Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይኸውም የቀድሞውንና የዛሬውን ታሪክ ካለማንበባቸውና ካለመረዳታቸው የተነሣ ነው ገጽ የሚሉን ኅሩይ በሸንጎ በሊቃውንቱ ፊት በሚደረግ ሙግት አጓጉል ልማድ በለውጥ ሲረታ ያሳያሉ ዳሩ ግን ምን ታደርግ ስደት ለወሬ ይመቻል የኔ እባት ክርስቶስ ካገርህ ከሰው ልብ አስወጥቶ ቢለድህ ወደዚች ጅንቁርና ወደ ምትባል ሀገር መጥተህ ጌታ ሆነሃል እውቀት የሚባል ከሳሽ እስነሥቼ ከዚህ ሀገር ሳላጠፋህ የቀረሁ አንደ ሆነ ጠላታችን ፍቅር ይጠረጥራል ብዬ ስለ ሠጋሁ ዥው ብዬ ወደ እርሱ ቤት ሔድሁ። ብዬ ብጠይቅ የወይዘሮ ዓለሚቱ ነው አሉኝ ከወይዘሮ ዓለሚቱ ጋራ በቃል እንተዋወቅ ነበረና በርሷ ቤት ለማደር ገባሁ እርስዋም የበክር ልቾጅዋን ምኞትን የምትድርበት ቀን ኖሮ እንዳጋጣሚ ሁሉ በድግስ ላይ ደረሰሁ አጅግም ደስ አለኝ አሳቤማ ወይዘሮ ዓሰሚቱ በቃል ካወቀችኝ መጣ ሲሏት ግባ በሉት ትልና ስበላ ስጠጣ አድራለሁ ብዬ ነበር ነገር ግን ወደዚህ የሚገቡ ሰዎች ሁሉ የንጉሥን ልጅ በዘፈን ሳያሞግሱ አንዳይወጡ ክልክል ነውና አንተም እንደ ደንቡ አሞግስና ውጣ አሉኝ ክበሮ የሚመቱና ዘፈኑን የሚቀበሉ ሰዎች አሉን አልኋቸው ለዚህስ አታስብ ብለው ብዙ ሕዝብ ወደ ተሰበሰቡበት ስፍራ ወሰዱኝ። ወዳጄ ልቤ ዘመድ ምቀኛ ነው አስኪ ሰላም ብዬ አንተን ላሞግስ አንተ አይደለህሞይ ቤዛዋ የነፍሴ ጴጥ ፅ እንደምን ብርቱ ነህ እንደምን ለመድኸው የአዳምን መከር አንድ ቀን ጨረስከው። መዝ አ ወዳንተ ስመጣ ጊዜ መሽየቶብኝ መምሬ ዓለማየሁ ቅስና ሳላቸው ምነው የነፍስ አባት አሰመሆናቸው ማቴ እኔስ አንድ ነገር ሰማሁባቸው ጥንቱንም ሲመጡ ቆበጣል ናቸው።
አሜን ጴጥ ሽ ክፍል ፅ ወዳጄ ልቤ የሰውን ጠባይና ኑሮ በምሳሌ የሚገልጽ ሥሠ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ምዕራፍ ስለ መጀመሪያው ዛፍ በተወለድሁ በ ዓመት ከዘመዶቼ ተሰይቼቺ ወዳጄ ልቤን ብቻ አስከትዬ ከቤቴ ተነሣሁ አሳቤም ይህን ዓሰም መጻሕፍትን በምሥራቅና በምዕራብ በሰሜንና በደቡብ እየዞርሁ ለማየት ነበረ በምሥራቅ ስዞር መሪ ነበረኝ በምፅራብ እኩሌታውን ያህል በመሪ ዞርሁ በሰሜንና በደቡብ ኝን ብቻዬን ነበርሁ ያ ወዳጄ ልቤ ብቻ ስንቄን ተሸክሞ ተከትሎኝ ነበረ አርሱ ስንኳ አንዳንድ ጊዜ እየተወኝ ይሔድ ነበረሪ ምርምር ወደ ሚባሰው ሀገር ሰመድረስ ጥቂት ሲቀረኝ አንድ ዛፍ አገኘሁ የዛፉም ጥላ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነበረ በጥላውም ውስጥ ብዙ ፍጥረታት የስው ወገን የእንስሳም ወገን የአራዊትም የአዕዋፍም ወገን ተሰብስበው አርፈዋል አኔም በጥላው ጥቂት አረፍሁ መዢ ዛ ድል ከዚያም ስነሣ ያ የመንገድ መሪ የሆነኝ ወደ አኔ ቀርቦ የዚህን የዛፉን ስም ታውቀዋለህን አለኝ ጌታዬ ሆይ እንደዚህ ያሰ ዛፍ አይቼ አላውቅምና የዚህን ስሙን አላውቅም አልሁት እንኪያስ እኔ ልንገርህ ይህ ዛፍ እግዚአብሔር ይባላል ነገር ግን የበቀሰበትን ጊዜ የሚያውቅ ሰው የለም ባባቶቻችንም ዘመን አንደዚሁ ነበረ አሰኝ መዝ ዮሐ ፅ ፀ ጳ ዮሐ ጳ ጳ እኔም አጅግ ተደነቅሁ ያስደነቀኝም የስሙ ነገር ነው የተለመዱትና በጣም የታወቁት ዛፎች ስማቸው ጠንቋይ አስማተኛ ሟርተኛ ዛር ሐሰተኛ ናዝራዊ ሐሰተኛ ባሕታዊ ጋኔን ጐታች ሞራ ገላጭ ነው ከነዚህም ዛፎች ሰጊዜው የሚያምረውና የሚያስጐመጀው ጠንቋይ ቤና ሌሎች ሖሩሩጨ ነው ነገር ግን ፍሬው አጅግ መራራ ነው ከርሱም ፍሬ የቀመሰ ሰው የዘላለም ሕይወት አያገኝም ከዛፉም ሥር ተነሥቼ ብዙ መንገድ ከሔድሁ በላ በስተምሥራቅ ቆሜ ዘወር ብዬ ብመሰክት ያ ያየሁት ዛፍ ሦስት መስሎ ታየኝ ማቴ ሀ ቶሎ ብዬም ወደ ምዕራብ ዞርሁ በዚያም ቆሜ ብመለከት ፍጹምቴሩኔ አንድ መስሎ ይታያል መነጽሬን አውጥቼ ብመሰከት ግን ጥቂት ጥቋት ሦስት መስሎ ይታያል። አሁንም ወደ ምሥራቅ ሀገር አሔዳሰሁና መንገዱን አመልክቱኝ በዘወርዋራ መንገድ አእንዳልሔድ አልኋቸው ክፉ ምርምር የምትባለውን ከተማ ወደ ግራ እየተውህ ቀኝ ቀኙን ሒድ አሉኝ ወዳጄ ልቤ ከዚህም በኋላ መንገዴን ሔድሁ ያ ወዳጄ ልቤ ግን በግፅዝ ቋንቋ ፖጋጋረ ዳምሥሮምፅ ጎሪኔያ ታ ጩሏይሪይሰቋ ምዕሐሃ እያለ የዳዊት መዝመር ይዘምር ነበር መዝ ወሀ ምዕራፍ ስለ ሁለተኛው ዛፍ ክዚህም በኋላ ወደ ምሥራቅ ሀገር ዞርሁ በዚህም ሀገር ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሚባሉ ሰዎች ጌቶች ሆነው ይኖራሉ ወደ እነርሱም ደጅ የማይደርስ ሰው የሰም አኔም ወደ አነርሱ ቤት ስሔድ በመንገድ ዳር አንድ ዛፍ አገኘ ሁ ይህም ዛፍ በቁመትም በመልክም በፍሬም ያንን በመጀመሪያ ያየሁትን ዛፍ ይመሰላል ዮሐ በጥላውም ውስጥ ጥቂት አረፍሁ ክዚህም በኋላ ለመሔድ ተነሣሁ ጥቂትም እንደ ሔድሁ ዘወር ብዬ ብመሰከት ያ ዛፍ ፍጹም ሰው መስሎ ታየኝ ፅቢ ሀ አስኪ ባላገሮችን ልጠይቃቸው ክቶ ይህ ዛፍ እንደ ምን ይሆን ብዬ ወደ መንደር መሮጥ ጀመርሁ ወደ መንደርም ሳልደርስ ዳግመኛ ዘወር ብዬ ብመለከተው ፍጹም ዛፍ መስሎ ታየኝ ዮሐ ቋ ከዚህ በኋላ ግን ያየኝ ሰው ይስቅብኛል ብዬ መንገዴን ሔድሁ ያ የመንገድ መሪ የሆነኝ ሰው ከኔ ቀድሞ ሔዶ ነበርና ቶሎ ብዬ ደረስሁበት የዛፉንም ስም ያውቀው እንደ ሆነ ብዬ ጠየቅሁት እርሱም የዛፉ ስም ብዙ ነው አማኑኤል ክርስቶስ ኢየሱስ ይባላል አለኝ ማቴ ጵ ያፈራልን አልሁት እንዴታ ፍሬው ስንኳ እጅግ ጣፋጭ ነው የሚያፈራውም ካመት ዓመት ነውፎ የዚህም ሀር ሰዎች ከዚህ በቀር ሌላ ምግብ የላቸውም ከእርሱም የሚበላ ለዘላለም አይራብም አሰኝ ዮሐ ቋኔ። እኔም እጅግ አደነቅሁ ማድነቄም ምግብነቱ ከሀገሬ ምሣብ ልዩ ስለሆነ ነው ዮሐ ፃ የሀገሬ ምግብ እንጀራና የከብት ሥጋ ነው ያውም ማታ በልተውለት ለጧት ኣይገኝም እንዲህም እየተደነቅሁ ስሔድ ሐራ ጥቃ የሚባሉ ሰዎች አገኘሁ ስሰ ዛፉም ጠየቅኋቸው እነሰም ጥንኑ ወዳጄ ልቤና ሴሎችም በውነቶ ዛፍ ነበረ አሁን ግን ዛፍነቱ ቀርቶ ሰው ሆነዋል አሉኝ አኔ ግን ስቄባቸው ሔድሁ ጥቂትም ከሔድሁ በኋላ አወጣኪን አገኘሁት ስሰ ዛፉም ጠየቅሁት እርሱ ግን ወደኔ ዘወር በሎ ጤና የለህምን ሰው መምሰሉ በቀረ በስንት ዓመቱ ዛሬማ ፍጹም ዛፍ ሆኖ የለምን አለኝ እፄም ስቄበት መንገዴን ሔድሁ ከዚህ በኋላ ሳላስበው በድንገች ወደ ሰሜን ዞርሁ በሰሜን ያሱ ለዎች የዛፉን ነገር ጠንቅቀን እናው ቃለን ይላሉ እኔም ወደ እነርሱ ሔጄ ጠየቅኋቸው ነገር ግን አንድ ነው ሁለት ነው በማሰት ክርክር ይዘው ነበሩና እኔን ከቁም ነገር ስላሳልቆጠሩኝ የእነርሱ ክርክር መጨረሻ ሳይኖረው ጊዜ በዚህ ቆሜ ልቀር ነውን ብዬ ወደ ምሥራቅ ዞርሁ በምሥራቅም ያሉ ሰዎች አንድ መሆኑን ዘወትርም ዛፍና ሰው መስሎ መታየቱን አስረዱኝና አጅግ ደስ አለኝ ማቴ ፅ ቆሮ ቿ ዮሒ ወ ወኋ ምዕራፍ የ ስለ ሦስተኛው ዛፍ በዚሁ በምሥራቅ ሀገር ከወዲያ ወዲህ ስመላለስ በነፋሻ ስፍራ የበቀለ አንድ ዛፍ አገኘሁ ይህም ዛፍ በልምላሜም በቅጠልም በርዝመትም አስቀድሞ ያየኋቸውን ሁለቱን ዛፎች ይመስላል የበቀለበት ስፍራ ተራራማ ስለ ሆነ ነፋስ ይወዘውዘው ነበረ የዚህንም ነገር እየመረመርሁ ስሔድ መቅዶንዮስን አገኘሁት የዛፉንም ነገር ያውቀው እንደ ሆነ ብዬ ጠየቅሁት እርሱም እንዲህ የሚያስደንቅህ የዚህ የዛፍ ነገር ነውን ከዚህ የሚበልጡትን ሁሰቱን ዛፎች አይተህ በሆነ ምንኛ ባደዴነቅህ ኖሯል ይህ ዛፍ በሁስቱ ዛፎች ዘንድ የቁጥቋጦ ያህል ነው አለኝ እኔ ግን ስቄበት ሔድሁ ጥቂትም እንዳለፍሁ ዘወር ብዬ ብመሰከት ያ ያየሁት ዛፍ እንደ ርግብ ክንፍ አውጥቶ ሲበር አየሁት ከዚህም በኋላ እያደነቅሁ መንገዴን ሔድሁ ያ ወዳጄ ልቤም ካማርኛ ይልቅ የግፅዝ ቋንቋ ያውቅ ነበርና ወመጋቋፅሰዕያ ቀዱዶዕ ጴታውሪጓ ፖጎሪልዶ ወፀዐመጋፈረዕ ፅዚ ለጽ ዲሪ ዳለመጩጠውረሮ ዳመፊዕ ጴዳጎያ የዳዊት መዝሙር ይዘምር ጀመረ መዝ ዛል ወሀ ዳጄ ልቤ ምዕራፍ ፀ ስለ ትዕቢትና ስለ ትሕትና መጣላት ከዚህ በኋላ ድንቁርና ወደ ምትባል ሀገር ደረስሁ በቢያችም ሀገር ትዕቢት የሚባል ሌባ ጌታ ሆኖ ይኖር ነበር ሌብነቱን ግን የሚያውቅበት አልነበረም ደግሞ ትሕትና የሚባል ሰው የጨዋ ልጅ ጊዜ ያዋረደው በዚያችው ሀገር ራሱን ቀብሮ ይኖር ነበር እኔም ለሁለቱም ወዳጅ ሆጌፄጌ በሁለቱም ቤት ስበላ ስጠጣ ብዙ ቀን ተቀመጥሁ ዳሩ ግን ትዕቢት ሌባ መሆኑን አላወቅሁም ነበር ትዕቢትም በትሕትና ላይ ክፉ ክፉ ወሬ እያወራ ይነግረኝ ነበረ ትሕትናም በሰማ ጊዜ ነገሩን አንዳልሰማ እየሆነ ዝም ይል ነበረ አንድ ቀን ትሕትና ወደ ቤቱ ጠርቶኝ ትንሸ ጨዋታ ስንጫወት ትዕቢት አግረ መንገዱን ሲያልፍ አየኝና ተቆጥቶ ጨርቁን ባፍንጫው ላይ አድርጐ አለፈ ጥቁትም አንደ ሔደ ከሐሜት ጋራ በመንገድ ተገሩች ሐሜት ቶሎ ብሎ ጌታው አቶ ትዕቢት ከወዴት ይመጣሉ ው ከወደ ሰይጣን ልብ አለው ምነው አዝነዋል አለው ኃዘን ይብዛብኝንን ሰው ሁሉ ወረተኛ ነው ይህን ባጠገባችን የቆመውን ሰው ይህን ዓለም መጻሕፍትን ሲዞር አግኝቼው ወደ ቤቴ ወሰድሁት ደግሞ ሱሪህን እስከ ተረከዝህ አድርግ ዓይንህን ተኳል ጨርቅህን አፍንጫህ ላይ አድርግ ሰላምታ ሲሰጡህ ዝም በላቸው ብዬ የሀገሩን ሥርዓት አስተማርሁት አሁን ግን ሁሉንም ትቶት ከትሕቶና ጋራ ሲጫወት አየሁት ትሕትና ስንኳን አንግዳ የሚቀበልበት ራሱን የሜረዳበት ገንዘብ አያገኝም አሰ ትዕቢትም ከሐሜት አፍ ይህን በሰማ ጊዜ ደስ አለውና ትሕትና የሚያውቀው እንግዳ መጥቶብኛልና እንጀራ አበድሩኝ ማለት ነው አንጂ ባለ ገንዘብማ ከሆነ ልጆቹ ነቢያት ሐዋርያት ጻድቃንና ሰማዕታት የሚበሉትና የሚጠጡት አጥተው በረኃብ ለምን ይተላለቁ ነበር አለ ማቴ ጵ ጩ ና ችም ትፅቢት ይህን ሁሉ ነገር ሲናገር ትሕትና ጆሮውን ጣል አድርጐ ይለማ ነበርና በነገሩ ስለ ተናደደ በትሩን ይዞ ወደ ትዕቢት ቀርቦ አንተ ሌባ ምነው ብችልህ ብችልህ አምቢ አልህ የዚያ የሐስተኛ የዲያብሎስ ልጅ መሆንህን ረሳኸውን። ነፍሴን አየወጋኝ ከማኽል ራሴ ከክርስቶስ የሚሰየኝ ነበር ጥቂትም በጎነት ባገኘሁ ጊዜ እያዘገምሁ መንገዴን ጀመርሁ በመንገዴም በስተ ግራ ረጅም ተራራ ነበረ ስሙም ንፍገት ይባላል አንዳንድ ለዎችም ፍቅረ ንዋይ ይሉሱታል እኔም በዚያ ላይ ወጥቼ ይህን ዓለም ለማየት አሰብሁ ያ ወዳጄ ልቤ ግን ገመምተኛ ነህና አትችልም ብሎ ክከለከለኝ ይሀንንም ስንነጋገር ግያዝ ከወደ ተራራው መጣ ስለ ተራራውም ጠየቅሁት ግያዝ መለሰ ለኔ መልካም ቤት በተራራው ጫፍ ተሠርቆቶልኛል አንተም ትንሽ ዛኒጋባ መሳይ አሠርተህ ኖ ህ ነበረ አለኝ ነገ ይ የን አኬ ይሀን ዓሰም መጻሕፍትን ለመዞርና ለማየት ነውና ሁሉንም ነገር ከወዳጄ ልቤ ጋራ ተማክሬ እነግርዛለሁ አልሁት ከግያዝም ከተሰያየን በኋላ ወደ ወዳጄ ልቤ ቀርቤ በንፍገት ተራራ መኖር ሰኔ ይመቸኝ ይሆንን ብዬ ጠየቅሁት ወዳጄ ልቤም ጸረ ወዲያ ምን ያደርግልኝ ብለህ ነው እኔ አውቀው የለምን አለኝ እኽ እንደ ምን ነው አልሁት ወጂሟ ልቤ ሀ የንፍገት ተራራ አሁን አንተ እንደምታየው እጅግ ረጅም ነው ወጥቶ በጫፉ ላይ የቆሙ እንደ ሆነ በምድር ያለው ሁሉ ሰውም ከብቱም ወርቁም ብሩም እህሉም ጥቂት መስሎ ይታያል ዳግመኛ በዚሀ ምድር ያለው ገንዘብ ሁሉ ያንድ ሰው ቢሆን ላንድ ቀን አራት የሚበቃ አይመስልም ይልቁንም በንፍገት ተራራ የቆመ ሰው አባቱንና እናቱን ወንድሙንና አኅቱን ዘመዱንና ወዳጁንም ለይቶ ማወቅ አይችልም አለኝ ይሀን ሁሉ ሲነግረኝ ወጥቼ አያሰሁ በማለት ልቡናዬ ተስፋ አልቆረጠም ነበር ነገር ግን ባንድ ስፍራ ቆሜ ሳመነታ ጊዜው መሸ ከኔም ጋራ ሰይፍም ጋሻም ጦርም አልነበረም ያ የሚሰብረውን አሸቶ የሚዞረው አውሬ ቢመጣ ያፉ ጉርሻ ነኝ እንጂ የማመልጥበት ስፍራ አልነበረኝም ፅ ጴጥ ቿ እንዲሁም ስጨነቅ ከንፍገት ተራራ በስተቀኝ አንድ ቤት አየሁና ቶሎ ብዬ ወደዚያ ሔድሁ አንድ ብላቴናም በደጅ ቆሞ አገኘሁ ወዳጄ ሆይ ስምህ ማነው አልሁት አብሮ መብሳት አባላለሁ አሰኝ ይህ ቤት የማነው አልሁት የብላታ ቸርነት ነው አለኝ አባከህ ንገርልኝ አልሁት አርሱም ቅን ብላቴና ኑሮ ቶሎ ገብቶ ነገረልኝ ብላታ ቸርነትም በሰሙ ጊዜ እጃቸውን ዘርግተው ሲበሩ መጡና ይዘውኝ ገቡ ከገባንም በኋላ የሚያስፈልገኝን ነገር ሁሉ አቀረቡልኝ የመኝታም ጊዜ ሲደርስ ወደ መኝታ ቤት ይዘውኝ ሔዱ በቪያም መልካም ምቹ አልጋ አሳዩኝ እኔም እጅግ ደክሞኝ ነበርና ቶሎ ተኛሁፎ ወዳጄ ልቤ ግን እጅግም እንቅልፍ አልነበረበትምና ባጠገቤ ተኝቶ ያጫውተኝ ነበረ በነጋም ጊዜ ሰመንገዴ ስለ ቸኩልሁ ቶሎ ታጠቅሁ ብላታ ቸርነትም ለመንገዴ የሚበቃ ስንቅ ሰጡኝ ዳግመኛም ወደ ንፍገት ተራራ መውጣት እንዳላስብ መክከሩኝ ምክንያቱንም ብጠይቃቸው ከተራራው መርዘም የተነሣ ራስ እያዞረ ይጥላል አሉኝ እኔም ብላታ ቸርነት በሠሩልኝ ሥራ ሁሉ እጅግ ደስ ስላለኝ ወደ ሀገሬ ስመለስ መጥቼ አሰናበትዎታሰሁ ብያቸው መንገዴን ሔድሁ ወዳጄ ልቤና ሌሎችም ምዕራፍ ስለ ምእመን ሠርግ ተነሣሁ ከዚህም በኋላ ምሥራቅ ምሥራቁን ስመዞር በምሥራቅም ያላየሁት ሀገር አልነበረም መንገዱ ግን አጅግ አስቸጋሪ ነበረ ማቴ ከ መሪ ባልነበረኝ ባንዱ ፈርፈር ውስጥ ወድቄ እቀር ህሎ ቤቴ ከወጣሁ ቀኑ ወደ አሰብሁበት ስፍራ ባልደረስሁም ነበረ ነገር ግን ከ ብዙ ነበረና ስንቅ አለቀብኝ ወዳጁ ልቤም ችግሬን አይቶ የሕይወት እንጀራ የሚሸጥበት ገበያ ሞልቶ የሰምን ሔደን እንግዛ አለኝ ዮሐ ነገሩስ መልካም ነበረ ነገር ግን የያዝነው ገንዘብ ጥቂት ነውና በዚህ ያህል ዋጋ የሕይወት እንጀራ አንሸጥም ብለው ቢመልሱን እንዴት እንሆናሰን እንዲህ በረኃብ ተጨንቀን ሳለን የመንገዱን ድካም አስኪ ተመልከተው አልሁት እንዲሁ ባንድ ሥፍራ ቆመን ይህን ስንነጋገር ወደ ሰሜን ብመለከት በምሥራቅና በሰሜን አዋሳኝ ብዙ ሰዎች ነጫጭ ልብስ ሰብሰው በትልቁ አዳራሽ ደጅ ከወዲያ ወዲህ ሲመሳለሱ አየሁ ፈጥ ወደ እርሳቸው ሔሒድሁ በደረስሁም ጊዜ ይህ አዳራሽ የማነወ ብዬ ጠየቅኋቸውፅ የታላቁ ንጉሥ ቤት ነው ነገር ግን አሁን በውስጡ ያለው ሰው ባለኪራይ ነው አሉኝ ሁላችሁ ነጫጭ ልብስ ለብሳችሁ ከወዲያ ከወዲህ የምትመላስሱሉት ስለ ምን ነው ዛሬ ያመት በዓል ነውን አልኋቸው አንኳን አንኳን ይህን ቤት የተከራየው ሰው ልጁን ምአመንን ከወንጌል ጋራ ሲያጋባው ነው ስለዚህ አሁን ወደ ሠርጉ ለመሔድ ቸኩስናል ነገር ሠርገኞች እጅግ ጥቂቶች ሆነን ተቸግረናልና የሠርግ ልብስ እንዳለህ ከ ጋራ እንሒድ አሉኝ አባካችሁ ጥቂት ቆዩኝና በከረጢቴ ጥቂት ገንዘብ ባገኝ ወደ ገበያ ሔጄ የሠርግ ልብስ ልግዛ አልኋቸው ወዳጄ ልቤ አይሆንም በጊዜ ግቡ ተብለናል ጊዜው የመሸ እንደሆነ በሩ ይዘጋብናል በሩም ከተዘጋ በኋላ ክፈቱልን ብንል የሚከፍትልን አናገኝም አሉኝ ማቴ ድ እኔም ጥንቱን ባልነገራችሁኝ እንኳ መልካም ነበረ አሁን እንደምን ልሁን እያልሁ እለቅስባቸው ጀመርሁ እነርሱም አይዞህ አታልቅስ ንስሐ የሚባለውን ወንዝ ተሻግረነው እንሔዳለንና ልብስህን በዚያ ታጥባለህ እኛም አንድ ለዓት ያህል አንቆይፃሰን አሉኝ እኔም እጅግ ደስ አስሰኝ የደስታዬም ምክንያት ተርቤ ነበርና ከዚያ ከሠርጉ አንጀራ ለመብላት አስቤ ነው ማቲ ከዚህም በኋላ ንስሐ ወደሚባለው ወንዝ ደረስን። ያሟሟቱም ነገር እንዲህ ነው ከሀገራችን በወጣንበት ዕለት ጊዜ መሸብንና በዱር ውስጥ አደርነ በዚያም ወምበዶች መጥተው ቀሚሳችንን ከነመደርቢያችን ወሰዱብን በነጋም ጊዜ መንገድ አላፎች አገኙን አነርሱም ትብትባቸውን ሁሉ አሸክመው ሁለት ምፅራፍ መንገድ ወሰዱን ከዚያም በኋላ በጥፊ እየመቱ ወደ አደባባይ አቀረቡን ማቴ ወ ጣ በዚያም ሌቦች ብለው ፈ ዳዓ ግ ተን ፈረዱብን ከተፈረደብንም በኋላ ዓ ዛ ከብዙ ቀንም በኋላ ሁሉ አሳላፊ ነው ወደ ምትባል ከተማ ደረስን በዚያች ሀገርም ያሉ ሰዎች ለጊዜው በመልካም አቀባበል ተቀበሉን ካንድ ዓመት በኋላ ግን አንድ ምቀኛ ሰው ተነሥቶ ይሀ ምእመን የሚባል ሰው ምንም እርሉ ደግ ቢሆን ሚስቱ ወንጌል ክፉ ናትና ሚስቱን ይዞ ካገር ካልወጣ ለሕዝቡ ሁሉ ጤና አይገኝም ብሎ ላገረ ንዢው ነገረው በዚሁ ምክንያት ካገር እንድንወጣ ታዘዝን አኛም ቀን ለቀን የሔድን እንደ ሆነ ያው ምቀኞችን ያየንና ደግሞ አንድ ክፉ ነገር ተናግሮ እጃችንን ያሲዘዋል ብለን ስለ ፈራን በሌሊት ለመሔድ ተማክርን ሌሊትም በሆነ ጊዜ አውራ መንገዱን ትተን ጠባቡን መንገድ ይዘን ሔድን ማቴ ነገር ግን የጨለማ ጊዜ ነበርና መንገድ ጠፍቶብን ዱር ለዱር ስንሔድ አውሬ በድንገት መጥቶ ባሌን ምእመንን ነጥቆ ወሰደብኝ ብጮሀም የሚደርስልኝ ሰው አላገኘሆም ፐ ጉ በማግሥቱም በራሴ ላይ ትቢያ ነስንሼ ልብሴን ቀድጄ እያለቀስሁ ብቻዬን ስሔድ መታመኔ በእግዚአብሔር ነው ወደ ምትባል ከተማ ደረስሁ የዚያችም ከተማ ንጉሥ በሰገነቱ ላይ ተቀምጦ አይቶኝ ኖሮ ያች ሴት ምንድር ናት እስቲ ጠይቃት ብሉ አንድ አሽከር ላከልኝ እኔም ለመላክተኛው መክጁዬን ሁሉ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው አጫወትኩት እርሉም ሔዶ በነገረው ጊዜ ብዙ አዘነልኝና ወደ እንግዶች ማደሪያ ቤት ውሰድዋት ብሉ አዘዘልኝ በማግሥቱም ማኅበረ መላእክት የሚባሉትን ጭፍሮች ጠርቶ አጐበር ሠርታችሁ አጉጐበሩን ወርቀ ዘቦ ግምጃ አልብሳችሁ ጭፍሮችን ሁሉ በየወገናችሁ ሰብስባችሁ አልቃሽ አቁማችሁ ስለ ባሏ ስለ ምአመን አልቅሱላት ብሎ አዘበ እነርሉም ጌታቸው እንዳዘዛቸው አጉበሩን ሠርተው በታሳቁ ሜዳ አስቀመጡት አኔም አጉበሩን እየዞርሁ አለቀስ ጀመርሁ በዚያ ጊዜ ጭፍሮች ሁሉ ልዩ ልዩ ባንዲራቸውን ይዘው በክፍል በክፍሉ ሊመጡ ጀመሩ መጀመሪያ ማኅበረ ነቢያት የሚባሉት ጭፍሮች መጡ ባንዲራቸውም ብጫ ሆኖ በውስጡ ዓይን ተሥሉበታል ቀጥሎም የንጉሥ ልጅ መጣ የርሱም ባንዲራ ቀይ ሆኖ በውስጡ የመስቀል ምልክት አኣለበት በስተቷላሳውም ማኅበረ ሐዋርያት የሚባሉት ጭፍሮች የጌታቸውን ባንዲራ የሚመስል ባንዲራ ይዘው መስጡ ቀጥሎም ማኅበረ ሰማዕታት የሚባሉት ጭፍሮች መጡ ባንዲራቸውም ቀይ ሆኖ ሰይፍ ተሥሉበታል ቀጥሎም ማኅበረ ጻድቃን የሚባሉት ጭፍሮች መጡ ባንዲራ ጥቁር ሆኖ በላይ የዱር አውሬ ተሥሉበታል ቀጥሉም ማኅበረ ምእመናን መጡ ባንዲራቸውም አረንጓዴ ሆኖ በላዩ የዓለም ካርታ ተሥሉበታል ከነዚህም ሁሉ መካከል ዳዊት የሚባል በገና መች ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር ዳድቀዕ ዕመ ሳሦ ይፈሪ መይያን መ ያሆያ ፈያኖዕ እያለ በገናውን ሲደረድር ያየው ሰው ሁሉ በእንባ ይራጭ ነበረ የነሱም መመ ቁ ሠ ወዳጄ ልቤ አኔም ይህን ሁሉ ባየሁ ጊዜ የባሌ ኀዘን እየጻናብኝ ሔደ በዚያ ጊዜ አልቃሾች እንዲህ ብለው አለቀሉ ዘመዶቹ ጠሉት አርሱም ተበደለ የዱር አውሬ ሆኖ ስው አልቀርብ እያለ ዋይ ዋዬ ዋይ ዋዬ መቼ ክፉ ነበር አርሱ ለወደደው ሰውስ ይቅርና አውሬ እንኳ ለመደው ዋይ ዋዬ ዋይ ዋዬ ምእመን ሰላምታ ሲጽፍ አየሁት የተላከ ብሎ ይድረሱን ከሞት ዋይ ዋዬ ዋይ ዋዬ አንዲሁ ከጧት እስክ ማታ ስናለቅስ ውለን ፀሐይ ስትጠልቅ ተለያየን እኔም እንግዴህ ዓይናችሁን ለማየት እንኳ ፈቃድ የለኝምና በፅለተ ምጽአት ለመፋረድ ያብቃን ዲዮቅልጥያኖስ በነገሠ ባ ዓመት በሮምያ ከተማ ተጻፈ ምዕራፍ ስለ ፍቅርና ስለ ተንኩል ከዚህም በኋላ ወደ ሰሜን ዞርሁ የሰሜን ሀገር መንገድ በዚያም በዚህም ያስኬዳል ግን ቶሎ ብዬ ወደ ደቡብ ሔድሁ በደቡብም ጠደ ምሥራቅ ተመለስሁ በሰሜንና በደቡብ በምፅራብም ዞሬ ተመልሼ ማረፊያዬ በምሥራቅ ነበረ በምሥራቅም ሀገር ፍቅር የሚባል ሰው በጌትነት ይኖር ነበረ ሮሜ አርሱም እጅግ መልካም ሰው ስለ ሆነ ወደ ቤቱ የሚመጡትን እንግዶች ሁሉ ይቀበል ነበረ ነገር ግን ቅናትና ምቀኝነት የሚባሉ ጐረቤቶች ነበሩትና እንግዶች ሁሉ ወደ ፍቅር ቤት ሲሔዱ ያዩ እንደ ሆነ ፍቅር ዛሬ በቤቱ የለምና ወደኛ ዘንድ መጥታችሁ አደሩ እያሉ ከደጅ ይወጠስዱዋቸው ነበረ ወዳጁ ልቤና ሴሎችም አንድ ቀንም በሩቅ ቆሜ ስመሰከት ተንኩል የሚባል ሰው ሦስት አጋሰሶች ጭኖ ሲመጣ አየሁት ወደ ፍቅር ቤትም ለማደር አስቦ ኖሮ አቃንቶ ሔደ ፍቅርም ተንኩል ወደርሱ ሲመጣ ባየ ጊዜ ቅንነት የሚባለውን አሽከሩን ጠርቶ እንግዳ መጥቶአልና ወጥተህ ተቀበል አለው ጭነቱም እስቲራገፍ ብዙ ዩ በቢያ ጊዜ ቶሎ ብሎ ሚስቱን ገርነትን ጠርቶ ምነው እንግዶቹ ጠፉ ይሆን እስኪ ብቅ በይና እያቸው ያልሆነ አንደ ሆነ አኔም እመጣለሁ ጸላት አሷም ገና ብቅ ስትል ተንኩል ጭነቱን አራግፎ ነጫጭ ልብሱን ለብሶ እየሳቀና ደስ እያለው ሲመጣ አገኘችውና ወደ ቤት አስገባችው የተጫነውም ምንም እንደ ሆነ አላወቁም ተንኩል ግን ፍቅርን ከዚያ ሀገር ለማጥፋት አስቦ ነበርና ምስክር የሚሆኑ ሰዎች በሣጥን ውስጥ አግብቶ ምግባቸውን ጨምሮ ቆልፎባቸዋል አሳቡም ፍቅርን ክፉ ነገር ለማናገርና እነዚያን ሰዎች ምስክር ለማድረግ ነበር የራትም ጊዜ ሲደርስ ፍቅር ወደ ተንኩል ቀርቦ ጌታ ሆይ እባክህ አንግዴህ አህል እንቅመስ እአለው ተንኩል መለሰ ጌታው ምን ከፋኝ ነገር ግን ጭነቴ በደጅ እንደ ወደቀ ነው አስቀድሞ ጭነቱን አስገብተን ከዚያ በኋሳ ለራት ብንቀመጥ መልካም ይመስለኛል አሰ ፍቅርም አሽከሩን ቅንነትን ጠርቶ ምነው እንዲህ አደረግኸኝ ጭነቱን በጊዜ አታስገባም ኖሯልን አለው እመቤቴ ሰእንግዳ እግር ውኃ አሙቅ ብለውኝ ነበረ አለ በል እኮ አሁንም በቶሎ አስገቡ ብሎ ተመሰለሰ ጭነቱም ከገባ በኋላ ለራት ተቀመጡ እራትም ከተበላ በኋላ ጨዋታ ጀመሩ ተንኩል በመጀመሪያ እንዲህ አለ ወዳጄ ፍቅር ሆይ እኔ በሀገሬ ሳለሁ አባትህ ክርስቶስ ከሞተ ወዲህ ከታናሽ ወንድምህ ከትሕትና ጋራ በዚህ ሀገር የመኖራችሁን ወሬ ስምቼ ነበር ነገር ግን ወንድምህ ትሕትና እንዳንተ አልተመቸውም አሉ ወዳጄ ልቤ ፅ አሁንም እንዳንተ ያለ ሰው ለጌታ ሳያድር መኖር አይገባምና ለዚህ ሀገረ ገዢ ለሰይጣን አሽከር ብትሆን መልካም ነው ቤትህም ይታፈር ነበር አንጂ መቼ ለሁሉ መሣፈሪያ ትሆን ነበረ ፍቅር ደግ ሰው ነው እያሉህ እውነት ይመስልፃልን አትስማ ሁሉም ትዳሩን እያበጀ ነው እኔ ዛሬ ወዳንተ መምጣቴ ይህን ልመክርህ ነው እንጂ ምንም ሌላ ጉዳይ የለኝም እንግዲያውማ ቅናትና ምቀኝነት ያባቴ የሄሮድስ የአኅቱ ልጆች አይደሉምን እርሳቸውን ትቼ ወዳንተ መምጣቴ ለምን ይመስልፃል ምክሬን ስማ እያለ ሊነግረው ጀመረ ፍቅርም እስቲ እኮ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል አለው ከቢዚህም በኋላ ወደ መኝታ ቤት ሔዱ። የሐዋ ሔዶም ያየውን ሁሉ ለወንድሙ ለምቀኝነት ነገረው ምቀኝነትም መለለ ወንድሜ ቅናት ሆይ ከቶ ይህ ፍቅር የሚባል ሰው በምን ታደለ እኛ በገዛ ሀገራችን ተንቀን ተጠልተን መኖር አርሱ ተአከብሮ ተወዶ መኖር ምን ይመስልፃል በል እስኪ ሌላውስ ይቅርና ያጐታችን የፄሮድስ ልጅ ተንኩል እንኳ ወደ ፍቅር ቤት ሔዶ ይደርን ይህን ሰው ከዚህ ሀገር ካላጠፋን ምን ኑሮ አለን እንዲህማ ከሆነ አሽከሮችስ ሚስቶችስ ቪኖሩን ምን ይሆኑናል ወደርሱ ቤት የሚመጡ ብዙ ናቸውና እነዚያን እያዩ እየተዉን ይሔዳሉ እንጂ ከኛ ጋራ የሚኖሩ ይመስልሃልን እያለ ጣቱን ያጮህ ጀመረ ወዳጄ ልቤና ሌሎችም ይህም ከሆነ በኋላ ተንኩል በፍቅር ቤት ዋለ አደረ የሚሔድበትም ጊዜ በደረሰ ጊዜ ሔዶ በጭነቱ መካከል ተቀመጠ ፍቅርንም ቆይታ አለኝ ብሎ ጠራው ፍቅርም በመጣ ጊዜ ተንኩል ነገር ጀመረ ወዳጄ ፍቅር ሆይ በዚህ ሀገር የምትኖረው ከቶ ስለ ምን ነው ርስትህ ጉልትህ በምዕራብ ህገር ይሆኑን ሰምቼ ነበረ ዘሌዋ ርስትህን ጉልትህን ለማንም ከብት መቋሚያ አድርገህ በቪህ ሀገር መቀመጥህ ለማን ደስ ይበለው ብለህ ነው ከደግነት የሚቆጠርልህ መስሎህ ነውን አለው በዚያ ጊዜ ሞኙ ፍቅር ሆይ እውነት መሰለውና ይልቁንም ተንኩል የቅናትና የምቀኝነት ያጐታቸው የፄሮድስ ልጅ መሆኑን ዘነጋውና የልቡን ምሥጢር ሁሉ ሊነግረው ጀመረ ተንኩል ሆይ እንግዲህ አብረን በላን አብረንም ጠጣን ምን እሰውርፃለሁ እነዚህ ጐረቤቶቼ ቅናትና ምቀኝነት ጠላቶቼ ናቸው እነርሱ በቤታቸው ቁጭ ብለው አሽከሮቻቸውን አይሁድን ከሳሽ አድርገው ልከው አባቴን ክርስቶስን አስገደሉት እኔም ያን ጊዜ ገና ልጅ ነበርሁ አሁን ግን ሰውነቴ እያደገ ነገሩ ይቆጨኝ ጀመር ገዳዮችንም በጠቋሚ አገኘኋቸው እነዚያንም ለመግደል ሳስብ የነፍስ አባቴ መምሬ እውቀቱ መጥተው በምን ነገር አይሁድን ልትገድል ታስባለህ ጌቶቻቸው ምቀኝነት ቢያዙዋቸው እምቢ ይበሉ ብለህ ነውን አሉኝ ከዚህም በኋላ ቅናትና ምቀኝነት ያሉበትን ስፍራ እየጠያየቅሁ አገኘሁት አሁን እነርሱን ከስሼ በፍርድ እንዳስገድላቸው ያገሩ ዳኛ ሰይጣን የሚባለው ጠላቴ ነውፊ ለነርሱ ግን አያታቸው ነው ዮሐ ቋ ነገሩ ቢቸግረኝ ወደዚህ ሀገር መጥቼ ቤት ሠርቼ ተቀመጥሁ አሳቤ ግን ጊዜ ሲመቸኝ ቢሆን እኔ ራሴ ባይሆን እጅ አዛውሬ አነርሱን አስገድዬ ያባቴን ደም እወጣለሁ ብዬ ነው እንዲያውም አባታቸው ሰይጣን ያየ እንደ ሆነ ህገር አስጩሆ ያሲዘኛል ብዬ ነው እንጂ ቀን ለቀንም ገድያቸው ብሔድ አልፈራም ነበር ወዳጄ ልቤ የዚህ ሀገር ሰው ሁሉ እንዴት ጠልቷቸዋል ይመስልፃል ሥራቸው ሁሉ ባልና ሚስት ማፋታት አሽከርና ጌታ ማለያየት ድኃና ባለጠጋ ማጣላት አባትና ልጅ ማረጋገም ወንድምና ወንድም ማጋደል ነው ማቴ ል እንዲህ እያደረጉ ሀገር አውከዋል እያለ ም ሉ ዘረገፈለት ስጤሩን ሁለ ተንኩልም ይህን ሁሉ ምሥጢር በሰማ ጊዜ ለካ እንደ ዚህ ፃውን እኔ ይኸን ሁሉ ነገር መቼ ለማሁ እንዲህስ ከሆነ ያሰብከውን ይፈጽምልህ ብሎ ጭነቱን ጭኖ ተነሣና ተሰነባብተው ሔደ ። ናሳ ዕሉል ከዚህም በኋላ ወደ መግደያው ስፍራ ደረሉፁ ቅናትና ምቀኝነትም ፍቅርን ደብድበው ጣሉት ገደልነውም ብለው ወካዎ እያሉ ሔዱ ለተንኩልም ብዙ ሽልማት ሸለሙት ደግሞ ተካፍስው የያዙት ርስት ጭካኔ የሚባል ነበረር ያንን ስተንኩል ብቻ ሰቀቁለት ምፅራፍ ስለ ፍቅር ሕይወት ከዚህም በኋላ የፍቅር ወዲጆች ሬሳውን አንሥተው ሊቀብሩ መጡ በቀረቡም ጊዜ ጥቂት ጥቂት ሲተነፍስ አገኙት ከዚያም ቶሎ አንሥተው ልቡና ወደሚባሰው ቤታቸው ይዘውት ሔዱ ብዙ ቀንም አስታመመሙት እኔም ወደ ተኛበት ቤት ገብቼ እግዚአብሔር ይማርህ እንደምነህ አልሁት ፍቅርም መሰሰ ዛሬስ በጐ ነኝ በእግዚአብሔር ቸርነት ከሞት የተረፍሁ ይመስለኛል ቁስሉም ሊጠግ ጀምሯል አለ እንኪያ ምነው ወደ ደጅ ብቅ አሰማሰትህ አልሁትፁ እስካሁን ድረስ ግርሻውን ፈርቼ ነው እንግዲህ ወዲህ ግን ብቅ እላለሁ አስሰ አሁንም ምሕረቱን ይላክልህ ደኅና ሰንብት አልሁት ወንድሜ ሆይ ማን ትባላለሰህ የመጣህበትስ ከወዴት ነው ከዚህ ቀድሞ የተዋወቅን አይመስለኝም አለ እኔ ይህን ዓለም ሰመዞር የመጣሁ እንግዳ ነኝ በሽታህን ብሰማ ልጠይቅህ ብዬ መጣሁ አልሁት እግዚአብሔር ይጠይቅህ አሁን ምን አደከመህ ከዚህ ሀገር ያሱት ወዳጆቼማ እግዚአብሔር ይማርህ ብለው እንኳ ሳይልኩብኝ አልቀሩምን ምን ይሆናል ክፉ እንዳይሆነ እንዲህ አንዳንድ ለው ይገኛል ደግ እንዳይሆኑ ደግሞ ሰው እንዲህ ያስቀይማል የእግዚአብሔርን ቸርነት ተመልክቶ ሁሉንም ነገር እንዲያው መተው ይሻላል በል አሁንም ቢያበቃኝ ሰወደ ፊቱ እንጠያየቅ አለኝ መሆኑንማ በዮሐንስ ቤት አይቸሣለሁ ንግግርና ጨዋታ ግን የለንም አልሁት ፅፎ ዮሐ ይሆናል ይሆናል እርሱ አጅግ ወዳጄ ነው አሁን ስንኳ ሦስት ጊዜ ያህል እየመጣ ጠየቀኝ አለሰኝ እኔም በዚሁ ሀገር የምሰነብት ከሆነ መሸብህ በቶሎ ሒድ ምናልባት ሰው ሰመሆን ባባትህ አሽከር ስዎች በቁጥር የበዙ ነበሩ ሀ እየመጣሁ አጫውትህ ነበረ ነገር ግን አቶ እንደ ጊዜው አስጠርተውኝ ወደ እርሳቸው መሔዴ ነው ከዚያም በቶሎ እመለሳለሁ አሁን ዝም ብዬ እንዳልቀር የኩራት ይመስልብኛል ብዬ ፈራሁ ያንተ ታናሽ ወንድም ትሕትና ወንበር ዘርግቶ ያስተምራል እኔንም አስተምርዛፃለሁ ብሉኛል ከርሱ ጋራ ሁለት ዓመት ያህል ሳልቀመጥ አልቀርም አንተስ ከሞት ከተረፍህ ወደ ወንድምህ ቤት ሳትመጣ ትቀራሰህን ያን ጊዜ በውል እንተዋወቃሰን ወይም ወዳገሬ ስመሰስ መጥቼ እስናበትፃለሰሁ ብዬው መንገዴን ሔድሁ ምዕራፍ ስለ አቶ እንደ ጊዜው ከዚህም በኋላ ወደ አቶ እንደ ጊዜው ቤት ሔድሁ አቶ እንደ ጊዜውም በታላቅ ወንበር ተቀምጠው ነዘረ በርሳቸውም ቤት የሚኖሩ ሁሉም አቶ እንደ ጊዜውን ከበው ተቀምጠዋል አቶ እንደ ጊዜው ሲስቁ ሁሉም ይስቃሉ ዝም ሲሱም ዝም ይላሉ ሲዋሹም አነርሱ እውነት እውነት ይላሉ ከርሳቸው ተለይተው ምንም የሚሠሩት ሥራ የሰም እኔም ወደ እርሳቸው ገብቼ ጌታ አቶ እንደ ጊዜው ሆይ እኔን ስለምን አስጠሩኝ አልኋቸው አርሳቸውም በመልካም ቃል መለሱልኝ አንተም ታውቃሰህ ቤተ ሰዎቼ እንደ በዙ ገንዘቤም ሥፍር ቁጥር እንደሌለው አሁንም የገንዘቤን ዘገብአና ዘወጽአ እየጻፍህ ለቤተ ሰዎቼ በየጊዜው ምግባቸውን እየስጠህልኝ ከእኔ ጋራ እንድትኖር ነዋ አሉኝ ነገሩስ መልካም ነው የሚሰጡኝ አልኋቸው ምግብህን ከበሰስ ፍሬ እንደ ፈቀድህ ትበላለህ ምግቤንና ደመወዜን እንደምን ነው ደሞዝህንም ባመት የዘላሰም ሞትን እሰጥፃለሁ አሉሱኝ አኔም ቶሎ ብዬ ጌታው አቶ እንደ ጊዜው ሆይ ይህስ ከቶ አይሆንልኝም እፄ እምቢ ብዬ ነው እንጂ የታላቁ ንጉሥ ልጅ ከእኔ ጋራ ሁን ምግብህን ከሰማይ የወረደ እንጀራ ደሞዝህንም የዘላሰም ሕይወን እሰጥዛለሁ እያለ ያባብለኛል ዮሐ ል ወዳጄ ልቤና ሌሎችም ዳግመኛ ይህንን ዓለም ዞሬ ሳልጨርስ ደብዳቤ ጸሐፊ አልሆንዎም ደግሞ ሁሉንም ነገር ከወዳጄ ልቤ ጋራ መክሬ እነግርዎታለሁ አሁንም ጤና ይስጥልኝ ብያቸው መንገዴን ሔድሁ ከዚህም በቷላ ላቶ እንደ ጊዜው ጸሐፊ መሆን ጥቅም ይገኝበት እንደ ሆነ ብዬ ለወዳጄ ልቤ ባማክረው ወንድሜ ሆይ ምነው ሁሉን ታስባለህ ላቶ እንደ ጊቤው ጸሐፊ ከመሆን ለምኖ መብላት አይሻልምን አለኝ እኔም እውነትህ ነው ብዬ ያቶ እንደ ጊዜውን ነገር ቸል አልሁት ምዕራፍ ስለ ትምሕርት ቤት ከዚህም በኋላ ወደ ትሕትና ቤት ሔድሁ እርሱም በወንበር ተቀምጦ ያስተምር ነበረ ከርሱ የሚማሩ ለዎች ስንት ይመስሏችኋል እነ ንጽሕና እነ እውቀት እነ እውነት አነ ዝምታ እነ ትዕግሥት እነ ድኅነት እነ የዋህነት እነ ሰላም የጥበብ መጀመሪያ ፈሪፃ እግዚአብሔር እንኳ ከርሉ ይማር ነበረ መዝ ቶ በዚህም ሁሉ ላይ ድኅነት አለቅነት ተሾሞ ነበረ እኔም ወደ አለቃው ሔጄ ትምሀርት ለመማር መጥቻለሁና ንገርልኝ አልሁት እርሉም ሔዶ በነገረው ጊዜ ከተማሪዎቹ አንዱን ጠርቶ ይህን ለው ቶሎ ቶሎ አስተምረው ብሎ አጋጠመኝ ከዚህም በኋላ ዳዊት ለመማር ጀመርሁ ነገር ግን ልፍ ታዩ ፍምዶሙ የሚለውን ለማጥናት አልቻልሁም መዝ ልጳ ይህንም ትቼ የዜማ ትምህርት ጀመርሁ ነገር ግን የዜማ ትምህርት አጅግ አድካሚ ስለ ሆነ ጥቂቶችን ብቻ በቃሌ አጠናሁ እነርሱም ከዚህ ቀጥለው ያሉት ናቸው ሪጮምሥ ታታ ጋፊሬ ወሪፊሷ ሄኔ ታያ ሉ ወምታ ጋመ ዝን ይዐሏ ሃኔ ታያ ሐዉጳድ ሄኔ ታያ ወሐመጋረፅ ዎቀዱሰ ጋፉሪ ዳኦዕ ታሪሪም ፖታ። ማቴ ቋ ሌላውስ ይቅርና ታላቁን ጀግና ክርስቶስን ሐሙስ ማታ ከዱር ውስጥ አውጥቼ ዓርብ በቀትር በንጨት ላይ አሰቅዬ ያስገደልሁት እኔ የበሰው ጌታ ቅናት አይደለሁምን ዮሒ ቿ ጓ ደግሞ ለርሱ አሥራ ሁለት አሽከሮች ነበሩትና እነዚያን ሁሉ ወደ ሔዱበት ስፍራ እየተከተልሁ በሞት ያጠፋኋቸው እኔ አይደለሁምን ይሀም ሁሉ ሐስቴ አንደ ሆነ እናንተ ሁላችሁም መስክሩብኝ እንዲያውስ እኔ ባልኖር የሲኦል መንግሥት ትጸና ኖሯልን አሁንም ወንድሞቼ ሆይ ካይናችሁ ያውጣኝ ብሎ ተቀመጠ ወዳጄ ልቤም አቶ ቅናት ሲፎክር ግድግዳውን ተጠግቶ ቆሞ ነበረና እርሱ ሲቀመጥ አይቶ መሰንቆውን አንግቶ እንደ ገና ተው ሰንጐ መገን ይል ጀመረ ተው ሰንጐ መገን ተው ሰንጐ መገን ቼ ቼ ቼ ታላቁ ጌታ ሲወለድ ባገር ንጉሠ ፄሮድስ ደንግጦ ነበር ኢየሩሳሌም እርዳ ነበር ያገር ሕፃናት መች ያልቁ ነበር የፍጀው ጌታ ተንኩል ባልነበር በዚያ ጊዜ አቶ ተንኩል ሰይፉን ውልቅ አድርጐ ይፎክር ጀመረ ሀካኪ ዘራፍ ሀካኪ ዘራፍ በቤተ ልሔምና በአውራጃዋ ያሱትን ሕፃናት ያስፈጃቸው ማነው አኔ የፍጀው ጌታ አይደለሁምን ማቴ አንዲያውስ ካቶ ቅናት በቶር በጦርነት ጊዜ የሚቀድመኝ ማነው ዘወትርም በጦርነት ድል ማድረጌ ፊት ሰፊት ተዋግቼ ወዳጄ ልቤ አይደሰም መሣሪያዬን ሰውሬ ይዢ ዱር ለዱር ስሔድ አድሬ ጧት በድንገት ኣደጋ አየጣልሁ ነው አሁንም ካይናቸሁ ያውጣኝ ብሎ ተቀመጠ ይህም ሁሉ ሲሆን ሰአዝማሪው እስኪ አንድ ዋንጫ ጠጅ ስጡት ብሎ የሚናገር አልነበረም በዚያ ጊዜ ወዳጄ ልቤ ቆጨውና ወደኔ ቀርቦ አቶ ተንኩልን ላዋርደው አሰኝ ቢመታሀሳ አልሁት አስቄበት የሆነው ይሁን አለ አንተ እንደ ወደድሀ አድርግ እኔ ግን ውርድ ከራሴ ነው አልሁት ከዚሀ በኋላ ቃሉን ከፍ አደረገና አቶ ተንኩል ያንተም ግዳይ ከግዳይ ተቆጠረና ትፎክራለሀን አለው በቪያም ጊዜ ሁሉም ዝም ብለው ይሰሙ ጀመሩ ተንኩልም በንፍረት ቃል እንዴት አንተ አሰው በቤተ ልሔም ገደልሁ ብለህ የፎክርክው ገና ጡት የሚጠቡትን ሕፃናት ከናቶቻቸው እጅ አየቀማሀ ኣይደለምን አለጡው ለካ ሁሉም በዚህ ነገር ሆድ ለሆድ ሲተማሙ ቆይተው ኖረው ዳር እስከ ዳር ከት ብሰው ሳቁበት አቶ ተንኩልም አጆግ አፈረ ወዳጄ ልቤ ግን አቶ ተንኩልን ፈራና እስኪነጋ ድረስ ድምጡ ሳይለማ አደረ ምዕራፍ ስለ ንጉሥ መልአክት ከዚህም በኋላ እነጋጋሰሁ ሲል ከበር ውጭ ጩኸትና ፍጅት ሆነ ሠርገኞችም እድመኞችም ከወዲያ ወዲህ ይራወጡ ጀመር አኔም ባሰሁበት ስፍራ ቆሜ እየተንቀጠቀጥሁ ወደ ወይዘሮ ዓለሚቱ ቤትም የገባሁበትን ቀን ረገምሁ ከሙሽሮቹም አንዱ ወደ ወይዘሮ ዓለሚቱ ሲሮጥ ሔደና እመቤቴ ሆይ ጉድ ፈላብን አላት አንዴት አሰችው ሽ አንቺን ያሳደገሽ አግዚአብሔር የሚባለው ታላቁ ንጉሥ ተቆጥቶብሻል መሰለኝ አላት ዘፍጥ ቶ ል ወዳጄ ልቤና ሌሎችም ምንስ ቢሆን ያሳደግኋት ጌታዋ እኔ አይደለሁምን የመጀመሪያ ባሏ አዳም እንኳ አታክልት ሲሰርቅ ተይዞ በታላቁ ወህኒ በሲኦል ቢታሠር የእኔ ልጅ ዕዳውን ከፍሎ አእስፈታው ፅ ጴጥ ፅ ፄ እርሷንም እንዲህ እንዳላየ ማየቴ ምንአልባት ብትመከር ዘመዶችዋንም ብትመክር ብዬ ነበረ እንጂ እንግዲያውማ ባንድ አፍታ ድራሽዋን ለማጥፋት እችል አልነበረምን ሉቃ ቋ ምንስ ልጅዋ ቢሆን ጠሳቴን ምኞትን በከተማዬ እንደ ምን ትዳረው ወዳጆቼን ሁሉ የገደለ የርሷ ልጅ ምኞት አይደለምን አሁንም ወደ ዓለሚቱ ቤት የገቡትን አድመኞችንና ሠርገኞችን ሙሽሮቹንም ይዛችሁ አምጡ ብሎናል ብለው ሞትና መቃብር መጥተዋል አላት ብቻቸውን ናቸውን አለችው ደግሞ ብቻቸውን እረ እልፍ አእላፋት ወታደሮች አስከትለው ነው አላት ስማቸውን ታውቀዋለህን አለችው ዋና ዋኖችን አውቃቸዋለሁ አላት አነማን ናቸው አለችው እነ ቁርጠት ቁርጥማት ፍልጠት ምች ውጋት ተስቦ መጋኛ ንዳድ ፈንጣጣ ኩፍኝ ቂጥኝ ጨብጥ ቁምጥና ሳል ያይን ሕማም የልብ ሕማም ሌሎችም ብዙ አሉ አላት እርስዋም እያጉረመረመች ወደ ቤትዋ ገባች እነዚያ ወታደሮች ግን ወደ ሠርጉ ቤት ጉበተው ከሠርገኞች ወገን አንዱንም ሌላውንም እየያዙ ለሞት ይስጡ ጀመሩ ሞትም ስመቃብር እያሳለፈ ይሰጥ ጀመረ መቃብርም ክያዘ የማይለቅ ጽኑ ጀግና ነበረ ይህም ሁሱ ሲሆን ሠርገኞች በር ዘለን ቅጥር ጥሰን እንሽሽ ብሰው አያስቡም ነበር አንዳንዱስ እንዲያውም ይስቁ ነበሩ እንዲህም ሲስቁ እያንጠለጠሉ ይወስዱዋቸው ጀመር መዢ ሮኃ ቋ ጋአ ነገር ግን የወይዘሮ ዓለሚቱ ቅጥር ግቢዋ ሰፊ ነበረና ታዘው የመጡት ወታደሮች ሠርገኞቹንና አድመኞቹን ሁሉ ባንድ ጊዜ ጨርሶ ለመያዝ አልሆነላቸውም ወዳጄ ልቤ አንዳንዱም ከተያዙ በኋላ አየተለማመጡ ተለቀቁ ነገር ግን የኋላ ኋላ ወደ ዓለሚቱ ሠርግ የታደመ ሰው ሁሉ ተይዞ መታሰሩ አይቀርም ወደ ሠርጉም የመጡትን ሰዎች ሁሉ ንጉሠ በሺወርኒ አስቆጥሯቸዋል ይባላል አኔና ወዳጄ ልቤም ለጊዜው ሳንያዝ ከወታደሮቹ አመለጥን ምዕራፍ ስለ ማቴዎስና ስለ ሉቃስ ስለ ሙሴም ጨዋታ ከዚህ በኋላ ወደ ምሥራቅ ዞርሁ በዚያም ማቴዎስ የሚባል ሰው ቤቱን በህገር መዳረሻ ሠርቶ አገኘሁ እኒም ወደ ቤቱ ሔጄ ጌታዬ ሆይ እባክህ አሳድረኝ እልሁት እደር አለኝ ማቴ ጥቂትም እንደ ቆየን ሉቃስ የሚባለው ባልንጀራው መጣና ጨዋታ ጀመሩ ሁለቱ ሲጫወቱ ቃላቸው አንድ ነው ግን የሉቃስ ቃል ትንሽ ረዘም ይላል ሉቃስም ንግግሩን ጀመረ ወንድሜ ማቴዎስ ሆይ ያ ባለጠጋ እንዲያ ሲቀማጠል ኖሮ ሞተ ግን በሞተበት ቀን ሰው ሁሉ ደስ አለው እንጂ አንድ ሰው እንኳ አላሰቀሰለትም አለ ሱቃ ሸ ማቴዎስ መለሰ ወንድሜ ሉቃስ ሆይ ድኃ መሆን ምንኛ መልካም ነው ይመስልሃል አሰ ማቴ ይህንስ አኔም ብዬ ነበረ አለ ሉቃ ከዚህም አያይዘው ያሰሚቱን ነገር አነሀ ማቴዎስ ጀመረ ንጉሥ ተቆጥቶ ወደ ዓለሚቱ ቤት የገቡትን ሠርገኞቹን ሁሉ አሲዞ ወሰዳቸው ሲሉ ሰማሁ እንዲያውም እስከ እርስዋ ድረስ ተይዛ ልትጋዝ ነው ብሎ የንጉሠ ልጅ ነገረኝ አለው ማቴ ፀ ቋሯ ሉቃስ መለሰ አርስዋ ተይዛ ብትጋዝ እጅግ መልካም ነገር ነው ሉቃ ስንት ሰዎች ያበላሸች ይመስልፃሃል የጳውሎስ አሽከር ዴማስ የሚባለው አንድ ቀን ወይዘሮ ዓለሚቱን ቢያይ ጌታውን ትቶ ወዉደ እርስዋ ነጐደ ጢሞ ፀ ጃ ወዳጄ ልቤና ሴሎችም የወይዘሮ ዓለሚቱን ነገር ስንቱን ልንገርህ የርሷንስ ነገር ወንድማችን ዮሐንስ ይንገርህ እርሱ ጥቂትስ ስንኳ አይፈራትም ነበረ ሳትታሰሪ የቀረሽ እንደ ሆነ ምን አለ በዬኝ ይላት ነበረ ዳግመኛ ሰው ሁሉ እንዳይወዳት ይመክርባት ነበረ ጳ ዮሒ ማቴዎስ መለሰ የርሷስ ነገር መቼም አንድ ጊዜ የታወቀ ነው ኸረ ደግሞ ይህ የርስዋ ዲቃላ ምኞት እንዲህ እድርጐ የጠገበበት ምክንያቱ ምንድር ነው የለው ሚከት ያየ እንደ ሆነ በላይዋ ልሙት ይላል መልካም ፈረስ መልካም በቅሎ ያየ እንደ ሆነ የኔ በሆኑ ይላል እገሌ ተሾመ ሲሉ የለማ እንደ ሆነ ምነው እኔ በሆንሁ ይላል ከቶ የርሱ ነገር ብልፃቱ ጠፋኝ አለ ማቴ ሉቃስ መለለ ይህ ይደንቅፃልን ወደ ድግስ ቤት የጠሩት እንደ ሆነ ከርሱ የሚበልጡ ብዙ ሽማግሎች ሳሉ ወደ ላይ ወጥቶ በመጀመሪያው ወንበር ይቀመጣል ኋላ ግን ያ የጠራው ሰው መጥቶ እየጐተተ አውርዶ በታችኛው ወንበር ያስቀምጠዋል አለ ሉቃ ይህንንም ሲጫወቱ የምዕራብ ሀገር ባላባት ሙሴ መጣ ምን ትጫወታላችሁ አላቸው አንድ ጥጋበኛ ሀገር አዋኪ ምኞት የሚባል ሰው አለና የርሱን ነገር እንጫወታሰን አሉት ሙሴ መለለ ኽኸኸ አርሱ ነውን እረ ገና እርሱንማ አውቀው የለሞይ ነገሩን ሁሉ በደንጊያ ጽፌ አኑሬዋለሁ ይህንኑም ለእስራኤል ፅለት ዕለት አነብላቸው ነበረ ዘጸ ዳግመኛ እርሱ ብቻ አይምሰላችሁ ሌሎችም ዘጠኝ ባልንጀሮች አሉት ዘጸ ስማቸውም ከዚህ እንደሚከተሰው ነው ጣዖት ማምለክ ለጣዖት መስገድ የእግዚአብሔርን ስም ከንቱ ማድረግ ሰንበትን መሻር አባትና እናትን ማዋረድ መግደል መስረቅ መሴሰን ባሰት መመስከር እነዚህንም ሁሉ የሚመክርና የሚያበረታ ምኞት ነው አሰ አኔም ከሙሴ ጋራ እጅግም አልተዋወቅም ነበረና ስፈራ ስቸር ጌታው አቶ ሙሴ ምኞት ከዚህ ሀገር የሚሔድበት ጊዜ የሰምን አልሁት ወዳጄ ልቤ ጃሜ ሞኝ ነህን እናቱ ወይዘሮ ዓለሚቱ ካልሞተች እሉ ወዴት ይሔዳል አለኝ እንኬያስ እርሱ ወደ ሌለበት ሀገር መሔድ ይሻላል አልሁት ሙሴ መለሰ ዛሬ ገና ያልሰማው መጣ ሌላውስ ይቅርና ወደ ገነት ገብቶ እናታችን ሔዋንን ከአግዚአብሔር ጋራ ያጣላት ማን መሰለህ ምኞት አይደለምን ዘፍ ቶ አባብ መጥታ ያንን ቅጠል ብዬ እያለች ለሔዋን ስትመክር ምኞት በዚያ ባልነበረ ትበላው ኖሯልን ምን ይሆናል ቀረና የርሱንስ ነገር አለማንሣቱ ይሻላል ማቴዎስ መለሰ ምኞትን ጉድ ያደረገው የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ብቻ ነው አንጂ አሰ እንደምን አልሁት በገዳም ተቀምጦ አርባ ቀን አርባ ሌሊት በጾም ጊዜ ሰይጣን የወይዘሮ ዓለሚቱን ገንዘብ ሁሉ ይዞ መጣ ምኞትም ከርሱ ጋራ ነበረ ምኞት ከሰይጣን ጋራ መምጣቱ ክርስቶስ ይህን ገንዘብ አልቀበልም ያለ እንደ ሆነ ይህን ሁሉ ገንዘብ እንዴት ትመልሳለህ ኽረ ተቀበል ብሎ ለመምከር ነበረ ማቴ ፀ ክርስቶስ ግን የሁለቱንም አሳብ ያውቅ ነበረና ገና ሲመጡ በሩቅ ባያቸው ጊዜ ከሙሴ አጅ አንድ በትር ነጠቀና አበረራቸው በዚያ ጊዜ የሰይጣንን ሩጫ ያየ ሰው ከመቅጽበት ዓይን እልም ብሎ ጠፋ ምኞትም ከዚያ የበረረ ዓለሚቱ ቅጥር ደረሰ አለኝ ማቴ ፅ ያፅ ለምኞት የደረሱ ልጆች አሉትን አልሁት እንዴታ ነገር ግን ዲቃሎች ናቸው እንጂ ከሚስቱ አይደሉም አለኝ ስማቸውን ታውቀዋለህን አልሁት እኔ አላውቅም ግን ከሀገራቸው የመጣ ሰው ጳውሎስ የሚባለው ያንደኛውን ስም ሆድ አምላኩ ሲል ሰምቻለሁ ፊሊጵ ደግሞ የሁለተኛውን ስም ወንድሜ ሉቃስ ያውቀው ይሆናል አውን ወንድሜ ሉቃስ ሆይ የምኞት ልጅ የሆድ አምላኩ ታናሽ ወንድም ማን ይባላል አለው ወዳጄ ልቤና ሌሎችም ሉቃስ መለሰ እንዲህ የምትጨነቁት የርሱ ስም ጠፍቷችሁ ነውን ልጅ ስብስቤ የሚባለው አይደለምን አለ ሉቃ ጳ ሴት ልጅሳ የለችውምን አልኋቸው ማቴዎስ መለሰ እአርስዋንስ ዱሮ ቀራጭነት ተሾሜ ሳለሁ ወደ ገበያ እየመጣች አውቃታለሁ አለ ማን ትባላለች አልሁት አለማፈር ትባላለች አክስቾቿ ግን ድፍረት ትላታለች አለኝ እኸ እርስዋ ናትና እርስዋማ ያቶ። ነገር ግን ወዳ ልቤ ክመዶቹን ናፍቋልና ስለዚህ ወደ ሀገሬ ለመሔድ እቸኩላለሁ ጤና ይስጥልኝ ወደ ፊት በደኅና ለመገናኘት ያብቃን ብዬው መንገዴን ሔድሁ ምዕራፍ ስለ ወዳጄ ልቤ ቁጣ ከዚያም ጥቂት እንደ ሔድን ወዳጄ ልቤ ተቆጣና ቆም ብሉ አንድ ጊዜ ስማኝ ልንገርህ አለኝ እኔም በል እስቲ ተናገር አልሁት እንግዴህ አንተ ካገኘኸው ሰው ሁሉ ጋራ ስትቆምና ስትጫወት ጊዜው በከንቱ ሊያልቅ አይደለምን ብትወድ የመጣህበትን ነገር በቶሎ ጨርሰህ ወደ ሀገራችን አንመለስ ወዳጄ ልቤ አንተ በስም የንጉሠ ልጅ አሽከር ትባላለህ ነገር ግን አንድ ቀን ስንኳ እርሱን ተከትለህ አገልግለኸው አታውቅም በድንገት አስጠርቶ አገልግሎትህን ቢጠይቅህ ምን ልትመልስለት ይሆን ሀገር ላገር እየዞርህ ይህን አየሁ ይህን ሰማሁ ብትል ከቁም ነገር የሚቆጥርልህ ይመስልሃልን ሮሜ ይልቅስ ጋሻ ጦርህን ይዘህ ጌታህን ብትከተል መልካም ነበረ ነቢያትና ሐዋርያት ጻድቃንና ሰማዕታት ሰፊ ሰፊ ሀገር እየተሾሙ መኖራቸው ጌታቸውን ቢያገለግሉ አይደለምን አሁንም አንተ ጌታህን አገልግለው ዛሬ አሽከር ቸግሮታልና ደስ ያሰኘኸው እንደ ሆነ አንድ ርስት ሳይተክልህ አይቀርም ሲኦል ወርዶ ጢስኛ ሁኖ ከመቀመጥ ደጅ ጠንቶ ርስት መተከል አይሻልህምን ወይስ በሲኦል የሚኖሩ ጢሰኞች ባመት ባመት የሚገብሩትን ግብር አታውቅምን ያንዱ ስው ግብር እሳት ጨለማ የማይሞት ትል ጥርስ ማፋጨት ልቅሶ ነው እስኪ አስተውለው አንድ ሰው ባመት ይህን ያህል እየገበረ መኖር እንደ ምን ይችላል ማቴ ቶ ጣ አኔ ይህን ያህል ዘመን ካንተ ጋራ መንከራተቴ ስንቅህን የሚሸከምልህ ሰው አታገኝም ብዬ ነው እንጂ ትቸሀ እአሔድ አልነበረምን አንዳንድ ቀን እንኳ የተለየሁህ እንደ ሆነ ችጋር ይዞህ ይውላል ድካሜ ሁሉ ላንተ ብዬ ነው እንጂ ለራሴ ምንም አላስብም እንግዲያማ ላቶ እንደ ልቡ አሽከር ብሆን አንድ ትልቅ ጥቅም ሳላገኝ የምቀር ኑሯልን ከዋልሁ ካደርሁም ዘንድ ልጃቸውን ወይዘሮ ይፋትን ይድሩልኝ ነበር አሁንም ቁርጡን ንገረኝ ከዚያ ወዲያ የማደርገውን አደርጋለሁ አለኝ አኔም በትሕትና ቃል ወዳጄ ልቤ ሆይ ያላንተ ምን ዘመድ አለኝ ከቤቴም ስነሣ አንተን ተማም ነው እንጂ አንተ አይዞህ ባትለኝ ጥንቱንም አላስበው ነበረ አሳቤም ይህን ዓለም መጻሕፍትን በምሥራቅና በምዕራብ በሰሜንና በደቡብ ለመዞር እንደ ሆነ ታውቃለህ አሁን ግን ከተቆጣህ ይቅርብኝ እኔም ባስበው ይህን ዓለም እስከ ሞቴ ቀን እንኳ ብዞር ሣ ወዳጄ ልቤና ሌሎችም የምጨርሰው አይመስለኝም በውነትም አንተ እንደ ነገርከኝ አንዳንድ ቀንም ቢሆን ጌታዬን ማገልገል ይሻለኛል ነገር ግን በምሥራቅ ሀገር ያየናቸውን ሀገሮች ስማቸውን አየጻፍን ወዲያውም ዛፉን ተራራውን አያየን ወዳጆቻችንንም ሁሉ እየተሰናበትን ወዳገራችን አንመለሳለን ደግሞ አንድ ነገር ልንገርህ አኔ ሰኑሮ የምሥራቅን ሀገር መርጫለሁ ለምቾትማ የምፅራብ ሀገር ይመቻል ግን ሰዎቹ ወሬ ያበዛሉ በሰሜንም ሀገር መኖር መልካም ነበረ። ግን ሰዎቹ ሁልጊዜ ይጣላሉ ዘወትርም እንደ ተካሰሱ ይኖራሉ በደቡብም ሀገር መኖር መልካም ነበረ ግን የደቡብ ሀገር ሰዎች ከእውነተኞቹ ሐሰተኞቹ ይበዛሉ በምሥራቅም ሀገር መኖር ግን ምንም ሀገሩ አስቸጋሪና አድካሚ ቢሆን ሰዎቹ አጅግ መልካሞች ናቸው ነገራቸውም አጭርና እውነት ነው ዳግመኛ ብዙ ወዳጆች አለኝና ሀገሩ ባይመቸኝ ስንኳ ስለ ወዳጆቼ ብዬ በምሥራቅ ሀገር ለመኖር አስቤአለሁ አልሁት ወዳጄ ልቤ መለሰ ይሁን መልካም ነው አንተንማ አንድ ስፍራ ከያዝህልኝ እኔስ ለምን እሰይፃለሁ የሚስቆጣኝና የሚያበሳጨኝ ይህ ሀገር ላገር መዞርህ ነው እንጂ አንድ ስፍራ መያዝህን መቼ እጠላለሁ አሁንም ያሰብኸውን አድርግ አለኝ ወዳጁ ልቤ ሆይ ሁልጊዜ እኔ አስቀይምፃለሁ እንጂ አንተ አስቀይመኸኝ አታውቅም እግዚአብሔር ይባርክህ የቀናውን መንገድ ይምራህ አልሁትና መንገዳችንን ሔድን ምፅራፍ ስለ ትልቅ አዳራሽ በምሥራቅ ሀገር ጥግ ጥጉን ስሔድ አንድ ታላቅ አዳራሽ አየሁና ቶሎ ብዬ ወደዚያ ሔድሁ በስተውጭም እጅግ ያማረ ነበረና ገብቼ ለማየት ቸኩልኩ ነገር ግን ወደ በር በደረስሁ ጊዜ ምናልባት በረኛ ይኖራል ብዬ ደጀ ሰላሙን ለመግባት ስለ ፈራሁ አንድ ሰዓት ያህል ተቀመጥሁ ቢሆንም ግባ የሚል ወይም ተመስስ የሚል አንድ ሰው ስንኳ ወዳጄ ልቤ ያዳ አልነበረምና ወደ አዳራሹ ቀረብሁ አዳራሹም ተቆልፎ ነበረ በዚህ ነገ ተጨንቄ ሳለሁ ከወደ ጓሮ አንድ ብላቴና መጣ ማን ትባላስህ አልሁት መልካም አሳብ እባላለሁ አለኝ ይህ አዳራሽ የማነው አልሁት የንጉሠ ልጅ የክርስቶስ ነው አለኝ ለምን ጉዳይ ብሎ ሠራው አልሁት ሰልብስ ማጠቢያና ሰመሣሪያ መስቀያ ብሎ ነው በስተ ውስጡ ሁሰት ክፍል አለው ባንድ ወገኑ ከሰይጣንና ከአይሁድ ጋራ የተዋጋበት የጦር መሣሪያ ተስቅሎበታል በሁለተኛውም ወገን አሽከሮቹ ልብሳቸውን ያጥበብታል አለኝ ራኢ ጂቶ ፀ የጦር መሣሪያው ጥሩ ጥሩ ነውን አልሁት አእንዴታ ግን ከባድ ከባድ ነው ክርስቶስ ኃይለኛ ነበርና ሁሉንም ይዞ ተሰልፎ ነበረ እንጅ ሌላ ሰውስ ቢሆን አንዱን መሣሪያ ስንኳ ይዞ ሊስሰፍ አይችልም ነበር አለኝ የጦር መሣሪያው ስንት ነው አልሁት እኔ የማውቀው አሥራ ሰባት ይሆናል ቁጥሩም ከዚህ እንደሚከተሰው ነው አሥራት ስድብ ጥፊ ግርፋት የሾህ አክሊል መሰቀል ችንካር ምራቅ በትር ልግጫ ሐሞት መራራ ራቁትነት ውኃ ጥም ሞት በጦር መወጋት መቃብር ስሙን የማላውቀው ሌላም ብዙ መሣሪያ አስ አለኝ ማቴ ክርስቶስ ከአይሁድና ክሰይጣን ጋራ ሲዋጋ ይህን ሁሉ የጦር መሣሪያ ይዞ ነውን አልሁት አንዴታፎ ያውስ አንድ ሰዓት ብቻ ነውን ከአሙስ ማታ ጀምሮ አስከ አርብ ዘጠኝ ስዓት ድረስ ነው እንጂ አለኝ ይህንም ከነገረኝ በኋላ ወደ መጣበት ዘወር አለ አኔም ወደ አዳራሹ ውስጥ ገብቼ መሣሪያውን ሁሱ ለማየት አሰብሁ ነገር ግን በሩ ተቆልፎ ነበርና ደጅ ብመታ የሚከፍትልኝ አላገኘ ሁም ከዚህም በኋላ በራሴ አውቀት የሚባል መክፈቻ ነበረኝና ተኪሴ አውጥቼ ወደ ቁልፉ ውስጥ አግብቼ በል ና ተከፈት እያልሁ እታገል ጀመርሁ ነገር ግን ብደክም ብደክም ማን ፍንክች ይበል ያ መልካም አሳብ የሚባል ብላቴና በሩቅ ቆሞ ይመሰከተኝ ኑሮ ሲሮጥ ወደኔ መጥቶ ምነው ምን ያስህ ደፋር ነህ በሌላ መክፈቻ አከፍታለሁ ብለህ እንዴህ ስትታገል ይህ ቁልፍ ቢሰበር እንዴት ልትሆን ኖሯል። ደግሞም እነዚህ ሰዎች ይህን የዕድሜ ተራራ በገዛ ኃይላቸው ሊወጡ ባልቻሉም ነበር ስለዚህ ያወጣቸው ጌታ ያውቅላቸዋል ራእ ል ግን ሁሉንም በዓይን ለማየት ያብቃን በጆሮም ለመስማት ያብቃን አሁንስ መንገዳችንን እንሒድ ምንም ቢሆን የደበብን ሀገር ሳናይ ወዳገራችን አንመለስም አልሁት ምዕራፍ ስለ ደቡብ መንገድ ከዚህም በኋላ ወደ ደቡብ ሀገር ሔድሁ የደቡብ ሀገር ሰፊ ሜዳ ነበረና በእግሬ ሔጄ ወደ አሰብሁበት አንዳልደርስ አወቅሁ ስለዚህ አንዲት ሰጋር በቅሎ ገዛሁና ስሟን ማንበብ ብቻ ብዬ አወጣሁላት በሁለት ዓይን ልጓም ለጉሜ ወዳዴ ልቤን አፈናጥጩ አንድ ጊዜ ሾጥ ባደርጋት የሚበልጠውን ሜዳ አሳለፍሁት በዚያም ምርማሪ የሚባል ሣር የበቀለበት መስክ አገኘሁ ይህ መስክ የማነው ብዬ ብጠይቅ የባሻ ማስተዋል ነው አሉኝ እርሳቸውስ ደግ ሰው ናቸው አንድ አፍታ ባግጣት የሚቆጡኝ አይመስለኝም ብዬ ልጓሟን አውልቄ ለቀቅኋት ጥቂትም እንደ ነጨች እንደ ገና ለጉሜ አስግር ጀመርሁ ሀ ዳ ና ሌሎች ነገር ግን የደቡብ ሀገር እጅግ ሰፊ ስለ ሆነ ፊት ለፊት አልዘልቀውም ብዬ ባንድ ወገን አቋርጨ ወደ ምሥራቅ ተመለስሁ ወዳጄ ልቤም ምነው ባቋራጭ መንገድ ተመለስህ ይህን ጊዜ እኔ ብዬሀ በሆነ እልክህ ይመጣ ነበረ አለኝ እንኳን እንኳን አንተ እንደ ሰለቸኸኝ አውቄ ወደ ምሥራቅ ሀገር ሔደን ወዳጆቻችንን ሁሉ ተሰነባብቲን ወዳገራችን እንድንመለስ ብዬ ነው እንጂ ለሌላ ነገር ብዬ እይደለም አልሁት ይህስ ከሆነ መልካም ነው አለኝ ምዕራፍ ስለ መሰነባበት ይህንም ከተነጋገርን በኋላ ወደ ምሥራቅ ሀገር ደረስሁ የምሥራቅ ሀገር ግን ለበቅሉ የማይመች ወጣ ገባ መሬት ነበረና በቅሉዬን ማንበብ ብቻን ለሊቀ ካህናት መራቀቅ ሸጥሁላቸው በእግሬም ለመሔድ ጀመርሁ ነገር ግን ዱሮ በቅሎ ተለመደና እግሬ ይደካክም ጀመረ ከዚህም በኋላ እያዘገምሁ ወደ ድኅነት ቤት ደረስሁ ባየኝ ጊዜ እጅግ ደስ አለው ከሰላምታም በኋላ ስለ ልጆቼና ስለ ሚስቴ ጤና ጠየቀኝ ደኅና ናቸው እግዚአብሔር የዕለት ምግብና ያመት ልብስ አልነሣቸውም አልሁት ፅ ጢሞ ቶ ከዚህም በኋላ ወደ ቤት ገባን እርሱም ቶሎ ብሎ እንጀራውን በሌማት ጐመኑን በድስት አድርጐ አቀረበልኝ እኔም ባርከህ ቀድለህ ስጠኝ ብዬ ፈጣሪዬን ለምኝ እስክጠግብ በላሁ ከበላሁም በኋላ ይህን የበላሁትን ለጤና አድርግልኝ በመንግሥተ ሰማያትም መንፈሳዊ ምግብ አእንድትመግበኝ እለምንፃለሁ ብዬ ፈጣሪዬን አመስግጌ ወደ መኝታ ቤቴ ሔድሁ በነጋም ጊዜ ለመሔድ ተነሣሁ ድኅነትም ብዙ መንገድ ሸኝኝ ምክርም መከረኝ ምክሩም እንዲህ ነበር ብልጥግና የሚባል ወምበዴ ተነሥቶ ስውን ሁሉ ሊፈጅ ነው አሁንም አንተ ተጠንቅቀህ ሒድ አለኝ ጢሞ ወዳ ር እንደምን አድርጌ እጠነቀቃለሁ እነሆ አንተ አንደምታየኝ ባዶ እጄን ነኝ ቢመጣብኝስ በምን እመልሰዋለሁ አልሁት እርሱም ወደ ቤቱ እየሮጠ ተመልሶ ይበቃኛል የሚባል አፎቄውን ይዞልኝ መጣ ያንንም በጫንቃዬ ላይ አድርጌ እየተጐማለልሁ ሔድሁ ትሕትናንም ለመሰናበት ሔድሁ ተስነባብተንም ስሔድ ስለ መንገዴ መከረኝ ምክሩም እንዲሀ ነበር በዚህ ወራት ትፅቢት የሚባል አንበሳ ከበረክ መጥቶ መንገደኞችን ሁሉ እየለበረ ሊጥል ጀምሯል አሁን ስትሔድ ስንኳ ብዙ ሬሳ ወድቆ ታገኛለህ አንተ ግን ተጠንቅቀህ ሒድ አለኝ እነሆ አንተ እንደምታየኝ በእጁ መሣሪያ የለኝም እንደምን ልጠንቀቅ አልሁት በዚያ ጊዜ አላዋቂ ነኝ የምትባል ሽጉጡን ከወገቡ አውልቆ ሰጠኝ ያንንም ታጥቄ ያላሳብ መንገዴን ሔድሁ ብላታ ቸርነትንም ለመስናበት ሔድሁ እርሳቸውም ሸኝተውኝ ሲመለሱ ስለ መንገዴ መከሩኝ ምክሩም እንዲህ ነበር ንፍገት የሚባል ኦቦ ሸማኔ እጅግ ከፍቷልና ተጠንቅቀህ ሒድ አሉኝ ያለ መሣሪያ እንዴት አድርጌ ለመጠንቀቅ እችላለሁ አልኋቸው ያለውን መስጠት የሚባል ጋሻቸውን ከክንዳቸው አውልቀው ሰጡኝ እኔም ያንን አንግቤ ያለ ፍርፃት ሔድሁ ምዕራፍ ስለ ወንጌል መሰነባበት ከዚህም በኋላ የምእመን ሚስት የነበረችውን ወንጌልን ለመሰናበት ያለችበትንስ ስፍራ አስጠይቂ ሔድሁ ባየችኝም ጊዜ እያለቀሰች ወደ እኔ መጣች ከለላምታም በኋላ ወደ ቤት አንግባ አለችኝ እኔ ግን ቸኩየ ነበረና እዚሁ ተስነባብተን ልሒድ አልኋት ምነው ወዳጄ ይሀን የሚያህል ዘመን ተለያይተን ኖረን መቼ ። ማቴ ጄ ቶ ወዳጄ ልቤ ል የነዚያ ሰዎች ደም ፍዳው ደረሰብሽ አዩው ዛሬ አንድ ሰው አይገባ በበርሽ ጢሞ ፀ አንድ ዓይን ነሽ አሉ መልክሽ አያምር ይዘሻል መሰለኝ የመስተፋቅር ማቴ ባላገሮች ሁሉ ተማማሉብሸ ወደ አረመኔ ሀገር ወስደው ሊጥሉሽ የሐዋ አኒያስ ባያውቁ ነው ባይጠረጥሩሸ ካረመኔ ወገን ትውልድ እንዳለሽ ማቴ ቿ ወዴት ባገኘሁት አንድጠይቀው ጳውሎስ ነው አሉ ዘርሽን የሚያውቀው ሮሜ ፅጵቶ ትውልድሽ ቢጠፋኝ ምንም ባላውቀው መጀመሪያው ግንዱ ቆርነሌዎስ ነው የሐዋ ጓ ይፔዢሽ ወደ ሰማይ ይፔሽሸ ወደ ሰማይ አንች አጋዳይ ይፔሽ ወደ ሰማይ አንግዲህም ስንዘፍን ሌሊቱ ወለል አለ በነጋም ጊዜ ለመሔድ ነሣሁ ከወንጌልም ጋራ ለመሰነባበት ስንነጋገር ወዳጄ ሆይ ስንቅ ይሃልን አለችኝ ምንም የለኝም አልኋት እንዴት ያለህ ክፉ ሰው ነህ ብዙ ምሥጢር ተጫውተን ሳለን ኣንደ ሌላ ሰው ሁሉ ዝም ብለህ ትሔዳለህን አንግዲህ ወዲህ አንደዚህ ለ የልግም ሥራ አትሥራ አሁንም አንድ አፍታ ቆየኝ አለችኝና ወደ ቤቷ እየሮጠች ሔዳ ስንዴ እንጀራና ጥቂት የወይን ጠጅ ይዛልኝ መጣች በዚህ ሀገር ስንዴ እንጀራ ውድ ነው ባደርህበትም ስፍራ በሥጋ ብትለውጠው ለወጣል አያለች በልብሴ አስቋጥራ ሰደደችኝ ምዕራፍ ስለ ፍቅር መሰነባበት ከዚህም በኋላ ፍቅር ታሞ ወደ ነበረበት ሀገር ሔድሁ አርሱም ትንሸ የሸማ ቁራጭ በራሱ ላይ አስሮ ባደባባይ ኩርምት ብሎ ተቀምጦ ነበር ወዳጄ ልቤና ሌሎችም እኔንም ባየ ጊዜ ባንድ እጁ ምርከዙን ባንድ እጁ ምድሩን ይዞ በግድ ተነሣና ሊቀበለኝ መጣ። እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ደኅና ነኝ ነገር ግን ያን ጊዜ ራሴን ሲመቱኝ ሹመት የሚባለው አጥንት በራሌ ውስጥ ተሰብሮ ቀርቶ ነበርና ጤና የሚያሳጣኝ እርሱ ብቻ ነው በተረፈ ደኅና ነኝ አለኻኸ ታነክሳለህና አልሁት አዎን ሐሜት በሚባል ሾተል ቋንጃዬን መትተውኝ ነበረና እርሉ እንደ ገና እያመረቀዘ ያስነክሰኛል ደግሞ ጉቦ በሚባል ክርናቸው ልቤን አሽተውኝ ነበረና እርሱ ሳል ተክሎብኝ ሔደ አለኝ ምነው መተው የሚባለውን ቅቤ እየጠጣህ አትሞክረውምን አልሁት ወንድሜ ሆይ መቼ ሳልሞክረው ቀረሁ ነገር ግን ይኸ መተው የሚባል ቅቤ ብዙ ቀን የኖረ ሆነና ገና ሲሸተኝ ያንገፈግፈኛል አለኝ እንኪያውማ እንደምን ትሆናለህ አልሁት ቅጣት የሚባል ሰው መድኀኒቱን ያውቀዋል ሲሉ ሰምቻለሁ ስለዚህ ወደርሱ ሔጄ አንድ ዓመት ያህል ወህኒ በሚባል እልፍኙ ወዳጄ ልቤ አግብቶ እስራት የሚባለውን መድነኒት እያጠጣ ነቅሎ ቢጥልልኝ ይሻለ ይሆናል ብዬ አስባለሁ አለኝ መልካም ነው ይህ ካልሆነ እትድንም አልሁት ፍቅር መለሰ ወንድሜ ሆይ ከሁሉም ይልቅ እጅግ የሚያመኝ በራሴ ውስጥ ተሰብሮ የቀረ ሹመት የሜባለው አጥንት ነው አለኝ እየሠሩ መብላት ለሚባለው ሀኪም አታሳየውምን አልሁት ወደ ሀኪም ከመሔድማ አንድነት በሚባለው ወረንጦ ይዞ ሳብ ቢያደርጉት በገዛ እጁ ወጥቶ ይወድቅ አልነበረምን አለኝ እስከዚያ አንደምን ትሆናለህ አልሁት እየተበሳበሰ በገዛ እጁ ቢወጣልኝ በማለት ነዋ አሰኝ አሁን እኔ በዚህ አንድነት በሚባለው ወረንጦ ይዝ ብስበው ይወጣ እንደ ሆነ ልሞክርልህ አልሁት ተው ተው ብቻህን አይሆንልህም እንዲያውም ይናጋና እንደ ገና ያመኛል እግዚአብሔር በፈቀደ ጊዜ ቢወጣልኝ ይሻለኛል አለኝ ከዚህም በኋላ ተሰነባብተን መንገዴን ሔድሁ ምዕራፍ ስለ ፍቅር ምክር ከፍቅርም ተሰነባብቼ ጥቂት መንገድ ከሔድሁ በኋላ ፍቅር እንደ ገና ሲጣራ ሰማሁና ዘወር ብል ምርኩዙን ይዞ እንክል እንክል ሲል አየሁት እኔም ድምጤን ከፍ አድርጌ እረ ምን ሆነፃል ብለው ጥቂት ጉዳይ ረስቻለሁና አንድ ጊዜ መሰስ በል አለኝ እኔም በቶሎ ተመልሼ አሁን ባሁን ምን ጉዳይ አገኘህ አልሁት ትንሽ ምክር ልምከርህ ብዬ ነው አለኝ ወዳጄ ሆይ እግዚአብሔር ያስብልህ እንደምን ያለ ምክር ትመክረኛለህ አልሁት ኋቷ ወዳጄ ልቤና ሌሎችም ከስው ጋራ አትጣላ ሰውን ስለ ፃይማኖቱና ስለ ምግባሩ አትንቀፈው እርሱም ያንተን ፃይማኖትና ያንተን ምግባር ይነቅፈዋልና ሮሜ ክፉ ለተናገረ ክፉ አትመልስ ጴጥ ጥበብን እሻት ታገኛታለህም ምሳ ፅ ከቅዱስ መጽሐፍ ባልተገኘ በማይረባ ነገር አትከራከር ጢሞ ።