Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጊዜ የማይስረዉ የስኬት ቁልፍ በሚለዉ መጽሐፍ ለመዳሰስ የሞከርኩት የሰዉ ልጆች ክፋትን ሰርተዉ በዓመጻ ሥራ ምክንያት ሲሰደዱና ሲታሰሩ የሥራቸዉ ዋጋ ስለሆነ ምንም ትርፍ እገደሌላቸዉ ግልጽ ነዉ ጌታችን ግን በቃሉ የተናገረዉ አዉነት ቢኖር ስለጽድቅ ብለዉ የሚጠሙና የሚሰደዱ ብጹዓን ናቸዉ መንግሥተ ሰማያት ጻድቁ ኢየሱስ ዋጋ የከፈለበትና በእርሱ ደም የታጠቡ ለጽድቅ ኖረዉ ዋጋ የከፈሉ የሚገቡባት ሥፍራ ናት በጽድቅ መኖር ዋጋ ያስከፍላል ብዙ ጻድቃን የተባሉ ኃጢአትገና አለምን ክደዉ እምብ በማለትና ጽድቅ የሚያስከፍለዉን ዋጋ በመክፈል አሸንፈዉ ያለፉ ብዙ የእምነት አርበኞች ነበሩ ዕብ የጻድቃን መከራቸዉ ብዙ ነዉ እግዚአብሔር ሰዉን ሲፈጥረዉ ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ ሳይሆን ከሰዉ እና ከሌሎች ቋገቋቸዉ ከማይታወቁት ጋር እራሱ በእግዚአብሔር ጥበብ ተመርቶ ተስማምቶ ኖሯል ሥራም ሰርቷል እርስ በርስ መናቆርና መበላላት ከስኬት ጎዳና ስለሚያስተጓጉል ባበሀርይን መግራትና መስተካከል ለመግባባት ጥረት ማድረግ የእያገዳንዱ ድርሻ ነዉ። ጣማቴ ከሌሎች አሕዛቦች ጋር ተግባብቶ የመኖር ብልሃትን ያስተምራል የእነርሱን ባህርይ እኀዲለብሱ ሳይሆን በጥበብ ከጨለማ እገዲያወጡአቸዉ ትምሀርት ሰጪ ነዉ። ሉቃ ከሌሎች ሰዎች ጋር በጥበብ ተግባብቶ ወደ ጌታ መንግሥት ነፍሳትን የሚመልስ ማለት ነዉ ሐዋ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተማሪና ተከታይ ሆኖ በማይጠቅም ጊዜያዊ የገንዘብ ጥቅም ተደልሎ የዘላለሙን ማጣት ምገኛ አሳዛኝና ዘግናኝ አፈጻጸም ነዉ። ምክሬ የዘላለሙ ከምበላሽበት ጊዜያዊዉን ቲቶ በገስሐ ወደ እዉነተኛዉ የስኬት ጎዳና እየተመላለስገን ተግተን እየሮጥገ በምድር ላይ የተሰጠገን ዕድልና ጊዜ ተጠቅመን ፌፊጻሜያችን የክሣራ እና የዉድቀት እገዳይሆን ተጠንቅቀን ሩጫችንን እገድንሮጥ የአደራ መልዕክቴን አስተላልፋለሁ በዚህ ምድር ላይ የቱንም ያህል ዝነኛ ብገሆን ታዋቂ ብገሆን ብዙ ብናከማች ሥልጣን ብንይዝ መጨረሻችገን ካላወቅን ምንም ጥቅም የለዉም ስለዚህም ነዉ ስኬት ማለት መሆን የምንፈልገዉን መሆን ማለት ሳይሆን መሆን የሚገባንን ወይም እንዲንሆን እግዚአብሔር የወሰነልንን ኑሮ ኖሮ ማለፍ ነዉ ያልነዉ።
የፍላጎት ጥግና ጣሪያ ሰዉ የሚመኘዉን የሚያከናዉገበት ወገድማችን ሲሳይ ድገበሩ ጊዜ የማይሽረዉ የስኬት ቁልፍ በሚል ርዕስ የጻፈዉን መጽሐፍ አገብበዋለሁ ሁሉን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልን ከመዳሰስም አልፎ በመንፈሳዉያገ መነጽር ብቻ የሚታይ ሳይሆን በአዉን ዓለም ዉስጥ እየተከናወነ ያለዉን የሥነ ምግባር ጉድለትን አዉዳዊ ዳሰሳ ይዞ ቀርቧል በሥነ ምግባር የታነፀ ሕይወትን ለመገንባትና መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረቶችን ለመጨበጥ ጠቃሚ መጽሐፍ ስለሆነ ሁሉም ሰዉ እገዲያነበዉ እመክራለሁ መጋቢ እገደሻዉ አሊቶ የሐዋሳ ቤተሳይዳ ቃለሕይወት ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ዘርፍ አስተባባሪ በወገድማችን ሲሳይ ድገበሩ ጊዜ የማይሽረዉ የስኬት ቁልፍ በሚል ርዕስ የተጻፈዉ መጽሐፍ የስኬት እዉነተኛዉን እና መለኮታዊ ትርጉም ከመጽሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ሙሉ መረጃ በማቅረብ ስኬት ማለት የተፈጠርገበትገ ዓላማ ማወቅ በማን አገደተፈጠርን ማወቅ አና ለተፈጠርገበት ዓላማ ጦኖርና መሞት አለብን በማለት ድገቅ አቅጣጫን በምያሳይ መልኩ አስቀምጧል በተጨማሪም በእያገዳገዱ ርዕሶች ሥር ግልጽ ዓላማ በማስቀመጥ የስኬት ትምሀርት ቤቶችን እገቅፋቶችንም ለስኬታማ ኑሮና ሕይወት የልብ የሕሊናና የዓዕምሮ በቃሉና በመገፈሱ እዉነት መታደስ ወሳኝና አስፈላጊ መሆናቸዉን ገልጾ ያስተምረናል ስለዚህ ሁሉም ቅዱሳኖች የሙሉ ጊዜ አገልጋዮችና መሪዎች በሙሉ እንዲታነቡት በጌታ ፍቅር አበረታታለሁ ቄስ ገጉጫ ኦሮሞ የአለታ ወንዶ ከተማ መካነ ኢየሱስ ማሀበረ ምዕመናን አገልጋይ ይሀ መጽሐፍ እዉነተኛዉ የስኬት ቁልፍ ትርጉሙ ከነፍሳችን ጋር የተቆራኘ እንደሆነና ቁልፉም የሚገኘዉ ከእግዚአብሔር እና በእግዚአብሔር መገገድ ብቻ መሆኑን በማስረዳት ቅደም ተከተልገ አታዛቡ እያለ በወንጌል እዉነት ለወንጌል እንዲንኖር ይመክረናል በማንበብ እንድንጠቀም ሌሎችንም እገድንገጠቅም አበረታታለሁ ይስሐቅ ገረመዉ መጋቢ የሐዋሳ ቡልቻ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን መጋቢ ጊዜ የማይሽረዉ የስኬት ቁልፍ የሚለዉ መጽሐፍ በወንድም ሲሳይ ድገበሩ የተጻፈዉ በሥጋዊ ኑሮ ይሁን በመገፈሣዊ ሕይወት በፊታችን ያለዉገና የሚንጓዝበትን መንገድ የሚያበራና ረጅም የሚመስልን ተራራ ተቋቁመን ደረጃ በደረጃ አልፈን ከጫፍ አገዱት መድረስ እንደምንችል ያሳያልና በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መጽሐፉን የሚታገኙ አንብባችሁ ተጠቃሚ እንዲትሆኑ አመክራለሁ ብርሃኑ ኖአ መጋቢን የአለታ ወገዶ ከተማ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን መጋቢ አዉነተኛዉን የስኬት ቁልፍ እስከማገኝ ድረስ በፍለጋ ብዙ ተገከራትቻለሁ ምስጥሩ ተገልጦልኝ አግኝቼ ወደ እጄ ከገባ በኋላ ግን ዉስጤ አርፎ በሰላም ተረጋግቶ መሥራትን እና መኖርን ጀምሬአለሁ የደራሲዉ መልዕክት ምሥጋና በጥበቡ ብቻዉን በብቃቱና በእዉቀቱ ምድርገና ሰማያትን ፈጥሮ በፈጠረዉ ምድር ላይ ሁሉን ነገር ዉብ አድርጎ አዘጋጅቶ በፍጥረታት ላይ የበላይ አድርጎ ግዛ ብሎ ሥልጣንን ወድዶና በራሱ ፈቅዶ ላስታጠቀኝ ደግሞም ዓዕምሮዬንገ አድሶ ከከገቱነትና ከጨለምተኝነት አዉጥቶ ዓይኔ እገዲያይ እጄ አገድጽፍ ልቤ ወደ አርሱ እንዲያዘነብልና በፍቅሩ እንድወድቅ አድርጎ ከነፍስ ድካም በጸጋዉ አበርትቶ ነፍሴን ወደ እርሱ መልሶ በቅዱስ መገፈሱ አነሳስቶኝ በብዙ ድካምና ዉጣ ዉረድ ዉስጥ አሳልፎ ይሀንን መጽሐፍ እገዳዘጋጅ የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። በአንድ ወቅት በእግር ኳስ አሸናፌና ገናና የነበሩ ስኬታቸዉን ጊዜ ሽሮ በተራዉ ሌላ ጠንካራ ተጫዋቾችና ቡድን ሥፍራ ስይዝ በአገድ ወቅት በአትሌትክስ ስፖርት ገናና የነበሩ በማራቶን ሩጫ ርኮርድ የሰበሩና ታዋቂ የነበሩ ስኬታቸዉን ጊዜ ሽሮ ሌላ በተራቸዉ ሲነሳ በአገድ ወቅት በኢኮኖሚ በዓለም ገናና የነበሩ ግለሰቦች ቡድኖችና ሀገራት ስኬታቸዉ በጊዜ ተሽሮ የብልጽግና ዉድድሩን ሌላ ሀገር ሲረከብ በአገድ ወቅት በእዉቀትና በፍልስፍና ታዋቂ የነበሩ ስኬቱ ጊዜያዊ ሆኖ ዕድጫና ጊዜ ሽሮአቸዉ ተራዉን ለሌላ ሰዉ ሲለቁ በቁገጅና ዉድድር ስማቸዉ የተመዘገበ ከጊዜ በኋላ ዉበታቸዉ ጠፍቶ ሥጋዉ ረግፎ ታሪክ ስረሳቸዉ በዓለም በክብርና ዝና ገንነዉ ሰዉ ሁሉ ጎንበስ ብሎ ስፍራ የሰጣቸዉ ከክብር ዙፋን ተሽረዉ ትላንትና ያጎነበሱና ክብር የሰጡ ሰዎች ሰላምታ ከልክለዉ ተራ ሰዎች ሆነዉ ክብራቸዉን ገዜ ሽሮ የተዋረዱትን በርካታ ሰዎች ከታሪክ ማስታወስና መማር አእንቸላለን በዚህ ምድር ኑሮ ይሁን በሚመጣዉ ዓለም ጊዜ የማይሽረዉ የስኬት ቁልፍ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ በተሰራዉ ሥራ የሰዉ ልጅ አበሳና ዕዳ ሁሉ ተከፍሎ የተዋጀዉ ሰዉ የክርስቶስ የደሙ ዋጋ ክብር ሲያገኝና በሰዉ ልብ ታትሞ ሰዉ በእምነትና በዚሀ ተስፋ ተመላልሶ በምድር የተሰጠዉን አጭር የሰባ ወይም የሰማንያ ዓመት ዕድጫ ጨርሶ ስሄድ በሚመጠዉ ዓለም የሚጠብቀዉ የዘላለም ዕረፍትና ሕይወት ይህ ነዉ ጊዜ የማይሽረዉ የስኬት ቁልፍ ሌላዉ ሁሉ በምድር ላይ ተሳካልኝ ብሎ የሰዉ ልጅ የሚፎክራቸዉ የስኬት ዓይነቶች ሁሉ በጊዜ ይሻራሉ። የሰዉ ልጅ ምርጫ ግን ዛሬም በጊዜያዊ ስኬት መታለል ከሆነ ከዚሀ ሕይወት መጉደሉ የማይቀር ነዉ በመሆኑም የወገጌል መልዕክት ዋና ዓላማዉም ኢየሱስ ከአብ ይዞ የመጣዉን ተልዕኮ ፈጽሞ ለሰዉ ልሷጆች ያዘጋጀዉ ትልቁ በጊዜ የማይሻረዉ የስኬት ቁልፍ ሰዎች ይህገን እዉነት አምነዉ ሕይወት አእንዲሆንላቸዉ እንጂ በጊዜያዊ ስኬት ሰክረዉ ዘላለማዊዉ እንዲበላሽባቸዉ አይደለም። ቃሉ እንዲህ ይላልናቡ ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆገላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል ዮሐ አኔም ወንድማችሁ ደግሞ ጊዜ የማይሽረዉ የስኬት ቁልፍ በሚለዉ መጽሐፍ ለመዳሰስ የሞከርኩት የሰዉ ልጆች ይሀንን እዉነት ችላ በማለት በጊዜያዊ ደስታና ስኬት ብቻ ተጠምደዉ የዘላለሙን አንዳይጥሉት ለማሳሰብ ነዉ። ሃሃሃኛሃፕዣሞኝሞህኛ አግዚአብሔርም አለ ሰዉን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን አገፍጠር የባሀር ዓሶችንና የሠማይ ወፍችን አገስሳትገና በምድር የሚገቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዛ ዘፍ ይህ ክፍል ስለ አፈጣጠራችን በግልጽ ይናገራል ሰዉን በመልካችን አንደ ምሳሌያችን አንፍጠር የሚለዉ ሐሳብ የእግዚአብሔር አብ የአግዚአብሔር ወልድ የአግዚአብሔር ምመገፈስ ቅዱስ የሥላሴ የመፍጠር ሥራ ከመግለፁም አልፎ መልክና ምሳሌ የሚለዉ ቃል ዉጫዊ አካላችንን ሳይሆን በዉስጥ ማንነት ከእግዚአብሔር ጋር በጽድቅ ሥራ በቅዱስ ሕይወች እዉነትን በመናገርና ከእርሱ ዕዉቀት መካፈላችንን ያሳየናል ቆላ ኤፌ ሰዉ በእግዚአብሔር አምሳል በእግዚአብሔር የተፈጠረ ሲሆን ፈጣሪዉም ሁሉን ነገር ፈጥሮና አዘጋጅቶ ፍጹም በሆነቸዉ ገነት ዉስጥ ትዕዛዝ ሰጥቶ እገዳስቀመጠዉ ይናገራል ዛሬ ለምን ተፈጠርኩኝ። ሰዉ ስፈጠር አዕምሮ ፈቃድና ስጫት ሰጥቶት የፈጠረዉ ሲሆን ፈጣሪዉም ትዕዛዝ ሠጥቶ በገነት ሲያስቀሚጠዉ እገመለከታለንገ የሰዉ ልጅ በሠይጣን ተታልሎ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ስተላለፍ እግዝአብሔር ቃሉ ስለማይሻር የሞት ቅጣት እገደተቀበለ እገረዳለገ ይህ ሞት ስባል ቃሉ እንደሚያስረዳን መንፈሣዊ ሞት ሲሆን ወዲያዉ ትዕዛዙን ስተላለፉ የገጠማቸዉ ሞት ሆኖ ከእግዚአብሔር መለየትን አስከትሎበታል ይሀገን ተለይቶ የጠፋዉን ሰዉ እግዚአብሔር ዳግም ለዘላለም ተለይቶ እገዳይቀር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የመዳንን መንገድ አዘጋጅቶ የዓለምን ኃጢአት ሁሉ ተቀብሎ በመስቀል ላይ እንዲሰቀል በማድረግ በዘላለም ሞት የሰዉ ልጆች እገዳይቀጡ የመዳን መገገድ አዘጋጅቶአል በአርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እገድኖረዉ እንጂ እናዳይጠፋ እግዚአብሄር አገዲያ ልጁን አእስክሰጥ ድረስ ዓለሙን አንዲሁ ወዶአልኖና። ዮሐ የማንንም ጥፋት የማይወድና በፍቅር የተሞላ ጌታ ሰዎች ሁሉ አገዲድኑና እዉነትን ወደ ማወቅ እንዲደርሱ የተጣለን ሰዉ በግሩም ምክሩ አስቦ አብ ልጁን ሰጥቶ ልጁም ደግሞ ዉድ ሕይወቱን አሳልፎ ሰጥቶ የጠፋዉን የሰዉ ልጅ ለማዳን በእገጨት ጅሞስቀል ላይ ተሰቅሎ ሞቶ ተቀብሮ በሶስተኛዉ ቀን ከሙታን ተነስቶ በአብ ቀኝ የተቀመጠዉ ዳግም አመለሳለሁ ያለዉ የሚጠበቅበትን የእርሱን ድርሻ ለሰዉ ልጆች ዋጋ በመክፈል ጨርሷል ዛሬ ይህንን እዉነት ተረድቶ የሰዉ ልጅ ወደ አፍቃሪዉ እገዲመለስና ከጥፋት እገዲድን ሰዉ በራሱ ኃይል እንደማይበረታና ዋስትና እንደሌለዉ በማሳሰብ መገፈስ ቅዱስ በሰዉ ሀልና ሆኖ ይወቅሳልተመለስ ይላል ይሀ በርና ዕድል ግን አገድ ቀን ማብቂያ ስላለዉ ይዘጋል እግዚአብሔር የረዳዉ ግን ይህገን ዉድ ዕድልና ገዜ በመጠቀም ዘላለማዊዉን መዳረሻ በጊዜ በማሳመር የስኬት መጀመሪያ ቁልፍና ዋስትና በእጁ አስገብቶ ይይዛል ለመዳን የሰዉ ልጅ ድርሻ አነሆ በደጅ ቆጫ አገኪኳኳለሁ ማንም ድምጴዴን ቢሰማ በሩን ቢከፍትልኝ ወደ አርሱ አእገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላሉ ብሎ የተናገረዉ ጌታ የሁሉን ልብ በመንፈሱ ያንኳኳልራዕ ችግራችን በልባችን ዉስጥ የተሞላዉ ክፉ ሀሳብና የዓለም ፍቅር የዓይገም ዓምሮት ልባችን ዉስጥ ቦታ ስለያዘ ድምጹን ሰምተን ለሚጠራን ጌታ ምላሽ አለመስጠት ነዉ። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑገና በሥጋ የተገለጠ ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰዉ ምሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል ይህም ፍጹም አምላክ የሆነዉ ሥጋ ለብሶ የሰዉን ልጆች ከጥፋትና ከኃጢአት እስራት ለማዳገ ወደ ዓለም በመጣ ጊዜ በምድር ላይ ሲመላለስ በነበረበት ወቅት ማገ አንደነበር ለሰዉ ልጆቸና ለደቀመዛሙርቱ በሚገባ አስተምሮአችዉ ነበር ዮሐገገ ኢየሱስ እኔ ነኝ ብሎ በቅዱስ ቃሉ ዉስጥ ማንነቱን ያለ አገዳች ማመንታት ግልጽ አድርጎ ተናግሮ ለተከታዮቹ አስተምሮአል እርሱ የሕይወት እንጀራ ነዉ ወደ እርሱ የሚጠጋ ከቶ አይራብም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም ዮሐ እርሱ የዓለም ብርፃን ነዉ የሚከተለዉ ሁሉ የሕይወት ብርዛን ይሆገለታል እግጂ በጨለማ አይመላለስም። በምድርና በሠማይ የሚናያቸዉን ከትልቁ እስከ ትንሹ ፍጥረት ድረስ እገስሳትም ሆነ እጽዋትን እንዲሁም አራዊትንና የሰማይ ወፎችን ጠቅላላ እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠራቸዉ በኋላ በመጨረሻዉ ቀገ ለፈጠረዉ ሰዉ የበላይነትን አጎናጽፎና አቅዶ ግዛ ብሎ ሥልጣን እንደሰጠዉ ተመልክተናል ሥልጣኑንም በአግባቡ መጠቀም ያቃተዉ ሰዉ ከትዕዛዙ ዉጪ በመዉጣት በኃጢአት ወድቆ በዲያብሎስ የተነጠቀዉገ ሥልጣን እገደገና ለሰዉ ልጅ ሊመልስ ብሎ እግዚአብሔር በምሀረቱ ስላሰበን ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ዓለም መጥቶ የሰዉን ሥጋ ለብሶ ተወልዶ ተሰቅሎ ሞቶና ሞትን ድል ነስቶ በአብ ቀኝ የተቀመጠዉ ጠላትንና ፈተናዉን አሸገፎ ዳግም ትገሳኤ በኃጢአት ለወደቀ ሰዉ ሲሰጥ አይተናል እግዚአብሔር ለሰዉ ልጆች ያዘጋጀዉና ያለዉ ዓላማዉ እገዴት ድገቅ ነዉ በፍቅሩ ይህገን ሁሉ ሥራ ሰርቶ ያዳነን ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ። በኖኅ ዘመን ጥፋት ያጠፋዉ ሰዉ ሲሆን ሌሎች እንስሳትና እጽዋት በሙሉ የጥፋቱ ሰለባ ሆነዋል የምድር ፍጥረት በሙሉ ተቀጥቷል በሎጥ ዘመገ ጥፋት ያጠፉት የሰዉ ልጆች ሲሆኑ በከተማዉ ዉስጥ የተቃጠሉት ሌሎቸም ፍጥረታት ነበሩ ዛሬም ቢሆን የሰዉ ልጆች በቴክኖሎጂ ረቅቀናል መጥቀናል እያሉ በሚሰሩት የኒዩክለር ኃይል ጥፋቱ ከራሳቸዉ ተርፎ ለአየር ብክለት ስዳርግ እንስሳትና እጽዋት የሰለባዉ ተቋዳሾች ናቸዉ ምክንያቱም በአምሳሉ ሰዉን ፈጥሮ የምድርገ የሠማይ እና የባህር ዉስጥ ፍጥረታትን እገዲገዛና በሥርዓት እገድያስተዳድር ሥልጣን የሰጠዉ እግዚአብሔር በሰዉ ልጆች እና በፈጠራቸዉ ፍጥረት እራሱ ከብሮ ፍጠረት ደግሞ ለሰዉ ልጆች ጥቅም እገድሰጥ ማድረጉ በሥራዉ ድገቅ አምላክ መሆኑን ያሳያልና በተቃራኒዉ የሰዉ ልጆች ደግሞ በአግባቡ ይዘዉ ከመጠቀም ይልቅ አሉታዊ ይዘት በመያዝ በምድር ላይ ተጽዕኖ ሲያስከትሉ ይታያል ጉዳዩም አጅግ ዉስብስብና የሚያሳስብ ሆኖአል ኛ መልካም ሥራ ለመስራት ተፈጥረሃል በዘፍጥረት ላይ እንደተጠቀሰዉ እግዚአብሔር አምላክ ሰዉን ወስዶ ያበጃትም ይጠብቃትም ዘንድ በኤደን ገነት አኖረዉ በዚሀ ክፍል አምላክ በኤደን ገነት ሰዉን ፈጥሮ ሲያስቀምጥ ሁለት ትልልቅ ተግባራችን እገዲያከናዉን አገዳስቀመጠዉ አእገመለከታለኀገ። ጽድቅን ተርቦና ተጠምቶ በጽድቅ ምክንያት የሚሰደድ ሁሉ ዋጋዉ ትልቅ ነዉ የዘሩን ፍሬ ያያል ለዚህም ነዉ የእግዚአብሔር ባሪያ ዳዊት ስናገር ጎለመስሁ አረጀሁም ጻድቅ ሲጣል ዘሩም እህል ስለምን አላየሁም ያለዉ መዝ ሌላዉ ደግሞ ከመልካም ሥራና ተግባር ዉስጥ አገዱና ትልቁ ቅድስና ነዉ የዕብራዉያን ጸሐፊ በምዕራፍ ከቁጥር ላይ ትቀደሱ ዘንድ ፈልጉ ያለ እርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና ብሎ ይምክረናል በዚሀ ምድር ላይ ሀብትን ክብርገ ሥልጣንን ሌሎችን ጠፊና ኃላፊ ነገሮችን ጊዜ ሰጥተን ከሚገፈልገዉ በላይ ቅድስናን መፈለግ አለብን ቅድስና ፈልገን የሚናገኘዉ ነገር ነዉ የሚያረክስና ርካሽ ነገር ባለንበት ሥፍራ አለና የሚቀድሰንም ጌታ ታማኝ ነዉ ሊቀድሰንገ ዮሴፍ ቅድስናን ስፈልግ ከኃጢአት ፊት ሸሸ ስለዚህም ወጌኔ ሆይ መቀደስና በቅድስና መመላለስ መልካም ተግባር በመሆኑ ይህገን ተግባር ማድረግና መፈለግ ይጠበቅብናል የአዲስ ኪዳን ቅዱሳኖች ጽድቃችን የመርገም ጨርቅ ሳይሆን ክርስቶስ ነዉ በመስቀሉ ሥራ ያልተፈጸመ ተግባር እና ያልተከፈለ የቀረ የሰዉ ልጅ ዕዳ የለም። እነሱም የእግዚአብሔር ው የሰዉ የሠይጣን እና የሌሎች ፍጥረት ድምጽ ነዉ የእግዚአብሔር ድምጽ የአግዚአብሔር ድምጽ የማይለዋወጥ ዉሸት የለሌበትና የሕይወት ድምፅ ነዉ እግዚአብሔርም ሕዝቡን ወደ እኔ ሰብስብ በሕይወት በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ እኔን መፍራት ይማሩ ዘንድ ቃሌገ አሰማቸዋለሁ ብሎ ለሙሴ ተናገረዉ ዘዳ እግዚአብሔር ዛሬም ድምጹን የሚያሰማበት የማያሻማ መገገድ በቅዱስ ቃሉ በወንጌል እዉነት አማካይነት ነዉ። ከትላልቅ ነቢያቶች አንስቶ እስከ ታናናሹ ድረስ በሕይወታቸዉ ተገልጦ ድንቅን የሰራባቸዉ ነቢያቶች እግዚአብሔር የተገለጠላቸዉ አብዘኛዉን ጊዜ በህልምና በራዕይ ሳይሆን በቃሉ እዉነት ነበር እግዚአብሔር ደግሞ በሴሎ ተገለጠ እግዚአብሔርም በእግዚአብሔር ቃል ለሳሙኤል በሴሎ ይገለጥ ነበር የሳሙኤል ቃል ለእስራኤል ሁሉ ደረሰኛ ሳሙ የብዙ ነቢያቶችን ትንቢት ስንመለከት የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ስል መጣ የሚለዉን ሀሳብ ከተናገሩ በኋላ ነበር እግዚአብሔር የሰጠቸዉንገ መልዕክት ያስተላለፉት አልፎ አልፎ እግዚአብሔር በህልምና በራዕይ ተገልጦ መልዕክት የሰጣቸዉም ነቢያትና ሐዋሪያት ነበሩ ዛሬም ያለ አገዳች ማመንታት በእምነት ከተቀበልን ምንም እገከን የማይወጣለትና ለዘላለም ጸንቶ የሚኖር የማይሻር እዉነት በሆነዉ በቅዱስ ቃሉ አማካይነት እግዚአብሔር ለኢያገዳገዳችን ድምጹን በጊዜዉ ያሰማናል ችግራችን ዛሬም ቢሆን እገደ አዳምና ሔዋን ድምጹን ሰምቶና ለይቶ ያለመታዘዝ ጉዳይ ሆኖ ነዉ እንጂ። እርከ በርሳችን አገዳችን የሌላዉን ሸክም በተቻለን መጠን መሸካከምና መረዳዳት መልካም ተግባር ቢሆንም ከምንም ነገር በላይ እግዚአብሔር እያገዳገዳችን በእርሱ ከኖርን የእርሱን ድምጽ ብቻ አእገዲገሰማና እንዲገከተለዉ ይፈልጋል በጎቼ ድምጹን ይሰማሉ እኔም አዉቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል ብሎአል ዮሐ ዐ ከእፄ በፊት የመጡ ሁሉ ሌቦችና ወንበዴዎች ናቸዉ ዳሩ ግን በጎች አልሰሙአቸዉም ዮሐ ትክክለኛ በክርስቶስ የኖረና እርሱን የሚከተል ክርስቲያን በመጀመሪያ ደረጃ የኢየሱስን ድምጽ ብቻ ይሰማል ማንም ቢጠራዉ ወዲያዉ አቤት ብሎ አይከተልም ከኢየሱስ ክርስቶስ ዉጪ የሚጠራን ድምጽ የሰዉ ይሁን የሰይጣን የሚያጠፋ የሚያርድና ከክብር ጎዳና አዉጥቶ ለዘላለም ጥፋት የሚዳርግ ድምጽ ነዉና ወጌኔ የእርሱ በግ የየዋሀ ልጅ ምሳሌ ወይንስ ፍየል የዓመጸኛ ልጅ ምሳሌ ሆነሃል። ሮሜ ሁ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን ተናግሮ ሁሉገ ወራሽ በደረገዉ ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረገ ዕብ የሰዉ ድምጽ በሁለተኛ ደረጃ የሚገሰማዉ በምድር ላይ የሰዎችን ድምጽ ነዉ ለኢያገዳገዳችን እረዳት ሰዉ ከጎናችን የሚሆንና የምመክረን እርስ በእርስ የሚኀገማማረዉ ሰዉ ያስፈልገናል ሰዉ ብቻዉን ይሆገ ዘንድ መልካም እገዳይደለ እግዚአብሔር አዉቆ ነበር ረዳት የፈጠረለት ከወገድምና ከወዳጅ ይልቅ የሚጠጋጋ ግን ከሰዉ ይልቅ የበረታ አገድ ወዳጅ አለ። በመሆኑም ከእግዚአብሔር ፈቃድና ቃል ዉጪ የሰዉን ድምጽ ሰምተን የሚገከተል ከሆነ የሰዉም ድምጽ ለጥፋት ለቅጣትና ለሞት የሚዳርግ ድምጽ ስለሆነ የእግዚአብሔርን ድምጽ ሰምተገ ከእግዚአብሔር ድምጽ ጋር መስማማት የሚያዋጣ መገገድ ነዉ የሰይጣን ድምጽ በሶስተኛ ደረጃ የሚገሰማዉ በዚህ ዓለም ላይ ሰዎችን ለአልቅትና ከእግዚአብሔር ፈቃድ ዉጪ ሁል ጊዜ በተቃራኒ መገገድ እገዲጓዙ የሚያደርግ አስመሳይ የሆነ የሠይጣን ድምጽ ነዉ። ከመጽሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ብዙ ማረጋገጫዎችገና ማስረጃዎችን ማቅረብ ይቻላል ሦ ሔዋንን የሞት ፍሬ ያበላት ይህ የሠይጣን ድምጽ ነበር ሃሦ ሁል ጊዜ ማስመሰል የተሞላበት ድምጽ ነዉ ኛ ቆሮ ይህም ድገቅ አይደለም ሰይጣን ራሱ የብርሃን መልዓክ እገዲመስል ራሱን ይለዉጣልና ከጥገት ጀምሮ እግዚአብሔር ሰዉን ፈጥሮ ትዕዛዝ ሰጥቶ ስያስቀምጥ እግዚአብሔር በሰጠዉ ትዕዛዝ ሰዎች እገደተጎዱ አድርጎ በማስረዳትና በማባበል ጥያቄ ይዞ ቀረበላቸዉ ሞትገ አትሞቱም ከእርስዋ በበላችሁ ቀን ዓይኖቻችሁ እገዲከፈቱ እገደ እግዚአብሔር መልካምገና ክፉዉን የሚታዉቁ እገዲትሆኑ እግዚአብሔር ስለሚያዉቅ ነዉ እገጂ ብሎ ጠላት አነሳሳቸዉ እዉነቱ ግን ያ አልነበረም እግዚአብሔር እንዳሰራቸዉና መፍትኹን እገደከለከላቸዉ አድርጎ በማስመሰል አትሞቱም ብሎ ቀረበ ዉጤቱ ግን እርግማገና ሞት ማትረፍ ነበር የሠይጣን ድምጽ ሁል ጊዜ በማስመሰል ከእግዚአብሔር ፈቃድ ዉጪ ወጥተዉ የሰዉ ልጆች ለዘላለም እገዲቀጡና እንዲጠፉ የሚያደርግ ነዉ እግዚአብሔር እገደ ልቤ የሚሆን ሰዉ አገኘሁ ብሎ የተናገረዉን ዳዊት ሠይጣን ብዙ ጊዜ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ዉጪ እገዲወጣ አስመስሎ ቀርቦት ለብዙ ጥፋት ዳርጎት ነበር ሰይጣን በእስራኤል ላይ ተነሳ ኛ ዜና እስራኤልንም ይቆጥር ዘገድ ዳዊትን ቀሰቀሰዉ ይላል የሚያደርገዉን ሁሉ የእግዚአብሔርን ፈቃድ በመጠየቅ ትዕዛዙገና ፈቃዱገ ስፈጽም የከረመ ገጉሥ ዳዊት ከዕለታት አገድ ቀገ የሠይጣን ድምጽ በመስማት ባለዉ የሰዉ ኃይል እገዲመካና ልቡ እገዲኩራራ ለማድረግ የሕዝቡ ብዛት ይቆጠር ድምራቸዉገንም አስታዉቁልኝ ብሎ ትዕዛዝ ሰጠ ይህም አሳብ እግዚአብሔርን ደስ አላሰኘዉም ከእግዚአብሔር ፈቃድ ዉጪ ስለሆነ ይሀም ከክፉዉ የሆነ አሳብ ያስከተለዉ ዉጤት ለገጉሁ ሶስት ትላልቅ መመለስ የማይችላቸዉንገ ጥያቄና ፈተና ነበር እግዚአብሔርም ከሶስቱ አስቸጋሪና አስፈር ነገሮች ዉስጥ የግድ አገዱ ስለማይቀር ምረጥ አለዉ። የሚለዉን ጥያቄ ጠይቀን አዉነተኛዉና ሠላም ሕይወት በረከትና የዘላለም ደስታ የሞላበትን የኢየሱስን ድምጽ እየሰማን ከእርሱ ጋር እገዲገኖር የተፈጠርን ምመሆናችንን አዉቄን ከሰይጣን ድምጽ መለየትና መጠንቀቅ ይኖርብናል የሌሎች ፍጥረት ድምጽ በምድር ላይ የምገሰማዉ ሌላዉ ድምጽ የተለያየ ፍጥረትና ሰዉ ሰራሽ ድምጽ ነዉ የሰዉን ሀሊናና አዕምሮ ከተቆጣጠረ የሚረብሽና ሰላም የሚያሳጣ ድምጽ ነዉ በምድር ላይ በየዕለቱ የሚሰሙ ድምጾች የሚከተሉት ናቸዉ። በእያገዳገዱ ታሪክ ዉስጥ የተገለጸዉና የተጻፈዉ ለትምህርታችን ስለሆነ የሰዉ ልጅ ሲፈጠር በራሱ እገዲወስገና መርጦ እገዲቀበል አምላክ ፈቃደኝነቱን ለሰዉ ልጅ ስለሰጠዉ የሰዉ ልጅ ፈቅዶና መርጦ የተቀበለዉን እንደሚያገኝ ከመጽሐፍ ቅዱስ እዉነት እገረዳለን በምድር ባለገ ቆይታና በተሰጠን ዘመን የሚንዘራዉ ሁሉ እንደሚበቅልና እንደሚናጭድ ቃሉ በግልጽ ይናገራልድምጹገ ሰምተን እገደ ፈቃዱና እንደ ቃሉ ከኖርን ሰላም በረከት ፈዉስ ደግነት ብርሃን የጽድቅ ዋጋና የዘላለም ሕይወት የእኛ ዕጠ ፈንታ ሲሆኑ አንደ ቃሉ ካልኖርን ግን ሁከት መርገም በሽታ ክፋት ጨለማ የዓመጽ ዋጋና የዘላለም ቅጣት ወይም ሞት ዕጣ ፈንታችን መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል ይሀንን እዉነት ደብቀን የሚገሰብከዉና የሚናስተምረዉ ሌላ ስብከትና ትምሀርት የለምሊኖርም አይችልም ዛሬም ጌታ መንፈስ ቅዱስ ማንንም አያስገድድም። ኛ የእግዚአብሔርን መንግሥት ኛ ጽድቅን መፈለግና ሾኛ ተጨማሪ ነገር የሚለዉን ሀሳብ ነዉ ኛ የእግዚአብሔርን መንግሥት በምድር ላይ ተፈጥረንና ዝም ብለን ኖረን አገደሚናልፍ ሰዎች አድርገን የቆጠርን ከሆነ ተሳስተናል ዛሬ ሰዎች በስንፍና እንደሚናገሩት ትርፍ ሰዉ አይደለሀም በአግዚአብሔር ዓላማ ለዓላማዉ ተፈጥረሃል ዓላማዉ ግቡን እንድመታ በአገደኛ ደረጃ መሆን ያለበት ፍለጋ አስቀድመህ መፈለግ ይኖርብፃል መገግሥተ ሰማያትየእግዚአብሔር መንግሥት ሰዉ ነፍሱ ከሥጋዉ ከተለየች በኋላ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በምድር ላይ ኖረዉና ትዕዛዙን ፈጽሜጫዉ ያንቀላፉ ሁሉ ትገሳኤ አግኝተዉ ለዘላለም ከበጉ ጋራ የሚነግሱባት ሥፍራ ናት ዋናዉ ነገር ይህገን መንግሥት አስተዉሎ በምድር የተሰጠዉን ዘማን እገደ እግዚአብሔር ፈቃድ ኖሮ ማለፍ ነዉ። የሰዉ ልጅ በምድር በተሰጠዉ ጊዜ እግዚአብሔር አሥሩን ትምሀርት ቤቶች በመጠቀም ዘላለማቸዉን እንዲያበጁ በየቀኑ ያስተምራቸዋል ቸግሩ ትምሀርት ቤቱን ለይቶ በዚሀ ገዜ በዚሀ ሥፍራ በዚሀ ዓይነት ጎዳና ዉስጥ እግዚአብሔር ምን እያለኝ ነዉ ብሎ ያለማስተዋል ችግር ነዉ አገጂ። የመቶ አለቃዉም በሰማ ጌዜ ወደ ሻለቃዉ ቀርቦ ይህ ሰዉ ሮማዊ ነዉና ታደርገዉ ዘንድ ካለህ ተጠበቅ ብሎ ነገረዉ ሐዋ እገግዲህ በድዬ ወይም ሞች የሚገባዉን ነገር አድርጌ እንደ ሆነ ከሞት ልዳን አልልም እነዚህ የሚከሱኝ ክሱ ከንቱ እገደሆነ ግን ለእነርሱ አሳልፎ ይግባኝ ብዬአለሁ አለ ከላይ ባየናቸዉ ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገረፍ እንደሌለበትና ፍትህ ከስጣመም ይግባኝ የማለት እዉቀት ያገኘዉ ጳዉሎስ በዘመኑ ሥርዓት ዉስጥ የነበረዉን የፖለቲካና የሕግ ትምሀርት ጠገቂቆ ስለሚያዉቅ ነበር የመንፈሳዊ ትምህርት ቤቶችና የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ቤት መንፈሳዊ ትምህርት ቤቶች በብሉይ ኪዳን የቤተመቅደስ ሥርዓት እግዚአብሔር በመረጣቸዉ መሪዎችና ካሀናት አማካይነት ሰዎች ለመንፈሳቸዉና ለነፍሳቸዉ የሀይወት መመሪያ የሚቀበሉበት ሲሆን በአዲስ ኪዳን ደግሞ ቤተ ክርስቲያን በሰዉ ሁለንተና ዙሪያ የሚታስተምር የክርስቶስ ዉክልና አምባሳደር ናት የሚከተሉትን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በጥንቃቄ ማጥናትና መመልከት ይቻላል አሁንም ይህችን መዝሙር ለእናንተ ጻፉ ለእስራኤልም ልጆች አስተምሩአቸዉ ይህችም መዝሙር በእስራኤል ላይ ምስክር ትሆገልኝ ዘንድ በአፋቸዉ አድርጓት ዘዳ ሙሴና ሌዋዉያን ካህናት ለእስራኤል ሁሉ እገዲህ ብለዉ ተናገሩ እስራኤል ሆይ ዝም ብላችሁ አድምጡ ዛሬ የአምላክህ የእግዚአብሔር ሕዝብ ሆነፃል ዘዳ ሌዋዉያንም ከፍ ባለች ድምፅ ለእስራኤል ሰዎች ሁሉ እንዲህ ብለዉ ይናገራሉ ዘዳ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እየጠጮቃችኋቸዉ ያዘዝኋቸዉገም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸዉ ደቀ መዛሙርት አድርጓቸዉ ማቴ እኔ የኪልቅያስ በምትሆን በጠርሴስ የተወለድሁ በዚችም ከተማ በገማልያል አግር አጠገብ ያደግሁ የአባቶችንም ሕግ ጠገቅቄ የተማርሁ ዛሬዉንም እናገተ ሁሉ እገድትሆኑ ለአግዚአብሔር ቀናተኛ የሆኀሁ አይሁዳዊ ሰዉ ነኝ ሐዋ በብሉይ ኪዳን ወቅት እግዚአብሔር የእርሱ አፍ ሆነዉ እንዲያስተምሩ ለራሱ አጀገዳ የለያቸዉን ነቢያት ካህናትና ነገሥታት በመጠቀም በዘመኑ ለሰዉ ልጆች የራሱን ሥርዓት እገዲያስተምሩ አስተምሯል። የሰዉ ልጆች በምድር በተሰጣቸዉ ሰባ እና ሰማንያ ዕድሜ ዉስጥ በዉድቀትና በምነሣት ሂደት ዉስጥ አገዳገዴ ጥፋት ሲፈጽሙ ሌላ ጊዜ ደግሞ መልካም ተግባር እየሰሩ ከግል ኑሮ ልምምድ በርካታ ትምሀርት ለራሳቸዉ ከራሳቸዉ ይማራሉ በዚህ ሂደት ዉስጥ ግን ሥሕተችን የማይሰራ ፍጹም ሰዉ የሌለ ሲሆን ከስሕተት ራሱን አስተምሮ የማይወጣ ባለበት ሰልፍ የሚረግጥና ለስኬት እሩቅ ነዉ እግዚአብሔር እያገዳገዱን ግለሰብ እርሱን በምረዳዉና በሚገባዉ በተለያዬ መገገድ ተጠቅሞ የሰዉን ሁለንተና ማለትም ሥጋ ነፍስና መንፈስ እየመገበ ግለሰቡ ብቻዉን በሚያሳልፍበት ሁኔታ ዉስጥ አድርጎ ያስተምራል ለምን በዚሀ ጊዜ በዚሀ ቦታና ሁኔታ ማለት አይቻልም ከሚከተሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎቸ በመመልከት ሀሳቡን ማስፋት ይቻላል አሁንም እነሆ እግዚአብሔር ለሙሴ ይህን ቃል ከተናገረ በኋላ እስራኤል በምድረ በዳ ሲዞሩ እርሱ እንደተናገረኝ እግዚአብሔር እነዚሀን አርባ አምስት ዓመት በህይወት አኖረኝ አሁንም እነሆ ለእኔ ዛሬ ሰማንያ አምስት ዓመት ሆነኝ ኢያ ቀድመዉ ሞተዉ እንደ ነበሩ በጨለማ አኖረኝ ሰቆ ኤር የእግዚአብሔር እጅ በላዬ ነበረ እግዚአብሔርም በመንፈሱ አወጣኝ አጥንቶችም በሞሉባት ሸለቆ መከከል አኖረኝ ትን ሕዝ ገ ነፍሴ ትኑርልኝ ታመሰግገህጣማለች ፍርድሀም ይርዳኝ መዝ ውሁ ልብህ በኃጢአተኞች አይቅና ነገር ግን ቀኑን ሙሉ እግዚአብሔርን በመፍራት ኑር ምሳ ው እያገዳገዱ በተጠራበት መጠራት እንደዚሁ ይኑር ኛቆሮ ው እገግዲያስ እንንቃ በመጠን እንኑር እንጂ አገደ ሌሎች አናገቀላፋ። ማር ሕፃኑም አደገ በመንፈስም ጠነከረ ለእስራኤልም እስከ ታየበት ቀን ድረስ በምድረ በዳ ኖረ ሉቃ በፈተና የሚጸና ሰዉ የተባረከ ነዉ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጠቸዉን የሕይወት አክሊል ይቀበላልና ያዕ በዚህ መከራ ማንም እንዳይናወጥ ለዚሀ እንደ ተመረጥን ታዉቃላቸሁና ገኛ ተሰ አገተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ መከራን ተቀበል የወገጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ አገልግሎትህን ፈጽም ኛ ጢሞ ወገድሞች ሆይ የመከራና የትዕግሥት ምሳሌ የሆኑትን በጌታ ስም የተናገሩትን ነቢያት ተመልከቱ ያዕ ልትቀበለዉ ያለሀን መከራ አትፍራ ራዕ እነዚህ ከታላቄ መከራ የጡ ናቸዉ ልብሳቸዉንም አጥበዉ በበጉ ደም አነጹ ራዕ በአጠቃላይ ይንን ምዕራፍ ስናጠቃልል በምድረ በዳ ትምህርት ቤት አግዚአብሔር ሰዎችን ለየት ላለ ለእርሱ ዓላማና አገልግሎት የሚያዘጋጅበት ትምህርት ቤት ነዉ በዚሀ ትምሀርት ቤት የእያገዳገንዱ ሰዉ የሥልጠና ርዕስና የኮርሱ ዓይነት ይለያያል እገጂ ባሌቤቱ እራሱ እግዚአብሔር የስልጠናዉ ጊዜ ሲያልቅ በራሱ እጅ ይዞ ያወጣቸዋል የመዉጣትና የመሻገር ትምሀርት በዚሀ ዘመን እያምታታ ስለሆነ መዉጣት ከዬት። የተናወጠ ነዉ ኛ ነገ የረከሰ ነዉ ቲቶ የሕልና ዓይነቶች የታደሰ ሕሊና ያልታደሰ ሕሊና ሕሊና የቃሉ ክፍል ሕሊና የቃሉ ክፍል የሚወቅስ ነዉ ዮሐ የረከሰ ነዉ ቲቶ ኛ ጢሞ መልከም ነዉ ሐዋ የሞተ ነዉ ዕብ ነውር የሌለበት ነዉ ሐዋ ክፉ ነዉ ዕብ መስካሪ ነዉ ሮሜ ኛ ቆሮ የደነዘዘ ነዉ ኛ ጢሞ የማይዋሽ ነዉ ሮጫ የሚዋሽ ነዉ ሮጫ ብርቱ ነዉ ኛ ቆሮ ደካማ ነዉ ኛ ቆሮ የሚመራምሙር ነዉ ኛ ቆሮ የሚገዛታዛዥ ኛ ቆሮ የሸፈተየማይገዛ ነዉ ኛ ቆሮ በጎ ነዉ ኛ ጢሞ ግጹሕ ነዉ ኛ ጢሞ ይህገን ምዕራፍ ሲናጠቃልል ሰዉ ተሀድሶ የሚያስፈልገዉ ፍጡር ነዉ መጽሐፍ ቅዱሳችን እገግደሚናገረዉ የአግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነዉ ነገር ምን እንደ ሆነ ታዉቄ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ ብሎ ስለሚመክረን ካልታደሱ የእግዚአብሔርን ፍፁም ፈቃድ መለየት አይቻልም የእርሱን ፍፁም ፈቃድ መለየት የማይችል ዓዕምሮ ዉስጥ የሚሞላዉ የዚህ ዓለም ጉዳይ ብቻ ስለሚሆን የላይኛዉንገ ዓለም ማሰብ አይችልም ስለዚህም ነዉ አዲስ አዕምሮ በጌታ ቃል የተሞላ በክርሰቶስ ደም ታጥቦ የነጻ ሕሊና እና በመንፈሱ አሳት ሁልጊዜ የሚቃጠል ልብ የሚያስፈልገዉ የሰዉ ሁለንተና አንደዚህ ሲሆን ነዉ በመገኘቱ ዉስጥ ሆኖ የተፈጠረበትን ዓላማ ተረድቶ ለጌታ ክብር በመኖር ዘምኑን በስኬትና በድል ጨርሶ ወደ ዘላለም አረፍት መሄድ የሚችለሕ። በሚለዉ አዉነተኛ ስኬት እና ቀዳሚዉ የዚሀን ዓለም በጊዜ ሂደት የሚሻረዉገና የሚቀረዉን ማግበስበስ ሳይሆን ነፍስን ከጥፋት ማዳን ነዉ ዓለምን በእምነት አሸንፎ ጮኖር ነዉ በመሆኑም የስኬት ቁልፉን መታደል ሆኖ ወደ እጃችሁ ያስገባችሁ ቁልፉን በደንብ እገድትይዙት እና ቀለል አድርጋችሁ እገዳትጥሉ እየመከርኩኝ ከአዉነተኛ ስኬት ርቃቸሁ በዚህ ምድር ላይ የሚቀረዉንና አርካታ የሌለዉን ቁልፍ ወደ እጃቸሁ አስገብታቸሁ የምትቅበዘበዙና ግራ የተጋባችሁ ሁሉ ጊዜና ዕድሉ ሰሳያመልጥ በጊዜ ሂደት የማይሻረዉን ቁልፍ ይዛችሁ አረፍት እንዲሆንላችሁ እየተመኘሁኝና የልቦናችሁ ዓይኖች በመንፈሱ ኃይል እንዲበራ አየጸለይኩኝ ዘመናችሁ በእዉነተኛ ስኬት ዉሰጥ ገብታችሁ ይለቅ ብዬ ለመጨረስ ወሰንኩኝ የእግዚአብሔርን ሕግ ለሚጠብቅና ለሚያደርግ ከሕጉ ወደ ቀኝም ወደ ግራም ፈቀቅ ለማይል ሰዉ በምሄድበት ሁሉ ይከናወንለታል ኢያ በተቃዋሚዎች ዙሪያዉን ተከብቦ ነገር ግን እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጎ ክብሩን ጥሎ የሰማይ አምላክ ያከናወንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሰራለን ብሎ በእምነት ለተነሳዉ ነህምያ እግዚአብሔር አከናዉነለት የቅጥሩም ሥራ ጠላቶቹ እያዩ በአምሳ ሁለት ቀን ዉስጥ ተጨረሰ ተከናወነለቅቸ ነሀ በክፉዎች ምክር ለማይሄድ በኃጢአተኞችም መንገድ ለማይቆም በዋዘኞችም ወገበር ለማይቀመጥ በእግዚአብሔር ሕግ እየተደሰተ ሕጉን በቀገና በሌሊት ለሚያስብ ሰዉ የሚሠራዉም ሁሉ ይከናወገለታል ጮዝ ከርኩሰት ተለይቶ አምላኩን በባዕድ ምድር ላስከበረዉና መልካም መንፈስ በዉስጡ ላለዉ ለዳንኤል በዳርዮስ መንግሥትና በፋርሳዊዉ በቂሮስ መንግሥት ኑሮዉ ተቃናለቅ ዳን የክፋት እና ጠማማ የዓመጻ ዘር እየዘሩ ክፉዎች የተከናወነላቸዉ ሰዎች መስለዉ ቢታዩአችሁ እነርሱን አይታችሁ አትቅኑ ምክንያቱም እንደ ሳር ፈጥነዉ ይደርቃሉ እገደ ለጮለመ ቅጠልም ይረግፋሉና መዝ ሁሉ ከእርሱና በአርሱ ለእርሱም ነጨና ለእርሱም ለዘላለም ክብር ይሁን አሜን ዋቢ መጽሐፍት በዘመናት መካከል ሳይለወጥ አየለወጠ ያለና የሚኖር ሥልጣኑ የማይሻር የመጽሐፍት ሁሉ ቁንጮና የበላይ የሆነዉ ዓይኔን ያበራዉ መጽሐፍ ቅዱስ ነዉ ጳዎሎስ እገደተናገረዉ ለጢሞቴዎስ ስትመጣ በጢሮአዳ ከአክርጳ ዘንድ የተዉሁትን በርኖሱንና መጽሐፍቱን ይልቁንም በብራና የተጻፉትን አምጣልኝ እገዳለዉ የሚከተሉት መጽሐፍቶች ሳነባቸዉ በዉስጤ የሚጠቅም ሐሳብ እገድቀር አግዘዉኛል ደራሲያኑን ጌታ ይባርካቸዉ ሠ ከቪሀፀኗ።