Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ግ ሥሥጨመጩሠ ጠመዳ ወመ መ መ ። ኣጳንደሌሎቹ ደለህም እዚህ የመጣኸው ዲግሪ ዛሀሪይ ማወቀ ታየኛል ስለዚህ እውቀትህ ላይ ትንሽ ሊጨምርልህ የሃሜሃል አንድ ነሃር ለለ በኔ « ስገትን ለይ ነበር የማመስግንህ። ዎር ይፄዳሉ በነሱ ቤት ሀዘን መግለጻቸው ነው። አለኝ ጨር መ ነኣህሀኩ ማለትህ ነው። አንድ ቀን ቪ ህ ዘነነ ርከዘጠኮርየ ብሰኸኝ ነበር።ጠጠመጠጣመው ቭ ጎ ጅ «በሏላ እነግርፃለሁ አሁን የአይሪንን ልቀጥልልህ እስከዛው ሻይውን ጥጄ አመጣለሁ እና ይኸውልሀ አይሪን ለምን እንደመጣች ታወቀኝ ያሲን ነው የላክሽ። አልኩት የደከመ ያከነ ፈገግታውን እያሳየኝ እርግጠኛ አይደለሁም ግን የኩራት ኩራት ይመስለኛል እኔ ለምኽአት እምቢ ያለችኝ ሴት ባሏ ሄጂ ስጪው ብሏት መጥታ ስትሰጠኝ ልቀበል አልፈለኩም ግን ደግነታቸው ልቤን ነካው በጣም አመሰገንኳት ስታጫውተኝ ቆይታ ሄጸይች ከአጭር ዝምታ በኋላ ይመሰለኛል ይኹ ያሲን እንደኔና እንዳንተ ተራ ሰው አይደሰም አለኝ አይደለም አልኩት ጭሥመ ስች ተ ንምሎጁኡምመ የእውቀቱን ስፋትና ጥልቀት ማሰቱቴ አይደለምአለኝ አውቃለሁ አልኩት ምን ታውቃሰህ። ከሌቶችም ከወንዶችም ጋር ይተኛል ይኸን ድሮም ታውቅ ነበር። መ ። አልኩት ብቸኝነት እንዴት ያለ ከባድ ሸክም እንደሆነ ስለማውቅ» አለኝ መሠሠ።ደ አይደንቅህም የለው ነገር። ወይስ አየለ ድኗል። ወይስ ምንድን ነው። ይኸውልህ ሞት እንደዚህ አልጋ ሆኖ ነው የሜታየኝ። እና መተኛት እፈልጋለሁ ልብሴን ላውልቅ ነው ምን። አልኩት። ድምጹ ከጉሮሮዬ አልወጣም ከንፈሬን አንብቦ መልስ ሰጠኝ ረጋ ባለ ሰላማዊ ድምጽ መለሰልኝ ራሴን ልገስ ነው። ብሎ ሰጠኝ በዝምታ ተቀበልኩት እንግዲህ አብደት በፍርሐት ታጀቦ ላይመጣብኝ እንድቀድመው ቶሎ ማለት አለብኝ አለና ከወምበሩ ተነሳ አኔም እየተነሳሁ ምን ልታደርግ ነው።
እያልን እንቀልድ ነበር ልክ በአስራ አራት በአስራ አምስት አመታችን እንደምናደርገወጠ እየተሰበሰብን ብዙ የብልግና ወሬ እናወራ ነበር ክሩቅ አንዳንዶቹም እንደሚሉት በፖስታ እምስ ላክልን እያልን ለቁልቢው አንሳል ነበር በኋላ ላይ ሀገሩን እየለመድነጡ ሄድን የሴት ገላ የመስቀል ወናፍ መሆኑ ተርቶ «አደይ አበባ» የኩራት ደመና ያንዣብባል ቆንጆ ከንፈሮቹ በንቀት ይገጠማሉ ድልህ አይኖቹ የንዴት እሳት ለብሰው ያንን የሚያዩትን ክሽ ር ሠ ከለ አ አ ኳፖኛቲ በ ሥሥ መመ ሆነልን እንደልባችን እንምሰው ጀመር ተሰብስበን የብልግና ወፊ ማውራቱን ትተን ሴቶቹ ወደመሩን እንበታተን ጀመር አየለ ነብር ግን አመቱን ሙሉ ሴት አላገኘም ምክንያቱ እስከ አሁንም ቢሆን በደምብ አልገባኝም እርግጥ ነው አየለ አጭር ነው ግን ቅርፁ በጣም የተስተካከለ ሆኖ በፈጣን እርምጃው ሲሄድ በጣም ያምርበታል ደሞ በቁመትም ከሱ የሚያጥሩ ሴት እየለዋወጡ ይደሰታሉ ዩኒቨርስቲያችን ውስጥ ሴቶቹ ወንዶቹን በብዛት በጣም ይበልጧቸዋል አየለ ሴቶች ፊት በጣም አይናፋር ነው ግን የወንድ አይንአፋርነት የሚማርካቸው ብዘ ሴቶች አሉ የአየለ መልከመልካም ጠይም ፊት ላይ ዘወትር የሚታየጡ የኩራት ገዕ ደግሞ ሴቶችን ይስባል እንጂ አያስጠላም ስለዚህ አሁን ሳስበው አየለ ያን አመት ሴት ለማግኘት ያልቻለው ወይም ከልቡ ስላልፈለገ ነው ወይም ዩሞ ጊዜ ስላልነበረው ነው እላለሁ መጀመሪያ ነገር ለሴቶች ጊዜ አልነበረውም ተኝቶ አርፍዶ ተኝቶ ይውልና ከሰዓት በኋላ ወደዘጠኝ ተኩል ላይ ከአልጋው ይነሳል እኔ ቤት ይመጣል አዚያ እኔንና ያሲንን ስናወራ ወይም ስናነብ ያገኘናል መ ይገባና «ቪ ርበርነ ይለናል ያሲን ተነስቶ ቡና ይጥዳል አየለና ያሲን ስለኮሙኒዝም ማውራት ይጀምራሉ ሁስት በምሳና በእራት ሰዓት ያሲን ይፄድና ዩኒቨርስቲው በር አጠገብ አንዲት ዛፍ ስር ይቆማል የሚያውቁት ተማሪዎች ሁሉ ለምን እዚያ አንደሚቆም ያውቃሉ ምሳውን ወይም አራቱን የሚያበላው ሰው ፍለጋ ነው ጠርተው ያበሉታል በጣም ውብ ስለሆነና በጣም ተወዳጅ ስለሆነ ያበሉታል ከፈረንሣይ መንግሥት እንደኛ እስኮላርሽፕ የለውም ከሀገሩም ገንዘብ የሚልክለት ሰው የለም ማታ ጥሩ ፊልም ያለ እንደሆነ ያሊን ይፄድና ሲኒማው በር ላይ ይቆማል የሚያውቁት ተማሪዎች ጮ ጮጮ መ ጩ ሸሽ ገንዘብ አዋጥተው ትኬት ይገዙለታል ከፊልሙ በቷ ተሰብስበው ካፌ ሲገቡ ከነሱ ጋር ይወሰዱትና ቢሪ ያጠጡታል ማታ የሆነ እንደሆነ እና ናይት ከለ ወይም ፓርቲ የሄዱ እንደሆነ ከእነሉ ይወስዱታል ከናይት ክለብ ወይም ከፓርቲዑ ወጥተው ወደየቤታቸው ሲበታተኑ ያሲንን ለንዲ ትወስደዋለች ከሷ ጋር ታሳድረዋለች የሆራሱ የሆነ ማደሪያ የለውም በነጋታው የሷ ጓደኛ የሆነቾ ልታሳድረው ትችላለች በያሲን የመጣ ሴቶቹ አይቀያየሙም ሁሉንም እኩል እንደሚወዳቸው ያውቃሉ ያሲን የዛያ አምስት ዓመት ጐረምሣ ነው ግን አነስተኛ ሰውነቱ ጢም የሌሰበት ፊቱና ንፁህ ፈገግታው የአስራ አምስት ዓመት ልጅ ያስመሰሰለዋለ አረብ እንደመሆኑ መጠን ቆዳው ነጭ ሳይሆን ቡናማ የማር ወለላ የሚመስል ቀለም ነው ከግራ በኩል የተከፈለው ረጅም ፀጉሩ በጣም ከመጥቆሩ የተነሣ ወ ሰማያዊነት ይቃጣዋል ሀር ከሚመስሉ ቅንድቦቹ ስር ትላልቅ ጥቋቁር አይኖቹ በረዥም ሽፋል ታጥሪዋለ ልስልስ ያለ ብርሃን ይሰጣሉ አፉ ጠበብ ያሰ ና ከንፈሮቹ የጥንታዊ ግሪክ ሀውልት ውብ ከን«ርች ይመስላሉ ነጭ ትክክል ጥርሶቹ በውብ ፈነግ መ መዜፍ። ከበባ ኹዔቅፃችቾቀዱፉ ጸ ዚፌ ሲሰጡት ይቀበላል ፍቅር ሲሰጡት ይቀበላል ሁሉንም በውብ ፈገግታ ይቀበላል የተክራየሁት ቤት ባለሶስት ክፍል ስለነበረና ለኔ አንድ ክፍል ይበቃኝ ስለነበረ ያሲንን ድንክ አልጋ አምጥተህ አንዱን ክፍል ኑርበት አልኩት አንድ ሀብታም ፈረንሣይ አልጋ ከነፍራሹ ከነአንሶላውና ክነብርድ ልብሉ ሰጠው ከኔ ጋር መኖር ጀመረ ግን ቢበዛ ሶስት ሌሊት እኛ ቤት ቢያድር ነው ሌላውን ጊዜ ልጃገረዶቹ እየወሰዱ ያሳድሩታል በተለይ የምትወደው አይሪን የምትባል አንግሊዛዊት ነበረች ረጅም ቀጭን ቅልጥማም ሆና ብዙ የደስ ደስ አላት የምትናገረው እንግሊዘኛ ከሙዚቃ ያስመር ጣል ስለምንም ነገር ደንታ የላትም ያሰኛትን ነገር ነው የምትስራው ሌሊት ሰባት ስምንት ሰዓት ላይ ያሲን ትዝ ያላት እንደሆነ ከአልጋዋ ተነስታ ወደኛ ቤት ትመጣለች አንዳንድ ጊዜ ደሞ ከያሲን ጋር ለማደር ትመጣና ቁጭ ብላ ትንሽ ካወራች በኋላ ድንገት ብድግ ብላ ደህና እደር ብላው ትወጣለች አንድ ሌሊት አልጋ ውስጥ ተጋድሜ ሳነብ ድንገት ከተፍ አለች ያሲን ስለሌለ በሽቃ « ኡጨጠጮትባ ብአ ፍጠሼዱከ በ ዜልጨፀ። ዝም ብላ አየችኝ ወፍራም ከንፈሮቿን ሳታላቅቅ ፊቷ ላይ የሚጫወተው ፈገግታ «ግድ ያሲን መሆን የለበትም ግን ከያሲን እኩል የሚችልበት ወንድ መሆን አለበት» የሚል አይነት ነበር ትንሽ በኣይኗ ከቃኘችኝ በኋላ በጣም ባጭሩ የተቆረጠ ወርቃማ ፀጉሯ ውስጥ ጣቶቿን አስገብታ ወደኋላ እያስኬደች «ደህና እደር» አለችኝና ዝወር ብላ ትልቅ ቂጧን እየወዘወክች ጠደ ያሲን መኝታ ቤት ገባች ጨመጨጨሥ ጂቱ ሓባ አለሌ አፄ አፏ ክ ረ ተነስቼ መግቢያ በሩፀ ቆለፍኩትና ተከተልኳት እጆቿን ቀጭን ረጀም ሽንጧ ላይ አድርጋ ቆማ በፈዘዙ አይኖቿ ታየኛለች ተጠጋሏኋት አቀፍኳት በቁመት ትበልጠኛ ለች ካልተንጠራራሁ አልደርስባትም ረጅም አንገቷን ላስ ላስ አደረኩት እንደ ድመት በጉሮሮዋ የቁጣ ድምፅ እያሰማች ትንሽ ጐንበስ ብላ ወፍራም ከንፈራን አጐረሰችኝ ከዚያ በጊላ እንግዲህ እንደ ልማዲ ሌሊት ትመጣና ያሲንን ያጣች እንደሆነ ከኔ ጋር ታድራለቸ አንድ ሌሊት እኔና እሷ አልጋዬ ውስጥ እንቅልፍ ተኝተን ሳለን መብራት ሲበራ ነቃሁ እሷም ነቃች ሁለታችንም ራቁታችንን ነን ተቃቅፈናል ያሲን ከበላያችን ቆሟል በጣም ደነገጥኩ አፈርኩ በሃፃሣቤ እ ንፍጣም እንግሊዝ ለካ በሩን አልቆለፈችም ኖሯል ብዬ በሷ ሳይ ተናደድኩ ምንም ለማድረግ ምንም ለማለት አልቻልኩም ዝም ብዬ ያሲንን ወደላይ ማየት ሆነ እሱም ቃል አልተናገረም ውብ ፊቱ ደም ለብሷል ግን በቁጣ ይሁን በእፍረት ይሁን ወይስ ኣሓዜመመጨ መሠ መጻ ዘ በ መ መ መመመ ቲቢ ንንን ኤኢ። ተፈ ለ በ መሙ ጧት ስነቃ እነሱ ወደ ያሲን ክፍል ሄደዋል ብቻየን ነኝ ያለፈው ሌሊት ትዝ አለኝ ላምነው አልቻልኩም ግን የአልጋው ቫታ አለ አንሶላውም ተጨማልቋል አይኔን ዘጋሁ እንቅልፍ እንደገና ወሰደኝ ከዚያ በኋላ የያሲን የአይሪንና የኔ ህይወት ሌሊት ሌሊት አንድ አልጋ ውስጥ ይገመድ ይገማመድ ይፍታታ ጀመር ሶስት ቀን ሲሆን አይሪን ወደኛ አትመጣም ቀን ሲሆን ወደኛ የሚመጣው አየለ ነብር ነው ይመጣና «ቪ ርቨ ቨ ይለናል ያሲን ተነስቶ ቡና ይጥዳል አየለና ያሲን ሲጋራ እያጨሱ ቡና አየጠጡ ስለኮሙኒዝም ስለካፒታ ሊዝም ስለኢምፔሪያሊዝም ማውራት ይጀምራሉ አንዳንድ ጊዜ አብሬአቸው አወራሰሁ አብዛኛውን ጊዜ ግን ዝም ብዬ ነው የማዳምጣቸው ያሲን ድሮ ኮሙኒስት ስለነበረ ስለኮሙኒዝም ብዙ ዕውቀት አለው ግን አሁን ኮሙኒዝምን እንደ ክመናዊ ሃይማኖት ነው የሚቆጥረው እንደ ሌላው ቲጅ ሺአ ሙሙዙሙ ሁሉ ኮሙኒዝምም የራሱ አማኞችም ልዩነቱ የኮሙኒዝምን ፃይማኖት አሉት ቄሶችም አሉት መንግስተሰማያት በህይወታችን ነው የምንወርሳት ወደ ምድር አወረዳት እንጂ ፃይማኖት መሆኑ አልቀረም የሌሎች ሃይማኖቶች ወግ እንዳይቀርበት እንኳ እርስ በርሱ በአምነት መከፋፈልና መወጋገዝ ጀምሯል ይሳል ያሲን አየለ ግን የጋላ የተናደደ ኮሙኒስት ነው ቦፀመጀመሪያ ነገር የአሜሪካኖቹና የምዕራብ አውሮፓው ያኖ ኢምፔሪያሊዝም ወይም ቅኝ ገዢነት ያናድደዋል ቀጥሎ አሜሪካንና ምዕራብ አውሮፓን እየታዘዙ እየተሸሽቆጠቆጡ የሚኖሩት የአፍሪካ የእስያና የደቡብ አሜሪካ መንግስታት ያናድዱታል ቀጥሎ የክሩሽቹቭቫ ሪቪቬቪዢኒዝም እና የሶቪየት ሕብረት ከአሜሪካ ጋር ተቻችሎ መኖር ያበሳጨዋል በተለይም እነ ክሩሽቹቭ የስታሊንን ሬሣ ሌኒን አጠገብ ከተቀበረበት ከክብር ቦታው ከስመ ገናናው ቀይ አደባባይ ቆፍረው አውጥተው ስላዋረዱት በጣም ይበሽቃል ልከሰ ከዐህ ። አንድ ትንሽ የዳቦ ቅርጫትና አንድ የጨው ብልቃጥ ብቻ ነው ያለው ስለዚህ ጨው ውነ ዳቦ ፈላጊ ሰው ብዙ ጊዜ ሌሎቹን ስዎች እንዲያቀብሱት መጠየቅ ይኖርበታል ነገሩ በጣም ቀላል ነው ው አንድ ጥቁር አየለን ውፃና ጨው ወይም ሓበ አቀብለኝ ያለው እንደሆነ አየለ በጨዋ ደምብ ያቀብለዋል እሱም ሲያስፈልገው ጥቁሩን አቀብለኝ ይለዋል አንድ ፈረንሣዊ አቀብለኝ ያለው እንደሆነ ወስዶ ፊቱ ላይ ይደቅንለትና አንድ ጊዜ ያፈጥበታል እንግዲህ አሜሪካኖቹ ፈረንሣይኛ ሲናገሩ ከአጣጣላቸው ያስታውቃል። ታዲያ ውፃ ዳቦ ጨው አቀብለኝ ያለው አሜሪካዊ ከሆነ አየለ ልክ እንዳልሰማ ሰው ዝም ብሉ መብላቱን ይቀጥላል አሜሪካዊው ጥያቄውን የቀጠለ እንደሆነ አየለ እኔን «ይኹ ነጭ ቂጥ ባሪያውን አጥቷል። » ብለው «አንድ ቀን ራሱን እንዳይገድል ፈራሁ» አለኝ «ለምን ራሱን ይገላል። » «ራሱን ይጠላል» አለ ያሲን «ለምን መሰለህ በቀን አንድ ጊዜ ብቻ የሚበላው። ለምን። «አዎን» «ለምን። «አልችልም» አልኳት በሀሳቤ ግን እርግጠኛ አልነበርኩም ዝም ብለን ቆየን ያሲን ስለ አየለ ሲያዋየኝ አየለ ይወድፃል ብሉኝ ነበር ምናልባት ሳይታወቀው የራሱን ስሜት አየለ ላይ ለጥፎበት ይሆን። ለምን ይሆን ይህን አስታጥቂን የምጠላው። አልኩት ለምን ያሳብደኛል። አየለ። አለኝ አዎን አልኩት ለምን ከፈትከው። እና ደስ አለችኝ ሀ ፎ ጦሃ «ክከሮ አልኳት ለምን። አነሱ ለምን። አንተና ያሲን ታውቁኛላችሁ መጀመሪያ ያሲን የነገራቸው መስሎኝ ነበር» ለምን። ል ታዲያ ምንም ሳልበድላቸው ሆሞ ጆርናሊስት ይሉኛል ምኔ ነው ሆሞ። ለምን እንዲህ ይሉኛል። አለኝ ከምሳ በሏጊላ እኔ ያሲን አየለ እንደ ድሮአችን እኔ ቤት ቡና አፍልተን እነሱ ሲጋራ እያጨሱ ወሬ ጀመርን ግን ስለኮሙኒዝም ወይም ስለሪኮሉሽን አንድም ቃል አልተነገረም ትንሽ ዝም ያልን እንደሆነ አየለ ተጫወቱ እንጂ። ለምን አታወሩልኝም። አልኳት አይደለም እኳአው ራሴ ነኝ የመጣሁት አንዲያውም ያሲን ለምን እዚህ እንደመጣሁ ቢያውቅ ይገለኛል» አለችኝ እኔ ግን እሉ እንደላካት እርግጠኛ ነበርኩ «ሁለታችሁንም በጣም አመሰግናችንለሁ ግን ስጦታውን ለመቀበል አልችልም አልኳት አልጋ ውስጥ በጣም ጥሩ ነኝ ኮ አለችኝ አማረችኝ በጣም አማረችኝ ግን ስጦታዋን ላለመቀበል ቆረጥኩ ለምን። አሁንም ያሲን ለምን እንዲህ እንዳለ ወለል ብሎ ታየኝ ለምን ታወቀኝ ይሆን።