Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጎስቋላ ቤቶችን አልፈው ዙርያውን በግንብ የታጠረ መሀሉ ላይ ለሰንደቅ ዓላማ የሚውለበለብበት ግቢ ሲደርሱ ካዩት ትርምስ ጋር ተገጣጠሙ እንድ ሰውነቱ ሁሉ ደም የለበሰው ጉንሟጧ ማልቀሷን በግልፅ ያላዩ ነበር ወሮ በላይነሽ ቡና አፍልተው ቄጤማውን ጎዝጉዘው ዕጣንና ሠንደል አጭሰው የሕሊናን መምጣት አስመልክቶ ከጓደኞቹ ጋር ትንሽ ድግስ መላይ አዘጋጅቶ ነበር ። አስቻት « እየመሸ ነው ከዚህ የታይም ለውጥ ጋር አጀስት እስክምታደርጊ ኢት ቴክስ ኡ ዋይል » ራፄል ቀልጠፍ ብላ የሽንት ቤቱን መብራት አበራች « ሻወር ውለጂና ልብስሽን ለውጭ ይቀልቫሻል ራፄል ወደ መታጠቢያው ክፍል ገብታ የውዛውን መተት በአጂ ለካች ስትመለስ ሕሊና ሻንጣዋን ለመክፈት በትግል ላይ ነበረች « አይዞሽ ትለምጃለሽ እኔ ፈርስት ታይም ስመጣ አንደዚሁ ግራ ገብቶኝ ነበር ። ግን የሚገርምሽ በጣምም ውድ አይደለም ወደ ሦስት መቶ ብር ብቻ ነው ። » « አይ ሚን ዛርምለስ ዳዝ ኖት ኢንክሱሉድ ዞስ ቢይንግ ኪዩርድ ሰውን አይተናኮሉም ማለት ነው እንጂ አንደ እኔና እንደ አንቺ ጤነኛ ሆነው የቀን ተቀን ህይወታቸውን አይመሩም » « ከዚህ የበለጠ መተናኩል አይገባኝም » ሕሊና በመስፍን አባባል በአጠቃሳይ አለመስማማቷን ገለፀች መስፍን የሕሊና ጭንቀት ከግል የመነጨ መሆኑን ቢረዳም ሕሊና በውጭ የምታየውን ተቀብላ ከራሷ ልምድ ጋር ለማዋሀድ የግል መለኪያ እንዳላት ገባው ይህ መለኪያ ከሰዎች የኑሮ ዘይቤ ከህብረተሰቡ የጋራ ብሎም ከግለሰቡ ባህላዊና ኤኮኖሚያዊ ህይወት የሚመነጭ ነው ። ይበለጥ ለማወቅ ጉጉት አያደረባት « የምልሽ ምክር በቀጥታ አይደለም ካውንስሊንግ ማለቴ ነው ። የዚህ ሀገር ሰዎች ከአቅማቸው በላይ የሆነ ችግር ሲያጋጥማቸው ካውንስሲንግ ይስራ አይስራ እኔ አሳውቅም ሆኖም ላመነበት እንደሚሰራ አልጠራጠርም » ፍ ኢብ ቅፍ « ታዲያስ ሥራ እንዴት ነው ። አንቺስ ትምህርቱ እንዴት እያደረገሽ ነው ። ኢትዮጵያውያን ስለሆንን ነው ። » ራሄልን አትኩራ በማየት መልሱን ከፊቷ ለማንበብ ሞከረች « አሉም አንዱ ምክኒያት ነው ። ዋናው ነገር ግን አንቺ ያልተገነዘብሸው ነገር የእኔን ሁኔታ ነው እኔና መስፍን አብረን ኖረን ፀባያችንን ለመተዋወቅና ለመቻቻል ያለን ትዕግስት የቱን ያህል እንደሆነ አልመዘንም እርሱን የማውቀው ከሚፅፍልኝና ለጥቂት ቀናት ሀገር ቤት ብቅ ሲል ባወራናቸው የተወሰኑ ነገሮች ላይ በመነሳት ነው ። » ራሄልን ላለማስቀየም በለሰለሰ አንደበት ተናገረች « መስፍን ድንገት ነግሮሽ ይሆናል በማለት ነበር እስካሁን የቆየሁት ሌላው ደግሞ እንድነግርሽ የገፋፋኝ መስፍን እዚህ ሀገር ምንም ዘመድ እንደሌለሽ ስለሚያውቅ በደፈናው አምጥቶ መጫወቻ ሊያደርግሽ እንደሆነ ስለተገነዘብኩ ነው « ሕሊና ። እንዲያውም አልፎ አልፎ እንደዚህ ማውራት ጥሩ ነው ። ጉዳዩ የራሴም ጭምር ስለሆነ ሙያ በልብ ነው ። የቆሙት ዛፎች ቅጠላቸው ረግፎ ቅርንጫፎቹ ደርቀው ያለምንም እንቅስቃሴ ቆመዋል ከመኪና በስተቀር በእግሩ ዝር የሚል ሰውም ሆነ እንስሳ የለም ሕሊና መስፍን የገዛላትን ካፖርት ለብሳ ከዓይኖቿ አካባቢ በስተቀር ፊቷን በተቻላት ሸፍና ከምትኖርበት ህንፃ ወጣች አንድ ከግናኝ ነገር ፊቷን እንደነካው ሁሉ በእጂ ስትዳስስ ቅዝቃዜው ከልክ አልፎ ዓይኖቿን አቃበነለው ኦ ፅንባ አዥቶ የሩቁን ማየት አዳገታት ባለችበት ቆማ « አይኮሽ ሕሊና ። የፈረንጅ ሀገር ክረምት ማለት ይህ ነው » ብላ ራሷን አፅናናች እንዳትንሸራተት የምትረግጠውን መሬት በጥንቃቄ እየመረጠች መራመዱን ቀጠለች ርቃ በፄደች ቁጥር እየቀለላት ፄደ ሆኖም ቅዝቃዜው ጫማዋን አልፎ እግሮቿን ሲያደነዝዘው በአካባቢዋ ከሚገኝ ሱቅ ውስጥ ገብታ የእግሮቿ ሙቀት እስኪመለስላት ጠበቀች ሆኖም ወደ አሰበችው ቦታ ለመድረስ ባለመቻሏ ቤቷ ተመልሳ ልብሷን አወላልቃ የቤት ውስጥ ሥራዋን ቀጠለች « ምን እግዚአብፄር የተጣላው ሀገር ነው ። ለዕርዳታ ለጋሹ ሁለተኛ መጠየቅ አላስፈለገውም የሕሊና ሁኔታ ብቻውን ገላጭ በመሆኑ « ኢት ኢዝ ኦኬ » በማለት እጂን ዘረጋችለት አያቃለተች በድጋፍ ከወደቀችበት ተነስታ ራሷን አያበረታታች ወደ ትምህርት ቤት አያነከሰች ተራመደች « የግፍ ግፍ በዕንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ብርዱ ሳያንሰኝ መውደቄ ደግሞ የተረገመ ሀገር » እያለች ስለሀገሯ አያሰበች በሀሳብ ጭልጥ አለች ከሀሳቧ የተመለሰችው የትምህርት ቤቱን በር ከፍታ አንደገባች ነበር የትምህርት ቤቱ ሙቀት ብርፃንና ድሎት ሥቃዩን ከመቅፅበት እንድትረሳው አደረጋት በክፍሉ ውስጥ የሕሊና መምህር ስለ « ኮምፒዩተር ፖቴንሻል ኢን ኮምኒኬሽን » በሚለው አርዕስት ላይ መግለጫ በመስጠት ላይ ነበር ። ቆንጆ አንደ ተመልካቹ ነው የቆዳ ቅላትና የፀጉር መለስለስ ተፈጥሮአዊ ክስተት ነው ። ቤቱ ባዶ ነው የሚበላ ነገር የለም » አላት መስፍን መስፍን ቅዳሜ ዕለት አሰፈላጊ ሆኖ ካላገኘው በስተቀር ከመኝታው የሚነሳው አርፍዶ ነው ሕሊና ሌላ ክፍለ ጊዜ ወደ ሌላ ቀን እንድትቀይር ለማስገደድ ሞክሮ ሕሊና አጥብቃ በመከራከሯ ሊያሸንፋት አልቻለም ሆኖም «ተፍ አልነበረም «ምን ማለትህ ነው ። እ» መስፍን ሁለቱን እጆቹን ዘርግቶ በየአቅጣጫው ወደተደረደረው መፅሐፍ በየቦታው ወደ ተቀመጠው ወረቀትና ደብተር እያመለከታት « ቤቱ ወደ ትቤት ተለውጧል ነጋ ጠባ ሩጫ ከሆነ ህይወትን መኖር የምንጀምረው መቹ ነው ። » « እንግዲህ ያ ዓመት የሚፈጅ ክርክርሽን ልታመጪ ነው አሁን ርቦኛል ያልኩሽ አንድ ቦታ ፄደን እንድንበላ ነው በዛውም ለቤት የሚሆን ምግብ ገዝተን እንመጣለን አለ « እንደተለመደው ርዕስ ለመለወጥ መሆኑ ይገባኛል ግን ይህ ጥያቄ ተንጠልጥሎ የቀረ መሆኑን እንዳትረሳ » አለችና ለመሄድ መዘጋጀት ጀመረች « ኮፍ ኮርስ ላይፍ ኢት ሰልፍ ኢዝ ኢን ኤ ፔንዲንግ ስቴይተስ » በማለት መስፍን በቀልድ መልክ ተናገረ « ለአንተ ሁሉም ነገር ቀልድ ነው ። « የአንተ ተራ ነው » በማለት ወደ አረንጓዴነት የተለወጠውን የትራፊክ መብራት ተመለከተች « ሕሊና ። » « አጭር ጊዜ የሚበቃን አይመስለኝም ለማንኛውም በጥሞና ለመጫውት መኪናውን ላቁም » እለና ፍሪቻውን ወደቀኝ አሳይቶ መውጫው ላይ ወዳለው መናፈሻ ዳር እሰይዞ አቆመ « ሕሊና መቼም በዕድሜ ከእንቺ ጠና ያልኩ ሰው ነኝ ስለዚህ በዚህ ዓለም ላይ ከአንቺ ረዘም ላለ ጊዜ ቆይቻለሁ እኔ እንቺን ሳገባ የመጀመሪያው ምኞቴ በህይወቴ ላደርገው ፈልጌ ሳላሟላ ያሳለፍኩትን ሁሉ ለመፈፀም ነበር ታዲያ የአንቺ የመጀመሪያ ፍላጎት ደግሞ ልጅ መውለድ ሳይሆን ትምህርት መማር ነው ። ትዳር ትምህርትና ልጅ አንድላይ አይሄዱም ያለሽ ማን ነው ። « እንደዚህ የተበደላችሁ አልመስለኝም ነበር ። ልዩነታችን ሊያሳድገንና ሊያስተምረን ይገባል እንጂ ሊያራርቀንና ሊያናቁረን እይገባም ከአንድ ምንጭ የተቀዳ ውፃ እንድንሆንም አንተም አትጠብቅ አኔም አልጠብቅም « አባባልሽ ብዙውን ነገር ያስረዳኝ መሰለኝ ታዲያ ተከሊሉ የማረጅ ሰርሞኒው መዛላው ለምኑ ነው ። » በማለት ሕሊናን ከእግር እስከራሷ ቃኘ « የዛሬውስ የልምድ ላይሆን የመክራ ነው ። » « ምን ያስገርማል ደስ ይላል እንጂ « ስስ ደስታው እንኳ አላውቅም ለማንኛውም ከራፄል ጋር እመሳለለች « ከልብ የመነጨ ጓደኝነት ዘለዓለማዊ ነው » በማለት ሁለቱም ለህይወቷ ስለ አደረጉት መልካም አስተዋጽኦ አመሰገነች ቾ ቾ ቾ ቀኑ አርብ ወራቱ ፀደይ ነበር ። ከግራና ከቀኝ የነበሩ ጎረቤቶቿ በድንጋጡ መንፈስ በሮቻቸውን ከፍተው ብቅ ብቅ አሉ ሕሊና መሆኗን እንዳወቁ ተመልሰው ወደ ቤታቸው ገብተው በራቸውን ዘጉ ሕሊና በድንጋጤ ተውጣ የምታደርገው ጠፋት ጎረቤቶቿን በመረበጂ ተሰምቷት ቆሞ ወደነበረው ሊፍት ገብታ ወደ አሥረኛው ፎቅ ፄደች ራሄል ክፍሏ ውስጥ አልነበረችም « ሰዎቹን ምን ዋጣቸው። ጉደዩ እንደዚህ ነው ። እኔ እዚህ ቤት የምኖረው እንደ ደባል ነው ። በአጠቃላይ አንተ የምትፈልገው አውነተኛ የትዳር ጓደኛ ሳይሆን ልጅ አሳዳጊ ገረድ ነው ። ትዳር ድሮም ልጨብጠው እንደማልችል የሚሰማኝ ነገር ነበር በአንድ በኩል አዎ ሀቅ ነው ። ደግሞ ወዲያው ይሰለቻሉ ግን እኮ ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም ሕሊና ሀሳቧን አስባስባ ራቅ ወዳለው ትዝታዋ ራሷን አሸጋገረች « ጋሼ ያሬድ ከእነፒህ ሁሉ የተለየ ነው ።» ሕሊና የምትፈለጋቸውን ነገሮች አለባስባ ሻንጣዋን እየጎተተች ወጣች የራሄልን በር ስታንኳኳ ያልተዘጋጆችበትን የቀኑን ዜና እንዴት አድርጋ እንደምትገልፅላት እያሰበች ነበር ። ሕሊና በውስጧ ያመቀችውን ሀዘን ሀፍረት ውርደት አምቃ ማስቀረት አልቻሰችም ያቀፈቻትን አጥብቃ ያዘች እንገት ለአንገት ተጣምረው የቅርብ ዘመድ እንደሞተባቸው ሰጥቂት ጊዜ ተላቀሱ « ምግብ ለማብስል ስል ቤቱ ሄጄ ነበር ። » « በእናትሽ አሜሪካዊት ናት በሀገሩ አባባል አፍሪካን አሜሪካን ነች ጥቁር ሆነች ነጭ አሜሪካዊት ኢትዮጵያዊት ከእንግዲህ ወዲህ ጉዳዩ የእርሉ ነው ።» በማለት ያለፈ ህይወቷን ሰማስታወስ ስትሞክር በደግና በደስታ ትዝታ ሀሳቧን የተሻማው እንድ ሰው ብቻ ነበር ። » አለች ሕሊና መበላቱን አቁማ ወደ ራሄል ሙሉ በሙሉ እየተመለከተች « እንደገባኝ የፀነስሽ ይመስለኛል » ስትል አከለች ሕሊና ። ራሄል የሕሊና አመለካከት እንደ ጦር ሲወጋት አንገቷን ሰብራ ራሷን በአምንታ አነቃነቀች « ለመሆኑ ስንት ወሩ ነው ። ሞት ምንድን ነው ። በርግጥ ያደረግሽው ባህላችን የማይቀበለውና የሚያወግዘው ድርጊት ቢሆንም በእኔ በኩል እውነተኛና ፍላጎትሽን የሚገልፅ ነው ።
» በማለት ደጋግማ ተጣራች በተደናገጠ ስሜት ወሮ በላይነሽ በአካባቢው ባለው የወዳደቀ አጥር አጠገብ ሰከሰል ማቀጣጠያ የሚሆን የረገፈ የባህር ዛፍ ቅጠል ይለቃቅሙ ነበር ድንገት የሕሊና የድረሱልኝ ድምፅ ተሰማቸው ወሮ በላይነሽ እየተጣደፉ ቤት ሲደርሱ አቶ የፊላ ከሞት ጋር ግብግብ ገጥመው ነበር ወሮ በላይነሽን እንዳዩ ቀርበው እንዲሰሟቸው ምልክት አሳይዋቸው « ወሮ በላይነሽ እህ እህ እህ የሕሊና እህ እናት እህ እህ እናት እህት አቃቂ በሰቃእህ አህ የቡና ቤት ባለቤት ባለቤት ለሷ ስጡልኝ ሕሲና ትምህርት ትምህርት አባይነሽ ሕሊና መማር መማር መማር » አያቃሰቱ የቻሉትን ያህል ሰማስረዳት ሞከሩ ሕሊና እየተቆራረጠ የሚወጣውን የአባቷን ቃል ከወሮ በላይነሽ ጎን ቀረብ ቭላ ተንበርክካ ለመስማት ሞከረች ቾች ቾ ቾ ሕሊና ከአባቷ ሞት በሁዋላ በነበሩት ተከታታይ ቀናት ስለተፈጸሙት ሁኔታዎች እጅግም አታስታውስም ጎኑዋ ላይ ከሚሰማት ህመምና እንደብዥታ ከሚታያት የአባቷ መቃብር ውስጥ ሳትወድቅ እንዳልቀረች ትገምታለች ከዚህ በቀር እንደዋዛ አባቷ ከጎንዋ የሉም አላፊ አግዳሚው ከንፈሩን የሚመጥላት ምስኪን ሆናለች ስለምንም ነገር ማሰብ አልቻለችም ተስፋ ቆርጣ ሀሳቧን ሁሉ ለወሮ በላይነሽ ትታ ይሆን ። ያሰኛል በአርግጥ ወሮ በላይነሽ አሳቢዋ ለወደፊት ህይወቷ ተጨዓቂ ነበሩ አንድ ቀን ወሮ በላይነሽ ከአንድ ሠፈርተኛ መነኩሴ ጋር ሆነው ሕሊናን ወደ አክስቷ ወደ ወሮ አባይነሸ ቤት መፄድ እንዳለባት ገለጹላት ሕሊና ግራ ተጋብታ ዓይኖችዋን ከወዲያ ወዲህ አያንከባለለች ሁለቱን ሴቶች ተመሰከተች « እውነቷን ነው ይህ እንዲሆን አደራ ያለው አባትሽ ነው ያ ባይሆን የዚህ ሰፈር ሰዎች ተጋግዘን አንቺን እንደገዛ ልጃችን ለማሳደግ ባልስነፍንም ነበር የሆነ ሆኖ የአባትሽ የሙት ቃል በምድርም በሠማይም ያስጠይቃል መከበር አለበት » አሏት መነኩሌዋ የወሮ በላይነሽን ሀሳብ በመደገፍ « አባትሽ ከመሞቱ በፊት ወሮ አባይነሽ ዘንድ ሽማግሌ በመላክ እንዲታረቁት መማፀኑን ነግሮኛል በዚህ ላይ ወሮ አባይነሽ የተነገረላቸው ሀብታም ነጋዴ መሆናቸውን ሰዎች ሁሉ ያወራሉ ላንቺም ከሳቸው ጋር መሆኑ ሳይሻልሽ አይቀርም ትምህርትሽንም መማር ትችያለሽ » ሲሉ ወር በላይነሽም ሀሳቡን አጠናከሩ መቀነታቸው ላይ የነበረውን ቋጠሮ ፈትተው አራት ቀያይ የብር ኖት አነሱና « ያዥው ለዕዝንሸ ሠፈርተኛው ያዋጣልሽ ብር ነው ትንሽም ቢሆን ይጠቅምሻል » አሏት ። ወሮ አባነይሽ ቡና ቤት የሚባል አቃቂ የለም አለኝ ለምን ይሆን ። ቡና ቤት እንደገባ ከፊት ለፊት አንድ ብቸኛ ወንበር ላይ የተቀመጠች ረዘም ያለች መልከመልካምሴት ልጅ ጋ ጠጋ አለ « ይቅርታ አህት ሰው ለመጠየቅ ነበር ወሮ አባይነሽ ቡና ቤት የሚባል ታውቂ እንደሆነ ብትረጂኝ ። እ ሊል ጠየቃት አስተናጋጅዋ ትኩር ብላ ተመለከተችው « አባይነሽ ቡና ቤት የሚባል የለም ነገር ግን ወሮ አባይነሽ የሚባሉ ቡና ቤት ያላቸው አውቃለሁ » አለችው ያሬድ በደስታ ተሞላ ። ቁና ተነፈሱ « አዎን አዚሁ ነው የተሳላትነው የቡና ቤቱን ሥም ነበር በአውነትም አባይነሽ ቡና ቤት የሚባል በአካባቢውም የሰም ስሙ አባይነሽ ሳይሆን « ሾፌሮች ቡና ቤት » ነው የሚባስው » አላቸው « አይ አስማወቅ ድሮውንም ያልተማረ ሰው ምን ያውቃል የተማረ ይግደለኝ » አሉ ወሮ በላይነሽ ሕሊና በሀሳቧ የዚህን ቅን ልጅ አንደበትና ደግነት እያደነቀች በሌላ በኩል የራሱን ሥራ ትቶ ከነሱ ጋር ስምን እንደሚንከራተት እያሰላሰስች « ምነው ወንድሜ በሆነ አሱን የመሰስ አንድ ወንድም ቢኖረኝ እንዲህ ግራ ባልተጋባሁ ነበር በውስጤ የታመቀውን ጥያቄ ሁሉ አውጥቼው መልስ ባገኘሁስት ነበር ምን ያደርጋል አልታደልኩም» አስች ሕሊና ለራሷ የያሬድ መልካም ሥራ ከአቅሟ በላይ ሆኖባት ። የተባለው ቡና ቤት እንደደረሱ « ይህ ነው ቤቱ ግቡና ጠይቁ አንግዲህ እኔ የቀጠሮ ሰዓቴ እየደረሰ ስስሆነ ልመስሰ» አላቸው ያሬድ ወሮ በላይነሽ እጃቸውን ፊት ስፊታቸው ወደ ሠማይ ዘርግተው « በል አንግዲህ ልጄ ብድርህን አንዱ አምላክ ይክፈልህ ይቅናህ ከክፉ ቀን ይሰውርህ » በማለት ደጋግመው መረቁት ያሬድ ሁስቱንም ተስናብቷቸው ወደመጣበት ተመለስ ሕሊና ያሬድ እርቆ አስከሚፄድ በዓይኗ ተከተስችው ዓይኖቿን ከሄዱበት የመሰሱት ወሮ በላይነሽ ነበሩ « ዘይ አኙፃዲህ ሕሊና አንቺ አዚህ ሆነሽ ጠብቂኝ አነ ልግባና ላረጋግጥ አሏት ሕሊና አሽታዋን በጭንቅላቷ ንቅናቴ ገልዛ ዓይኗን ወደ ያራድ መለሰች ሕሊና ያሬድ ከዓይኗ ርቆ እንደጠፋ በልቧ « ደህና ሁን ። የሚመጣው ነገር አይታወቅም » በሚቀጥሉት ቀናት ሕሊና የቤቱን ነዋሪዎችና የስራውን ሂደት ተመሰከተች በአክብሮትና በተራ ሥም የሚጠሩትን ለይታ ከጠናች ወሮ አባይነሽን « እቴቴ » ስትላቸው ባይቀበሉትም ደፍረው « አትበይኝ » ማለት አልቻሉም አስካበችንም እትዬ ስትላት ሌሎችን እንደየዕድሜ ድርሻቸው ወንዶችና ሴቶችን በመለየት በስማቸው ላይ « ጋሼና እትዬ » ብላ መጥራቱን ተላመደችው በቤት ውስጥ በአሷ ዕድሜ አስናቀና ሰለሞን ብቻ በመሆናቸው ስሰሞንን በትሁትነቱ ይበልጥ ማቅረብ ጀመረች ሌሎቹን እንደየጸባያቸውና እንደአቀራረባቸው መያዝ ወደደች በደረለች በማግስቱ የምትሠራው ሥራ በአስካበች በኩል ተነግሯት ስለነበር በዋናው ቤት ውስጥ የሚገኘው የመጠጥ መጋዘንና የሚከራይ መኝታ ቤት ቁልፍ ያዥ ሆና ቁልፎቹን አንድትረከብ ተደረገ በተጨማሪም በአራት ብር የሚከራየውን የመኝታ ቤት ወለል ማፅዳትና በዋናው ቤት ለወሮ አባይነሽ መላላክ ቡና ማፍላት የፅሰት ተግባሯ ሆኗል አስካበች ግን የሥራ መመሪያውን በምትሰጥበት ወቅት ለስለስ ባስ አነጋገር ነበር ሕሊና በአስካበች እርዳታ ሥራውን በአጭር ጊዜ ተላመደችው ከጠዋቱ አስራ አንድ ስዓት ከእንቅልፏ ተነስታ እስከ ምሽቱ ስድስት ሰዓት በመራወጥ ሥራዋን ታካሄዳለች ለአንግዶች የመኝታ ክፍል ታከራያስች ጠዋት ተነስታ መኝታ ክፍሉን አይታ ትረከባለች አንሶላውን ለአጣቢ ስጥታ ቤቱን አፅድታ አልጋ ታነጥፋለች መሸት ሲል ደግሞ ከትልቁ ቤት መጠጥ አንዲያወጡ አድርጋ ለወሮ አባይነሽ ቡና ታፈላለች ኣልፎ አልፎም የወሮ አባይነሽን የግል አንግዳ አግር በማጠብና በመላላክም ታገለግላለች ይህ ሁሉ ሆኖ ግን ምስጋና የላትም ወሮ አባይነሽ ሥራው ምንም ያህል በጥራት ቢክናወንም እንከን በመፈሰግ በጥቃቅኑ በሠራተኞች ላይ የመጮህ ልማዳቸው አባዜ እሷንም አላለፋ ትም ሕሊና ከወሮ አባይነሽ የወንድ ደንበኞች ሁሉ አዘውትረው የሚጎበቸውን አብዬ ጋሻዬን በጣም ትፈራቸዋለች ። ሕሊና። « አይ ምንም አይደል » አለ ያሬድ በቀዘቀዘ ስሜት ያሬድና ሀሰን አዲኩን ሥራቸውን ከጀመሩ ሦስት ሣምንታት አልፏቸዋል አዲሱ ሥራቸው ብዙም አላስቸገራቸውም በተለይ ሀሰን ከሥራውም ከሰውም ጋር ብዙ እንደቆየ ሰው ተላምዶታል ያሬድ ግን ከሰው ጋር ስመቀላቀል ዳተኛ ነው ቶሎ መልመድ ቶሎ መሰላቸትን ያመጣል የሚል ፈሊጥ ስላለው ዝግታን ይመርጣል ያሬድ ሥራ በጀመረ በሣምንቱ እዚያው አቃቂ አነ ወሮ በትርፍ ጊዜው ወደ ሥራ ሲሄድ ሌላ ቅያስ መንገድ ቢኖርም ምርጫው አልነበረም ከዛ ይልቅ ቢጫ ቀስም ያስውን ግንብ ቤት ጎማው እንደተበላሸ አውሮፕላን አዘውትሮ ይዞረዋል ቁጥር ሕሊና ቤቱን ባሰበ ቁጥር በሩን ባየ ወሮ በላይነሽ ይላል ውስጡ ። ክ የሚል ድምፅ ሰማች የቆመችበት መሬት ተከፍቶ ቢው ጣት በወደደች ነበር ወደ መኝታ ቤቱ በር ጠጋ ብላ « እኔ ነኝ አቴቴ » ስትል በስጋት ተናገረች ወሮ አባይነሽ ቀስ ብለው በለስለሰ አነጋገር « አንቺ ነሽ ሕሊና » አሉና መተኛታቸውን ቀጠሉ ሕሊና የሚቀጥለውን ንግግር ለመስማት ጆሮዋን ወደ በሩ ጠጋ አድርጋ ቆመች ምንም ድምፅ የለም ጦዐቀች እንቅስቃሴም የተለየ ድ የለም እንቅልፍ አሸንፏቸው ሊሆን ይችላል ብላ ገመተች አ እንደገና ተወልደው አዲስ ሰው ሊሆኑ አይችሉም አለች ስራሷ ይልቅስ ስቃይዋ በመራዘሙ አዘነች ላይቀር ነገር ቢወጣላት የሚጠብቃትን ቁርጡን ብታው ቀው ይሻል ነበር ስማንኛውም ሥራ ሀሳብን ይቀንሳልና ወደስራዋ ተመለሰች ከጥቂት ቆይታ በኋላ የማይገባት ነገር ተፈጠረ ። አንድ ቀን ሕሊና ወደ ቅልቁ ቤት ተጠርታ ትሄዳለች ወሮ አባይነሽ ትልቁ ቤት ሳሎን ፎቴ ወንበር ላይ ጉብ ብለው ይጠብቋት ነበር ። አይደለም ሕሊና ። ይህን የሕሊናን አዲስ ኃሳፊነት ወሮ አባይነሽ ራሳቸው ለሠራተኞቹ በግንባር ቀርበው አውጀዋል ወሮ አባይነሽ ይህ ድርጊታቸው የፈለጉትንም ያህል ባይሆን በመጠኑ ሳይስራላቸው አልቀረም ድርጊቱ ለሕሊና ባይገባትም አስካበች ግን ከአርሷ ጋር የነበራትን ግንኙነት አእያራቀች እየቀዘቀዘች መጣች እንዲያም ሆኖ ሕሊና አስካበችን ተክታ መሥራት ከጀመረች ሦስተኛ ሣምንቷን አሳለፈች አንድ ባለ ሦስት ብር የመኝታ ቤት ተለይቶ ተለጥቷት ከረጢቷን ተሸክማ ገብታለች አብዛኛውን ጊዜ ምግቧን የምትበላው በዚያው በምትሰራበት ቦታ ሆነ ሕሊና በመልኳም ሆነ በአለባበሷ የደረሰች ልጅ ስለመስለች ስው ዓይን ገባች ፀጉሯን ለሁለት ከፍላ ጉንጉን ተሠርታለች ከደረቷ ገና ወጣ ወጣ ያሉት ጡቶቿ የለበሰችውን ልብስ ብድግ ብድግ አድርገውታል ። ቀደም ሲል ከነበራት ህይወት ብዙ መጥፎ ፀባዮችን የተላመደች ስለሆነ ምንም ግራ የሚያጋባት አልነበረም ቢሆንም አዲሱ ሥራዋ በጣሙን አማራታል አልፎ አልፎ ማንበብ ብትፈልግ ጊዜ የሳትም ከሁሉም በላይ ደግሞ የአስካበችን ሥራ መቀማት ሰበቡም ሆነ ቀሚዋ ራሷ መሆንዋን ስታሰላስሰው በተፈጠረው አጋጣሚ ውስጧ ያለቅሳል ነገር ግን በሰው ቤት ይህን አኦለራለሁ ይህን አልሰራም ብሎ መምረጥ አይቻልም የታዘዘችውን ሰርታ የዕለት ጉርሷን ማግኘት አለባት አስካበች ህይወቷ ባዶ መሆኑን የተረዳችው ውሎ ሲያድር ነበር ሕሊና ከከዳቻት ወዲህ ብቸኛ መሆኗ በጣም እየተሰማት መጣ በቤት ውስጥ ካሉት ሰዎች ጋር ሁሉ መነታረክና ተራ ስድቦችን መለዋወጥ ከጀመረች ሰነበተች አልፎ አልፎ ከአቅሟ በላይ በመጠጣት መስክር የማታ ማታም ካገኘችው ስው ጋር በአንዱ መኝታ ቤት ተዳብላ ማደር ጀመረች ነገር ግን ብሶቷን ለማንም አታወራም ወር አባይነሽም ባገኙዋት ቁጥር አንጀት የሚበጥስ ንግግር ይናገራታል ግን ከሳቸው ቤት ለቆ መውጣቱን ስለምትፈራ ስድቡን ክፉ ንግግሩን ሁሉ በመጠጥ ልታጥበው ትሞክራለች አንድ ቀን እኩለ ለሊት ወደ ማሰፉ ግድም ነበር ሕሊና መኝታ ቤቷ ገብታ የአባቷን ማስታወሻ መጥረቢያ አልጋዋ ላይ አስቀምጣ በአባቷ ትዝታ ውስጥ ሰጥማ ሳለች ድንገት የመኝታ ክፍሏ በር በኃይል ይመታል የተሳሳተ ሰው ይሆናል ብላ ዝም አለች በድጋሚ በሩ በኃይል ተደበደበ ሕሊና በመደናገጥ ብርድ ልብሷን አንስታ መጥረቢያውን ሸፈን በማድረግ « ማነው ። ምንም መልስ የለም « እኔ ሕሊና ነኝ ። ያሬድ የፖሊስ ጣቢያውን ሥነ ሥርአት ተከትሎ ሕሊና ላደረስችው ጥፋትና በደል በኃላፊነት ሊጠየቅ ዋስትናውን አረጋግጦ ሕሊና በቆይታ ወዳለችበት ክፍል በፖሊስ አጃቢነት አመራ ሀሳቡ ተበተነ ራሱን ለሕሊና እንዴት እንደሚያቀርብ አብሰለሰለ ከጥቂት የሀሳብ ውጣ ውረድ በኋላ በመጀመሪያ ደረጃ ከአሥር ማሰፈታት ብሎም ቀጣዩን እንደአመጣጡ ለመመለስ ወሰነ ስሜቱ አይሎ ድርጊቱን የተሻማው ፊቱ የቆመችውን ሕሊናን ሲያይ ነበር በሁኔታው ግራ የተጋባችው ሕሊና እጂን አጣጥፋ በእርሷና በያሬድ መሃከል ያለውን ፖሊስ በዝምታ ተመለከተች ያሬድና ሕሊና ለአፍታ ትኩረታቸው አንድ ሆነ ሰሜታቸውን ለመግለጽ ቋንቋ አላስፈለጋቸውም አንዱ በሌላው ፊት ላይ የተሳለውን ተናበው በመረዳት ባሉበት ቆመው ቀሩ « ሕሊና ያጋጠመሽን ሰማሁ አይዞሽ » ያለው ያሬድ ቅስሙ እንደተሰበረ በሁኔታዋ እንዳዘነ ተመስጦ ነበር ዕንባ ያቆረዘዙት የሕሊና ዓይኖች የደረሰባትን በደልና ብቸኝነት ቢያመላክቱም ዝግ የሆነው አንደበ አስከወዲያኛው ለማንም ምንም ላለመናገር የወሰነ ይመስል ነበር ያራድ ጊዜ አላጠፋም የእስር ቤት ጣጣውን ጨርሶ ዕቃዋን በእጁ አንጠልጥሉ ከሁለት ጓደኞቹ ጋር አጅቦ ወደ ቤቱ ወሰዳት እርሷም ያለአንዳች ጥርጣሬና ቅሬታ ያሬድ ቤት ገብታ ለመኖር ወሰነች « ለመሆኑ እንዴት ሰምተህ መጣህ ። « ፈሩቅ እንግዲህ አደራ መጥረቢያው እጄ እንደገባ ወዲያውኑ ሁለት ሺ አምስት መቶ ብር ቆጥሬ አስረክባለሁ » አሉት ፈሩቅ ቃል ሳይተነፍስ ከሦስቱ ሰዎች ጋር ተልዕኮውን ለመፈፀም ወጣ የመንደር ውሾች ጩኸት አልፎ አልፎ አየተሰማ ጨለማውን እየስነጠቁ ወደ ተልዕኮዋቸው በጥንቃቄ ተጓዙ ያሬድና ሕሊና ኑሮአቸውን በመተጋገዝ መምራት ጀምረዋል ሕሊና ተደብቆ የነበረ ባልትናዋን በተግባር መተርጎም ጀመረች የቤት አያያዙን የምግብ ሥራውን ቤት ውስጥ መሰራት የሚገባውን ሁሉ አጠቃላ በራስዋ ቁጥጥር ሥር አደረገች ያሬድ ሕሊና እቤት ውስጥ ከገባች ፅሰት ጀምሮ ቤት ውስጥ መመገብ ጀመረ እንደ ወንድምና እህት በመግባባት ሁለተኛ ወራቸውን ጨርሰው ሦስተኛውን አገባደዋል መጀመሪያ ያሬድ ሕሊና ቄስ ትምህርት ቤት ገብታ መስከረም እስከሚደርስ እንድትማር ፈልጎ ነበር ነገር ግን ሕሊና ከቄስ ትምህርት በላይ ችሎታ እንዳላት በተጨባጭ አኣሳየችው ያሬድ ባሰው ትርፍ ጊዜ ሕሊናን ሰማስተማር ቆርጦ ተነሳ እሷም ትምህርቷን ሳታሰልስ በመከታተል ትጉህ ተማሪ መሆንዋን አስመሰከረች ያሬድ መደበኛ ፕሮግራም በማውጣት ጊዜውን በየትምህርቱ ዓይነት በመከፋፈል ማስተማር ጀመረ አልፎ አልፎም ጠዋት ጠዋት ስፖርት በማስራት ያስተምራታል ። ጋሼ ያሬድ ። » ሲል ጠየቀው « የተወሰነ ጊዜ እንኳን አልተናገሩም ሆኖም በምሳ ሰዓት ማለታቸውን አውቃለሁ » በማለት ከመቀመጫው ብድግ ብሎ « እየመሸ ነው ጋሼ ያሬድ ልሂድ » አለ ያሬድም እተቀመጠበት ቦታ ሆኖ « ሕሊና ሕሊና » ሲል ተጣራና መልስ ሲያገኝ « ለሰለሞን ደህና አደሪ ይልሻል » አላት ሕሊና ከማዕድቤት ተጣድፋ ወጣችና « ምነው ሰለሞን አትጫወትም ። ሕሊና እንኳን በግልፅ ፊት ለፊቷ ተቀምጦ ቀርቶ በክረጢትም ውስጥ ሆኖ ጫፉ ከታየ ሀሳቧ ከሱ ጋር እንደሚሆን ካወቀው ቆይቷል « ወሮ አባይነሽ በአውነትም ባደረጉት ጥፋት ተፀፅተው ከልባቸው ይቅርታ የሚጠይቁ ከሆነ ከአባትሽ የወረስሸሽው ደግነት እንዲታሰብሽ ስል ነው መጥረቢያውን ያወጣሁት ሕሊና ከይቅርታ በስተቀር ወሮ አባይነሽ ከአንቺ የሚፈልጉት ነገር አይኖርም ሕሊና ወሮ አባይነሽ በበሽታ የታጠሩ ይመስለኛል ምናለ በጥፋታቸው ይቅር ብትያቸው ። ጋሼ ያሬድ » በማለት ስዎች ጋር አንድ ላይ ቀብረውታል » በማለት እራስዋን ቀና አድርጋ እጆችዋን ከመጥረቢያው ሳትለይ ያሬድን እያየች ፈገግ ብላ ቀረች ያሬድ የሕሊናን አነጋገር በተመስጦ ነበር ያዳመጠው በስጠችው ቃል ፍላጎቱ በመርካቱ ፊቱ ፈካ « ሕሊና በጣም ደግ ስው ነሽ ። ጋሼ ያሬድ አጥብቀህ ስለለመንከኝ ሰመፄድ አስገደድከኝ ግን አዚያ ቤት ብዙ አልቆይም የአሳቸውን ዓይን ሳየው የሞቱትን ያስታውሰኛል የሞቱትን ደግሞ በስቃያቸው ማስታወስ እንዲሁም አልፈልግም ሠላም የነሳኋቸው ይመስለኛል » ስትል ዓይኖችዋን እንባ እየሸፈናቸው ተናገረች ያሬድ ከዚህ በላይ መስማት አልቻለም የሕሊና መራር ንግግር ለራሱም የሬት ያህል ሆናበት ነበር ከነበረበት ተነስቶ መኝታ ክፍሉ ገብቶ ተኛ አልጋው ላይ ተጋደሞ ስለወሮ አባይነሽ ማሰብ ጀመረ ፈሩቅን ከቤታቸው ሲያባርሩት የነበራቸውን ቆራጥነት አስታወሰ በተለያዩ ቀናት ተጠርቶ ሄዶ ስለ ብዙ ነገሮች ሲያማክሩት የጤንነታቸውን መባባስ አስተዋለ በተለይ አንድ ቀን በጠና ታመው ሕሊናን ለማየት የፈለገበት ቀን ትዝ አለው እሉና ሕሊና ከሳቸው ጋር አብረው እንዲኖሩ የለመነት ሁሉ ትዝ አለው በወቅቱ አሳዝነውት ነበር ለምን ለሕሊና አንዳልነገራት ለማስታወስ ሞክረ « ሕሊና እሺ አትለኝም እንጂ አጠገብዎ ብትሆን እኔ በበኩሌ ደስ ባለኝ ነበር » ሲል ቃል ገብቶላቸው ነበር ሆኖም አለመንገሩ ልክ ነበር ሕሊና ለዚህ ፈቃደኛ የምትሆን አልነበረችም ሐሲና ውሀ ሰማያዊ ቀሚስ ሰብሳ ቢጫ ሹራብ አላይዋ ላይ ደረብ አድርጋ ቡኒ ጫማ ተጫምታ ፀጉሯን ተጎንጉና ያሬድ። ሕሊና ይህ ሁሉ ሰውጥ አልገረማትም በጣም የከዘገነናት ግን በዚያ ሠፊ አልጋ ላይ ሞልተው የሚተኙት ወሮ አባይነሽ ዛሬ በአልጋው አንድ ጠርዝ በብርድ ልብስ ተሸፍነው የት እንዳሉ እንኳን ሰመሰየት በማይቻልበት ሁኔታ ላይ መገኘታችው ነበር « ሥጋ ባዳ ነው እንዲሱ » ወፍራም አክስቷ ሟሽሸው ለማለቅ ጥቂት ቀናት የቀራቸው መሰላት አነ ሕሊና መኝታ ክፍላቸው መግባታቸውን አንዳወቁ አንገታቸውን ቀና አድርገው ለመቀበል ሞከሩ አልሆነላቸውም አራሳቸውን ወደ መኝታቸው መለሱና ፀጥ አሉ ዓይናቸውን በማንከራተት በልመና አስተዋሉአት ይህን የተመለከተው ያሬድ ችግራቸውን ተረድቶ ስለነበር ከሥር በትራስና በጨርቃጨርቅ አስደግፎ ቀና ብሰው እንዲተኙ አገዛቸው ሕሊና አክስቷን የማጥናት ያህል አየቻቸው ወሮ አባይነሽ ክስበሱት ብርድ ልብስ ውስጥ እጃቸውን ወጣ አደረጉና ሕሊናን እያዩ አልጋው ጫፍ ላይ እንድትቀመጥ አመሰከቷት ። ያሬድ ወደ ወሮ አባይነሽ ጠጋ ብሎ « ለበሽታም ጥሩ አይደልም አያልቅ » እያለ ሲያባብላቸው ሕሲና የመኝታ ቤቱን በር ከፍታ ወጣች ቾ ቹ ቹ ሕሊና በወሮ አባይነሽ አና በአርሷ መካከል ለብዙ ጊዜ የቆየውን ጥል በተፈጠረው እርቅ እንኳ ልትረሳ አልቻለችም ያሬድም ሕሊናን ወደ ወሮ አባይነሽ ቤት እንድትፄድ ማድረግ አልቻለም ማድረግ የቻለው ነገር ቢኖር በራሷ ጊዜ አንድትጠይቃኛቸው መተው ነበር ያም ቢሆን እንደማንኛውም የማይግባቡት የጎረቤት በሽተኛ ደርሳ ከመመለስ የረዘመ ጊዜ አትቆይም ። ትምህርት አያልቅም በመሆኑም ምን ጊዜም የማያወላዳ ሀሳብ ሲገጥምሽ አባትሽን አስታውሺ » አላት ሕሊና የያሬድን ንግግር አንዴ ወደመጥረቢያው አንዴ ወደ ያሬድ እፈራርቃ እያየች በጥሞና አዳመጠቸው « እኔ በህይወቴ የምመኘው በድህነት እራሳቻውን ለማስተማር ያልበቁትን ወገኖቼን ተምሬ ሰማስተማር ነው በዚህም የአባቴና የአንተ ምክር እስከአሁን እንደረዳኝ ሁሉ ለወደፊትም እንደሚረዳኝ እርግጠኛ ነኝ » ብላ መጥረቢያውን በሁለት እጆችዋ ከጠረጴዛው ላይ አንስታ በጥልቅ ስሜት አይታ መልሳ ወደ ከረጢቱ አስገባችው ወሮ አባይነሸ ከህመማቸው አገገሙ የያሬድን ወደ ውጪ ሀገር መሄድ በእልልታ ነበር የተቀበሉት በለሙ ማግስት ሕሊናና ያሬድ በዚያው ሣምንት ምሳ እንዲጋበዙላቸው ጠሩአቸው ጥሪውን ሕሊና ለመጀመሪያ ጊዜ ለመቀበል አልፈለገችም ነበር ሆኖም በቅርቡ ከአጠገብዋ ለሚሰየው ያሬድ ስትል ተቀበሰች በቀጠሮው ቀን የክት ልብሳቸውን እንደሰበሱ ወሮ አባይነሽ ሳሎን ተቀምጠዋል የነፍስ አባታቸውም ተገኝተዋል እነ ሕሊና ገና ወደ ሳሎን ሲገቡ ወሮ አባይነሽ ትልቁ ፎቴ ወንበር ሳይ ተቀምጠው የያሬድን ጉንጭ አንቀው አየሳሙ « እንኳን ደስ ያሰህ » ሲሉ ተቀበሏቸው ምንም ቢደኸዩ ወሮ አባይነሽ ለዚህ ጊዜ የሚሆን ማስተናገጃ መጠጥና ምግብ አላጡም አንደቀተድሞው ለእሳቸው ተብሉ በአዋቂ የደለበ ጮማ በግ አይታረድ እንጂ ትንሽ ጠቦትም ብትሆን ደም መፍሰሱ አልቀረም ጠርሙስ ውስኪም ባይሆን አንድ ኡዞ አረቂና የተወሰነ ቢራ አልጠፋም ሆኖም ያሬድን ያስገረመው የመጀመሪያውን የእርቅ ድርድር የመሩት የወሮ አባይነሽ የነፍስ አባት እንደ ወሮ አበይነሽ ሁሉ ስጋቸው እርቆአቸው ግርማ ሞገሳቸው ተገፎ እንደ ወተት ነጭ የነበረው ጋቢያቸው አድፎ ማየቱ ነበር ወሮ አባይነሽ ከተቀመጠበት ተነስተው ወደ ጓዳ ሲገቡ ያሬድ በክፍሉ ውስጥ የነበረውን ዝምታ ለመስበር ፊት ለፊቱ በራሳቸው ሀሳብ ግንባራቸውን እጨማትረው ሽበት የወረረውን ዒማቸውን የሚያፍተለትሉትን « አባ ታዲያስ ኑሮ እንዴት ይዝዎታል ። » አሉት « ሀገሩስ አዎ ትንሽ ራቅ ይላል ምስራቅ ጀርመን ይባላል እ አላቸው ወሮ አባይነሸ ትካዜ እንደገባው ሰው ለጥቂት ጊዜ ዝም ብለው ቆዩና ወደ ሕሊና እያዩ « ታዲያ ሕሊና እስከዚያ የት ትቆያለች ። ዝምታው ለጥቂት ጊዜያት ሠፈነ ሁሉም የተግባቡ ይመስል ያሬድና ሕሊና ተሰናብተው ወጡ ከማንም ዘመድ ምዕራፍ አራት ያሬድ ከኢትዮጵያ ከለቀቀ ስድስተኛ ወሩን ያዘ ሕሊና በመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራቶች በያሬድ ናፍቆት ክብደቷ ቀንሶ ነበር ሆኖም አጠገቧ እንደ እናት በሚንከባከቧት በወሮ በላይነሽ ፍቅር የስምንተኛ ክፍል ፈተናዋን በደህና ውጤት አልፋ ከጠነኛ ክፍል ገብታለች በትቤት ውስጥ ባሉት የትርፍ ጊዜ እንቅስቃሴዎች ሁሉ በመሳተፍ ጉልበቷንና ፅውቀቷን ሳትቆጥብ ትሠራለች በመሠረተ ትምህርት በተማሪ አስተማሪነት ያለማቋረጥ በከፍተኛ ፍላጎት በመሳተፍ መሀይምነትን ለማስወገድ ግንባር ቀደም ሆናለች ሕሊና በየጊዜው ከሚደርሳት የያሬድ ደብዳቤ ስለጤንነቱና ስለሚማረው የትምህርት ዓይነት እንደዚሁም ስለምስራቅ ጀርመን ፅድገትና ብልፅግና ተረዳች ከያሬድ የሚደርሷትን ደብዳቤዎች ሁሉ አከማቸች አልፎ አልፎም ደብዳቤው ሲዘገይባት ከቀድሞ ደብዳቤዎችዋ የተወለኑትን በመምረጥ ደጋግማ ታነባቸዋለች ከደብዳቤዎቹ ጋር የሚልክላትን ፎቶግራፎች በቀድሞው መኝታ ቤቱ አሁን ከወሮ በላይነሽ ጋር በሚተኙበት ክፍል ግድግዳ ላይ በሚያማምሩ ፍሬሞች ሰቅላቸዋለች ከያሬድ ደመወዝ የሚጠቀሙት አንድ መቶ ፃምሳ ብሩን ብቻ ነበር ሌላውን ቀሪ ሦስት መቶ ሰባ ብር ወደ ባንክ በመውለድ ታስቀምጣለች አንድ ቀን ሀለን እንደተለመደው የያሬድን ደመወዝ ይዞ ወደ ቤት ሲመጣ ሕሊና ትምህርት ቤት በመሆንዋ ተቀምጦ መጠበቅ ግድ ሆነበት ጥቂት እንደጠበቀ ከትቤት ተመለለች ገንዘቡን ቆጥሮ ካስረከባት በኋላ ስለያሬድ ወሬ አነሱ ሕሊና በቅርብ የላከላትን ፎቶግራፍ « እንዴት ወፍሯል መስለህ ። » ሲል ጠየቃት « ሰጋሼ ያሬድ ስትጽፍለት ምንም ችግር እንደሌለብንና በሠላምና በደስታ የእሱን መምጣት እንደምንጠብቅ ናፃፍለት ረ » ስትል ችግር እንደሌለባቸው በተዘዋዋሪ ነገረችው አየሳቀ ወጣ ወዲያው ማዕድቤት ሥራ ላይ ያሉትን ወሮ በላይነሽን ጠርታ « አቴቴ በላይነሽ ይኸው የወር ወጪ » በማለት አንድ መቶ ሠላሳ ብር ቆጥራ ሰጠቻቸው ወሮ በላይነሽ ዕድሜ ቢጫጫናቸውም ከቀድሞው ሁኔታቸው ሻል ብለዋል በቤቱ ውስጥ የሚሠራውን ሥራ ብቻ ሳይሆን ለቤት የሚያስፈልገውን ጥሬ ዕቃ በርካሽ ዋጋ ከሚገኝበት ገበያ ፄደው ይገዛሉ ሕሊና የማዕድቤት ውስጥ ሥራ እንድትነካ አይፈቅዱላትም አምቢ ብትል አንኳን ለይምሰል ያህል ስሀንና ብርጭቆ ማጠብ እንጂ ከጥላሸት ጋር ንኪኪነት ያለውን ሥራ ሁሉ የሚሰሩት ወሮ በላይነሽ ነበሩ አራት በልተው ከጨረሱ በኋላ ወሮ በላይነሽ ቡና አፍልተው የኩቻን አናት ጠርተው ከዚያም ከዚህም ያገኙትንና የመሰላቸውን ወሬ ተወራውረው መለያየት ልማዳቸው ነበር ሕሊና ደግሞ ከእራት በኋላ ትምህርቷንና ጥናትዋን ትቀጥላለች የሕሊና በዕድሜ መብሰል በትምህርት መግፋት ሰወሮ በላይነሽ ደስታን ቢያጎናጽፋቸውም አዕምሮአቸውን የሚከነክናቸው ጥያቄ ግን አልጠፋም አንድ ቀን ቅዳሜ ሰአእሁድ አጥቢያ ምሽት ወሮ በላይነሽ ቡና አፍልተው የኩቻ አናት ደግሞ ዘመድ ሰመጠየቅ በመፄዳቸው ብቻቸውን ቡና እንዳይጠጡ ሲሉ ሕሊናን አስቸገሯት ሕሊናም ፍላጎታቸውን ሰማሟላት ስትል ለይምሰል ያህል አንድ ሲኒ ቡና ተቀብላ ፊቷ አሰቀምጣ ወሬ ጀመሩ ሣር ቢጤ እያገላበጡ በአናትነት ዓይን አያስተዋሉአት « ሕሊና ልጄ ሰምንድን ነው አስከአሁን ያልወለድሽው ። ሳሰያቻጃ ዳጓማማ ይኑኦቻ ይነበሪ ዕላምታይ ቀርቪዷጳኝ ያጀው ያሬድ ሕሊና ደብዳቤውን አንብባ እንደጨረሰች ብዙም ሳትቆይ ወሮ በላይነሽ ሳታስበው ከማዕድቤት የጓዳውን በር ከፍተው ገቡ ሕሊና የነበረችበትን ሁኔታ ከወሮ በላይነሽ መሸሸግ አልቻለችም በርበሬ የመሰለው ዓይኗን ደም የለበሰው ጉንሟጧ ማልቀሷን በግልፅ ያላዩ ነበር ወሮ በላይነሽ ምንም እንዳላዩ ሆነው የፊት ለፊቱን በር ገርበብ አድርገው ዘጉና ሕሊና አጠገብ ወንበር ጎተት አድርገው ተቀመጡ ፊቷን በሁለት እጃቸው ቀና አድርገው በእናትነት ዓይን ከላይ አስከታች እየተመሰከቷት « ምን ነካሽ ሕሊና ። » ሲሉ ዓይናቸውን ከፈቱ ከአንገቷ ቀና ብላ ወሮ በላይነሽን በክፉ ዓይኖቿ ቃኘቻቸው ለቢህ ጥያቄ መልስ አልስጠችም ወሮ በላይነሽ ከዚህ ቀደም የተባባሉት ትዝ አላቸውና ከመቀመጫቸው ብድግ ብለው « እንግዲህ ጊዜ ይፈታዋል » አሉና ሕሊናን ሽሽት ተነስትው ወደ ማዕድቤት ሄዱ ሕሊና ጠረጴዛ ላይ ያስቀመጠችውን ደብዳቤ አነሳች ት ችት ወሮ አባይነሽ መጠጥና መኝታ ቤቱን በኮንትራት ለሌላ ስው አሳልፈው በመስጠት በየወሩ የተወስነ ኪራይ ማግኘት ጀምረዋል ይህም እንደቀድሞው የተትረፈረፈ የቅንጦት ኑሮ እንዲኖሩ ባያደርጋቸውም በቂ ሁኔታን ፈጥሮላቸዋል ሕሊና ለያሬድ ስትል አልፎ አልፎ ከወሮ በላይነሽ ጋር በመሆን ትጠይቃቸዋለች አሷም ወሮ አባይነሽ የሚጠይቁትን ሁሉ ማሟላት እንደማትፈልግ ብትነግራቸውም ወደ ቤታቸው በፄደች ቁጥር አዳዲስ ሀሳቦችን ማፍለቃቸውን አልተውም በተለይ አንድ ቀን ልትጠይቃቸው ወደቤታቸው የሄደች ዕለት ከአንድ ስው ጋር አእንድትተዋወቅ ሲለምኗት በግዴለሽነት አራሷን አስተዋወቀች ሆኖም ትውውቁ ይህን ያህል ወሮ አባይነሽን እንዲያስቡበት ያደረጋቸው ምክንያት አልገባትም ቀደም ባሉት ቀናት ስለ እድገቷ አንዳስቡ ሁሉ « እንግዲህ በስለሻል ማለት ነው ምንም ቢሆን ዞሮ ዞሮ መዝጊያው ጭራሮ እኛ በልጅነታችን ትዳር አንፈልግም ብለን ህብት ንብረት ስንጋፍፍ ሜዳ ላይ ቆመን ቀረን ። አዚያ ቤት መሄድ በጣም ነው የምጠላው » አሉ « አይ እቴቴ ከላይነሽ እኔን ደግሞ ከእርሶ ይበልጥ ነው የሚያስጠላኝ እንደዚሁ ቃሉን ለመሙላት ያህል ደረስ ብለን አከንምጣ ብዬ ነው እንጂ » አለቻቸው ሕሊናና ወር በላይነሽ ተያይዘው በራቸውን ዘጉና ወደ ወሮ እባይነሽ ቤት አመሩ የሾፌሮች ቡና ቤት የቀድሞ መልኩን መልሶ ተጎናጽፏል በአካባቢው ብዛት ያለው ሰው ውር ውር ይላል በውስጡም ብዛት ያላቸው ሠራተኞች ከወዲያ ወዲህ እያሉ ደንበኞቻቸውን ያስተናግዳሉ ሕሊናና ወሮ በላይነሽ በግቢው በር በኩል ገብተው ወደ መኖሪያ ቤቱ ሲያመሩ ሕሊና ግራና ቀኝ ተመለከተች መኝታ ቤቱ ታድሷል ። ይህች ነች እኮ የእህቴ ልጅ » በማለት ወደ ሕሊና እየተመለከቱ አዲሷን አዛውንት ሴት ከሕሊና ጋር በማስተዋወቅ « ሕሊና ነይ ሳሚያቸው የክፉ ቀን ጓደኛዬ ናቸው » አሉ ሕሊና ከመቀመጫዋ ተነስታ አዛውንቷን ሳመቻቸው አዛውንቷም « ቆንጆ ልጅ አለዎት » በማለት የሕሊናን ውበት በማድነቅ ተናገሩ « ምን ያደርጋል ታዲያ ይኸው አላገባም ብላ አሸንፋለች » በማለት ፈገግ ብለው ሕሊናን አስተዋሉአት « ምነው ። የእኛን ቤት ማየት አለብሽ አነአማዬ ካላመጣሀት እያሉ አስቸግረውኛል እ» አላት « አንግዲህ መጀመሪያ አስኪ ከትምህርቴም ከኑሮውም ጋር ልለማመድና እናስብበታሰን » አለችው ቀጥላም « ጋሼ ሀሰን መቼም በጣም ነው የማመሰግነው በል እንግዲህ ለከሰዓት ሥራ እንዳይረፍድብህ » ስትል ለስንብት ስላምታ እጆዋን ዘረጋች አሱም በጥሞና እያያትና እጂን እንደጨበጠ « አይዞሽ ሕሊና በርቺ የሚቸግርሽ ነገር ካለ በሰጠሁሽ ስልክ ቁጥር ደውይልኝ » አለና መንገዱን ጀመረ « ደህና ዋል ለእቴቴ በላይነሽ በደህና መድረሴን ንገራቸው አይዞዎት አታስቡ ሳምንት መጥቼ አጠይቅዎታለሁ በልልኝ » አለች አንዲሰማው ድምዷን ከፍ አድርጋ ሕሊና ወደ ሴቶች የመኝታ ህንፃ ስትመለስ ክፍሎቹ ሁሉ በገቢ ተማሪዎች ተወረው ነበር በአጭር ጊዜ ጓደኝነት እርስ በአርስ መተዋወቅ አልጋ ማንጠፍ መተጋገዝ ተጀምሯል ሕሊና ክፍሏ እንደገባች ከአንደኛው ሻንጣዋ ውስዋ አንሶላና የአልጋ ልብስ አውጥታ የተመደበላትን አልጋ ማንጠፍ ጀመረች በዚህ ወቅት አንድ ጠየም ያለች መልከ መልካም ልጃገረድ ሕሊና የምታነጥፈውን አንሶላ ከአንድ በኩል እያገዘቻት ንግግር ጀመሩ « አሁን ገና ነው የመጣሽው ። በእውነት የነገርኩህ ሀቅ ነው አለችው ሀሰን አመናት » ከዚህ በኋላ ያለውን ጊዜ በሳቅና በቀልድ በጨዋታ አሳለፈ ድሮ ሕሊና ከምታውቀው በላይ የውስጥ ስሜቱን በማውጣት አሷን ለማሳቅና ለማስደሰት ሞከረ ሕሊና ሳታስበው ሶስተኛ ቢራ በማገባደድ ላይ ነበረች የሕሊና የምረቃ ቀን በመቃረቡ ያሬድና ወሮ በላይነሽ ከኮምቦልቻ ከመጡ ሁለት ቀን ሆኖአቸዋል ሕሊና በግቢው ውስጥ በነበረችቦት ወቅት የተረከበቻቸው የትምህርት መሣሪያዎችና የወጣት ማህበሩን ንብረት ለማስረከብ ወዲያና ወዲህ ስለምትራወጥ ከነያሬድ ጋር በውጉ ተገናኝታ ለመጫወት ጊዜ አልነበራትም ማታ ማታ ከሥራ በኋላ ሀሰንና ያሬድ በሀሰን መኪና ሕሊናን ወደ ከተማ ወስደው ትንሽ አመሻሽተው ወደ ትቤት ስለሚመልሏሷት በዚህ ለመፅናናት ሞከረች የምረቃው ቀን ያሬድ ሀሰንና ወሮ በላይነሽ የክት ልብሳቸውን ለብሰው ከሌሎች የተማሪ ቤተሰቦች ጋር በመሆን በአዳራሽ ውስጥ እንደተቀመጡ ሕሊና የተሰጣትን የመመረቂያ ልብስ ለብሳ ከጓደኞችዋ ጋር አብራ ስትገባ ያሬድ በዓይኑ ቃኛት የዲፕሎማ አሰጣጥ ሥነሥርዓት ከመጀመሩ በፊት መናገር የሚገባቸው የተቋሙ የበላይ አካሎች ንግግር አድርገው በመጨረሻ በትምህርት ዘመናቸው ከትምህርት ቤቱ የሥራ መስክ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ ተማሪዎች ሽልማት ሲሰጥ የሕሊና ሥም በሶስተኛ ደረጃ እንደተጠራ በአዳራሹ የተሰበሰቡት ተማሪዎችና መምህራን ከፍተኛ ጭብጨባ በማድረግ አድናቆታቸውን ሲገልጽላት ያሬድ መላ ለውነቱን ደስታ ነዘረው ። » አላት በፈገግታ ሕሊና የስጦታውን ክዳን ከፍታ ውስጡ ያለውን ቀለበት እንዳየችው ትርጉሙ ወዲያውኑ ገባት ፊቷ በአንድ አፍታ ተለዋውጦ ዓይኖችዋ የሀዘን ዳመና ጋረዳቸው አጠገብዋ የቆመውን ሰው በጥላቻ ለማባረር የተዘጋጁ መሰሉ ሳጥኑን እንደነበር አድርጋ ከደነችና ወደነበረበት ቦታ መልሳ በዝምታ እንባዋን እያፈሰስች ወደ ወሮ በላይነሽ ሸሸች ያልጠበቀችው ነገር ስለተፈጸመ የህይወቷ መሠረት የተናጋ መሰላት ሌሊቱን ወሮ በላይነሽ በማባበልና በማፅናናት አሳልፈው ሲነጋ በጠዋት ዕቃዋን ጠቅልላ ስጉዞ ተዘጋጀች ያሬድ ከሳሎን መኝታ ቤት እየተመላለስ ዕንቅልፍ ሳይወስደው ነበር የነጋለት መነሳቷን ሲመለከት ወዳለችበት ክፍል ገባ ልታየው አልወደደችም አንገቷን ወደ መሬት አቀርቅራ አጆቿን እያሻሸች ቆማ ያሬድ የሚለውን ጠበቀች ሕሊና ይቅርታ አድርጊልኝ በጣም ቸኮልኩ መሰለኝ » ሲል ለመናት ዝናቡ እያካፋ ነበር ታክሲዎች በአካባቢው ቆመው ከክፍስሀገር የሚመጡትን እየገፈታተረ ወደፊት ፄደ ጊቤኬው መሸትሸት ሲል አዲስ አበባ አውቶቡስ መናኸሪያ ከሌሎች ተሳትሪዎች ጋር በመሆን ደረሰች ወቅቱ ክረምት ስስነበረ ሰው በየፊናው መጠለያ ስመፈስግ በመሯሯጥ ላይ እንግዶች ለመቀበል ተራ ላይ ናቸው ሀሰን ጃንጥላ ይዞ አዲስ የደረሰውን አውቶቡስ የሰሌዳ ቁጥር ስለማንበብ ተጣደፈ በሰሌዳው ላይ « ደሴ አዲስ አበባ » የሚል ፅሁፍ ነበረበት ወደ አውቶቢሱ ተጠግቶ ክሌሎች እንግዳ ተቀባዩች ር ተቀላቅሎ በሁስቱም በር የሚወርዱትን ተሳፋሪዋች ተመስከተ አያት የሆነ ስሜት ወረረው በአካባቢው ያሱትን ሰዎች « ሕሊና ። ሕሊና ። » ስትል ሕሊና እራሷን ጠየቀች « አይዞሽ ። » አለች ሕሊና ። » አለች ሕሊና አፍንጫዋን በእጂ መዳፍ እየጠራረገች ወሮ በላይነሽ ከያሬድ ተለይተው ሕሊና ጋር መኖር ከጀመሩ አራት ወራት አለፉ በእነሂህ ወራቶች ውስጥ የሕሊና ህይወት ምን እንደሚመስል ለማወቅ ቢጥሩም ካወቁአቸው ነገሮች የኑሮዋ ምስጢር እንደሚባዛ ገመቱ ሕሊና አልፎ አልፎ ቅዳሜና እሁድ እሳቸው እንዳይሰጉ አፅናንታ የምትመለስበትን ጊዜ ነግራ ለአዳር ከመውጣቷ ውጪ የሚያውቁት ነገር አልነበረም ሇኖም ከጓደኛዋ ከከበቡሽ ጋር ሊያወሩ ለጆሮአቸው የሚደርሳቸው ወሬ ይቀፋቸው ነበር ስለሁሉም ነገር አንስተው ለመጫወት ብዙ ጣሩ ሆኖም ጊዜ ሊኖራት ሕሊና ብቻዋን ሆና አታውቅም ከበቡሽ ስትጠፋ አበራ አበራ ከሌለ ደግሞ ታከለ ወይንም ሌሎች መምህራን ከጎረቤት እየመጡ አስቸገሯቸው « ሕሊና መሄጃዬ እንግዲህ እየተቃረበ ነው ያሬድ ቶሎ አንድመለስ ነግሮኝ ነው የሸኘኝ በወጉ ሳናወራናሳንጫወት ጊዜው አለፈ እኔ መቼም አንድ ቀን እንኳን ያደርኩ አልመሰለኝም » ሊሉ ወሮ በላይነሽ መውደዳቸውንም ቅሬታቸውንም ገለጽ ሕሊና በሰማችው ተደናግጣ ያነሳችውን ቦርሳ ጥላ አጠገቧ ወደ አለው ወንበር ተራምዳ ተቀመጠች « ለምን ይሄዳሉ ። » በማለት ሕሊና ጠየቀች « ልጄ ። ሀሰን እኮ በጣም ጥሩ ሰው ነው አለች ሕሊና አተኩራ ወደ ከበቡሽ በመመልክት « ሕሊና ይቅርታ እድርጊልኝና ሀሰን ደህና ሰው ሊሆን ይችላል ግን ይቅርታሽን አሱን መውደድ መቼም ፍቅር እውር ነው ይባላል » አለች በማሸሟጠጥ መልክ ። ፅፖፖ ዳጠብቃታሥ ለድራጃዶምያ ያ ዐዕ ሪ እ ሠዐዘ ርአርጩ ሀዐ ሯፍ ያፇጅው ፍፉቋ መሰፍን ደረ ሕሊና ፊቷ በፈገግታ ተሞላ በሀሳቧ « ከዚህ በኋላስ የሚቀጥለው » ስትል አስበች ጊዜም አላጠፋች ወዲያውኑ ወደ አበራ ክፍል ሄደች ቤቷ ቀጠረችው አበራ እንደወትሮው ሠላምታውን አጋኖ « እዚህ ቤቶች በማለት ወደ ሕሊና ቤት ገባ ሕሊና ተቀምጣ ከተማሪዎቿ የስበሰበችውን ወረቀት በማረም ላይ ነበረች « ዛይ አቤ ግባ በማለት ከመቀመጫዋ ተነሥታ ተቀበለችው ሻይ ቡና በመጠየቅ ለማስተናገድ ሞከረች ሆኖም አበራ ግብዣዋን አልተቀበለም « ከበቡሽ ትጠብቀኛለች ቶሎ እንድትመለስ ስላለችኝ ሌላ ጦርነት ከመከፈቱ በፊት » በማለት ወደ ሕሊና ተመለከተ « አበራ ዛሬ ከመስናን ደብዳቤ ደረሰኝ እ ፊት ለፊት ተከማችተው ከሚገኙት ወረቀቶች መሀከል ገልበጥ ገልበጥ አድርጋ ፖስታውን ሰአበራ ሰጠችው አበራ ደብዳቤውን ሲያነብ በትኩረት ተመስከተች በሚያነብበት ስዓት ከፊቱ ላይ ስሜቱን ለማንበብ ሞከረች አንብቦ እንደጨረስ ደብዳቤውን በማቀበል መልክ እጄን ወደ ሕሊና ዘረጋ « አም መስፍን በደብዳቤዎቹ ላይ ስለአንቺ አንስቶ የማያውቅበት ጊዜ የለም » አሰ የመስፍንን የደብዳቤ ፃሳብ በማረጋገጥ « ምን እንደነካው አላውቅም አንቺን ካየ ጀምሮ ወሬው ሁሉ ሕሊና ሕሊና ነው በጣም ያሳዝናል ቀደም ብዬ ፅፌለት ነበር ስለአንቺ ለማስረዳት ሞክርኩ ግን የሰማኝ አልመስለኝም ሕሊና ለዚህ አሳፋሪ ድርጊት በጣም ይቅርታ አድርጊልኝ እኔ ነኝ በገዛ እጄ አስተዋውቂ አቢህ ውስጥ የክተትኩሽ » አለ አበራ ወደ መሬት አቀርቅሮ በወንድመጮ ድርጊት አየተፀፀተ « ምን ማሰትህ ነው አበራ። » በማለት ስሜቷን ማስታመሙን ተጠለችበት ሕሊና ለሀሰን ግንኙነት መቀዝቀዝ ትርጉም መስጠትና ለብዙ ጥያቄዎች መልስ መስጠት የቻለችው ለሁለተኛ ጊዜ ሊጎበቪት ከመጡት ወሮ በሳይነሸ ጋር በተወያየችበት ጊዜ ነበር ወሮ በላይነሽ ቡና አፍልተው ቄጤማውን ጎዝጉዘው ዕጣንና ሠንደል አጭሰው የሕሊናን መምጣት ጠበቁ ምንም እንኳን ሕሊና ቡና ጠጪ ባትሆንም ቅሉ ወሮ በላይነሸን በማጀብ ከአቦል እስክ በረካ መሳተፍ ልማድ አደረገች ከቡናውም ይልቅ የወሮ በላይነሽ ቁምነገር አዘል ወሬዎች አዝናኝና ትምህርት አዘል እንደሆኑ ሕሊና እምነቷ ነው ። ኔ አሉ ወሮ በላይነሽ በድርጊታቸው ተፀፅተው ወደ ሕሊና መኝታ ቤት ፈጠን ብለው ገቡ ወሮ በላይነሽ ቀደም ሲል የተናገሩትን በመፃረር ሕሊናን ለማጽናናት ሞከሩ « ሲሉ ሰማሁ እንጂ መች አረጋገጥኩ። » « ምንም ጥፋት የለሽም ነገር የለም » « ምንም ነገር የለም ስትል አኔም ይኹ ነው ብዬ የምነግርሽ ልነግርሽ አልፈልግም ማለትህ ነው ወይስ የምትለው አውነት » « አየሽ ሕሊና አበራ የሚቀጥለውን ለማለት ጥቲት አሰበ « ሕሊና ሕሊና » አበራ ራሱን በሀዝኔታ ነቀነቀ « ከዬት ልጀምር ። » ስትል ሕሊና ጠየቀች ። » « ሕሊና ። ያሬድ ነኝ ። አይ ጋሼ ያሬድ ። የሥራ ቅርበታችው የፆታ አመለካከት ባህሪቸውና የቅርብና የሩቅ ትዝታቸው እያደገ እየጠለቀና እየጠበቀ መጣ የግል ህይወታችው እየከሰመ ለጋራ ሀሳብና ፍላጎት ቦታ እየለቀቀ አንድነታቸውን አጠናከረ ራል መኖሪያዋን ለነመስፍን ቅርብ ወደሆነ ቤት ቀየረች ይህም ሁለቱ ጓደኛሞች በጋራ የሚሆኑበትን ስለአረዘመው የቀኑ የሣምንቱ ብሎም የዓመት ዕቅዳቸውን በማጣመር የትምህርት የሥራና የትርፍ ጊዜአቸውን በማቀናጀት ራሳቸውን ለማሳደግና ከአካባቢው ጋር ለማመሳሰል ሞከሩ ራፄል ለመስፍን ያላት ስሜት የቁጭትም የብቀላም ነበር ሆኖም ሁኔታውን በብልፃትና በዘዴ ይዛ ለመስፍን የነበራትን ጥላቻ ከሕሊና ጋር በግልፅ ለማውራት ብትችልም ሙሉ በሙሉ ሕሊና ለምትጠይቃት ጥያቄ በቂ መልስ ለመስጠት አልቻለችም የሕሊና ጥያቄዎች ያልመረመረችውንና ያልዳሰሰችውን የግል ስሜቷን ደግማ ደጋግማ እንድታስብበት ገፋፋት ሆኖም ከመስፍን ጋር ያሳለፉት ጥሩና መጥፎ ጊዜያት ስሜቷን መሻማቱ አልቀረም ይህን ግራ የሚያጋባ ስሜቷን ለማሸነፍና ከእራሷ ሳላይ ለማስወገድ ሌላ ሰው በመውደድ እራሷን ለማባበል ሞከረች በዚህ ፃሳቧ ግን አልገፋችበትም የመስፍንና የእርሷ ግንኙነት ትርጉም አልባ መሆኑን ውሎ ሲያድር ተረዳች ራፄል ይህን የውስጥ ስሜቷን ለሕሊና ገልፃላት አታውቅም ሕሊና ግን ከራሄል ንግግርና ድርጊት ይታነፃል ለመስፍን ያላትን ጥልቅ ስሜት ስመረዳት አላዳገታትም ጹ እያወቀች ያላወቀች በማስመሰል ትዳሯንና ጓደኛዋን ጎን ለጎን ማስታመሙን ቀጠለችበት ፍጹማዊ የሆነው የአባቷ ምክር ነፃ ፍላጎቷን ለማራመድ የሚያስችላት ብቸኛ መዕፅናኛዋ ነው ያሬድ ሀስንና መስፍን መልካምና ውጤታማ ለውጥ እንዲኖራት ቢረዷትም ሁሉም የራሳቸው የሆነ የመጨረሻ ግብ እንዳላቸው አውቃለች በእርሷና በራፄል መሀከል ያለው አንድነት ከልዩነታቸው በእጥፍ ድርብ ይበልጣል በማለት እሰበች « ለጋሼ ያሬድ ያለኝ ስሜት ትርጉም በሌለው መጀመሪያና መጨረሻ ተንጠልጥሉ ቀረ ስለ እርሱ ባሰብኩ ቁጥር ሀሳቤን እሰባስቤ ደግ ነው ክፉ እወደዋለሁ እጠላዋለሁ ለማሰት እንኳ አልቻልኩም ከህይወቴ ፍጹም ስርዢ ሳወጣውም አልሞክርም አልችልም ጋሼ ያሬድ ከሌሎች ወንዶች ሁሉ የተለየ ነው በማለት የተምታታ ሀሳቧን ገመገመች የእርሷና የራሄል ጓደኝነት መነሻ መስፍን ቢሆንም እያንዳንዳቸው ያሉበት ባህል የፈጠረባቸው ተፅእኖ ቀላል አልነበረም « የሰው ባህሪይ በአካባቢው ይጠነሰሳል እካባቢውንም ይመስላል » በማለት ሕሊና ከየት ተነስታ የት እንደደረሰች ማሰቧን ቀጠለች « ራሄልን መጀመሪያ እንደአገኘኋት ዘላባጅ እብድ ናት ብዬ ነበር ያሰብኩት ከዛ አልፈን በቁምነገር ተሳሰርን እኔ ወይስ እርሷ የተለወጥነው ወይንስ እርስ በእርሳችን ተማማርን ሕሊና የራሄልን ጉዳይ ማሰላሰል እንደጀመረች ወደ ኋላ ተመልሳ የከበቡሽን ጓደኝነት አስታወሰች ስለ ከበቡሽ እሁን ያላትን ፍቅርና እክብሮት ከራፄል ጋር እመሳለለች « ከልብ የመነጨ ጓደኝነት ዘለዓለማዊ ነው » በማለት ሁለቱም ለህይወቷ ስለ አደረጉት መልካም አስተዋጽኦ አመሰገነች ቾ ቾ ቾ ቀኑ አርብ ወራቱ ፀደይ ነበር ። « ይቅርታ አድርጊልኝና አንዳረገዝሽ » አቋረጠች ራሄል ሀሳቧ ቢገባትም ለማደናገር ሞከረች ተነስታ መኝታ ክፍሏ ገብታ በሩን ጠረቀመች ፍራቻዋ ለራሷ ብቻ አልነበረም ራፄል በፈፀመችው ድርጊት ተፀፅታ በራሷ ላይ ወይም በፅንሱ ላይ ጉዳት እንዳታደርስ ነበር ያለወትሮዋ ተከተለቻት ግን ራሄል ከማን ከተቀመጠችበት ሕሊና ፈራች የመኝታ በሩን አንኳኳች መልስ አልነበረም ቢሰለቻት ራሷ በሩን ከፍታ ወደ ውስጥ ዘለቀች ራሄል አልጋዋ ላይ በደረቷ ተደፍታ ታለቅስ ነበር ሕሊና አልጋው ጠርዝ ላይ አረፍ ብላ ራሄልን ከአንገቷ ቀና አድርጋ ጭኗ ላይ አሳርፋ ፀጉሯን እያሻሸች ልታረጋጋት ሞከረች ለቅሶውና ማባበሉ ለጥቂት ጊዜ ቀጠለ ከቆይታ በኋላ ራሄል በኃይል ተንፍሳ « በመሀከላችን ሌላ ሽማግሌ ሳያስፈልግ የዘላለም ጭንቀቴን ልነግርሽ ብዙ ጊዜ ሞከሬ አቃተኝ » አለቻት ፀጉሯን እያሻሸች እንደእናት ወደምታባብላት ሕሊና እየተመለከተች « ሽማግሌ ሀገራችን ቀረ እየተናነቃት ራሄል ራሷን እያጠናከረች እንባዋን በእጆችዋ እያደራረቀች ከሕሊና ጭን ተነስታ ፊቷን ከሕሊና አዙራ አልጋው ጫፍ ላይ » አለች ሕሊና የሆነ ነገር ተቀመጠች « የምነግርሽን ሳልጨርስ እንዳታቋርጪኝ መቼም የምነግርሽ እንደሚያስገርምሽና እንደሚያስቆጣሽ አውቃለሁ ብትቆጪም አልፈርድብሽም ሕሊና በጣም የምወድሽና የማከብርሸ ጓደኛዬ ነሽ ስለዚህም ነው ዛሬ ይህን ታላቅ ምስጢር የምገልፅልሽ » ሁለቱም ባለበት በዝምታ ለጥቂት ጊዜያት ቆዩ « ለምን አንዲህ ሆነ ።