Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ርዜናኛን መልእክት ዘቅዱስ አትናቴዎስ ቁጥር ሃያ ዘጠኝ ተአምራትን በአምላክነቱ ስለመፈጸሙ ጌታችን በጀልባ ውስጥ ተኝቶ በነበረ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን ፈተናቸው በተለይም ክፉን ለማሳፈር በማሰብ በተአምራቱ ተነሥቶ ባሕሩን ገስዷልና ማዕበሉንም ጸጥ አድርጓልና በዚህም ሁለት ነገሮችን በግልጽ አሳየ የባሕሩ ማዕበል ከነፋሱ አልነበረም ከእርሱ ላይ ሊራመድ የሚቻለውን ጌታ በመፍራት እንጂ። እንዲሁም እርሱን የገሰጸው ጌታ ፍጡር አለመሆኑ ተገልጧል ፍጡር በባሕሪው ለሌላ ፍጡር በቃል የሚታዘዝ አይደለምና ይልቁንም የእርሱ ፈጣሪ መሆኑን ገለጸ ምንም እንኳ ባሕረ ኤርትራ በሙሴ ፊት የተከፈለ ቢሆን አሁንም ግን ሙሴ በባሕሪው ያደረገው አይደለም እርሱ ስለተናገረ ኣይደለም እግዚአብሔር ስላዘዘ ነው እንጂ።
ወደፊት ከሚገለጸውና ፍጹም ከሆነው ጋር ሲነጻጸር በዚህ ዓለም ሳለ የሚያውቀው ከፈል ነበር ለእነዚያ ግን ሳደረጋቸው በጌታ ለታመነባቸው ነገሮች ፍጹም ነበር እርሱ ራሱ «እንግዲህ ፍጹማን የሆን ሁሳችን ይህን እናስብ» አንዳለው ፊል ወንጌል በእስራኤል ሕግ ለተደገፈው አገልግሎት ፍጻሜና እውነት ነው የወደፊቱም ነገር አሁን ያለው ነገር ፍጻሜ ይሆናል ስለዚህ ወንጌልም ይፈጸማል ያመኑትም ቅዱስ ጳውሎስ «የሚያየውንማ ማን ተስፋ ያደርገዋል የማናየውን ግን ተስፋ ብናደርገው በትዕግስት እንጠባበቃለን» ብሎ እንደተናገረው ተስፋ ያደረጉትን አሁን በዓይናቸው ያላዩትን ይቀበላሉ ሮሜ ይህ ብፁዕ ሰው ይህን መልክ ተላብሷል ሐዋርያዊ ጸጋ ለእርሱ ሆኖለታል «ሰው ሁሉ እንደ እኔ ሊሆን እወዳለሁ» ብሎ እንደተናገረ በኛ ቆሮ ጸጋው ድንቅ ነው ርበሰሸከተ ስተትካቴተዎስ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ የእልፍ አእሳፋት ኅብረት የሆነችው መንግሥተ ሰማያትም ታላቅ ናት ምንም እንኳ ሰው በጠባቡና በቀጥተኛዋ መንገድ አልፎ የሚገባባት ብትሆንም ዛሬም ድረስ ከሌላም ሥፍራ ሁሉ የላቀ የሚገባበት ሊሰፈር ሊመጠን የማይቻል ሥፍራ አለው ወራሾችና የዓይን ምስክሮች የሆኑ እነርሱ «ወደ ወጥመድ አገባኸን» በማለት እንደተናገሩት ከተቀበሉት መከራ ጋር ሲያነጻ ጽሩት «ወደ ዕረፍትም አወጣኸን» አሉ ዳግመኛም «በጭንቀቴም አሰፋኽልኝ» አሉ መዝ ወንድሞቼ እውነት እላችኋለሁ የቅዱሳን መንገድ ጠባብ ናት «መኖሪያዬ የራቀ እኔ ወዮልኝ» መዝ እንዳለ ወደፊት የሚመጡትን በመናፈቅ ይታመማሉና ወይም ቅዱስ ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሰዎች «እንደገና ስመጣ በእናንተ ዘንድ አምላኬ እንዲ ያዋርደኝ አስቀድመውም ኃጢአት ከሠሩትና ስላደረጉት ርኩሰትና ዝሙት መዳራትም ንስሐ ካልገቡት ወገን ስለብዙዎች ምናልባት አዝናለሁ ብዬ እፈራለሁ» ኛ ቆሮ ብሎ እንደጻፈውና ነቢዩ ሳሙኤል ለሳዖል ጥፋት እንዳዘነው ኤርምያስም ስለወገኖቹ ምርኮ እንዳለቀሰው ለሌሎች ሰዎች መዳንም ይጨነቃሉ ይተጋሉና ነገር ግን ከእነዚህ መከራዎችና የሐዘን የሰቆቃ ወራት በኋላ ከዚህ ዓለም ሲለዩ ሰማያዊ መከራ ስቃይና ሰቆቃ የሌለበት ደስታ ሐሴት እርካታን ይቀበላሉ የቅዱሳንን ቃል ስለማክበር ወንድሞቼ እኛም እንግዲህ በእንዲህ ያለ ሁኔታ ዐውድ ውስጥ ያለን ስለሆንን በጽድቅ መንገድ ላይ በምናደርገው ጉዞ አንዛል እነሆ «እፄ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ» ሲል መክሮ ናልና ብኛ ቆሮ ነገር ግን «በእውነትም የአሕዛብ አስተማሪ» ሆኗል። የሰማያዊውንም ቃል ምስ ጢር ኃይል ያውቅ ነበር ስለክርስቶስ የሚናገረው ቃል ስለአር ሱም ያለው ምስጢር ይገለጥ ዘንድ ከዚያም ደግሞ የሰዎችን ምግባር ጠባይ ልምድ ለማረቅ ጌታ ያዘዛቸውንም ትእዛዛት ይፈጽሙ ዘንድ መሻቱ ያድርባቸው ዘንድ ይተጋ ነበር ከቃሉም በፊት የቃሉን ባለቤት ስለማወቅ ወደ ሕግጋት የሚያደርሰው መሪ ካልታወቀ ማንም ቢሆን እነርሱን ወደማክበር ሊደርስ አይችልም የእግዚአብሔር አገልጋይ ሙሴም ይህንን ዘዴ መንገድ ተጠቅሟል ከእግዚአብሔር የተሰጡትን ትእዛዛት ባወጀ ጊዜ አስቀድሞ እግዚአብሔርን ስለማወቅ ተናግሯልና «እስራኤል ስማ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው» ርክክክት ኸዎ ሽትነተዎስ አለ ዘዳ እርሱን አስቀድሞ ከገለጠላቸው በኋሳ በእርሱም መጠን እንደሚገባቸው ካስተማራቸው በኋላ እርሱ እውነተኛው አምላክ መሆኑን ካሳሰባቸው በኋሳ ሰው እርሱን ደስ የሚያሰኝበትን ሕግ «አታመንዝር አትስረቅ» እያለ ከሌሎች ትእዛዛት ጋር መናገሩን አስከተለ በሐዋርያት ትምህርት መሠረትም «ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋን እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋል» ዕብ እንግዲህ እርሱን መፈለግ መልካም ሥራ ነው ነቢዩ «እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት ቀርቦም ሳለ ጥሩት ክፉም ሰው መንገዱን በደለኛም ሰው አሳቡን ይተው» እንዳለው ኢሳ እንዲሁም ደግሞ ኖላዊ ዘሄርማስ «ከሁሉም ነገር በፊት እነዚህን ሁሉ ነገሮች የፈጠረና ያጸናውን ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣ አንድ አምላክ እግዚአብሔር እንዳለ እመን» ባለው የምስክርነት ቃሉ ሰው ባይቆጣ መልካም ነው። ወገኖቸስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ» አለ መዝ በእርግጥም የአይሁድ አሳብ በሕያው ቃል ላይ ሞትን ሊያመጡ ማሰባቸው ከንቱ ነበር በአብ ቃል ሳይ ምክንያታዊ ያልሆነ ክፋትን አደረጉ ታድያ እነርሱ በተበተኑ ጊዜ ከተማይቱም በጠፋች ጊዜ የተመለከተ ሰው «በራሳቸው ላይ ክፉን ነገር ሠርተዋልና ለነፍሳቸው ወዮ የሥራቸውን ፍሬ ይበላሉና ጻድቁን መልካም ይሆንልሃል በሉት» የተባለባቸውን ቃል ሳያስታውስ አይቀ ርም ኢሳ ወንድሞች ሆይ። ስለዚህ እንዲህ አሳቸው «ከመካከላቸው ውጡና የተለ ያችሁ ሁኑ ርኩስንም አትንኩ» ኛ ቆሮ ካልሆነ ግን ከኃጢአት ሊርቅ በመልካምም ሥራ ሊጸና አይችልምና ነገር ግን በመልካም ሥራ በሠለጠነ ጊዜ በእምነትም ለመጽናት ይፈቅዳል ከዚያም ቅዱስ ጳውሎስ መልካሙን ተጋድሎ ከተጋደለ በኋሳ ጻድቅ ዳኛ የሚሰጠ ውን ለእርሱ ብቻ ሳይሆን እርሱን ለመሰሉ ሁሉ ያዘጋጀውን የ ጽድቅን አክሊል ያገኛል ስለዚህ ይህ መልካም ሐሳብና በመልካም ሥራ የመሠልጠን ነገር የቅዱሳን ሁሉ የዘወትር ኑሮ ነው ለእኛ ደግሞ በዚህ በበዓል ጊዜ እጅግ አስፈላጊ ነው በዚህ ሰልፍ ውስጥ ከሆንን ከእነርሱ ጋር በዓልን እናደርግ ዘንድ ሰማያዊው ቃል ያዘናልና ታድያ በዓል ከዚህ ሌላ ምንድነው። ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሊለብስ ይገባዋልና» በኛ ቆሮ ይህ የሆነው ስለ እኛ በሞተበት በመከራው ጊዜ ነው «ፋሲካችን ክርስቶስ ታርጳልና» ኛ ቆሮ ስለዚሀ እርሱ ታርጳልና እኛ እያንዳንዳችን እርሱን እንበላ ዘንድ ሥጋውንና ደሙን ሰጠን በታላቅ ፈቃደኝነትና በትጋት የእርሱን የሕይወት መዓድ እንሳተፍ በለጋስነት ቸርነት ለሁሉ ተሰጥቷል በእያንዳንዱም ውስጥ «ለዘላለማዊ ሕይወት የሚፈስ የውኃ ጉድጓድ» ምንጭ ነው ዮሐ ስንብት እንግዲህ በዚህ የፋሲካ ጊዜ ጌታን ራሳችንን በመግዛት ራ ሳችንንም በማንጻት እናገልግልፅ የጌታም ብርሃን በሳያችን በርቷል ጌታም የተነሣበት ቅድስቲቱ ቀን በላያችን ታንጸባርቃለች በበዓለ ሃምሳ ለመልካም ሥራ በሚያነሣሣ ሐሴት ደስ ሊለን ይገባል «እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህቺ ናት ሐሴትን እናድርግ በእርሷም ደስ ይበለን» እያልን አብን እናክብርሖ መዝ በጌታ በኢ የሴስ ክርስቶስም ለአብ ክብርና ኃይል ይገባል ለዓለም ዓለም አሜን እርስ በእርሳችሁ በተቀደሰ አሳሳም ሰላም ተባባሉ ከእኔ ጋር ያሉ ወንድሞች ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል ጤና ሁኑ ተወዳጅ ወንድሞቼ ሆይ እጸልያለሁ ርክፎክክት እትና መልእክት ዘቅዱስ አትናቴዎስ ቁጥር ዐሥራ ሦስት መከራን ስለመቀበል የተወደዳችሁ ወንድሞቼ በዓመታዊ ልማዳችን መሠረት የድኅነት በዓላችንን ላስታውሳችሁ ዝግጁ ሃኝ ምንም እንኳን የክርስቶስ ተቃዋሚዎች መከራና ሰቀቀንን ከእኛ ጋር ቢያደርሱባችሁም ከእኛ ጋር አንድ ሆነን በምንኖርበት ሃይማኖት አማካኝነት እግዚአብሔር አሁንም ገና ያጽናናችኋል እነሆ ከሮም ሆሼጄም ቢሆን እንኳን እጽፍላችኋለሁና። ኤር በዚህም ምክንያት እያንዳንዳችንን ይፈትናል አንድም ስለ ኢዮብ «አንተስ ጻድቅ ትሆን ዘንድ በእኔ ትፈርዳለህን» ተብሎ እንደተነገረው ኢዮ ለሚያውቁት ለእነርሱ በመልካም ሥራ በጸደቁ በጸኑ በእነርሱ የሚገለጥ ነው ወይም ሰዎች ሥራቸው ምን እንደሆነ በተረዱ ጊዜ እነርሱ ማን እንደሆኑ ማወቅ ይችላሉ አንድም ስለ ክፉ ሥራቸው ንስሐ ይገባሉ ወይም መልካም እንደሆነ በሃይማኖት ጸንቶ ይገኛል ቅዱስ ጳውሎስ በመከራ በስደት በረሃብ በጥም በተጨነቀ ጊዜ «በሚወደን በእርሱ ከአሸናፊዎች ሁሉ እንበልጣለን አለ ዳንመኛም ስለ ክርስቶስ በድካም በመንገላታትም በችግርም በስደትም በጭንቀትም ደስ ይለኛል ስደክም ያንጊዜ ኃይለኛ ነኝና» ኛ ቆሮ ብሷል ሌሎችንም በእግዚአብሔር የሚተማመኑ ቅዱሳን ኢዮብ መስጸክከተ ስትናቴዎስ «የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን» እያለ የፈተናውን ጊዜ እንደ ተቀበለ የመከራ ጊዜያቸውን በደስታ ይቀበላሉ ኢዮ ነገር ግን መዝሙረኛው «አቤቱ ፍተነኝ መርምረኝም ኩላሊቴንና ልቤን ፍተን» መዝ ብሏል ስለዚህ ተፈትኖ ጥንካሬው ሲረጋገጥ ሰነፎችን ያሳምናል የንጽሕናን ነገር ከሰማያዊው አምላካዊ እሳት ፈተና የተነሣ የሚገኘውን ጸጋ ይረዳሉ እንደዚህ በፈተናዎች ምክንያት ተስፋ አይቆረጡም በዚያ ነገር ደስ ይሰኛሉ እንጂ በሆኑት ነገሮች ሁሉ ፍጹም አይጎዱም። ሕይወታቸው በእሳት እንደተፈተነ ወርቅ የበለጠ እያበራ ይታያል እንጂ «ልቤን ፈተንኸው በሌሊትም ጎበኘኸኝ ፈተንኸኝ ምንም አላገኘህብኝም የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው» እንደተባለም መዝ በሥርዐት ትምህርት ቤት እንደተፈተነ ያለ ነው ነገር ግን እነዚያ ሥራቸው በሕግ ያልታረቀ ያልተገደበ ከመብላት ከመጠጣትም ከመሞት ባሻገር የማያስቡ ሰዎች ፈተናን እንደ አደጋ ይቆጥሩታል በእምነት ያልተፈተኑ ይሆኑ ዘንድ በዚ ያም ይሰናከላሉ ለማይገባ አእምሮ ተሰጥተዋል ለይምሰል እንኳ መልካም ነገሮችን አያደርጉም ሮሜ ስለዚህ አስቀድሞም ራሱን የፈተነ እኛንም እንዲህ ባለ ልማድ እንድንመላለስ የሚያነቃቀን ቅዱስ ጳውሎስ «በድካም በመንገላታትም በችግርም በስደትም በጭንቀትም ደስ ይለኛልእግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለመድ» ብሏሷል ኛ ቆሮ ኛ ጢሞ በመልካም ሥራ በጽድቅ ሥራ ሊመላለሱ በሚወዱ ተወዳጅ ደቀ መዛሙርት የሚደርሰውን መከራ ያውቃልና ወደ ፈተና እንዳይገቡ ተግተው እንዲጸልዩ ይነግራቸው ነበር በእነዚህ ነገሮች ልምድ ዕውቀት አሳቸውና ፈተና በመጣ ጊዜ ስደትም በተነሣ ጊዜ በምስጋና በቀላሉ ሊቀበሉት ይቻላቸዋል ስለእነዚህ ነገሮች በልቡ የሚያመላልስ ማንም ቢሆን በቀላሉ ርፎክክሸ እትስን ስትካቴዎቻስ የተሰወረ ልባዊ ደስታን ገንዘብ ያደርጋልፎ በዚህም መንገድ ቅዱሳን ሰማዕታት አስቀድመው ስለመከራ ሕይወት ያስባሉና በክርስቶስ ፍ ጹማን ይሆናሉ የሚመጣውን ዕረፍት አያሰቡ የሥጋን መከራ ይቀበላሉ ነገር ግን እነዚያ ሁሉ «ርስታቸውን በስማቸው ይጠራል » እና እንጨት ሣርና አገዳ በሐሳባቸው ያላቸው ኛ ቆሮ ለመከራና ለጭንቀት እንግዶች የሆኑ እነዚያ ለመንግሥተ ሰማይም ባዕድ ይሆናሉ እንደማያሳፍር «መከራ ትዕግስትን እንዲያደርገ ትዕግስትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ» የሚያውቁ ቢ ሆን ሳያፍሩ ይኖራሉ ዳግመኛም «ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ» ያለውን ቅዱስ ጳውሎስን ምሳሌ ወስደው ራሳቸውን በዚህ ውስጥ ባስለመዱ ነበር እነዚህ ሁሉ ነገሮች ከጠላቶች የተነሣ የሆኑ ግርፋት ስድብ ዘለፋ ቢሆኑም እንኳን የእግዚአብሔርን ርኅራጌቴ በሚያምኑ ላይ የሚያመጣው አንዳች ነገር የለም እነዚህ ነገሮች ጊዜያዊ ናቸውና ፈጥነን ከእነርሱ እንድናለን እግዚአብሔር ግን ሁልጊዜም ቸር ባዕለ ጸጋ ነውና በሚወዱት ላይ ምሕረቱን ርኅራኔውን ያፈሳል በመከራ ስለሚገኝ ክብር የተወደዳችሁ ወንድሞቼ እነዚህን ጊዜያዊ ነገሮች ልንመለከት አይገባም ትኩረታችንን ሁሉ ዘላለማዊ ነገሮች ላይ እናጸናለን ምንም እንኳን መከራ ቢመጣ ፍጻሜ ግን አለው ዘለፋና ስደትም ይኖራል ነገር ግን ለእኛ ካለን ተስፋ አንጻር ግን ምንም ናቸው ወደፊት ካለን ተስፋ ጋር ስናነጻጽራቸው አሁን ያለው ነገር ሁሉ ርባና ቢስ ነው ሮሜ ኛ ቆሮ ከመንግሥተ ሰማይ ጋር የሚነጻጸር ነገር ምንድነው። በብሉይ ዘመን የኮርማዎች የፍየሎች ደምና የጊደር አመድ በረከሱት ወገኖች ላይ ይረጭ ነበር ሥጋንም ለማንጻት ይሆን ነበር ዕብ አሁን ግን በእግዚአብሔር ቃል ጸጋ ሰው ሁሉ ፍጹም ነጽቷል ከእርሱም በኋላ እኛ በዚህ ያለን በላይኛይቱ ኢየሩሳሌም ቅጽር ላይ እንዳለን ሆነን ከዘለዓለማዊ ከዚህ በዓል አስቀድመን ቅዱሳን ሐዋርያት በአንድነት መሪያቸውን መድኀኔዓለምን እንደተከተሉ እኛም «ሁሉን ትተን ተከተልንህ» ማር እያልን በዚያ ጸጋ መምህራን ሆንን በዓሉ በመልካም ሥራ የሚገለጥ ስለመሆኑ ጌታን መከተል የጌታም በዓል በአንደበት ብቻ የሚፈጸም አይደለም በሥራም የሚገለጥ እንጂ የታወጀም ሕግ ሁሉ ትእዛዛትም ሁሉ የራሱ የሚገለጥ ሥራ አለውና ታላቄ ሙሴ በተቀደሱ በእነዚያ ሕጎች ሲመራ በገቡት ቃልኪዳን መሠረት መፈጸምን እንዳይዘነጉ ቢዘነጉም እንደ ሐሰተኛ ይከሰሱ ዘንድ ከሕዝቡ ቃልኪዳንን ይቀበል ነበር እነሱንም በመፈጸም እንዲያከብሩ ያደርግ ነበር ዘጸ በበዓለ ፋሲካ ክብርም ላይ የሚነሣ ጥያቄ የሚሰጥም መልስ የለም እንድናከብር ቃሉ በተሰጠን ጊዜ ክዋኔውም አብሮ ይከተላል እንጂ «የእስራኤልም ልጆች ሁሉ ፋሲካን ያከብራሉ» ተብሏልና ዘጸ ትአዛዛት አፈጻጸምን ያመለክታሉና ለዚህም ትእዛዝ የተዘጋጀ ክዋኔ ግብር እንዳለው በማሰብ ነው እነዚህን ነገሮች ስለ ማክበር ለትእዛዛቱም ለመኖር ስለመትጋታችሁ እተማመንባችኋለሁ መዕሽከተ ስተካቲቻስ ይህን ነገር በጦማሮቻችን ሁሉ ሳንጠቅስ አላለፍንም አሁን ግን ከሁሉም ነገር በላይ አስፈላጊ ነው ለእኔና ለእናንተ ማስታወስ የምሻው ነገር አለ ይህ ትእዛዝ ያለ ዝግጅትና ኢሃይማኖታዊ ሆኖ የመጣ እአይደለም ትምህርተ ሃይማኖታዊ እና የምስጢራት መነሻ ያለው በሃይማኖት ታሪክ ጽሑፎችም እንደምንረዳው «ይህ የፋሲካ ሕግ ነው ከእርሱ እንግዳ ስው አይብላ ያልተገረዘ ሁሉ ግን ከእርሱ አይብላ» ዘጸ ተብሎ የታዘዘ ነው በተገኘው ቦታና ቤት የሚበላ አይደለም በፈርዖንና በባለማሎቹ እስራት ተይዘን ከማዘናችን ከማጉረምረማችን በፊት በፍጥነት እንዲሆን የታዘዘም ነው በቀደመው ጊዜ የእስራኤል ልጆች በዚህ መንገድ ባደጉ ጊዜ ስለ አማናዊው ስለዚህ በዓል ይደረግ የነበረውን ምሳሌውን ለመቀበል የተገቡ ነበሩ እሁን ግን በዓሉ ምሳሌ አይደለም አማናዊ ነው እንጂ። ለእኛ ሁሉን የሆነልን በእልፍ መንገዶች ድኅነትን ያደለን ለእኛ ለሁላችን በቸርነቱ ምግብና መጠጣችን የሚሰጥ እርሱ ስለእኛ የተራበ የተጠማ ነውና መከራችንን ወደ ደስታ የለወጠ ይህ መለኮታዊ ተአምራት ክብር ነውና ሕይወት ነውና እኛ ሕያዋን እንሆን ዘንድ እርሱ ሞተ ቃል የሆነ አርሱ ሥጋ ሆነ በዚያም «ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ አኔ ይምጣና ይጠጣ» ብሎ ወደ በዓሉ እንድንቀርብ ያነቃቃን ዘንድ እርሱ የሕይወት ውኃ ምንጭ የሆነ የእኛን መጠማት ተጠማ ዮሐ በዓሉ ምሳሌያዊ ሳይሆን አማናዊ ስለመሆኑ አስቀድሞ ሙሴ የበዓሉን መጀመሪያ «ይህ ወር የወሮች መጀመሪያ ይሁናችሁ» ብሎ ዐወጀ ዘጸ በጊዜው ፍጻሜ ወደ እኛ የመጣው ጌታ ልዩ ቀን ዐወጀ ሕግን የሚሽር ሳይሆን ሕ ግን የሚያጸና የሕግም ፍጻሜ ይሆን ዘንድ ነው እንጂ ቅዱስ ጳውሎስ «የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነው» እንዳለ ሮሜ ዳግመኛም «ሕግን በእምነት አእንሽራ ለንን አይደለም ሕግን እናጸናለን እንጂ» አለ ሮሜ እነዚህ ነገሮች የተላኩ የአይሁድ አለቆችን እንኳ አስደነቁ ለፈሪሳውያንም «እንደዚህ ሰው ማንም እንዲሁ ከቶ አልተናገረም» ርእ ዮሐ እንግዲህ እነዚያን የአይሁድ አለቆች ያስደነቃቸው ምን ነበር። እንግዲህ በውድድር ሜዳ እንደሚሮጡ በጸሎት በመትጋት ቅዱሳት መጻሕፍትን በማንበብ ለድሆች በመመጽወት ከጠሳቶቻችን ጋር ፍቅርን በመመሥረት ኛ ቆሮ ጸሙን እንቀድስ ዘንድ አንዳችን ከአንዳችን ጋር እንሽቀዳደም እኛም ሀላችን በእፍኣ የተበተንን እንሰብስብ ትዕቢትን እናስወገድ በሐሳባችን ትሑት ወደ መሆን እንመለስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም እንኑር ወንድሞችን ለፍቅር እንነቃቃ ስለዚህ ቅዱስ ጳውሎስም በጾምና በትጋት በማስተዋል ለወንድሞች አርአያ ለመሆን የፈቀደ ነበርክቡር ዳዊትም በጾም ራሱን ዝቅ ዝቅ ያደርግ ነበር በወኔም «አቤቱ አምላኬ እንዲህስ ካደረግሁ ዐመፃም በእጄ ቢኖር ክፉን ላደረጉብኝም ክፉን መልሼሳቸው ቢሆን ጠላቶቼንም በከንቱ ገፍቼአቸው ቢሆን ጠላት ነፍሴን ያሳድዳት ያግኛትም» አለ ሮሜ መዝ እኛም እንዲህ ብናደርግ ሞትን እንማርካለን የመንግሥተ ሰማይንም በረከት ጸጋ ገንዘብ እናደርጋለን ስንብት በዓሉን በመንፈስ እናክብረው በኢየሱስ ክርስቶስ በእርሱና ከእርሱ ጋር ለአብ ክብር እና ኃይል ይገባል ለዓለም ዓለም አሜን ርኽክኽኸትነክን ተ ለትናቴዎስ መልእክት ዘቅዱስ አትናቴዎስ ቁጥር ዐሥራ ዘጠኝ ስለ በዓሉ ታላቅነት «የጌታችን የኢየሱስ ከርስቶስ አባት ይባረክ» ኤፌ ይህ የመግቢያ ቃል በተለይም በሐዋርያት ቃል ለጌታ ምስጋና በሚቀ ርብበት በዚህ ጊዜ ለመልእክቱ የሚስማማ ነው ምክንያቱም እርሱ ከሩቅ አመጣን የፋሲካን የበዓል ጦማር እንደልማዳችን ለእናንተም በግልጽ በይፋ እንድንልክ አድሎናልና እንግዲሀ ወዳጆቼ ይህ የበዓል ጊዜ ዳግመኛ በመለኮት የሚ ታወጅ አይደለም ታሪክ እንደመዘገበው አንዴ የታወቀ ሆኗል እንጂ ስለ እኛ መከራን በተቀበለ በሞተ ዳግመኛም ሞትን ድል አድርጐ በተነሣ በመድኀኒታችን ወደ እኛ ቀርቧል ቅዱስ ጳውሉስ ሲሰብክ «ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዷልና» እንዳለው የፋሲካ በዓል የእኛ እንጂ የመጻተኞች አይደለም ከእንግዲህ የአይሁድም አይደለም የጥላዎች ዘመን አልቋፏልና የቀደሙ ነገሮች ቀርተዋል አሁን ሰው ሁሉ በዓልን ሊያደርግ የሚገባበት «አምላክህ እግዚአብሔር በሌሊት ከግብፅ ስላወጣህ የአቢብን ወር ጠብቅ የአምላክህንም የእግዚአብሔርን ፋሲካ አድርገበት» ያለውን እሱንም በማክበር የምንቆምበት ዘዳ አዲስ ዘመን ቀርቧልናኔ ሰነፎች እንኳ በዓልን በዓመት ያደርጋሉ አይሁድም በግብዝነት ያንን ለማድረግ ያስመስላሉ የሰነፎች በዓል ግን እንደ መከራ የሐ ዘን እንጀራ ነው ከአይሁድ በዓልም ፊቱን መልሷል «መባቻችሁንና በዓላቶቻችሁን ነፍሴ ጠልታለች ሸክም ሆነውብኛል ልታገሣቸው ደክሜያለሁ» ብሎ አስወግዶታልና። » ይላቸዋል እግዚአብሔር ከሰው ምንንም አይሻም ለእርሱ ንጹሕ የሆነ ነገር የለምና በነቢዩ ኢሳይያስ «ጠግቤያለሁ» ተብሎ እንደተመሰ ከረው ኢሳ ከእነርሱ አንጻር ስለ እነሱ እርሱ ፍጹም ነው አሁን ግን ስለ እነዚህ ነገሮች ሕዝቡን ለማስተማር ቅዱስ ጳውሎስ ለገላትያ ሰዎች «እምነትም ሳይመጣ ይገለጥ ላለው እምነት ተዘግ ተን ከሕግ በታች እንጠበቅ ነበር እንደዚህ በእምነት እንጸድቅ ዘንድ ሕግ ወደ ክርስቶሰ የሚያመጣ ሞግዚታችን ሆኗል» እንዳለው ገሳ የሚመጣውንም አስቀድሞ ለማወቅ ለመሣል ሕግ ተሰጥቷል የአይሁድ የፋሲካ በዓል ከንቱ ስለመሆኑ ኣይሁድ ግን አያውቁም አላስተዋሉምም ስለዚህ በቀን ሳሉ በሌሊች እንደሚራመዱ እንደሚጓዙ ሆኑ በሕግ ያለውን እኛ የያዝነውን አውነት ሊነኩት ሊደርሱበት አልቻሉም ለፊደል እንጂ ለመንፈስ አልተገዙምና ሙሴ ፊቱን በጋረደላቸው ጊዜ እርሱን ተመለከቱ ፊት ለፊት በግልጽ ባዩት ጊዜ ግን ፊታቸውን ከእርሱ መለሱ የሚያነቡትን አያውቁትምና በስሕተት ሥራ ግን አንዱን ነገር ለሌላው ለወጡ ተኩ ነቢዩ በእነርሱ ላይ «ሐሰትና አለማመን በእነርሱ ወስጥ ነው» ብሎ ጮኽ ስለዚህ እግዚአብሔርም ስለእነርሱ «በጆሮ ሰምተው ተገዙልኝ የባዕድ ልጆች ደለሉኝ» አለ መዝ ዳግመኛም «ሙሴንስ ብታምኑት እኔን ባመናችሁ ነበር እርሱ ስለእኔ ጽፏልና» ብሎ እንዴት በታሳቅነት እንደገሰጻቸው እናስተጠ ውል። ማንም አርባ ጾምን በቸልታ ያለፈ የተቀደሱ ነገሮችን ያለ ንጽሕና የረገጠ በዓለ ትንሣኤውን ሊያከብር አይችልም በተጨማ ሪም እርስ በእርሳችን እንተሳሰብ ቸልተኛ እንዳንሆን አንዱ ሌላውን ያንቃው በተለይ ጾሙን ልንጾም ይገባናል ጾም በዓሉን በስኬት እንድንቀበለው ጀምረንም በአግባቡ እንድንፈጽመው ይረዳናል ከበዓሉም በኋላ ያሉትን ሰባት የተቀደሱ ሳምንታት አንዱን ከኣንዱ ቀጥሎ እንጨምር በዚያም እግዚአብሔርን እናመስግን እንደሰት በእነዚህ ነገሮች አስቀድሞ በሰማይ ለእኛ የተዘጋጀ በክርስቶስም በእውነት ለሚያምኑ ሁሉ ዘለዓለማዊ ደስታ ፅረፍት እንዳለን አሳውቆናልና ስንብት « በእርሱ ለአብ ለመንፈስ ቅዱስም ክብር ምስጋና ይገባል ለዓለመ ዓለም አሜን እርስ በእርሳችሁ በተቀደሰ ሰላምታ ሰላም ተባባሉ ከአኔ ጋር ያሉ ወንድሞች ሁሉ ሰሳምታ ያቀርቡሳችኋል ርክክት ክትናቲቹ መልእክት ዘቅዱስ አትናቴዎስ ቁጥር ሃያ በዓሉን ለማክበር ስለመሰብሰብ እንግዲህ ወንድሞቼ ጌታችን ለቅዱሳን ሐዋርያት ባሳሰበው መሠረት በዓሉን እናክብር እርሱ አስቀድሞ አይሁድ ጌታን አሳል ፈው የሚሰጡበትን ጊዜ «ከሁለት ቀን በኋላ ፋሲካ እንዲሆን ታውቃላችሁ» ብሎ አሁንም ይነግረናልና ማቴ እኛ ግን ሞቱን እንደ በዓል እናከብረዋልን ደስም እንሰኝበታለን ተበትነን የነበርን እኛ ዕረፍት አግኝተንበታልና። «የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ» አለ ዳግመኛም «የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈል ቃል» አለ ዮሒ ይህ ሰው ሊለው የማይገባ ቃል ነው በእውነት የሕይውት ብሥራት የሆነና መንፈስ ቅዱስን የሚሰጥ ሕያው እግዚአብሔር የሚናገረው እንጂ መልእክት ዘቅዱስ አትናቴዎስ ቁጥር አርባ አምስት በዓሉ ሰማያዊ በዓል ስለመሆኑ እንግዲህ መሥዋዕታችንን እንውሰድ ድሆችንም እናሳትፍ ስለእኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ» ተብሎ እንደተጻፈ ዕብ ወደ ቅድስቲቱም ሥፍራ እንግባ ይህ ታላቅ ማስረጃ ነው እንግዶ ችና መጻተኞች ብንሆንም ባለሟሎች ተብለን ተጠርተናል ቀድሞ ባፅዳን ብንሆንም አሁን ግን ከቅዱሳን ጋር ዜጎች ወራሾች ሆነናል ሰሎሞን ምሳሌዋን የሠራለት የታላቂቱ ሰማያዊቱ ኢየሩሳሌም ልጆች ተብለን ተጠርተናኗል አስቀድሞ ሙሴ ተራራው ላይ ባየው አምሳል የታዘዘውን እንዳደረገ በድንኳኒቱ የሆነው ሁሉ ጌታ ሙሽ ርኽእትእን ክተ ክትካቱዎስ እንገባበት ዘንድ ያዘጋጀው የሰማያዊው ምስጢር ምሳሌ አንደነበር ግልጽ ነው ሁሉም የቀደመው ነገር ሁሉ ለአዲሱ ምሳሌ እንደነበር አሁን የምናከብረውም በዓል በላይ ያለው የታሳቁ ደስታ ምሳሌ ነውና በመዝሙር በማኅሌት በዓሉን ማድረግ እንጀምር ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለዘላለሙ አሜን ለይሆን ለቤት በሰሚ የሚደረግ በዓል ምንዓይነተ እንዴቶሰ ታላቅ ይሆን።