Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መፅሐፈ አስማት ለቸር መወው ማውጫ ገፅ ስለ መፍትሔ ሀብት ስለ ትምህርት መፍትሔ። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ጸሎት በእንተ መሥጥመ አጋንንት በዕለተ ዓርብ ዓቃቢሁኒ አፍኒን ወኮከቡኒ ኣልሸራ።
ስለ መስተፋቅር ስለ ግርማ ሞገስ ድርሳን በገቢር በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ጸሎት በእንተ መፍትሔ ሥራይ አላከሚና ይቸንዢ ያልማዕ ወያርዓ ወያኑርሃ ወቆራ ታምሮዓ በሐቅም በሕም ወሕማራ ከበሐዞምን ኖቤ ሰውውመ ሸአጂ ወለቅዢ ወወራሺን ሐውኪሲ ምጥምንኩኤል ኤል አኤል አልአልኤል ቶቁጥ ቁጥን ሰውመ ሸአጂ አጂን ለወላጂን ሸሚልጀ ምንጀልዋል ለተምሆሙ ወቃብሎ ምናራ ሸዒመጂ ፍታሕ እምሥራየ አጋንንት ወለጌዎን ሊተ ለገብርክ እገሌ ገቢሩ ቁንዶ በርበሬ ዥንጅብል ደቁሰህ በዕፀ ሳቤቅ ውሀ አርገህ ቋጀጊዜ ደግመህ አጠጣ በሆድ ውስጥ የገባን ስራይ ይፈታል በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ጸሎት በእንተ መፍትሔ ስራየ ወእደ ሰብእ አጀራራ ሐራ ወቨድራ ደመራሽ ፍቃሂ ለአሮን አጀጀል አርጀሞሃ አሻጀር ጨጨሚማ ጨጨማ ለርሃ ጸላም በሕርዋቃ ሐሸፍ ለሹ ጁፍል ፍሊሊት ሸአወ ለኪሊት ቄድር ዝሞን ወሼሕርሞን ወቀርሞን ወሼሐ ሸሮን ጸቀምላ ይቱዕ ዘክታብ አባድር ሸባድር ሸሮ ለዘይሰጥቃ ለባህር ወያርዕድ ለምድር ከማሁ ፍታሕ ለገብርክ እገሌገቢሩ የመቅመቆ ስር ቀን በውሀ ዘፍዝፈህ ቱንም ቀን ጊዜ ስትደግም ቆይተህ በተኛው ቀን በውሀው አጥምቀው ሰው የሰራብሕ ነገር ካለ ይፈታል በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ጸሎት በእንተ ፍትሐተ ሥራይ ረጀጁን ረጀጁን ረጀጁን ሐረደጁን ሐረደጁን ሐረደጁን በሐበርደጁን ጋምርታዶ ላክሎግ ይፍዝዎን ይፍዝዎን መሐርዎጅ መሐርዎጅ ጨዶር አላንዶር ሔጅናርጅ ሔጅናርጅ ሔጅናርጅ በስምከ ሐበርጋዶን አንተ ውእቱ ሥራይ ተፈታሕ ሥራየ ፍቀቶራን ወደብተራ ሥራየ ብእሲ ወብእሲት ሥራየ አረሚ ወክርስቲያን ዘተገብረ በመብልዕ ወበመስቴ ወዘይገብሩ ሥራያተ እኩያን መሠርያን ሰማየ ነጺሮሙ ወምድረ ጐድጉዶሙ ታቦተ ገሚሶሙ ወዕጣነ ወጊሮሙ ስብሐ አጢሶሙ ወአንቆቅሖ ደጊሞሙ ሰርዶ ወአሥዋር መሊሖሙ ወከርካዐ መቲሮሙ ዘንተ ኩሎ ዘይገብሩ ፍታሕ ሥራያቲሆሙ ወሰዓር ድጋማቲሆሙ ከመ ኢይቅረቡ ኀበ መንገለ ሥጋሃ ወነፍሳ ለዓመትከ እገሌቢሩ በውሀ እና በሎሚ ውሀ አንድ ላይ አድርገህ ጊዜ ለ ጃጂ ቀን እየደገሙ ቤቱን መርጨት ነው ማናቸውም አጋንንትም ሆነ ሰላቢ ሆነ የሙት መንፈስ ይርቃል ለመድፌ ወጊ መመለሻ መድፌ ወጊ ማለት ጠንቋዮች የሰውየውን ምስል እየወጉ ሰውየውን ለመግደል የሚሰሩበት እርኩስ ስራ ሲሆን ይህም ጥበብ እሱን ለመመለስ ይጠቅማል ይህንን ከእነ ጠልሰሙ ጽፈህ ጊዜ ደግመህ ሰውነትክህን በመዳብ ብረት አሽተህ የእንባ ጠብታህን ጨምረህ ወረቀቱንም መዳቡንም አቃጥል ብፁዕ ብእሲ ዘኢሖረ በምክረ ረሲዓን ወዘኢቆመ ውስተ ፍኖተ ኃጥኣን ወዘኢነበረ ውስተ መንበረ መስተሳልቃን ዘዳእሙ ሕገ እግዚአብሔር ሥምረቱ ወዘሕጎ ያነብብ መዕልተ ወሌሊተ ወይከውን ከመ ዕፅ እንተ ትክልት ኀበ ሙሓዘ ማይ እንተ ትሁብ ፍሬሃ በበጊዜሃ ወቁጽላኒ ኢይትነገፍ ወኩሎ ዘገብረ ይፌጽም አኮ ከመዝ ኃጥኣንሰ አኮ ከመዝ ዳእሙ ከመ መሬት ዘይግሕፍ ነፍስ እምገጸ ምድር ወበእንተዝ ኢይትነሥኡ ረሲዓን እምደይን ወኢኃጥኣን ውስተ ምክረ ጻድቃን እስመ ያአምር እግዚአብሔር ፍኖቶሙ ለጻድቃን ወፍኖቶሙ ለኃጥኣን ትጠፍእ በኃይለ ዝንቱ ቃለ ዳዊት አድህነኒ አምላክየ እም ፀር ቀታሊ ሊተ ለገብርክ እገሌ ጆ ጤ ሼ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ጸሎት በእንተ ማዕሠረ አጋንንት አስማተ አብ ብርሀን ዘስሙ ሐሽጴጺራ ፎጎላቬን ጨፈርጨቤ መሸሽቸቤ ሸጀሙር ዝሙባቲን ሰፈጭፈጪን አጭቁራ ይቀጠጢስ መጀጀ መዓሸሸ መሸመብር በፍጡን ያሽሐብርር አላሸ ፈርጁንት ወዝያብሎ ለሰይጣን ይፈዝምዎ ቀለልማ ቀጽያማ ደልያሊሁ ሰላቶን ጨሐግሮስ ሸርሞንስ በጹሀቃ ቨርሞንስ በከሸርሸርሞንስ በሔቃ ሸርሞንስ አግፉኤል ያአግርር ያአግርር ያአግርር አስር አስር አስር አተአስር አተአስር አተአስር ይመአቅድ ይመአቅድ ይመአቅድ አንተ ጋኔን ዘመሸምሸሞ ወባርያ ጸሊም ዘባህር ደጅም ዘበርህት ወዘልህኩት በዱሐም ፍዘዙ በዱሐም ቅዘዙ በዱሐም ንበቡ ዘተኅብአ ወዘተሠወረ ይትከሠት ገሀድ በዝንቱ አስማቲከ ያተመሹር ያያመክመቹር ለቅልም ሐቅስም ወይራ ወይሩን ወነላቸር በባያክ ተባይክ በቀላድ ተቃለድ በዋህድ ተዋህድ ተአሰር አንተ ባርያ ዘሸምሸሞ ወባርያ ጸሊም በዘሐርጅም ጸሐየኒ ይጸልም ወወርሀኒ ደም ይከውን በዝንቱ አስማቲከ አድህን እምጋኔን ሊተ ለገብርክ እገሌ ገቢሩ አስማቱን እና ከበታች ያልወን ጠልሰም ጽፎ እና ስሎ ከዚያ በኋላ ድኝ በወረቀቱ ጨምረህ አንድላይ እያጨስክ አጋንንት የታመመውን ሰው አቅርበህ የተጻፈውን አስማት ጃጊዜ ድገም አጋንንቱ ራሱን ያጋልጣል ካላጋለጠ ግን ጊዝ ድገም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ጸሎት በእንተ ማዕሠረ አጋንንት ዓዲን ሆፒ አርአ አደኃል በያዑልሽ ረኃቅ በዝንቱ አስማቲከ ዝጋሪን ይቶአሪድ ይትረአረድ አዳታኤል ጋጋታኤል አርከሸኖ ለሸር ወሸር ውጢብሔር አወገዝኩክ ለዘ ጋኔን ውህል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ውልል ቀውትል በጨጨዋ በጠቶንዋህ ማዕሠሩጅን ወለከፋጁን መአውሞ መርትጢር በስመ አጥጁን ፈናጅና እለ በስልጣነ ዶር ዘአነደዶሙ ሰይፈ እሳት በስመ ቁንቁንት ህቡዕ በዘ ቃለ ስልጣንከ ይትአሠር አጋንንት ፀዋጋን ሊተ ለገብርክ እገሌ በቀይ ቀለም ጽፈህ በባህር አረብ ሰፍተህ አሲዘው የመስጥመ አጋንንት ጸሎቶች ከሰኞ እስከ እሑድ ያለው በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ጸሎት በእንተ መስጥመ አጋንንት በዕለተ ሰኑይ ወዘዓቃቢሁኒ ሊቃነ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ውእቱ ወኮከቡኒ ቀመራ አላሂጀዘዝ ጉምአንሸሪስፋ ኢልመጠኪን ጀዲስራኤል ረኹዚሁንቱ ተሻተቱ ተሻተቱ ጀሀላ አሣህላ ወለሐውቆ ታስለሐወላ ቦታዊ ሰውቱንቱ ሰውቱንቱ ሰድርላ በአቤኩም በኃይላ ዝንቱ አስማት አድኅና እምሕማመ ባርያ ወሌ ጌዎን ፍጌን እኩያን ማሪ ወማሪት ዓይነ ሰብእ ወነሃብት ለዓመትከ አእገሌ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ጸሎት በእንተ መሥጥመ አጋንንት በዕለተ ሠሉስ ወዓቃቢሁኒ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወኮከቡኒ አመኒሸ ጸጋምሮን በዱዱግ ሔዢሮዢ ጌልጌማድን አማትት ግትመተ ሔቃ በፈጹቃ ለሐሽሜ ኞሐሽሜን ፈነዘሎን መታፍራጥን ዘመሔዝግ ዚመሔዝግ ቱዝመተዝ ቱዝመተዝ ቀደከአማ ከፅኑአማ። በኃይለ ዝንቱ አስማት አድኅና እምሕማመ ሟጥጥ ወግብጥ ወሌጌዎን አጋንንት ለአመትከ እገሌ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ፀሎት በእንተ መሥጥመ አጋንንት በዕለተ ረቡዕ ወዐቃቢሁኒ ሩፋኤል ወኮከቡኒ አጣርድ ጨተጫ ኩትኩታኤል ጨጨፍኩታኤል ሸተሽኩታኤል ትትኩላታኤል ኝትናኤል ዝትኩኤል ጋኩታታኤል ላ ላ ላሜሜሜ ሯ ሯሯቸቸቸቪሺቪሺቪፏፏፏሺሺቪሺቪሺኹኬኹዥኹኬቬኹኬጅጅጅ በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አድኅና ለዓመትከ እገሌ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ጸሎት በእንተ መስጥመ አጋንንት በዕለተ ሐሙስ ዓቃቢሁኒ ራጉኤል ወኮከቡኒ መሽተሪ ሸኩዙሊ ነጀሸፌዶ ሰልሁማ ኩኩቲጅ ዊዳራ ቁልቱና ጾጾናት አንቲል ቸምድምጉሚት አክርቲ ለኣርቱምፒ አፍርድ አርኪጥ ሩምሲናሃ ቆሊሎ ሂሉዲቅን አቁዲ አሰረ ሰለኪስ ቃሉ ወሕሊና ቃሊኛ በኩሽ አክልቴ ወቀዱታት ቹተጀ ጀጂማ ጀደጁ ሐፀሬ ሸዋርዳን በሸዋርዳን ሸውር በዘጋዜንተ ንጉሥ በኢዮብ ንጉሥ ኣጋሮም ክሸቨሸርሞ ፈታሒ ደሰል ሲኖዳ ቃሮድ በጁሐም ፍዘታ በጁሐም ፍዘዙ ቅዘዙ ጨትኩታኤል። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ጸሎት በእንተ መሥጥመ አጋንንት በዕለተ ዓርብ ዓቃቢሁኒ አፍኒን ወኮከቡኒ ኣልሸራ። ን ር ኋጅ ቻ አሰራሩ ይህን በንፁህ ወረቀት በኤፍራን ቀለም ፅፈህ የልግጣ ፍሬ ጨምረህ ጽሑፉን አንድ ጊዜ ደግመህ በአንገትህ እንደማህተብ አድርገው አጋንንት ብታወግዝ አይቀርብህም ለየአይነ ጥላ ማውጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ጸሎት በእንተ መስጥመ አይነ ጥላ በሰማያት ንጉስ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወሰማያዊያን ሚካኤል ወገብርኤል ሊቃነ መላእክት እግዚኦ አምላኪየ አልፋ ወፆ ቢጣ የውጣ አበ ወቢጣ ድልጣ አመዝርጣ አውል አውል አውል አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን ሂል ሂል ጽሂል ጽሂል ኢፓፓጴድ አራጴድ አራጺፕ ራራጺፕ ራራጢጡ ፕኢፋጉኤል ጴጴውኢፓ ኢፌቶርኢል ያላውኡ ጺጺቦው ሂዮኢል ሂዮኢል ሂዮኢል በዘ ቃልከ ከመ ተማህፀንኩክ አድህነኒ እም አይነ ጥላ ሊተ ለገብርክ ገቢሩ የቁልቋል ወተት የሾላ ወተት በአንድነት አድርገህ ቋጊዜ እየሰገድክ ደግመህ ሲያበቃ አይንህን ዙሪያውን ከወተቱ ተኳል ሌላ የአይነ ጥላ መፍትሔ ኑሩኤል እግዚኦ ሚበዝጐ እለ ይሣቅዩኒ ብዙኃን ቆሙ ላዕሌየ ብዙኃን ይቤልዋ ለነፍስየ ኢያድኅነኪ አምላክኪ ኑሩኤል አንተሰ እግዚኦ ምስካይየ አንተ ክብርየ ወመልዕለ ርእስየ ኑሩኤል ቃልየ ኀበ እግዚአብሔር ጸራኅኩ ወሰምዐኒ እምደብረ መቅደሱ ኑሩኤል አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ ወተንሣእኩ ኑሩኤል እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ ኑሩኤል ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ እለ ዐገቱኒ ወቆሙ ላዕሌየ ተንሥእ ኑሩኤል እግዚኦ አምላኪየ ወአድኅነኒ እስመ አንተ ቀሠፍኮሙ ለኩሎሙ እለ ይፃረሩኒ በከንቱ ስነኒሆሙ ለኃጥኣን ሰበርከ ኑሩኤል ዘእግዚአብሔር አድኅኖ ወላዕለ ሕዝብከ በረከትከ አድህነኒ ወፈድፋደስ ሊተ ገብርክ እገሌ ገቢሩ ዕፈህ በቀይ ቀለም ከዚያ የቀጠጥና ስር ጨምረህ በአንድነት በባህር አረብ ሰፍተህ ባህረ አረብ ማለት ቆዳ መሰል የጸሎት መጽሐፍቶች ማሸጊያ ን ያዝ አይነጥላህ እየለቀቀህ እየሟሟ ይሄዳል ጸሎት በእንተ አይነ ጥላ ያፍታማሊም ፍምናሀ ሱሌይማን ወኩሉቲና ወከመኒልማ አሸካርኖ ማሐተጀብላ ወሳቤ ጠደና ወኩናፋኤል ነረቀፋአል አልማኤል መናኤን ቶራካኤል ጎልጃን ከፈሮን ሀጅን አላጅን ጅንጅን ወዲርሙዲ አስሙናኤል አድኀነኒ ወባልሐኒ እምተያዥ ወእምጠምዛዥ ወፍትሐኒ ወሠውረኒ እምሕማመ ጎርጦኛ ድርጐኛ እመሥገርተ ጥልኛ አጋንንት እኩያን ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ፃኡ እምላዕለ እገሌ ገቢሩ የጊዛዋ ስር ማክሰኞ ሌሊት ቆፍረህ በመዳብ ቆርጠህ መሬት ሳይነካ እቤት ወስደህ ድጋሙን ጊዜ ደግመህበት ስሩን በውሀ ቀቅለህ ከዚያ በደንብ ከቀቀልክ በኋላ ስሩን አውጥተህ ቅበር ውሀውንም ሳይቀዘቅዝ እንደ ሾርባ ለማለት ነው ጠጣ ከዚያ ያስመልስሀል በዚ ጊዜ አይነ ጥላህም አብሮ ይወጣል በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ጸሎት በእንተ መስጥመ ቡዳ አው እንዶር ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ አማኑኤል ብርስባሔል አኑኤል ሙሙኤል ሸፍትር ሸፍትርትር ሸፍትርትራትር አድህነኒ እም ማዕሠረ ሰይጣን ወተአቅበኒ ይወቃ ይወቅወቃ አዝም አዘምዝም ሩላማ ወናዝራኤል ቅዝሩኤል አፌማኤል በከመ ውፅአ ዮሴፍ ከመኀሎም ፈአንታን ሐራሹን ሳዩት ኅዩሩ ንሽፋንያ ብሎን ርዩት ሹሪ ኩሪ ሸቢብ መሸቢብ ድኀበ ደስ ደደስ እግዚኦ ብዙረ አንተ አይነ ስራይ ወጥላ ወጊ ርጉም ዘተገብረ አይንት በፀሊም ወበቀይህ ውፅአ እምላዕለ እገሌ ገቢሩ ነጭ ሽንኩርት ጤናዳም ያረግ ሬሳ ሎሚ የምድር እንቧይ ቅጠል እኒህ በአንድነት ሰልቀህ ከዚህ በኋላ ጠልሰሙን እና ፅሑፉን ጽፎ በታመመው አንገት እሰር ከዚያ በመዳኒቶቹ ላይ ቃሉን ቋጊዜ ደግመህ በአፍንጫው ብትምገው ቡዳው ይለፈልፋል በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ጸሎት በእንተ አቃቤ ርዕስ ቂጁን መቂጁን መጁን መጅመጁን መጀን እረቀመጁን ማሙሹ ጀሸጅ ማሙሸጅ አጀርማን አጀርማን አጀርማን አጀርማን አጀርማን አጀርማን አጀርማን አጀርማን አጀርማን አጥናዮስ አጥናዮስ አጥናዮስ አጥናዮስ አጥናዮስ አጥናዮስ አጥናዮስ ጳፐርኤል ጳፐርኤል ጳፐርኤል ሶርኒ ሶርኒ ሶርኒ ቦቦቦ ዮናኬል ዮናኬል ዮናኬል ሶሶሶ ማማማ ሙኤዝዝ አራጅራሩ አራጀር ዳፌሻስ ቁፋኤል ኩፋኤል ጀሙዜጅ ቁማጅ ቀሙሸጅ አቀመጁሸጅ አቅመጅጅ በኃይለ ዝንቱ ኩሉ አስማቲከ አድህነኒ ወተአቅበኒ እም ኩል እርኩሳን አጋንንት ወእኩያነ ሰብእ ኢይትቀርቡና በኃይልከ ርድአኒ ሊተ ለገብርክ እገሌ ሁሉንም ነገር በአንድነት ፅፈህ የሊሻሊሽ ፍሬ ጨምረህ ሰፍተህ ያዝ ጥሩ አቃቤ ርዕስ ነው በድጋም ብቻ አቃቤ ርዕስ አልሀማ ዕቢን እልወኒ ሰይድ ሳሂ ሙድር አብድር ቃድር ጀናድር ሊሞቲል ባዝኒ ለቀታሊ ባልዚሙ እቅበኒ ወአድህነኒ እም ነገረ እኩይ ሊተ ለገብርክ እገሌ አላማ ሰላማ ቡኒል ማድረቅኑል በደቂስ ላሂ ወለዋሂ ማትላ ማጀኮላ ማሽቢማ ሀዲድ መሰላማ ፍርሁ በምሳር እቅበኒ ወአድህነኒ እምኩሉ መከራ ሊተ ለገብርክ እገሌ ዘወትር ጂ ጊዜ ብትደግመው ይጠብቃል ለገብያ ፓፒሮስ ኮስ ዘልበ ሊባኖስ ሊባኖስ ሊባኖስ ሊባኖስ ሊባኖስ ሊባኖስ ሊባኖስ በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ ሰሀቦሙ ወለአቅርቦሙ ሰብእ ገብያ ሙከራኤል ሙከራኤል ሙከራኤል ከማሁ ይእሲጥ ንብረትየ ሊተ ለገብርክ እገሌ በነጭ ዕጣን ጃ ደገምህ እቃውን አጥነህ ወደ ገብያ ሂድ ይሸጣል ለመፍትሔ ሀብት ጉናኤል ጉናኤል ጉናኤል ጉናኤል ጉናኤል ጉናኤል ናኤል አብርሐማን ዳር አግዳር በዝንቱ ቃለ ሰለሞን አድል በድል ከማሁ ሀበኒ ሀብት ወንብረት ሊተ ለገብርክ እገሌ ጊዜ በእንጎትች ስር አየደገምክ በውሀ አርገህ ተጠመቅ ዕለት በዕለተ ሀሙስ ወጥን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ በእንተ ምስሀበ ንዋይ አስማተ አጴና አጴላጴ ባጳጹ ቀለመ ፈለጅም በስመ ሂት አብ በእሳት በአካሉ ጢቶ በስመ ወልድ እሳት በስመ ሳምኬት መንፈስ ቅዱስ እሳት እግረ ብርሃን አደሆት አደራ አላቢለ አላቢለ አላቢለ አጅከመስ ላዕለ ከርያቴ ወመደስ ሎሙ በዓለም ፈርዶዶሊስ ፈርዶዶሊስ ፈርዶዶሊስ መፍሊስ መሊስ መላሊስ መሊግ መለሌዮስ አንዱግ መንድግ በዝ ቃለ አረቢ በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ ሰሐብ ወአምፅዕ ወመንድግ ንዋያተ ወወረታተ እምኀበ ኩሉ ሰብዕ ሐበሻ በእደ ገብርከ እገሌ ሹሹኤል ሹሹኤል ሹሹኤል ሲማዶ ሲማዶ ሲማዶ ላማ ላማ ላማ አሸማኤል አሽማኤል አሽማኤል በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ በከመ አስተጋባዕግ ለኤርትራ ባህር በአንቀጸ ቂፋዝ ከማሁ አስተጋብዕ ንዋየ እምኀበ ኩሉ ሰብዕ በእደ ገብርከ እገሌ በ ቀለማት ጽፈህ የጨሪ እራስ ጨሪ ማለት የወፍ ዝርያ ናትንቆርጠህ በባህር አረብ አንድላይ ሰፍተህ ደጊዜ ደግመህ ያዝ ለሚረሳ ሰው በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ በድምድማኤል ስምከ ዘታፈልሆ ለማይ በድምድማኤል ስምከ ዘታቀልጦ ሰማይ በድምድማኤል ስምከ ዘታረውዖ ለፀሐይ ከማሁ ይፍላህ ወይምላዕ ልቡ ለገብርክ እገሌ ውስተ ልቡ ለእዝራ አመ ትወርድ እመንበረ ኤሮምና ዘእርኮ ለእስጢፋኖስ ጂቱ ሰማያት አርዒወከ ከማሁ አርቱ ልብየ ለገብርክ እገሌ በውሀ ጊዜ ደግመህ አጠጣው ለትምህርት በስመ አብ በል ጸሎተ በእንተ ክስተት ንባብ ወድርሰት ቦርፎሪኮን አስተፈሪኮን አተርጋዎን አብሲማዳኮስ ወእምአፋሁ ይትወሀብ ንባብ ወድርሰት ዮጳ ቃላት ዮጳ በወም ከይናተ እሳት ፈኑ ቃልከ ከመ አስካለ ወወይን ወያንበልብል ልሳንየ በቤተክርስቲያን ቅድስት ሊተ ለገብርክ በ ዘቢብ እና በጫት ቅጠል በ አምደ ፅዋ አርገህ ደግመህ ጠጣ ሌላ የትምህርት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ቶር ላቶር ተላቶር ነኅ አላቶር አላቶር አላቶር አላቶር አላቶር አላቶር አላቶር በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አብርህ ልቤየ ከመ ፀሐይ ወከመ ሰይፍ ለአንብቦ መጻህፍት ወለአጽንኦ ዳዊት ወለአእምሮ ቅንይት ሊተ ለገብርክ እገሌ ገቢሩበጥቁር ሽንብራና በ ዘቢብ ሟቀን ጊዜ ከደገምክበት በኋላ በተኛው ቀን ብላ መስተፋቅር ቶቤል ተስንዮን ታፈቅር በልብኪ ወበኩልያትኪ ለእመ ተንሥአ ልብየ ይትነሣእ ልብኪ ወለእመ ኬደ እግርየ ይኪድ እግርኪ አጨጭና አጨጭና አጨጭና አጨጭና አጨጭና አጨጭና አጨጭና ማአ አብርር ነገሯን በተሠውሮ ህሊና ወበእንቡዝተ ልቦና ከመ ትመጻእ ህቤየ እገሊት በኃበ እገሌ ሊስ አሊስ ሊስ አፍሊስ መበዮስ መቃጢር በእባርኪ ነዒ ዘምልል ትሽፍድ ሀሀሀ ትበል ወትስአመኒ እንደ ደሮ ኳኳ ትበል እንደ ጅግራ ትሽከርከር እንደ ባርያ ትቀጣ እንደ ቅቤ ትቀለጥ እንደ ውሀ ትፍሰስ እንደ ጋዣ ትንፈስ እገሊት በፍቅረ ገብርክ እገሌ አርብ ቀን በሎሚ ጊዜ ደግመህ ስጣት መስተፋቅር ወመግረሬ ፀር ዘበደን ዘበደን ዘበደን ዘበደን ዘበደን ዘበደን ዘበደን በኮረዴን በኮረዴን በኮረዴን በኮረዴን በኮረዴን በኮረዴን በኮረዴን ያፍትህ ያፍትህ ያፍትህ ያፍትህ ያፍትህ ያፍትህ ያፍትህ ቦሐል ቦሐል ቦሐል ቦሐል ቦሐል ቦሐል ቦሐል ቦሐል ቆፍጅ ቆፍጅ ቆፍጅ ቆፍጅ ቆፍጅ ቆፍጅ ቆፍጅ አርት አርት ሀብቶ ወነገሮ ለገብርከ እገሌ ወአስተፋቅረኒ ለዳኛ ለሕዝበ ኢትዮጵያ ለፀርየ ወለፀላእትየ ላትም አፍሆሙ ሠአሥር ልሳኖሙ ወዘርዝር ምክርሆሙ ለፀርየ ወለፀላእትየ ለዕመ አልቦ ነገረ ዘይስዓኖ ለእግዚአብሔር እገሌ ቋ ቋ ቋ ሟ ሟ ሟ ቧ ቧ ቧ ገቢሩ በኤፍራን እና በቀይ ቀለም ፅፈህ በእሳት ማቃጠል ለግርማ ሞገስ አሽማሸል አሽማሸል አሽማሸል ጅቃሽማሸል ጅቃሽማሸል ጅቃሽማሸል ጅድርቃሽማሸል አላሁ ኑራሂ ሰማያት ወአርዱ መሰሉ ኑራሂ አመነሳከቲን ፈህሚአባህ አልሚ ሰባሁ ፈዙጀጀቲን አየዙጀጀቱን ከአናሃ ከወከቡን ዱርኢን ተወደቅ ምንሸጀራቲን ሙባረክቱን ዘይቱነቲን ወሸርቅየቲየን ወልቀርብየተን የበዱ ዘይቱ ዩዲሁ ወለምለምቶ ምስልሁ ናኑን ኑሩን አልህኑር ያህዲላሁ ሊኮሪህ መንየሸሁ ወቸርቡላ አሊ መሰሌና ወላሁ በኩሊ ሸይዒና ለእመ ረከብኩ ሞገስ በቅድሜከ ተመጠው እምነ እዴየ አምኃየ እስመ በእንተ ዝንቱ እሬኢ ገጽከ ከመ ዘይሬኢ ገጸ ፍቅርከ ወአርአያ ሥራሑ ለፍቅርከ ከመ ኃይል ብርሀን ሶበ ያንበለብል ውስተ አይነየ ከማሁ አስተፋቅረኒ ወአስተጻምረኒ ወአልብሰኒ ጸጋ ወግርማ ሞገስ በቅደመ ኩሉ ፍጥረት ሊተ ለገብርክ እገሌገቢሩ በወተት ጊዜ ደግመህ በባዶ ሆድህ ጠጣ የደ ሊቃነ መላእክት ድርሳን ገበር ለድርሳነ ሚካኤል ዕፀ ፀሐይን በእሑድ ሌሊት ቆርጠህ በማር ለውሰህ ድርሳኑን ደግመህ ብላ በሰው ዘንድ ልዕልናን ታገኛለህ ለድርሳነ ገብርኤል የአሜራ ስር ከርቤ ጥንጁት ከድርሳኑ ጋር ደግመህ አብረህ ሰፍተህ ያዝ ትዳርህን ይባርክልሀል ትዳርም ላጣ ትዳር ያገኛል ያልወለደች መካንም ገቢሩን ይዛ ብትማፀነው ትወልዳሐች ለድርሳነ ሩፋኤል የልመጭ ተቀጽላ ይዘህ ድርሳኑን ድገም ደዌህም ይፈወሳል ልጅህም ትምህር ይገለጽለታል ለድርሳነ ራጉኤል የዱባ ፍሬ ቆልተህ ወቅጠህ ድርሳኑን ደግመህ በጠላ ጠጣ ሀብት ሲሳይ ይመራልሀል እህልም ይበረክትልሀል ግርማ ሞገስንም ያለብስሀል ለድርሳነ ዑራኤል የጽጌረዳ አበባ የቀጠጥና አበባ ሰብስበህ ድርሳኑን ደግመህ በሜሮን አርገህ ተቀባ ውበትን ያላብስሀል ሳቢነትም ጭምር ለድርሳነ ሳቁኤል ዝንጅብል ቁንዶ በርበሬ ነጭ ሽንኩርት አድርገህ ድርሳኑን ደግመህ ብላ መሰናክልህን ገርጋሪህን ይመታልሀል ችግርህን ያስወግድልሀል።