Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከጋምቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መራት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ በሥልጣን ላይ ያለውን መንግሥት መሬቱ መሰጠት የለበትም ወታደር ጠረፉን ይጠብቅ የእካባቢው ደህንነት ይጠናከር ብሎ መነሳት አመጽ መቀስቀስ አይደለም የአካባቢው ሕዝብ በመነሳቱና በውጭ አገር ያሉት ቁጥራቸው ትንሽ የሆኑ ምሑራን በማጋለጣቸው አሁን ለጊዜው ረገብ ያለ ቢመሰልም ያዴቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም እንደሚባለው ወያኔ አቅዷልና ሲተኛላት ስለማይችል ለኢትዮጵያ ሰሳማዊ ትግልና ሰላማዊ የሆነ ጥያቄ አንስቶ ደንበርን ማስጠበቅ የማንኛውም ግለሰብ መብት ነው። እንግዲያውስ ያነን መጣጥፍ መጽሐፍ አድርጌ ለማውጣት ጀምሬአለሁና አንባቢያንን ትብብራችሁን እጠይቃለሁ ኛ ስለ ወልቃይት የምታውቁትን ታሪክ ከ ዚህ በሚከተለው አድራሻ ላኩልኝ ጂ ኘ ይዐጂ ለፊ ኳነለ ዲለ አማካይነት ቢልኩልኝ ሊደርሰኝ ኛ የወያኔ ኢሕአዴግ መንግሥት በወ ልቃይት ሕዝብ ላይ ያደረሰውን ሰቆቃ በሚመለከ ግፍና ግራፋቸው ጋር።
ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ። ለጠደየዩ ዲየርፍ ከጸ ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ክፍል አንድ ማውጫ ምዕራፍ ምስናጋ እና መታሰቢያ ገጽ ምዕራፍ ፈር አስጨባጭ ገጴ ምዕራፍ በታሪካችን እንኩራ እንጅ አንፈር ገጽ ምዕራፍ ለአንባቢያን ከፀሐፊይ ገ ክፍል ሁለት ምዕራፍ የኢትዮጵያ ታሪክ ከፍጥረት እስከ ልደት ገጹ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ታሪክ ከክርስቶስ ልደት እስከ እስልምና ሃይማኖት ምስረታ ገጽ ምዕራፍ ከእስልምና ምስረታ እስከ ንግሥት ዮዲት ግጽ ምዕራፍ ከንግሥት ዮዲት እስከ ዘመነ መሳፍንት ገጽ ምዕራፍ ከዘመነ መሳፍንት አስከ አጤ ምኒልክ ዝ ምፅራፍ አጤ ምኒልክና የኢትዮጵያ ደንበር መደናበር ጅመራ ገጽ ክፍል ሶስት ምዕራፍ የኢትዮጵያ ዳር ደንብር በአጤ ኃይለ ሥሳሴ ዘመን ገጽ ምዕራፍ ባለሥልጣኖች በጎንደር መሬት ሊሰጡ ማቀድ ገጽ ምፅራፍ ደርግና ዳር ደንበር ገ ምዕራፍ ዳር ደንበር በርዕሠ ብሔር አቶ መለሰ ዜናዊ ዘመን ገጽ ምዕራፍ ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን ሊሰጥ ነው ገጽ ምዕራፍ በድንበር ብቻ ከተጻፉት ለማስረጃ ገጽ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ድንበር ኮሚቴ የድምጽ ሠነድ ገጽ ክፍል አራት ምዕራፍ የታሪክ ቅኝት ስለ ወልቃይት ገጽ ምዕራፍ ወልቃይት ወደ ትግሬ ሲከለል ጎንደሬዎች ዝም አሉ ገጽ ምዕራፍ ትግርኛ በመናገሩ ብቻ በጥላቻ እንዲታይ ሆኖአል ገጽ ምዕራፍ ለወልቃይት የጎንደር ልጆች ገጽ ። የኢትዮጵያን ሕዝብ ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ አንድ ሁኖ እንዲኖር አይፈልጉም ከወያኔ ጋር በ ዓም ከተጣሉ ወዲህ ደግሞ አፍቃሪ አማራ ሁነው መጥተዋል ዛሬ የኢትዮጵያ ጥቅም ሲቀርባቸው ደግሞ በአውሮፓና በአሜሪካ የሚኖሩትን ግለሰቦች በጎሳ ስም እየሰበሰቡ ማደራጀታቸው እየታወቀ አንዲት ኢትዮጵያ የሚል መጸሔት አውጥተዋል ከኤርትራ ጋዜጠኞች ጋር ርዕሠ ብሔር አቶ ኢሳያስ ያደረጉትን ቃለ መጠየቅ በሶስት ቋንቋ ተጽፎ በቅንጅት ወቅት የሞቱትን ኢትዮጵያውያን ሥዕል ይዞ የወጣው መጽሔት ያነበበ በትክክል እውነት መስሎት የእርሳቸው አሽከር እንደሚሆን ግልጽ ነው ርፅሠ ብሔር አቶ ኢሳያስ ሓንቲ አንዲት ዋን ኢትዮጵያ በተባለው መጽሔት ዓም ገጽ ክፍፍሉን ምክንያት ለማድረግ ሕገመንግሥት ነው ሕዝብን በብሔር ብሔረሰብ ከፋፍሎ በክልል መወሰን ከዚያ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ አልነበረም እውነት ነው በብሔር ብሔረሰቦች የነበሩና አሁንም ያሉ ናቸው። ዮሴፍ ማርያም እና ሰሎሜ ኢየሱስ ክርስቶስን ይዞ ከሄርዶስ በሸሹ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው መኖራቸው ከላይ ተገልዷል ኢትዮጵያ የሰው ልጆችን ሳይሆን የዓለም መዳህኒት ጌታችን ያስተናገደች አገር ናት ከዚህ ከፍ ተብሎ የተብራራው ጌታችን መዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኢትዮጵያ መጥቶ መኖሩን በተመለከተ በታሪክ መጽሐፍት ተገልዷጳል ኛ ዋልድባ በሀገረ እግዚአብሔር አቢሲንያ የአርበንታት ገዳም ታሪክ ገጽ ኛ አለቃ አያሌው ታምሩ ወላዲት አምላክ በኢትዮጵያ ገጽ ኛ መራሪስ አማን በሳይ መጽሐፈ ሱባኤ ዘበአማን ካልዕ እየሱስ ክርስቶስ በኢትዮጵያ ገጽ ኛ መምህር አለማየሁ ኃይለ ሥላሴ ታሪከ ነገሥት አብርሃ ወአጽብሃ ገጽ ኛ ዘመድኩን በቀለ ቅዱሳን መካናት በኢትዮጵያ ገጽ ክርስትና ሃይማኖት ማለትም ጥምቀት በኢትዮጵያ ያስተማረ የእየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት አስተምረዋል በኢትዮጵያ የመጡት ሐዋርያትም መሆናቸውን የታሪክ መጽሐፍት ዋቢ ናቸው ይህን የምዘረዝረው አንባቢያን እንዳይጠራጠሩ በታሪካቸው እንዲኮሩ ነው ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ የምጠቅሳቸው የታሪክ መጽሐፍት ሐዋርያት በኢትዮጵያ መጥተው ማስተማራቸውን የሚገጸውን ይሆናል ኛ አምበር መስቀልየ በዲበ መስቀልመስቀሌን በመስቀለኛ ላይ አኑር ገጽ ኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ አምልኮና የውጭ ግንኙነት ከመጀመሪያው እትም ገጹ ከሁለተኛው እትም ገጽ ኛ አባ ጎርጎርዮስ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ገጽ ኛ ሊቀ ሥልጣናት አባ ሀብተ ማርያም ወርቅነህ ትምህርተ ክርስትና ገጽ ኛ የኔሰው አስረሴ ትቤ አክሱም መሙኑ አንተ ገጽ ኛ አባ ተሥፋ ስላሴ ሞገስ ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የይሁዳ አንበሣ ነው ገጽ ኛ መምሕር ቸሬ አበበ የመጽሐፍ ቅዱስ ናት መጽሐፍ ገጽ ለምሳሌ አንዳንድ የበስማም ቄሶችና የአውሮፓ ሰዎች ክርስትና ሃይማኖት የተሰበከው በውጭ ሰዎች አስመስለው ይጽፋሉ ነገር ግን ትክክል አይደለም ክርስትና ሃይማኖት የተሰበከው ቅድሚያ ጌታችን የኢየሴስ በኢትዮጵያ ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ በኢትዮጵያ መጥቶ በማስተማሩ ነው ለምሳሌ ሌሎችን የክርስቲያን ሊቅ ነን ባዮችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከ ዓመቱ ዓመቱ የት እንደነበረ ብትጠይቋቸው መልስ የሳቸውምራ ኢትዮጵያውያን ግን መልሳቸው በኢትዮጵያ እየተዘዋወር እያስተማረ ነበር ይሳሉ ስለዚህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከኢትዮጵያ ወደ ኢየሩሳሌም ከተመለሰ በኋሳ በጆርንድ ጃንደረባው ባኮስ ግንቦት ቀን ዓም በዓለም ከተሰበሰቡት ሕዝቦች መካከል በጴጥሮስ የተሰበከውን ትምህርት ተቀብሎ በሠረገላ ሲሄድ ሳለ መንፈስ ቅዱስ በፍሊኦስ አድሮ ጃንደረባውን እንዲያነጋግረው ከላከው በኋላ ተጠምቆ ወደ ሀገሩ ከተመለሰ ጀምሮ ክርስትና ሃይማኖት በኢትዮጵያ ማስተማር ጀመረ ኛ መጽሐፍ ቅዱስ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ከቁጥር ኛ ዘመድኩን በቀለ ቅዱሳን መካናት በኢትዮጵያ ገጽ ከዚህ በላይ የተጠቀሱት መጽሐፍት ብቻ ሳይሆኑ ሴሎች ብዛት ያሳቸው መጽሐፍት መጥቀስ ይቻሳል ከዚያም በኋሳ ጃንደረባው ባስተማረው ትምህርት ሕዝቡ ገብቶት በ ዓም ወዲህ የመንግሥት ሃይማኖት ሁኖ ታወጀ። እንግሊዞችም አገሯ ደክማለች ብለው አዲስ መስመር ለመስራት አላቀዱም በዚህ ወቅት ነው ደካዝማች ከበደ ተሰማ ከኢየሩሳሌም ካርቱም ከዚያም ገዳሪፍ ብሉም ዶካ ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ የመጡት ሕይወት ኅዳሩ ያቺ ቀን ተረሣች በተባለው መጽሐፋቸው ገጽ እንግሊዞች ሽፍቶች እያሉ ይጠሩን የነበረውን አሁን ቃላቸውን ለውጠው የኢትዮጵያ አርበኞች በሁሉም በኩል ኢጣሊያንን አጣደፉት እያሉ በሬዲዮን ሳይቀር ይናገሩ ጀመር ሲሉ ጽፈዋል ከዚህ ሳይ ሊጤን የሚገባው ጉዳይ አለ ከጋንቤላ አስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ክፍል ሶስት ምዕራፍ የኢትዮጵያ ዳር ደንበር በአጤ ኃይለ ሥሳሴ ዘመን ንጉሥ ተፈሪ አጤ ኃይለ ሥላሴ ተብለው ከስልጣን ከወጡ ጀምሮ ከላይ የተዘረዘረው እንዳለ ሁኖ እንደገና አንድ አድርገው ለማስተዳደር ጥረት ሲደረግ የወሰን ጉዳይ አንዱ ዋና መሆኑን ክቡር ጸሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሐብተወልድ ገልጸዋል። ሱማሌ ነጻ ተወጣች በኋላ ወሰኑን ለመከለል በየጊዜው ፕሮፓዛል አቅርብንላቸው ነበር የነሱም መልስ ኡጋዴን የኛ ስለሆነ አንዋሰንም ነው በሱዳን በኩል ያለውን ብዙ ጊዜ ተተነጋገርን በመሰረተ ስምምነት ላይ ደርሰናል ዶክሚንቱን ማየት ሲሉ ፈዋል ክቡር ጸሐፊ ትዕዛዝ አክሊሱን ተክተው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑት አቶ ከተማ ይፍሩ ሳይሆኑ አይቀርም አቶ ከተማ ይፍሩ ደንበርን በተመለከተ የፈጸሙት ተግባር እንዳለ እርሳቸው ፈው የተዉት በነድ አሳገኘሁም ሌሳው ብዙ ጊዜ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቆይተዋል የሚባሉት ክቡር አቶ ምናሴ ኃይሌ ናቸው አሜሪካ የሚኖሩ ሲሆን የሚያውቁትን አንደ ጸሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሐብተወልድ እርሳቸው ቢጽፉ ታሪክ ቢናገሩ መልካም ነበር ነገር ግን እንደሰማሁት ከሆነ ፈቃደኛ ሊሆኑ አልቻሉም ተብሎ ነው ምናልባት እርሳቸው በሕይዎት እያሉ የሚያውቁትን ቢጽፉ ሳይቫል አይቀርም ምክንያቱም ቀስ እያለ በመውጣት ሳይ ያለው የአጤ ኃይለ ሥላሴ ባለሥልጣኖች የጎንደርን መሬት ለሱዳን ሰጥተው ነበር የሚለው ታሪክ እየወጣ ብልጭ ማለት ስሰጀመረ የሚያውቁትን ቢጽፉልን መልካም ይሆናል ከዚህ በመቀጠል በጣልያን ሶማሌ በኩል በእንግሊዞች የተተበተበውንደግሞም የሶማሌ ኢትዮጵያውያን ማህበር ከኢትዮጵያ ጋር በፌሬዴሽን አብረን እንሁን ብሎ ያቀረበውን ጥያቄ ተዳማዊ አጤ ኃይለ ሥላሴ ስላልተቀበሉ ሶማሌዎች ሲበሳጩ እንግሊዞች አንድ መርዘኛ ዘር ዘሩ ዶክተር ላጵሶ ጌ ድሌቦ የኢትዮጵያ የገባር ሥርዓትና ጅምር ካፒታሊዝም መጽሐፋቸው ገጽ ከዚህ በላይ የተነገሩት ማህበሮች የዋናውና የምክትል መሥሪያ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች ሥራ አስኪያጆች በግንቦት ቀን የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርዞኔስት ቤቭን በአገሩ ፓርላሜንት ባደረገው ንግግር ከኢትዮጵያ የኦጋዴን ግዛት ጨምሮ በአፍሪካ ተንድ በተለያዩ አካባቢዎች የተከፈሉ የሶማሌ ቋንቋ ተናጋሪዎች የሚገኙባቸው ቀበሌዎች በእንግሊዝ አስተባባሪነት በአንድነት መደራጀት አለባቸው በማለት ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ እስከዛሬ ድረስ በአፍሪካ ቀንድ መንግሥታት መካከል የፖለቲካና የአካባቢ ችግር ሲያስከትል ያለውን ጠንቀኛ አሳብ መሰንዘሩ ይታወሳል ሲሉ ጽፈዋል በሱማሌ በኩል ኢትዮጵያን እንደጠሳት ማለየት ስለተጀመረ ነው ከላይ ክቡር ጸሐፊ ትዕዛዝ አቶ አክሊሉ ሀብተወልድ ሱማሌ ነጻ ተወጣች በኋላ ወሰኑን ። ሲሉ የክፍለ ሀገሩን ችግር ቁልጭ ኣድርገው ይናገሩ ነበር በዚህና በሴላውም ጉዳይ የጎንደር ሕዝብ በተለያየ ግዜ መሸፈቱ ይታወቃል በአጤው አስተዳደር ላይ ሲሸፍቱ ሻሸን ጢስ ወጋው እንደሚባለው ሕዝቡን አብረው ይገርፉትም ነበር በተለያየ ገዜ የሸፈቱት የጎንደር ተወላጆች የአጤ ኃይለ ሥላሴ አስተዳደር በድሎናል በማለት ነው የኢትዮጵያውያን የረጅም ዘመናት ትግልና የሸመናዊ ሠራዊት አመሠራረት በተባለው መጽሐፋቸው ገጽ ስሜን ጎንደር ሕዝብ አስተዳደሩን በመቃወም የጎበዝ አለቃ ፊታውራሪ አጥናፉ መሸሻን መርጦ ከፍተኛ የተቃውሞ ውጊያ አድርጎአል ሲሉ ጽፈዋል እኔ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የኢትዮጵያ የተማሪው ማሕበር ወቅት በተለያዩ ክፍለ ሀገር የነበሩትን የሕዝብና የመንግሥት ችግሮች ዘርዝሮ ሲጽፍና የትግል መፈከር አድርጎ ሲነሳ ከጋንቤላ አስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ በጎንደር በኩል የደረሰውን ሳይጽፈው የቀረው ለምን ይሆን። የሚለውን ትክክለኛ ታሪክ ማግኘት ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ፈንታዬ ወዘሊባኖስ የአባ ጠቅል አጤ ኃይለ ሥሳሴ ዘመነ መንግሥት በተባለው መጽሐፋቸው ገጽ አንዳንዴ በየጊዜው ከሚነሱት ብሔራዊ ዓላማ ከነበራቸው ጉዳዮች መካከል በጣም አከራካሪ የነበረው የሰቲት ሁመራ የእርሻ ልማት እየተስፋፋ በሄደበት ጊዜ የኢትዮጵያና የሱዳን የድንበር ወሰንን አስመልከቶ የተነሳው ክርክር ነበር በዚህ በኩል ለብዙ ዘመን ሳይከለል በቆየው በዚህ ወሰን አካባቢ በቅርቡ በተገኘው በሁለቱ አጎራባች አገሮች የወዳጅነት መቀራረብ ላይ ተመስርቶ ሰፋ ያለ መሬት ለሴዳን ሊሰጥ ነው ተብሎ ያልተጣራ ወሬ ተናፈሶ ነበርና ይሀንን ዓይነት የተዛባ ስምምነት እንዳይፈጸም በተለይ የቤጌምድርና የስሜን ጠቅሳይ ግዛት እንደራሴዎች ኣንድ ላይ በመቃወም ባቀረቡት ሀሳብ ሌሎች የምክር ቤቱ እንደራሴዎች ባለመደገፋቸው በተነሳው ክርክር ከፍ ያለ የሀሳብ መለያየት ላይ በተፈጠረው አለመግባባት እርስ በርስ መደባደብ ደርሰው እንደነበር አስታውሳለሁ ስለሆነም በዚህ ምክንያት ጉዳዩ እልባት ሳያገኝ ቀርቷል ሲሉ ፈዋል ክቡር አቶ ፈንታዬ ወጩሊባኖስን ከዚሁ አሜሪካ ስሳሉ ታህሳስ ቀን ዓም በስልክ አናግሬያቸው ነበር እርሳቸውን ያቀረብኩላቸው ጥያቄ በመጀመሪያ ምክር ቤት እንዲት ለውይይት ሊያቀርበው ቻለ። ገጽ ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ሥም ከመቃብር በላይ ከ ዓም እንደ ከውርፓውያን አቆጣጠር ወይም ከዓም በፊት የነበረውን ሁኔታ ታሪክ ተመራማሪዎች ሲፈትሹት ብዙ የሚገለፅ ጉዳይ ይኖር ይሆናል። አብረው በአንድ ጉዳይ ላይ ሲሰሩ ኑረው በሌላው ጉዳይ ሳይ ሳይግባቡ ቢቀሩ ከዚያ በፊት የነበራቸውን ግንኙነት ሲያጠፉት ይታያሉ ይህ በኛው ደረጃ ባሉት ሰዎች ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ማፅረግ ደርሰው በነበሩ ሰዎች ሁሉ የሚፈጸም ጉዳይ መሆኑን በተለያየ ወቅት የተጻፉትን ታሪክ ማመሳከር ይቻላል ቀዳማዊ አጤ ኃይለ ሥላሴ ፍጹም ናቸው የሚሉ ደራሲያን በሁለት አይናቸው የማያዩ ናቸው ቅድሚያ አጤ ኃይለ ሥላሴ ቅዱስ ናቸው ከማለት በፊት በሌሎች ክፍለ ሀገር የተደረገውን ሻጥር ማወቅ ይጠይቃል አሁን ችግር የገባነው በአንዳይና አስተያየት የሚያዩ ደራሲያን አጤው ቅዱስ ናቸው ሲሉ ሌሎች ጥሩውንና መጥፎውን የሚያዩትን ዜጎች መጥፎውን ብቻ እንዲያዩ እያደረጉ መሆናቸውን ተገንዝቤአለሁ ስለዚሀ አጤ ኃይለ ሥሳሴ ለኢትዮጵያ ታላቅ ሥራ የሰሩ ሊከበሩ የሚገባቸው አባት ሲሆኑ አጤ ኃይለ ሥሳሴ ያጠፉትም ጥፋት እንዳለ መታወቅ አለበት ይህ መጽሐፍ የአርሳቸውን ጠንካራ ጎንና ደካማ ጎን ለመጠቆም የተዘጋጀ ሳይሆን በእርሳቸው እየተመካኘ ብዙ ዜጎች የተበደሉ መኖራቸውን ለመግለጽም ነው የእርሳቸውን ደካማ ጎን ባንድ ክፍል ጠንካራ ጎናቸውን ባንድ ክፍል በታሪክ አስደግፎ ለመጻፍ የሚቻል ይመስለኛል እግዚአብሔር ይመስገን የሠነድ ችግር ያለብኝ አይመስለኝም የግዜ እጦት የገንዘብ ችግር እንጂ ይህን ልለፈው ለወደፊቱ በእግዚአብሔር ፈቃድ ልንመለስበት እንችል ይሆናል ርዕሠ ብሔር አማን አንዶም ከመስከረም ቀን ዓም እስከ ሕዳር ቀን ዓም ኢትዮጵያን በርፅሠ ብሔር ናቸው እርሳቸውን ወደ ሥልጣን ያመጣቸው ደርግ አባላት ያላቸው ወታደራዊ ቡድኖች ሲሆኑ ከስብሰባቸው መካከል ከእነሱ በላይ የሆነ ባለስልጣን በእርሰ ብሔርነት እንዲመረጥ ብቁ ሰው ፈልጉ ሲባል ስማቸውን ለደርጉ ያቀረቡ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ናቸው ጄኔራል አማን ቢሆኑም ጥሪውን በጸጋ ተቀብለዋል ነገር ግን እርሳቸው የአገር አንድነት እንዲጠበቅ ለማድረግ ሖ ክጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ አልፈለጉም ዛሬ አንዳንድ ሰዎች ጀኔራሉ ስህተት የለባቸውም ደርጉ ለመግደል ስለፈለገ እንጂ የሚባለው ከእውነት የራቀ መሆኑን የሚያብራሩ ብዙ ሠነዶች ማሰባበስ ይቻላል። የበርሃ ሽመል የምንለውን ቅርቅሃ ቆርጠው አድርቀው እነሱ ሎሪ በሚሉት የጭነት መኪና ሲወስዱ ተመልክቷል የቤት መስሪያ እንጨት ይወስዳሉ የቤት መስሪያ እሳር ይወስዳሉ የበርሃውን ንብ ማር ቆርጠው ሲጠቀሙበት ተመልክከቻለሁ በዚህ ወቅት ግጨው ተብሎ ከሚጠራው በርሃ የኢሕአፓ ሰራዊት ነበር ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መክራ ገጽ ሱዳን የኢትዮጵያን ሕዝብ ሆነ መንግሥት ይፈራልፅ በተለይም ርፅሠ ብሔር መንግሥቱን ይፈራቸው ነበር አንድ ቀን ከሰሳ እና ገዳሪፍን ሊይዝ ይችላል የሚል ፍራት ነበራቸው በመንግሥት ደረጃ ሳይሆን ተራው ሕዝብ ሳይቀር ይፈራቸዋል አንድ ቀን ከተባበሩት መንግሥታት ጽሐፈት ቤት የአሜሪካ ምዝገባ ይደረጋል ተብሎ የሰማው ላልሰማው በየምግብ ቤቱ ሳሉት ኢትዮጵያውያን ተነገረ ታዲያ ኢትዮጵያዊ ሽርጡን ሳያወልት ሁሉም ወደ ጽፈት ቤቱ ሷሮጥ ኢትዮጵያዊ አንድ ሱዳን ቁሞ ተመለከተና ሐበሺ ማልኩም ሐበሽ ምን ሆናችሁ ብሎ ሲጠይቀው ያ ሃጅ መንግሥቱ ጃ ሃጅ መንግሥቱ መጣ ብሎ ሲነግረው ሱዳናዊው ለሴሎች ሱዳን ያ ጀማ ያ ሸይጣን መንግሥቱ ጃ እናንተ ያ ሳይጣን መንግሥቱ መጣ እያለ ጀለብያውን ሰብሰብ አድርጎ በጥርሱ ነክሶ ሲሮጥ ሌሎች ሲሮጡ ዋሉ በ ዓም የጭልጋው እራሽ አንደፋራሽ ጋር በሱዳንና በኢትዮጵያ የደንበር ጉዳይ ሳይ ስንወያይ ሱዳኖች ልብ ኑሮአቸው የኢትዮጵያን መሬት ሊደፍሩ አይችሉም ነገር ግን ወያኔ ኢትዮጵያውያንን አኮላሽቶላቸው እንሆ ደበደቡን ሷሉ ሀዘናቸውን ገልፀዋል ሱዳኖች በኢትዮጵያ መሬት ላይ አርሰው መብላት የጀመሩት ቀደም ብሎ ሲሆን ድርጅቶች ፈቅደውላቸው ነው ተብሎ ይወራ ነበር በሰኔ ዓም የኢዲዩ ወሳኝ የነበሩ አቶ ታመነ አልያም ሲንጎ የተባሉ በዚያን ወቅት የትግራይ ልጆች ጠቅልለው ወያኔን ሲደግፉ አቶ ታመነ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር ሁነው ያለቅሱ ነበር ዛሬ የት እንዳሉ አላውቅም ነገር ግን በዚህ ወቅት እርሳቸው አንድ ነገር ሲናገሩ ሰምቻለሁ አቶ ታመነ አንድ የሱዳን ባለስልጣን የድርጅት መሪዮች ጋር የተስማማንበት ጉዳይ አለ ያም ሥልጣን ሲይዙ መሬት ሊሰጡን ፈርመውልናል ብሎ ነገረኝ የየትኛው ድርጅት መሬዎች መፈረማቸውን ብጠይቀው ሳቀብኝ ሲሉ ነግረውኛል ደርግ ዳር ደንበር ለማስጠበቅ ጥረት ማድረጉ እንደተጠበቀ ሁኖ ሱዳኖች ደግሞ ከግል ጥቅማቸውና ፀረ ደርግ አቅዋም ከመያዛቸው የተነሳ በደርግ መንግሥት ላይ አሲረዋል ርዕሠ ብሔር ጀኔራል ተስፋየ ገብረ ኪዳን የኢትዮጵያ ርፅሠ ብሔር የሆኑት ከግንቦት ቀን ዓም እስከ ግንቦት ቀን ዓም የ ቀናት መሪ ናቸው በእርግጥ ዛሬ መተቸት እንችላለል። ያም ሆነ ይህ በታሪክ የ ቀን መሪ ይቅርና በኢትዮጵያ ሰዓት መሪም ከነገሥታት ተርታ ተጽፎ ያለ ስለሆነ በዚሁ ለትውልዱ ለማስተዋወቅ ያህል ነው እርሳቸው እርሰ ብሔር ከመሆናቸው በፊት ተራ ወታደር መከላከያ ሚኒስተር ማዕረግ አገራቸውን ያገለገሉ ናቸው ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ምዕራፍ ዳር ደንበር በርዕሠ ብሔር አቶ መለሰ ዜናዊ ዘመን። የአሰብን አስተዳደር የአፋርን ሕዝብ ጉዳይ በተመለከተ ከዚህ በፊት አሰብ የኢትዮጵያ አካል ነች የተባለው መጽሐፍ ጽፌ ለአንባቢ ማድረሴ ይታወቃል አንባቢያን አሰብ አስተዳደር ከቀድሞ ጀምሮ ኤርትራ የክርስትና ስም ከማግኘቷ በፊት ስማ ባሕረ ነጋሽ ትባል ነበር በዚህ ወቅት ኤርትራና አሰብ አስተዳደር በአንድ የተዳደሩበት ወቅት ፈጽሞ የለም የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ረቂቅ በተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀ የሕገ መንግሥት ረቂቅ ሚያዝያ ቀን ዓም ገጽ አንቀጽ የኢትዮጵያ ከጋንቤላ አስክ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ የግዛት ወሰን የፌዴራሉን አባሎች ወሰን የሚያጠቃልል ሆኖ በዓለም አቀፍ ስምምነቶች መሰረት የተወሰነው ነው ይሳል ይህ ሕገ ችግር እንዳለበት ከሊቀ ጠበብት መስፍን ወልደማርያም በቀር ማንም የሕግ ምሁር ትክክል አይደለም ብሎ እንኳን ቀደም ዛሬም የደንበር ችግር ከተፈጠረ ጀምሮ የተቸው የለም። ለምሳሌ በጭልጋ በኩል ከሱዳኖች ጋር የአካባቢው ሕዝብ ግጭት የጀመረው ቀደም ሲል ጀምሮ ነው አማረ አፈለ ብሻው አሰብ የኢትዮጵያ አካል ነች በተባለው መጽሐፍ ገጽ በጎንደር አብደራፊና መተማ ሱዳኖች ከኢትዮጵያ መሬት መቀር እጣንና የቤት መስሪያ እንጨቱን ቆርጠው ከመውሰድ አልፈው የሱዳን ወታደሮች ከተማ ውስጥ እስከ ትጥቃቸው ገብተው ኢትዮጵያውያንን ሲደበድቡ የወያኔ ኢሕአዴግ ወታደሮች ምንም አይሏቸውም ነበር በኋሳ ሻዕቢያ በጫረው እሳት ወያኔም ገብቶ ሊነድ ፈልጎ ሲያበቃ አበረደውና ዛሬ ካለበት ሰሳም ቢመጣም ቀደም ግን ኢትዮጵያውያን የጎንደር ሰዎች አልቀዋል በኬንያ ቢሆን ብዙ ችግር ይደርስ እንደነበር የተጻፉትን ሰነዶች አሌ ኣሰብ የነበረው የኢትዮጵያ ንብረት ቫዕቢያ ሲጠቀምበት ወያኔ ኢሕአዴግ ደስተኛ ነበር ይል ነበር በየካቲት በ ዓም የታተመው መጽሐፍ ተገልጾ ነበር እንዲሁም ግንቦት ዓም የተጻፈው መጽሐፍ ቀንጨብ አድርጎ ጠቅሶአል አማረ አፈለ ብሻው የሁለት ሺህ ዓመታት ውጣ ውረድ በኢትዮጵያ በተባለው መጽሐፍ ገጽ በዚህ በየካቲት ዓም ጎንደር ጭልጋ ዘመድ ጥየቃ ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ሕደው የነበሩ አንዲት ወዳጄ እያለቀሱ እነዴነገሩኝ በጎንደር ክፍለ ሀገር በጭልጋ አውራጃ ያሉ ወረዳዎች አርሰው የሚበሉ ሱዳኖች በመሆናቸው ሕዝቡ አላሳርስም መሬቴን ብሎ ተነስቶ ጦርነት በመግጠሙ ኢትዮጵያዊን ሱዳኖች በአሳት አቃጠሏቸው ከዚህ ወዲህ ሕዝቡ ባሶንዳ ከሚባለው የሱዳን ከተማ ገብቶ ሰው ገድሎ ሲመለስ የወያኔ ወታደር ጠብቆ ፈጃቸው በጭልጋ በብዛት ኤነትሬዎች ከብትና በግ እህል ሌሳም ቁሳቁስ እንደጫኑ ወደ ሱዳን ይገባሉ ከሰላ ጤፍና ቡናውን ኤርትራውያን ተቀብለው ውጭ ይሸጣል ይህን ስንመለከት ሰንብተን ጎንደር ስንመጣ የወያኔ ባለሥልጣን ግለሰብ ትክክለኛ ስሙ ይሁን የበርሃ ስሙ ባናውቅም ተዋውቆን ኣብረን ስናመሽ ይህን አለን አቶ ምትኩ በጭልጋ አውራጃ ውስጥ ለም መሬት በተለይም ደለሎ ሽመለጋራ ሽንፋንና ሌሎችንም የቋራ የእርሻ መሬት አርሰው የሚበሉት ሱዳኖች ናቸው ይህን ስምምነት የተስማማነው ቀደም ብሎ ነው ሱዳኖች መሬቱ የእነሱ መሆኑን በካርታ ላይ ሳያወጡ ወደ አዲስ አበባ ስንገባ የጭነት መኪና ስለሰጡን እኛም ይህን መሬት ፈቅደንላቸዋል እናንተ ምን ታደርጋላችሁ እኛ እንኳን እናንተን ቀርቶ መክረነው አልሰማ በማለቱ ታምራት ላይኔንም ከርቸሌ ዘግተነዋል ሲል የነገራቸው መሆኑን ወዳጄ ስለነገሩኝ ጽፌ ነበር። ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጹ ውሽልሽል ነው። ከሁመራ እስከ ጋምቤላ ኪሎ ሜትር ከ እስከ ያህል ዘልቆ የሚገባ የኢትዮጵያ ለም መሬት በኢሕአዴግ መንግሥት ለሱዳን መሰጠቱም ሆነ የሚሰጥ መሆኑን ለመግለጽ በሕዝብ ስም ተቃውሞ በማሰማት ላይ ያለ የኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰኘ ድርጅት ለዶቼቨሌ ማብራሪያ ሰጥቷል ኮሚቴው ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያሰማው የማስጠንቀቂያ ድወል ዳሩ ማሀል ሲሆን ማህሉ ዳር ይሆናል የሚል ነው ይህ አስደንጋጭ መግለጫ የሚሰማው በወጣትነት ዘመናቸው በሱዳን በኩል የግብጽንና የቱርክን ተስፋፊዮች እስከ ስናር አውራጃ ድረስ በመዝመት ያስተዳደሩት አባ ታጠቅ ካሳ አጤ ቴዎድሮስ መቅደላ ላይ በወደቁ ኛው ዓመት እንዲሁም አባ በዝብዝ አጤ ዮሐንስ ዳር ደንበር ለማስከበር መተማ ላይ በተሰየፉ ኛው ዓመት ነው አሁን በቅድሚያ አካባቢውን የሚያውቁ አንድ እማኝ እናዳምጥ አቶ ፋሲል ሰንደቄ አባሳለሁ ንዋሪነቴ በጎንደር ከተማ ሲሆን ለስራ አሁን ችግሩ በተከሰተበት አካባቢ ወደ መተማም ወደቋራም ወደታች አርማጭሇም ለስራ እንቀሳቀሳለሁ አካባቢው የመሰረተ ልማት ሁኔታዎች ቢስፋፉለት የኢትዮጵያን ሕዝብ ሊመግብ ይችላል ተብሎ የተተነበየለት ከሁመራ እስከ ቋራ ድረስ ከታችም እስከ ጋንቤላ ድረስ ያለበት የኢትዮጵያ እምቅ ሀብት ያለበት በጣም አሳፋሪ በሆነ ሁኔታ መንግሥት የኢትዮጵያን ሕዝብ እወክላለሁ የሚል መንግስት ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ልቀቁ አትዋጉ ለምን ከሱዳን ጋር ትጋጫላችሁ በሚል ሕዝቡን የኢትዮጵያን ሕዝቡን አጋዚ ተብሎ የሚጠራው ሠራዊት ከፊት የሱዳን ጦር በመካከል አስገብተው ሕዝቡን አሳሩን እያሳዩት ነው ጌታዬ እና ኪሎ ሜትር ከሁመራ እስከ ጋንቤላ የሚደርስ መሬት ለሱዳን አሳልፈው ለመስጠት የሱዳን መንግሥት ደግሞ በተቃራኒው ከፖርት ሱዳን ሽሬ ድረስ የሚደርስ የባቡር መስመር እንዲዘረጋ ተስማምተዋል ነው መረጃዎች እንደሚያሳዩትና ያለው መንግሥት ከሽሬ ድረስ የባቡር መስመር ለመዘርጋት ከሱዳን በኩል ፈቃድ አግኝቷል የኢትዮጵያን መሬት ግዛቱን አሳልፎ ለመስጠት ተስማምቷል ይህን የተስማሙት በአገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር የሚመራ የሉዑካን ቡድን አቶ አዲሱ ለገሰ ሁለት ጊዜ በአካባቢው ወደ መተማ መጥተው የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ዘለቀ የሚባሉ እንዲያውም በአሜሪካ ራዲዮ ማቢዖፖ ያቆኔፖው ዳጎውቆቅም ዝሇው ፈያጎዞሃፃገጋፉ ምታፖናለ ሐጎው ይጎሟ። በዚህ አካባቢ አሁን የሰፈረው ከስሜን ጎንደር ከታች አብደራፊ ጀምሮ እስከ ቋራ ከየትኛውም የአማራ ከልል በሰፈራ መልክ ባለፈው አምስት ዓመት መንግሥት አምጥቶ ያሰፈራቸው ገበሬዎች ናቸው ከዋግምራ ከተለያዩ የወሎ ክፍሎች ከጎጃም ከስሜን ሽዋ የመጡ ገበሬዎች መንግሥት አምጥቶ እሰፈራቸው አሁን ደግሞ ግዛቱን ለሱዳን አሳልፎ በመስጠት ቦታቸውን ለቀው ከመጡ በኋላ አገራቸው ሳይ ያለው መሬት ለሌላ ገበሬ ከተሰጠ በኋላ አሁን ደግሞ በዚህ ባሌበት ግዛት ለሱዳን ተሰጥቷል በሚል አጥፍ ድርብ ችግር ነው እየደረሰባቸው ያለው ለአይን ምስክርነት ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ በጎንደር ሆስፔታል ቆስለው መጥተው ሕክምና እየተደረገላቸው ያሉ ገበሬዎች ይገኛሉ ተክሌ የኋላ አድማጮቻችን ለሱዳን ሳይሰጥ አይቀርም ለተባለው የኢትዮጵያ መሬት የኢትዮጵያ መንግሥት አቅዋም ምንድነው። ከአንዳንድ አካባቢ ደግሞ ኪሎ ሚትር መሬት ስፋት ያለው ሙሬት ነው ለም መሬት ነው እየተሰጠ ያለው እና አየህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳያውቀው እንዲያው ምክር ቤቱ ሳያውቀው የኢትዮጵያ መሬት ለባዕድ አገር መሰጠት እጅግ አሳስቦናል የኢትዮጵያ ሕዝብም ሊናገር አልቻለም እንጂ ራሱን ለመከላከል እንኳን ቢሞክር አጋዚ ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ በሚባል ሰራዊት እንዳትንቀሳቀሱ እየተባለ ማስፈራሪያ እየተሰጠ ነው እና አካባቢው ከደለሉ ጀምሮ እስከ ሱፍ ውየ አካባቢ ርዝመት ያለው ቦታ ነው በቋራ አካባቢ ያሉትን መሬቶችን ሰባት ገብያ የሚባሉትን አካባቢዮችን እየተሰጠ ነው በዚያ አካባቢ የኢትዮጵያ መንግሥት ለሱዳን መሬቱን አሳልፎ የመስጠቱን መነሾ ደግሞ ሱዳን በምላሹ የተቃውሞ ኃይሳትን በግዛቷ እንዳይንቀሳቀስ ቃል መግባቷ መሆኑን እቶ ዳንኤል ጎበዜ ገልጸዋል የተሰጠው መሬት ሁሉ እነ አጤ ዮሐንስ ሕይዎታቸውን ያሳለፉበት መሬት ነው እነ ቴዎድሮስ ገና በሕፃንነታቸው ጀምሮ እየተዋጉ ደንበሩን ሲያስከብሩ የቆዩበት መሬት ነው የኢትዮጵያ መሬት ነው ኢትዮጵያውያን ለአንድነት ልእዋላዋይነት አብረው በችግር ጊዜ ተባብረው ነው የሚቆሙ አሁን ያለው መንግስት ባድሜ አገራችን ደንበራችን ተወረረ ብሎ ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቻችን አልቀዋል እና ይህም ደንበራችን ነው እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳያውቀው በድብቅ መስጠት ከሃዲነት ነው በዚህ መሰረት ኮሚቴው ጉዳዩን በቅርብ እየተከታተለ ማጋለጥን እንደ ሚቀጥል ጠቁሟል። ወደፊትም እንዲሁ እየደወልኩ እጠይቅወታለሁ ሁላችንም ከእርስዎና ከሌሎች እንደርስዎ ካሉ ኢትዮጵያውያን ጎን ቁመን የእናንተ መብት እንዲቀበር ለማድረግ ጥረት አናደርጋለን እግዜር ይስጥልኝ አቶ ጥላሁን የኢትዮጵያ መንግሥት በምዕራባዊ ኢትዮጵያ ሱዳን ደንበር አካባቢ የኢትዮጵያ ይዞታ የነበረ መሬት ብዙዎች ባላወቁት ሁኔታ ለሱዳን አስረክቧል የሚለውን ዜና የሱዳን መንግሥት ባለስልጣናት አረጋገጡ በአለፈው ዓመት ሰኔ ቀን ዓም የምስራቃዊ ሱዳን ጠቅላይ ግዛት አል ገዳሪፍ አስተዳዳሪ አብዱረህማን አልኪዲር በዚያው እለት የተሰበሰበ የሱዳንና የኢትዮጵያ የጋራ ኮሚቴ የኢትዮጵያ መንደሮች ለሴሱዳናውያን የማስረከብ እርምጃውን ይጀምራል ብለው ካስታወቁ ወዲህ የኢትዮጵያና የሱዳን ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰኘ የኢትዮጵያውያን ድርጅት በተደጋጋይ የኢትዮጵያ መሬት ለባዕድ መንግሥት ሊሰጥ ነው የሚል የማስጠንቀቂያ መለዕክት ሲያሰማ መቆየቱ ተመልክቷልፁ ኮሚቴው መሬቱን ለሱዳን ተሰጥቷል ሲል ያወጣውን መግለጫ የሱዳን መንግሥት ባለሥልጣኖትም አረጋግጠዋል ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ በኢትዮጵያ የሱዳን ኢምባሲ አማካሪ ሚስተር ማህመድ ሐሰን ባብኬር ይህ የሁለቱን አገሮች ደንበር ለማካለል በመካሄድ ላይ ያለ ተግባር ነው ግን የሱዳን መንግሥት ያገኘው ያተረፈው መሬት ሳይሆን የሱዳን መንግሥት ቦታ የነበረ ነው። ክጋንቤሳ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ሱዳኖች አዎ ሱዳኖች። ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ጋዜዉግበስፕዛኮና። እኔ ስለ አንድ ነገር ታሪክ መጻፍ ስጀምር ረዘም ብዬ ታሪክ መሳብ ደስ ይለኛል ሁሌም በእኔ እምነት አንባቢያ እንዳይጠራጠር በታሪክ የተደገፈ ሠነድ ማቅረብ እወዳለሁ የ ወልደማርያም የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ በተባለው መጽሐፋቸው ገስ ከለው ከሳባ ወደ ምዕራብና ወደ ደቡብ ያለ ያማራ የወልቃይት የጠገዴ ሕዝብ አባት ነው ከነዚህም የኢትዮሏሲስ ልጆች የወንድማማቾቹ ነገድ ሕዝብ ሁሉ በመልካቸውና በቁርበታቸው ይመሳሰሳሉ ከሌሎች ከአፍሪቃ ሕዝብ ተለይተው በልዩነት የሰው ልጆች ተብለው ይጠራሉ እኒህም ሕዝብ የያዙት አገር በጥቅሉ ባባታቸው ስም ኢትዮጵያ ተብሎ ይጠራል ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዋና ባላባቶች የሴም ዘሮች ወገን ናቸው እርሳቸውም አማራ ትግራሩ አገውበደውአሰግዴ በቅላሐባብ ናቸው በደው አሰግዴ በቅላ ሐባብ እኒህ ቱ ነገድ በእስልም ሃይማኖት ገብተው ከወንድሞቻቸው ተለይተው ልዩ ወገኖች ሁነዋል አማራ ትግሬ አገው ግን በፊት በቀዳማዊ ምኒልክ ጊዜ በሕገ ኦሪት ያመኑ በኋላም በክርስቶስ ያመኑ በየሱስ ክርስቶስ ሃይማኖት የጸት ከጥንት ጀምሮ መንግሥት ያልጠፋባቸው ባዕድ ገዥ ያልገባባቸወ የእግዚአብሔር ረዴት ያልራቃቸው ሕዝብ ናቸው ሲሉ ፈዋል ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ አለቃ ታየ ወልደማርያም አጻጻፍ የአማራው አባት አሰግዴ ግንዱ ከወልቃይት ጠገዴ አርማጭሆ ከዚያም እያደገና እየሰፋ አማራ ሳይንት ድረስ የደረሰ መሆኑን ገልጸው ጽፈዋል ሌሳው ደግሞ አለቃ ታየ ደህና አድርገው መልስ የጸፉበት ዋና የሆነው ከየመን ቅዱስ ቁርዓን ዘመናዊ ሁኖ ሲታተም ሳባ የመናዊት ናት የተባለውን የታሪክ ሰነድ ጠቅሰው መልስ ሰጥተዋል። ስለ ወልቃይት ማንሳት ማለት የጎንደሬዎች ብቻ አልያም ደግሞ አንዳንድ ሆድ አምላኬዎች የወልቃይት ልጆች የነሱ አስመስለው ያዩታል በመሰረቱ በተለይ ወልቃይት የወልቃይቴ ልጆች አልያም የጎንደሬዎች ብቻ ሳይሆን የአማሮች አባት መፍለቂያ መሆኑን መረዳትና ዳር ደንበሩን ለማስጠበቅ መነሳት የአንድ ዜጋ ግዴታ ይመስለኛል በእኔ እምነት ወልቃይቴ ማለት ጠባብነት አይደለም ለምሳሌ ከነገሥታት የትውልድ ወረዳ ብንነሳ ስለ ቴዎድሮስ ሲነገር ቋሬ ስለ አጤ ተክለ ጊዮርጊስ ሲነገር ሰቆጤ ስለ አጤ ዮኀንስ ቢነገር ተንቤኔ ስለ አጤ ምኒልክ ሲነገር አንጎለሌ የሚባለው የትውልድ መንደራቸውን ለመጥቀስ ነው ከዚህ በሳይ ምሳሌ እንደቀረበው ሁሉ አንዳንድ ልጆች ወልቃይቴ ነኝ ቢሉ ጠባብነታቸውን ለመግለጽ ብለው የተጠቀሙበት አይደለም ወልቃይት ወደ ትግሬ ሊከለል ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ታሰበና ዛሬ ልጆቹን በሁት ከፈላቸው ወደ ሚሜለው ታሪክ ስንገባ ይህን ይመስላል ወያኔ ሕውሓት ትግራይ ሪፓብሊክ ተብሎ የሚመሰረተው መንግሥት ከውጭ አገር ጋር ግንኙነት የሚያደርግበት ለም መሬትና ባሀር ማግኘት እንዳለበት ጥናቱን ለአንድ ዓመት ካጠና በኋላ በ ዓም ሪፓብሊክ ትግራይ መንግሥት ዳር ደንበር ብሎ ባስራጨው ማኔፌስቶ ለመጀመሪያ ግዜ ወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ከወሎ እንዲሁ ኣሸቨንጌን ከአሰብ አስተዳደር አሰብ ኦደቡን ጨምሮ የትግራይ ግዛት ነው ብሎ አወጣሑ ይህን ገፀ ምድር ካርታ ከሳለ በኋላ ከወልቃይት ልጆች ቅይጦችንና ሆድ አምላኬዎችን መያዙ አይዘነጋም ይህ ታሪክ ከግቡ አንዲደርስ ከስሜን አውራጃ ወደ ትግሬ የተከለሉትን ወረዳዎችና ከወገራ አውራጃ ወደ ትግሬ የተከለሉትን የወረዳውን ተወላጆች አንጋፋውን ኢዲዩ ወጣቱን ኢሕአፓ እያሉ በደርግ ተሹመው ስሜን አውራጃ ገዥ የነበሩት አስር አለቃ ገብረ ሕይዎት ገብረ እግዚአብሔር በሊማሊሞ ገደል ይሰዱአቸው ጀመር ወያኔ ከአገር ውስጥ ያሉትን ብቻ ሳይሆን በስደት ዓለም ሱዳን ያሉትን የነዚህን ወረዳ ተወላጆች ጨርሷቸዋል ለአንባቢያን መሰረታዊ ታሪክ ማስጨበጥ የፈለኩት ወያኔን የተከተሉት በብዛት የኤርትራን መንግሥት ከፍ ለማድረግ ታጥቀው የተነሱ መሆናቸው ምልክቱ በ ዓም ማነፌስቶ ላይ አሰብ ከትግራይ ሪፓብሊክ ውስጥ የተቀረፀች መሆገዋን ከዚህ ዝቅ ብሎ ያለውን ካርታ በጥሞና ተመልከቱት በዚህ ወቅት ሻዕቢያ አሰብ በኤርትራ ውስጥ አለመተዳደሩን ከታሪክ ያውቅ ስለነበር የኢርትራ ግዛት አድርጎ እይቆጥራትም ነበር ከወያኔ ማነፌስቶ ላይ ሲሳል እንዴት ያላለው ከተደም ጀምሮ አሰብ አስተዳደር በባህረ ነጋሽ ውስጥ ተዳድሮ ስለማያውቅ ነው አሰብን ወደ ኤርትራ እንዲሆን ጥረት ያደረጉት የዛሬው የኢትዮጵያ ርዕሠ ብሔር አቶ መለስ ዜናዊ ናቸው በ ዓም ከወጣው ካርታ ላይ ዛሬ አሰብ የትግራይ አስተዳደር ውስጥ ባትገባም ሌሎችን ከወሉና ከጎንደር የተከለሉትን እንሆ በትግራይ አስተዳደር ውስጥ እንዲሆኑ መደረጉ ከታሪክ ውጭ መሆኑን ከዚሀ በፊት ደግሜ ደጋግሜ መጠቆሜን አረሳም እኛ ሳንሆን ራሱ የወያኔ ፈጣሪ ርዕሠ ብሔር አቶ ኢሳያስ እንኳን እንዲህ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፍወርቅ አሰር መጽሔት ዓም ጋዜጠኛ ሳደረገሳቸው ቃለ መጠየቅ ጥያቄ ወያኔ በ ዓም ማነፌስቶ አሰብ ወደ ትግራይ ክልል ኣስገብተው ነበር። ከቡር አቶ ታዬ ረታ ማስታወሺያ እንዲሆናቸው ከዚህ በታች ጸሐፊዮች በመጽሔትና በጋዜጣ የጻፉትን ስማቸውንና የታተመበትን ዓመተ ምሕረት ጠቁሞ ማለፍ በማስፈለጉ ትንሽ ልቁጠር በአገር ውስጥና ውጭ አገር የሚኖሩ የጻፉት ነወ መጽሔት ኛ ሙዳይ መጽሔት መጋቢት ዓም የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ አዲሱን ካርታ አልተቀበለውምየሚለውን ጹሑፍ ከዚሀ ምዕራፍ መጨረሻ የመጀመሪያውን ይመልከቱ በውጭ አገር የወልቃይት እና ጠገዴ ሕዝብ ጉዳይ አስተባባሪ ኮሞቴ ጦቢያ መጽሔት ቅጽ ኛ ቁጥር ዓም መልስ ያጣ የወልቃይትና ጠገዴ ሕዝብ ዕንባተብሉ የወጣውን መግለጫ ከዚሁ ምፅራፍ በመጨረሻው ሳይ ያለውን ይመልከቱ ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ኛ አያናአዝጊ ጉግሣ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ጉ ሐምሌ ማርያም ሁመራይቱ ወይ ፍረጅ ወይ ውረጅ ላ ዓም ገጽ ኛ መልዓከ ሰላም ሲሳይ አየለ ጉግሣ መጽሔት ቅ ት ቅጽ ቁጥር ሐምሌ ዓም ወልቃይት በትግራይ አና በጎንደር ሕዝቦች መሀል የተቀበረ ፈንጅ ጋዜጣ ላች ናዱት ሐዋርያ ጋዜጣ ቅፅ ቁጥር መጋቢት ቀን ዓም አ ኛ አያና ሐዋርያ ጋዜጣ ቅጽ ቁጥር ጥር ቀን ዓም ታይ ሐዋርያ ጋዜጣ ቅጽ ቁጥር የካቲት ቀን ዓም የወልቃይት ጠገዴን ጀግና ሕዝብ ያስጠቃው ሣማን ው ቀን ዓም ኛ የሰሜን ጎንደር ተወላጆች በጀርመን ሞገድ ጋዜጣ ኛ ዓመት ቁጥር የካቲት ቀን ዓም እውነተኞ ቅት ማዱ ቹ የወልቃይት ተወላጆች በወያኔ ባንዳዎች መጣጥፍ ኛ አሸብር ተቆርቋሪ የለለው የወልቃይት ጠገ ሦ ዴ ሕዝብ አሁንም ቢሆን ወ በቆፈረቻቸው ጉድጓዶች የቁም ሥቃይ እያየ የወገን ያለህ ይሳል ገዕ ኛ በአውሮፓ የሚገኘ የወልቃይት ተወላጆች መ አይብስም ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ሳዳብ ከአገር መቀማት ኛ በወልቃይት ሕዝብ ሳይ የደረሰው ችግር ሕዝቡ እንዲወ የመንደርደሪያ ሐሳብ ጹሑፍ ወልቃይት ሳይጠፋ በሕብረት እንጥቱ በሚል ርዕስ የተጻፈ ከዚህ በላይ የጠቀስኳቸው ሠነዶች እንዳሉ ሁነው ሌሎችም ስለ ሌሳ ታሪክ ሲጥፉ እግረ መንገዳቸውን ወልቃይት የትግሬ አለመሆኑን እያስመሩበት አልፈዋል ይህ በጎንደሬዎች ብቻ ሳይሆን ሌሎች ኢትዮጵያውያን የተጻፈት ነውለማንኛውም ባይበዛም ትንሽ ጠቆም ላድርግ ጦቢያ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ዓም ገጽ በሁመራ ዘንድሮ ከ ሺ ኩንታል በላይ ሰሊጥ ተመረተ አዲስ ዘመን ታሀሳስ በሙሻዘር አምድ ሲያቀርብ መልሱ ደግሞ እንዲህ ይላል ሁመራ ትግራይ ዛ ከጋንቤሳ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል ሙከራ ገጽ ከገባች በጣም ለመለመች ሲል ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ አቬፎበታል። ደርግ በ ዓም የወረሳቸው ቤቶች በትግራይ ክልል በሙሉ ተመልሰዋል ወልቃይትጠገዴ እና ጠለምትን ከጎንደር አሳማጣና ኮረምን ከወሎ ወደ ትግራይ ከልለዋል ሲሉ ፈዋል ውዱ ገበየሁ ዜጋ መሔት ዓመት ቁ የካቲትመጋቢት ዓም ገጽ የወልቃይትና የጠለምት መሬት ወደ ትግራይ መሄድ አለመረጋጋት ያመጣል ሲሉ ፈዋል ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ አቶ ሐቢቡ ታከለ በጎንደር ላይ ሰላም እንዲመጣ ከፈለጋችሁ ወልቃይት ጠገዴና ሌሎችም ወረዳዎች ወደ ቀድሞ ግዛታቸው ይመለሱ ሲሉ ተናግረዋል ዋ ጎንደር ወልቃይት ጠገዴ እግር ኖሮት እሱም ለስደት ሲዳረግ ሁመራ ሌላውም ሲከተል የትውልድ መሬቴ የትም ሲነጉድ ወኔዬ ከውስጤ ገንፍሎ አላልኩትም በሀ አትሂድ ውበትሽ ሲነጠቅ ካልተቆጨሁ መሬትሽ ሲሄድ ካልተነሳሁ እትብቴን መልሽ እናታለም እኔስ ለራሴም አልበጄሁ ሲሉ ጽፈዋል የጎንደር ማሀበር መርኃ ግብር ዋቢ ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ማሕበሩ ሲመሰረት ወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ወረዳዎችን ከሌሎች የጎንደር ክፍለ ሀገር ወረዳዎች ጋር አጣምሮ የያዘ መሆኑ ሰነዱ ዋቢ ነው የጎንደር ክፍለ ሀገር የመልሶ ማቋቋምና የልማት ማህበር ጥራዝ መስከረም ዓም ገጽ ክልላዊ አስተዳደሩም በስሜን የተከዜን ወንዝ በማካለል ኤርትራንና ትግራይን በምስራቅ ትግራይንና ወሎንበደቡብ የዓባይን ወይዝ በማካለል ጎጃምና በምዕራብ ሱዳን ነው ክፍለህገሩም ካሬ ሜትር ሰፋ ያለና በሰባት አውራጃዎች የጎንደር ከተማን ጨምሮ ወደ ሚሊዮን ሕዝብ የሚኖርበት ሲሆን የተረሳና በርካታ ኢኮኖሚያዌና ማህበራዊ ችግሮች ሲፈራረቁበት የኖረ ክልል ነው ሲል ጽፏል በየትኛውም የታሪክ ወቅት ወይም በየትኛውም ንጉሥ ዘመን ነው ወልቃይት ጠገዴና ሁመራ በትግራይ ስር የነበረው ተብሎ መሪዮች ቢጠየቁ መልስ የላቸውም ሆኖ አያውቅም በባሕልና በቋንቋ መመሳሰል የሚለው ከመጣ ታዲያ እምብርቱ ኢትዮጵያ መሬት ሳይ ያለው አፋር መሆኑ እየታወቀ እስከ ቀይ ባሕር የዘለቀውን የአፋር ብሔረሰብ ለምን ለኤርትራ አሳልፋችሁ ሰጣችሁ ቢባሉ የሚሰጡት ምላሽ አይኖርም ሲሉ ጽፈዋል ኢሕአዴግ መሪዮች አዲስ አበባ ገብተው ቤተ መንግሥት ከተቆጣጠሩ በኋላ ወልቃይቶች በጎንደር በአዲስ አበባ እየሰበሰቡ ወልቃይት የትግራይ ክፍለ ሀገር እንደነበረ እንዲመሰክሩ ፊርማቸውን እንዲያስቀምጡ የሞከሩበት ጊዜም ነበር ይሁን እንጂ ወልቃይት አገሩን አሳልፎ የሰጠ ማንም አልነበረም ለወደፊቱም አይኖርም አንድ ጊዜ አቶ መለስ ዜናዊ ለአንድ የወልቃይት ሰው ወልቃይት ትግራይ ነው እይደልም። ብለው ሲጠይቋቸው ፊታውራሪ ያይኔ የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ሕዝብ መሆኑን ልከ ነው አውቃለሁ አማራና ትግሬም ተጋብቶ መኖር የጀመረው ቀድሞ እንጂ በእኛ ጊዜ የተጀመረ አይደለም እኛ ወልቃይት ጠለምትና ጠገዴም የትግራይ ነው እንበል ነገር ግን የማይስማማ ኣንድ አለ ሲሉአቸው ወያኔዎች እርሱ ማነው የማይቀበል ብለው ሰውየውን ለማወቅ ሲቋምጡ ፊታሪራሪ ያይኔ ከበጌምድር ግማሹ የትግራይ ግዛት ነበር ብሎ የማይቀበለውማ ተከዜ ነው ስለዚህ እኛ የምናውቀው እነዚህ ቦታዎች የበጌምድር ግዛት እንጅ የትግራይ ግዛት ሁነው አያውቁም ብለው ነግረዋቸዋል እኒህ አዛውንት ባይገደሉም ሌሎች በዚህ ዓይነት ታሪክ እየተናገሩ የተገደሉና የታሰሩ ቁጥር ብዙ ቪህዎች ናቸው ከወያኔ ያመለጡ የነዚህ ወረዳዎች ተወላጆች ብዙ ጠቃሚ ምክር ጥለውልን አልፈዋል ከሱዳን ወደ አሜሪካ እንዲሰደዱ ያደረጉአቸው መላከ ሰላም ሲሰይ አየለም እንዲሁ ታሪክ ትተውል አልፈዋል ፊታውራሪ ያይኔ ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ መልዓከ ሰላም ሲሳይ አየለ ጉግሣ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ሐምሌ ዓም ገጽ መቐም ኢትዮጵያ ከቀናች ጀምሮ ጎንደርና ትግራይ ተከዜ ወንዝ ነው ደንበራቸው አሁን ግን ወልቃይት የልማት አገር በመሆኑ ወልቃይትን ጠገዴን ጠለምትን የትግራይ ነው ብለው አወጁበት ከጥንት ከአክሱም ዘመን ጀምሮ ወልቃይት ሆነ ጠገዴ ወይም ጠለምት የትግራይ ሆኖ አያውቅም በኃይላቸውና በጦራቸው ብዛት የሚታወቁት አጤ ዮሐንስ እንኳን የትግራይ ነው ብለው እልወሰዱትም እስከ ትናንት ድረስ ጎንደርና ትግራይ ተከዜ ወንዝ ነበር ደንበራቸው እኛ በምናውቀው የወልቃይት ሰው ውል ሲዋዋል ሲጻጻፍ ማንኛውንም ነገር በአማርኛ ቋንቋ ነው ሀዘን ደስታውን በአማርኛ ነው የሚገልጸው እርግጥ ኩታ ገጠም በመሆኑ ከጊዜ ብዛት ትግርኛ ይናገር ይሆናል አሁን ሱዳን ውስጥ ተሰዶ ያለ የአማራና የትግሬ ሰው ሱዳንኛ ይናገራሉ ቋንቋቸውን ስለተናገሩ ሱዳናዊ ሆኑ ማለት ግን አይደለም ይሉና ሕዝቡ በጣም አዘነ ከዚያም ከፋኝ የሚል ወገን ሲዋጋ ቆይቶ የሞተው ሞቶ ሁለት ሽህ የሚሆን ሰው ታሰረ ይሙቱ ይኑሩ የሜያውቅ የለም እንጂ ያውም ምህረት ይደረጋል ብለዋቸው በምህረት ከገቡ በኋላ አሰሯቸው በዓለም ህግ መሰረት ምህረት ከተባለ በኋላ ሰው ታስሮ የትም አይጣልም። ሌሳው ይቅር እኔ እንኳን ባቅሚቴይቱ የጻፍኩት አለ እራሴን ፀሐፊ ነኝ ለማለት ፈልጌ ሳይሆ ብዙ ጊዜ በወልቃይት ዙሪያ እጽፋለሁ በተለይም ወያኔ የትግራይን ምሁራን ወልቃይት የትግሬ ነው ብላችሁ ጻፉ ብሎ በማዘዙ አንዳንድ ግለሰቦች የወያኔን ስሜት አንጸባረቁ በተለይ አቶ ከጋንቤሳ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ግደይ በላይ በጻፉት መጽሐፍ ሳይ ትክክል አለመሆናቸውን አስረግጩ ታሪክ እየጠቀስኩ ጽፌአለሁ አማረ አፈለ ብሻው ጉግሣ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ሐምሊ ዓም ገጽ ወልቃይት ጠገዴጠለምት የጎንደር አካል እንጂ ትግራይ አይደለም ወያኔ ቀደም ብሎ ሲመሰረት የትግራይን ችግር ለመቅረፍ ከጎረቤት ክፍለ ሀገራት ለም መሬትና የውጭ መዝናኛ የባህር በር ለራሱ ለማድረግ ማሰቡ አልቀረም በነንደር ወልቃይትንና ጠገዴን ጠለምትን ከወሎ ሰቆጣን ሌሎችንም ከአፋር አስተዳደር አሰብን ጨምሮ ሱዳን የሚያስገባ በዓለም ሳይ የሚያስዋኝ ባህር ድንበር ከልሎ ተነስቶ ነበር ሳሉ ደስ አይበላቸው ሲሞቱ ነፍሳቸው አትማር ርዕሠ ብሔር አቶ መለስ ዜናዊ ወደ ሥልጣን ከመጡ ጀምሮ የአፋር የአሰብ ወደ ትግራይ መከለል ሲቀር ሌሎችን ለም መሬቶች ለትግራይ ለማድረግ ታጥቆ ተነሳ ከፍ ተብሎ የተጠቀሰው የሁለቱ አባቶች ደብዳቤ በጥሞና ላስተዋለው ትንቢት ነው ይህ ወገኔ ከማያውቀው ጋር ሁን ተባለ በማለት ያኮረፉ አካባቢው በጎበዝ አለቃ የሚታዘዙ ፋኖዎች ዛሬ ትግሳቸውን ከአገር ቤት ውጭ አገር አስፋፍተዋል ለዚህም ነው ንግርት ያለው ደብዳቤ ነው ያልኩት ወያሄ ከታሪክ ያገኘው አለመሆኑን ቀደም የወያኔ አባል የነበሩት አቶ አረጋዊ በርሄ ጀርመን በ ዓም ተጠይቀው መሳሳታቸውን ተናግረዋል። ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ምዕራፍ ትግርኛ በመናገሩ ብቻ በጥላቻ እንዲታይ ሁኖአል ለአቶ ጎሹ ገብሩ መልሱ ያስፈለገበት ምክንያት በሌሳው የጎንደር አውራጃዎችና ወረዳዎች መካከል ልዩነት ሲፈጥር ያለ በመሆኑ ግልጽ ለማድረግ ነው ወያኔ ያዘጋጀው የተንኮል ሴራ ያልተረዱ አንዳንድ የወልቃይት ልጆች ወያኔና ደርግ በወልቃይት ሳይ የጥፋት ዘመቻ ሲያካሂድ ሊሎች የጎንደር ክፍለ ሀገር ወረዳዎች ዝም ብለዋል እያሉ መናገር የጀመሩ በመሆናቸው እንዳለ ሁኖ በቅርቡ ደግሞ አጎሹ በመጻፋቸው የጎንደርን ሕዝብ የሚያቀራርብ ሳይሆን የሚያራርቅ በመሆኑ መልሱ አስፈለገ እኔ ለእርሳቸው መልስ ለመስጠት የፈለኩበት እውነታ ቢኖር ቃሉን ከዚህ በፊት በወያኔዎች ተፈልስፎ ወያኔን በሚደግፉ አንዳንድ የወልቃይት ልጆች የሚነገር ቃል በመሆኑ ነው አምናለሁ መቶ በመቶ አቶ ጎሹ የወያኔን ሴራ እንደማይደግፉ ነገር ግን እርሳቸው ሳያስቧት ያመለጠች አርፍተ ነገር አንዷን ቃል ወያኔዎች ሲጠቀሙባት በማየቴ ግልጽ ለማድረግ ነው ወያኔ የትግራይ ሕዝብ ቀደም ቅድሚያ ኢትዮጵያ ከዚያም ትግሬነትን እንቀበላለን ብሎ ስላስቸገራቸው አንድ መላ ፈለገ ውጭ አገር የመቅረጽ ልምድ ያላቸው ሰዎችን ቀጠሩና ካሜራቸውን አስተካክለው እንዲቀርጹ አሰማሩ ሕዝቡን ለስብሰባ ሐውዜን ጠራ። በነገራችን ላይ ይህን ጥቅስ ከዚህ ለማስገባት የፈለኩት ስሞችን ለመጨመር ፈልጌ መሆኑን ለአንባቢያን ማሳሰብ እወዳለሁ አገር ከወራሪ ነፃ ስትወጣ የሁመራ የእርቫ ልማት መስርተው ለኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ሲያስገባ የነበሩ ናቸው በአጤውና በባለሥልጣኖቻቸው ድክመት ሁመራን ለሱዳን ለመስጠት ቃል በተገባበት ወቅት በልጅ ተድላ ወልደማርያም አስተባባሪነት ሱዳንን የመለሱ መሆኑ አይዘነጋም አሞራ የተባለው መጸሐፍ ገጽ ያኔ ሁመራ ከተማ ከተያዘች በኋሳ ሁለት መቶ በሰባ ሺህ ብር ከሁመራ ባንኮች የተገኘውን ገንዘብ የሁመራ ባንክ በእኛ በሁመራ ባላባቶችና አዝማቾች ብቻ የሚተዳደር ንብረት ነውና ከዚህ ቅስቅስ አይልም ብለው ለአሳደሙት ከእነ ደጃዝማች ታየ ጎሳ አፈሙዝ ነጥቄ ገዳሪፍ ጽፈት ቤት ድረስ ወስጄ እንዳደረስኩ ሟቹ ዶር ሻለቃ ተፈራ ባዘዘኝ መሰረት አድርሁለት ሲሉ ፈዋል ከሁመራ ባንክ ኢዲዩ የወሰደውን ብር ብዛት በተመለከተ መላከ ሰላም ሲሳይ አየለ ከሁመራ ባንክ የተወሰደው ከ ምልዮን ብር በላይ ሲሆን ጥጥና ሰሊጡ ሳይቀር ተጭኖ ሱዳን ገብቷል ሲሉ ነግረውኛል ደርግ ሁመራን ሰኔ ከያዘ ጀምሮ የወልቃይት ሕዝብ ሱዳን ተሻግሮ አምራኩባ ከሚባል ቦታ ላይ ከትሞ ሴሎችን የኢትዮጵያን ሕዝቦች እያስተናገደ የላከ ሕዝብ ነው የወልቃይት ሕዝብ ለኢትዮጵያ አንድነት ትግል ሲሉ የተሰቃዩ ካህናት ሳይቆሩ ደክመዋል መላከ ሰሳም ሲሰይ አየለ በምሳሌነት መጥቀስ ይቻሳል እኔ መጽሔቱን ማተም ሳቆም ሎስ አንጀለስን ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ለቅቄ ሲያትል ስመጣ ሐምሊ ቀን ዓም ቁጭ ብለን ስንጫወት ልብ የሚነካ ቃላት ተናገሩ ለአገር ለዳር ደንበር የለፋው ልጅ ተድላ ወልደማርያምን ኢሕአፓ በ ዓም ነሐሴ ቋራ ላይ ገደለው እነ አቶ ጌታቸው ይርጋንና ሌሎችን ጀግኖች ወያኔ ከሱዳን መንግሥት ጋር በመስማማቱ አስረው ገደላቸው እኔን ከባለቤቴ ጋር ለያይቶን ሳንተያይ ከዚህ ላዐም በሞት ተለየች። ለዚህም ነው አሁን አላልናችሁም የሚሉት ወያኔም የነዚህን ለጥቅም ያደሩ መሆናቸውን በመገንዘብ ገንዘብ ለሚፈልገው ገንዘብ ሰጥቶ አንበሸበሻቸው አሁንም እነዚህ ወገኖች ከስተታቸው ላይ ስህተት እየጨመሩ መሄድ እንጂ ትምህርት አልወሰዱም ድምጽዊ ሻምበል በላይነሀ ደግሞ ከጥፋት ላይ ጥፋትከስተትላይ ስተት ብለዋል ግደይ ባሕር ሹም አሞራ በተባለ መጽሐፋቸው ገጽ ታሪክ ይውቀሳቸው እንጂ አገር እንደያዙ አዲስ የትግራይ ክልል ብለው ደጋግመው በአወጡት የመልክዓ ምድር ካርታ ላይ ከአማራው ጋር ለማቀያየምወልቃይትና ጠገዴን ተሻግሮ አዲስ ድንበር ከመጠየቅ ይልቅ ትናንት ደጃዝማች ገብረ ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ወጨፎ ጠመንጃ የሸጡትን አውጋሮየእምኒሐጆር የጎሉጅ ሃተሰነይንና የከሰላን በር የኤርትራ ክፍለ ሀገር ኩታ ገጠም ድንበር ለምን አላወሱትም ሲሉ ፈዋል ከፍ ተብሎ የተጠቀስው የታሪከ ጥስ የሚያመለክተው ወያኔ ወልቃይትን ወደ ትግሬ ሲከልል ተባዛሪ በመ ን አብረውት የቆሙ አንዳንድ የጥቅም ተቋዳሽ ግለሰቦች አልያም አጥንት ጠሩ በዘር ትግሬ ነን ያሉ ካልሆኑ በቀር ወልቃይት የትግሬ ነው ብለው ሊ አይችሉም ራስ መንገሻ ስዩም ዶቼ ቨሌ ጀርመን ራዲዮን ሰኔ ቀን ዓም ርሱ ወል ቅም ው ጣቢያ ተጠይቀው ሲመልሱ ወልቃይት የትግሬ ሁኖ አያውቅም መመር ነው ሲሉ መልሰዋል ለትግሬ ከራስ መንገሻ የሚቀርብ ተገቐግ ምክንያቱም የክፍለ ሀገሩ ጠቅላይ ገዥ ሁነው የኖሩ ሲሆን የሬ ግራይ ትውልድ ባያመሰግናቸውም ለትግራይ ግን ሰርተዋል የሚገርም ነ ቅተላና ዛሬ ተኩራርተው የሕወሓት ታጋዮች ነበርን የሚሉት አንዳንድ የወፅ ቃይት ልጆች ወልቃይት በአማራ የተወሰደብን መሬት ነው ብለው የትግራይ ንሕ ሲቀሰቅሱበት እየሰሙ ሕዝባቸውን ሲጨርሱት ተባባሪ መሆናቸው ነወ ዝሠ ረታ ታሪክ አጉዳፊው የአልባንያው ደብተራ የተባለው መጽሐፍ ሉ በአማራ የተወሰዱበት እንደ ወልቃይት ጠገዴ ሁመራ አሉወሃና ሌሎች የትግራይ መሬቶች እናስመልሳለን ሎት ክተቸዘት የሕወሓት ታጋይ ፈዋል። ከጋንቤሳ እስክ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ማህበር የሚለው ቃል እንዴት ሊመጣ ቻለ። ነዝር ግን እነ አቶ በረከት ስሞዖን ለማበረታታት ሲጠሩአቸው ከአሜሪካ የሄዱት ልጆች በተለይም አቶ ሀቢቡ ታከለ በጎንደር ሰላም ይውረድ ከተባለ ወልቃይትና ጠገዴን ሌሎችንም ወረዳዎች ወደ ነበሩበት መልሱ ብለው በመናገራቸው የወያኔ ባለሥልጣኖች ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መክራ ገጽ ተበሳጭተው ወጥተዋል ይህም ማህበር ደከም ማለት ሲጀምር ደግሞ የወልቃይት የልማት ማህበር ተብሎ ተመሰረተ ይህንም ማህበር ባንዶች ካልሆኑ ሌሎች የወልቃይት ልጆች ተቃውሞ አሰሙበት የሚሰራ አይመስለኝም አሁን በቅርቡ ደግሞ የትኛው አርማጭሆ እንደሆነ ባሳውቅም የአርማችሆ የልማትና መደራጃ ማህበር ተመስርቷል አርማጭሆ ሁለት ወረዳ ሲሆን ሳይ አርማጭሆና ታች አርማጭሇ ይባላል አኔ የወረዳ የልማት ማህበር ሊመሰረት አይገባም ስላቸው አንዳንዶች አንተም ከመሰሎችህ ጋር ሁነው የወረዳ ማህበር ማቋቋም ትችላለል ይሉኛል በእኔ እምነት እንኳን በወረዳ በአውራጃ የሚቋቋም ማህበር ኤድስ ነው ኤድስ በሽታ ሕዝብ መያዙ ብቻ ሳይሆን ታማሚውን ጤነኛው ፈርቶ አልቀርበው በማለቱ የኤድስ በሽተኞችን ማግለል እንደሌለብን የሃይማኖት ኣስተማሪዮች በማስተማር ላይ ናቸው ልድገሙውና እንኳን የወረዳ የአውራጃ የልማት ማሕበር ኤድስ ነው ሕዝብ ከህዝብ የሚያለያይ በሸታ ነው ወያኔ የሚፈልገው ይህን ነው ታዲያ በዚህ አይነት የልማት ማህበር ሊመሰረት አይገባም የጎንደር ሕዝብ አንድ ሁኖ ለልማት እንዲነሳ ሰለማይፈልግ የጎንደር ማህበር ከተመሰረተ ጀምሮ እስከዛሬ አንድ ክፍል ቤት አልሰራም ወያኔ የኢትዮጵያን መሬት ለሱዳን ሊሰጥ ሲነሳ በተለይ አርማጭሆ ሕዝብ መሬቴን አልሰጥም ብሎ ሲቃወም በውጭ ያሉትን የወረዳውን ልጆች ሰላይ በነበሩ ሰው የአርማጭሆ ልማትና ማደራጃ ማሕበር ብለው እንዲመሰርቱ አደረገ እቅዱ ይህን የአርማጭሇ ልጆች ብቻቸውን ለልማት መደራጀታቸውን ሌላው የጎንደር ሕዝብ ሰምቶ አብሮ እንዳይቆም ለማድረግ አስቦ የጠነሰሰው ሲሆን በቅዱ መሰረት ተመሰረተ ከዚያም ግማሾቹ የወያኔ ሰዎች እንዳሉበት ሲታወቅ እነሱን የተቃወሙት ለብቻቸው የአርማጭሆ መረዳጃ ማህበር ብለው መሰረቱ አልሸሹም ዘወር አሉ ይሉሃል ይህ ነው ይህን ማድረጉ ብቻ ሳይሆን የአርማጭሆ ሕዝብ መሬታችን ለሱዳን አንሰጥም ብሎ ሲዋጋ የወያኔን ጦር መርተው የመጡት የአርማጭሆ ተወላጅ ሻምበል ቻሌ አለሙ ሲሆኑ ከወገኖቻቸው ጋር ተታኩሰው ተገደሉ ወያኔ የተወሰኑትን አላምኖ ለሻምበል ቻሌ ቤተሰቦች መርጃ ገንዘብ እንዲዋጣ ልመና እንዲያደርጉ አሸብር ተቆርቋሪ የለለው የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ አሁንም ቢሆን ወያኔ በቆፈራቸው ጉድጓዶች የቁም ሥቃይ እያየ የወገን ያለህ ይላል በተባለው መጣጥፋቸው ገጽ መረዳጃ ማሀበር አቋቁመው ሕብረተሰባቸውን ቢረዱ የሚያስመሰግን ሥራ ነበር ነገር ግን ጠግቦ ሲተፋ ሲያድር ለነበረው አንዳንድ የወያኔ ቅጥረኛ ሻምበልሻለቃ ድጎማ ለማድረግ መራወጡ የሚያሳዝን ትዝብት ነው መረዳት የነበረባቸውስ ከግብርናቸው ላይ እያሉ በነዚሕ ሻምበልሻለቃ በታዘዘው የአጋአዚ ጦር የተጨፈጨፉት የድሃው አርሶ አደር ቤተሰቦችን ነበር ሲሉ የተሰማቸውን ፈዋል። ልሳነ ሕዝብ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ነሐሴ ዓም ገጽ የችግራችን አንዱ መፍትሔ ከእንግዲሀ በግልጽ መነጋገር ነው ብለናል በአሁኑ ጊዜ ከጋንቤሳ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከ ሚሊዮን በላይ ነው ከዚህ ውስጥ ሕወሓት እወክለዋለሁ የሚለውን ከ ሚሊዮን የሚሆን የትግራይን ሕዝብ ነው ሕወሓት ማለትም የትግራይ ሕዝብ የነፃነት ንቅናቄ በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሥርዓት አስኳል ነው ሕወሓት የትግራይ ሕዝብ ብቸኛ ወኪል ስለመሆኑ አርግጠኛ ባንሆንም ዛሬ በአገራችን የሚሰራው የተሳሳተ ተግባር ግን የትግራይ ሕዝብ ፍላጎት አለመሆኑን ኣፋችንን ሞልተን እንናገራለን ይልቁንም የትግራይ ሕዝብ ከቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር በማስተናነቅ በሕዝብ ሥልጣን ላይ የመቆየት ዓላማ ያላቸው አጥፊ ግለሰቦች በፖለቲካ ሥርዓቱ ውስጥ እየሰሩ ናቸው የሚል ጥርጣሬ አለን የእነዚህ ግለሰቦች ጠባብ ፍላጎት ግን ለዛሬው ሰላማችንና ለተከታታይ ትውልዶች ጦስ እንደሚሆኑ ይታየናል። አሞራ በተባለው መጽሐፋቸው ገጽ ታሪክ ይውቀሳቸው እንጂ አገር እንደያዙ አዲስ የትግራይ ክልል ብለው ደጋግመው በአወጡት የመልክዓ ምድር ካርታ ላይ ከአማራው ጋር ለማቀያየምወልቃይትና ጠገዴን ተሻግሮ አዲስ ድንበር ከመጠየቅ ይልቅ ትናንት ደጃዝማች ገብረ ሥላሴ በወጨፎ ጠመንጃ የሸጡትን አውጋሮየእምኒሐጅር የጎሉጅየተሰነይንና የከሰላን በር የኤርትራ ክፍለ ሀገር ኩታ ገጠም ድንበር ለምን አላወሱትም ሲሉ ጽፈዋል እእ ክ ከኗ ፀቬሃ በተባለው መጽሐፋቸው ገጽ ክ ከፀየፍከሃ ከ ሾ ክበ ብዩ ከጸነ ከ ብ በዐ ክዩ ሃዩኘሃ ከ ከ ሂከፎሃ ነሃየ ዘበዐ ዘ ከክ ክከዌርከ የከዩሃ በርዮ የከዩዥ ከ ከ ቪበዩክርክፍክርዩ ቋ የ በሀ ከጸ ዐዘ ከ ከዐበ ፒከጻሃ የከርኩ ሀዩ ከ የከ ገፎየፀነ ክዩ የከፍ ሀነኒታ ዳጽፈምጳ ወሪ ፈመዕረቅ ደምሮ ሪ ዲታትዶቷፆ ታኖ ያታቃሪ መሆሁጋ ዕዲ ፉዖቷፏፆ እፆዝ ይሳቀዩ ያታፇፈይ ልአፆሇ ጠፇፇቀፆ ያውቃዎለጳ የኢትዮጵያ ሕዝብ በረጅም ዘመን ታሪኩ ያስመዘገበው ያስተዋይነቱ የትግዕስቱ ማስረጃ ጠቅሶና ታሪክ ዘርዝሮ ማስረዳት ይቻሳል ግደይ እቁባይ ልሳነ ሕዝብ መጽሔት ቅጽ ቁ ሰኔ ዓም ገጽ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሕወሓትን ከትግራይ ሕዝብ ነጥሎ መመልከት የቻለ አይመስለኝም የትግራይ ሕዝብ ስለወደደውና ስለፈለገው አይደለም የትግራይ ሕዝብ በሕወሓት አገዝዛዝ ይበልጥ የተበደለና የተጨቆነ እንጂ የደሳውና የተመቸው ሕዝብ አይደለም የትግራይ ሕዝብ ምንም የተሻለ አማራጭ አልቀረበለትም ሲሉ ጽፈዋልአንድ ለማሳሰብ የምፈልገው ታሪክ ቢኖር የትግራይን ሕዝብ ሌሎች ድርጅቶች ገብተው ማደራጀት አልቻሉም እነዚያ ሕዝቦች ሌሎችን ድርጅቶች ቢደግፉ በበነገታው ከቤታቸው ታፍነው መወሰዳቸው መሆኑን ልናውቅላቸው አልቻልነም ብሥራት እማረ ኢትኦጵ መጽሔት ቅጽ ቁጥር የካቲት ዓም ገጽ ለውትድርና አልሰለጥንም ያለ ገበሬ መሬት አይሰጠውምየንግድ ፈቃድ አይሰጠውም ወይም ይወሰድበታል ይታሰራል እስከ መገደልም ይደርሳል ከ በመጨረሻዎች በርካታ ተማሪዎችና ምሁራን በቀይ ሽብር ምክንያት ከከተማዎች እየሸሹ ወደ ትግሉ በቪህዎች የሚቆጠሩ ነበሩ የተቀሳቀሉት እነዚህ አዲስ ሰልጣኞች በስልነጣ ጣቢያቸውና በተመደቡበት ቦታ ሆነው ለሚያነሱት ጥያቄዎች ሳይቀር እንደተሳሳተ የፖለቲካ ዝንባሌ ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ እየተቆጠረ የሞት ዕዋን እንዲጎነጩ ተገደዱዙ በሺዎች የሚቆጠሩ ምሁራን ተገደሉ ሲሉ ፈዋል። ወያኔ የኢትዮጵያን መሬት ቆርሶ ለሱዳን ሊሰጥ መሆኑን የትግራይ ሕዝብ ያውቃል ማለት አይደለም። አቅም አለን ብለው ከሁለቱ ክፍለ ሀገራት መሬት ቆርሰው ወደ ትግራይ ወስደዋል ወያኔን የሚደግፉ የትግራይ ልጆች አልገባቸው ብሎ እንጂ ከጎንደርና ከወሎ ሕዝብ ጋር ሊያጣላቸው ስለፈለገ መሬት ቆርሶ ሲሰጣቸው በደስታ የተቀበሉ የሉም ማለት አይደለም ይህን አድርጎ ደጋፊዮቹ ካደረጋቸው በኋሳ ደግሞ ሁመራን ለሱዳን አሳልፎ ሊሰጥ ሲስማማ የወያሄ ደጋፊዮች ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ትዝብት ጣላቸው በ ዓም ሻዕቢያ የትግራይ ልጆችን በግፍ በደበደበ ግዜ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብሮ ቁሞአል በእርግጥ አንዳንድ እነሱን የመሰሉና ሲጀመር ጀምሮ ሥልጣን የናፈቃቸው ቤድኖች ከሌላው ጎሳ የተወለዱ የሻዕቢያ አሽከር የሆኑ ከጋንቤዳ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ነበሩ በገንዘብ የምገዛ ብሆን ኑሮ እኔ ቅድሚያ እሆን ነበር በዚያን ወቅት በተለይ ባድሜን ከሻዕቢያ ለማስለቀቅ በሚደረገው ግብግብ ወራት አንዳንድ ምሁራንና ዛሬ ድረስ ሰሳም የማይሉኝ ወዳጆቼ ከሻዕቢያ ጋር መሞዳሞዳቸውን አጥብቂ በመቃዎሜ እኮራበታለሁ በዚህ ወቅት ወያኔ ያጠፋ ቢያጠፋ በራሳችን ይቅር ብለን አብረን ቁመናል ከዚህ ወዲህ ብዙ ችግሮች በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ደርሷል። በትግራይ መሬት ላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ደም ፈሷል ባድሜም ሆነ ሌሎች ወረዳዎች የትግራይ ክፍለ ሀገር አስተዳደር ውስጥ ሁነው የቆዩ መሆናቸውን ከዚህ በፊት ጽፌአለሁ አማረ አለፈ ብቫው መጋቢት ቀን ዓም ካለፈው ስህተታችን እንማር በሚል መጣጥፍ ገጽ እነዚህ የተጠቀሱት ወረዳዎች በታሪክ ከአክሱም ሥልጣኔ ጀምሮ የትግራይ ክፍለ ህዝር እንደሆነ ታሪከ ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ሰሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከሪ ገጽ የያዘው ሐቅ ነው ይህ መሬት ቆደም ጀምሮ በትግራይ ክፍለ ሀገር ይተዳደር እንደነበር ብዙ የኢትዮጵያ አዛውንቶችና በተለይ የትግራይ ክፍለ ሀገር ተወላጆች የሚናገሩት ታሪክ ነው ሻዕቢያ እነዚህን ወረዳዎች ለመውሰድ የቃጣው ጨርሶ ከታሪክ ውጭ የመስፋፋት ሙከራ ለማሳየት ካልሆነ በስተቀር እነዚህ ወረዳዎች በባህረ ነጋሽ በኤርትራ ይተዳደር ነበር የሚል ታሪክ የለም ቨራሮና ባድሜ ሻዕቢያ አቅም አለን ብሎ ለመውሰድ የከጀለው በሙሳሪያ እንጂ በታሪክ ኣይደለም ወያኔ በጠበንጃ ተመክቶ ከታሪክ የሌለውን ከነንደርና ከወሎ ለም መሬቶችን ወደ ትግራይ እንደከለሳቸው ሁሉ ኤርትራ ደግሞ በአቅሟ ከትግሬ ለም መሬቶችን ለመውሰድ የተነሳችው ታሪክ ኑሯት ሳይሆን በኃይል መመካት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው ሲል ከተጻፈ በኋላ ለጹሑፉ ማጠናከሪያ ከታሪክ የወሰድኩበትን አገልጻለሁ ኛ ዶር ሀብተ ማርያም አሰፋ የኢትዮጵያ ታሪክ ጥያቄዎችና ባሕሎች ገጽ ኛ ጦቢያ ጋዜጣ ቁጥር ሰኔ ቀን ዓም ገጽ ኛ ሐዋርያ ጋዜጣ ሕዳር ዓም አቶ ተስፋዬ ሰቋር ቃለ ምልልስ ኛ ልዑል ራስ መንገቫ ስዩም በአሜሪካን ራዲዮ የአማርኛው ቃለ መጠየት ሲደረግላቸው የሰጡት መልስ የግዛት ጥያቄ ማንሳት ያለባት ኢትዮጵያ እንጂ ኤርትራ ልትሆን እንደማትችል ተናግረዋል። ጾሎ ላኢሏሶ ጌ ድሌቦ የኢትዮጵያ የመከራ ሥርዓትና የኤርትራ ጥያቄ ዶር ሔነሪ ብሳንክ ዳኛው ወልደ ስላሴ እንደተረጎመው የእሰራት ዘመን በአበሻ አገር ብርሃኑ ጣሰው የፍቅር መቅረስ ነጋ ወልደ ሥላሴ ባለታሪክ ኢትዮጵያ ዘውዴ ገብረ ሕይወት የሕይወት ውጣ ውረድ አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ አስናቀ እንግዳ አረባዊ አጤነት የአፍሪካ ቀንድ ፍዳ መርስዔ ኃዘን ወልደ ቂርቆስ የሐያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ጎበዜ ጣፈጠ አባ ጤና ኢያሱ ዘውዴ ረታ ተፈሪ መኮነን ረዥሙ የሥልጣን ጉዞ ከበደ ተሰማ የታሪክ ማስታወሺያ ጀኔራል ነጋ ተገኝ የኢትዮጵያ የረጅም ዘመናት ትግልና የዘመናዊ ሠራዊት አመሰራረት ሕይወቴ ሕዳሩ ያቺ ቀን ተረሳች ዶር ላጵሶ ጌ ድሌቦ የኢትዮጵያ የገባር ሥርዓትና ጅምር ካፒታሊዝም ዳኛው ወልደ ሥላሴ ውጣ ውረድ የበዛበት ሕይወት ኮሎኔል ዳዊት ገብሩ ከንቲባ ገብሩ ደስታ የኢትዮጵያ ቅርስ ብጄኔራል መልኬ ጌታሁን የትግል ፍጻሜ ኮሎኔል አስናቀ እንግዳ ሸክም የማይከብደው ሕዝብ ሻለቃ ጌታቸው የሮም ስም ከመቃብር በሳይ ብሳቴ ጌታ ማኅተመ ስላሴ ዝክረ ነገር ፈንታዬ ወሊባኖስ የአባ ጠቅል አጤ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ልጅ አግባው ውብነህ ራስ አሞራው ውብነህ የስዩም ጣሰው ማስታወሻ የንጉሠ ገመና ሊቀ ካህናት ሰሎሞን ገብረ ሥሳሴ በአገር ጉዳይ ሃይማኖት አይለያየነም ኮሞዶር ጣሰው ደስታ የኢትዮጵያ አንድነት ትዝታና ትግል ክፍሉ ታደሰ ያ ትውልድ ቅጽ ሁለት ገብረ መድህን እርአያ እና አብርሃም ያየህ የወያኔው ታላቅ ጫራ ባብሌ ቶሳ አንድ ትውልድ ለመምተር ቀይ ሽብር በኢትዮጵያ ገብረ መድሀን አርያ አብርሃም ያየህ የወያኔ ታላቅ ጫራ በቀድሞው አባላቱ ሲጋለጥ አማረ አፈለ ብሻው አሰብ የኢትዮጵያ አካል ነች አማረ አፈለ ብሻው የሁለት ሺህ ዓመታት ውጣ ውረድ በኢትዮጵያ ገሪማ ታፈረ ጎንደሬ በጋሻው አያናዚጊ ኦወልቃይት ያልታተመ መጽሐፈ ሕግጋት ታጋይ ጐሠሠ ረታ ታሪክ አጉዳፊው የአልባንያ ደብተራ ተወልደ ዝተንሳይ ኮል ባድመ እንደምክንያት መዳኅኔ ታደሰ የኤርትራና የኢትዮጵያ ጦርነት ከከ« ክከ ከሀቨዘ ዶር ብርሃኑ ነጋ የነፃነት ጎህ ሲቀድ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ የካባ ሲሳይ አምባው የጣረ ይወጣል ተክለ ጻድቅ መኩሪያ ኑቢያ አክሱም ዛጉዬ አባ ተሥፋ ስላሴ ሞገስ ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው የተዋሕዶ አንበሳ መራሪስ እማን በላይ የጥንቷ ኢትዮጵያ ትንሣኤ ታሪክ ጳውሎስ ኞኞ አጤ ምኒልክ ቀ ኃሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ሕይዎቴቱና የኢትዮጵያ ርምጃ ቅጽ ሜጄር ጄኔራል ሁሴን አሕመድ መስዋዕትነት እና ናት ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ የቀድሞ የባሕር ኃይል መለዮ ለባሾችናየኢትዮጵያ የባሕር ጠፏና ባሕር ኃይሏ ዳዊት ወጊዮርጊስ ክህደት በደም መሬት አሰገደ ዝሰሳሴ ወሚካኤል ጋህዲ ብጄኔራል ተስፋዬ ሀብተ ማርያም የጦር ሜዳ ውሎ የካባ ሲሳይ አምባው እግዚአብሔር አልረሳኝም የለመንኩትን አልነሳኝም ገሪማ ታፈረ አባ ታጠቅ ካሣ የቋራው አንበሳ ዓለማየሁ ሞገስ ደርሶ መልክዐ ኢትዮጵያ ከመጽሔትና ዶር ሒሩት ወልደ ማርያም ሐመር መጽሔት ኛ ዓት ቁ የካቲት ሺህ ዓም አበራ ለማ ኢትኦጵ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ሰኔ ዓም ርዕሠ ብሔር አቶ ኢሳያስ አፍወርቅ ሓንቲ አንድ ዋን ኢትዮጵያ ጌታቸው ረዳ ዜጋ መጽሔት ኛ ዓመት ቁጥር ሰኔ ዓም መሪራስ አማን በሳይ ጉግሣ መጽሔት ኛ ዓመት ቁ ሐምሌ ዓም በቡድን ኢትኦጵ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ሚያዝያ ዓም ሙዳይ መጽሔት ሰኔ ዓም ቀኛዝማ ጉግሣ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ሐምሌ ዓምሐ መልዓከ ሰላም ሲሳይ አየለ ጉግሣ መጽሔት ትጽ ቁጥር ሐምሲሴ ዓም ጌታቸው አማረ ኢትዮጵያ ርቪው መጽሔት ሚያዝያ ዓም ወይም ደመዘቅ መንግሥቱ ኢትኦጵ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ሐምሌ ዓም ልጅ ሚካኤል እምሩ ኢትኦጵ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ታህሳስጥር ዓም ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማርያም ዜጋ መጽሔት ኛ ዓመት ቁ ጥቅምት ዓም አቶ ታምራት ሳይኔ ዜጋ መጽሔት ኛ ዓመት ቁጥር መጋቢት ሚያዝያ ዓም ደርቦ ሙዳይ መጽሔት መስከረም ዓም ዞብል አፍሪካ ቀንድ መጽሔት ሰኔ ዓም አደራ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ዓምሐ የአፍሪካ ቀንድ መጽሔት ታህሳስ ዓም ጦቢያ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ዓምሐ ዶር ፒተር ኒዮተኮክ መስታውት መጽሔት ቅጽ ቁጥር መጋቢት ዓም ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፍወርቅ አሰር መጽሔት ዓምሐ ጦቢያ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ዓም ዝፃድቅ አበራ ኢትኦጵ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ነሐሴ ዓም ውዱ ገበየሁ ዜጋ መጽሔት ትጽ ቁጥር የካቲትመጋቢት ዓም ሙዳይ መጽሔት መስከረም ዓም ሞረሽ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ዓም እማረ አፈለ ብሻው ጉግሣ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ሐምሌ ዓም አርበኛው መጽሔት ነሐሴ ዓም ጌታቸው ወልዴ አፍሪካ ቀንድ መጽሔት ሐምሌ ዓም ሻለቃ መላኩ ተፈራ ኢትኦጵ መጽሔት ታህሳስ ዓም ወልዱ ሃይሌ ሩሕ መጽሔት ኛ ዓመት ቁጥር ጥቅምት ዓም ልሳነ ሕዝብ መጽሔት ቅጽ ቁጥር ነሐሴ ዓም አምባሳደር አህዱ ሳብሬ ልሳነ ሕዝብ መጽሔት ቅ ቁ ጥር ዓም ረዳት ፕሮፌሰር መድኃኔ ታደሰ ልሳነ ሕዝብ መጽሔት ግንቦት ዓም ከጋንቤላ እስከ ሁመራ ለሱዳን መሬት ከተሰጠ ይመጣል መከራ ገጽ ገብረ መድንህ አርአያ እፍሪካ ቀንድ መጽሔት ሕዳር ዓም ግደይ እቁባይ ልሳነ ሕዝብ መጽሔት ት ቁ ሰኔ ዓም ብሥራት አማረ ኢትዮኦጵ መጽሔት ቅጽ ቁጥር የካቲት ዓም ሚካኤል እምሩ ኢትዮኦጵ መጽሔት ቅጽ ቁጥር መጋቢት ዓም አሰፋ ጫቦ ዜጋ መጽሔት ኛ ዓመት ቁ ሚያዝያ ዓም መጣጥፍ ሜጋ ማከፋፍያ ኃተ የግል ማህበር ሹመት ሲሻኝ የኤርትራ ሕዝቦች የአንድነት ትግል ዲያቆን ናትናኤል ታምራት እግዚኣብሔር ለምን ዝም አለ።