Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምን ይላሳል። ይህን ለማድረግ ምን ያህል እንደምትፈልግ ንገረኝ እዚህ የዕቃዎች ዋጋ ስንት እንደሚያወጣ አላውቅም «ካለህ ሦስት ሺ ፍራንከ ከሴለህ ነገ ሴሊት ሔደህ ካርባይኑን ፈልግና በለውጡ ጀልባዋን እሰጥሃለሁ አልፈልግም መከፈሱን አመርጣለሁ «አእሺ በሺያጩ ተስማምተናል ቡና አምጡልን ላኾስኔ እኔን ለመውሰድ መጥቶ የነበረው ከድንክ የማይሻለው ላኾስ ከምድጃው በላይ ከሚገኘው ግድግዳ ላይ ወደ ከተማ እንወጣለን በጣም እንቅስታኒ ባለበት አደባባይ አንድ አግዳሚ ወንበር ላይ ከሎሲዎን እናስቀምጥና አንዳችን በከተሣ ስንዘዋወር ሌላው ከእርሱ ጋር ለመሆን ማቹሬና እኔ ተራ እንለዋወጣለን እዚህ ከመጣን አሁን ዐሥር ቀን ሆነን ለዚያ ለብረት ምርኩዝ ምስጋና ይግባውና ከሎሲዎ ያለ ቸግር በመጠኑ ይራመዳል በከተማ ታክሲዎች ወደ ወደብ መሔድ በብዙዎቹ መጠጥ ቤቶች ለምግብና ለመጠጥ ከመርከበኞቹ ይልቅ ለእኛ የሚያስከፍሉን በቅናሸ ዋጋ ነበር ኮረዳዎቹም እንደዚሁ ያደርጋሱ አብዛኛውን ጊዜ ኮረዳዎቹ ከመርከበኞች ከመኮንኖችና ከቱሪስቶች ጋር ሲቀመጡ ሣያሰልሱ ይጠጣሉ በተቻለ መጠን ብዙ አንዲሰከሩም ያደርጓቸዋል በመጠጥ ቤቱ ዳንስ በሚዋርበት ወቅት በመጀመሪያ ብዙ መጠጥ ካልገዛላቸው በስተቀር ፍጹም ከአንድ ሰው ጋር አይደንሱም ከእኛ ጋር ረጅም ጊዜ ይቀመጣሉ ካልገፋፋናቸው በስተቀር መጠጥ አይወስዱም ያንንም ሲቀበሉ ዝነኛውን የአነርሱን መጠጥ ሳይሆን አንድ ቢራ ወይም ዕውነተኛውን ውስኪ በሶዳ ነበር ሁኔታችንን አንዳወቁና እንዳዘኑልን የሚገልፁበት መንገድ በመሆኑ ይህም አስደሰተን ጀልባዋ ፖርት ኦፍ ስፔይን ከሚገኘው የአንግሲዝ ባሕር ኃይል ሰፈር ገብታለች ወለሷ ተጠናከሮና በጠርዚ ላይ ሴላ ሰድስት ኢንች ተጨምሮላት ታድሳ ነበር። እርሱ የሚለው እኔ ካልወሰድኳችሁ በስተቀር በዚያ በሚያልፈው የመጀመሪያው የፈረንሣይ ጀልባ አሣፍራቸዋለሁ ነው ምን ይመስላችኋል።» ስሜ ዱሪልስ ነው ከአነገር ቀበሌ ነኝ በችሎት ላይ አንድ ጸያፍ ነዢ በመናገዝሪ ምከንያት ፅድሜ ልከ ጽኑ አሥራት ተፈረደብኝ ያ ባይሆነ ኖሮ ቢበዛ ዐሥፒፐ ዓጦት በተፈረደብኝ ነበር በሐያ ዘጠነኛው ኮንሾይ ነበርኩ የተናገርከው ምን ብለህ ነበር። « የማ እንደዚህ ነበር ሂስቴን በካውያ ገደልኳት ለፍርድ በቀረብኩበት ወቅት ከተችዎቹ አንደኛው ለምን በካውያ እንደ መታኋት ጠየፃኝ ሷምን እንደሆነ እኔም አላውቅም ግን ልብስ በሚገባ መተኮስ ባለመቻሏ በካውያው ገደልኳት አልኩት ከባድ ቅጣት ሊያስከትልብኝ የቻለው ያ አስቀያሚ ንግግር መሆኑን ጠበታዬ ገለጸልኝ « ያመለጥከጦ ከየት ነበር። « እኔ ፍርድ ለመስጠት አልተ ዘጋጀውም « ግን አንተ ብትሆን ምን ታደርገው ነበር። ሲል ብሪቶኑ አጥብቆ ጠየቀኝ « ስለሁኔታው አስብበታለሁ እርግጡን ለማወቅ ራስህ የታሪኩ ተካፋይ መሆን ይኖርብሃል አለበለዚያ የትኛው ልክ እንደሆነ ለመናገር አትችልም « እኔ ብሆን እገድለው ነበር በርሱ ውሸት የተነሣ የሁሉም ሕይወት ሊጠፋ ነበርኮ አለ ከሎሲዎ « እሺ ዳግመኛ ስለዚህ ጉዳይ አናውራ ግን አሁንም ገና በመፍራት ላይ መሆናችሁ ተሰምቶኛል ወደ ባሕር የተመለሳቸሁት አነርሱ ሒዱ ብለው ስላስገደዷችሁ ብቻ ነው ልከ ነው።
ለለሎፍ ርሦዐዐዲጳሪርዕዳ ትርጉም በ ጌታቸመ ገብሬ ዐዐዲጳያሪላ ፓፒዮ ኾልቸቪጊበዐክ ድርፅት ሄንሪ ሽሪየ ተርም ዕ ጌታቸው ገብሬ የሸፋን ሥዕል ሉቃስ አማረ የኮምፒውተር ጽሑፍ ራሔል ከበደ እና ልዋም ተሃይማኖት በመጀመሪያ በ ዓም በኩራዝ አሳታሚ ድርጅት ታተመ በድጋሚ በ ዓም በእማይ ማተሚያ ቤት ታተመ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ወእበ ኳዌሄክጩ ኸርፎየነርበ ወዐሳዲልሪርላ መታሰቢያነቱ የድርሰትን ጉዞ «ሀ ብለህ ስትጀምር ምኞትህ ተሳከቶ ማየት ስለነበር ብዙ ዕቅድ አውጥተህ ሴት ከቀን አስበህ «ፓፒዮን ተርጉመህ ሰህትመት አብቅተህ አየሁ ተሳካልኝ ሞላልኝ ምኞቴ ባንኮን መተርጎም ነው ቀጣይ ፍሳጎቴ አልከና ለህዝዑ አጉል ተሰፋ ሰጥተህ ቃልህን ሳትፈፅም ሞት አደናቀፈህ ይህ የራስህ ትርጉም ላንተው ማስታወቫ ይሁንልሀ በቃ እስከመጨረሻ ወሮያየሪሸ ይ ሰጩ ዐዐዴጳልሪላ ምኒቋጋኖ ይህ አጓጊና መሳጪ የትርጉም መጽሐፍ በድጋሚ ታትሞ ለአንባቢዎች ይደርስ ዘንድ የተለያዩ አስተዋጽኦ ያደረጉትን በሙሉ የተርጓሚው ባለቤትና ልጆቻቸው ማመስገን ይፈልጋሱ በመጀመሪያ ፓፒዩ እንዲተረከና የሚዲያ ሸፋን እንዲያገኝ በማድረግ ትንሳኤውን ሳበሰረው እና የተርጓሚው ስራ እንደገና እንዲታወስ ከፍተኛውን ሚና ሰተሜወተው ሰፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና ለመላው ሰራተኞቹ በተሰይ ደግሞ በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የኦፕሬሽን ዘርፍ ምከትል ስራ አስፈፃሚ ለሆኑት ሰአቶ ብሩክ ከበደ ሰጋዜጠኞቸ ዝካርያስ ብርሃኑ ዮናስ አዘዘ እና ስዩም ፈቀደ ከፍ ያሰ ምስጋና እናቀርባሰን ሽሽ በመቀጠልም ሰአርቲስት ሸመልስ አበፈ ጆሮ እና ባዩሸ አለማየሁ መፅሐፉን እንደሚገባ በመተረካቸው ሰጃፋር መጽሐፍት ቤት ባለቤት ሰአቶ ጃፋር ሺፋ ድጋሚ መጽሐፉን አሳትሞ ለገበያ እንዲቀርብ በማድረጉ በመጨረሻም ከመላው አገሪቱ ስልከ በመደወል አድናፃታቸውን ለገሰጹሷን አና ለድጋሚ ህትመት ላበረታቱን በሙሱ ከልብ የሆነ ምስጋና እናዋርባለን ወሮ ዙሪያሸ ጃራ እና ልጆቻቸው ወይባዐፈላፀላ መግቢያ ስመጀመሪቦው ቦመድጋፉ ጳሳታሟ በሐምሌ ወር ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በደረሰበት ዓመት አዬ የስድሳ ዓመት አዛውንት በካራካስ ጋዜጦች ላይ በአልበርቲን ሳራዚን የተጻፈውን ባያነብ ኖሮ ምናልባትም ይህ መጽሐፍ ፈጽሞ ሊጻፍ ባልተቻለ ነበር ብሩህ ገጽ ያላትና ሳቅ የማይለያት ይህቸ መንፈሰ ጠንካራ ጥቁር አልማዝ አሁን ሞታለች በአንድ ዓመት ገደማ ብቻ ጽፋ በመላው ዓለም ዝናን ካተረፈችባቸው ሦስት መጻሕፍት መካከል ሁለቱ የሚተርኩት ስለ ራሷ ከወህኒ ቤት ማምለጥና ስለ ወሀኒ ቤት ኑሮዋ ነበር አዛውንቱ ሰውዬ ሄንሪ ሽሪየ ሲሆን እዚያ ለመድረስ ረጅም መንገድ ተጉቧል ከካየን የቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህኒ ቤት እቅጩን ለመናገር ያህል በ ወደዚያ ሥፍራ ተግዞ ነበር ሕገወጥ መሆኑን መካድ ባይቻልም የእድሜ ልከ ጽኑ አሥራት የተፈረደበት ግን ያልገደለውን ገድለሃል ተብሎ ነበር ሄንሪ ሽሪየ በአራዳው ዓለዎ መጠሪያ ስሙ ፓፒዮ የተወለደው በ ከአንድ የመምህራን ቤተሰብ አርዴቨ በምትባል ቦታ ነበር ትውልዱ ፈረንሣዊ ሲሆን በኋላ ግን የቬኔዙዌላ ዜጋ ሆኗል የቬኔዙዌሳ ሕዝብ የሚያደንቀው በጨዋነቱ እንጂ ባለፈው የወንጀለኛነት ሪከርዱ አይደለም ከአሳቃቂው የቅኝ ግዛት ወህኒ ቤት ለማምለጥ በትግሉ ያሳለፋቸው ዐሥራ ሦስት ዓመታትም ያለፈውን ታሪኩን ከማጨለም ይልቅ የወደፊት ዕድሱን ብሩህ አድርገውለታል በሐምሌ ወር በ ሸሪየ ካራካስ ወደሚገኘው የፈረንሣይኛ መጻሕፍት መሸጫ መደብር ሔዶ ለስትራጋል የተባለ አንድ መጽሐፍ ገዛ እስከዚያ ጊዜ ድረስ ስለራሱ አስደናቂ ታሪኮች አንዲት መስመር እንኳ ለመጻፍ ፍጹም አላሰበም ታታሪና ኑሮን የሚወድ ሰው ነበር ሰው አፍቃሪና ንቁ የሚማርከ ጎርናና ድምፅ የታደለ የደቡባዊ ፈረንሣይ ሰው ነበር ታሪኮቹን የሚያቀርበው ልከ እንደ አንድ ዕውቅ ተራኪ ስለሆነ ያለአንዳች መሰልቸት ለብዙ ሰዓት ማዳመጥ ይቻላል እንግዲህ ተአምሩን እነሆ ሥነ ጽሑፋዊ ከሂሎሉትን ሳያክልበት በጻፈልኝ ደብዳቤ ውስጥ አስገራሚ ታሪኮቹ ዚ መፀባዕዚዛሪ እኝሁልህ ባለሞያ ይጻፍልች ብሎኛል የማዳም አልበርቲ ሳራዚንን አርአያ በመከተል ታዩታላችሁ ትሰሙታላችሁ ኑሮውን ትኖራላችሁሩ ድንገት የአንድ ገጽ የመጨረሻ መስመር ላይ ስትደርሱ ወደ መጸዳጃ መሔዱን ሲነግራቸሁ በቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህኒ ቤት ያ ቦታ ብዙ ድርጊት የሚከናወንበት ነበርና እንባቸሁን መግታት አትቸሉም ምከንያቱም ወደዚያ የሚሄደው ሽሪየ ሳይሆን እናንተው እንደሆናችሁ ስሰምታስቡ ከመቅጽበት ገጹን ትገለብጣላችሁ ስትራጋልን አንብቦ ከጨረሰ ከሦስት ቀን በኋላ ቁጭ ብሎ የመጀመሪያዎቹን ሁለቱን ምፅራፎች በአንድ ጊዜ በማስታወሻ ደብተሩ ላይ ጻፈ ለእንደዚህ ዓይነቱ አንግዳ የሆነ አስደናቂ ታሪኩ አንዳንድ ምክሮች ለማግኘት ሲል ረዘም ሳለ ጊዜ አቋርጦ ቆየ ምናልባትም ታሪኩን ካማከራቸው ሌሎች ሰዎች ይልቅ ይበልጥ ያስደነቀው ራሱን ስለሆነ የቀሩትን ደግሞ በዷ መግቢያ ላይ ሊያጠናቅቅ ተነሳ ዐሥራ ሦስቱንም ማስታወሻዎች በሙሱ በሁለት ወር ውስጥ ጨረሰ ልከ እንደ ማዳም አልበርቲን የአርሱም ረቂቅ ጽሑፎች በመስከረም ወር በፖስታ ቤት በኩል ደረሱኝ ከሦስት ሳምንት በኋላ ሸሪየም ፓሪስ መጣ የአልበርቲንን ጽሑፎች ከዮሐንስ ዣክ ፓውሼ ጋር አሳትሜላቸው ስለነበር በዚህ ምከንያት ሸሪየም እምነቱን በእኔ ሳይ ጣለው መጽሐፉን ያጠናቀረው ከፍተኛ ትዝታ ባፈለቀበት ወቅት ሲሆንሩ የተተየበውም ስሜቱ በማረካቸውና ፈቃደኞች በሆኑ ግን እምብዛም የፈረንሣዊኛ ቋንቋ ችሎታ በሌላቸው ግለሰቦች ነበር አንዲያም ሆኖ ምንም ዐይነት ለውጥ አላደረግሁበትም አልፎ አልፎ ነጥቦችና ሰረዞችን አስተካከያለሁ በጣም ግልጽ ያልሆኑና ትርጉማቸውም የሚያደናግር አንዳንድ ጊዜም የተዘበራረቁና ታሪኩን የሚያምታቱ ሐሳቦችን ካራካስ ውስጥ የተለመደ ግን ከዚያ ውጭ እንግዳ የሆኑ ቀበሌኛ አነጋገሮችንና ጥቂት የስፖኝ ቃላትን አሻሸያለሁ ለታሪኩ ዕውነተኛነት መተማመኛ ልሰጥበት አችላለሁ ከሠላሳ ዓመታት በኋላ በመጠኑም ቢሆን ዝርዝር ሐሳቦች መደብዘዛቸው ስለማይታበል በማስታወስ መስተካከላቸው ግልጽ ነው ከሥረ መሠረቱ ሐቅ ለመሆኑና የቅኝ ግዛቱን አስቃቂ ዘ ርዐዐዲጳሪርዳ ወህኒ ቤት ኑሮ ወይም ሰቆቃ ሽሪየ ፍጹም አንዳሳጋነነው ለማረጋገጥ ካየኙ የተባለውን የፕሮፌሰር ዴቪን መጽሐፍ ማንበብ ብቻ ይበቃል የጁልያር ስብስብ መዛግብት በቅኝ ግዛት ወህኒ ቤቶች የቅጣት አስተዳደር ውስጥ የነበሩትን የአሥረኛች የዘበኞችና የወህኒ ቤት አዛዥች ትከከለኛ ስሞች በሙሉ እኛ በመሰለን መንገድ ቀይረናቸዋል የመጽሐፉ ዓላማ ግለሰቦችን ለመኩነን ሳይሆን በአንድ የተለየ ሕብረተሰብ ውስጥ የተለዩ ከፍሎችም አንዳሉ ለመግለጽ ያህል ነው ከቀናት አቆጣጠር አኳያም ተመሳሳይ እርምጃ ወስደናል አንዳንዶቹ አስተማማኝ ሲሆኑ ሴሎች ደግሞ በግምት ናቸው ከዚህ ውጪ ሴላ አርምት አልተካሔደም የቨሪየ ፍላጎት ታሪከ ሰመጻፍ ሳይሆን ሙሉ ለሙሉ በራሱ ተማምኖ ምንም ነገር ሳይበግረው ሕይወቱን እንዴት እንዳሳለፈ ለመናገር ነው የዚህም ውጤት ራሱን ከወንጀለኞች በተገቢው መንገድ ለመጠበቅ ፍላጎት ባለው አንድ ሕብረተሰብና ስብዕናን የሚያጎድፍ የጭቆና ሥርዓት በምትከተል አንዲት የሰሰጠነቸ ሀገር መካከል የነበረው ቅራኔ አልዋጥልህ ብሉት የታገለ የአንድ ልዩ ግለሰብ መዘከር ለመሆን በቃ ዮሐንስ ፒየር ካስቴልኖው ይህን መግቢያ የጻፍኩት በግንቦት ወር ነበር መጽሐፉ የታተመው በዚያው ዓመት በሰኔ ወር ፈረንሣይ ውስጥ ነበር በሚያዚያ ወር አንድ ሚሊየን ቅጅ አዚያው ተሸጠ አንድ ጸሐፊ ይህን ያሀል መጻሕፍት ሲሸጥ የቻለውና ሚስተር ሻሪየንም በማሞገስ አውነተኛ ድርጊታቸውን ተማምኖበት ለማሳተም የተነሳሳው ምናልባት ምን ነገር ይዞ ይሆን የሚል ጥያቄ በአንዳንድ አካባቢ በዚያው ሰሞን አስኒሥቶ ነበር እንደነዚህ የመሳሰሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሲባል የላፎ አሳታሚ ድርጅትና ባለታሪኩ በተገኙበት መጋቢት ወር አንድ ጋዜጣዊ ጉባኤ ተደረገ አንዳንድ ወቅቶችና ጥቃቅን አውነታዎች ከጊዜ መርዘም የነሳ ተዘንግተው ቢሳሳቱም ይህ መጽሐፍ ትከከልና በእርግጥም የራሳቸው ከንዋኔ መሆኑን ሚስተር ሸሪየ በድጋሚ ራሳቸው አረጋግጠዋል ከዚያም ር። ይላታል የብሪውሌ ሚስት ነበርኩ የተጭበረበረ የገንዘብ ኛት ሲጠቀም ተይዞ ፓሪስ ውስጥ በእስር ላይ ይገኛል በሳንቲ የእስረኛ ጎብኝዎች ማረፊያ ከፍል ውስጥ ተነጋግረን የእርስዎን ሬስቶራንት አድራሻ ሰጥቶኝ ነበር ለጠበቃ ማቆሚያ የሚሆን ሐያ ሺ ፍራንከ እንዲሰጡኝ ንገሪ ብሎኝ ነው የመጣሁት ትላለች ዴጋ ፈረንሣይ ውስጥ አሉ ከሚባሉት አራዳዎች ቀንደኛው ሆኖ ሳለ በወንጀሉ ውስጥ አርሱም እንዳለበት ሴትየዋ ማወቋ አደገኛ መሆኑን እየተረዳ ይህን የማይገባ መልስ መስጠት የለበትም ነበር ይሁንና አእመቤቴ ስለአንች ባል ምንም የማውቀው ነገር የለም ገንዘብ የምትፈልጊ ከሆነ ጎዳና ወጥተሸ ተዘዋወሪ በጣም ቆንጆ ስለሆንሽ ከምትፈልጊው በሳይ ታገኛለሽ» ይዐዐዕዲዴጳልያፀላ ላታል ይ ምስኪኗ ሴት ይህን ቃል መቋቋም ስለተሣናት እንባዋን ረጭታ ሮጣ ወጣች ከዚያም በፍጥነት ወደ ፓሪስ ተመልሳ ለባሷ ነገረችው ብሪውሴሌም ከመጠን በላይ በገነ በማግሥቱ ለመርማሪው ዳኛ ምስጢሩን በሙሉ ዘከዝኮ ተናገረ የሐሰት ኖቱንም የሰጠው ዴጋ እንደነበረ በማጋለጥ ሕጋዊ ከስ መሠረተበት በፈረንሣይ ዕውቅ የሆኑ የፖሊስ ነጭ ለባሾች ዴጋን መከታተል ጀመሩ በአንድ ሣምንት ውስጥ ዴጋ ኖት ደላሦ አታሚውና ዐሥራ አንድ ግብረ አበሮች ጭምር ተይዘው በተለያዩ ቦታዎች ተበታትነው ታሰሩ ጉዳዩ ፍርድ ቤት ቀርቦ ለዐሥራ አራት ቀናቾ ያህል ችሎቱ ሲያጣራ ሰነበተ ለአያንዳንዱ እስረኛ መንግሥት ከፍተኛ ጠበቃ አቁሞላቸው ነበር ብሪውሴም ሽንጡን ገትሮ ተከራከረ የመጨረሻውም ውጤት በፈረንሣይ የታወቀው ምላጭ አራዳ በማይረባ ሐያ ሺ ፍራንከና በተነፈሰው ጸያፍ አነጋገር የተነሣ ለዐሥራ አምስት ዓመት ጽኑ አስራት ተዳረገ አንደዚህ ከመሰለው ሰው ጋር ነበር የሞትና የሸረት ውል የፈራረምኩትዬ አንድ ሁለት ሦስት አራት አምስት ጊዜ አራመድና ከዚያም እዞራለሁ አንድ ሁለት ሦስት አራት አምስት አሁንም እዞራለሁ ለብዙ ሰዓቶች በመዝጊያውና በመስኮቱ መካከል በከፍሉ ውስጥ ወዲያና ወዲህ ስራመድ እቆያለሁ ሲጃራ ስላጨስኩ ሞራሌ ከፍ ብሎ ለማንኛውም ነገር ተዘጋጅቻለሁ ለጊዜው ስለ ብቀላ ምንም ነገር አንዳላስብ ራሴን በራሴ ቃል አስገባሁት ዓቃቤ ሕጉንም በሰንሰለት ከፊት ለፊቴ አስሬ እንደተውኩት ፍርዱን ይጠብቅ ይሁን አእንጂ እንዴት አድርጌ እንደምገድለው ገና አልወሰንኩም በከፍሌ መዝጊያ በኩል ድንገት የሚያስደነግጥ አንድ የጣዕረሞት ጩኸት ሰርስሮ ገባ ምን ይሆን ድምፁ። የቅጣት ሥርዓቱ ከፍተኛ የጠባይ ማረሚያ መሆኑ ነበር አልጋው ወደ ግድግዳው ይታጠፍና በዚያው ይቀራል በዚህ ዓይነት አስረኛው መጋደም ሰለማይችል ይበልጥ በቀላሱ ሊጠበቅ ይችላል አንድ ሁለት ሦስት አራት አምስት የዐሥራ አራት ሰዓት አርምጃ ይህንን የማያቋርጥ እንቅስቃሴ በፍጥነት ለመለማመድ ቢያስፈልግ ጭንትላትህን አቀርቅረህ እጆችህን በስተጀርባህ አዙረህ ስትራመድ በጣም ሳትፈጥን ወይም በጣም ሳትዘገይ እርምጃህን በተመሳሳይ ርቀት መመጠን አንዴ በግራ እግርህ በኩል በፍጥንት ከግድግዳው መጨረሻ ስትታጠፍ ሌላ ጊዜ ደግሞ በስተቀኝ በኩል መዞርን መማር ይኖርብሃል አንድ ሁለት ሦስት አራት አምስት ከጥበቃ ጣቢያዎች ይልቅ እነዚህ ከፍሎቾ ቀለል ያሉ ሰለነበሩ ከሥነ ሥርዓት ከፍሉም ሆነ ከውጭ በኩል ጩኸቶች መስማት ትቸላለህ በተጨማሪም እንደዚሁ በማዶ ካሉ ቀበሌዎችም ጭምር በምሽት ወትት ሠራተኞች ቢራ በመቀማመስ ደስ ብሏቸው እያፏጩና እየዘፈኑ ከሥራ ወደ ቢታቸው ሲጓዙ ድምፃቸውን መስማት ትቸላለህ አንድ ስጦታ አግኝቼ ነበር ይኸውም መስኮቴን በሻፈነው ጣውላ ቀዳዳ ና በበረዶ የቶቱሸፈነውን ቀበሌ በሙሉዋ ጨረቃ በኩል አንዳንድ ትላልቅ ዛፎች የሚመስለው ልከ እንደ አንድ የልደት በዓል ካርድ አማካይነት ለማየት መቻል ነው ወዐዐዲጳልርላ ነበር በነፋሱ ንቅናቄ ዛፎች የተሸከሙትን በረዶ ስላራገፉ በነጨ ላይ ጥቁር ትላ ጥሉብታል የገና በዓል ነበር በወህኒ ቤቱ ውስጥ እንኳ በከፊል የልሏ በዓሏ ተከብሯል በሽግግር ላይ ላለነው አስረኞች አስተዳደሩ አንድ አስተያየት አድርነ ነበር ሁለት ቁራጭ ቸኮሌቶች ለመግዛት ተፈቀደልን የምለው ሁለት ቁራጮች እንጅ ዛለት ጉማጆች እንዳይመስላችሁ በእነዚህ ሁለት የአውዢቤል ቁራጭ ቸኮሌቶቹ ነበር የዘመን መለወጫ ዋዜማየን ያከበርኩት አንድ ሁለት ሦስት አራት አምስት የሕጉ መጥበቅ ልከ እንደሰዓት ፔንዱለም አድርጎኝ ነበር በከፍሱ ውስጥ የማደርገው የወደኋላና ወደፊት ምልልስ በአጠቃላይ ሁለመናየን አስተካከሎታል የሚከናወነው በሒሳብ ስሌት ነበር ምንም ነገር በከፍሴ ውስጥ የሚቀረኝ ባጠቃላይ ምንም ነገር አልነበረም አስረኛ መበሳጨት የለበትም በመስኮቱ ቀዳዳ ሳጮልቅ ብያዝ ኖሮ ከባድ ቅጣት ይደርስብኝ ክር በእርግጥም ለእነርሱ እኔ አንድ የቁም ሬሣ ስለሆንኩ ትከከል ናቸው በየትኛው መብቴ ነው ተፈጥሮን በጨረፍታ በማየት የምደሰተው። አንድ ሁለት። አንድ ሁለት በአንድ መቶ ሃምሳ ቡድን አንሰለፋለን ሰልፉ ረጅም ስለነበረ የእንጨት ጫማዎቻችን ይንኳኳሉ ፀጥታ ግዴታ ነበር ከዚያ ረርሰልፉ ተበትኗልኔፅ ይባልና ሁሉም በየቢጤው በቡድን እየተከፋፈለ መሬት ላይ ይቀመጣል በመጀመሪያ ከመላው ኮርሲካ ማርሴይ ቱሎስ ብሪታኒ ፓሪስ ወዘተ ዕውቅ የሆኑት አራዳዎች ይሰበሰባሉ ከአርዴክም ቢሆን አንድ ሰው ነበር አርሱም እኔ ነኝ ለአርዴክ ተወከዬ መናገር ካስፈለገን በዚያ አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰዎች የሚገኙበት ኮንሾይ ውስጥ ያለነው ሚስቱን ገድሎ የነበረ አንድ ፖሊስና እኔ ሁለት ሰዎች ብቻ ነበርን ለማጠቃሰል ያህል የአኣርዴከ ሰዎች ጥሩ ሰዎች ናቸው ማለት ነው ከአራዳዎቹ አባሎች ይልቅ ሴሎቹ ቡድኖች ወደ ቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወሀኒ ቤት ለመሔድ ይበልጥ ፈቃደኞች ነበሩ እነዚያ የቆይታ ቀኖች «የጥናት ወቅቶች» እየተባሉ ይጠራሉ በዕርግጥም ነበሩ በጥብቅ እንጧበቃለን አንድ ጊዜ ከሰዓት በኋላ ፀሐይ ለመሞቅ ተቀምጩ እንዳለሁ አንድ ሰው ወዶ አኔ መጣ መነጽር ያደረገ አጭርና ኮሳሳ ነበር ላስታውሰው ሞከርኩ ግ። ወቅታዊ ትውውቅ መስሎኝ ነበር እንዴት እንደሆነ ታውቃለህ ፓፒዮ ለማምለጥ ገንዘብ ማግኘት ሰላለብህ እዚህ ማንኛውም ሰው ከአንተ ይሰርቃል አሰ «መልካም ሊሆን ይችላል ለኑሮህ ለመታገል ማንኛውም መብት አለህ ሞከሬን ማስታወስ ያለብህ ብቻ ይህ የተከለከለ ቀበሌ መሆኑን ነው ሌላ አካባቢ አስስ እጁን ዘረጋና ጨበጥኩት የከርስቶስ ያለህ አልቆልኝ ነበር ሰውየውን ገድየው ቢሆን የሚቀጥለው ቀን አርግጠኛ ነኝ ከጉዞየ ተጨናግፌ ነበር ጋልጋኒ ከአኔ ጋር ተመለሰ «ስለዚህ ጉዳይ ለማንም ሰው እንዳትናገር ከዴጋ ጋርም ለመቀያየም አልፈልግም» አልኩት ጋልጋኒ የገንዘብ መደበቂያ ቱቦውን እንዲወስድልኝ ለማሳመን ሞከርኩ «ከመሔዳችን በፊት ነገ አለ ግን በሚቀጥለው ቀን ራሱን ስለደበቀ እነሆ ከሁለቱ የገንዘብ መደበቂያ ቱቦዎች ጋር ወደ ቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህኒ ቤት ጉዞ መነሣት ነበረብኝ በዚያቾ ሊሊት እኛ ከፍል ውስጥ ማንም አልተናገረም በፈረንሣይ አፈር ላይ የመጨረሻ ቀናችን መሆኑን ሁላችንም እያሰብን ነበር ፈረንሣይን እስከ መጨረሻው ሰቅቀን ወደ አልታወቀ መሬትና ወደ አልተላመድነው ኑሮ መሐዳችጉ አባብቶን ነበር በቅኝ ግዛት ወህኒ ቤት ተወልዶ ከነበረው ወጣት ኮርሲካዊ በስተቀር በከፍላችን ውስጥ ከሚገኙት ዐሥራ አንድ ሰዎች ዐሥሩም ከታወቀው የአራዳ ዓለም የመጡ ነበሩ እነዚህ ሁሉ ሰዎች በወቅቱ ከባድነትና ወሳኝነት ልባቸው ተንጠልጥሎ ነበር የሲጃራው ጢስ ከከፍሱሉ ውስጥ እየተነነ ወደ ኮሪደሩ ሲወጣ ዐይኖችህን ለማዳን ከጢሱ ጉምኽበታች መቀመጥ ነበረብህ ያሳለፍኩት ኑሮ እንደ ተንቀሣቃሸ ፊልም ከፊት ሰፊት ተተረተረ ፍቅር ይህ መፀዐዐዲለፀ በተሞላበት ቤተሰብ ውስጥ ያሳለፍኩት የልጅነት ዘመኔ ትምህርቴ አስተዳደጌ ጨዋነቴ በመስኩ ላይ የነበሩት አበቦች የፍራፍሬዎቹ ጣዕም የአትከልት ቦታቸን በብዛት የሚያፈራቸው ኮኮችና ፍራፍሬዎች በየፀደዩ ከመዝጊያችን ፊት ለፊት የሚፈካው ባለሽቱ መዓዛ አበባ የቤታችን ውጭና ልዩ በሆነው የቤተሰቦቼ እንቅስቃሲ የተሞላው የቤታችን ውስጥ ይህ ሁሉ በአእምሮየ ተመዝግቧል ድምፅ ያለው አንድ ተንቀሳቃሽ ፊልም ነበር በጣም የምትወደኝን የምስኪኗ እናቴን ድምፅ ሰማሁ ከዚያም ሁልጊዜ የሚደባብሰኝንና የሚሳሳልኝን የአባቴን ከአትክልቱ ቦታ ወጥቼ እንድንጫወት የሚጠራኝ የከላራን የአባቴ አዳኝ ውሻ ነበረችን ጩኸት በደስታ ቀኖቹ ያጫወትኳቸው ጉብሎችና ልጃገረዶች ይህን ተንቀሳቃሽ ፊልም ለማየት አልጠየቅኩም ነበር ወደ ማይታወቀው ቦታ ለመሻገር በዚህ የቁይታ ምሸት እንዳለሁ ሕሊናዬ በሰመመን መልክ ያመጣልኝ የሆነ አስማታዊ የፋኛስ ብልጭታ ነበር ዕድሜዬ ሐያ ስድስት ዓመት ሆኖ የተሟላ ጤንነት ነበረኝ በሆዴ ውስጥ የራሴን አምስት ሺ ስድስት መቶ ፍራንከና የጋልጋኒን ደግሞ ሐያ አምስት ሺ ፍራንክ ይዣለሁ ከእኔ ቀጥሎ ያለው ዴጋም ዐሥር ሺ ነበረው ጋልጋኒ ገንዘቡን እዚህ ተከላከሎ መያዝ ካልቻሰ በጀልባው ላይና ጊያና ውስጥ የበለጠ ችግር ሰለሚሆን የዐርባ ሺህ ፍራንከ ኃላፊነት በእኔ ላይ ወድቋል ለማለት አችላለሁ የገንዘብ መደበቂያውን ቱቦ ለመጠየቅ ያልመጣውም በዚሁ ምከንያት ነው ስሰዚህ የእርሱንም ሆነ የእኔን በግዴታ የማኖር ኃላፊነት ከአኔው ራስ አይወርድም እርሱም ገንዘቡ ነውና ጥቅሙን ማግኘት አለበት በእርግጥ እኔም እንደዚሁ በተዘዋዋሪ መንገድ ጥቅም ቢኖረኝም ቅሉ አርሱም ጥቅሙን እንዲያገኝ ማድረግ አለብኝ ዐርባ ሺ ፍራንከ ብዙ ነው ዘበኞችን ያመለጡ አሥረኞችንና ለእሥረኞች ማምሰጥ ተባባሪ የሚሆኑትን ሁሉ ለመደለል መንገዱን ያቃልለዋል እንደ ደረስኩ ወዲያውኑ ከዴጋና ጋልጋኒ ጋር ማምሰጥ ነው የማተኩረው በዚሁ ይሆናል በቃ በዚሁ ብቻ ጩቤየን ስነካት ቀዝቃዛው ብረት ተሰማኝና ደስ አለኝ አንደዚህ የመሰለች አንዲት ልብ የምትሞላ መሣሪያ በመያዜ በራስ መተማመን አደረብኝ ጠቃሚነቷን ያረጋገጥኩት ቀደም ሲል ከዐረቦቹ ጋር በፈጠርኩት ግጭት ነበር። በሁለት መስመር ተሰለፉና ተከተሉኝ የጥብጣብ መለከት ያለው ሰው ከዴት ከጎንና ጎን አንዳንድ ዘበኛ አራተኛ ከኋላ ተከትሉን ትንጂ የሰልፈኛ ቡድን ወደ ግቢው ውስጥ አመራች ሁለት ሰዓት ሳይሞላ ስምንት መቶ እሥረኞች አሠልፈው ነበር ከዚያም ከአነርሱ ውስጥ እ አምልጠው የተያዙት ሦስቱ ማለት ጁሎ ለጊቱና ቡድን ጠሩና ለይተው አወጡን በዐሥር ረድፍ ጎን አንዳንድ ዘበኛ ቆመ እግር ብረት የለም ካቴና የለም ከፊት ለፊታችን ሦስት ያርድ ርቀት ላይ ዐሥር ፖሊሶች ነበሩ ጠመንጃ እንደ ወደሩ ከፊት ለፊታችን በመሆንና ኣንዱ ፖሊስ ሌላውን በቀበቶው እየሳበ በመምራት መንገዳቸውን የቀጠሉት በኋሊዮቨ እርምጃ ነበር ኔና ዴጋ ተሰልፈን ቆምን በእያንዳንዱ ረድፍ የአምባው ግዙፍ መዝጊያዎች ተከፈቱና ሰልፉ በዝግታ ወደፊት ይጓዝ ጀመር ከግቢው እንደወጣን ከኮንኮዩ ጎን በመሆን እሰከሚቀጥለው መዳረሻችን ለማጀቦ ርዐዐዲጳሪያዕዳ ሳንቲኒ የምንገኝበትን የዐርባ ሰዎች አውቶማቲክ ጠመንጃ የወደሩ ፖሊሶች ተጨመሩ አግረ መንገዳቸውንም በእኛ ጉዞ ተደንቀው የተሰበሰቡትን ሰዎች ወደኋላ እንዲያፈገፍጉ ለማድረግ ነበር ግማሽ ጉዞ አንደ ሔድን አንድ ለስላሳ ፉጨት ሰማሁ ቀና ስል ኒኒታና አንቷን ዲ የተባለ አንድ የቅርብ ጓደኛዬ በአንድ ሕንፃ መስኮት ብቅ ብሎ አየሁት የዴጋ ሚስት ፓውላና ጓደኛው አንቷን ጄሊቲ በሕንፃው ሌላ መስኮት በኩል ብቅ ብለው ነበር ዴጋም አይቷቸዋል በመስኮቶቹ ላይ ዐይናችንን እንደ ተከልን እስከ መጨረሻው ድረስ በመራመድ አለፍናቸው ከዚያ ወዲያ ሚስቴንም ሆነ የማርሴይ ወደብ በቦምብ ስትደበደብ የሞተውን ወዳጄን አንቷንን አይቻቸው አላውቅም ማንም ሰው አይናገርም ፀጥታው ሙሉ በሙሉ ነበር ይህን አሳዛኝ ወቅት ሕዝቡ አሥረኞቹም ሆኑ ዘበኞቹና ፖሊሶቹም ጭምር በአርምሞ ይመለከቱ ነበር እነዚህ ስምንት መቶ ሰዎች ከተላመዱት ኑሮ ለመጨረሻው ተለይተው መሐዳቸውን ማንኛውም ሰው ተረድቶታል ወደ መርከቡ ተሣፈርን የመጀመሪያዎቹ ዐርባ ሰዎች በመርከቡ ምድር ቤት ዙሪያውን በብረት ምሰሶ ከተከበበ ወጥመድ ውስጥ ተወስደን ታሠርን ከፍል ቁጥር በልዩ ደረጃ የሚገኙ ሰዎች ጥብቅ ቹጥጥር የሚል አንድ ጽሑፍ ተሰቅሷል ለእያንዳንዳችን ተንጠልጣይ አልጋ ታደለን ለእርሱ መስቀያ የሚሆኑ ቀለበቶች በብዛት ተንጠልጥለዋል አንድ ሰው ድንገት ጎንተል አደረገኝ ጁሎ ነበር በዚህ ሁኔታ ከዐሥር ዓመት በፊት ተጉዞ ስለነበር ገመዶቹን ያውቃቸዋል «ፈጠን በል ወደዚህ ና ጓዝህን ተንጠልጣይ አልጋህን ከምትዘረጋበት ጋንቾ ጋር አብረህ አስቀምጠው ከሁለቱ መካፈቻዎች አቅራቢያ እዚህ ብንሆን ይሻላል አሁን ተዘግተዋል ወደ ባሕሩ ስንዘልቅ ግን ይከፈታሉ ከማንኛውም ቦታ የተሻለ ቀዝቃዛ አየር እናገኛለን አለ ከዴጋ ጋር አስተዋወቅኩት በማውራት ላይ እንዳለን ከመካከላችን አንድ ሰው ጣልቃ ባ ጁሎ ሰውየውን ለመምታት ከንዱን መከተ «ወደቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህኒ ቤት ከነነፍስህ ለመድረስ ከፈለግህ ወደዚያ ራቅ ብትል ይሻልሃል ገባህ። አሁን ተነሥኔ ከባድ ቃጠሎ የደረሰባቸው ሦስት ሰዎች ወደ ሕክመና ከፍል ተወሰዱ ሲገርፉት የነበረውንም ልጅ ወደ እኛ ከፍል መለሱት ከስድስት ዓመታት በኋላ ከእኔ ጋር በማምለጥ ላይ እንዳለ ለመሞት በቃ በዐሥራ ስምንት ቀን ውስጥ ስለ ቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህኒ ቤት መረጃዎች ሰመቅሰም ሰፊ ጊዜ አግኝቲን ነበር ጁሎ ከተነበየው ምንም ነገር የተለወጠ አልነበረም እንዲያውም በተሻሰ ሁኔታ አብራርቶታለ ለምሳሌ ከባሕር በግምት ሰባ አምስት ማይል ርቀት ላይ ማሮኒ ከተባለ አንድ ወንዝ ቅዱስ ላውረን ደ ማሮኒ የተባለው መንደር እንደሚገኝ ገልጾልናል «ጠባይ ማረሚያው የሚገኘው እዚሁ መንደር ውስጥ ነው የቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህኒ ቤቶች ዋና መሥሪያ ቤጐ ነው በየደረጃቸን የሚከፋፍሉንም ከዚያ ቦታ ነው ልማደኞች እሥረኞች በቀጥታ የሚሔዱት ከዚያ ዘጠና አምስት ማይል ርቆ ከሚገኝ ቅዱስ ዮሐንስ ከተባለ ጠባይ ማረሚያ ነው የቀሩት በሦስት ቡድን ይከፈላሉ በጣም አደገኛ የሆኑት ወዲያው እንደ ደረስን ይጠራሱ ወደ ደሳሊዩ ደሴቶች እሰኪዛወሩ ድረስ ሥነ ሥርዓት ከፍል ውስጥ ተቀምጠው ይጠባበታሉ የቅጣታቸውን ዘመን እሰኪጨርሱ የሚታሠሩት አዚያው ነው ደሴቶቹ ከቅዱስ ላውረን ሦስት መቶ ማይለና ከካየን ደግሞ ስድ ርዐዐዲዴጳዳ ሾ ማይል ርቀት ላይ ነበሩ አሥኗሂኞች በብዛት ወደ ዲያብሎስ ደሴት አይሒዱም እዚያ የሚሔዱት የፖለቲካ እሥረኞች ናቸው ሁለተኛው የአደገኛ እሥረኞች ቡድን የአትክልት ቦታዎችና የእርሻ ሥራዎች ላይ ለመመደብ በቅዱስ ላውረን ይቆያሉ አስፈላጊም ከሆነ በጣም መጥፎ ወደሆኑት ፎሬስትሴር ቫርቪን ካስኬድ ከሪከ ሩዢና «ዐርባ ሁለት ኪሎ ሜትር የሞት ካምፕ ተብለው ወደ ሚጠሩ ሠፈሮች ይላካሉ «ከዚያም የተለመዱ ከፍልፍሎች አሉ የሚያገለግሉት በአስተዳደሩ ውስጥ ሲሆን በኩሽና ቤቶች መንደሩን ወይም ካምኾኙን በማጽዳት ወይም እንደ አናጢነት ቀለም ቀቢነት ብረታ ብረት ሠራተኛነት የኤሌክትሪከ ሠራተኛነት ፍራሽና ልብስ ሰፊነት ልብስ አጣቢነት ወዘተ ይሠራሉ «ለማንኛውም ዕውነቱ የሚታወቀው እዚያው በምንደርስበት ሰዓት ነው ከተጠራችሁና ወደ አንድ ከፍል ከተወሰዳችሁ ወደ ደሴቶቹ ሔዳችሁ ልትታሠሩ ነው ማለት ነው ይህም ከሆነ ለማምለጥ ያላችሁን ምኞት ሙሉ በሙሉ አርግፍ አድርጋችሁ መተው ይኖርባችኋል ማለት ነው ከዚህ ለመዳን ብቸኛው መንገድ በፍጥነት ጉልበትህን ወይም ሆድህን ወግተህ ስትቆስል ነው ከዚያም ወደ ሆስፒታል ይልኩሃል ከዚያ ማምለጥ ችችላለህ ግን የፈለገው ነገር ቢሆንወደ ደሴቶቹ እንዳትሔድ ሌላው ተስፋ ደግሞ ወደ ደሴቶቹ የሚጓዘው ጀልባ ለመነሣት ካልቸኮለ በሕከምና ከፍል ለሚሠራ አንድ የወህኒ ቤት ጤና ረዳት ገንዘብ ትሰጥና አንድየተርፔንታይን መርፌ ይወጋሃል ወይም በሸንት የተነከረ የጸጉር ዘለላ ከቆዳህ ወስጥ እንዲከትልህና አካላትህን በቁስል አንዲነፈርቅ ማስደረግ ነው ወይም ትንሸ ክብረ ሰማይ በአፍህ አንድትስብ ይሰጥህና ከዚያም ትኩሳትህ አንድ መቶ አራት ዲግሪ ሆኗል ብሎ ለዶከተሩ ይነግርልሃል አዚህ በምትቆይባቸው ጥቂት ቀናትውስጥ እንደ ምንም ብለህ ሆስፒታል ለመግባት ተጣጣር እንድትሔድ ካልተጠራህና በዚህ ካምፐ ምሸግ ወደ ኋላ ከቀረህ አንድ ነገር ለማድረግ ጊዜ ይኖርሃል ያም ቢሆን ግን በካምኾ ውስጥ ሥራ ሳለመያዝ ሞከር ለአሠሪው ጉቦ ብትሰጠው በመንደሩ ውስጥ የሠገራ ጽዳት ሠራተኛ ወይም መንገድ ጠራጊ አለበለዚያም ቦርጌሶች ከሚያካሒዱት አንድ የእንጨት መሰንጠቂያ ሞተር ቤት ውስጥ መሥራት ትቸላለህ አግረ መንገድህን ለሥራ በምትመላለስበት ወቅት በመንደሩ ውስጥ ነጻ ወጥተው ከሚኖሩ እሥረኞች ወይም ቻይናውያን ጋር ለመገናኘት ዕድሉ ይኖርሃል ስለሆነም የምታመልጥበትን ዘዴ ለማመቻቸት ዝግጅት ሊጀምሩልህ ይችላሉ በመንደሩ አካባቢ ከሚገኙት ካምፖች እንዳትጠጋ አዚያ ማንኛውም ሰው ቶሎ ይሞታል ማንም ሰው ሦስት ወር የማይቆይባቸው ካምፖች አሉ በቀን ሩብ ወይዐዐዲጳሪልላ ቀላድ ስፋት ያለው እንጨት በጫካው መካከል ያስቆፎጡሃኛል በመላው ጉዚችን ውስጥ ጁሎ አነዚህን የመሳሰሉ ውድ መረጃዎ ሲያስኮመኩመን ቆየ ራሱም ተዘጋጅቶ ነበር ተይዞ የተመለፅሰ እምላጭ እንሯሆኑ መጠን በቀጥታ ወደ ጨለማ ግንብ እንደሚሔድ ዐውቆታል እንደዜሁም ቦጣም ትንሽ ሆና ኃይለኛ ስለት ያላትና ከማነሷም ብዛት በገንዘብ መደበዌያ ጭቦሙ ውስጉ ያስቀመጣት አንዲት ሴንጢ ነበረቸው እንደ ወረድን ጉልበቱን ለመፍረጥ አቅዴሪ። ስማችሁን ስጠራ ጥቅሎቻችሁን በትከቫችሁ እንደያዛችሁ ከሰልፉ በመለየት ወደ ቢጫው ግንብ ፊት ፊ ሔዳቸሁ ትቆማላችሁ ቁጥር አንድ ነው አሰ እከሌ እከሌ አቤት ወዘተ ዴጋ ካሪየና እኔ ከግንቡ ፊትለፊት ከተሰለፉት መካከል ነበርን መዝጊያው ተ ፈተና ርዝመቱ ሰባ ጫማ ከሆነ አንድ አዳራሽ ውስጥ ዐዐጳሪሂፀላ ገባን በመካከሉ ሰባት ጫማ ስፋት ያሰው መተላለፊያና በግራና በቀኝ በአዳራቬ ርዝመት በተርታ የቆሙ የብረት ምሰሶዎች ነበሩ ከአግዳሚዎቹ ወደ ግድግዳዎቹ የሸራ ተንጠልጣይ አልጋዎች ተዘርግተው እያንዳንዱ አልጋ ላይ አንድ ብርድ ልብስ ነበረበት ወደ መረጥከው መሔድ ትችላለህ ዴጋ ፒየሮ ለፉ ሳንቶሪ ግራንዴና እኔ ተርታውን አከታትለን ያዝንና ወዲያውኑ ጓዛችንን ማሰናዳት ጀመርን እስከ አዳራሹ መጨረሻ ሔድኩ መታጠቢያ በስተቀኘ መጸዳጃ ቤት በስተግራ አለው የቧንቧ ውሃ የለም በመስኮቶቹ ቋሚ ፍርግርጎች ጥግ ተለጠፍንና የሚቀጥለውን የእሥረኞች መድረስ እንመለከት ጀመር ከጭንቀታችን ተገላግለናል ለመታሰርአንደማንሔድ ግልጽ ሆና ነበር ምከንያቱም እዚህ አዳራሽ ውስጥ አብረን ሆነናል ብንታሠር ኖሮ ጁሎ ነግሮን አንደነበረው ቀደም ብለን ወደ ልዩ ከፍሎች ውስጥ እንገባ ነበር በምድር ወገብ ሲመሸም ሆነ ሲነጋ ቅፅበታዊ ነው ዓመቱን በሙሉ ከቀን ወደ ሴሊት የምትሸጋገረው በአንድ ጊዜ በተመሳሳይ ወቅት ነው በዐሥራ ሁሰት ሰዓት ተኩል ከመቅፅበት ጨለማ ይሆናል ስለሆነም በዐሥራ ሁለት ሰዓት ተኩል ሁለት ሽማግሌ እሥረኞች ሁለት የጋዝ ፋኖሶች አመጡና በጣራው ከሚገኝ አንድ ሜንጦ ላይ አንጠለጠሉ የሚሰጡት ብርሃን በጣም ደብዘዝ ያለ ነበር የምሽጉ ሦስት አራተኛ ሙሉ በሙሉ በጨለማ ተዳፈነ ሦስት ሰዓት ላይ ማንኛውም ሰው ተኛ የጉዞአቾን ዜና አለፈና በሙቀት ተዋጥን ለመተንፈስ አየር አልነበረም ማንኛውም ሰው በካናቴራው ብቻ ቀረ እኔ ከዴጋና ፒየሮ ለፉ መካከል ነበርኩ ለትንሸ ጊዜ ተንሾካሾከንና ከዚያም እንቅልፍ ወሰደን በሚቀጥለው ቀን ለቆጠራ የሰዓት ደወል ሲጮህ ገና ጨለማ ነበር ሁሉም ሰው ተነሣና ፊቱን ታጥቦ ልብሱን ለበሰ ቡናና አንድ ቁራጭ ዳቦ ተሰጥቶን ነበር ከግድግዳው ጋር የተያያዘ አንድ ጣውላ ለመመገቢያ ገበታና ለጓዞቻችን መደርደሪያ አገለገለን ሦስት ሰዓት ላይ ሁለት ዘበኞችና ማዕረግ የሌለው ነጭ ልብስ ብቻ የለበሰ አንድ ወጣት እሥረኛ ተያይዘው ገቡ። «ጸዎኦ «አያንዳንዳችሁ አምስት መቶ ፍራንከ ስጡኝና አንተ ፓፒ ነገ ጧት ሆስፒታል እንድትገባ አደርጋለሁ አንተ ዴጋ ደግሞ መዝጊያ ቁርቁርና አለበለዚያም ከሁለት አንዳቸሁ ልትሆኑ ትችላላቸሁ ዘበኛውን ጥሩና ዴጋ በአየር ታፍኗል ብላቸሁ ጤና ረዳቱን አንዲጠራላቸሁ አመልከቱ ለሌላው አኔ አስብበታለሁ አንድ ነገረ ብቻ አጠይቅሃለሁ ፓፒዮ ለማምለጥ ከፈለግክ ቀደም ብለህ አስጠንቅቀኝና እኔ እዚያው አገኛለሁ ለእያንዳንዳችሁ አንድ መቶ ፍራንክ በማስከፈል በሆስፒታሉ ውስጥ አንድ ርዐዐዲጳሪዳ ሳምንት ያቆዩዋችኋል ስለዚህ ፈጠን ብሳችሁ መንቀሳቀስ ይናርባች ጓል ፌሮናንዴዝ ከመታጠቢያ ከፍል ወጣና አምስት መቶ ፍራንክ ለሲየራ ሰጠው እኔም ወደ ውስጥ ገባሁና ስመለሰ አንድ ሺህ ፍራንክ ሳይሆን አንድ ሺህ አምስት መቶ ፍራንከ ሰጠሁት ተጨማሪውን አምስት መቶ አልቀበልም አለ እኔም አልገፋፋሁትም ገንዘቡ ለዘበኞቹ ነው ለራሴ ምንም ነገር አልፈልግም ጓደኞች ነን አይደለንም እንዴእኳ በሚቀጥለው ቀን ዴጋ ፌርናንዴዝና አኔ ሆስፒታሱ ውስጥ አንድ ሰፊ ከፍል ተገናኘን ዴጋ ሆስፒታል የገባው እኩለ ሴሊት ላይ ነበር የሕከምና ከፍል ጤና ረዳቱ ስሙ ቻታል የተባለ የሠላሳ አምስት ዓመት ሰው ነበር በእኛ በኩል ስላለው ሁኔታ ሲየራ ምስጢሩን በሙሉ አስረጅቶታል ለዶክተሩ ሲያቀርበን አኔን አሜባ የበጣጠሰኝ በማስመሰል አንድ የሠገራ ምርመራ ውጤት ሲያሳየው ነበር በዴጋ በኩልም ዶከተር ከመምጣቱ ዐሥር ደቂቃ ቀደም ብሎ ትንሸ ከብረ ሰማይ አቃጥሎ ፎጣ ጭንቅላቱ ላይ ጣል በማድረግ ጢሱን ወደ ውስጥ እንዲስበው ነበር የፌርናንዴዝ ጉንጮች ቅትት ብለው አብጠዋል ያለማቋረጥ ለአንድ ሰዓት ከውጭና ከውስጥ በጣም በመርፌ ስለ ጠቀጠቃቸው ዕብጠቱ ዐይኖቹን ሳይቀር ሸፍኖት ነበር ከፍሉ የሚገኘው ከሆስፒታሉ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ሲሆን ብዙዎቹ በደም ተቅማጥ የተደዙ ሰባ ያህል ሕሙማን ይገኙበታል ጁሎ የት አንዳለ ጤና ረዳቱን ጠየቅኩት ከመንገዱ ባሻገር ካለው ሕንፃ ውስጥ ነው መልዕከት ወደ አርሱ አንዳደርስልህ ትፈልጋለህ። ዕቅዱን ሁለቱም በየበኩላቸው ውድቅ አደረጉት ችላ ማለታቸው ስለ ተሰማኝ በጣም ተስፋ ቆርጨ ነበር ስለሆነም ቀኖቹ አለፋ ፀዐዐዲልርላ ደዚ አሁንም በሆስፒታሉ ሦስቅኮ ሳምንት ሊሆነን የቀረው ሁለት ቀን ነው ማምለጥ ለመሞከር የቀረን ጊዜ ቢበዛ ከዐሥር እሰከ ዐሥራ አምስት ቀን ብቻ ነበር ዛሬ አንድ የሚታሰብ ቀን ነው ኅዳር ዮሐንስ ክሎሲዎ ወደ ከፍሉ ውስጥ መጣ በቅዱስ ማርቲን ጸጉር ማስተካከያ ቤት አንድ ሰው ሲገድለው ሞከሮ ነበር ለመታወር ተቃርቧል ዐይኖቹ ምርግ ብለው ተዘግተው በመግል ተሞልተው ነበር ወዲያው ቻታል አንደ ወጣልኝ እርሱ ዘንድ ሔድኩ ሌሎቹ አሥረኞች ከሁለት ሳምንት በፊት ወደ ደሴቶቹ ሔደዋል አርሱ ግን ወደ ኋላ ለመቅረት እንደ ተሳካለት ነገረኝ እነርሱ ለመሔድ ሦስት ቀን ሲቀራቸው አንድ ባለሥልጣን አስጠነቀቀኝ አለ የጉሎ ዘይት ፍሬ ዐይኖቹ ውስጥ አስገባና በሚያብጡበት ጊዜ በቁስሉ ምከንያት ወደ ሆስፒታል ለመግባት ቻለ ለማንኛውም ነገር ወደ ኋላ የማይልና የማምለጥ ፍላጎት ያሳበደው ከመሆኑ የተነሣ ከተሳካለት ገድሎ እንኳ ለማምለጥ ወደኋላ አይልም ሦስት ሺ ፍራንከ ነበረው ዐይኖቹ በሙቅ ውሃ ከታጠቡ ወዲያው ጥርት አድርጎ ለማየት ይቸላል የማምለጥ ፅቅዴን ገለጽኩለት ወደደልኝ ግን ዘበኞቹን በድንገት የምናጠቃ ከሆነ እኛ ሦስት መሆን ይኖርብናል አለ የአልጋዎቹን አግሮች አውልቀን እያንዳንዳችን አንድ አግር ከያዝን ሁሱንም በአንድ ጊዜ መምታት አንቸላለን እርሱ እንደሚለው ጠመንጃቸውን ብንነጥቃታቸው አንኳ ቆርጠን አንደምንተኩስባቸው ስለማያምኑ ቢያንስ ሐያ ያርድ ከማይርቀው ጁሎ ካመለጠበት ሕንጻ የሚገኙትን ዘበኞች ሊያስጠነቅቁ ይቸላሉ ይዐዐዕዲልጳያፀላ ሦስተኛ ማስታወሻ ቦመጀመሪያው ማምጥ ክያያጄታሱ ማመፖቻ ዛሬ ማታ ዴጋን ቀጥሎ ፌርናንዴዝን በነገር ወጥሬ ያዝኳቸው ዷጋ «በዕቅዱ ዕምነት የለኝም ግን ወደ ሆስፒታል በሕመምተኛነት የተመዘገብኩበት እንዲሰረዝልኝ የሚያስፈልገውን ገንዘብ እከፍላለሁ» አለ ይህን እርሱ ያቀደውን ሐሳብ ማሳካት የሚቻል እንደሆነ ሰሲየራ ማስታወሻ ጽፌ እንድነግርለት ጠየቀኝ በዚያው ቀን ቻታል መልሱን ይዞ መጣ ማስታወሻዋ «ሕመምተኞች መሆናችሁን ለማሰረዝ ለማንም ሰው ገንዘብ እንዳትከፍሉ ትአዛዙ የሚመጣው ከፈረንሣይ ስለሆነ ማንም ቢሆን ሌላው ቀርቶ የጠባይ ማረሚያው አዛዥ እንኳ ለመፍቀድ አይችልም ቁርጠኛ ከሆንክ ለማምለጥ መሞከር ትችላለህ ግን «ማና» የተባለቸው መርከብ ወደ ደሴቶቹ ከሔደች ከአንድ ቀን በኋላ ብቻ መሆን ይኖርበታል» ትላለች ወደ ደሴቶቹ ከመሔዳችን በፊት ስምንት ቀን ቀርቶን ስለነበር ከሆስፒታሉ ከፍላችን ይልቅ ከዚያ ማምለጡ ይበልጥ የተሻለ መሆኑን ማሰብ ጀመርኩ የምፈልግ ከሆነ ከእኔ ጋር የሚነጋገርና አንድ ጀልባ ከሆስፒታሉ በስተጀርባ የሚያዘጋጅልኝ ነጻ የወጣ አንድ አሥረኛ እንደሚልከልኝ በዚያችው ማስታወሻ ሲየራ ገልጾልኝ ነበር ከሁለት ዓመት ቀደም ሲል የዶከተር ቦግራትን ማምለጥ ያቀነባበረ ስሙ ኢዮአስ የተባለ አንድ የቱሎስ ቀበሌ ተወላጅ ነበር እርሱን ለማነጋገር ስል ራጅ እነሣለሁ በማለት ወደ ሴላ ሕንፃ መሒድ ነበረብኝ ያ ከፍል የተሠራው ከሆስፒታሉ ሕንፃ ግድግዳ ጋር ተያይዞ ስለነበር ነጻ ለወጡ እሥረኞች መገናኛ የምስጢር መሺለኪያ ነበረው ከሣንባዬ በታች ከተነሣሁ ዶከተሩ ሊታየው ስለሚችል ራጅ ከመነሣቴ በፊት የገነዘብ መደበቂያ ቱቦየን ማውጣት እንዳለብኝ አስጠነቀቀኝ ኢዮአስን ወደ ራጅ ከፍል አንዲልከልኝና እኔም ከቻታል ጋር አብሬ ወደ እዚያ እንድላከ ለሲየራ አንድ ማስታወሻ አስተላለፍኩ ከነገ ወዲያ በሦስት ሰዓት አንደሚሆን በዚያው ሊሊት ሲየራ ነገረኝ በሚቀጥለው ቀን ዴጋና ፈርናንዴዝ ከሆስፒታል ለመውጣት አመለከቱ። ክሎሲዎ ከመጠን በላይ ፈንድቆ ነበር በራሱ በአኔና በዕቅዱ ሙሉ በሙሉ ተማምኗል አንድ ነገር ብቻ አሳስቦታል ዐረቡ በምሽት አይመጣም በሚመጣበቅ ጊዜ ግን አዘውትሮ ቀደም እየለ ነበር አንድ ተጨማሪ ሦስተኛ ሰው ማን ይሆን የሚለውም ሌላው ችግር ነበር ከኒስ ቀበሌ የመጣ ቢያጂ ተባለ አንድ ኮርሲካዊ ነበር ከ ጀምሮ በቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህኒ ቤት ውስጥ ቢሆን እሁንም አንድ ሰው ገድለሃል በሚል ጥርጣሬ በከፍተኛ ጥበቃ ሥር ይገኛል ከሎሲዎና እኔ እርሱን ማነጋገር ነበረብን መቸ እናነጋግረው በማለት በመወያየት ላይ እንዳለን በግምት ዐሥራ ስምንት ዓመት የሚሆነው አንድ ልጅ ወደ እኛ መጣ ልከ እገደ ልጃገረድ ቆንጆ ነበር ስሙ ማቹሬ ይባላል በአንድ የታከሲ ሾፌር ግድያ የተነሣ የሞት ቅጣት ከተፈረደበት በኋላ በዕድሜው ምከንያት በዚያን ጊዜ ዐሥራ ሰባት ዓመቱ ነበር ወደ ዕድሜ ይፍታህ ተሻሸሎለት ነበር የተከሰሱት የዐሥራ ስድስትና የዐሥራ ሰባት ዓመት ዕድሜ ያላቸው ሁለት ልጆች ነበሩ ወደ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ እያንዳንዳቸው የታክሲውን ሾፌር መግደላቸውን በማመን ቃላቸውን ሰጡ ግን ሾፌሩ የተመታው ርዐዐዲጳሪርላ ህያሙ ርፈ ምጅ ት ብቻ ነበር በፍርድ ቤት ያሳዩት ሥነ ምግባር አሥረኛቹን በሠሌ ብአንድ ጥይ ተል ስሜታቸውን በሐዘን መስጦታል በመ ማቹሬ ወደ እኛ ቀረብ አሰና የልጃገረድ ድምፅ በመሰለ አነጋር ጃራ ራዎችና አንድ ሣጥን ከብሪት በስጦታ ፌ ማቀጣጠያ ቀ ለመም ፈጸ ጋር አመሰገነኝ እኛም አሰናበትነው ክ ከሎሲዎ በድንገት «ፓፒ ድነናል ያን ዐረብ እኛ አንደ ፈለግን አዘውትር ወደዚህ መምጣት የሚቸልበትን ዘዴ ዐወቅኩ እጃችን ውስጥ ገብቷል አሰ «እንዴት አስብከ። «ቀላል ነው ማቹሬና ዐረቡ የጠበቀ ግንኙነት እንዳላቸው አያጠራጥርም ልጁ ማድረግ ያለበት አንዳልታይ አፈራለሁ እያለ ልከ አኛ በምንፈልግበት ሰዓት ዐረቡ እንዲመጣ ማመቻቸት ብቻ ነው «አስኪ አንሞክረው ማቹሬ ዘንድ ስሔድ እንደገና በሴሳ የመሸኮርመም ፈገግታ ተቀበለኝ የመጀመሪያው ፈገግታ ስሜቴን ቀስቅሶታል ብሎ ገምቷል በቀጥታ አንደዚህ አልኩት አንድ ጊዜ ላነጋግርህ እፈልጋለሁ ወደ መጸዳጃ ቤት አንድትመጣ ተያይዘን እንደሔድን እንዲህ አልኩት «አሁን የምነግርህን አንዷን ቃል ለሌላ ሰው ብትተነፍስ ሟች ሰው ነህ አንደዚህ ነው » ስል ዕቅዳችንን በዝርዝር ነገርኩትና ምን ያህል ገንዘብ አንደሚጠይቅ ወይም ከእኛ ጋር ማምሰጥ የሚፈልግ ከሆነ ጠየቅኩት «ከአናንተ ጋር ማምለጥ እፈልጋለሁ ተስማማን ለዚህም አጅ ለእጅ ተጨባበጥን ለመተኛት ሔደ ከሎሲዎ ጋር ትንሸ ቃላት ከተለዋወጥን በኋላ እኔም ተኛሁ በሚቀጥለው ሌሊት በስምንት ሰዓት ማቹሬ ከመስኮቱ አጠገብ ተቀመጠ ዓረቡ መጠራት አላስፈለገውም በገዛ ራሱ መጣና ድምፃቸውን ዝቅ በማድረግ አወሩ በዐሥር ሰዓት ማቹሬ ወደ አልጋው ሔደ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ አንድ ዐይናችንን አንዳጮለቅን በአልጋችን ውስጥ ቆየን ዓረቡ ወደ ከፍል ገብቶ ሁለት ጊዜ ሲፈትሽ አንድ ሰው ሞቶ አገኘ መዝጊያውን ቆረቆረና ወዲያውኑ ሁለት ቃሬዛ ተሸካሚዎቹ መጥተው አስከሬኑን ወሰዱ አስከሬኖች ጠቃሚነታቸው ከሊሊቱ በማንኛውም ሰዓተ ዓረቡ እንደልቡ ወጣ ገባ እንዳል ሰዓት አንድ ቀጠሮ ሰጠው ቁልፍ ያዞም ዓረብ በቀጠሮው ሰዓት ከተፍ አለና ቦሶች አልጋ በኩል ሲያልፍ ሊቀሰቅሰው አግሮቹን ሳብ አድርጎ አለፈ ማቹሬ ተከተሰወ ከዐሥራ አምስት ደቂቃ በኋላ ቁልፍ ያ ተመለሰና በቀጥታ ወደ መዝጊያው ሖቶ ወጣ በዚያው ወቅት ማቹሬም ምንም ሳይናገር ወደ አልጋው ተመልሶ ሖዶ ሯ ኤ ወይዐዐዴዲላጳፀላ በሚተጥሰው ሃት እንደዜሁ ሆነ ግን ውድቅት ሌሊት ላይ ነበር ማንኛውም ነፃር በ ልከ አንደ ሕልም ይመስል ነበር በማንኛውም ጊዜ ልጁ ከጠየቀው ዓረቡ ዘመገለእላ ነዳር ከሰዓት በኋላ ዐሥር ሰዓት ላይ ሁለቱን የአልጋ እግሮች ለመዚንከቻ አዘጋጅቼ ከሲየራ የሚደርሰኝን ቃል አጠባበቅ ጀመር ጤና ረዳቱ ቻታል መጣ ሣን አንድም ማስታወሻ አልያዘም። አለ ክሎሲዖ «እስኪ እናያለን ወዴት ነው የምንሔደው ኢዮአስነ «ለወንዙ ጫፍ ዐሥራ ሁለት ማይል ሲቀረን ከምትገነጠል አንዲት ጠባብ ድረት ውስጥ አሸሸጋችኋለሁ ዘበኞቹና ሰው አዳኞቹ ፍለጋቸውን ተስፋ ቆርጠው ይዐዐዲልያፀላ አሰኪተዉት ድረስ እዚያ ስምንት ቀን ያህል ትቆያላችሁ በዛሬው ሌሊት በማሮኒ ወዝ ቃቸኋል ብለው ሊያስቡ ይቸችላሉ አዳኞቹ የሚጠቀሙባቸው ወርዳችሁ ወደ ባህር ዘል ጀልባዎች ሞተር አልባ ናቸው ምናልባት በአካባቢው ስለሚቀርቡ እሳት ማንደዬ መነጋገርና መሳል አደገኛ ይሆናል ዘበኞቹ የሚጠቀሙበት ባለሞተር ጀልባ ግን በጣም ኮልት ከመሆኑ የተነሣ ወደ ጅረቷ ዘልቆ መቃናት ስሰማይችል የሚሯሯጡት በመረት ነው ሴሊቱም ወገግ አሰ ከረጅም ፍለጋ በኋላ በመጨረሻ ኢዮአስ ብቻ ከሚያውቃት የመሸሸጊያ ሥፍራ ስንደርስ ከጧቱ አንድ ሰዓት ሊሆን ተቃርቦ ነበር ሙሉ በሙሉ ጫካ ውስጥ ነበርን አጫጭር የሆኑትን ቁጥቋጦዎች ጀልባዋ እያስተኛቻቸው ካለፍን በኋላ እንደገና ቀጥ ብለው ይቆሙና አንድ ወፍራም መጋረጃ ይሆናሉ አንድ ጀልባ የሚያንሳፍፍ በቂ ውሃ አዚህ አለ ብሎ ሰማወቅ ጠንቋይ መሆንን ይጠይቃል ወደ በሸሎዋ ገባን ከዚያም መንገዳችንን የዘጉብንን ቅርንጫፎች በመመንጠር ወድ ጫካዎቹ ውስጥ ሰርገን ለመግባት ከአንድ ሰዓት በላይ አጠፋን ድንገት አንድ ቦይ የመሰለ ቦታ ውስጥ ገባንና ቆምን የበሸሎዐ ዳር ንጹሕና አረንጓዴ ሆኖ የዛፎቹ ቅጠሎች በጣም ሰፋፊ ስለሆኑ ከውፍረታቸውም የተነሣ የፀሐይዋን ብርሃን አያስተላልፉም ነበር በዚህ ማራኪ አረንጓዴ አጎበር ሥር ፍጹም ሰምተናቸው የማናውቅ በሺህ የሚቆጠሩ አራዊት ይኖራሱ «ስምንት ቀን የምትቆዩት እዚህ ነው በሰባተኛው ቀን ተመልሼ ስንቃቸሁን አመጣላችኋለሁ» አለ ኢዮአስ ጥቅጥቅ ያለውን ጫካ ገላለጠና ስድስት ጫማ ርዝመት ያላት አንዲት ትንሸ ጀልባ ከሁለት መቅዘፈያዎች ጋር ጎትቶ አወጣ ማዕበል ሲነሣ ወደ ቅዱስ ላውረን መልሳ የትወስደው ጀልባ ይህች ነበረቹ። አይደለም እርዳታ አእፈልጋለሁ «በነፃ ነው ወይስ በከፍያይኦ አንዴ ዝም በል እንጅ ላሹዌትነ ከጎጆዋ ውስጥ አራት ጥላዎች ብቅ አሉ ጋ ሆያልከ ተጠጋ ወዳጄ አርግጠኛ ነኝ ባለሰካርባይኑ ሰው ነህ ይዘኸው ከሆነ ከመሬት ላይ አስቀምጠው እኛን የምትፈራበት ምንም ነገር የለም» ልዎ እኔ ነኝ ግን ካርባይኑን አሁን አልያዝኩትም» በመጠኑ ቀረብ ኦልኩ አሁን ተጠግቼ ነበር ግን ጨሰማ ስለሆነ አቋማቸውን ማጣራት አልቻልኩም በየዋህነት እጄን ዘረጋሁ ማንም አልተቀበለኝም አንደዚህ የመሰለ ሰላምታ አቦህ እንደማይደረግ በጣም ዘግየት ብሎ ገባኝ ሊበከሉኝ አልፈለጉም «ወደ ጎጆዋ እንግባ አለ ላሹዌት ጠረጴዛ ላይ በተቀመጠ አንድ ዘይት ፋኖስ ትንሺ ከፍል ታበራለች ተቀመጥ ንቦ በለን ንዲት ዱካ ላይ ተቀመጥኩ ላሹዌት ሦስት ተጨማሪ ፋኖሶች አቀጣጠለና አንደኛውን በቀጥታ እኔ ፊት ለፊት ከሚገኘው አንድ ጠረጴዛ ላይ አስቀመጠው የኮከነሽ ዘይቱ ጢስ የሚያንገሸግሸ ሽታ ነበረው አምስቱም ቆመው ስለነበር መልካቸውን መለየት አልቻልኩም እኔ ግን እነርሱ በፈለጉት ሁኔታ ከፋኖሱ ፊት ሰፊት ነበረ የተጐጮጥኩት ሳሹዌትን ዝም በል ብሎ ተናግሮ የነበረው ድምፅ «ላአንጎዊ ወደ ዋናው አዳራሸ ሒድና አዚያ እንድናመጣው ይፈልጉ አንደሆን አለቆቻችንን ጠይቅ መልሱን ወዲያው ይዘህ ተመስስ በተለይም ቶሲያ ፈቃደኛ መሆኑን አንድታረጋግጥ ፅንፋሳሎች እንድትውጥ ከሣድረግ በስተቀር እዚህ ምንም የምትጠጣው ነገር ልንሰጥህ አንቸልም አሰና ዕንቁላል የተሞላበት አንድ ቅርጫት ከፊት ሰፊቴ አስቀምጠ ይቅርብኝ አመሰግናለሁ ክዚያም ከአነርሱ ውስጥ አንደኛው ወደ አጠገቤ መጥቶ ተቀመጠ በዚህም የመጀመሪያውን ፍጣ መመልከቴ ነበር በጣም ያሰቅቃል ዘወር ላሰማሰት ወይም ስሜቴን ላለማሳየት ጥረት ማድረግ ነበረብኝ ሥጋውን አጥንቱም ሳይዋር ሙሉ በሙሱ አፍንጫው ተቦጭፍ ሔዷልጳ ከፊቱ መካከል አንድ ቀዳዳ ብቻ አለው ለማለት የፈሰግሁት ሁለት ቀዳዳዎች ሳይሆኑ ያሰው ጠገራ ብር የሚያከፈ አንድ ሰፊ ቀዳዳ ነው በተጨማሪ ከቀኝ በኩል ያሰው የታቸኛው ከንፈሩ ተቦጭቆ ስለሔደ ከሳይኛው አገጩ ቁልቁል የወረዱ ሦስት ረጃጅም ቢጫ ጥርሶች ገጥጠዋል በፋሻ የተጠቀለለ አጁን ጠረጴዛው ላይ አጋድሞታል የቀኝ አጁ ነበር ከግራ አጁ ውስጥ በተረፉት ሀለት ጣቶቹ አንድ ወፍራምና ረጅም ሲጃራ ይዘል ቀሰሙ አረንጓዴ በሰነበር የጠቀሰለው በከፊል ከበሰሰ የትምባሆ ቅጠል ሳይሆን አይቀርም የግራ ዐይኑ ብቻ የዐይን ቆብ ነበረው የቀኝ ዐይኑ ቆብ ከቦታው ጠፍቶ አንድ የተጠረመሰ ጠባሳ ከዐይኑ ጀምሮ በግንባሩ ሳይ በመጋደም ወደ ተቆጣጠረው ግራጫ ጸጉሩ ውስጥ አልፎ ገቷል አንረዳሃለን እዚህ አካባቢ ቆይተህ እንደ እኔ እንድትሆን አልፈልግ አለ በተነፋነፈ ድምፅ አመሰግናለሁ «ሰሜ ዮሐንስ ፐር ነው ወደ ቅኝ ግዛት አሰቃዊ ወህኒ ቤት መጀመሪያ ስመጣ ከአንተም የን ጤነኛና ጠንካራ ሰው ነበርኩ ዐሥር ዓመታት እንዴት አንዳደረጉኝ ተመልከት «ማንም የሚያከምህ ሰው የለም። አሳየኝ «እዚህ ሳይ እየደረቀ ነው ለዚህ ሰው ከፍተኛ ሐዘን ተሰምቶኝ የጓደኝነት ምልከት ለማሳየት ጉንጩን ልነካ ስንቀሳቀስ ወደ ኋላ አፈገፈገና «ለመንካት ስሳልተጠየፍከኝ አመሰግናለሁ ግን ቆማጣን ፍጹም መንካት ወይም በእርሱ ሣህን መብላትና መጠጣት የለብህም አለ ይህ ሰው እንድመለከተው አደፋፍሮኝ ስሰነበር ከቆማጣዎቹ ሁሉ የማስታውሰው የእርሱን ፊት ነው «እንግዳው የታል» ሲል ከድንከ ብዙም የማይሻል አንድ በጣም አጭር ሰው በበሩ ተመሰከትኩ «ቶሲያንና ሌሎቹም ሊያዩት ይፈልጋሱ ወደ ማዕከሉ አምጡት ዮሐንስ ፐር ብድግ አለና «ተከተለኝ» አለ ሁላችንም በጨለማው ውስጥ ጉዞ ጀመርን አራት ወይም አምስት የሚሆኑት ከፊት ሰፊት እኔ ከዮሐንስ ፐር ቀጥዬ ሴሎች ተጨማሪዎች ሰዎች ከኋላ ነበሩ ከሦስት ደቂቃ በኋላ የደበዘዘች ጨረቃ ብርሃን ወደምትታይበት ገላጣ ቦታ ደረስን የደሴቷ ከፍተኛው ደልዳላ ቦታ ነበር በመካከሉ አንድ ቤት አለ ከሁለቱ መስኮቶች በኩል ብርሃን ይታያል ሐያ የሚሆኑ ሰዎቸ የእኛን መምጣት ይጠባበቃሉ መዝጊያው አጠገብ እንደ ደረስን እኛን ወደ ውስጥ ለማሳለፍ ወደ ኋላ አፈግፍገው ቆሙ ምድጃ ከሚመስል ቦታ ተመሳሳይ ቁመት ባላቸው አራት ትላልቅ ድንጋዮች ተከብቦ እንጨት ይነድበት ከነበረና ርዝመቱ ሠሳሳ ጫማና ስፋቱ ሥራ ሁለት ጫማ ከሆነ አንድ ከፍል ውስጥ ነበር የገባሁት አዳራሹ ብርሃን ሚያገኘው ከሁለት ትላልቅ ፋኖሶች ነበር ከነጭ ፊቱ ላይ ጥቋቁር ዐይኖች ፈጠጡበት ዕድሜው የማያስታውቅ አንድ ሰው ከድንጋይ ዱካዎቹ በአንደኛው ላይ ተቀምጧል ከእርሱ በስተጀርባ አንድ አግዳሚ ወንበር ላይ ደግሞ ሌሎች አምስት ወይም ስድስት የሚሆኑ ነበሩ ቶስያን ኮርሲካዊው ነኝ ፓፒዮ መሆን አለብህ ነኝ ንን «ልከ እንደእናንተ ከቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህኒ ቤት ወሬውም ፈጥኖ ይጓዛል ካርባይንህ ወዴት አለ። ርዐዐደዴጳዳ ላይ አውጥተናታል መጥተህ ተመልከታት ሐድን ርዝመቷ ዐሥራ አምስት ጫማ የሆነ አንድ የተራዳ መትከያ ጉድጓድና ሁለት አግዳሚ መቀመጫዎች ያሏት አዲስና ድንቅ የሆነች ጀልባ ነበረች ከባድ ስለነበረች ማቹሬና እኔ ሆነን ለመገልበጥ አቅቶን ነበር አንደዚሁም የነፋስ ሸራውና ገመዶቹም አዲስ ነበሩ ለበርሜል ውሃ መስቀያ የሚሆኑ ቀለበቶች ከጎን ይገኛሉ መሥራች ጀመርን በረጅም ቪቴዎችና በአራት የብረት ማገሮች በጥብቅ የተሠራ አንድ ጠንካራ ወለል ከፊት እስከ ኋላ ድረስ ከሰዓት በኋላ ተገጠመላት ቆማጦቹ ዙሪያችንን ክብ ሠርተው በፀጥታ ይመለከታሱ ምን ማድረግ እንደሚኖርብን ቶሲያን ይመራናል አኛም አንታዘዛለን በቶሲያን ፊት ሳይ ምንም የቁስል ምልከት የለበትም በአርግጥም እንደማንኛችንም እንከን የሴሰበት ይመስሰላል ግን ሲናገር በአንድ በኩል ያላው ፈፊቱ ማለት የግራው ብቻ የሚንቀሳቀስ መሆኑን ተገነዘብኩ የአርሱም አንደዚሁ ደረቅ ቁምጥና መሆኑን ነገረኝ ከቀኝ አጁ ጀምሮ ግማሸ አካላቱ በድን አንደሆነና የቀኝ ባቱም በቅርብ ተቆርጦ እንደሚወድቅ ይጠብቃል የቀኝ ዐይኑ ልከ አንደ ጠርሙስ አንድ ቦታ የተተከሰ ነበር ሊያይበት ይችላል ግን ሊያነቃንቀው አይችልም ማንም ሰው ይህን አሳዛኝ ዕድላቸውን ባያየው ምኛቴ ነው በመሥራት ላይ እያለሁ ከቶሲያን ጋር አወራ ነበር ሌላ ማንም የሚናገር ሰው የለም ሆኖም ከብረት ማዕዘኖች አንዱን ለማንሣት ስል ከመካከላቸው አንዱ «አትንካቸው አንደኛውን ብረት እነቅላሰሁ ስል ራሴን ቆርጨ ሰሰነበር ደሙን ለመጥረግ ብሞከርም አልተቻሰኝም አለ ሌላው ቆማጣ በላዩ ላይ ሩም አፈሰሰበትና በአሳት አቃጠለው ከዚያም አየደጋገመ አንደዚሁ አደረገ «አሁን ልትጠቀምበት ትችላለህ አለ ሰውየው በመሥራት ላይ እንዳለ ቶሲያን ከሰዎቹ ሰአንደኛው አንደዚህ አለው «አንተ ብዙ ጊዜ ከደሴቷ ውጪ ተመላልሰሃል ፓፒዮና ጓዶቹ ግን እንግዶች ናቸው ታዲያ እንዴት እንደሚያደርጉ እሰኪ ምከራቸው ዛሬ ማፅበሱ ፀጥ እንዳለ ይቆይና በዘጠኝ ሰዓት ላይ እየገፉ መሔድ ይጀምራል በዐሥራ ሁለት አካባቢ እስከ ወንዙ አፍ ድረስ ያለውን ስድሳ ማይል በሦስት ሰዓት ጊዜ ውስጥ ለመሸፈን የሚረዳችሁ ኃይለኛ ማዕበል ይነሣል ከዚያም ከምሸቱ ሦስት ሰዓት ጀልባቸሁን ከአንድ ጠንካራ ዛፍ ጋር ደህና አድርጋችሁ በማሠር ከሊሊቱ ስድስት ሰዓት የሚነሣውን ማዕበል መጠበቅ ይኖርባችኋል ይህም ማዕበል እስከ ንጋቱ ዐሥራ ሁለት ሰዓት ይቀጥላል ግን በዚያ ወቅት አትንቀሳቀሱ ማዕበሉ ፍጥነት የሚጨምረው ቀስ በቀስ ነው በዐሥር ሰዓት ተኩል ወደ ወንዙ መካከል ርዐዐዲጳሪዳ ግቡ የሠላሳ ማይል ገዚችሁን ሰመፈጸም ከመንጋቱ በራት አንድ ሰዓት ተኩል ይኖራቸሓል የመጨረሻ ዕድላችሁ ይህ ነው ፀሐይ በዐሥራ ሁለት ሰዓት ብቅ ስትል ከባሕሩ ደርሳችሁ ጉዞ ትቀጥላላችሁ ዘበኞቹ እን። በዚህ በጎ አድራጎት መካከል ህን መናገሩ ደግሞ ውርደት ነበር ከዚያም ቅንጣት ጣት ያልነበረውና አጆቹ ተጎንድሸው የተጎማመደ አንድ ጥቁር የቲምበከቱ ተወላጅ እንደዚህ አለ ገንዘብ ለእኛ ኑሮ አይረዳንም ለመቀበል ኃፍረት አይሰማቸሁ ሁሉንም የምንጠቀምበት ለቁማር መጫወቻ ወይም አንዳንድ ጊዜ ከአልቢና ወደ እዚህ የሚመጡ የቆማጣ ኮረዳዎችን ለመደለያ ብቻ ነው ይህ አነጋገር ኃፍረቴን ስላስወገደልኝ ገንዘብ አለኝ ማለቱን አርግፍ አድርጌ ተውኩት ቆማጦቹ የቀይ መስቀል ምልከት ባለበት አንድ ቅርጫት ውስጥ ሁለት መቶ የተቀቀሉ አንቁላሎች ሞልተው ሰጡን በዚያን ቀን ጧት ከዕለቱ የመድኃኒት ራሽን ጋር መጥቶላቸው የነበረው ያው ቅርጫት ነበር በተጨማሪ ቢያንስ እያንዳንዳቸው ስድሳ ፓውንድ የሚመዝኑ ሁለት ኤሊዎች ከነነፍሳቸው የትምባሆ ቅጠሎች ሁለት ፓኮ ከብኃትና አንድ መጫሪያ መቶ ፓውንድ የሚመዝን አንድ ከረጢት ሩዝ ሁለት ኬሻ ከሰል ከሕከምና ከፍል የተወሰደች አንዲት ፔርሙዝና አንድ ደምበጃን ነዳጅ ሰጡን በዚህ ጎስቋላ ማኅበረሰብ ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው በእኛ አሥጊ ሁኔታ ስሜቱ ተነከቶ ሊረዳን ፈለገ የእኛ ማምለጥ ሰእነርሱ እንደሆነላቸው ይመስሉ ነበር ጀልባዋ በመጀመሪያ አኛ ዐርፈንበት ወደ ነበረው አካባቢ ተጎተተች በባርኔጣው ውስጥ ያለውን ገንዘብ ሲቆጥሩት ስምንት መቶ ዐሥር ፍራንክ ሆነ የቶሲያን ያለብኝ ዕዳ አንድ ሺ ሁለት መቶ ፍራንክ ብቻ ነበር የገንዘብ መደበቂያ ቱቦውን ከሎሲዎ ሰጠኝና በሁሉም ሰው ፊት ከፈትኳት አንድ ባለ አንድ ሺ ፍራንከ ኖትና እያነዳንዳቸው ባለ አምስት መቶ ፍራንከ አራት ኖቶች ይዛለች ለቶሲያን አንድ ሺ አምስት መቶ ፍራንክ ሰጠሁትና ሦስት መቶ ፍራንከ መልስ በመስጠት ላይ እንዳለ ያውልህ ሽጉጡንም ውሰድ ስጦታ ነው ብቸኛ ፅድልህ ይህ ነው በመሣሪያ ፅጦት ምክንያት በመጨረሻ ጊዜ ዕድልህ እንዲኮላሽ አልፈልግም ግን ለክፋት እንደማትጠቀምበት ተስፋ አደርጋለሁ» አለ በቅድሚያ እርሱን ከዚያም ሴሎቹን በሙሉ እንዴት አድርን እንደማመሰግናቸው አቃተኝ ጤና ረዳቱ በአንድ ትንሸ ሣጥን ውስጥ ጥጥ አልኮል አስፕሪን ፋሻ አዮዲን መቀስና ማጣበቂያ አዘጋጀልን አንድ ቆማጣ ደግሞ ሁሶት ትንንሸ የተላጉ የስብራት ማሰሪያ ጣውላዎችና ከፋብሪካቸው ታሽገው እንደወጡ የሜ። ጓደኛዬ ይህን ባታደ ርግና ጎናችንን ኣንድ አዲስ ማዕበል ቢመታን ኖሮ አልቆልን ነበር ሻምፒዎን ነሀ ይህን የተማርከው ባሕር ኃይል ውስጥ ነበር አለ ማቹሬ አዎ ሌላው ቢቀር ለአንዳንድ ነገርች ባሕር ኃይል ጥሩ ነው» አልኩት መስመራችንን አሳስተን ርቀን መሆን አለብን በዚያ ነፋስና አነዚያ ማዕበሎች ወስ ንት ሰዓት ይታ በኋለ ይህ ቢፈኣመ የሚያስደንቅ ነገር አይሆንም ወደ ሰማን ስክ ፈሪ ዐዐዲልሪላ ምዕራበ ሰመሔድ መሪውን ማስተካከል ነበረብኝ ለመሰነባበቻ ያህል ፀሐይዋ ሐምራዊ ጨረሯን ሰመጨረሻ ጊዜ ፈንጥቃ ስትጠልቅ ጨለማው ወረረን ያለምንም ችግር ሌላ ተጨማሪ ስድስት ቀኖች ተጓዝን በአንዳንድ እነስተኛ የነፋስ ግፊትና ዝናም ከሦስት ሰዓት ላልበለጠ ጊዜ ከመጎብኘታችን በስተቀር ከመጀመሪያው ሞገድ ደረጃ የሚመጣጠን ፈተና ፈጽሞ አላጋጠመንም አሁን ከጧቱ አራት ሰዓት ነበር አንድም የነፋስ ሸውታ የለም ባሕሩ መስታወት መስሏለ አራትሰዓት ያህል ተኛሁ በምነቃበት ጊዜ ፊቴ አየተለበሰበ ነበር ከከንፈሮቹና ከአፍንጫየ ቆዳዬ ተነሥቷል የቀኝ አጄም ተገሸልጧል የማቸሬረና የከሎሲዎም እንደዚሁ ሆኖ ነበርፊቶቻቸንንና እጆቻችንን በቀን ሁሰት ጊዜ ዘይት አንቀባቸዋለን ግን ይህ በቂ አልሆነም የምድር ወገብ ፀሐይ ወዲያውኑ ታደርቀዋሲች ከፀሐይዋ አቅጣጫ እንደ ተረዳሁት አሁን ከሰዓት በኋላ ስምንት ሰዓት ነበር ምግብ ብጤ ቀማመስኩና ከዚያም ባሕሩ ረጋ ባለበት ወቅት ጥላ እንዲሆነን በማለት የነፋስ ሸራውን አስተካከልን ማቹሬ ሣህኖቹን ያጥብበት ከነበረው አካባቢ ዓሣዎች ተሰበሰቡ ገጀራችንን አነሣሁና ትንሸ የሩዝ ፍሬዎች እንዲበትንላቸው ሰማቹሬ ነገርኩት ሩዙ ባሞገድ ወቅት ረጥቦ ሰለነበር በቆልት መሆን ጀምሯል ሩዙ በተበተነበት አካባቢ ዓሣዎች ተሰበሰቡና ከአነርሱ አንደኛው ጭ ዓቅላቱን ከውሃው በላይ ሲያወጣ ደህና አድርጌ በገጀራው ቀላሁት ወዲያው ሆዱን በአየር ሳይ ገለበጠያ ዓሣ ሐያ አምስት ፓውንድ መመዘን አለበት በጨው ውሃ አጥበን ቀቀልንና ከታፒወካ ዱቄት ጋር በዚያኑ ምሸት በላነው አሁን በባሕር ላይ ዐሥራ አንድ ቀን ሆኖን ነበረፊ በጠቅላላው በዚህ ጊዜ ውስጥ አንድ ጀልባ ብቻ ከአድማሱ በጣም ራቅ ብሎ አይተናል የትኛው ቦታ አንሆን አያልኩ ራሴን መጠየቅ ጀመርኩ በዓለም አቀፍ ባሕሮች ላይ መሆናችን ግልጽ ነበር ግን ከትሪኒዳድ ወይም ከሴሎቹ የእንግሊዝ ደሴቶች ጋር ያለን መቀራረብ የቱን ያህል ይሆን ያንንስ የሰይጣን ጆሮ አይስማው በቀጥታ ከፊት ለፊታችን እያደር እያደገ የሚሒድ አንድ ጥቁር ነጥብ ነበር ትልቅ መርከብ ይሆን ወይስ አነስተኛ ጀልባ። ሟታቸንኦ ከደስታችን ጋዛታ እንደ ሕፃናቶች ሆንገ ፀሐይ ያቃጠለው ፊታችንን ለማለሩነ የመርከቡ ሰዎች ሰጥተውን የነበረውን ኮስ ቅባት ለደፍነው ወደ ሦስት ሰዓት ገደማ መሬት አየን በአርጋታ በሚንከባለለው ባሕር የሚጓዘው ቀዝቀዝ ያለ ነፋስ ወደዚያው አቅጣጫ በፍጥነት አስጠጋን ከሰዓት በኋላ ዐሥር ሰዓት ላይ ነበር ወደ መሬት በመጠጋታችን የአገሩን ኣቀማመጥ አስተካከለን ለማየት የቻልነው በረጅሙ ደሴት ባሕር ጠርዝ ላይ በመቀራረብ ተደርድረው የሚታዩት ነጫጭ ቤቶችና የኮከናት ዛፎች ቁንጮዎች ለጠረፉ ጉልላት ሆነውታል አቤቶቹ ውስጥ ሰው ይኑርባቸው አይኑርባቸው ወይም ሥፍራዋ በትከከል ደሴት ትሁን ወይም ልሣነ ምድር ገና መለየት አልቻልንም እኛ ወደምናመራበት የባሕር ዳር አቅጣጫ የሚሯሯጡትን ሰዎች ከመለየታችን በፊት ሌላ አንድ ሰዓት ሆነ ሐያ ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሕዝብ ተሰበሰበ የትንሺ መንደር ነዋሪ ሁሉ እኛን ለመቀበል ወደ ባሕሩ ዳር ግልብጥ ብሎ ወጣ በኋላ እንደ ተረዳነው የቦታዋ ስም ሳንፌርናንዶ ነው ከባሕሩ ዳር ሦስት መቶ ያርድ ርቀት ላይ መልህቅ ጥዬ ወዲያው ቆነጠጠልኝ ይህን ያደረግኩት በአንድ በኩል የሰዎቹን አዝማሚያ ለመመልከት በሌላ በኩል የባሕሩ ወሰል ኮራል ከሆነ ጀልባዋን ለአደጋ ከማጋለጥ ለማዳን ስል ነበር የነፋስ ሸራዎቹን አወረድንና ጠበቅን አንዲት ትንሽ ጀልባ ወደ እኛ አቅጣጫ መጣች ፀ ርዐዐዲዴጳሪዳላ ዐዐዲጳላ በውስጧ ሁሰት የሚቀዝፉ ጥቁሮችና የቅኝ ግዛት መለያ ያደረገ አንድ ነጭ ነበር « ወደ ትሪኒዳድ እንኳን ደህና መጣችሁ» አሰ ነጩ ጥርት ባለ ፈረንሣዴፍ « አመሰግናለሁ ጌታዬ እዚህ ከባሕሩ ሥር ኮራል ነው ወይስ አሸዋእ አሸዋ ነው ያሰምንም አደጋ እስከ ባሕሩ ዳር ድረስ መሔድ ትቸላላችሁጊ መልህቁን ወደ ላይ ሳብንና ማዕበሎቹን በዝግታ ወደ ዳር ገፋን ዐመር ኣፍ ወደ ውሃው ውስጥ እየተሯሯጡ ጀልባዋን በአንድ ግፊት ወደ መሬት ያወጧት ገና ኢር ሳንነካ ነበር መላው ሁኔታችንን ተመሰከቱ ተንከባከቡን ጥቁር ሴቶች ቻይናውያ ሕንዶች የአከብሮት አቀባበል አደረጉልን ከእነርሱ ጋር አንድንቆይ ማንኛውም ሰው መፈለጉን ነጩ ገጎሰጸሳን ማቹሬ በእፍኙ ሙሉ አሸዋውን ዘኽና እንደ መሳም አለዩ ይህም ተመልካቾቻችንን አስደነቀ ስሰ ከሎሲዎ ሁኔታ ለነጩ ሰው ገለጽኩለት ና በባሕሩዳር ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ አሸክሞ አስወሰደው እስኪነጋ ማንኛውንም ር ጀልባዋ ውስጥ መተው እንደምንችሷና ማንም ሰው ምንም ነገር እንደማይነካ ገለጸል ሁሉም ሰው «ካፒቴን» እያለ ስለ ጠራኝ ይህ አዲስ የወጣልኝ የክርስትና ስም አግ በአንግሊዝኛም ቋንቋ በትንሸ ጀልባ ረጅም ገዞ ያደረገን ሰው ጎበዝ ካፒኋንቶኦ ይሳሱ ምሸት መጣ ለጥበቃ ያህል ጀልባችንን ትንሸ ራቅ አድርገን በመግፋት ከአንድ ከፍ ካሰ ጀልባ ጋር ማቆራኘት ይቻል አንደሆነ ጠየኩ። ሩገሩኅነታችሁን ተገንዝቦ ከዚያች ቀን ጀምሮ በደስታ አንደትኖሩ ውለታችሁን ሁሉ መልሶላችኋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ በጠረጴዛው ላይ አንድ ካርታ ዘረጋንና ቅዶቻችንን ነደፍን መንገዶቹ ሪፖ ርሦዐዐዲጳሪርዕዳ ነበሩ ሳንታ ማርታ ወደ ተባለችው የመጀመሪያዋ የኮሎምቢያ ወደብ ሰባት መቶ ሐያ ማይል ወደ ፓናማ አንድ ሺ ሁለት መቶ ማይል ወደ ኮስታሪካ አንድ ሺ አምስት መቶ ማይል ቦውን ተመለሰ «ቆንሲሎቹ ዘንድ በሙሉ ስልከ ደውዬ መልካም ዜና ሰምቻለሁ አለን «ለማረፍ ያህል በኮራሶ ለትንሸ ቀናት መቆየት ትቸላላችሁ ኮሎምቢያ ስለአመሰጡ ወንጀለኞች መመሪያ አላወጣችም ቆንሲሱ እስከሚያውቀው በ አስካሁን ኮሎምቢያም ሆነ ፓናማ ውስጥ ወይም የትኛውም ቦታ በባሕር የደረሰ ንጀለኛ ከቶውንም የለም አንድ ሐሳብ አለኝ አለች የሚስተር ቦውን ልጅ ማርጋሬት «ግን በጣም ሩቅ ነው ቢያንስ አንድ ሺ ስምንት መቶ ማይል «ቦታው ወዴት ነው ሲል አባቷ ጠየቃት «እንግሲዝ ሆንዱራስ አገረገዢው የከርስትና አባቴ ስለሆነ ምናልባት አዚያ አርዳታ ታገኙ ይሆናል ወደ ጓደኞቼ ተመለከትኩና «ጉዞ ወደ እንግሊዝ ሆንዱራስ አልኩ በምፅራብና በደበብ ጓቴማላ በሰሜን ሜክሲኮ የሚያዋሶናት የእንግሊዝ ይዞታ ነች በማርጋሬትና በአናቷ እርዳታ ካርታ ላይ መስመራችንን እየነደፍን የከሰዓት በኋላውን ጊዜ አሳለፍን የመጀመሪያ ማረፊያ ሰድስት መቶ ማይል ላይ በኮራሶ ሁለተኛ ማረፊያ ከኮራሶ መንገዳችን ላይ ከሚያጋጥመን ማንኛውም ደሴት ላይ ሦስተኛ ማረፊያ አንግሲዝ ሆንዱራስ በባህር ላይ ምን እንደሚያጋጥመን ፍጹም ማወቅ ስለማይቻል የጣሳ ምግቦች ሣጥን መያዝ አንዳለብን ተወሰነ ሥጋ አትከልቶች ማርማላታ ዓሣ ወዘተ ይህም ከፖሊሶቹ የተሰጡንን ስንቆች ማጠናከሪያ እንዲሆን ነበር የሳልቫቶሬ ሁለገብ መደብር ስንቃችንን በስጦታ መልክ ለማበርከት ደስተኛ እንደሚሆን ማርጋሬት አንድ ሐሳብ አቀረበችና «ግን እነርሱ ካልፈለጉም እማማና እኔ አንገዛላችኋለን» አለች «አይሆንም በምንም ምክንያት አልኩ «ዝም በል ሔንሪ «አይሆንም አልፈቅድልሽም የራሳችን ገንዘብ አለን ለፅቃዎቹ ራሳጅን በቀላሉ መከፈል እየቻልን የእናንተን ሩኅሩኅነት ለማሟጠጥ መሞከር ለእኛ ነውር ይሆንብናል ከታላቁ ጉዚችን በፊት አንድ የመጨረሻ ጉብኝት ለማድረግ ቃል ገብተን ተሰያየነ ርሦዐዐዲጳሪርዳ በየምሸቱ ዐሥራ አንድ ሰዓት ላይ ወደ ከተማ እንወጣለን በጣም እንቅስታኒ ባለበት አደባባይ አንድ አግዳሚ ወንበር ላይ ከሎሲዎን እናስቀምጥና አንዳችን በከተሣ ስንዘዋወር ሌላው ከእርሱ ጋር ለመሆን ማቹሬና እኔ ተራ እንለዋወጣለን እዚህ ከመጣን አሁን ዐሥር ቀን ሆነን ለዚያ ለብረት ምርኩዝ ምስጋና ይግባውና ከሎሲዎ ያለ ቸግር በመጠኑ ይራመዳል በከተማ ታክሲዎች ወደ ወደብ መሔድ በብዙዎቹ መጠጥ ቤቶች ዘንድ እንደ ደንበኞች ታይተን ነበር ፖሊሶቹም ሰላምታ ያቀርቡልናል ምን እንደነበርንና ከወዴት እንደመጣን ማንኛውም ሰው ዐውቋል ይሁንና አንድም ሰው ስለዚህ አይገልጽም የተለማመድናቸው መጠጥ ቤቶች ለምግብና ለመጠጥ ከመርከበኞቹ ይልቅ ለእኛ የሚያስከፍሉን በቅናሸ ዋጋ ነበር ኮረዳዎቹም እንደዚሁ ያደርጋሱ አብዛኛውን ጊዜ ኮረዳዎቹ ከመርከበኞች ከመኮንኖችና ከቱሪስቶች ጋር ሲቀመጡ ሣያሰልሱ ይጠጣሉ በተቻለ መጠን ብዙ አንዲሰከሩም ያደርጓቸዋል በመጠጥ ቤቱ ዳንስ በሚዋርበት ወቅት በመጀመሪያ ብዙ መጠጥ ካልገዛላቸው በስተቀር ፍጹም ከአንድ ሰው ጋር አይደንሱም ከእኛ ጋር ግን የተሰየ ነበር ከእኛ ጋር ረጅም ጊዜ ይቀመጣሉ ካልገፋፋናቸው በስተቀር መጠጥ አይወስዱም ያንንም ሲቀበሉ ዝነኛውን የአነርሱን መጠጥ ሳይሆን አንድ ቢራ ወይም ዕውነተኛውን ውስኪ በሶዳ ነበር ሁኔታችንን አንዳወቁና እንዳዘኑልን የሚገልፁበት መንገድ በመሆኑ ይህም አስደሰተን ጀልባዋ ፖርት ኦፍ ስፔይን ከሚገኘው የአንግሲዝ ባሕር ኃይል ሰፈር ገብታለች ወለሷ ተጠናከሮና በጠርዚ ላይ ሴላ ሰድስት ኢንች ተጨምሮላት ታድሳ ነበር።