Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሳይበሉ ጠገቡ ሳይጠጡም ረኩ ጠላ በመጠታት ያይደለ የእግዚአብሔርን ክብር ከማየት የተነሣ ሰከሩ በወይን ያይደለ በደስታ ሰከሩ በማስተዋልና በጥበብ ሰከሩ አእምሮን በመሳት ልብንም በማጣት አይደለም አዳምና ነቢያት በሲኦል ስለ መኖራቸው ዳዊት በሕይ ወት በሚኖር ሞትን የማያያት ሰው ማን ነው ብሎ ተናገረ በዚህም በኦሪትና በነቢያት ዘመን ከሲኦል እጅ መዳን አንዳልነበረ በግልጥ ተናገረ አስታወቀም ሁለተኛም ስለነፍሶቻቸው ወደ ሲኦል በመውረዱ እንደ መሰላቸው እንዲሁ ወደ ገነት በመግባቱ መሰላቸው በየወገናቸውም ርስትን አደላቸው መዝፀ በእሑድ ሌሊትም ተነሣ ነፍሱን ወደ ሥጋው መለሳት በመለኮቱም ኃይል ተነሣ እርሱ ባለቤቱ ነፍሴን በፈቃዴ እሰጣለሁ አነ ሣት ክንድ ሥልጣን አለኝ ይህን ትእዛዝ ከአባቴ ተቀበልሁ ብሎ እንደተናገረ በጠዋትም ለማርያም መግደላዊት ታያት እጅ ልትነሣውም ስትሻ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ አላት በዚህም ከዚያን ጊዜ አስቀድሞ ሥጋው በአብ ተኝ እንዳለተቀመጠ ዐወቅን ከዘጠኝ ለዓት ጀምሮ እስከ አሥራ አንድ ሰዓት ድረስ በአካለ ነፍሉ ነፍሳትን አወጣቸው ደስታ ወዳለበት ገነትም አስገባቸው ከዓርብ ምሽት እስክ እሑድ ሌሊት ድረስ ነፍሱ ያለቀሱትን እያጽናናች ያዘኑትንም ደስ እያሰኘች ከጻድቃን ነፍሶች ጋር ባተድላ ገነት ቆየች።
አስክ ይል ምዕራፍ ሀ ዘዓርብ ስቅለት ዘንዋም ምንባብ ፅ በስመ እግዚአብሔር ሥላሴሁ ዘኢይትፈለጥወህሳዌሁ ዘኢይትዌለጥ በእድ እንተ ኢታስተርኢ ነፍሰ እጓለ እመሕያው ዘይመሥጥወአመ ትንሣኤ ሙታን ካዕበ ኀበ ማኅፈደ ሥጋሃ ዘይሠውጥሑረተ ፀሐይ ወወ ርኅ መንገለ መስዕ ዘይመይጥዘያንሕሎ ለዕፀ አውልዕ ወይጹንዖ ለብርዕ ቅጥቁጥ ዘያበውኦ ለዘእንተ አፍኣ ወያወጽኦ ለዘእንተ ውስጥ እስመ ውእቱ በዲበ ኩሉ ሥሉጥሎቱ ስብ ሐት ለዓለመ ዓለም አሜን ወአሜን ናንሥእ ርእሰነ እምንዋመ ሀኬት ከመ ንንግር ዘለፋሆሙ ለአርሲስ ወለመና ፍቃን እለ ይብሉ በነፍስ ወሥጋ ወረደ ውስተ ሲኦል ያ ኦ አብዳን ወኅጡአነ ምክር ወኅሊና በእንተዝኒ አበደ ሰሕተትክሙ ይትፈቀድኑ ስምዐ መጻሕፍትቅድሙኬ ንግሩነ ለሊክሙ ሞተኑ ትብልዎ ለወልደ እግዚአብሔር ወሚመ ኢሞተወእመሰ ትብልዎ ሞተ ዘከመ እፎ ትብሉ ወረደ ውስተ ሲኦል በነፍስ ወሥጋ እለሰ ወረዱ ውስተ ሲኦል በነፍስ ወሥጋ ሕያ ዋኒሆሙሰ ዳታን ወአቤሮን እሙንቱ እለ ወረዱ አብቀወት ምድር ወውኅጠቶሙ ሸዘትፄቋ ወእመሂ ትብሉ ኢሞተ ክሕድ ክሙ ትንሣኤወእመሂ አልቦ ትንሣኤ አልቦ ፀሪግወእመሂ አልቦ ዐሪግ አልቦ ነቢር በየማ ነ አብ አልቦ ተስፋ ለመሀይምናንትንቢተ ነቢያትኒ አሕሶክሙ ወትምህርተ ሐዋርያት ሂ አብጠልክሙወእመሰኬ ወረደ ሥጋሁ ውስተ ሲኦል በእንተ ሥጋ መኑ ሰአለ ዮሴፍ ኀበ ጴላ ጦስ ከመ ያብሖ ለአውርዶወባድነ መኑ ጠብለለ ኒቆዲሞስ በልብሰ ገርዜን ወወደዮ ውስተ መቃብር ዮሐሆቋዓ ወእመሰኬ ትቤ ኢተፈልጠ ነፍሱ እምሥጋሁ ክሕድክ ሞቶ ዘይቤ ወንጌላዊ ወሰሪቦ ብሒአ ወይቤ ተፈጸመ ኩሉ ወግዒሮ ምዕራፍ ራ ዘጠኝ የዓርብ ስቅለት የመኝታ ጊዜ ምንባብ ሦስትነቱ በማይነጠል ባሕርዩ በማይለወጥ የማትታይ የሰውን ልጅ ነፍስ በእጅ በሚነጥቃት የሞቱ በሚነሠውም ጊዜ ዳግመኛ ወደ ሥጋ አዳራሽ በሚመልሳት የፀሐ ይና የጨረቃን አካፄድ ወደ ምዕራብ በሚ መልስ የወይራውን ዛፍ በሚነቅለው የተቀጠ ቀጠውንም ሸንበቆ በሚያጸናው በውጭ ያለውን በሚያስገባ በውስጥ ያለውንም በሚያስወጣ በእግዚአብሔር ስም በሁሉ ላይ የሠለጠነ ነውና ለእርሱ ምስጋና ይገባል ለዘላለሙ አሜን አሜን በነፍስና በሥጋ ወደሲኦል ወረደ ያሉአርሲስ የተባሉ የመናፍቃንን ዘለፋ አንናገር ዘንድ ከስንፍና ሽልብታ ራሳችንን እናንቃ ጀ ሰነፎች ምክርና ኅሊናንም ያጣችሁ ሆይ ስለዚህ የስሕተታችሁ ስንፍናም የመጻሕፍት ምስክርነት ያሻልን እስኪ እናንተ ራሳችሁ አስቀድማችሁ ንገሩን የእግዚአብሔርን ልጅ ሞተ ትሉታላችሁን ወይስ አልሞተም ሞተ የምትሉት ከሆነ እንደምን በነፍስና በሥጋ ወደሲኦል ወረደ በሕይወት ሳሉ በነፍስና በሥጋ ወደ ሲኦል የወረዱትስ ዳታንና አቤሮን ናቸው ምድር አፏን ከፍታ ውጣቸዋለችና ዘጉ አልሞተም የምትሉ ከሆነ መነሣትን ካዳቶሁ መሞት ከሌለ መነሣት የለምና መነሣትም ከሌሰ ማረግ የለም ማረግም ከሌለ በአብ ቀኝ መቀመጥ የለም ለምእመናንም ተስፋ አይኖርም የነቢያትን ትንቢት አሳበላችሁ የሐዋርያትንም ትምህርት አበላሻችሁ ሥጋ ወደ ሲኦል ከወረደ ዮሴፍ ለማውረድ ይፈቅድለት ዘንድ ስለማን ሥጋ ሏላጦስን ለመነ ነቆዲሞስስ የማንን በድን በአዲስ በፍታ ጠቅልሎ በመቃብር አኖረ ዮሐቋዳ ነፍሱ ከሥጋው አልተለየም ካልህም ወንጌሳዊ ሆምጣጤውንም ጐርጉጐጭ አድርጎ ሁሱ ተፈጸመ አሰ በታላቅ ድምጽም ጮሆ ሞተ ያለውን ሞቱን ካድህ ሌላውም ወንጌሳዊ ድ መጽሐፈ ምሥጢር ሞተወይቤ ካልዕኒ ወንጌሳዊ አማኅፀነ ነፍሶ ኀበ አቡሁ ወይቤ አባ ውስተ እዴከ አማኀፅን ነፍስየ ወዘንተ ብሂሎ ሞተማቴዎስኒ ይቤ ወጸርኀ እግዚእ ኢየሱስ በዐቢይ ቃል ወወ አት መንፈሱ ሶቤሃዮሐንስኒ ይቤ ወእሪፅነነ ርእሶ ወወፅአት መንፈሱናሁኬ ፀአተ መንፈ ሱ ተጽሕፈ በእደ አርባዕቱ ወንጌላውያን ዘከመ እፎ ይትከሀለከ ከመ ትክሐድ ፀአተ ነፍሱ እምሥጋሁ ማቴቋቿ ማርድኛቋጃ ነፍሱሰ እምከመ ወፅአት እምሥጋሁ ወረደት ውስተ ሲኦል ምስለ ኀይለ መለኮት ጊዜ ሰዓት ወአውፅአቶሙ ለነፍሳተ ጸድቃን ወአብአቶሙ ውስተ ገነተ ትፍሥሕት ምስለ ነፍስ ፈያታይ ዘወሀቦ ኪዳነ በዲበ ዕፀ መስቀል እንዘ ይብል እመን ፈድፋደ ከመ ዮም ትሄሉ ምስሌየ ውስተ ገነት ሉቃሟ ጄሄ አበውሰ ነቢያት አመኒ ነበሩ ውስተ ሲኦል በነፍሳቲሆሙ ነበሩ ወአኮ ምስለ ሥጋሆሙ በከመ ተርጐሙ ሐዋርያት በእንተ ቃለ መዝሙር ዘይቤ እስመ ኢተኃድጋ ውስ ተ ሲኦል ለነፍስየወኢትሁቦ ለጻድቅከ ይርአ ይ ሙስናወአርአይከኒ ፍኖተ ሕይወትወአ ጽ ገብከኒ ሐሜተ ምስለ ገጽከወትፍሥሕት ውስተ የማንከ ለዝሉፋታበውሑነሁ ንንግር ክሙ ክሠተ በእንተ ዳዊት አበ ቀደምት ዘከ መ ሞተ ወተቀብረ ወኀቤነ ሀሎ መቃብረር እስከ ዮም መዝድ ሐዋ ቋ ጽድ ስምዑ እንከ ኦ አብዳን ዘከመ ይቤሉ ሐዋርያት ወጎቤነ ሀሎ መቃብሪሁ ለዳዊት እስከ ዮምወእመሰ ሐዋርያት ወሀቡነ ምክ ንያተ በእንተ ዳዊት መቃብሪሁ ንሕነኒ ናስ ተማፅእ ለከ ከማሁ እለ ተቀብሩ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ በምድረ ከነአን ውስተ በዐተ ካዕበት ዘገራህተ ኤፌሮን ኬጥያዊ ወለዮሴፍኒ ተወሰከ አዕጽምቲሁ ህየወሙሴ ኒ ሞተ በምድረ ናባው ዘሞአብ ወተቀብረ ቅሩ በ ቤተ ብዔልፌጎር ወአሮንሂ በደብረ ሆር በገቦ ምድረ ኤዶምዳዊትሂ በቤተ ልሔም ወኢሳይያስኒ ወኤርምያስ በምድረ ይሁዳ ዳንኤልኒ ወሕዝቅኤል በምድረ ባሊሎንወ ደቂቅኒ በምድረ ከለዳውያን ቅሩበ መቃብሪሁ ለናብክድናጸር ዘፍዘ የ ከዳቋ ዘ ወኤልሳዕኒ በደብረ ሰማርያ ወቦ ባዕዳንሂ ነቢያት እለ ተቀብሩ በኀበ ከፈሎሙ ተናግሮ ሞተ አለ ማቴዎስም ጌታ ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ ነፍሱም ያን ጊዜ ወጣች አለ ዮሐንስም ራሱን ዘንበል አደረገ ነፍሱም ወጣች አለ እነሆ የነፍስ መውጣት በአራቱም ወንጌላውያን ተጽፏል እንግዲህ አንተ የነፍሱን ከሥጋው ትክድ ዘንድ እንደምን ይቻ ልሀልማቴቋድ ማርይወሄ ሉቃዓ ዮሐቋ ነፍሱስ ከሥጋው ከወጣች ዘንድ በክጠኝ ሰዓት ከመለኮት ኃይል ጋር ወደ ሲኦል ወረደች የጻድቃንንም ነፍሶቻቸውን አወጣቻችቸው ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት እንደምትኖር አብዝተህ እመን ብሎ በዕፀ መስቀል ላይ ቃል ኪዳን ከሰጠው ከቀማኛው ነፍስ ጋር ወደ ደስታ ገነት አስገባቸው። ከዚህም በኋላ የሞት መልአክ ከሥልጣኔ ያልሆነ ሥጋን ለብሶ ድል የነግኝ ይህ ማን ነው ምድራዊውን ሥጋ የለበሰ ይህ ማን ነው ብሎ ጮኸ እነሆ አቸናፊው ተቸነፈ አዳኙም ታደነ አጥማጁም ተጠመደ የጻድቃንን ነፍሶቻቸውን ከሥጋቸው የሚቀበል እርሱ ነበርና ኛ የመለኮት ኃይል ከኢየሱስ ክርስቶስ ነፍስ በቀር ከእነዚያ መካከል የሠቀየችው አንዲት ነፍስ እንኳ የለችም ስለዚህም የሞት መልአክ ይህ ግን ሰማያዊ ነው ብሎ ጮኸ የቀደሙ ነቢያትንም ነፍሶቻቸውን ይቀበላል በድኖቻቸው ግን ለመቃብር መታሰቢያ ይቀራል የጌታችንንም ነፍሱን እንጦርጦስ ይጨምራት ዘንድ ነጠቀ በደይን ቀላዮችም በመለኮቱ ኃይል ሠቀየው በዚያም የነበሩትን የጻድቃንን ነፍሶች በረበረ ከዚያም አውጥቶ በሠርክ ጊዜ ወደ ገነት ኣስገባቸው አዳም በሠርክ ጊዜ በዓርብ ቀን በሰባተኛው ዓመት እንደወጣ እንዲሁ በፋሲካ ዓርብ በሠርክ ጊዜ ወደ ገነትገባ ከገነት ስለመውጣቱ የከበረች ኦሪት በሠርክ ጊዜም እግዚአብሐር በገነት ተመላለሰ አዳምና ሚስቱም በገነት ሲመላለስ ሰምተው በገነት ዛፎች መካከል ተደበቁ እግዚኣብሔርም አዳምን አዳም ወዴት አለህ አለው አዳምም በገነት ስትመላለስ ድምፅህን ሰምቼ ፈራሁ ተሸሸግሁም ራቁቴን ነኝና አለ እግዚአብሔርም አዳምን ራቁትህን እንደሆንህ ማን ነገረህ እኔ የከለከልሁህን ይህን እንጨት ስለበላህ አይደለምን አለው አዳምም ከእኔ ጋር እንድትኖር የሰጠኸኝ ሚስቴ እርሷ ሰጥታኝ በላሁ ኣለ እግዚአብሔርም ሴቲቱን ይህን አደረግሽን አላት ሔዋንም እባብ አሳተችኝ አለች እግዚአብሔርም እባብን ከምድር አራዊት ሁሉ መካከል የተረገምሽ ሁፒ በደረትሽ ሂጂ ትቢያም ተመገቢ በሕይወት ዘመንሸም ሁሉ በአንቺና በሴቲቱ በዘርሽና በዘሯ መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ እርሱ ራስሽን ይጠብቃል አንቺም ተረክዙን ትጠብቂያለሽ አላት እግዚአብሔርም አዳምና ሔዋንን ከተድላ ገነት አስወጣቸው አለች ዘፍያ በዚህም አዳም በሠርክ ጊዜ ከገነት እ ዐወቅን ዳንመኛም በሠርክ ጊዜ መጽሐፈ ምሥጢር ውስተ ገነትእስመ በ ሰዓት ይቤሎ እግ ዚእነ ለፈያታይ እመን ፈድፋደ ከመ ዮም ትሄሉ ምስሌየ ውስተ ገነት ወበይእቲ ሰዓት ወፅአት መንፈሱ ለእግዚእ ኢየሱስ ወለ ፈያታይስ በወኔ ሰዓት ወፅአት መንፈሱ ሶበ ሰበርዎ ቀሞይጆ በከመ ጽሑፍ ውስተ ሲኦል ለመድኃኒነ ወአውፅአቶሙ ለነፍሰ አዳም ወለ ደቂቁ ወአብ አቶሙ ውስተ ገነት ጊዜ ወጵጳ ምስለ ነፍስ ፈያታይ ዘየማን ዘወሀቦ ኪዳነ በዲበ ዕፀ መስቀል ተርኅወት አንቀጸ ምሕረቱ ለእግዚአብሔር ወበጠለ ኩናተ እሳት እምእደ ሱራፌል ወሰይፈ እሳትኒ እምእደ ኪሩቤል ተርኅወ አንቀጸ ገነት ወቦኡ መራዕይ ውስተ መርዔቶሙ አንፈርዓጹ ነቢያት ሶበ ርእዩ ዕፀወ መዐዛ ዘዘዚአሁ አርአያሁ ወዘዘዚአሁ ኅብሩ ጽጌሁ ወዘዘዚአሁ አስካለ ፍሬሁ በማ የ ገነትሂ ንጹሕ ከመ ሐሲብ ወጥዑም ፈድ ፋደ እምጸቃውዐ መዐር ርእዩ እንዘ ይሠ ወጥ አሐዱ በዲበ ካልኡ ወእንዘ ይውሕዝ እምለፌ ወ እምለፌወርእዩ ወሐይዝተ ብርሃን ወሥነ ዘያጽደለድልወርእዩ አፍላገ ትፍሥሕት ወሐት እንዘ ያንበሐብሑ በኃይ ል ማእከለ ዕፀዊሃ ለገነትጸግቡ እንበለ ይብ ልዑ ወረወዩ እንብለ ይስትዩሰከሩ እምርእየ ስብሐቲሁ ለእግዚአብሔር ወአኮ እምሰሪባ ሜስሰከሩ እምፍሥሓ እምወይንሰከሩ በለ ብዎ ወጥበብ ወአኮ በአንኩልሎ ወበዕንባዜ ወቦ እለ ይብሉ ከመ ኢነበሩ አዳም ወነቢያት ውስተ ሲኦልእፎኬ ይብልዎሙ ለነቢያት ኢነበሩ ውስተ ሲኦልበእንተ ምን ትኬ ይቤ ዳዊት እስመ ኢተኃድጋ ውስተ ሲኦል ነፍስየ ወኢትሁቦ ለጻድቅከ ይርአይ ሙስና አእምሩኬ ከመ ኢይቤ ኢታውርዳ ውስተ ሲኦል ለነፍስየ አላ ይቤ እስመ ኢተ ኃድጋ ውስተ ሲኦል ለነፍስየእስመ በተአምኖ ነበበ ዘንተ ነቢይ አእሚሮ በመንፈስ ትንቢት ከመ ይወርድ እግዚእነ ውስተ ሲኦል ከመ ያግዕዝ ነፍሳተ ነቢያት እለ ህየ ሀለዉ ወበእንተዝ ይቤ ኢተኃድጋ ውስተ ሲኦል ለነፍስየ ምስለ ነፍሳተ እለ ያርብሕ እለ ተአስሩ ህየ ወምስለ ነፍሳተ አሕዛብ እለ ጌገያ በአምልኮ ጣዖት ወበእንተዝ ተፈሥሐ ነቢይ እንዘ ይሴፎ ፀአተ እምሲኦል ምስ ለ ነፍሳተ ነቢያት ወነገረ ከመ ኢይትኃደግ ውስተ ሲኦል ምስለ ነፍሳተ ኃጥኣን መዝ ወደ ገነት ተመለሰ በበጠኝ ሰዓት ጌታችን ቀማኛ ውን ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት እንደምትሆን አብዝተህ እመን ብሎታልና በዚያችም ሰዓት የጌታ ኢየሱስ ነፍስ ወጣች የቀማኛው ነፍስ ግን በዮሐንስ ወንጌል እንደተጻፈ ጭኑን በሰበሩት ጊዜ በአሥራ አንደኛው ሰዓት ነፍሱ ወጣች በዘጠኝ ሰዓት የመድኃኒታችን ነፍስ ወደ ሲኦል ወርዳ የአዳምንና የልጆቹን ነፍስ አወጣቻቸው በአሥራ አንድ ሰዓትም በዕፀ መስቀል ላይ ሳለ ቃልኪዳን ከሰጠው በቀኝ ከተሰቀለው ሽፍታ ነፍስ ጋር ወደገነት አስገ ባቻቸው የእግዚአብሔር የምሕረቱ ደጃፍ ተከፈተች የእሳት ጦርም ከሉራፌል እጅ የእሳት ሰይፍም ከኪሩቤል እጅ ጠፋ የገነት ው ተከፈተ በጎችም ወደ መንጋቸው ሉቃጓየ ዮሐቋ መልካቸው የተለያየ የአበቦቻቸውም ቀለም የተለያየ ሽታቸው የተለያየ የፍሬአቸውም ክለላ የተለያየ የሆኑ መዓሻ ያላቸው ዛፎችን ባዩ ጊዜ በደስታ ዘለሉ የገነትም ውኃ እንደወተት ንጹህ ከማር ወለላም ይልቅ እጅግ የጣፈጠ ነው አንዱ በሌላው ላይ ሲጨመር አንዱ ከዚህ አንዱም ከዚያ ሲፈስ አዩ የብርፃን ጐርፎችን የሚያበራም ጸዳልን አዩ የደስታና የሐሜት ወንዞችም በገነት ዛፎች መካከል በኃይል ሲንሻሹ አዩ። ይህ የሐዋርያው ቃል ምድር ነው በጌታ ኢየሱስ መሻት አለን በክርስቶስ ዘንድ ኃጢአት አለን ጳውሎስ አባቴ ሆይ ይህን የቃልህን ምሥጢር ተርጉምልኝ አልያም በአንተ ላይ ያደረ የጸጋ መንፈስ ይረዳኝ ዘንድ ባርከኝ ኢየሱስ ክርስቶስንም ከመሻትና ከኃጢአት ጋር በሥጋው ሰቀሉት ማለቱስ አዳ ምና ሔዋን አምላክ ለመሆን በመሻት ካደረጉት የመተላለፍን ዛፍ ፍሬ ከመብላት በቀር መሻት ምንድር ነው ኃጢአትስ ሁለተኛ ከገነት ከመ ውጣት ጀምሮ እስክ ክርስቶስ መስቀል ድረስ ያደረጉአቸው የልጆቻቸው ኃጢአት ካልሆነች በቀር ምንድር ናት ስለዚህም ነገር የአዳምን መሻት የልጆቹንም ኃጢአት ተሸክሞ ወደ ዕፀ መስቀል ወጣ ገላሯፀ ያዕቆብ የሁለት ጠቦቶች ለምድ ብትከሻዎቹ አድርጎ የዱር መዓዛ ያለበትን የዔሳውን ልብስ እንደለበሰ በትከሻው ጣል ያደረገው የጠቦቶች ለምድ አባቴ በዳሰ ሰው ጊዜ ዔሳውን እንዲመስለው እናቱ እንደ ተጠበበች እንዲሁ ጌታችንም የዓለምን ኃጢአት በትከሻው ተሸክሞ ወደ ዕፀ መስቀል ወጣ የሥ ጋውም መከራዎች አቃጠላት ያን ጊዜ እግዚ አብሔር እሾህና አሜከላ ይብቀልብህ ብሎ በረገመው ጊዜ በአዳም ሥጋ የበቀለ የኃጢአት እሾህ ተቃጠለ ያዕቆብ ጠጉር እንዳልነበረው ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአት የለበትም ያዕቆብ የጠቦቶች ለምድ በትከሻው እንደተሸከመ እንዲሁ የእግዚአብሔር ልጅ የእርሱ ያልሆነችይቱን የዓለምን ኃጢአት ተሸከመ ያዕቆበ የዱር መዓዛ ያለውን የዔሳውን ልብስ እንደለበሰ እን ዲሁ ጌታችንም ኃጠአታቸውን ይቅር በሚ ልበት ገንዘብ የነቢያትን ባለመዓዛ ሽቱ ለአብ ያስብ ዘንድ የቅዱሳንን የጽድቃቸውን መዓዛ ሰበሰ ዘፍ ያዕቆብ ለአባቱ እንደሚወደው ምግብ እንዳቀረበ እንዲሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን መሥዋዕት አድርጎ የሠመረ ቁርባንና ያማረ መዓዛን ለወላጁ አቀረበ ያዕቆብን አባቱ ለወንድምህ ጌታው ሁነው ብሎ እንደመረቀው እንዲሁ ክርስቶስም ለሐዋርያት ራስ ሆናቸው ያዕቆብ የእናቱን ወንድም የላባን ሴት ልጆች ሊያጭ ብቻውን ሆኖ ወደ ሶርያ ምድር እንደ ወረደ ሲመለስም የሁለት ክፍል ሠራዊት እን ደሆነ እንዲሁ ጌታችን የእናቱ ወገኖች ያ መጽሐፈ ምሥጢር ባሕቲቱ ከመ የሐውጾሙ ለአበው ዘውእቶሙ ነገደ ሕዝባ ለእሙ ወበፀአቱሰ ኮነ ክልዔ ተዓ ይነአሐዱ ኀብረ እምአዳም እስከ ሙሴ እለ ነበሩ በተግሣጸ አበው ዘእንበለ ታስተርኢ ኦሪ ተ ሙሴአሐዱ ኀብረ እምኦሪተ ሙሴ እስከ ስቅለተ ክርስቶስ እለ ነበሩ በሥርዓተ አይሁ ድ እንዘ ይትቀነዩ ለትእዛዘ ኦሪት እንተ ተጽ ሕፈት በጽላተ ሰማይለምንትኬ ወረዱ ውስ ተ ሲኦል አበው ቀደምት እምአዳም እስከ ሙሴእስመ ረገሞ እግዚአብሔር ለአዳም እንዘ ይብል እስመ ሰማዕከ ቃለ ብእሲትከ ወበላዕከ እምነ ዕፅ ዘአነ ከላእኩከ ርግምተ ትኩን ምድር በተግባርከ ሦክ ወአሜከላ ይብቁ ልከተረግመት ምድር በኃጣውኢሁ ለአዳም እስመ እምኔሃ ተወልደዝሰ ይትሜሰል በመርገመ ይሁዳ ዘዐርገ ላዕለ እሙ እስመ ይቤ በመዝሙር ወትዘከር ኃጢአተ አቡሁ በቅድመ እግዚአብሔር ወኢይደመሰስ ጌጋያ ለእሙ ኢተስዕረ መርገማ ለምድር ዘኮነ በእንተ ኃጢአተ አዳም ዘእንበለ በክዕወተ ደ መ አምላክዘተወልደ እምወለተ ኣዳም በዘ አሕመማ ጥዕየት ወበዘረገማ ግዕዘትለምን ትኬ ወረዱ ውስተ ሲኦል ነቢያተ እግዚአብ ሔር እለ ተቀንዩ ለሕገ ኦሪት እምአመ ሙሴ ዘሰቀሎ ለአርዌ ምድር በገዳም እስከ አመ ክርስቶስ ዘተሰቅለ ዲበ ዕፀ መስቀልእስመ ይቤ ሙሴ በመጽሐፈ ሕግ ርጉመ ለይኩን ኩሌ ብእሲ ዘኢይቀውም ይግበር ቃለ ዘው ስተ ዝ ሕግ ወይብሉ ሕዝብ አሜን ወአ ሜን ወበእንተዝ አልቦ ዘክህለ ጸዲቀ በሕገ ኦሪት እስመ ኢፈጸሙ ገቢሮቶ ወበ እንተዝ ይቤ ጳውሎስ እስመ ዘግፕ መጽሐፍ ለኩሌ ውስተ ኃጢአትለእለ በኃጢአተ አዳ ም ተኩነኑ ወአውዓየ ሦከ ኃጣውኢሆሙ ወአ ሜከላ እከየ ምግባሮሙ በሕማማተ ሥጋሁ ወለእለኒ ስእኑ ጸዲቀ በሕገ ኦሪተ ሙሴ እስ መ ኢፈጸሙወተዐደወ ትእዛዘ ዘለሊሁ ተመ ጠወ እስመ አዘዘ እግዚአብሔር ከመ ኢይ ንሥኡ ደቂቀ እስራኤል አዋልደ አሕዛብ ወአዋልዲሆሙኒ ኢየሀቡ ለደቂቀ ነኪራን ሕዝብ ከመ ኢያትልዋሆሙ ድኅረ አማልክተ አበዊሆንወበዝ ኃጢኣት ስህተ ሰሎሞን ወልደ ዳዊት ወነሥአ እምነ ኩሉ አዋልደ ነገሥተ አሕዛብ እስከ አትለዋሁ ድኅረ አማልክተ አበዊሆንወለሙሴሰ ኢተረክበ በላዕሌሁ የሆኑትን አባቶች ይጉብኛቸው ዘንድ ብቻውን ወደ ሲኦል ወረደ ሲመለስም ሁለት ክፍል ሠራዊት ሆነ አንዱ ከአዳም እስከ ሙሴ የሙሴ ኦሪት ሳትሰጥ በአባቶች ተግሣጽ የኖሩትን ያጠቃልላል አንዱም በሰማይ ጽላት ለተጻፈች ለኦሪት ትእዛዝ እየተገዙ ከሙሴ ኦሪት መስጠት እስከ ክርስቶስ መሰቀል ድረስ በአይሁድ ሥርዓት የኖሩትን ያጠቃለላል ከአ ዳም እስከ ሙሴ የነበሩ የቀደሙ አባቶች ለምን ወደ ሲኦል ወረዱ እግዚአብሐር አዳም የሚስትህን ቃል ሰምተህ እኔ ከከለከልሁህ ዛፍ በልተሀልና ከሥራህ የተነሣ ምድር የተረገመች ትሁን እሾህና አሜከሳም ይብቀልብህ ብሎ ረግሞታልና ነው ከእርሷ ተወልጳልና በአዳም ኃጢአት ምክንያት ምድር ተረገመች ይህስ በእናቱ ላይ የደረሰውን የይሁዳን ርግማን ይመስላል ነቢይ በመዝሙር የአባቱ ኃጢአት በእግዚአብሐር ፊት ትታሰብ የእናቱም በደል አይፋቅ አለ ያለአምላክ ደም መፍሰስ በአዳም ኃጢአት ምክንያት የመጣ የምድር ርግማን አልተሻረም ከአዳም ሴት ልጅ የተወለደ እርሱ ከፈረደባት መከራ ዳነች ከረገማት ርግማን ነዓ ወጣች ዳግመኛም እባብን በምድረ በዳ ከሰቀለው በዕፀመስቀል ላይ ከሙሴ ጊዜ ጀምሮ እስከተሰቀለው እስከ ክርስቶስ ጊዜ ድረስ ለኦሪት ሕግ የተገዙ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለምን ወደ ሲኦል ወረዱ ሙሴ በሕግ መጽሐፍ በዚህ ሕግ ውስጥ የተጻፈውን ቃል ይፈጽም ዘንድ የማ ይጸና ሰው ሁሉ የተረገመ ይሁን ብሏልና ሕዝቡም አሜን አሜን ብለዋልና ስለዚህም ሕጉን መሥራትን ስላልፈጸሙ በኦሪት ሕግ መጽደቅ የተቻለው የሰለም። ኢሳይያስም እርሱ ደዌአችን ተቀበለ መክራችንንም ተሸከመ አለ ጳውሎስም ሕመማችንን መታመም የሚችል እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት በመከራ ያስፈልገናል መከራ ባጸ ኑበትም ገንዘብ ያሉትን ሊረዳቸው ታቻለው አለ ሁለተኛም ጳውሎስ መሞት ከርሉም በኋላ የፈርድ ቦታ ለሰው የተጠበቀ እንደሆነ እንዲሁ ክርስቶስ የብዙዎች ኃጢአታቸውን ይቅር ሊል ራሱን አንድ ጊዜ ሠዋ አለሰ ኢሳቺ ዮሐጸፀ ዕብ ነ አንተ ሰነፍ የጥበብ ምንጭ ጳውሎስ የተናገረውን ስማ ሞት ለሰው ፈጽሞ የተጠበቀ እንደሆነ አለ ይህን ነፍስ ከሥጋ መለየት አስቀደመ አስከትሎም ከእርሱም በኋላ ደይን አለ እነሆ የአባቶችን ነፍሶች ወደ ሲኦል መውረድ አመለከተሀ ከዚየም አያይዞ ከሲኦል ስለ መወጣታቸው እንዲሁ ክርስቶስም የብዙዎሥ ችን ኃጢአት ይቅር ይል ዘንድ ራሱን አንድ ጊዜ ሠዋ አለ በዚህም ሳይፈጥረው አስቀድሞ እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ወድዶታልና በኢየሱስ ክርስቶስ መከራዎች የቀደሙ አባቶች ኃጢአት ይቅር እንደተባለ አስታወቀ ለማ ደሪያው ገነትን ተከለ ያበራለትም ዘንድ በሰማይ ጠፈር ፀሐይን ሾመለት ለሕፃን ለዓይኖቹ የሚያ ምረውን ጌጥ እንደሚያሳዩት ወደሳይ አቅንቶ ባየ ጊዜ በሰማያት ጌጥ ደስ ይሰኝ ዘንድ በሌሲት ርዝማኔ ጨረቃንና ከዋክብትን አፈራረቀለት ቋ በፈጠረውም ጊዜ እንደ እንስሳና አዕዋፍ ባሕርይ ባሕርዩን አልተወውም በፊቱ ላይ የሕይወትን እስትንፋስ እፍ አለበት በማሰብ የሚያስተውልና ሞገስ ባለውም ቃል የሚናገር አደረገው እግዚአብሔር በምስጋና መላእክትም ላይ በመላእክተ ገጽም ላይ በፊታቸው የሕይ ወትን እስትንፋስ እፍ እንዳለባቸው በመጽሐፍ ክፍል ተጽፎ የተገኘ ዜና የለም ነቢይ በመ ዝሙር እግዚአብሔርን በሰማያት አመስግኑ በአርያም ያመሰግኑታል መላእክቱም ሁላቸው ያመሰግኑታል ሠራዊቱ ሁሉ ያመሰግኑታል ፀሐ ይና ጨረቃ ያመሰግኑታል ከዋክብትና ብርፃን ያመሰግኑታል ሰማያት ያመሰግኑታል ከጠፈር በላይ ያለ ውኃም የእግዚአብሔርን ስም ያመ ሰግናል እርሱ ተናግሯልና ሆኑ እርሱም አዝ ዚልና ተፈጠሩ ለዘላለምም አጸናቸው ትእዛዝን ሰጣቸው ትእዛዙንም አልተላለፉም እንዳለ ይሁኑ ይፈጠሩ ባለ ጊዜ በአንደበቱ ንግግር ተፈ ጥረዋልና ዳግመኛም መላእክቱን መንፈስ የሚ ያጽ መጽሐፈ ምሥጢር ነደ እሳት መዝያ ወባእንተ ኣዳምሰ ትብል ቅድስት ኦሪት ወገብሮ ግዚአብሔር ለእጓለ እመሕያው እምነ መሬተ ምድር ወነፍሐ ውስተ ገጹ መንፈሰ ሕይወትወኮነ እጓለ እመሕያው በመንፈሰ ሕይወት ወተከለ እግዚአብሔር አምላክ ውስተ ኤዶም ገነተ ቅድመ መንገለ ጽባሕ ወሜሞ ህየ ለእጓለ እመሕያው ዘገብረ እግዚኣ ብሔርሰ ፈጠሮ ሕያወ ለአዳም ወውእቱ አጥረየ ሞተ በዐማፃሁእግዚአብሔርሰ ሜሞ ንጉሠ ዲበ ኩሉ ፍጡራን በከመ ትቤ ቅድስት ኦሪትወአምጽኦሙ ኀበ አዳም ከመ ይርአይ ወምንተ ይሰምዮሙወሰመዮሙ ኣዳም ለለነፍሰ ሕይወት ውእቱ ይከውን ስሞሙ ዳዊዌትኒ ይቤ ወዔምኮ ዲበ ኩሉ ግብረ እደዊከወኩሎ አግረርከ ሎቱ ታሕተ እገሪ ሁአባግዐኒ ወኩሎ አልህምተወዓዲ እንሰሳ ዘገዳምአዕዋፈ ሰማይኒ ወዓሣተ ባሕር ወዘኒ የሐውር ውስተ ፍኖተ ባሕር ዘፍ ሀ መዝ ጣሄ ወበእንተዝ ይቤ ዳዊት ሰብእሰ እንዘ ክቡር ውእቱ ኢያእመረዝሰ ይተረጐም ኢያእ መረ አዳም ዕበየ ዘላዕሌሁ እንዘ ሀሎ ውስተ ገነተ ተድላ ወእንዘ ይትኤዘዙ ሎቱ ከሉ ፍጥ ረትሰምዐ ምክረ ጸላዒሁ ወበልዐ እምዕፀ ፅልወት በፈቲወ ከዊነ አምሳከ ወእምዝ አት ለወ ወይቤ ወኮነ ከመ እንስሳ ዘአልቦ ልብ ወተመሰሎሙምንት ውእቱ ተመስሎ እንስሳ ዘእንበለ ተከሥቶ ዕርቃኑ ማእከለ ዕፀዊሃ ለገነት ሶበ ነፍጸ አጽፈ ብርሃን ዘላዕሌሁ ጎደጎ አጽፈ ብርሃን ሶበ ተዐደወ ትእዛዘ እግዚአ ብሔር ወኢኃደጎ ልቡናሁ ዘመንፈሰ ሕይወትኀፈረ በእንተ ተከሥቶ ፅርቃኑ ወገብሩ ሎሙ መዋርዕተ እምቄጽሰለ በለስ ውእ ቱኒ ወብእሲቱኒ መዝጓቿ ወእምድኅረዝ ይቤ ቃለ መዝሙር ወለሊሃ ፍኖቶሙ ዕቅፍቶሙቆምንት ውእቱ ፅቅፍቶሙ ለአዳም ወለሔዋን ዘእንበለ ፍኖተ ኃጢአት እንተ ገብርዋ በአፀደ መቅደሱ ለእግ አብሔርተዐቅፈት ሔዋ በቃለ ከይሲ ወተ ዓቅፈ አዳም በቃለ ሔዋ ብአሲቱ ወእምዝ ወጽኡ እምገነተ ተድሳ ወእምድኅረ ወጽኡ ነት ተሠይሙ ዐቀብት እምኪሩቤል ወሱ ራ ከመ ይዕቀቡ አናቅትጺሃ ለገነት በኩናተ እሳት በለብል ከመ ኢይትመየጡ አዳም ወሔ ዋን ማኅደሪሆሙ ዘፍ ያደርጋቸው የሚያገለግሉትንም እሳት አለ መዝያ ብ ስለ አዳም ግን የከበረች ኦሪት እንዚአብሔርም የሰውን ልጅ ከምድር አረር አበጀው በፊቱም ሳይ የሕይወትን እስትንፋስ እፍ አለበት አለች የሰው ልጅ በሕይወት እስትንፋስ ተፈጠረ እግዚአብሔር አምላክም በፀ ሐይ መውጫ በኩል በኤዶም ገነትን ተከለ በዚህያም ያበጀውን የሰውን ልጅ አኖረው እግዚ አብሔር አዳምን ሕያው አድርጎ ፈጠረው እርሱ ግን በዐመፃው ሞትን ገዛአግዚኣብሔ ርስ በፍጡራን ሁሉ ላይ ሾመው የከበረች ኦሪት በምን ስም እንደሚጠራቸው ያይ ዘንድ ወደ አዳም አመጣቸው አዳምም የሕይወት ነፍስ ላላቸው ሁሉ በስማቸው እንደጠራቸው ስማ ቸው ያው ሆነ እንዳሰች ዳዊትም በእጆችህ ሥራ ሁሉ ላይ ሾምኸው ሁለንም ከእግሮቹ በታች አስገዛህለት በጎችንና ላሞችን ሁሉ ከእን ግደገናም የዱር እንስሳትንና የሰማይ ወፎችን የባሕር ዓሦችንና በባሕር ወስጥ በፍጡራን ሁሉ ላይ ንጉሥ አድርጎ ሾመው ዘፍ መዝይ ቋ ስለዚህም ዳዊት ሰው ግን ክቡር ሲሆን አላወቀም አለይህስ አዳም በተድላ ገነት ሳለ ፍጥረትም ሁሉ ሲታዘዙለት ሳለ በእርሱ ያለውን ክብር አላወቀም የጠላቱንም ምክር ሰምቶ አምላክነትን በመሻት ከመተላለፍ ዛፍ ፍሬ በላ ከዚህም አስከትሎ ልብ እንደሌላቸው እንደ እንሰሳ ሆነ መሰላቸውም አለ በእርሱ ላይ የነበረ የብርዛን መጐናጸፊያ በተገፈፈ ጊዜ በገነት ዛፎች መካከል ራቁትነቱ ከመገሰጡ በቀር እንሰሳትን መምሰል ምንድር ነው የአግዚአብሔርን ትእዛዝ በተላለፈ ጊዜ የብርሃን ግምጃ ተለየው የሕይወት መንፈስ ያለበት ልቡናው ግን አልተለየውም ፅርቃኑ በመገለጡ አፈረ እርሱም ሚስቱም ከበለስ ቅጠ ል ግልድም ለራሳቸው አደረጉ መዝዓ ከዚህም በኋላ የመዝሙሩ ቃል ጉዳናቸው ራሷ እንቅፋታቸው ሆነች አለ በእግዚአብሔር በመቅደሱ አፀድ ከሠሩአት የኃጢአት መንገድ በቀር የአዳምና የሔዋን እንቅፋታቸው ምንድር ነው ሔዋን በእባብ ቃል ተሰናከለች አዳምም በሚስቱ በሔዋን ቃል ተሰናከለ ከዚህም በኋላ ከተድላ ገነት ወጡ ከገነት ከወጡ በኋላ አዳምና ሔዋን ወደ ቀደመ ማደሪያቸው እንዳይመለሱ በመንቦገቦግ የእሳት ሰይፍ የገነትን ደጃፎች ይጠብቁ ዘንድ ከኪሩ ቢልና ከሱራፌል ወገን ጠባቂዎች ተሾሙ ዘፍያ ፐጥሇ ስቢ ሙተ መሙ ዱሮፓኃ መጋመ በከመይቤሉ ኤርምያስ ወሕዝቅኤል አበው በልዑ ቆዐ ወደቂቆሙ ፀርሱ ስነኒ ሆሙጳውሎስኒ ይቤ እምአዳም እስከ ሙሴ ለእለሂ አበሱ ወለእለሂ ኢአበሱ ቀነዮሙ ሞትወበእንተ ነቢያትኒ ይቤ ወእም አመ ቅኔ ኦሪት እስመ ኢይጸድቅ ኩሉ ዘነፍስ በገ ቢረ ሕገገ ኦሪትበእንተ ምንትኬ እስመ መርገም ባቲ ለኢያጽድቆ ዘእንበለ ለዘፈጸመ ገቢሮታ ሕዝ ሮሜ ። ንትመየጥኬ እንከሰ ኀበ ቃለ መዝ ሙር ዘመትልወ ንበቱ ለዘይቤ ከመ አባግዕ ሞት ይርእዮሙ በሲኦል ናሁኬ አብጽሐ ቃለ መዝሙር ኀበ ህላዌሆሙ ለነፍሳተ አዳ ም ወደቂቁ ዘከመ ይርዕዮሙ ሞት ውስተ ሲኦ ልወእምድኅረዝ ይቤ ወይቀንይዎሙ ራት ዓን በጽባሕእለ መኑ እሙንቱ ራትዓን ዘእን በለ ዓቀብተ ገሃነም እለ አልቦሙ አድልዎ ለገጽ ኢይምህኩ ንጉ በእንተ ዕበዩ ለእመ አበሰ ወኢያፄዕሩ ምስኪነ በእንተ ንዴቱ ለእመ ኢአበሰወዘይቤሰ ከመ አባግዕ ሞት ይርዕዮሙ በሲኦል ወይቀንይዎሙ ራትዓን በጽባሕ ይተረጐም ዘዮም ተውህቡ ኃጥእን ለፍትሐ ሞት ወበጽባሕ ትተልዎሙ መቅ ሠፍተ ደይን እምኀበ ዓጸውተ ሲኦል ወእምድኅረዝ ይቤ ነቢይ ወባሕቱ እግዚአብሔር ያድኅና ለነፍስየ እምእደ ሲኦል ሶበ ይነሥኡኒተናገረ ነቢይ ዘከመ ያድኅኖ እግዚአብሔር በሕማማተ ወልዱ ዋሕድ ወበርደተ ወልድ ዋሕድ ውስተ ቄላተ ደይን ኮነ ጸአቶሙ ለነፍሳተ ጸድቃንወበእንተዝ ይቤ ነቢይ አኮ በተንባል ወአኮ በመልአክ አላ ለሊሁ ይመጽእ ወያድኅኖሙ መዝጓ መ ወካዕበመ ይቤ በመዝሙር አንሣ እኩ አዕይንትየ መንገለ አድባር እምአይቴ ይምጻእ ረድኤትየአድባረ ይሰምዮሙ ለነቢ ያት ወኀሠሠ ረድኤተ እምኔሆሙ ወአልቦ ዘረከበ ወእምዝ አእመረ በመንፈሰ ትንቢት ከመ አልቦ ረድኤት ዘእንበለ በክርስቶስ ወበእንተዝ ይቤ ረድኤትየሰ እምኀበ እግዚአ ብሔር ዘገብረ ሰማየ ወምድረ ኢሳይያስኒ ዜነ ወ ዘከመ ይወርድ ውሰተ ሲኦል ወይቤ ወሖ ርኩ ኀበ ብእሲት ነቢይት ወፀንሰት ወወለደት ኤርምያስና ሕዝትኤል አባቶች በሉ ልጆቻቸውም ጥርሶቻችውን ጨሬሱ እንዳለ ክርስቶስ ድረስ በኦሪት አገዛዝ ሥር የተጠ መዱ የኦሪትን ሕግ በመሥራት ሥጋ ለባሽ ሁሉ አይጸድቅምና አለ በምንድር ነው እርሷን ማድረግ ለፈጸመ ካለሆነ በቀር ላለመጽድቅ ርግማን አለባትና ሕዝ ሮሜጽ እንግዲህስ የትንቢቱ ተከታይ ወደ ሆነው እንደ በጎች ሞት በሲኦል ያሠማራቸዋል ወደሚለው የመዝሙር ቃል እንመለስ እነሆ የመዝሙሩ ቃል ሞት በስኦል እንዳ ሠማራቸው ወደ አዳምና ልጆቹ ነፍሶች አነዋወር አደረሰን ከዚህም በኋላ ቅኖች በነግህ ይዝአቸዋል አኣለ ፊት አይተው ከማያደሉ ከገዛነም በረኞች በቀር ቅኖች እነማን ናቸው ከበደለ ንጉሥን ስለ ክብሩ አይራሩለትም ካልበ ችግረኛውን ስለችግሩ አያስጨንቁትም ሞት እንደበጎች በሲኦል ያሠማራቸዋል በነግህ ይገቡአቸዋል ያለው ግን በአሁኑ ጊዜ ለሞት ፍርድ በተሰጡ ኃጥአን ይተረጎማል በጠዋት የደይን መቅሠፍት ከሲኦል በረኞች ዘንድ ትከተላቸዋለች ከዚህም በቷሳ ነቢዩ ነገር ግን በወሰዱኝ ጊዜ እግዚአብሔር ነፍሴን ያድናታል አለ ነቢዩ እግዚአብሔር በአንድያ ልጁ መከራዎች እንደሚያድነው ተናገረ በአንድ ልጁም ወደ እንጦርጦስ መውረድ ዳግመኛም በመዝሙር ዓይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ አለ ነቢያትን ተራሮች አላቸው ከእነርሱም ርዳ ታን ፈለገ ያገኘው ግን የለም ከዚህ በኋላ ያ መጽሐፈ ምሥጢር ዴፍ አ ወልደወይቤለኒ እግዚአብሔር ስምዮ ስሞ ፍጡነ ማኅርክ ወሩጽ ፄውውአይ ይእቲ ነቢ ይት ፅንስት ዘወለደት ወልደ ዘእንበለ እግዝእ ትነ ማርያም ዘወለደቶ ለመድኃኒነወአይኑ ውእቱ ማህርካ ዘእንበለ ነፍሳተ ኣበው እለ ማህረኮሙ እምውሰተ ሲኦል ወኣአይኑ ካዕበ ፄዋ እለ ፄወወ መድኃኒነ ዘእንበለ ነፍሳተ ነቢያት እለ አውጽኦሙ እም አፀደ ደይን ቋ ዳዊትኒ ይቤ እትፌሣሕ ወእት ካፈል ምህርካከመ ዘሎቱ ይነግር ለወልደ እግዚአብሔር እስመ እምሥርወ ዳዊት ተሠ ገወወዘይቤሰ እትካፈል ምህርካ ነፍሳተ አበ ው ውእቱ በከመ ንቤ ቀዳሚወእምዝ አት ለወ ወይቤ ወእሳፈር አዕጻዳተ ቄላሳት ዘንተ ኒ ይብል በእንተ ቁላተ ደይን ከመ ዘቦ ርስተ እስመ ፈቀደ ይትመሰሎሙ ለአበዊሁ እመን ገለ እሙ ተአንገደ ኀበ እለ ይነብሩ ውስተ ቁላተ ደይን ወረደ ከመ ያውጽኦሙ ወአኮ ከመ ይግቀይ ምስሌሆሙአርኀወ ሎሙ መናሰግተ ሲኦል ከመ ይፃኡ አዳም ወደቂቁ ወሙ ሴ ምስለ ሕዘቢሁሠዐራ ለመርገመ ኦሪት እንተ አሥጠመቶሙ ውስተ ቀላየ ገሃነምኦሪትሰ ቅድስ ት ይእቲ ወትእዛዛኒ ቅዱስ ወባሕቱ ኮኖሙ ሕምዘ ኢፈጽሞታ መዝፃ ኢሳቿያ ቋ ወሶበ ርእየ እግዚአብሔር ከመ አልቦ ዘክህለ ፈጽሞታ ለትእዛዘ ኦሪት ወከመ ኩሉ ተሠጥመ ውስተመርገማ ኀለየ ከመ አልቦ ዘይክል ፈቲሐ ማእሰሪሃ ዘእንበለ ውእቱ ባሕ ቲቱ ዘአንበረ ማእሰረ መርገም ውስቴታ ወካዕበመ ሐለየ ከመ አልቦ ዘይክል አርኅዎታ ለአንቀጸ ገነት ዘእንበለ ውእቱ ባሕቲቱ ዘለ ሊሁ ዓፀወወበእንተዝ ተሰብአ እምወለተ አዳም ከመ ይሥዐር መርገሞ ለአዳም ተወል ደ እምወለተ አይሁድ ከመ ይሥዐር መርገማ ለኦሪትወአመ ሰሙን ተከስበ በከመ ሥር ዓተ ዕብራውያን ከመ ይትዐወቅ በላዕ ሌሁ «ትእምርተ አብርሃምዐርገ ውስተ በዓለ መጸ ለቶሙ ከመ ያውፅኦሙ ለነቢያት ቶም ጽሳ ሎተ ሞትገበረ ፍሥሕ ምስለ አርዳኢሁ ከመ ይፈጽም ሥርዓተ ብሊተ ወከመ ያስተዳልዎ ሙ ለመሀይምናን ለሐዳስ ፋሲካ ወበምሴተ ኀሙስ ጠብሐ በግዐ ፋሲካ ከመ ይፈጽም ሕገ ዘተሠርዐ በምድረ ግብጽ አመ ፀአቶሙ ለደቂቀ እስራኤልወበሳኒታሁ ኮነ ለሊሁ ቋንዐ ፋሲካ ወተጠብሐ በእደ ሰቃልያን በልዐ ተናገረ አለኝ በሎ ተናገረዘ መድኃኒታችንን ከወለደች ከእመቤታችን ከማርያም በቀር ይህቺ የፀነሰች ወንድ ልጅ የወለደች ሴት ነቢይት ማን ናት ከሲኦል ከማረካቸው ከአባቶች ነፍሶችስ በቀር ምርኮ የቱ ነው ዳግመኛም ከፍርድ ቦታ ካወጣቸው ክነቢያት ነፍሶች በቀር መድኃኒታችን የማረከው ምርኮ ምንድር ነው ቋ ዳዊትም ደስ ይለኛል ምርኮም እካፈላለሁ አለ እንደራሱ አድርጎ ለእግዚአብሔር ልጅ ተናገረ ከዳዊት ባሕርይ ሰው ሆኗልና ምርኮ እካፈላለሁ ያለው በፊት እንደተናገርን የአባቶች ነፍሶች ናቸው ከዚህም አስከትሎ በቀላዮች አፀዶች እሰፍራለሁ አለ ይህንንም ርስት እንዳለው ሆኖ ስለ ፍርድ ቆላ ተናገረከእናቱ ወገን አባቶቹን ሊመስላቸው ወድዷልና በፍርድ ቆላ በሚኖሩት ዘንድ እንግዳ ሆነ ያወጣቸው ዘንድ ወረደ ከእነርሱ ጋር ሊሠቃይስ አይደለም ኣዳምና ልጆቹ ሙሴም ከወገኖቹ ጋር ይወጡ ዘንድ የሲኦልን ቁልፎች ከፈተላቸው በገሃፃነምም ጥልቅ ውስጥ ያሰመጠቻቸውን የኦሪትን ርግማን ሻራት ኦሪትስ የክበረች ናት ትእዛዚም የከበረ ነው ነገር ግን እርሷን አለ መፈጸማቸው መርዝ ሆነባቸው መዝየ ፅ ኢሳቿያ እግዚአብሔርም የኦሪትን ትአዛዝ ሊፈጽማት የተቻለው እንደሌለ ሁሉም በርግማኗ ውስጥ እንደተዘፈቀ ባየ ጊዜ በውስጧ የርግማን ማሠሪያ ካስቀመጠ ከእርሱ ብቻ በቀር ማሠሪያዋን መፍታት የሚችል እንደሌለ አሰበ ዳግመኛም እርሱ የዘጋትን ከእርሱ ብቻ በቀር የገነትን ደጃፍ ሊከፍታት የሚችል እንደሌለ አሰበ ስለዚህም የአዳምን ርግማን ይሽር ዘንድ ከአዳም ሴት ልጅ ሰው ሆነ የኦሪትን ርግማን ይሽር ዘንድ ከአይሁድ ሴት ልጅ ተወሰደ በስምንተኛውም ቀን ለአብርፃም የተሰጠ ምስክር በእርሱ ላይ ይታወቅ ዘንድ እንደ ዕብራውያን ሥርዓት ተገረዘ። ጃ ክንፎቿ በብር ጐኖቿም በወ ርቅ ሐመልማል የተለበጡ የመለኮትን ወንጌል የምትሸካም በዕፀመስቀልም የምትመረኮዝ ንጽ ህት ርግብ የሆነች እናታችን የእናንተም እናታ ችሁ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲህ ተማረች እንዲህም ታስተምራለች የሚያገለግሉአትንም በሥላሴ ስም የተጐነጐነ የዛይማኖቴ አክሊል ይህ ነው ሐዋርያት የሰጡኝ የድኅነቴ ዘውድ ይህ ነው ከዮርዳኖስ ወንዝ የገዛሁት የጥምቀቴ ግምጃ ይህ ነው ትላቸዋለች እንግዲህስ አንድ ወልድ የሥጋ ሕግ እንዳቸነፋቸው እንደ ነቢያት ሕግጋቷን ባሕመፈጸም የተረገመ ሳይሆን ወደ ኦሪት ርግማን እንደገባ ወደ ሚነገርበት ዜና ነገር እንመለስ እርሱ ግን ለምጽ የነበረበትን ሰው ከለምጹ ካነጸው በኋላ ሂድ ራስህን ለካህን አስመርምር ምስክርም ሊሆንባቸው ሙሴ እንዳዘዘው ስለመንጻትህ መባዕ አቅርብ እንዳለው ከሙሴ ትአዛዝ ምንም ምን አልተላለፈም እንግዲህ ከኃጢአት ንጹህ ከሆነ በመለኮቱም ለሙሴ ኦሪትን ከሰጠው በሰውነቱም ስለኦሪት ትአዛዝ ከታዘዘው ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር የኦሪትን ትእዛዝ ለመጠበቅ የቻላት የለም ዳሩ ግን ርግማኗን ይሽር ዘንድ ወደ መስቀል ግንድ ቀረበ የክበረች ኦሪት የበደለ ቢኖር በደሉም ሞት ይፈረድበት ዘንድ የሚያደርሰው ከሆነ በእንጨት ላይ ሰቅላችሁ ግደሉት በድኑ ግን በእንጨት ላይ አይደር በዚያች ቀን መቅበርን ቅበሩት እንጂ በዕንጨት ላይ የተሰቀለ በእግዚአብሔር ዘንድ የተረገመ ነውና ብላለችና በመበደል ያይደለ በመሰቀል ወደ ርግማኗ ገባ ስለዚህም ነገር የርግማኗ ማሠሪያ ሁሉ ተፈታ ጳውሎስም እንደተናገረ ክርስቶስ ከኦሪት ርግማን ዋጀን ዳንመኛም ኃጢአትን ማድረግን የማያውቅ ኃጢአት የሚስማማውን ሥጋ ለበሰ በዚያችም ኃጢአት በሥጋ ፈረደባት አለ ዘዳየ ማቴ ገላያ በሥጋዋ የነጻች በነፍሷም የተቀደሰች ከሆነች ከኃጢአተኞች ሴት ልጅ ኃጢአት የሚስማማውን ሥጋ እንደለበሰ የአባቶ ቿም ኃጢአት ልጂን እንዳላገኘው እንዲሁ ወደ ኦሪት ርግማን ገባ ርግማኗ ግን አልደረሰበትም ዳሩ ግን ማሠሪያዎች ሁሉ ተፈቱ ሐዋርያት መድኅን ኦሪትና ነቢያትን ሊያፈርሳቸው አልመ መጽሐፈ ምሥጢር ጽሖ መርገማ ወባሕቱ ተፈትሐ ኩሉ ማዕሠ ሪሃበከመ ይቤሉ ሐዋርያት እስመ እመጽአ መድኅን ይንሥቶሙ ለኦሪት ወለነቢያት አላ ከመ ይፈጽሞሙ ወክመ ይፍታኅ ማእስረ ዘው ስተ ዳግም ሕግቀደመ ፈቲኀ ማእሰሪሆሙ ለሙቁሐን እንዘ ሀሎ ዲበ ዕፀ መስቀል እስመ ኢይክሉ ሙቁሐን አንሶስዎ በእገሪሆሙ እን ዘ እሱራን እማንቱ ጣምና ሊፈጽማቸው በዳግም ሕግ የተጻፈውንም ማሠሪያ ይፈታ ክንድ ነው እንጂ እንዳሉ በዕፀ ተስቅሎ እያ ላይ ማሠሪያ መፍታትን አስቀደመ እሥረኞች ታሥረው ሳለ በእግሮቻቸው መመላለስ አይችሉምና ወእምድኅረ ፀአተ ነፍሱ ወረደ ውስተ ሲኦል ከመ ያውጽኦሙ እምዓጸደ ሙስ ና በከመ ይቤ ሐዋርያወሖረ ኀበ አለ ሙቁ ሕታ ትነብር ነፍሶሙ ወሰበከ ሎሙ ለእለ ክህድዎ ቀዲሙወካዕበመ ይቤሉ ሐዋርያት በመጽሐፈ ቅዳሴ ዘአኩቴተ ተርርባን ሰፍሖ እደዊሁ ለሕማም ከመ ሕሙማነ ይፍታሕ ወማእሰረ ሰይጣን ይብትክ ወይኪድ ሲኦለ ቅዱሳነ ይምራሕ ሥርዓተ ይትክል ወትንሣ ኤሁ ያዑቅአቅደሙ ብሂለ ሰፍሐ እደዊሁ ነፍሱ ከወጣች በኋላ ሐዋርያው ታሥራ ወደ ምትኖር ነፋሳቸው ሄዴ እንዳለ ከጥፋት አጸድ ያወጣቸው ዘንድ ወዴ ሲኦል ወረደ ቀደሞ ለካዱትም ሰበከላቸው ዳግመኛም ሐዋርያት የቁርባንን ምስጋና በሚናር በቐዳሴ መጽሐፍ ሕሙማንን ይፈታ ዘንድ የሰይጣንንም አሽክላ ይበጣጥስ ዘንድ ሲኦልንም ሊረግጥ ቅዱስንንም ሊመራ ሥርዓትን ይተክል ዘንድ መነሣቱንም ያስታውትቅ ዘንድ እጆቹን ለሕመም ከዘረጋ እንዳሉ በሕመሙ በሲኦል ያሉትን ሕመ ማቸውን ይፈታ ዘንድ ስለእጅ በዕፀ መስቀል መስቀል ከመ ይፍታሕ በሕማሙ ሕማማቲ ሁሙ ለእለ ውስተ ደይንወእምዝ አትለው ወይቤሱ ማእሰረ ሰይጣን ይብትክ ምንት ውእ ቱ ማእሰሪሁ ለሰይጣን ዘእንበለ ገቢረ ኃጢ አት ዘነበረ ኀበ አበውወይኪድ ሲኦለ ምንት ውእቱ ኪደታ ለሲኦል እስመ ዘአንሶሰወ ውስ ተ ገነት ፍና ሰርክ ከመ ያውጽኦሙ ለአዳም ወለሔዋን አመ ሔሶሙ በእንተ በሊዓ ፅፅ ከማሁ አንሶሰወ ውስተ አዕጻዳተ ደይን በሰርከ ዓርብ ዘአመ ሕማሙ ወቤዘዎሙ ለአዳም ወለ ሔዋ ወለኩሎሙ ነቢያተ እስራኤል በሞቱ ማሕ የዊወዓዲ ቦ ስምን ጽድቅ እምቃስ ኪዳን ዘይቤ ዘተውህባ ለሙስና ዘትካት ብእሴ አድኀንክ በመስ ቀሉ ለዋሕድከ ወሐደስኮ በዘኢይማስን ወካዕበመሙ ቦ ስምዓ ጽድቅ እም ታለ ኪዳን በእንተ ርደቱ ውስተ ሲኦል ይቤ እምድኅረ ሐመ ወሪዶ ውስተ ሲኦል ዘውእቱ ነፍሳተ ሙታን ፄወዎ ለሕይወት ወአብኦ እሞሙ ወምስለ ነፍስ ፈያታይ ዘተመስጠ እምዲበ መስቀልሰሰሉ ዐቀብተ አናቅጺሃ ለገነት ላይ ከተነጠ ር ደስታ ወዳለበት ገነት አስገባቸው ደጃፎችን የሚጠብቁትም ተወገዱ ናሁ አብጻሕነ ለክሙ ስምዐ ከመ ነበሩ ነቢያት ውስተ ዚእነ በሞቱ ወአብኦሙ ውስተ ገነተ ትፍሥሕት ወበ እንተስ ዘነበሩ አበው ቅዱሳን ውስተ ዓጸደ ደይን ንንግር ኦኮ በተጽዕሮ ከመ ኃጥኣን አላ በናኅይ እንዘ ተዐቅቦሙ ጠለ ምሕረቱ ለእግዚ ዓሀ እነሆ ነቢያት በሲኦል እንደ ጌታችንም በሞቱ አውጥቶ ደስታ ወደ ሚገንፀዩ ገነት እንዳስገባቸው ምስክር አቀረብንላ በሲኦል አፀድ ስለ ኖሩ አባቶች ግን እንና እንደ ኃጥአን በመጨነት አይደለም ሦስቱን ኗ መጽሐፈ ምሥጢር ሙኡ ዙዙ መ እፒ አብሔር በከመ ዐቀቦሙ ለያ ደቂቅ ማእከለ እቶነ እሳት ዘባቢሎንወበከመ ዐቀበቶ ለዮ ናስ በከርሠ ዐንበሪወበከመ ዐቀበቶ ለዳን ኤል በውስተ ግበ አናብስት ርጉባንኢያድ ኀኖሙ እግዚአብሔር ለአናንያ ወአዛርያ ወሚ ሳኤል እምእደ ናቡክከ ደነጾር ንጉሥ አላ አድ ኀኅኖሙ እም ነበልባለ እሳት መፍርህ እምድ ኅረወረውዎሙ ውስቴቱ ።