Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከእንግዲህ ሞት አይገዛንም በሞ ትም ፈንታ እርሱ ሕይወታችን ሆነ ጌታችን እፄ ሕይወትም ነኝ እንዳለ ዮሐ እግዚአብሔር ነገሠ ምድር ደስ ይበልሽ ተብሎ እንደተጻፈ ፍጥረት ሁሉ በደስታና ሐሴት ተሞልቷል እግዚአብሔርም በይሁዳ ብቻ ሳይሆን መለየትን ለወደዱም ከባድ እንደሆኑ አውቃለሁ እነርሱ የርኅራጌ ስሜት እንዳላቸው ሰዎች በኅብረት አንድ ናቸውና የማስመሰል ካባ አንግ በው መታየት ተምረዋልና የማይከፋፈለውን ወልድ ከአብ መለየታ ቸውን እንደ እንግዳ ትምህርት ነገር አያስቡትም። ስለዚህ አስቀድሞ የእስራኤል ወገኖች ከመከራ ወጥተው ወደ ዕረፍት በደረሱ ጊዜ በዓልን አደረጉ ላገኙትድልም ውዳሴን አቀረቡ መዝሙርን ዘመሩ ለጊዜ ትንሣ ኤም የደረሱ ሕዝቦች ክሞት አዋጅ ነጻ ወጥተዋልና በዓልን ለጌታ እናድርግ እንጠብቅ እኛ ለእናንተ እናንተም ለእኛ በልማዳችን መሠረት ደብዳቤዎች ለመላክና ለመቀበል እንችል ዘንድ የክርስቶስ ጠሳቶች ሆነው በግብር ከተሰለፉብን የታወቁ ኣሳቾች አወጣን በምድረ በዳ ያለን ያህል አስቦ ስለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ብሎ ከብዙ ፈተናና መከራ አሳለፈን ስለዚህ ነገር እኳ ራሴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እናንተም ከእኔ ጋር ስለ እኔ ታመሰግኑት ዘንድ አነሣሣችኋለሁ።ቨት አትናቲዎስ ይህ ይሆን ዘንድ አልፈቀደም።
በዓሉን ከእርሱ ጋር እናከብር ዘንድ እንግዲህ መልካም ሥራን ትሩፋትን በወደድን ጊዜ ክፋትን በጠላን ጊዜ ራሳችንን መግዛት በለመድን ጊዜ ፍትወተ ሥጋን በገታን ጊዜ በበደል ፊት ጽድቅን በመረጥን ጊዜ ኑሮዬ ይበቃኛል ማለትን በተማርን ጊዜ የመንፈስን ጥንካሬ ገንዘብ ባደረግን ጊዜ ድሆችን ባልረሳንና በራችን ያለ አድልዎ ለሁሉ በተከፈተ ጊዜ ትፅቢትን በጠላን ትሑት ሰብእና ያላቸውንም በደገፍን ጊዜ እርሱን ክርስቶስን ለብሰነዋል የቀደመቺዩቱ እስራኤል ጠላቶቿ ላይ ባገኘችው ድል ወደ በዓል ቀረበች እነዚያ በዓላት ግን ጥላና ምሳሌ ነበሩ ነገር ግን ወዳጆቼ እኛ የጥላውን አካል ፍፃሜ ይዘናል ምሳሌዎቹም አማናዊ ሆኑ ተፈጸሙ ስለዚህ ከእንግዲህ በዓላችን ምሳሌ እንዲሆን አናስብም አንደ አይሁድ እዚህ ዝቅ ዝቅ ካለች ከታችኛዬቱ ኢየሩሳሌም የፋሲካን በግ ልንሠዋ አንሔድም ነገር ግን ሐዋርያት እንዳዘዙን ከአነዚህ ምሳሌያት ባሻገር እንሒድ አዲሱንም ዝማሬ ቅኔ እናቅ ርብ። ብለው ጌታን ጠይቀውታል ማቴ መድኅኒታችንም ምሳሌውን ወደ አማናዊ መንፈሳዊ ለውጦታልና የፋሲካን በግ ሥጋ ከእንግዲህ እንደማይበሉ ቃል ገባላቸው በቃሉም እንዲህ አለ እንካችሁ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነውደሜ ይህ ነው ማቴ ስለዚህ ብብዳብንይክያቹህክ እጅጽፐ ጃቫሾፐፕዲቲ ወዳጆቼ በእነዚህ ነገሮች የምናድግ የምንጽናና ስለሆነ ታላቁን የፋሲካ በዓል እናክብር ስንብት እንግዲህ የሚመጣውንም ዓለም እያሰብን ከክርስቶስ ጋር ለዘላለም አብረን እንሆን ዘንድ በክርስቶስም እግዚአብሔርን በምልዓት እናመሰግን ዘንድ ፋሲካን በጊዜው እናክብር ያንንም ተከትሎ የሚመጣውን በዓለ ፃምሳንም እናክብር እርስ በእርሳችሁ በተቀደሰ ሰላምታ ሰላም ተባባሉ ከእሄ ጋር ያሉት ሁሉም ወንድ ሞች ሰላምታ ያቀርቡላችኋል ይህንን ደብዳቤ ከቤተመንግሥት በዚያ ባለ እግዚአብሔርን በሚፈራ አንድ መኮንን አማካኝነት ተሳላክከ እኔ በንጉሠ ነገሥት ቆስጠንጢኖስ ተጠርቼ በቤተመንግሥት እገኛለ ሁና ነገር ግን በዚያ ያሱ የሜሊጦስ ተከታዮች በቅናት ይመላለሳሉና በንጉሠ ነገሥቱ ፊት ጥፋታችንን ይሻሉ ይሁን እንጂ ያፍራሉ ርቨመትኸትክ ን ስትካተዎቻስ መልእክት ዘቅዱስ አትናቴዎስ ቁጥር አምስት በዓላችን ከእግዚአብሔር ጋር መኖር ስለመሆኑ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ። ሕይወታችን ራሳችንንና የሥጋ የሆኑትን ነገሮች በመካድ ውስጥ ነው የመድንኒታችን በሆኑት በእነዚያ የተቀደሱ ነገሮች ውስጥ በጽናት መቀጠል ነው ስለዚህ ወቅቱ እነዚህን ቃላት ለመናገር ብቻ ሳይሆን ቅዱሳንን መስለን እንድንገኝ ይጠራናል ነገር ግን ስለ እኛ የሞተውን አርሱን ባወቅን ጊዜ እነርሱን መስለን እንገኛለን እንዲሁም ለራሳችን የማንኖር ነገር ግን ክርስቶስ በእኛ የሚኖር አስከሆነ ድረስ ነው ምንም እንኳ ለእርሱ ውለታ ስንመልስ የምንሰጠው የእኛ የምንለው ነገር ባይኖርም እነዚያን ቀድመን ከእርሱ የተቀበልናቸው የአርሱን ልዩ ልዩ ጸጋዎች ከእኛ ይፈልግብናል እርሱም መብሌን ለእኔ ጣፋጭ ሽታ እንዲሆን በእሳት የተደረገውን ቁርባኔን መባዬን በየጊዜው ታቀርቡልኝ ዘንድ ጠብቁ ባለን ጊዜ ራሱ ምስክር ይሆን ብናል ዘት እነዚያ የተሰጡን ጸጋዎች ሁሉ የራሳችን ርመአክተኸትጽን ስትካቲዎስ አይደሉም የሰጪው የእግዚአብሔር ጸጋዎች ናቸው ስለዚህ ሁሉንም መልካም ነገር ሁሉ ለጌታ እንስጥ እንዲሁም ከእነዚያ እርሱ ለእኛ ከቀደሳቸው ነገሮች ጋር በዓሉን በማክበር ለእርሱ እንጠብትቅ በእርሱ እንደ ታዘዘው በቅዱሱ ጾም ውስጥ ጸንተን እንገኝ በእርሱም የእግዚአብሔርን መንገድ እናገኛለን እንደ ስነፎች እንደ አላዋቂ አይሁድ እንደ መናፍቃን መለያየትን እንደሚወዱ እንደክ መናችን ሰዎች አንሁን ሰነፎች የበዓል ክብሩ በመብል መጠጥ ብዛት እንደሆነ ያስባሉ አይሁድ ደግሞ በጥላና በምሳሌው በመሳት እስከ አሁንም እንዲሁ የሆነ ይመስላቸዋል መለያየትን የሚወዱ ደግሞ ይህን በሌላ በተለየ ሥፍራ በከንቱ ሐሳብ ውስጥ ሆነው ይጠብቁታል ወንድሞቼ እንግዲህ ከሰነፎች የተሻልን እንሁን በዓሉን በነፍሳችን ቅድስና በሰውነታችን ንጽሕና እናክብር አይሁድም የሚያስቡትን ምሳሌና ጥላ እንደ እነርሱ ሆነን በመቀበል ሳይሆን በእውነት ብርፃን ድንቅ ሆኖ የተገለጠ የጽድቅ ፀሐይንም ትኩር ብለን በመመልከት ልንበልጣቸው ይገባል መለየትን እንደሚወዱ ወገኖች ደግሞ የክርስቶስን ልብስ በመቅደድ አይደለም በአንድ ቤት በአንዲት ኩላዊት ቤተክርስቲያን ውስጥ እንሁን የጌታን ፋሲካም አንብላ እኛን በቅዱስ ሕጉ በማሠልጠን ዐወደ መልካም ሥሪ ይመራናል ፋሲካ ከኃጢአት የመጠበቅ በዓል ስለመሆኑ በአርግጥም ፋሲካ ከኃጢአት መታቀብ መቀጠብ መልካም ነገርንም መፈጸምን መልመድ ነውና ከሞትም ወደ ሕይወት መሻገር ነውና ይህንን ደግሞ ከቀደሙ ምሳሌያት እንማራለን አነርሱ በትኩረት ከግብጽ ወደ ኢየሩሳሌም ለመሸጋገር ደከሙ አሁን ግን ከሞት ወደ ሕይወት ተሸጋገርን ስለዚህ ከፈርዖን ወደ ሙሴ ታደምን ከዲያብሎስ ወጥተን ለክርስቶስ ለመድኃኒታችን ታደምን ታዲያ ር ዉድክከት ጸችናቲምስ ጋ በዚያም ዘመን እስራኤል የድኀነት በዓል በየዓመቱ እንደነበራቸው እኛም አሁን የድኅነታችን መታሰቢያ የሆነ በዓል አለን በዚህም የሥጋ ሞታችንን እያሰብን በመንፈስ ሕይወት መኖር እንችላለን ያንንም ሕይወት እንጠባበቃለን አንደ ሐዘንተኞች አይደለም ሙሽራውን ቀድመው ገብተው እንደሚጠባበቁ ጌታን የምንጠብቅ ሆነን እርስ በእርሳችንም ለማሸነዓና እንደሚሸቀዳደሙ እንወዳ ደራለን። በሞት ላይ የተገኘውን ድል ለማብሰር እንፈጥናለን ስለዚህ ወዳጆቼ በቃሉ እንደታዘዝነው በጊዜያቱ ሁሉ ፍጹም ራሳችንን ልንገዛ ይገባል የእግዚአብሔንም ድንቅ ሥራ ሳንረሳ ከመልካም ሥራ ሳንለይ እንኑር የሐዋርያት ሐዋርያዊ ድምፅም ሙታን የተነሣውን ኢየሱስ ክርስቶስን አስብ በማለት እንደሚ ያነሣሣን እርሱን ለማሰብ የተወሰነ ወቅት አንሰጥም ዘወትር በሐሳባችን ሊኖር ይገባልና ጢሞ ነገር ግን በብዙዎች ስንፍና ምክንያት ከዕለት ወደ ዕለት እንዘገያለን እንግዲህ በእነዚህ ቀኖች እንጀምር እንግዲህ በቀሪዎቹ ቀናት በመልካም የጽድቅ ሥራዎች ውስጥ እንጠበቅ በምንም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ለውድ ቀት ተዳርገንም ቢሆን ንስሐ መግባት ግዴታችን ነው ማንም ቢሆን ክበደል የነጻ አይደለምና ምንም አንኳ መንገዱ የቀና ቢሆን ኢዮብ አንዳለው ምድር ላይ ሰአንድ ሰዓት ቢቆይ እንኳ ሰው ቅጽርን ይጥሳልና ነገር ግን ክርኩስ ነገር ንጹሕን ሊያወጣ ማን ይችላል አንድ እንኳ የሚችል የለም ኢዮ ፋሲካን ሳይገባን እንዳንበላ አንጸልይ ለጥፋት እንዳንሰጥ ነገር ግን በዓሉን በንጽሕና ለሚያክብሩ ፋሲካ ሰማያዊ ማዕድ ነው ነገር ግን በንቀት ለሚመለከቱት እና በስላቅ ለሚያይ አደጋና ተግሣጽ ነው ሳይገባው ይህን እንጀራ የበላ ወይም የጌታን ጽዋ የጠጣ ርክአክክት ከትን ስትካተቻስ ሁሉ የጌታ ሥጋና ደም ዕዳ አለበት ተብሎ እንደተጻፈቆሮ ስለዚህ እንዲሁ ብቻ የበዓላትን ሥርዓት አንፈጽም ወደ እግዚአብሔር በግ ለመቅረብ እንዘጋጅ ወደ ሰማያዊው መዓድ ሰመድረስ እጆቻችንን እናጽዳ ሰውነታችንን እናንጻ አእምሮአችንንም ሁሉ ከአታላይነት ከቅናት እና ከፍትወተ ሥጋ እንጠብቅ ራሳችንን በጌታችን እና በፃይማኖት ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ እናስይዝ ቃሉን እንሳተፍ እኛ ሁላችን አንድ ሆነን ንጹሕ እንሆን ዘንድ ስንብት በጌታችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አኛ የመንግሥቱ ወራሾች እንሆናለንና በእርሱ ለአብ ክብር ዕዘዝ ለዘላለም ይሁን አሜን። ከእኔ ጋር ያሉ ወንድሞች ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችቷል እርስ በአርሳችሁ በተቀደሰ ሰላምታ ሰላም ተባባሉ ር የከክተ ክነናቲፒ ን ስትናቲሦስ መልእክት ዘቅዱስ አትናቴዎስ ቁጥር ስድስት እግዚአብሔር ወደ በዓሉ ይጣራል ወዳጆቼ እግዚአብሔር የታላቁን በዓል ጊዜ ወደ እኛ አምጥቷል በፍቅሩና በርኅራኋው ብዛት ለእርሱ ሰበዓሉ ለመሰብ ሰብ ደርሰናል እግዚአብሔር እስራኤልን ከግብጽ እንደጠራ አሁንም እንኳን በዚህ ጊዜ ወደ በዓሉ ይጠራናል። በነቢዩ ሙሴ አማካኝነት የአቢብን ወር ጠብቅ የአምላክህንም የእግዚአብሔርን ፋሲካ አድር ግበት ዘዳ ባ እንዲሁም ደግሞ በነቢዩ ዓመት በዓሎችህን አድርግ ስእለቶችህን ክፈል እንዳለ ናሆ እንግዲህ እግዚአ ብሔር እርሱ ራሱ በዓሉን ከወደደ ወደ እርሱም ከጠራን ወንድሞቼ ሆይ መዘግየት ወይም በግዴለሽነት ማየት የሚገባ ነገር አይደለም ነገር ግን በንቃት እና በቅንአት ወደ እርሱ ልንቀርብ ይገባቹ እነሆ በዚህ ደስተኞች መሆን አንደጀመርን የሰማያዊውን በዓል ቅንነት እውነተኛ መገለጥ እንቀበላለን በዚህ ሳለን በዓሉን በትጋት የምናክብር ከሆነ በሰማይ ያለውን ፍጹም ደስታ እንደምንቀበል አንጠራጠርም ጌታም እንዲህ አንዳለ ክመከራዬ በፊት ከእናንተ ጋር ይህን ፋሲካ ልበላ አጅግ እመኝ ነበር አላችኋለሁና በእግዚአብሔር መንግሥት እስኪፈጸም ድረስ ወደ ፊት ከዚህ አልበላም ሉቃ ስለበዓሉ አከባበር እንግዲህ የበዓሉን ምክንያት ካስተዋልን ሰጪውንም ካመሠሰገንን አሁን ፋሲካን በልተናል ቅዱስ ጳውሎስ በቅንነትና በእውነት የቂጣ በዓልን እናድርግ እንጂ በአሮጌ እርሾ በክፋትና በግፍ አርሾም አይደለም እንዳለ ቆሮ በሰጠን ጸጋ መሠረት የሚገባውን እናደርጋለን ጌታ በመቃብር በቆየባቸው በእነዚያ ቀናት የሞትን ሥራ ልንሠራ አይገባም ሕይወቱን ሰጥቶናልና ራሳችንን ከዲያብ ሎስ ወጥመዶች ልንጠብቅ ይገባል ምን ያህል ይደንቅ። ቃል ሥጋ ሆነ እንግዲህ በሥጋ ፈቃድ ልንኖር አይገባም ነገር ግን መንፈስ የሆነውን እግዚአብሔርን በመንፈስ ልናመልከው ይገባል እንዲህ በደግ መንገድ የማያይ ቀኖቹን በማይገባ መንገድ ያከብራል በዓሉንም አይጠብቅም ሌላው ደግሞ ማመስገን እንደማይወድ ሰው በዚህ ጸጋ ውስጥ ስሕተትን ይፈልጋል ቀኖቹንም ክልክ በላይ ለራሱ ፍትወት ያከብራል ነገር ግን በእነዚያ ቀናት ያዳነውን ጌታ ምሕረትን አይለ ምንም በዓላቱን የጠበቀ ይምሰለው እንጂ ወደ በዓሉ አልደረሰም እንዲህ ያለው ሰው በየትኛውም መንገድ ቢሆን ቀንና ወርን ዘመንንም ዓመትንም በጥንቃቄ ትጠብቃላችሁ ምናልባት በከንቱ ለእናንተ ደክሜያለሁ ብዬ እፈራለሁ ተብሎ የተነገረውን ሐዋርያዊ ቃል ሊሰማ የሚገባው ነው ገላ በዓልነቱ ስለእኛ መክራን ስለተቀበለ ስለጌታ እንጂ ስለ ቀኖቹ አይደለምና እርሱን እናከ ብራለን ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዷልና ቆሮ ፋሲካው የእግዚአብሔር ስለመሆኑ ሙሴ እንኳን እስራኤልን ባስተማረ ጊዜ በዓሉን ለጌታ እንጂ ለቀኖቹ እንዳያስቡ እርሱ የእግዚአብሔር ፋሲካ ነው በማለት ተናግሯል ዘዲ አይሁድ ፋሲካን ማክበራቸውን ባሰቡ ጊዜ ጌታን ገድለውታልና በዓሉ ለእነሱ ጥቅም የለውም በራሳቸው ምስክርነት መሐላ መሠረት የጌታን ስም አይሸከሙምና አይቀበሉም ስለዚህ ፋሲካቸው የጌታ አይደለም የአይሁድ ፋሲካ እንጂ። ከዚህም የተነሣ ያለ ነቀፌታ ንጹሕ ናቸው አዳኛችን ክርስቶስ ባስተማረውና ተስፋ በሰጠን ቃል መሠረት ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው እግዚአብሔርን ያዩታል እንደሚል በቅዱሳኑ ሕይወት ይህ የተስፋ ቃል ተገልጧአል ለዓለሙ ሙት በመሆናቸውና ር ዉሕክክት ከትኛዎስ ን የዓለሙንም ፈቃድ ባለመፈጸማቸው የተከበረ ሞት በእግዚአብሔር ፊት ይኖራቸዋል በመጽሐፍ ቅዱስም የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው በማለት ይህንን ያረጋግጥልናል መዝ በተጨማሪ በቃለ እግዚአብሔር እንደተማርነው ሐዋርያት ከክርስቶስ ጋር ተስቅዬአለሁ እኔም አሁን ሕያው ሆኝ አልኖርም ክርስቶስ ግን በአኔ ይኖራል እያሉ የኖሩትን ሕይወት ሌሎች ቅዱሳንም በመድገም ሐዋርያትን መስለዋል ገላ ይህ ዓይነቱ ሕይወት ሰው በክርስቶስ ሕያው ሆኖ የሚኖረው እውነተኛ ሕይወት ነው ቅዱሳኑ ለዓለሙ ሙት ሆነው ሲኖሩ ታላቅና ሰማያዊ የሆነውን ነገር በማሰብ በገነት ሕያው ሆነው ተመላልሰዋል ይህንን የመሰለውን ኑሮ የሚወደው ሐዋርያው እንዳለው በምድር ላይ ብንመላለስም አገራችን ግን በሰማይ ነው በማለት ይጽናናሉ ፊል በዚህ መልክ የሚኖሩትና የዚህ ምግባር ተካፋይ የሆኑት ብቻ አምላክን እንዲህ ባለ ሕይወታቸው አክብረውታል የቅዱሳን ሕይወት በዓልን ለማክበር የተገባ ስለመሆኑ እንደዚህ ዓይነቱ ሕይወት መጪውን በዓልም በእውነት እንዲገለጥ ያደርገዋል ምክንያቱም በዓል ማለት የደመቀ ጨዋታ ያለበት ማፅድ ብቻ አይደለም ወይም የከበረ ልብስንም ተጎናጽፎ መብላት ብቻ አይደለም ነገር ግን ለአምላክ ምስጋና በማቅረብ ነው የምስጋና ሕይወት ለቅዱሳኑ ብቻ የተሰጠ ነው። የበሉትም ር መሕክተ ከትናዎንን ስትናቲዎስ ለዘላለም ሕያው ሆነው አልኖሩበትምና ስለዚህ አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ ሞቱም ሰው ከእርሱ በልቶ አንዳይሞት ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ ዮሐ ኃጥአን እንደዚህ ያለውን እንጀራ ይራባሉ የጻድቃን እንጀራ ጻድቃን ግን ለመብላት የሚገባቸው ሆነው ተገኝተዋል ተዘጋጅተውማል እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ ክብርህን ሳይ አጠግባለሁ እያሉ በሚበሉት እንጀራ ይረካሉ መዝ መለኮታዊ እንጀራ ከሆነው የሚበሳም ሁሉ በፈቃዱ የማያልቀውን የእግዚአብሔር ጸጋ ይመኛል በመጽሐፍ ቅዱስም ጌታ የጻድቁን ነፍስ በረኀብ አይቀስፍም ይላልና በመዝሙርም እንዲህ ሲል ቃል ገብቶላቸዋል በረከትዋን አብዝቼ እስኪትረፈረፍ አባርካለሁ ድሆች ዋንም በእንጀራ አጠግባለሁ ጌታችንና አዳኛችንም በወንጌል ጽድቅን የሚራቡ የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው ይጠግባሉና ማቴ በማለት ነግሮናል በእውነት ቅዱላንና በክርስቶስ ያለውን ሕይወት የሚያፈቅሩት ሁሉ ይህንን እንጀራ ቢናፍቁ አያስገርምም በጽናትም የሚለምኑት ውኃን ዋላ እንደሚጠማ እንዲሁ ነፍሴ አንተን ተጠማች መች እደርሳለሁ። ልንለው ይገባል በዓለም ያለነው በንስሐ እንመለስ የሥጋንም ሥራ እንግደል ሮሜ መጀመሪያ ነፍሳችንን ከመገብን ከመላእክት ጋር በዚያ ሰማያዊ ማዕድ እንቀመጣለን እንደነዛ ሰነፍ አምስቱ ልጃገረዶችም አንሆንም ማቴ ነገር ግን እንደ ልባሞቹ ልጃገረዶች መብራታችንን አብርተን ሙሽራውን በመውደድ እናገልግል እንዲሁም የኢየሱስን መሞት በሥጋችን ተሸክመን በመኖር ከእርሱ ከአምላካችን ዘላለማዊ መንግሥቱንና ሕይወትን እንወርሳለን ቆሮ ጾሙን ካሳለፍን በኋላ በተቀደሰው በፋሲካ ቀን ያውም በአሑድ ወይም በጌታ ቀን በሚባለው በዓል ላይ ዕረፍት እናድርግ ከዚያም በኋላ የተቀደስውን በዓለ ሃምሳን እናክብር በሪድሜያችን ሁሉ ግን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችንን እናምልክ ክብርና መንግሥት ለዘላለሙ ለእርሱ ይሁን አሜን ወንድሞቼ ይህንን መልእክቴን ስፈጽም እናንተን አጅ እየነሣሁ እርስ በእርሳችሁ በተቀደሰ አሳሳም ሰላምታ ትሰጣጡ ዘንድ አለምናለሁ ርጸክክተ አትናቲዎስ ነ ሽክትናቲዎስ መልእክት ዘቅዱስ አትናቴዎስ ቁጥር ዐሥር ስለተቀበለው መከራ ምንም እንኳ ክእናንተ ርቄ ተጉዝ የምገኝ ቢሆንም ወንድ ሞቼ ሆይ ክእናንተ ያገኘነውን በአባቶቻችን የተሰጠንን ከእናንተ ያገኘነውን ልማድ የዓመቱን የተቀደሰ በዓል የሚከበርበትንም ጊጎ ሳላውጅ በዝምታ አልፍ ዘንድ አልረሳም ምንም እንኳን በእኔ ላይ በሆኑ ታላላቅ መከራዎች ከእናንተም ርቄ በመገኘቴ ብንለያይም የእውነት ጠላቶችም መንገዳችን እየተከታተሉ በክሳቸውም ምክንያት እንክርዳድ እየዘሩ በቁስላችን ላይ ሕማም ቢጨምሩብንም እግዚአብሔር ግን አበረታን ከመከራችንም አጽናናን በእነዚህ መከራዎችና እና ዔራዎች መካከል ሆነንም እንኳ የዳንበትን ትንሣኤ በዓል ከምድር ዳርቻ ሆነን ለማብሠር አንፈራም ለእስክንድርያ ካህናት በጻፍኩላቸው ጊዜ ጠላቶች ያሳደሩባቸውን ፍርፃት ባውቅም በእነርሱ አማካኝነት ሊልኩላችሁ አንደሚችሉ በመንገር አነሣሥኝ ነገር ግን ቅዱሳን ሐዋርያት ለመናገር የነበራ ቸው ድፍረት እንዲሁም ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል። እርሱ ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁ ማቴ ብሎ ቃልኪዳን በሰጠን ጊዜ በቦታ ሁሉ ያሉትን በመንፈስ ተገኝቶ አንድ እንደሚያደርገን በአንድ ላይ በቅርበት እንዳለን አድርጐ የሁሉንም ጸሎት እንደሚቀበል አንድ ሆነን አሜን ብለን አእንደምንጮኽም አድርጐ የሁሉንም ድምፅ እንደሚሰማ ግልጽ ነው አንግዲህ ወንድሞች ሆይ በጻፍኩላችሁ ጊዜ የጠቀስኩላችሁን መከራ ፈተናዎችም ሁሉ እየተቀበልሁ ነው ለሚያድን ለእግዚአብሔር ምስጋናን ስለማቅረብ አንግዲህ በፍጹም ልናስጨንቃችሁ አንሻም አሁን ብቻ ግን በአጭሩ እነዚህን ነገሮች እናስታውሳችሁ ምክንያቱም በመከራ በሕማም ውስጥ ያለፈ ማንም በሰላሙ ጊዜ ስቃዩን ሊረሳው አይች ልም እንዲህ ቢሆን እንደማያመሰግን ሰው ከመለኮት ኀብረት ጉባኤ ይለያልና ከመከራ ከወጣበት ከተሻገረበት ክከዳነበት ጊዜ በላቀ ሰው በታላቅ ደስታ እግዚአብሔርን ሊያመሰግን የሚችልበት የተሻለ ጊዜ የለውም። ይህም በቅዱስ ጳውሎስ ሲገለጽ ደካማው ግን አትክልት ይበላል » ሮሜ የተባለው ነው ነገር ግን ሰው ፍጹም መንገድ መጓዝ እስከጀመረ ድረስ ቀድሜ የጠቀስኬላችሁን ብቻ አይመገብም ለእንጀራ የሚሆን ቃል አለው ለምግብ የሚሆን ቃል አለው ጠንካራ ምግብ ግን መልካሙንና ክፉዉን ለመለየት በሥራቸው የለመደ ልቡና ላላቸው ለፍጹማን ሰዎች ነው ተብሎ እንደተጻፈ ዕፅብ በተጨማ ሪም ቃሉ ሲዘራ በዚህ የሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ አንድ ዓይነት መጠን ምርት ፍሬ አይገኝም ልዩ ልዩና ብዙ ነውና አንዱ መቶ አንዱ ስድሳ አንዱ ሠላሳ ያፈራልና ጸጋን የሚዘራ የመንፈስም ሰጪ መድንኀኔዓለም እንዳስተማረው ማቴ ይህ የሚያጠራጥር ጉዳይ አይደለም ማንም ቢሆን ማረጋገጫ አይፈልግባትምፎ ይህ በእኛ ኀይል ሥልጣን ሥር ያለ በእርሱ የተዘራውን የምናይበት መስክ ነው ቃሉ ዕጥፍ የሆነባት ብዙውን በምታፈራ ቤተ ክርስቲያን የሆነ ነውና በዚሁ መስክ የሚያጌጠበት ርመክክት ከትናቶዎሽ ደናግላን እንዲሁም መነኮሳች ብቻ አይደሉም በከበረ ጋብቻ እና በንጽሕና ሕይወት ውስጥ ያሉትም ናቸው እንጂ ምሕረትም ለፍጹማን ብቻ የሆነ አይደለም ለማእከላውያንና ለወጣንያንም በየመዓርጉ ላሉትም ተልኳል ስለዚህ ሁሉንም የሰው ልጆች በማዳኑ ታድጓቸዋል ወደ እግዚአብሔር ደጅ ስለመግባት በዚህም ዓላማ ከአባቱ ጋር ብዙ ማደሪያን አዘጋጀ ዮሐ ምንም እንኳ ማደሪያዎቹ በየመዓርጉ ልዩ ልዩ ቢሆኑም በመልካ ምነት ብቃት ላይ ለደረሱም ሆነ ለእኛ ለሁላችን በቅጽሩ ውስጥ ገብተናል ጠላትም ተጥሏል ሠራዊቱም ሁሉ ተሰዷልና ከብርሃን ተለይቶ ጨለማ ከበረከት ተለይቶ ርግማን አለ ዲያብሎስም ከቅዱሳን ዓለም ተለይቷል «ሂድ አንተ ሰይጣን» ማቴ እኛን ግን «በጠበበው ደጅ ግቡ» ዳግመኛም «እናንት የአባቴ ብሩካን ኑ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ» አለን ማቴ ማቴ መንፈስም አስቀድሞ በመዝሙር እንዲሁ እያለ ጮኸ። ሕያው የሆነው ቃልኪዳን ዘለዓለማዊ ለሆኑት ነገሮች ተስፋ እንጂ ጊዜያዊ ለሆነው ደስታ ከብር እንደሌለው ይህንን አያውቁም ነበር በብዙ መከራ ድካምና ሐዘን ቅዱስ ሰው ወደ መንግሥተ ሰማያት ይገባልና በመከራ የተፈተነው ኢዮብ በኋላ የእግዚአብሔር ባለሟል እንደሆነው ቅዱስ ሰው ሐዘን ጭንቀት ሰቆቃ በደረሰበት ጊዜ በፊቱ ግን የደስታ ዕረፍት አለው ነገር ግን ጊዜያዊ ምግብ እንዳታለለው እንደ ዔሳው የሥጋን ደስታ በመውደድ ጥቂት ጊዜ የሚደሰቱ በኋላ የሐዘን ሕይወት ለዘለዓለም ይኖራቸዋል ለዚህም የእስራኤል ልጆችና የግብፅ ሰዎች ከግብፅ ያደረጉትን ጉዞ እንደ ምሳሌ እንውሰድ ለግብፃውያን በእስራኤል ላይ በሚያደ ርሱት በደል የሚያገኙት ጊዜያዊ ደስታ ነበር በኋላ ለመጓዝ በወጡ ጊዜ ግን ወደ ጥልቁ ወረዱ። ወንድሞቼ ስለእነዚሀ ነገሮች እኛ ምን ልናደርግ እንችላለን የሁሉን አምላክ እግዚአብሔርን ማመስገንና እርሱንም ማወደስ ነው እንጂ አስቀድመን በዳዊት የመዝሙር ቃል አድንቀን እንጨኸ «ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ» መዝ ስንብት በሰማይ ያለውን ታላቁን በዓል ከቅዱሳን መላእክት ጋር ሆነን እናከብር ዘንድየትንሣኤን በዓል እርሱ ለእኛ መዳን እንደተጋ ሁሉ በዚያ መንገድ በትጋት እናክብር።