Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የደራሲው መብት በህግ የተጠበቀ ነው ። ያልተጠራበት ሰርግ ቤት ገብቶ ሲጨፍር የሚያነጋ ጀግና ነው። ወንድ ወሰን ለመጨረሻ ጊዜ የፃፈልኝ ደብዳቤ ላይ «አንድ ሳምንት ያህል በራፍ በተንኩዋኩዋ ቁጥር አማ ስትል ቆይታ አሁን ግን ዲያብሎስ ተንኮሉን የሚያሰራው በቤት ውልድ ባሮቹና እንደሜራት ያገሩን ሰው መስለው በሚኖሩ ልጆቹ አማካይነት ነው። ሳዜመው አይኖቼ ይረጥቡብኛል የአልጋ ወራሹን ንግግር ከሰፈራችን ጀርባው ላይ እባጭ ያለበት ጎቢጥ የምንለው ልጅ በቃሉ ይወርደው ነበር። «እንዴት ቢያጠናው ነው። እኔና ጌታቸውም የሆለታ ወታደሮች ከሆለታ ድረስ በእግራቸው ይምጡ ወይም በመኪና መጥተው አባዲና ሲደርሱ ወርደው በእግራቸው ይሰለፉ አላውቅም ማወቅ ብፈልግ እንኩዋን እችል ነበር። «አባቴ ክቡር ዘበኛ ቢሆን ኖሮ አሁን የሰፈሩ ሰው የከሀዲ ልጅ ይለኝ ነበር» ጌታቸው ቆዳው ወደ ጥቁርነቱ ያደላል ሰውነቱ በጣም ትንሽ ነበር።» አላልኩትም እንዴት ሰው ኮሚኒስት እንደሚሆንም አላውቅም ነበር። አበራን ለመሸኘት የተደረገ በአል ላይ ግብዣው አብቅቶ ሰው ወደቤቱ መበታተን ሲጀምር «እግዴህ በቄ መጥተህ እንደምታየኝ ተስፋ አደርጋለሁ አለ አበራ የቤቱ በራፍ እንዲከፈትለት የመኪናውን ጥሩምባ እየነፋ ከቤት ሲገቡ ተዘራ ተንደርድሮ መጥቶ በቀለን ሳመው የመሳሳሙ ስነስርአት የተፈፀመው ግን የበቀለ እጆች ወደመሬት እንደተንዘረፈፉ ነበር። ምን እንደሚያወሩ ግን ማወቅ አልቻለም ተነሳና እነሱ በገቡበት በር ገባ ወጥቤቱ ነው። የአበራም የተዘራም መኪናዎች ተቆልፈዋል ያለው ምርጫ በእግሩ መሮጥ ብቻ ነበር። ማረፍ አሰኝቶት ነበር የነፍስ ጉዳይ ነውና ሩጫውን ትቶ በፍጥነት መራመድ ጀመረ በቀለ የፈራው ውሾቹን ነበር። ግን በትክክ ል መለካት አይቻልም ብለን ወርዱ አንድ ሜትር የሆነን ሳንቃ ሁለት ሜትር የሚሰፋ መቃን ላይ ለመግጠም አንታገልም የመቃኑና የሳንቃው ስፋት የመለካት ችሎታችን እስከፈቀደ ድረስ እኩል እንዲሆኑ እንጥራለን እንጅ። እኔ እንኩዋን ወረዳ ይበቃል የሚል እምነት ነበረኝ ግን የሚቻል ከሆነ ቀበሌ ከወረዳ ይልቅ ለግለሰብነት ይቀርባል ዋናው ነገር የምንመርጠው ክልል ነዋሪዎች የተፈጥሮም ሆነ ባህላዊ ጠባያቸው ተመሳሳይ መሆኑ ነው። የቀበሌውስ ነዋሪ ማን ነው። በኔ አስተሳሰብ ነፃነት ምንጊዜም ነፃነት ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ መሰረታዊ እምነቶችን የነፃነት ቀን ከመድረሱ በፊት አውቆዋቸውና አምኖባቸው ይጠብቃል ያለዚያም በነፃነት ዋዜማ ይማራቸዋል » «ብዙዎች አሁን ያልከውን ከአምባ ገነንነት የሚለዩት አይመስለኝም አሉ አቶ ይልማ» አለ ተናጋሪው «የኔም እምነት እንደርሶ ነው ግለሰብ ለማህበሩ ደህንነት ሲል ከራሱ ቀንሶ ለማህበሩ የሚያስተላልፈው የግል መብት እንኩዋን ለዘለቄታው መሆን የለበትም ያ ባርነትን መምረጥ ነውና ተቀባይነት ሊኖረው አይገባም በመጨረሻም ሁለት መሰረታዊ ውሳኔዎችን ማሳለፍ ያስፈልጋል መሰረታዊ እምነቶች ያላልኩበት ምክንያት ሊለወጡ ስለሚችሉ ነው። አንድም ሰው አልተቀመጠበትም ተናጋሪውም የለም እኔና ፕሮፌሰር አስራት ብቻ ቀረን። እኛም ብንሆን የነበርነው ከመደቡ ሳይሆን በስተደቡብ ባለው ኮረብታ ላይ ነበር። «በል እንግዴህ እኔም ልሰናበትህ ነው።
» አልኩ በልቤ «ስምንተኛው ሺ የሚሉት ይሄ ይሆን እንዴ። ኢትዮጵያ መቼም በጨቁዋኞች ያልተዝጠችበት ጊዜ አልነበረም ቢባልም መጨቆን ማለት ያለተስፋ መኖር ከሆነ ጣልያን እንደወጣ የነበረው አገዛዝ የጭቆና ነው ሊባል ጨርሶ አይገባውም በዚህ የተስፋ ዘመን አቶ ተፈራ የሚባሉ ሰው ነበሩ። አቶ ተፈራ በጣልያን ጊዜ ልጅ ነበሩ። አቶ ተፈራና ወይዘሮ ተዋበችም አንድ አንዳንድ እጃቸውን ከአበባው ስር በማስቀመጥ ምሶሶውን ተደግፈውታል ይህ አይነቱ አነሳስ የጣልያን ጊዜ ፎቶግራፎች ላይ በብዛት ስለሚታይ የዘመኑ ቄንጥ ይመስላል ጣልያን ከወጣ በሁዋላ አቶ ተፈራ ለአንድ ኩባንያ በሾፌርነት ተቀጠሩ ደሞዛቸው ብር ነበር ዘመኑ ደግ ነበርና ያች ብር ከቤት ኪራይ ከምግብና ከልብስ ተርፋ ወይዘሮ ተዋበች የብር እቁብ መጣል ጀመሩ። አቶ በለጠ ለራሳቸው ብኩን ይሁኑ እንጅ ለሌሎች ደግ ሰው ነበሩና አገር ንቅስ ብሎ ወጥቶ አልቅሶ ቀበራቸው አቶ በለጠ ሁለት ልጆች ነበርዋቸው ከበደና ታደሰ የሚባሉ ታደሰ ፈረንጅ አገር ተምሮ ተመልሶ በቀዳማዊ ሀይለስላሴ ዩኒቨርሲቴ ታሪክ ያስተምራል። አለ መቼም ወኔ ጨርሶ አይሞትምና ቤቱን የዝዛው ግን ያባቱን ቤት ብቻ ሳይሆን አገሩን ጭምር ሸጦ መሆኑን ረስቶታል አቶ አብርሀ ብዙ የመንግስት ባለስልጣኖች ያውቅ ስለነበረ ጄነራል ታደሰና ዶክተር ከበደ በቀይ ሽብር ጊዜ ሰው አስገድለዋል የሚል ክስ እንዲቀርብባቸው ተደረገና ቤታቸውን መንግስት ወርሶት እስር ቤት ገቡ የወንድምማማቾቹንም ቤቶች መንግስት በርካሽ ለአቶ አብርሀ ሸጣቸው። ተኩሱ ለስንት ቀን እንደቀጠለ እንጃ ብቻ አንድ ቀን ሰው ከቤት መውጣት ጀመረ። » አቤ ፈገግ አለ ብዙ ጊዜ የመለሳት ጥያቄ ሳትሆን አትቀርም «እዚያ ኦክስፎርድ ሻይ መጠጣት እንጅ ደህና ነገር ያስተምሩን መሰለህ ነበር መልሱ መቅደስም ማፈሩ ሰለቻት መሰለኝ ከኛው ጋር ቁጭ ብላ መሳቅ ጀመረች አበራ በሂውስተን ተወዳጅነትን አተረፈ እሱ ያልተገኘበት ግብዣ ግብዣ አልመስል አለ ማታ ማታ ራንዴኩ ኩዋስ ጨዋታ ለማየትና ቢራ ለመጠጣት ከሚሰበሰበው ሰው ይልቅ በአበራ ቱሻ ለመጠፍነን የሚመጣው ሰው ቁጥር በዛ። እኔም አንድ ዶላር ሸለምኩት ልጁ ደስ ብሎት እየፈነጠዘ ሄደ በበነጋው እንደለመድኩት የጥዋት ፀሀየን ልሞቅ ከበረንዳ ብቅ ስል ያዲስ አበባ ህዝብ አንድ አንድ አበባ ይዞ ተሰልፎ ይጠብቀኛል የኛ አገር ሰው ነገር ይገርማል። አበራ ራሱ የሚያወራቸውን ወሬዎች ብዙውን ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር የሚሰማቸው አበራ የሚዋሸው ራሱን ለመካብ እንጅ ሌሎችን ለመጉዳት አልነበረም ስለዚህ ካንዳንድ ሰዎች በስተቀር ብዙዎች ይወዱታል። ባለስልጣኖቹም ጉዳዩን እንደሚመረምሩ ቃል ገቡላቸው ሆኖም ከዚያን ቀን ጀምሮ ስለአበራ የተሰማ ነገር አልነበረም አበራ ሜክሲኮ ሄዶ ከቀረ ሁለት አመታት አለፉ የሂውስተንም ሰው አበራን ረሳው አንዳንድ ሰዎች ሲዋሹ ብቻ ነበር አበራ ትዝ የሚላቸው አንድ ቀን ከራንዴኩ አበሻ ግጥም ብሎ ግማሹ ከረምቦላ ሲጫወት የቀረው ደግሞ ቴሌቪዥን ሲመለከት አበራ ከየት መጣ ሳይባል ሰተት ብሎ ገባ። » ተዘራ ለዚህ ብዙም መልስ የለውም መሬት የመንግስት ነው ተብሎ ዛፍ የሚተክል ጠፍቶ እንጀራ መጋገሪያ ቅጠል ብርቅ የሚሆንበት ዘመን እንደሚመጣ ቤት የመንግስት ነው ተብሉ ቤት ሰርቶ የሚያከራይ ጠፍቶ አንድ ክፍል ውስጥ ሰው የሚታጎርበት ስርአት እንደሚሰለጥን የተገለፀለት ይመስላል «ምነው ባትቸኩል። » ይሳል ተዘራ ተዘራ ለሀገሩ የነበረውን ፍቅር ያደንቅ ነበርና በቀለ ብዙም አይከራከርም ብቻ ለወሬው ያህል «ምን አርግ ትለኛለህ ተዘራ። እንዲውም ተዘራ አስመራ ኩባንያ ሊከፍት ሄዶ አገሩ ተመንኖ የሚኖርበር እንጅ ተነግዶ የሚከበርበት ሆኖ ስላላገኘው ኢትዮጵያዊ ሆኖ ገብቶ አዲስ አበባ ይነግዳል እየተባለ ይወራል በቀለ ግን ማየቱ ብቻ ሳይሆን ስሙን መስማቱ እንኩዋን ስላስጠላው በወሬ መሀል ተዘራ ከተነሳ ክፍሉን ጥሎ ይወጣ ነበር በዚህ መሀል አበራ ደገፉ ወያኔን የሚቃወም ድርጅት በሴንት ሉዊስ አቁዋቁመ። » አለችው ባለቤቱ በቀለ ሲገሳበጥ እስዋንም አላስተኛ ብልዋት ነበርና «የዘውዲቱ ጠላ ቤት ትዝ ብሎኝ ነው የሳቅሁት «ይልቅስ ተኛ ነገ ደግሞ አበራን መፈለግ እንዳለብህ እንዳትረሳ አለችው እውነትም ያበራን ነገር ረስቶታል አበራ ያዲሱ መንግስት የይለፍ ፈቃድ ክፍል ሀሳፊ በመሆኑ ማግኘቱ ከባድ አይደለም «አበራ እሺ ካለኝ ነገ ፓስቴና ጠጅ ቤት ነው ይዢፔው የምዞር ብሎ አሰበ ሊነጋጋ ሲል እንቅልፍ ሸለብ አደረገው ግን ደርሶባችሁ እንደሆነ ሊነጋጋ ሲል የሚወስድ እንቅልፍ ቅዣት ይበዛበታል በቀለም የዚህ አይነቱ ቅዥት ጀመረው የወያኔ ወታደሮች በመኪና ሆነው ያባርሩታል መንገዱ ሰፊ ነው። » አለ በቀለ «ሳናውቀው ነው እንጅ ለካስ ገነት ነበር የምንኖረው ትንሽ ዝም ብሎ ቆየና «አይ ስልጣኔ። » አለ «ታዲያስ አበራ» አለ ከስልኩ ውስጥ የሚመጣው ድምፅ በቀለ አበራ እንዳልሆነ መናገር ፈልጎ ነበር ግን ስልኩን የደወለው ሰውየ ፋታ አልሰጠው አለ «ለኤርትራኖቹ የሰራህላቸው የኢትዮጵያ ፓስፖርት ስህተት አለበት ስለዚህ መለወጥ ይኖርበታል ሁለት መቶ አዲስ ፓስፖርት ያስፈልገናል የስም ዝርዝርና ሌላውንም መረጃ ነገ እዚያው የተለመደው ቦታ ስንገናኝ እሰጥሀለሁ» በቀለ ስለደነገጠ የሚመልሰውም ስላጣ ዝም እንዳለ ቀረ። » «የለም በቀለ ነኝ አለው ተዘራ መሆኑን እንዳወቀ ግን አልነገረውም። በቀለ ግን ለማስመሰል ቢሞክር እንኩዋን አልሳቅ አለው «ምነው በቀለ ቋ ደቂቃ ዘግይቶ መምጣት ይህንን ያህል ያስኮርፋል እንዴ። » «የለም በቀለ ብዙ ሳትናገር በፊት ስለተዘራ የማጫውትህ ነገር አለ ተዘራን አታውቀውም» አለ አበራ በቀለን ያስጨነቀው የተዘራ ስልክ መደወል እንደሆነ ካወቀ ወዲያ እንደገና ፈገግ ብሎ በቀለም ለመጀመሪያ ጊዜ ፈገግ አለ አበራ ነገሩን ሲያቀለው አይቶ ቀላልና ፍች ያለው እንቆቅልሽ ነው ብሎ በማመን። ከመስሪያ ቤቱ አጠገብ ወደ ተክለሀይማኖት የሚወስደው መንገድ ላይ አንድ የባህል ምግብ ቤት ነበርና ተያይዘው ከዚያ ሄዱ። ያዘዙት ምግብ እስኪመጣላቸው ደግሞ ጠጅ ቀረበላቸው ያንን ፉት እያሉ ወሬ በሰፊው ተጀመረ አበራ ከበቀለ ልብ ውስጥ የሚብላላውን ነገር ስለሚያውቅ የተዘራን ጉዳይ አነሳ «ሴንት ሉዊስ ሆነን ቫብያ በወያኔ እርዳታ ያሰበው እየተሳካለት ሲሄድ ስናይ ተዘራ የሻብያ አባል እንዲሆን ወሰንን ተዘራ የሻቢያ አበል የሆነው በኛ ውሳኔ እንጅ በራሱ ፍላጎት አልነበረም። በዚያም ላይ ተዘራ በስህተት ካነጋገረኝ ወዲያ እንጅ ከዚያ በፊት አበራ ስለሱ አላነሳም በቀለ ቅድም አሜን ብሎ ተቀብሎት የነበረው የአበራ ምክንያት አልጥመው አለ አበራም ከዝምታውና ከፊቱ መኮማተር በቀለ ምን አንደሚያስብ ለመገመት አላስቸገረውም «አይ በቀለ። ከማስብህ በላይ ተጠራጣሪ ነህና» «ምን አርግ ትለኛለህ አበራ ነገሩ ሁሉ ግራ ሆነብኝ» «አታስብ በቀለ» አለው አበራ «ዛሬ ማታ ተዘራ ቤት እወስድህና ያለፈውን ሁሉ አንስተን እንስቃለን አበራ ቢሮ በራፍ ላይ ቆመው ትንሽ ካወሩ በሁዋላ ከምሽቱ ሰአት ላይ አንበሳ ቡና ቤት ሲገናኙ ተቃጥረው አበራ ወደቢሮው ገባ። » እንዲህ እየትብከነከነ አንበሳ ቡና ቤት ደረሰ በቀለ ከአንበሳ ቡና ቤት ሲደርስ አበራ አንድ ቡና በወተት አገባዶ ሁለተኛውን ጀምርዋል «ብዙ አስጠበቅኩህ መሰለኝ። በቀለና አበራ ተያይዘው በአበራ መኪና ወደተዘራ ቤት ጉዞ ቀጠሉ በቀለ አሁንም ሀሳቡን ቀይሮ ሊቀር ፈልጎ ነበር ግን የአበራና የተዘራን ጉዳይ መጨረሻውን ማየት ፈለገ እንደሚያመሽ ለቤት ተናግሮ ስለወጣ ብዙም አላሳሰበውም በቀለ መኪናው ወደ ፖፖላሬ የሚሄድ መስሉት ነበር «ፖፖላሬ አለ ጣልያን» ብሎ በልቡ አሰበ «የጣልያን ነብይ እንኩዋን አይተን አናውቅም ፖፖላሬን የሰየመው ጣልያን ግን ነቢይ መሆን አለበት» ነገር ግን ሜክሲኮ አደባባይ ሲደርሱ ወደዚያ መታጠፋቸው ቀረና ወደ ድሮው አይሮፕላን ማረፊያ ጉዞ ቀጠሉሌ አይሮፕላን ማረፊያውን ካለፉ በሁዋላ በቀለ የማያውቀው ሰፊ መንገድ ላይ ወደቀኝ ታጠፉ። «ወደ ሆለታ የሚሄድ መንገድ ነው አለው አበራ በቀለ ግራ እንደተጋባ ከፊቱ አንብቦ «ተዘራ እዚህ ነው የሚኖረው። በቀለ ብቻውን ከዚያ ትልቅ ቤት ቀረ። » አለ ተዘራ። መታጠቢያ ቤት ይሆናል ብለው ከዚያ ቢመለከቱም የለም አበራም «በቀለ። መንገዱ ረጅም ስለሆነ እንጅ ታሪኩን እንኩዋን አምነዋለሁ ብየ አልነበረም። ይሄ ብር አይደም ይልቅስ አምጣ ሌላ ወሬ ብር ድሮ ቀረ ባባ ጠቅል ጊዜ። ዳኞች ይመረጡና ከያንዳንዱ የትምህርት አይነት በጠቅላላው አሸናፊዎች ይመርጣሉ ለያንዳንዱ ትምህርት አሸናፊዎች ኛ ሽልማት ብር ኛ ብር ኛው ደግሞ ብር ይሆናል ዝርዝር ወጭ ለ አሸናፊዎች ሽልማት ብር ፅሁፎቹን ለማተሚያ ቤት ዝግጁ ለማድረግ ብር ለሰአሊ ብር ዳኞች ቀናት ቢሰበሰቡ የውሎ አበል ብር መፅሀፍ ማሳተሚያ ብር ድምር ብር የዚህ ዘዴ ችግሩ ማሸነፍ አለማሸነፉን ሳያውቅ አንድ አመት የሚፈጅ ስራ ተቀምጦ የሚሰራ ሰው ማግኘቱ ከባድ መሆኑ ነው ሶስተኛው ዘዴ ኢትዮጵያውያን ባመት እያንዳንዳቸው ያዋጣሉ ብር ለመጀመሪያው አመት የትምህርት አይነቶች ይመረጣሉ እነዚሁም የሁ ደረጃ ፊዚካቅመማስነህይወትና ሂሳብ ይሆናሉ። አገር ቢሆን ኖሮ በዚህ አይነቱ አየር ብዙ የሚሰራ ነገር ነበር ግን ከሰው አገር ምን ማድረግ ይቻላል መፅሀፍ ከማንበብ በስተቀር ለነገሩ ጉንፋን ብጤ ይዞኝ መድሀኒት ውጩ ተሸፋፍፔ ለመተኛት ሞክሬ ነበር ግን እንቅልፍ አልወስድ ስላለኝ ነበር መፅሀፈ ሄኖክን ለማንበብ ቆርጩ የተነሳሁበት ሌላው ምክንያቴ የእንቅልፍ ነገር መፅሀፍ ሲያነሱ ይመጣል መፅሀፉን ሲያጥፉት ደግሞ ይጠፋልና ብዙም ሳላነብ እንቅልፍ ይዞኝ ጭልጥ አለ «እንቅልፍ ይዞኝ ጭልጥ አለ ማለቱ ይቀለኛል አለዚያ ህልሙን ራእይ ተረቱን ደግሞ ታሪክ ያልኩ ያስመስልብኛል ድብልቅልቅ ሲል አየሩ ነጎድጉዋዱ ሲያጉዋራ መብረቁ ሲወረወር ሰማዩ እንደቀን ሲያበራ ወይ የተተረተረ ሲመስል የእግዜርን ቁጣ ሊተፋ ሲደበድበ ዝናቡ የቤቱን ቆርቆሮ ጣሪያ ውብ እንደሆነ ድምፁ የሚጥም ላበሻ ጆሮ መች ያውቃሉ እነዚህ አይነ ልቡናቸው ታውሮ መች ያውቃሉ እነዚህ ደስታን በገንዘብ የሚለኩ በቅራቅንቦ መንኮራኩር በየምናምንቴው ሁሉ መች ያውቃሉ ለማነው ፊቱን አዙሮ ግጥም የሚያነበው እያልኩ ሲገርመኝ ሰውየው ዞር ቢል እራሴው ነኝ በዚያ ደነገጥኩና ከእንቅልፌ ብንን አልኩ መፅሀፉን በጄ እንደያዝኩት ነበርና ማንበቤን ቀጠልኩ «እናንት ለሰው ትለምኑ እንጅ ሰው ለናንተ ሊለምንላችሁ አይገባም ነበር» ይላል መሄ እውነት የታሪክ ሁሉ መጀመሪያ የጥበብም ሁሉ መፍለቅያ ከሆንን ሌሎች የኛን እጅ አይተው እንጅ እኛ የሌሎችን አይተን መኖር አልነበረብንም መፅሀፉ ስለኛ ስለኢትዮጵያውያን የሚያወራ መሰለኝ «እርስ በራሳቸው ተቀራደው ወደሚጠፉበት ቦታ አስወጥተህ ስደዳቸው የዘመን እርዝመት የላቸውምና እነርሱ ራሳቸው በሰይፍ ተቀራደው ያልቃሉ» መሄ ለሁለተኛ ጊዜ እንቅልፍ ወሰደኝ ባንድ ከፍተኛ ኮረብታ ላይ ብዙ ሰዎች ቆመው ይጮሀሉ ከፊታቸው ካለ ሌላ ኮረብታ ላይ ደግሞ እንደ ፀሀይ የምታበራ ሴትዮ በአረንጉዋዴ ቢጫና ቀይ ያሸበረቀ ቀሚስና ኩታ ለብሳ ተቀምጣለች እንደ ሄኖክ ሁሉ «ምንድን ናቸው እነዚህ የሚጮሁ። መደቡ መሀከል አንድ ሰው ቆምዋል መደቡን ግን የተመጠበት ሰው አልነበረም «ይህ የምታየው ሰውዬ ያጤ ሚንሊክን ጥያቄ ለመመለስ ከምድር ተጋብዞ የመጣ ነው አባቶቻችንና እናቶቻችንም ከመደቡ ተቀምጠዋል ገና ስጋ አልለበሱምና አታያቸውም ባህል ሆኖ አጤ ሚኒልክ ጥያቄያቸውን ከጠየቁ በሁዋላ ነው ስጋ የሚለብሱት አሉ ፕሮፌሰር አስራት ጊ ትንሽም ሳይቆይ ሸለቆው እንደ ትያትር መድረክ ሁሉ ጨለመ መደቡ ያለበት አካባቢ ግን ቁልጭ ብሎ ይታያል ከበስተሰሜን እነደጎድጉዋድ የሚያስተጋባ ድምፅ ተሰማ «እንኩዋን ደህና መጣህ ልጄ። » አሉ አጤ ሚኒልክ መጀመሪያ የሚናገሩት እሳቸው ናቸው ብዬ እንጅ ገና ሰው አለየሁም ከዚያም ሻሹን ግጥም አርጎ ያሰረ ጥቁር ካባ የለበሰ ሰው ከበስተሰሜን ያለው መደብ ላይ ተቀምጦ አየሁ። ሰው ራሱን የመግደል መብት የለውም እንላለን ስለዚህ የተከለከለ መብት ነው እንጅ ራስን መግደልም መብት ነው።