Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አፄ ምኒልክና የአድዋ ድል አ ኢዬ ኣኣ በማረፍ ወደ አዲግራት የሚደረገው ቁሳቁስ ማጓጓዝ ከጋማ ከብት እጥረት በተጨማሪ በሽፍታ ይስተጓጎል ነበር። የባራቴሪ ጦር እንደ ምኒልክ ኹሉ የማፈንገጥ አደጋ አጋጥሞል መንገሻ ያስኮረፏቸውን ኹለት የአጋሜ አካባቢ አስተዳዳሪዎች ራስ ስብፃትን እና ሓጎስ ተፈሪንን መመልመል ችሎ ነበር። ለባንዳ ሠራዊት ቀድሞ ሰጋማ ከብት ይቀርብ የነበረው ንብስ መታደል ጀመሪ ሠራዊቱ በምግብ እጥረት መቸገር የጀመረው በየካቲት ወር የመጨረሻ ሳምንት ነበር። አስፈላጊውን ድጋፍ አናደርግልፃለን በማለት የመንግስታቸውን አቋም አሳወቁ የጦር ሚኒስትር ሞቼኒ በርካታ ወታደሮች ለባራቴሪ ሲልኩ ቆይተዋል በዚያው ዓመት የጦርነቱ ወጪ በመብዛቱም ከገንዘብ ሚኒስትሩ ሲድኒ ሶኒኖ ብርቱ ተቃውሞ ሲሰነዘርባቸው ቆይተዋል የጦርነቱን ወጪ ለመቀነስ የሚቻለው ውጊያው ከአንድ ወር በሳይ እንዳይወስድ በማድረግ መኾኑን ሞቼኒ ለሚኒስትሩ ገልፀውላቸው ነበር ጦርነቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ በድል ማጠናቀቅ የጣሊያን ብርቱ ፍላጎት ነበር።
የአንቶኔሊ ዋና ተልዕኮ የነበረው እንግሊዝ ዮሐንስን በአፄ ቴዎድሮስ ላይ እንዳሥነሳችው ኹሉ ጣሊያንም ምኒልክን አፄ ዮሐንስን ለማዳከም እንድትጠቀምበት ማስቻል ነበር ስፄ ምኒልከና የአድዋ ድል ምኒልክ ከጣሊያን የሚያገንውን ድጋፍ ላለማጣት ሲል የጣሊያን መጠቀሚያ ለመሆን ተስማማ ከጣሊያን በሚቀርብለት የጦር መሣሪያ ኃይሉን አጠናክሮ ዮሐንስን መገዳደር እና ግዛቱን ማስፋት ችሎ ነበር የዶጋሊን ውርደት ተክትሎ ጣሊያን አሉላን እና ዮሐንስን ለመበቀል ስትዘጋጅ የምኒልክን ድጋፍ እንደምታገኝ ተስፋ አድርጋ ነበር ለዚህም ስትል ዐሥር ሺህ የሬሚንግተን ጠመንጃ ከአራት መቶ ሺህ ጥይት ጋር ለምኒልክ ሰማቅረብ ቃል ገባች ምኒልክ የአንቶኔሲ ዋና ተልዕኮ ኢትዮጵያን መከፋፈል እንደሆነ የተረዳው በፍጥነት ነበር በተጨማሪ የጎጃሙ ንጉሥ ተክለኃይማኖት እና የወሎው ራስ ሚካኤል ከአፄ ዮሐንስ ተፅዕኖ ነፃ በመሆን የየራሳቸውን ግዛት ለመገንጠል መዘጋጀታቸውንም ምኒልክ ተረድቷል በርካታ የግዛት አስተዳዳሪዎች የአፄ ዮሐንስን ብቸኛ የስልጣን ባለቤትነት ከልባቸው አልተቀበሉትም ነበርና እንደ ዘመነ መሳፍንቱ ጊዜ የየራሳቸውን ንዛት የሚያስተዳድሩበትን አጋጣሚ በመጠባበቅ ላይ ነበሩ የአንቶኔሌ ስሌት የነበረው አገሩ ጣሊያን የቀይ ባሕር ወደብ የነበሩትን ምፅዋ እና ዘይላን በመያዝ የምኒልክን የባሕር በር አማራጭ በእጂ ለማስገባት ነበር አንቶኔሊ በግሉ አፄ ዮሐንስ አገሪቷን አንድ አድረገው መግዛታቸውን ያደንቃል ነዢ ግን እርሳቸው በሆነ መንገድ ቢወገዱ በርካታ የሥልጣን ተቀናቃኞች ስለሚነሉ አገሪቷ በእርስ በእርስ ግጭት እንደምትበታተንም ገምቶ ነስር ግምቱ ከተሳካም አገሩ ጣሊያን ምኒልክን በመጠቀም የተበታተነችውን አገር በቀላሉ መበዝበዝ እንደምትችል ተስፋ አድርጓል በዎቹ አንቶኒሊ ከሮም አዲስ አሰባ በመመላለስ አገሩ ምኒልክ ጋር ወታደራዊ ስምምነት የምታደርግበትን መንገድ ለማመቻቸት ሊጣጣር ከርሟል የስምምነቱ ዓላማ የነበረው አፄዮሐንስ በምኒልክ ላይ ቢዘምቱ ጣሊያን በቀጥታ ጣልቃ በመገባት ከቀይ ባሕር ዳርቻ እስከ አስመራ ያለውን ግዛት ትወርራለች የጣሊያን ወረራ የዮሐንስን ኃይል በማዳከም ምኒልክን ይደግፋል በዚህ ስምምነት አፄ ምኒልከና የአድዋ ድል መሠረት ምኒልክ የጣሊያንን ወዳጅነች ለማግኘት በማለም በአፄ ዮሐንስ ሥር የነበረውን የአገሪቱን ግዛት ለጣሊያን አሳልፎ መስጠቱ አልቀረም አዔ ዮሐንስም የምኒልክ እና የጣሲያንን ሸፍጥ እንዳወቁ ምኒልክን ከጎናቸው ለማድረግ ተንቀሳቀሉ ለምኒልክ በጻፉትም ደብዳቤ ሑኹለታችን በጋራ ከቆምን በእግዚአብሔር እገዛ እናሸንፋለን በማለት ጥያቄ አቅርበውለት ነበር ምኒልክ ከጣሲያን ጋር ያደረጉት ስምምነት አደገኛ የፖለቲካ ጥልፍልፍ ውስጥ ጨምሯቸው ነበር። ቄስ ታውሪንን የተኳቸው መጋቢ አንድሬ ጃሮሉ በ ወደ ሐረር ያቀኑ ሲሆን ከአምሳ ዓመታት በቷሳ በዎቹም መጋቢው እዛው ነበሩ በሐረር ቆይታቸው ራስ መኮንን በርካታ የዲፕሎማሲ ልምድ አካብተዋል በከተማዋ ይገቡ እና ይወጡ ከነበሩ በርካታ የአውሮፓና አረብ ነጋዴዎች ጋር ያደርጉ የነበረው ውይይት ለዲፕሎማሲያዊ ዕውቀታቸው አፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጓል የመኮንንን የላቀ የዲፕሎማሲ ችሎታ የተረዱት አፄ ምኒልክ ወደ ሮም ሴንት ፒተርስበርግ ፓሪስ እና ለንደን ልዑካንን ሲልኩ በመሪነት የመረጡት ራስ መኮንንን ነበር የፈረንሳዩ ሌ ፔምፕስ ጋዜጣ ራስ መኮንንን በተደጋጋሚ አሞግዕ የጻፈ ሲሆን በኢትዮጵያ መንግሥት ከምኒልክ ቀጥሎ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ እንደኾኑም መስክሮላቸዋል በአዲስ አበባ እና በመላው አገሪቱ ክፍል የነበሩ ጎበዛዝት የምኒልክ መኮንንን መመረጥ ተከትሎ ቢያጉረመርሙም ቅሉ ምኒልክ የውጫሌን ስምምነት ለማጠቃለል ወደ ሮም መኮንን ለመሳክ የወሰኑት ያለምንም ማቅማማት ነበር የራስ መኮንን ተልዕኮ በጣሊያን በራስ መኮንን የተመራው የኢትዮጵያ የዲፕሎማቶች የልዑካን ቡድን ነሐሴ ቀን ሮም ሲደርስ ክስተቱ ለአፍሪካ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ድል ነበር የኢትዮጵያ ልዑካንን የሮም ጉብኝት ልዩ እና አንፀባራቂ የሚያደርገው በጥቁር አፍሪካ አፄ ምኒልክና የአድዋ ድል እና በዘመናዊ አውሮፓ መካከል የተደረገ የመጀመሪያው ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መኾኑ ነው። የኡምቤርቶ በመቀጠል ክአዔፄ ስጦታዎቹም በወርሻ ኹለት ገንቦ ጠጅ ከነሕይወቷ ነበሩ ዲፕሎማሲ ስፔዚያ ሞንዛ ቁ መሣጣማመት በኢትና ጽምጧር እና ባላ አፄ ምኒልከና የአድዋ ድል ያ አፄ ምኒልክና የአድዋ ድል ም ን ኢትዮጵያ ከጣሊያን ብድሩን በመውሰድ በምላሹ ጣሌያን ኤርትራን እንድታስተዳድር መንግስታቸው ጋበዙ በጉብኝቱ እጅግ የተደሰቱት ራስ መኮንን የቱሪን ስተማን ኢትዮጵያ ከጣሊያን ብድሩን በመውሰድ በምላሹ ጣሊያን ኤርትራን እንድታ መንግሥተሰማያት በማለት ሲያሞግሱ የኮሞን ሐይቅ ደዓሞ ማንም ከዚህ ዕውቅና ሰጠች መሄድ አይፈልግም በማለት አድንቀው ተናግረዋል ስምምነቱ ከጊዜ በኋላ ጣሊያን እና ኢትዮጵያን ያወዛገበ ቢሆንም ምኒልክም የራስ መኮንን ልዑካን መስከረም ቀን ወደ ሮም በመመሰስ የውጫሌ ኾኑ ራስ መኮንን ለጣሊያን ዕውቅና በመስጠት አስመራን እንድታስተዳደር ስምምነት ላይ ስለሚገቡ ተጨማሪ ነጥቦች ከጣሊያን መንግሥት ጋር ተጣዖ። » በሚሏቸው ራስ መኮንን መካከል የነበረውን ወዳጅነት ስንመለከት ራስ መኮንን በምኒልክ ላይ ክሕደት ይፈጽማሉ ማለት አፄ ምኒልከና የአድዋ ድል አስቸጋሪ ነው ራስ መኮንን በአዲስ አበባ እና ሮም ኹለት የተለያዩ ቃላት ተናግረው ። የኦሬሮ ሠራዊት ትግራይን በማረጋጋት እና ራስ መንገሻን በማስፈራራት ቢረዳቸው መልካም መኾኑን በማስላት ከጣሊያን ጋር ያላቸውን ግንኙነት በስሱ ለመያዝ መጠንቀቅን መረጡ በመኾኑም የጀነራል ኦሬሮን ሠራዊት ለመገናኝት በሚመስል መንገድ ወደ ትግራይ ጉዞ ጀመሩ በዝግታ ያደረጉት የትግራይ ጉዞ በእንዳርታ በኩል ነበር ያለፈው በአንዳንድ የትግራይ አካባቢዎች ወታደሮቻቸውን ላለመቀለብ ከተቃወሙ የትግራይ ገበሬዎች መጠነኛ ተቃውሞ ያጋጠማቸው ምኒልክ በተደጋጋሚ የወሰዱት እርምዳ የማያዳንም ነበር በተቃዋሚ ገበሬዎች ላይ የወሰዱት እርምጃም ለመንገሻ የሚፈልጉትን መልዕክት አስተሳልፎላቸዋል ራስ መንገሻ ከደቡብ አቅጣጫ በመገስገስ ላይ ዬ ባለው የምኒልክ ሠራዊት እና ከሰሜን እየተጠጋው ቼ በነበረው የጣለያን ጦር መካክል መኾኑን ዐወቀ ለመዋጋት ቢሞክር የሚያጋጥመውን አደጋ በመገመትም እጁን ለመስጠት ወሰነ በ ወታደሮቹ ታጀቦ ወደ ትግራይ በመገስገስ ላይ ወደነበሩት አፄ ምኒልክ በመሄድም ድንጋይ ተሸክሞ እጁን ሰጠ የመንገሻ መንበርከክ የዮሐንስን ዘውድ ለመውረሪስ የነበረው ሽኩቻ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በምኒልክ አሸናፊነት መጠናቀቁን አመሳክተ ጀነራል ኦሬሮ በአንፃሩ አደጋ ላይ ወዉደቀ ከአንቶኔሲ ጋር ከፈጠረው አለመግባባት በተጨማሪ አልታክዝ ባይነቱ ከኃላፊነቱ እንዲነሳ አደረገው በወርኃ ሰኔ ኦሬሮን በመተካት ኦሬስቴ ባራቴሪ ወደ ኤርትራ መጣ ተተኪው ባራቴሪ የጣሊያን ቅኝ ግዛት የወታደራዊ እና የሲቪል አስተዳዳሪ በመሆን ነበር የተሾመው ምዕ ዕሪሬዕ ራሄሪ አፄ ምኒልከና የአድዋ ድል ኡምቤርቶ ባራቴሪ በኦስትሪያ እጅ በነበረችው የሰሜን ጣሲያኗ ግዛት ትሬንቲኖ በ ተወለደ። ውጤቱ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመቱ ቀላል አፄ ምኒልከና የአድዋ ድል መንግሥት ግቢ ሲቃረቡ ድንጋይ በትከሻቸው ተሽክመው ነበር መንገሻ ወደ ምኒልክ መንበር ሲቃረብ በግንባሩ ተደፍቶ ሰላምታ ሲሰጥ በግቢው የነበሩ የምኒልክ ወታደሮች ወደ ስማይ በመተኮስ የንጉሣቸውን ድል አደመቁ የዕለቱ ንጉሣዊ ሥነሥርዓት የዘመናዊት ኢትዮጵያን መፈጠር የመጨረሻ ምዕራፍ የዘጋ ነበር ምክንያቱም በመንገሻ ሥር የነበረው የትግራይ ግዛት ክሸዋ ጋር የተጠቃለለበት አጋጣሚ ነበር በጣሊያን እና በምኒልክ ተከብቦ የነበረው መንገሻ ምንም አማራጭ ስላልነበረው ግዛቱን ለንጉሠ ነገሥቱ አስረከበ በዚያው ዓመት መጨረሻ ነበር በኤርትራ ጣሊያን ሳይ ተቃውሞ መነሣት የጀመረው አቁ ወጠዳ የ። ክልሉን በተለያዩ የጦር መሪዎቻቸው በኩል ሲያስተዳድሩ ነበር የቆዩት በመጨረሻም ጣሊያን መላውን የትግራይ አካባቢ ስትይዝ ምኒልክ ለመጀመሪያ ጊዜ ትግራይን በመጎብኘት የአገራቸውን ግዛት ለማስከበር ተነሉ እፄ ምኒልክና የአድዋ ድል ሕዝባዊ ቅስቀሳ በኢትዮጵያ አፄ ምኒልክ ከቤተ መንግሥታቸው አካባቢ በሚነሳ ተቃውሞ አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል ባለቤታቸው ጣይቱ እና ወንድማቸው ራስ ወሌ ከሰሜናዊ ወዳጆቻቸው መንገሻ እና አሉላ ጋር በመሆን ጣሊያን ላይ ጦር እንዲያበምቱ ምኒልክን ወተወቷቸው። ወራሪው የጣሊያን ጦርም ግዛታቸውን ለቅቆ እንዲወጣ ቅድመ ማስጠንቀቂያ አስተላለፉ ከዐዋጁ በፊት ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጦር ሠራዊት አልነበራትም አገሪቷን ለዘመናት ከወራሪ የጠበቃት የሕዝቡ ጠንካራ ወታደራዊ ልምድ ነበር በአገሩ እና በኃይማኖቱ ስም ለሚደረግለት ጥሪ ሕዝቡ በፍጥነት ምላሽ በመስጠት ይታወቃል ወታደራዊ ትዕዛዝ በቀጥታ ከንጉሁ ወደ ራስ ይወርዳል በመቀጠልም ወደ ግዛት አስተዳዳሪዎች እና የቀበሌሰፈር ጭቃ ሹሞች ይደርሳል የክተት ዐዋጁ ከቤተመንግሥት በተነገረበት ቅጽበት በርካታ መልዕክተኞች በአገሪቱ የተለያዩ አቅጣጫዎች ተበትነው ዐዋጁን አዳሪሰ ወንዱ ጦር ጎራዴ አፄ ምኒልከና የአድዋ ድል ጋሻ ጠመንጃ እና ያለውን መሣሪያ ከዐሥር ቀን ስንቅ ጋር ዝግጁ አደረገ ሴቶች ለስንቅ የሚሆን ዳቦ ስርበሬ እና ቅቤ አዘጋጁ ከጥቂት ቀናት በኋላ ወንዶች በኢትዮጵያ ባሕል መሠረት መሣሪያ እና ጎራዴያቸውን በቀኝ ጎናቸው ታጥቀው በየቀዬአቸው መሸለል ጀመሩበየግዛቱ ያሉ ዜጎች ከአጎራባች ግዛቶች ጋር በመገናኘት ጉዞ የሚጀምሩበትን ዕለት እና ቦታ ወሥነው ጉዞ ጀመሩ ወታደር የመመልመሉ ተግባር በፍጥነት ቢከናወንም በምልመላው ወቅት የምልምሎቹ ታማኝነት ዋናው የትኩረት ነጥብ ነሰር ከሸዋ ንጉሥነት በመነሳት የመላ አገሪቱ መሪ መሆን የቻሉት አፄ ምኒልክ በአብዛኛው አገሪቱ በነበሯቸው ታማኞቻቸው አማካኝነት በርካታ ሠራዊት ማሰባሰብ ቻሉ የራስ መኮንን ራስ ወሌ ንጉሥ ተክሰኃይማኖት መንገሻ እና አሎላ ድጋፍ አስፈላጊ ነበር በምልመሳ ሥራው ወቅት ጣሊያኖች የገመቱት በጦርነቱ ወቅት የምኒልክ ቅይጥ ሠራዊት በመበታተን ከዳተኛው እንደሚበዛ ነበር በዚያም የተነሣ የምኒልክ ሠራዊትም ሆነ መላዋ ኢትዮጵያ በእጃቸው እንደሚወድቁ በመጠባበቅ ሳይ ነበሩ የምኒልክ ሠራዊት ከአዲስ አበባ በመነሳት ጉኮውን የጀመረው ጥቅምት ቀን ነበር ከደቡብ የተነሣው ጦር ወረኢሉ ላይ የሰሜኑ ደግሞ አሸንጌ ሐይት አቅራቢያ እንዲቀላቀላቸው አፄ ምኒልክ ቀድመው አሳውቀዋል የምኒልክ ወታደር ባለፈባቸው ቦታዎች ኹሉ አርሶ አደሩ ስንቅ በማቀበል እና በማበረታታት ነበር የሸኘው አፄ ምኒልክና የእድዋ ድል ቪሐ ። ኮአቲት እና ስንአፈ ላይ መንገሻን በ ድል መንላት የቻለው ቶሴሊ ጦሩን ወደ መፃል ትግራይ ለመግፋት ወስነ በወቅቱ በአውሮፓውያን ዘንድ የነበረው ዕምነት ትግራይ በምኒልክ ላይ በቀላሉ ለማመፅ የተዘጋጀ እንደሆነ ነበር በዚህ የተገፋፋው ቶሴሊ በትግራይ ይኖራሉ በማለት የገመታቸውን አማፅያን በማስተባበር ቀጠናውን ለማተራመስ አቀደ በመጀመሪያ አርምጃውም ሼህ ታላ የተባሉ የጎሳ መሪን መልምሎ ሥራውን ጀመረ አፄ ምኒልከና የአድዋ ድል ቶሴሊም ሆነ ሌሎች አውሮፓውያን የተሳሳተ ግምት እንደነበራቸው የተረዱት የጣሊያን እና የሼህ ታላ ጥምር ኃይል አምባ አላጌ ላይ ብርቱ የመከሳከል ውጊያ ሲገጥመው ነበር የሕዝቡን ተቃውሞ ችላ በማለት ኹለት ሺህ አባላት የነበሩትን ሠራዊት አምባላጌ ላይ በማስፈር ነበር ቶሴሊ የምኒልክን ሠራዊት ለመጠበቅ የወሰነው ከዐሥር ሺህ ሜትር የሚበልጥ የባሕር ጠለል ከፍታ ያሰው አምባላጌ ተፈጥሮአዊ ምሽግ ነበር ከወታደራዊ ጠቀሜታው በተጨማሪ በሸዋ እና ትግራይ መገናኛ መንገድ ላይ መገኝቱ ልዩ ጠቀሜታም ነበረው አምባአሳጌ ላይ የመሸገው ቶሴሊ ተልዕኮው ምን እንደሆነ ግልጽ አልነበረም። ይህንን ጥርጣሬ ለማረጋገጥም ምኒልክ አፄ ምኒልከና የአድዋ ድል ጦሩን ከፊት እንዲያስቀድም መኮንንን አዘዙት መኮንን የጣሊያን ወዳጅ ሆኖ ምኒልክን የሚከዳ ከሆነ ብቸኛው መፈተኛ ሊሆን የሚችለው ሠራዊቱን ከጣሊያን ሠራዊት ጋር ማፋጠጥ እንደሆነ ነበር አዔ ምኒልክ የወሰኑት የጣሊያን ከቅዙቷ መባነን የመኮንን ሠራዊት አምባ ላጌ ደርሶ ሲመለከት ነበር ቶሴሲ አገሩ ከማትችለው ባላጋራ ጋር መጋጨቷ የተገለጠለት ስለ ምኒልክ ዘመቻ አዲስ አበባ ከሚገኘው የጣሊያን ስለላ ቡድን የደረሰው መረጃ ጦሩ በኹለት ቡድን የዘመተ ሲሆን እያንዳንዱ ቡድን ዐሥራ ኹለት ሺህ ሠራዊት ብቻ እንደነበረው ይገልፃል ንጉሥ ተክለኃይማኖት በማመፁ ምኒልክ ወደ ጎጃም እንደዘመተ እና የራስ መኮንን ጦር ብቻውን ወደ ሰሜን መንቀሳቀሱን በተመለከተ የተሳሳተ መረጃ ነበር ቶሴሊ የደረሰው መንገሻ አሉላ ተክለኃይማኖት እና መኮንን የከጻጳቸው አፄ ምኒልክ ከመንደራደር ይልቅ ሠራዊታቸውን ለማንቀሳቀስ እንደማይሞክሩ ነበር የጣሊያን ግምት ግምቷን ያጠናከረላት ደግሞ በተደጋጋሚ ጦሯ ወደ ትግራይ ሲገባ የምኒልክ ምላሽ አለመስጠት ነበር ጣሊያን የተሳሳተ ግምት በመያዝ ምኒልክን እንደ ፈሪ ብቴጮለከትም የምኒልክ ዝምታ ግን ምክንያታዊ ነበር በ ትግራይን በመቆጣጠር በሥርዓተ ንዓሥናቸው ወደ አክሱም እንዲመጡ ጣሊያን ስትጋብዛቸው አዔ ምኒልክ አልተቀበሱም በ ጣሊያን አድዋን በመቆጣጠር መንገሻን ለምኒልክ ለማስረከብ ያደረገችውንም እንቅስቃሴ ምኒልክ በጥሞና ነበር የተመለክቱት የጣሊያን የተላሳተ ግምት እንዳለ ሆኖ በ ነገሮች በሙሉ የተለየ መልክ ያዙ። መንገሻ እና ከሱላ እንዲሁም የቀሩት የትግራይ መሳፍንት እና ጎበዛዝት ከምኒልክ ጎን በመሰሰፍ አገራቸውን ከጣሊያን ለመከላከል ወሰኑ ኔ አፄ ምኒልከና የአድዋ ድል ቶሴሊ የጠበቀው መካክለኛ መጠን ያለው ሠራዊት ነበር በመንገሻ ወይም ዳ በራስ ወሴ የሚመራ ጦር ሲጠብቁ የነበሩት የቶሴሊ ወታደሮች አምባላጌ ላይ ሆነው ቁልቁል የተመለክቱት ሠራዊት ከቅዥታቸው አባነናቸው ቁጥሩ ከአርባ ሺህ የሚልቀውን የራስ መኮንን ጠንካራ ሠራዊት ተመልክቶ ነበር ቶሴሊ ለፀበኛ አለቃው አስቸኳይ ደብዳቤ የጻፈው እጅግ በጣም ብዙ ናቸው በማለት ቢፅፍም የተመለከተው የአፄ ምኒልክን የፊት ተሰላፊ ሠራዊት ብቻ መኾኑን ግን አሳወቀም ነበር ታኅሳስ ቀን ራስ መኮንን አምባላጌ ደርሰው ለቶሴሊ በጻፉት ደብዳቤ ይዞታውን በፍጥነት ለቅቆ ካልወጣ እርምጃ ለመውሰድ እንደሚገደዱ ገለፁ የራስ መኮንን ደብዳቤ እጅግ የተለሳለሰ እና በምኒልክ አስገዳጅነት የዘመቱ መሆናቸውን የሚገልፅ ዓይነት ነበር። ራስ መኮንን ቀድሞ ባደረጉት ጥናት አንድ ሺህ ሦስት መቶ ቅጥረኛ አስካሪየባንዳ ወታደሮችን የያዘው አራተኛ የጣሊያን ባታሊዮን ጠንካራ እንደሆነ አውቀዋል ዒ አፄ ምኒልከና የአድዋ ድል ዴው ከቅጥረኞቹ በተጨማሪ ቁጥሩ ከ የሚልቅ የራስ ስብፃት እና ሼህ ታላ ወታደርም ከጣሊያን ጎን ተሰልፏል ራስ መኮንንም የኹለቱ ባንዳዎች ጦር ላይ አተኮሩ ቶሴሊ በዙሪያው የተወሰኑ ታማኝ አስካሪዎችን በማቆም ለራሱ ልዩ መከላከያ ህ የራስ ስብሃትን ጦር ቀድሞ በማዝመትም ሞቱን ለማራዘም ተጣጣረ የስብሃት ጦር በግራ የሼህ ታላ ደግሞ በቀኙ ሆነው ከአምባላኒ ወደ ቶጎራ ቂ የሚወስደውን መንገድ ዘጉት ከኹለቱ ጀርባ ደግሞ በሴተናንት ጀነራል ሾልፒቹሊ የሚመራ የኤርትራ ምልምል ሠራዊት ተስለፈ በቶሴሲ የሚመራው አራት መድፍ አደረገ ደግሞ በመሃል ሆኖ አምባውን ያዘ ከጠዋቱ አንድ ሰዓት ላይ መኮንን ጥቂት ወታደሮችን በቀኝ መስመር ወደነበረው የሼህ ታላ ሠራዊት በመላክ በቀላሉ ደመሰሱት በግራ የተሻለ ይዞታ የነበረውን የራስ ስብፃት ጦር እንዲደመሰስ ራስ ወሴ ሰባት ሺህ ወታደሮቹን እንዲያንቀሳቅስ አዘዙት። የጀርመን ኦስትሪያ እና ፈረንሳይ ጋዜጦችም የጣሊያን ሠራዊት በአምባላጌ የፈፀመውን ጀግንነት አናፈሉሱ በጣሊያን በተለይ የተደበላለቀ ስሜት ነበር የተፈጠረው የቅኝ ግዛት ዘመቻውን በመቃወም ይታወቅ የነበረው የጣሊያን ምክር ቤት በበቀል ስሜት አፄ ምኒልክና የአድዋ ድል ን ተገፋፍቶ ለቀጣይ ዘመቻ የሚሆን ገንዘብ እንዲመድብ ጠየቀ መንግሥትን አፄ ምኒልክና የአድዋ ድል በመቃወም የሚታዐቀው ቱሪየሬ ዴላ ሼራ ጋዜጣ በበኩሉ ወረራውን ሕብደት የአምባላጌው ድል ለኢትዮጵያ ከፍተኛ መነሣሣትን በመፍጠር ለአድዋ ድል በማለት አውግዞታል የሮም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በመንግሥታቸው ሳይ ተቃውሞ አስተዋዕኦ አድርጓል በራስ መንገሻ ፈጣን ሽንፈት ኢትዮጵያን ዝቅ አድርገው በመውጣት ቪሻ ምኒልክ» በማለት የኢትዮጵያውያን ንጉሥ ሲያወድሱ የገመቱ አውሮፓውያንም ከአምባላጌ በሏላ ግምታቸውን ለማስተካከል ተገድደዋል ተደምጠዋል የተማሪዎቹ ተቃውሞ ምናልባትም በአውሮፓ ታሪክ በዓይነቱ የመጀመሪያ ሳይሆን አይቀርም የአምባላጌውን ድል ምኒልክ የሰሙት ዓላማጣ ሳሉ ነበር። የሕዝቡ ጠሳትነት እየከፋ በመምጣቱ ከመቀሌው ምሽግ ወደ አስመራ ይደረግ የነበረውን ግንኙነትም አቋረጡ በመኾኑም የጣሊያን መልዕክተኞች ምሽት እየጠበቁ ብቻ ነበር የሚንቀሳቀሱት አፄ ምኒልክና የአድዋ ድል ጋሊያኖ በምሽግ ያለ ሠራዊቱን ሞራል ከፍ ለማድረግ ሲል ወይን ቡና ሲጋራ እና የተለያዩ መጠጦችን በራቫን ያደርሳቸው ነበር በሞቅታ የተበረታቱ የጣሊያን ወታደሮች በልቡሙሉነት የኢትዮጵያን ጦር እንደሚደመስሱ ይናገሩ ነበር ይንን የተመለከተው ጋሊያኖ ለአለቃው ጀነራል ባራቴሪ በጻፈው ደብዳቤ የሠራዊቱ ሼ የውጊያ ሞራል ከፍተኛ ነው ብሎ ነበር ታኅሳስ ቀን ከጠዋቱ ስዓት አካባቢ የጣሊያንን ሠራዊት ስሜት የቀየረ ክስተት ተፈጠረ ይኸውም ከመቀሌው ምሽግ በስተደቡብ ምሥራቅ አቅጣጫ ከፍተኛ አቧራ ተነስቶ የመቀሌን ሰማይ እንደ ደመና ሸፈነው አቧራውን ያሥነሳው ከአምባላጌ ወደ መቀሌ በመገስገስ ላይ የነበረው የራስ መኮንን እግረኛ እና ፈረሰኛ ሠራዊት ነበር ሠራዊቱ የጣሊያንን ምሽግ ለመክበብ አመቺ በሆነው የምሽጉ ሰሜናዊ አቅጣጫ ከፍታ ቦታ ላይ ሰፈረ። ሥራዊ መናዊ ጠመጋኛ ዳና ጋሪም መጋጠቋፇ ጎሳታውሳዎሥታ መድጽሥ ጋኒፐ ራስ መኮንን ታኅላስ ቀን ኹለተኛ ቡር ደብዳቤ ቢፅፉም ከጋሊያኖ የተለየ መልስ አላገኙም ታኅሳስ ሠላሳ ቀን ሦስተኛ ደብዳቤአቸው ከነጭ መረብ ጋር በወታደር አስይዘው ወደ ጋሊያኖ ምሽግ ላኩ በሦስተኛው ደብዳቤ ጋሊያኖን የጠየቁት ቁስለኛ ጠታፈሮታችን የሚያክምላቸው ፃኪም እንዲልክላቸው ነበር ጋሊያኖም የካምኙ ሐኪም የነበረው ሞዜቲን ወደ ራስ መኮንን በመላክ ለአንድ ቀን የሕክምና አገልግሎት ሰጥቶ ወደ ካምኙ ጊዮርጌስ ከተባለ የራስ መኮንን ወታደር ጋር መሰቡ ሞዜቲ ምሽዙ እንደደረስ ለዒያኖ ስለ ራስ መኮንን ሠራዊት ብዛት አብራራለት ሞዜቲን አጅቦ የመጣው ጊዮርጊስ በምሽጉ ግብዣ ተደርጎለት የነበረ ሊሆን ብዙ ብራንዲ ከጠጣ በኋላ መለፍለፍ ጀመረ ሺህ ሠራዊት ያለው አፄ ምኒልከና የአድዋ ድል የምኒልክ ጦር በመምጣት ላይ መኾኑን ጦሩ መድፍ መታጠቁን እና ምኒልክ ምዕዋ ቤተመንግሥት ተቀምጦ ጠጅ እንደሚጠጣ መዛቱን ጊዮርጊስ ለጋሊያኖ ዘከዘከ ጋሊያኖም የምኒልክ ፍላጎት ትግራይን ማስለቀቅ ብቻ ሳይሆን ጣሊያንን ከመላው አፍሪካ ነቅሎ ማስወጣት እንደሆነ ተገለጠለት የራስ መኮንን ጦር የማጥቃት እርምጃ ሳይወስድ ለቀናት በዝምታ መቀመጡ ጋሊያኖን አጠራጠረው ጥር ቀን የመኮንን ሠራዊት የጋሊያኒን ምሽግ ከብቦ ጨረሰ ጥር ቀን ሰጋሲያኒ በጻፉት የመጨረሻ ደብዳቤ ራስ መኮንን በአምባላጌ የቶሴሲን መጨረሻ አስታውስ ምሽጉን አስረክበኝ ተጨማሪ ደምም አታፍስስ ይህንን ብታደርግ ከነሙሉ ጓዝህ እስከ ምጽዋ ድረስ ልሸኝልህ ቃል እገባልፃለሁ በማለት ከረር ያለ መልዕክት አስተላለፉ የበዓሉጥምቀት ሰልፍ ጥር ቀን ከጻፈው የግል ማስታወሻ ጋር በማያያዝ ጋሊያኖ ስለ በዓለ ጥምቀት ፅፎ ነበር። በመጀመሪያው የውጊያ ውሎ ቀድሞ ቦታ የያዘው የጣሊያን ሠራዊት በርካታ የኢትዮጵያ ወታደሮችን ገደለ ለፅለቱ ከፍተኛ ኪሳራ ጣይቱ አሉላ መንገሻ እና ምኒልክ ተጠያቂ ያደረጉት ራስ መኮንንን አፄ ምኒልክና የአድዋ ድል ነበር ለቀናት በመደራደር ባባከኑት ጊዜ ጣሊያን ምሽጉን እንዲያጠናክር በቸልታ መመልከታቸው ተገቢ አንዳልነበረም ወቀሱ በሁኔታው የተበሳጩት አዔ ምኒልክም ለቸልታቸው መቀጫ ይሆን ዝንድ ራስ መኮንን የራሳቸውን ወታደሮች በማስቆደም ምሽጉን እንዲሰብሩ አዘዙ ጥር ቀን የኢትዮጵያ መድፍ የጣሊያንን ምሽግ ሲደበድብ ቢውልም ምሽጉን ለመስበር ግን አልቻለም። ህ ምዕሰ ያመኦ ሠራዊኦ ያመፇፅጋ ምፇ ፌረጠቃ ሉታዕኦራጸዖኔ ዲታፈቷፆና ጥር ዖሥጩኔያ አፄ ምኒልክና የአድዋ ድል ጥር ቀን የራስ መኮንን ጦር በምሽጉ ላይ መጠነስፊ የማጥቃት ዘመቻ ከፈተ ነገር ግን ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኢትዮጵያ ወታደር አለቀ በዕለቱ በተከስተውም እልቂት ጣይቱ እና ምኒልክን ጨምሮ ንጉሥ ተክለኃይማኖት እና አቡነ ማቴዎስ ራስ መኮንንን በአገር ክህደት ተግባር ወቀሱት። በተደጋጋሚ ሲወቅሳቸው የነበረው ራስ አሉላ በመጨረሻም ነፍሳቸውን መታደጉ ጨዋነቱን ነበር ያሳየው ጥር ቀን በምኒልክ ዘመቻ ጥቁር ቀን ነበር በአምባላጌው ድል ወኔው ተነሳስቶ የነበረው ሠራዊታቸው በመቀሌው ውጊያ ከፍተኛ አልቂት አጋጠመው ይህንን ተከትሎም በጦራቸው ላይ ክፍተኛ የውጊያ ሞራል ውድቀት ተመለከቱ አፄ ምኒልክና የአድዋ ድል ነበር ለቀናት በመደራደር ባባከኑት ጊዜ ጣሊያን ምሽጉን እንዲያጠናክር በቸልታ መመልከታቸው ተገቢ እንዳልነበረም ወቀሱ በሁኔታው የተበሳጩት አፄ ምኒልክም ለቸልታቸው መቀጫ ይሆን ዘንድ ራስ መኮንን የራሳቸውን ወታደሮች በማስቀደም ምሽጉን እንዲሰብሩ አዘዙ ጥር ቀን የኢትዮጵያ መድፍ የጣሊያንን ምሽግ ሲደበድብ ቢውልም ምሽጉን ለመስበር ግን አልቻለም የኢትዮጵያ ሠራዊት በአጠቃላይ ዐሥራ ኹለት መድፍ ያስለፈ ሲሆን ኹለቱ ከአምባላጌው ውጊያ በምርኮ የተገኙ ነበሩ የመድፈኞቹን የተስተካከለ ዒሳማ የተመለከተው ጋሊያኖ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሳይሆን አውሮፓውያን መሆን አለባቸው በማለት ተደንቆ ነበር የኢትዮጽያ ሠራዊት የታጠቀው ሆች ኪስ መድፍ ከጣሊያን መድፍ የተሻለ ጥራት የነበረው ሲሆን የተሻለ ርቀት ይሸፍናል « » ዬዛዜ። ደጋፊ ኃይል በመላክ ሊያተርፈው እ ሚቸል ክበር የባራቴሪ ኹለት ባታሊዮን ጦር ትር ቀን አዲግሪ ቢደርስም ወደ መቀሌ በመዝመት የጋሊያኖን ጦር የማትረፍ ዕቅድ አልነበረውም ባራቴሪ የአምባላጌውን ሽንፈት ደግሞ መቀሌ ላይ ማየት ካልፈሰገ የነበረው ብቸኛ አማራጭ ከምኒልክ ጋር መደሪደር ነበር አፄ ምኒልክ በበኩላቸው ከጊዜ ጋር ትግል ላይ ነበሩ የያቡሩን ግዙፍ ሠራዊት ለብዙ ቀናት መመገብ አይችሉም በመኾኑም በፍጥነት መንቀሳቀስ ካልቻሉ በርካታ ወታደሮቻቸውን በርሃብ እና ጥማት ሲያጡ ይቾላሉ ም አፄ ምኒልከና የአድዋ ድል ተ ን የተራበ የይሁዳ አንበሳ ሲሳይ ጣሊያን ለሽምግልና የመረጠችው ፔየትሮ ፌልተርን ነበር ፌልተር ለመጀመሪያ ጊዜ በ ወር ኢትዮጵያ የመጣ ሲሆን ለዓመታት በንግድ ሥራ በመቆየቱ ከጣይቱ ምኒልክ እና ራስ መኮንን ጋር መቀራረብ ችሏል ለድርድሩ አመቺ እንዲሆን ፒየትሮ ወደ ምኒልክ የጦር ሰፈር ያመራው ጀነራል ጋሊያኖን ይዞ ነበር ፒየትሮ በድንኳናቸው ያገኛቸው አዔ ምኒልክ በጣም ተቀይረው ነበር በጠይም ፊታቸው ወትሮም አስፈሪ ሞገስን ይሰጣቸው የፈንጣጣ ምልክት የባሰ አፍጥጦ ይታይ ነበር በጦርቱ አስጨናቂነት የበለጠ ጠቁረው እና አስፈሪ ሆነው እንዳገኛቸው ተናግሯል በይሁዳ አንበሳው ፊት ሰመጀመሪያ ጊዜ የቀረበው ጋሲያኒ የተቆጡት የአንበሳ ሲሳይ ሊያደርጉት እንደሚችሉ በማሳብ በፍርሃት ተብረከረከ ጋሊያኖ ለመብረከረኩ ምክንያት ነበረው በመቀሌ ላለቀው በርካታ የኢትዮጵያ ሠራዊት ኃላፊነቱን የሚወስደው እርሱ ነበር ለመኾኑ ይፄን ሰው ፊቲ ያመጣኸው ለምንድን ነው። የመንገሻን ኃይል በማሳሳትም የራሱን የሠራዊት ቁጥር ከፍ ከማድረግ አንፃርም የኹለቱ ተከታዮች ከጦሩ ጋር መቀላቀል አስተዋፅኦ አድርጎለታል ራስ ስብሃት እና ሓጎስ አጋጣሚውን ሰመጠቀም አንጂ ከባራቴሪ ጋር የወገኑት በእርግጥም ከፃዲዎች ሆነው አልነበረም ከአምባላጌ እና መቀሌ ዘመቻዎች በኋላ በተለይም በየካቲት ወር ላይ የምኒልክን እንቅስቃሴ ከተመለከቱ በኋላ ነበር ባራቴሪን ለመክዳት የወሰኑት በመኾኑም የካቲት ቀን ኹለቱም ወታደሮቻቸውን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በማስኮብለል የጣሊያንን ካምፕ ለቀቁ የእነ ስብፃት ሠራዊት ምኒልክ ካምፕ ሲደርስ የጀግና አቀባበል ነበር የተደረገለት ስብዛት እና ተፈሪም ከፍተኛ ውዳሴ ተደረገላቸው ባራቴሪ የገመተው አፄ ምኒልክና የአድዋ ድል ኹለቱ የካዱት መንገሻ ዮሐንስን በመኾኑ በምንም መንገድ ወደ ኢትዮጵያ ሠራዊት እንደማይቀላቀሉ ነበር የሠራዊቱ ወደ ምኒልክ መመለስ የኢትዮጵያን ውስጣዊ መረጋጋት ያረጋገጠ ሲሆን የባራቴሪን ከፋፍሎ የመግዛት ዕቅድም ጥያቄ ውስጥ ከተተው የጣሊያን ይዞታ መፍረክረክ የራስ ስብፃትን እና የተፈሪን መክዳት ተከትሎ የአጋሜ አካባቢ ነዋሪዎች በጣሊያን ላይ ማመፅ ጀመሩ በርካቶችም ኹለቱን በመከተል የከዳውን የሠራዊት ቁጥር በሦስት እጥፍ ከፍ አደረጉት የባራቴሪን ካምፕ ለቀው በወጡ በአምስተኛው ቀን በምኒልክ አበረታችነት የስብሃት እና ተፈሪ ሠራዊት የባራቴሪ የግንኙነት መስመር ላይ የምትገኘውን ባራኪት ከተማ ለመቆጣጠር ተንቀላቀሱ በስክዲግራት ዙሪያ የነበረው የሳውራ ጦር ካምፕ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት የካቲት ቀን የጣሊያን ወታደሮች ላይ ጥቃት የተሰነዘረ ሊሆን ድጋፍ ለመስጠት ባራቴሪ የላካቸው ወታደሮች በሙሉ ተገደሉ የካቲት ቀን የምኒልክ ታማኞች በአዲግራት አቅራቢያ በመመሸግ ከአስመራ ወደ አዲግራት በመጓዝ ላይ የነበረውን የጣሊያን ስንቅ እና ትጥቅ ዘረፉ በዘረፋ ያገኙትን የጣሊያን ዮኒፎርም በመልበስ ተመሳስሰው በመጠበቅም በቀጣዩ ቀን ለቅኝት በወጡ የጣሊያን ወታደሮች ላይ ጥቃት ፈፀሙ የዘረፋ ጥቃቱን ተከትሎ ባራቴሪ የግንኙነት መስመሩን በመቀየር የማይመራት እና የደብረዳሞን መንገድ ለመጠቀም ወሰነ የእነ ስብፃትን መክዳት ቀድሞ የሰማው የደብረዳሞ አካባቢ ነዋሪም ባራቴሪ ላይ በማመፅ ለምኒልክ ታማኝነቱን አረጋገጠ የምኒልክ ታማኞች በአዲግራት እና ሳውራ መካክል በመመሸግ የጣሊያንን ወታደራዊ ትጥቅ እና ስንቅ አቅርቦት ማጥቃት ጀመሩ።