Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዖን ሌጥሮስወይ ቤሎ ሌጥሮስ ኢትሐፅበኒ እግርየ ለዓለም ወይቤሎ እግዚእ ኢየሱስ ለእመ ኢሐፀብኩከ እገሪከ በአርአያ ገብር አንተኒ ኢትክል አትሕቶ ርእስ ለእለ እምታሕቴክ ወለእመ ኢያትሐትከክ ርእሰከ ለእለ እምታ ሕቴክ ኢትክል ከዊነ ርእስ ዲቤሆሙ እፎ እን ከ ትክል ከመ ትኩን ሱታፌ መንግሥትየ ዘበ ሰማያትወቦ ኀበ ዘይቤ ዘይፈቅድ እምኔክሙ ይኩን ሊቀ ይኩንክሙ ገብረእስመ ኢመጽአ ወልደ ኣጓለ እመሕያው ከመ ኢይኩን ንትጋ እም ጠባይዐ ዚአነ ግዕዘ ትስብእቱወበእንተዝ ይቤ እስመ መንፈስ ይፈቅድ ወሥጋ ይደክምዘንተ ይ ቤሉ ንዑ ንእስሮ ለጻድቅ እስመ ዕፁብ ወክ ቡድ ውእቱ ለነ ናማስን በዕፅ ሥጋሁ ጳውሎስኒ ይቤ ዘከመዝኬ ይደልወነ ሊቀ ካህ ናት ዘይክል ሐሚመ ሕማመነወካዕበ ይቤ ወበዘአሕመምዎ ክህለ ረዲኦቶሙ ለሕሙ ማን ወብዙኃ ብየ ምዝማረ በእንተ ሕማማ ቲሁ ወባሕቱ እትሀከይ ነጊረ ከመ ኢይኩን ዝንጋዔ ለሰማዕያን ኢሳቶ ዕብ ንንግርኬ ሰዓተ ሕማማቲሁ ለአም ላክነ በምሴተ ኅሙስ እንተ ባቲ ይእኅዝዎ በልዐ ፍስሐ ምስለ አርዳኢሁወእምድኅረ ድራር በቀዳሚ ሰዓተ ሌሊት አንሀ ነገረ ንጉሥ ሰላምታ ይገባሀል ብለው እየተሣለቁ በፊቱ ሲሰግዱ እነርሱም ለእግዚአብሔር በሰ ማያት ምስጋና ይሁን በምድርም ሰላም ለስ ውም በጎ ፈቃድ እያሉ ከአምልኮ ምስጋና ጋር ይሰግዱለት ነበር ይህ ማለት በሰማያት ላለ በአርያምም ለሚያርፍ ለመለኮትህ ምስጋና ይገባል በእኛ ዘንድ ይመሰገናል በመናብርትም ዘንድ ይቀደሳል ሰላምም በምድር ላይ ለማ ይታይ የሰውን ልጅ ለወደደው በሴትም ማኅፀን ለተቻለው በሥጋም አጽፍ ለሚጠቀለል በሰው አካል ለሚታይ የመስቀል ሽሙጥን ለሚቀበል ባሕርይህ ይሁን ማለት ነው በመጽሐፈ ነገሥት እግዚአብሔርም በስሎሞን ላይ የሚጣላውን ኤዶማዊ አዴርን ከረሜማቴርና ከጌታው የሰባ ንጉሥ ከአድርዓዛር ወገን የሆነ የኢያዳፄን ልጅ ኤሴሮምን አስነሣ ኃያላኑም ከእርሱ ጋር ተሰበሰቡ በሰሎሞንም ዘመን ሁሉ በእስራኤል ጠላት ሆነነ ነገ ጅ ሰይጣን ማለት ትርጉሙ ጠላት ማለት እንደሆነ በዚህ ታወቀ መላእክት ሥርዓታቸውን ካልጠበቁት ሕመም እንዳለብቸው እመትን ሥርዓታቸውን የጠበቁት ግን ሕመም የሚያመጣባቸውን አላደረጉምና ሕመም የለባቸ ውም የመድኅንን ስለሰውነቱ ባሕርይ እነሆ ከብ ቻው ከኃጢአት በቀር ያነሠ ተአምራትን ከማ ድረግ ብቻ በቀር የሚበልጥ እንዳልሆነ ተናገርን ከሞቱ በኋላ በወጋው ጊዜ ከጉኑ ደምና ውኃ መፍሰሱ የመሰኮት ምልክት ነው ከበድኖች ሥጋ የደም መውጣት ከዚያ አስቀድሞ ከዚ ያም በኋላ የተለመደ አይደለምና የውኃ መውጣትም ከሕያዋን ሥጋም ከሙታን ሥጋም አይሆንም የጥምቀትን ምሳሌ ያሳይ ዘንድ ነው እንጂ ደም ለምሥጢር ሥርዓት ውኃና ወይንን አቀላቀሰ ዮሐሀቶሟፀ ወልድን ነፍስና ልብ ሆነው ያልኸው አቡርዮስ ሆይ እፈር።
ውችውሱርኑኑኑቤኔቤኑጌኔ ኔ ታታ ያ ነ መጽሐፈ ምሥጢር ርርዑ ንስንንንታ ጨሙኒመሙመሙ እስብክ ግዕዛነ ለዊውዋን ወይርአዩ ዕውራን ወአንግፎሙ ለግፉዓን እሰብክ ዓመተ እግዚአብሔር ኅሪተ ወዕለተ ፍዳ እስመ አናጐንስጢስ ብሂል በነገረ ሮም እስመ ኤሏስቆጸስ ይኤዝዞ ለዘይክል አንብቦ እንዘ ይብል እንጐስ ዘበትርጓሜሁ አንብብ ወበእንተዝ ይቤሉ ሐዋርያት አናጐንስጢስ ይሰየም ቅድመ መከራ ተመኪሮ ዘኢላዕላአ ልሳኑ ዘይክል አንብቦ ዘይመልእ አአእዛነ እስመ ዘይሌቡ ጽሑፈ ይትፕለቆ ጽድቀ በኀበ እግዚአብሔር ሉቃ ሥርዓተ ዲያቆንሂ አርአየ በባርኮ ሐባውዝ አመ አጽገበ በኃምስ ኅብስት ወአመሂ አጽገበ ጓ ብእሴ በሰብዑ ኅብስት እስመ ባርኮ ማዕድሰ ለሲሳየ መሀይምናን ሥሩዕ ውእቱ ለዲያቆናት በከመ ጽሑፍ ውስ ተ መጽሐፈ ግብሮሙ ለሐዋርያትወውእተ አሚረ በዝጉ ሕዘብ ወተገዐዙ እለ እምውስተ አይሁድ ወእለ እም አረሚ እስመ ይሬእይዎን ለመበለታቲሆሙ እንዘ ይጸመዳ ለጸሎት ኩሎ አሚረወጸውዕዎሙ ወ ለኩሉ ሕዝ ብ ወይቤልዎሙ ኢይደልወነ ንኅድግ ቃለ እግዚአብሔር ወንፀመድ ማዕዳተኀርዩ እም ውስቴትክሙ ዕደው እለ ምሉእን መንፈስ ቅዱስ ወጥበብ ዘንሰይም ዲበ ዝ ግብር ወን ሕነሰ ንፀመድ ለጸሎት ወመልእክተ ቃሉ ወኀብሩ ኩሎሙ ሕዝብወሠናየ ኮነ በኀቤ ሆሙ ዝ ነገርወኀረዩ እስጢፋኖስሃ ብእሴ ዘምሉአ ሃይማኖት ወፊልጳስሃ ወጳርኮሮስሃ ወኒቃሎንሃ ወጢሞናሃ ወሌርሜንሃ ወሊቃ ለዎንሃ ፈላሴ ዘሀገረ አንጾኪያ ወአቀምዎሙ ቅድመ ሐዋርያትጸለዩ ወወደዩ እደዊሆሙ ላዕሌሆሙ ማቱ ፄዘ ሐዋ ወሥርዓተ ንፍቀ ዲያቆንሂ አርአየ በተዋርዶ አመ ቀነተ መንዲለ ወሐፀበ እግረ አርዳኢሁእስመ ሚመተ ክህነትስ እንተ ተዐ ቢ ኢትከልእ ተወርዶ ኀበ ዘይቴሐት ወለእን ተ ትቴሐትሰ ኢይደልዋ ከመ ትድፍር ኀበ ኢሜምዋ ከመ ኢትኩን ከመ ደቂቀ ቆሬ እለ አብኡ ዕጣነ ዘኢብውሕ ሎሙ በእንተ ተቃ ውሞቶሙ ለሙሴ ወለአሮንወወፅአት እሳት እም ደብተራ ስምዕ ወበልዓቶሙወለደቂዋ አሮንሰ ብውሕ ሎሙ ከመ ይግበሩ ምግባረ ሌዋውያን ለእመ ፈተዉ ወሌዋውያንሰ አኮ ከማሁ እስመ አሕረመቶሙ ፀአተ እሳት እም ነፃነትን እሰብክ ዘንድ ዕውራን እንዲያዩ የተገፉትንም እታደጋቸው ዘንድ የተመረጠ ችይቱን የእግዚአብሔርን ዓመት የፍዳንም ቀን እስብክ ዘንድ ብሎ እንደተናገረ አናጉንስጢስ ማለት በሮም ቋንቋ አንባቢ ማለት ነውና ኤኢ ስቆጾፅሱ ማንበብ የሚችለውን እንጉስ ብሎ ያዝ ክበዋልና ትርጉሙም አንብብ ማለት ነው ስሰዚህ ሐዋርያት አናጉንስጢስ አስቀድሞ ፈተና ተፈ ተኖ አንደበቱ ኮልታፋ ያልሆነ የሚሰማ የተጻ ፈውን የሚያስተውል በእግዚአብሔር ዘንድ ከጽድቅ ይቆጠርለታልና ሉቃ የዲያቆንንም ሥርዓት አምስቱን ሺህዎች በአምስት እንጀራ አራት ሺህውንም ሰዎች በሰባት እንጀራ ባጠገበ ጊዜ ኅብስትን በመባረክ አሳየ ለምእመናን ምግብ ማዕድን መባ ረክ በሐዋርያት ሥራቸው መጽሐፍ እንዳተጻፈ ኦዲያቆናት የተሠራ ሥርዓት ነውናበዚያን ለጾ ዋቸዋልና አሥራሁለቱም ሐዋርያት ሕዝቡን ሁሉ ጠርተው የእግዚአብሔርን ቃል ትተን ማዕድ ልናገለግል አይገባንም ከመካከላችሁ መንፈስቅዱስንና ጥበብን የተመሉ ለዚህም ሥራ የምንሾምላችሁን ሰባት ሰዎች ምረጡ እኛ ንን ለጸሎትና ለቃሉ መልእክት እንተጋለን አሏቸው ሕዝቡም ሁሉ ተባበሩ ይህም ነገር በእነርሱ ዘንድ መልካም ሆነ በፃይማኖት የተመላውን ሰው እስጢፋኖስን ፊልልስን ጳርኮሮስን ኒቃሎንና ጢሞናን ጴርሜንና የአንጸኪያውን ተኛ ሊቃለዎንን መረጡበሐዋርያትም ፊት አቆ ሙአቸው እነርሱም እጆቻቸውን በእነርሱ ላይ ጭነው ጸለዩ ማቴ ሐዋፄ የንፍቀ ዲያቆንንም ሥርዓት ማበሻ ጨርቅ ጠቅቆ የደቀ መዛሙርቱን እግር ባጠበ ጊዜ ዝቅ ባለ ደረጃ አሳየ ክፍ ያለችይቱ የክህነት ሹመት ዝቅ ወደሚለው መውረድን አትክለ ክልም እኮን ዝቅ ለምትለዋ ግን ሙሴና አሮንን በመቃወማቸው ምክንያት ያልተገባቸውን ዕጣን እንዳሳረጉ እንደ ቆሬ ልጆች እንዳትሆን ወዳል ሾሙአት ትዳፋፈር ዘንድ አይገባትም እሳትም ከምስክሩ ድንካን ወጥታ በላቻቸው ሰክከሮን ልጆች ግን የሌዋውያንን ሥራ ይሠሩ ዘንድ ቢወ ድድ ለእሱ የተፈቀደ ነው ሌዋውያን ግን እን ደ አይደሉም እላት ከምስክሩ የበላቻቸው መውጣት ከልክላቸዋለችና እንዲሁ ኤኢስቆጳስ ያ ደብተራ ስምዕ ዘበልዐቶሙ ለደቂቀ ቆሬወ ከማሁ ወለኤጴሰቆጸሰኒ ብውሕ ሎቱ ከመይት ለአክ በሥርዓተ ቀሲስ አው በሥርዓተ ዲያቆ ንወለቀሲስሂ ብውሕ ሎቱ ከመ ይትወረድ ኀበ መልእክተ ክህነት እለ እምታሕቴሁ ከመ ይትሌዐል ኀበ ሚመተ ኤጴጺሰቆጸስ ኢይከውኖ ዘእንበለ አመሜምዎወለዲያቆንሂ ኢይከውኖ ከመ ያልዕል እዴሁ ኀበ መልእክተ ቀሲስ ለእስጢፋኖስ እንዘ ይብሉ ዘመጠነዝ ምውቅ በጸጋ እግዚአብሔር ወፍሉሕ ሩጸቱ በሀብተ መንፈስቅዱስ ዘሰብዓቱ ኀዋኅወ ሰማያት አን ቀጸ ርኀወ ርእየ ወምሥጢረ መለኮት ነጺሮ ኢተረክበ እደ ኀበ አንበረ ወኢቁርባነ ኀበ አጸንሕሐ ሐዋ ወካዕበ አርአየ እግዚእ ሥርዓተ ኤሏጴስቆ«ጳስ አመ ነፍሐ ውሰተ ገጸጆሙ ለአርዳ ኃደግሙ ኃጢአት ይትኃደግ ሎሙ ወለእለ ኢኀደግሙ ኃጢአት ኢይትኀደግ ሎሙ ናሁኬ ፈጸመ ወልደ እግዚአብሔር መዓርገ ሚመት በበጸታሁወይእዜኒ ናንንጽሕ አልባ ቢነ እምጽልሑት ከመ ኢይኩን መክፈልትነ ምስለ ይሁዳ ለእመ ነሣእናሁ ለዝንቱ ኅብስት እንዘ ሕምዘ እከይ ውስተ ልብነወእመሂ ቦ ዘአበሰነ ከመ ይኅድግ ለነ እግዚአብሔር ኃጣ ውኢነ ንሕነኒ ንኅድግ አበሳሁ ለዘአበሰ ለነ እስመ ተውላጠ ወሀበ እግዚአብሔር ምሕረተ ወይቤ ለእመ ኀኅደግሙ ለሰብአ አበሳሆሙ የኀድግ ለክሙ አበሳክሙ አቡክሙ ሰማያዊ ወእሰ ኢኀደግሙ ለሰብእ አበሳሆሙ ከማ ሁ ለክሙኒ ኢየኀድግ አበሳክሙ አቡክሙ ሰማያዊ ወሶበሂ ንሊ ከመ ንበል ከመዝ እዘዘነ መምህርነወይቤ ከመዝ ሶበ ትጹልዩ ከመዝ በሉ ኅድግ ለነአበሳነ ወጌጋየነ ከመ ንሕነኒ ንኀድን ለዘአበሰ ነለ ማቴፄ ወእመሰ ከመዝ ጸለይነ ወካዕበ ለእመ ወበእንተዝ አስተብፅዕዎ ሐዋርያት ኢተዐደወ ወኢተአተተ እምዘዚአሁ አቅም ኢሁ እንዘ ይብል ንሥኡ መንፈሰቅዱሰ ለእለ መጽሐፈ ምሥጢር ዴዴ ተን በቄስ ሥርዓት ወይም በዲያቆን ሥርዓት ያገለግል ዘንድ የተፈቀደ ነው ለቄሱም ከበታቹ ወዳሉት የክህ ነት አገልግሎት ይወርድ ዘንድ ለርሱ የተፈቀደ ነው በሹመት ጊዜ ካልሆነ በቀር ወደ ኤጴስ ቆጳጸስ ሹመት ከፍ እንዲል ግን አይገባውም ዲያቆንም እጄን ወደ ቄሱ አገልግለት ከፍ ሊያ ደርግ አይገባውም ዘጉቋ ስለዚህም ሐዋርያት ይህን ያህል በእግዚአብሔር ጸጋ የሞቀ ሩጫውም በመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ትኩስ የሆነ ሰባቱ የሰማያት ደጃ ፎች ተከፍተው ያየ የመለኮትንም ምሥጢር ተመልክቶ አልተደፋፈረም ከልኩም ፈቀቅ አላ ለም እጁን ያሳረፈበት ቁርባንንም ያሻተተበት አልተገኘም ብለው እስጢፋኖስን አደነቁት ሐዋ ዳግመኛም ጌታ መንፈስቅዱስን ተቀብሉ ኃጢአታቸውን ይቅር ላላችሁላቸው ይቀርላቸዋል ኃጢኣታቸውን ይቅር ላላላችኋቷ ቸው አይቀርላቸውም ብሎ በደቀመዛሙርቱ ፊት ላይ እፍ ባለባቸው ጊዜ የኤሏስቆኃዕስን ሥርዓት አሳየ እነሆ የአግዚአብሔር ልጅ የሹመትን መዓርግ ባየወገኑ ፈጸመአሁንም በልባችን የክፋት መርዝ ሳለ ይህን ኀብስት ብንቀ በለው እድል ፈንታችን ከይሁዳ ጋር እንዳይሆን ልባችንን ከሽንገላ እናንጻ የበደልነውም ቢኖር እግዚአብሔር ኃጢአታችንን ይቅር አንዳለን እኛ ም የበደሰንን ሰው በደሉን ይቅር እንበል ሰዎች የበደሉአችሁን ይቅር ብትሉ ሰማያዊ አባታችሁ በደላችሁን ይቅር ይላችኋል ሰዎች የበደሉ አችሁን ይቅር ካላላችሁ ግን እንዲሁ እናንተንም ሰማያዊ አባታችሁ በደላችሁን ይቅር አይልም ብሎ እግዚአብሔር ይቅርታን በለውጥ ሰጥቶ አልና በምንጸልይም ጊዜ እንደዚህ እንድንል መምህራችን አዝዞናል እንዲህ ብሎ በምትጸለዩም ጊዜ እንዲህ በሉ በደላችንን ፈጽመህ ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንድንል ማቴጁጅ እንደዚህ ከጸለይን ዑለተኛም የሚማፀነንን በደሉን ከያዝንበት ጸሎታችን በጭንጫ ላይ የተዘራች ሆናለችየስንዴ ቅንጣት በጭንጫ ላይ ከተዘራች አትበሰብስም ብትበሰብስም አታፈራም እንደዚሁም ቂም በበቀለኛ ስው ኅሊና ካልተፋቀች የሠራት ኃጢአቱ አትፋቅም በቀልንም ከልቡ ውስጥ በገርነት ካልገ ደላት በእርሱ ላይ ሽፍታ ታስነሣበታለች እንዲ ከብቡት ጥብቅ እንደሆነ ወጥመድም ያዞሩት ያ መጽሐፈ ምሥጢር መራደ ላዕሌሁ ወትጹውዖን ለኃጣውኢሁ ከመ ይሩዳሁ ወይዑዳሁ ከመ ማዕገት ጽፉቅወእምዝ ይጹውኣ ለምሕረት ወኢትሰጠዎ እስመ ኢገብረ ምሕረተ ለዘይትጋነይ ሎቱየኀሥሣ ለሣህል ወኢይረክባ እስመ ኢኀለየ ሣህለ ለቀሱላን አንትሙኒ አበዊነ ወአኃዊነ ለእመ ሐፀበክ ሙ እገሪክሙ ካህን በከመ ሥርዓተ ቤተክር ስቲያን አንትሙኒ ሕፅቡ ልበክሙ በየውሃት ወእደዊክሙ በውሂበ ምጽዋት አንጽሑ ሥጋ ክሙ ወነፍሰክሙ ከመ ትኩኑ ድልዋነ ለተዝ ካረ ሕማማቲሁ ለክርስቶስ ሎቱ ስብሐት ለዓለመ ዓለም አሜን ዓዓ ሠ ዘንድ ኃጢአቶቹን ትጠራቸዋለች ከዚህም በቷላ ይቅርታን ይጠራታል አትመልስለትም ይቅርታ ለጠየቀው ይቅርታን አላደረገምና ይቅርታን ይፈልጋታል አያገኛትም ለቁስለኞች ይቅርታን አልሰጠምና እናንተም አባቶቻችንና ወንድሞቻ ችን ሆይ ካህኑ እንደ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት እግራችሁን ካጠባችሁ እናንተም ሥጋችሁን በእ ንባ ምንጭ እጠቡ ሁለተኛም ልባችሁን በገርነት እጃችሁንም ምጽዋት በመስጠት እጠቡ ለክርስ ቶስ የመከራዎቹ መታሰቢያ የተዘጋጃችሁ ትሆ ኑ ዘንድ ሥጋችሁንና ነፍሳችሁን አንጹ ለእርሱ ምስጋና ይገባል ለዘላለሙ አሜን ምዕራፍ ዘዓርብ ስቅለት ዘነግህ ምንባብ ፅ በስመ እግዚአብሔር አምላክ ቡሩክ ፈትለ ሥላሴሁ ዘአይትበተክዓምደ ሃይማ ኖትነ እምኃይለ ነፋሳት ዘኢይትነከነክ ሐመ ረ ብዕልነ እምትንግኤ መዋግድ ዘኢይትሀወክ ኀቡረ ሀሳዌሁ ዘኢየሐጽጽ ወኢይትፃዌሰክ ዘአሐደ ይሴባሕ ወአሐደ ይጹለይ ወአሐደ ይሰበክ ዘሎቱ ይገኒ ከሩሉ ልሳን ወሎቱ ይሰ ግድ ኩሉ ብርክ ዘበስመ ዚአሁ ይደሉ ኩሉ ዑታቤ ዘበኩሉ ርእሰ መጽሐፍ ወበኩሉ አሕ ዘ ሲራክ ለዓለመ ዓለም አሜን ወአሜን ንንግርኬ ዘለፋሁ ለአውጣኪ ዕልው ዘይቤ ሥጋሁ ለክርስቶስ ኢኮነ ድኩመ ከመ ሥጋነ ወኢሐመኦ አውጣኪ ዕልው እፎኬ ትብሎ ኢደክመ ለሥጋዊ መለኮት ዘበእንቲ አሁ ይቤ ወንጌላዊ ወበጽሐ እግዚእ ኢየሱስ ሀገረ ሳምር እንተ ስማ ሲካር ቅሩበ ኣፀደ ወይ ን ዘወሀቦ ያዕቆብ ለዮሴፍ ወልዱ ወደኪሞ እግዚእ ኢየሱስ በሐዊረ ፍኖት ነበረ ህየ ኀበ ዐዘቅትናሁኬ አግሀደ ንጽሕ ወንጌሳዊ ዜና ድካመ ሥጋሁ ለወልደ አምለክ ዘኮነት በእን ተ መድኃኒትነእመሰ ዮሐንስ ፍቁሩ ዘረፈቀ ዲበ እንግድዓሁ ኢኃፈረ ነጊረ ድካመ ሥጋሁ ለክርስቶስ እፎኬ አንተ ተኃፍር ሎቱ ዘኢተ ጸሐየይከ በመጽሔተ ገጽ ዘኢገሰሰከ አጻብዒ ሁ ወዘኢገሰሳሁ አጻብዒከውእቱሰ ነገረ እንዘ ይብል ዝ ውእቱ ቀዳማዊ ዘሰማዕነ ወዘርኢነ በአዕይንቲነ ወዘጠየቅነ ወዘገሰሳ እደዊነ በእን ተ ነገረ ሕይወትወሕይወትኒ ተዓውቀት ለነ ወስምዐ ኮነ ወንዜንወክሙ ዮሐፀ ዮሐጵስጵ ዘንተ ይቤ ዮሐንስ በእንተ ስምዐ ጽድቅ እስመ ዘይከውን ስምዐ ኢይደልዎ ዘእ ንበለ በዘርእየ ወበዘሰምዐ ወበዘጠየቀበእንተ ስምዐ ቃላቲሁ ለወልደ እግዚአብሔር ሰምዐ ኮነ ዮሐንስ ወይቤ ዘሰማዕነወበእንተ ነጽሮ ቱሂ ይቤ ወዘርኢነወበእንተ ጥይቅና ትስብ እቱ ዘኮነ ሎሙ ቢጸ ይቤ ወዘጠየቅነወከመ ኢናምስሎ ዘበምትሐት አስተርአዮሙ ወዘባ ጽላሎተ መንፈሰ ተሐውሰ ይቤ ወዘገሰሳ እደ ምዕራፍ ዐሥራ አራት በዓርብ ስቅለት የነግህ ምንባብ ፅ የሦስትነት ፈትል በማይበጠስ ምስጉን አምላክ በእግዚአብሔር ስም ከነፋሳት ኃይል የተነሣ በማይወዛወዝ የሃይማኖታችን ኃይል ከሞገድ መነሣግሣትም የተነሣ በማይታወክ የብልጥግናችን መርከብ የባሕርይ አንድነቱ በማይጉድል በማይጨመርበት በአንድነት በሚመሰገን በአንድነትም በሚለመን በአንድነት በሚሰበክ አንደበት ሁሉ የሚገዛለት ጉልበትም ሁሉ በሚስሰግድለት ምስጉን አምላክ በሆነ በእግዚአብሔር ስም በመጽሐፍ ራስ ሁሉ ላይ በጥበብ ቁጥር በእርሱ ስምና በመስቀሉ ምልክት ማማተብ ይገባል ለዘላሰሙ አሜን አሜን የክርስቶስ ሥጋ እንደኛ ሥጋ ደካማ አይደለም መክራንም አልተቀበለም ያለ የከሀዲውን የአውጣኪን ተግሣጽ እንናገር ከሀዲ አውጣኪ ሆይ ወንጌላዊ ስለርሱ ጌታ ኢየሱስም ያፅቆብ ለልጁ ለዮሴፍ ለሰጠው የወይን ሥፍራ ቅርብ በሆነች ስሟ ሲካር ወደሚባል ወደሳምር ደረሰ ጌታ ኢየሱስም መንገድ በመሔድ ደክሞ በውኃ ጉድጓድ አጠገብ ተቀመጠ ብሎ የተና ገረለትን መለኮት የተዋሐደውን ሥጋ እንደምን አልደከመም አልኸው እነሆ ንጹሑ ወንጌላዊ እኛ ን ስለማዳን የሆነች የአምላክን ልጅ ሥጋ የመ ድከሙን ዜና በግልጥ ተናገረ ወደደረቱ ተጠግቶ የተቀመጠ ወዳጁ ዮሐንስ የክርስቶስን ሥጋ መድከም ለመናገር ካላፈረ በፊቱ መስታወትነት ያልታየህ ጣቶቹ ያልዳሰሱህ ጣቶችህም ያልዳሰሱት አንተ እንዴት ታፍርለታለህ እርሱ ግን የሰማነውና በዓይኖቻችን ኣይተን የተረዳነው ስለሕይወት ነገርም እጆቻችን የዳሰሱት ፊተኛው ይህ ነው ሕይወትም ተገለጠችልን ምስክሮችም ሆንን ለእናንተም የምሥራች እንነግራችኋለን ብሎ ተናገረ ዮሐፀ ዮሐፅ ዮሐንስ ስለ አውነት ምስክርነት ይህን ተናገረ ምስክር የሚሆን ባየ በሰማው በተ ረዳውም ነገር ካልሆነ በቀር ምስክርነት አይገባ ውምና ስለ እግዚአብሔር ልጅ የቃሎች ምስክርነት ዮሐንስ የሰማነው ብሎ መሰከረ ስለ ማየቱም ያየነው አለ ባልንጀራ የሆነላቸውን ሰውነቱን ስለ መረዳትም የተረዳነው አሰ በምት ሐት የታያቸው እንዳናስመስሰውም እጆቻችን የዳሰሱት አለ ስለዚህም ነገር የማይዳሰስ ረቂቅ የምጉዳሰስ ሥጋን ተዋሐደ በልብሱ ጫፍ ዔዔ ጣጣ መጽሐፈ ምሥጢር ዊነ ወበእንተዝ መንፈስ ዘኢይትገሰስ ነሥአ ሥጋ እንተ ትትገሰስከመ በግስተ ዘፈረ ልብሱ ያይብስ ነቅዐ ደማ ለዘነበረት ወ ክረምተ እንዘ ደም ይውኅዛወበግስተ እገሪሁ ከመ ይትኃደግ ላቲ ኃጢአታ ለዘማ ሶበ መዝመዘት በሥዕርታ እገሪሁ ወሐፀበት በነቅዐ አንብዕ ዘውኅዘ እምቀራ ንብቲሃውእቱኒ ከመ ይክሥት አዕይንቲሁ ለጤ ሜዎስ ወልደ በርጤሜዎስ ሶበ ገሰሶ በፅቡር ዘሎስ በቅብዐ ምራቁወካዕበ ከመ ያሕይዎሙ ለብዙኃን ድውያን ሶበ ገሰሶሙ በእደዊሁበከመ ይቤ ወንጌ ላዊ ወያመጽእዎሙ ለብዙኃን ድውያን ወያነብር ዎሙ ታሕተ እገሪሁ ከመ ይግስሶሙ ወእ ምከመ ገሰሶሙ የሐይዉውእቱሰ ኃይል ዘኢ ይደክም ለብሰ ሥጋ ዘይደክምወበውእቱ ሥጋ ዘይ ደክም ወሀቦ ኃይለ ለመጻጐዕ ሶበ ይብል ተንሥእ ወንሣእ አራተከወለዘየብሰኒ እዴሁ ሶበ ይቤሎ ስፋሕ እዴከ ወሰፍሐ እዴሁ ወሐይወት ከመ ካልዕታ ማቴዘ ጀ ዮሐጽጅቶቿ ንትመየጥኬ ኀበ ኅዳገ ነገር ዘቀዳሚ ይቤ ወንጌሳዊ ወቀትር ሶቤሃ ጊዜ ስሱ ሰዓት መጽአት ብእሲት እም ሰብአ ሰማርያ ከመ ትቅዳሕ ማየወአውሥአ እግዚእ ኢየሱስ ወይቤሳ አስትይኒ ማየወአርዳኢሁሰ ሖሩ ሀገረ ይሣየጡ ኀብስተ ለሲሳዮሙወትቤሎ ይእቲ ብእሲት ሳምራዊት እፎኑ እንዘአይ ሁዳዊ አንተ ትስእል በኀቤየ ትስተይ ማየ እንዘ ብእሲት ሳምራዊት አነእስመ ኢየኀኅ ብሩ ኀርመተ አይሁድ ወኢይትሐወሉ ምስለ ሳምር ወኢይዴመሩ አይሁድ ምስለ ሳምር አርድእት ርኅቡ በድካመ ሥጋ ወሖሩ ሀገረ ከመ ይሣየጡ ኅብስተ ለሲሳዮሙ እመሰ ኢይደ ክም ሥጋ ኢይርኅብ ወኢይንህክ በእንተ ሲሳ የ ከርጮወእግዚእ ኢየሱስ ጸምአ በድካመ ሥጋ ወሰአላ ለሳምራዊት ከመ ታስትዮ እስ መ ዘኢይደክምሰ ኢይጸምእ ወኢየኅሥሥ ማየ ለጐርዔሁ ዮሐጽ ናሁኬ ኮነ ዕሩየ ድካመ ሥጋሁ ለእግዚእ ኢየሱስ ምስለ ድካመ ሥጋሆሙ ለሐዋርያትአኮ ዘአዕረየ ርእሶ ምስለ ባሕቲቶሙ ሐዋርያት አላ ምስለ ኩልነ በድካመ ሥጋወኢሐጸጾ ግዕ ዘ ጠባይእ ዘእንበለ ኃጣውእ ባሕቲቶንወኢ ፈድፈደ እምግዕዘ እጓለ እመሕያው ዘእንበለ ገቢረ ተአምራት ወመንክራትእስመ ሰይጣ ን ኢኮነ ብውሐ ላዕለ እግዚእ ኢየሱስ እስመ መለኮቱ ይተግህ ሎቱ ወላዕሌነሂ ኢያብሖ እግዚአብሔር ለሰይጣንአላ ለሊነ አባሕናሁ አመ ሰማዕነ ምክረ ዚአሁ ወገደፍነ ምክረ መዳሰስ አሥራ ሁለት ዓመት ደም ሲፈስሳት የነበረችይቱን ሴት የደሟን ምንጭ ፈሳሽ አንዲ ያደርቅ እግሮቹንም በመዳሰስ ከሸፋሽፍቶቿ በፈ ሰሰ የእንባዋ ፈሳሽ አጥባ እግሮቹን በፀጉሯ ባሸች ጊዜ የአመንዝራይቱ ኃጢአት ይሠረይላት ዘንድ እርሱም በምራቁ ዘይትነት በለወሰው ጭቃ በዳሰሰው ጊዜ የበርጤሜዎስ ልጅ የጤሜ ዎስን ዓይኖች ይከፍት ዘንድ ዳግመኛም በእጆቹ በዳሰሳቸው ጊዜ ብዙ ድውያንን ያድናቸው ዘንድ ወንጌላዊ ብዙ ድወያንንም አምጥተው እንዲ ዳስሳቸው ከእግሮቹ በታች ያኖሩአቸዋል ሲዳ ስሳቸወም ይድናሉ እንዳለ እርሱስ የማይደክም ኃይል ነው የሚደክም ሥጋን ተዋሐደ በዚያም የሚደክም ሥጋ ተነሥና አልጋህን ተሸከም ባለ ጊዜ ለመጻጉዕ ኃይልን ሰጠው እጁ የሰለለውንም እጅህን ዘርጋ ባለው ጊዜ እጁን ዘረጋ እንዲሁ ሁለተኛይቱም ዳነችር ማቴዘ ጀ ዮሐጅቶቿ ወደ ተውነው የቀደመ ነገራችን አንመለስ ወንጌላዊ ጊዜውም ቀትር ስድስት ሰዓት ነው ከሰማርያ ሰዎች አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች ጌታ ኢየሱስም ውኃ አጠጪኝ አላት ደቀ መዛሙርቱ ግን ለምግባቸው እንጀራ ሊዝኑ ወደ ከተማ ሄደው ነበር ያችም ሳምራዊት ሴት አንተ አይሁዳዊ ስትሆን እኔም ሳምራዊት ሴት ስሆን እንዴት ከእኔ ውኃ ትጠጣ ዘንድ ትጠይቃለህ አይሁድ ከሳምር ሰዎች ጋር በወግ አይተባበሩም አይጐራበቱም አንድ አይሆኑምና አለችው ደቀመዛሙርት በሥጋ ድካም ተርበው ለምግባቸው ኅብስት ይገዙ ሽንድ ወደ ከተማ ሄዱ ሥጋ ባይደክም ኖሮ አይራብም ስለ ሆዱም ምግብ አያሻውም ነበር። ወሳምራውያ ንስ ገብሩ ማዕሌተ እስመ ዘአቀመ ሎሙኢዮ ርብዓም ወልደ ናባጥ ስብኮ ዘላህም ወአቀመ ውስተ ደብረ ቤቴል ወ ውስተ ዳንወበ እንተዝ አልቦሙ ሱታፌ ለአይሁድ ምስለ ሳምርወበእንተዝ ትቤሎ ሳምራዊት እፎ ትስእል በኀቤየ ትስተይ እንዘ አንተ አይሁ ዳዊ ወአነ ሳምራዊት እንዘ ታኤምሮ ኅርመተ ሕዘቢሁ እም ሕዝባውእቱስ ሰአለ ማየ ለጽ ምኡ በእንተ ድካመ ሥጋሁወገሠጻ በቃለ መለኮቱ እንዘ ይብል ሶበሰ ተአምሪ ጸጋሁ ለእግዚ አብሔር መኑ ውእቱ ዘይስእለኪ ወዘ ይብለኪ አስትይኒ ማየ አንቲኒ ዓዲ እምስአ ልኪዮ ወእምወሀበኪ ማየ ሕይወትወፅአ ንባ በ መለኮት ሰማያዊ እምአፈ ትስብእት ምድ ራዊወበዝ አእመርነ ከመ ኢይትፈለጥ ለዝ ሌፉ ኃይል ዘኢያስተርኢ ዘህሉና አምላክ እምትስብእት እንተ ታስተርኢ ዘህሉና እጓለ እመሕያው ዮሐፀ በእንተ ድካመ ሥጋሁሰ ይነግር ወንጌላዊ እንዘ ይብል ሰገደ ወአውተረ ጸልዮ ደህ አድርጓልና እርሱም ራሱ ቀበሮዎች ዋሻ ሀ ከእንግዲህስ የጉልምስናውን ነገር ወደ መናገር እንመለስ ኃጢአትን ባለማድረግ በደልንም ባለማወቅ ጐልማሶችን በላጣቸው ባለመድከምና ባለመውዛት ግን አልበለጣቸ ው ም ድንቆችን በማድረግ ጐልማሶችን በለጣቸው ገንዘብ ዘር እርሻዎችን ቤቶችንም በመግዛት ግን አልበለጣቸውም ከእነርሱ ይልቅ እርሱ ራሱን አላቸው የሰማይ ወፎችም መጠለያ አላቸው የሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የሰውም እንዳለ በጥቂት ኅብስትና በሁለት ዓሣዎች ብዙ ስዎችን በማጥገብ ጐልማሶችን በለጣ ቸው ባለመራብ ግን አልበለጣቸውም ወንጌላዊ በሰንበት ቀን ጌታ ኢየሱስ ወደ እርሻዎች ፄደ ተርቧልና ደቀመዛሙርቱም እሸት እያሹ ሊበሉ ጀመሩ ብሎ ተናግሯልና ማቴጸ ውኃን ወይን ወደ መሆን በመለወጥ ጐልማሶችን በለጣቸው ባለመጠማት ግን አልበለጣቸውም ወኃ ታጠጣው ዘንድ ሳምራ ዊቷን ሴት ጠይቋታልና እርሷም አንተ አይ ሁዳዊ ስትሆን እኔም ሳምራዊት ስሆን እንግዲህ እንዴት ከእኔ ውኃ ልትጠጣ ትለምናለህ አይሁ ድ በባህል ከሳምራውያን ጋራ አይተባበሩም አን ድ አይሆኑምና ብላ ተከራከረችው አይሁድ ሳምራውያንን ይጸየፉ አቸዋልና ይህን ተናገረች አይሁድ የሙሴን ኦሪት ሕግ መጠበቃቸውን ያጸናሉ ሳምራውያን ግን ከህደትን ፈጸሙ የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም የጥጃ ምበል አቁሞላቸዋልና አንዱን በቤቴል ተራራ አንዱንም በዳን አቆመላቸው በዚህም ምክንያት አይሁድ ከሳምራውያን ጋር ኅብረት የላቸውም ስለዚህም ሳምራዊቷ ሴት የወገኖቹን ከወገኖቿ መከልከል ስታመላክተው አንተ አይሁዳዊ ስትሆን እኔም ለምራዊት ስሆን እንዴት ከእኔ ውኃ ትጠጣ ዝንድ ትጠይቃለህ አለችው እርሱ ግን ስለ ሥጋው መድከም ለጥ ሙ ውኃ ለመነ በመለኮቱም ቃል የእግ ብሔርን እጋ ውኃ አጠጪኝ ብሎ የማ ቅሽም ማን እንደሆነ ብታውቂ አንቺ ደግና በለመንሽው እርሱም የሕይወትን ውኃ በሰጠ ብሎ ገሠጻት የሰማያዊ መለኮት ንግግር ከምድራዊ ሰውነት አንደበት ወጣ በ የማይታይ የአምላክ ባሕርይ ኃይል ዘወተር ከምትታይ የሰው ልጅ ባሕርይ ሰው እንደማይለይ ዐወቅን ዮሐፀዩቶ ስለ ሥጋው ድካምስ ወ ስገደ ወዙ እንደደም ነጠብጣብ እስኪሆን ድረስ ቋ መጽሐፈ ምሥጢር እስከ ኮነ ሐፉ ከመ ነጸፍጻፈ ደምወመጽአ መልአክ ዘይጹንዖአይኑ መልአክ ዘይጹንዖ ለእግዚአ መላእክት ወሊቃነ መላእክት ዐቢይ ውእቱ ዝንቱ ምሥጢርወበእንተ ትስብእ ቱኒ ተፈነወ ገብርኤል ኀበ ማርያም ከመ ይን ግራ ፅንሳ ዘእንበለ ዘርአ ሙላድ ወወሊሲደ ዘእ ንበለ ሩካቤሶበሰ ፈቀደ እግዚአብሔር ከመ ይሠጎ እምድንግል ዘእንበለ ያብስራ ገብርኤል እምክህለሂ ወእምገብረሂ ወባሕቱ ኀለየ ላቲ ለእሙ ከመ ኢትደንግፅ በእንተ ፅንሳ ሶበ ይል ህቅ በበህቅ እንዘ ትብል በልባ እምሕማመ ደዌኑ ውእቱ ዝ ወሚመ ዘእመናፍስት ዘይት ቃረንዎ ለእጓለ እመሕያውወበእንተዝ ፈነወ ኀቤሃ መልአኮ ብርሃናዌ ከመ ይበላ ሰላም ለኪ ተፈሥሒ ፍሥሕት እግዚአብሔር ምስሌ ኪወቡሩክት ኣንቲ እምአንስት ወናሁ ትፀንሲ ወትወልዲ ወልደወትቤ ማርያም እፎ ይከ ውነኒ ዝንቱ እንዘ ኢየአምር ብእሴወይቤላ መንፈስቅዱስ ይመጽእ ላዕሌኪ ወኃይለ ልዑ ል ይጹልለኪወዘኒ ይትወለድ እምኔኪ ቅዱ ስ ውእቱ ወይሰመይ ወልደ ልዑል እስመ ኃይል ኢይትወለድ ዘእን በለ እምኃይል ወበእንተዝ ኃይለ ልዑል ጸለሳ ከመ ያጽንዓ ለከዊነ እመ ወልዱ እስመ ህሳ ዌሆሙ ለፍጡራን ኢይትቄደስ ዘእንበለ በም ጽአተ መንፈስቅዱስ ወበእንተዝ መንፈስ ቅዱስ ቀደመ መጺአ ኀቤሃ ከመ ይቀድሳ ለማኅደረ መለኮትወሶበ ትቤ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ ኮና በከመ አብስራውእተ ጊዜ ወልደ እግዚአብሔር ተሠገወ እምኔሃ ወከመ ኢንበልመ ነኪርኑ ትስብእቱ እመለኮቱ እስመ መለኮቱስ ተወልደ እምአብ እምቅድመ አሜሃ ዘእንባለ እምኔሃ አጠንቀቀ መልአክ ነጊረ በፍጻሜ ቃለ አብሰሮቱ እንዘ ይብል ወዘኒ ይትወለድ እምኔኪ ቅዱስ ውእቱ ወይሰ መይ ወልደ ልዑል ወይሁቦ እግዚአብሔር አምሳክ መንበረ ዳዊት አቡሁ ሉቃ በከመ ዳዊት ኮኖሙ ርእሶሙ ለ ወ ነገደ እስራኤል ወከማሁ ክርስቶሰኒ ኮኖ ሙ ርእሰ ለወ ሐዋርያቲሁወበእንተዝ ይቤ ሉ እሙንቱሂ በትምህርተ ዲድስቅልያ መሐ ርካ ለጽዮን ወተሣሀልካ ለኢየሩሳሌም ወአል ዓልከ መንበሮ ለዳዊት ማእከሌነ በልደተ ክርስቶስ ዘተወልደ ኣምዘርኡ በሥጋ እምድንግልወ ብሂለ መጽአ መልአክ ዘይጹንዖ ሐሰብነ ኀበ መላልሶ ጸለየ የሚያበረታታውም መልአክ መጣ አለ። በዚያም ጌታ ኢየሱስ ጎህ እስኪቀድ ድረስ እየጐሰሙት እየሰደቡት እጅ የሠራውን ቤተመቅደስ አፈርሰዋለሁ በሦስተኛውም ቀን እጅ ያልሠራውን አንጻለሁ ሲል ሰማነው ብለው የሐስት ምስክሮችን ሲያቆሙበት አደረ ማቴጽጓዱጽፎ ጎህ በቀደደም ጊዜ ወደ ኢላጦስ ወሰዱት መስፍናቸው ፋሲካ ማድረግ የማይ ገባው ሮማዊ ስለሆነ ፋሲካውን እስኪበሉሱሉ ድረስ እንዳይረክሱ ወደ ግቢው አልገቡም ስለ ዚህ ወደ ግቢው ለመግባት ተጸየፉ ጴሳጦስም ራሱ ወደ ውጭ ወደነርሱ ወጥቶ የዚህ ሰው በደሉ ምንድር ነው አላቸው የካህናት አለቆችም ክፉ አድራጊ ባይሆን ወዳንተ አሳልፈን ባለመ ጣነው አሉት ጴላጦስም ጌታ ኢየሱስን ሲጠ ይቀው ወደ ግቢ ገባ በርሱም ላይ ያገኘው በደል የለም ወደ ውጭ ወደ አይሁድ ወጥቶ ይህን ስው በምትከሱበት ገንዘብ በደል አላገኘሁበትም አላቸው አይሁድም ሕግ አለን እንደ ሕጋችንም ይሞት ዝንድ ይገባል ራሱን የእግዚአብሔር ልጅ አድርጓልና አሉት ዮሐቿቿ ዓጉ ት ቂ ን ነ ላኝ ቺኒዛላ ቋ ቦሙኬ ምክንያተ ለብሂለ ዝ ቃልትብል ቅድስት ኦሪት ወፅአ ወልደ ብእ ሲት እስራኤላዊት እንተ ስማ ሰሎሚት ወለተ ዳቤር ዘእምሕዝባበ ዳን ወአቡሁሰ ግብጻዊ ወሰመየ በስመ እግዚአብሔር ወረገመ ወአም ጽእዎ ሕዝብ ለውእቱ ብእሲ ወአቀምዎ ቅድ ሙሴወተስእለ ሙሴ ቃለ እግዚአብሔር ወአውዓልዎ ውስተ ሙዓል ወኣልቦ ዘኩነኑ ዘከመ ይሬስይዎወነበቦ እግዚአብሔር ለሙ ሴ ወይቤሎ አውፅኦ ለዘረገመ አፍኣ እምት ፅይንት ወይደዩ እደዊሆሙ ሕዝብ ዲበ ርእሱ ወይውግርዎ በእብን ወበበይነዝ ምክንያት ይቤ ጳውሎስ ወእስሰራኤልሰ እንዘ ይዴግንዋ ለኦሪቶሙ ስእኑ ጸዲቀ ዘሌጸ ሮሜፀወ ወሶበ ሰእነ አግድነጎቶሙ ቀሠፎ ጴላጦስ ወመጠዎሙ ይስቅልዎወበጺሐሖሙ ቀራንዮ ጊዜ ሠለስቱ ሰዓት ቀነዉ መስቀሎ ወተከሉ መስቀለ ክልዔ ፈያት በየማኑ ወበጸ ጋሙ ወመስቀለ እግዚእ ኢየሱስ ማእከሌሆ ሙወባስድስቱ ሰዓት አዕረግዎ ዲባ ዕፀ መስቀል ወቀነዉ እደዊሁ ወእገሪሁ በቅትራተ ኃጻውንት እንዘ ይኔጽር ገጹ ወገጸ መስቀሱ መንገለ ሰሜን በከመ ይቤ ኤርምያስ ነቢይ ወነባበበኒ እግዚአብሔር ወይቤለኒ ምንተ ትሬኢ ኤርምያስ ወእቤ ቀስታመ ዘከርካዕ ወበትረ ዘእምዕፀወ ለውዝወይቤሰኒ እግዚአብሔር ሠናየ ርኢከ እስመ እተግህ አነ ከመ እግበር ዘነበብኩ ኤር ምንትኬ ውእቱ ቀስታመ ከርካዕ ዘእንበለ ዕፀ መስቀሉ ለወልድ ዘተተክለ ከመ ተቅዋም ከመ ያብርህ ለከፈሉ ዓለም እስመ ቀዲሙኒ በደብተራ ስምዕ ተኀርየ ፅፀ ከርካዕ ለበትረ ክህነት ሶበ አንበርምዎም ውስተ ደብተራ ዘመርጡልጸገ ጽጌ ምዑዘ ወፈረየ ፍሬ ከርካዕ ብሱለ ወበጽሐ ለአሮን በዑፃዌወም ንት ካዕበ በትር ዘእምዕፀ ለውዝዕፀ ለውዝ ሰ ይትሜሰል በግደሚሁ ለዕፀ መሰቀልበከ መ ይቤ ዕንባቆም ነቢይ ወተርከ ወወሰቀ ቀሥተከ ዲበ አብትር ይቤ እግዚአብሔር ወበከመ አቀመ ሙሴ ዕፀ መስቀል ውስቴቱ ከይሲ ዘብርት ገዳመ ወተማዕተበ ከማሁ ኮነ ዕፀ መሰቀሉ ለመድኃኒነ በከመ ይቤ እግዚእነ በወንጌል በከመ ሙሴ ሰቀሎ ለአርዌ ምድር በገዳም ከማሁ ሀለዎ ለወልደ እንለ እመሕያው ይሰቀል ዘጉጃጁጽዕንቦፀ ዮሐርይ ይቤ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወተመጠ መጽሐፈ ምሥጢር ይህን ቃል ለመናገር ምክንያት አላቸው የከበረች ኦሪት ከዳን ወገን የሆነች ስሟ የዳቤር ሴት ልጅ ሰሎሚት የተባለች እስራኤላዊት ልጅ ተነሣ የእግዚአ ብሔርንም ስም ጠርቶ ተራገመ አባቱ ግን ግብጻዊ ነበር ሕዝቡም ያንን ሰው አምጥተው በሙሴ ፊት አቆሙት ሙሴም የእግዚአብሔርን ቃል ጠየቀ በመወያም ሥፍራ አዋሉት ምን እንደ ሚያደርጉት ግን አልፈረዱበትም እግዚአ ብሔርም ሙሴን የተራገመውን ሰው ከከተማ ወደ ወጭ አውጣው ሕዝቡም እጃቸውን በራሱ ላይ ይጫኑ በደንጊያም ይውገሩት ብሎ ተናገ ረው ትላለች ስለዚህም ምክንያት ጳውሎስ እስራኤልስ ኦሪታቸውን ሲከተሉአት መጽደቅ ተሳናቸው አለ ዝሌ ሮሜፀጻጵ ሊያስተዋቸው በተሳነው ጊዜ ጴላጦስ ገርፎ ይሰቅሉት ዘንድ ሰጣቸው በሦስት ሰዓት ወደ ቀራንዮ ደርሰው በመስቀል በቀኝና በግራው የሁለት ቀማኞችን መስቀል ተከሉ የጌታ ኢየሱስም መስቀል በመካከል ነበር በስድስት ሰዓት ወደ መስቀሉ አወጡት ፊቱ እያየ በብረት ችንካሮች እጆቹንና እግሮቹን ችነከሩ የመስቀሉም ፊት ወደ ሰሜን ነበር ነቢዩ ኤርምያስ እግዚአብሔርም ተናገረኝ አለኝም ኤርምያስ ሆይ ምን ታያለህእኔም የሱሚ በትር ከለውዝ እንጨትም የተሠራ በትር አልሁ እግዚአብሔርም አኔ የተናገርሁትን እፈጽም ዘንድ አተጋለሁና መልካም አይተሀል አለኝ ኤር ፅ ለዓለም ሁሉ ያበራ ዘንድ እንደ መቅረዝ ከተተክለ የወልድ መስቀል በቀር የሎሚ በትር ምንድር ነው ቀድሞም በምስክሩ ድንኳን የሎሚ እንጨት በመገናኛ ድንካን ባስቀመጡት ጊዜ ለክህነት በትር ተመረጠ መል ካም መዓዛ ያለው አባባ አበበ የበሰለ ሎሚም አፈራ ለአሮንም ዕጣ በመጣጠል ደረስ ሁለተኛ ም ከለውዝ የተሠራ በትር ምንድር ነው የለው ዝ እንጨት በአግድምነቱ ዕፀ መስቀልን ይመስ ላል ነቢዩ ዕንባቆም ቀስትህን በበትሮች ላይ ገተርህ አዘጋጀህም አሰለ እግዚአብሔር እንዲህ አለ ሙሴ በላዩ የናስ እባብ ያለበትን ዕፀመስቀል በበረሀ እንዳቆመ የተመሳቀሰም እንደሆነ አንዲሁ የመድኃኒታችን ዕፀ መስቀሉ ተተከለ ጌታችን በወንጌል ሙሴ እባብን በበረሀ እንደሰቀለው እንዲሁ የሰው ልጅም ይሰቀል ዘንድ አለው እንዳለ ዘትጁ ዕንጀ ዮሐሮያቶ ወንጌላዊ ዮሐንስም ጌታ ኢየሱስንም ወ መጽሐፈ ምሥጢር ውዎ ለእግዚእ ኢየሱስ ወአውጽእዎ እንዘ ይጸውር መስቀሎ ወወሰድዎ መካነ ዘስሙ ቀራንዮይቤ ሱቃስ ምስለ ካልዓኒሁ ወንጌ ላውያን ወዐበጡ ስሞዖንሃ ቀሬናዌ እትወቶ እምሐቅል አቡሆሙ ለእለስክንድሮስ ወለሮ ፎስ ከመ ይፁር መስቀሎ ለክርስቶስ ዮሐን ስኒ ይቤ ከመእግዚእ ኢየሱስ ፆረ መስቀሎ እም ዐውደ ሏሳጦስ እስከ ቀራንዮወያ ወንጌ ላውያን ይቤሉ ከመ ስምዖን ቀሬናዊ ጸረ መስቀሎ ለአግዚእ ኢየሱስ እመካን ዘቀሠፍዎ ኀበ መካን ዘሰቀልዎመነሁ ታሔስዉ እምኣ ሉሐሰ ሎሙ ለመምሀራን እትአመን ከመ አልቦ ሐሰት ውስተ አፈ አርዳኢሁ እስመ ክልዔ እሙንቱ አጐናደ መስቀል ለጸረ እግዚእ ኢየሱስ ተከልዎ ውስተ ምድር በኑኃ ቆሙ ለጸረ ስምዖን ረስይዎ ለግደሚሁ አማ ፅቲቦሙ ወቀነውዎ ከመ ኢያንቀልቅል በቅት ራተ ሐጺን ዘስሙ ሳዶርዘበትርጓሜሁ ቀዳ ማዊወዓዲ ቀነወ እራሐ እዴሁ ለእግዚእ ኢየ ሱስ ውስተ ጽንፈ ግደሚሁ ለመስቀል በቅ ትራተ ሐጺን ዘስሙ አላዶር ዘበትርጓሜሁ ካልዕ ወካዕበ ቀነዉ ካልዕተ እራት ውስተ ጽንፈ ግደ ሚሜሁ ለመስቀል ዘካልዕ ፍና በቅትራተ ሐጺን ዘስ ሙ ዳናድዘበትርጓሜሁ ሣልስወዓዲ ቀነዉ ክል ዔ እገሪሁ በአስተጣቅዖ አሐተ ዲበ ጐንደ መስ ቀል በቅትራተ ሐጺን ዘስሙ አዴራዘበትርጓሜሁ ራብዕ ወእምዝ ሶበ ተንጦልዐ ሥጋሁ ለእግዚእ ኢየሱስ በስፍሐተ አእዳው ወበተ ለክፆ። ሥር የሌለው የሐሰት ተክል የጠወለገም የአመድ ላይ ጐመን የሆነ የእቶን አመድ የተበተነ የፈሰሰም የጥፋት ውኃ ያለ አእምሮ እንደ ፈጣን የበረሀ እርያ የሚደነብር ክርስቶስን ሥጋው እንደ ሰው ልጅ ሥጋ የሚደክም ሥጋ አይደለም ያለው የከሀዲው የአ ውጣኪ ተግሣጽ ተፈጸመ የአበው የትምህ ርታቸው ልጅ ሥላሴን በማመን ያጌጠ በሥ ራው ግን ከወንድሞች ይልቅ ደካማ የሆነ ጊዮርጊስ ተናገረው በአምልኮ ሥርዓት ማኅበረተኛው የሆናችሁት በጸሎታችሁ አስቡት ለዘላለሙ አሜን አሜን ሠሠ ጊ ምዕራፍ ዘዓርብ ስቅለት በ ሰዓት ምንባብ ፅ በስመ እግዚአብሔር ሥሉስ ብሑተ ህሉናዘውገ መለኮት በዕሪናዘለዓለም ህልው ዘእንበለ ሙስናዘኢይትረከብ በሕሊናዘኢ ይትአመር በልቡናምጡቀ ህላዌ በልዕልና ንጽሐ መንግሥት በቅድስናዘሎቱ ይደሉ ስብሐት በምድር ወበሰማያት በባሕር ወበቀሳ ያት ለዓለመ ዓለም አሜን ንወጥንኬ ዘለፉሆሙ ለረሲዓን ዘውእቶሙ ሳዊሮስ ጳጳስ ዘህንድክያ ወታው ዶስዮስ ዘእለእስክንድርያ ዘይቤሉ ሐመ ወልደ እግዚኣብሔር በኩርኅ ወሞተ ዘእንበለ ፈቃ ዱእፎኬ ይብልዎ ሐመ በኩርኅ ወሞተ ዘእን በለ ፈቃዱአይ ሲኦል ጐስዐት ዘከመዝ ርስ ዓነ ወአይ ገሃነም ቄዐ ዘከመዝ እበደሳዊሮስ ወታውዶስዮስ አሕሰሙ ሃይግኖተ ወነበቡ ጽርፈተ ላዕለ ሕማማተ ክርስቶስአርኩሱ ጵጵስናሆሙ በቃለ አፉሆሙ ወአገመኑ ክህነቶሙ በሕሰመ ትምህርቶሙ ገብሩ ሎሙ ምክንያተ እምቃለ ወንጌል ዘይቤ መድኃኒነ በሌሊተ ዓርብ በእንት ሕማም አባ አኅልፋ እምኔየ ለዛቲ ሰዓት ወኢተዘከሩ መትልዎ ለዝ ንቱ ቃል ዘይቤ ወባሕቱ በእንተ ዝንቱ መጻእኩ ወበጻሕክዋወእመሰ በእንተ ዝንቱ መጽአ ከመ ይሕምም ናሁኬ ሐመ በፈቃዱ ወሞተ በሥምረቱ ያ ወበእንተሰ ዘይቤ አባ አኅልፋ እምኔየ ለዛቲ ሰዓት ስምዑ እንግርክሙ ኦ ረሲዓን ሆከ እንከ ሰይጣን አልባቢሆሙ ለአይ ሁድ ከመ ያሕሥሙ ላዕለ ወልደ እግዚአብ ሔርወባሕቱ ትሕዝብትስ ሀሎ ውስተ ኅሊና ሆሙ እንዘ ይዜክሩ መንክራቲሁ ለክርስቶስ ዘከመ አንሥኣ ለወለተ ኢያኢሮስ እምድኅረ ሞተት ሶበ ጸውዓ እንዘ ይብል ጣቢታ ተን ሥኢወካዕበመ ለወልደ መበለት በሀገረ ናይን ሶበ ገሰሰ ንፍቆ አንሥኦ ሕያወ እምድ ኅረ ሞተ ወዓዲ ካዕበ ለአልዓዛር በሀገረ ቢታንያ አመ ረቡዑ እምዘተቀብረ ጸዊፆ እንዘ በአናኗሩ በሠለጠነ በመተካከልም በመለኮት አንድነት የተካከለ ያለመለወጥ ለዘላ ለም በሚኖር በኅሊናም በማይመረመር በልብም በማይታወቅ በከፍታም ባሕርዩ ከአፍ ያለ በቅ ድስና መንግሥት ንጹህ የሆነ ሦስት በሚሆን በእግዚአብሔር ስም በምድርና በሰማያት በባሕ ርና በቀላያት ምስጋና የሚገባው ለዘላለሙ አሜን የአግዚአብሔር ልጅ በግድ መከራን ተቀበለ ያለፈቃዱም ሞተ ብለው የተናገሩ የዝንጉምች የህንዱን ጳጳስ የሳዊሮስንና የአለ እስክንድርያውን የታውዶስዮስን ተግሣጽ እንጀ ምራለን እንዴት በግድ መከራን ተቀበለ ያለ ፈቃዱምሞተ አሉ የትኛዋ ሲኦል እንዲህ ያለ ውን መጃጀት አወጣች የትኛው ገሃነም እንዲህ ያለውን ስንፍና ተፋ ሳዊሮስና ታውዶስዮስ ሃይማኖትን አክፋፋ በክርስቶስ መከራዎችም ላይ ስድብን ተናገሩ በአንደበታቸው ቃል ጵጵስ ናቸውን አረከሱ በትምህርታቸውም ክፋነት ክህነታቸውን አረከሱ ከወንጌል ቃል መድኃኒታችን ዓርብ ሌሊት ስለመከራ አባት ሆይ ይህችን ሰዓት ክእኔ አሳልፋት ያለውን ለራሳቸው ምክ ንያት አደረጉ ነገር ግን ስለዚህ ተወለድሁ ወደ ዚህችም ሰዓት ደረስሁ ያለውን የዚህን ቃል ተከታዩን ግን አላሰቡም መከራን ይቀበል ዘንድ ስለዚህ ከመጣ እነሆ በፈቃዱ መከራን ተቀበለ በፈቃዱም ሞተ ጀ አባት ሆይ ይህችን ሰዓት ከእኔ አርቃት ስላለውም ዝንጉዎች ሆይ ስሙ እንንገራችሁ እንግዲህ ሰይጣን በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ክፉ አንዲያደርጉ የአይሁድን ልብ አነግሣ ዳሩ ግን ከሞተች በኋላ ጣቢታ ተነሺ ብሎ በጠራት ጊዜ የኢያኢሮስን ሴት ልጅ እንዳስነግት የክርስቶስን ተአምራቱን ሲያስቡ በኅሊናቸው ውስጥ ጥርጥር ነበረቋዳንመ ኛም የመበለቲቱን ልጅ በናይን ሀገር ወገቡን በዳሰሰ ጊዜ ከሞተ በኋላ ሕያው አድርጎ አስነሣው ከእንደገናም ሁለተኛ በቢታንያ ሀገር በተቀበረ በአራተኛው ቀን አልዓዛርን አልዓዛር አልዓዛር ተነሥ ወደ ወጭ ውጣ ብሎ ዓ መጽሐፈ ምሥጢር ይብል አልዛር አልዓዛር ተንሥእ ፃእ አፍኣ ወወፅአ እንዘ እሱር እደዊሁ ወእገሪሁ ወገ ጹጽኒ ጥብሉል በሰበንሉቃ ዮሐሟ ወዓዲ ተዘከሩ መንክራተ ዘገብረ መድኀኒነ ላዕለ ዕውራን ወሰቡራን ወላዕለ ሕንካ ሳነ እግር ወጽቡሳነ እድላዕለ ወርኃውያን ወቅጥ ቁጣንላዕለ እለ ይፀብእዎሙ መናፍሰት ርኩ ሳን ወላዕለ ልሙጻነ ሥጋ ወሥኡባነ ነፍስት ዘንተ እንከ ኅለየ ሰይጣን እንዘ ይተግህ ለአሕስሞ ወይፈ ርህ እመንክራተ እግዚእወእምዝ አጥብያፆ ወልደ እግዚአብሔር በጊጣነ ነገር ሶበ ይብል አባ አኅልፋ እምኔየ ለዛቲ ሰዓትወሰይጣንኒ አጥብዖሙ ለሊቃነ ካህናት ከመ ይፈንዉ ሐራ ምስለ መጣብሕ ወአብትር ከመ የአኀዝዎ ለመድኃኔዓለምገብአ ውስተ እደ ኃጥአን ወተወክፈ ምራቀ ርኩሳንሐመይዎ ከመ ሠራቂ ወአርስሕዎ ከመ ገባሬ እኪት ወሰድዎ እንተ አፈ ጽባሕ ውስተ ዓውደ ምኩናን ወአቀምዎ ቅድመ ኢላጦስ አስተብቁዕዎ ከመ ይስቅሎ ወአስተዋደይዎ ከመ ይቅትሉወይቤሎሙ ጴላጦስ ለንጉሥ ክሙኑ እስቅሎወይቤሉሱ አልብነ ንጉሥ ዘእንበለ ቄሣርእስመ ኩሉ ዘያነግሥ ርእሶ ዓላዌዊ ነጋሚ ውእቱአዝመሩ ሎሙ በመን ግሥተ ሮም ወክሕድዎ ለወልደ ዳዊት አቅነዩ ርእሶሙ በአፉሆያሙ ለመንግሥተ አሕ ዛብ ወአጽርዕዋ ለመንግሥተ ቤተ ይሁዳ ወረቁ ምራቀ ርኩሰ ውስተ ገጹ ለትዱሰ እስራኤል ወአእተቱ ቅድስናሁ ለቀ ርነ ቅብዕ ዘጽዮን በዘቦቱ ይትቀብዑ ካህናተ ኦሪት ወነግሥተ እስራኤልሠጠጠ አልባሲሁ ሊቀ ካህናት ወበጠለ ክህነቶሙ ለደቂቀ አሮን አስመ ጽሑፍ ውስት ኦሪቶሙ ለሌዋውያን ዘከመ ይቤሎሙ ሙሴ ለአሮን ወለደቂቁ ወአ መ ሞቱ ናዳብ ወአብዩድ ርእሰክሙ ኢትቅ ርጹ ወአልባሲክሙ ኢትሥጥጡ እስመ ዘይተ ቅብዑ ለእግዚአብሔር ላዕሌክሙ ሀለወተሠ ጠ መንጦላዕተ ቤተመቅደስእምላዕሱ እስከ ታሕቱ ወተሥዕረ ዕበያ ለቤተመቅደስወተ ፈጸመ ላዕሌሆሙ ቃለ ያዕቆብ ዘይቤ ኢይጠ ፍእ ምልክና እምይሁዳ ወምስፍና እምአባሱ እስከ አመ ይረከብ ዘጽኑሕ ሎቱውእቱ ተስ ፋሆሙ ለአሕዛብ ዘፍዓዘ ዘጸግሯ ተተክለ ዕፀ መስቅል በእደ አይሁድ ወተነድቀት ቤተክርስቲያን በእደ ኢየሱስ ከተቀበረበት ጠራው እርሱም እጆቼና እግሮቹ እንደታሠረ ፊቱም በሰበን አንደተሸፈነ ወጣ ሉቃጽዛዛ ዮሐግ ዳግመኛም መድኃኒታችን በዕውራንና በጉንድሾች በአንካሶችና እጀ ልምሾ በሆኑት በተቀጠቀጡት በወርህሀዎች ርኩሳን መናፍስት በሚዋጉአቸው ሥጋቸው በለምጽ በተመታ አካላቸው የረከሰባቸው ላይ ያደረገውን ድንቆቹን አሰቡ እንግዲህ ሰይጣን ለክፋት እየተጋ ይህን አስበ ከጌታ ድንቆች የተነሣ ግን ይፈራል ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር ልጅ አባት ሆይ ይህችን ሰዓት ከእኔ አሳልፋት ባለ ጊዜ በቃል ሽንገላ አደፋፈረው ሰይጣንም ጭፍሮችን ከስይፎችና ከጐመዶች ጋር መድኃኔዓለምን እንዲይዙት ይልኩ ዘንድ አደ ፋፈራቸው በኃጥአን እጅ ተላልፎ ተሰጠ የርኩሳንንም ምራቅ ተቀበለ እንደ ሌባ አሠሩት እንደ ክፉ አድራጊ አጐሳጐሩሉትር በጠዋት ወደ ፍርድ አደባባይ ወሰዱት በሏላጦስም ፊት አቆሙት እንዲ ስቅለው አሳልፈው ሰጡት እንዲገድሉትም ከስሉትራ ጴላጦስም ንጉሣችሁን ልሰቅለውን አላቸው እነርሱም ከቄሣር በቀር ንጉሥ የለንም ራሱን የሚያነግሥ ሁሉ በንጉሥ ላይ የሚያምፅ ነው አሉ የሮምን መንግሥት አመስገትላቸው የዳዊትን ልጅ ግን ካዱት በአንደበታቸው ራሳቸውን ለአሕዛብ መንግሥት አስዝዙ የይሁዳን ቤተ መንግሥትም ባዶዋን አስቀሯት በእስራኤል ቅዱስ ፊት ላይ የረከስ ምራቅን ተፋበት የኦሪት ካህናትና የእስራኤል ነገሥታት የሚቀቡበትን የጽዮን የዘይት ቀንድ ቅድስናውን አስወገዱ ሊቀካህናቱ ልብሱን ቀደደ የአሮን ልጆች ክህነታቸው ጠፋ ሙሴ አሮንንና ልጆቹን ናዳብና አብዩድን በሞቱ ጊዜ ፀጉራችሁን አትቁረጡ ልብሳችሁንም አትቅደዱ የእግዚአ ብሔር የቅባት ዘይት በእናንተ ላይ አለና እንዳላ ቸው ተጽፏል የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ተቀደደ የቤተ መቅደስ ክብሯ ተሻረ ገዥ የሆነውን እስኪያገኝ ድረስ መንግ ሥት ከይሁዳ ግዛትም ከወገኑ አይወጣም እር ሱም የአሕዛብ ተስፋቸው ነው ያለው የያዕቆብ ቃል ተፈጸመባቸው በፍጓ ከጸጓ ዕፀ መስቀል በአይሁድ እጅ ተተከለ ቤተ ክርስቲያንም በኢየሱስ ክርስቶስ እጅ ተሠራች ከኛ እኒ ወ ወቤ ጊዲ ይ ን ን ቤን ን ፍሔ ሺ ጽድ ምሾኑኮ ያፅ ክርስቶስተጠብሐ በግዑ ለእግዚአብሔር ዲበ ዕፀ መስቀል በእደ ሰቃልያን ወተሠርዐ ማዕደ በረከት ለመሀይምናንተረግዘ ገቦሁ መድኃኒነ ወተቀብዐ ኃዋኅዊሃ ለቤተክርስቲ ያን በደመ መርዓዊሃ ንግባእኬ ኀበ ዘለፋሆሙ ለሳዊሮስ ወታውዶስዮስ ዘይቤሉ ሐመ በኩርኅ ወሞተ በኢፈቃዱወዓዲ ቦሙ ምክንያተ ዘይቤ ድኃኒነ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤልማስ አዋከታኒ ዘበ ትርጓሜሁ አምላኪየ አምላኪየ ነጽረኒ ወለም ንት ኀደገኒወበዝኒ ኢትስሐቱ ኦ ፅቡሳነ ኅሏናበከመ ቴጦ ለሰይጣን ከመ ይትሀበል ኣግብኦቶ ወአስምዖ ቃለ ዘይብል አባ አኅልፋ እምኔየ ለዛቲ ሰዓትወከማሁ ለመልአከ ሞት ኒ አስምዖ ቃለ ጣን ከመ ኢይፍራህ ቀሪቦቶ እሰመ ኀለየ ውእቱኒ ይፍራህ መንክራተ እግ ዚእ ዘዘከርነ ቀዳሚወእምዝ ጸርኀ እግዚእ ኢየሱስ በዐቢይ ቃል ወይቤ አምላኪየ አም ላኪየ ነጽረኒ ወለምንት ኀደገኒ ወእምዝ ኀለየ መልአከ ሙስና ከመ ይጸ ርኀ እምፍርሀተ ሞትአጥብዐ ከመ ይምስጣ ለነፍሱ ቀርበ ኀበ ጐንደ መስቀል ከመ ይትመጦ ነፍሶ ለሕያው ዘለዓለም አብቀወ አፉሁ በከመ ያለምድ ውኀጊጠወሶበ ተፍእማ ስሱዐ ከርሥ ለላእፈ ትስብእት ረከበ መቃጥነ መለኮት ዘይሰቀሮ ዓንቀሮወሶበ ሔካ ረከበ ኩኩሐ ዘይሰብር ጥረሲሁወሶበ ውኅጣ ረከበ ሰይፈ ዘይዘብሕ ከርሦወተፈጸመ ላዕ ሌሁ ቃለ ኢሳይያስ ነቢይ ዘይቤ እፎኑ ተሥ ፅረ ዘያሜምዕአይቴ እንከ ሙአትከ ሞት ወአይቴኑ እንከ ሞት ቀኖትአከ ኢሳ መጽሐፈ ምሥጢር የእግዚአብሔር በግ በሰቃዮች እጅ በዕፀ መስቀል ላይ ታረደ የበረከትም ማዕድ ለምእመናን ተዘጋጀ የመድኃኒታችን ጐኑ ተወጋ የቤተ ክርስቲያን ደጃፎቿ በሙሸራዋ ደም ተቀቡ በግድ መከራን ተቀበለ ያለፈቃዱም ሞተ ወዳሉ ወደ ሳዊሮስና ታውዶስዮስ ተግሣጽ እንመለስ ዳግመኛም መድኃኒታችን ኤሎሄ ኤሎሄ ኤልማስ አዋከታኒ ያለው ምክንያት ትርጉሙም አምላኬ አምላኬ እየኝ ለምን ተውኸኝ ማለት ነው ኅሊናችሁ የደከመ ሆይ በዚህም አትሳቱ አባት ሆይ ይህችን ሰዓት ከእኔ አሳልፋት የሜል ቃል ኣሰምቶ እርሱን አሳልፎ ለመስጠት እንዲደፋፈር ሰይጣንን እንደሸነገለው እንዲሁ መልአክ ሞትንም ወደርሱ ለመቅረብ እንዳይፈራ የሽንገላ ቃል አሰ ማው እርሱም አስቀድመን የተናገርነውን የጌታ ተአምራት ሊፈራ አስቦ ነበርና ከዚህ በኋላ ጌታ ኢየሱስ አምላኬ አምላኬ እየኝ ስለምንስ ተው ኸኝ ብሎ በታላቅ ድምጽ ጮኽ ከዚህም በኋላ የጥፋት መልአክ ሞትን ከመፍራት የተነሣ እንደሚጮህ አሰበ ነፍሱን ሊነጥቃት ተደፋፈረ ለዘላለሙ ሕያው የሆነ የእርሱን ነፍስ ሊቀበል ወደ መስቀሉ ንንድ ቀረበ መዋጥ እንደለመደ አፉን ከፈተ ስስታም እርሱ የለሰለሰ የትስብእትን ምግብ በጐረሳት ጊዜ የሚቀድደው የመሰኮትን ወጥ መድ አገኘ ወጋው ባላመጣትም ጊዜ ጥርሶቹን የሚሰብር አላት አገኘ በዋጣትም ጊዜ ሆዱን የሚቀድ ሰይፍን አገኘ በእርሱም ላይ ነቢዩ ኢሳይያስ የሚያሳድድ እርሱ እንደምን ተሻ ረ ሞት ሆይ ማሸነፍህ እንግዲህ ወዴት አለ ሞትስ እንግዲህ ችንካርህ ወዴት ነውያለው ተፈጸመ ኢሳድ ልባችሁ የጠፋ ሆይ እንግዲህ ስሙ ስለ ሰይጣንና ስለ ሞት ሽንገሳ እኒህን ቃላት እንደተናገረ መከራና ሞትን ስለ መፍራትም እን ዳልሆነ ዕወቁ ሰነፎች ሆይ ያለፈቃዱ መከራን እንዳልተቀበለ ያለውዱም እንዳልሞተ አስተውሉ የእግዚአብሔርን ልጅ አምላክ ለመሆን ትከለ ክሉታላችሁን እርሱን ማመሰክንም ከልባችሁ ታርቁ ዘንድ ትችላላችሁን እርሱ አምላክ ከሆነ መከራ እንዲቀበል የሚያስገድደው ማን ነው ማንስ እንዲሞት ያዝዘዋል ቸርነቱ ስለእኛ መከ ራ ይቀበል ዘንድ ግድ አለችው የሰው ልጆችም ፍቅር ስለኃጢአታችን የሞትን ጽዋ ይጠጣ ዘንድ ሳበችው ደቀመዛሙርቱን እነሆ የሰውን ልጅ ይይዙታል ይሰቅሉታልም ይገድሉታል በሦ ስተኛውም ቀን ይነሣል ያላቸውን እንደምን መጽሐፈ ምሥጢር ፈቃዱ ለዘይቤሎሙ ለአርዳኢሁ ናሁ ይእኅ ዝዎ ለወልደ እጓለ እመሕያው ወይሰቅልዎ ወይቀትልዎ ወይትነሣእ በሣልስት ዕለት ወይቤሎ ጴጥሮስ ሐሰ ለከ እግዚኦ እስከ አመ ይከውን ዝንቱ ኩሉወይቤሎ ለሌጥሮስ ተገ ኀሥ እምኔየ ሰይጣን እስመ ኢትሔሊሲ ዘእግዚ አብሔር ዘእንባለ ዳእሙ ዘሰብእ ማቴ ኢትሰምዑኑ ኦ አብዳነ ልብ ዘከመ ተምያዖ ለጴሌጥሮስ በእንተ ዘኢፈቀደ ሎቱ ኢሐሚመ ወኢመዊተወካዕበ ይቤሎ ለጴጥሮስ አግብኣ ለመጥባሕትከ ውስተ ቤታ ጽዋዐ ዘወሀበኒ አቡየ ኢየኀድግ ዘእንበለ እስ ተይወካዕበ ይቤሎሙ ለአርዳኢሁ አልቦ ዘየዐቢ እምዝ ፍቅር እምዘ ይሜጡ ነፍሶ ቤዛ አዕርክቲሁወካዕበ ይቤሎሙ ለአይሁድ ንሥ ትዎ ለዝንቱ ቤተመቅደስ ወበሠሉስ ወዋዕል አነሥኦወውእቱሰ በእንተ ቤተ ሥጋሁ ይቤ ሎሙናሁኬ አብሖሙ ለአይሁድ ለነሚተ ሥጋ ሁእመሰ በሥምረቱ ኢሞተ እምኢያብሖሙ ከመ ይቅትልዎወካዕበ ይቤ ወበእንተዝ ያፈቅረኒ አብ እስመ አነ እሜጡ ነፍስየ ከመ ካዕበ አንሥኣ አልቦ ዘየሀይደንያ ለልየ እሜጥዋ በፈቃድየ ወለ ልየ አንሥኣብውሕ ሊተ አንሥኣሂ ወካዕበ ብው ሕ ሊተ አንብራ ወዘንተ ትእዛዘ ነሣእኩ በኀበ አቡየ ማቴ ዮሐ ንበልኬ እንከሰ በዘለሊሁ ፈቀደ አሕመምዎ ወበዘውእቱ ሠምረ ቀተልዎ በዘለ ሊሁ ፈቀደ ቀነውዎ በሐጻውንተ መስቀል ወበ ዘውእቱ ሠምረ ጥዕመ ሞተ ዘምስለ ሐሞት ቱሱሐ ወበዘውእቱ ሠምረ አማኅፀነ በሥጋ በዘለሊሁ ፈቀደ አስተይዎ ብሒአ ነፍሶ ኀበ አቡሁበዘለሊሁ ፈቀደ ተረግዘ በኩናተ ሐራ ዊ ወበዘውእቱ ሠምረ ውኅዘ ማይ ወደም እም ገቦሁ በዘለሊሁ ፈቀደ ነበረ ውስተ ከርሠ መቃብር ሠሉሰ መዋዕለ ወሠሉሰ ለያልየ እን በለ አንሳሕስሖበዘውእቱ ሠምረ ሦጣ ለነፍ ሱ ውስተ ሥጋሁ ወተንሥአ በኃይለ መለ ኮቱነጥረ መብረቀ ስብሐት እምከርሠ ዝህር ወአደንገፆሙ ለዐቀብተ መቃብር አስተርአዩ ስድስቱ ከዋክብት ውስተ መካነ ጎልጎታ ወተ ደለዉ በበክልዔቱ ለለሥርዓቶሙ ወሳብኦሙሰ ፀሐየ ጽድቅ ዘዘልፈ ያበርህ ዲበ ቅዱሳን ማቴ ዮሴፍ ወኒቆዲሞስ ጠብለሉ ሥጋሁ በልብሰ ገርዜን ንጽሕትናሁኬ ሥርዓ በግድ መከራን ተቀበለ ያለፈቃዱም ሞተ ትሉታላችሁ ጴጥሮስም ሁሉ እስኪሆን ድረስ አቤቱ ከአንተ ይራቅ አለው ጴጥሮስንም ከእኔ ወግድ የስውን እንጂ የእግዚአብሔርን አታ ስብምና አለው ማቴቶዕኔ ልበ ሰነፎች ሆይ መከራ አለመ ቀበልንና አለሞሞትን ስላልወደደለት ጴጥሮስን አእንደገሠጸው አትሰሙምን ሁለተኛም ጴጥሮስን ሰይፍህን ወደ አፎቱ መልላሳት አባቴ የስጠኝን ጽዋ ሳልጠጣ አልተውም አለው ደቀ መዛሙርቱን ነፍሱን ስለወዳጆቹ ቤዛ ከሚ ስጥ ከዚህ ፍቅር የሚበልጥ የለም አላቸው ሁለተኛም አይሁድን ይህን ቤተመቅደስ አፍ ርሱት በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ አላቸው እር ሱ ግን ስለ ሥጋው ቤት አላቸው እነሆ ሥጋ ውን ለማፍረስ ለአይሁድ ሥልጣን ሰጣቸው በፈቃዱ ባይሞት ኖሮ እንዲገድሉት ባልፈ ቀደላቸው ሁለተኛም ስለዚህም አብ ይወድደኛ ል እኔ ነፍሴን ዳግመኛ አነሣት ዘንድ እሰጣ ለሁና ከእኔ የሚነጥቃት የለም እኔ ራሴ በፈቃዴ እስጣታላሁ ራሴም አነሣታለሁ አነሣት ዘንድ ሥልጣን አለኝ ሁለተኛም አኖራት ዘንድ ሥልጣን አለኝ ይህን ትእዛዝ ከአባቴ ዘንድ ተቀበለሁ አለ ማቴ ዮሐያ እንግዲህስ እርሱ ራሱ በፈቀደ ሠቀዩት እርሱም በወደደ ገደሉት እርሱ በፈቀደ በመስቀል ብረቶች ቸነከሩት እርሱም በወደደ ሞትን በሥጋ ቀመሰ እርሱ በፈቃዱ ኾም ጣጤ ከሐሞት ጋር ቀላቅለው አጠጡት እር ሱም በወደደ ነፍሱን ለአባቱ አደራ ሰጠ እርሱ በፈቀደ በወታደር ጦር ተወጋ እርሱም በወ ደደ ከጐኑ ውኃ ደም ፈሰስ እርሱ በፈቀደ በመቃብር ውስጥ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ያለመንቀሳቀስ ቆየ እርሱም በወደደ ነፍሱን ወደ ሥጋው መለሳት በመለኮቱም ኃይል ተነግ ከመቃብሩ ውስጥ የምስጋና መብረቅ ብልጭ አለመቃብር ጠባቂዎችንም አስደነገጣቸው ስድ ስት ከዋክብት በጎልጎታ ሥፍራ ታዩ እንደ ሥርዓታቸውም ሁለት ሁለት ሆነው ተስለፉ ስባተኛውም ዘውትር በቅዱሳን ላይ የሚያበራ የጽድቅ ፀሐይ ነው ማቴጓ ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ሥጋው በንጹህ በፍታ ጠቀለሉ እነሆ አንድ ሥርዓት። እኔስ ሰብአዊ ነፍስ ባሕርያዊ ልብም የለህም እልሀለሁ የሰይጣን አፍ እስትንፋስ በነፍስና በልብ ፈነታ ሆነህክዳጽጳ ሮሜ በመጀመሪያው ክህደትህ መለኮትን ከፋፈልህ ሥላሴን በተንህ አንተ የእግዚአብሔር ካህናት ሙሴና አሮን እንደበተኑት የእቶን አመድ የተበተንህ ሆንህበንብጽ ሰዎች ላይ የሚፈላ ቁስል እንደሆነ እንዲሁ በሃይማኖት ለሚያምኑት ትምህርትህ የከፋች ትሁንባቸው ሁለተኛም የክርስቶስ ሰውነት ነፍስና ልብ የለውም ብለህ ዛይማኖትን ማክፋትን ጨመርህ እግዚአብሔር በሥቃይ ላይ ሥቃይን ይጨመርብህ ዳዊት በቁስሌ ላይ ቁስልን ጨመሩብኝ በበደላቸው ላይ በደልን ጨምርባ ቸው ወደጽድቅህ አይግቡ ከሕያዋን መጽሐፍ ይፋቁ ከጻድቃንም ጋር አይቆጠሩ እንዳለ ሏላ ጦስ ገርፎ ሊሰ ቅሉት ሰጥቷቸዋልና እነር ሱም በዕፀ መስቀል ላይ ሰቅለውታልና ከእርሱ ዘር ሰው ስለሆነ ዳዊት እንደራሱ አድርጎ ስለእግዚአብሔር ልጅ ተናገረ መዝ አንተም አቡርዮስ ሆይ ቀድሞ በጥርጥርህ አብና ወልድ መንፈስቅዱስም የተ ለያዩ ናቸው ብለህ ከአባቱ የተለየ ነው አልኸው አሁንም የክርስቶስ ሰውነት ነፍስና ልብ የለውም መለኮቱም ስለ ነፍስና ልብ ሆነው አልህ እንዴት እኮ እርሱ ራሱ ነፍሴን ፈጽሜ በፈቃዴ እሰጣለሁ ያለ እንደዚህ ነፍስ የለውም ይባላል ሁለተኛም ነፍሱን ስለበጐቹ የሚሰጥ ቢኖር ከዚህ የበለጠ ፍቅር የለም አኣለ ከእንደገናም ነፍሴን እስከ ሞት ድረስ ተከዘች ቢቻልስ አባት ሆይ ይህችን ጽዋ ክእኔ አርቃት አለ ዳግመኛም ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ አለ ወንጌሳዊም ጌታ ኢየሱስ ሆምጣጤውን ተጉንጭቶ ሁሉ ተፈጸመ አለ ራሱንም ዘንበል አደረገ ነፍሱም ወጣች አለ ነፍስ ከሌለው መሞቱ እንደምን ይሆናል ያለ ነፍክ ከሥጋ መለየት ሞት የለምናኑ ማቴጳቋሟቿ ዮሐጵ ቋ የሰውን ልጅ የሰውነቱን ነገር እንናገር የሰው ልጅ ሁለት ነፍሳት አሉት አንዱ የማይሞት አንዱ የሚሞት የሚሞተው ደም ነው በመወጋትና በመታረድ ምድር ላይ ቢፈስስ በሥጋ ደዌም ቢያልፍ በእርሱ ማለፍ ነፍስ ከሥጋ ይለያል እርሱ ግን ለዘላለሙ የማይሞት የሕይወት ነፍስ አለው ስለ እሳት መጽሐፈ ምሥጢር ኢ ው ው ው ኣ ይትፈለጥ ነፍስ እምሥጋወውእቴሰ ነፍስ ሕይ ወት ውእቱ ዘኢይመውት ለዓለመ ዓለም ዘበአብ ቅዎ ከናፍር ይልህብ በእንተ ጠባይዓ እሳት ወበአጽብቦ ከናፍር ይቄርር በእንተ ደመ ነፍስ ወጸአቶሙሰ እምፅቋ ማኅፈደ ሥጋ ወበእንተ ደመ ነፍስ ትብል ቅድስት ኦሪት ልብ ኢትብልዑ ምሰለ ደም እስመ ደም ነፍስክሙወካዕበ ትቤ ኀበ ገጸ መጽሐፍ ዘሌዋውያን እስመ ደሙ ነፍሱ ውእቱ ለእጓለ እመሕያውበእንተዝ ይቤ መጽሐፍ ኢት ቅትል ነፍሰናሁኬ ያዐውቅ ከመ ትመውት ደመ ነፍስ ሄ ወበእንተሰ ነፍስ ሕይወት ይቤ እግዚእነ በወንጌል ኢትፍርህዎሙ ለእለ ይቀ ትሉክሙ ሥጋክሙ ወለነፍስክሙሰ ኢይክሉ ቀቲሎታወበዝኒ አፆቀ ከመቦ ነፍስ እንተ ኢትመውትወጠባይዐ ሥጋ ወነፍስ ወደም ከመ ጠባይዓ ፈትል ወቅብዕ ወማኅቶት ሥጋ ሰ ትትሜሰል በፈትለ ማኅቶትወደመ ነፍስ ኒ ትትሜሰል በቅብዐ ዘይት ወነፍሰ ሕይወት ኒ በብርሃነ ማኅቶትወለእመ ኀልቀ ቅብዐ ዘይት እምቀንዲል ኢይሄሉ ብርሃነ ማኅቶት ውስተ ፈትል ወከማሁ ለእመ ኀልቀ ደመ ነፍስ እምአካለ ብእሲ አው እምአካሉ ብእሲት ኢይሄሉ ነፍስ ሕይወት ውስተ ሥጋ ወለእግዚእነሰ ቦቱ ጠባይዓ እጓለ እመሕያው ቦቱ ነፍስ ዘኢይትገሰስ ወቦቱ ሥጋ ዘትትገሰስ ቦቱ ደም እንተ ትትከዐው ወቦቱ ልብ እንተ ትቴሊ ዘመንገለ እግዚአብሔር ወዘ መንገለ ሰብእወከመ ቦቱሂ ልብ ንነግር ወኢ ንትሀከይ እስመ ይቤ ለሊሁ ተከዘት ነፍስየ እስከ ለሞት ቦኑ ዘይቴክዝ ዘእንበለ ልብ ወእመሰ መለኮቱ ኮኖ ህየንተ ነፍስ ወልብ እመ ኢኮኖ ትካዝ በእንተ ሕማም ወሞት በከመ ይቤ ለሊሁ እስመ መንፈስ ይፈቅድ ይቤ በእንተ መለኮቱ ወሥጋ ይደክም ይቤ በእንተ ትስብእቱወእመሰ መለኮቱ ይጽሕቅ ለሕማማተ ሥጋ እፎ እንከ ይከውኖ ልበ በዘ ይቴክዝ በእንተ ሕማም ማቴዓ ወካዕበመ ይቤ አባ አኅልፋ እምኔየ ለዛቲ ጽዋዕ ወባሕቱ ፈቃደ ዚአከ ለይኩን ወአኮ ፈቃደ ዚአየበእንተ መለኮቱ ይቤ እስመ መንፈስ ይፈቅድ በእንተ አቡሁ ይቤ ፈቃደ ዚአከ ለይኩን እስመ ውእቱ ሥምረተ አብ ወወልድ ዘሕሱና መለኮት እስ መ ይጽሕቅ ለሕማማተ ሥጋ በእንተ መድ ኃኒተ ዓለምወፍና ትስብእት ዘልበ እጓለ እመሕያው ይቤ ተከዘት ነፍስየ እስከ ለሞት ባሕርይ በከንፈሮች መከፈት ይወዛል ስለ ነፍስ ባሕርይ በከንፈሮች መዘጋት ይቀዘቅዛል መወጣታቸው ግን ከአንድ የሥጋ አዳራሽ ነው ስለ ደመነፍስም የከበረች ኦሪት ደመ ነፍሳችሁ ናትና ከደም ጋር አትብሉ አለችሁለተኛም በዘሌዋውያን መጽሐፍ ክፍል የሰው ልጅ ደሙ ነፍሱ ነውና አለችስለዚህም መጽሐፍ ነፍስ አትግደል አለ እነሆ ደመ ነፍስ እንደ ምትሞት ያሳውቃል ስለ ሕይወት ነፍስም ጌታችን በወንጌል ሥጋችሁን የሚገድሉትን ነፍሳችሁን ግን ሊገድሏት የማይቻላቸውን አትፍሩ አለ በዚህም የማትሞት ነፍስ እንዳለች አሳወቀ የሥጋና የነፍስ የደምም ባሕርይ እንደ ፈትልና ዘይት እንደ መብራትም ነው ሥጋ በመብራት ፈትል ትመሰላለች ደመ ነፍስም በዘይት ቅባት የሕይወት ነፍስም በመብራቱ ፋና ትመሰላለች የዘይቱ ቅባት ከቀንዲሉሱሉ ካለቀ የመብራት ብርፃን በፊትሉ ላይ አይኖርም እንዲሁ ደመ ነፍስ ከሰው አካል ወይም ከሴት አካል ካለቀ የሕይወት ነፍስ በሥጋው ውስጥ አይኖርም ጌታችን የሰው ልጅ ባሕርይ አለው የማይዳሰሰ ነፍስ አለው የሚዳሰስ ሥጋም አለው የምትፈስስ ደምም አለችው በእግዚአብሔር በኩል በሰው በኩል የምታሰብ ልብ አለችው ልብ እንዳለው እንናገር አንታክትም እርሱ ራሱ ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ ተከዘች አለ ልብ ሳይኖረው የሚተክዝ አለን መለኮቱ ስለ ነፍስና ልብ ከሆነውስ ስለመከራና ሞት ማዘን ባልተገባው ነበር እርሱ ራሱ መንፈስ ይበረታል ሥጋ ግን ይደክማልና እንዳለ ስለመለኮቱ መንፈስ ይወድዳል አለ ስለሰውነቱም ሥጋ ግን ይደክማል አኣለ መለኮቱ የሥጋ መከራዎችን ለመቀበል ከተጋ እንግዲህ እንደምን ስለመክራ የሚተክዝበት ልብ ይኖረዋል ማቴጓጵ ሁለተኛም አባት ሆይ ይህችን ጽዋ ከእኔ አርቃት ነገር ግን የአንተ ፈቃድ ይሁን የእኔም ፈቃድ አይደለም አለ ስለመለኮቱ መን ፈስ ይፈቅዳልና አለ ስለአባቱ የአንተ ፈቃድ ይሁን አለ በመለኮቱ አኗኗር የአብና የወልድ ፈቃድ አንድ ነውና ስለ ዓለም መዳን ከሥጋ መከራን ለመቀበል ይተጋልና የሰው ልጅ ልብ የሰውነት ነገርም ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ ተክ ዘች አሰ በዳዊትም አንደበት ልቤ በሆዴ ውስጥ እንደሚቀልጥ ሰም ሆነ አለ ይህንን መጽሐፈ ምሥጢር ር ር ጵ። እነሆ ሰው መሆኑ በአምላክ ልጅ ባሕርይ ፍጹም ነው መዝቶፁ እንደ አይሁድ ሕግ ፋሲካ በላ እንደታዘዘም ወደ ቂጣ በዓላቸው ወጣ መንገድ በመሄድ ደከመ ሲካር በምትባል ለወይን ሥፍራ በቀረበች የስማርያ ጉድጓድ አጠገብ ተቀመጠ ተጠማ ሳምራዊቷንም ሴት ውኃ ታጠጣው ዘንድ ጠየቃት በመንፈስ ደስ ተሰኘ የሰማያትና የምድር ጌታ አባት ሆይ ይህንን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሠውረህ ለሕፃናት ገልጠኸዋልና አመሰግንሀለሁ አዎን አባት ሆይ ፈቃድህ እንዲሁ ሆኗልና አለብመጾም ተራበ የሚፈ ታተነውም መጥቶ እኒህ ደንጊያዎች እንጀራ እንዲሆኑ በል አለው ጌታ ኢየሱስም ሰው የሚድነው በእንጀራ ብቻ አይደሰም ከእግዚ አብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ አለው ዳግመኛም ተርቦ በውስጧ የሚያገኘው ፍሬ እንዳለ ያይ ዘንድ ወደ በለስ ዛፍ ሄደ በውስጧም ባላገኘ ጊዜ ረገማት ደረቀችም ስለመከራው አዜነ ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ ተከዘች አለ ማቴ ሉቃ ዮሐ ሁለተኛም ስለ አልዓዘር አለቀሰ ከእንደገናም በወንጌጸ ጌታ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ደርሶ ሀገሪቱን አያት ከለርሷም አለቀሰ እንዳለ ሀገርን ባያት ጊዜ አለቀሰ እነሆ ሰው መሆኑ ፍጹም ነው ረሀብና ጥም ድካምና መዛል የሥጋ ዕድል ፈንታ ነውናትካዜን መታ ወክ መዋለል የነፍስ እድል ፈንታ ነውና ልቅ ሶና ኀዘን ደስታም የልብ ፈንታ ነው ሕማም ግን የአንድነታቸው ድርሻ ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋው መከራ ተቀበለ በመንፈ ሱም ታመመ ስለ ሥጋው ሕመም ሰሎሞን ጸድቁን እንሠረው ሥጋውን በእንጨት እናጠ ፋው ዘንድ ለእኛ የሚያስጨንቅና የሚከብድ መጽሐፈ ምሥጢር ሦስሌኬጨ ናማስን ሥጋሁ በዕፅፅወበካልዕኒ ይብል ንደይ ዕፀ ውስተ ኅብስቱ ጥበ ዌቭ ምንትኬ ውእቱ ኅብስቱ ለክርስቶስ ዘእንበለ ሥጋሁ ወደሙበከመ ይቤ በወ ንጌል አነ ውእቱ ኅብስተ ሕይወት ዘወረደ እም ሰማያት ዘበልዐ ሥጋየ የሐዩ በእንቲአየ ወካ ዕበ ይቤ ንሥኡ ብልዑ ዝ ውእቱ ሥጋየ ለዘበ እንቲአክሙ ይትወሀብ ለቤዛ ብዙኀን ወካዕ በመ ምንትኬ ውእቱ ዕፅ ዘእንበለ ዳዕሙ ዕፀ መስቀል ዘተቀነወ ላዕሌሁ ሥጋሁ ለክርስ ቶስዱጥሮስኒ ይቤ ወእመሰ ክርስቶስ ተሰቅ ለ በሥጋሁ ወአንትሙኒ በይእቲ ኅሊና ተወል ተዉ እስመ ዘሐመ በሥጋሁ ድኅነ እምኃጣ ውኢሁጳውሎስኒ ይቤ ነሠተ ዓረፍተ ማእከ ል እንተ ጽልእ በሥጋሁወሠርዐ ሕገ ወትእ ዛዘ ዘሥርዓት ከመ በአሐዱ ሐዲስ ይረስዮሙ ለክልዔሆሙ ወገብረ ሰላመ ወዐረቆሙ ለክልዔ ሆሙ በ ሥጋ ለመንገለ እግዚአብሔር ወበ መስቀሉ ቀተሎ ለጽልእ ቦቱወበእንተኒ ሕማ መ ነፍሱ ይቤ ኢሳይያስቀደስዎ ለዘየሐምማ ለነፍሱወካዕበ ይቤ ዳዊት ወኮነ ልብየ ከመ ሰምዕ ዘይትመሰው በማእከለ ከርስየ ወየብሰ ከመ ገልዕ ኃይልየ ናሁኬ ቃለ ነቢያት እስትጉቡእ ውስተ ሕማማቲሁሥጋኒ ተሐምም እንዘ ሀለወት ምስለ ነፍስ ወእምከመሰ ወፅአት እም ኔሃ ኢታሐምም አላ ትነውም ዘእንበለ አስተ ንፍሶወነፍስሰ ተሐምም ምስለ ሥጋሃኒ ወእ ምድኅረ ፀአታኒ እንበለ ሥጋሃ እስመ ኢመዋ ቂት ይእቲ በከመ ይቤ ዕዝራ ነቢይ ወዘሰ ነገረ ሞት እምከመ ወፅአ ቃለ ትእዛዝ እም ኀበ ልዑል ወይቤ እገሌኣ ይሙት ወትፃእ እምላዕሌሁ መን ፈሱ እምሥጋሁኣ ከመኣ ትግባእኣ ኀበኣ ዘወሀቦኣ ወታቀድም ሰጊደ ለስ ብሐተ ልዑልወእመሰ እምከሀድያን እለ ኢዐቀቡ ፍናዌሁ ለልዑል ወአስተሐቀሩ ሕጎ ለልዑል ወኢተዘከሩ ፍርሀቶ እማንቱ መንፈስ ቤተ ኢይበውኣ ዳእሙ የዐይሳ ወእምዝ ይት ቀሠፋ ወይጹዓራ ወየኀዝና ወያርእይዎን ሰብ ዓተ ፍናዋተእስመ መላእክትኒ የሐሙ እለ አልቦሙ ሥጋ ለእመ ተዐደዉ ትእዛዘ ወተ ሐስሩ ለዕለት ዐባይ ወ ወበሕገ ሲኖዶስኒ ይቤ ወዘልፈ ፀሐቅ ትዕትብ ፍጽመከ እስመ ትእምርተ ሕማም ውእቱ ዲበ ሰይጣንአእምሩኬ ኦ አኃው ከመ ነው አለ በሌላም እንጨትን በእንጀራው ውስጥ እንጨምር ይላል ጥበ ከሥጋና ከደሙ በቀር የክርስቶስ ኅብስት ምንድር ነው በወንጌል እኔ ከሰማያት የወረደ የሕይወት እንጀራ ነኝ እንዳሰ ሁለተኛም ይህ ስሰእናንተ ለብዙዎች ቤዛ የሚ ሰጥ ሥጋዬ ነው እንካችሁ ብሉ አሰለ ዳግመኛም የክርስቶስ አካል በላዩ ከተቸነከረበት ከዕፀ መስቀል በቀር እንጨት ምንድር ነው ጴጥ ሮስም ክርስቶስ በሥጋው ከተሰቀለ እናንተም ያችን አሳብ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ያዙ በሥ ጋው መከራን የተቀበለ ከኃጢአቶቹ ድኗልና አለ ጳውሎስም በመካከል የተገደገደውን የጠብ ግድግዳ በሥጋው ስፈረሰ በአንዱ አዲስ ሁለ ቱንም አንድ ያርጋቸው ዘንድ የሥርዓትን ሕግና ትእዛዝ ሠራ ሰላምን አደረገ ሁለቱንም በእግዚ አብሔር በኩል በአንድ ሥጋ አስታረቃቸው ጥል ንም በመስቀሉ ገደለው አለ ስለ ነፍሱም ሕመ ም ኢሳይያስ ነፍሱን የታመመችበትን አከበሩት አለ ሁለተኛም ዳዊት ልቤ በሆዴ ውስጥ እንደሜቀልጥ ሰም ሆነ ጉልበቴም እንደ ገል ደረቀ አለ ዮሐ ኤፌዘቶጅ ጴጥ አነሆ ስለመከራዎቹ የሚናገሩ የነቢያት ቃሎች ተሰበሰቡ ሥጋ ከነፍስ ጋር ስትኖር ትታመማለች ከእርሷ ከወጣች ግን አትታመም ያለ መተንፈስ ታንቀላፋለች እንጂ ነፍስ ግን ከሥጋዋ ጋር ትታመማለች ከወጣ ችም በኋላ ያለሥጋዋ ትኖራለች የማትሞት ናትና ነቢዩ ዕዝራ እንደተናገረ የሞት ነገር ግን ከልዑል ዘንድ የትአዛዝ ቃል ከወጣ እገሌ ይሙት ካለም ወደ ፈጠራት ትመለስ ዘንድ መንፈሱ ከእርሱ ትወጣለች ለልዑልም ምስጋና ስግደትን ታስቀድማለች ከከሀዲዎችም ወገን የልዑልን ጎዳናዎቹን ያልጠበቁ የልዑልንም ሕጉን ያቃለሉ እርሱን መፍራትንም ያላሰቡ የእነርሱ መንፈስ ወደ ቤት አይገቡም ይዞራሉ እንጂ።