Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከሁሉ በፊት አዳምን እንጥራው እነሆ እግዚአብሔር ከገነት በወጣህ ጊዜ አዳም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ያለው ተፈጸመ አግዚአብሔር ሥጋን ከሴት ልጅህ በነሳው ሥጋ ወደ ሰማይ ዐረገ ከፍድ ጸ ዙ የእግዚአብሐር ሰው ያዕቆብ ሆይ ከእኛ ጋር ልትሆን ስለልጁ እንደመሰከረ ከአብ ዘንድ የሰማኸውን ታስረዳን ዘንድ ይገባሀል በሁለተኛይቱ ከፍጹም የክብሩ ጌትነት ቃል ወደ እርሱ መጣ ይህ የምወደው እኔም የመረጥሁት ልጄ ነው አሰ ይህንን ቃል ከእርሱ ጋር በመቅደሱ ተራራ ሳለን ከሰማይ እንደወረደለት እኛ ሰማነው እንዳልህ ዛሬም በል ቋ ጌታችን በታቦር ተራራ ራስ ሳይ ፈጸማት ርራ ስለምን በአይሁድ ጉባኤ ፊት ፊቱ እንደ ፀሐይ አብርቶ ልብሱም በሰማይ ዝሃነሃኝርከ ከ መጽሐፈ ምሥጢር ዘይነግር ፃይማኖተ በእንተ ሥሳሴ ወካዕበመ በእንተ ወልደ እግዚአብሔር ዘከመ ኮነ ብእሴ ሎቱ ይደሉ ስብሐት ዘምስለ ውዳሴ ለዓለመ ዓለም አሜን ወአሜን ስሙን ሎድ የዚህች የተግሣግጻቸውም መጽሐፍ የተፈጸመችው በሮማውያን ቁጥር በስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ሁለት ነው ። ይህች መጽሐፍ በዕብራውያን አቆጣጠር በሦስተኛው ወር በግብጻውያንም አቆጣጠር በአሥረኛው ወር ይስሐቅ በነገሠ በአሥረኛው ዓመት ጽዮን በተባለ በሰኔ ወር በዛሃያ አንደኛው ቀን ነውየወሩም ስም በሮሜ ወሮች ከዕብራውያን ወር ጋር በመባቻ አንድ የሆነ ዮልዮን ነው።
ምዕራፍ በዕርገት ምንባብ በስመ እግዚአብሔር ሥሉስ ዘኢየ ሐጽጽርሐ አርያሙ ዘኢይትሔወጸ ዘኢይ በጽሕዎ በረዊ ዘኢይረክብዎ በቀኒጃ ለዘይፈ ቅድ ከመ ይርአዮ ክሳደ ኅሊናሁ ዘይጌምጃጸ ወኢ ያበውሖ ለበዊአ አንቀጽ ዘይዋሕዮ በጸዓዕ ወበ ነጐድጓድ ዘይደምጽ ወበንጥረ መባርቅት መደ ንግጽሎቱ ስብሐት በኢየሩሳሌም ሰማያዊት ወበ ቤተ ክርስቲያኑ ዐጸደ አግባዕ ወአባግዕት ለዓለመ ዓለም አሜን ናይድዕኬ ዘለፋሁ ለፍልብያ ኖስ ዘይቤ ክልዔ ገጸ መለኮቱ ወትስብእቱ ለመድኃኒነ ኦኬ ፍልብያኖስ ለክልዔ ስፁረ ልሳን ወለክልዔ ስጡቀ ዛይማኖትለክልዔ ንሩቀ ትምህርት ወሰ ክልዔ ክፉለ ኅሲና ለክልዔ ንቁዐ ልብ በከመ ይቤ ሐዋርያ ወኩሉ ዘክልዔ ልቡ ህውክ ውእቱ በኩሉ ፍኖቱ ትብሎኑ ለወልደ እግዚአብሔር ካልእ ገጸ መለኮቱ ወትስብአቱ እፎኬ ከፈል ካሁወእፎ አመንተውካሁ ለዋሕድ ወአስተአኃ ውካሁ ለ አካል ወአፍኒ ምዕረ ይትረኃቅ ለአብቅዎ ከናፍር ወምዕረ ይትሐተም በአስተጋብኦ ከናፍር ወቀራ ንብትኒ ምዕረ ይትከሠት ለንጻሬ ወምዕረ ይትጋባእ ለሰከዲነ ብንተ ዐይንወትስብእተ መሰኮ ትስ አኮ ከማሁ ዘልፈ እንጡሱዕ እንበለ ተቀል ፆእመሰ መሰኮቱ ወትስብእቱ ያስተርኢ ለክልዔ ክፍል መኑኬ ቦአ ውስተ አንቀጸ ሥጋ ዕፅው ዘእንበለ ኃይል ዘአይኅአ እምሕፅነ አቡሁ ወእመሂ ኢኅቡር መሰኮቱ ምስለ ትስብእቱ መኑኬ ተሥዕለ በመልክአ ሕፃናት ወተጸውረ በማኅፀነ ብእሲት ዘእንበለ ጠባይዐ ሥጋዌ ዘነሥአ እምኔፃ እመሰ መሰኮቱ ወትስ ብአቱ ኢኅቡር መነኬ ሰመየ ኢሳይያስ አማኑ ኤልፃ ዘበትርጓሜሁ እግዚአብሔር ምስሌነ ወፍካሬሁስ እግዚአብሔር ወስብእ በ አካል እመሰ መለኮቱ ወትስብእቱ ኢኅቡር መኑ ድኅከ ውስተ መርኅብ በሥርዓተ ሕፃናት በሕገ ትስብ እት ወመኑኬ ዘተወፈየ ጋዳ እምሰብአ ሰገል በመለኮቱ ወለእመ መሰኮቱ ወትስብእቱ ኢኅ ቡር መኑኬ አድነነ ርእሶ ታሕተ እደ ዮሐንስ ምዕራፍ ዛያስምንት የዕርገት ምንባብ የማይጐድል ሦስት ጽርሐ አርያሙ የማ ይታይ በመሮጥም የማይደርሱበት በመዝለልም የማያገኙት ሲያየው የሚሻውንም የኅሲናውን አንገት የሚቆለምም በበሩ ለመግባትም የማይፈ ቅድለት በመብረቅ ብልጭልጭታ ድምጽ በሚሰ ማ ነጐድጓድ በሚያስደነግጥም የመብረቆች ብልጭታ የሚያቃጥለው በሆነ በእግዚአብሔር ስም በሰማይ ባለች በኢየሩሳሌም የምእመናንና የምእመናት መሰብሰቢያ በሆነች በቤተክርስቲ ያኑ ለእርሱ ምስጋና ይሁን ሰዘለዓለሙ አሜን የመሰኮት የሰውነት መልክ ሁለት ነው ያለ የፍልብያኖስን ተግሣጽ እንናገር ሐዋርያው አሳቡ ሁለት የሆነ በመንገዱ ሁሉ የታወከ ነው እንዳለ አንደበትን ለሁለት የተረተረህ ፃይማ ኖትን ለሁለት የሰነጠቅህ ትምህርትን ለሁላት የከፈልህ ኅሊናንም ለሁለት የከፈልህ ልብንም ለሁለት የቆረስህ ፍልብያኖስ ሆይ የእግዚአብ ሔርን ልጅ የመለኮቱና የሰውነቱ መልክ ሁለት ነው ትለዋለህን እንዴት ከፈለኸው እንዴትስ አንዱን ሁለት አደረግኸው አንዱንሰ አካል እንደምን ወንድማማች አደረግኸው አፍ ከንፈሮችን በመግለጥ አንድ ጊዜ ይላቀቃል ከንፈሮችንም በማጋጠም አንድ ጊዜ ይዘጋል ሽፋሽፍቶችም አንድ ጊዜ ለማየት ይገ ሰጣሉ የዓይንም ብሌን ለመክደን አንድ ጊዜ ይገጠማል የመለኮት ሰውነት ግን እንዲህ አይደ ለም ያለመገለጥ ዘወትር የተጋረደ ነው መሰኮ ቱና ስውነቱ ሁለት ወገን ሆኖ የሚታይ ከሆነ ከአባቱ እቅፍ ከወረደ ኃይል በቀር በተዘጋ የሥ ጋ በር የገባ ማን ነው መለኮቱ ከሰውነቱ ጋር የልተዋሐደ ክሆነ ከእርሷ ከነሣው የሥጋ ባሕርይ በቀር በሕፃናት መልክ ተሥሎ በሴት ማኅፀን ያደረ ማን ነውመለኮቱን ሰውነቱ ያልተዋሀደው ከሆነ ኢሳይያስ አማኑኤል ያለው ማንን ነው አማኑ ኤልም ማለት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ማለት ነው ፍቺው በአንድ አካል ያለ እግዚአ በሜዳ የዳኸ ማን ነው በመለኮቱ ከጥበብ ሰዎ ች እጅ መንሻ የተቀበለ ማን ነው መለኮቱና ሰውነቱ ካልተዋሀደ ከእርሱ በፊት በተጠመቁ መጽሐፈ ምሥጢር ው ም ው መ ም መ መጅ በሕገ ሰብአ ገሲሳ እሰ ተጠምቁ እምቅድሜሁ ወጠለመኑ ስምዐ ኮነ አብ እንዘ ይብል ዝ ውአቱ ወልድየ በአፈቅር ወሎቱ ስምዕዎ ዘበእንበሰ ሰዘተወልዴ እምኔሁ ለእመ መለኮቱ ወትስእቱ ኢኅቡር ዮኙኬ ወፅከ እማይ ተሐዒቦ ሥጋሁ ከመ ፆአልሐ ዲበ መኑ ወረዴ ረዐጡፈስቅዱስ በርእ ተ ርግብ ዘእንበሰ ዳእሙ ኀበ ቨይዔረዮ በመለ ኮፏቲለእመሰ መለኮቱ ወትስብእቱ ነኅቡር መት ኩ ይቤሎመጮ ሰአይሁድ ለምንትኩ ፊቅዱ ትቅ ትሱኒ ብእሴ ዘጽድቀ እነግረክሙ ወመኑ ካዕበ እር ዘእንበለ ይትወለድ አብርፃም ሀሱኩ ኔ ለእመሰ መሰኮት ወትስባእት ኢኅቡር መኑዜ ይቤሎሙ ሰአርዳኪሁ ኢይብሰከሙ አግ ብርትየ አሳ አዕርክትየ አንትመ ወመዋርስትየ እስመ ብርስ ኢየአምር ዘይሬስዮ አግዚኡ ዘንተ ይር እንዘ ያስተባይይሙ ምስሌሁ በትስብ እቱወመኑ ካዕበ አትሊዎ ይቤሎሙ ወለሰክሙሰ እስመ ኩሉ ዘሰማዕኩ በኀበ አቡየ ነገርከኩሙ እንዘ ያኤምሮሙ እምኀበ አብ ምጽአቶ ሰአመስ መስኮቱ ወትስብእቱ ኢኅቡር መኑኬ ይቤ ኦመ ኪበላዕክሙ ሥጋሁ ለወልደ እዓሰ አመሕያው ወኢስተይክሙ ደፃ አልብክሙ ሕይወት ዘሰዓሰም ወመኑኬ ካዕበ ይቤሎሙ እስመ አብ ከቪፈነወኒ የዐቢ አምኩሉሱ ወአንትሙስ ራእዮሂ ኢርኢክሙ ቃሎሂ አልብክ መሙ ሰኔእመስ መሰኮቱ ዋጋችስብእአቱ ኢኅቡር መኑኬ ይቤ አባ አኅልፋ ኣአምኔየ ለዛቲ ጽዋዕ ከመ ዘይትጌየዮ ለጽዋዓ ሞት ወመት ካዕበ ይቤ ወባሕቱ በእንተ ዝንቱ መጻእኩ ወበጻሰጠክዋ ለዛቲ ስዓት ከመ ዘይትገኅበል ሰመዊት ለእመሰ መሰኮቱ ወትስብእአቱ ኢኅቡር መኑኬ ቆመ ቅድመ ጺጴሳጦስ ለተሐትቶ ከመ ገባሬ እኪት ወመኑመ ካዕበ ይቤ አንስ በእንተ ዝንቱ መጻእኩ ከመ እኩን ሰማዕተ በድቅ ወኩ ሱ ዘአምጽድቅ ውእቱ ይሰምዐኒ ቃልየ ለአመሰ መሰለኮቱ ወትስብእቱ ኢኅቡር መትኑኬ ይቤ እስመ ወልደ እግዚአብሔር ወልደ እጓሰ እመሕያው ወእቱ ወካፅዕበመ መኑ ይቤ መገግሥትየሰ ኢኮነት እምዝንቱ ዓለም ሶበስ እምዝንቱ ዓሰም መንግሥትየ እምተበአሱ ኢያግብኡኒ አይሁድ ኀቤክ ሰእመስ መሰኮቱ ወትስብእቱ ኢኅቡር መኑ እምሰፍሐ እደዊሁ ዲበ ፅፀ መስቀል ሰቤዛ ብዙኃን ዘእንበሰ አምላክ ዘተሰብእ ወመትመ ካዕበ እምአጽለሞ ሰፀሐይ ዘእንበለ ወልደ እጓሰ እመሕያው ዘተአምሰከሰእመሰ መሰኮቱ ወትስ ብእቱ ኢኅቡር መኑ እምጥዕፅመ ሞተ በሥጋ ዘእ ንበለ ዳግም አዳም ዘተሠገወ እም ወሰተ አዳም የገሊላ ስዎች ልማድ ከዮሕንስ እጅ በታች ራሱን ዘንበል ያደረገ ማን ነው አብስ ከእርሱ ከተወሰደው በቀር ይህ የምወደው ልጁ ነው እርሱን ስሙት ብሎ ለማን መሰከረ መሰኮቱና ሰውነቱ ያልተዋሀደ ከሆነ እንዳደፈ ሰው አካሉን ታጥቦ ከውኃ የወጣ ማን ነው መንፈስትዱስስ በርግብ አምሳል በማን ላይ ወረደ በመስኮቱ በሚተካከለው በእርሱ ላይ ነው መለኮቱና ሰውነቱ ካልተዋሐደ ማን አይ ድን ስለምን እውነት የምነግራችሁን ሰው ትገድሉኝ ንድ ትሻሳችሁ አላቸው ዳግመኛም አዴቦ አብርዛም ሳይወለድ በፊት እኔ ነበርሁ ላቸው መሰኮትና ሰውነት ካልተዋሐደ ማን ደቀመዛሙርቱን ወዳጆቼ እንጂ ባሮቼ አልሳች ሁም እናንተ ወራቦቼ ናችሁ ባሪያ ጌታው የሚ ያደርገውን አያውቅምና አሳቸው በሰውነቱ ባልን ጀሮች ሲያደርግቸው ይህን ተናገረ ሁለተኛም አያይዞ ከአብ ዘንድ መምጣቱን ሲያመለክታቸው ለእናንተ ግን በአባቴ ዘንድ የሰማሁትን ሁሱ ነገርሁአቸሁ አሳቸው መሰኮቱና ሰውነቱ ያልተወሐደዴ ከሆነ የሰውን ልጅ ሥጋውን ካልበላችሁ ደሙንም ካል ጠጣችሁ የዘላሰም ሕይወት የላችሁም ያሰ ማን ነውዳግመኛም የሳክከኝ አብ ከሁሉሱ ይበልጣልና እናንተ ግን መልኩን አላያችሁም ድምፁንም አልስማችሁም አሳቸውመለኮቱ ከሰውነቱ ያል ተዋሀደ ከሆነ ማን የሞትን ጽዋ ቸል ቸል እን ዳሰው አባት ሆይ ይህችን ጽዋ ከእኔ አርቃት አሰሁለተኛም ለሞት እንደሚነገር ነገር ግን ስሰ ኣ መጥቻለሁ ወደዚህችም ሰዓት ደርሻለሰ ሰ መሰኮቱ ከሰውነቱ ከልተዋሐደ እንደ ክፉ አድራጊ ለመመርመር ቢሏሳጦስ የቆመው ማን ነው ማን እኔ በእው ነት ልመስክር ስሰዚህ መጥቻለሁ ከእውነት የሆ ነም ቃሌን ይሰማኛል አለ መሰኮቱ ከሰውነቱ ያልተዋሐደ ከሆነ የአግዚአብሔር ልጅ የሰው ልጅ ነውና ያሰ ማን ነው ዳግመኛም ማን መን ግሥቴስ ከዚህ ዓሰም አይደለችም መንግሥቴ በዚህ ዓሰም ብትሆነስ አይሁድ ወደአንተ አሳል ፈው እንዳይሰጡኝ ባለሟሱቼቹ በተዋጉ በተጋደ ቢሆን ሰው ከሆነ አምላክ ሴላ ለብቡዎች ቤዛ ማን እጆቹን በመስቀል ግንድ ላይ ይዘረጋ ነበር አምሳክ ከሆነ የሰው ልጅስ በቀር ፀሐይን ማን ያጨልመው ነበርመሰኮቱ ከሰውነቱ ያልተ ዋሀደ ከሆነ በአዳም ሴት ልጅ በሥጋ ሁለተኛው አዳም በቀር ማን ሞትን በሥጋ መጽሐፈ ምሥጢር ወመኑ ካዕበ እምሠጠጦ ለመንጦላዕተ ቤተ መቅደስ ዘእንበለ ሊቀ ካህናት ዘሠጠጣ ሰክህነተ አሮን በከመ ተሠጠ መንግሥተ ሳኮል በእንተ ሥጠተ ልብሱ ለሳሙኤል ለእመስ መለኮት ወትስብእት ኢኅቡር መኑ እምተረግዘ በኩናተ ሐራዊ ዘእንበለ በግዑ ለእግዚአብሔር ወመኑመ ካዕበ አምአንቀዐ ሰነ እምገቦሁ ደመ ዘያቅየሐይሕ ወማየኒ ዘየንበ ሐብሕ ሽከእንበለ መለኮቱ ዘኢተፈልጠ አምበድነ ሥጋሁ ለእመሰ መለኮቱ ወትስብእቱ ኢኅቡር መኑ እምነበረ ውስተ ከርሠ መቃብር ሠሉሰ መዋዕለ ወሠሉስሰ ለያልየ ዘእንበለ አንሳሕስሐሖ ወመኑመ ካዕበ ሦጣ ለነፍሱ ውስተ ሥጋሁ ወአንሥኣ ዘእንበለ መለኮቱ ዘህልው ምስሌሁ ለእመሰ መለኮቱ ወትስብእቱ ኢኅቡር መት እምአርአዮሙ እደዊሁ ኀበ ተሰቀሪ በቅንዋት ወርግዘተ ገቦሁ ኀበ ተርኅወ በኩናት ወመኑመ ካዕበ እምነፍሐ ውሰተ ገጾሙ እንዘ ይብል ንሥኡ መንፈሰ ቅዱሰ ሰእሰ ኃደግሙ ኃጢአት ይትኃደግ ሎሙ ወለእለ ኢኀኅደግሙ ኢይትኀደግ ሱሙ ለእመሰ መለኮቱ ወትስብእቱ ኢኅቡር መኑ እምረፈቀ በደብረ ዘይት ለምሳሕ ምስሰ አርዳኢሁ ወመኑመ ካዕበ እምድኅረ ምሳሕ አንቢሮ እደ ሳዕሴሆሙ ሰባርኮቶሙ እምተልዐሰ በደመና ብርሃን ወእምነበረ በየማነ እግዚአብሔር አቡሁ እመሰ መለኮቱ ወትስብእቱ በክልዔ ገጽ እምተኀድገ ትስብእቱ በዲበ ምድር። ከአመንዝሮች ሆይ ንጽህናን የተጐናፀፈችይቱን ታዩአት መ መጽሐፈ ምሥጢር ሰወለተ እስራኤል ወሰተ ምሕራማት ለወለተ ጽዮን እስመ ሐፀየተኪ በደመ ወልዳ ወአሠረኪ በማእስረ ስብሳብ ዘዚአሁ ወአብአከተኪ ውስተ ፒላሳሁ ወጸውዒዮሙ ለሰደቂቅኪ ከመ ይግበሩ በዓለ በጥብሐተ ወልዳ እስመ ሰሲሁ ካህን ወሥጋሁ ሩጐርባን መጽዕሶስ ማቴሸ ዕብ ሰሊሁ በግዕ ወደሙ ወይን ሰሊሁ መርዓዊ ወገቦሁ ዐዘቅተ ማየ ሕይወት ሰሊሁ መምህር መክሥተ አፉሁ መዓዛ ፅጣን ለሲሁ ማኅቶት ወመስቀሉ ተቅዋም ሰሊሁ ዕፀ ገነት ወንጌለ ጸጋሁ ጌ መዐዛ ለሲሁ ፀሐየ ጽድቅ ወሐዋርያቲሁ ክዋክብተ ብርፃን ለሲሁ ማዕደ በረከት ወካህናቲሁ ሳእካነ ምሥጢርር ለሲሁ ልብሰ ቅድሳት ወዲያቆናቲሁ ጸናጽለ ወርቅ እለ የዐውድዎ ለልብሰ ቃስ በናሕሰ መልበስቱ ለሊ ሁ ኖላዊ ወመሀይምናኒሁ አባግዓ ምሥጢር ንጉሥ ወስሰማዕታቲሁ አእባነ ባሕርይ እለ ያሰረግውዋ ለጽርሐ መንግሥት ለሊሁ ዓጸደ ወይን ዘጽድቅ ወመነኩሳቲሁ ሕንባባተ ቀምኅ በይዔድም ለዐይን አለ ይሬእአይዎ ወይጥዕም ፍሬ ጽድቆሙ ውስተ አፈ ዘያነብቦ ዮሐ ጓ ወ ኢየሱስ ክርስቶስ ንጉሠ ከሎሙ ቅዱሳንኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ስም ለዘይ ጴዬውዖ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ቃል ሰዘያጸ ምኦ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ሥጋ ሰዘይበልያ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ደም ለዘይሰትዮ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ፄና ሰዘያፄንዎ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ዝክር ሰዘይነግር ዜናሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ወወልደ እጓለ እመሕያውኢየሱስ ክርስቶስ ዘማ እከለ እግዚአብሔር ወሰብእ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአጽልዕቲሁ ምስሴሁ ወመስቀሉ ቅድሜሁ ሲቀ ማኅበርነ ወሊቀ ትምህርትነ ወሲቀ ኖሱ ትነ ወሊቀ ካህናቲነ ውእቱ የሀሱ ምስሌነ ወምስለ አቡሁ ሰማያዊ ወመንፈሰቅዱስ ማሕየዊ ሰዓለመ ዓለም አሜን ወአሜን ዮሐጅወ ዕብ የ ተፈጸመ ክለፋሁ ለፍልብያኖስ ፎኖተ የማን ክዐሰወ መንገሰ ጸጋም ዘአንሶሰሰወ ትስብ እተ መለኮት ዘአስተ አኃወ ገጸ ዘአመንተወ በሠቀ ጽልመት ዘሽዘተገልወ ፃይማኖተ ርትዕተ ከዘኢለበወ ኃይል ሸከመ ተሠገወ እንበለ ተፈል ጦ ከመ ኮነ ህልወ ይቤ ጊዮርጊስ ለኃሚሠ ዘለ ፋሁ ዘጸጻመወምስለ ርቱዓነ ሃይማናት ዘንድ ኃጢአታችሁንም ታስተሠርይ ዘንድ ልታ መሰግኑአት ኑየማኅፀኗ ፍሬ እግሮቹን በዕን ባዋ ባራሳች ጊዜ የአመንዝራይቱን ኃጢአት ይቅ ር ብሎላታልና ቤተክርስቲያን ሆይ የአ ሕዛብን ሴት ልጅ ለእስራኤል ሴት ልጅ የመስጊድንም ሴት ለጽዮን ሴት ልጅ ታሰግጂ ዘንድ ነዬ በልጂ ደም አጭታሻለችና በአዳራሹም ውስጥ በሰርጉ ማሠሪያ አሥራሻለችና በልጂም መታረድ በዓል ያደርጉ ዝንድ ልጆችሽን ጥሪያቸው እርሱ ራሱ ካህን ሥጋውም ቁርባን ነውና መጽ ሶስ ማቴ ዕብዘ እርሱ ራሱ በግ ደሙም ወይን እርሱ ሙሸራ ጎኑም የሕይወት ውኃ ምንጭ እርሱ አስተማረ የአፉም ትንፋሽ የዕጣን መዓዛ እርሱ መብራት መስቀሉም መቅረዝ እርሱ የገነት ዛፍ የጸጋውም ወንጌል መዓዛው ያማረ አበባ እርሱ የጽድቅ ፀሐይ ሐዋርያቱም የብርሃን ከዋክብት እርሱ የበረከት ማዕድ ካህናቱም የምሥጢር አገ ልጋዮች እርሱ የቅድስና ልብስ ዲያቆናቱም በል ብስነቱ ዘርፍ ሆነው ልብሰ ተክህኖውን የሚከ ብቡት የወርቅ ጸናጽል አርሱ እረኛ ያመነበትም የምሥጢር በጎች እርሱ ንጉሥ ምስክሮቹም የመንግሥትን አዳራሽ የሚያስጌጧት ዕንተምች አርሱ እውነተኛ የወይን ሥፍራ መነኮሳቱም ሰሚያዩት ሰዎች ለዐይን ያማረ የጽድቃቸውም ፍሬ በሚያነበው ሰው አፍ የሚጣፍጥ የወይን ዘለላዎች ናቸውናዮሐ ወ ኢየሱስ ክርስቶስ የቅዱሳን ሁሉ ንጉሥ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚጠራው ስሙ የጣፈጠኢየሱስ ክርስቶስ ሰሚያዳም ጠው ቃሱ የጣፈጠ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰማበሳው ሥጋው የጣፈጠኢየሱስ ክርስቶስ ሰሚጠጣው ደሙ የጣ ፈጠኢየሱስ ክርስቶስም ዜናውን ሰሚነግር መታሰቢያው የጣፈጠኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚ አብሔር ልጅ የሰውም ልጅ ነውኢየሱስ ክርስ ቶስ በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል ያስ ኢየሱስ ክርስቶስ እትራቶቹ ከእርሱ ጋር መስቀ ሱም በፊቱ ያለ የአንድነታችን አለቃ የትምህ ርታችንም አስተማሪ የእረኞቻችን አሰቃ የካህና ቶችም አለቃ ነው እርሱ ከእኛ ጋር ከሰማያዊ አባቱና ሕይወትን ከሚሰጥ ከመንፈስቅዱስም ጋር ይኖራል ለዘላለሙ አሜን ይሁን ዮሐቋ ዕብ ሄ የቀኝ መንገድህን የተወ በገራም በኩል የተመሳሰሰ የመለኮትና የትስብእትን ወንድማማች ያደረገ አንዱን አካል ሁስት ያደረገ በጨለማ ማቅ የተሸነ ኃይል ጌታ ሥጋን እንደ ተዋሀደ ያለመለየትም የሚኖር እንደሆነ የምት ናገር የቀናች ፃይማኖትን ያላወቀ የፍልብያኖስ ተግሣጽ ተፈጸመ ተግሣጽን ለመመርመር የደከ መ ከቀናች ዛይማኖት ጋር የተስማማ ከከሀ ዲዎችጋር የተከራከረ የቤተክርስቲያንን ወተት ጀ ቨተሰነአከወ ወምስለ ዕልዋን በተቀሐወ ዘዘልፈ ይትቃወም ሐሊበ ቤተ ክርስቲያን ለሰቨኪጠበወ በቃለ መጻሕፍት ክኢተደለወ ከመ ከይሲ ልሳና ሰእመ ለውለሰወ ኢይፈርህ ይቤ በስመ ሥሳሴ ክተወልተወ ሰዓለመ ዓለም አሜን መጽሐፈ ምሥጢር ር ያልጠባውን በመጻሕፍትም ቃል ያልተገራውን ምላሱን ባውለበለበ ጊዜ ዘወትር የሚቃወም ጊዮርጊስ ተናገረውአእርሱም በሥላሴ ስም የሚመካ አይፈራም አሰ ለዘላለሙ አሜን ፅ በስመ እግዚአብሔር አብ ወሳዲ ወኢተወላዲ ወበስመ እግዚከብሔር ወልድ ተወሳዲ ወኢወሳዲ ወበስመ እግዚአብሔር መንፈሰ ጽድቅ ኢወሳዲ ወኢተወሳዲ ሥሉስ ቨኢይረዲ ወባዕል ዘኢይነዲ አምጻኤ ዓሰም አምኅበ ኢሀሎ አንዘ ኢይጉነዲ ውስተ ልበ መሀይምናን ኃይለ ዛይማኖት ዘይወዲ ለሰስ በከመ ምግባሩ ይፈዲ ሎቱ ስብሐት ለዓለመ ዓለም አሜን ወአሜን ንወጥንኬ ዘሰፋሁ ለመቅዶንዮስ ዘክህዶ ለመንፈስቅዱስ ወመንፈስቅዱስኒ ክህዶ ከመ ኢኮነ እምአባግፃዓ መርዔቱ። በነቢያት ትንቢት በሮች ከገባው በቀር የሐዋርያትን ምሰሶነት ያይ ዘንድ መግባት የማ ቻለው የለም ወደ እግዚአብሔር ሕንባ ለመግ ባት የሚሹ ሁሉ መጀመሪያ የቤተክርስቲያንን ደጃፎች ይሳለ ማልና ከገባም በኋላ ምሰሶዎቿን ይሳለማል እንዲሁ ወደታላቂቱ ቤተክርስቲያን መግባት የሚወድ ስሰሐዋርያት እንዴት ትንቢት እንደተናገሩ ያውቅ ዘንድ ወደ ነቢያት የትን ቢታቸው በሮች ይሄዳል ከዚህም በኋላ አለቆችሽን እንደጥንቱ አማካሪዎችሽንም እንደ ቀደመው እሾምል ሻሰሁ ጽኑ አምባ ተብለሽ ትጠሪያለሽ ሲል ከኢሳይያስ አፍ ቃልን ያደምጣል እነሆ ነቢዩ ነቢያትንና ሐዋርያትን በቤተክርስቲያን ሕንፃ ውስጥ አንድ አደረገአለቀችሽን እንደ ጥንቱ እሾምልሻሰሁ ያለው ስለነቢያት ፈንታ ሐዋርያትን አቆምል ሻልሁ አማካሪዎችሽንም እንደ ቀደመው ያለሰው በአሮን ልጆች ፈንታ ቀሳውስትና ዲያቆናትን እሾምልሻሰሁ ማለት ነውኢሳ ዳግመኛም ቃላቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ድረስ ያለውን ቃል ከዳዊት አፍ እየሰማ ይመራል ከአንደገናም እግዚአብሔር በብዙ ኃይል ሰሚና ቋ መጽሐፈ ምሥጢር ዘይቤ እግዚአብሔር ይሁቦሙ ቃለ ለእለ ይዜ ንዉ ኃይለ ብዙኃንጉሠ ኃያላን ለፍቅሩ ወለ ሥነ ቤትከ ተካፈልነ ምህርካወካዕበመ ይትመ ራሕ እንዘ ያጸምእ ቃለ ዘይቤ ወአነ አጽናዕኩ አዕማዲዛ ወበእሳንቱ ቃላተ ትንቢት ተመሪሖ ይበውእ ውስተ ጽርሐ ንጉሥ ወያሰምክ ውስተ አፅማደ ባርሕይ ዘውእቶሙ ሐዋርያት መዝ ንትመየጥኬ ኀበ ዘሰፋሁ ለመቅዶንዮስ ንበሎ እንከሰ ትብልኑ አብ ከመ ብእሲ ወመንፈስቅዱስ ከመ እስትንፋስ ሕቀኬ ተረፈከ ክህደተ ህሳዌሁ ለወልድ ከመ ይኩን ፍጹመ ክህደትከ ከመ ክህደተ ሰብልያኖስ ውእ ቱሰ አርአየ አሐደ ገጸ ወአንተሰ አርአይከ ክል ዔተ ገጸ አርአይከ እምነተከ ላዕለ ግጻዌ አብ ወላዕለ ግጻዌ ወልድ ወአብጠልከ ግጻዌሁ ለመንፈስቅዱስብጠልኬ እም ጾታ ክርስቲያን ወኢያሀሉ ዝክረ ስምከ ውስተ ድብዲቆኖሙ ለቅዱሳን ትብልኑ አብሰ አብ ውአቱ በህላዌሁ ዘይሰመይ አቡሁ ለወልድ ወወልድኒ ወልድ ውእቱ በህላዌሁ ዘይሠመይ ወልደ ሰአብ ወመንፈስቅዱስሰ ኢወለደ ከመ አብ ወኢተወልደ ከመ ወልድ ወበእንተዝ ትቤ በክህደተ ኅሊናከ መንፈስቅዱስ ነኪር ውእቱ እምህላዌ አብ ወወልድወበእንተዝ አስተማሰልኮ ከመ እስትን ፋስ ዘኢያስተርኢ በአካል እፎኬ ትብል አልቦቱ መልክእ ለመንፈስ ቅዱስ በእንተ ምንትኬ ትቤ ቅድስት ኦሪት በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድ ርሰ ሀለወት እአምትካትወአያስተርኢ ወኢኮነት ድሉተ ወጽልመት መልዕ ልተቀላይ ወመንፈሰ እግዚአብሔር ይጹልል መልዕልተ ማይናሁኬ መንፈስቅዱስ ህልው አመ ተፈጥረ ዓሰም ዘፍ ወምጥማቃተ ዮርዳኖስኒ ኢተቀደሰ ክበአንበለ ርደተ መንፈስቅዱስወእግዚእነሂ ይቤ ሎሙ ለአርዳኢሁ እንዘ ቃጠምቅዎሙ በሉ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስናሁኬ አግ ሀደት ለከ ቅድስት መጽሐፍ ከመ ኢኮነ ግብረተ ዓለም ዘእንበለ መንፈስቅዱስኢማየ ጥምቀት ወኢሚመተ ክህነት ኢቀድሶ ምሥጢር ወኢቀ ድሶ ምሥዋዕ ኢተነብዮ ወኢአውፅኦ መናፍስት ርኩሳን ኢይትከሀል ዘእንበለ በርደተ መንፈስ ቅዱስ እስመ ኩሉ ማርዮ እምኃይለሰ አጋንንት ወኩሉ ተነብዮ እምኃይሰ መንፈስቅዱስ እስመ ቀዲሙ ተቀሐወ ሰይጣን ምስለ እግዚአብሔር ወበእንተዝ ወድቀ እምጾታ መሳአክት ኢሳ ቆሮ ገሩት ቃልን ይሰጣቸዋል የኃያላን ንጉሥ ለወዳ ጁ ይሰጣል ከቤትህም ክብር ምርኮን ተካፈልን ያለውን ቃል አዳምጦ ያልፋል ሁለተኛም እኔም ምሰሶዎቿን አጸናሁ ያለውን ሰምቶ ያልፋል በእነዚህም የትንቢት ቃሎች ተመርቶ ወደ ንጉሥ አዳራሽ ይገባል የዕንቀዯ ምሰሶዎቿንም ይደገፋል እነርሱም ሐዋርያት ናቸው መዝ ወደ መቅዶንዮስ ተግሣጽ ተመል ሰን ከእንግዲህም አብ እንደ ሰው መንፈስቅዱስ እንደ እስትንፋስ ነው ትላለህን እንበሰው ክህደ ትህ እንደ ስብልያኖስ ክህደት ፍጹም ሊሆን የወልድን ህልውና መካድ ብቻ ቀረህ እርሱ አን ድ አካልን አሳየ አንተ ደግሞ ሁለት አካላትን ገለጥህ በአብ አካል በወልድም አካል ማመን ህን አሳየህ የመንፈስቅዱስን አካላዊነት ግን አጠ ፋህአንተስ ከክርስቲያን ወገኖች የጠፋህ ሁን የስምህም መታሰቢያ በቅድሳን የመታሰቢያ መጽሐፍ ውስጥ አይኑር አብስ በባሕርዩ የወልድ አባት የሚባል አብ ነው ወልድም በባሕርዩ ሰአብ ልጅ የሚባል ወልድ ነው መንፈስቅዱስ ግን እንደ አብ አልወሰደም እንደወልድም አልተወሰደም ትላለህንስለዚህም በኅሊናህ ክህደት መንፈስ ቅዱስ ከአብና ከወልድ ባሕርይ የተለየ ነው አልህ በዚህም ምክንያት በአካል እንደማይታይ የአብና የወልድ እስትንፋስ አስመስልኸው እንዴት መንፈስቅዱስ መልክ የለ ውም አልህ ስለምን የከበረች ኦሪት በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ ምድርም ባዶ ነበረች አትታይም የተዘጋጀጆችም አልነበ ረችም ጨለማም በውኃ ሳይ ነበር የእግዚአ ብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር አለች እነሆ ዓለም በተፈጠረ ጊዜ መንፈስቅዱስ ነበረ ዘፍጵ የዮርዳኖስም መጥመቂያ ያለመንፈስ ቅዱስ መውረድ አልተቀደሰም ጌታችንም ለደቀ መዛሙርቱ ለደቀመዛሙርቱ ስታጠምቁአቸ ውም በአብና በወልድ በመንፈስቅዱስም ስም በሱ አላቸው እነሆ ቅድስት መጽሐፍ የዓሰም መፈጠር ያለመንፈስቅዱስ እንዳልሆነ ነገረችህ የጥምቀት ውኃ የክህነትም መሾም ምሥጢር ማከበር መሥዋዕት መቀደስ ትንቢት መናገርም ርኩሳን መናፍስትንም ማውጣት ያለ መንፈስ ቅዱስ መውረድ ካልሆነ በቀር አይቻልም ጥን ቆላ ሁሉ ከአጋ ንንት ኃይል ትንቢት መናጋርም ሁሉ ከመንፈስቅዱስ ኃይል ነውናቀድሞም ሰይ ጣን ከእግዚአብሐር ጋር ተከራክሯልና ስለዚ ህም ከመሳእክት ወገን ተሰይቶ ወደቀ ። ኢሳ ቆሮ መጽሐፈ ምሥጢር ወይእዜኒ ኢኀደገ ተቃሕዎ በከመ ነገሮ እግዚአብሔር ለሙሴ ኩሎ ትእዛዘ ዘአ ዘዞሙ ለውሉደ እስራኤል ማእከለ ኪሩብ እም እለ ሀለዋ ውስተ ታቦት ወያበውእ ርአሶ ሙሴ ውስተ ማአከለ ተድባብ ዘወርቅ ዘመልዕልቴሃ ለታቦት ወይዌጥሕ ርእሶ ዲበ ምስሀል ወይከ ውን ቃለ ካልእ ኪሩብ ውስተ አሐቲ እዘኒሁ ወቃለ አሐዱ ኪሩብ ውስተ ካልእት እዝን ወከማሁ ሰይጣንኒ ይትናገር በስብኮ አማልክ ቲሆሙ ሰአሕዛብ ወቃለ እግዚአብሔርሰ ኮነ ውስተ እዝነ ሙሴ ማእከለ ኪሩብ ዘወርቅ አኮ ዘይትናገራ ኪሩብ ዘሥዕለ ወርቅ አላ መንፈሰ እግዚአብሔር ዘኅዱር ላዕሌሆንወስብኮ አማል ክትኒ አኮ ሰሊሆሙ ዘይትናገሩ አላ መንፈሰ ቤልሆር ዘኅዱር ሳላዕሌሆሙ ዘጸጄ ወዓዲ ቦ ተቃሕዎ ለሰይጣን ምስለ እግዚአብሔር በከመ አስተንፈሰ መንፈሰ እግዚአ ብሔር በአፈ ነቢያት ውእቱ ይትናገር በአፈ ማርያን እስመ ኩሉ ዘንጹሕ መንፈስቅዱስ ወኩሉ ዘርኩስ መንፈስ ቤልሆር እስመ ኩሉ ዘጽድቅ መንፈሰ እግዚአብሔር ወኩሱ ዘተጓሕ ልዎ መንፈስ ሐሰትእስመ ኩሉ ዘሰሳም መንፈ ሰ አግዚአብሔርወኩሉሱሉ ዘላኳ መንፈሰ ዲያ ብሎስአስመ ኩሉ ዘብርዛን መንፈሰ እግዚአብ ሔርወኩሉ ዘጽልመት መንፈሰ ሰይጣን በከ መ ለአግዚአብሔር መላእክቲሁ ንጽሐን ወለሰ ይጣንኒ አጋንንቲሁ ርኩሳንገ በከመ ሰእግዚ አብሔር ነቢያቲሁ ቅዱሳን ወለሰይጣንኒ ማርያ ኒሁ ርኩሳንበከመ ለእግዚአብሔር ሐዋርያቲሁ ምእመናን ወለሰይጣንኒ ካህናቲሁ መስሕታን እስመ ኩሉ ዘይትአመን በፍቅደ ኖፕኅያት ወሲራ ከ አሐዝ ከመ ይርከቡ ትእምርቶ ሰእግዚአ ብሔር ኢየሐጹ እመሰግላን ወእማርያን እስመ ካህናቲሁ ለሰይጣን እሙንቱ እስመ ሰይጣንኒ የኀሥሥ ምክንያተ በዘያስህት ኢይሜህር በዘይ ድኅኑ ዘእንበለ ዳእሙ በዘይትኀጐጉሉር ወእሙ ንቱሂ ከማሁ ይተግሁ በዘያስህትምዎሙ ሰመሀይ ምናንእመቦ ዘረከቡ ጽቡሰ ኅሊና ይመርሕዎ ውስተ ፍኖተ ስሂት እለ በጠሱ እምክህነተ ኢየሱስ ክርስቶስ ያበጠሱ መርዔቶ አምአግባዓ ምሥጢር ኢለቢዎሙ ዘይቤ ኢሳይያስ መኑ የአምር ኅሊናሁ ሰእግዚአብሔር ወመኑ መማክ ርቲሁ መኑ ለቅሖ ወተፈድዮነገ ዮሐ ኦ ዕውራን መርሐ ዐዋውርት አለሂ ትመርሕዎሙ ወአለሂ ይትመርሑ እም ፄክሙ ኩልክሙ ትወድቁ ውስተ ግብ በእንተ ምንትኬ ቀዲሙ ወፃእነነ እምገነት አኮኑ በፈቲወ ከዊነ አምላክ ለምንትኑ ይእዜኒ ትፈትዉ ከዊነ እግዚአብሔር ወትብሱ ነአምር ዘይመጽእ ወን ፈልጥ ዘይከውን እፎኬ ዘኢተአምሩ ዕለተ ሞት አሁንም እግዚአብሔር ለሙሴ በታቦቱ ላይ በተሣሉ በሁለቱ ኪሩቤል መካከል ሆኖ ለእስራኤል ልጆች ያዘዛቸውን ትእዛዝ ሁሉ እንደነገረው መከራከሩን አልተወም ሙሴም በሳ ይዋ ታቦት ባለበት የወርቅ መክደኛ መካከል ራሱን አስገባራሱንም ወደ ማስተሥረያው ቀና አደረገ የሁለተኛውም ኪሩብ ድምጽ በአንዲት ጆሮው የአንዱም ከሩብ ድምጽ በሁለተኛይቱ ጆሮው መጣሰይጣንም እንዲሁ በአማልክታ ቸው ምስል ለአሕዛብ ይናገራል የእግዚአብሔር ቃል ግን በወርቅ ኪሩብ መካከል ወደ ሙሴ ጆሮ መጣ በወርቅ የተሳሱ ኪሩቤል አልተንገ ሩም በእነርሱ ላይ ያደረ የእግዚአብሐር መንፈስ እንጂ የአማልክት ምስሎችም ራሳቸው የሚና ገሩ አይደሉም በእነርሱ ላይ ያደረ የቤልሆር መንፈስ ነው እንጂ ዘጸ ዳግመኛም ሰይጣን የእግዚአብሔር መንፈስ በነቢያት አንደበት እንደተናገረ አድርጎ የአግዚአብሔርን መንፈስ የተክራክረበት ጊዜ አለ እርሱ በጠንቋዮች አንደበት ይናገራል ንፁህ የሆነ ሁሉ የመንፈስ ቅዱስ የረከሰውም ሁሉ የቤልሐር መንፈስ ነውና እውነት የሆነው ሁሉ የአግዚአብሔር መንፈስ መሸነጋገልም ያለበት ሁሉ የሐስት መንፈስ ነውና ሰላም ያለው ሁሉ የእግዚአብሔር መንፈስ መለያየት ያለበት ሁሉ የዲያብሎስ መንፈስ ጨለማም የሆነው ሁሉ የሰይጣን መንፈስ ነውና የእግዚአብሔር መሳእክት ንጹሀን እንደሆኑ የሰይጣን አጋንንት የረከሱ ናቸው ሰእግዚቪ አብሔር ነቢያቱ ቅዱሳን እንደሆ ኑ ለሰይጣንም ጠንቋዮች የረከሱ ናቸው ሰእግዚአብሔር ሐዋርያት የታመኑ እንደሆኑ የሰይጣንም አገል ጋዮች አሳቾች ናቸው የእግዚአብሔርን ምልክ ት ያገኝ ዘንድ ፊደሎችን በመሻት ቁጥሮችንም በመጨመር የሚታመን ከጠንቋዮችና ከሟርተ ኞች አያንስም የሰይጣን ካህናት ናቸውና ሰይ ጣንም በሚያስትበት ገንዘብ ምክን ያት ይፈልጋልና የሚጠፋበትን እንጂ የሚድኑ በትን አያስተምርምአነርሱም እንደርሱ ምእመና ንን ያስቱአቸው ዘንድ ይተጋሉ ኅሊናው ደካማ የሆነ ቢያገኙ ወደ ስህተት ጎዳና ይመሩታል ኢየሱስ ክርስቶስንም ከማገልገል የወጡ ኢሳይ ያስ የአግዚአብሔርን አሳብ ማን ያውቃል ያማከ ረውስ ማን ነውማን አበደረው ማንስ ተቀበለው ያለውን ሳያውቁ መንጋውን ከምሥጢር በጎች ያወጡአቸዋል ነገ ዮሐ የዕውሮች መሪዎች ዕውሮች ሆይ የምትመሯቸው እናንተ በእናንተም በሚመ ሩት ሁላችሁም ወደ ጉድጓድ ትወድቃላችሁቀድሞ በምን ምክንያት ከገነት ወጣን አምሳክነትን በመሻት አይደለምን ዛሬስ ለምን እግዚአብሔርን ለመሆን ትሻላችሁ የሚመጣውን እናውቃለን የሚሆነውንም እንረዳሰን ትላላችሁ እንግዲያ ቋ መጽሐፈ ምሥጢር ከሙ ወኢኪትትኀጥኡ እምገጸ እግዚአብሔር አመሰኬ መማክርቲሁ አንትሙ እሰ ተአምሩ ኅሊናሁ ጉዩ ኀበ ኢይበጽሐክሙ ወተኀብኡ እም ገጸ መዓቱ አስመ ሰሐቀ ረሰይክምም ሰምክረ እግዚአብሔር ወአነሂ እስሕቅ በተኀጉሎትክሙ ወአንሰ እአትፌሣህ በጐስለ ሕማምክሙ በከመ ይቤ ነቢይ አኮኑ ጸሳእተከ ጸሳእኩ እግዚኦ መዝ ጀ ማቴ ለምንትኬ ተሐምይዎሙ ሰአዳም ወሰሔ ዋን በእንተ ዘተሰዱ እምገነተ ተድላ በበሊዐ ዕፀ ዕልወት አኮኑ ትብል ቅድስት ኦሪት ዘአሕሰመ ቃለ ላዕለ አቡሁ ወእሙ ሞተ ለይሙት አንትሙሰ ሐመይክምዎሙ ለአቡክሙ ወሰእ ምክሙ ወትአዛዘ እግዚአብሔር ኢዐቀብክሙ በከመ እሙንቱ ፈተዉ ከዊነ አምላክ አንትሙሂ ፈተውክሙ ከዊነ እግዚአብሔር እስመ ትብሉ ነአምር ፍናዊሁ ለእግዚአብሔር እንተ ትመጽእ አስመ አኮ በፀኒሐ ፍኖት ዘይትረከብ አሰሩ ወአኮ በኀርዮ ዕለት እም ዕሰት ወስዓተ እም ሰዓት ዘየኀልፍ መቅሰፍተ መዓቱ ዘጸ ርጉማን ኩሎሙ እለ ይትአመትኑ ክሙ። ወይቤሎሙ ሀቡ ዘቄሳር ለቂሳር ወዘእግዚአብሔር ግበሩ ለእግዚአብሔር በከመ ኢፈቀደ ይደመር ንዋየ ንጉሥ ውስተ ቤተ እግዚአብሔር ከማሁ ኢይፈቅዶ ሰዘኮነ መምህረ ለትንቢተ ሐሰት ከመ ይኩን መምህረ ለቤተ ክርስቲያኑወበከመ ቄሳር ንጉሠ ሮሜ ቀነዮሙ ሰደቂቀ እስራኤል እንበይነ ዘገደፎሙ እግዚአ ብሔር በእንተ ኃጢአቶሙ እስከ ያገብኡ ሎቱ ጸባሕተ ዲናር ዘተለክዐ በስሙ ወከማሁ ቀነዮ ሙ መንፈሰ ቤልሖር ሰካህናተ ምሥጢር በእንተ ዘተግኅሠ እምኔሆሙ መንፈስቅዱስ እስከ ያገብኡ ሎቱ ዲናራተ አልባቢሆሙ ዘተሰክዐ በሰገለ ከዋክብት ወበትምህርተ መጻሕፍቲሆሙ ዘሐሰት ማቴ እስመ ይኤዝዞ መጽሐፈ ሲኖዶስ ሰዘይጠመቅ ከመ ይበል ተመይጦ መንገለ ዐረብ ኣወግዘከ ሰይጣን ወለኩሎሙ አጋንንቲከ መስሕ ታን ወለኩሉ ሰገልከ ርኩስ ወለኩሉ ሥራያቲከ ወለኩሉ ምግባሪከ ሕሱምኹ ወእምዝ ይትመየጥ መገገለ ጽባሕ ወይበል አአምን ብከ አቡሁ ሰኢየሉስ ክርስቶስ ወአአምን በወልድከ ዋሕድ ኢየሱስ ክርስቶስ ወአአምን በመንፈስቅዱስ ጸጋ ጥምቀት ዘቤተክርስቲያን ወወሪዶ ውስተ ቀላየ ዮርዳኖስ ይነሥእ ጥምቀተ እምጎበ ኤሏስቆጳስ መጽሐፈ ምሥጢር ፈልጉት እግዚአብሔር የሰማይ ብርዛናትን እና ንተ እንድትጠብቁአቸው አልፈጠራቸውም ሰእና ንተ ያበሩ ዘንድ በሰማይ ጠፈር ላይ ሾማቸው እንጂ ዘፍ መዝ እናንተ በሰማይ ብርዛናት ላይ የሠለጠ ናችሁ ከሆናችሁስ ፀሐይን በሌሊት አብ ራልን በሉት ከዋክብትንም በቀን ተገለጡልን በሉአቸው በእነርሱ ላይ ሥልጣን ከሌላችሁ ግን እነርሱን ማየት ተዉ እነርሱንም ለመመ ርመር አትትጉ በተሾሞህበት ተቀመጥ ወደ አየ ራትም አትንጠ ልጠል የምትወጣበት መሰሳል የለ ህምና መውጣት በማትችልበት ባሕርውስጥ አትዋኝ የፍጡራንን አኗኗር አትመራመር ኅሊናህን መርምር አንተ አፈር እንደሆንህ ወደ አፈርም መመለስህን ፅወቅራ ሰእግዚከብሔር በቤተ መቅደሱ እገዛለሁ ከዋክክብትንም በማየት ለአጋ ንንት ትምህርት እገዛለሁ ትላለህን ይህ አይሆን ልህምና እርሱም ባለቤቱ በወንጌል አንድ አገል ጋይ ለሁለት ጌቶች መገዛት አይችልም ካልሆነ አንዱን ይወድዳል ሁለተኛውንም ይጠሳል ወይ ም ለአንዱ ይታዘዛል ሰአንዱም አይታ ዘዝም ገንዘብ እየወደዳችሁ ሰእግዚአብሔር መገዛት አይቻላችሁም ብሏሷልና ማቴጸ ገንዘብ ማከማቸት ለእግዚአብሔር ከመገዛት የሚያርቅ ከሆነ የአጋንንትን ትምህር ት የሚከተል ሰውማ እንደምን ይቻለዋል ስለ ዲናርም መልኩና ጽሕፈቱ የማን ነው አለ የንጉሥ የቄሣር ነው ከመገዛት የሚያርቅ ከሆነ የአጋንንትን አሉት እርሱም የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር ስጡ አላቸ ው የንጉሥ ገንዘብ ወደ እግዚአብሔር ቤት ይጨመር ዘንድ እንዳልወደደ እንዲሁ ለሐሰት ትንቢት አስተማረ የሆነውን ለቤተ ክርስቲያን አስተማሪ ይሆን ዘንድ አይሻውም በኃጢአታ ችው ምክንያት እግዚአብሔር ስለተዋቸው ስሙ የተጻፈበትን ዲናር ግብር እስኪገብሩለት ድረስ የሮም ንጉሥ ቄሣር የእስራኤልን ልጆች እንደ ገዛቸው እንዲሁ መንፈስቅዱስ ከእነርሱ በመለ የቱ ምክንያት የከዋክብት ጥንቆላ የሐሰት መጻ ሕፍቶቻቸውም ትምህርት የተጻፈባቸውን የልቦ ቻቸውን ዲናሮች እስኪ ገብሩለት ድረስ የምሥ ጢር ካህናት የቤልሆር መንፈስ ገዛቸው ማቴሸ ሲኖዶስ መጽሐፍ የሚጠመቅን ሰው ወደ ምዕራብ ዞሮ ሰይጣንን አወግዝሀለሁ የሚያስቱ አጋንንትህን ሁሉ የረከሰ ጥንቆ ላህን ም ሁሉ መድኃኒቶችህንም ሁሉ ክፉ ሥራህንም ሁሉ አወግዝሀለሁ እንዲል ከዚህም በኋሳ ወደ ምሥራቅ ተመልሶ የኢየሱስ ክርስቶስ አባት ሆይ አምንብሀለሰሁ በአንድያ ልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስም አምናለሁ በመንፈስቅዱስና በቤተ ክርስቲያን የጥምቀት ጸጋ አምናለሁ አንዲል ያዝዘዋልና ወደ ዮርዳኖስ ባሕርም ገብቶ በኤጺስ መጽሐፈ ምሥጢር አው እም እደ ቀሲስወወዒኦ እምቀላየ ዮርዳኖስ ይነሥእ ማኅተመ ዘቅብዐ በሰሳን ከመ ይኩን ዲናረ ለእግዚአብሔር ወመልክዑሰ ቅብዐ በለሳን ውእቱ ማኅተም በስመ ኢየሱስ ክርስቶስ ቋ ወእምከመ ገብአ እንከ በ ተማርዮ ወሰገል ወሥራይ ወርእየተ ኮከብ ተቀንየ ለዘአውገዘበ ለሰይጣን ወተጽሕፈ ውስተ ልቡ መልክዐ ዲናር ዘተረፈ ጣዖታቲሁ ወያሴስል መንፈስቅዱስ እምላዕሌሁ እስመ አልቦ ስንእ ይቤ ለብርሃን ምስለ ለመትወመት ያስተዔርያ ለጽድቅ ምስለ ኃጢአት ወመት ዘያነብር ጣዖተ ውስተ ቤተ እግዚአብሔር ቆሮ ወመኑ ውእቱ ቤተ እግዚአብሔር ዘእንበለ ዳእሙ መሀይምናንበከመ ይቤ ጳው ሎስ ወዘሰ አማሰነ ቤተ እግዚአብሔር ሉሎቱኒ ያማስኖ እግዚአብሔር ወቤቱሰ ሰእግዚአብሔር አንትሙ እስመ ኩሉ ተማርዮ ወሰገል ወርእ የተ ኮክብ ወተአምኖ በትእምርተ አኀዘ መጽሐፍ ወተጠይሮ በአዕዋፍ ወትሕዝብት በአንበስብሶ ቀራንብት ወአእናፍ ወበፋሰ ቃል ዘይትረከብ ምስለ ሕሲና ወኀሚሠ ትምህርት በውልዋሴ ሐስትእስመ ዝሰ ኩሉ ንዋየ ጸላዒ ውእቱ ሰቆ ራር በኀበ እግዚአብሔር ወምኑን በኀበ መንፈስ ጽድቅወዘይገብር ዘንተ ውፁእ እምከርሠ ጥም ቀት ወኢውሉድ እመንፈሰ እግዚአብሔር እስመ ኀብ አውገዝበ ተመይጠ ቆሮ ቋ ንትመየጥኬ ኀበ ዘለሰፋሆሙ ለመቅዶንዮስ ወሰአውጣኪ እአሰክሕድም ለመንፈስ ቅዱስኦ መቅዶንዮስ ወአውጣኪ አየኑ ምክን ያተ ረከብክሙ በእንተ ክሕደተ መንፈስቅዱስ ትብሉኑ ከመ አብ ወሰደ ወኢተወልደወበእ ንተዝ ነአምን ከመ አቡሁ ውእቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ ወወልድኒ ተወልደ ወኢወለደ ወሎ ቱኒ ነከምኖ ከመ ወልዱ ውእቱ ሰአግዚአ ብሔር። ወመንፈስቅዱስሂ ኢተወልደ ወኢወ ሰደ ወበእንተዝ ተሰምየ መንፈስ ዘአንበሰ አካል ዘእንበለ ራእይወአነሂ እብለክሙ ወእመሰ በእንተ ተሰመዮ መንፈስ ቦአክሙ ቃሉ ውስተ ልብክሙ እንዘ ትትሔዘቡ ክመ ሕልቦቱ አካል ከመ አብ ወወልድ አብኒ ይሰመይ መንፈስ በከመ ይቤ እግዚእነ በወንጌል እስመ እግዚአ ብሔር መንፈስ ውእቱ ወእለሂ ይሰግዱ ሎቱ ሀለዎሙ በመንፈስ ወበጽድቅ ይስግዱ ሎቱ ጳውሎስኒ ይቤ እስመ ኀበ ሀሎ መንፈስ እግዚ አብሔር ህየ ሀሎ ግዕዛን እስመ መንፈስ እግዚአብሔር ውእቱ ዮሐፀ ሮሜ ቆሮጀ ሟ ወካዕበመ ወልድኒ መንፈስ ውእቱ ቆጳስ ወይም በቄስ እጅ ይጠመቃል ከዮርዳኖስ ባሕርም ወጥቶ ሰእግዚአብሔር ዲናር ሊሆን የበለሳን ትባትነሜሮግ ማኅተምን ይቀበሳል መልኩም የበለሳን ቅባት በኢየሰስ ክርስቶስ ስም መታተም ነው ቋ ከዚያ በኋላ ወደ ሟርትና ጥንቆላ መተትና ኮከብ ወደማየትም ከተመለሰ ሳወገዘው ለሰይጣን ተገዛ በልቡም የጣዖቶቹ ቅሪት የዲናር መልክ ይጻፋል የመንፈስቅዱስም ጸጋ ከእርሱ ይርቃል በእግዚአብሔር መንፈስና በሰይጣን መንፈስ መካከል ስምምነት የለምና ጳውሎስ ብርዛንን ከጨለማ ጋር አንድ የሚያደርገው ማን ነው ጣዖትንስ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ የሚያኖር ማን ነው እንዳሰ ቆሮ ምእመናን ናቸው እንጂ ሌሳ የእግዚአብሐር ቤት ማን ነው ጳውሎስ የእግዚ አብሔርን ቤት ያፈረሰ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል የእግዚአብሔርም ቤቶች እናንተ ናች ሁ እንዳለ። ሟርትና ጥንቆላ ኮከብን ማየትም ሁሉ በተጻፈ የቁጥር ምልክት በወፎች መጠን ቆል አፍንጫንና ቅንድቦችን በማንቀሳቀስ ግምት መናገር በአሳብ በሚገኝ በሐሰት መወላወል ምልክትን መፈለግም ይህ ሁሉ በእግዚአብሔር ክንድ አስጸያፊ የሆነ በጽድቅ መንፈስም ዘንድ የተናቀ ነውና ይህንንም የሚያደርግ ከጥምቀት ጸጋ የወጣ ከእግዚአብሔርም መንፈስ ያልተወ ሰደ ነው ወዳወገዘው ተመልሷልና ቆሮደ መንፈስቅዱሳን ወደካዱት ወደ መቅዶንዮስና ወደ አውጣኪ ተግሣጽ እንምለስ መቅዶንዮሰና አውጣኪ ሆይ መንፈስ ቅዱስን ሰመካድ ምን ዓይነት ምክንያት አገኛችሁ አብ ወለደ እንጂ አልተወሰደም ስለዚህም የኢየሱስ ክርስቶስ አባት እንደሆነ እናምናዋለን ወልድም ተወሰደ አልወሰደምም እርሱንም የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ እናምነዋልን መንፈስቅዱስም አልወለደም አልተወለደምም ስለዚህም አካል የሌለው መንፈስ መልክም የሌለው ኃይል ተባሰ ትላላችሁንእኔም እሳችኋሰሁ መንፈስ ስለመባል እንደ አብና እንደ ወልድ አካል እንደሌለው ስትጠራጠሩ ቃሉ ወደ ልባችሁ ከገባስ አብም መንፈስ ይባላል ጌታችን በወንጌል እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በመንፈስና በጽድቅ ይሰግዱለት ዘንድ አላቸው እንዳለ ጳውሎስም የእግዚአብሔር መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አስመንፈስ እግዚአብሔር ነውና አሰ ዮሐዘ ሮሜኗ ቆሮር ዳግመኛም ወልድ መንፈስ ነው እርሱ ር መጽሐፈ ምሥጢር በከመ ይቤ ለሊሁ በወንጌል ወዝኒ ቃል ዘነገርኩክሙ መንፈስ ውእቱ ወሕይወት ውእቱ ወካዕበመ ይቤ እስመ መንፈስ ይፈቅድ ወሥጋ ይደክም እሰመ መንፈስ ይፈቅድ ይቤ በአንተ መለኮቱ ወሥጋ ይደክም ይቤ በእንተ ትስብእቱ ወለአርዳአሁኒ አመ ነፍሐ ውስተ ገጾሙ ወይቤሎሙ ንሥኡ መንፈሰ ቅዱሰ ሰአለ ኀንደግሙ ኃጢአት ይትኃደግ ሱሙ ወሰእሰ ኢኃደግሙ ኢይትኀደግ ሎሙ ዝኒ ሀብተ ጸጋ ዘመለኮተ ቪአሁ ወዘጳራቅሲጦስ እስመ እምእስ ትንፋስ አፉሁ ሰወልድ ኮነ ንሥአተ መንፈስ ቅዱስ በከመ ይቤ መጽሐፍ አፍሳገ ማየ ሕይ ወት ይውኅዝ እመከርሠ ዘንተ ይቤ በእንተ መንፈስቅዱስ ዘሀለዎሙ ይንሥኡ ናሁኬ ተርጐመ ዘንተ ወንጌሳዊ በንሥአተ መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት እምአፈ ኢየሱስ ክርስቶስ እምድኅረ ነፍሐ ውስተ ገጾሙ እንዘ ይብል ንሥኡ መንፈሰ ቅዱሰ ዮሐ ቋ ጩ ካዕበ ይቤሰሙ ንበሩ ሀገረ ኢየሩሳ ሴሌም እስከ ትለብሱ ኃይለ አእምአርያምአመ ሰኬ ወሀቦሙ በይእቲ ዕለት ጳራቅሊጦስሃ እምኢይቤ ንበሩ ሀገረ ኢየሩሳሌም እስከ ትለብሱ ኃይለ እም አርያምዘዚአሁ መንፈሰ ጸገወ ወበእንተ ጳራቅሊጦስ አሰፈወ ጳውሎስኒ ይቤ እስመ አኮ መንፈስ ቅኔ ዘነሣአክሙ በዘትፈርሁ አሳ ነሣእ ክሙ መንፈሰ ውሉድወይጸርኅ መንፈሰ ወልዱ ውስተ ልብክሙ ወይብል አባ ወአቡየ ሱቃ ሮሜኃ ወ በእንተዝ ይቤ አግዚእነ ዘኪያክሙ ሰምዐኪያየ ሰምዐ ወዘኪያየ ሰምዐ ሰመያ ለዘፈነወኒበከመ ወደየ ቃሎ በእስትንፋስ አፉሁ ውስተ አፈ አርዳኢሁ አእሚሮ ይቤ ዘኪያክሙ ሰምዐ ኪያየ ሰምዐ ወበከመ አምጽአ ትእዛዘ እምኀበ አቡሁ አእሚሮ ይቤ ዘኪያየ ሰምዐ ሰምዖ ሶዘፈነወኒ አስመ አቅደመ ነጊረ እንዘ ይብል ኩሉ ዘሰማዕኩ በኀበ አብ እነግር ወዝኒ ቃል ዘእነግረክሙ አነ አኮ ዘእምኀቤየ አላ ዘአምጎቤሁ ሰአቡየ ዘፈነወኒ አልቦሙ ትእዛዝ ለሐዋርያት ዘእንበለ ትእዛዘ ወልድ ዘፈነምሙ እስመ ተቶስሐ እስትንፋስ አፉሆሙ በእስትንፋሰ አፉሁ ወተቶስሐ ህላዌ ዚአሆሙ በህላዌ ዚአሁ በከመ ይቤ ለሊሁ በክመ አንተ አብ ብየ ምስሌየ ወአነሂ ምስሌከ ብከ ከመ ይኩኑ እሙንቱሂ አሐደ ብነ ከማነ ከመ ይእመን ዓሰም ከመ አንተ ፈነውከኒ ወአነሂ ወሀብክዎሙ ስብሐተ ዘወሀብከኒ ከመ ይኩኑ አሐደ ከማነ ከመ አሐዱ ንሕነ አነሂ ቦሙ ወአንተሂ ብየ ከመ ይኩኑ ፍጹማነ በአሐዱ ማቴጓ ዮሐሄ ቋ ወካዕበ ይቤሎሙ ሰአርኢሁ ወበዝንቱ ተአምሩ ከመ አነ በአብ ወአብ ብየ ባለበት በወንጌል ይህ የነገርሁአችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው እንዳሰ ሁለተ ኛ ም መንፈስ ይበረታል ሥጋ ግን ይደክ ማልና አለ መንፈስ ይበረታል አለ ስለመሰኮቱ ሥጋ ግን ይደክማል አለ ስለ ሰውነቱ ደቀመዛሙርቱ ንም መንፈስቅዱስን ተቀብሱ ይቅርላላችኋቸው ኃጢአት ይቀርላቸዋል ይቅርም ሳሳሳችኋቸውም ኃጢአት አይቀርሳቸውም ብሎ በፊታቸው እፍ ባለባቸው ጊዜ ይህ የተቀበሉት የመለኮት ጻጋ የጳራቅሲጦስም ነው ከወልድ የአፍ ትንፋሸ መንፈስቅዱስን መቀበል ሆኗልናሕርሱ ባለቤቱ የተጠማ ወደእኔ ይምጣና ይጠጣ መጽሐፍ የሕ ይወት ምንጭ ውኃ ከሆዱ ይፈስሳል እንዳሰ ብሎ እንደተናገረ ይህንን መንፈስቅዱስን ይቀበሉ ዘንድ ስላላቸው ተናገረሕእሕነሆ ወንጌ ሳዊው ይህንን መንፈስቅዱስን ተቀበሉ ብሎ በፊታቸው ላይ አፍ ካለ በኋላ ከኢየሱስ ክርስቶስ አፍ ሐዋርያት መንፈስቅዱስን በመቀ በሳቸው ተረ ጐመው ዮሐ ቋ ዳግመኛም ኃይልን ከአርያም እስክትለ ብሱ ድረስ በኢየሩሳሴም ከተማ ተቀመጡ አሳ ቸውጳራቅሲጦስን በዚያች ቀን ሰጥቶአቸው ቢሆን ኃይልን ከአርያም እስክምትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ በሳለ ነበርየገዛ መንፈ ሱን ሰጠ ስሰጳራቅሊጦስ ግን ተስፋን ሰጠ ጳው ሎስም ትፈሩ ዘንድ መገዛት መንፈስን የተቀባ ላችሁ አይደሰም የልጅነት መንፈስን ተቀብላች ሁ እንጂ የልጁም መንፈስ በልባችሁ ውስጥ አባ አባቴ ሆይ ብሎ ይጮሀል አሰሉቃዓ ሮሜጵ ወ ስሰቪህም ነገር ጌታችን እናንተን የሰማ እኔን ሰማ እኔንም የሰማ የሳከኝን ሰማው አሰ ቃሉን በአፍ ትንፋሽ በደቀመዛ ሙርቱ አፍ ውስጥ እንዳኖረ አውቆ እናን ተን የሰማ እኔን ሰማ አለ ከአባቱም ዘንድ ትእዛዜን አንዳመጣም አስቦ እኔን የሰማ የላከኝን ሰማው አሰበአብ ዘንድ የሰማሁትን ሁሉ እመሰክራለሁይህም እኔ የም ነግራችሁ ቃል የእኔ አይደለም ከሳከኝ ከአብ ዘንድ የተገኘ ነው እንጂ ብሎ አስቀድሞ ተና ግሯልናሐዋርያት ከላካቸው ከወልድ ትእዛዝ በቀር ሌላ ትእዛዝ የለባቸውም የአፉን ትንፋሽ ከአፋቸው ትንፋሽ ጋር አዋህዷልና ባሕርዩም ከባሕርያቸው ጋር አንድ ሆፍልና እርሱ ጌታ አንተ አብ ከእፄ ጋር በእኔ እንዳለህ እኔም ከአንተ ጋር በአንተ እንዳለሁ እነርሱም ዓለም አንተ እንዳለክኸኝ ያምን ዘንድ በእኛ አንድ ይሁኑ እኔም እኛ አንድ እንደሆንን አንድ ይሆን ዘንድ የሰጠኸኝን ክብር ሰጠሁአቸው እኔም በእነርሱ አለሁ አንተም በእኔ በአንድ አካል ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ እንዳሰ ማቴ ዮሐሄኔ ወ ዳግመኛ ደቀመዛሙርቱን እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ በዚህ ዕወቁ ጓ መጽሐፈ ምሥጢር ወአንትሙሂ ብየ ወአነሂ ብክሙ። ዳዊትም ቅዱስ መንፈ ስህን ከእኔ አትውሰድ ደስታንና ማዳንህን ስጠኝ በመገዛት መንፈስም አጽናኝ አለዳግመኛም ቅዱስ መንፈስህም በጽድቅ ምድር ይምራኝ አለ ሙሴንም እግዚአብሔር ከእስራኤል ልጆች ሽማግሌዎች መካከል ለሕዝብ አለቆችና ጻፎች አንደሚሆኑ የምታውቃቸውን ሰባ ሰዎች ሰብስ ብልኝ ወደ መገናኛውም ድንኳን ታስገባቸዋለህ በዚያም ከአንተ ጋር ይቁሙ በአንተም ሳይ ካለ ው መንፈስ ከፍዬ በእነርሱ ሳይ እኖራለሁ ከአን ተም ጋር የዚህን ሕዝብ ሸክም ይሸከማሉ አለው ሙሴም ወጥቶ የእግዚአብሔርን ቃል ለሕዝቡ ነገራቸው ከሕዝቡም ሽማግሌዎች መካከል ሰባ ሰዎችን ሰብሰቦ በድንክኑ ዙሪያ አቆማቸው እግዚአብሔርም በደመና ወርዶ ተነጋገረው በእር ሱም ላይ ካለው መንፈስ ከፍሎ በሰባው ሰዎች አለቆች ላይ አሳደረ ከዚህም በኋላ ትንቢት የመ ናገርን መንፈስ አሳረፈባቸው ዘጸ መዝፃዛ ዮሐፀ ራእ ኢሳይያስም በእኔ ሳይ ያለ ሰድሆችም የምሥራች እነግራቸው ዘንድ የቀባኝ የእግዚአብሔርን መንፈስ ሳከኝ አሰሕዝቅኤል ም የእግዚአብሔርም መንፈስ በአናቴ ያዘኝ ወስ ዶም በአጥንት በተሞላ ሰፊ ሜዳ ላይ አቆመኝ የሰው ልጅ ሆይ ለዚህ አጥንት ትንቢት ተናገር አለኝ ብሏል በኢዩኤልም በሥጋ ለባሹ ሁሉ ላይ በወንዶች አገልጋዮቼ በሴቶች አገልጋዮቼም ላይ ከመንፈሴ አሳድራለሁ አሰ ጌታችንም በወ ንጌል ሌላውን አጽናኝ እልክላችኋለሁ አሰ በሐ ዋርያት ሥራም ከናዝሬት የመጣው እግዚአብ ሔርም በመንፈስቅዱስና በኃይል የቀባው ኢየሱስ ይላልጌታችንም ደቀመዛ መርቱን ሂዱ ና በዓለም ዳርቻዎች ሁሉ አስተምሩ ስታጠም ቁአቸውም በአብና በወልድ በመንፈስቅዱስም ስም በሉ ብሏቸዋል ኢሳ ኢዩ ማቴ ዮሐ በአብ ላይ መንፈስቅዱስ በአካሱና በባሕርዩ ሆኖ አብ መባልን አገኘን ዳግመኛም በወልድ ላይ መንፈስቅዱስን በአካሉ ሳለ በባሕ ርዩ ከአባቱ ጋር አንድ ሆኖ ወልድ መባልን አገኘ ን ለራቅሊጦስን ግን ልጅ እንለው ዘንድ አባት አላገኘንለትም አባትም እንለው ዝንድ ልጁን አላገኘንም ስለዚህም ዘወትር መንፈስቅዱስ ይባላ ልበመለኮት ባሕርይ ጠባይ ግን ምስክር እንዳ ስቀደምን ቅዱስ መንፈስ ነው መንፈስ ማለት የማይዳሰስ መሰኮት የማይታይ ኃይል የማይገኝ የማይነካ የማይሰፈር የማይወሰን የማያንቀላፋ መጽሐፈ ምሥጢር ወኃይል ዘኢያስተርኢ ኢርኩብ ወኢልኩፍ ኢስ ፉር ወኢምጡን ኢድቁስ ወኢንውም ኢፅቡስ ወኢድኩም ይሰፍን በኩለፄ እንዘ ኢያስተርኢ ይገሥሦ ለቀላይ እንዘ ኢይደንን ወአልቦ ጠፈር በላዕሉ ዘይጹልል መልዕ ልቴሁ ወአልቦ መሠረት በታሕቱ ዘይጸውር ህሉናሁ ይቀሊ እቀላየ ቀሳያት ወይትሌዓል እመልዕልተ ሉዓሌ ይርኅብ እምአጽናፈ አጽናፍ ይበጽሕ ኩለሄ አንዘ ኢያንሶሱ እንዘ ኢድንጉግ መለኮቱ በግብረተ ዓለም ወኢውሱን ስፍሐ መንግሥቱ በርኅበ ሰማያት ወምድር ወኢይትበሀል በእን ቲአሁ ኀበዝ ይበጽሕ ወኀበዝ ኢይበጽሕ ዘንተ ይክል ወዘንተ ኢይክል ይክል ኩሎ ለእመ ፈቀደ ወያጸርእ ገቢረ ለእመ ኢፈቀደ ይእዜኒ ንትመየጥ ኀበ ነጊረ ዜናሁ ሰጳራቅሲጦስ ዘዕሩይ ምስለ አብ ወዘውግ ምስለ ወልድወመንፈሰ ተነብዮ ዘበነቢያት ወመን ፈሰ አሶት ዘበሐዋርያት መንፈሰ ቅዳሴ ዘበጥ መቀታትወመንፈሰ ተክህኖ ዘበምሥዋዐ ተርባ ንመንፈሰ ረድኤት ዘበሰማዕታትፎ መንፈሰ ንጽሕ ዘበደናግል ወመነኩሳት መንፈሰ መዊዕ በአጽባእመንፈሰ ልቡና ዘበማእምራን መንፈሰ ጽድቅ ዘበመሀይምናን ወመንፈሰ ሰሳም ማእከለ ኢየሱስ ክርስቶስ ወማእከለ ቤተክርስቲያን ወኢናምስሎ ለጳራቅሊጦስ ከመ መናፍስት ብዙ ኃን ሶበ ይትነገር በእንቲአሁ ኩሱ መክፈልት ሠናይ ወኩሉ ሀብት ፍጹም አምኀበ እግዚአ ብሔር ውእቱ መኑኬ ውእቱ እግዚአብሔር አኮኑ ጳራቅሊጦስ መንፈሰ ጽድቅ በከመ ይቤ ጳውሉስወበእንተ መንፈስቅዱስ ኢንፈቅድ አኃ ዊነ ትኩኑ አብዳነ አሳ ታእምሩ ትካትኒ እንዘ አረሚ አንትሙ ተአምሩ ከመ አማልክተ በሐመ ታመልኩ ወአጣዖክሙ ወተፃአፃእክሙ ወተሐ ውሩ ኀበ ወሰዱክሙ። አብ ይሰመይ እግዚአ ብሔርፃዛ እአምቅድመዓሰለም ወእስክ ለዓለም ወል ድኒ ይሰመይ እግዚአብሔርፃ እምቅድመ ዓለም ወእስከ ለዓለም ወዓዲ ወመንፈስቅዱስ ይሰ መይ እግዚአብሔርዛሃ እምቅድመ ዓለም ወእስከ ለዓለም ወዓዲ ወኢረከብነ ሱቱ ሰአብ ካልዐ ስመ ዘእንበለ እግዚአብሔርኢተሰምየ ክርስቶስ ዛ እስመ ኢተቀብዐ ሥጋዌ እም ዘርአ ዳዊት በከመ ተቀብዐ ወልድ ዋሕድ ሥጋዌ ንጽሕተ እምወለተ እጓለ እመሕያው እንተ ኢተአምየር ርስሐተ ዝ ዓለም እስመ ክርስቶስ ብሂል ቅቡዕ ብሂልተቀብዐ መለኮቱ በቅብዐ ሥጋዌ ወአኮሰ ዘተቀብዐ ትስብእቱ በቅብዐ መሰኮት እግዚአ ብሔር ኮነ ሰብከ ወመጠቆ ሰከዊነ ሰብእ ኀበ ከዊነ አግዚአብሔርአኮ በሙያጤ ወቱሳሔ አላ በጽምረት ወበጉባሬ ወካዕበመ ኢተስምየ አብ አማኑኤልዛ እስመ ኢደመረ መለኮቶ በትስብእትነ እስመ አማኑሌኤል ብሂል አምላክ ወሰብእ በአሐዱ ጌታችንም ከወለደው ጋር በመሰኮት የተካከለ ሲሆን የክህነት ሹመትን የነጠቀ አይደ ለም ከአባቱ ዘንድ ተሾመ እንጂ የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት ብሎ ከደመና በሳይ ስለርሱ አሰምቶ ተናግሯልና ከጥምቀቱም አስ ቀድሞ አልተናገረለትም የቤተክርስቲያንን የም ሥጢር ሥርዓት ያሳይ ዘንድ ከጥምቀቱ በጊላ አሰምቶ ተናገረለት እንጂ ያልተጠመቀ ሰው የክህነት ሹመትን ይቀበል ዘንድ አይገባውምና መንፈስቅዱስም በርግብ አምሳል ወረደ ሲቀድ ሰው አይደለም ከእርሱ በኋላ እንጠመቅ ዘንድ ላለን ለእኛ መንፈስቅዱስን የመቀበልን ተስፋን ሊስጥ ነው እንጂ ሦቹ ከዚህም በኋላ ሐዋርያቱን አዝዞ እስኪያርግ ድረስ ሲናገር ሲያስተምር ጀመረቂስ ከቅስናው በኋሳ ካልሆነ በቀር ሲያ ስተምር ሥልጣን የለውምና በአውነት የእግዚ አብሔርን ልጅ ቅስናው ንፁህ የሆነ ጠርዘቤጤር ቄስነው የክህነት ልብሱም እድፍ የሌለበት ነውበእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ንጹሀን ደቀ መዛሙርቱን መንፈስቅዱስን ተቀበሉ ይቅር ላላ ችኋቸው ኃጠአት ይቀርላቸዋል ይቅር ላላላ ችኋቸውም ኃጢአት አይቀርላቸውም ያላቸው ኤሏስቆፅልስ መልካም መዓዛ ያለው መጥሮጳሊጥ ኤጴስቆይስ ነው እነሆ ዮሐንስ አቡቀለምሲስ ስባት መናፍስት በከኩፋኑ ይወጣሉ ስላለው ከመዘምራን እስከ ኤሏስቆጾስ ድረስ ያለውን የክህነት ማዕረግ ክፍል ነገርናችሁ ትርጓሜውም ስለሰባቱ መናፍስት አይደለም ጸጋው ብዙ ከሆነ ከአንድ ስራቅሊጦስ ስለሚሰጥ ሰባቱ የቅድስት ቤተክርስቲያን መልእክት ሀብት ነው እንጂ ቿ ስሰአብና ስለወልድ ስለ መንፈስቅዱስ ግን ሰአኗኗራቸው መሠረት ምክንያት ሰመሰኮ ታቹውም ባሕርይ ጥንት አላገኘንም አብ ከዘላ ለም እስከ ዘሳለም ድረስ እግዚአብሔር ይባላል መንፈስ ቅዱስም ከዘሳለም እስከ ዘሳለም ድረስ መንፈስቅዱስ ይባሳልሰአብ ከእግዚአብሔር ሴሳ ስም አሳገኘንለትም ክርስቶስም አልተባለም አንድ ወልድ የዚህን ዓለም መተዳደፍ ከማታውቅ የሰ ው ልጅ ሴት ልጅ ንጽህት ሥጋን እንደተቀባ ከዳዊት ዘር ሥጋን አልተቀባምና ክርስቶስ ማለ ት የተቀባ ነውና መለኮቱ የሥጋን ቅባት የተቀ ባ አይደለም እግዚአብሔር ሰው ሆነ ሰብእናን ወደ አምላክነት ከፍ አደረገው በመሰወጥና በመ ድ አይደለም በፍጹም አንድነት ነው ንጂረ ዳግመኛ አብ አማኑኤል አልተባለም መሰኮቱን ከሰውነታችን ጋር አላዋ ሀደምና አማኑኤል ማለት በአንድ አካል ያለ ደደ መጽሐፈ ምሥጢር ፌሥ ው ህሳዌ ወካዕበመ ኢተሰምየ አብ ጳራቅሊጦስፃ በከመ መንፈስቅዱስ ቨሽወረደ ላዕለ ሐዋርያት እስመ ኢያስተርአየ እምፍጥረተ ዓለም እስከ ይአዜ በህላዌሁ ዘእንበለ በራእየ ትንቢተ ነበያ ቲሁፎወበእንተዝ ይቤ ዮሐንስ ወንጌላዊ ለእግዚ አብሔርሰ አልቦ ዘርእዮ ግሙራ ወባሕቱ ወልድ ዋሕድ ዘሀሎ ውስተ ሕፅነ አቡሁ ወእቱ ነገረነ ወልድኒ ኢተሰምየ ክርስቶስሃ ዘእንበለ አመ ተሰብአ አማርያም ወባሕቱ አቅ ደመ ሎቱ ተነብዮ ዳንኤል በከመ ዜነዎ ገብር አል እንዘ ይብል ሰንበታተ አድሞሙ ሰሕዝብከ ወለሀገርከ ቅድስት ከመ ትሠለጥ ኃጢአት ወይ ትኅተም ጌጋይ ወይደምሰስ አበሳ ወትሠረይ ዐመፃ ወትምጻእ ጽድቅ እንተ ሰዓለም ወይትቀ ባፅዕ ቅድስተ ቅዱሳንወተአምር ወትሌቡ እም ፀአተ ቃሉ ዘታወሥአ ወትትሐነጽ ኢየሩሳሌም እስከ ክርስቶስ ንጉሥ ሰንበታት ስሳ ወክልዔ ወአማኑኤልሂ ኢተሰምየ ዘእንበለ አመ ተወልደ እም ድንግል ወበእንተዝኒ ኣአቅደመ ተነብዮ ኢሳይያስ እንዘ ይብል ናሁ ድንግል ትፀንስ ወትወልድ ወልደ ወወሲዳ ትስምዮ ስሞ አማ ኑኤል ኢሳጂ ዳንዘ ወመንፈስ ቅዱስኒ ኢተሰምየ ስራቅሲጦስፃ ዘእንበለ አመ ይቤሎሙ እግዚእ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ እፌኑ ለክሙ ካልአ ጳራቅሊጦስዛ ጳራቅሊጦስ ብሂል ናዛዚ ብሂል በነገረ ጽርእ በእንተ ምንትኬ ተሰምየ ናዛዜ እስመ አርድእት ኮኑ ልሕዋነ እም ዕለተ ዕርገቱ ሰወልድ እስከ ዕለተ ርደቱ ሰመንፈስቅዱስ ወበ እንተዝ ሰመዮ ወልድ ጳራቅሊጦስሃ ሰመንፈስ ቅዱስ ወፍካሬ ስሙሰ ናዛዚ በከመ ንቤ ቀዳሚ ዮሐ ኸ ወርደተ መንፈስቅዱስሰ በወ ዕለት እምአመ አስፈዎሙ በ ዕሰት እምዘ ተንሥዘዝ እሙታን ጊዜ ሰዓት በፅለተ እሑድ እንዘ ሀለዉ አርድዕት ውስተ ጽርሕ ወመጽአ ድምጽ ከመ ዘጽኑዕ ነፋስ ወመሰሎሙ ዘተጉድአ ገበዋቲሁ ለቤት ቦአ እንተ ጠፈር ወአኮ እንተ ጥኅትአስመ መንፈስ ውእቱ ዘኢይትገሰስ ወእ ሳት ውአቱ ዘኢይትለከፍ። ሐዋጀ ወጽዋዔ ስሙ ለክርስቶስ ያሬኢ ከመ ዘአሐዱወጽዋኤ ስሞሙ ሰክርስቲያን ያሬኢ ከመ ለዘብዙኃንበከመ ይቤሎሙ አግዚአ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ ወዘአስተዮመ ሰኔ እምእሉ ንኡሳን ጽዋዓ ማይ ቁሪር ባሕቲቶ በስመ ረድ እየ አማን እብለክሙ ኢየን ጉል ዕሜቶአስመእለሰ ክርስቶስ አንትሙ ማቴዓ ርኢኬ ዘከመ ያስተባዝኅ ክርስ ትናሆሙ በከመ ክርስቶስ ውእቱ ወይሰምዮሙ መሲሐውያነ በከመ መሲሕ ውእቱ በእንቲ አሁኒ ይቤ በመዝሙር አነ አበቀሩል ቀርነ ሰዳዊ ት ወአስተዴሉ ማኅቶተ ለመሲሕየ ወበእንቲ አሆሙኒ ተብህለ ወኢኀደገ ከመ ይሥሐጦሙ ሰብእወገሠጸ ነገሥተ በእንቲአሆሙ ወኢትግ ስሉ መሲሐንየ ወኢታሕስሙ ዲበ ነቢያትየ እስመ ሀብተ ተነብዮኒ ኢተፈልጠ እምሐዋርያት በከመ ይቤ ዮሐንስ አቡቀለምሲስ እስመ ሕጉ ውአቱ ለኢየሱስ መንፈሰ ተነብዮ ጳውሎስኒ ይቤ መንፈሰ ኢታጥፍኡ ወተነብዮ ኢትመንኑ ዘሠናየ አመክሩ ወዘይቴጌይስ ግበሩወካዕበ ይቤ ጳውሎስ ዘሰ ይትኔበይ ቤተክርስቲያነ የሐንጸ መዝ ወአርደኢሁስ ለወልደ አምሳክ ነቢያተ ይሰመዩ በእንተ መንፈስቅዱስ ዘላዕሌ ሆሙ ሐዋርያተ ይሰመዩ በእንተ ዘይቤሎሙ ሑሩ ወስብኩ ውሰተ ኩሉ አጽናፈ ዓለም ወእንዘ ታጠምቅዎሙ በሉ በስመ አብ ወወልድ መወንፈስ ቅዱስኤጺስ ቆጳሳተ ይሰመዩ በእንተ ዘይቤሎሙ ሽዝአሰርክሙ በምድር ይኩን እሠረ በሰማያትወዘፈታሕክሙ በምድር ይኩን ፍቱሐ በሰማያት ሰማዕተ ይሰመዩ በእንተ ዘይበሎሙ ናሁ አነ እፌንወክሙ ከመ አግባፅ ማእከለ ተኩ ላት ወካዕበ ይበሎሙ ሶበ ይወስዱክሙ ውስተ አዕዋዳት ኀበ ነገሥት ወመኳንንት ኢተኀልዩ መንፈስ ጳራቅሊጦስ ተሳከ የመንግሥተሰማያትን ወንጌል በዓለም ዳርቻዎች ሁሉ ይሰበኩ ዘንድ ሳካቸው በአዲስ ቋንቋም ሲናገሩ ጀመሩ የቋንቋዎች ባለ ቤት እግዚአብሔር በአንደበታቸው አድ ሯልና በብርፃኑ ጸዳል ልቦቻቸው በሩ ልቦችን መር ምሮ የሚያውቅ እርሱ በየልቡናቸው አድሯ ልናየወልድ መለኮት እግዚአብሔር ሲሆን ሰው የሚሆንን ቅባት እንደተቀባ ክርስቶስም እንደተ ባለ አንዲሁ ሐዋር ያትም የሰዎች ልጆች ሲሆኑ የመለኮትን ቅባት ተቀብተው ክርስቲያን ተባሉ ክርስቶስ ማለት መሲሕ ማሰት ነው መሲሕም ማለት የተቀባ ማለት ነውናዳግመኛ ክርስቲያ ን ማለት መሲሐውያን ማለት ነው መሲሐው ያንም ማለት የተቀቡ ማለት ነውና ሐዋ የክርስቶስም የስሙ አጠራር አንድ እን ደሆነ ያሳያል የክርስቲያንም ስም አጠራር ለብዙዎች የተሰጠ እንደሆነ ያመለክታል ጌታ ኢየሱስ ደቀመዛሙርቱን ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን በደቀቁመዝሙሬ ስም ቀዝ ቃዛ ውኃ ብቻ ያጠጣ እውነት እሳችኋለሁ ዋጋውን አያጣም እናንተ የክርስቶስ ናችሁና አእንዳሳቸው ማቴጓ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ የክርበ ቲያንን መጠሪያቸውን እንዳበዛ ተመልከት እር ሱም መሲሕ እንደሆነ መሲሐውያን ይላሳቸዋል ስለርሱም በመዝሙር ለዳዊት ቀንድን አበቀሳለሁ ለቀባሁትም መብራትን አዘጋጃለሁ አሰ ስለነ ርሱም ሰው ግፍ ያደር ግባቸው ዘንድ አልፈ ቀደም ስለነርሱም ነገሥታትን ገሠጸ የቀባኋ ቸውን አትንኩ በነቢያቴም ሳይ ክፉ አታድርጉ ተብሎ ተነግሯልትንቢት የመናገርም ሀብት ከሐዋርያት አልተለየም ዮሐንስ አቡቀለምሲስ ትንቢት የመናገር መንፈስ የክርስቶስ ሕግ ነውና እንዳለጳውሎስም መንፈስን አታጥፋ ትንቢት መናገርንም አትናቁ በጎ የሆነውን መርምሩ የተ ሻለውንም አድርጉ አለዳግመኛም ጳውሎስ ትን ቢት የሚናገር ቤተክርስቲያንን ያንጻል አለ መዝ ዩ ያአምላክ ልጅ ደቀመዛሙርትም በእነርሱ ላይ ስሳደረ መንፈስቅዱስ ነቢያት ይባ ላሉ እኮን ሂዱና በዓለም ዳርቻዎች ሁሉ አስተ ምሩ ስታጠምቁአቸውም በአብና በወልድ በመን ፈስቅዱስም ስም በሉ ስላሳቸው ሐዋርያት ይባ ላሉ በምድር የሠራችሁት በሰማይ የታሠረ ይሁን በምድርም የፈታችሁት በሰማያት የተፈታ ይሁን ስላላቸው ኤጺስቆጸጳሳት ይባላሉእነሆ እኔ እንደ በጎች በተኩላዎች መካከል እልካችኋለው ስላላቸው ሁለተኛም ወደ ፍርድ አደባባዮች ወደ ነገሥታትና መኳንንት ቢወሰዱአችሁ የምት ሱትን የምትናገሩትንም አታስቡ የአባታችሁ መንፈስ በእናንተ ይናጋራል ስላሳቸው መጽሐፈ ምሥጢር በትብሉ ወዘትነቡ አላ መንፈሱ ሰአቡክሙ ይትናበብ በላዕሴክሙ ወካዕበ ይቤሎሙ ኢትፈ ርህዎሙ ለእለ ይቀትሉክሙ ሥጋክሙ ወሰነ ፍስክሙስ ኢይክሉ ቀቲሉሎታ ማቴ ቿ ዮሐ ወካዕበመ አርአዩ ሐዋርያት አስረ ጽጽድቆሙ ለመነኩሳት በመንኖ ንዋይ ወበኢያ ጥርዮ አዝርእት ወገራውህ ወአዕጻዳተ ወፍር በኢያጥርዮ አልህምት ወአባግዕ ወአጣሲ ወመን ኖ ብእሲት ወውሉድ ወአኀው ወአኃት እስመ አለሮ ፍና ድቲን በኀበ ኢተረክበ አሰሮሙ ለሐዋ ርያት ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ ሰዘጸ ውዖሙ ሰለሐዋርያት ወሰጊድ ለወልድ ለዘኃረ ዮሙ ወጸውዖሙ ከመ እምሰብአ ይኩኑ አማልክ ተአኩቴት ለመንፈስቅዱስ ለዘአንጽሖሙ ወቀደ ሶሙ ከመ መሳአክተ እግዚአብሔር አለ ይትለ አኩ በጽርሐ አርያም በረከቶሙ በረከተ እዴ ሆሙ ወረከተ አፉሆሙ ትኩን ምሌነ ወትባርከነ ዝየ እለ ተጋባእነ ለዓለመ ዓለም አሜን ወአሜን ተፈጸመ ዘለፋሆሙ ሰመቅዶንዮስ ወለአውጣኪ ርኩስ እለ ክህድዎ ሰመንፈስቅዱስ ወተዓረክዎ ሰዲያብሎስ አጽሐፍክኖ አነ ጊዮርጊስ ወዛቲ መጽሐፈ ምድራስ በቃለ ኅሊና ምስለ እሉ እንዘ እትበአስ ወበሰይፈ መለኮት እንዘ እተዋቀሥ እንዘ ይረድአኒ ጳራቅሊጦስ ለዓለመ ዓለም አሜን አሜን ወአሜን ሥ። እንዲህም ባለ ጊዜ ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን እርስ በርሳቸው ተጣሱ ሰዱቃውያንም ሁላቸው ተከፋፈሉሱ ሙታን አይነጮም መሳእክትና የሱም መንፈስቅዱስም የለም አሉፈሪሳውያን ግን ይህ ሁሉ እንዳለ ያምናሉታላቅ ሆነ ጻፎችና ፈሪሳው ነሃነሃኝኛዩከከ ዛጅ ወፈሪሳውያን ወተበአስዎሙ ወተሳኩይምዎሙ ለሰዱቃውያን ወይቤሉ አልቦ ዘረከብነ እኩየ ላፅሰ ዝ ብእሲ እንዳኢ ለእመሁ መንፈስቅዱስ ተናገሮ ወእመ አኮ መልአክ ወበዝ ምክር ድኅነ ጳውሎስ እአምኩነኔ እስመ አስተበአሶጮ ሰእሰ ይትበአስዎ ሐዋ ጁ ወበወንጌልሂ ዜነወ ወንጌሳዊ ዘከመ መጽኡ ኀቤሁ ለአግዚእ አየሱስ ሰዱቃውያን እሰ ኢየአምኑ ትንሣኤ ምውታን ወተስእልዎ ወይ ቤልም ሲቅ ሙሴ ጸሐፈ ለነ እንዘ ይብል ለእ መቦ ዘሞተ እጉሁ ወጎኀደገ ብእሲቶ ወአልቦ ውሉድ ያውስባ እጉሁ ለብእሲቱ ወያቅም ዘርአ ለአጉሁወሀሰዉ አንከ ኀቤነ አኃው ወክከው ሰባ ዘይልህቅ ውእቱ ወአልቦ ውሉድ ወከማሁ አውሰባ ካልኡሂ ወሣልሱሂ ወኢኀደጉ ውሉደ ሰብዓቲሆሙ ከማሁ አውሰብዋ ወሞቱ እንዘ አልቦሙ ውሉድ ወድኅረ ኩሎሙ ሞተት ይእ ቲ ብእሲትአመ የሐይዉ እንከ ምውታን ሰመ ኩኑ ትከውኖ ብአሲቶ እስመ ናሁ ሰብዓቲሆሙ አውሰብዋ ጅ ወአውሥአ አግዚእ ኢየሱስ ወይቤ ሎሙ ውሉዴደ ዝንቱ ዓለም ያወስቡ ወይትዋሰቡ ይወልዱ ወይትዋሰዱወእአለሰ ይደልዎሙ ይርከብዎም ለዝንቱ ዓለም አመ የሐይው ምው ታን ኢያወስቡ ወኢይትዋሰቡ ወኢይመውቱ ዳግ መ አላ ይከውኑ ከመ መላእክተ እግዚአብሔር አሙንቱ ወውሉደ ሕይወት እመንቱ ማቴ ቋ ወክመሰ የሐይዉ ምውታን ሙሴኒ ነገረ ዘይቤሱ እግዚአብሔር በኀበ ዕፀ ጳጦስ አነ ውእቱ አምላከ አብርሃም ወአምሳከ ይስሐቅ ወአምሳክ ያዕቆብ ኢኮነኬ አምሳከ ምውታን አሳ አምላከ ሕያዋን ውእቱ አስመ ኩሎሙ ሕያዋን እሙንቱ በኀቤሁ ዘጸ ጃጁ ስምዑኬ ኦ ለሰባውያን ዘከመ ገብረ እግዚእነ ቅሥተ ምስለ ሰዱቃውያን በቃሰ ኦሪት ዘይቤ እግዚአብሔር አነ ውእቱ አምላከ አብርሃም ወአምላከ ይስሐቅ ወአምሳከ ያፅዕዋብ ኢኮነኬ አምላከ ምውታን አላ አምላከ ሕያዋን እስመ ሕያዋን አሙንቱ በኀቤሁ ለአብርፃዛም ወለይስሐቅ ወሰያዕቆብ አእመርነ ጥዩቀ ዜና ሞቶሙ በመጽሐፈ ሕግ እንተ ምልአት ስብሐተ እግዚአብሔር ዘኢይትሔሰው ቃሉ ወዘይቤሰ ወልደ አግዚአብሔር እስመ ከመ ሕያዋን እሙ ንቱ በኀቤሁ አማንኬ ሕያዋን አብድንት በኀበ ዘአውፅአ ነፍሶሙ አምሥጋሆሙአስመ የአም ር መሣጢፃ ለነፍስ ከመ ይሠውጣ ካዕበ ውስተ ማኅፈደ ሥጋፃ መጽሐፈ ምሥጢር ያንም ተነሥተው ተጣሉ አቸው ሰዱቃውያ ንንም ተተነኳሎሏቸው በዚህ ሰው ሳይ ያገኘነው ክፉ ነገር የለም እንጃ መንፈስቅዱስ ወይም መልአክ ተናግሮት ይሆን አሉ በዚህ ምክር ጳውሎስ ከፍርድ ዳነ የሚጣሉትን እርስ በርሳ ቸው አጣልቷቸዋልናሐዋ ጁ በወንጌልም ወንጌላዊው የሙታንን መነሣት የማያምኑ ሰዱቃውያን ወደ ጌታ ኢየሱስ እንደመጡ ተናግሯል እንዲህም ብለው ጠየቁት መምህር ሆይ ሙሴ ወንድሙ ልጆች ሳይኖሩት ሚስቱን ትቶ የሞተበት ካለ ወንድሙ ሚስቱን ያግባት ሰወንድሙም ዘር ያቁምሰት ብሎ ጻፈልን እንግዲህ በእኛ ዘንድ ሰባት ወንድ ማማቾች ነበሩ ታላቃቸው አገባት ሞተ ልጆ ችም አልነበሩትምሁለተኛውም ሦስተኛውም እንደርሱ እያገቡአት ሞቱ ልጆችም አልተዉም ሰባቱም እንደርሱ አገቧት ልጆች ሳይኖራቸውም ሞቱ ከሁሉም በኋላ ያች ሴት ሞተች እንግዲህ ሙታን በሚነጮሠ ጊዜ ለማንኛው ሚስት ትሆ ናለች እነሆ ሰባቱ ሁሉ አግብተዋታልና ብለው ጠየቁት ጌታ ኢየሱስም መልሶ አላቸው የዚህ ዓለም ልጆች ያገባሉ ይጋባሉ ይወልዳሱ ይዋለዳሱወዲያኛውን ዓለም ይወርሱአት ዘንድ የተገባቸው ግን ሙታን በሚነጮ ጊዜ አያገቡም አይጋቡም ዳግመኛም አይሞቱም እንደ እግዚ አብሔር መሳእክት ይሆናሉ የሕይወት ልጆችም ናቸው እንጂ ማቴ ቋ ሙታን አእንደሚነጮሙ ሙሴም እግዚአብሔርም በጳጦስ ቁጥጧጦ አጠገብ እኔ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅ አምሳክ የያዕቆ ብም አምላክ ነኝ ያሰውን ተናገረ የሕያዋን አምላ ክ እንጂ የሙታን አምላክ አይደለም ሁላቸው በእርሱ ዘንድ ሕያዋን ናቸውና ዘጸ ሄ ዐዋቆች ሆይ ጌታችን እግዚአብሔር እኔ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅ አምላክ የያዕቆበም አምላክ ነኝ በሚለው የኦሪት ቃል ከሰዱቃውያን ጋር እንደተከራክረ ስሙ የሕያዋን አምላክ እንጂ የመታን አምላክ አይደለም በእርሱ ዘንድ ሕያዋን ናቸውና ቃሱ የማይታበል የአግዚ አብሔርን ምስጋና በተመሳች የሕግ መጽሐፍ የአብርሃምና የይስሐቅን የያዕቆበንም የሞታ ቸውን ዜና ፈጽመን ዐውቀናል የእግዚአብሔር ልጅ በአርሱ ዘንድ ሕያዋን ናቸውና ያለው በእውነት ነፍሳቸውን ከሥጋቸው ባወጣ ጊዜ በእርሱ ዘንድ በድኖች ሕያዋን ናቸው ሁሰተኛ ወደ ሥጋዋ አዳራሽ ይጨምራት ዘንድ የነፍስን ነጣቂዋን ያውቃልና ዛካሃኝነዩከከ መጽሐፈ ምሥጢር በከመ ይቤ በእንተ ነፍሱ ብውሕ ሊተ አንሥኣ ወብውሕ ሲተ አንብራወእመሰ ወካዕ በመ ብውሕ ሎቱ ሠዊጠ መንፈሱ ኀበ ሥጋሁእፎኬ ኢይከውኖሙ ሠዌጠ መንፈሶሙ ለአብ ድንት ኀበ ማኅፈደ ሥጋሆሙ ወበእን ተዝ ይቤ ጳውሎስ እመሰ ኢይትነሥኡ ምው ታን ክርስቶስኒ ኢተንሥአ አምውታን ወእመሰ ክርስቶስ ኢተንሥአ አምውታን ከንቱኬ ተስፋክ ሙ ወከንቱ ሃይማኖትክሙ ወንሕነኒ ኮነ ሰማዕተ ሐሰት ወንቤ ተንሥአ ክርስቶስ እምው ታን ዘኢተንሥአኑ ዮሐ ቆሮ ወካዕበ ይቤ ጳውሎስ ሀሉሎኑ ዘይብል አፎኑ ይትነሥኡ ምውታን ወበአይ ነፍስቶሙ የሐይዉኦ አብድ አንተ ዘትዘርእ ኢየሐዩ ለእመ ኢሞተ ወዘኒ ዘትዘርእ አኮኑ ዝንቱ ነፍስት ዘይትወለድ ዘትዘርእ ዳእሙ ሕጠ ተ እመኒ ዘሥርናይ ወእመኒ ዘባዕድ ወአእግዚ አብሔር ይሁ ቦ ነፍስተ ዘከመ ፈቀደ አማንኬ ጽሩይ ወጽዱቅ ቃለ ትምህርቱ ለጳውሉሎስ በከ መ ኢይክል ሕጠተ ሰገም ዘተዘርአ ውስተ መሬ ተ ምድር ወመዊቶ አመ በቄሰ ከመ ይትመየጥ ሰብሉ ኀበ ሰዊተ ሥርናይ ከማሁ ኢይክሉ ኃጥአን እለ ሞቱ በሥጋሆሙ ወተቀብሩ ውስተ መሬተ ምድር ከመ ይኩኑ ጻድቃነ አመ ትንሣኤ ምውታን ወበከመ አይክል ካዕበ ኅጠተ ሥርናይ ዘተዘርአ ውስተ መሬተ ምድር ወመዊ ቶ አመ በቁለ ከመ ያውጽእ ሕጠተ ሰገም ውስ ተ መስበልቱ።