Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምዕራፍ አምስ ች ቴቴ ቴቴ ጺ የመንፈስ ፍሬዎች አምነት የዋሀነት ትሀትና ያሞስ ጠልሯቻጣባክሕ ምንም እንኳን ሞት ለሁሉም የማይቀር ቢሆንም ሞት የሚያስፈራው ብዙ ሰው ነው ንግግሩ ተግባሩ እና ስሜቱ የተረጋጋ ነው ውጫዊ አርሱነቱ ብቻ ሳይሆን ውስጣዊ እርሱነቱ እርጋታ የተሞላበት ነው። የዚህ አስተሳሰብ ዋነኛ ምከንያት ብዙውን ጊዜ ሲሳካላቸው የምናያቸው ሰዎች በብልጠትና በጉልበት በመሆኑ ነው።
ዘፍ ሰጭጮስ በጠልሆጳሳሆዕ አንተም አምላከህ አግዚአብሔር አርሱ አምላከ እንደ ሆነ ለሚወድዱትም ትአዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ ዘዳ ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም። መዝ ቃል ኪዳኑን ለዘላለም እስከ ሺህ ትውልድ ያዘዘውን ቃሉን አሰበ መዝ አቤቱ ቃልህ በሰማይ ለዘላለም ይኖራል። ኢሳ በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም አግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩከ ነው። መዝ የልቤ አምላከ ሆይ ልቤና ሥጋዬ አለቀ አግዚአብሔር ግን ለዘላለም አድል ፈንታዬ ነው። መዝ አግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል አግዚአብሔር ዕውሮችን ጥበበኞች ያደርጋቸዋል እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል። ሚክ ሰጭጮስ በጠልሆጳሳሆዕ አግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው በአርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል። ዘዳ አንዱም ለአንዱ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድር ሁሉ ከከብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር። ሰቆ ኤር ሰጭጮስ በጠልሆጳሳሆዕ አግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው በአርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል። እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል አግዚአብሔር ያሞስ ጠልሯቻጣባክሕ ፅውሮችን ጥበበኞች ያደርጋቸዋል እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል። መዝ አግዚአብሔር ግን አንዲህ ይላል። ተሰ መንፈስ ቅዱስ የመገፈስ ቅዱስ ማንነት የመንፈስ ቅዱስ ጽንሰሀሳብ በዓለም ላይ ባሉ ኃይማኖቶች ውስጥ ሁሉ የሚገኝ ነው በመጽሐፍ ቅዱስ የሚያምኑ ኃይማኖቶች ሁሉም የመንፈስ ቅዱስ ሀሳብ ያላቸው ቢሆንም ሁሉም ኃይማኖቶች ግን ተመሳሳይ ግንዛቤና መረዳት የላቸውም ለአብዛኞቹ የከርስትና ኃይማኖት ተከታዮች መንፈስ ቅዱስ ከስላሴ ማለትም አብ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ አንዱ እንደሆነ ያምናሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መንፈስ ቅዱስ ምንነት ምን ይላል። መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ያውጃል። ዮሐ ሰጭጮስ በጠልሆጳሳሆዕ በማገ ውስጥ ይኖራል። ኤር ሰጭጮስ በጠልሆጳሳሆዕ አግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው። ዮሐ ሰጭጮስ በጠልሆጳሳሆዕ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቀጣ በእርሱ ላይ ይኖራል አንጂ ሕይወትን አያይም። አለው ኢየሱስም መለሰ እንዲህ ሲል እውነት እውነት እልሃለሁ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይቸችልም ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው ዮሐ ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚህያው አይደለም በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና ሰጭጮስ በጠልሆጳሳሆዕ በአንድ ሰው በኢየሱስ ከርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ። ዮሐ ያሞስ ጠልሯቻጣባክሕ ምዕራፍ አራች ሰው ከእግዚአብሔር ጋር እንዴት ይገናኛል። ያዕ ቃሉን በማንበብ የእግዚአብሔርን ቃል የማገበብ ጠቀሜታ ሰው የሚኖረው አግዚአብሔር በሚናገረው ቃል ሁሉ እንጂ በአንጀራ ብቻ አይደለም ማቴ የእግዚአብሔር ቃል ከአግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ከምንፈጥርባቸው መንገዶች አንዱ ነው። ነገር ግን በርካቶች የአግዚአብሔርን ቃል የሚያነቡት ከሞት በኋላ ለሚኖረው ሕይወት በመጨነቅ ሲሆን ገሜሶቹ ደግሞ በምድር ላይ ለሚሰሩት ኃጢአት ፈውስን በመሻት ነው በሌላ በኩል ደግሞ ሰው የሚኖረው አግዚአብሔር በሚናገረው ቃል እንጂ በእንጀራ አልያም በዳቦ ብቻ አለመሆኑን በማመን ነው ይህም ሆኖ ታዲያ በዕለትተእለት ውሏችን ውስጥ የእግዚአብሔርን ቃል አንብበን ወደ መኝታችን የምንሔድ ስንቶቻችን ነን። እግዚአብሔር በጻድቅ ሰው ደስ ይለዋል ይወደውማል ንጹሕ ይሆን ዘንድ ሰው ምንድር ነው። ምሳ ደኅና ሰው ከእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን ያገኛል ተንኩለአኛውን ሰው ግን ይቀሥፈዋል። አሁን ባለንበት ዘመን ሰዎች ከሞት በኋላ ስለሚኖራቸው ሕይወት የተለያዩ አስተሳሰቦች ቢኖሩም መጽሐፍ ቅዱስ ግን ከሞት በኋላ የዘላለም ሕይወትና የዘላለም ሞት እንዳለ ይነግረናል። ሮሜ አንዲህም ከሆነ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ ቆሮ አግዚአብሔር ለሰጠው የተስፋ ቃል ሁሉ አዎን ማለት በአርሱ ነውና ስለዚህ ለእግዚአብሔር ስለ ከብሩ በአኛ የሚነገረው አሜን በአርሱ ደግሞ ነው። ገላ ሰጭጮስ በጠልሆጳሳሆዕ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ አንደተጠራቸሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ ኤፌ የጌታችንን የኢየሱስ ከርስቶስን አባት አግዚአብሔርን ሁልጊዜ አናመሰግናለን ስለዚህም ተስፋ በወንጌል አውነት ቃል አስቀድማችሁ ሰማቸሁ። ሰጭጮስ በጠልሆጳሳሆዕ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። ሰጭጮስ በጠልሆጳሳሆዕ መጽሐፍ ቅዱስ ስኬት በጌታ ፈቃድና ፍላጎት መሰረት መኖር እንደሆነ ያስረዳል። ምሳ በጻድቅ ሰው ቤት ብዙ ኃይል አለ የኃጥአ ሰው መዝገብ ግን ሁከት ነው። ምሳ ሰጭጮስ በጠልሆጳሳሆዕ አሁንም ያዕቆብ ሆይ የፈጠረህ አስራኤልም ሆይ የሠራህ አግዚአብሔር እንዲህ ይላል ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ በስምህም ጠርቼሃለሁ አንተ የእኔ ነህ። ታዲያ ሰጭጮስ በጠልሆጳሳሆዕ የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ለምን ይጠቅማል ብለን ስንጠይቅ የሚከተሉትን መልሶች እናገኛለን መጽሐፍ ቅዱስ ከአግዚአብሔር ለሰው ልጆች የተሰጠ ቃል ስለሆነ ጢሞ ቃሉ ተዓማኒና ስህተት የሌለበት ስለሆነ እግዚአብሔር የማይለወጥ ቃሉ ስለሆነ አግዚአብሔርን አንድናገለግልበት የሚረዳ ስለሆነ ጢሞ ኤፌ ዕብ ታዲያ ቃሉን ስለማንበብ በመጽፉ ምን ይላልጥቅሶቹን እነሆ። ዮሐ ሰጭጮስ በጠልሆጳሳሆዕ ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል። ባደጉ ሀገራት በዋነኛነት የሞት ምከንያት ከልብ ስትሮከ ካንሰር ከውፍረት እና እድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ የሚመጡ ናቸው ከዚህ መረዳት የሚቻለው ሞት ምከንያቱና መንስዔ ምንም ቢሆን ለሁሉም የሰው ልጅ የማይቀር እንደሆነ ነው ያሞስ ጠልሯቻጣባክሕ ምንም እንኳን ሞት ለሁሉም የማይቀር ቢሆንም ሞት የሚያስፈራው ብዙ ሰው ነው ከሞት በኋላ ስለሚኖረው ሕይወት የሚጨነቅ ሞትን ማንም ሰው ያላየውና የማያውቀው ስለሆነ የሚፈራ ሞትን ቀድሞ የሚመጣው ስቃይ የሚያስፈራው ሞትን መቆጣጠር አለመቻሉ የሚያሰጋው በርካታ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ሞት መለየት እንደሆነ ያስረዳል። ምሳ ሰጭጮስ በጠልሆጳሳሆዕ ሞትን ለዘላለም ይውጣል ጌታ አግዚአብሔርም ከፊት ሁሉ እንባን ያብሳል ኢሳ ከሲኦል አጅ እታደጋቸዋለሁ ከሞትም እቤዣቸዋለሁ ሞት ሆይ ቸነፈርህ ወዴት አለ። መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ብዙ ጊዜ እግዚአብሔር ለሕዝቦቹ መሪ እንደ ሾመላቸው እናያለን። ጴጥ ፍቅር ሁሉም ሰው ፍቅር መልካም ነገር እንደሆነ ይስማማል። በሚለው ርዕሰ ጉዳይ ላይ ሁሉም ሰው አይስማማም ታላቁ መጽሐፍ መጽሐፍ ቅዱስ የሰው ልጅ ኑሮ በፍቅር እንዲሆን ያዛል። በማለት ለጠየቁት ጥያቄ የመጨረሻ እስትንፋሱን እየታገለ ሽማግሌው ሳይንቲስት የመለሰው መልስ ቢኖር ፍቅር የሚል ነበር መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍቅር እንደሆነና ፍቅር ከእግዚአብሔር መንፈስ እንደሆነ ያስተምራል። ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ቃል ይህ ፍቅር አይደለም።