Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አናም ንጉሥ በፎኩኤት ቦታ በስስታምነቱና የማይማርክ ድግስ በሚያዘጋጀው ን ባፕቲስቴ ኮልበርትን ተኩበዚህም የመንግስት ግምጃ ቤት በቀጥታ በንጉሱ እጅ ወደቀ በገንዘቡም ንጉሱ ከፎኩኤት መኖሪያ ጋር ተመሳሳይ የሆነ የህንፃ ግንባታ ጥበብ ጌጣ ጌጥና የአትክልት ሥፍራ ንድፍ ተጠቀሙ በዚህ አስቸጋሪ ሕይወት ውስጥ የነበሩ ሰዎችን ሲያጭበረብሩ እሱ ግን ወደ ውጭ ሀገር ተጓዘ በእዛም አለኝ በሚለው የአልኬሚ ጥበብ የበዛ ሀብት እንዳለውም አወራ ሥርዓቱም የከበር ንገሥ የሚባለው ቅፅል ስለወጣለት ሕዝቡም ይንቀው ጀመር መሣፍንቱም ከማይከበር ንጉሥ ጋር መታየት አይሹምና በጥቂት ዓመታት ውስጥ ጀርባቸውን ሰጡት በዚህ መካከል ደግና አየአደገ የመጣው የድሃ ማኅበረሰብ ንጉሥ ቻርልስ አሥረኛን ከሥልጣን ያወረዱት አክራሪዎችን ጨምሮ እንደ መ ርክኳከ ሕግ እንደ ፈቀደህ አስብ እንደ ሁሉም አድርግ ወይም ባህሪህ ከሁሉም ጋር ይመሳሰል። የሚለይበተን የራሱን አቋም ቅርዕ ይዞ ነበር የተነሳው የዚህ ነውጥ ነገር ግን ብዙዎችን ዘለ ነበር። ማስገደድ ከአንተ በተቃራነ የሆነ ውጤት ይፈጥራል ለክፉ ስራ ማባባልና መዳራት ሌሎች ወደ አንተ አቅጣጫ እንዲመጡ ያደርጋቸዋል በማባበልና በመደራት ያቀረብከው ሰጡ ልክ እንደታማኝ የቹዝ ወታደርህ ይሆናል የማባበልና የመዳራት መንገድ ደግሞ በግለሰቦቹ ስነ ልቦናና ድክመት ላይ መሆን አለበት በስሜታቸው ላይ በመስራት በሚፈሩት ላይም በመጫወት የእነሱን የአነሉን ልብና አዕምሮ ከረሳህ አንተን የተመሠረተ በሚያስከብሩትና ተከላካይነት አሳሳው በመጥላት ያድጋሉ ህጉ ሲተገበር በዓዓ ቹኮ ሊያንግ በጥንቷ ቻይና የሹ አገዛዝ ዋነኛ የጦር እቅድ አውጩና ጠቅላይ ሚኒስትር እጅግ ከአደገኛ ሁናቴ ጋር ተጋፍቶ ነበር የቹይ ስርወመንግስት ከሰሜን በኩል በሹ ግዛት ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከፍቶ ነበርና ከሁሉ የሚከፋው አደጋ ደግሞ የቼይ ስርወመንግስት በዚህ ጥቃቱ አረመኔዎች ከሚባሉትና በደቡብ ከሚገኙት መንግስታት ጋር ህብረት መፍጠሩ ነበር የሚመሩት ደግሞ በንጉስ ሙንግሆ ነበር። በዚህም አለቃው ከአፉ አውጥቶ ከመናገሩ በፊት አሱ እንዲያስተጋባ አደረገው ራሱን በፊት ማሳያው ውጤት ጀርባ ደበቀው ፎቼ በጣም የታቀዱ የጥቃት አርምጃዎችን አሲሯል በተግባሩ ላይ ግን በፍፁም ሳይያዝ ይህ በዙሪያህ ያሉ ሰዎች በፊት ማሳያ መስተዋት ጨዋታ የምታገኘው ኃይል ነው። በመጀመሪያ ሰዎች የእነሱን አስተሳሰብና ርክኳከ ግብ የምትጋራ መሆንህን የሚያሳይ ስሜት ስጣቸው ሁለተኛ እሰ ነንተን በሌላ ድብቅ ምክንያት ከተጠራጠሩ የአንተን የሩቅ ተ እንዳያውቁ የፊት ማሣያ መስታወቱ ይጋርድፃል ይህም በእርግጥ አነሱን ያናድዳል እንዳይረጋጉም ያደርጋል የሁለት ወገን ጨዋታ ወከወን የእነሱ እንደ ነጐድጓድ የጋለ ስሜት ትሰርቅበታለህ ጦነሳሳታቸውንም ትመታለህ በዚህም ዋጋ የሴላቸው ዓይነት ስማት እንዲያድርባቸው ታደርጋለህ እንዲሁም መቼና እንዴት ያለተረጋ ማድረግ የሚያስችል የመምረጥ ብቃትንም ታገኛለህ ይሀ ደግሞ የስልጣንና የኃይል ሌላው ገፅታ ነው። መፅሐፉ ለተበዳዮች ጥልቅ ሀዘኔታ ላለው የቻይና ሕዝብ የበዛ ስሜታዊነትን ነበር የፈጠረው በተደጋጋሚ ሁልጊዜም ማኦ አስብቶታዊውን ሠራዊት በውሃው ዳርቻ መጽሐፍ ውስጥ የሚተርክላቸውን የዘራፊ ጓዶች ቅጥያ አድርጐ ነበር የሚያቀርበው አሱ ያለፈው ጊዜ ያበቃለት በማስመሰል የኩሚኒዝም ምክንያትን ትክክለኛነት ማሳያ አደረገው ገበሬዎቹም ሳይረበሹ በእርጋታ ተቀበሉ አንዲያውም ስር ከሰደደው የቀድሞ ሐይወት በተቃራኒ ቡድኑንም ደገፉት ሌላው ቀርቶ ፓርቲው ወደ ስልጣን ከመጣም በኋላ ማኦ ከአለፈው ጊዜ ጋር ፓርቲውን በማያያዝ ገፋበት አራሱንም ለሕዝቡ እንደ ቻይናው ሴኒን አድርጐ አያቀርብም ነበር። የቅናትን አቅጣጫ ለማስቀየር የበዛ ሰብአዊ ሆነህ ብቅ በል በቀላሉም የምትገኝ ሁን አማልክትና የሞተ ሰው ብቻ ነው የሚያደርጉት በፍፁም የሥነ ጥበብ ፈጠራዎችን አያጠኑም በአርግጥም ስፓርታ በሙቪቃ ላይ ማዕቀብ አድርጋ ነበር የተፈቀደው ለባሪያዎች ነበር ኑሮአቸው። እንዲገፉበት ስፓርታውያን እንዲማሩት የተፈቀደው ብቸው ክህሎት ተዋጊነት ነበር። ርክኳከ።
በስተኋላ ርኪከ ያመጣው ዝምተኛነትና አንደበተ ቁጥብነት በራሱ ላይ የጣለው ማዕቀብ ነው ሌሎችን ሚዛን አሳጥቶ ከእርሱ በታች እንዲሆኑ ያጠለቀው ጭምብል ማንም ሰው ምን ዓይነት አቋም መያዝ እንዳለበት አያውቅም ወይም ምን ማድረግ እንዳለበት አይወስንም እሱ የሚፈልገውን አውቆ በመናገር ማንም ሰው ሊያሞኘው አይችልም ምክንያቱም የትኛውም ሰው እሱ መስማት የሚፈልገውን አያውቅምና እነሱ ለዝምተኛው ሉዊስ ብዙ ብዙ ባወሩ ቁጥር ስለራሳቸው የበዙ መረጃዎችን ነበር የሚነግሩት እሱም በስተኋላ በራሳቸው ላይ ይጠቀምባቸዋል በስተመጨረሻ የሉዊስ ዝምታ በዙሪያው ያሉ ሰዎችን የሚያስፈራ ሆነ አጐንብሰው ከእሱ በታች መሆን መረጡ ይህም የእሱ ኃያልነት የመሠረት ድንጋይ ሆነ ቅዱስ ሲሞን እንደፃፈው ማንም ሰው እሱም ጭምር ቃሉን ሳቁን ሌላው ቀርቶ ምክንያቶቹ ምን እንደሚያስከትሉ የሚያውቅ የለም የእሉ ሁሉ ነገር ዋጋው የከበረ ነው ምክንያቱም ልዩ ሆና የተፈጠረ ነው የተከበሩ ንጉሥ ቃላቸውን እጅግ ቆጥበው ነው የሚናገሩትና ሚኒስትሮቹ እንኳን የሞኝ ነገር ከማድረግ ይልቅ የሞኝነት ቃላትን መናገር ይበልጥ አጥፊ ነው ካርዲናል ዴሬትዝ ርክኳከ ሕግ በዝናህ እጅግ ተማመን በሕይወት መሥዋዕትነትም ጠብቀጤ ብያኔ ዝና የሥልጣን የማፅዘን ድንጋይ ነው በዝናህ ብቻ ማስፈራራትና ማሸነፍ ትችላለህ። ይሁንና ኤድሰን ሙከራውን ያደረገባቸው ቁሶች ሁሉ ደረጃቸውን የጠበቁ ባለመሆናቸው የወጣው የኤሌክትሪክ ኃይል አነስተኛ ሆነ እናም እስረኛው ግማሽ ሙት ሆነ በሀገሪቱም ጨካኝ ግድያ በተባለ ሁኔታ የመንግሥት ባለሥልጣናት ሙከራው እንዲደገም ተደረን ድርጊቱም እጅግ አሳፋሪና መጥፎ ክስተት ሆነ ትርጓሜ ምንም እንኳ ከረጅም ቆይታ በኋላ የኤድሰን ስም ቢናኝም በቴስላ ሳይ ዘመቻ በከተፈበት ወቅት አደጋ ላይ የወደቀው የራሱ የኤድሰን ዝና ርክኳከ ነበር ወደኋላ የኤድሰን ዝና ከፍም ያለው ከአሜሪካ ባለሥልጣናት ድጋፍ ስለነበረው ነው ከዚህ የሚገኘው ትምህርት ቀላል ነው እንደ ኤድሰን ዓይነት ጥቃት ስትሰነዝር በፍፁም ብዙ ርቀት መጓዝ እንደሌለብህ ነው ምክንያቱም በቀለኛነትህ እጅግ ጉልህ ትኩረት ይስባል ስሙ ከሚጠፋው ሰው ይበልጥ ዝናህ በጠንካራ መሠረት ላይ ከተገነባ የጮሌ ዘዴ ተጠቀም ምፀትና ማጃጃል የመሳሰሉት ዘዴዎች በመጠቀም ራስን የሚያከብር የጨዋ ማጭበርበር ፈዕም አልማዝና የከበረ ድንጋይ ያለበት የማዕድን ጉድጉድ ይኖራል ቆፈርክም አገኘኸው እናም አሁን ሀብትህን አረጋገጥህ ዘራፊዎችና ሌቦች ከሁሉም አቅጣጫ ይመጣሉና በሕይወትህ ጠብቀው በፍፁም ሀብትህ እንዳይነካ አድርገህ አት ውሰድ ጨምርበት እንጂ ምነው ቢባል ጊዜ የጊጣ ጌጦቹን አሌት ይቀንሳልና ከሰዎች እይታ አርቀህምቅበረው ሕጉ ሲገለበጥ ሰዎች ስለ አንተ ምን እንደሚያስቡ አት ጨነቅ ትኩረትም አትስጠው ዝና በአብሪተኛነትና በስድነትም ሊገኝ ይቻላል ይሁንና ይህ በራሱ ዋጋ አለው አኛ በማኅበረሰብ ውስጥ እንደመኖራችን በሌሎች ሰዎች አመለካከት ላይ ጥገኛ መሆናችን የግድ ነው ይሁንና የራስን ዝና ቸል በማለት አንድ የሚገኝ ነገር አይኖርም ሌሎች አንተን እንዴት እንደሚረዱህ ሳትጨነቅ ሰዎች ራሳቸው እንዲወስኑ ተዋቸው። አሷ የዳንስ ልምድ አልነበራትም በቲያትር ቤት ተውናም አታውቅም ይሁንና እንደ ወጣት ልጃገረድ ከቤተሰቧ ጋር ባደረገችው ጉዞ በጃቫና በሱማትራ የሀገሬውን ሰዎች ውዝዋዜ ተመልክታለች እናም ዜሌ በትወናዋ ትልቅ ቁም ነገር የሚኖረው ውዝዋዜዋ እንዳልሆነ ተረድታለች የፊት ገፅታዋና ውበቷም እንዳልሆነም እንዲሁ ከዚህ ይልቅ ግን ስለራሷ በእሷ ዙሪያ የምትፈጥረው ሚሜስጢራዊ ማንነት እንጂ እናም የፈጠረችው ሜስጢራዊ ማንነት በዳንሷ ላይ የተመሠረተ አልነበረም በሽቶዋም ርክኳከ በምትናገረውም ታሪክም ሆነ የውሸት በፈጠረችው የዘር ሐረጓም ላይ አልነበረም እነዚህ እሷ ለፈጠረችው ሚስጢራዊ ማንነት ሽፋን ነበሩ እንጂ ማንም ሰው ስለ እሷ በእርግጠኝነት መናገር አይችልም ምክንያቱም ሁሌ ስለምትለዋወጥ ሽቶዋን ውዝዋዜዋንና ታሪኳን አዳዲስ በማድረግና በመቀያየር ታዳሚዎቿን ታስደምም ነበርና ይህም ሚስጢራዊ ማንነት ሕዝቡ የበለጠ ለማወቅ አንዲጓጓና ቀጣይ እንቅስቃሴቐን እንዲጠብቅ አድርጐታል ማታ ዛሪ ወደ ፓሪስ ከሚጉጐርፉት ወጣት ልጃገረዶች የተለየ ቆንጆ አልነበረችም በውዝዋዜዋም በተለይ ሁኔታ የተሻለችም አልነበረችም ከብዙዎቹ ለይቶ ሳቢ ያደረጋት የሕዝቡን ትኩረት እንድትስብ ያደረጋት እንዲሁም ሀብትና ዝና ያፈራላት ሚስጢራዊ ሕይወተ ነው ሕዝብን በሚስጢር ያፈራላት ሚስጢራዊ ሕይወቷ ነው ሕዝብ በሚስጢር ይሳባል ምክንያቱም ሁልጊዜ ለትርጓሜ ይጋብዛልና እናም ሕዝብ ሚስጢር ባለበት ተስፋ አይቆርጥም ሜስጢር አይጨብጥም የማይያዝና ለፍጆታ የማይውል ደግሞ ሁልጊዜ ኃያልነትንና ሥልጣን ይፈጥራል ሕጉ ሲገለበጥ ወደ ሥልጣን ከፍ ባልክ ቁጥር የትኛውንም ዋጋ ከፍለህ ትኩረት ሳብ ይሁንና ከከፍታወ ስትደርስ ሁልጊዜ ማጣጣም ይኖርብፃል ሁልጊዜ አንድ ዓይነት ዘዴ በመጠቀም ሕዝብ ፊት አትትረብ ሚስጢራዊ ሕይወት መታየትና የሥልጣን ድባብ ለመፍጠር ርክኳከ ለሚፈልጉ ጠቀሜታ ይኖረዋል ይሁንና መለካትና በቁጥጥር ዶር መዋል ይኖርበታል። እሱ የሳይንስ ሐሳባዊና የፈጠራ ሰውም አልነበረም እንዲያውም በአንድ ወቅት እሱ የሂሳብ ባለሙያ መሆን እንደማይፈልግ ምክንያቱም በቀላሉ አንዱን መቅጠር ይቻላል ብሎ ተናግሯል ይህ ትልቁ የኤድሰን ዘዴ ነው እሱ ነጋዴና ታዋቂ ሰው ነበር የወዴት አቅጣጫዎችንና እድሉችን ርኬከ የሚያነፍንፍ በየመስኩ የሚገኘ ምርጥ አዋቂዎችን እየቀጠረ ለእሉ አንዲሠሩ በማድረግ የሚታወቅ እአንጂ ከተቃናቃኞቹ መስረቅ ካለበትም ከማድረግ የማይመለስ ነገር ግን ስሙ ከቴስላ ይበልጥ የሚታወቅ ነበር ያውም ከብዙ የፈጠራ ሥራዎች ጋር ተያይቦ የዚህ ምሳሌው እጥፍ ነው የመጀመሪያው የፈጠራ ባለቤትነት ወሳኝነት ነው እንዲያውም ከፈጠራ ሥራው ወሳኝነት የበለጠ እጅግ አስፈላጊ ነው ስለዚህ ሌሎች ሥራህን ከመስረቅ አርቀፃቸው ወይም ከጀርባ ላይ አውርደፃቸው የፈጠራ ባለቤትነትህን አረጋግጥ ይህን ለማሳካት ደግሞ ሁልጊዜ ንቁና ምህረት የለሽ ሁን ፈጠራህን ለመንጠቅ በዙሪያህ የሚያንዣብቡ ሰዎች አለመኖራቸውን አስክታረጋግጥ ድረስ ለራስህ በሚስጢር ያዘው ሁለተኛ የራስህን ዓላማ ለማሳካት የሌሎች ሰዎች ጥቅም ብልጫ ለመውሰድ ተማር ምክንያቱም ጊዜ እጅግ ውድና ሕይወት ደግሞ አጭርና ሁሉንም ተግባር ራሴ አከናውናለሁ ካልክ ራስህን ታባክናለህ ኃይልህንም ታቃጥላለህ ራስህንም ትጐዳለህ አናም ሌሎች ለአንተ እንዲሠሩ በማድረግና ባለቤትነቱን ደግሞ ለራስ በማድረግ የራስህን ኃይል መቆጠብ እጅግ የተሻለ አማራጭ ነው በንግድና በኢንዱስትሪ ሁሉም ሰው ይሠርቃል እኔም ብኩ ሠርቁያለሁ ነገር ግን እንዴት እንደሚሠረቅም አውቃለሁ ቶማስ ኤድሰን ርክኳከ ሕጉ ሊተገበር ሁለት የሥልጣን ዓለም በደን ውስጥ እንዳሰ ውጣ ውረድ የበዛበነ መስተጋብር ይመሰሳል በደን ውስጥ በማደንና በመግደል የሚኖሩ አሉ ሌሎች ደግሞ እንደ ጅብና ጥንብ አንሣ ያሉት የሌሉኙ አዳኞችን በመቃረም ሕይወታቸውን ይገፉሉ እነዚህ የጊላፍሄ ብዙም ፃሳባዊ ዓይነት ያልሆኑት ለሥልጣን የሚያበቃ ቱዛር ለመከወን ብዙ አይደሉም ሁልጊዜ ነገሮች ዘግይተው ነቤ የሚገባቸው ያውም ብዙ ለመቆየት ዕደሜ ከለጣቸው እናሦ ሌሎች እንስሶች ናቸው የሚፈልጉትን የሚከውኑላቸው የዋህ አትሁን በዚህ ወቅት እንኳን በአሀድ አዲስ ሐሳብ ላይ እንደ ባሪያ ስትለፋ በአንተ ሥራ ለመክበር ጠይም ፈጠራህን ለመመንተፍ የሚጥሩ አሉ ይህን በመኩነንና ራስን በዚህ ዳት ማበሳጨት ዋጋ የለውም ልክ ቴስላ እንዳደረገው አንዴ የራስህን የሥልጣን መሠረት ከገነባህ ራስህ ነጣቂ ትሆናለህ እናም ጊዜህንና ኃይልህን ትቆጥባለህ በዚህ ሁለት ጠርዝ ባሰው ጨዋታ የአሳሹ ቫስኩ ኑኔዝ ዲ ባልቦአ ክዋኔ እንደ ምሳሌ ይጠቀሳል ባልቦአ በአፈ ታሪክ የሚነገርላትና የበዛ ሀብት ይገኝባታል የምትባለውን የኤልዴሀደ ከተማን ፈልጐ የማግኘት የፀና ፍላጎት ነበረው በኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ከበዛ አስቸጋሪ ፈተና በኋላና ከሞት ጋር ጭምር ተጋፍጦ ከሜክሲኩ በስተደቡብ ዛሬ ፔሩ በምትባለው ሀገር ታላቅና ባለጠጋ ሥርወ መንግሥት እንዳለች ርክኳከ መረጃዎችን አገኘ ይህን የኢንካና ሥርወ መንግሥት በመውረር ወርቃቸውን በእጁ ካደረገ ራሱ ቀጣዩ ኩርቴስ እንደሚሆን አሰበ ችግሩ ግን ምድሪቱገ እንዳገኘ ወሬጡ ሌሎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ወራሪዎች ጆሮ መድረሉ ነው እሱ ያልተረዳው የጨዋታው ሌላው አጋማሽ ሚስጢሩን በዝምታ መያዝና በዙሪያው ያሉትን ሰዎች እንቅስቃሌ በንቃት መከታተል እንደነበረበት ነው ይህም ዩኢንካና ሥርወ መንግሥት ምድርን አስሶ ባገኘ ከጥቁት ዓመታት በጊላ በራሱ ሠራዊት ውስጥ ወታደር የነበረው ፍራንሲስኩ ፒዛሮ በሀገር ክህደት አንገቱ ተቀልቶ እንዲገደል አደረገው ፒዛሮም ቢልባኦ አስሶ ለማግኘት ዓመታት የፈጀበትን በአንዴ ወሰደው ። ይህ ግን ሳይጠበቅ በፓሪስ እጅግ ስኬታማ ከሆኑት አንዲ አደረጋት ር አንድ ሰው ግን የሎሳን የዳንስ ሥራ አብዝቶ ይከታተል ነበር አሱም በፈረንሳይ የበዛ የህትመት ሥርጭት የነበረው ጋዜጣ ባለቤተና በጋዜጣው የቴያትር ሃያሲ አሌክሳንደር ዱ ጃርየር ነበር አሷም እሱን ልታግባባና በቁጥጥር ሥር ልታውለው ወሰነች ለዚህም የዘወትር ልማዱን ማጥናት እንዳለባት ተረዳች በዚህም ሁልጊዜ ጠዋት ጠዋት ጋላቢ ፈረስ አንደሚጋልብ አወቀች አሷም ድንቅ ናትና በአንድ ቀን ጠዋት ድንገተኛ በሚመስል መልኩ በአጠገቡ አብራው ጋለበች በዚህም በየዕለቱ አብረው ፈረስ አስከመጋለብ የደረሰ ትውውቅ ተፈጠረ ከጥቂት ሳምንታት በኋላም ወደ አሱ መኖሪያ ተዛወረች ለትንሽ ጊዜ ቢሆንም ሁለቱም ደስተኛ ለመሆን በቁ በዱ ጃርየር ዕርዳታም የሎሳ ዳንሰኛነት ሙያ አንደገና ማንሰራራት ጀመረ በማኅበረሰቡ ያለውን ክብር ጭምር አደጋ ላይ ጥሎ ዱ ጃርየር ፀደይ ሲጠባ እንደሚያገባት ለወዳጆቹ እስከመናገርም ደረሰ በነገራችን ላይ ሎሳ ከአንድ እንግሊዛዊ ጋር በአሥራ ዘጠኝ ዓመቷ መኩብለሏንና በወቅቱ ጭምር ሕጋዊ ጋብቻ እንዳላት አልነገረችውም ነበርን በአርግጥ ዱ ጃርየር በፍቅር ውስጥ ቢዘፈቅም ሕይወቱ ግን ዉደ ጥልቁ ቁልቁለት እየተንደረደረ ነበር አናም የእሱ የንግድ መልካም ዕድል እየተቀየረና ወዳጆቹም እየሸሹት ነበር በአንድ ምሽት የፓሪስ ጐረምሳ ወጣት ባለጠጐች ወደታደመበት ግብዣ ተጋበዘ ሎሳም መሄድ ፈልጋ ነበር እሱ ግን አልፈቀደላትም ነበር ይህም የመጀመሪያቸው ጠብ ለመሆን በቃ ርክኳከ ን ሄድ በተስፋ መቁረጥ አብዝቶ ጠጣ ዛያሊ የሚባለውን ጂን ባፕፐቲስታ መሳደብም ደረሰ ምክንያቱም ል በማድረጉ ነው ደባላል አቫሎንን ለፍልሜያ ጠየቀው ቢ አቫሎን በነገራችን ነበር ዱ ጃርየር ይቅርታ ቅ ሞከረ ግን ፍልሚያው በጥይት ተመትቶም ሞተ ይህም በፓሪስ እጀግ አንዱ የሕይወት ሞዓሜ ሊሆን በቃ እሱም ወደ ግብዣው ብቻው በጣም ተፅእኖ ፈጣሪ የቲያትር ሮዚሞን ዲ ቢ አቫሎንን እስከ በንጋታውም ቢ በፈረንሳይ ምርጥ ኦ ላይ በዘመኑ ለመጠየ አልቀረለትም ተስፈኛ ከተባሉ ወጣቶች የ ጥፋት ሎሳም ፓሪስን ለቀቀች ሷን በሙኒክ አገኘች የባቫሪያውን ንጉሥ ለማግባባትና የራሷ ለማድረግ ይህ ለመከወን ደግሞ የመረጠችው የቅጥር ጊቢ የበላይ የሆነውና ቆንጆ ሴቶችን አብዝቶ በአንድ ቀን ራችበርግ በከተማ ካፌ ልብ የነበረችው ሎሳ ድንገተኛ እግሩ ሥር ተነጠፈች እሱም ም ተማረከ ከሉድዊንግ በ ሎሳ ሞንቴዝ ራ የንጉሥ የሚወደውን ራችበርግን ሆነ እየተመገበ እያለ በፈረስ ትጋ በሚመስል መልኩ ከፈረስ ላይ ወድቃ እሷን ለመርዳት ተጣደፎ አነሳት በውበቷ ጋርም እንደሚያስተዋውቃት ቃል ገባ ሬችበርግ ንጉሥ በተገኙበት ትዕይንቷን እንድትቀርብ ሁኔታዎችን አመቻቸ ይሁንና ወደ እልፍኙ ስትቃረብ ንጉሥ በጣም ሥራ በዝቶብኛል ዝና ፈላጌዎችን አልፈልግም ብለው ሲናገሩ ሰማቻቸው ይሁንና በሩን ከፍታ ወደ እልፍኙ ዘለቀች በዚህ ሙሎ እደጄጨልሠ ርኬከ መሣል ደረቷን ሸፍኖ የነበረጡ ጨርቅ ተ አድርጋው ወይም በሩን ስትከፍት የተጋለጠው ደረቷና ጡቷ ግን የሁለ በተለይ ደግሞ የንጉህራን ከሃምሣ አምስት ሰዓታት በ ላይ ተውረገረችበት አምብዛም ነበር ቀዶ ነበር ራሷ ሆን ብላ ተቀዶባት እንደሆነ ባይለይም ንም አድናቆት ነበር ያተረፈው ዝግጅቷን እንድታቀርብም ፈቀደላት ኋላም በባቫሪያ ቤተመንግሥት መድረክ በእርግጥ በታዳሚው ዘንድ የነበራት ተቀባይነት ይህ ግን ሉድዊንግ ተጨማሪ ዝግጅቶች እንድታቀርብ ከመፍቀድ አላገዳቸውም ሉድዊግ በራሳቸው አንደበት በሎሳ ድግምት ተደርጐባቸው እንደዞረባቸው እስከመናገር ደርሰዋል እሳቸው የእሷን እጅ ሶቶ አስገብተው በአደባባይ እስከመታየት ደረሉ የመኖሪያ ቤት ገዝተውም በሙኒክ እጅግ የተደነቁ የቤት ውስጥ ዕቃዎች አንቆጠቆጡት ንጉሥ በንፉግነትና በቆጥቋጣነት የሚታወቁ ቢሆኑም እንኳን በስጦታ ለማንበሽበሽ ወደኋላ አላሉም እንዲያውም ግጥምና ቅኔ እስከመፃፍም ደረሱ የንጉሥ እጅግ ተመራጭ ዕቁባት በእውቅና በመልካም ዕድል በአንድ ሌሊት ተጥለቀለቀች ሎሳ ግን መጠኗን አለፈች አንድ ቀን ለፈረስ ግልቢያ ስትወጣ ከፊቷ አንድ አዛውንት በዝግታ እየጋለቡ ነበር ግልቢያውን ዝግ በማድረጋቸውና ማለፊያ በመከልከላቸው በያዘችው አለንጋ ገረፈቻቸው በሌላ ቀን ውሻዋ ከማሰሪያው አምልጦ በመንገድ ያልፍ የነበረን ሰው ይነክሳል ሰውዬው ከንክሻ ከመታደግ ይልቅ ሎሳ እሱንም በአለንጋ ገረፈችው እነዚህ ኩነቶች የባቫሪያን ሕዝብ ርክኳከ ንግ ግን ከኦሷ ጐን ቆሙ አንዲያዉኦ ንጉሥ ከዚህ አደገኛ ግንኙነት እንዲነ ን ንጉሱ ሎሳን የሚተችን በ ቢያስቀጡም ንጉሥ ሊድዊ የባቫሪያ ዜግነት ሰጧት። ጠባቅ መላዕክትናእጎደ ዛርስማኞሳው መስፍን ዓይነት አስከፊ እጣ ደርሶባቸዋል በጦርነት ጻጀዞርነት አሸንፈዋል ለቁጣሪዎቻቸዉፅለእነሱለ የተረፋቸው ግን መጋዝ ስ መይም መገደል ነበር ችግሩ ወለታቢስነት አልነበረም ኒነ ኋ ነ ነበ ሣፍ እንደ እነሱ ብቃት ያላቸው ደፋርና ጀግና ቅጥረኛ ወታደሮች በብዛት ጻግሶበካባ ሣዣለናፍ ጓ ሎጤ ኣሕሶበህቨዘሃትብዲ መኖር እንጂ መተካት የሚችሉ ነበሩ እነሱን በመግደል ምንም ኾዋጧጻዔፍጩ ጉነስበ ሆህዊቡ ጭዮጻ ጉለዮ ህ እ ር ሃገር ሰሰም ባው ው የገና ል ወታደሮች የ ከነየ ነሰስ ኒ ለአገልግሎታቸው የሚጠይቁት ክፍያ ከፍ ያለ ነው ከነሱን ሦህሰዬዩኋዮተ ሰስዮኖኛለሰ ናህበኋ ጫየዉለ አስወግዶ ወጣትና ዝቅተኛ ዋጋ የሚጠይቁ ቅጥረኛ ወታደሮችን መቅጠር ተገቢ ነው ይህ ሌሎች በእነሱ ላይ ጥገኛ ማድረግ ያልቻሉ ሁሉ ዕጣ ፈንታ ነው እናም የምትሠራውን አንተ ብቻ የምታከናውን ሰው ሁን የቀጣሪዎችህ ፅጣ ፈንታ ከአንተ ጋር እንዲተሳሰር አድርግ አንተን ማስወገድ አይችሉም የሁለቱ ፈረሶች ተረት ሁለት ፈረሶች ጭነት ተጭነው ይጓዙ ነበር ፊት ፊት የሚሄደው ብርቱ ሲሆን የኋለኛው ግን ልግመኛ ነበር በ ርክኳከ ነጂዎቻቺውም የኋለኛው ፈረስ ጭነት ወደ ቀዳሚው ፈረስ አዛወሩ ልግመኛውም የኋለኛ ራረስ ሽክሙ ስለተራገፈለት ዘና ብሎ እየተጓዘ ለብርቱው ፈረስ እንዲህ አለው ድካምና ላብ በጣርህ ቁጥር ይበልጥ ትጉዳለሀ ወደ ቤት በደረሱም ገዚ ባለቤቱ ለምን ሁሰት ፈረስ እቀልባለሁ ሁሉንም ጭፍነት አንዱ ፈረስ እየተሸከመ ነው አንድ ፈረስ የሚፈልገውን ምግብ ሁሉ መስጠትና ሌላኛውን ማረድ የተሻለ ነወ ምክንያቱም ከልግመኛው ፉሪሶስ ቢያንስ ቀዳ አገኛለሁ እናም አደረገው ኦ ሊዮቶልስቶይ ሌሎችን ጥገኛ የማድረግ ደካማ ን አንተም በተወሰነ መጠን በእነሱ ጥገኛ መሆንህ ነው ይሁንና ከዚህ በላይ መሄድ ማለት የበላዮችን ማስወገድ መቻል ነው ይህ ማለት ደግሞ ብቻህን በፅናት መፃዋምና በማንም ላይ ጥገኛ አለመሆን ነው ይህ ገነት ግን ዋጋ ገር አይገም ራስህን ለማግለል ትገደዳለህና ዕቨርኽከ ሕግ ጠላትህን ትጥቅ ለማስፈታት የተመረጠ ታማኝነትና ለጋስነትን ተጠቀም ብያኔ አንድ ክቡርና ታማኝ እርምጃ በርካታ ሸፍጦችን ትሸፍናለች ቅን ልቦናዊ ታማኝነትና ለጋስነት ራሱን ያጠረን እግ ተጠራጣሪ ሰውን እንኳን ያሽንፋል አንዱ የተመረጠ ታማኝነትህ በመሣሪያዎቻቸው ቀዳዳ ልታሜብረብራቸውና ልትጠቀምባቸው ትችላለህ በወቅቱ የተሰጠው የትሮጃን ፈረስም ተመሳሳይ አገልግሎት ያበረክታል ሕጉ ሲተገበር በ አንዱ ቀን እጅግ የሚፈራውን የወረበሎች ቡድን መሪ አል ካፓኔን ያማረ ልብስ የለበሰ አንድ ረጅም ሰው ገብኘው ራሱንም ልዑል ቪክቶር ሉስቲግ ሲል በተራቀቀ የተከበሩ ሰዎች ቋንቋ አስተዋወቀ በመቀጠልምካፓኔ ፃምሣ ሺህ ዶላር ከሰጠው እጥፍ እንደሚያደርግ ቃል ገባ ካፓኔ መዋእለ ንዋይን ለመሸፈን በቂ ሀብት ቢኖረውም ምንም ለማያውቀው ሰው ይህን ያህል የበዛገንዘብ ለመስጠት ፍላጐት የለውም ይሁጎና ልዑሉን ባጤነው ወቅት የተለየ ነገር የተለየ ሰው ሆነበት። ሲለያዩም ሩህሩህና ቅን ለመሆን ፅድል ስለሰጠው ፈጣሪውን አመሰነነ ምሽት ሳይ የፓግዮስ መላው ቤተ ሰብ ወደ ቤተመንግሥቱ መጣ ካስትሩ ሲሲድም ወዲያውኑ እንዲታሠሩ አደረጋቸው ከጥቂት ቀናት በኋላም ሁሉም ተገደሉ ስቴፋኖም ጭምር ሻክ ትርጓሜ ስቴፋኖ ዲ ፓግዮስ መሳፍንታዊው ፍትህ በአመክሮ ይሠራጫል ብለው የሚያስቡ ማሳያአርአያ ነው በእርግጥም በባለፈው ዘመን ፍትህና ልግስና ይጠበቅ ነበር ከካስትሩ ሲሲድ ጋር በተያያዘ ግን ዋጋ የሚያስከፍል ሆነ ስቴፋኖና ልዑሉ በክህደትና ደም በማፍሰስ ለሥልጣን እንደበቃ ያውቅ ነበር ልዑሉ ከሁሉ ሲቀድም የቅርቡንና ሥመ ተመመ መመ መመመ ው መ መ መው መው መመ መመመ ርክኳከ ታማኝ ወዳጆቹን ለሞት ያበቃ ነው ለካስትሩ ሲሲድ የጥንቅ ወዳጅን መግደል ታላቅ ስህተት መሆኑን በነገሩት ጊዜም እኔ የገደልኩት የጥንት ወዳጅ አይደለም አዲስ ጠላት እንጂ ማለቱ እዚህ ይጠቀሳል እንደ ካስትሩ ሲሲድ ያለ ሰው የሚያውቀው ሥልጣንና የግል ፍላጐትን ብቻ ነው ዐመፁ በጀመረ ጊዜም ዐመፁን አቁሞ የእሱን ምህረት መጠየቅ እጅግ አደገኛ ጨዋታ ነበር በእርግጥ ስቴፋኖ ዲ ፓግዮ እንዲህ ዓይነቱን እጅግ አደገኛ ስህተት ቢሠራም ሌላ አማራጮች ግን ነበሩት ለካስትሩ ሲሲድ ገንዘብ መስጠት ወደፊት ስለሚያደርግው ቃል መግባት ለእሱ በሥልጣን ላይ መቆየት ስለሚሰጡት ድጋፍ መንገር በሮም ካሉ እጅግ ተፅዕኖ ፈጣሪ ቤተሰቦች ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለምሳሌ ታላቅ ጋብቻ ለመመሥረት መዘጋጀታቸውን መንገር ይችል ነበር ከእነዚህ ይልቅ ስቴፋኖ ምንም አስገዳጅ ሁኔታ የሌለው ያለፈውን ጊዜ ነበር የተጠቀመው ውለታ ለማይረሳ ሰው እንኳን እርካታ በቀላሉ አውልቀው የሚጥሉት ሸክም ነው በዚህ ጉዳይም የፓግዮስ ቤተሰብን በማስወገድ ካስትሩ ሲሲደ ለእነሱ የነበረውን ግዴታ ተወጣ ሕጉን መረዳት አንደ ጐርጐሮሳውያን የዘመን ቀመር በዓመተ ዓለም በ የኩርሲራ ደሴት በስተኋላ ጐርፋር የተባለችውና ኩሪንዝ የተባለችው የግሪክ ከተማ በጦርነት አፋፍ ላይ ነበሩ ሁለቱም ወገኖች የአቴናውያን ርክኳከ ን ድጋፍ ለማግኘት አምባሳደሮቻቸውን ወዶ አቱንስ ሳኩ። ይህ ኩስና ማደን ነው ራስህን እንደ ጆሴፍ ዱቨን ያለ የሩ ማስ ልክ አይን ጨፍኖ ዳክዬ ላይ እንደመተ በትንሽ እውቀትም ቢሆን አስታጥቅ የዓላማህ መሳካት ይበልጥ ይጨምራልና ሜሎን በዱቨን ወጥምድ ከወደቁት እጅግ አስገራሚው ሰው ነው አሱ ግን የበዙ ሚሊየነሮች የሚሰልል ነበር ለዚህም የደንበኞቹን የቤት ሠራተኞች በሚስጢር በራሱ የደመወዝ መክፈያ ላይ አሥፍሮ ይከፍል ነበር በዚህም ዱቨን እጅግ ጠቃሚ መረጃዎች የፍላጐት ለውጥ እንዲሁም ሁልጊዜ አንድ ደረጃ ቀዳሚ የሚያደርጉትን ጠቃሚ መረጻዎችን ያገኝ ነበር ርኪከ የዱቨሸን ተቀናቃኝ የነበረና ሄፄንሪ ፍሪክ የተባለ ደንበኛን የራሱ ለማድረግ የሚጥር ሰው እሱ ይህን የኒውዮርክ ባለጠጋ ለመጐብኘት በሄደ ቁጥር ዱቨን አዛ ቀድሞ ያገኘው ነበር በዚህም ሁሉን ቀድሞ የሚያውቅበት ስድስተኛ ስሜት ያለው ይመስላል ነበር ያለው ለሌሎችም ደላሎች ዱሸቨን በሁሉም ቦታ የሚኖር ሁሉንም ነገር ከእነሱ በፊት ቀድሞ የሚያውቅ ዓይነት ስሜት ነበር የሚፈጥርባቸው ይህም ኃይሉ ብርታታቸውንና ልበ ሙሉነታቸውን ነጥቋቸዋል በዚህም የበዙቱ ባለጠጋ ደንበኞችን በቀላሉ ለሱ በመተው እሱ የበለጠ ሀብታም ደላላ አንዲሆን አስቻሉት ይህ የጥበበኛ ሰላይ ኃይል ነው ይህም ሙሉ ሥልጣን የሚያስገኝልህና ቀዳሚውን ዘመን ቀድሞ የሚተነብይ መለኩታዊ ኃይል ያለው ያሰኝዛፃል ስለአጠመድከው ሰው የሚኖርህ ዕውቀት ለአሱ ደማም ያስመስልዛፃል ፍላጐቱን ቀድመህ ታውቃለህና ማንም ሰው የኃያልነትህን ወይም የበላይነትህን ምንጭ አያውቅም አነሱ ማየት የተሳናቸውም አንተን መፈታተንና መዋጋት ያለመቻላቸው ነው መሪዎች በሰላዮቻቸው ውስጥ ያያሉ ልክ ላሞች በማሽተት እንደሚለዩት የሃይማኖት አባቶች ደግሞ በቅዱላን መፅሐፍት ውስጥ የተቀረፀውን ሕዝብ ግን በተለምዶ ዓይን ነው የሚመለከተው ካኡትያ ህንዳዊ ፍላስፋ ጥበበኞችና ጀግኖች ጄነራሎች በፈለጉ ጊዜ ተንቀሳቅሰው ጠላቶቻቸውን የሚያሸንፉበትና የተቀረው ተራ ሕዝብ ርክኳከ ሚያይበት ምክንያት እነሱ ስለጠላት የበዛ እውቀት አስቀድሞ ያላቸው በመሆት ነው ይህ ዕውቀት ከመንፈስ አይመነጭም ወይም ከአማልክት ከአለፈው ዘመን ሁነቶች ሀቲትም ወይም ከኩከብ ቆጠራም አይገኝም እሱ የሚገኘው በእርግጥም የጠላትን ሁኔታ ከሚያውቁ ሰዎች ነው ከሰላዮች የስኬታቸው ሚስጢር የ ሰን ዙ አርት ኦፍ ዋር የጦርነት ጥበብ ደራሲ ሕጉ ሲገለበጥ መረጃ ለሥልጣን ወሳኝ ነው ነገር ግን አንተ ሌሎች ሕዝቦችን እንደምትሰልል ሁሉ እነሱም አንተን ይሰልላሉና ራስህን ማዘጋጀት እናም በመረጃው ዓለም ጦርነት አጅግ ጠቃሚ የጦር ት መረጃ መስጠት ነው እውነት እጅግ ውድ ናት የጥበቃ ኃይሎች ሁልጊዜ መሸፈን አሰባት ዊንስተን ቸርችል በእንደዚህ ዓይነት የጥበቃ ኃይል የራስህን ዙሪያ ይኖርብሃል እውነትን ዘልቀው ሊገቡበት መረጃ በማስረፅ ጨዋታውን አለብህ ፖ መሣሪያ የሀሰ ስለሆነም በሀሰት ማስጠበቅ አይቻላቸውምና የመረጥከውን መቆጣጠር ትችላለህ ንጎ እንደ ጐርጐሳውያኑ የዘመን አቆጣጠር በ ናዚ ጀርመን በለንደን ምብ ጥቃት በድንገት ተባባሰ ከሺ በላይ ች በከተማዋ ላይ ዘነቡ ከአምስት ሺ ነገር ግን በሆነ ምክንያት ር ፕሪጅን ላይ የሚጥለው የሮኬት ቦ የቪ አንድ አውሮፕላን ቦምቦ በላይ ሰዎች ተገደሉ የበዙ ደግሞ ቀሰሉ ጀርመኖች በተደጋጋሚ ዒላማቸውን ይስቱ ነበር የታወ ሙኡኺኀገ ኬከ ወይም ፒዲሌይን ለማውደም ዓላማ ያደረጉ ሳይደርሱ ይጣሉ ነበር ብዙም ሕዝብ በሌለባቸው የከተማዋ አካባቢዎች የዚህ ምክንያቴ ደግሞ ጀርመኖች በማመላከቱ በኩል ተቀደም ሲል ወደ እን በሚሰጣቸው መረጃ ላይ ነበርና የ ቦምቦች ከተማዋ ዒላማቸውን ግሊዝ ባስገቧቸው ሰላዮች ተመሠረቱተት እነሉ ያላወቁት ግን ሰላዮቻቸው ፀተጋልጠውና ታውቀው ነበር በአንግሊዞች እናም በእነሱ ቦታ እንግሊዛውያን የሚቆጣጠሯቸው ሰላዮች ተተክተው ለጀርመኖች የተጭብረበሩና የተሳሳቱ መረጃዎች ነበር የሚሰጧቸው በዚህም ቦምቦቹ ጀርመኖቹ ሊያወድሟቸው ከሚያስቧቸው ዒላማዎች እጅግ በራቁና በራቁ ቦታዎች ነበር የሚወጠድቁት ሁልጊዜ በዘመቻው ማብቂያ እንዲያውም በገጠር በሚገኙ ላሞች ላይ ነበር የሚያርፉት እናም ለሰዎች የሀሰት መረጃዎችን በመስጠት የበዛ የተጠቃሚነት ዕድል ታገኛለህ ሰላይነት ተጨማሪ ሌላ ሦስተኛ ዓይን የሚሰጥህ ነው የተሳሳተ የሀሰት መረጃ መስጠት ደግሞ ይህን የጠላትህን ሦስተኛ ዓይን ያጠፋዋል በግሪክ አፈ ታሪክ የሚነገርለት ባለአንድ ዓይናው ግዙፉ ሳይክሎፕስ ሁልጊዜ ዒላማውን የሚስት ነውና ርክኳከ ሕግ ጠላትህን ሙሉ በመት ስበረው ። የሱ ከነበሩ ጥቂት የራሱ ወታደሮች ጋርም ተገናኙ ሊዩ ፓንግ አንገቴን ለቀላ አንድ ሺ የወርቅ ሳንቲሞችና አየጮኸም የአንድ ሺ ቤተሰቦች ጉልት እንደሚሰጥ ሰምቻለሁ እኔ ለእናንተ ውለታ ልዋልላችሆ አላቸው አናም የራሱን ጉሮሮ በካራ ቆረጠው ሞተም ትርጓሜ የለሽነቱንና ጨካኝነቱን በበዙ አጋጣሚዎች ላይ ኞቹ ላይ ባልፈፀመባቸው ጥቂት አጋጣሚዎች እንኳን ምክንያት አለው ነገር ግን ከሊዩ ፓንግ ጋር በተያያዘ ያደረገው ይሳያል ተቀናቃኙን አከበረው በማጭበርበርም ሊያሸንፈው አልፈሰገም የአሱን የበላይነት ማረጋገጥ ነው የፈለገው ሲያንግ ሊዩ ምህረት አረጋግጧል ይህን በተቀናቃ በጦርነት ግንባር በማሸነፍ ነበር ብልጣ ብልጡን ሊዩን እጁጹን እንዲሰጥና የእሱ አገልጋይ አንዲሆን በማድረግ ጭምር ተቀናቃኙ በአጁ በወደቀ ቁጥር የሆነ ነገር አርምጃ ከመውሰድ ያዘናጋው ነበር አደገኛ የሆነ የማዘን ስህተት ወይም በአንድ ወቅት ጓደኛ አንዲሁም የጦር ሜዳ ጓዱ ለነበረ ሰው ክብር መስጠት ነገር ግን ሲያንግ ሊዩ ለማስወገድ ባቀደበትና ውጥኑ በከሸፈበት ቅፅበት ውድቀቱን ነበር መመመ መሙ ርኪከ ይህ ሰጠላቶቻችን የሐዘን ስሜ የዘራው ሊዩ ግን ጨዋታው ተቀይሮ ዕድሉን ባገኘበት አጋጣሚ ተመሳሳይ ስህተት በመሥራት ሊጐዳ አልፈቀደም ት የሚኖረን ስዎች ሁሉ ዕጣ ፈንታ ነው ማዘን ወይም አብሮ በሰላም የመኖር ተስፋ እነሱን ከማስወገድ አርምጃ ወደኋላ የሚጐትተን ነው እነሉን መቀጥተጥ አለብን እነሱም ይዋረዳሉ ነገር ግን እነዚህ ቅር የተስኙ እፉኝቶች አንድ ቀን ይገድሉናል ሥልጣን በዚህ መንገድ አይከወንም ድራሹን ተመልሶ እኛን ለማጥቃት እንዳያሳድድ ዕድሉን በሙሉ በመንፈግ እንጂ ይህ ደግሞ የቀድሞ በማጥፋት ሙሉ በሙሉ በመሰበርና ወዳጅ የነበረ ነገር ግን ወደ ጠላትነት በተተየረ ላይም መደረግ ያለበት አውነት ነው ይህ ሕግ ሁለት ተቃርኖዎችን አያስተናግድም በዕርት አብር በሰላም መኖር ብሉ ነገር ከጥያቄ ውጪ ነው አንድ ወገን ብቻ ነው አሸናፊ መሆን ያለበት ያውም ሙጮሉ በሙሉ አሸናፊነት ሊዩ ፓንግ ትምህርቱን በደንብ ቀስሟል ሲያንግ ዩን ካሸነፈ በኋላ ይህ የገበሬ ልጅ የቹ ሀገር የጦር ኃይል ጠቅላይ አዛዥ ነውና የሆነው ቀጣዩ ተቀናቃኙን የቀድሞ ጌታውንና የቹ ንጉሥንም አስወግዶ በራሱ ላይ የንግሥና ዘውድ ደፋ በሠፀንገዱ ላይ እንቅፋት የሆኑትን በሙሉ እያሸነፈ በቻይና ታሪክም እጅግ ታላቁ መሪ ለመሆንም በቃታ አይሞቴው ዛን ካኦ ጽጹ የፃን ሥርወ መንግሥት መሥራች ነገሮችን ለማሳካት ሚፈልገ ሰዎች ምህረት የለሽ መሆን አለባቸው ካሁቲሊያ ህንዳዊ ፈላስፋ ዴሎ መ መ ። መ ርክኳከ ። አሌ በጦርነት ከደቀቁ መንደሮች ምንም የሚፈልገው አልነበረምና ይሁንና የሜዲኣ ሰዎች ሀገሪቴ ያለሉሎ ሕግ የሌለባት ምድር አንደምትሆ አየወተወቱ ለመነት ዲዮስየስም በስተመጨረሻ ተስማማ ይሁንና ቅድመ ሁኔታዎችን በማስቀመጥ ቅድመ ሁኔታዎቹም አደግ ታላቅና አንዲገነባለት ለደህንነቱ ጠባቂዎች እንዲመደብለት እንዲሁም መቀመጫው አድርጐ የሚመራባት መዲና አንዲሠራለት የሚሉ ነበሩ ያለው ሁሉ ተደረገለት እሱም ወደ ቤተመንግሥቴ ገባ በመዲናው መፃል የተገነባው ውብ ቤተመንግሥት ቤተመንግሥት በግንብ የተከበበ በመሆኑ ተራ የሀገሪቱ ዜጐች የሚገበብት ዕድል አልነበረም በዚህ ላይ ዲዮስየስ አዲስ ሕግ አወጣ እሉን ለማግኘት ወደ ቤተ መንግሥት መንገባትን ከለከለ ከንጉሥ ጋር መገናኘት የሚቻለው በመልዕክተኛ በኩል ብቻ ነው ሲልም ደነገገ ሌላው ቀርቶ የቤተመንግሥቱ ባለሥልጣናት እንኳን በሳምንት አንድ ጊዜ ብቻ ነው ሊያዩት የሚችሉት አሱንም አስፈቅደውት ብበ ፌች ጊ ርክኳከ በዚህ ዓይነት ዲዮስየስ ሜዲአን ለሃምሳ ሦስት ዓመታት ገዛ የሜዲአን ሥርወ መንግሥት ግዛትንም አስፉ በ ባልጆ ልጀ ልጁ ሳይፐስ ዘመን ዓለም የፕርቪያ ሥርወ መንግሥት በማለት የሚያውቀውን ሥልጣኔ ይመሠረት ዘንድ መሠረቱን ጣለ ቡ ዲዮስየስን ከማክበር አልፎ ወደ ማምለክ በሥልጣን ዘመኑም ሕዝ አምላክ ልጅ ነው ብሎ ተቀየረ ሟች ፍጡር መሆኑ ቀርቶ ሕዝቡ የ አስከማመን ደርሶ ነበርና ትርጓሜ ዲዮስየስ ታላቅ ምኞትና ህልም የነበረው ነበር። ብያኔ ማንም ሰው ክኮሌላው ሰው ይልቅ ደደብ መስሎ መታየት አይፈግልም አናም የማጭበርበሪያው ቁልፍ መስዋአተህን ብልጥ ይበልጥ ብልጥ እንደሆነ አንዲሰማው ማድረግ ነው ብቻ አይደለም ከአንተ የሚበልጥ ብልጥ አንድ ጊዜ አንደዚህ አድርገህ ማሳመን ድብቅ ፍላጐት እንዳለህ እንኳን አንደሆነም አንደሆነም አንጂ ከቻልክ አነሱ አንተ መጠርጠር አይቻላቸውምና ሕጉ ሲተገበር እንደ ጐርገርፒሳውያት የዘመን አቀጣጠር በ የፐርሺያው ገዥ ኦቶ ቫ ቢስማርክ ኦስትሪያ አንድ ስምምነት እንድትፈርም ይፈልገ ፐርሺያንን የሚጠፃም በቪህም የተነሳ ነበር በአርግጥ ስምምነቱ ሙሉ በሙሉ ያንኑ ያህል ደግሞ ኦስትሪያን የሚጐዳ ነበር ቢስማርክ የኦስትሪያ ሰዎች ይህን ስምምነት የሚፈ ርሙበትን ዘዴ መቀየስ ነበረበት ርከከ ሪያው ተደራዳሪ ደግ የኦስትሪያወ ም ልዑል ብሎሜ ነበር እሱ ደግሞ በርታ ጨዋታ ቁማር የተጠመደና በማንኛውም ጊዜ ለመጫወት ጉጉ የሆነ ሰው ነበር እንዲያውም እሉ የስውን ባህ አጨዋወቱ በመነሳት አንደሚያጡቅ ነበር ቢስማርክ ደግሞ ይህን የሰውየው ሪ ከካርታ እስከመናገር የደረለም ሰው አባባል ያውቃል ስምምነቱ ከሚፈረምበት አንድ ቀን ቀደም ብሉ ባለጡ ምሽት ቢስማርክ በየዋህነት ከብሉሜ ጋር የካርታ ጨዋታ ገጠመ ቢስማርክ በስተኋላ ስለጨዋታቸው አንዲህ ብሎ ነበር የዛፈው ይህ የመጨረሻው የካርታ ጨዋታኃዬ ነበር ሁሉም ሰው እስኪገርመው ድረስ በደንታቢስነት ነበር የተጫወትኩት በሺዎች የሚቆጠር ገንዘብም ተበላሁ ነገር ግን ብሎሜን በማሞኘቱ ተሳክቶልኝ ነበር አሉ እኔ ግዴለሽ እንደሆንኩኝ አመነ አናም ይሁንልህ አልኩት ሲል ነበር በማስታወሻው የከተበው ቢስማርክ ቢስማርክ በካርታው ጨዋታ እንደ ቀሽም ቁማርተኛ በግዴለሽነት ከመጫወቱም በተጨማሪ እንደመጣለት ራሱን ሳይቆጥብ በንዴት ብዙም ያወራ ነበር ይህም ብሉሜ እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችን እንዲሰበስብ እንደረዳው ማሳመን ችሎ ነበር። ምክንያቱም ራሳቸውን የመጠበቅና የመክከላከል ቀበቶአቸውን ይፈታሉና በአጠቃላይ ሰዎች ከአንተ የሚበልጡ እንዲሁም ከአንተ የተሻሉ እንደሆነ ሁልጊዜ አሳምን እነሱ በዙሪያቸው አንተን በፍፁም አያርቁህም ያቀርቡሃል እንጂ ምክንያቱም አንተ ደህንነታቸው እንደተረጋገጠ ዓይነት ስሜት አጋርተዛቸዋልና በመሆኑም በተቻለህ መጠን በዚህ ዓይነት ሁኔታ ከእነሱ ጋር አብረሃቸው በቆየህ ቁጥር ይበልጥ ደግሞ ታጭበረብራቸዋለህ ጅልነትን ሞኝነትን እንዴት እንደምትጠቀምበት እወቅ ብልህ ሰዎች አብዝተው ይህን ተጠቅመውበታልና ምክንያቱም ታላቅ ጥበበኛነት እውቅና የማይሰጥባቸው የበዙ ገጠመኞች በታሪክ ታይተዋል ስለዚህም ይህን እውነታ መካድ የለብህም ይልቅዬ በዚህ መጫወት ይናርብሃል ርክኳከ አንጂ ምክንያቱም በጀሎች መካክል ብልህነት ዋጋ ብዶች መካከል ጤነኛነት እርባና የለውምና ሞኝ አይደሰም ከጨካኞች የጅሎችን ቆዳ በማመሳሰል አይኖረውም በእ ራሱን አንደ ሞኝ የሜከውን ሃአረመኔ በተር የሚያድንህ መልበስ ነው ባልታስር ጋርቪያ ከ እስክ ሕጉ ሲገሰበጥ አብዝቶ የማይገኘውን ጥበብኛነትህን ሳታባክን አየቀጠብህ ዝቅ ብለህ ሰዎች በተቃራኒው አእየከወንህ መሆንህን እውነታውን ተጫወተት ል ውጪ አማራጭ ባወቁ ጊዜ ይበልጥ የተሻልህ መሆንህን ከመቀበ አይኖራቸውም በአርግጥ በሥልጣን መንበሩ መወጣጫ ሳላይ ከፍ ከፍ እያልክ በሄድክ ቁጥር ይህን የጅልነት ጨዋታ መቀጠል የለብህም ምክንያቱም ለአለሰቆችህ ከዚህ ቀደሙ በተቃራኒ ከሴሎች የበሰጠ ችሎታና ብቃት ማሳየት ይኖርብሃልና በሌላ በኩልም ይህንኑ ሕግ በተቃራኒው ለመጠቀም አንድ የማይታለፍ የጥበበኛነት ማሳያ ይኖራል ይህም የአንተ አቀራረብና ምክንያቱም ሰዎች ይበልጥ ሥልጣንና እውቀት አለባበስ ነው የምትላቸውን በሙሉ ያምናሉና ይህም አንዳለህ ካሳየሃቸው ከደረሰብህ ጉዳት ለመውጣት እጅጉን ጠቃሚ ነው ህል ርኪከ ሞኞች ጠቢባን ጋር ለመሆን ክመቶ ጊዜ አጥፍ በሳይ ጉጉት አሳቸው ጠቢባነ መሆን ባይፈልጉም ከሞኛቹ ጋር ናሁም አብረው አርቱር ሰቶፈንፃሃወር ከ አስከ ምሩ ሚው ። እንዲያውም እሱ ንፁህ የሚባለው ፍልስፍና የሚያምን ነበር ባልተሽሞነሞኑ ቃላት እውነትን በጥሬው የሚናገር ርክኳከ እሱም እስክንድር አብዝቶ መማርን የሜያፉቅር ክሆነ ምጐ ሳይደብቅ የልቡን የሚናገርን ሰው አይጦሳም ሲል እሰበ ታላኔ እስክንድር በሚመራው አንድ ታላቅ የማስገበር ዘመቻ ሳይ ካሉስቬካ እንዳመጣለት የልቡን ተናገረ እንደለምደወ እሳጽንድርም ይሞፋ ን ዘንድ ፈረደበት ትርጓሜ በንጉሠ ችሎት ተኣማኒነትና እውነተኛነት የቾሎ ች ጨዋታ ነው የምትሰጠው ትችት ፍፁም ትክክል ቢሆኑም እንኳን ንጉሁ የምትሰጠውን ትችት ይቀበለዋል በሚል የዋህነት ራስህን አታጥምድ ዕርቪኽ ሕግ ራስህን እንደገና ፍጠር ብሪኔ ማኅበረሰቡ ባንተ ላይ የጫነውን የማንነት ሚና አትቀበል ከዛ ይልት ለአን ተኩረጎ የ ይርቁ ተመልካችን የማያሰለች አዲስ ማንነት ሺ ለራስህ ናጠር የአንተ ስብዕና ከሠሩልህ ይልቅ አንተ የራስህ መክ ያተተ ጌታ ሁን ከሕዝብ ጋር የሚናርህ አቀራረብና ተግባር ትወናዊ ውበት ጨምርበት ኃይልህ ከፍ ከፍ ይላል የማንነትህ ባህሪም ከሞትም በኋላ አይረሳምና ሕጉ ሲተገበር እንደ ሦጐርሮሳውያኑት የዘመን አቆጣጠር በ ወጣትዋ ዱ ከነበረቸበት ክፍለ ሀገር ባሏንና ቤተሰቧን ትታ ደራሲ መሆንም ነበር ፍላጐ ጄቫንት ወደ ፓሪስ አቀናች ቷ ከኋላዋ ትታው የመጣችው ትዳርም ለእሷ እንደ እስር ቤት ነበር እናም ትታው ጠደ ፓሪስ ማቅናቷ ለእሷ ነፃነቷን መቀዳጀት ብቻ ሳይሆን የነብስያዋንም ፍላጐት የማሳካት ትልም ነበር እናም በፓሪስ የግል ነፃነቷን በመቀዳጀት በደራሲነት ሕይወትዋን መምራት ነበር የነብስያዋ ፍላጐቷ ነገር ፓሪስ በደረሰች በጥቂት ጊዜያት ዱ ጄቫንት ጥቂት አስቸጋሪ ከሆኑ የሕይወት አውነታዎች ጋር ተጋፈጠች በፓሪስ ማንኛውም ሰው የቱንም ያህል ነባነት ካሻው ገንዘብ ሊኖረው ግድ ነበር በዘመኑ ኤዴ ን በርኳከ አልያም በሴተኛ አዳሪነት ብቻም ነበር አንዲትም ሴት ደግሞ ት ኑሮዋን መሥርታ አታውቅም ሴቶች በዛ በን ያ ነበር ያውም በባሎቻቸውና በዚህ ላይ ደግሞ ሴቶች ገንዘብ የሚኖራቸው ኣንድም በጋ ቀደም በደራሲነ የሚፅፉት እንደ ጊዜ ማሳለራፊ በዘመዶቻቸው እየተደገፉ በእርግጦ ድርሰቷን ያሳየችው አርታኤም ልጆች ውሰጂ አመቤት ሥነ ጽሑፍ አይደለም ነበር ያላት ቹ ዱ ጄቫንት ወዶ ፓሪስ የመጣችው የማይቻለውን እውነታዎ ለማግኘት መሆኑን ያመላከቱ ነበር በስተመጨረሻ ግን የትኛዋም ማታውቀውን ዘዴ አሷ ቀየሰች ሴት አድርጋውና ሞክራው የ ስብዕናዋን ሙሉ በሙሉ የሚፈጥር እንዲሁም በሕዝቡ ዘንድ የነበራትን ምስልም የሚቀይር አዲስ ዘዴ ሲ ሴቶች በተዘጋጀሳቸው የትወና ሚና እንደ ሁለተኛ ደረጃ ወይም ከጀርባ ከአሷ ቀድመው የነበሩ ደራ ውስጥ ነበር የሚጫወቱት ተውኔት ከዋኝ ለታዋቂ ሴት ደራ ቹ ስም ነበርና የሚታተመው እንደ ጐርጐሮሳውያኑ አቆጣጠር በ ዱ ጄቫንት ፓሪስ በደረሰች ከዓመት በኋላ አንድ አሳታሚ ድርድት የመጀመሪያዋን ወጥ ልብወለድ ተቀበለ እሷም ይህ ሥራዋ ጆርጅ ሳንድ በሚባል የብዕር ስም ይታተም ዘንድ ነበር የመረጠችው እናም ድፍን የፓሪስ ነዋሪ ይህ ድንቅ ደራሲ ወንድ እንደሆነ ነበር የተቀበለው ዱ ጄቫንት በእርግጥም የመረጠችውን የብዕር ስም ጆርጅ ሳንድን ከመፍጠሯ በፊትም ጭምር የወንዶችን አልባሳትን ትለብስ ነበር ለዚህም ደግሞ በእነዚህኞ መ መ ገሪ ንዶች ሸሚዝና በግልቢያ ብዛት ተቀድ የተጣ በቀሳሱ ማግኘት አልቸገራትም ጣፈ የወንዶች ሱሪ በይራሴነቷ ታዋቂ ሆና የአደባባይ ሰጡ ከሆነች በኃላ ደዓም አለባበሷን ይበልጥ አሰማመረችው ረጅም የወንዶች ኩት መ ርኔጣቫ ትልልቅ ጫማዎችን ከመልበስዶ በላይ የሚያማምረ አበቶችን ታዘወትር ነበር ወፋፍራም የጫኣሉ ሲጋዕዎችን እያጨሰች ከሰዎች ጋር በሚኖራት የጋራ ን ወይይት ራሷን እንደ ዐንድ ነበር የምታቀርበው የጋራ ውይይቶች ላይም በበላይነት የማትፈራ ነበረች ይህ ያልተለመደ ደራሲ ሴትም ወንድም ሕዝቡን መማረኩ ለልቀረም እንደ ሌሎች ሴት ደራስያን ሳይሆን በወንድ ደራስያን ወዳጆችዎ ጭምር ከፍ ያለ ተቀባይነት ለማግኘት በቃች አብራቸው እስከ መጠጣትና እስከ ማጨስ ደረሰች ከዚህም አልፎ በአውሮፓ አንቱ ከተባሉና ታዋቂ ከሆኑት ደራሲያን እንደ ሙሴት ሊሴት ፒን ጋር ጭምር ግንኙነት መፍጠርና ወዳጅ መሆንም ቻለቹ እንዲያውም ሲያሻት አማልላ የምትጠራቸው ካላሻት ደግሞ ፊት ነታ የምታርቃቸው እሷው ነበረች እሷ የምትንቀሳቀሰው ምናለፋችሁ በራሷ ፍላጐት መሠረት ብቻ ለመሆን በቃ። እናም ይህን አንድ ጊዜ መቀበል ከጀመርህ እንደ ጠፋህ ቁጠረው ምክንያቱም ያንተ ኃይል ይህን ሚና እንድትወጣ በሚመደበልህ ጥቂት አርጥባን ይወሰናልና ተዋናይ በሌላ በኩል የበ ሚናዎች ወይም ባህሪያት ይወጣል ይጫወታል ይህን በመወጣት ተደሰት ከአቅምህ በላይ ከሆነ ደግሞ አዲስ ማንነት ክበር ል ሽክ አንተ አዲስ ማንነት በእርዓጠኛነት ከዓለም ይጥብቅፃል ምክንያቱም አንተ ማለት እሉ አይደለህምና ሲያሻህ የምታጠልቀው ሳያሻህ የምታወልቀው ጭንብል ነውና ይህንንም የግል ጉዳይ አድርገህ ናል ስክተኛል ብለህ ወደ ውስጥ ማስገባት ግን አይኖርብህም አንዲህ ከሆነ አዲሱ ማንነትህ የአንተን ሁነኛው ማንነትህን ስለሚነጥልልህ ከያኒነት አላብሶ የመድረክ ጠቢብ ያደርግፃል በአዳራሹ ጀርባ የተቀመጡት ያዩዛል ድምፅህንም ይሰሙዛል ከፊት ለፊት የተቀመጡት ደግሞ በትወናህ እጅግ ይደነቃሉ ሽመሙመሙሎሙሠነሀ ርክኳከ ሕግ እጅህን ንፁህ አድርግ ጥፍና ብቃት የተካንህ ፍፁም ጥሩ ችህ ከቀሸሹና ቀፋፊ ድርጊቶችን ቸው የራስህን መጥፎ የሆኑ ሰትተው ለማለፍ ሌሎችን በትህትና አንዲሁም በቅል ሰው መሆን አለብህ አጆ ፍፁምም የፀዱ መሆ አለባ መነካካቶችን አንዳችም ምልክቶች የጭዳ ፍየሎችና የድመት መዳፎች አድርገህ ተጠቀም ክፍል አንድ ስህተቶችህን ሸሽግ ኃላፊነቶችን የሚወስዱ የጭዳ ፍየሎች ሁሌም በዙሪያህ አኑር ብያኔ የእኛ ስምና ዝና አብዝቶ የሚመሠረተው ይፋ በምናደርገው ሳይሆን ደብቀን በምንይዘው ሜስጢር ነው በእርግጠም አውነተኛ ብልሆች ራሳቸውን የሚደብቁ ናቸው እንዲሁም ነትን እንዲወስዱ በእርግጠኛነት የሚያመቻቹ ሌሎች ኃላፉ የሎች ሁልጊዜ በዙሪያህ ዝግጁ መሆን ለዚህም ምቹ የጭዳ ፍዋ አለባቸው ሕጉ ሲተገበር በሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማብቂያ ታላቁ አስገባሪ የሃን ሥርወ መንግሥት ቀስ በቀስ በመንኩታኩት ላይ ነበር በዚህ ጊዜ ታዲያ ታላቁ ጄኔራልና የመንግሥት ከፍ በምድሪቱ ኃያል አየሆነ ነበር እናም አሱ ይበልጥ የሥል ወሰኑን ለማስፋፋትና የመጨረሻ ተቀናቃኞቹንም አስከ መጨረ ለማስወገድ የቻይናን ማዕከላዊ ግዛትን ለመውረር ዝመቻ ጀመረ በዚህ ዘመቻ ቁልፍ የምትባልዋን የግዛቲቱን መዲና ቢቆጣጠርም ከተማዋን ለተቁጣጠረጡ ሠራዊት የሚቀርበውን እህል በጊቪጡ የሚደርስበት ስሌት ስህተት ሠራ ተኛ ሚነስትር የሆነጡ ባኦ ዓአኦ ጣን ሻው ፃኦ ዛኦ የአህሉ ተጓጉዞ መድረስን አየ ጠበቀ ባለበት ሠራዊቱ የምግብ አጥረት አጋጠመው አናም እሱ የሠራዊቱን ኩሜላር ለሠራዊቱ በየዕለቱ የሚሰጠውን የቀለብ ድርሻ እንዲቀንስ አከው ዓኦ ፃኦ በሠራዊቱ ውስጥ እጅግ የበዙ ጆሮ ጠቢዎች ያሉት ሲሆን የቁጥጥር ልጓሙም እጅግ የጠበ ቀ ነበር እናም ሠላዮቹ የሠራዌቱ አባላት እሱ ቅንጡ ኑሮ እየገፋ ለእነሱ ግን በቂ ያልሆነ ምግብ እየሰጠን ነው በሚል እያርጐጉመጐሙ እንደሆነ መረጃ አቀበሉት ይህ ማጉረምረም ከፍ ወዳለ ደረጃ የሚሸጋረር ከሆነ በሚል ዓኦ ዓኦ ኃላፊነቱን የሚወስድ ቀድሞ ማዘጋጀቱ አልቀረም እናም ጠቅላይ ኩሚሳሩን ጠራው ኘሆነ ነገር እንድታበድረኝ እፈልጋለሁ እምብይ ማለትም በፍፁም አይቻልህም አለው ዓኦ ዓኦ ለጠቅላይ ኩሚሳሩ የአንተን የብድር ጭንቅላት ለወታደሮቹ ለማሳየት እፈልጋለሁ ሲልም አከለበት ነገር ግን ምንም ዓይነት ስህተት አልሠራሁም ሲል ኩሚሳሩ በጩኸት እያለቀሰ መለሰ አውቃለሁ ሲል ፃዓኦ ዓኦ መ ኸ ርክኳከ ፋታ ከወሰደ በኋላ ንተን በሞት ካልቀጣሁ ዐመጻ ል አትዘን አንተ ከሞትክ በኋላ ቤተሰብህን እኔ እንከባክብልፃዜ ሲል ነገረው ረ በእርግጥ የቀረበው ጥያቄ ለኩሜሳሩ ም አማራዊ የተዉክ አልነበረም ፅጣ ፈንታውም ሥልጣን መልቀቅ ሆነ የአዛኑ ሊ ጉርምሩምታ ወዲያውት አቐመ ፃኦ የፃኦ ድርጊት የይስሙላ መሆኑን ቢያውቁም ዝምታን መረጡ በቅጣት እርምጃው ፈርተዋል ደንግጠዋልምና እናም ብዙዎቹ ለድርጊቱ አሱ ኃላፊነት መውሰሩ አለበት ብሎ የወሰደውን እርምጃ ተቀበሉት ከብቃት ማነሱና ከጨካኝነቱ ይልቅም ብልህነቱንና ፍትሓዊነቱን አደነቁት በእርግጥ አንዳንድ ወታደሮች የ ትርጓሜ ፃቄኦ ዌኦ ወደ ሥልጣን የመጣው ዘመን ነበር። የሚፈልጉበት ዘመን ነበር ዓይነት በሽታ የሚፈውስ የቻርላታን ሰዎች ታድያ ማንኛውንም ወደ ወርቅ በመሰወጥ መድኃኒት እንዳላቸው እንዲሁም ብረትን በአልኬሚ ጥበብ ሰዎች በአጥር » ባለጠጋ እንደሚያደርጉ ሀሜትን በህዝቡ ውስጥ ናኙት ለዜህ ደግሞ በመጀመሪያ ከክተማ ወደ ከተማ በፍጥነት እየተዘዋወሩ ጥቂት ሰዎችን በማሳመን ነበር ሥራቸውን የጀመሩት በድንገት ግን የሰው ልጅ የተፈጥሮ ባህሪ ተገለጠላቸው እጅግ ቁጥሩ የበዛ ሰው በዙሪያቸው በተሰበሰበ ቁጥር ለማጭበርበር ቀላል መሆነ የቻርላታን ሰው በእንጨት ከተሠራ ሰገነት ከዚህ ጊዜ ቾምሮ ስም የወጣሰት ላይ ይሰየማል ሕዝቡ በእሱ ሰዎች በቡድን ስብስብ አብዝተው ስሜታዊ ይሆናሉ በዛው መጠን ያነሰ ምክንያታዊነት ያጠቃቸዋል የቻርላታኑ ሰው በግል ቢሆን ያነጋገራቸው ቂልነቱን ያግኙበት ነበር በተሰበሰበ ጀማ መሀል ግን የሕዝቡ ስሜታዊነት ይህን ይጋርድባቸዋል ጥልቅ ጉጉትና ስሜት ልክ እንደተሳሳፊ በሽታ ነበርና በተሰበሰበው ሕዝብ ውስጥ የተሠራጨው ሌላው ቀርቶ ትንሸ የጥርጣሬን መንፈስ በሚያነሳ ሰው ሳይ የኃይል እርምጃ ለመውሰድ የተዘጋጁ ነበሩ ከዛም በኋላ በተደረጉ ሳይንሳዊ ጥናቶች አእንደተረጋገጠው የቻርላታን ሰዎች በጀማ በመሰብሰብ ትኩረታቸውን በመሳብ የተካኑ ሆነ እናም ሕዝቡን ወይ ተከታይነት ይቀይሩታል ተክታይነትን ደግሞ ወደ አምልኩ የተራራው ባንክ ተብሎ ዙሪያ ይኩሳሰኮሉላሉ ሚመ እውቁ መ ዕቨርኽከ ሠም ራን ሰዎችን የመማረክ ጥበብ ዛሬ ምናልባትም ዘሠ ንት ይመስላል። ፅውራንና የሚርፉት ያለመጠየቁ አንዲያውም በዚህኛው ወይም ደረሰ ቤተክርስቲያን አሱን በመናፍቅነትና በጥንቆላ መክሰስና መክታተሏን ቀጠለች እሉ ግን ለዚህ የሰጠው ምላሽ ፍፁማዊ ዝምታ ነበር ይህም ይበልጥ ታዋቂነትን አጐናፀፈው የተከታዮቹም ጥልቅ ፍቅርም ጨመረ ሁሌም ታላላቆች አይደል የሚሰዉት ኢየሱስ ክርስቶስም ቢሆን በዘመኑ ከነበሩት ስንቶቹ ናቸው ያወቁትና የተቀበሉት ብሉ መናገር ለቦሪ አላስፈለገውም ተከታዮቹ ጳጳሱን የኢየሱስ ጠላት አያሉ መጥራት ጀምረዋላ ርኪከ እናም የቦሪ ኃያልነት ከፍ ከፍ እያለ ሂደ ቦዛ ነበር መቀመጫውን ያደረገው ለቆ እስ በዕለቱ የተበደረውን መጠኑ የበዛ ገንክብና በ አልማዝ ሸሽጐ በመያዝ የአምስተርዳም ከተማን ክሄደባት አንዲት ቀን እምነት የተሰጠውን የበዛ ነበር የሚሸሸው እናም የቤተክርስቲያን ባዕድ አምላኪ ተከታታይ መርማሪዎች በቁጥጥር ሥር አዋሉት የመጨረሻዎቹን ዛያ ዓመታት ዕድሜውንም በሮም ወህኒ አሳለፈ የፈጠረው የአምልኩ ኩድን እጅግ ኃያል ነበርና እስከ መሞቻው ፅለት ድረስ አድግ ባለጠጋ በሆኑት ተከታዮቹ ይጐበኝ ነበር የስዊድን ንግሥት የነበሩት ክሪስቲናን ጨምሮ በእስር ቤት ሆኖም ጭምር ብረትን ወደ ወርቅ የሚቀይረውኅዓና የሚባለውን ጥበብ ፍለጋ እንዲገፋበት ቁሳቁሶችን ያስገቡለትም ነበር የፈላስፎች ድንጋይ የሚያስፈልገው ሀብትና ትርጓሜ ቦሪ የአምልኩ ቡድኑን ከመፍጠሩ በፊት አዲስ ነገር ለማግኘት የሚደነቃቀፍ ይመስል ነበር ሕይወቱን የሚያበላሹ ልማዶች በመከተሉ በመሰላቸቱም ማቆምና ከስው ዕውቀት መረዳት በላይ የሆነ የሚስጢራዊ ምትሀትን ለማግኘት ነበር የተጋው ይህ ደግሞ እውነተኛው የእሱ ፍላጉት ነበር ይሁንና ይህ እንዳለ ሆኖ አምላክን ለማግኘት ፆምና ፀሎት አያስፈልግም የሚለውን አስተምህሮ ስለ እሱ መለወጥ ወይም ሌላ እምነት ለመከተሉ አመክንዮ እንደሆነ ሲናገር ከገገር እስከ ተገዢ ሁሉም ቡድኖች ሊሰሙት ፈቀዱ መ ሠ መመ ርክኳከ እናም እሱ ፍፁም ውጫዊ እንዲሁም ምትሓታዊ በሆነ ሺ ይበልጥ ተቀባይነቱን እንዳገኘ በተረዳ ጊዜ በተፈጠረው ርዕይ ጊጊ መቀጠል እንዳለበት ወሰነ ርዕዩ ታላቅ በሆነ ቁጥር ከየ መስዋእትነትን መጠየቅ ገፋበት እሱ የፈጠረው አምልኩ አኔና የበቃና ተአማኒ መሆኑን ለማሳየት አስታውስ ሰዎች ለውጥ ለሚያመጣ እውነት ፍላጐት የላቸውም ይልቁን ለውጥ ከድካም ከመሰልቸት ወይም ከድብርት በመነላኑ ከሚመጣበት ሂደት ይልቅ በመመኘት በማለም የሚመጣ ነውም ብለው ለመቀበል እስከመሞት ይደርሳሉ በዚህም ከሰዋዊ አገላለፅ በላይ የአማልክትን ትንቢት ይሻሉ እናም የግለሰብ ሕይወታቸውን የሚለውጥ ምትሓታዊ ኃይል እንዳለ አሳያቸው እጅግ በተዋበ የማይጠፋ ቀለማትም አስውበው እንዲያ ሲሆን የአምልኩ ተከታዮች በዙሪያ ይሰበሰባሉ ለሰዎች ፍላጐትም እንዲስማማ አድርገህ በየጊዜው ለዋውጠው ነብይ የተከታዮቹን ፍላጉት የሚያሳይ መስታወት ሊሆን የግድ ይገባል ሁልጊዜም ከፍ ያሰው ዓለማህ አድርግ የምትፈጥረው ብዥታ ታላቅና ድፍረት ይበልጥ የተሞላበት ከሆነ ደግሞ በጣም ጥሩ ይሆናል በከኬ ሕግ በደፋርነት ወደ እርምጃ ግባ ብያኔ በድርጊቱ ሂደት እርግጠኛ ካልሆንክ አትሞከረው የአንተ ጥርጣሬና ማመንታት የድርጊትህን አፈፃፀም ያውከዋልና ፍርሃት አደገኛ ነው በደፋርነት መግባት ይበልጥ የተሻለ ነው በድፍረት ውስጥ የምትሠራው ማንኛውም ስህተት በበለጠ ድፍረት ይስተካከላል ሁሉም ሰው ደፋርን ያደንቃል ማንም ሰው ግን ፈሪን አያከብርም ሕጉ ሲተገበርአንድ ተረኩ የሚጀመረው እንደ ጐርጐሮሳውያኑ የዘመን አቆጣጠር በ ነው ቫስሌይ ሳልሣዊ የሞስኩ ንጉሥና ግማሽም ቢሆን የተመሠረተችው የተባበረች ሩሲያ ገዥ በሞት እጅ ተይዘው አልጋ ላይ እንዳሉ የሦስት ዓመቱን ልጃቸውን አይቫ አራተኛን ወራሻቸው መሆኑን ተናዓናዘጉኩዙ ለአካለ መጠን ደርሶ ዙፋኑን እስኪወርስም ፄሌና ሞግዚት እንድትሆነው አሉ። ጳኋ ተ ርከከ ፍጥነት መታቸው ጣቱን በቡይስኪ ልዑል ላይ ቀሰረ ምላሽ የሚሰጥበትም ጊዜ እንኳን አልቸረውም በሩሲያ እንደነበሩት የቦያርስ ቤተሰቦች ዓይነት ሰው ጋር መደራደር ለእሱ እድል መፍጠር ነው ትንሽዬ የድርድር እድል መፍቀድ እሱ አንተን ብጥስጥስህን እንዲያወጣ ቀዳዳ መክፈት ነው ያልተጠበቀ ደፋር እንቅስቃሴ ያለምንም ድርድርና ማስጠንቀቂያ የሚወሰድ እርምጃ ይህን ቀዳዳ ይደፍናል ሥልጣንህንም ይገነባል ተጠራጣሪዎችንና ዘላፊዎችን ተጠየፋቸው የድፍረት ተግባርን የሚያደንቁና የሚያሞግሱ የበኩ ሰዎችን መተማመንንም የራስሀ አድርግ ደፋር ሆነው የሚወለዱ ጥቂቶች ብቻ ናቸው ናፖሊዮን እንኳን የደፋርነትን ልማድ የሞትና የሕይወት ጉዳይ እንደሆነ ባወቀበት የጦር ሜዳ ነው ያበለፀገው በማኅበራዊ ግንኙነቱ ገልጻጻና ፈሪ ነበር ነገር ግን ከዚህ በመውጣት ደፋርነቱን በሁሉም የሕይወቱ ክንዋኔ ውስጥ አደረገው ምክንያቱም የደፋርነትን ታላቅ ኃይል አይቶታልና በቀላሉ አንድን ሰው ታላቅ እንደሚያደርግህ ሌላው ቀርቶ እንደ ናፖሊዮን ዓይነት በግልፅ የሚታይ ትንሽ ወይም አጭር ሰው ቢሆንም እንኳን እነዚህንም ለውጦች በታሪክ በስተኋላ አረመኔው ወይም አስፈሪው ተብሎ በሚጠራው አይቫን ተረክም ውስጥ እናገኛለን ምንም ጉዳት የማያደርስ ልጅ ሳይጠበቅ ራሱን ወደ ኃይል ወጣት ሰው ቀይሯልና ደፋር ውሳኔዎችን ለማሳለፍ ጣትን በመጠቀም ብቻ ትዕዛዝ የሚሰጥና የሚያስፈፅም ኃያል ወጣት ሩሲያዊው አይቫን መሙ ጳቄ ብፅሙመሎፎ። እንጂ የኣሉ መጠት የበቫ ሀብትም የአልኬሜ ጥበብ አንዳለው አረጋገጠ እናም ዮጭንቱአው ልዑል ገንዘብም እንዲሰጠው አደረገ ይህም ስጠ ባለጠጋነት እንዲኖር አደረገው አንድ ጊዜ ይህ ከተረጋገጠ በኋላ ደግም ረሠብ ጀመሩ ይህም ችሎታውን ማሳየት አስፈላጊ እንዳይሆን ኣስኗዴ ጊዜ ሰዎች በቀላሉ ለመጭበርበር ዝግጁ ነበሩ ምክንያቱም ይመን ይፈልጉ ነበረና ነው የቬነስ የምክር ቤት አባላትም አሱ ጋርቅ ልስራ አየን ያሉት ማመን ስለፈለጉ ነው ምክንያቱም መዴ በላይ በልብስ ከሸፈነው የጠርሙስ ትቦ ውስጥ ወርሩዩ እንደሟጋመርድ ለማየት ተስኗቸዋልና ጥበበኛውና ጥንሩቴ ሃኣልኬሟስት ጥበበኛቸው ነውና አንዲህ ዓይነት ከአውነታ የራቶ መንፈስ አንድ ጊዜ ከታወረ በቀላሱ የሚታይን ማጭበርበር እንኳን መረዳት ያስቸግራል ጾ ርክኳከ ይህ አንግዲህ ሥር የሰደደ እውነት ያልሆነ አምነት ኃይል ነው በተለይ የነገሮች እጥረት በተባባሰበትና ማሽቆልቆል በሚኖርበት ዘምን ሰዎች ችግሮቻቸው በራሳቸው ስህተትና ቂልነት እንደተፈጠሩ ለማመን አይሸም ይልቁንም ከእነሱ ውጪ ከእነሱ ዓለም ያልሆነ አንድ ሰው ወይም አንድ ነገር ወይም እንዳደረጉባቸው ይቁጥራሉ አንዲመጣም ይጠብታቋሉ አማልክቱ በዚህም ከውጭ ኃይል ማዳን ብራጋዲኖ ወደ ቬነስ ሲመጣ ለከተማዋ የምጣኔ ሀብት ውድቀት መንስኤ የሆኑ ዝርዝር ምክንያቶች ትንታኔ አላደረገውም እርግጠኛ መፍትሔዎችንና ሰጥቶ ነበርን። መ ርኬከ ነቀ እየጮሁ ተቃወሙት ወዲያውኑም ታሰሪለ ከጥቂት ቀናት ን ተቀላ የፎቼ ራስ አልነበረም ወደ ቅርጫት የተወ ን ረወረው የር ዘብስፐየር ሞት በኋላ ፎቼ ሲመለስም ባልጠተበቀ መልኩ ከለዘብተኞቹ ጋር ይወግናል ተብሎ ሲጠበቅ ከአክራሪ ጃኩቢንሶች ጋር ወ ለዘብተኞቹ ሮብስፕየርን እንደቀሉ ሁሉ ሽብሩንም እንደሟቀጥሉ ቢያውቅም ልክ እንደ መስዋእት ከጃኩቢንሶች ጋር ቆመ ጉልበት ከሌለው ሥልጣን ካጣው ቡድን ጋር መወገን አደጋ አከለውና ፎቼ ግን ለዘብተኞቹ ብዙ ጊዜ እንደማይቆዩና እንደሚንኩታኩቱ አስልቶ ነበር በመስከረም ወርም ለዘብተኞቹ ፎቼን አሰሩት ወደ ሎቲን መቀያውም ላኩት ጊዜአቸው ግን አብዝቶ አልፎ ነበር ሕዝቡ ግድያውን ጠልቆት ነበርና አሁንም አንገቱ ከመቀላት ተረፈ አዲስ መንግስት መጣ ዳይሬክቶሬት የሚባል ይህ የጃኩቢንሶች መንግሥት አይደለም ይልቅም የለዘቭተኞቹ ነው ግና ሽብሩ የፈፀሙት ለዘብተኞች አይደሉም የመሠረቱት ከአክራሪዎቹ ጋር የነበረው ፎቼ ድምፁን አጠፋ ራሉን ዝቅ አድርጉ ደበቀ ለተወሰኑ ዓመታት በዝምታ ከም ዳይሬክቶሬት የተባለውን መንግሥት ሹሞችን መረጃ በመሰብሰብ የተካነ መሆኑንም አሳመናቸው በ የፖሊስ ሚኒስትር ሆኖ ተሾመ በዚህም በመላው የፈረንሳይ ጥጋት ጭምር የሰላዮች መረብ ይዘረጋ ዘንድ እድሉን አገኘ መመመ ርክኳከ በዚህ የሰለላ መዋቅሩ ነው ታዲያ ናፖሊዮንን ያየው ወጣቴ ዴኔራል የወደፊቷን የፈረንሳይ ትጣ ፈንታ ወሳኝ እንደሆነም የተረዳው በጥቅምት ዘጠኝ ናፖሊዮን መፈንቅለ መንግሥት ሲያደርግ ቀኑን ሙሉ እንደተኞ ከእንቅልፉም እንዳልነቃ ሆኖ ከፍተኛ እገዛ የሰጠው በዚ ድጋፍ ናፖሊዮንም የፖሊስ ሚኒስትር አደረገው በቀጣዮቹ ዓመታት ናፖሊዮን በፎ ላይ ይበልጥ ጥገኛ እየሆነ ሂደ እንዲያውም የቀድሞ የአብዮት ዘመን ማዕረጉን የአት ራንቶ ልዑል የሚለውን ጨመረለት መጦት የበዛ ሀብትም ሰጠው በ ግን ሁሌም ዘመንን የሚያነፈንፈው ፎቼ ናፖሊዮን የውድቀቱን ቁልቁለት እንደጀመረ ተረዳ ለፈረንሳይ ምንም ስጋት ካልሆነችው ስፔይን ጋር ጦርነት መግጠሙ የዚህ ማሳያ ነበር ከሚሰጥም ጀልባ ላይ መሳፈር የማይሻው ፎቼ ከሌላው ታላቅ ሚኒስትር ታሌሴይራንድጋር ናፖሊዮን ለማሰወገድ አሴሩ ሴራው ተነቅቶ ታሌይራንድ ሲባረር ፎቼ በሥልጣኑ ዘለቀ እንደ ተት አቆጣጠር በ የናፖሊዮን ሥልጣን ተፈረካከሰ የመሳፍንቱ ኅብረትም ወረረው ቀጣዩ መንግሥት ደግሞ የቀደመውን የነገሥታቱን መንበር የሚመልስ ሆነ ሉዊስ አሥራ ስምንተኛም ብዙም እንደማይቆዩ ፎቼ ስለተረዳ ራሱን ዝቅ አድርጐ ድምፁን አጠፋ ለጨዋታው ጊዜውን ለመጠበቅ እንደገመተውም ናፖሊዮንከታሰረበት ከኤ«ባ ደሴትጠፋ ንጉሥም እጅግ ሰጉ እሱ የመሠረተው የፖሊስ ኃይልም ሕዝቡን ዘረፈ ዕቨርኽከ የሺ ወንድማቸው እንዲቀላ ድምፅ ቢለጥም በግ ዴታ እሱን ፈለጋቸው አልቀረም ፎሄ ግን ከሚሸነፉ ጋር አብሮ መቼም አይሆንምና የቀረበለትን መት አልተተበለም እንዲያውም ናፖሊዮን ወደ ሥልጣን የሚመለስበት አቅም የለም ሲል ንጉሁን አዘና የናፖሊዮን ጦር ገን ወደ ፓሪስ መቃረብ ጀመረ መንግሥታቸው እየወደቀ መሆኑን የተረዱት ንጉሠ በፎቼ እንደተ ከዱ ተረዱ። ፍ ርክኳከ ወር መጠት የበዛ ሠላሳ አምስት ሺ ጦር ወዶ መዲናዋ አዲስ አበባ ገ ጀመረ ቁጥሩ በበዛው ጦራቸው በራስ መተማመናቸው ከፍ ያለው ትግሣ አሁን ኃይለሥላሴን ለማውረድና ሀገሪቱን ወደ ተቀይመው እውነተኛ የክርስትና እምነት ለመመሰስ የተቀደሰ ጦርነት እንደሚመሩ በይፋ ው የተዘጋጀሳቸውን ወጥመድ አሳዩትም ነበር ኦሮሞ ጐሣን እንዲወሩ ከማዘዛቸው ቲያንን ድጋፍ አረጋግጠው መናገር ጀመሩ አሳቸ ኃይለሥላሴ ጉግሣ የአዜቡ በፊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስ ነበር ዐመሁ ከመጀመሩ በፊትም ከዚህ ቀደም የጉግሣ ቁልፍ አጋሮች የሚባሉትንም በጦርነቱ እንዳይሳተፉ በመደለያ አግባብተውምሦ ነበር የዐማዒው የጉግሣ ጦር ወደ ደቡብ ሲገሰግስም በአናታቸው ላይ አውሮፕላኖች እየበረሩ የቤተክርስቲያኗ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ክርስቲያን መሪ ናቸው ነበር እንዲሁም ጉግሣ ገዛቸው የተገለፀበት ነበር መሪ ኃይለሥላሴ አውነተኛው ብለው የፃፉትን በራሪ ወረቀቶች ይበትኑ የእርስ በእርስ ጦርነት በማስነሳታቸው መወ በራሪ ወረቀቶቹም በቅዱስ ጦርነት ላይ የተሰለፉትን ነኹ ጦርነቱ ሲጀመርና የጉግሣ ጽሑፉራ ወታደሮች ስሜት ክፉኛ የጐዳ ሆ አጋሮችም በቦታው ሳይገኙ ሲቀሩ ወታደሮቻቸው ክፍላቸውን ጥለው መሸሽና መክዳት ጀመሩ ጦርነቱ ሲጀመር የዐማዒው ጦር በፍጥነት ተንኩታኩተ እጃቸውን ለመስጠት ፈቃደኛ ያልሆኑት ራስ ጉግሣ በውጊያው ላይ ተገደሉ በባላቸው ሞት ተጨንቀው የነበሩት ንግሥተ ነገሥቷም ከጥቂት ቀናት በኋላ ሞቱ በሚያዝያ አቀጣጠሩ እንደ ጐርጐሮሳውያን ዕቨርኽከ ዘመን አቀጣጠር ነው ኃይ ለሥላሴ በይፋ አዲ ሀዋ አሳወቁ ንጉሠ ነገሥ ሱ ማዕረጋቸውን ተ ዘ ኢትዮጵይ አርጓሜ ዕይለሥላሴ የበዙ እንቅስቃሴዎችን ናቸው ጉግሣ በራሳቸው ጊዜና በታ ዘጋ አሳቸው ኮጐትተዋቸው ካስገቧቸጡ ጋር ሲነፃዐር እጅግ የከፋ እንደሚሆን ያውቁ ነበር እናም እላቸው ጉግሣ ጐትተው ወደ ዐመፃ አነቧቸው ክብራቸውን በሚነካ ድርጊት ምንም ዓይነት ጠብና ጥላቻ ከሌላቸው ሰዎች ጋር ለሚጠሉት ሰው ብለው እንዲዋጉ በማዘዝ ሁሉንም ነገር ቀድሞ በማሰብ ኃይለሥላሴ የጉግሣ ማጦጽ ምንም ውጤት እንደማያመጣ እርግጠኛ ሆኑ እንዲያውም ሁለቱን የመጨረሻ ጠላቶቻቸውን ማስወገጃ እንደሚሆንም እንዲሁ ይህ የሕግ ፍሬ ነገር ነው ውፃጡ ከረጋ ጠላቶችህ ራሳቸው የሚነሳሱትና የሚቆጣጠሩት የሴራ ድርጊት ለመፈፀም ጊዜና ቦታ ሻሉ ዝግጁ ከመሆናቸው በፊት እርምጃ እንዲወስዱ አከደርጋቸው ተቀዳሚነቱን ከአነሱ ንጠቃቸው ለዚህ ምርጡ ዘዴ ገ ለመቆጣጠር አስቸጋሪ የሆኑ ስሜቶችን ተጠቀም ክብር አብሪ ወይም ግብዝነት ናቅር ጥላቻ አንዴ የረጋው ውፃ ባፃበጥ በተጀመረ ጊዜ ትንጂ ዓሣ ምንም ማድረግ አትችልም ወደ ተዘጋጀላት ማታለያ ምግብ ትዘላለች እንጂ ጠላቶችህ ይበልጥ ጸዶዱ ቁጥር ይበልጥ በራሳቸው ላይ የሚኖራቸው ቁጥጥር ጨጨ ሠ መመ ርፍ ወው ሓው ው ጫው መመመ ጣው መመ መፍ መመ ርክኳከ ይቀንሳል እናም አንተ ባዚጋጀህላቸው ይገባሉ ይሰጥማሉም ንጉሀ ነፃሥተ በንይዶት ውስጥ ሆነ ጦር ሜዳ መሳክ የለበትም መሪ መክፈት በፍሁም አይኖርበትም ሰን ዙ ከክርስቶስ ልደት በ ዜ መር የማዕበል ክርክሪት መሀል በዛሁም ሠራዊቱን ወደ ም ከህጣ ተነስቶ ጦርነት ት ኛ መቶ ክፍለ ዘመን ኳ ሕግ ነባ ምሣን ናቅ። በ ዓም ሃይፐርቦሉስ በሁለቱ ታዋቂ ፖለቲከኞች ነለሲቢያደስና ኒሲያስ መካከል ግጭት የሚፈጥርበት እድል እንዳለ ተጦሰከተ ከሁለት አንዱ በሀገር ውስጥ የመገለል እርምጃ ዕፀስደባቸዋል እኔም በተገለለው ሰው መንበር እቀመጣለሁ ሲልም ፋ አደረገ ዘመቻውም የተሳካ መሰለ አቴናውያን የአልሲቢያደስ ሽርትርና ጥንቃቄ አልባ የኑር ዘዴውን ጠልተውት ነበር የኒሲያስ ሀበትና ኩራተኛነትንም እንዲሁ እናም ህዝቡ ከሁለት አንዱን በገር ውስጥ ከህብረተሰቡ መገለል ቅጣት እንደሚጣልባቸው እርግጠኛ ሆነ ነገር ግን ሁለቱ ምንም እንኳን ጠላቶች ቢሆኑም ሀብታቸውን አስተባብረው የመገለል ውሳኔው ከእነሱ በአንዱ ላይ መሆኑ ቀርቶ በሃይፐርቦሎስ ላይ እንዲሆን አደረጉ የአሱ በሁሉ ነር አለመስማማት ሊጠፋ የሚችለው በቅጣት ብቻ ነው ብለው ተስማምተው ነበርና አገ በቀደምው ጊዜ ጥፋተኞችን ማግለል ባለሥልጣናትና ትላልቅ ሰዎችን የሚመለከት ነበር ዛይፐርቦሎስ ግን ተራ ጅላጅልና አስቂኝ ሰው ነው እናም በእሱ ላይ በተወሰደው የማግለል እርምጃ አቴናውያን የአሠራሩ ክብሩ ዝቅ አንዳለ ተሰማቸው አናም ለአንድ መቶ ዓመታት ያህል በአቴንስ ሰላም ያመጣላቸውን አሠራር እንዲያበቃ አደረጉ ትርጓሜ የጥንት አቴናውያን ዛሬ የማይታጦቅ ማህቦራዊ የተፈጥሮ ስጦታ ነበራቸው የክፍለ ዘመናት ጉዞ ያደበዘዛቸው አቴናውያን ከማህበረሰብ ያፈነገጡ ባህሪያት አደጋ መሆናቸውን ተገንዝበው ነበር እንዲህ ዓይነት ባህሪያትም በሌሎች መልኩችም እንደሚገለጡም እንዲሁ ከአንተ በላይ ባድቅ ነኝ የሚል በለሆሳስ በሌሎች ላይ አለኝ የሚለው የራሱን ደረጃ እንደሚጭን በብዙዛን ፍላጐቶች ስምና ክፍያ የሚገነባ ያልተጨበጠ ተስፋ የበላይነት መጠን ያለፈ ፍላጐት በሁሉም ነገር እኔ አለሁበት ማለት አደጋ መሆናቸውን ተረድተውታል ከአነዚህ የተወሰኑት ክፍፍልና ልዩነትን በመፍጠር የከተማዋን ህብራዊ አንድነት እንደሚበላ ሌሎቹ ደግሞ አብዛኛው ተራ የሚባለውን ህዝብ የበታችና ምንም የማያውቅ በማድረግ የዲሞክራሲውን መንፈስ እንደሚያጠፋውም ታውቋቸዋል የዚህ ዓይነት ሰዎችን እንደገና ማስተማር አልሞከሩም በቡድን ደረጃም ለመቀበል አልፈለጉም ወይም የፃይል ቅጣት መጣል ሌላ ችግር ፈጣሪ ነውና አላደረጉትም መፍትሔው ፈጣንና ውጤታማ ነበር እነሱን ማስወገድ ር ሩ ወስጥ ችግር ተፈልጐ የሚገኘው ከአንድ ብቸኛ ምንጭ ነው ጦ ከሌላው ፍፁም አርካታ ቢስ በመሆን ሁልጊዜ ልዩነት ታ ሠ ቡድኑን በራሱ እረፍት አልባ ህመም ከሚነውጥ ምን ፈመታህ ወይም እንዳጠቃህ ሳታውቅ እርካታ ማጣቱ ዘት አንዱን ሚስጢር ከአንዱ መለየት ከማትችልበት ያ ውስጥ ከመግባትህ በፊት እርምጃ ውለድ ወይንም ይህ ሐላ ችግር እንዴት እንደጀመረ ተመልከት በመጀመሪያ ችግር ዎችን እወቃቸው ሁሉንም ለማዘዝ በመሞከር አባዚያቸው ጠጩይም በትሬታ አቅራቢነት ተፈጥሮአቸው አንዴ ከለየፃቸው በኋላ እነሱ ለመለወጥ ወይም ለመለማመጥ አትሞክር ይህ ሁኔታዎች ይበስጥ ያባብሳልና አታጥቃቸው በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ እነኑ በተፈጥሮአቸው መርዘኛ ናቸውና በህቡፅ አንተን ለማጥፋት ዘለራሉ አቴናውያን እንዳደረጉት አድርግ አስወግዳቸው በጣም ከመዘግየቱ በፊት ከቡድነ ነጥላቸው የማዕበሉ ዓይን ከመሆናቸው ኣደመህ ጭንቀትን እንዲነዙና አለመረጋታ እንዲያሰፍኑ ጊዜ አነጎስጣቸው እንዲንቀሳቀሱም ሥፍራ አትስጣቸው አንዱ መከራና ቾገር እንዲያይ አድርገው ሌሎቹ በሰላም ይኖራሉ ዛፉ ሲወድቅ ዝንጀሮዎቹ ይበተናሉ የቻይናውያን አባባል መ ርክኳከ ሕግ በሌሎች ልብና አዕምሮ ላይ ስራ። ድጋሜ ከያዝከኝ ግን ቃል ይገባል ላልክድህ ቃል አገባለሁ አናም ሊያንግ ይለቀዋል ርክኳከ ሙንግሆን ለስድስተኛ ጊዜ በማረከው ወቅትም ለንጉሱ አቀረበለት ለሰባተኛ ጊዜ ከዖዝከኛ አሰጥሃለሁ ሁለተኛም አላምዕም ድጋሜ ከያዝኩህ አለቅህም ተመሳሳይ ጥያቂ አለ ንጉሱ ታማኝነቴን መልካም አለ ሊያንግ ነገር ግን በዚህ ጊዜ ሙንግሆና ወታደሮቹ በግዛታቸው የሩ ቅ ጠረፍ ጥግ ዋጌ ዐደሜባል ግዛት ሄፄዱ በተደጋጋማ የተበነፈው መኀንግሆ አንድ ተስፋ ብቻ ነበር የቀረው የዋጌ ግዛት ንጉስ የሆነውን ዋቱጉን ጥቅጥቅ ተደረጐ ተነክር በፀሃይ በጣም የውጊያ ልብስ ነበር የሚታጠቁት ሙንግሆን ከጐነ በማድረግም ዋቱንጉ ይህን ዛያል አርዳታ መጠየዋ የዋቱጉ ተዋጊዎች በጣም ከወይን ሀረግ የተሸመነ እ ንዲሁም በዘይት የደረተና እንዳይበሳ የጠነከረ ግን ተላል ጦር ይዞ በሲያንግ ላይ ዘመተ በዚህ ግዜ ታላቁ የጦር እቅድ አዋቂ የፊራ መሰሰ ወታደርቹንም በፍጥነት ይዞ አፈገፈገ ነገር ግን እሉ ዋቱንጉን ወደ ወጥመድ እየመራው ነበር በጠባብ ሸለቀ ውስጥም አስገባው በዙሪያቸውም እሳት ለኩሰ እሳቱ የዋቱንጉ ወታደሮች ጋ በደረሰ ጊዜ ሠራዊቱ በሙሉ በአሳት ተያያክ በዘይት የጠገበው የጦር ልብሳቸው በእርግጥም ተቀጣጣይ ነበርና ሁሉም ጠፉ ሊያነግ ከሸለቆ እልቂት እንዳይገባ ሙንግሆን ለብቻው ነጥሉት ነበር ንጉሠም ለሰባተኛ ጊዜ ለመማረክ መዳረጉን ተረዳ ከዚህ አስቂት በኋላ ሊያንግ ምርኩኛውን ድጋሚ ለማየት ትዕግስቱ አልነበረውም ለምርኩኛው ንጉሥም መልዕክተኛ ላሳከበት እንድለትህ አዞኛል በእሱ ላይ እንደገና ጦር አደራጅ ከቻልክ እሱን ለማሸነፍም እንደገና አንዴ ሞክር አለው እያለቀስም ከመሬት ኡጫዱመ ርክኳከ ወደቀ በእጅና በእግሩም ወደ ሊያንግ እየዳኸ ታላቁ ሚኒስትር ሙንግሆ ጮኸ የእርሶ የገነት አገዛዝ ነው አኛ የደቡብ ሰዎች ከአሁን በኋላ በአርሶ አስተዳደር ላይ በፍፁም ተቃውሞ አናነላምአለ አሁን ተረታህ ጠየቀ ሊያንግ እኔ ልጆቼና የልጅ ልጆቼ የክብር ሕይወት ሰጪዎች የይቅርታ ወሰን የሌለው ጥልቅ ስሜት አድሮብናል እንዴትስ ነው እኛ የማንረታውሲልም ተናገረ ሊያንግ በታላቅ ግብዣም ሙንግሆን አከበረው በመንበሩ ጳይም አንደገና አስቀመጠው ተወር የነበረው ግዛቱንም በአሱ አመራር ሥር እንዲሆን አደረገ አንድም ወራሪ ወታደሩን ሳይተውም ወደ ሰሜን ተመለሰ ሊያንግ ከዚያ በኋላ መቼም ተመልሶ አልመጣም አስፈላጊ አልነበረምና ሙንግሆ ፍፁም ታማኝና የማይናወጥ አጋሩ ሆኖ ነበር ትርጓሜ ቹኩ ሊያንግ ሁለት አማራጮች ነበሩት በደቡብ የሚገኙትንና አረመኔዎች የሚባሉትን በአንድ ጠንካራ ጥቃት ማሸነፍ ወይም በትዕግስትና በዝግታ ከእሱ ጐን እንዲሆኑ በረጅም ጊዜ እነሱ ማሰነፍ አብዛኞቹ ሰዎች ከጠላቶቻቸው በላይ ኃያል የሆኑ የመጀመሪያውን አማራጭ ይከተላሉ እናም ሁለተኛውን ከግምት አያስገቡም ነገር ግን እውነተኛ ኃያላን ከጊዜ ቀድመው ያስባሉ የመጀመሪያው አማራጭ ምናልባትም ፈጣንና ቀላል ሊሆን ይችላል ነገር ግን ከጊቤ ብዛት በተሸናፊዎቹ ልቦና ውስጥ አስቀያሚ ስሜትን ይጠምቃል ቅሬታቸውም ወደ ጥላቻ ይቀየራል ይህም ርክኳከ አንተን በጠርዝ ላይ ያስቀምጥፃል ያለህንም ሁሉ ኃይል ያገኘኸውን ድል በመክላክል ላይ ታውለዋለህ ይበልጥም ፈሪና ተከላካይም ትሆናለህፊ ሁለተኛው አማራጭ በእርግጥ ይበልጥ አስቸጋሪ ነው ነገር ግን የህሊና ሰላምን ብቻ አይደለም የሚያስገኝልህ ጠላት ሊሆንህ የሚችል ሰው የደጋፊ ማዕዘን ወደ ማድረግ ይቀይራል በሁሉም ግጭቶችህ ውስጥ ወደኋላ መለስ በል ስሜታዊ ሥሪትና የሥነ ልቦና ደካማ ጉን ለማወቅና ለማስላት ጊዜ ውስድ ኃይል የነሱ ተቃውሞ ብቻ ነጡ የሚያጠናክረው በአብዛኞቹ ሰዎች ዘንድ ልብ ቁልፍ ነገር ነው በስሜት እንደ የዒላማህን ሚመሩ ልጆች ናቸውና እነሱን ለማለስለስ ከጭካኔና ከኃይል ምህረትን ምረጥ። የመስታወቱ ውጤት ለእነሱ ያጭበረብራል ያዋርዳልም ምክንያቱም ከሚገባቸው በላይ እንዲከውኑ ስለሚሜያደርጋቸው ሰእነሱ የአፅምሮ ብቃት መስታወቱን ከፍ አድርገህ ስትይዝ የአነሱን እሴት እንደተጋራህ የሚያስመስል ብኝየታ በመፍጠር ዓላማህን ለማሳካት በአንተ ሥር ታደርጋቸዋለህ ለአነሱ ተግባር መስታወቱን ከፍ አድርገህ በመያዝህም አንድ ትምህርት ትሰጣቸዋለህ ጥቂቶች የመስታወት ውጤት ኃይልን ሊቋቋሙ ይቸላሉ ን ሕጉ ሲተገበር በ በወርኀ የካቲት ንጉሠ ነገሥት ናፖሊዮን በአውሮፓ የህብረት ኃይሎች ታስርበት ከነበረበት ኤልባ ደሴት አመለጠ ወደ ፓሪስም ሲመለስ ከተማዋን ያናወጠ የፈረንሳይ ሕዝብ ያነሳሳ ሰልፍ አጀቦት ነበር ወታደሮቹ እንዲሁም ከሁሉም መደብ ድፃና ሀብታም ሳይል የወጣው ሕዝብ ከጐኑ በመሆነኑ በአሱ መንበር ተቀምጠው ፋ ርክኳከ ነበሩትን ንጉሥ ሉዊስ አሥራ ስምንናዓ አሳዶ ከዙፋናቸው አወረደቆ በቀጣዩ ወር ስልጣነን እያደላደለ እያለ ግን በፈረንሳይ ሁኒታዎች በከፍተኛ ሁኔታ የመለወጣቸውን እውነት መጋፈጥ ነበረበት ሀገሪቱ ፈራርሳ ነበር ከአከውሮፓ ሀገራትም አንድም አጋር አልነበረውም ታማኝና እጅግ አስፈላጊ የሆኑት ሚኒስትሮቹም ወይም ሀገር ሰቀው ሄደዋል ከድሮጡ አስተ ሰው ብቻ ነበር እሱም የ አብዛኞቹ አሱን ከድተውታል ዳደር የቀረበው አንድ ቀድሞው የፖሊስ ሚኒስትሩ ጆሴፍ ፎቺ ናፖሊዮን በቀደመው የስልጣን ከመኑ ሁሉ ለቆሻቫ የክፋት ተግባሩ ፎቼን ይጠቀምበት ነበር ነገር ግን ምን ዓይነት ሰው እንደሆነ ሊያውቀው አልተቻለውም ናፖሊዮን የበዙ ሰላዮችን በሚኒስትሮቹ ላይ ይመድብ ነበር እናም በሁሉም ላይ ከስልጣን ሊያስወግዳቸው የሚያስችለውን የመጨረሻ የጠርዝ መረጃዎች ነበሩት በፎቼ ላይ ገን አንድም ሰው ምንም መረጃ ማግኘት አልተቻለውም አንድ ያልተገባ ነገር አድርጓለ የሚል ጥርጣሬ የተፈጠረ እንደሆነ ሚኒስትሩ በፍዑም አይናደድም ወይም የተጠረጠረበትንም ጉዳይ ገላዊ አድርጐ አይወስድም ራሱን በአዎንታ ይነቀንቃል ይቀበላል ፈገገ ይላል ልክ እንደ እስስት ቀለሙን ይቀይራል የወቅቱ ሁኔታ የሚጠይቀው መልኩ ነገሮችን ያስማማል በመጀመሪያ አካባቢ ይህ የወሰነ መልኩ ትህትናና ማራኪነት ይመስል ነበር እየቆየ ግን ምሊዮንን አስፈራው እንዲያውም በዚህ ሙልጭልጭ ሰው እንደተበለጠ ይሰማው ጀመር በአንድ ወይም በሌላ ጊዜ እሱ በጣም ዐሳኝ የሚባሉትን ሚኒስትሮቹን አባሯል ምርጡን የውጭ ጉዳይ በርኳከ ሚኒስትሩን ታሌይራንድን ዘኔም ፎን ግን በዛህኑምሦ ነኩቦት አያውቅም እንዩደገናም በ ዐ ሥልጣን ሲጦለስና እርዳ ሲሻ ፎቼን የፖለስ ሚኒስትርነት ቦታው ላፉ እንዩገዛ ከመሾም ውፀጊ አማራጭ እንኗሌለፀ ተሰማዙፁ ሣምንታት እንዳለፉሃ ሰላ ፎር ከኩጐ ዛ ሚስጢራዊ ግንኙነት ህዕል ብለቦኑ ባር ጭምር። ይልቁንም በሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የጦርነት እቅድ አዋቂ በሚል የሦስቱ ሥርወ መንግሥታት ፍቅር በሚባለው ተወዳጅ መፅሐፍ የሚተረክለት ቹኩ ሊያንግ የዘመኑ ወካይ አድርጐ አንጂ የሚያቀርበው ሊያንግ ከታላቅ ጄኔራልም በላይ የላቀ ነበር ባለቅኔ ፈላስፋና የአዲስ ሥነ ምግባርም ሰባኪ ነበርና እናም ማኦ ራሱን ልክ እንደ ሊያንግ ባለቅኔ ተዋጊ አድርጎ ነበር የማያቀርበው ከታላቁ የቻይና ጥንታዊ ባህል የመነጨ ተዋጊ የሀገር መሪና ጀግና አድርጐም ነበር ለሕዝቡ ራሱን የሚያሳየው በመቀጠልም ሁሉም ነገር በማኦ ንግግሮችና ፅሑፎች ውሰጥ ከቀደመው የቻይና ታሪክ የሚያጣቅሱ ሆኑ ለምሳሌ በዓመተ ዓለም ሦስተኛ ክፍለ ዘመን ቻይናን አንድ ያደረገውን ታላቁን ንጉሠ ነገሥት ቺንን መጥቀሱ ነው ቺን የኩንፈሽየስን ሥራዎችን ያቃጠለ የታላቁን ግንብ ያገናኘና አጠቃሎ የሠራ የራሱን ስም ለቻይና መጠሪያ ያደረገ ነው ልክ እንደ ቺን ማኦ ቻይናን አንድ ዕርቪኽ ይይረገና በጨቋኙ የአለፈው ዘመን ላይ የሚታዩ ለውጦ ነው ቺን በዘልማዳዊው ትርክት አምባገነንና ዘመኑንም አጭር እንደነበር ነው የሚነገረው ድንቁ የማኦ የረጅም ጊዜ እቅድ ይህን መገልበጥ ነበር የቺን ትርክት እንደ አዲስ ትርጉም ከመስጠት ጉን ለጐን ደግሞ በወቅቱ የቻይናውያን እይታ የእሱን እርምጃ ተቀባይነት እንዲያገኝ እንዲሁም የቺን ትርክት በማስታከክ እሱ የፈጠረው አዲስ ሥርዓት ያስተከለውን ደም መፋሰስም ተገቢነት ማሳያ ነው ያደረገው ችን ያመጣ ከዎቹ የባህል አብዮት ውድቀት በኋላ የሥልጣን ፉክክር በከኩሚኒስት ፓርቲው ውስጥ ብቅ አለ ዋንኛው የማኦ ተተናቃታኝ ደግሞ በአንድ ወቅት የቅርብ ጓደኛው የነበረው ሊን ፒያኦ ሊሆን በቃ ለሕዝቡ በእሱና በሊን ፍልስፍና መካከል ያለው ልዩነት ግልፅ ለማድረግ አሁንም አንደገና የአለፈው ዘመን ተጠቀመ ተቃዋሚውንም የኩንፌሽየስ አስተምህሮ ተወካይ ሲልም ፈረጀው በእርግጠም ሊን የፈላስሩውን አባባሎች በተደጋጋሚ ይጠቅስ ነበር ኩንፊሽየስ ደግሞ የአክራሪው የአለፈው ጊዜ አምሳያ ተደርጐ በዘመኑ ተስሏል በሌላ በኩል ራሱን ሕጋዊነት ከሚባለው እና በሃን ፌይ ጽ ከተፃፈው ጥንታዊ የፍልስፍና እንቅስቃሴ ጋር አያያዘ የሕጋዊነት ፍልስፍ ተከታዮች የኩንፌሽየስን የሥነ ምግባር አስተምህሮ ያሸሻሉ አዲስ ሥርዓትን ለመፍጥርም የኃይል እርምጃ ከከፈላጊነትንም ያምናሉ ስልጣንንም ያመልካሉ በትግሉ ውስጥ ለጠ ትልቅ ሥፍራ ለማግኘትም ማኦ መላ ሀገሪቱን ያጥለቀለቀ ትፕፓ ሊፌሙሙሇሏሙ ርክኳከ ፀረ ኩንፊሺየስ የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ከፈተ በሕጋዊነትና በኩንፊሺየስ አስተምህር መካከል ያለውን ልዩነት በመተንተን ስምም ኩንፌሽቨይዝም ወጣቱ በድሮው ትውልድ አስተሳሰብ ላይ እንዳይነሳ የሚያደነዝዘውና ሊወገድ ይገባልም አስባለ ተራ የስልጣን ትግል ዛደቱን ሁሉ ወደ ታላቅ የአለፈ ጊዜ ታሪክ አምሳያ ጠቅልነት ቀየረው እናም ማኦ አሁንም እንደገና የሕዝቡን ልቦና አሸነፈ በጠላቶቹ ላይም ድልን ተቀዳደጆ ትርጓሜ ከቻይናዎች በላይ በዚህ ምድር ላይ የአለፈው ዘመን ጋር የጠበቀ ግንኙነት ያለው ማንም የለም በዚህ ለለውጥ የበዛ እንቅፋት በሚሆን ሁነት ውስጥ የማኦ ዘዴ ቀላል ነበር ከአለፈው ዘመን ጋር ከመታገል ይልቅ የእሱን አክራሪውን ኩሜኒዝም በጣም ከሚወደደው የቻይና ታሪክ ጋር በማያያዝ ለራሱ ጥቅም አዋለው የሦስቱ ሥርወ መንግሥታት የቀደመ ታሪክን በአሜሪካ ሶብየት ህብረትና ቻይና መካከል በተደረገው ትግልም መቀስቀሻነት በመጠቀም ለእራሱ የቹኩ ሊያንግ ዓይነት ስብዕና ገነባ። ርክኳከ።