Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አፍ ንን ጮ ሞትና አጋፋሪ እንደሻው የጭን በቅሎአቸውንም የሳ ምንት ስንቅ የተጫነ በቅሎአቸውንም አስከትለው በብዙ ሕዝብ ታጅበው የመጨረሻ የተባለውን ጉዞ ወደ ጎርጊስ ጓሮ ሲጓዙ አንድ ነገር አስተዋሉ። ባንድ እግራቸውና ባለባበሳቸው እንዲሁም በ ማቸው አወቁዋቸው አጋፋሪ ። አለ ለዚያውም እኔ ያለኝ እግር ይኸኛው እሳቸው ያላቸው እግር ያኛው ነው። እሳቸው ሲጠመጥሙ ወደ ቀኝ እኔ ስጠመጥም ወደ ግራ ነው። ምን አልክ።አሉዋቸው ተስፋ ቆርጩ ነበር ። መጋቢት በሙ ደጃዝማች ዳኛቸው እኔማ ሞትክ ብዬ አምስት ስድስቅ ሰባት የዛሬን አያርገውና አቶ በርሱፈቃድ በጉርምስ ናቸው ዘመን የሶስት ሰው ምሳ አይመልሳቸውም ነበር። ሲያርሱም ያንኑ ያህል ነበር ። ግዙፍ ደንደሳም በመሆናቸው ሁለት ሰው ታግሎ አይጥላቸውም ነበር ። በአህል እጦትም በሴት ጉልበት እጦትም ቤተ ሰቡ አብዛኛውን ጊዜ ቆሎ ወይም ንፍሮ ብቻ ይበላል። ሲያስቡት እጄም ወገቤም ሞፈር ለምደዋልና ከኤፍ ረቱ በስተቀር ወፍጮ ምንም አያስቸግርም መስሏቸው ነበር። በበአል ቀን እየወጡ እንጨት ለቅመው በማታ ጨለማ እያመጡ ፋናዬን ከእንጨት ለቀማውም አሳረፉዋት እንጂ እስካሁን ዋታ ነበር። እዚያ ቆላ ያለው ያጐቴ ልጅ ከፍቶት ልጄን እንድታሳድጊያት ልልክልሽ ነው ብሎ ልኮብናል እንጄ ቀደም ብለው ቢነግሩኝማ ይሆን ነበር። አይ እፍረት። ያቺን ሰዓት እያስታወሱ ወይዘሮ ሹምነሽ በሬ ዬን አልሰጥም ቢሉ ኖሮ ወይም አስቀድመው ከሌላ ሰው ተዋውለው ቢሆን ኖሮ ምን እሆን ነበር።እጂን አጣምሬ ቁጭ።ሞት መጥቶ ልጆቼንም ሚስቴንም እኔ ንም አንድ በአንድ ከዱትና ታማኙ አልሞት ባዩ ጀግናው ሲሳይ ብቻ ቀሪረ። ሙ እኔ ግን። ድንጋዩን ትክሻው ላይ አኖረ። ማልቀሳቸ ውን አላወቁዌም ነበር ። «ይግቡ እንጂ ። ከብቶቹ ሁሉ ገብተዋል። ረሀብ ገብቶ ያለኝን መርሼ ሁሉ ሞቶ ብቻዬን ቀርቼረሀብ መቸስ ጥጋብ ማለት ነው።
አፍ ንን ጮ ሞትና አጋፋሪ እንደሻው ። አንድ ። አንድ ቀን አጋፋሪ ይጀኔ አብሾ አጠጡት ። አይ አንተ። አይ ፈረንጅ። ሁሉም ዝም ዝም አሉ። ተነስቶ ሊወጣ በሩጋ ሲደርስ አይ አይ አይ። አንድ ባለባርኔጣ ሰውዬ ሲያልፍ በር በሩን ሲያይ ጊዜ ጠላ የለም አለችው። አንድ ቀን እንኳ ሳያቋርጡ አንዲት ሰዓት እንኳ ጊዜ ሳያጓ ድሉ እየተመላለሱ ሀያ አንድ ቀን ሙሉ አስታመሙ ዋት ። አይ ያ ጊዜ። አይ ። አንድ ሰላሳ እርምጃ እንደ ሄድን እዚህ ነው አለችና አንድ ጠጅ ቤት ውስጥ አስገባችኝ ። ቁጭ በል ትንሽ ። ፋንቱ ቁጭ በል በይው ። አይ እናት መሆን። እነሱ እያዩ እዛ ስሜያት እን ደሆነ ደሞ ወይ ዝም ብላ አይኗን ከፍታ አእያፈጠ ጠች ወይ ደሞ ፎቶዬን አቅፋ አገኛታለሁ ። ደሞ ። አይ መውለድ። ሞትና አጋፋሪ እንደሻው አጋፋሪ እንደሻው የትም ቢሄዱ የሳምንት ተጭኖ የሚከተላቸው በቅሎ ነበራቸው ። እንዲህ ሲሉ አጋፋሪ እንደሻው ሞትን ሲሸሹ ስድሳ ስድስት አመት ሆናቸው ። እንዲያውም አሁን መሄዴ ነው ብለው ብድግ አጋፋሪ እንደሻው ። ሞት ሞት አለኝ ። አይ ዞህ አረፍ በል የለም እሄዳለሁ እሺ ጠላ ጠጥተህ ትሄዳለህ ቁጭ በል ሟን ቶው ብሄድ ይሻላል አረፍ በልና ትሄዳለህ አልኩህ አጋፋሪ እንይሻው እየቀፈፋቸው ተመልሰው ተቀ መጡ። እንደሻው አባ መክት። እንደሻው አባ መክት ። እያሉ ሲያመልጡ ሞት ሲደርስባቸው እሳቸው ሲፈተለኩ እሱ ሲደርስ መ ብንን ሲሉ ከህልማቸው አጋፋሪ እንደሻው ዘብ ሄረ አዲሳባ ሞትን ሸሽተው ከቤታቸው ውጭ ሲያድሩ የሚያዩት ተመላላሽ እና ተመሳሳይ ህልም ነው እንግዲህ ይኸ ። ዝም አሉ አጋፋሪ ምናልባት ለሽንት ወይ ለሽርሽር ብድግ ብለህ መሄድ ብትፈልግ ከፈኑ እንዳይከለክልህ ። አይ እንደሻው። አለፈ ጊዜ እየከነፈአለፈ ብዙ አሳለፈ እያንሳፈፈ አጋፋሪ እንደሻው ሞትን ሲሸሹ ኖረው በስድሳ ስድስት ዓመታቸው አንድ ዓርብ ዕለት ከወዳጃ ቸው ከደጃዝማች ዳኛቸው ጋር ጠላ ሲጠጡ በትን ንታ መሞታቸውን ቀደም ሲል ተናግረናል ። አሉ አጋፋሪ እንደሻው ። ታድያ አጋፋሪ ለምን ይህን ያህል ጠሉት ይሆን። አሉና ከት ብለው ሳቁ አጋፋሪ እኔ እንደሻው ነኝ ቆሪጥን እምፈራ። ብቻ እሱን እሱን ሌላ ጊዜም ልንጫወተው እን ችላለን አለ ቆሪጥ አሁን የመጣሁት ለኔም ለርስ ዎም የሚበጅ አንድ ጉዳይ ላማክርዎ ብዬ ነበር አጋፋሪ ዝም ብለው ቆዩ። ይስሙኝ አጋፋሪ ። እንደሻው ሞት ገዳይ። ሞት በዝግታ ወደ አጋፋሪ ገልመጥ ሲል ጊዜመልኩ ቁርጥ እሳቸውን። አይ። እያሉ በግማሽ ልብ ሲያ ስቡ ጉግሰኞቹ አሁንም አዙረው ኖሮ ቆሪጥ በጠጂቱ እየሸሸ ሞት በጅቡ እያሳደደ ከእንጦጦ አድማስ ወጥ ተው ወደ አጋፋሪ በኩል ሲጋልቡ አጋፋሪ ተመልሰው ወደ ሳጥናቸው ጥልቅ። አጋፋሪ ሞት። እያሉ አቡነወደ አጋፋሪ በኩል ዞሩና ሙ እንደሻው አንት ፈሪ ፍርፋሪ ምድጃ ቆፋሪ። አሉ አጋፋሪ ። አጋፋሪ ዝም ብለው ቆዩ። ምነው እኔ አምስት ልጅ አለኝ ። ሞት መጥቶ ልጆቼንም ሚስቴንም እኔ ንም አንድ በአንድ ኦስኪበላን ቁጭ። አምስት ስድስት ሰባት አምስት ልጅ ሁለት እናት አባት። አምስት ልጅ ስድ ስት እናት ሰባት አባት። አይ አባ።