Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከዚህ ቀደም ታይቶ አያውቅም ነበር ። እሱም የጦርነቱ ሦ ስተኛው ዓመት ነበር ። የመከር ወራትም ከሁሉ የጠነከረ ወራት ነበር ። እስከ አያሌ ሳምንቶች ድረስም ቀኖቹና ላይ ወይ በማሳዎቹ ውድማዎች ዝባቡር ጣቢያ እህልን በማስረከብ ነበር ። ለብዙ ዓመታ ትም ወላጆቻችን አብረው ጐን ለጐን ተቀራርበው ይናሩ ነበር ። ሁለቱም ብ ር ግንባር የተመለሱት ሰዎች በእሷ ይሳቡ ነበር ። ጃሚላም አዘወትራ ትቀልድ ነበር ። ነገር ግን ጸንቶ ቆሞ የጧትን ፀሐይ ይሻማ ነበር በብጫዎቹ ምላሶቹም ይቅማቸውና የተሸከማቸውን ቅንጣቶች ይ መግባቸው ነበር ። እዚያም የጋሪው መን ኮራኩር ባወጣው ፈር ውሃ ተንኳለለ እዚያም ጥሩ መዓዛ ያለው የሣር ቀበ ሌ ይገኝ ነበር ። በውድማው ላይ አድርጐ ከበታቹ ይወርድ የነ በረውን ወንዝ ያዳምጥ ነበር ። እዚያ ተንጋልዬ ደመና የጋረዳትን ሰማ ይ እየተመለከትሁ ሕይወት የተማታና ያልተያያዘ ችግር የሚያጋጥመው ለምን ይሆን በማለት ለመረዳት በመገረም አሰ ላስል ነበር ። ጃሚላም ገና ተመልሳ አልመጣችም ነበር ። ልተኛ አልቻልኩ ም ሆኖም ታክቶኝ ነበር ። መንደራችንን ለቆ እንደሚሄድም እ ርግጠኛ ሆኝ ነበር። ገለባው ተንቀሳቅሶ ከእንቅልፌ ስነ ቃ ለምን ያሀል ጊዜ ተኝቼ እ ንደነበረ አላወቅሁም ነበር ። ከወንዙ ተመልሳ መምጣቷ ስለነበረ ቀ ሚሷ ቀዝቅዞና ለዝዞ ነበር ። ማናቸው ነገር ጸጥ ብሎ ነበር። እስደንጋ ጭና አሸባሪም ነበር ። እሱም የበጋ ወራ ት የመጨረሻው ውሽንፍር ነበር ። የድንኳኑ ጣሪያም ከድንኳኑ ተገፎ እንደ ቆሰለች ወፍ በነፋስ ይርገበገብ ነበር ። ከታችም ዝናብ በነፋስ ኃይል መ ጥቶ ምድርን የሚስማት ይመስል ነበር ። በሩሃኑ የመብረቅ ብልጭታዎች ደግሞ ተራራዎችን አበሩ ነፋሱም ተቆጥቶ ሸለቆውን ይጋረፍ ነበር ። ተደስቼ ነበር ።የሰማሁት ድምጽም የሚወርደው ዝናብ ወይም የ ዳንያርና ጃሚላ ሹክሹክታ መሆኑን ለይ ቼ ማወቅ አልቻልኩም ነበር ። የዝናቡ ወራት መጀመሩ ነበር ። የበልግ ወራት ለዛቫ ቁጥቋጠና የ ርጥብ ገለባ ሽታ በአየሩ ነበር ። ከትምህርት ሰዓት በኋ ላም አዘውትሬ ወደ ወንዙ ዳር ልቁ ለት ወርጄ አሁን ባዶ ሆኖ ኒ በሚገኘው ውድማ ዳር እቀመጥ ነበር የመጀመሪ ያውን « ሥዕል የነደፍኩትም እዚቹ ቦታ ነበር ።» ምንም እንኳን እውንነተኛ ቀለም ምን መሆኑ ን ባላውቅም እንዲያው እመኝ ነበር ። መማር አስፈ ልጐኝ ነበር ። ስለዚሁ ጉዳይም ላማክራ ት አልፈቀድሁም አልደፈርኩምም ነበር ። ለጋዎችና የተራቆቱት የጽጌረዳ ተክሎችም በማለዳው ውርፍ ቀልተው ታዩ አንዳንድ ትንንሽ ዛፎች ግን እስካሁን ድረስ ጽኑና አጭር የሆ ኑትን ቢጫ ቅጠሎች አላራገፉም ነበር ። ጢስ የጠገቡት ዝናብ ያራሳቸው የዕረኞቹ ድንኳኖችም ጐርፍ ሜዳውን አጥለቅልቆት ስለነበረ በወየበው ሳር ላ ይ ቀልተው ነበር በዝናብ የረጠቡት ጢ ሳማ የሆኑ የእረኞች ድንኳኖች ከቀዩ ሳር መስክ ባሻገር ጥቁር ነጠብጣብ መ ስለው ሲታዩ በጢስ መውጫው ቀዳዳ ደግሞ ሰማያዊ የመሰለ ጢስ እየተትጐ ለጐለ ይወጣ ነበር ። የከሱት ድንጉላ ፈ ረሶችም ድምጸቸውን ከፍ አድርገው አ ሽካኩ ባዝራዎቹም ደግሞ ይፈረጥጡ ስለ ነበረ ጸደይ እመጣ ድረስ እነሱን በእርጋታ ለማገድ አስቸጋሪ ነበር ። ከተ ራራዎቹ የወረዱት የበግ መንጋዎች ደ ግሞ የማሳዎችን ብሮች ለዋወሱ ደረቁ ና የጠቆረው ሜዳ ከመረገጥ ብዛት ቀ ጫጭን መስቀልኛ መተላለፊያዎች ተዘርግ ተውበት ነበር ። ጃሚላ ደግሞ ነጭ የ ራስ ሻሽ ራስዋ ላይ አሥራ ነበረች ወ ደ ኋላዋም ተንሻቶባት ነበር ። ይነጋገሩም ነበር ። እነሱን መጥራት ይገባኝ ነበር። ልጅነቴንም በደህና ሰገ ብት እለው ነበር ። በመጨረሻም በጨለማ እንደምንም ተወላግጄ እቤት ገባሁ በአጥር ግቢው ክልልም ታላቅ ረብሻ ሆኖ ርካቦች ተጋ ጩ ሰዎቹም ፈረሶቻቸውን ይጭኑ ነበር ሰካራሙ ዑስማን ደግሞ ከሰንጋው ላይ ጉፍ ብሎ የተቻለውን ያህልም በኃይል ይጮህ ነበር ። «ያን ብራሪ ዲቃላ ቀደም ብለን ከመንደራችን ማባረር ይገባን ነበር። ዓይኔን በጣልኩበት ኖሮ በቅጽበት እገድለው ነበር ። ስለ እቧ ግን ጾጉርዋን ከፈረሴ ጅራት ላይ አብተው ነበር። ማንም ሰው ስለ ጉዳዩ አያውቅ ም ነበር ። አንድ ቀን እቤት ውዬ ለትምሀርት ቤታችን ጋዜጣ ሥዕል እሥል ነበር ። እ ናቴም እምድጃ ጉድ ጉድ ትል ነበር ። ወደኔ በሮጠ ጊዜ ገርጥቶና ፊቱ ተቋጥ ሮ አንድ ቄራጭ ወረቀት ከፊቴ ላይ ወረወረብኝ። እሱም የመጀመሪያው ሥ ፅሌ ነበር ። እናቴም ከረዥም ጊዜ ትካዜ በኋ ላ እንዲህ ስትል ጠየቀችኝ «ስለዚሁ ጉዳይ አውቀህ ነበር። በጦር ሜዳ ላይ የቀሩትን ወንድሞቹን እንዳዲስ አስ ታውሳ ታለቅስብኛለች ብዬ ነበር ። እሱም የዳንያርና የጃሚላ ሥዕል ነበር ።
አ ቤት ውስጥ እናቴ የማናቸውም ጉዳይ ኃ ላፊ ነበረች ። በመጀመሪያ ጊዜ ጃሚላ ተስማሚ ምራት መስላ አልታየችም ነበር ። ጃሚላ ዜማ ማዜም ወደደች ። ጃሚላ በጣም ቆንጆ ነበረች ። ሆኖም ዋርሳዬ ጃሚላ አስተዋለችኝ ። በዚህ ጊዜ ፈረሶቹን ፈትቼ ወደ ሜዳው በነዳኋቸው ጊዜ አንድ ሰው ከእኔ ቀድሞ አራት ነ ኗ። እንደገባን ዳንያር የመንደራችን ሰው ነው ። አንድ ። ነገር ግን እንደ ዳንያር ያለ ዝም ተኛና ጭምት በመንደሩ የዕለት ጉዳይ ምንም ተካፋይነት የሌለው ሰው በሕዝ ሥ ዛ ብ ዘንድ ችላ ይባላል ወይም ደግሞ ይፈራል «በጐም ሆነ ክፉ ነገር አያደርግም ። ነቱ አንድ ሊደረስበት ያይልተቻለ ነገር ቢኖር ም ምንም እንኳን አንዳንድ ጊዜ በለው ለመቀለድ ብንወድም ይህ ይዞታውገታን እኛም በእሱ በኩል ቁጥቦች ለመሆ ን ያበቃን እንድ ነገር ምክንያት በመሆ ኑ ነው ። አንድ ጊዜ ብቻ ማሠሪያዎች እንዴት እንደሚጠብቁ ጠየቀችኝ ። ዳንያር። ጃሚላም እፊቴ ነበረች ። ለመጀመሪያ ጊዜ ገና እሷን ማየቱ ይመስል ይመለከታታል ጃሚላ ግን ችላ አለችው ። ከጋሪው ላይ አንድ ጆ ንያ እህል ለማንሣት ጃሚላ ተንጠራር ትከሻዎችዋን ታነቃን ነው ። ዳሩ ግን አንድ ጊዜ ቀልዳችን ሁሉ በፍጹም ተደመሰሰ ። አንድ ጆንያ የተ ሸከመ ሰው አለ ሁሉም እንደዚሁ ናቸው ይባል ብቻ ነበር ። በዚሁ ጊዜ ደግሞ ሌ ሰው ሁሉ ተቀባዩ ኃላፊ እንኳን ሳይቀር ወደ ዋናው በር ተሩአሩጠው መጡ ። አንድ ጊዜ ደግሞ ዳንያር ተደላድ ሎ ቆመ። ጃሚላም ከፊቴ ነበረች ። ክሂይ ዳንያር ሆይ ለምን አንድ ዜማ አታዜምም። ነገር ግን ከዚያች ነፍስ የ በአዳመጥኩትም ጊዜ ይበልጡን አ ወጣው ድምጽ እንደ እሱ ያለ ስሜት ደንቅ ነበር «በእውነትም ዳንያር እንዲ በሌላ ሰው ላይ መላከክ የሚችልና ያን ሀ ነበር። እሱም አንዳንድ ጊዜ ነዴ ጽ ለዓይን ። አይታይም አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ይታይ ነበር ። አንድ ጊዜ ብቻ ጃሚላ እንደ ቀድ ሞዋ ፈንድቃ ሳቀች ። ዳንያር ብቻ ጸጥ ብሎ ነበር ። በዚህ ጊዜ ጃሚላ ደግሞ ልብ አደ ረገችው ። የዳንያርም ድምጽ እንደገና ባስተጋባ ጊዜ ራስዋን ቀና አደረገችና ከጋሪው ውስጥ ዘላ ገብታ እጐኑ ቁጭ አለች ። ዳንያርም ስለ ጃሚላ እጐኑ መኖር ምንም ሳይሰማው ማዜሙን ቀጠለ ። ለ ጥቂት ጊዜ ጃሚላ በነበረችበት ቦታ አለን ጋዋን በጣቶቿ እየነካካች ቆየች ። » ብዬ በዝግታ ተናገርሁ አባቴም አንድ ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ ከፈረስ ላይ ሲያስቀም ጠኝ እንደዚሁ አድርጐ ነበር ። «ጃሚላ እህቴ። ዳንያርም ተመልሶ ወደ ውድማው በመጣ ጊዜ እንቅልፍ አልወሰደኝም ነ በር ። ምናልባትም ጃሚላ መመለ ሷ ይሆናል። ጃሚላ ነበረች ። «ጃሚላ ፍቅሬ ጃሚላ። እነሱም ዳንያር ና ጃሚላ ነበሩ ። «ጃሚላ። ጃሚላ።