Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ደሴ ከመልአከ ገነት አፈ ወርቅ ፍትሐ ነገሥትን እንዲሁም ከመምህር አካለ ወልድ ቦሩ ሜዳ የቀለም ቀንድ ዘንድ አዲሳትንና መጻሕፍተ ሊቃውንትን ተማሩ በዚያን ጊዜ መልአከ ብርሃን የመጠቀ አስተሳሰብ ነበራቸው በጣሊያን ጊዜ ይመስለኛል በዲማበጣም የታወቁ አባ እውነቴ የሚባሉ መነኩሴ ነበሩ ዲማ ንዋያተ ቅድሳት የሚቀመጡበት ዋሻ ነበር የሚኖሩት።
ተቃውሞ ብቻ ነበር የገጠ ማቸው ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ሊቃውንቱ መከሩ ዐዋቂዎች በማስተዋል ተነጋገሩበት እናም ይኸን ታላቅ አሳብ ደገፉት ይኸው ዛሬ የእኒህ ታላቅ የቤተ ክርስቲያን ሊቅ አሳብ ፍሬ አፍርቶ የኢት ዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የራሷን ጳጳሳት ሊቃነ ጳጳሳትና ፓትር ያርኮችን ለመሾም በቅታለች እህ የቤተ ክርስቲያን ሊቅ መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ይባላሉ የተወለዱት ነሐሴ ቀን ዓም በጐጃም ዲማ ጊ ዮርጊስ ነው ወላጆቻቸው አቶ ጀንበሬ አዲሱ እና ወሮ ወለተ ማርያም ኃይሉ ይባላሉ እናታቸው ገና በአራስ ቤት እንዳሉ አንድ የእግዚአብሔር ሰው ወደ ቤታቸው መጣ። መልአከ ብርሃን ገና በእናታቸው ጀርባ እያሉ አንድ ባሕታዊ መጥቶ «ይሄ ያዘልሽው ልጅ ቤተ ክርስቲያን የሚጠቅም ነው» ብሎ እንደነገራቸው ይነገራል እናታቸውም እግዚአብሔር ያለው አይ ቀር ብለው ስማቸውን ያለወ አሏቸው አባታቸው ደግሞ አድማሱ አሏቸው በዚያ ምክንያት ብዙ ጊዜ በትውልድ አገራቸው አካባቢ ያለው ነበር የሚባሉት አድማሱ የሚለው ስም በኋላ ነው ገኖ ያደገው መልአከ ብርሃን ተወልደው ያደጉበት ዲማ ለሥጋዊ ምቾት ያን ሰው ይሆናል እንጂ በመንፈሳዊው በኩል ዲማ የተፈለገው ምሁር ሁሉ በየመልኩ ይገኛል ከንባብ ጀምሮ እስከ ትርጓሜ መጽሐፍ የተፈለገው መምህር ሁሉ የሚገኝበት መንፈሳዊ አገር ነው እዚያ ለተወለዱት ብቻ ሳይሆን ከውጪ ለመጡትም ቢሆን በየዓይነቱ ትልቅ ልግስና አለው። ታቦቱ ረድኤት አለው እዚያ ደጅ የጠና ሁሉ ያገለገለ ሁሉ አያፍርምና ከዚህ ዕድል ውስጥ ነው እንግዲህ መልአከ ብርሃን ያን መንፈሳዊ ሀብት ይዘው ያደጉት ከልጅነታቸው ጀምሮ በዲቁናም በመዘምርነትም በቅኔውም በመምህርነትም እግዚአብሔ ርን እዚያ አገልግለዋል ትምህርታቸውም እዚያው ከአባቶቻቸው ያገኙት እንጂ ከውጪ አልሄዱም ከዚያ በኋሳ ብዙ ጊዜ ከተማ ኖረዋል መጀመሪያ ደሴ ንጉሥ ሚካኤል ግቢ ከዚያም ደግሞ ወደ አዲስ አበባ መጥተው መጋቤ ምሥ ጢር ተብለው በኣታ ለማርያም ገዳም አገልግለዋል እንደውም ይህ ንን ሹመት አስመልክቶ ሹመቱ እድለኛ ነው በእሳቸው ተጀመረ ይባል ነበር የመጀመሪያው መጋቤ ምሥጢር እሳቸው ናቸው አዲስ አበባበበኣታ ለማርያም ገዳም አራቱ ጉባኤያት ሲሠየም ቅኔ መምህ ርነቱም የተጀመረው በእሳቸው ነው ከጠባያቸው ሙያቸው ሬ ፈቃው ከሙያቸው ጠባያቸው ይኽ ይነቀፋል የሚባል ነገር የለባቸውም የሚ ያስደንቀው ነገር ይሄ ነው ቁጣ አያውቁም ከሰው ጋር ሲነጋገሩ በት ኅትና በአክብሮት ነው እንጂ ቁጣ የለባቸውም ተጠይቀው ደግሞ የሚያስረዱት አያጡምፎ ለተጠየቁት ጥያቄ ሁሉ መልስ አይቸግራ ቸውም ሙሉ ሰው ናቸው እኔ በቋ ዓም በጠላት ዘመን አለቃ ማርቆስ ከሚባሉ መም ህር ዘንድ ቅኔ ቤት ነበርኩኝ በዚያን ጊዜም ሆነ ከዚያ በኋላ እያደ ግሁ ስመጣም ብዙ ጊዜ ጥያቄ የምጠይቀው መልአከ ብርሃንን ነው እሳቸውም በሚገባ ያስረዱኝና ይከታተሉኝ ነበር በዚያን ጊዜ የነበ ረው የዓይነ ሥውሮች ሕይወት ከቤተ ክርስቲያን ከተረፈ ልመና ነው የቤተ ክርስቲያን ጥገኛ ሆኖ መኖር ነው መልአከ ብርሃን ከቤተ ክርስቲያን እንዳልርቅ ብዙ ጊዜ ይቆጣጠሩኝ ነበር ይሄ በመ ሆኑ እንደ አባቴ ነው የማያቸው በተለይ ለእኔ እዚህ መድረስ የመ ልአከ ብርሃን አድማሱ ትልቅ አስተዋጸኦ አለው ማለት ነው ሽ ጣልያን ከአገር ከወጣ በኋላ በቋ ዓም አካባቢ ወደ አዲስ አበባ መጥተው ሊቀ ጠበብት ተብለው ነበር በኋላ ጎጃም ምሥራቅ ብቸና ጊዮርጊስ መልአከ ብርሃን ተባሉ በዚህ ምክንያት እየተመላለሱ ሁለቱም ጋ ነበር የሚሠሩት ብቸናን በእንደራሴ እያስተዳደሩ አዲስ አበባ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የመንፈሳዊ ጉባኤ አባል ነበሩ ይህ ጉባኤ ሰባሊቃውንት የነበሩበት ከፍተኛ የቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አስተ ዳደር ጉባኤ ነበር። ሊቃውንቱ ለሁለት ተከፈሉ ከሁለት ሲከፈል ግማሾቹ እንደቀድሞው በግብጽ «ጳጳስ ፉሬ ፈቃውኙ ይመራ የተቀረው ደግሞ አይሆንም አሉ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ራሷን መቻል አለባት የሚል አሳብ መጣ በዚህ ጊዜ በፍትሐ ነገሥት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከዐዋቂዎቻቸው እንዳይሾሙ ተከልክሏል የሚል ነገር መጣ ይኸ በሥርዋጽ የገባ ነው እንጂ ዋና ቃል አይጠ ደለም በክርስትና የበላይና የበታች ገዥና ተገዥ የለም ምንም የሚከለክል ነገር የለም ነው የሚለው ለካ ያን ጊዜ መልአከ ብርሃን አድማሱ ይሄንን ሃሳብ አቅርበው ነበር ክርክሩም ቀጥሎ መጀመሪያ ታፈሠ ሃብቴ የሚባሉ በኋላም መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ አሥራተ ካሣ አቡነ ቴዎፍሎስ አቡነዮሐንስ ያለብት ጉባኤ ተፈ ጥሮ ጉዳዩ በክርክር ከቆየ በኋላ ተፈቀደ ኢትዮጵያ ራሷን እንድ ትችል ሹመቱ ግን ከግብጽ ሆኖ በኢትዮጵያ ሊቀጳጳሳት እንድት መራ የሚል ነበር ። ምናልባት ቁጣ ቢኖርም እንኳን በጊዜው ልንደርስበት የቻልነው ትምህርት ዳዊት ውዳሴ ማርያም የመሰሉትን በምንማርበት ጊዜ እሳቸው የሚሉትን ሳን ቀበል ስንቀር ወይም ደግሞ ግድፈት በሚኖርበት ጊዜ ከሚያደርጉት ቁጣ በስተቀር በሌላው ኑሯችንና ሁኔታችን እኔ ሲቆጡ የማስ ታውስበት ጊዜ የለም ሌላውም የቤተሰብ አባል የተቆጡበትን ጊዜ የሚያስታውስ አለ ብዬ አላስብም ሁሉንም በአኩል ሚዛንና መንፈስ የማየት አቀባበል ነበራቸው መልአከ ብርሃን አድማሱ በቤተክርስቲያን ሊቅነታቸው አባትነታ ቸውና በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ ያለባቸው ኃላሬነት በቤት ውስጥ የሚፈጥረው የተለየ ተጹዕኖ አልነበረም ከልጆቻቸውም ሆነ ከቤተሰባቸው አባላት ጋር ቀርበው በነፃነት የመወያየት ችሎታ ያሳ ቸው ነፃ ነበሩ ይኸንን በሁለት ብከፍለው ጥሩ መልክ ሊኖረው ይችሳል አንደኛው ጎጃም የብቸና ቅዱስ እየፎሂጸ መልአከ ብርሃን በነበሩ ውን በትክክል መናገር ባልችልም ቤተ ክርስቲያኑን ሲያስተዳድሩ በወ ቅቱ የቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ራሱ በጉልት ገዥነት ደረጃ ስለነበረ ሃያ አራት አገሮች አጥቢያዎች በብቸና መሪነት በተጨማሪ ለአስ ተዳደሩም ሆነ ለዳኝነቱ የደብሩ አለቃ ሓላፊነት ነበረባቸው እሳቸ ውም ይኸንን ሁሉ አጠቃለው ሠሩ ነበር በዚያን ጊዜ ሕዝብ ይመ ለከታቸው የነበረው እንደ ማንኛውም አገረ ገዥ ስለነበረ የውጪው ሰው ጌቶች ነበር የሚሳቸው በቤተሰብም ውስጥ ሌላው ሰው የሚለ ውን ተከትለን ጌቶች ነበር የምንለው በዚያን ጊዜ ሰውም ለእሳቸው የነበረው ከበሬታ በጣም ትልቅ ነው። እንደዛሬው የመንግሥት ሥራ ቸውን የሚያከናውኑበት የተለየ ቢሮ ስላልነበረ ችሎት የሚያስችሉበት ቦታ የተለየ ይሁን እንጂ ቢሯቸው ቤት ውስጥ ነው በዚያን ወቅት ሁልጊዜም ለአስተዳደር ጉዳይም ሆነ ለዳኝነት ይመጣ የነበረውን ሕ ዝብ እናይ ነበር ችሎት በሚያስችሉበት ጊዜ በትንሹ ከሠላሳ እና ፉሬ ፈቃውት አርባ ሰው በላይ በግቢው ውስጥ ይኖር ነበር ያን ጊዜ ሁሉ ነገር እርካሽ ነው እንደልብ ይገኛል እዚያ አደባባይ የዋለው ሰው ሁሉ ከእሳቸው ጋር ወደ ቤት ገብቶ ምሳ በልቶ ቡና ጠጥቶ ተጋብዞ ነበር የሚሄደው እሳቸው ዘንድ ለአስተዳደራዊም ሆነ ለዳኝነት ጉዳይ የሚ መጣው በደጅ ጥናት እንዲንገላታ በፍጹም አይፈልጉም ነበር ወዲ ያውኑ ፍትሕ አግኝቶ ወደ መጣበት እንዲመለስ ያደርጋሉ አባታችን ወደ አዲስ አበባ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ተዛውረው በመጡ ጊዜ ብቸና የነበረው ነገር ሁሉ ቤተሰቡን ተከትሎ ወደ አዲስ አበባ አልመጣም አብሮ የመጣው ቤተሰባዊው ፍቅርና መተሳሰብ ብቻ ነበር በቤት ውስጥ የሚደረገው ነገር ሁሉ በነፃነት ነበር ከገደብ የሚወጣ ነገር የለም ሁሉም ነገር ሥነ ሥርዓት አለው ሁሉ ነገር ሥነ ሥርዓት እስከተከተለ ድረስ በቤተሰቡ ላይ የሚደርስ ተጽዕኖና ገደብአልነበረም እኔ የመጨረሻ ልጅ በመሆኔ በወቅቱ ሕ ፃን ብሆንም እንኳን ትንሽ ነው ሳይባል ገበታ አብሬያቸው እቀርብ ነበር በውይይትም ጊዜ ትንሽ ናቸው ልጆች ናቸው ሳይባል የፈለግነውን ጥያቄ መጠየቅ እንችላለን በውይይትም ላይ በነፃነት እንሳተፍ ነበር ነፃ የአባትና ልጅ ቤተሰባዊ መቀራረብ ነበረን ጸሎት የሚያደርጉት ወንጌል ዘዮሐንስ ነውር ሁልጊዜም አይቀ ርም ዳዊት አይታጐልም ሌሊት ተነሥተውም በመንገድ ሲሄዱም ዳዊት ይደግማሉ እና ውዳሴ ማርያም ያደርሳሌሉ ከዚህ በፊት ፋሺ ስት ኢጣልያ ኢትዮጵያን በወረረበት ወቅት በተለይ በጸሎት የተወ ሰኑበት ጊዜ ነበር በመንገድ ላይ ሲሄዱ ሁሉ ዳዊት እየደገሙ ነበር የሚሄዱትፊ በዚሁ በጠላት ጊዜ ቅኔ እያስተማሩ ነበር ያሳለፉትጹ እኔ የተወለድኩባት የዘረዘር የምትባል ቦታ አለች ከዲማ ወደ የዘረዘር በሚሄዱበት ጊዜ በሁለቱ መካከል ላይ ገድ የምትባል ሸጥ አለች እዚያ ሽፍቶች መንገደኛ እየጠበቁ ይዘርፋሊ ሌላም ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳሌ አንድ የገበያ ቀን በዚያ መንገድ ብቻቸውን ሲሄዱ ሽፍ ቶች እየጠበቁ ይዘርፋሉ። ይተዋወቁ ስለነበረ ውይ ይት ዲያሎግ እንዲያደርጉ ጠይቀዋቸው ሰውየው ሳይቀበሏቸው ቀር ተዋል እኔ ልጅ ሆፔ በ ዓም ይመስለኛል በኢትዮጵያ ሬዲዮ ጣቢያ በዐቢይ ጾም ማታ ማታ ያስተምሩ ነበር ያን ጊዜ መሣ ሪያው ቴክኖሎጂው ኋላ ቀር በመሆኑ በየቀኑ ማታ ማታ ራሳቸው ፉሬ ፈቃውት በአካል ሬዲዮ ጣቢያው ድረስ እየሄዱ ከዚያው ነበር የሚተላለፈው እኔም አብሬአቸው ስለምሄድ ጨርሰው እስከሚወጡ ድረስ በጨለማው ውጪ ጠብቄአቸው ከዚያ በኋላ ከማስታወቂያ ሚኒስቴር ጉለሌ እቤታችን ድረስ በእግራችን እንሄድ ነበርር በዚህ ዓይነት የሰጡትን ትምህርት አሰባስበው ከአዘጋጁት በኋላ «ሐዲስ ሰውነት» ብለው በመጽሐፍ አሳተሙት ከዚያ በኋላም እንደእነ «መድሉተ አሚን «ኩኩሐ ሃይማኖት» ያሉትን መጻሕፍት ጽፈ ዋል በመጨረሻው ዘመ ናቸው «ዝክረ ሊቃውንት» የተባለውን መጽሐፍ በሚያዘጋጁበት ጊዜ በጣም ይጓጉ ነበር የኢትዮጵያ ሊቃውንት ታሪክና ሥራ ተቀብሮ መቅረት የለበትም እያሉ ያስቡ ነበር የሊቃውንቱን ታሪክና ሥራ ማሰባሰቡን የጀመሩት ከብዙ ጊዜያት በፊት ነው የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ በሆነበት ጊዜ በየአገሩ ሲዞሩ ዕድል አጋጠማቸውና የሚያ ገቸውን ሰዎች ሁሉ አምጡልኝ እያሉ ታሪካቸውን ሲያሰባስቡ ቆዩ በዚህ ሁኔታ ዝክረ ጴታውትቹ አዚ ጋጁ የመጀመሪያው ቅጽ ሾሊ ዩም ሊያልቅ ሲል እሳቸው ዐረፉ በዚያን ጊዜ አቡነ ቴዎፍሎስ ነበሩ እኑን አስጠርተው መጽሐፉ የሚቀረው ዝግጅት ካለ እንዲያልቅና እንዲታተም ብለው አዘዙ በአ ንድ ጥራዝ አለቀፅ ከዚያ በኋላ አቡነ ቴዎፍሎስ የሚቀጥለውም የመ ሐፉ ክፍል ተዳፍኖ መቅረት የለበትም ረቂቁን አምጥተህ ለሊቃ ውንት ጉባኤ ስጥ ብለውኝ ረቂቁን ወስጄ አስረከብኩር በመካከሉ በተፈጠሩ ችግሮች የመንግሥት ለውጥ አብዮት መጣ አቡነ ቴዎፍ ሎስም ታሠሩ ለሞት በቁ በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ ሳይታተም ጊዜው አለፈ በመጨረሻው ከብዙ ጊዜ በኋላ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚገ ኘው የኢትዮጵያ ጥናት ተቋም በአነስተኛ ቅጂ ኮፒ አሳተመው ለሕዝብ የተዳረሰ ግን አይመስለኝም መልአከ ብርሃን በሚጽፉበት ጊዜ እንግዲህ ሥራቸው በቤተ ክህነት ስለነበረ ገቢያቸውም ውስን ነበር የምንኖርበትም ቤት ያን ያህል የሚያወሳዳ ባለ መሆኑ የራሳቸው ጥናት ክፍል ወይም ጸቤት በቤታቸው አልነበራቸውም የሚጽፉትም ሆነ የሚያነቡት በሳሎን ፍሬ ፈቃውታት ውስጥ ነው የቤተሰብ ቤት ስለሆነ ሳሎን ያለውም ሰው ያወራል። ሥራውን ይሠራል እሳቸው ዝም ብለው ሥራቸውን ይሠራሉ ስለ ቦታ አይጨነቁም ነበር መልአከ ብርሃን ለቤተ ክርስቲያን መብት በየአጋጣሚው ከመ ታገል ወደ ኋላ ያሌበት ጊዜ የለም እኔ እንኳን ሕፃን ብሆንም የኢ ትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የራሷን ሊቃነ ጳጳሳት መሾም አአለባት በሚ ለው ክርክር ጊዜ የጎጃምን ሊቃውንት ወክለው ወደ አዲስ አበባ የመ ጡት ታላቅ ወንድሜን አስከትለው ነበር ከዚያ በኋላ ሲያወሩ እንደ ሰማሁት በጣም ትልቅ ክርክር ነበር። ፍሬ ፈቃውታፖ ከተለያዩ መምህራን ቀጽለዋልር መጻሕፍቱን ተምረዋል ሌሎቹንም የቤተ ክርስቲያኒቷን ትምህርት ተምረዋልፎ ትምህርታቸው ግን ማብ ቂያ የለውም ነበር በዚያን ጊዜ በትልቅ የቤተ ክርስቲያን ሓላፊነትና ሥራ ሳይ እያሉ ሊቅ ሆነው በሊቃውንቱ ዘንድ እየሄዱ ይጠይቁ ይመ ራመሩ ነበር እኔ የመጨረሻ ልጃቸው ብሆንም ቀደም ባሉትጊዜያት አባታችን መልአከ ብርሃን ባለቤታቸውን እናታችንን በተለይም ነፍሰ ጡር በሚሆኑበት ጊዜ እግራቸውን የሚያጥቧቸው እሳቸው ነበሩ ለባለቤ ታቸው የሚያደርጉት አክብሮትና ክብካቤ ለእኛም ለልጆቻ ቸው ታላቅ ትምህርት ሆኖናል ምጋረጎ ዕርጎዶዕ ለድግታ ከሞት የተነሣው ልጃቸው ምሕርካ ክርስቶስ ማለት «የክርስቶስ ምርኮ» ማለት ነው ቸቸ ምሪ ቕ ጋሄማ ታቃንዛሥ ታያያ ኣም ምንጭ ዓም ትጐኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ የክቡር መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ የዐ ቀን መታሰቢያ መጽሔት ጳጉሜ ቀን ዓም ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ «ዜና ቤተ ክርስቲያን » ሐምሌ ሌ።