Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የተንኮል መርዛቸውን ረጭተው ሊያለያዩን ነበር እኔኮ እሚገርመኝ በመፋቀራችን የሚያጡት በመጣላታችን የሚያገኙት ጥቅም አለ። ለማንኛውም ትኩረትን እንደሚሻ ጥልቅ የቅኔ ሰንኝ ደግሞ ደጋግሞ አነበባት ለመጀመሪያም ለመጨረሻም ጊዜ ያፈቀርኩት አንተን ነው የምትል። ከዚያ ቤቱ ጭር ሲል በተፈጠረው አጋጣሚ ተጠቅሞ ሲዳራትና ሲላፋት ተያይዘው እንደዋዛ ከአልጋ ሲወድቁ ወይንም ደግሞ ዞሮ ዞሮ የራሱ መሆኑን አምኖ በግዴለሽነት እና በቸልታ ተኝቶ ቢያድር በተንኮለኛ ተቀጥፎበት ባለቤትነቱን ያጣል ፍቅርም ቢሆን እንዲሁ ነው ያፈቀሩትን እንዳፈቀሩ ለመኖር ከእጅ አግብቶ ሟት ማታ መጠበቅና መጠንቀቅን ይጠይቃል አለው እና ጥፋቱ የኔ ነው። አፈቀርኳት ራሲን ሙሉ ህይወቴን አሳልፌ ሰጠኋት እኔ ላይ የተከለችውን ፍቅር ጠበቅኩላት የእኔን ግን አሳልፋ ሰጠችብኝ እሷኮ እህልና ውሃ በጥብጣ እምትበላ ሰው ናት አበባውስ ቢቀጠፍ ያለውዴታው ሊሆን ይችላል ስለማያስብ የማንነቱን አያውቅማ እሷ ግን እኔን በፍቅር ስም አስተኝታ የይምሰል እሹሩሩዋን ሥርም ዴዴ ዬኢ ኢኢ ም ምናልባት በጀርባዬ ካልጋዬ ላይ ጂ። አንድ ፊቱኑ ፔሬድ ይዘን ፈረንሳይኛ ብታስተምረኝ ሳይሻል አይቀርም አለ እንዳለ የህሊናውን ሙግት ወደ አንድ ። አድርሰናል አልኳችሁኮፓ ልጆቹ ዜማቸውን ቀየሩ ካለም አንድ ነው ሇ። ኑንሽ በእህቷ ሁኔታ ተደናግጣ እናቷን ጠራቻቸው እንዴት ነው የሚያደርግሽ። አሉ በቁማቸው ቁልቁል እያስተዋሏት የሚሰማትን ሁሉ ዘርዝራ ነገረቻቸው ምጥ መሆኑ ነውፁ መቼ ነው የጀመረሽ። በጣም የተሰማኝ አሁን ነው። ግፋ ቢል ወስደች ነው መውለድ ደግሞ በእርሏ አልተጀመረም በሠፈራችን ማን ያልወለደ አለ። ታዲያ ጥሩ አደረጉ ያለ ማን ነው። መውለድ እንደሏ ነው። ተብዬ በኮራህብትና በተከበርኩበት ሠፈር መዋረዱን አልፈልግም ደግሞምኮ ለራጳም ነው።
ልጅቷ ደግሞ ከሁኔታዋ ገና ምንም የማታውቅ የቤት ልጅ ትመስላለች አለ እንዳለ እሱ እንኳን የወጣላት የተቃጠለች ጭስ ናት። ለእኔና ለአንተ አንድ ክፍል ቤት ትበቃናለች ዋናው ፍቅሩ ነው ፍቅር ካለ አንድ ቂጣ ለዘጠኝ ያጠግባል ይባል የለም። ካንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድም ከዛ በፊት እንኳን ያን ያህል ቀን ሁለት ቀን ሦስት ቀን ለሥራ ወጥተህ ስትመለስ መንገድ ላይ ሳይቀር ሰመኸኝ አታውቅም። ምነው በቀደም ተነጋግረን የለም እንዴ። እሱንም ይሙቅ ይቀዝቅዝ ይመች ይቆርቁር ለይታ የማታውቀው ለማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር የተሰጠ የህያውነት መጀመሪያ ዘመን በመሆኑ በአንጻራዊ ግንዛቤ የምታሰበው እና የምትረዳው ነው ከዚያ በቀር የእናትን ክፋት ይሁን ደግነት አታውቅም በደመነፍስ ከህይወቷ አንድ ትልቅ ነገር እንደሚጐድላት ከሚሰማት በስተቀር እናቴ ይኹን አደረገችልኝ ወይንም ይኺንን አደረገችኝ ብላ የምትጠቅለውና ትዝ የሚላት ነገር የለም በምትኩ የእናት ያህል የሚጨነቅላትና የሚያሰብላት ታላቅ ወንድሟ እንዳለ እናቷ ነው ሲያማት በግርጌ በራስጌዋ ታጥፎና ተዘርግቶ ሲርባት ከሳይ ከታች ወጥቶና ወርዶ እንባዋን አንብቶ ሳቋን እየሳቀ አለሁሽ የሚላት እሱ ነው አባቷ እንደሆን በተፈጥሮ ህሳብ የለሽ ናቸው እንዳለ የቤተሰቡን በተለይም የእህቱን የሃሳፊነት ቀንበር መሸከም የጀመረው ገና ከህጻንነት ዘመኑ አንስቶ ነው ሊስትሮ ጠርጐ ዘምቢል ተቨክሞና ሎተሪ አዙሮ ያገኛትን ይዞ እየገባ ከዳቦ የማያልፈውን የአባታቸውን ቀለብ አሻሸሎ በወጡም በእንቁላሉም በእንጀራውም ገቢው ከፍ ሲልም ሥጋ ሳይቀር ገዝቶ በመቀየር ከእህቱ ጋር ተካፍሎ እየበላ ለራሱ ድሪቶና ቁምጣ እየለበሰ መናኛ ቢሆንም ለእህቱ አዲሰ ገዝቶ እያለበሳት የራሱን እድገት ሳይጨርስ ባለው አቅም ተንከባክቦ ነው ያሳደጋት ለትምህርቱ ባለው ፍቅርም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አጠናቋል እርሷንም ተቆጣጥሮ ስላሰተማራት ዘንድሮ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ትወሰዳለች በተለይ ሥራ ከያዘ ጀምሮ በሚያደርግላት የሞራልና በቂ የመማሪያ መሣሪያዎች ድጋፍ ከጊዜ ወደ ጊዜ በትምህርቷ እየጉብዘችና እየተሻሻለች ነው እርሱም ሳይሰለች ከራሱ ይልቅ የርሷን ችግር እያስቀደመ ያግዛታል አስቴር ለእንዳለ ያሳት ፍቅርም ከዚህ ሁሉ የመነጨ ነው ውሎ እሚገባ አይመስሳትም እንደ ጥሩ እናት ትሰስትለታለች ትናፍቀዋለች። ዝም ብዬ ነው ዝም ብለህ እንኳን አይደለም ታዲያ ከመሬት ተነስቶ የሚያስኮርፍና ብርድ ልብስ የሚያስወረውር ምን ነገር መጣ። ጥሩ ልጅ እኮ ናት በጊዜው አሁን ታዲያ ምን ተፈጠረ። የምን አንድ ቀን። ጠበል ለአማኞች እንጂ ለባለገንዘቦች ብቻ መሆን የለበትም በውነቱ ደግም አይደል አሉ የመጀመሪያው አዛውንት ጠበሉን የከለከሏቸው ከጐናቸው የተቀመጡት የውይይት ተጋሪአቸው እንደሆኑ ሁሉ ዓይናቸውን ጐልጉለው በማፍጠጥ ፍጹም ሀሰት ነው እንዲህ ያለውን ቃል እርስዎን ከመሰለ ክርስቲያን መስማቱ በጣም ያሳዝናል እንዳለ ጣልቃ ሳይገባ ንግግራቸውን እንደዋዛ እየሰማ ሳለ ልጁ የታዘዘውን ይዞለት መጣ ሁለቱ አዛውንት በፀዲቅ ለምን ተሸጠና ይሸጥ ያነሱት ክርክር የፍታትና የቀብር የንስሃና የሌሎችም ሀይማኖታዊ ጉዳዮችን ከገንዘብ ጋር መቆራኘት አስነስቶ በማውገዝና በመደገፉ አነታረካቸው እንዳለ በክርክራቸው ጣልቃ መሰንዘር የሚቃጣው ህሳብ ቢኖረውም ግጭት ውስጥ እንዳይገባ ስለፈራ ትኩረቱን በሚበላው ዳቦና በልቶ ሲጨርስም በድንኳኑ ዙሪያ በተለጠፉት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ላይ አሳረፈ ጎትጓች ክርክራቸውን ላለመስማት የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው በድፍረት በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉ ይጸድቃሉ እንጂ ህግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉም እየተጠራጠርክ እግዚአብሔርን ሁለት ልብ ሆነህ አታገልግል ቤተሰባዊ የሃይማኖት ውርሱ ኦርቶዶክሰ ቢሆንም ለሀይማኖት ያለው ፍቅርና አክብሮት ከራሱ እምነትነት ይልቅ ሰዎችን በአንድ አቅጣጫ ለማለባለብ ህይወትን ለመቆጣጠርና ለመምራት ካለው ሃይል አንጻር ነው ምንም ይሁን ምን እምነት ጥሩ ነው ብሎ ያምናል እምነት ህሊናን ይዝዛል እምነት የሊለው ሰው የሚመራው በደመነፍስ ነው እንድ ዓይነት እምነት የሌለው ሰው ጨካኝ ነው ሰው በህሊናውም ሆነ ከህሊናው ውጪ የሚያምነው የሚፈራውና የሚያከብረው ነገር ሊኖረው ይገባል እግዚኣብሔርን ከልቡ የሚያምን በእግዚአብሔር። አለ እንዳለ ሃሳባቸውን ለመስማት ጓጉቶ ላይሆን ሲያናግሩት ዝም እንዳይላቸው ያህል ስምንተኛው ሺህ ነዋ። ገዝታችሁ ነዋ ወይንም ሆቴል ገብታችሁ እንደዘመኑ ትዳር የትም ሠርታችሁ የትም በልታችሁ ማታ ብቻ ላዳር ተያይዛችሁ ወደ ቤት ቤርጐ እንደሚታደረው አሉ ሁለተኛው አዛውንት ድንገት ጥልቅ ብለው እንዳለ ጣልቃ ከገባ ወዲህ ገለልተኛ ሆነው ሲያዳምጡ ነበር የቆዩት ሽረ እኔስ ቸሩ መድሃኔአለም ይመስገን በደህናው ጊዜ ነው የፈጠረኝ እንዲህ ተገላቢጦሹ ሳይመጣ ይብላኝ ለዘመኑ ወጣት እንጂ ሚስቴም የኔ ቢጤ ኦሮጊት አትቀብጥም ብትሞክረውም አሳያታለሁ አሉ የመጀመሪያው እንዳለ ሁለቱ ሽማግሌዎች እንዲያ በነገር ሲናቆሩ ያልቆዩትን ያህል እንደገና አንድ ሆነው ከርሱ አንጻር መሰለፋቸውና በአንድ ሃሳብ መደጋገፋቸው ባያስደንቀውም የዘመን ፀበኝነታቸው ግን ሳያስገርመው አልቀረም ምናለበት። አለ እንዳለ ትንሽ ደንገጥ ብሎ በመገረም መርማሪ ፖሊለ ነኝ በመቶ አለቃ ማዕረግ ዛሬ እረፍት ስለሆንኩ ነው የደንብ ልብሴን ያልለበስኩት ይኸውልህ ሥራ የፈታ ፖሊስ ቁማር ይጫወታል አለና በራሱ ንግግር ከት ብሎ ሳቀ እኛስ መች አረፍን አለ እንዳለ አብሮት እየሳቀ እንዲህ ነዋ። አለ መቶ አለቃው እረ ካመጡትስ አንድ መልስዎ ያጣሁለት ጥያቄ አለኝ ይኺ ሲል እንዳለ መቶ አለቃ ጣልቃ ገብቶ አቋረጠው አቶ እንዳለ አንቱ እምባል ነኝ እንዴ። ገና ልጅ ነህ ማለት ነው ሰውነታቸው ሞላ ያሉ ሰዎችኮ ያለ ዕድሜያቸው ነው ትልቅ የሚመስሉት ይቅርታ ግን ጨዋታህን አቋረጥኩህ አለ መቶ አለቃ አይ ምንም አይደል ብሎ ቀጠለ እንዳለ የኳስ ሜዳው አካባቢ በዓመት በዓመት የጥምቀት ዕለት የቁማር መደብ ሆኖ ሲውል ለምን ፖሊሶች እንደማይቆጣጠሩትና እንዲያውም ቦታው ሆነ ተብሎ ለቁማርና ቁማርተኞች የተከለለ መምሰሉን አነሳበት መቶ አለቃ ደምሴ ስለጉዳዩ ጠለቅ ብሎ የተከታተለውና የሚያውቀው ነገር እንደሊለ ቢገልጽም የሚመልሰለትን አላጣም በሱ አመለካከት ዕለቱ የህዝብ በዓል እንደመሆኑ አንዱ የሊላውን ደህንነትና ፍላጐት እለካልነካ በመረጠው መንገድ መዝናናትና መደሰት ይችላል በዚህ ተዝናኑ በዚህ አትዝናኑ ማለት አይቻልም ፖሊስ የሚከለክለውና የሚቆጣጠረው በቁማር ሳቢያ አምባጓሮና ዝርፊያ እንዲሁም ሌ ሎች ወንጀሎች እንዳይከሰቱ ነው በተረፈ ተስማምተው እና ጥሩ ነው ብሰው ከተደሰቱበት ፖሊሰ ጣልቃ ገብቶ የደስታቸው እንቅፋት መሆን የለበትም በተለይ ጥምቀትን በመሰሉ ህዝባዊ በዓላት የህዝብን ደስታ መጋፋት ያልተጠ በቀ ውዝግብ ማምጣት በመሆኑ ሁኔታውን በቅርብ እየተከታተሉ መቆጣጠሩ በቂ እንደሚሆን ሰፋ አድርጐ አስረዳው እንዳለ መቶ አለቃው ከነገረው በላይ ህሳቡን ቢረዳለትም የጋዜጠኛ ሱስ ሆኖበት መጠየቁ አልቀረም ያልታሰበ ቃለመጠይቅ ታዲያ ይጌ ከጥሩ የደስታ አገላለጽ ባህላችን ጐን ለጐን እያቆጠቆጠ እንዲያውም ከዓመት ዓመት በተለይ በወጣቱ ዘንድ እየደራ የመጣው አልባሌ ልማድ እየቆየ ሲሄድ ዋናውን የበዓሉ ዓላማና ሥነሥርዓት አይጋፋም። እንዴ። ጥያቄ እንድ ብሎ የጀመረ ችግሯ የፍቅር እጦቷን ከማህፀኗ መዳበር ጋር አያይዞ በመምዘዝ እዬዬና ብሶቷን አከፍቶታል በዝምድና ከእናቷ በወዳጅነት ከሩቂያ የቀረበ ባይኖራትም የደረሰባትን ሁሉ ከጅምሩ ከማማከር ይልቅ እንዳያውቁባት ቅርበታቸውን ፈርታ ስትሸማቀቅና ስትሳቀቅ እሏና ጭንቀት እንደተቆራኙ ወራትን ቆጠረች ያገኘችው መፍትሔ ባይኖርም ራሷን ከጐጉዳች በኋላ በብዙ ማውጣጣትና ውትወታ ባባት ጉዳይ የደረሰባትን ጭንቀት ለእናቷና ለሩቁቂያ አካፍላለች ያንን ሳትገላገል ህይወቷን ሰጥታ ለእስከ ህይወቷ ፍጻሜ ያመነችው እንዳለ ያለበደሏ የበቀል ቅርሱን አሸክሞ ጀርባውን ስጣት የፍቅርን ጣእም በርሱ እንዳየችው ሁሉ የመለየትንም መራራነት አቀመሳት ዳግመኛ ፍቅር ቀርቶ የአዳምን አምሳል ቀና ብላ ሳታይ አስማላት በዕለተ ገና በዚያ ጭር ባለው ጫካ የቀድሞ መነን መናፈሻ በፍቅር ሥም ካለጊዜው የመጣባትን አንከን ስትገልጽለት አረካክሶና አበሻቅጦ ከተለያት ሦስት ወራት አልፈዋል የዚያን ዕለት ከወደቀችበት ሊያነሳት ሲጠጋ እጁን ገፍታ አፈር የፋቀው ግንባሯን እያሸችና ደረቷን እየደገፈች እንባዋ ሲንዢቀዢዣዢቅ ምንም እንዳልደረሰባት ሁሉ በእልህ ቶሎ ቶሎ እየተራመደች ነበር ወደ ቤቷ የበረረችው ባጠገባቸው ስታልፍ መለስ እያሉ በመገረምና በርህራሄ የሚያስተውሏትን ወይንም በራሳቸው ግምት የደረሰባትን አስበው ከንፈራቸውን የሚመጥጡላትን ወይንም የሚስቁና የሚጠቃቀሱባትን ሁሉ ለማስተዋል በመላ ሰውነቷ የሚንተገተግ ንዴትና ደም ፍላቷ ጋርዷት ስቅ እያለች በደመነብስ ቤቷ ዝብኾችቹ የገና ምሳ ለማድረስ ተፍ ተፍ የሚሉት እናቷ ሳሎን ተቀምጠው ሥጋ የሚዘለዝሉት አባቷ ሁለቱ እህቶቿና ወንድሟም ከየነበሩበት ተደናግጠ ውና ተጠራርተው ከበቧት ምን እንደሆነች ሲጠይቋት የበለጠ ሆድ ብሷት ብታነባም ወድቃ መሆኑን ገለፀቸላቸው እምነው ሳይሆን ከእርሷ ወዲያ የሚያውቁት ምክንያት ባለመኖሩ እየከነከናቸው ሥራ ሥራቸውን ቀጠሉ እሷ ግን አዕምሮዋ እረፍት አልነበረውም ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የፍቅርን ክፋት የወንዶችን ከህደት የሴቶችን ተላላነት ያ ከመጻህፍት ታነበው የነበረውና ከጅምሩ በፍቅርና ወንዶች ሳይ የአመለካከት ተጽዕኖ አሳድሮባት የነበረውን ሁሉ እያብሰለሰለች ከሁሉም በሳይ ደግሞ ከገባችበት የህይወት ማጥ የምታመልጥበትን መንገድ ስታወጣና ስታወርድ ነው የከረመችው ሥሥ ዴሥዴሥዴሥ ርምም ሥሥ ሬም ኢጌ ሥሥ ፌሥ ሥራ ገጠና የካቲት አሥራ ሁለት ሆስፒታል ተመርምራ የሰባት ሳምንት ያህል ቅሪት እንዳላት የተገለፀላት ዕለት መደንገጧ ባይቀርም በእንዳለ ላይ የነበራት እምነት ከፍተኛ ስለነበረ ብዙም አልተጨነቀች ህይወቷን ሰጥታው ህይወቴን ሰጥቼሻለሁ የሚላት እንዳለ ብልሃትና ጥረቱ እንኳንስ ለእርሷ ለሌላውም እንደሚተርፍ አልተጠራጠረችም። ገመና እንዴ። አለች ዳርምየለሽ የተከፋ ፊቷን ቀና አድርጋ ምን ለማለት እንደፈለጉ ገብቷታል እርሷም ሌላ አማራጭ እንደሌላት ታውቀዋለች እንጂ እኔ ብዙነሽ ተከብሬ በኖርኩበት ሠፈር ልጂ ዲቃላ ወለደች እየተባልኩ የለቅሶ ቤት አፍ መክፈቻ የቡና ላይ መተረቻ መሆን አልፈልግም እዚችው ተደብቀሽ ትወልጃለሽ ከዚያ በኋላ የማይታወቅ አገር ጉዲፈቻም ቢሆን እንሰጣለን አሉ እንደ አዲስ እየተናደዱ ስለዚህ ጉዳይ ለማንም ትንፍሽ እንዳይሉ ለልጆቻቸው በሙሉ ልመናም ማስጠንቀቂያም አዘል መመሪያ ሰጡ ከዚያ ቀን በኋላ ከውጪ በሚመጣም ሆነ በሚጠይቅ ሰው ሁሉ ስለዳርምየለሽ የሚታወቅ ነገር ቢኖር ከአዲስ አበባ ውጪ ስለመሄዲ ነው ደብረ ብርሃን አንድ የኔ ዘመድ አለ እዚህ ከምትቀመጥ ሥራ አስይዛታለሁ ብሉ ወሰዳት ይላሉ ወይዘሮ ብዙ ዳርምየለሽ የት እንደሄደች ለሚጠይቃቸው ሁሉ በተረፈ ከቤተሰቡ አባላት በስተቀር ወደ መኝታ ቤት የማንም ሰው እግር ቀርቶ ዓይን ዝር እንዳይል ከፍተኛ ጥንቃቄ ያደርጋሉ ከውጪ ሰው የሚገባ ቢኖር ለዚያውም ስትገባ ወይንም ስትወጣ ሰው እንዳያያት ጥብቅ ጥንቃቄ እየተደረገ ሩቂያ ብቻ ናት እርሷንም ወይዘሮ ብዙ እንድትገባ አልወደዱም ነበር ዳርምየለሽ እንደተደበቀች አንድ ቀን መልሰዋታል። እንዳልኩኝ ወይ መጽሐፍ ወይንም ሀሳብና ትዝታን እያነበብኩ አቤት ካልዋልኩኝም ሠፈር ለሠፈር ብርጭቆና ጠርሙስ እያበሳለጥኩ ሲጋራዬን ስለምና ስስብ ምናልባት ደግሞ ቀኑ በሚወልደው ያላሰብኩትና ያልጠበኩት አጋጣሚ ላይ ስሯሯጥ ብቻ ባሁኗ ደቂቃ እዚህ ቦታ እንዲ ሳደርግ እውላለሁ ብዬ በፕሮግራም የያዝኩት ነገር የለም አይ እኔ እንኳን ምናልባት ቀጠሮ እንዳለህ ብዬ እንጂ በፍጹም የለኝም የዕሁድ ቀጠሮ መያዘ ከተውኩ ስንት ጊዜዬ ካንተም ጋር ከተዋወቅን እሁድ ተገናኝተን እንደማናውቅ ልብ ሳትል አትቀርም ፅሁድን እቤቴ መዋል ስለምፈልግ ባብዛኛው ከቀጠሮ ነፃ እያደረግኩት ነው አለ እንዳለ በርግጥ ከኔ ጋር የተገናኘንበት ዕሁድ የለም እኔም ብሆን ዕሁድ ዕሁድ እዚህ ስለማልመጣ ምናልባት አንተ ትመጣ እንደሁ ብዬ ነው የጠየቅኩህ መጥቼ እላውቅም በኔ በኩል እሁድ ለማንኛውም ፕሮግራም ዝግ ነው ሌሳ ቢቀር ለፐቲት አሚ መክፈትህ አይቀርም አለ ዶክተር ክራቫቱን ደረቱ ላይ እየላገ ተዛንፎበት ወይንም አስቸግሮት ሳይሆን ልማድ ሆኖበት ክራቫቱን መነካካት ይወዳል ፔቲታሚ ደግሞ ምንድነው። አነጋገሬ አላስደሰተህም መሰለኝ አለ ዶክተር ጭንቅላቱን ነቅንቆ ባንተ አይደለም ዶክተር እንዲሁ በራሴው ጉዳይ ነው ይቅርታ ግን አንተንም ረበሽኩሆ አለ ዶክተርን ቅር እንዳይለው ያለልቡ ፈገግ እያለ ሳ ፌ ሪያን ምንም አይደል ይልቅ ጉዳዩን ለማወቅ ሩቅ ካልሆንኩኝ በቀር ብትነግረኝና ችግርም ከሆነ ቢያንስ በሃሳብ አለዚያም ጆሮዬን ሰጥቼ እንኳን እህ ብልህ ቀላል አይደለም። ወደአላሰብነው ሙግትና ክርክር ገባንኮ አለ ዶክተር ውይይታቸው መቋጫ ወደ ሌለው ከርክር በማምራቱ ይልቁንም ከተነሱበት ነጥብ እየራቁ መሆኑ ተሰምቶታል አዎ ቢበቃን ይሻላል ዶክተር በማህበራዊ ጉዳይ ላይ እንኳን በመጠጥ ቤት የመለኪያ ስብሰባ በታላላቅ አዳራሾች ጥናታዊ ኮንፈረንስ መደምደሚያ መስጠት ያስቸግራልቡበ አለ እንዳለ ምንም እንኳን ያሰበውን ያህል መናገርና ለዶክተር ማስጨበጥ አለመቻሉ ቢሰማውም ህሳቡን ደሣግፎ ከኪሱ እዲስ ሲጋራ እውጥቶ ከለኮሰ በኋላ ፖኬቱን ወደ ዶከተር አሰጠጋለት ታንኪዩ አለ የለኮሰውን ሲጋራ አንዴ ሳብ አድርጐ። ለምን። ይቅርታ እንዳለ። እኔ ያን ያህል ሲርየስ ስላልመሰለኝ ነው ይቅርታ አለ ዶክተር የእንዳለ ደፍራሳ ዓይኖች ላይ የሚንከራተተውን የእንባ ጉም ሲያይ ደንግጦና ልቡ በሃዘን ተነክቶ እንዳለ መለኪያውን ጨልጦ እጁን አጨበጨበ ፈጣኑ የቡና ቤት አሳሳፊ ጠርሙሱን ይዞ ከች አለ ይልቅ ከፈረንሳይ ትዝታዎችህ አንድ ሁለቱን ወርውርልኝ አለ መለኪያውን አስሞልቶ ከተጎነጨ በኋላ አጫርሰኸኛልኮ አለ ዶክተር ፈገግ እያለ በቀልድ ከተገናኙ ጀምሮ ብዙ አጫውቶታል። ባገራችን ጫማ ተደርጉ አይገባም አበባው ሆዬ ታዲያ ያን የመስለ ንጹህ ግቢ እንኳ በእግሩ ለመርገጡ ፈጣሪውን ይቅርታ እየለመነ ጫማውን አውልቆ በረንዳ ሳይ ያስቀምጥና ይገባል ፀሎቱን አድርሶ ሲመለስ ጫማ እሚባል ነገር የለም እፍረትም ንዴትም እየተናነቀው በባዶ እግሩ መንገድ እንደጀመረ ሁለት የዛ አገር ጐረምሶች አየተሳሳቁ ወረወሩለት ዶክተር ራሱ በሚያወራው ከልቡ ቢስቅም እንዳለ ግን ሁለት ዓይነት ስሜት ነው የተስማው የኢትዮጵያዊው ሁኒታ ለፈገግታ ቢኮረኩረውም የሁለቱ ነጭ ጐረምሶች ተንኮል ግን አስቀድሞ ከተሰማው የዘረኝነት ጉዳይ ጋር ስላያያዘው አናድዶታል ዶክተርን ለማስደሰት ያለልቡ ፈገገ አለ ሲጫወቱ አምሽተው ዶክተር አብደላ እንዳለን ለእሁድ እርሱ ቤት እንዲያሳልፍ ቅድሚያ ቀጠሮ አስይዞት ተለያዩ ገመና ጥቁር ሐምሌ ሐምሌ የሚል ማለዳ ድፍን አዲለ አበባ በጉም ታፍናለች መኪኖች አንደምሽት ሁሉ መብራቶቻቸውን በረዥሙ ለቀው በዝግታ ነው የሚንቀሳቀሱት እንዳይጋጩ። እሱን እኔ አላውቅም ዶክተርያስተማርከኝ እዚህ ድረስ ነው ኤኢ እንዳለ አለ ያልጠበቀው በመሆኑ ተደንቆ ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እሱንማ ቦንር ብስኸኛል አይ አይ ባማርኛ ስላልሆነ ቅር ቅር አለኝ መድገም ኣይቻልም እንዴ። ተሳሳቁ ይኸውልህ ዶክተር አንድ ትልቅ ይቅርታ ልጠይቅህ ነው የደወልኩት የምን ይቅርታ። ኖኖ ምንም አይደለም እንዳለ። ካልተገናኘ ታዲያ ለምን መጣችበት። አለች ታዲያ የት ነው። የኔማ እስላም ናቸው አሃ አለ ጭንቅሳቱን ነቅንቆ አማራ ሰትል ክርስቲያን ማለቷ እንደሆነ ገብቶት አንድ ቁም ነዢ ታዲያ ለምን አልጠቀለለሽም።