እሾምሃለሁ ከእኛ ጋር ለጣኦት ስገድ አለው ፀ ፊቅጦርም ከአንተ የሚገኘውን ወርቅንና ብር ሹመትንም አልፈልግም ለጣአትም አልሰግድም እኔ ግን ለአንድ አምላከ ለከርስቶስ እሰግዳለሁ እርሱንም አመልካለሁ አለው አባቱ ህርማኖስም ልጄ ኦ ወልድየ ፊቅጦር አኮኑ አፍቀረከ ንጉሥ ወሰዐመከ ርእሰከ ወወሰደከ በፍቅር ኀበ ንግሥት ወእኀታ ወፈቀደ ያዕቢከ በሚመትሂ ወበንዋይሂ ወይቤሎ ፊቅጦር ለአቡሁ ህርማኖስ እግዚአብሔር የኀስሮሙ ለዕቡያን ወያሌዕሎሙ ለትሑታን ወአንሰ ኢይፈቅድ ዕበየ ወክብረ ዘአምኅበ ዝንቱ ዕልው ወሶበ ሰዐመኒ ርእስየ መሰለኒ ከመ ዐቢይ ከይሲ ነሰከኒ ኪያየ ወሶበኒ ወሰደኒ ኀበ ንግሥት ወእኅታ ወመሰለኒ ከመ ምስለ አራዊት ሀለውኩ ወውእተ ጊዜ ተንሥአ ህርማኖስ አቡሁ ወሰሐቦ በሥዕርተ ርእሱ ለብፁዕ ፊቅጦር ወነጽሖ ኀበ ጸፍጸፈ ቤተ ንጉሥ ወተፈቅዐ ርእሱ ወወፅአ ደም ወተክዕወ ላዕለ ይእቲ ጸፍጸፍ ወይቤሎ አቡሁ ለንጉሥ እምዮም ኢኮነ ወልድየ ወበከመ ፈቀድከ ረስዮ አንተ ወይቤሎ ንጉሥ የአክሎ ተግሣፀ ዚአከ ፊቅጦር ሆይ ንጉሥ ወድዶህ ራስህንም ስሞህ በፍቅር ወደ ንግሥትና ወደ እህቷ የላከህ አይደለምን በሹመትና በገንዘብ ሊያከብርህ አይደለምን አለው ፊቅጦርም ለአባቱ ለህርማኖስ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ያዋርዳቸዋል ትሑታትን ከፍ ከፍ ያደርጋቸዋል እኔም ከዚህ ከከሃዲ ዘንድ ፈጽሞ ከብርን አልሻም አለው እራሴን በሳመኝም ጊዜ ትልቅ እባብ የነከሰኝ መሰለኝ ወደ ንግሥትና ወደ እህቷ በወሰደኝ ጊዜም ከአራዊት ጋር ያለሁ መሰለኝ አለው ያን ጊዜም አባቱ ህርማኖስ ተነሥቶ ከቡር የሚሆን ፊቅጦርን በራሱ ፀጉር ጐትቶ በንጉሥ ቤት ወለል ላይም ጣለው እራሱንም ተላላጠ ደሙም ወጥቶ በወለሉ ላይ ፈሰሰ አባቱም ለንጉሠ ከዛሬ ጀምሮ ልጄ አይደለም አንተም እንደወደድህ አድርገው አለው ንጉሥም አንተ የቀጣኸው ይበቃዋል አለው በ ወይቤ ሎሙ ንጉ ሥ ለአግብርቲሁ ንቅሉ ዘንተ ጸፍጻፈ ኀበ ተከዕወ ደም ወግድፉ አፍአ ወአምጽኡ ካልአ ወንድቁ ህንየንቴሁ በ ወይቤ ፊቅጦር ኢትሕዝኒ ኦ ጸፍጸፍ እስመ ተነቀልኪ አምቤተ ዝንቱ ዕልው ንጉሥ አስመ ሀለወኪ ትኩኒ ውስተ ቤተ እግዚአብሔር ኀበ ርእሰ ታቦት ወትጸውሪ ሥጋሁ ወደሙ ለክርስቶስ እንተ ይእቲ መደኃኒት ለኩሉ እለ የአምኑ በከርስቶስ ንጉሥም አገልጋዮቹን ደም የፈሰሰበት ይህን የወለል ድንጋይ አንሥታችሁ ወደ ውጭ ጣሉ በምትኩም ሴላ አምጥታችሁ አንፁ አላቸው በ ፊቅጦርም አንቺ የወለል ድንጋይ ከዚህ ከከሃዲ ቤተ ብትነሺ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ በታቦቱ ራስ ላይ ሆነሽ በከርስቶስ ለሚያምኑ ሁሉ መድኃኒት የሆነውን የከርስቶስን ሥጋና ደም ትሸከሚ ዘንድ አለሽና አትዘኝ አለ ወሶበ ሰምዐ ህርማኖስ ዘንተ ነሥአ ልጓመ ወለጎመ አፉሁ ለፊቅጦር ወይቤሎ ህርማኖስ ለዲዮቅልጥያኖስ ንጉሥ ጸሐፍ ከርታሰ ወፈንዎ እለእሰከንድርያ ለዝንቱ ወልድ ኀበ ሄርሜልዎስ ዐቢይ መኩንን ወያስግዶ በህየ ለአማልእክት ወ አባቱ ህርማኖስም ይህን በሰማ ጊዜ ልጓም አንሥቶ የፊቅጦርን አፉን ለጐመው ንጉሁን ዲዮቅልጥያኖስን ደብዳቤ ጽፈህ ይህን ልጅ ወደ እስክንድርያ ገዥ ወደ ሄርሜልዎስ ያሰግደው አለው ወር ወለእመ ሰገደ ሎሙ ያዕብዮ ወይሚሞ ወያሰተፍስሖ በብዙኅ ንዋይ ወእመሰ አበየ በዘዘ ዚአሁ ኩነኔ ይኩንንዎ ወይቅትልዎዖ እኩየ ሞተ ወር ለጣኦት ቢሰግድ ያከብረው ይሹመውም በብዙ ገንዘብም ደስ ያሰኘው አምቢ ቢል ግን በተለያየ ቅጣት ያሰቃየው በከፉም ሞት ይግደለው አለው በበፎ ሂከ በበበ ምዕራፍ ወጸሐፈ ከርታሰ ዲዮቅልጥያኖስ ንጉሥ ኀበ ሄርሜልዎስ ዐቢይ መኩንን እንዘ ይብል ፈነውከዎአ ኀቤከ ለፊቅጦር ወልደ ህርማኖስ ከመ ታስግዶ ለአማልእከት ወአመሰ ሰምዐከ ወሰገደ ሎሙ አክብሮ በአምጣነ ዕበየ መንግሥትከ ወአስተፍስሖ ወለእመሰ አበየ ሎሙ ሰጊደ ኩንንዎ በብዙኅ ኩነኔ ወቅትሎ እኩየ ሞተ ወፈነዎ ለፊቅጦር ወለውእቱ ክርታስ ምስለ ቱ ሐራ ወሰምዓት ማርታ እሙ ከመ ለአከ ንጉሥ ዘንተ ወጸሐፈት ማርታ ከርታሰ ኀበ ሄርሜልዎስ እንዘ ትብል ኢታሕስምአ ላዕለ ወልድየ እስመ አልቦ ዘገብረ እኩየ ላዕለ ንጉሥ አላ አቡሁ ተምዖ ወገሠፆ ወፈነዎ ኀቤከ ወይእዜኒ ተዘከር ዘአመ ተሠየምከ ከመ ወልድየ ፊቅጦር ነገሮ ለንጉሥ ወአንተ ሠመርከ ለወልድየ ከመ ተሀቦ ወርቀከ ልጥረ ወርቅ ወይእዜኒ ኀደጉ ለከ ውእተ ምዕራፍ ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስም ወደ ከበረ ገዥ ወደ ሄርሜልዎስ እንዲህ ሲል ደብዳቤ ጻፈ የህርማኖስን ልጅ ፊቅጦርን ለጣኦት ታሰግደው ዘንድ ወደ አንተ ልኬዋለሁ ሰምቶህ ለጣኦት ቢሰግድ በመጣግሥህ ከብር መጠን አክብረው ደስም አሰኘው ነገር ግን ለጣኦት መስገድን እምቢ ካለ በብዙ መከራ አሰቃየው በከፉ ሞትም ግደለው ፊቅጦርንን ያንን ደብዳቤ ከአራት ወታደሮች ጋር ላከው እናቱ ማርታ ንጉሠ ይህንን እንደላከ ሰምታ ወደ ሄርሜልዎስም እንዲህ ስትል ደብዳቤ ጻፈች በልጄ ላይ ከፉ አታድርግበት በንጉሠ ላይ ከፉ ነገር አላደረገምና አባቱ ተጣልቶትና ቀጥቶት ወደ አገተ ላከው እንጄጂ አሁንም በተሾምከ ጊዜ ልጄ ፊቅጦር ለንጉሥ የነገረልህና አንተም ለልጄ አንድ ሺሕ ሚዛን ወርቅ ትሰጠው ዘንድ የተስማማኸውን አስታውስ ወርቀ ከመ ኢታሐስምአ ላዕለ ወልድየ ፊቅጦር ወፈነወት ውእተ ከርታሰ ሰአሐዱ እምአግብርተ ወልዳ ዘስሙ ሆርዮን ወዐርጉ ኅቡረ ውስተ ሐመር ወተንሥአ ፊቅጦር ከመ ይጸሊ ኀበ እግዚአብሔር ከመ ትሑር ሐመር በሰላም ጂ ወሰምዐ ቃል እምኅበ መልአክ ዘይብል ኦ ፊቅጦር ነዋ ከርታሰ ዘእምከ ኀበ ሆርዮን ዘይወስድ ኀበ ሄርሜልዎን መኩንን ከመ ኢትንሣእ አክሊለ ዘታፈቅሮ አንተ ወፊቀጦርሂ ነሥአ ዘንተ ክርታሰ እምነበ ሆርዮን ገብሩ ዘፈነወት ማርታ እሙ ወነሥኣ ወአንበባ ወይቤሎሙ ለቱ ሐራ ለእለ ይወስድዎ አግብኡኒ ከመ እትናገር ምስለ ማርታ እምየ ወእምዝ ነሐውር ወአግብእዎ ከመ ይትናገር ምስለ እሙ ወሶበ ወፅኡ እምሐመር ለጐምዎ አፉሁ እምፍርሀተ ንጉሥ ወአብጽሕዎ ኀበ እሙ እንዘ ልጐም አፉሁ ወይቤሎሙ ስሕቱኒ አሐተ ጊዜ እምልጓም ከመ እትናገር ምስለ እምየ መሶበ ርእየቶ በከየት እሙ አሁንም በልጄ በፊቅጦር ሊዜ ክፉ እንዳታደርግ ያንን ወርቅ ትቼልሃለሁ ያንን ደብዳቤ አገልጋዮች ለአንዱ ስሙ ሆርዮን ለተባለ ላከች በአንድነትም ወደ ጀልባ ወጡ ፊቅጦርም ተነሥቶ ጀልባዋ በሰላም እንድትሔድ ወደ እግዚአብሔር ይጸልይ ጀመር ጂ ፊቅጦር ሆይ አንተ የናፈቅከውን አክሊል እንዳትቀበል ወደ ገዥው ሄርሜልዎስ የተላከ የእናትህ ደብዳቤ በሆርዮን ዘንድ አለ የሚል ቃል ከመልአክ ዘንድ ሰማ ፊቅጦርም እናቱ ማርታ የላከችውን ደብዳቤ ከአገልጋዩ ከሆርዮን ተቀብሎ አነበባት የሚወስዱትን አራቱን ወታደሮችም ከእናቴ ከማርታ ጋር እንድነጋገር መልሱኝ ከዚያ በኋላ እንሄዳለን አላቸው ከእናቱ ጋር ይነጋገር ዘንድ መለሱት ከጀልባው በወጡ ጊዜ ከንጉሥ ፍርሃት የተነሳ አፉን ለጐሙት አፉ እንደተለጐመም ከእናቱ ዘንድ አደረሱት ከእናቴ ጋር እነጋገር ዘንድ ከልጓሙ አንዲት ጊዜ አሳርፉኝ አላቸው ወትቤ ፈረስኑ ዝንቱ ወልድየ ከመ ትልጐምዎ ወሶቤሃ ከልኡ ልጓመ ወነሥአ ውእተ ከርታሰ ወአንበባ በቅድመ እሙ ወይቤላ ኢገበርኪ ሠናየ ምስሌየ ኦ እምየ ዘንተ ከመዝ ምንትኑ አሕለየኪ ትከልእኒ ዘእፅሕቅ ወአፈቅሮ አነ ወእፎ ተመሰልኪ ከመ እለ የዐቅቡ መቃብሮ ለኢየሱስ ሰገራት ወሎሙሰ ወሀብዎሙ ዐስበ ብዙኀ ወርቀ ከመ ይበሉ መጽኡ አርዳኢሁ ሌሊተ ወሰረቅዎ እንዘ ንነውም ንሕነ ወዘንተ ይቤልዎሙ ከመ ኢይእመኑ ሕዝብ ወእንቲሂ ኪያሆሙ ተመሰልኪ ወፈቀድኪ ከመ ትከልአኒ አክሊለ ዘመንግሥተ ሰማያት ወይእዜኒ ኦ እምየ ተወከፊ አናግደ ከመ ይትወከፈኒ ሊተ በኀበ ነገድኩ ወፈጺሞ ተናግሮታ ለእሙ ወይቤላ ሰላም ለኪ ወሖረ ወውእተ ጊዜ ወደዩ ልጓመ ውስተ አፉሁ ወወሰድዎ ወርእያ እናቱም ባየችው ጊዜ አለቀሰች እንዲህ ትለጉሙት ዘንድ ልጄ ፈረስ ነውን። አለች ያን ጊዜም ልጓሙን አስገወዱለት ያንን ደብዳቤ አንስቶ በእናቱ ፈት አነበበው እናቴ ሆይ ጥሩ ነገር አላደግሽም እኔ የምወደውንና የምተጋበትን ሰማዕትነት ታስቀሪ ዘንድ ምን አሳሰበሽ አላት ዷ የኢየሱስ መቃብርን እንደ ሚጠብቁ ጭፍሮች እንዴትስ መሰልሸ እኛ ተኝተን ሳለ ደቀ መዛሙርቱ በሌሊት መጥተው ሰረቁት እንዲሉ ዋጋቸውን ብዙ ወርቅ ሰጥተዋቸው ነበር እነርሱም ሕዝቡ እንዳያምኑ ይህን አሏቸው አንቺም እነርሱን መሰልሽ በመንግሥተ ሰማያት የሚገኘውን አከሊል ትከለከይኝ ዘንደ ወደድይሽ አሁንም እናቴ ሆይ እኔን እንግዳ ሆሄ በሄድኩበት ሀገር እግዚአብሔር ይቀበለኝ ዘንድ እንግዳ ተቀበይ አላት ለእናቱ የሚነግራትን በጨረሰ ጊዜ ሰላምታ ሰጥቷት ሔደ ያን ጊዜም አፉን ለጉመው በበፎ ሂከ በበበ እሙ እንዘ ይወስድዎ በከየት አንብዐ መሪረ ወውዕየ አማውዑታ ከመ አሳት እምብዝኀ ሐዘን ወዐርጉ ፊቅጦር ወልኡካን ውስተ ሐመር ወሖረት ሐመር ሶቤሃ ወበጽሑ ኀበ እለእስከንድርያ ወቦኡ ኀበ ሄርሜልዎስ ወይቤሎ ሄርሜልዎስ ዐቢይ አንተ ፊቅጦር ወቃለ ንጉሥኒ ዐቢይ ውአቱ ወይቤሎሙ ለልኡካንኒ አልቦኑ አቡሁ ለፊቅጦር በኀበ ንጉሥ ወይቤልዎ ልኡካን አቡሁኬ ረሰዮ ዘንተ ወመጠሙዎ ልኡካን ዘንተ ክርታሰ ለሄርሜልዎስ ፒ ወአርመመ ሄርሜልዎስ ወይቤሎ ለፊቅጦር ናሁ ውእቱ ክርታስ ይብል እመ ሰገድከ ለአማልእክት አዐብየከ ወአከብረከ ወእሠይመከ ወይእዜኒ ኦ ፊቅጦር ነዐ ስግድ ለአማልእክት ወእአመሰ በፍቅረ ከርስቶስ ሀሎከ ኅባእ ፍቅሮ ውስተ ከርሥከ ወስግድ ለአማልእክት ወትከውን ዐቢየ ወያፈቅሩከ ኩሎሙ ነገሥታት ወሕዝብ ወሰዱት እናቱም ለጉመው ሲወስዱት አይታ መሪር እንባን አለቀሰች ከሐዘን ብዛት የተነሳ አንጀቷ እንደ እሳት ተቃጠሰ ፊቅጦርና መልእከተኞቹ ወደ ጀልባው ወጡ ያን ጊዜ ጀልባዋ ሄደች ወደ እስክንድርም ደረሱ ወደ ሄርሜልዎስምገቡ ሄርሜልዎስም ፊቅጦርን አንተ ከፍ ያልከ ነህ የንጉሙም ቃል ክቡር ነው አለው መልእከተኞቹንም ተመልሶ የፊቅጦር አባቱ በንጉሥ ዘንድ የለምን አላቸው መልእከተኞቹም አባቱ ነው እኮ ይህን ያደረገው አሉት ደብዳቤውንም ለሄርሜልዎስ ሰጡት ሄርሜልዎስም ዝም አለ ፊቅጦርንም ለጣኦታት ብትሰግድ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ አከብርሃለሁ እሾምሃለሁ እነሆ ደብዳቤውም ይህን ይላል አለው አሁንም ፈቅዋጦር ሆይ ና ለጣኦት ስገድ በከርስቶስ ፍቅር ብትኖርም ፍቅሩን በውስጥህ ሸሸገህሀ ለጣኦት ስገድ የከበርከም ትሆናለህ ነገሥታት ሕዝቡም ሁሉ ይወድዴዱሃሄል ወይቤሎ ለሄርሜልዎስ ሰማዕ እግዚእነ ኢየሱስ ከርስቶስ በወንጌል ወዘሰ ከሕደኒ በገጸ ሰብእ አነሂ አክሕዶ በገጸ አቡየ ዘ አለው ዘበሰማያት ወይቤሎ ሄርሜልዎስ እንደ ገላውዴዎስ ራስህን ከፍ ከፍ ለፊቅጦር ኢታዕቢ ርአሰከ ከመ ገላውዴዎስ ወይቤሎ ፊቅጦር ሄርሜልዎስን በእስከንድርያ ታላላቅ ለሄርሜልዎስ በቅድመ ዐበይተ እለእስክንድርያ አሜሃ ትከውን ወትከወኑ ሎቱ ዐቃቤ አፍራሲሁ ለገላውዴዎስ ወትሴሰይ እንዘ ትጸንሕ ማእዶ እፎኑ ኢተናገርከ ዘንተ ከመ ዮም እንዘ ትብል አዕበይከ ሸ አስከ ዛሬ አልተናገርክም አለው ርእሰከ ከመ ገላውዴዎስ ወሶበ ይቤሎ ከመዝ በቅድመ ዐበይተ አለእስክንድርያ አኀዞ ፍርሀት ወኀፍረት ወይቤሎ ለፊቅጦር አፎኑ በባሕቲትከ ወኢትናገርከኒ እምጸአልከኒ በቅድመ ሰብእ ከ ወተምዐ ሄርሜልዎስ ወአዘዞሙ ለሐራሁ ወይቤሎሙ ውስድዎ ከመ ይስግድ ለአማልእከት ወእመ አበየ ሰጊደ ዝብጥዎ ወኩንንዎ ወይቤልዎ ዐበይተ እለ እሰከንድርያ ለሄርሜልዎስ ፊቅጦር ዘይቤ ፊቅጦርም ሄርሜልዎስን ጊታኾችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው ፊት የካደኝን እኔም በሰማያት በአለው በአባቴ ፊት እከደዋለሁ ብሎ በወንጌል የተናገረውን ስማ ሄርሜልዎስም ፊቅጦርን አታድርግ አለው ፊቅጦርም ሰዎች ፊት አንተና መሰሎችህ ያን ጊዜ ለገላውዴዎስ ፈረስ ጠባቂ ትሆናላችሁ የእሱን ማእድ ደጅ አየጠናህ ትመገባለህ አለው እንደ ገላውዴዎስ ራስህን ከፍ ከፍ አደረግህ ብለህ ለምን በአስከንደርያ ታላላቅ ሰዎች ፊት እንዲህ ሲናገረው ፍርሃትና ኃፍረት ያዘው ፊቅጦርንም በሰው ፊት ከምትሰድበኝ ለምን በብቻህ አልተናገርከኝም አለው ሄርሜልዎስም ተቆጥቶ ወታደሮቹን ለጣአት ይሰግድ ዘንድ ውሰዱት መስገድን አምቢ ቢል ግረፉት አሰቃዩትም ብሎ አዘዛቸው የእስከንድርያ ታላላቅ ሰዎች ለሄርሜልዎስ በሀገራችን ወኢነኀደገክከ ትኩንኖ ለፊቅጦር በሀገርነኮነ ከመ ኢይትመአርዐነ አቡሁ ወኢያጥፍአነ ኪያነሂ ወሀገረነሂ ፀ ወሶበ ከልእዎ ሰብአ ሀገር ፈነዎ ሄርሜልዎስ ለፊቅጦር ኀበ አርያኖስ መኩንነ ሀገረ እንዴናው ከመ ይኩንንዎ በህየ ወሶበ አልጸቁ ሀገረ እንዴናው ወወፅኡ ሰብአ ሀገር ከመ ይርአይዎ ለፊቅጦር እንዘ ሀሎ ውስተ ሐመር ምዕራፍ ጹጹ ወርእየ ፊቅጦር አሐዱ እምውስተ ሐራ ዘስሙ ፒፋሞን ወአእመረ በመንፈስ ቅዱስ ከመ ቦ ላዕሌሁ ፍቅረ ክርስቶስ ወጸውዖዶ ፊቅጦር ለፒፋሞን ወይቤሎ ፒፋሞን ዘሀገረ ዲሆ ነዓ ቅረብ ኀቤየ ወወረደ ፒፋሞን አምላዕለ ፈረሱ ወሖረ እንዘ ይረውጽ ኀበ ፊቅጦር ወተሳዓሙ ከልኤሆሙ ወተሐቀፉ ወይቤሎ ፊቅጦር ለፒፋሞን ናሁ ሀለወከ አንተ ትኩን ሰማዕተ ወትትጋደል ጽኑዐ ገድለ በእንተ ከርስቶስ ወትወርስ ሕይወተ ዘለዓለም ፊቅጦርን ታሰቃየው ዘንድ አንተውህም አባቱ ተቆጥቶ እኛንም ሀገራችንንም እንዳያጠፋን አሉት ፁ የሀገሩ ሰዎች በከለከሉት ጊዜ ሄርሜልዎስም ፊቅጦርን ወደ እንዴናው ሀገረ ገዥ ወደ አርያኖስ አንዲያሰቃየው ላከው ወደ እንዴናው ሀገር በቀረቡ ጊዜ በጀልባው ውስጥ ሳለ ፊቅጦርን ሊያዩት የሀገሩ ሰዎች ወጡ ምዕራፍ ፊቅጦርም ከወታደሮች መካከል ስሙ ፒፋሞን የሚባል አንድ ሰው አየ የከርስቶስ ፍቅርም ያደረበት መሆኑን በመንፈስ ቅዱስ አወቀ ፊቅጦርም ፒፋሞንን ጠርቶ የዲሆ ሀገር ፒፋሞን ሆይ ና ወደ እኔ ቅረብ አለው ፒፋሞንም ከፈረሱ ላይ ወርዶ እየሮጠ ወደ ፊቅጦር ሄደ ሁለቱም ተቃቅፈው ተሳሳሙ ፊቅጦርም ፒፋሞንን ስለ ከርስቶስ ጽኑ ገድልን ልትጋደልና ሰማዕትም ልትሆን አለህ የዘለዓለም ሕይወትንም ትወርሳለህ አለው ወሶበ ሰምዐ ዘንተ ፒፋሞን ኀደገ ፈረሶ ወፈትሐ ቅናቶ ወሰይፎ ወወገረ ወይቤ አንሰ ኢይከውን ሐራ ዘበምድር እምዝ ዳግመ አላ አአምን በክርስቶስ ወእሜጡ ርእስየ በእንተ ከርስቶስ ውእተ ጊዜ አጎዝዎ ለፒፋሞን ወአብጽሕዎ ኅቡረ ምስለ ፊቅጦር ኀበ አርያኖስ መኩንን ወሶበ ርእዮ አርያኖስ አስተዐፀበ ወአንከረ ከርታሰ ዘአምጽኡ ምስሌሁ ወይቤሎ ፊቅጦር ወኢይሰግድ ለአማልእከት ርኩሳን አላ ንሰግድ ለከርስቶስ ቅዱስ ወይቤሎ አርያናኖስ ይጌይሰከ ትስግድ ለአማልእከት ቅድመ አምጸእ ለከ ኩነኔ ዐቢየ ወከመ ኢይቅትልከ በእኩይ ኩነኔ ወይመጽእ ላዕሴከ ዐቢይ መሪር ሞት ወይቤሎ ፊቅጦር ስማዕኬ ዘይቤ እግዚእ ኢየሱስ ከርስቶስ በወንጌል ቅዱስ ወኢትፍርህዎሙኬ እምእለ ይቀትሉክሙ ሥጋከሙ ፍርህዎሰኬ ለዘይቀትል ነፍስኒ ወሥጋኒ በውስተ ገሃነም ፒፋሞንም ይህንን በሰማ ጊዜ ፈረሱን ተወ ትጥቁገና ሰይፉን ፈትቶ ወረወረ ከዚህ በኋላ ዳግመኛ እኔ በምድር ለሚኖር ወታደር አልሆንም የክርስቶስ አገልጋይ እሆናለሁ እንጂ ራሴንም ስለ ከርስቶስ አሳልፌ እሰጣለሁ አለ ያን ጊዜ ፒፋሞንን ይዘው ከፊቅጦር ጋር በአንድነት ወደ ገዥው ወደ አርያኖስ አደረሱት ጻ አርያኖስም አብረው ያመጡትን ደብዳቤ ባየ ጊዜ ፈጽሞ አደነቀ ፊቅጦርም ለረከሱ አማልእከት አልሰግድም ቅዱስ ለሚሆን ለከርስቶስ እሰግዳለሁ እንጂ አለው ጂ አርያኖስም ጽኑዕ መከራ ሳላ መጣብህ በከፉ ስቃይም ሳልገድልህ የከፋ መራራ ሞት ሳይመጣብህ ለጣኦት ብትሰግድ ይሻልሃል አለው ፊቅጦርም ጌታ ኢየሱስ ከርስቶስ ሥጋችሁን ለሚገድሏችሁ አትፍሩ መፍራትስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም የሚገድለውን ነው ብሎ በቅዱስ ወንጌል የተናገረውን ስማ አለው በበፎ ሂከ በበበ ወይውሕዝ ደሙ ከመ ማይ ወይቤልዎ ለአርያኖስ መኩንን ወኢነኀድገከ ከመ ትቅትሎ ለፊቅጦር በሀገርነ ከመ ኢይትመአዕ አቡሁ ላዕሌነ ወኢየኀድገነ ኪያነሂ ወሀገረነ ወአንስቲያነሂ ወውሉደነ በአምሳለ ዐቢይ ጸወን ወእንዘ የሐውር ፊቅጦር ኀበ ይእቲ ሀገር ርእዮ አሐዱ አረጋዊ በፍኖት ዘስቡር እገሪሁ ይቤ መኑ ዝንቱ ዘእሬኢ ወይቤልዎ ፊቅጦር ወልደ ህርማኖስ ውእቱ ወአኀዞ አረጋዊ ስቡር ለፊቅጦር ወነሥአ ደሞ ወቀብአ እግሮ እንዘ ይብል አመንኩ በስመ ከርስቶስ ወአመንኩ በስመ ፊቅጦር ሰማዕት ቅዱስ ወሐይወ ሶቤሃ ስቡር እግሩ እንተ በጊዜሃ ዘ አዘዞሙ አርያኖስ ለአግብርቲሁ ኦርያኖስም ፊቅጦርን ይዝብጥዎ በአስዋጥ ሰፊቅጦር ወዘበጥዎ አስከ ይነቅፅ ሥጋሁ ነ ም አንደውሃ እስኪፈስ ዘ ድረስ ገረፉት ወመጽኡ ዐበይተ እንዴናው የአንዴናው ሀገር ታላላቅ በጅራፍ እንዲገርፉት አገልጋዮቹን አዘዛቸው ሥጋው እስኪሰነጣጠቅ መጥተው አርያኖስን በሀገራችን ፊቅጦርን ትገድለው ዘግድ አንተውህም በእኛ ላይ ተቆጥቶ እኛንም ሀገራችንንም ሚስቶቻችንንም ልጆቻችንንም አይተወንም አሉ ወአርያኖስሂ ፊነዎ ብሔረ ቨ ኦርያኖስም በረጅም ግንብ እለ ስንድሮን ኀበ ንድቅ ነዋኅ አባቱ ትልቅ ምሽግ ወደ ተሠራበት ስንድሮን ወደሚባል ሀገር ላከው ፊቅጦርም ወደዚያች ሀገር በመንገድ ሲሄድ እግሩ የተሰበረ አንድ አረጋዊ አይቶት ይህ ማነው አለ እነርሱም የህርማኖስ ልጅ ፊቅጦር ነው አሉት የተሰበረው አረጋዊም ፊቅጦርን ይዞ በከርስቶስ ስም አምኛለሁ በቅዱስ ፊቅጦር ሰማዕት አማላጅነትም አምናለሁ እያለ የቅዱስ ፊቅጦርን ደሙንም አንስቶ እግሩን ቀባው ያን ጊዜም የተሰበረው እግሩ ወዲያውኑ ዳነ ፀ ወሶበ ርአዩ ከመ ሐይወ ስቡረ አግር አምኑ በክርስቶስ አለ ሀለዉ ህየ ምስለ አግብርተ ዲዮቅልጥያኖስ ንጉሥ ወአግብርተ አርያኖስ እለ ተልእኩ ከመ ይሰድዎ ለፊቅጦር ወረገምዎሙ ወጸአልዎሙ ለአጋአዝቲሆሙ ለዲዮቅልጥያኖስ ወለአርያኖስ ወይቤሎ ለፊቅጦር ስረይ ለነ ኦ ሲቅ እስመ አነ በፈቃድየ ዘገበርኩ ወዘአበስኩ ላዕሌከ ወይእዜኒ ሑር ኀበ ዘፈቀድከ ወኀደግዎ ህየ ወገብኡ ብሔሮሙ ኩሎሙ እለ የአምኑ በከርስቶስ ወአረጋዊሰ ዘሐይወ እግሩ ጸራቢ ውእቱ ወይቤሎ ፊቅጦር ለአረጋዊ ሀበኒ ማኅፄ ወምሳረ በእንተ ከርስቶስ ወወሀቦ አረጋዊ ኪያሆን ወነሥአኦን ፊቅጦር ወሖረ ቅስትሮን ወነበረ ህየ ወይመትር እምዕፀወ ዘይት ወይጸርብ ወይረሲ መንካ ወይሠይጥ ለሲሳዩ ወይሁብ ከፍሎ ለነዳያን ወእንዘ ይገብር ዘንተ ርአየቶ አሐቲ ብእሲት እንተ እዚያ ያሉ ሰዎችና ፊቅጦርን እንዲወስዱት ከንጉሠ ዲዮቅልጥያኖስና ከህርማኖስ የተላኩት አገልጋዮች እግረ ሰባራው አረጋዊ እንደ ዳነ ባዩ ጊዜ በክርስቶስ አመኑ ጌታቸውን ዲዮቅጥያኖስንና አርያኖስን ረገሟቸው ሰደቧቸውም አርያኖስም ፊቅጦርን መምህር ሆይ እኔ በፈቃዴ የበደልኩህሀንና ያደረግሁብህን ይቅር በለኝ አሁንም ወደ ወደድክበት ሂድ አለው በከርስቶስ የአመኑ ሁሉ ፊቅጦርን በዚያው ትተውት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ እግሩ የዳነለት አረጋዊ ግን ጸራቢ ነበር ፊቅጦርም አረጋዊውን ስለከርስቶስ ብለህ መጥረቢያና መቁረጫ ስጠኝ አለው አረጋዊውም እነዚያን መሳሪያዎች ሰጠው ፊቅጦርም ተቀብሎ ወደ ቅስትሮን ሄደ ከወይራ እንጨት እየቆረጠ ላይዳ ጠርቦ እየሸጠ ለምግቡ በማድረግ ግማሹንም ለነዳያን እየመጸወተ በቅስትሮን ኖረ ይህን እየሠራ ሳለ እግዚአብሔርን የምትፈራ ስሟ ስማ አስፒፓኑ ፈራሂተ እግዚአብሔር ወአምሐለቶ ለፊቅጦር ከመ ይባእ ቤታ ወቦአ ወነሥአት ዘይተ ወቀብዐቶ ቶስስሎ ወአቅረበት ሎቱ ዘይበልፅ ወውእቱሂ ሶበ ርእየ ከመ በእንተ ፍቅረ አግዚአብሔር ትጻሙ ተወክፈ እምኔሃ ወኢያሴስላ እአእምፍቅረ እግዚአብሔር ወትቤሎ ኦ እጐየ ፊቅጦር ኢታጽርዕ በዊአ ቤትየ በእንተ ፍቅረ ክርስቶስ ከመ ታድኅና ለአመትከ ኃጥአት ወትብላዕ ኅብስትየ ወትምሃረኒ ገቢረ ሠናይ ወይቤላ ፊቅጦር ይኩን ፈቃዶ ለእግዚአብሔር ወሶበ ይገብር ፊቅጦር መንካ ይሥዕል ውስቴቱ ትእምርተ መስቀል ወማኅደሮሂ ረሰየ ላዕለ ደብር ባሕቲቱ ወአሐተ ዕለተ እንዘ ይወርድ ፊቅጦር እማኅደሩ ተመሰለ ሰይጣን ከመ አሐዱ እም ሰብእ ዘአንጾኪያ ወሖረ ኀቤሁ ወተራከቦ በፍኖት ወይቤሎ አንተኑ ውአቱ ፊቅጦር አስፒፓኑ የምትባል አንዲት ሴት አየችው ወደ ቤቷም ይገባ ዘንድ ፊቅጦርን አማለችው ወደቤቷም ገባ ዘይትም አንስታ ቁስሉን ቀባቸው የሚበላውንም አቀረበችለት እርሱም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር እንደምትደከም ባየ ጊዜ የሰጠችውን ተቀበለ ከእግዚአብሔርም ፍቅር አያርቃትም ነበር ወንድሜ ፊቅጦር ሆይ ስለ ከርስቶስ ፍቅር ብለህ ኃጢአተኛ የምሆን የገረድህን ነፍስ ታድን ዘንድ እንጀራዬንም ትበላና በጐ ሥራንም እንድታስተምረኝ ወደ ቤቴ መግባትን አታቋርጥ አለችው ፊቅጦርም የአግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን አላት ፊቅጦር ላይዳ ሲሠራ በውስጡ የመስቀል ምልክት ይስልበት ነበር መኖሪያው ብቻውን በተራራ ላይ አደረገ ከዕለታት አንድ ቀን ፊቅጦር ከመኖሪያው ሲወርድ ሰይጣን ከአንጾኪያ ሰዎች አንዱን መስሎ ወደ እርሱ ሄዶ በመንገድ ተገናኘው አንተ ፊቅጦር አይደለህምን አለው ወይቤሎ መኑ አንተ ወበይአቴ ተአምረሂኒ ወይቤሎ ሰይጣን አነ አአምረከ በሀገረ አንጾኪያ ወአአምሮሙ ለአቡከ ህርማኖስ ወለእምከ ማርታ ወይእዜኒ እምከ ማርታ ተሐዝን በእንቲአከ ወአንተሰ ትመውት በረኀብ ወትለብስ አጽርቅተ ከመ ነዳይ ወይእዜኒ ነዐ ምስሌየ ከመ አብጽሕከ ኀበ አቡከ ወእምከ ወትትፌሳሕ ምስሌሆሙ ወታወስብ ብአሲተ ወያፈቅረከ ንጉሥኒ ወሕዝብኒ ወትከብር በኀቤሆሙ ወይቤሎ ፊቅጦር አኮኑ ምስለ አቡየ ወእምየ ሀለውኩ አነ አቡየሂ ከርስቶስ ውእቱ ወእምየኒ ቤተ ክርስቲያን ይእቲ ወአነሂ እፈቅድ አሥምሮ ለክርስቶስ ወውእቱ ይሴስየኒ በግብረ እደዊየ ወይቤሎ ምንት ውእቱ ግብረ እዴከ ወአርአዮ ፊቅጦር ሥዑለ በትእምርተ መስቀል ወመጽአ ላዕሌሁ ፍርሀት ወረዓድ ወተመስወ ከመ ነበልባለ እሳት ወሖረ አንተ ማህ በየትስ ታወተኛለህ አለው ሰይጣንም እኔ በአንጾኪያ ሀገር አውቅሃለሁ አባትህን ህርማኖስን እናትህንም ማርታን አውቃቸዋለሁ አሁንም እናትህ ማርታ ስለ አንተ ታዝናለች አንተም በረኃብ ልትሞት ነው እንደ ድኃም ጨርቅ ትለብሳለህ አሁንም ወደ እናትህና አባትህ አደርስህ ዘንድ ና አለው ከእናትህና ከአባትህ ጋር ትደሰታለህ ሚስትም ታገባለህ ንጉሙም ሕዝቡም ይወድዱሃል በእነርሱም ዘንድ ትከብራለህ አለው ፊቅጦርም እኔ ከአባቴና ከእናቴ ጋር ያለሁ አይደለምን አባቴም ክርስቶስ ነው እናቴም ቤተ ከርስቲያን ናት እኔም ክርስቶስን ደስ አሰኘው ዘንድ እወድዳለሁ እርሱም በእጆቼ ሥራ ይመግበኛል አለው ሰይጣንም የእጅህ ሥራ ምንድነው አለው ፊቅጦርም የመስቀል ምልከት የተቀረጸበትን ላይዳ አሳየው ሰይጣኑም ፍርሃትና መንቀጥቀጥ በላዩ መጣበት እንደ እሳት ነበልባል ቀልጦ ሄደ ወውእተ ጊዜ አእኩቶ ፊቅጦር ለእግዚአብሔር ወጸለየ ወይቤ አፈቅረከ አግዚኦ በኃይልየ እግዚአብሔር ኃይልየ ወጸወንየ ወመድኃንየ ወአምላኪየ ወረዳአየ ወእትዌከል ቦቱ ምአመንየ ወቀርነ ሕይወትየ ወምስካይየ ወእሴብሕ ለስመ እግዚአብሔር ወእድኅን እምጸላአትየ ወጸለየ ዘንተ መዝሙረ እስከ ተፍጻሜቱ ወፈጺሞ ጸልዮ ገብአ ኀበ ማኅደሩ ወመጽአ ኀቤሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመሲሎ እንግዳ ከመ ሰብአ ወተናገሮ ዘአመጻሕፍተ ነቢያት ወሐዋርያት ወኩሎ ዘበአንተ ከርስቶስ ወትርጓሜሁ ወተፈስሐ ፊቅጦር ወሶበ ይሰምዕ ነገሮ ለኢየሱስ ዘአምሕግ ዘውስተ መጻሕፍት ሰፊቅጦርሰ ሀለዎ ቅናት ዘወርቅ ወይቤሎ ኢየሱስ ታፈቅርኑ ወርቀ እስመ አሬኢ እምኔከ ቅናተ ዘወርቅ ወይቤሎ ፊቅጦር አልቦ ዘነሣእኩ እምቤተ አቡየ ወዘአንበለ ዝንቱ ቅናት ወኪያሃኒ አኮ በአፍቅሮ ወርቅ ያን ጊዜ ፊቅጦር አግዚአብሔርን አመሰኽነ ለቢ በኃይሌ አወድድሃለ ቱ አግዚአብሔር ኃይ ሌሊ መደገፊያዬና መድኃንቴ አምላኪና ረዳቴ ነው በእርሱም አእታመናለሁ መታመኛዬ የሕይወቴ ቀንድ መጠጊያዬ ነው ለእግዚአብሔር ሰም ምስጋና አቀርባለሁ ከጠሳቶቼም እድናለሁ እያለ ይህንን መዝሙር እስከ ፍጻሜው ጸለየ ጸሎቱን ከጨረሰ በኋላ ወደ ማደሪያው ገባ ኢየሱስ ክርስቶስም እንግዳ ሰው መስሎ ወደ እርሱ መጣ ስለከርስቶሰ የተጠረውን ሁሉ ከነቢያትና ከሐዋርያት መጻሕፍት ውስጥ ትርጓሜውን ነገረው ፊቅጦርም ከሕግ መጻሕፍት ውስጥ የተገኘ የኢየሱስን ነገር ሲሰማ ደስ ተሰኘ ፊቅጦርም የወርቅ መታጠቂያ ነበረው ኢየሱስም ወር ትወዳለህን ከአንተ ዘንድ የወርቅ መታጠቂያ አያለሁና አለወ ፊቅጦርም ከዚህ መታጠፍ በቀር ከአባቴ ቤት የለም እርሷንም ቢሆ በመውደድ ሳይሆን በበፎ ሂከ በበበ አሳ ከመ ሶበ መጽአኒ እንግዳ አእትዌከፍ እምኔሃ ወዘንተ ብሂሎ ቀረፈ እምኔሃ ንስቲተ ወርቀ እምይእቲ ቅናት ወሖረ ወተሣየጠ ሎቱ ወአምጽአ ዘይበልዕ ለእግዚእ ኢየሱስ ፀ ወሶበ ቦአ ፊቅጦር ኅበ አግዚእ ኢየሱስ ረከበ ማእደ ሥርዕተ ቅድሜሁ ለኢየሱስ ወሶበ ርእየ ፊቅጦር ውአተ ማእደ አንከረ ወአስተዐፀበ ጸ ወይቤሎ ለእግዚእ ኢየሱስ አ አግዚአ መኑ አንተ ወእም አይቴ ለከ ዝንቱ ማአድ ዘዕፁብ ርእየቱ ወይቤሎ እግዚእ ኢየሱስ ነዓ ብላዕ ኦ ፊቅጦር ገብረ እግዚአብሔር እስመ በጸሎትከ አውረደ ለከ አግዚአብሔር ዘንተ ማእደ ፀዉር ወውእተ ጊዜ ተሐዘበ ከመ እግዚእ ኢየሱስ ውእቱ ዘረፈቀ ምስሌሁ ወበልዐ ወአእመረ ከመ እግዚእ ኢየሱስ ውእቱ ወይቤሎ እግዚእ ኢየሱስ ለፊቅጦር ናሁ አንተ ኀደገ ወመነንከ አባከ ወእመከ ወአብያተ ወወሉደ ወብእሲተ ወኩሎ ከብረ ዘበምድር ወአብደርከ ኪያየ በመጣብኝ ጊዜ የምቀበልባት ስለሆነ እንጂ አለው ይህን ብሎ ጥቂት ወርቅ ከመታጠቂያው ቀርፎ ሸጦ ለጌታ ኢየሱስ የሚበላውን ገዝቶ አመጣለት በ ፊቅጦርም ወደ ጌታ ኢየሱስ በገባ ጊዜ በጌታ ኢየሱስ ፊት ማእድ ተዘጋጅቶ አገኘ ያንን ማአድ ባየም ጊዜ ፈጽሞ አደነቀ ጌታ ኢየሱስንም አቤቱ አንተ ማነህሃ መልኩ ያማረ የሚያስደንቅ ይህስ ማእድ ከየት መጣልህ አለው ጌታ ኢየሱስም የእግዚአብሔር አገልጋይ ፊቅጦር ሆይ እግዚአብሔር በጸሎትህ ይህንን ማእድ አውርዷልና ና ብላ አለው ወጀ ያን ጊዜም ጌታ ኢየሱስ እንደሆነ ጠረጠረ ከእርሱም ጋር ተቀምጦ በላጉ ጌታ ኢየሱስም እንደሆነ አወቀ ጌታ ኢየሱስም ፊቅጦርን እነሆ አንተ አባትህንና እናትህን ቤትንና ልጆችን ሚስትንም የምድርንም ከብር ሁሉ ትተህ መነንህ እኔንም መረጥከ በበፎ ሂከ በበበ ሀ ወይእዜኒ መጻእኩ ኀቤከ ከመ አስተፍስሕከ ወናሁ ኣነ ህይንተ አቡከ ወኢየሩሳሌም አግዓዚት ህይንተ እምከ ወገነተ ትፍሥሕት ህይንተ አብያቲከ ወመንግሥተ ሰማያት ህይንተ ብእአሲትከ ወክብርከ ዉ እስመ እንዘ ወሬዛ አንተ አፍቀርከ ንጽሕና ወድንግልና እንዘ ባዕል አንተ አፍቀርከ ንዴተ በእንቲአየ ወአነሂ ምስሌከ ወእሄሉ በኩሉ ጊዜ ወዘንተ ብሂሎ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወወሀቦ ሰላመ ወዐርገ ውስተ ሰማይ በዐቢይ ስብሐት ወዘንተ ሰሚዖ ፊቅጦር ተፈሥሐ ዐቢየ ፍሥሐ ምዕራፍ ወሰይጣንሂ ተመሰለ ከመ አሐዱ እምግብጻውያን ወሖረ አንጾኪያ ወቦአ ኀበ ዲዮቅልጥያኖስ ንጉሥ ወይቤሎ ዲዮቅልጥያኖስ መኑ አንተ ወእምአይቴ መጻእከ ወአይቴ ብሔርከ ወይቤሎ ሰይጣን ብሔርየሰ ምስር ይእቲ ወአነሂ እንግዳ ግብጻዊ ወመጻእኩ ኀቤከ ከመ ወእርአይ ኪያከ ጠፀ እነሆ እኔ ስለ አባትህ ፈን ነፃ የምታወጣ ኢየሩሳሌም ስለእናትህ ፈንታ የገነት ደስ ስለቤቶች ፈንታ መንግሥ ሰማያት ስለሚስትህና ስለከብር ፈንታ ደስ አሰኝህ ዘንድ ወእ አንተ መጥቻለሁ በ ወጣት ጐልማሳ ላለህ ንጽሕናንና ድንግልናን ወደድህ ባለጸጋ ሳለህ ስለእኔ ድህነትን ወደድሃልና እኔም ከአንተ ጋር ሁል ጊዜ እሆናለሁ አለው ጌታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ይህንን ብሎ ሰላምታ ሰጥቶት በታላቅ ምስጋና ወደ ሰማይ ዐረገ ፊቅጦርም ይህንን ሰምቶ ታላቅ ደስታ ተደሰተ ምዕራፍ ሰይጣንም ከግብጻውያን አንዱ ተመስሎ ወደ አንጾኪያ ሄደ ወደ ንጉሁ ዲዮቅልጥያኖስምገባ ንጉ ዲዮቅልጥያኖስም አገተ ማነህ ከየትስ መጣህ ሀገርህስ ወዴት ነው አለው ሰይጣንም ሀገሬ ምስር ናት እኔም የግብጽ ወገን የምሆን እንግዳ ነኝ አንተን ለማየትና ለጣኦትህ ልሰግድ መጥቻለሁ አለው ኮሾ ወይቤሎ ንጉሥ እፎኑ ዜናሃ ወኩሎሙ እለ ይነብሩ ውስቴታ ወይቤ ኩሎሙ ሥኑያን ወሥሙራንእሙንቱ ወያፈቅሩ ኪያከ ወይሰግዱ ለአማልእከቲከ ዘእንበለ ወአልቦ ካልእ ዘኢይትኤዘዝ ለከ አሐዱ ብእሲ ዘስሙ ፊቅጦር ወልደ ህርማኖስ ወውእቱሰ አበየ ሰጊደ ለአማልእከት ወአግብአ ኩሎ ኀበ ከርስቶስ ወይጸልእ ኪያከ ወያስተሐቅር አማልእከቲከ ወዓዲ ይረግም ኪያከ ወይፈቅድ ይስዓር መንግሥተከ ወእምድኅረ ዘንተ ነገሮ ወሀቦ ንጉሥ ብዙኀ ንዋየ ወርቀ ወብሩረ ወአልባሰ ክቡረ ወነሚኦ ሰይጣን ውእተ ንዋየ ሖረ ኀበ አማልእከት ወሰገድ ሎሙ ወወሀበ ውእተ ንዋየ ወጸሐፈ ከርታሰ ዲዮቅልጥያኖስ ንጉሥ ወለአከ ኀበ ሄርሜልዎስ መኩንነ እለእስከንድርያ እንዘ ይብል ሶበ ሰገደ ለአማልእከት ፊቅጦር አከብርዎ ወአምጽኦ ከመ ናስተፍስሖ ጂ ወእመሰ አበየ ሰጊደ ሎሙ ቅትልዎ በእኩይ ሞት ንጉሥም የግብጽ ዝናዋ እንዴት ነው በውስጧ የሚኖሩትስ አለው ሁሉም በጐዎች የተወደዱ ናቸው አንተን ይወድዱሃል ለጣኦትህም ይሰግዳሱ ከህርማኖስ ልጅ ስሙ ፊቅጦር ከሚባል ከአንድ ሰው በቀር ለአንተ የማይታዘዝ ሌላ ሰው የለም አለው እርሱ ግን ለጣኦት መስገድን እምቢ አለ ሁሉንም ወደ ከርስቶስ መለሰ አንተንም ይጠላል ጣአትህንም ያቃልላል ዳግመኛ አንተን ይረግማል መንግሥትህንም ሊሽር ይወዳል አለው ሰይጣንም ይህን ከነገረው በኋላ ንጉሥ ብዙ ገንዘብ ወርቅንና ብርን የከበሩ ልብሶችንም ሰጠው ሰይጣንም ያን ገንዘብ ተቀብሎ ወደ ጣኦቱ ሄዶ ሰገደላቸው ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስም ያንን ገንዘብ ሰጥቶ ደብዳቤ ጽፎ ወደ እስከንድሪያ ገዥ ወደ ሄርሜልዎስ እንዲህ ሲል ላከ ፊቅጦር ለጣኦት ከሰገደ አከብሩት እንድናስደስተውም አምጣው ለጣኦት መስገድን አምቢ ካለ ግን በከፉ ሞት ግደሉት ወቅትልዎሙ ለኩሎሙ እለ የአምኑ በከርስቶስ ወፈነወ ምስለ ከርታስ እምነ ሠራዊቱ አለእስከንድርያ ወበጽሑ ወመጠውዎ ውእተ ከርታሰ ለሄርሜልዎስ ወነሥኣ ሄርሜልዎስ ወአንበባ ወፈነዎሙ ለልኡካን ምስለ ውእቱ ከርታስ ኀበ አርያኖስ መኩንነ እንዴናው ወሰሚዖ አርያኖስ ዘውስተ ውእቱ ክርታስ ወሖረ ምስለ ልኡካን ወብዙኀን ሠራዊት ወበጽሐ ቅስጥሮን ኀበ ሀሎ ቅዱስ ፊቅጦር ወቦአ ኀቤሁ አርያኖስ ምስለ ልኡካነ ንጉሥ ወይቤሎ ለፊቅጦር በሐ ኦ ፍሱሕ ወይቤሎ ፊቅጦር ሊተሰ ፍስሓ ወለኩሎሙ እለ የአምኑ በከርስቶስ ወለከሰ ፍስሓ አልብከ ወለዲዮቅልጥያኖስ ንጉሥ እስመ ከሕዶ ለከርስቶስ ወሰገደ ለጣዖት ወይቤሎ አርያኖስ ለፊቅጦር አንሰ አሐተ ሠናየ ተናገርኩከ ወዘመጠነዝ እኩየ ታወሥአኒ አእምርኬ ኦ ፊቅጦር ይእዜኒ በከርስቶስ የሚያምኑትንም ሁሉ ግደሏቸው ከደብዳቤው ጋር ሠራዊቱን ወደ እስከንድርያ ላከ እስከንድርያ ደርሰው ለሄርሜልዎስም ያንን ደብዳቤ ሰጡት ሄርሜልዎስም ደብዳቤዋን ተቀብሎ አነበባት ከደብዳቤው ጋር መልእከተኞቹን ወደ እንዴናው ገዥ ወደ አርያኖስ ላካቸው አርያኖስም በደብዳቤ ውስጥ ያለውን በሰማ ጊዜ ከብዙ ሠራዊትና ከመልእክተኞቹ ጋር ሄደ ፊቅጦር ወደ አለበት ወደ ቅስጥሮንም ደረሰ ከንጉሁ ሠራዊት ጋርም ወደ ፊቅጦር ገብቶ ደስተኛ ሆይ እንደምን አለህ አለው ለእኔና በክርስቶስ ለሚያምኑ ሁሉ ደስታ አለን ለአንተ ግን ደስታ የለህም ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስም ከርስቶስን ከዶ ለጣኦት ሰግዷልና ደስታ የለህም አለው ል አርያኖስም ፊቅጦርን እኔ አንዲት መልካም ነገር ተናገርኩህ አንተ ግን ይህን ያህል ከፉ ነገር መለስከልኝ አሁንም ፊቅጦር ሆይ ያለ ፈቃዴ እንጂ በፈቃደ በበፎ ሂከ በበበ ከመ አኮ በፈቃድየ ዘመጻእኩ ኀቤከ አላ ዘእንበለ በፈቃድየ እስመ ንጉሥ ለአከ ሊተ ምስለ ክርታስ ወአንበባ ለይእቲ ከርታስ ወትብል ይእቲ ክርታስ ፊቅጦርአ ለእመ ሰገደ ለአማልእከት አዕብይዎ ወአከብርዎ ወአምጽእዎ ጎቤየ ከመ አስተፍስሖ አነ ወእመሰ አበየ ሰጊደ ለአማልእከት ዐቢየ ኩነኔ ኩንንዎ አው ቅትልዎ እኩየ ሞተ ወይቤ ፊቅጦር አበይኩ ኪያከሂ ወለዲዮቅልጥያኖስ ንጉሥከ አበይኩ ወለአማልእከቲክሙኒ ኢይሰግድ ወውእተ ጊዜ አሐዱ አምልኡካነ ዲዮቅጥያኖስ ንጉሥ ነሥአ ሰይፎ ወዘበጦ ክከሳዶ ለፊቅጦር ወሶቤሃ ወረዱ መላእከት ምስለ ወአከሊላተ ብርሃን ኀበ ቅዱስ ፊቅጦር ወከለልዎ እንዘ ይብሉ ወአንበርከ አከሊለ ዲበ ርእሱ ዘእምዕንቀ ከቡር ሃሌ ሉያ ሐዩወ ሰአለከ ወወሀብኮ ሃሌ ሉያ ለነዋሕ መዋዕል ለዓለመ ዓለም ሃሌ ሉያ ወኮነ ፅረፍቱ ኣመ ወዑ ለወርኀ ሚያዚያ ወደ አንተ እንዳልመጣሁ እወቅ አለው ንጉሥ ከደብዳቤ ጋር መልእከት ልኮልኛሊል ያችንም ደብዳቤ አነበባት ደብዳቤዋም ፊቅጦር ለጣኦት ከሰገደ ከፍ ከፍ አድርጉት አክብናትም አንባስደስተው ወደ እኔ አምጡት ነገር ግን ለጣኦት ባይሰግድ ጽኑ ቅጣት ቅጡት ወይም በከፉ ሞች ግደሉት ትላለች ፊቅጦርም አንተንም ንጉሥህን ዲዮቅልጥያኖስንም አልታዘዝም ለጣኦቶቻችሁም አልሰግድም አለ ያን ጊዜም ከንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ መልእክተኞች አንዱ ሰይፍን አንስቶ የፊቅጦርን አንገቱን መታው ያን ጊዜ መላእከት የብርሃን አከሊሎችን ይዘው ወደ ቅዱስ ፊቅጦር ወርደው አንዲህም እያሉ አቀዳጁት ፅንቀ። የከበረ ዘውድን በራሱ ላይ ደፋህ ሃሌ ሉያ መዳንን ለመነህ ሰጠኸውም ሃሌ ሉያ ለረጅም ዘመናት ለዘለዓለም ሃሌ ሉያ ዕረፍቱም ሚያዚያ ቀን ሆነ ወሶበ ርእዩ አርያኖስ ወልኡካነ ንጉሥ ከመ ወረደ ብርሃን እም ሰማይ ላዕለ ቅዱስ ፊቅጦር ወአኀዞሙ ፍርሃት ወረዓድ ወገብኡ ብሔሮሙ ወወዕኡ ሰብአ ሀገረ ቅስጥሮን ወነሥኡ በድኖ ወገነዝዎ በሠናይ አልባስ በእንተ ፍርሃተ አቡሁ ወብርሃን ዘላዕሌሁ ሺ ወአብእዎ ቤተ ከርስቲያን ኀበ ነሰቶ ፅልው ዲዮቅልጥያኖስ ንጉሥ ወአንበርዎ ህየ በሣፁን ወአርያኖስ ገብአ ብሔሮ አንጾኪያ ወቦኡ ኀበ ንጉሥ ወነገርዎ ኩሎ ዘኮነ ወሐዘነ ንጉሥ ወተምዐ ላዕሴሆሙ ወይቤሎሙ እፎኑ ኢአሰርከምዎ ወኢያንበርከምዎ ውስተ ቤተ ሞቅሕ እስከ ይትመየጥ እስመ ሕፃን ውእቱ ወአልቦ ልብ ወይቤዎ ቱ እምነ ቱ ልኡካን ኦ ሊቅ ንሕነሰ ተዐገሥነ ወኢያሕሰምነ ላዕሌሁ አላ ዝንቱ ካልዕነ ኢከህለ ተዐግሦ ሶበ ሰምዐ እንዘ ይጽእል ኪያከ አርያኖስና የንጉሠ መልእከተኞች ከሰማይ ብርሃን በቅዱስ ፊቅጦር ላይ በወረደ ጊዜ ፍርሃት ያዛቸው ወደ ሀገራቸውም ተማለሱ ጂጁ የቅስጥሮን ሀገር ሰዎች ወጥተው አባቱን በመፍራትና በላዩ ላይ ስለ አለው ብርሃን ሥጋውን አንስተው በአማረ ልብስ ገነዙት ከሐዲው ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ ወደ አፈረሰው ቤተ ከርስቲያን አስገብተው በሣጥን አስቀመጡት አርያኖስም ወደ ሀገሩ ወደ አንጾኪያ ተመለሰ የንንሥ መልእከተኞችም ወደ ንጉሥ ገብተው የሆነውን ሁሉ ነገሩት ንጉሥም አዝኖ በመልእከተኞቹ ላይ ተቆጣ ለምን አሥራቸሁ እስኪ መለስ ድረስ በእሥር ቤት አላኖራችሁትም ሕፃን ስለሆነ ማስተዋል የለውምና አላቸው ከአራቱ መልእከተኞች ሦስቱ ጌታ ሆይ እኛ ግን ታግሠን በእርሱ ላይ ከፉ አላደረግንም ነገር ግን አንተን ሲሰድብ ይህ ሰምቶ መታገፅ በበፎ ሂከ በበበ ጋነሥአ ሰይፎ ወዘበጦ ዘእንበለ ምከርነ ወውእተ ጊዜ አኀዞ ንጉሥ ለቀታሌ ፊቅጦር ወወሀቦ ለሀርማኖስ አቡሁ ወህርማኖስ ወሀቦሙ ለአግብርቲሁ ወነሥእዎ አግብርተ ህርማኖስ ለቀታሌ ፊቅጦር ወአፍልሑ ዓረረ በዐቢይ መቅፁተ ብርት ወወደይዎ ውስቴቱ ሶበ ሰምዐት ማርታ እሙ ከመ ተቀትለ ወልዳ ፊቅጦር በከየት አንብዐ መሪረ ወሐዘነት ብዙኀ ጊዜ ምዕራፍ ወአምድኅረ አጥፍኦ እግዚአብሔር ወደ ምሰሶ ለዲዮቅልጥያኖስ ንጉሥ ወአእንሦ አግዚአብሔር ለቆስጠንጢኖስ ወአጽንዐ ሃይማኖተ ወአሚነ በከርስቶስ በመዋፅለ ዚአሁ ወነሰተ ኩሎ አማልእከተ ወአብያተ ጣዖታት ወሐነፀ አብያተ ከርስቲያናት ወሐነፀ ኩሎ ዘይትገበር ወማርታ እሙ ለፊቅጦር ወነሥአት ብዙኀ ንዋየ ምስሌሃ ወርቀ ወብሩረ ወአልባሰ ከቡረ ወመልዐት አሕማረ ዐበይተ አልቻለም ሰይፉንም አንስቶ ያለ እኛ ምከር መታው አሉት ያን ጊዜ ንጉሥ የፊቅጦርን ገዳይ ይዞ ለአባቱ ለህርማኖስ ሰጠው ህርማኖስም ለአገልጋዮቹ ሰጣቸው አገአጋዮቹም ወስደው በትልቅ የብረት ድስት ወደ አፈሉት እርሳስ ውስጥ ጨሙሩት እናቱ ማርታ ልጂ ፊቅጦር እንደተገደለ በሰማች ጊዜ መሪር እንባን አለቀሰች ብዙ ጊዜም አዘነች ምዕራፍ እግዚአብሔር ዲዮቅልጥያኖስ ፈጽሞ ከአጠፋው በኋላ ቆስጠንጢኖስን አነገሠው በቆስጠንጢኖስም ዘመን እግዚአብሔር ሃይማኖትንና በከርስቶስ ማመንን አጸና ጣኦታትንና የጣአታትን ቤቶች አፈረሰ ቤተ ከርስቲያንንም አነፀ የፊቅጦር እናት ማርታም ብዙ አናዩዎችን ይዛ ብዙ ገንዘብ ወርቅንና ብርን የከበሩ አልባሳትን ታላላቅ እንጨቶችን በበፎ ሂከ በበበ ዕፀወ ወሐጻውንተ ብዙኀ ወሖረት ወበጽሐት አለአስከንድርያ ወተቀበልዋ መኳንንተ እአለአስከንድርያ በክብር ወበፍርሃት ሾ ወከማሁ ተቀበልዋ መኳንንት እለ ብሔረ ግብጽ እስከ ሶበ አብጽሕዋ ቅስጥሮን ወቦአት ኀበ ሀሎ ሥጋሁ ለፊቅጦር ወልዳ ወሐቀፈት ኪያሁ ወበከየት አንብዐ መሪረ ወእምዝ ተፈሥሐት ሶበ ሰምዐት ከመ ተገብረ ተአምረ ወመንከረ በእንቲአሁ ወበእንተ ዘኮነ ሰማዕተ ዘበአንተ ከርስቶስ ወሐደሰት ሎቱ ሣጹነ ወአልባሳተ ከቡረ ወሐነፀት ቤተ ከርስቲያን ዐቢየ ኅበ ተከለለ ወተከፅወ ደሙ ወእንዘ ተሐንፅ አግበረት ኀበ ኩሉ ዕፀዊሃ ወርቀ ወብሩረ ወአምጠበብት እለ የሐንፁ ርእየቶ ማርታ እንዘ ይሰርቅ ወአእመረት ማርታ ወእንበይነዝ ትቴክዝ ወትብል በልባ ሶበ እንዘ ሀለውኩ አነ ዘሰረቁ ወርቀ በመርከቦች ሞልታ ወደ እስከንድርያ ሄደች እስከንድርያ በደረሰች ጊዜ የእስክንድሪያ ገዥዎች በከብርና በፍርሃት ተቀበሏት እንደዚሁ በግብጽ ሀገር ያሉ ገዥዎች ሁሉ ቅስጥሮን እስከትደርስ አቀባበል አደረጉላት የልጂ የፊቅጦር ሥጋ ወደ አለበት ገባች ሥጋውንም አቅፋ መሪር ለቅሶን አለቀሰች ከዚህ በኋላ ስለ እርሱ ተአምራትና ድንቅ ነገር እንደተደረገ ስለ ከርስቶስም ሰማዕት እንደሆነ በሰማች ጊዜ ተደሰተቶ አዲስ ሳጥንና አዲስ የከበሩ አልባሳቶችን ቀየረችለት ሰማዕት በሆነበትና ደሙ በፈሰሰበት ቦታ ላይ ትልቅ ቤተ ክርስቲያን አነጸቾ በቤተ ከርስቲያኑ እንጨት ሁሉ ላይ ወርቅንና ብርን አደረገጥበት ማርታም ከሚየንፁት ባለ ሙያዎች መካከል አንዱ ወርቅ ሲሠርቅ አየቸው በዚህም ምከንያት በልቧ አዝና እኔ እያለሁ ወርቁን የሰረቁ እንዴት ወእፎ የኀድጉ በደኀሪ መዋዕል ወእንዘ ትነውም በሌሊት አስተርአያ ፊቅጦር ወይቤላ ሰላም ለኪ ኦ እምየ ማርታ ወይእዜኒ አለብወኪ አነ ኦ እምየ ኢትግበሪ ወርቀ ወብሩረ ኀበ ኩሉ ዕፀዊሃ ለዛቲ ቤተ ከርስቲያን እስመ ይበጽሕ መዋዕል አመ ይመጽኡ ተንባላት ወይነግሠ ላዕለ ኩሉ በሐውርተ ግብጽ ወአመ መጽኡ ውእቶሙ ተንባላት ሶበ ርእዩ ዘኮነ ወርቀ ወብሩረ ወኩሉ ፅፀዊሃ ይነሥትዋ ወያመዘብርዋ በእንተ ፍቅረ ወርቅ አላ አንቲሰ ሕንዊ በአዕባን ወበዕፀው ወሐጺን ወትነብር ብዙኀ መዋፅለ ወሶበ ሰምዐት ማርታ ከመ ይነግሥ ተንባላት በብሔረ ግብጽ ሐዘነት ማርታ በእንተ ሕገ ከርስቶስ ወትቤ እመሰ ከመዝኑ ኮነ ለምንትኬ እጻሙ ሐኒፀ ቤተ ከርስቲያን ወይቤላ ፊቅጦር ኢትሕዝኒ ኦ አምየ እስከ አመ ይመጽኡ ተንባላት ኢይጸራዕ ሕገ ክርስቶስ ውስተ ኩሉ በኋለኛው ዘመን ይተውታል አለች ሌሊት ተኝታ ሳለች በሕልሟ ፊቅጦር ተገልጾላት እናቴ ማርታ ሆይ ሰላም ለአንቺ ይሁን አላት አሁንም እናቴ ሆይ አስረዳሻለሁ በእንጨቱ ላይ ሁሉ ወርቅንና ብርን በዚች ቤተ ከርስቲያን ላይ አታድርጊ እስላሞች የሚመጡበትና በግብጽ ሀገር ሁሉ ላይ የሚነግሠበት ጊዜ ይመጣልና እነዚያ እስላሞችም በሚመጡበት ዘመን በቤተ ከርስቲያንዋ ላይ የተሠራውን ብርንና ወርቅን ባዩ ጊዜ ስለወርቅና ብር ፍቅር ያፈርሷታል ይዘርፏታል አንቺ ግን በድንጋይ በእንጨትና በብረት ሥሪ ቤተ ከርስቲያንዋም ብዙ ዘመን ትኖራለች አላት ማርታም እስላሞች በግብጽ ሀገር እንደሚነግሥ በሰማች ጊዜ ስለ ከርስቶስ ሕግ አዘነች እንደዚህማ ከሆነ ቤተ ከርስቲያን በመሥራት ለምን እደከማለሁ አለች ፊቅጦርም እናቴ ሆይ አትዘፒ አስላሞች እስከሚመጡበት ጊዜ ድረስ በግብጽ ሀገር ሁሉ የከርስቶስ በሐውርተ ግብጽ አላ ይነብር አሚነ ጾም ወጸሎት ወቀርባነ ወትፈደፍድ ጽንዐ ሃይማኖት እንዘ ይነብሩ ምስለ ዕልዋን ተንባላት ወኀበ መንበረ ማርቆስ ኢይትኀደግ ተሠይሞ ሊቀ ጳጳሳት ወበእደ ሊቀ ጳጳሳት ኢይትኀኅደግ በበ መትልው ተሠይሞ ጳጳሳት ወኤኢስ ቆጾሳት ቀሳውስት ወዲያቆናት ወመንግሥተ ተንባላት ኅዳጥ መዋዕል እሙንቱ ወእምድኅረ ኅዳጥ መዋዕል ያነግሥ እግዚአብሔር ላዕለ አህጉረ ኢትዮጵያ ብእሴ ቅዱሰ መፍቀሬ ከርስቶስ ወበእደ ዚአሁ ይትነሰቱ አረማዊያን ወእምዝ የሐውር ብሔረ ግብጽ ወያጠፍኦሙ ለኩሎሙ ተንባላት ወለ መንግሥቶሙ ል ወያነግሥ እግዚአብሔር ላፅለ አህጉረ ቁስጥንጥንያ ብእሴ ወመፍቀሬ ከርስቶስ ዘስሙ ትውልደ አንበሳ ወይመጽእ ከመ ይትራከብ ምስለ ንጉሠ ኢትዮጵያ ወይትራከቡ በመንፈቀ ብሔረ ግብጽ ወይትራከቡ ምስሌሆሙ ሊቀ ጳጳሳት ዘአሰከንድርያ ወሊቀ ጳጳሳት ዘቁስጥንጥንያ ሕግ አይቋረጥም የጸሎት የዮርባን ሥርዓትና ይኖራል ከሐዲያን እስላሞቹ ጋር እየኖሩ የሃይማኖት ጽናት ትበዛለች በማርቆስ መንበርም የሊቀ ጳጳሳት መሾምም አያቋርጥም በሊቀ ጳጳላት እጅ በየደረጃቸው የጳጳላት የኤኢሏስ ቆጾሳት የቀሳውስትና የዲያቆናት ሹመትም አይቋረጥም አላት የእአስላሞችም መንግሥት ጥቂት ዘመናት ናቸው ከጥቂት ዘመናት በኋላ እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ሀገር ከርስቶስን የሚወድ ቅዱስ ሰው ያነግሣል አረማውያንም በእርሱ እጅ ይደመሰሳሉ ከዚህ በኋላ ወደ ግብጽ ሄዶ እስላሞችንና መንግሥታቸውን ሁሉ ያጠፋል አላት የጾም እግዚአብሔር በቁስጥንጥንያ ከርስቶስን የሚወድ ስሙ ትውልደ አንበሳ የተባለ ሰው ያንግሣል ከኢትዮጵያ ንጉሥ ጋር ይገናኝ ዘንድ ይመጣል በግብጽ መሀል ቦታ ላይ ይገናኛሉ ከአርሱ ጋርም የእስከንድርያ ሊቀ ጳጳሳትና የቁስጥንጥንያ ሊቀ ጳጳላት ይሉ ሀ ወንጉሠ ኢትዮጵያ የኅድግ ሠራዊቶ መንገለ አዜብ ወንጉሠ ቁስጥንጥጥያ የጎድግ ሠራዊቶ ጦንገለ ሰሜን ወይትራከቡ ክሥት ወከልኤቱ ሊቃነ ጳጳሳት ይትአምኑ በበይናቲሆሙ ወይነብሩ ዲበ መናብርቲሆሙ ሊቃነ ጳጳሳት ወይብልዎሙ ለነገሥት ንበሩ በበ መንበርከሙ ጀ ወይብል ሊቀ ጳጳሳት ዘቁስጥንጥንያ ሃይማኖት ዘአንቲአነ ትጌይስ ወይብል ሊቀ ጳጳሳት ዘእስከንድርያ አነ እነግረከሙ ቃለ ዘወሀበኒ እግዚአብሔር ወይብልዎ ከልኤቱ ነገሥት በል ንግረነ ኦ አቡነ ወይቤ ንሑር ወንባእ ውስተ ዛቲ ቤተ ክርስቲያን ዓባይ እንተ አባ ሲኖዳ ወእቀድስ አነ ኮርባነ ኀበ አሐቲ ታቦት ወዝ ካልዕየ ሊቀ ጳጳሳት ይቀድስ ኀበ አሐቲ ታቦት ወይምጽኡ ወይርአዩ ኩሎሙ ሕዝብ ወሠራዊትከሙ ደ ወለእመ ወረደ መንፈስ ቅዱስ እንዘ ትሬእይዎ ኩልከሙ ከሠተ ኀበ አሐዱ የኢትዮጵያ ንጉሥ ሠራዊቱን በደቡብ በኩል ትቶ የቁስጥንጥንያም ንጉሥ ሠራዊቱን በሰሜን በኩል ትቶ ሁለቱ ነገሥታትና ሁለቱ ሊቃነ ጳጳሳት ተገናኝተው እርስ በርሳቸው ሰላምታ ይሰጣጣሉ ሊቃነ ጳጳሳቱም በመንበራቸው ላይ ተቀምጠው ነገሥታቱን በየመንበራችሁ ላይ ተቀመጡ ይሏቸዋል የቁስጥንጥንያ ሊቀ ጳጳሳት የእኛ ሃይማኖት ትበልጣለች ይላል የእአስከድርያውም ሊቀ ጳጳሳትም እግዚአብሔር የሰጠኝን ቃል እኔ እነግራቸኋለሁ ይላል ሁለቱ ነገሥታትም አባታችን በል ንገረን ይሉታል የአባ ሲኖዳ ወደምትሆን ወደዚህች ታላቅ ቤተ ከርስቲያን ገብተን በአንዲት ታቦት እኔ እቀድሳለሁ ይህ ባልደረባዬ ሊቀ ጳጳሳት ደግሞ በአንዲቷ ታቦት ላይ ይቀድስ ሁሉም ሕዝብና ሠራዊቶቻቸሁ መጥተው ይመልከቱ አለ መንፈስ ቅዱሰ እያያችሁት ከሁለታችን በአንዱ ቶርባን ላይ ከወረደ በዚያ ሃይማኖት በበፎ ሂከ በበበ ንሑር ኩልነ አስመ ተዓውቀት ወረትዐት ሃይማኖት ወይቤልዎ ከልኤሆሙ ምከረ እግዚአብሔር ይእቲ ወሶቤሃ የሐውሩ ከልኤቱ ነገሥት ወሊቃነ ጳጳሳት ወኩሎሙ ሠራዊቶሙ ወካህናቲሆሙ ወሕዝብኒ ወይበውኡ ውስተ ይእቲ ቤተ ከርስቲያን ዐባይ ወይቄድሱ ከልኤሆሙ ሊቅነ ጳጳሳት ኅበ ከልኤ ታቦት ወይወርድ መንፈስ ቅዱስ ከመ ርግብ ፀዓዳ ወብርሃን ምስሌሃ ኀበ ቀደሰ ሊቀ ጳጳሳት ቱርባነ ዘእስከንድርያ እንዘ ይሬእዩ ኩሎሙ እለ ሀለዉ ህየ ወይትፌሣሕ ሶቤሃ ንጉሠ ኢትዮጵያ እስመ ዘሊቀ ጳጳሳቲሁ ወዘዚአሁ ሕገ ወሃይማኖተ ኮነ ሥሙረ በቅድመ እግዚአብሔር ወንጉሠ ሮምሰ የሐዘን ምስለ ሕዝቡ ወያስተ ጋብኦን ለኩሎን መጻሕፍ ቲሁ ወይዌርውዎን ውስተ ባሕር ሃይማኖት ሁላችን እንሂድ ሃይማኖ እምኔነ ወዘበውእአቱኬ ታውቃለች ቀንታለችፀ። እሰራቸው ብሎ ተናገረው በአሚንም አሰራቸው ፊቅጦር በሀገር ን አምሳል ሰማዕታቶቹ ደግ ወሰድዎሙ ለአረሚ ኀበ ቤተ ክርስቲያን ኀበ ሐነፀት ማርታ በገዥው ሠራዊት ተመስለው አረማውያኖቹን ማርታ ወደ ሠራችው ቤተ ከርስቲያን ወሰዷቸው ፊቅጦርም በአሚንን ወስደህ ቤተ ከርስቲያኑ በሚታነጽበት ቦታ እሰራቸው አለው በአሚንም አሰራቸው ፊቅጦርም ቤተ ከርስቲያኑን ለሚሠሩት ሠራተኞች እነዚህን አረማውያን ግረፉአቸው ብሎ አዘዛቸው እነርሱም ገረፉአቸውም ጸሎቱና ተራዳኢነቱ ለዘለዓለም ከእኛ ጋር ይሁን አሜን ወፊቅጦር ይቤሎ ለበአሚን እስሮሙ ለለ አሐዱ ኀበ ቤተ ከርስቲያን ወበአሚንሂ አሰሮሙ ወፊቅጦርሂ ይቤሎሙ ለእለ የሐንፁ ቤተ ክርስቲያን ዝብጥዎሙ ለእሉ አረሚ ወዘበጥዎሙ ብዙኀ ዝብጠተ ለእሉ አረሚ ጸሎቱ ወረድኤቱ የሀሱ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ተአምር የከርስቶስ ምስከር የቅዱስ ፊቅጦር ጸሎቱና በረከቱ ከእኛ ጋር ይሁንና ያደረገው ተአምር ይህ ነው ተአምር ተአምሪሁ ለቅዱስ ፊቅጦር ሰማዕተ ክርስቶስ ጸሎቱ ወበረከቱ የሃሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን መልክእተኞችም ለማርታ አንድ ገዥ ከነሠራዊቱ መጥቶ እነዚህን አረማውያን በቤተ ከርስቲያን ውስጥ ብዙ ግርፋት ገረፉአቸው አሏት ማርታም አቤቱ ስለ ከርስቶስ ብላቸሁ ተውአቸው ስትል ወደ ገው ላከኾቶ ወይቤልዋ ልኡካን ለማርታ መጽአ አሐዱ መኩንን ምስለ ሠራዊቱ ዘበጥዎሙ ለእሉ አረሚ ብዙኀ ዝብጠተ በውስተ ቤተ ከርስቲያን ወማርታ ለአከት ኀበ መኩንን እንዘ ትብል ኅድግዎሙ በእንተ ከርስቶስ በበፎ ሂከ በበበ ወመኩንን ለአከ ኀበ ማርታ እንዘ ይብል እስመ ብዙኅ ውእቱ ኃጢአቶሙ ወይቤሎሙ መኩንን ንግሩ ኃጢአተከሙ ከመ ይስምዑ ሕዝብ ጅ ወተናገሩ እሉ አረሚ እንዘ ይቤሱ ለሕዝብ ወበአሚን ሖረ ኀበ ሀለዉ መዛግብቲሁ ወወፅአ ገዳመ ወበጽሐ ኀበ ፈለግ ወንሕነ አኀዝናሁ ወይቤ በአሚን ኦ ከርስቶስ አምላከ ፊቅጦር አድኅነኒ አምእዴሆሙ ለእሉ አረሚ ወንቤሎ ይእዜኬ ንሬኢ ፊቅጦር ወልደ ህርማኖስ እመ ይከል አድኅኖተከ ወይቤ በአሚን ለአመ ፈቀደ ፊቅጦር ይክል አድኅኖትየ ወለእመሰ ፈቀደ ከርስቶስ እሙት ይጌይሰኒ በእንተ ስሙ ወነገርዋ ዘንተ ነገረ ለማርታ ወለአከት ማርታ ኀበ መኩንን እንዘ ትብል ስረይ ሎሙ ወይቤ መኩንን በከመ ሰአለተኒ ማርታ ነኀድጎሙ ወፈነወት ማርታ መብልዐ ወመስቴ ለመኩንን ምስለ ሠራዊቱ ወበልዐ መኩንን ምስለ ኩሉ ሠራዊቱ ነውና ሲል ወደ ማርታ ላከ ገዥውም ሕዝቡ እንዲሰሙ ኃጢአታችሁን ተናገሩ አላቸው እነዚህም አረማውያን ለሕዝቡ እንዲህ ሲሉ ተናገሩ በአሚን ገንዘቡ ወደ አለበት ሄደ ገንዘቡን ይዞ ወደ ምድረ በዳ ወጣ።