Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ወዐዐ ያዐያ ድፓቋቋጽና ጠጭ ኢትዮጵያዊ የኪነት ሰው ላይ በዚሀ ደረጃ የሕይወት ታሪከ ተጽፎ ያነበብኩት የዘከሪያ መሐመድን ጥላሁን ሠሠ የሕይወቱ ታሪከና ምሥጢር የተሰኘውን መጽሐፍ የወለደው ደራሲው በዚህ ረገድ ያደረገው የግል ጥረት ነው በዚህ ጥረቱም የዚህን ልዩ ሰው አስደማሚ ታሪከ ልዩና ወብ በሆነ አቀራረብ ስለከተበልን ለዘከሪያ መሐመድ በአውነት ምስጋና ይገባዋል አንተነህ ተስፋዬ ለማ አእኛ ጥላሁን ገሠሠን በተመለከተ እስከዛሬ ካነበብናቸው ትረካዎች በመሠረታዊ መልኩ የተለየ ታሪከ በአስገራሚ ታሪካዊ ፎቶግራፎች ተደግፎ ቀርቧል ለ ዓመታት በዘለቀ የድምጻዊነት ሕይወቱ በተሰጥዖው የኢትዮጵያን ሕዝብ ሲያስደስት የኖረው ጥላሁንሂ በሕይወት ታሪኩም ይበልጥ ክተ ያ ረ ረ ረና ደ ይ ተ የን ስሚ ስ ለል ዘከሪያ መሐመድ በዚህ መጽሐፍ አዲስ ሙከራ አድርጓል የሚገባው ነው።
ም ጠ ኑፈረክና ምሥብበ የሕይወቱ ታሪክና ሃዶ ጢር ጥላሁገ ገሠሠ የሕይወቱ ታሪክና ምሥጢር በዘከሪያ መሐመድ አዲስ አበባ ጥላሁን ገሠሠ የሕይወቱ ታሪክና ምሥጢር አመሠር ዛዛ ሮወህብወህ ዌ ዘከሪያ መሐመድ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው እ ን የመጀመርያ ዕትም ሚያዝያ ሁለተኛ ዕትም ሚያዝያ ተጨማሪ መረጃ እና ፎቶግራፎች የታከለበት ዞ የሸፋን ንድፍ ዘከሪያ መ ኢሜይል ዝሪእፀዐሄ ግራፊክ ዲዛይንኹ አብዱልፈታህ በድሩ ስለ መጽሐፉ ከተሰጡ አስተያየቶች ቢታላቅ ጥንቃቄ የተሰናዳ ድንቅ የሕይወት ታሪክ ድርሳን ደራሲው ይህን መጽሐፍ ለማሰናዳት ዩው ሰከን ያለ ጊዜ እና ትእግስት በአቀራረቡ ውስጥ ግልጽ ኾኖ የሚታይ በመኾኑ አድናቆታችንን ከፍ ያደርገዋል ሠርፀ ፍሬ ስብሃት የሙዚቃ ሐያሲ እና ተመራማሪ የሕይወት ታሪክከ ወይ አንዲህ ይጻፋል አልያም ባይጻፍ ይሻላል። ወዐዐ ያዐያ ድፓቋቋጽና ጠጭ ኢትዮጵያዊ የኪነት ሰው ላይ በዚሀ ደረጃ የሕይወት ታሪከ ተጽፎ ያነበብኩት የዘከሪያ መሐመድን ጥላሁን ሠሠ የሕይወቱ ታሪከና ምሥጢር የተሰኘውን መጽሐፍ ነው የጥላሁን ገሠሠ ውስጣዊ ዓለምን ቢቃላት ስሎ አሳይቶናል ስነልቦናዊ ፍካሬው አንጀት ያርሳል ቅደም ተከተላዊ ታሪኩን የገለፀበት ቋንቋ ጥቃቅኖቹን ሁነቶች ሳይቀር ልቦና ውስጥ እንዲቀሩ ያደርኃል ሲሳይ ጫንያለው ቁም ነገር መጽሔትን ቅጽ ቁጥር ዐ ግንቦት ዝጽዘጽቋዝ ከ ማስታወሻ በጥንቃቄ በማንበብና በመመርመር የጥላሁንን የጉልምስና በተለይም የትዳር ሕይወቱን ምስቅልቅሎሽ ምሥጢር ከቤተሰብ ታሪከ ማስታወሻዎቹ ውስጥ የመዘዘና በጥልቀት የተነተነልን ደራሲው ነው ጥላሁን ዝሠሠ የሕይወቱ ታሪከና ምሥጢር የተሰኘውን መጽሐፍ የወለደው ደራሲው በዚህ ረገድ ያደረገው የግል ጥረት ነው በዚህ ጥረቱም የዚህን ልዩ ሰው አስደማሚ ታሪከ ልዩና ወብ በሆነ አቀራረብ ስለከተበልን ለዘከሪያ መሐመድ በአውነት ምስጋና ይገባዋል አንተነህ ተስፋዬ ለማ አእኛ ጥላሁን ገሠሠ እና ሕይወታችጉ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ግንቦት የአቶ ፈይሣ ኃይሌን የቤተሰብ ታሪ መጽሐፍ አዲስ ሙከራ አድርጓል ሙከራው በራሱ ሊመሰገን የሚገባው ነው። አቅርቦ ለመተንተን ሞከሯል ጋዜጠኛ ዘከሪያ መሐመድ በዚህ በዚያ ላይ ሙከራው የከሸፈ አይመስለ ስብእና ቀርጸታል የሚለውን ያልተነገረ በሳይኮአናሊሲስ መሣሪያነት እያስተነተነ ከ ትረካው የተደበቀውንና የሚታወቀውን ታሪከ አንድ ላይ መስፍን ነጋሽ ጋዜጠኛ ስዊድን ልዩ ምስጋና ጋመ ያጎ ይሪኃሳፖ ፕፓሥ« ይጎ ሪወሪኃዳሳ እንዲሉ ይህ መጽሐና የተፀነሰው አቶ ፈይሣ ኃይሌ በጽሑፍ ካኖሩት የቤተሰብ ታሪክ ማስታወሻ ነው ፅንሱ ያደገው ደግሞ ሐሳብ እና መረጃን በቃለ መጠቃቅ ተቀብሎ ወደ ጽሑፍ በመቀየር አና በተለያዩ ሰዎች ተጽፈው ለህትመት የበቁ ከርዕሱ ጋር ተዛምዶ ያላቸው መጣጥፎችን ድርሳናትና የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎችን በመመገብ ነው ከዚህ አኳያ ከኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሸ ጀምሮ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃና ሙዚቀኞች ዙርያ የተለያዩ መረጃዎችን ከዘመናቸው ተደራሲ አልፎ ለቀጣይ ትውልዶችም በሚጠቅም መልኩ በማጠናቀር በህትመትም ሆነ በኤሌክትሮኒክ መገናኛ ብዙኃን ያስተላለፉ በርካታ የሀገራችን ጋዜጠኞች የዚህ መጽሐፍ ባለውለታዎች ናቸው በመሆናቸውም ደራሲው በዚህገፅ ልዩ ምስጋናውን ሊያቀርብላቸው ይወድዳል መታሰቢያነቱ አቶ ፈይሣ ኃይሌ ሐሰና በስተቀኝ ከ ጀምረው የቤተሰባቸውን ታሪከ በማስታወሻ ደብተር እየጻፉና ፎቶግራፎችን እያነሱ ለትውልድ ባያኖሩ ኖሮ ዋዛሥታ ሠ ይእይወሪ ፖታሪስና ዎሥጧጢሪ የተሰኘው ይህ መጽሐፍ አይወለድም ነበር ይህን በማድረጋቸው አቶ ፈይሣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ባለውለታ ናቸው የዓመታት ጥረታቸው ለፍሬ የበቃበት ይህ መጽሐፍም ለእርሳቸው መታሰቢያ ይሁን ን ሲለ ሺ አ ተ ኣብ ሱክ ሠ ዓፍ ። ህሪ ቱሩ ተተ ተ ተቱ ኀኀኀኀኀኀቫኀ ኀኀኀቫቫ ኀቫቫቫቫ ተ ቫ ላ ጥላሁን እንደ እባት ሠ ቀ ን ቫን የሚሌኒየሙ ዋዜማ የሐዘን ሌሊ ምዕራፍ ሀያ ዘጠኝ ሠ ዩ ተ ሠ ተ የመጨረሻው አንድ ዓመት ቀ የመጨረሻዋ ምሸት ራሬ ቫን ዌ ክስ ከግ የመረጃ ምንጮች ጊ ሠ ሃ ምስጋና ይህ መጽሐፍ በብዙ ሰዎች አገዛ ነው ዕውን የሆነው ሌ ሐሰና ልጆች አቶ ሙላቱነ አቶ ዳንኤል ወሮ ብር የሆነ የአቶ ፈይሣ ኃይ ሃን አቶ ሳምሶን እና ወ በወላጅ አባታቸው የተጻፉ የቤተሰብ ታሪከ ማስታወሻዎችን መነሻ አድርጌ ነ ከ። እንያተዘ የማሳተማያ ወጪውን በመለገስ መጽሐፉ ለአንባብያን እንዲደርስ ላደረገው ትውስታዎቻችን መዘክር ይሆን ዘንድ ከፍቅር ጋር አበረከታለሁ ይህ የመጽሐፉ ሁለተኛ ዕትም የቀድሞው ዳዲሞስ ባንድ ገታር ተጫዋች ከነበረው አቶ ብሩከ አስገፆም የሬይንቦው ባንድ ሙዚቀኛ ከነበሩት አቶ ዘመድ ገብረ አምላክ እና የፓትሪስ ሉሙምባ የምሽት ከበብ ባለቤት ከነበሩት አቶ አስፋው ተከለሃይማኖት ጋር በተደረጉ ቃለ ምልልሶቾ የተገኙ አዳዳስ መረጃዎችና ፎቶግራፎች በትረካው ውስጥ አካትቷል ለሙዚቀኛና የሙዚቃነነከ ድርሣናት አሰባሳበው አቶ ብሩከ ለአቶ ዘመድ እና ለአቶ አስፋው አንዲሁም ከአቶ አስፋው ጋር ቀጠሮ ይዘው ላገናኙኝ ለአቶ አበበ መኮንን የአክብሮት ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ የኢትዮጵያ መዚቃ ሐያሲ አና ተመራማሪው አቶ ሠርፀ ፍሬ ስብሃት ይህ መጽሐፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ታትሞ ሲወጣ በጊዜ ጥበት ምከንያት ያላሳካውን በመጽሐፉ ይዘትና ፋይዳ ላይ ያተኮረ ጠለቅ እና ዘለግ ያለ ሙያዊ ምልከታውን በጽሑፍ አስፍሮ በዚህ ዕትም እንዳካትተው ሰጥቶኛል የአከብሮት ምሥጋናዬ ይድረሰው በመጨረሻም ግን ከማንም ባላነሰ ውድ ባለቤቴ ዘሐራ ሰዒድ በዚሀ መጽሐፍ ስራ ስባትል መንፈሴ አንዳይጎዳ ላሳየቶው ወደር የለሽ ትዕግስት ልባዊ ፍቅሬን አከብሮቴንና ምስጋናዬን አቀርብላታለሁ ዘከሪያ መሐመድ የካቲት አዲስ አበባ መቅድም ዓት ሰዩ ሰመጻፍ መነሻና ምከንያት የሆነኝ አቶ ፈይሣ ኃይሌ ሐሰና ከ ጥላሁን የአንድ ን ከጊ ጅምሮ ጽፈው ያኖሯቸው የቤተሰብ ታሪክ ማስታወሻዎች ናቸው አቶ ፈይሣ ላሁን ከአናቲ ወነ የሚገሩ የቅርብ የሥጋ ዘመድ ናቸው መስከረም ቀን ወሮ ንጤነሽ ከብርቱ ምጥ በኋላ የመጀመርያ ልጄን ስትገላገል አቶ ፈይሣ በቦታው ነበሩ ጥላሁን ገሠሠ ወደዚህች ዓለም መምጣቴን ያበሠረባትን ቀዳማይ ዜማ ለቅሶውን ከሰሙት አንዱ አቶ ፈይሣ ናቸው ጥላሁን ወደ ሙዚቃ ዓለም ከገባበት ዘመን አንስቶ እስከ ኅልፈቱ ማግሥት ሕይወት እና ሥራዎቹን የሚመለከቱ አያሌ ዙ ገባዎች በመገናኛ ብዙኃን ለሕዝብ ቀርበዋል በ የኅልፈቱ አንደኛ ዓመት በተከበረበት ወቅት ደግሞ ጥላታን ሃሥሠ ይኒቀዮጵያ መጂቃ ንቶሥ የሚል ርዕስ ያለው መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል ነገር ግን በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የምናነበው የጥላሁን የሕይወት ታሪክ እና ርዕ በተጠቀሰው መጽሐፍም ሆነ ከዚያ ቀደም ሲል በመገናኛ ብዙኃን ሲተረከ የኖረው የጥላሁን ሕይወት ትረካ በመሠረታዊ ሐቅ ደረጃ ለየቅል ናቸው ጥላሁን ገሠሠ የሕይወቱ ታሪከና ምሥጢር የተሰኘውን ይህን መጽሐፍ የወለደው ከዚህ ልዩነት ጀርባ ያለው በጥላሁን ሕይወትና በሰብዕናውዎ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ያሳደረ በምንም አጋጣሚ ያልተነገረ ቤተሰባዊ ከሥተት ነው ባለፉት ሃምሳ ዓመታት ስናነብ እና ስንሰማ የኖርነው የጥላሁን የትውልድ የልጅነት እና የቤተሰቡ ታሪከ ጥላሁን እስከ ሕይወቱ ፍጻሜ ድረስ ምሥጢር አድርጎ የያዘው የልጅነት ዘመን ቤተሰባዊ ጠባሳ የወለደው የተቀየረ ታሪከ ነው ይህ መጽሐፍ በጥላሁን የሕይወት ታሪከ ውስጥ ዜ መሠረታዊ ሐቶች እንዴት እና ለምን እንደተቀየሩ እንዲሁም በጥላሁን ሰብዕና ላይ ያሃቂፁ አንድምታ ምን እንደሚመስል ይተርካል ይተነትናል የአቶ ፈይሣ የጽሑፍ ማስታወሻዎችን በአራት መከፈል ይቻላል የመጀመርያው ከጥላሁን ሽማት ከአቶ ፈይሣ ቅምአያት አንስቶ እስከ የጥላሁን እናት ወይም የአቶ ፈይሣ ትውልድ ድረስ ያላዑ የአያት ቅድመአያቶች ታሪከ የሠፈረበት ነው ሁለተኛው ከወላጆቹ ግንኙነት ምሮ የጥላሁንን ውልደትና እድገት በዝርዝር የሚተርከ ነው ሦስተኛው ራሱን በቻለ መዝገብ የተጻፈ የለቶ ፈይሣ ግለሕይወት ታሪከ ነው አራተኛው በተለያዩ ጊዜያት የሆኑ ቤተሰባዊ ከሥተቶቸ የተመዘገቡባቸዑ አነስተኛ የማስታወሻ ደብተሮችና ወረቀቶች ናቸው በተጨማሪም አምስተኛ ሲባልም ይቸላል ማስታወሻዎቹ ከዎቹ የመጀመርያ ዓመታት ጀምሮ የተነሱ ታሪካዊ የቤተሰብ ፎቶግራፎች አና ከፎቶግራፎቹ ጀርባ የተጻፉ መግለጫዎችን ያካትታሱ በዚህ መጽሐፍ የመጀመርያ ከፍል በአምሰት ዴዴ ተለይቶ ካልተገለፀ በቀር በመጽሐፉ ውስጥ የተጠቀሰው የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ነው ወደኋላ ፅኛው ትውልድ ከቅምያት ቀጥሎ ቅማት ከዚያ ቀጥሎ ሽማት እንደሚባል የብላቴን ጌታ ማነተም ሥላሴ ወልደ መስቀል ልቆ ትውልድ ዘ ንጉሥ ሣህለ ሥሳሴ ይጠቁማል መኢፎች ተከኗት የቀረበው ትረካ በዋሎኑት በቀዳሚዎቹ ሁለት ሰነዶች ላይ የተመሠረተ ነው ሓላይ ሁለተኛው ማስታወሻ በጥላሁን ውልደትና የልጅነት ጊዜያት እንዲሁም ከወላጆቹ ጋር ንሥያየሹ ጐዳዮች ላድ ፏላፍ መረጃ ይዚል ይህን ቁልፍ መረጃ ማነሻ በማድረግ የጥላሁንን ሰብዕና ለመረዳት እንደሚጠቅም የታመነበት ምፕን ስኑልቡናዊ ትንተና ከርዕሰ ጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ላቸው መጻሕፍትን ዋቢ በማድረግ ከትረካው ጋር ተሰናስሎ ቀርቧል በክፍል ሁለት የቀረበው የጥላሁን የሙያ ሕይወትን የተሊየዩ ገጽታዎች በስፋት የሚዳስሰው ትረካ የመጽሐፉን እኩሌታ ደቭፍናል ዘመናዊ የሙዚቃ መሣረየዎች ወደ ኢትዮጵየ የገቡት በዐፄ ምኒልከ መነ መንግሥት ቢሆንም የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ወይም ዮፖፐ ሙዚቃ ነፍስ የሚዘራው መር ኛ ኢርኬስትራ ከተቋቋመ ይበልጡንም ጥላሁን የአርኬስትራው ባልደረባ ከሆነ በኋላ ነድ እንደመሆኑም የጥላሁን የሙያ ሕይወት የዘመናዊ ሙዚቃችን ዕድገት መስታወትም ጭምር ሆኖ ቁቧል ጥላሁን በሦስት መንግሥታት ውስጥ የኖረና የሥርዓቶቹ ዐበይት ማኅበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ፈለጎች ኪናዊ ማኅደርም ጭምር በመሆኑ የሙያ ሕይወቱ ትረካ ይህንም በወጉ ይቃኛል ከጥላሁን ስኪታማ የድምጻዊነት ሕይወት ጀርባ ያሉ የሙያ አባቶችና አጋሮችም ራሱን ቢቻለ ምዕራፍ በጥላሁን ዘፈኖች ውስጥ ካሣረፉት አሻራ አኳያ ተወስተዋል በክፍል ሦስት የጥላሁን የሕይወት ገጠመኞች በምዕራፎችና በንዑሳን ርዕሶች ሥር ቀርበዋል በዚህ ክፍል የቀረቡት የተለያዩ ትረካዎች ጥላሁንን ይበልጥ በቅርበት ለማወቅ እንደሚረዱ ደራሲው ተስፋ ያደርረ የመጽሐፉ የመጨረሻ ከፍል የጥላሁንን ውስብስብ የትዳር እና የአብሮ መኖር አንዲሁም የቤተሰብ ሕይወት ያስቃኛል የሕይወቱ የመጨረሻ ዓመታት የሚተረኩት በዚሁ ከፍል ነው ከአቶ ፈይሣ ማስታወሻዎች የተወሰዱ ቁልፍ ትረካዎች በተለየ የፊደል ቅርጽ እንዲገቡ ተደርጓል ደራሲው የአቶ ፈይሣን ትረካዎች ሙሉ በሙሉ በሦስተኛ መደብ ለውጦ ከመተረከ የተቆጠበው በተለይ የጥላሁን ልደት እና ጥምቀት እንዲሁም የወላጆቹን ትዳር እና ቁልፍ ቤተሰባዊ ጉዳዮችን በተመለከተ በሥፋት በሚታወቁት አወዛጋቢ ትረካዎች ዙርያ የማያዳግም እልባት ለመስጠት ማን ይናገር የብረ የሚለው የሀገራችን ብሂል ግድ ስላለው ነው የጥላሁን አፍቃሪና አድናቂ ለሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ በዚህ ዙርያ ያለውን ሐቅ በሥልጣን ይነግር ዘንድ ጥላሁን ሲወለድ በሥፍራው ከነበሩት ከ ጀምሮ የቤተሰባቸውን ታሪከ በጽሑፍ ሲከትቡና ፎቶግራፍም ሲያነሱ ከኖሩት ከአቶ ፈይሣ ኃይሌ ሐሰና ውጭ ከቶ ማን መብት አለው። የጥላሁን ልጅ ንፁህብር ጥላሁን ከምትኖርበት ካናዳ ስልከ ደውላ በዚህ መጽሐፍ ዝግጅት ዙርያ ከደራሲው ጋር በተነጋገረችበት አንድ ዕለት ቴላየ ፌዕሣ ዕቂሪ ሰ ጥይ ማንም ቷናጽ ዲይእሳምማለቷ ደራሲው በአቶ ፈይሣ የቤተሰብ ታሪከ ማስታወሻዎች ላይ ያሳደረውን እምነት ይበልጥ አጠናከሮለታል አቶ ፈይሣ በሕይወት ዘመናቸው ጽፈው ያኖሩት የቤተሰብ ታሪከ ማስታወሻ በባለሙያ ዳብሮ በመጽሐፍ መልከ ታትሞ እንዲወጣ ምኞት ነበራቸው ምኞታቸውን ዕውን ለማድረግ በመሻትም ከባለሙያ ጋር እንዲያገናኛቸው ጥላሁንን ደጋግመው ጠይቀውታል ጥላሁንም ቆይ እስቲ ይደርሳል እያለ ነገሩን በእንጥልጥል እንዳቆየው በሚያዝያ ወር አደጋ ደረሰበት አቶ ፈይሣ እና ጥላሁን ለመጨረሻ ጊዜ በአካል የተገናኙት በዘውዲቱ ሆስፒታል የነፍስ አድን ሕከምና እየተደረገለት ሳለ ነበር አ ት የነበረው አይመስልም ቢኖረው ኖሮ በሕይወት ሳለ እየተጻፈ ለነበረው የሕይወት ታሪኩ ግብዓት ይሆን ዘንድ ማስታወሻዎቹን ለኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ከመሥጠት ወደኋላ አይልም ነበር ይህን ግን አላደረገም ከዚያ ይልቅ ለአቶ ፈይሣ ልጆች ላን ፅምኑ ይሀን ታሪክ ለኦሶሖኙቦታም ይላቸው ነበር ጥላሁን በአቶ ፈይሣ ማስታወሻዎች ውስጥ የሰፈረውን እርሱን እና ቤተሰቡን የሚመለከት መረጃ ለማንም አካፍሎ አያውቅም ለምን ብሎ የሚጠይቅ መልሱን በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያገኘዋል አንባቢ የአቶ ፈይሣ ልጆች በወላጅ አባታቸው ማስታወሻ ላይ የሠፈረውን የጥላሁን የትውልድ የልጅነት እና የቤተሰብ ታሪከ አስካሁን ለምን ይፋ አላደረጉትም። ዳንኤል በላይነሀ ከሀ ዐህዘ ብክ በአንድ ኢትዮጵያዊ የኪነት ሰው ላይ በዚህ ደረጃ የሕይወት ታሪከ ተጽፎ ያነበብኩተ የብሪያ ሞሐምድን ጥላሁን ገሠሠ ርክ ክአ ምሥጢር የተሰኘ መጽሐፍ ነው የጥላሁን ገሠሠን ውስጣዊ ዓለም ቢቃላት ስሎ አሳይቶናል ስነልቦናዊ ፍካሬው አንጀት ያርሳል ቀደም ተከተላዊ ታሪኩን የገለፀበት ቋንቋ ጥቃቅኖቹን ሁነቶች ሳይቀር ልቦና ውስጥ እንዲቀሩ ያደርጋል ጋዜጠኛ ሲሳይ ጫንያለው ግንቦት ዘከሪያ ስለ ጥላሁን ገሠሠ ምን አዲስ ነገር ሊጽፍ ይችላል። በሚል ጥርጣሬ ይህን መጽሐፍ ማንበብ መርሁ ተመስጥዖ ግርምት እና ደስታ እየተሰማኝ አንብቤ ጨረስሁት የጥላሁን ገሠሠ ሕይወት በውስብስብ ቤተሰባዊ ዳራው በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሙዚቃ እና የሦስት መንግሥታት ፖለቲካዊ ታሪክ ዐውድ ውስጥ በተሳካ ሁኔታ ተተርኮ ይ አት ተሻገር ሽፈራው ወፎከ የጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን መምህር ይህ መጽሐፍ የብርቅዬው ጥላሁን ገሠሠን ታሪከ በተቻለ መጠን ከሥር መሠረቱ ጀምሮ በትከከል ለማቅረብ ደራሲ ዘከሪያ መሐመድ ያደረገው የብዙ ዓመታት ቅን ጥረት የሠመረ ውጤት ነው ስለሆነም ለሌሎች ታሪከ ጸሐፊዎች ጥሩ ምሳሴ አንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ኃይሌ ከበደ ፕርን ሚኔሶታ ዩኒቨርሲቲ ዩኤስኤ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ጥላሁን ገሠሠ ታላቅ ከያኒ ብቻ ሳይሆን ልከ እንደኛው ሰው መሆኑን ለማየት አንችላለን ዘከሪያ የሞከረው ስነልቡናዊ ዳሰሳ የጥላሁንን ስብእና ከአዲስ አቅጣጫ ያ ቸገ ገያ የ ጎዳና ቀደል ማንያዘዋል እንደሻው የቴአትር እና የፊልም አዘጋጅ ጥላሁን ገሠሠን በተመለከተ እስከዛሬ ካነበብናቸው ትረካዎች በመሠረታዊ መልኩ የተለየ ታሪከ በአስገራሚ ታሪካዊ ፎቶግራፎች ተደግፎ ቀርቧል ለ ዓመታት በዘለቀ የድምጻዊነት ሕይወቱ በተሰጥዖው የኢትዮጵያን ሕዝብ ሲያስደስት የኖረው ጥላሁንሂ በሕይወት ታሪኩም ይበልጥ ክተ ያ ረ ረ ረና ደ ይ ተ የን ስሚ ስ ለል ዘከሪያ መሐመድ በዚህ መጽሐፍ አዲስ ሙከራ አድርጓል የሚገባው ነው።