Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እነዚህ ወጣቶች ቅዝቃዜ አይበግራቸውም ኦስካርሰን በጡንቻ የተገነባውን የተመጣጠነ የልጁን ውብ ተክለ ሰውነት በልቡ አደነቀ የስዊድን ወጣት ወንዶች ሁሉ ከከባድ ሥራና ከከባድ ጨዋታ የተነሳ ይህን መሰል ምክሯን ሰታቀርብ ቢሰማ አይገርመውም «ይህን ለመወሰን ከኔ ይልቅ ብቃቱ ያላቸው ሰዎች ድርጅቱ ውስጥ ያለ ማንም ሆን ካሁን በኋላ በአንቺ ሳይ እምነት አይኖረፈውም» «ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ሳይመን» መለሰች «ወጣም ወረደ ሶስታችሁም መልቀቃችሁን ካየሁ በኋላ እኔም በፈቃዴ ስራዬን መልቀቄ አይቀርም ጳይሬክተሩ ተነስተው ቆሙ «ሌሳ ነገር ከሌለሽ ይህን ጉዳይ ዳር እናድርስ» ቤ «ሌላ ነገር የለኝም» አለች ሩል «ጋዜጠኞቹን በአግባ እንድታስተናግዳቸው ከነሱ ጋር እተውሀለሁ» ሶስቱ ሰዎች እስኪቀድሟት ጠበቀችና ወደእንግዳ ማረፊያው አመራች «ና ፒተር» ጠራችው ልጂን «ዊል ጋ እንሒድ» «ዊልም እዚህ ነው።
ወለሉ በውህ ቢጥለቀለቅም ጀልባዋ ግን ገና አልሰጠመችም ከልጁ ራስ የተረፈው ጥቂት ነው ኦስካርሰን የተዝለፈለፈውን በድን አቅፎ ይዞ ማልቀስ ጀመረ ከጭጋጉ ውስጥ ከማያውቀው ስፍራ የሌሳ ጀልባ ሞተር እየቀረበው ሲመጣ ይሰማዋል ግን ግድም አልሰጠው ከአሁን በኋላ የልጁ ልጆን አሶች ያሉበትንና እንዴት እንደሚጠመዱ እያሰተማረው የሚያሳልፈው ቀን አይኖርም ከአሁን በኋላ የቀረው እርጅናንና ብቸኝነቱን እያስታመመ ወደሞቱ መጓዝ ብቻ ይሆናል ሞቱን አሁኑኑ ተመኘው እጁ መጋጠሚያ ላይ ያሰረውን ገመድ ሲስበው ተፈታ ከጣት አልባ እጁ ዳግመኛ ደም መንዥቅዣቅ ጀመረ አሁን አሳሽ ጀልባዋ ከጭጋጉ ወጥታ ፍጥነት ቀንሳለች ከውሀው ወዲያ በከፍተኛ ማስተጋባት የጎላ ድምፅ ተሰማው «የተከለከለ ስፍራ ላይ ነህ በፍጥነት ከዚህ መሄድ አለብህ እባክህ ተከተለኝ በተከለከለ ስፍራ ላይ ነህ ጋ ከተጥለቀለቀው ጀልባ አጠገብ ስትደርስ ቆመች ድምፁም ፀጥ አለ የድምፅ ማጉያ የያዘው ፀሀይ ያጠቆረው ፊት ያለው ወጣት የባር ሀይል መኮንን ከቅርብ ርቀት ላይ ተመለከተው ፊቱ ገረጣ ኦስካርሰን የባህር ኃይሉን መለያ የለበሰውን በድንጋጤ የገረጣ ወጣት ቀና ብሎ ተመለከተውና «ገደል ግባ ባህረኛው» አለው ሙሉ ሌተናንት ጃን ሄልደር የሚቀለበስ ቅርፅ ባለው የዊስኪ ክላስ ባህር ሰርጓጅ መርከብ ሰገነት ላይ ቆመና ትኩስ አየር ሳበ ቀዝቃዛ ነው የሶቭየት ሰሜናዊ የጦር መርከቦች የበላይ መምሪያ ከአርክቲክ ክበብ በላይ ነው ሔልደር ባህር ሰርጓጂ መርከብ ወደቧን ይዛ ስትቆም በቅርበት ይመለከታል ቀና ሲል አንድ ሶስተኛ ደረጃ ማዕረግ ያለው ተስተካክሎ የተሰፋ የደንብ ልብስ የለበሰ ካፒቴንና ከአቋሙ ጋር የማይሄድ ሙሉ ልብስ የለበሰ ሌላ ሲቪል የወደቡን ደረጃ ወርደው የሱ ባህረተኞች ከምድር ጋር የሚያገናኘውን ትልቅ ጣውላ እየዘረጉ ወደነበሩበት ስፍራ ሲመጡ ተመለከተ ሁለቱንም አያውቃቸውም ሁኔታቸውንም አልወደደውም በሶቪየት ባህር ኃይል ውስጥ በሶስትኛ ደረጃ ማዕረግ ካፒቴንና በፖለቲካ መኮንን አማካይነት የሚመጣ ቅጣት እንጂ ሽልማት አይሆንም ሔልደር መጀመሪያ ያሰበው ምን አጥፍቶ ሊሆን እንደሚችል ነበር በሰሜን አትላንቲክ ላይ ያደረገውን ይህን ጉዞ ከመጀመሩ ቀደም ብሎ በነበረው ምሽት ከመኮንኖቹ ጋር ከመጠን በላይ መጠጥ ወስዷል ግን ደግሞ ከመጠን በላይ የማይጠጣ ሰው የለም በተለምዶ ከመኮንኖች ሁሉ እጅግ ጠንቃቃ በመሆኑ ምናልባት ዜግነቱ ኢስቶኒያዊ ከመሆኑ ሌላ የሰራው ጥፋት አልታይህ አለው ይህ የዜግነቱ ጉዳይ ግን እሱን ጥፋተኛ ለማስባል በቂ ነው ከሰገነቱ ወርዶ ሲቀበላቸው እኩል ተገጣጠሙ መርከቡ ላይ ለመውጣት ፈቃድ አልጠየቁም «ካፒቴን ሔልደር ነህ። ጊዜ ኖሮት ይህን ማወቅ ቢችል ተመኘ አሁን የሚሄድበት ቦታ ቆንጆ ሴት ይቅርና ከናካቴው ሴት የሚባል ካገኛ ዕድለኛ ነው ሌላ ከባድ መኪና ጠበቀው ሔልደር በዝምተኛው ሀምሳ አለቃ ሳይረበሽ እያንጎላጀ ከተማ ገቡ አሁን የባህር ኃይል ኮሌጅ የሆነውን የጥንቱን የባህፈተኞች ማሰልጠኛ ሲያልፉ ከእንቅልፉ ነቃ በልምምድ ጊዜው በዚያ ቦታ የኤሌክትሮኒክስ ትምህርት ወስዷል አሁን የቅርስ ጥበቃ ሙዚየም አካል የሆነው የዊንተር ቤተመንግስት ፊት ለፊት የሚገኝ ትልቅ አደባባይ አልፈው በዝናብ በራሱ አንፀባራቂ ጥርብ ድንጋዮች ላይ እየተንገጫገጩ ወደ ጠቅላይ የአባላት መምሪያው የሚየዘልቀውን ግርማ ሞገስ የተጎናፀፈ ቅስት ዘለቁት ከባድ መኪናው በቅስቱ አልፎ ወደቀኝ ታጠፈና ዋናውን መግቢያ በር አልፎ ደግሞ ሌላ ኩርባ ከዞረ በኋላ በአንድ ዘብ ብቻ ከሚጠበቅ በር ፊት ሲደርስ ቆመ ሔልደር ሙርማክ ላይ የተሰጠውን ፖስታ ቀደደና የይለፍ ወረቀቱን አወጣ ዘቡ ወረቀቱን በጥንቃቄ መርምሮ በይሁንታ ራሱን ወዘወዘለት ሰላምታ ከሰጠው በኋላ የሔልደርን ቆሻሻ ልብሶች ለማንቋሸሽ አፍንጫውን ነፍቶ ወደበሩ አመለከተው ሔልደር የመኮንንነት መለዮ ባርኔጣውን ባያደርግ ኖሮ ይህን ዘብ ማለፍ የማይችል መስሎ ተሰማው ውስጥ ሲገባ የባህር ኃይሉን የደንብ ልብስ የለበሰች ሴት ተቀበለችውፅ «ካፒቴን ሔልደር እባክዎን ይከተሉኝ ብላ ከጨዋነት በራቀ ለዛ አናገረችውና በዚህ ምሽት ጥቂት መብራቶች ብቻ በበሩበት ረጅም ኮሪደከር ላይ መራመድ ጆመረች ሌላው ቢቀር ዳግም «ካፒቴን» ተብሏል ምናልባት ተሳስታ ይሆናል ከቆዳ የተሰራው የታኮ ጫማዋ ጫፍ የሩሲያ ነገስታት ያስነጠፉት ሸክላ ላይ እያረፉ ሲያንቃጭሉ የሱ ለመርከብ ሸራ የተሰራ ባለ ሳስቲክ ሶል ጫማ ከጠጣሩ ወለል ጋር እየተፋጨ ሲያንቃጭሉ እያቀለጠው ልክ እንደውሻ ቡችላ ድክ ድክ እያለ ተከተላት የተለያየ ግልጋሎት ያላቸው ቢሮዎች የተዘጉ በሮችን እያለፉ ቢያንስ አንድ ኪሎ ሜትር የተጓዙ ያህል ተሰማው የባህር ኃይል መኮንኗ ከመጡበት ሰፋ ወደሚል ሌሳ ኮርደር ታጠፈችና በሩ ላይ «ዋና አስተዳዳሪ መኮንን» የሚል ጽሑፍ የሰፈረበትን በር አልፋ ገባችኗ ከጠረጴዛው ጀርባ የተቀመጠች ሌላ ሴት መግባት እንደምትችል በምልክት ስታሳያት እርምጃዋን ሳትገታ ማረፊያ ክፍሉን አቋርጣ የውስጥ በሩን አንኳኳች አንድ ድምፅ እንድትገባ ፈቀደላትነፁ በሩን ከፍታ ሔልደር እስኪገባ ጠበቀችውና ተከትላው በመግባት በሩን በዝግታ መልሳ ዘጋችው አጭርና ወፍራም የባህር ኃይሉ ከፍተኛ ባለስልጣን ኮንትራ አድሚራል ከግዙፉ ጠረጴዛ ጀርባ ተቀምጦ እንድ ማህደር ያነባል ምናልባት ክሶቹን ይሆናል ሔልደር ፊቶ ቆመና ሰላምታ ሰጠ «ጓድ አድሚራ እኔ የበላይ ሙሉ ሌቴናንት ሔልደር እንደታዘዝኩት ሪፖርት እያደረግኩ ነው» እድሚራሉ ተመለከተውና ተኮሳተረ «አፈር ትመስሳለህ አለው «በጣም አዝናለሁ ጓድ አድሚራሉ ጊዜ አልነበረም » «እንዴታ እንዴታ» አለ አድሚራ ከጠረጴዛው መሳቢያ ውስጥ አንድ ፖስታ አውጥቶ ለሔልደር እያቀበለው «የምታመለክተው ሪፖርት የምታደርገው ሳይፓጃ ውስጥ ለሚገኘው ልዩ ብርጌድ አዛዥ መኮንን አሁኑኑ ይሆናል» አለና ሐሳቡን በመለወጥ «መልካም አሁኑኑ አይሁን አንድ ሰዓት ያህል ቢኖርህ ለውጥ አያመጣም መሳቢያውን ከፍቶ የታተመ ጥራዝ አውጥቶ ፈረመበት ገፁን ገንጥሎ አነሳውና ለሴቲቱ ሲሰጣት ወደፊት ራመድ ብላ ተቀበለችውፎ «ወደበላይ መምሪያው ዲፖ ውሰጂው ሀምሳ አለቃውን ቀስቅሺውና ጥሩ የደንብ ልብስ ስጪው ገሳውን ታጥቦ ዒሙን እንዲሳጭም አድርጊው አድሚራሉ ወደመሳቢያው እጁን ሰደደና ጠርሙስ ሾድካና ብርጭቆ አወጣ ደረቁን መጠጥ ከቀዳ በኋላ ለሔልደር እየሰጠው «ይህ የሚያስፈልግህ ትመስሳላሳለህ አለ ሔልደር መጠጡን በአንድ ትንፋሽ ጨለጠና ብረጭቆውን ጠረጴዛው ሳይ መልሶ «በጣም አመሰግናለሁ ጓድ አድሚራል አንድ ነገር መጠየቅ እችል እንደሆነ» «አትችልም» ሲል መለሰ አድሚራል «ከዚህ ውጣ» ምንም ዓይነት የጦር ፍርድ ቤት ችሎት እንደማይኖር ተሰማው ከማዕረግ ስለመውረድም የተነሳ ነገር የለም ቢሆንም ግን ለይፓጃ ምን አለ። የኮማንደርነት ልዩ መብቱ መሆኑ ነው ከመኪናው ሲወጣ ይህ እውነታ ተገልፆ ታየው እሱን ለመሰሉ ግለሰቦች ብቻ በሚፈቀደው መኪና መቆሚያ ቦታ አዲስ ብርማ ቀለም ያላት ሜርሰዲስ መኪና ቆማለች አንድ ጊዜ ሞስኮ ውስጥ መሰሏን ተመልክቷል በሩ ላይ አጭርና ቀጭን በጣም ውብ የሰራዊቱ ሃምሳ አለቃ ተቀብላው ወደህንፃው አጅባ አስገባችው ሲገባ ሌላ ሀገር ያለ መሰለው ከሚመለከተው የትኛውም ከሶቭየት የመጣ አልመስልስፅ አለው እግር የሚያርፍበት ምንጣፍ በነሀስሰ የተለበጡት ባለመስታወት በሮች እንዲሁም የሀንፃው ግንባታ ደንብ ከሶቭየት የቅርብ ዓመታት የግንባታ ጥረቶች ለየት ያለ መልክን የያዙ ናቸው የቦታው ድባብ ሰካድኒቪያዊነት እንደሚታይበት ገመተ ሌሎች ተመሳሳይ ባለመስታወት በሮችን ካለፉ በኋላ አስር ወይ አስራ አምስት የሚሆኑ ጠረጴዛና ወንበሮችን ወደያዘ ገላጣ ስፍራ ደረሱ የፅሕፈት መሳሪየዎቹ የ እ አርማ አላቸው ከጊዜያቸው ቀድመው የተፈበረኩ የሚመስሉ ስድስት የሚሆኑ የኮምፒውተር መቆጣጠሪያዎችን ተመለከተ ከሁሉ በላይ የማረከው ግን የወጣት ሴቶቹ ሁኔታ ነበር የተለያዩ የሶቪየት የስራ መስኮች ላይ የሚለበሱ የደንብ ልብሶችን ለብሰው ተቀምጠዋል የተቀሩትም በክፍሉ ውስጥ ወዲያ ወዲህ ይላሉ ሁሉም ባለወርቅማ ፀጉር ሲሆኑ ሁሉም ሸንቃጣ ተክለ ሰውነት አላቸው ከመካከላቸው አስቀያሚ የሚባል የለም በሶቭየት ሰራዊት ውስጥ የሚገኙ ሴቶች እንደደንብ ኮስታራ ብጤ ናቸው ሔልደር በሶብየት ሕብረት ውስጥ ሆኖ ይህን ያሀል ብዛት ያላቸው ውብ ሴቶች ያሉበት ክፍል ገብቶ አያውቅም ሳይፈልገው በውስጡ ስሜቱ ሲቀሰቀሰበትች ተሰማው አምስት ሳምንት ሙሉ ባህር ሰርጓጅ መርክብ ሳይ ካሳለፈ በኋላ እንዲህ ዓይነት ነገር መመልከት ከአቅሙ በላይ ሆነበት አነስተኛ መጠን ወዳለው የመቀበያ ክፍል አልፈው ገቡ ሔልደር ሴቶቹን ለትንሽ ሲመለከት ለመቆየት እዚህ እንዲጠባበቁ ቢደረጉ ተመኘ ግን አልሆነለትም ፍጥነታቸውን ሳይቀንሱ በፀሐይ ብርሀን ወደደመቀ አራት መዓዘንማ ክፍል ገቡ ከፊት ለፊቱ ባለመስታወት ጠረጴዛ ተመለከተ ከበስተጀርባው ያለው ግድግዳ በሁለት በጣም ሰፋፊ ጥቁርና ነጭ ካርታዎች ተሸፍጸል አንደኛው የባልቲክ ባህር የመርከብ መስመሮች የሚያሳይ ቻርት ሲሆን ሌላው የስዊድን ካርታ መሆኑን ገና ሲመለከታቸው አወቀ ከጠረጴዛው ጀርባ የተቀመጠ ሰው የለም አትኩሮቱ ግን ወደበስተቀኝ ተጎጣጠረና ከቆዳ የተሰሩ የቤት ቁሳቁሶች ላይ አረፈ ከወንበሮቹ በአንደኛው ላይ የጦር መርከቦች ዋና አዛዥ አድሚራል ማዕረግ ያደረገ የባህር ኃይል መኮንን ቶቀምጧል ሔልደር በተጠንቀቅ ቆሞ ሰላምታ ሰጠ «ዋና ሌተናንት ሔልደር በትዕዛዝ መሰረት ሪፖርት እያደረግኩ ነው ጓድ አድሚራል አለ አድሚራል ወደፊት ጎንበስ ብሎ በትልቅ መኮስተሪያ ላይ የያዘውን ሲጋራ አጠፋው «ለኮሎኔሉ ሪፖርት አድርግ» አለ ሔልደር በስተቀኙ አሻግሮ ሲመለከት የባህርና የምድር እግረኛ ሰራዊት የደንብ ልብስ የለበሰ ኮሎኔል ተቀምጦ አስተዋለ ሔልደር ከአድሚራሉ ባገኘው አክብሮት አልተገረመም በሶቪየት ጦር ውስጥ ልክ እንደምፅራባዊያኑ ሁሉ ማንኛውም ኦይነት ስልጣን የሚጠይቀው ከፍተኛውን እንጂ ኣናሳውን ማዕረግ አይደለም የአንድ ጦር መኮንን ደረጃ የሚወሰነውም በማዕረጉ ሳይሆን በያዘው ስልጣን ይሆናል በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት አንድ ዋና ሌቴናንት አንድን የሰራዊቱን አካል እየመራ ግን ከበታቹ ያሉት የእዝ መሪዎች የሜጀር ወይንም የኮሎኔልነት ማዕረግ ያሳቸው ሊሆኑ እንደሚችሉ ሔልደር ያውቃል ዳግመኛ ሰላምታ ሰጠ «ሌቴናንት ሔልደር ለጓድ ኮሎኔል ሪፖርት ያደርጋል» አድሚራል ተነሳ «እሺ ነገሩን ለአንተ ትቼዋለሁ ቪክቶር» አለና ለኮሎኔሉ ተናግሮ ወጣ ኮሎኒሉ በእጁ ምልክት ሰጠው ግን አድሚራል ሲወጣ ከመቀመጫው አልተነሳም አድሚራሉ ከሄደ በኋላ ኮሎኔሉ ተነስቶ ወደ ሔልደር አመራ ረጅም ሸንቃጣና ብቁ ተክለ ቁመና ሲኖረው በአርባዎቹ መጀመሪያ ላይ ይገመታል ወጣ ያለ ግንባርና ጥቅጥቅ ብሎ በሶቭየት ጦር ወሰጥ ከተለመደው በተሻለ ተስተካክሎ የተቆረጠ ቀይና ነጭ ፀጉር ኣለው ሔልደር የሶቭየት ጦር የደንብ ልብስ የለበሰ ሀብታም ምዕራባዊ ነጋዴ ይመስላል ብሎ አሰበ ኮሎኔሉ እጁን ዘረጋለት «ማጆሮቭ እባላለሁ ስላገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ሔልደር» አለ በታረቀ የብሪታኒያ እንግሊዝኛ ቃና ሔልደር እንግዳ ሆነበትነፁ ከዚህ በፊት አንድ አዲስ አዛዥ መኮንን በእንግሊዝኛ ይቅርና በዚህ አኳኋን ሰላምታ ሰጥቶት አያውቅም ፈራ ተባ እንደማለት እየቃጣው የኮሎኔሉን እጅ ጨበጠ «እባክህን ተቀመጥ» አለው ወንበር እያሳየው በሶቭየት ጦር ውስጥ በስልጠናና በግልጋሎት ካሳለፋቸው አስራሶስት አመታት ያተረፈው ልምድ ግን ይህን ሀሳብ በቀላሉ እንዳይቀበል ከለከሉት ማንገራገሩን በግልፅ ተመልክቶ ይመስሳል ኮሎኔሉ ከት ብሎ ሳቀ «እባክህን» አለ «ከደንብ ውጭ የሆኑ ሁኔታዎችን መልመድ መጀመር ይኖርብሀል ብሎ ዳግመኛ ወደበሩ አመለከተው ሔልደር ተቀመጠ ግን ወዲያውኑ ጀርባውን ከመደገፊያው ጋር ለማነካካት አልደፈረም «መጠጥ ያስፈልግሀል። እባክህ በእንግሊዝኛ መናገርህን ቀጥል» ይህንን ሔልደር ከዚህ በፊት በአንድ አዛዥ መኮንን እንዲፈጽም ተጠ ይቆ አያውቅምፊ ከዚህ በላይ ያስገረመው በመካከሳቸው ባለው ትንሽ የቡና ጠ ረጴዛ ላይ ከልጅነቱ ጀምሮ ያለውን እያንዳንዱን የሕይወቱን ዝርዝር ጉዳይ ለመያዙ ርግጠኛ የሆነበት ዳጎስ ያለ ማህደር መቀመጡ ነው ምናልባት ኮሎኔሉ እንግሊዝኛ ሲናገር ሊሰማው ፈልጎ እንደሚሆን ታወቀው «ጓድ ኮሎኒል ሙሉ ስሜ ጃን ሔልደር ይባላል የመሀል ስም የለኝም የተወለድኩት ታሊን ውሰጥ ኢስቶኒያ ባህር ዳርቻ ላይ ነው ሰላሳ አንድ አመቴ ነው የአንደኛና እ የሁለተኛ እ ደረጃ ትምህርቴን ያጠ ናቀቅኩት ታሊን ውስጥ ነው ከዚያም ሞስኮ በሚገኘው ዩኒቨርስቲ ውስጥ እንግሊዝኛና ፊዚክስ አጠናሁ ባደግኩበት ባህር ዳርቻ ላይ በተለምዶ የሚነገረውን ስዊድንኛም እናገራለሁ ከተመረቅኩ በኋላ በራሴ ጥያቂ መሰረት ሌኒንገራድ በሚገኘው የባህር ኃይል ኮሌጅ ተመደብኩ ከዚያ ከተመረቅኩ በኋላ ሙርማስክ ላይ በሚገኘው የሰሜኑ ጦር መርከቦች ዕዝ ላይ ተመደብኩ ለሁለት ዓመታት በጠቅሳላ ግዳጆች ላይ ከቆየሁ በኋላ በባህር ሰርጓጅ መርከብ ላይ ለመሰልጠን ተቀባይነትን አግኝቼ ይህን ሳጠናቅቅ በተከታታይ የዊስኪና የጁልየት ደረጃ ባላቸው ሰርጓ መርከቦች ላይ እየተመደብኩ ቆየሁ ሞስኮ በሚገኘው የእዝ አካዳሚ ውስጥ አንድ ዓመት ከሰለጠንኩ በኋላ ወደጦር መርከቦች ዕዝ ተመለስኩ በጁሊየት መርከቦች ላይ በጉዞ አቅጣጫ ነዳፊና በዋና መኮንንነት አገለገልኩ ካለፉት ሀያ ወራትም ዊስኪ ሰርጓጅ መርከብን በአዛዥነት መርቼያለሁ ግዳጄ የልምምድ እንቅስቃሴዎችን ማካሔድና በሰሜን አትላንቲክ ላይ የሚደረጉ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅትን ቤኔቶ የመርከብ እንቅስቃሴዎችን ሪፖርት ማድረግ ነበር» ኮሎኔሉ በገባኝ ራሰን ከፍ ዝቅ አደረገ «በጣም ጥሩ ሔልደር ትንሽ ጠጠር ይሳል እንጂ የአሜሪካዊ አነጋገር ለዛህ ግሩም ነው» ብሎ ከሎኔሉ ተስተካክሎ ተቀምጦ ከመጠጡ ተጎነጨ «በአርግጥ አሁን የነገርከኝንና ሌላም ብዙ ነገር አውቃለሁ ሁለቱም ወላጆችህ የሕክምና ባለሞያዎች መሆናቸውን አባትሀ ለናዚ በነበራቸው ተቃውሞ መሸለማቸውንና እናትህ ደግሞ ብቃት ያላቸው ሰዓሊ እንደነበሩ አውቃለሁ በ ኦሎምፒክ ውቅት በነፋስ በሚገፋ የጀልባ ቡድን ውስጥ ስፍራ እንደነበረህና ግን ሌኒንግራድ ወሰጥ ታክሲ ገጭቶህ ግራ ታፋህ ላይ የመሰነጣጠቅ አደጋ ስለደረሰብሀ ለመወዳደር ሳትችል መቅረትህን አውቃለሁ እንደእውነቱ አንተም እንደምትገምተው ስለአንተ የማላውቀው ነገር የለም ባይሆን ኖሮ እዚህ ባልተገኘህ ነበር» «ስለአመኔታዎ አመሰግናለሁ ጓድ ኮሎሉኔል» መለሰ ሔልደር አ ወደላይ ተወረወሩ «እ አትኩሮቴን እንጂ ገና ሀም ሔልደር ከማሀደ ሆን ጥሩ ነገር እንደምትሰራ አልጠራጠርም» በያጅ ሌም ዌስ ክስ ጓድ ኮሎኔል» ሁን ሔልደር ምናልባት ስለእዚህ ቦታና እዚህ ስለምታደርገወ ትንሸ ማወቅ የምትፈልግ ይመስለኛል» ብሎ ተነሳና ክፍሉ ውስጥ ሕሬ ፈራ ዌ ሬ ዱዌኑ ሥ ቆጨ ዜሪ እየተንጎራደደ መናገር ቀጠለ «እዚህም ሆነ የትኛውም ስፍራ አዛኙ እኔ ነኝ። እንግሊዝኛህን ወደ አሜሪካናዊ ቅላፄ እያስተካከልክ መሄድህ ተፈላጊነቱ የጎላ ነው ይህን ታሳቢ በማድረግም በመኖሪያህ የአሜሪካን የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን የሚቀበል ቴሌቭዥን ተዘጋጅቶልሀል «ማጆሮቭ ፈገግ አለ «ስልጠናና የሶቪየት ዜግነት አስተሳሰብህ በዚህ ያልተለመደና ሙሉ በሙሉ የዘቀጠ ተፅዕኖ ውስጥ እንዳትወድቅ እንደሚከሳከልልህ አውቃለሁ» ሔልደር መልሶ ፈገግ አለ «እንዴታ ጌታዬ» «የባህር ኃይል የሰራዊቱ እና የባህር ኃይል እግረኛ የደንብ ልብሶች ይሰጡሀል እነዚህን ልብሶች እየለዋወጥክ ልበሳቸው ይህ የሚጠቅመው ይህ ተቋም የሰራዊቱ አካላት የስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከል መሆኑ ለተነገራቸው ላይፓጃ ውስጥ ለሚገኙ ነዋሪዎች ሲባል ነው ከዚህ ሌሳ በምዕራቡ ዓለም የተሰሩ የሲቪል ልብሶችም ይሰጡሀል እነዚህን ሥራ ላይ ሳቅሆን ልበሳቸው ልትለምደው ይገባሀል ልብሱም መለበስን ይፈልጋል» ማጆሮቭ የማስጠንቀቂያ ጣቱን አሳየው «በስልጠናህ ጊዜ ባምንም ዓይነት ሁኔታ ከዚህ ተቋም መውጣት አትችልም በነፋስ ጀልባ መውጣት ካስፈለገሀ ከጦር ሰፈሩ አጠገብ ከሚገኘው ጨዋማ ሐይቅ ውጭ መሔድ አትችልም በጦር ሰፈሩ ላይ ካልሆነ በስተቀር የተኛውንም ምድር መርገጥ አትችልም ከውጪው ዓለም ጋር ምንም ግንኙነት አይኖርህም ከሞትክም የምትቀበረው እዚሁ ይሆናል ግዳጅህ እስኪፈፀም ድረስ ቤትህ ይህ ይሆናል» ማጆሮቭ ተነስቶ ቆመ «እሺ ለአሁኑ ይኸው ነው ራስህን ከቦታው ጋር ለማስተዋወቅ ጥቂት ቀናት ሰጥቼሀለሁ እንደእረፍት አስበው እዚህ የሚኖርህ ቆይታ እንደማያፍንህ አምናለሁ እዚህ ያሉ ሰልጣኞች ቦታውን አንድ ቅፅል ስም ሰጥተውታል «ማሊቡ» ስሙ የተገኘው ካሊፎርኒያ ውስጥ ካለ እጅግ ማራኪ ስፍራ ነው ፈገግ አለ «ይህን ወድጄዋለሁ እዚህ ብዙ የሚያዘናጋሀ ነገር አለ ለአባላቱ በረዳትነት የሚያገለግሉት ሴቶችም የዚህ አካል ናቸው ቢባል ማጋነን አይሆንም ከመካከላቸው አንዷ ወደመኖሪያህ ትወስድሀና ስለጦር ሰፈሩ የተለያዩ ግልጋሎት መስጫዎች ማብራሪያ ትሰጥሀለች» «አመሰግናለሁ ጌታዬ» አለ ሔልደር «ያለኝን ብቃት በከፍተኛ ደረጃ እንደማስመሰክር አረጋግጥልሀለሁ» ስለግዳጆቹ ምንም ነገር እንዳልተነገረው ታሰበው መጠየቁም ጥሩ ሀሳብ መስሎ አልታየውም ማጆሮቭ ፈገግ ብሎ ሔልደር ትከሻ ላይ እጁን ጣል አደረገ «ጥሩ እንደምትሰራ ርግጠኛ ነኝ ስልጠና እየገፋና ነገሮች እየጠጠሩ ሲመጡ ደግሞ የክፍለ ጦር አዛዥ ትልቁ ማዕረግ እንደምታውቀው የአድሟራች አኣዛዥ ቦኮንትራ አድሚራልነት መሆኑን አስታውስ እዚህ በምትሰራው ስራ ከተሳካልሀና ስራህም ስኬትን ካስመዘገበ የማዕረጎች ሁሉ የበላይ ማዕረግን ከምታልመው በፈጠነ ልታገኘው እንደምትችል ቃል እገባልሀለሁ የፍሎቲላ ኮማንደርነት ማዕረግን የማግኘት እድልሀን ከግምት አላስወጣውም» ብሎ ማጆሮቭ ትክ ብሎ ተመለከተው «የምናገረው ሔልደር የምናገረው ብልጫ ሪ ላም መመጓሑ ዝ ርመራ መቀ ላለው መኮንን ከፍተኛ የስኬት ደረጃ ላይ ለማድረስ ዕድልን ስለሚሰጡ ሁኔታዎች ነው» ሔልደር አይኖቹን አርገበገበ ይህን መሰል ዕድል የሚሰጥ ሁኔታ ጦርነት ነበር ከቢሮው ወጥቶ ይዛው የመጣችውን ባለወርቅማ ፀጉር ሴት ተከትሎ አንድ የሳር መስክን አቋርጠው ብዙ በሮች ወዳሉት ረጅምና ዝቅተኛ ከንፃ አመሩ ከበሮቹ ወደአንደኛው መርታ ይዛው ሄደችና ወደኋላ ሸሸት ብሳ እስከሚገባ ጠበቀችው ሔልደር እንዲህ አይነት ነገር ተመልክቶ አያውቅም ክፍሉ በግምት የአስራአምስት ጫማ ካሬ ስፋት አለው ከአንደኛው ግድግዳ ጋር የልብስ ቁም ሳጥን የመጽሀፍ መደርደሪያዎችና ጠረጴዛ አብረው ተሰርተዋል ድሎት ያለው የቆዳ ወንበር የንባብ መብራት እና ከላዩ ላይ ትንሽ ጥቁር ሳጥን የተቀመጠበት ቴሌቭዥን ይታያል ወደግል መፀዳጃ ቤት የሚወስድ አንደ በር አለ መጋረጃዎቹና የአልጋ ልብሶቹ የተሰሩት ከብሩህ የስካንዴኒቪያ ጨርቅ ነው በጠረጴዛው ላይ የታየም የኒውስዊክና የዘኢንተርናሽናል ሔራልድ ትሪቢውን የሁለት ቀን ህትመት እድሜ ያላቸው መፅሔትና ጋዜጣ ተቀምጠዋል ክፍሉ ውስጥ ካሉት ነገሮች ሁሉ ግን ሔልደርን የማረከው አልጋው ነበር በሆቴል ቤት ወይንም በሴተኛ አዳሪ ቤት ካልሆነ በስተቀር በጥንድ አልጋ ላይ ተኝቶ አያውቅም «ቴሌቭዥኑ እንዴት እንደሚሰራ ላሳይህ» አለች ልጅቷ ከአልጋው አጠገብ ጠረጴዛ ላይ የርቀት መቆጣጠሪያ ሳጥን ኣንስታ አስነሳችውና በፍጥነት ጣቢያዎቹን መለዋወጥ ጀመረች «እዚህ የምታገኘው ቴሌቭዥን ኒውዮርክ ሆነህ የምትመለከተውን ራሱን ነው» አለች ልዩነቱ የሰባት ሰዓት የጊዜ ልዩነት መኖሩን ነው ከአንድ የአሜሪካን ሳተላይ የተጠለፈ ነው ሶስት ዋና የቴሌቭዥን መረቦች አራት የፊልም ጣቢያዎች ስፖርት ካርቱን ከአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት የሚተላለፍ ዝግጅትን አጠቃሎ በአንደ ላይ ሃምሳአራት ጣቢያዎች ይዚል ለመምሪያሀ የሚሆን የቴሌቭዥን መጽሔት አለ «ሀምሳ አራት ጣቢያዎች። ወደበሩ አመራችፁ «ራጉሊን እባላለሁ ትሪና ብለህ ልትጠራኝ ትቸላለህ ከፈለግክ» «ቆንጆ ልጅ ነሽ ትሪና» አለ ሔልደር የስሜት ረሀቡን ከድምፁ ቃና ተሳነው ኣ ማዛ መ እዚህ ያሉት ሴቶች ሁሉ ቆንጆ ናቸው ቢሮው ውስጥ ያለነው ደግሞ ሁላችንም የጂምናስቲክ ስፖርተኞች ነን» ሚስጥር አዘል ፈገግታ ለገሰችው «ማጆሮቭ ለሴቶች ጅምናዝየም ልዩ አትኩሮት ይሰጣል» አለችና የበሩ ሰደፍ ላይ ተደገፈች «ከሁለት ሰዓታት በኋላ ከሥራ እወጣለሁ መልሼ ልመጣ እችላለሁ» ን ልደ አዎንታውን ገለፀላት «ብትመጪ መጣም ደስ ይለኝ ነበር» ጥ ድምፅ ማሊቡን ሊወደው ነው ባው ፈገግ ብላ በሩን ዘጋችው ሔልደር በረጅሙ አየር ሳበና በቀጥታ ወደ ቴሌቭዥኑ አመራ ራዘር የተባለ ሰው ሁሉም ነገር በራሱ ላይ እንደደረሰበት እያጋነነ ዜና ያነባል የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ምቾት በጥቂቱ የራቃቸው መስለው ከጋዜጠኞች የሟሰነዘሩላቸውን ከባድ ጥያቄዎች በሳቅና በትከሻቸው ሰብቀት እያጀቡ ይመልሳሉ ኤልደር ተቀመጠና ጣቢያ መለዋወጥ ጀመረ ደርቲ ሀሪ የተባለ አደገኛ ፖሊስ የሳን ፍራንሲስኮን ከተማ ወደጦርሜዳ ቀጠና ሲለውጣት አፉን ከፍቶ ለአንድ ሰዓት ያህል ሲመለከት ቆየ ትሪና ተመልሳ ስትመጣ ሔልደር ተኝቷል ቀሰቀሰችው ካትሪን ሩል ቨርጂኒያ ላግሊ ውስጥ በርለ የበላይ መምሪያ ዘወትር እሮብ በሚደረገው የኤክስኮም ሁለት ጩእአርዐእ ክ ስብሰባ ላይ አብዛኛውን ጊዜ በዝምታ ተቀምጣ ስትከታተል ቆየች ከስብሰባው በኋላ መዛግብቶቹን ከትውስታዋ ማህደር ታገኛቸዋለች ምንም ነገር አያመልጣትም ኤክስኮም አንድ የተዋቀረው ከርለ ኃላፊ ከምክትሉ ከጠቅላላ ሀላፊው እና ከአራቱ የተልፅኮዎች ምክትል ሃላፊዎች ማለትም ከስለላ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ እና ከአስተዳደር ሃላፊዎች ነው አነሰም በዛ ከሁለቱ የበላይ አካላት ከተውጣጡ አባሳት የተዋቀረ ነው ማለት ይቻላል ከተልዕኮዎች አካል ከህቡዕ ሀይልና ከስለላ ከገሀዱ የምርመራ ሀይል ናቸው እነዚህ የሁለት ኃይሎች አካላት በውስጠ አዋቂዎች «ካምፓኒው» እና «ኤጀንሲው» በመባል ይታወቃታሉ ማንኛውም ወጣት መኮንን በየትኛውም አንጃ ውስጥ ቢሆን ምርጫ እንዲመርጥ ከተፈቀደለት የኤክሶም ሁለት አባል መሆንን ይመርጣል ኤክሶም ሁለት የሀገር ውስጥ ጉዳይዎችን በስፋት ቢያውቅም ይህን ፖለቲካ ዞር ብሎ አይመለከትም ለደምቡ በሚል እንኳን ራሱን አያስጨንቅም ምክንያቱም ለዚህ የሚሆን ጊዜ የለውምኣስቀያሟሚው ሥራ ያለው ሁለት ውስጥ ነው አስቀያሚ ሥራ የማይወድ ደሞ የለም የሁለት አባላት ያለማቋረጥ በየስብሰባቸው የሚነሱ አለም አቀፋዊ አስቀያሚ ሀሜቶችን መርምረው መፍትሔ መስጠት ቢችሉም ከብሔራዊ ደህንነት ጋር ግን ፈፅሞ መቻቻል የላቸውም ከዚህ ሌላ የካምፓኒውና የኤጀንሲው መኮንኖች አብረው የሚሰሯቸው ብዙ ነገሮች የሚገኙበት ቦታ ነው እንደእውነቱ ከሆነ ሁለቱ ቡድኖቸ ለአንድ ድርጅት እያገለገሉ መሆናቸውን የሚያውቁት በኤክስኮም ሁለት ውስጥ ብቻ ነው እነዚህን በመሰሉ ስብሰባዎች ላይ እያንዳንዱ አባል የመረጃ ቅንጥብጣቢዎችን ይሰነዝራል የሙሉ ሪፖርት ቃላቱ ይጠነክራሉ ከሌላው የበለጠ አትኩሮት ሊኖረው የሚችለውን የራሱን ክፍል ሀሳብ ያንፀባርቃል ሐቆቹ ከድርጅቱ የአለም ዙሪያ ጆሮ ጠቢዎች መረብ የሚቃረሙ ወይንም እነዚህን ሐቆች ተመርኩዘው የሚነሱ ጥያቄዎች ሊሆኑ ይችላሉ ምንም እንኳን ከፍላጎትና ካለው ጊዜ አንፃር እያንዳንዱ አባል ከፍተኛ ቦታ አለው ወይንም አስገራሚ ነው ብሎ የሚያስበውን መረጃ የመግለፅ ልማድ ቢስተዋልም ቅሉ ከጊዜ በኋላ ከዳበሩት ደንብን የማይከተሉ መርሆች የተነሳ ግን ዝቅተኛ ወይንም ከግምት የማይጣፍ የሚባል ምንም አይነት መረጃ የለም ዛሬ ጠዋት ዋንኛ የመነጋገሪያ ርዕስ የሆነው በእብ በብሪታኒያ የፀረ መረጃ ድርጅት ውስጥ በከፍተኛ የስልጣን ደረጃ ላይ የሚገኝ አንድ አባል ሶሆ ውስጥ በሚገኝ አንድ የፃብረሰዶማውያን መዝናኛ ውስጥ በሀቡዕ ሲንቀሳቀስ የነበረን የፖሊስ መኮንን «ክብርን በሚያጎድፍ ሁኔታ ድንገተኛ ጥቃት በማድረሱ» በቀጥጥር ስር መዋሉ ነበር «አሁንም በጣም ያስገርመኛል» አለ ይህን መረጃ ይዞ የመጣው አባል «ማለቴ አንድ ትንሽ ለየት ያለ ባህሪይ ያለው የብሪታኒያ ስለላ ድርጅት አባል በስድስት መቶ ቀሚስ የለበሱ ወንዶች መሀል ያለምንም ስህተት እጁን በአንደ ፖሊስ ብሽሽት ላይ ማሳረፍ መቻሉ «አንድ ሀሳብ መጥቶልኛል» አለ አንድ ሌላ አባል «ሰውየውን ለምን ለመልካም ፈቃዳችን ምልክት ወደዚህ ጋብዘነው አስመሳይዎችን አነፍንፎ እንዲያወጣልን በየክፍሉ አናዚዙረውም። » «ማጆሮቭ ለአፒቼላ ያሳየው ይህንኑ ብቻ ነው» ሀሪ መናገር ጀመረ «አንድ የቀረ ነገር አለ የለም እንዴ ሩል። «መልካም ማጆሮቫን ፈልገን እናገኘዋለን» ሩል ተቀመጠችና አለቃዋ በላብ ሲጠመቅ ትመለከታለች ግዙፉ የምክር ቤት ችሎት ክፍል በዝግ ችሎቱ ውስጥ ለተሰበሰቡት አስራ ሁለት የሚሆኑ ሰዎች ከመጠን በላይ ቢሰፋም ከዚህ ሌላ ለጉዳዩ የሚሆን ከፍል ግን አልተገኘም በተለይ አለን ኒክሰን ከሁሉም ይልቅ ደቃቃ መስሎ ይታያል ሩል ሲቁነጠነጥ ማየቱ እያሰደሰታት ነው የስለላ ምክትል ዳይሬክተሩ ኒክሰን የርልን ተግባራት አብዛኛውን ይቆጣጠራል ጥናትና ምርምር ሳይንሳዊና ጦር መሳሪያ ነክ ጥናት የምስል ምርመራ ማዕከላዊ የመረጃ አገልግሎትና ሌሎችንም ብዙ አካላቱን ይመራል ከዚህም በላይ በተለይ ለመንግስት ባለስልጣናት ለአስተዳደር ለሳይንስና ቴክኖሎጂ የበላይ አካላት የቃል አቀባይነቱን ስፍራ የሚይዘው እሱ ነው ጨዋ አስተዳዳሪ ቀልጣፋና ጎበዝ ፖለቲከኛ ቢሆንም በስሩ ለሚከናወኑ ተግባራትና ለተጓዳኝ አካላትና ለበላይ አለቆቹ የሚተላለፉ የጥናት ውጤቶች ያለው እውቀት አናሳ ነው ሩል የምትመለከተው ልክ ለአንባቢያን የሚፈልጉትን መፅሐፍት እንዲሚያቀረብ ግን ስለመጽሐፍቱ ምንም አይነት እውቀት እንደሌለው የቤተመጽሐፍት ባለሞያነው የጂዎርጂያ ክፍለ ግዛት ዲሞክራት የምክር ቤት አባል ካር ረዳት ዊልሊ በስለላ ጉዳይዎች ምክር ቤቱ ለመረጠው ኮሚቴ ሊቀመንበር ለሆነው ለካር በደብቅ ወረቀት ሲያሳልፍለት ሩል ተመለከተች ሴናተሩ የምክር ቤት አባሉ ወረቀቱን ተመለከተና ራሱን በመስማማት ወዘወዘ «ሚስተር ኒክሰን» አለ መነጽሩን አውልቆ አፍንጫውን እያሻሸ ይህ ሁኔታ የአንድ እክል ምልክት ነው «እቢሮዬ ሁሉን ነገር መስራት የምትችል ትንሽ ኮምፒውተር አለችኝ ሰራተኞቼ ይጽፉባታል ሒሳብ ይሰሩባታል በሷ ለብዙ ሺህ ሰዎች ደብዳቤ ይልኩባታል ብቻ ልታስበው የምትችለውን ነገር ሁሉ ያደርጉባታል» ሇ መመ ጂ ያረ ገና የመጀመሪያ ዓረፍተ ነገራቸውን ተንፍሰው ሳይጨርሱ ነበር ሩል አንድ ዶሴ ከፍታ በፍጥነት አንድ ነገር ከውስጡ መፈለግ የጀመረችው «ያቺ ነገር ታዲያ ዋጋዋ ከሶስት ሺህ ዶላር በታች ነው ቀጠሉ ሴናተር ካር «በየቀኑ ጋዜጣ አንስተን ሰስናነብ ኮምፒውተሮች እየረከሱ መምጣታቸውንና ቀድሞ ጊዜ አንድን ክፍል ይሞሉ የነበሩ ማሽኖች አሁን ኪስ ውስጥ መግባት መቻላቸውንና ዋጋቸውም መርከሱን እንረዳለን» ሩል በትልልቅ ፊደላት በታይፕ የተፃፈ ወረቀት ለኒክሰን አሳለፈችለት እሱም ፊቱን በመሀረብ ከጠረገ በኋላ በፍጥነት ማንበብ ጀመረ «አሁን ይህ ሁሉ እየሆነ» አሉ ሴናተሩ «ርል የኮምፒውተር እድገትን ለማራመድ» ወሬቀታቸውን መልከት አደረጉ « አስራ ዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር ለምን ለማውጣት ፈለገአስቡ አንድ አዲስ ኮምፒውተርን ለመስራት ሳይሆን እድገቱን ለማራመድ ብቻ ከአለን ኒክሰን ዋና ችሎታዎች መሀል አንዱ በአንድ እይታ ብቻ አንድ ወረቀት አንብቦ ወረቀቱ የያዘውን ቃል በቃል መናገር መቻሉ ነው ለረጅም ጊዜ አያስታውሰውም ግን እስከሚናገረው ድረስ ማስታወስ ይችላል። ተገቢ የሆኑት የውጭ ማኅተም እና ቀን ቁጥር ምናምን በኋላ ይገባሉ» ከዚያ ደግሞ ከመሳቢያ ውስጥ የሆነ የብር ቦርሳ አውጥቶ ለሔልደር አቀበለው ከእንሽላሊት ቆዳ የተሠራ ጠቆር ያለ ሲሆን ልክ በአንድ ሰው የኋላ ኪስ ውስጥ ረዘም ያለ ግዜ የቆየ ያህል ጠመም ብሏል «ክፈተውና በክሬዲት ካርዱ ጀርባ ላይ ፈርም» ሔልደር ቦርሳውን በመክፈት የአሜሪካን ኤክስፕሬስ ካርድ ቪዛ የገበያ ቦታ መግዣ ካርድ አወጣ ከዚህ በተጨማሪም አንድ በኒውዮርክ የክልል መንግሥት የተሰጠ የመንጃ ፈቃድ ላይ ፈረመ ይኹ የመንጃ ፈቃድ ላይ እንደፈረመበትም ጆን ለብዶ መልሶ ሰጠው ከዚህ ውጭ አንድ ትንሽ ጭርምትምት ያለ የማኅበራዊ ዋስትና ካርድም ነበር ትፓ ሽምን ከሻም መባም «እነዚህ በማንኛውም ጊዜ ሊለዩህ የማይገቡ ሌሎች ነገሮች ናቸው» አለ ጆንስ በዴስኩ ሌሎች ዕቃዎችን እየገፋለት «ይኬ ከሚኔሶታ ዩኒቨርስቲ የተሰጠ ቁልፍ ነው የአፓርታማህና እና የፖስታ ሳጥንህን ትከፍትበታለህ ሔልደር ቁልፎቹን ኪሱ ከተተ «ይኹ ደግሞ ሰዓሊዎች የሚጠቀሙበት ራዲዮግራፍ የተባለ እሰክሪብቶ ነው ስዕል መሳል እንደምትችል እገምታለሁ ሔልደር ራሱን በአዎንታ ነቀነቀ ጆንስ ወዲያውኑ እላዩ ሳይ የኒውዮርኩ እቃ አቅራቢ መደብር ማኅተም እና ስም ያለበትን አንድ መሳያ ነጭ ልሙጥ ወረቀት ገፋ አደረነለትፊ «አየህ አንዳንዴ ባይተዋር በምትሆንበት ቦታ ሳለህ ቁጭ ብለህ ሞንጨር ማድረግ ጥሩ ዘዴ ነው አንተም ጠቃሚ ሆኖ ታገኘው ይሆናል» ሔልደርም እስክሪፕቶውን አንስቶ አገላበጠና በደምብ ተመለከተው «ምን ይም እንዳያቸው ከመጡት የጦር መሣሪያ አንዱ ነው እንዴ። አንድ የሩሲያ ስቴት ኦርድናንስ ይህን ሐሳብ ይበልጥ በማሳደግ ያጠናከረው ሲሆን እስከ አሁን ድረስ የተወሰነ አስተማማኝ በቀሳሉ የሚያዝ አወቶማቲክ የተኩስ ጠብመንጃ ነው ያለን ልክ ማጆጀሮቭ የጦር መሣሪያውን ከፍ አድርጎ ሲያዘው ከተመልካቹ መህከል የማቃተት ድምጽ ተሰማ ማጆሮቭ ንግግሩን ቀጠለ «በከፍተኛ ደረጃ ውጤታማ የሆኑ የጦር መሣሪያዎችንም አምርተናል ከነዚህም መሀከል ልዩ ፀረፐርሶኔል ከኋላ ተኳሸ የሚባለው መሣሪያ ይገኝበታል ሌላው ደግሞ ር ጋስ ካርትሪጅ ሲሆን በተጨማሪም እስከ ሚሊሜትር ድረስ የሚደርስ ሶሊድ ተስፈንጣሪ አንድ ከሩብ ኢንች ማለት ነው» ልክ ይህን ግዜ ከተመልካቹ ሌላ የማቃተት ድምጽ ተሰማ ማጆሮቭ ወፍራም ቁራጭ የጥይት ለቶክ አነሳና ወደ ጦር መሣሪያው ማጠራቀሚያ ከተተው «ከ ዙር ክሊፕ አንድ ግዜ ወይንም በሙሉ አውቶማቲክ በደቂቃ ብቻ ዙር ያህል ይተኩሳል» ሲል አስታወቀ «ስለዚህ በአርባ ሜትር ርቀት ላይ አንድ ጊዜ የተተኮሰው ጥይት እስከ ሚሊ ሜትር ሶስት ጫማ ድረስ ይሄዳል በዚያ ርቀትም እያንዳንዱ ጥይት ከተለመደው ሚሊሜትር በጣም ላቅ ያለ በ በመቶ የሚበልጥ ቀሪ ጉልበት ይኖረዋል ማለት ነው ከዚህ በተጨማሪም በአንድ ውሱን ቦታ ላይ ለምሳሌም እንበልና ከተማ መሀከል ባለ መንገድ እያንዳንዳቸው ሁለት ክሊፕ ጋጋ የያዙ ስድስት ሰዎች መደበኛ እግረኛ ጦርን ከ ሴኮንድ ባነሰ ግዚ ውኑ ያደባያሉ ማለት ነው በዚህን ሰዓት ለአፍታ ያህል በአዳራሹ ፀጥታ የሰፈነ ሲሆን ወዲያዕ ግን ተመልካቹ በጭብጨባ ቀወጠው ወታደር ጓዶችም ከመቀመጫቹ ተነሱ ቆመው እያጨበጨቡ እያለም ማጆሮቭ የጦር በተመለከተ ሹመት ለተሰጠው የሃምሳ አለቃ ጓድ ራሱን በአ ምልክት ሰጠው ወዲያውም ከማጆሮቭ ኋላ የነበረው ባዶ ግድግዳ ወደ ህ ተከፍቶ ሙለ በሙሉ መብራት የነበረበት ሜትር የሚሆን የመተኮሻ ቦታነ አሳየ። ጋ ሰውነታቸውን በገመድ የተያያዘ ሰዎች ወጡ ማሣሪያፆኽ ሔልደር ዓይኑን ለመጨፈ ን ጎጩወ የተኩስ እሩ ነ ነበረው በዚያ ላይ ምታውን ለማመን የሚያስቸግር ዓይነት ብ ው ተቆርጦ ነ የሚሆኑት ደግሞ ነበር ሌሎች እግራቸው ተቀነጠሰ ሁሶቾ ንሽ አልተንቀሳቀሰም ከዚያም ልክ ግጀ ተቆርጦ ጠፋ ለረጅም ሰዓት ማዣ ላይ አድርገውት የነበ ር ንክሮ በግሉ ደለ በለጠና የወሰደባቸውን እንቅስቃሴዎች ሁሉ እጅግ በጣም ደ የቆመን ነገር በመው ዜው ጀመርሱ ለምሳሌም በራሱ ግቢ ውስጥ ተባላ ታት ዙሪያ ሁል ግዜ የተለያዩ የሽወዳ ድርጊቶችን ለ« ከሚችለው ጆንስ ጋ በመሆን በየቀኑ ልምምድ ያደርግ ነበር ልምምድ ሲያደግ በኢንግራም አውቶማቲክ አንዲሁም በኖርማል አውቶማቲክ መሣሪያዎችም ጭምር ነበረ ከዚህ በተጨማረም ነሼር ኮዞቦኗ የተባለውንም በግሉ እየያዘ ይጠ ቀማል በየቀኑ ለሁለት ሰዓታት ያህል በቋንቋ መለማመጃው ክፍል ጆሮው ላይ ማድመጫ አድርጎ በአብዛኛው ትልቅ ተቀባይነት ያለውንና ጠራ ያለውን የመካከለኛው ምዕራብ አሜሪካን ያነጋገር ዘይቤ ሲለማመድ ይውሳላል በየቀኑ ደግሞ ሁለት ጊዜ ያህል የመፈንጠርና በድንገት የንፋስ ያህል ሽው የማለትን እንቅስቃሴ ይሰራል ከአንድ የዩክሬን ዜጋ ጋር በመሆንም የሚያቆሰልና በሰውነት ላይ ቀላል የማይባል የመቀጥቀጥ ነገር የሚያደርስ የልምምድ ክፍለ ግዜ ለሁለት ሰዓታት ያህል ያከናውናል ማታ ማታ ከትሪና ጋር ነው የሚያመሸው ሁለቱ በማሊቡ በሚገኙ በርካታ ሬስቶራንቶች በመሄድ ይደንሳሉ ራት አብረው ይበላሉ ፊልሞችንና ዜናዎችን ይከታተላሉ ትሪና ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል እሱ ጋር ነው የምትኖረው ምንም እንኳ እሱ ክፍል የግል ንብረቶቿን ባታመጣና ባታስቀምጥም እንግዲህ በዚህ ወቅት በባህር ኃይሉ ኦፕሬሽንና ዘመቻ ክፍል ያለው ሙያ አብቅቶ ሙሉ በሙሉ ለስለላ በሚውል ተግባር ላይ ስልጠና እየወሰደና ልምምድ እያገኘ እንደሆነ እየተሰማው የመጣው ታዲያ ልክ በዚህ ግዜ ነበር ኣንድ ቀን ማጆሮቭ እዚህ ቋንቋ ማሰልጠኛ ክፍል ውስጥ መጥቶ በጎልፍ ጋሪ «እፈልግሀለሁ» ብሎ የወሰደው «እሺ ባክህ እንዴት ይዞሀል። » አለው ማጆሮብ «አዎን ጌታዬ» ሲል ሔልደር ምላሽ ሰጠ ውጪ ሄጄ ሰልጥኛለሁና እዚህ ያለው ከዚያ በቀር አውቀዋለሁ በማለት አጠር ወዳለ በመጫኛዎች የታጨቀ አነስተኛ ሰርጓጅ መርከብ አመለከተ « ያንን ማለቴ ነው ምንም ሆነ ምንም እሱን ብቻ አላውቀውም «ኣይ ይኹማ ስታየው የሚመስልህን ነው በቃ» አለው ማጆሮቭ «የተቆረጠ አራተኛው መደብ ነው» ወደ ዝርግ ሰሀን መሰሉ ትልቅ የመርከብ አካል ሄዱና ቆሙ «እና ደግሞ» አለ ማጆሮቭ «ያንተ ነው» ሔልደር እዚያው በቆመበት አነስተኛውን ሰርጓጅ መርከብ ተመለከተ። እንግዲህ መሠረታዊ በሆነ መልኩ ሲታይ የክበብ አጋማሽ መስመር ስፋቱ ሁለት ሜትር የሚሆን ርዝመቱ ስድስት ሜትር በቅርጽ ደግሞ እንደአፍንጫ ነው ሁለት መደብ መሳይ ነገሮች አሉት ስለዚህ ሲታይ ትልቅ አባጨጓሬ ይመስላል በሁለቱም በኩል የተለያዩ መጠኖች ያሏቸው የብረት ጠርሙሶች ነበሩ ከዚህ በተጨማሪ ከሩቅ የሚሰሩ ፊት ላይ ያሉ ማጥበቂያዎችም አሉት «አራተኛ መደብ የሚባለውን ዓይነት በመውሰድ አሳጥረነውና ለዚህ ለተፈለገው ሥራ ትርፍ ነው የሚባል አካል ሁሉ ቆረጥንበት ባሁን ሰዓት የናፍታ ክፍሉ የለም በጥልቀት ሰጥሞ ሲሄድ አየር ለመሳብ የሚያስችለው ትዩብም የለም የኦክስጅን ጠርሙስ ግን ስላለ በክሩዝ ፍጥነት የሚጓዝበት ሰዓት የቡድኑን አባላት በሕይወት ለማቆየት ያህል ይረዳል ከዚያ ሌላ ደግሞ እያንዳንዳቸው ኪሎ ግራም የሚመዝኑ የኒኬል ካድሚየም ባትሪ ሴሎች አሉ ጭነቶቹን በተመለከተ እነሱን የምትጠቀምበት የእያንዳንዱ አምስት ደቂቃ ጊዜ የአንድ ሰዓት ያሀል መሄጃ ጊዜህን ታቃጥላለህ ይህ በፍፁም ልትዘነጋው የማይገባህ ወሳኝ ነጥብ ነው «አዎ ልክ ነው ጌታው» ሲል ሔልደር ምላሽ ሰጠ መደብ አራት የሚባለውን ወዶታል አንድ ሰው ነው የሚሠራው ህይ ልክ በባህር ውስጥ ሰጥሞ እንደሚሄደው ፕሌን ነው ቁጭ ብሎ ሁለት ሰዎችን ከማዘዝ ይሻሳል። በዚህ ጉዳይ ሳይ አማራጭ አይሰጠኝም ሲል አስቧል ጾ ኣ ሂ ኢዚ ነ ር ነ ዔ ሦ ቫ ኒ ማጆሮቭ ወደ አነስተኛ ሰርጓጅ መርከቡ ኣካል ተጠጋ ከዚያም ከወደቦቹ አንዱን ተመለከተ «ይኽውልህ ሰውዬህ» በማለት የእጅ መዳፉን ዘርግቶ ሰህን መሰል አካል ላይ ጠፍጠፍ በማድረግ ፈገግ ብሎ ተናገረ ከሰርጓጅ መርከቡ ላይ ያለው ሃች ተከፈተና አንድ ጊዜ ቀደም ያለው ለመሆኑ ያልተጠራጠረው ሰው ወጣ በመጀመሪያ ሔልደር ይህን ፊት የት እንደሚያውቀው ሊመጣለት አልቻለም ነበረ ግን ከዝርግ ሰሐን መሰል አካሉ በመንሰላሉ ወደ ላይ ሲወጣና ሲመጣ ወዲያው ተከሰተለት የስፖርት ቁምጣ እና ቲሸርት መልበሱ የሚያስታውቅ ሰው ለስለስ ባለ ሁኔታ መሬቱ ላይ ዘልሎ በመውረድ ቆመ ይህን ሲያደርግም የዓለም አቀፍ ብቃትን ያስመሰከረ አትሌታዊ ችሎታን አሳየ «ሻምበል ሶስተኛ ደረጃ ሔልደር በል ተዋወቃት መቃ ሶኮሎቭ ትባላለች» አለ ማጆሮቭ ፊቱን በፈገግታ አፍክቶ «እንደምን አለሽ ሶኮሎቭ» አለ ሔልደር እጁን ለሰላምታ እየዘረጋ «ሔልደር እንደምነህ» አለች እሷም እጁን አፈፍ እያደረገች በመያዝ እጂ በጣም ጭምቅ ያደርጋል ጠንካራም ነው ሔልደር ምንም ቢሆን ከዚህ ቀደም ያየውን ተራርቆ ያሉ ዓይኖች ግራጫማ ፀጉር በጣም የተስተካከለ መንገጭላ ወዘተ ሳያይ ማለፍ አልቻለም ይህች ለሔልደር ተመድባ የመጣች ሴት በው ኦሊምፒክ ውድድሮች ሞስኮ ላይ ሲደረጉ በሴቶች ምድብ በ ዓይነት ውድድሮች መቅረብ የቻለችና በተለይም የክሮሞዞም ፈተና በማለፍ ዓለምን በወቅቱ ያስደመመች ነበረች። አሁን ቢያንስ ካፒቴን ብላ እየጠራችው ነው ይህን እንድታደርግም አልጠየቃትም የህይል መስጫውን ሙሉ በሙሉ ሰጥቶት ቀ ወደላይ ጉዞ ጀመሩ ሰርጓጅ መርከቧ ወደኋላ ዘመም ብላ ሽቅብ ስትወነጨፍ ሶኮሎፍ በረጅሙ ስትተነፍስ ሰማትነ ፈገግ ብሎ ሁለት ሜትር ጥልቀት ላይ ደርሶ ቆመ ትንሽ አነቃቅድታል አሁን ታዲያ በዚህ መርከብ ላይ ከተሳፋሪነት በላይ ቦታ እንዲኖራት ለማድረግ አንድ መንገድ መፈለግ አለበት ሩል ከአለን ኒክሰን ፊት ለፊት በጠረጴዛው ትይዩ የተቀመጠችው ቆራጥ ልብ ይዛ ነበር አንድ እጅግ ጠቀሜታው የጎላ ነገርን መያዚን ደመነፍሷ እንደነገራት ሁሉ ይህ ውይይታቸው አንድ ውጤትን ያምጣ አያመጣ እንደሁ የሚወሰነውም ይኸው ነገር መሆኑ ታውቋታል እሷና ኒክሰን ሌሎችም ሰዎች ሆነዋል እሷ በስራዋ ልምምድ ስልጠና ብልህነትን ፈጣን ውሳኔ ሰጪነትን እንዲሁም ድፍረትን አግኝታለች ግን እርምጃዎቿ ምን አይነት ፖለቲካዊ ተፅዕኛ ሊያመጡ እንደሚችሉ መገምገም አስቸግሯታል ኒክሰን በገምጋሚና በመዛኝነት ሳይሆን የሰለጠነው በበላይ አመራር ትምህርት የሚመራው ፖለቲካ ነው ስለስለላ ሁኔታዎች ቅድም ምርመራ የሷን ያህል ብቃት ባይኖረውም ወጪ ለማግኘት ወይንም እርምጃ ለመውሰድ ፈቃድ ለመጠየቅ በሚንቀሳቀስበት ጊዜ ተሳስቶ አያውቅም አሁን አትኩሮቱን ማግኘት ከቻለች ቀጣይ ችሎትን ከማንና አንዴት ማግኘት እንደሚችል ጠንቅቆ ያውቃል በረጅሙ እየር ሳበችና መናገር ጀመረች «አለን ርዳታህን እፈልጋለሁ» ሀሳቧን ከመግለጽ ይልቅ በተማጽኖ መጀመሩ ከሁሉ የተሻለ መስሉ ታይታቷታል «እንዴታ ኬት የፈለግሽውን ላደርግ እችላለሁ» እግሩን ጠረጴዛው ላይ ሰቅሎ እጆቹን አጣመረ ፈቃደኝነቱን የሚያመለክት መሆኑን ጠንቅቃ ከልምዷ «ጉዳዩ ስለማጆሮቭ ነው እንዴ። » ማጆሮቭ በሀሳቡ ተስማማ «የተሰሉት በተልዕኮው ስልሳ በመቶ የተንሳፋፊውን ክብደት ለመሸከም እንደምትችል ተደርጎ ነው በመልስ ጉዞው ላይ ይህ ክብደት አይኖርብህም» «ጌታዬ አሁንም መቃወም ይኖርብኛል» አለች ሶኮሎቭ «አሁን ሰርጓጅ መርከቧ ኣሁን እንኳን ብቃቷ ቀንሷል ተጨማሪ ሀምሳ ኪሎ ብዙ ለውጥ የሚያመጣ መስሎ አይታየኝም» «ይሀን ማየት ያልቻልሽበት ምክንያት» ኣለ ሔልደር እያቋረጣት «አንቺ መቆጣጠሪያዎቹ አካባቢ ስላልነበርሽና ሀሳብሽን የሚደግፍ ምንም የሰርጓጅ መርከብ ልምድ ለለሌሊለሽ ነው» ስ ችና አለ ማጆሮቭ «ለሰርጓጂ አስፈሳጊ ናቸው የምትላቸውን ማስተካከያዎች እንዲደረግ መመሪያ ስጥ ስራው የሚወስደውን ጊዜ በትንሹ ህ አሳውቀኝ» ልጠ አለች ሶኮሎፍ አሁንም ጣልቃ ገብታ የመጥለቂያ ዝርግ ብረቶቹንና የአቅጣጫ መቀየሪያውን ክብደት ለመጨመር ሶስት ቀናት ዘ «ስህተት ሶኮሎቭ» አለ ሔልደር «ሥራው እስኪያበቃ እንቅልፍ ስለማትተፒ የሚፈጀው አንድ ቀን ተኩል ይሆናል ስለዚህ አሁኑኑ ስራ ጾም «እሺ ጌታዬ» አለች ሶኮሎቭ ርን ሃበ ከዚያም ተሽከርክራ መ ተቀሩትን የጀልባዋን ሰራተ ጠራች ዛዣራ ን ማጆሮቭ» አለ ሔልደር በሰለቸ መንፈስ «ሶኮሎፍን በሌላ ሰው እንድትተካልኝ ልጠይቅህ እገደዳለሁ የሰርጓጅ መርከብ ልምድ የሌላት ከመሆኗም በላይ ብዙውን ጊዜ ትዕዛዝ አታከብርም በማሰለጥነው የጦር ሰርጓጆ መርከብ ቡድን ውስጥ ብትሆን ኖሮ እስካሁን የቶርፒዶ አፈሙዝ ሳላይ ጠምጄ ። ሔልደር በመርከቧ ውስጥ እየተራመደ እያለ እንደተለመደው ክፍሉ ያለቶርፒዶ አንቀሳቃሽ ቡድኑና ያለ ቶርፒዶዎቹ ባዶነቱ ታሰበው ሰርጓጅ መርከቧ የያዘችው አነስተኛ ሰርጓጅ መርከብን ለማስወንጨፍና ለማሳረፍ ብቻ የሚበቃ ቁጥር ያላቸውን ሰራተኞች በመሆኑ በንፅዕር ሲታይ የሚኖሩት በተንጣለለ ሰፊ ቦታ ላይ ነው ካፒቴይኑ የራሱ የሆነ መኝታ ክፍል አለው ሔልደር የዊስኪ ደረጃ ሰርጓጅ መርከብ አዛዥ በነበረበት ጊዜ ይይዘው ከነበረ ጠባብ ክፍል ጋር ሲነፃፀር የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት አለው መልበሻ ክፍሉም ከቀድሞው ይልቅ ይሰፋል ሔልደርና የሰርጓጅ መርከቧ ዋና አዛዥ ጠረጴዛው አጠገብ ይጠብቋቸዋል የባህር ላይ መስመሮችን የሚያሳይ ትልቅ ካርታ ተዘርግቷል የወጥ ቤት ሰራተኛው በኩባያዎች ሾርባ ከሰጣቸው በኋላ ቡድኑ ብቻውን ቀረ «እስካሁን ድረስ» አለ ማጆሮቭ «ስትሰለጥኑ የቆያችሁት ለምን እንደሆነ አታውቁም አሁን ግን የተልዕኮአችሁን ዝርዝር ሁኔታ የምታውቁበት ጊዜ ነው ተልዕኮአችሁ ውስብስብነት እንደሴለው ስነግራችሁ በደስታ ነው በቅርበት የሚገኝን የአንድ የባህር ዳርቻ መዝናኛ ጠርዝ ከካርታው ላይ በጣቱ ጠቆመና ጣቱን ወደባህር ዳርቻው ማንሸራተት ጀመረ ቻርቱ የስዊድን የባህር ዳርቻ ላይ የሚገኘው የስቶኮልም አርቺፔጋሎን የሚያሳይ መሆኑ ለሔልደር አላስገረመውም «ከሔልሲንኪ የምትመጣውን የቫይኪንግ መርከብ ድምጽ ክእናንተ ሞተር ድምጽ ጋር ለማቀላቀል እሷን እየተከተሳችሁ ወደስቶኮልም መቃረቢያ ትገባላችሁ» ማጆሮቭ የመርከቧን የጉዞ መስመር በጣቱ እየተከተለ የስቶኮልምን መንገድ ሁለት ሶስተኛ ያህል ከሸፈነ በኋላ ቆመ «እናት ሰርጓጅ መርከቧ እዚህ ትራህላቬት የተሰኘ ሰርጥ ላይ የመረከቧን የጉዞ መርከብ በመተው ትገነጠሳለች «አለና ስድስት የሚሆኑ ደሴቶች ወደከበቡት የውሀ ክልል አመለከታቸው። «የመድረሻ ጊዜያችሁ ዜሮ ሶስት መቶ ሰዓት ገደማ ይሆናል ግን በዚህ የዓመቱ ወቅት ብዙም ጭለማ ስለማይኖር የቀኑ ሰዓት እንብዛም ለውጥ አያመጣም እዚያ ሰርጥ ውስጥ እናት ሰርጓጅ መርከቧ የባህሩ ወለል ላይ ታርፍና ደረጃ አራት እንቅስቃሴ ውስጥ ትገባለች ልቨ ማጆሮቭ ቀጣዩን ፀረፍተ ነገር መናገር ሲጀምር ሔልደር እያደረገ ያለው በጎና ትልቅ ቦታ ያለው መሆኑ ድንገት ተገለጠለት ከብዙ ዓመት ስልጠናና ልምምዱ በኋላ አሁን ወደተግባር መሸጋገሩ ነው እያንዳንሷን የማጆሮቭን ቃላት መከታተል ጀመረ «አሁን ሔልደር የአርቺፔላጎን ደሴቶች ተከትለው የተቀመጡትን ምልክቶች እየተከተልክ የደቡብ ምዕራብ አቅጣጫን ይዘህ የቫክሶንን ከተማ ታልፍና በደቡብ በኩል በአንድ ሰፊ የውሀ ቦዲ አልፈህ ወደገላጣ ውህ ትወጣለህ በዚያ ሰዓት ሌሎች ብዙ መርከቦች ስለማይኖሩ ቀላል ነገር ይሆንልሀል ወደባህር ጠለሉ ቀርበህ ለመጓዝም ያስችልሀል ቀጣዩን ምልክት ለማግኘት የከውሀ በላይ የርቀት ማሳያህን ፔሪስኮፕ አዘውትረህ ተጠቀም ዳፍ ግን ያለማቋረጥ እንዳትጠቀምበት ኣበክሬ ሳላስገነዝብህ ምክንያቱ ግልጽ መሆኑን እያሰብኩ ነው ፈገግ አለ «ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ ስዊድኖች ፔሪስኮፕን በአይነቁራኛ እንዲከታተሉ አስተምረናቸዋል» ካናሉን ቦዩን ከውሀ በታች ሆኖ ማለፍ ብዙ ችግር እንደሌለው ተስማማ ማጆሮቭ ቀጠለ «እዚህ ቦታ ከደረስክ በኋላ ዳግመኛ የደቡብ ምዕራብ አቅጣጫን ትይዝና ዋናውን ካናል ሳትለቅ የብሬቭኪን ከተማ ከጀልባህ በስተቀኝ አልፈህ እዚህ ነጥብ ላይ ትደርሳለህ ቦታው ላይሳ ቫርታን የተባለ የውሀ ክልል ው ጓዝህን ታራግፋለህ» መሮ ትንሽ አንይ ማንዘፍር አለው የማጆሮቭ ጣት ከስቶኮልም ር ያህል ርቀት ላይ አረፈ ሽያ በ ኣምና ኣል ማጆሮቭ «በመጣህበት መንገድ ወደእናት ሰርጓጂ ትመለሳለህ የባትሪዎችህና የኦክስጂን አቅርቦትህ የሚሟጠጠው ባህያ አራት ሰዓት ጊዜ ውስጥ በመሆኑ እናት ሰርጓጂም የምትጠብቅህ ያንኑ ያህል ጊዜ ይሆናል በዚያን ጊዜ ውስጥ ሳትመለስ ከቀረህ እንደከዳህ ወይንም እንደተያዝክ ካለዚያም እንደተገደልክ እንቆጥረዋለን እዚህ እንደምትመለከተው ር የሚኖርብህ መንገድ ርቀት አስራሁለት ኪሎሚትር ብቻ ነው በአማካይ የሶስ ኖት ፍጥነትህ ይሀን ርቀት ለመጨረስ ከሶስት ሰዓት ያነሰ ጊዜ ቢወስድብህ ነው ስለዚህ የተመቸ ሁኔታ ይቸርል ርው ግን ተልዕኮው ላይ ምንም ገጥምሀም የሚል ትርጉም ። ይህን ተልፅኮ በሕይወት ያጠናቅቃል እንደምንም ብሎ «ጥሩ» አለ ማጆሮቭ «አንድ ተጨማሪ ነገር ይቀራል በተንሳፋፊ ጓዙ ላይ እየተደረገ ያለው ስራ ተጠኗቋል ነገ ማሊቡ ይደርሳል ሶኮሎፍ ደሞ በትንጂ ሰርጓጅ ላይ ያሉት መቆንጠጫዎችና በጓዙ ማሸጊያ መሀል ምንም አይነት የግንኙነት ችግር እንዳይኖር ወዲያውኑ ታረጋግጫለሽ «እሺ ኮሎኔል» መለሰች ሶኮሎፍ ሔልደር በትክክለኛው ተንሳፋፊ ጓድ ልምምድ ያደርጉ እንደሁ ለመጠ የቅ ሲዘጋጅ ማጆሮቭ አቋረጠው «ለሚቀጥሉት ሶስት ቀናት ጥሩ የአየር ሁኔታ ይኖራል የሚል መረጃ ከአየር ሁኔታ መኮንኑ ደርሶኛል» አለ «ባለፉት ቀናት ብዙ ሰርታችሁ ዝግጁነታችሁን አስመስክራችኋል ነገ ምሽት ትሔዳላችሁ» የሔልደር ልብ ምቱን አቆመ አልተዘጋጁም የመጥለቂ ዝርግ ብረቶቹን መጠን ስለመጨመር ሀሳቡን ለመናገር አልቻለም የሶኮሎፍ ነገርም ከውሀ በታች ራሷን መቆጣጠር ሳትችል ቅር አሰኝቶታል ግን አልተነጫነጨም ሰኮሎፍም ሆነ ቅንጂ ጠላቂ መርከብ ዝግጁ ይሁኑም አይሁኑ ማጆሮቭ ግን መዘጋጀቱ ታውቆታል ሶኮሎፍን መልከት አደረጋት እሷ ግን የምትናገረው ጠፍቷት ለመጀመሪያ ጊዜ ተመለከተ ሔልደር ራሱን አበረታትቶ ተናገረነፁ «መልካም ጌታዬ ዝግጁ ነን» «ጥሩ ጥሩ» አለ ማጆሮቭ እጆቹን እያፋተ «አሁን መሔድ ትችላላችሁ ለሊቱን ጥሩ እረፍት አድርጉና ጠዋቱንም ስራ አትግቡ ጓዜ በ ሰዓት ጠሳቂዋ መርከብ ውስጥ ይገባል» ሔልደርና ሶኮሎፍ ተነስተው ወደሰርጓጅ መርከቧ ዋና በር አመሩ «አሀ ሔልደር» አለ ማጆሮቭ የዘነጋው ነገር ያለ ይመስል «ለትንሽ ጊዜ ቆይ ሳወያይህ የሚፈልገው የግል ጉዳይ አለ» «እንዴታ ጌታዬ እሺ» አለ ሔልደር። የጠላቂዋ ተቆጣጣሪ ወደ ማጆሮቭ መጥቶ ሰላምታ ሰጠ «ወደ ቀጣዩ ርምጃ ለመሸጋገር ተዘጋጅተናል ኮሎኔል» አለ «ሩም ነው ካፒቴን» አለ ማጆሮቭ በፈገግታ ወደ ሔልደር ዞሮ እጁን ያዘው «እሺ ሔልደር» አለ በጋለ አንደበት «አሁን ስትሰለጥንበት የቆየኽውን ለመፈፀም ዝግጁ ነህ በጥሩ ሁኔታ እንደምታከናውነው አውቃለሁ» ማጆሮቭ ወደሶኮሎፍ ተመለከተና የሔልደርን እጅ ጨመቅ አደረገው «የተሰጡሀን መመሪያዎች በሙሉ አስታውሰስ «አስታውሳለሁ ኮሎኔል» አለ ሔልደርፁ «ይህን አድል በማግኘቴ አመሰግናለሁ» «መልካም እድል ሶኮሎፍ» አለ ማጆሮቭ እየጨበጣት ሔልደርና ሶኮሎፍ የዋና ሰርጓጂን ተቆጣጣሪ ተከትለው ወለሏ ሳይ እንደወጡ ሁለት ሰዎች ጠባቡን መሸጋገሪያ ጣውላ አነሱት ቆልማማው ሰገነት ሳይ ወጡና ሰርጓጃ ከማረፊያዋ የኋሊት መንቀሳቀስ ስትጀምር በቆሙበት ቀሩ ወደኋላ ዞራ ፊቷን ወደሐይቁና ባሻገሩ ወደአለው የባልቲክ ባህር ስታዞር ሔልደር የአንደኛ ደረጃ ካፒቴን ልብስ ለብሶ ከማጆሮቭ ጋር የሚነጋገር አንድ የሚያውቀው ሰው ተመለከተ ሔልደር ሰውየውን ማየቱ አስደንግጦታል እንደውም መጀመሪያ ላይ የተሳሳተ መስሎት ነበር ከዚያ ግን ሰውየው ከማጆሮቭ ጋር ለመነጋገር የጎንዮሽ ሲዞር ትክክል መሆኑን አወቀ በሰርጓጅ መርከብ ትቤት ውስጥ አብረው ነበሩ ባለፉት አመታትም ሙርማለክና እኔ ሌሎች ወደቦች ላይ በአጋጣሚ ተገናኝተዋል ስሙ ጉሺን ሲሆን በሶቭየት ባህር ሀይል ውስጥ እጅቻግ ዝነኛ ወይንም ዝናቢስ ከሚባሉ መኮንኖች አንዱና ዋንኛው ነው በኦክቶበር ከሚስጥራዊ የስዊድን ባህር ኃይል ጦር ሰፈር አቅራቢያ የውስኪ ማዕረግ ያሳት ሰርጓጅ መርከብን ያንቀሳቅስ ነበር ለአንድ ሳምንት ያህል ሰርጓጅ መርከቧ ተይዛ እዚያው ቀረች በተያዙት ሰርጓጅና የሶቭየት ባህርተኞች ቡድን ጉዳይ ላይ ሶቭየቶችና ስዊድኖች ድርድር አደረጉ በመጨረሻ ሶቪየቶች ሰርጓጂ በተወሰነ ደረጃ እንድትፈተሽ ፈቀዱና ከምድር ተጎትታ በሶቭየት መርከቦች ታጅባ ወደሀገሯ አመራች ማንኛውንም የሶብየት የባህር ሀይል መኮንን ይህን ታሪክ ያውቃል ጉሺን ማዕረጉ ተገፎ በውርደት ከሶቭየት ሠራዊት ተባረረ ጉላግ ውስጥ ረጅም የጉልበት ሥራ እስርም ተፈረደበት የእሱ ስም ብቃት ስለሌለው መኮንን የሚሰጥ ቅፅል ስም ሆኗል ግን አሁን የሙሉ ካፒቴይን ዩኒፎርም ለብሶ የሶቭየት ባህር ሰርጓጅ ተልዕኮዎች በስዊድን ጠቅላይ ኦዛዥ ጋር በቅርብ እየተነጋገረ ነው ሔልደር በጁልየቷ የሰገነት መሰላል ሲወርድ ግራ መጋባት ነግሶበታል የሰርጓጅ መርከቧ አዛዥ ከውሀ በታች ለመጥለቅ ትዕዛዝ ሰጠ ምን እየተፈጠረ ነው። የታክሲ ከለው መቀስቀስ በተቻላት ርቃ ቀድማው መሰለፍ አለባት አልሆነሳም ም ሸይ ሲጀምር ለራሱ ታክሲ ሾፌር ገንዘብ ሲሰጠውና ቀጣዩ ም ከዩ ና ለፌ ሰልፉን የማይጠብቅ ታክሲ ላይ ቁጣውን ሲያዘንብበት ዝስ ን ን ገንዘብ ሰጥታ ከኋላዋ ያለውን ታክሲ እንዲሰወርበት ል ተከታይዋ እንደሚከተላት ማወቋን እንዲያውቅ አልፈለገችም ሜትሮፖሊታ ሙዚዮየም አለች የመኪና ጭንቅንቅ የለም ነበርና ከግማሽ ሰዓት ባልበለጠ ጊዜ የተባለው ቦታ ደረሱ በሰሩዱፈፊ ደረጃዎቹ ላይ እየተጣደፈች ወደኋላዋ ሳትመለከት ወደሙዚየሙ ገባች ከኋላዋ እንደሚኖር አውቃለች በአባላት ጠረጴዛው ላይ የእባልነት መታወቂያዋን አሳደታ የመግቢያ የደረት ምልክት ተቀበለች እሱ ግን የአባልነት መታወቂያ ስለማይኖረው ከሌላው ሰው ጋር ትኬት ለመግዛት እንደሚሰለፍ ርግጠኝነት ተሰምቷታል በፍጥነት ዘቡን አልፋ ወደ አዳራሹ መህል ዘለቀችና ቶሎ ወደቀኝ ታጥፋ ሙዚያሙ መደብር ውስጥ ገብታ ትጠ ባበቅ ጀመረች ሰልፉ ረዣም ሳይሆን አይቀርም ከአምስት ደቂቃ ገደማ በኋላ ነፀብራቁን ከአንድ የማሳያ ሳጥንን መስታወት ላይ ተመለከተች እየተጣደፈ ጁሄደ ግራ ተጋብቶ ተስፋ አስኪያጣ ድረስ አስራ አምስት ሰኮንዶች ያህል ሰዉችውና ከመደብሩ ወጥታ ሙዚያሙን ለቅቃ ሔደች እዚህ ስፍራ ተከትሏት መግባቱ ቂልነቱን አሳያት አንድ መግቢያ ባለው ሕንፃ ውስጥ ስትገባ በሩ ላይ ሆኖ መጠበቅ ነበረበት እንዲት ሴትንና ሶስት ልጆችን የሚያራግፍ ታክሲ እግኝታ በሌላ ግማሽ ሰዓት ወደላጉዋርዲያ ተመለሰች ሰውየው እንደማይከተላት አረጋግጣለች ተባባሪ እንደለሌውም አውቃለች እይሮፕላኑ ላይ ስትወጣ በረጅሙ አየር እየሳበች ራሷን ለማረጋጋት ሞከረች የሚከተላትን ሰው ልትሰወርበት ባትችል ኖሮ የበርሊንግተን በረራዋ ስስሚያመልጣት ከማላክሆቭ ጋር የነበራት ቀጠሮ ላይ መገኘት ባልቻለች ነበር በርሊንግተን ስትደርስ መኪና ተከራይታ ወደ ስቶዊ አመራች አነዳጳሷን ከጊዜው ጋር እያመጣጠነች ነበር በክረምት ወራት የበረዶ መንሸራተቻ ሆነው የማያገለግሉ ያገጠጡ የተራሮች ጎኖችን አልፋ ለበጋው የተዘጉትን በተራራ ቅርፅ የተሰሩ ሞቴሎችን አልፋ ተጓዘች ወደደቡብ የሚወሰደውን መንገድ አገኝችው የቴክሳኮ ነዳጅ ማደያ እይታዋን ሲገባ አንድ ሶስት ደቂቃ ጠበቀችና ወደጣቢያው ለመድረስ የቀራትን ጥቂት መቶ ርምጃዎች ተጉዛ መኪናዋን አቆመች ከእሷ ሌላ መኪና የለም ከመኪናዋ ወጥታ ነዳጅ ሞላች ታንከሯ ለመሙላት ሩብ ያህል ብቻ ይቀረው ስለነበር ብዙ ጊዜ አልወሰደባትም እየሞላች ግን የሚጠብቃትን ሰው ፍለጋ ላይ ታች ታግትራለች መንገዱ ግን ፀጥ እረጭ ብሏል ወደማደያ ጣቢያው በማምራት የነዳጅ ሒሳቧን ከፍላ ስትመለስ መንገዱ ጥግ የቆመ ቢጫ ጂፕ መኪና ተመለከቶች ሹፌሩ ቦታ ላይ ኤድራውልስ ተቀምጧል ምንም ምልክት ሳይሰጣት ወደ ደቡብ አቅጣጫ ተፈተለከ በችኮላ ወደ መኪናዋ ገብታ ከእይታዋ ሳይጠፋ ግን በርቀት እየተከተለችው ማሽከርክር ጀመረች በስተደቡብ አቅጣጫ የሶስት ወይ የአራት ማይል ርቀት ስትከተለው ቆየች በአምስት ወይ በስድስት ደቂቃ ጉጻቸው ላይ ሌላ ምንም መኪና ያለማየቷ ገርሟታል በበሬዶ መንሸራተቻ ከተሞች የበጋ እሁድ ቀን ጭር ያለ መሆኑ ራውልስ ወደ ግራ ታጠፈ ከዚያም ወደቀኝ ወዲያውኑ መንገዱን በመተው ከአንድ አነስተኛ ቀይ የትምህርት ቤት ህንፃ ፊት ቆመ ህንፃው የነፋስ አቅጣጫ ጠቋሚ ያለውና በነጭ የተከፈፈ የደወል ሰገነት ይታይባበታል ሩል ከምትገኝበት የአንድ ማይል አንድ አራተኛ ርቀት ላይ ኤድ ከመኪና «ወደ ወርዶ ወደትቤቱ ሲያመራ ተመለከተች እሷም መኪ አቁማ ወጣች ቀኑ ሞቃት ፀሐያማና ረጭ ያልለ ነው የአየር ሁኔታ ጠቂሚ ወደ ምስራቅ ቀስቱን ወድሮ የፊት ለፊቱ በር ወለል ብሎ ተከፍቷል ሩል ዘልቃ ረረ አልፋ አንድን የተዘጋ በር ከፈተችና አንድ የትምህርት ሕንፃው በትምህርት ቤትነት ማገልገሉን ማቆሙ በግልፅ ከፍ ብሎ የተሠራ መድረክ ሲኖር በአስተማሪ ወንበርና ንዚ ንሻ በቆዳ የተለበጡ ቁሳቁስ በክፍሉ ን ሠንም ቦታቸው ላይ ናቸው በአንድ ጥግ የእንጨት ማብሰያ ተቀምጧል የማቀዝቀዣው በር ወደኩሽናውና ወደ መድረኩ ተሰረቁቋ ኤድ ራውልስ የመደርደሪያውን የታችኛው አካል በአይኖቹ ይፈትኻል «ቢራ ትፈልጊያለሽ። ዚ ሺው ከአርባ ደቂቃ «እሱም ወዲያው ከዚህ እንደሚነሳ ገምቼያለሁ» ማላክሆቭ ይህን ቦ ሊለቅ ባይዘጋጅ ኖሮ እዚህ እንድትመጣ እንደማይፈቅድላት ታውቋታል ራውልስ ፈገገ አለ «አንቺ አየር ማረፊያው ከመድረስሽ በፊት ይህንን ቁ ግዛት ለቅቆ ይሄዳል» በሩጌ ከፍቶ ወደኋላ ራቅ አለ «መልካም ሩል ወደውስጥ ስትገባ በሩ ከኋላዋ ሲዘጋ ተሰማት ሔልደር አይኖቹን ከፍቶ ያዳምጥ ጀመር የሰርጓጅ መ መ የማላዘን ድምፅ በሔልሰንኪስቶኮልም ተጓ የዕቃ አመላላሽ መሠ ይተር ጩኸት ተውሟል መርከቧና ሰርጓጂ እንደ እናትና ልጅ አሳ ነባሪ በጥቂት ሜትሮች ርቀት ላይ ላይና ታች ይንሳፈፋሉ ሁለቱም በስቶክሆልም በደሴቶች የተከበበ የውሀ ላይ አቋርጠው ተከታትለው እየተመሙ ነው ሔልደሮ ከኮሪደሩ አቅጣጫ የሰው ዱካ የሰማ በመስለው ግን የመጣ ሰው የለም ሰዓቱን ተመለከተ ጊዜው መወፈል ለሊቱን ሙሉ በሰመመን ነው ያሳለፈው ከተልዕኮው ሌላ ነገር ለማሰብ አይኖቹን ከድኖ ሲጥር ነው የነጋው ትሪና ራጉሊን ወደሀሳቡ ከዘለቀችባቸው ጊዜያት በስተቀር ግን ሌላ ነገር ማሰብ አልተቻለውምሱፁ በሚቀጥሉት ስምንት ሰዓታት ውሰጥ ከእሱ ሊጠበቁ ስለሚችሉ ርምጃዎችና ድርጊቶችን ሁሉ ጠንቅቆ በተደጋጋሚ ሸምድዷቸዋል አሁን ያለካርታው ርዳታ መድረሻ ነጥቡን ማግኘት እንደሚችል ተሰምቶታል ቻርቱ ህሊናው ውስጥ ታትሟል እያንዳንዱ ተንሳፋፊ ምልክት ጥልቀት ያለውና የሌለውን ስፍራ እያንዳንዱን ጠንቅቆ ያውቃል የትኛውም የሶቪየት መኮንን ለአንድ ተልዕኮ ከዚህ በላይ ተዘጋጅቶ እንደማያውቅ ርግጠኛ ሆኗል ይህም ሆኖ ግን የፍርሀት ውጋቱ ያለማቋረጥ ይጠቀጥቀዋል ከቀበሮ ጉድጓድ ላይ ቀና ሲል ጠላቱ ወዳለበት ሲገሰግስ የተመለከተ ወታደር ይህ ስሜት እንደሚሰማው ታውቆታል ይህን ስሜቱን ሊቆጣጠርበት የሚችልበት ብቸኛ መንገድ አፍኖ በማስቀረትና የታዘዘውን ለማስፈፀም ቁርጥ ውሳኔ ላይ አ ከ መመ በረ ደህንነት ብሎ ነገር ይቅርበት ደግሞስ ሰዎች ውን ወ ችዳ በማለች አይድለም ንያን ን ወደፍልሚያ ሲያስገቡ የኖሩት ደህንነታቸውን ዳሩ ግን እዚህ ውሳኔ ላይ በደረሰ ቁጥር ታፈርስበታለች እና እንደገና «ሀ» ብሎ ደጀዎገ ወይ ጠል የሚጠብቀው አስደሳች ነገር ስላለ ደህንነቱን ችላ ማለት አይችልም ማሊቡ ላይ እየጠበቀችው ነው ይህ ሀሳብ ከተልዕኮው በልጦ እንዳይታየው ለማድረግ ተፍጨረጨረ ዳግመኛ የኮቴ ዊጥጥታ ሰማ አሁን ግን አልተሳሳተም ሔልደር እግሮቹን በድንክ አልጋው ላይ አውርዶ ወለሉ ላይ እንዳኖረው መጋረጃውን የገለጠው ባህርተኛ መናገር ጀመረ «ጊዜው ደርሷል ጌታዬ ከእቃ ጫኝ መርከቧ ተለይተን ወደታች እየጠለቅን ነው» «ከትንሽ ጊዜ በኋላ አብሬው እንደምሆን ለካፒቴኑ ንገረው አለና ሔልደር የመሮጫ ጫማና ልብሱን ቀይሮ የተወሰነ ትርፍ ሙቀት ካስፈለገው በሚል ትከሻው ላይ ወፍራም ጃኬት ጣል አደረገ የድንገተኛ አደጋ ልብሱን የያዘውን ትልቅ የፕላስቲክ ከረጢት አንድ ክንዱ ስር የካርታ መያዣውን ከሌላኛው ክንዱ ስር አስገብቶ ወደኮሪደሩ አመራ ቫለሪ ሶኮሎቭ በተመሳሳይ ሄኔታ ታጥቃ ከአፍታ በኋላ ከአጠገቡ ከሚገኘው ሌሳ መኝታ ከፍል በመውጣት ተከተለችው ለቅፅበት ያህል መልከት ያደረገው የተከፋና የተኮሳተረ ገፅታዋ አላስደሰተውም ሳትሰናከል ይህን ተልዕኮ እንደምትወጣ ተስፋ አደረገ ነገሮች ካስገደዱት እንዲገድላት ከማጆሮቭ የተሰጠውን ትዕዛዝ መፈፀም ይችል እንደሆነ አሰበ ምንም ይሁን ምን አንድን ሰው ያለምክንያት ሳያስበው መግደሉን አልፈቀደም ቁርስ ተዘጋጅቶ ወደሚጠብቃቸው ማረፊያ ክፍል ፊት ለፊት እየመራ ገባ ትኩስ ሾርባ በጭስ የደረቀ ጥንቸል ጥቁር ዳቦና ሻይ ተዘጋጅቶላቸዋል ደስ ብሎት ተመገበ አመጋገቡ አስገርሞታል ሶኮሎቭ ግን ነካክታ ተወችው ብዙም አልተነጋገሩም ሔልደር ቶሎ ምግቡን ጨርሶ ተነላ «ዛሬ መብላት ከፈለግሽ ከአሁኑ የተሻለ ጊዜ አታገሺም» ብሏት ከክፍሉ ወጣ ከአስር ደቂቃ በኋላ ተመለሰ ካፒቴይኑ ወደማረፊያ ክፍሉ ባ «አንተ በተዘጋጀህበት ጊዜ እኛም ዝግጁ አንሆናለን» አለ ሔልደር ካፒቴይኑ የመስማማት ምልክት ሰጠው «ገብታችሁ ቦታ እስክትይዙ ድረስ እኛ የውሀ ውስጥ ራዳር ቅኝታችንን እናጠናቅቃለን በዙሪያችን ምንም ነገር ከሌለ ጉዞ ትጀምራላችሁ» ሔልደር ፊት እየመራ እናት ሰርጓጂን አቋርጦ «አይነት አራት» ሰርጓጅ ጀልባቸው ወደምትገኝበት በልዬ ሁኔታ ወደተዘጋጀው የማስወንጨፊያ ክፍል አመራ መጀመሪያ ሶኮሎፍ እንድትሳፈር ምልክት ሰጣት ከዚም በመሰሳሉ ሽቅብ ተከትሏት ወደላይኛው በር አመራ ከረጢቱንና የቻርት መያዣውን ከስሩ ካለው መቀመጫ ላይ ጣለና እግሮቹን ወደሰርጓጂ ሰደዳቸው ልክ ዘሉ ሊገባ ሲዘጋጅ ኦንድ ነገር አይኖቹን ሳበው በክፍሉ ወለል ላይ የወደቀና ጓዙን ይጭኑ የነበሩት ሰራተኞች አጥለቅልቀዋቸው ከነበሩት ቢጫ ባንዴጆች መሀል አንዱ ነው አሁን ግን ቢጫ ኦይደለም ሰማያዊ ሆኋል «ጌታዬ» ሲል ከመርከቧ ሰራተኞች አንዱ በተከፈተው በር በኩል ጮኾ ተናገረ «ተቆጣጣሪው መነሳት ትችላላችሁ ብኋል ገብታችሁ እንደጨረሳችሁ ውሀውን እንለቀዋለን መልካም ዕድል» የበ ሔልደር የተረበሸውን ልጅ ጩኸት ስላልጠበቀው እ ፈ ሯለት አውራ ጣቱን አሳይቶት መስማማቱን ከገለፀለት በኋሳ ትንጂ ሰርጓ ገብቶ የላይኛውን በር ዘጋውና የግፊት መስጫውን መዘውር ኣሽከረከረው ከረጢቱን ከመቀመጫው ስር ወሸቀና ትንጂን የካርታ ማኖሪያውን ከፈተ አንዱን ካርታ ክርኑ አጠገብ ባለው ጠረጴዛ ላይ በመቆንጠጫ እንዳያያዘ አንድ ጉድባ ተከፍቶ ውሃው ትንጂ ሰርጓጅ ወዳለችበት አካል ሲገባ ድምፅ ተሰማው ከሶኮሎፍ ጋር ለመጨረሻ ጊዜ የተልዕኮውን ቅደም ተከተል መረመሩ ይህንን ያደረገው ሁሉ ነገር ቦታውን መያዙን ለማረጋገጥና እሷንም ለማረጋጋት በማሰብ ሄ ቁልፎቿን ስታበራራ ተሰማው ከዚያም ቀይ መብራቶቹ ወደአረንጓዴ ወጡ። ከትርፍ ክብደቱና ከጥሩ ቅልጥፍናና ፍጥነት ጋር በቂ ሀይል ይሆናል እናት ሰርጓጂ ከሰላሳ አምስት ሜትር ውሀ ስር ተኝታለች የጥልቀት መቆጣጠሪያውን እየተመለከተ ትንጂ ሰርጓጅ መርከብ ሰላሳ ሜትር ድረስ ከፍታ እስኪኖራት ጠበቀ ከዚያም የከውሀ በላይ የርቀት መመልከቻን አንቀሳቅሶ የመመልከቻው ጫፍ ከውሀው ጠለል በላይ እስኪወጣ ድረስ ሰርዓጂን ከፍ አደረጋት በፍጥነት ፔሪስኮኙን የከውሀ በላይ የርቀት መመልከቻ ዲግሪ በሙሉ ክብ በማዞር ዙሪያውን ቃኘ በከፊል አርክቲኩን ምሽት ደብዛዛ ብርሀን እየተጠቀመ ሲመለከት በዙሪያው ሌላ መርከብ ያለመኖሩን አስተዋለ እይታን ወደፊት ለፊት ካዞራፈ የተተመጠውን የመጀመሪያውን ብርሀን አገኘው መርከቡ ብቻውን አቅጣጫዋን ይዛ እየተጓዘች መሆኑ ሲያረካው ስዊድንን ለመጀመሪያ ጊዜ ተመለከታት በዝቅተኛ የሩቅ ርቀት ላይ በተመለከተው መልክዐምድር በስተቀር ምንም ነገር አጣ ከዚህ በቀረበ የውሀ ክልል ውስጥ ሲገባ ደግሞ ለመመልከት ወስኖ ፔሪስኮኙን አወረደው «አቅጣጫችንን ይዘናል ሶኮሎፍ» አለ በከፊል ራሱን ወደሷ እያዞረ «ሪፖርት አድርጊ» «ሁሉ ነገር ትክክለኛ ሁኔታ ላይ ነው ካፒቴን» አለች አንደበቿ ላይ የከበሬታ ቃና ይህዚል ከመነሳታቸው በፊት ከነበራት እርጋታ የበለጠ ርጋታን ተጎናፅፋለች ምንም ነገር ሳይከሰት ሶስት ሰዓታት ተቆጠሩሱ ሔልደር ፔሪስኮኙን አልፎ አልፎ ለጥቂት ሰከንድ ያህል ብቅ እያደረገ ያለምንም ችግር አቅጣጫውን ይዞ ቆየ ከባህሩ ዳርቻ ምቾት የሚንፀባረቅባቸው መኖሪያ ቤቶችን ተመለከተ አንዳንዶቹ እጅግ ውብ ሆነው የተሰሩ ናቸው በደብዛዘው ብርሀን ውስጥ አልፎ ኣልፎ የመንገድ መብራቶች ብልጭ ይላሉ ግን የሚንቀሳቀስ ነገር የለም እያንዳንዱ ስዊድናዊ ከእኩለ ሌሊቱ ብርሀን በሚለያየው ጥቁር የጭለማ መጋረጃ ተሸፍኗል ሁሉም አንቀላፍተዋል ነህ ሙሉ ለሙሉ ሲቀድ የመጀመሪያውን ጠባብ ቦይ አልፈው ገላጣ የውሀ ክልል ውስጥ ገቡ ቦዩን አልፈው አፍታ ከቆዩ በኋላ ሔልደር የመጀመሪያውን አሳሽ ጀልባ ተመለከተ ወዲያውኑ ሞተሮቹን አጥፍቶ ሰርጓጂ ትንሽ እንድትሰምጥ ከፈቀደላት በኋላ ውሀው ስር እንድትንሳፈፍ ተዋል «በሁለት መቶ ሜትር ርቀት ላይ ነው» አለች ሶኮሎፍ ርክ መመርመሪያንና የጆሮ ማዳመጫ ከጆሮዋ ጋር አጣብቃ «ሁለት ከሀምሳ መቶ አም መቶ» ይ ሸዳ አስነስቶ ዳግመኛ የፔሬስኮፕ ጥልቀት ላስ መውን ጀመረ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ሌላ አሳሽ ጀልባ አገኘ ከአንድ ሰዓ ቀጣዩ ቦይ ከገባ በኋላ ሌሎች ደግሞ ሌላ ገላጣውን የውሀ ከልል አልፎ ወደ ወደኋላው በተወ ጀልባዎች አላጋጠሙትም። ዳንመኛ መቆጣጠሪያዎቹን ለቀቀና በሁለቱም እጆቹ ይታገላት ገባ ሰርጓጂ ግን ቁልቁል ወርዳ አቡንም ከባህሩ ወለል ጋር ተላተመች ይህን ጊዜ ወደጽዘንነቹ እጁን መለስ ድንገት ቴቄልደር መዳከም ጀመረ በፍጥነት አንድ ነገ የማያደርግ ከሆነ ህሊናውን መሳቱ መሆኑ ገባው ቀኝ እጁን ነፃ አድርጎ ወደ ሰርጓጂ የጥገና መሳሪያዎች ማኖሪያ ሰደደው ምን እንደሆነ ባያውቅም እንድ ነገር እጁ ገባ ፊቷ አለ ብሎ ወዳሰበው ስፍራ የኋሊት ሰነዘረው ሁሉ ነገር ከመቅፅበት የተፈጠረ መሰለ ራሱን ሊስት ጥቂት ብቻ ሲቀረው ከበስተጀርባው የሰነዘረው መሳሪያ ኣንድ ነገር ላይ አረፈና የክንዲዷ ሀይል መላላት ጀመረ ወዲያው በሕይወቱ ሰምቶት የማያውቀው ነጎድጓደማ ድምፅ አስተጋባና ሰርጓጂ የምትገለባበጥ መስሎ ተሰማው መጨረሻ የተሰማው ነገር ቢኖር የሆነ ነገር ሁለቱንም ትከሾቹን እየሰረሰረ ሲገባ ነበርሱ ከዚያ ራሱን ኅፋተ ሩል ከረጅምና ጠባብ በግምት የሆያ አምሰት ጫማ ርዝመትና የአስራ ዑፁለት ጫማ ሰፋት ካለው ክፍል በላይ የሚገኝ አነስተኛ የደረጃዎች መጨረሻ ላይ ደረሰች ከውጭ በኩል ከአንደኛ ፎቅ ላሳይ ሲሆኑ ከሚችሉ ከፍ ብለው ከተደረደሩ መሰኮቶች በኩል ብርሀን ይገባል በስተተ ስድስት ጥንድ የሚሆኑ የበረዶ መንሸራተቻ ምርኩዞችና ጫማዎች በትንሽ በርጫል ውስጥ ተቀምጠዋል ቦታው ከዚህ ቀደም በትምህርት ቤትነት በሚያገለግልበት ወቅት መጋዘን ሆኖ ሲያገለግል የነብረ ሊሆን እንደሚችል መገመት ይቻላል አሁን ግን የበረዶ መንሸራተቻ መሳሪያዎች ማከማቻ መሆኑ በግልጽ ይታያል የክፍሉን ጥግ ይዘው በሁለት ጎን የተደረደሩ የብረት መቀመጫዎች አንዱ ላይ አንድ ሰው ተቀምጣል ወዳለበት በዝግታ እየተራመደች ሁኒታውን መረመረችው በጣም ተለዋውሟል ፎቶግራፎቹ ላይ ያሉት ምስሎች እድሜው ስልሳ የሚገመት ፕፓቁር ፀጉሩ ግንባሩ ድረስ ድፍት ያለ ጥቅጥቅ ያሉ ትንድቦቹና የንስር ገፅታን የሚያላብሰው ቆልማማ አፍንጫ ያለውን ሰው አሰታጦሏሷት አፍንጫው ተሰብሯል ያለስቃይ በሆነ ብላ ተመኘች በሕክምና ጥገና አልተደረገለትም ኣሁን ተደፍጥጦ ሰፍቶ ተጨማትሯል የሜጀር ጀኔሪል ጂዎርጃ አብራሞቪች ማላከሆቭ ወላጅ እናት ብትሆን እንኳን መንገድ ላይ ብታየው አልፋው ትሄዳለች ፊት ለፊቱ ካለው በርጩማ ላይ ተቀመጠች «ደህና ዋልክ ጀኔራል ማላክሆቭ»አለችው «እባክሽን በዚያ ስም አትጥሪኝ» እለ «አሁን ሌላ ሰሙ ነቼ ጄኔራልም መሆኔ ቀርቷል» ድምጹ ቃና ላይ መጩት አይነቡበም «እንዳልክ ይሁን» አለች «ኪርክላድ እባላለሁ የመጣሁት ሶቭየት ህብረት ውስጥ ስለምታውቀው አንድ ሰው ልጠይቅህ ነው» «የክርስትና ስም አለሽ ሚሲስ ኪርክላንድ። ይህ አቀማመጥ ቢያንስ በከፊል ሊያንከባልላት እንደሚያስችለው አደፋፈረው መብራቱን አጠፋና የሰርጓጃን ያዘነበለ ግድግዳ መርጦ በሙሉ ሀይሉ ገፋው ሰርጓጂ በጥቂቱ ዘንበል ብላ ወደነበረችበት ተመለሰች በተደጋጋሚ መግፋቱን ቢቀጥልም የሰርጓጂ ሁኔታ ግን አልተለወጠም ሔልደር አይኖቹን ከድኖ በእጁ ስለሚገኙት መገልገያዎች አሰበ ህይል አለው አሰብ አደረገና የሞተሩን ማንቀሳቀሻ ቁልፎች በመያዝ በስተቀኝ ሀይል ሰጥቷት የበስተግራውን ሀይል ቆረጠው ሞተሮቹ በጣም አዓሩና ሰርጓጂ ወደጎን ካዘነበለች በኋላ መገለባበጥ ጀመረች ሔልደር ለዚህ የሁኔታ ለውጥ ን ያገኘውን ነገር የሙጢኝ ብሎ ያዘ ሰርጓጂ የበስተግራ ጎኗን ይዛ አረፈት ይህ ለውጥ ዋናውን በር ነፃ እንዳደረገለት አሰበ ያውም ሰርዓጓጂ በሩ ላይ ተኝታ ካላስነከሰችው ከተጣመመው በር በኩል ውሀ በሀይል ይጎርፍ ጀመር የውሀው ሀይል እንደመርፌዎች ይጋረፋል ሔልደር በሰርጓጂ በስተቀኝ ጎን የሚገኘውን አሁን አናቱ ላይ ያለ በር ለመክፈት መታገል ጀመረ ተከፈተና ሁለት የኦክሰጂን በርሜሎች ላዩ ላይ ወደቁ አንዱን አንስቶ በፍጥነት ፈታተሸው አላስተነፈሰም በርሜሉ የግፊት መቆጣጠሪያ የአፍና የአፍንጫ መተንፈሻዎችን አጣምሮ ይዛል በውስጡ ያለው ኦክስጅን ለአስር ደቂቃ እንደሚያበቃ ከስልጠናው ያውቃል ኤልደር ከዚህ በፊት በሰርጓጅ መርከብ መለማመጃ ትቤት ውስጥ ተመሳሳዩን ተጠቅሞበታል የድንገተኛ አደጋ ትጥቁ በወፍራም ፕላስቲክ እንደታሸገ እግሩ ስር ይንሳፈፋል ቀበቶውን አንገቱ ላይ እጠለቀና ፕላስቲኩን አንስቶ እሽጉን ቀደደና መልሶ ከመዝጋቱ በፊት ከውስጠ ያለውን አየር የሚችለውን ሁሉ እየጨመደደ አስወጣው ወደባህር ጠለል ለመውጣት ያለበት በተቻለው ሁሉ ቀስ ብሎ ስለሆነ ፕላስቲኩ ውስጥ ያለው አየር ቶሎ ወደላይ ይዞት እንዲወጣ አልፈለገምጹ አሁንም ዙሪያውን ተመለከተ የሚፈልገውን ሁሉ የያዘ መስሎታል ከመውጫው የሚረጨው ውሀ ሊያስቀውሰው ምንም አልቀረው ከተወንጫፊው ውሀ ራሱን ከልሎ የሰርጓጂን ማስተንፈሻዎች ከፈታቸው አሁን ውሀ ክንዱን በሚያሀል ውፍረት እየዘለለ መግባት ጀምሯል ያውም ከሁለት አቅጣጫ አሁን የሰርጓጂ የውስጥ ክፍል ቶሎ በውሀ ይሞላል በሚሞላ ጊዜ የውጪውና የውስጡ ግፊት ስለሚመጣን ዋናው በር ከተከፈተለት ከፍቶ ማምለጥ ይችላል የድንገተኛ ጊዜ እሽጉን አንስቶ ወደሰርጓጂ ግድግዳ በማምጣት ተደገፈው የአፍ መተንፈሻውን አፉ ላይ ገጥሞ አየር ማስወጫውን ከፈተው በግፊት የታመቀው አየር ወደሳንባው ገባ ይሰራል ማለት ነው መልሶ ዘጋውና ወሀው ሲሞሏ የሰርጓጂ በር ይከፈታል የሚል ተስፋ ይዞ ይጠ ባበቅ ጀመር የማይከፈት ከሆነ ግን ማስተንፈሻዎቹን ከፍቶ ውሀ ያስገባው የራሱን ሞት ለማፋጠን ነው ማለት ይሆናል አሁን ውሀው ደረቱ ደርሷል ከደቂቃ ያነሰ ጊዜ እንደቀረው እአሰበ ትሪና ራጉሊን ወደሀሳቡ ብቅ አለች ሀሳቡን መልለ ከህሊናው አስወጣው አሁን ማተኮር የሚኖርበት ወደላይ እንዴት እንደሚወጣ ነው በድንገት ትዝ አለውና የመርጫ ልብሱን ኪስ ከፍቶ የሲያናይድ መርዝ ብልቃጡን አወጣና ከፍታው እየጨመረ በሚሄደው ውሀ ላይ ወረወረው በዚህ ሁኔታስ አያደርገውምፅ ባህር ጠለሉ ላይ ደርሶ ከተንሳፈፈ መያዙ አይቀርም እስካሁን ቦታው በአሳሽ ጆልባዎች ተጥለቅልቋል ወደሰርጓጂ የሚንፈቀፈቀው ውሀ ከበላዩ ያሉትን ጀልባዎች ሞተር ድምፅ ያፍነዋል ከተያዘ አንደሚሆን ይሆናል ግን ምንም ይምጣ ምን ራሱን አያጠፋም ውሀው አገጩ ሲደርስ የግፊት መቆጣጠሪያ የአፍ ክዳኑን በጥርሱ ነክሶ እንደገና አየሩን ለቀቀውና የአፍንጫ ላይ ግጣሙን አስተካከለ በግፊት ሀይል እየተስፈነጠረ ሳምባው የሚገባውን አየር በትግል ወደውጪ ማስወጣት ጀመረ በሰርጓጁ ውስጥ ያለው አየር መሳሳት ስለጀመረ በጭንቅ መተንፈስ ላይ ነበረ ዋናው መውጫ እስኪደርስ እየተንጠሳጠለ ሄደና የግፊት መዘውሩን አሽከረከረው ያለችግር ዞረለት ለዚህ አምላኩን እመሰገነ በሩን ሲገፋው በከፊል ተከፈተና አንድ ነገር ያዘው ከዚያ ወዲያ አልንቀሳቀስ አለው የድንገተኛ ጊዜ እሽጉን አሾለከና እንደምንም ታግሎ መውጣት ጀመረ ለአፍታ ያህል መውጣት የማይችል ስለመሰለው ድንጋጤ ሰንቆ ያዘው ድንገት ሳያውቀው ግን ሾለከና መንሳፈፋ ጀመረ ነፃ ሆኗል እስከሚያስታውሰው ድረስ እስከአሁን የቆየው የሰላሳ ሜትር ጥልቀት ካለው ውሃ ስር ነበር በጥልቀት አየር እየሳበና ሜትሮቹን ለመቁጠር እየሞከረ በዝግታ ወደላይ መውጣት ቀጠለ የውሀው ቅዝቃዜ አይጣል ነው ስለዚህ ላለማሰብ እየሞከረ ይቆጥራል ሰላሳ ሳይ ሲደርስ ውሀው የሞቀ መሰለው ግን ገና ጠለሉ ላይ አልደረሰም ዙሪያው በብርሀን ተከቧል አፍታ ሳይቆይ እንደሚደርስበት ታውቆታል ድንገት ላምባው በግማሽ በአየር እንደተሞሳ ያለምንም ማስጠንቀቂያ የበርሜሉ አየር አለቀ ገና መች አስር ደቂቃ ሞላ አራት ወይ ኦምስት ን ነው አሰበ የሳባትን አየር አምቆ ይዚት ከቆየ በኋላ አስወጣቅ ጠለሉ የ ነው። » ሲል ጠ የቃት «በስልክ ልይዝልህ እችላለሁ» አለችና አንድ ቁጥር ደወለች ወዲያውኑም በምሽት የመርከብ ጉዞ ላይ አንድ ክፍል ያዘችለት «መርከቧ የምትነሳው አስራ ሁለት ሰዓት ላይ ሲሆን ነገ ጠዋት ሶስት ሰዓት ላይ ሔልሲንኪ ትደርሳለች አለችው «ትኬትህን ከጉዞው አንድ ሰዓት በፊት መርከብ ጣቢያው ላይ ማግኘት ትችላለህ» አመስግኗት ወጣ በስቶኮልም ጥንታዊ ከተማ መንገዶች ላይ እየተንሸራሸረ ነጭ ቀለም ያላቸውን ስዊድናውያንና ከተማቸውን በመመልከት ላይ ሳለ ከዚህ በፊት ጊዜ ሰጥቶ ሊያስብበት ያልቻለው አንድ ነዢ ተከሰተለት የአሜሪካዊ ፓስፖረት የዱቤ ካርዶችናብዙ ገንዘብን ይዞ በአንድ የምዕራባዊያን ከተማ ውስጥ ብቻውን ነው ታክሲ ይዞ ወደስቶክሆልም እየር ማረፊያ በመሄድ በአለም ላይ ወደፈለገበት ስፍራ የሚወስደውን የአየር ትኬት ለመግዛት የሚከለክለው ማንም የለም ማጆሮቭ በፍፁም አያገኘውም ያገኘው ይሆን። » ሔልደር ጠየቀ «አዎ» መለሰ ሔልደር ሰውየው አንድ ስልክ አንስቶ ቁጥር ተጭኖ ለአፍታ ያህል አዳመጦና መልሶ ዘጋው በኮምፒውተሩ ላይ የ ምልክቶች በተርታ ከታዩ በኋላ «አለሁ እዚህ ነኝ» የሚል ዕሁፍ መጣ «ከዚያኛው ጫፍ ኮሎኔሉ ናቸው» አለ ጆንስ የደንብ ልብሱ ላይ ያለውን አዲስ ማዕረግ ተመ ሁለተኛው ሰው ሔልደር እንዲቀመጥ ከኮምፒው ያለውን ወንበር አሳየው «አንተ ታይፕ ማድረግ ብቻ ብ ተ ሩት ለፊት «በል አንጂ እንሂደ» ብሎ ጆንስ ለሰውየው ከተናገረ በኋላ ሔልደርን ከኮምፒውተሩ ጋር ክፍሉ ውስጥ ትተውት ወጡ ሔልደርም «አለሁ ጌታዬ» ብሎ ፃፈ «ተልዕኮህ ተሳካ። በሰባት ቀናት ጊዜ ውስጥ የእናንተ ፈቃድ ታክሎበት ስዊድን ውስጥ የሚኖሩት የስፔትስናዝ ወታደሮች ቁጥር ስምንት ሺህ ሁለት መቶ ይደርሳል ይህ ቁጥር ያለ ሌሳ እርዳታ የውጥናችንን ህያ ሰባት በመቶ ግብ ለማድረስ ያስችለናል «ይህ የሚያጠቃልለው ስትራግናስ የሚገኘውን የስቶኮልም የጦር ሰራዊት የበላይ መምሪያ በስተምፅራብና የስቶኮልም አየር ማረፊያን የመሰሉ ኢላማዎችን ነው የእነዚህ ሰራዊቶች ልዩ ስኳዶች ከዚህ ሌሳ ጠቅላይ ሚኒስትሩንና ካቢክኔቱን እንዲሁም ሁለት መቶ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን ለይቶ ወደፀጥታ ቀጣና ይወስዳል ሌሎች ልዩ ሀይሳት ደግሞ ልክ እንደደረሱ በሀገሪቿ ውስጥ ተሰራጭተው የሚገኙ ዝቅተኛ ሀይል ያላቸውንና የድንገተኛ ጊዜ የሬዲዮ ጣቢያዎችን ጨምሮ ሁሉንም የሬድዮና የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ይቆጣጠራሉ ይህ የብሔራዊ ጋዜጦችንም ያጠቃልሳል የፖሊት ቢሮ አባላቱ ከሔልደር ባልተናነሰ ጆሮአቸውን አቁመው ምሰለ በተቀየረ ቁጥር ወረቅቶቻችውን ይገልጣሉ «ንዓዶች ስዊድን በሰላሳ ስድስት ሰዓታት ውስጥ ተደራጅቶ በተጠንቀቅ መቆም የሚችል ስምንት መቶ ሺሀ የሚጠጋ ሰራዊት እንዳላት ታስታውሳላችሁ በሌላ ጊዜ በተጠንቀቅ የሚገኝ ሰራዊቷ ከጠቅላላው አስር መቶኛ በታች ነው ስለዚህ ከቀዳሚ አላማዎቻችን አንዱ የእነዚህን ሀይላት መሰባሰብ መግታት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ጥሪው የደረሳቸው ከመደራጀታቸው በፊት ጦር መሳሪያ እንዳያገኙ ማገድ ይሆናል በሀገሪቷ ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር መሳሪያ መጋዘኖች በስተቀኝ ባለው ስክሪን ላይ በምትመለከቷቸው ስፍራዎች ላይ ተበታትነው ይገኛሉ ከእነዚህ ዴፖዎች መሀል ሰማንያ አንድ በመቶው በተልዕኮው የመጀመሪያ አስራሁለት ሰዓታት ውስጥ ወይ ከዚያ በፊት በቁጥጥር ስር ይውሳሉ የተቀሩትም ከዚያን ጊዜ በኋሳ በአጭር ሰዓት ውስጥ እጃችን ይገባሉ» አንድ ድምፅ ከጭለማው ውስጥ ተሰማ «የስዊድን መከላከያ ኃይል ዝርዝር መረጃ እንዴት ለማግኘት ቻላችሁ። » «ዓድ» መለሰ ማጆሮቭ «እስከዚህን ሰዓት ድሬስ በጥብቅ ሚስጥርነት ይዘነው የቆየነውን ነገር አሁን ግልፅ ማድረግ እችላለሁሱ በስዊድን መንግስት ውስጥ በከፍተኛ የስልጣን ደረጃ ላይ የሚገኝ ለተወሰነ ጊዜ የቆየ ሰው አለን የኮድ ስሙ ሲል ሲሆን የሀገሪቷን የመከላከያ እቅዶች ሙሉ በሙሉ ሊያቀብለን የቻለ ሰው ነው እነዚህ እቅዶች ከፊት ለፊታችሁ በስክሪኑ ላይ የምትመለከቷቸው ናቸውራ ማለትም የየባህር ጠረፉ መሳሪያዎች የተጠ መዱባቸው ስፍራዎች እያንዳንዱ የመጠባበቂያ የጦር መሳሪያ ማከማቻ እያንዳንዱ የድንገተኛ አደጋ ጊዜ የሬዲዮ ጣቢያ እያንዳንዱ አይሮፕላን ታንክና የሚሳኤል ተቋም እንዲሁም በሀገሪቷ የሚገኙ የነዳጅ ማደያ ጣቢያዎች በሙሉ ናቸው በዘመናዊ የወታደራዊ እንቅስቃሴ ታሪክ ውስጥ ይህን ያሀል መረጃን ያገኝ ማንም ወራሪ ህይል የለም በክፍሉ ውስጥ ሙሉ ፀጥታ ሰፈነ «ከዚህ በፊት እንደተናገርኩት» አለ ማጆሮቭ «በዜሮ ሰዓት ስምንት ሺህ ሁለት መቶ የስፔትናዝ ሰራዊት ዘልቆ ገብቶ ይቆየናል በለሊቱ የምድርና የውሃ ላይ ተንቀሳቃሽ አጓጓዥነት እንዲሁም በህዝብ ማመላለሻ በረራዎችና ከሔልሲንኪ ወደስቶክሆልም በሚጓዙ ጀልባዎች ሰርገው የሚገቡ ይሆናሉ በዜሮ ሲደመር ሀያ አራት ሰዓት ላይ በህገሪቱ ውስጥ አንድ መቶ አስራ ስምንት ሺህ ጦር ይገባል ብለን አንጠብቃለን ዋና የመንቀሳቀሻ መሳሪያችን አዲሱ የዊግ በራሪ ቡድን ነው በአሁኑ ጊዜ እነዚህ ድንቅ የሰራዊት ማመላለሻ በረራዎች ቁጥር ሀያ ሁለት መድረሱን ስነግራችሁ በደስታነው እያንዳንዳቸው ከምስራቃዊው የባልቲክ ጦር ሰፈሮቻችን ከውሀ በላይ በዝቅተኛ ከፍታ እየበረሩ ሰራዊትን በግማሽ ሰዓት ጊዜ ውስጥ የከምድር ወደአየር ተወንጫፊ ሚሳኤሎችንና የባህር ኬላ ፀረ አይሮፕላን ከባድ መሳሪያዎችን ክልል ሳይታዩ ጥሰው መብረር ይችላሉ ቀድመው ገብተው በሚቆጣጠሯቸው ጎዳናዎች ላይ ሲያርፉ በሰራዊት ማመላለሻ ሰርጓጅ መርከቦቻችን የሚደርሰው ሌሳ ሀይል ጥበቃ ያደርግላቸዋል» «ለቁስለኞችና ለጥቃት ሰለባዎች ምትክ ምን አዘጋጅታችኋል። » ሦ ማጆሮቭ ከልቡ ሳቀ «እሺ አሁን ለምን በጣም እንደፈለግኩህ ልንገርህ እባክህን ንገረኝ ከክፍያዎቼ አንፃር ወደስራዬ ለመግባት መዘግየትን አልፈልግም « ተመልከት» አለ ማጆሮቭ ክፍሉን አቋርጦ ወደሚገኝ የስብሰባ ጠረጴዛ እየጠቆመው አፒቼላ ወደዚያው ተመለከተ ሩሲያዊው በደወለ ጊዜ አደደ አልነበረም የአይ ቢ ኤም ፒሲ ኤቲ በእር ለ ኮምፒውተር አ ገነር «መልካም ጥሩ ነገር ነው ቪክቶር» አለ «እዚህ ነገሮች በቀላሉ አይገኙም ከ ፎእ ድርጅት ውጪ አውሮፓ ውስጥ ያሉት በጣት የሚቆጠሩ ፍችቸው «በስልክ እንደነገርከኝ ከዚህ በፊት ዘለ መላሪያ ሰርተሀል» አለ ማጆሮቭ ትንሽ ተጨንቋል ብሎ አሰበ አፒቼላ «እንዴታ» ፈገግ አለ «ከመካከላቸው አንዱ ላይ አውሮፓ ውስጥ ትንሽ የማሻሻያ ስራ ስ ያላች መ መመመ ስለዚህ መሳሪያ ምን ታ ጠ ። እኔ አራሴ እንኳን ከሌላ ቦታ ሆጌኽሼ ልከፍተው አልችልም ለፀሐፊህ እንዴት እንደሚሰራ አሳያታለሁ ነገ ጠዋት ደግሞ ለሌሎቹ ሴቶችህ ለሁለት ሰዓታት ያህል ትምህርት እሰቭቸዋለሁ አሁን የሚጠ ቀሙት በወርድ ስታር ስለሚሆን እንዴት እንደሚከፍቱና እንደሚዘጉት ካልሆነ በስተቀር ብዙም የሚማሩት አዲስ ነገር አይኖርም አንተ መጓጓዣ የምታዘጋጀጅልኝ ከሆነ እስከ ምሣ ሰዓት ድረስ እሔዳለሁ» ማጆሮቭ ለአፍታ ያህል ጣሊያናዊውን ትክ ብሎ ከመመልከት ውጪ ምንም ነገር ሳይናገር ቆየ ከዚያም ለስለስ ባለ አንደበት «ኤሚሊዬ ምናልባት ችግር ካለ እንድታስተካክል የተወሰኑ ቀናት እንድትቆይ እፈልጋለሁ «ምንም ችግር አይኖርም» ሲል አፒቼላ አቤቱታውን አሰማ «ሁሉም ነገር ሙሉ ለሙሉ ፍተሻ ተደርጎለታል እንደነገርኩህ አምጥቼ መግጠም ብቻ ነበር ያም ሆነ ይህ ሮም ውስጥ ብዙ ሥራ ይጠብቀኛል ስለቪህ መመለስ አለብኝ» ፈገግ አለ «ዕፁቡን ኤሚሊ አፒቼላን ዘወትር የራስህ አድርገህ የማቆየት ፍላጎት ሊኖርህ አይችልም» ማጆሮቭ ፈገግ አለ ድምፁ ግን አሁንም ለስላሳ ነው «ነገ መሔድ የምትችል አይመስለኝም» አለ «ያለንበት ስፍራ ከሰው ተገልሎ የሚገኝ በመሆኑ በጀት ጠብቆ የሚነሳ የአየር አገልግሎት የለንም ከሌሎች ስራዎቻቸው የተነሳ አይሮፕላን እጥረት አለብን ከሌኒንግራድ ወደዚህ ያመጣህ አይሮፕላንም አሁን አይገኝም» አፒቼላ አንድ የተለየ ቅዝቃዜ ወረረው «ገባኝ» አለ «አታስብ እያዝናናንህ እናቆይነለን እለታዊ ክፍያህንም እናስብልሀለን ምክንያቱም እዚህ ለመቆየት የተገደድከው በራሳችን ጥፋት ነው ከዚህ በላይ ልናደርግልህ እንወዳለን» «አመሰግናለሁ ይህ ግን የተወሰኑ ችግሮችን ያመጣብኛል ከዚህ ሆቬ ቢሮዬ መደወል እችላለሁ። እንቅልፍ ሰውት ከ ችል ሳይመን ይህንን አንድታደርግ ምን ያሀል ጫና ሊያ ስታስ ነው የተፃ የድርጅቱን አንድ የውስጥ ለውስጥ ፖስታ ከፍታ በርክ መ ጤት አንድ ህትመት አወጣች የሶቪየት ባህር ሀይል ናሻ ለባል ተስተካክሎ ሲሆን አንድ ምልክት የተደረገበትን ነገር በግልፅ ለ ዝርዝር የያዘ ቢሆንም ታጥፏል የተሰጡ ማዕረጎችንና የታቀዱ ተልዕኮዎችን ሀይል የበሳይ መምሪያ ይህ ለየት ያለ ነገር አትኩሮቷን ሳበው የሶቪየት መጠ ሰው መታጨቱን ለሶስተኛው የህቡዕ ዳይሬክተር ሊቀመንበርነት አንድ መች ማጆሮቭ ይገልፃል ስሙ በመጀመረያ ደረጃ ካፒቴይን ሜክ አዳር ደላል ጋዜጣው ላይ የሰፈረውን ቀን ተመለከተች ለመታ ቀኝ እጅ በሆነ ሩል በአግራሞት ተዋጠች ማጆሮቭ በስ መ ገኘው ከዚያም ጊዜ ነበር የ የመጀመሪያ ዋና ዳ ንነት በባህር ሀይሉ ውስጥ ከአንድሮፖቭ ሞት ስድስት ወራት ቀደም ብሎ ድ በሶስት ወይ በአራት ያህል የኒየት በ ድው ል ይ ተተ ር ባይሆንም ሲቪኦ የሶቪየት ባለስልጣን ከስልጣን መውረዱ አዲስ ነገር አልቻለችም ገን ወደ ውትድርና ስራ የተዘዋወረበትን ጊዜ ንኮቭ ከቦታው ላይ ተነስቶ በአንድ ወቅት የፓርቲው ተባባሪ መሪ የነበረው ማሌ ትዝ ይላታል እስካሁን የእርሳስ ፋብሪካ አስተዳዳሪ ቦታ ከ ስለማጆሮቭ ያወቀችው ነገር ሁሉ የባህር ሀይል ልምድ እንዳለው አያመለክትም ግራ አጋብቷታል ወደ አንድ የዶሴ ካቢኔት አምርታ የፔንታጎን የስልክ ማውጫ አወጣችና በፍጥነት አንድ ቁጥር ፈልጋ አግኝታ ደወለች። ፌ ስብሰባው ማጆሮቭ ቢሮ ደረሰ ስለ ቻ ርዕሰ ጉዳይ የሚያውቀው ባይኖርም ማ ሔልደር ሁለቱም ከሞስኮ ከተመለሰ በኋላ ሲገናኙ የመጀመሪያ ን ማው አሁንም ይህ ሰውያ በትሪና ራጉሊን ላይ በፈፀመው ግፍ የተነሳ ቀ ሲደርስ ማጆሮቭና ን ታፍኖ ይንተከተካል ሔልደር ከማጆሮቭ ቢሮ ም ግበር «እሺ ሔልደር» አለ ማጆሮቭ «ግባ ግባ በሀሳብ የተዋጠ ይመስላል እየመራ ቢሮው ይዞት ገባ «ተቀመጥ አንድ ጊዜ ይቅርታ አድርግልኝቫ አንድ መፍትሔ የሚሻ ሁኔታ ገጥሞናል ወደጆንስ ዞረና «ሚስተር ሚንዝ ምን ይመስልሀል። » «አንድ ጊዜ ይቆዩኝ የጉዞ አቅድ ማስታወሻውን ላምጣ ወረቀቶች ሲንኮሻኮሹ ተሰማ «ይኸውና እሺ በእቅዱ መሠረት ከሆነ አሁን በጀልባ እየተጓዘ ይሆናል ከሶስት ቀን በኋላ ኮፐንሀገን ይገባል እዚያ ያለው ሆቴል ቁጥር አለኝ» ማጆሮቭ ቁጥሩን ፃፈ «አመሰግናለሁ እዚያ ላገኘው እሞክራለሁ ደህና ይሁኑ» ስልኩን ዘግቶ ካርዱን እየተመለከተ በሀሳብ ተውጦ ቆየ ሔልደር ዊል ሊ በሚለው ስም ተገርሞ መናገር ተስኖታል «ይህ ማረጋገጫ ሊሆን አይችልም አለ ጆንስ «ሰላይ ከሆነ ሽፋን ማበጀት ቀሳል ነው ኮፐንሀገር የሚገኝው ሆቴልም በስሙ የተያዘ ክፍል እንዴሚኖረወውም አልያጠራጥርም» «ጥርጥር የለውም» አለ ማጆሮቭ «ግን ሌላ ነገርም አሰለ የመጀመሪያ ዋና ዳይሬክቶሬት በነበርኩበት ወቅት የአሜሪካዊ ፖለቲከኞችን በተለይም ለፕሬዚዳንትነት ብቃት ያላቸውን መረጃ በየጊዜው እናጠናቅራላን በስልሳዎቹ ውስጥ የምክትል ፕሬዚዳንት ሊንደን ጆንስን ይተካል ተብሎ የሚታሰብ አንድ የጆርጂያ ገዢ ነበር በ ከጆን ኬኔዲ ጋር ለዲሞክራቱኮ ፓርቲው ተወዳድሯል ዊልያም ሔነሪ ሊ ይባላል ወይንም ቢሊ። የካርን መኖሪያ ትታ በመኪናዋ ወደ አንድ የህዝብ ስልክ አመራች ለሊቱን በኮፕንሀገን ፈንታ ወደስቶኮልም የሚበረው አይሮፕላን ላይ ቦታ ያዘች የምታውቀው ስቶኮልም ግራንድ የተባለ ሆቴል ደውላ ክፍል ያዘች ኮፐንሀገን የሚገኘው ሆቴል ደውላም ለዊል የስቶኮልሙን ቁጥር ተወችለት ከዚያም ወደመኪናዋ ተመልሳ ወደላንግሊ ጉዞ ጀመረች የሆነው ቢሆንም የተለመደ የሥራ ቀን ማሳለፍ አለባት ከዚያ ነፃ ትሆናለች ይህን ነገር ለመግታት ከምታደርገው ሙክራ ነን ትሆናለች ነፃ ሔልደር በቲያትር አዳራሹ የመጀመሪያ ረድፍ ተቀምጦ ማጆሮሻቭሻ ከጥቂት ቀናት በፊት ለፖሊት ቢሮው አቅርቦት የነበረው በፎቶግራፍ የተደገፈ ሪፖርት እየደገመ የተመልካቹን ቀልብ ሲገዛ ይመለከታል ድፍረትና ሙሉ ምን እየተደረገ መሆኑን ከማወቁ በፊት ሀገሪቱ በቁጥጥር ሰር ትውላለች ጠ ቅላይ ሚኒስትሩ ወይገም በድምፅና በመልክ እሳቸውን የሚመስል ሰው በሬዲዮና በቴሌቭዥን ቀርቦ ፀጥታና መረጋጋት እንዲሰፍን ይጠይቃል ውኒያ እንደሚኖር ማጆሮቭ አምኖ ተቀብሷል ውጊያው ግን ኮአንስተኛ ጦር መላሪያዎች በቀር ሌላ ነገር በሌላቸው የተከፋፈለ የሚሊሽያ ሀይላት ጋር የሚደረግ ሲሆን እነዚህ ኃይላት ወዲያውኑ ይፈረካከሳሉ ዋና ዋና የሀዘብ መኖሪያ መአከሎች ማለትም ስቆኮልም ጉተንበርግና የተወሰኑ ትንንሽ ከተሞች ግን እንደሌሎች ዋና ጦታደራዊ ተቋማት ማለትም እንደ ስቶኮልም ወታደራዊ ክፍል የበላይ መምሪያ ሁሉ ከመቅዕበት በቁጥጥር ስር የሚውሉ ይሆናሉ የስዊድን ጦር ሀይላት ዕዝ ቀድመው ቦታ በያዙ ሰርጎ ገብ ሀይላት አማካይነት ከእንቅስቃሴ ውጭ ይሆናሉ ይህ ሁሉ የሚሆነው ግን ቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ካልደረሰ ብቻ ይሆናል ቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ተደርጎ ከሆነ ግን ወረራው ከመቅፅበት እንደሚሜሰረዝና የጦር ሀይላቱ እንቅስቃሴም በልምምድ እንደሚሳበብ ያስተላለፈውን ትዕዛዝ አላብራራም «እናም አሁን» ቀጠለ ማጆሮቭ ተደንቀው ለሚያዳምጡት ሰዎች የመጨረሻ መመሪያዎቻችሁን ለመቀበል ለየክፍላችሁና ለየሬጅመንት አዛዙቻችሁ ሪፖርት ታደርጋላችሁ አስታውሱ እናንተና ጦሮቻችሁ ልክ በሰለጠናችሁት ሁኔታ ግዳጃችሁን የምትወጡ ከሆነ ለመጪዎቹ ክፍለ ዘመናት ሲነርና ሲወሳ የሚኖርን የሶቪየት ወታደራዊ ታሪክን ገፆች ትዕፋላችሁ የሶሺየት ህዝብም አሁን ልትገነዘቡት የማትችሉትን ክብርና ልዩ መብት በላያችሁ ያዘንብባችኋል» ያይና ከተቀመጠበት ተነስቶ እያጨበጨበ በአንድ ድምፅ የስፔትናዝ ልዩ መዝሙር መዘመር ጀመረ ማጆሮቭ ፈገግታ መማጀቸው ሔልደርን በዓይኑ በጎን በኩል ወደሚገኝ በር አሳየው «ና» አለው በጣቱ «ደሰርጓጅ መርከብ ማቆሚያው ልውሰደድህ» ሁለቱ ሰዎች በኮረብታው ቁልቁል በዘብ ወደሚጠበቀው በር አመሩ ሐልደር ትንፋሽ እያጠረው ነው ትሪና ራጉሊንን ባለፈው ት ተሰናብቷታል ከጉዳቷ አጎግማ በተደጋጋሚ የፍቅርን ፅዋ ቀምሰዋል ተ ኑ እመጣለሁ ብሉ ቃል ቢገባላትም ይህንን ር ምንም ዘዴ የለውም ወደጦርነት እየሄደ በመሆኑ ለአደጋ መጋለጡ አይ ። በአቅጣጫ ተቆጣጣሪው ክፍል ገብተው ወደካርታው ጠረጴዛ አመሩ «እዚህ» አለ ማጆሮቭ ወደአንዲት አነስተኛ ደሴት እያመለከተ ደሴቷ ሔልደር በቀድሞ ተልዕኮው ወቅት ያለፋት ሆጋርን የተባለች ደሴት ናት ዚህ ቀደም እንደነገርኩህ የምታሳርፋት እዚህ ስፍራ ላይ ነው የደሴቱ ደቡብ ምስራቃዊ አካል አሸዋማ ነው በጣም ታስጠጋታለህ በኋላ ላይ ውሀ ይዚት እንዲሄድ አንፈልግም ባለፈው ጊዜ ምንም እንኳን የስፍራው አሳ አስጋሪዎች ለፖሊስ ስልክ አስኪደውሉ የምንጠብቅ ቢሆንም አሁን ግን ራሳቸው ያገኙሀል እዚያ ስፍራ ሊያመጡት በቻሉት ነገር ሁሉ በመታገዝ ከመቅፅበት ይወርሩሀል» ማጆሮቭ ፊቱን ወደሱ መለሰ «አሁን በጥንቃቄ አድምጠኝ በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን የትኛውም ስዊድናዊ እዚህ መርከብ ላይ እንዲወጣ መፍቀድ የለብህም ይህንን አስረግጠህ ትገልዕሳቸዋለህ የመጀመሪያው የስዊድን የባህር ኃይል ሠራዊት ከደረሰበት ጊዜ ጀምሮ የመርከቧን ጦር መሳሪያዎች በሙሉ በተጠንቀቅ ላይ ታደርጋለህ ሰርጓጂ ላይ ለመውጣት የሚሞክር ማንኛው ው ላይ ትተኩላለህ ግልፅ ነው። ይዞህ ጀልባና አባላቶቿ ከደንብ ውጪ ናቸው አንድ የሚነዘንዘው ነገር አላ ምንነቱን አልተረዳውም ለይቶ ሊያውቀው አልቻለም መንገድ ከጀመሩ በኋሳ ነዢ ያደርጋል ካለፈው ተልዕኮው ጋር የተገናኘ ሊያስታውሰው ያልቻሰ» ገር ነው ግን ጊዜ ይኖረዋል አስቦ ይደርስበታል ድንገተኛ ያ አንድ ነዢ ተከሰተለት የኮሚኒስት ፓርቲው ቀዳሚ ዋና ፀሶሪ እንዲሰረዝ እሱ ባለበት ለሚደ ኣኩ ልጠያያቂ ሁኔታ ውስጥ ከገባ ር ሱ ባለበት ለማጆሮቭ ሲናገሩ አዳምጧል ሆኖም አሁን በው በሰጠው መመ አልሰጠውም ሪያ ላይ የወረራውን መሠረዝ የሚገልፅ ምንም ዓይነ ሩል አብዛኛውን የእለቱን ጊዜዋን ያሳለፈችው በማትኖርበት ጊዜ የሲቪየት ቢሮው ያለ እክል እንዲንቀሳቀስ ነገሮችን በማስተካከል ነበር አስር ሰዓት ላይ ለበታቾቿ ተለይተው የተቀመጡ የልዕኮዎችን ለመስጠት በማለት ስብሰባ ጠራች አስራ አንድ ሰዓት ላይ ልክ ስብሰባው ሲበተን የአላን ኒክሰን ፀሐፊ በሯ ላይ ቆማ ተመለከተች «ሚሲስ ሩል ሚስተር ኒክሰን ቢሯቸው ሊያገኙሽ ይፈልጋሉ» አለቻት ሩል ሴትየዋ በመደወል ፈንታ ወደሷ መምጣቷ አስገርሟታል «በሁለት ደቂቃ ውስጥ እመጣለሁ» አለቻት «መጀመሪያ የምቆልፍባቸው የተወሰኑ ዶሴዎች አሉኝ» «እባክሽን አትቆዷ» ብላት ሄደች ሩል ዶሴዎቿን ቦታቸው መልሳ ከቆለፈችባቸው በኋላ ወደኒክሰን በጠ አመራች «ቀጥ ብለሽ ግቢ» አለቻት ፀሐፊዋ አለን ኒክሰን ከጠረጴዛው በስተጀርባ ተቀምጧሟል አንድ የማታውቀው ሰው ከኒክሰን አጠገብ ተቀምጧሟል «ግቢ እባሽን ካትሪን» አለ ኒክሰን እና በሩን ዝጊው» ሩል በሩን ዘጋችውና ከሁለቱ ሰዎች ፊት ለፊት በሚገኘው ወንበር ላይ ተቀመጠች «እሱ የውስጥ ምርመራ ክፍሉ ቻርለስ ሙርታይመር ነው» አለ ኒክሰን «ሚጠይቅሽ ጥቂት ጥያቄዎች አሉ ልትመልሺለት ፈቃደኛ ነሽ» ለአፍታ ያህል ቻርልስ ሙርታይመርን ገርመም አደረገችው ሙርታየመር ገና ቃል ባይተነፍስም የሚናገረውን አውቃለች የውስጥ ለውስጥ ምርመራን የማይጠሳ ማንም የለም «በቁጥጥር ስር እያደረፈግከኝ ነው አለን። «ሞተሩን አጥፉሠ ሲል አሁንም በጩኸ አስተላለፈ አለ ልክ ይህን ግዘ ሁሉም ነዝር ፀጥ ሰላም ነበረ እንደምንም ታግሎ ተነሳና ሔልድር የአ ሁለተኛው አና ሶስተኛው ኦፊሰሮች ፈቃድ በመጠየቅ ወደዚህ ች ሩብ ማይል መጡ ሔልደር ዙሪያውን ሲመለከት ከዳርቻው በታ ሰ ርቀት ያህል የሚሆን ቦታ ላይ አንድ የሆነ ቤት መኖሩን ከል ግን ኝ መቸ ለመኖሩ የሚያመለክት ነገር እንደሌሳ ኦስተዋለ ር ሲመለከት አንድ ጫማ ያህል ርዝመት አለው ተብሎ የሚተ ርቀት ጀልባ ከደሴቱ ምኃራባዊ ዳርቻ እያቋረጠ ይመጣል ይህም ማይጋ ባው ዋሬ ላይ ነበረ ሔልደር ማጉሊያ መነፅሩን አነሳው እና ችር ሇ ነው አንድ ከታች ላለው ማንም ሆነማን አንድ የሆነ ነገር በጩኸት እየ በላይኛው ክፍል ፍፁም ወጣት ወንድ እና ሴት ወደ ጋቢናው ቁልቁል ተመለከቱ ከዚያም የዘዋሬን የእጅ ጥቆማ ሲከተሉና ሲየዩ ከባሕር ወጥቶ መመለስ ያልቻለውን ጀልባቸውን ተመልክተው ደርቀው ቀሩ ከዚያም ወንድየው ወደኋላ ወደባሕሩ ዘሎ ገባ ሔልደር የሩቅ ማሳያ መነፅሩን ጥብቅ አድርጎ ተመለከተ ከመርከቤ ምሰሶ ላይ የነዝፔ አንቴና ታየው አዎን ከዚህ ባኋላ አይቆይም ከዚያ በመቀጠል ሔልደር ወደ ቤቱ ተመለከተ አንድ ሰው ከዚያ አቅጣጫ በዳርቻው ላይ በእግሩ እየመጣ ሲሆን እሱም ፒጃማ እና ጋውን ነገር ለብሷል እሱ ካለበት ከሀምሳ ክንድ ርቀት ላይ በማይበልጥ ቦታ የውሃው ጫፍ ሳይ ቆመና እጁንም በማጎድጎድ በስዊድንኛ ቋንቋ «እንደምን አደርክ። » ሲል ዘቡ ጠየቀ «አዎ ቀጠሮ አለን አሁን አይደለም አንጂ ግን ሚር ሊን እየጠበቁ አይደለም» ሰውየው ወዲያው በስልክ መደወል ጀመሙረ ከዚያም በጣም ፈጣን በሆነ የስዊድን አነጋገር የሆነ ነገር በመናገር ረዘም ያለ ግዜ ለሚመሰል ደቂቃ ጠጡ በቀ በኋላም ስልኩን ዘጋው «በቃ አሁኑኑ አንድ ሰው ይመጣላችኋል» የሚል ነገር ነግሯቸው ወደ ምድብ ቦታው ተመለሰ አነሱ እንደገመቱት ከሆነ ምናልባት ሶስት ደቂቃ ካለፈ በኋላ ነበር አንድ ሴትዮ በድርብ በሩ ሊላኛው አቅጣጫ በኩል ብቅ ያለችው አንድ እንደ ደወል የሚመስል ጥዝዝዝ የሚል ድምፅ ተሰማና በሩ ተከፈተላት «ወሪት ኪርኪላንድ። » «ዶሴው የተወሰደው በላቲቪያ ኮስት አካባቢ ከሚገኘው የሶቪየት ጦር ቀጠና ጣቢያ ከነበረ አንድ ኮምፒውተር ወስጥ ነው ታዲያ ከተወሰደ አርባ ስምንት ሰዓትም አይሞሳውም» ስትል ሩል መለሰችለት «እኔ መቼም ይህ አሁን ያነበቡት ዶሴ ሶቪየቶች በትክክል ሃሳባቸውና ውጥናቸው ምን እንደሆነ የሚያሳይ እንጂ ተራ የጦር ልምምድ እንዳልሆነ ነው የሚገባኝ ከሌሎች ምንጮች የተገኘ ይህንኑ ነገር የሚያጠናክር መረጃ ደግሞ ላሳይዎችት» ሩል በፍጥነት ከኣንድ ቀን በፊት ሴናተር ካር ፊት ያቀረበችውን ነገር ነገረችው ካርልሰን ሲያዳምጣት ጭንቀቱና ሀሳብ የገባው መሆኑ ይበልጥ ግልፅ እየሆነ መጣ አንዳንዴም በጥያቄ ያቋርጣት ነበረ ስትጨርስም ካርለስን ለአፍታ ያህል ዝም አለ «እስኪ ንገሪኝ» አለ በኋላ ላይም «ይህ ዕቅድ መቼ ተግባራዊ ሊሆን እንደሚችል የሚያመሳክት ማንኛውም ፍንጭ ይኖር ይሆን እንዴ። » አለች ሩል ነው እንዴ። ስትል ሩል ጠየቀችው «ካርልሰን እኮ ለሶቪየቶቹ እንደሚሠራ ባሁን ሰዓት ግልፅ የሆነልን ይመሰለኛል ምን ችግር አለው ከተማውን በፖሊስ እያሳሰሰ ያስፈልገናል ይልቅ አሁን ወደ ሆቴሉ መመለስ እጅ መስጠት ነው የሚሆንብን ስለዚህ እዚያ አኦንሄድም ወደ መንገድም መውጣት እንችልም» አንድ የሆነ ጥዝ የሚል የደወል መሰል ድምፅ ተሰማና የባሕር ኃይል ዩኒፎርም የለበሰ አንድ ግዙፍ ሰው በፊት ለፊቱ በር በመውጣት ሌላ አንድ ሲቪል የለበሰ እና ሳምሶናይት ቦርሣ የያዘ ሰው አጅቦት አለፉ ሁለቱም ግን ሲያልፉ ሩልና ዊልን ገርመም አድርገዋቸው ነበረ የባሕር ኃይል መለዮ የለበሰው ሰው አንድ የሆነ ነዢ በስዊድንኛ ቋንቋ ተናገረ ሩል ፈገግ በማለት ራሷን በአዎንታ ነቀነቀች ሁለቱም ሰዎች ቆሙና ኦፊሰሩ በድጋሚ ተናገረ «እንደምን አድራችኋል። እያ ሩል በሔሕሊኮፍተሩ ወደታች ስትመለከት አንድ የሞተር ጀልባ ባህር ሰርጓጂ ወዳለችበት ክፍል ስታመራ ተመለከተች «ሚኒስትር ያንን ይመልከቱ» አለች እየጠቆመቻቸው ሚኒሰትሩ ሊ እና አብራሪው አንድ ላይ አንገታቸውን ጠመማዘዙ የሞተር ጀልባዋ አንድ ሰው ብቻ ይዛ በውሀው ላይ ከቆመችው ሰርጓጅ ጎን ለጎን እየከነፈች ከወጣች በኋላ ሙሉ ለሙሉ ፊቷን ወደሰርጓጂ አዞረች አንድ የስዊድን አሳሸ ጀልባ ዘግይቶ ያሳድዳት ጀመረ በሌሎች ጀልባዎች ላይ ያሉ ሰዎች ይጠቋቆሙ ጀመር አውዳሚ ጀልባ ላይ ያሉት ተሳፋሪዎችም ለመመልከት ወደጀልባዋ ጥግ አመሩ «የክርስቶስ ያለህ» አሉ ሚኒስትሩ «ሰርጓጂን ሊላተም ነው ኦስካርሰን ሁለቱንም ነዳጅ መስጫዎች መጨረሻቸው ድረስ ከፍተው ታጠፉ ሁለቱ ግዙፍ ሞተሮች በመጨረሻ ሀይላቸው ያጓራሉ ኦስካርሰን አቅጣጫቸውን በሰገነቱና በዋናው የጀልባ መትረየስ መሀል አደረጉ ከአጦ ገባቸው መቀመጫ ላይ ያለውን ባለ ሁለት አፈሙዝና ተፈናጣሪ ጥይት የሚተፋ ጠብመንጃ አነሱ ጀልባዋ ቀጥ ብላ በሙሉ ፍጥነት የረጋውን ውሀ እየሰነጠቀች ትከንፋለች።