Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በተለይ ጣሊያን ከአድዋ ድል በኋላ በደረሰባት ሃፍረት ቂም ይዛ ብድሯን ለመመለስ መዘጋጀት የጀመረችው ወዲያው የአድዋ ጦርነት እንደተፈጸመ ነበር እንግሊዝና ፈረንሳይ በቅኝ ግዛታቸው የኢትዮጵያ አዋሳኝ ስለነበሩ ነገሩ በጣም እየቆረቆራቸው ሄዶ በኢትዮጵያ ባለሥልጣን ሹም ሽረት ሂድት ውስጥ በዙሪያ መንገድ እጃቸው ቢኖርበትም አገሪቱ ነፃ የጥቁር አዝዢ ሆና መታየቷ ሌሎች ጥቁሮችን ይህም አለ ለካ ብለው እንዳይነሱባቸው ያሳስባቸው ነበር። ሰለዚህም ኢትዮጵያ ባልተሳተፈችበት ድርድር ላይ ስለ ዓባይ ወንዝና ስለምድር ባቡር መዘርጋት ጉዳይ እንግሊዝ ፈረንሳይና ጣሊያን ስምምነት አደረጉ የተፈሪ ሹመት ያስከተለው የውስጥ ጭቅጭቅና አለመግባባት የአገሪቱን የተባበረ ኃያል የቀነሰው መሆኑ ግልጽ ነበር ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ይሻል ነበር ለማለት ነው በሌላ በኩል ደግሞ ሥልጣን የሚይዘው መንግሥት መልካም ነገሮችን መሥራት ሲያቅተው ያለፉትን መውቀስና በእነሱም ላይ ድክመትን ማላከክ እንደ ልማድ ሆኗል ይኽ የጎላው በደርግ ዘመነ መንግሥት የነበረው ሁኔታ ከዚህ የተለየ ነው። ጃንሆይን ታላቅ መሪ ለማሰመሰል ያለፉትን ባለታሪኮች መዘንጋት ሲሆን በዚያው መጠን የአገር ውስጥ ባለታሪኮችን ብቻ ሳይሆን የውጭ አገር መሪዎችንም ማጋነን በተዘዋዋሪ መንገድ የተክሰከለ ነበር።
ኢትዮጵያ ውሰጥ የካቶሊክ ዕምነት ተከታዮች ቂጥር አነስተኛ ሆኖ የቀረው የሻቴካን ቢሮክራሲ ከግራኝ ጦርነትአሰከትሎ የተደጋገሙ ስህተቶች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ በማድረጉ ነው የጦር ሚኒስትሩ ራስ ሙሉጌታ የማይቀረው ጦርነት መምጣቱ ግልጽ ሲሆን የኢትዮጵያ የጦር ኃይል ሊቋቋመው የማይችለው መሆኑ ታወቀ አንድ ትልቅ ስብሰባ በቤተ መንግሥት ተደርጎ የጣሊያን ጦር ከፍተኛና ዘመናዊ ትጥቅ ያለው ስለሆነ ምን እናድርግ እየተባለ ሲወሳ የተሰብሳቢውን ሰው ዓይነ ውሃ የተመለከተ አንድ ተሳታፊ ተነሰቶ አቅምስ ባይኖረን ነፃነታችንን ፎፎርፎፎ የማይረርው ጦርንት ሳንዋጋ ልንሰጥ ነው ወይ። ይሁንና የተከበሩ አቶ ከበደ እንግዳ ሰው የምክር ቤታችን ዕድል ኃይለ ሥላሴ የጄኔቭ ቁልፍ በሚል ርዕስ በ ዓም በታተመው መጽሐፋቸው ስለዚህ ስብሰባ ሲያትቱ ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከጀግኖች ደጃዝማች ነሲቡ ዘአማኑኤል የሆ ልሬይርዜክጌ ጦርነት አሽከሮቻቸው ጋር የተመካከሩትን ቃል መሠረት አድርገው የክተት አዋጅ ባደረጉ ጊዜ ብለው ገጽ ላይ አንስተውታል በሰሜን ዋናው የጦር ሚሂስትር ራስ ሙሉጌታ ይገዙ በምሥራቅ ደጃዝማች ነሲቡ ዘአማኑኤል በነገሌ ቦረና ራሰ ደሰታ ዳምጠው በባሌ በኩል ደጃዝማች በየነ መርዕድ በአዝማችነት ሲሾሙ በእነሱ ውስጥም ብዙ የጦር መሪዎች ተደለደሉ መቼም ዋናው የጦር መሪ ንጉሠ ነገሥቱ ቢሆኑም የጦር ሜኒስትሩ ሽማግሌውና ኋላ ቀሩ ራስ ሙሌጌታ ነበሩ ልዑል ራስ ካሣም ሃይማኖተኛና ወግ አጥባቂ ስለነበሩ የራስ ሙሉጌታ ሥልጣን ወደ እሳቸው ቢዞርም ከሌሎቹ የጦር አበጋዞች በበለጠ አተኩረው ካርታ ይመልከቱ እንጂ በጦርነቱ ላይ እጅግም አልበረቱም። ይባላል ጣሊያን በምሥራቅ በኩል አስቀድሞ ስላጠቃ ለጥብቀው በጀግንነት ይዋጉ የነበሩት ግራዝማች አፈወርቅ ወልደ ሰማዕት ተከበው ዕርዳታ እንዲላክላቸው ቢወተውቱም የሚሜደርስላቸው ሰላልተገኘ በውጊያው ተገደለ የግራዝማቹን መሞትና የቆራሄ መያዝን ሲሰሙ ንጉሠ ነገሥቱ በአይሮፕላን ወደ ጅጅጋ ከሄዱ በኋላ ሟቹን ደጃዝማች ብለው ሾመው ዘማቹን መክረውና ነገሮች አስተካክለው ተመለሰ ወዲያው የሰሜኑ የጣሊያን ጦር እየገፋ መጥቶ መቀሌን ከመያዙም በላይ የደጃዝማች ኃይለ ሥላሴ ጉግሣ መክዳት ተሰማ ንጉሠ ነገሥቱ ኅዳር ቀን ዓም ከአዲስ አበባ ወደ ጠቅላይ ሠፈራቸው ደሴ ሄዱ ደሴ እንደ ደረሱም ራስ ካሣን የጦር ሜኒሰትር አድርገው ሾሙ ደጃች አፈወርቅ ወልደ ሰማዕት የማይሬው ጦርነት ኢትዮጵያ በዘመናዊ ጦርነት የሠለጠነ በቂ የወታደር ኃይል አልነበራትም። ፈረንሳይ ደጃች በየነ መርዕድ በጅቡቲ በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ የነበረውን አንድ መር ከብ ሙሉ የጦር መሣሪያ አላሳልፍም ብላ ከልክላ ጣሊያን አዲስ አበባ ሊገባ ሲል ስለለቀቀችው አዲስ አበባ ሲደርስ ጣሊያን ወሰዶ እኛው ላይ ተጠቀመበት። ይኸ ሁሉ ሲሆን የአልጋ ወራሽ ጦር የተባለው ከደሴ እንኳን ሳይነሳና ሳይዋጋ ተመለሰ ንጉሠ ነገሥቱም ከደሴ በላሊበላ በኩል ሰለተዓዙ ወታደሩ ንጉሠ ነገሥቱ ጠፍተወውበት ጠብቆ ተበታተነ ጃንሆይ ቤተ ክርስቲያን እየሳሙ ወታደሩ ተበታትኖ ብዙ ጊዜ ከባከነ በኋላ ጃማ ሲደርሱ ያሉበት ስለታወቀ ልጅ ታደሰ ወልደ ጊዮርጊስ አዲስ አበባ ስልክ ደውለው ለእቴጌ ይኸንኑ ሁኔታ ስለተናገሩ ያሉበት ታወቀ በወራቸው በመርሐ ቤቴና በዜጋመል በኩል ፍቼ ራስ ካሣ ቤት አርፈው ሌሊቱን የማይሬእ ው ጦርንት በመኪና ተጉዘው ሚያዝያ ቀን ዓም ጧት ላይ አዲስ አበባ እንደገቡ ስብሰባዎች ተደርገው ንጉሥ ሚያዝያ ቀን ዓም ማታ በባቡር ተሳፍረው ጅቡቴ ከደረሱ በኋላ በዚያ አስቀድማ ስድት በተመለከተ ደህና ተደርጎ የተገለጸው ቄሳርና አብዮት በሚለው በስደተኛው አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ ስለኾነ አንኳር አንኳሩን ከዚህ በታች እጠቅሳለሁ ቀርበው በአንክሮ ተነጋገሩባቸው የመጀመሪያው ሃሳብ ከብላታ ታከለ የቀረበው የኢትዮጵያ መንግሥት ዋና የጦር ሠፈርና የአስተዳደር ከተማ ብላታ ታክለ ወልደ ሃዋርያት በፍጥነት ወደ ጎሬ ይዛወርና ንጉሠ ነገሥቱ የመሪነት ተግባራቸውን ለመወጣት ወደ ጎሬ ከተማ ከተሸኙ በኋላ ። ሰዚህም ክርክር ትልቅ አሰተዋፅዖ ያደረጉት ራስ ካሣ ነበሩ በመጨረሻ ላይ የመንግሥቱ ርዕሰ ከተማ ወደ ጎሬ ተዛውሮ ትግሉ ይቀጥል ደጃች ወልደ ጻድቅ እንደራሴ ራስ እምሩ የጦር ሚኒስትር ኾነው ንጉሠ ነገሥቱ ግን ለዓለም መንግሥታት ሄደው ያመልክቱ የሚል ድምዳሜ ላይ ደረሰ አስቀድሞ ከስብሰባ ውጭ የተሠራ የውስጥ ምክር ስለነበረ እንደምንም ስብሰባው ተዘጋና ማታውኑ ንጉሠ ነገሥቱ ከጥቂት መኳንንቶች ልዑላን ቤተሰቦችና ታማኝ አሽከሮቻቸውና ጥቂት የዲፕሎማቲክ ሰዎች ጋር በባቡር ወደ ጅቡቲ ሄደው ሚያዝያ ቀን እቴጌንና ልጆቻቸውን ወዴ ኢየሩሣሌም እንድትወስድ አስቀድማ ትጠብቅ በነበረችው ኢንተርፕራይዝ በምትባል የጦር መርከብ ተሳፍረው ጉዞ ጀመሩ። ሁለተኛው ሃሳብ በውጭ አገር ሌጋሲዮኖች ኢትዮጵያ ቶሎ እጅ እንድትሰጥ የተጎነጎነ ምክር ቢሆንም ብዙ ሰው ቅር እያሰው ውሳኔ ተደርጎበት ንጉሠ ነገሥቱ ከአጃቢዎቻቸው ጋር ሚያዝያ ቀን ማታ በአምስት ሰዓት አቃቂ በባቡር ጣቢያ ላይ ከተሳፈሩ በኋላ መንገድ ጀመሩ። በሌሎች ፍርጎዎችም በርካታ ሰዎች ተሳፍረው ስለነበረ እንደገና ባቡሩን አስቁመው ምንም ከተማ በሌለበት በርሃ ብዙ ሰዎች እንዲወርዱ ተደረገ የፈረንሳይ ሶማሌ ወሰን ከመድረሳቸውም በፊት የፈረንሳይ መንግሥት የጦር መሣሪያ የያዘ ሰው ግዛቴ አይገባም ስላለች አሥራ አምስት የንጉሠ ነገሥቱ ጠባቂ የክብር ዘበኞች አለመሣሪያችን አንጠቅምዎትምና ይፍቀዱልን እንውረድና ለነፃነታችን እንታገል ብለው ስለጠየቁ ተፈቅዶላቸው ወረዱ ሚያዝያ ቀን ዓም ንጉሠ ነገሥቱ በሄዱ በሦስተኛው ቀን ። ንጉሠ ነገሥቱ እንግሊዝ አገር በሚኖሩበት ወቅት አመርቂ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ለማድረግ ብዙም ዕድል አልነበራቸውም። የልጅና የልጅ ልጆቻቸው ብዛት በአሁኑ ወቅት ከ በላይ ይሆናሌ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ብላቴን ጌታ ኅሩይ ጥቂት ጊዜ እንደሠሩ እዚያው ሞተው ተቀበሩ ኤምባሲው ውስጥ ገንዘብ እጥረት ስለተፈጠረ በጸሕፊነት ይሠሩ የነበሩት ወጣቱ አማኑኤል አብርሃም በኪስ ገንዘብ ብቻ ለመተዳደር በመቻላቸው እስከ መጨረሻው ቆዩ በዚህ መካከል አንድ ብርቱ የዲፕሎማቲክ ሰው በፈረንሳይ አገር ብቅ አለ ይኸውም ወጣቱ አቶ አክሊሉ ሃብተ ወልድ ሲሆን ፈረንሳይ አገር ሃኪም ወርቅነህ እሸቴ ዶክተር ማርቱንነ የነበረው የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለከዳ የኢትዮጵያ መንግሥት ወኪል ሆኖ በግል መኖሪያ ቤቱ ባንዲራውን ትክሎ የዲፕሎማቲክ ሥራውን ይሠራና ይታገል ጀመር። ጃንሆይም ወታደሮቻቸውን አዘጋጅተው እነ አዛዥ ከበደን ከእሥራኤል አገር ጠርተው ወደ አገር ውስጥ መልዕክት ይዘው እንዲገቡና መንገድ እንዲከፍቱ አደረጉ እንግሊዞች ኢትዮጵያ በጣም ትልቅ አገር ስለኾነች በሦስት ተከፍላ ነፃ ትውጣ ሦስቱም የትግሬ መንግሥት የአማራ መንግሥትና የኦሮሞ መንግሥት ይሆናሉ ብለው ተንኮል ጀምረው ነበር ለዚህም ተግባር ኤርስክንና ብሮከልኸርስት የሚባሉ ሁለት እንግሊዞች ከሱዳን ወደ ካይሮ ሄደው ጄኔራል ዌብልን አሳምነው ኢትዮጵያ ሲገቡ ሲሉ ጃንሆይ አስከለከለ። ንጉመ ነዝሥጾ በስደት ዘመን የኢትዮጵያ ጦር ዐሱዳን ልምምድ ሲያደርግ የብሪታሂያ መንግሥት ወደ ኢትዮጵያ ለመዝመት ያሰለፈው ጦር መጠነኛ የእንግሊዝ መኮንኖችና ከተለያዩ ቅኝ ግዛቶቹ ወታደሮች በማምጣት ነበር ስለሆነም የደቡብ አፍሪካ የህንድ የሱዳን የናይጄሪያ የጋና የቤልጂግና የነፃይቱ ፈረንሳይ ወታደሮች ዘምተዋል ጥርነቱ ከተገባደደ በኋላ የብሪታኒያ አንዱ ችግር እነዚህ ወታደሮች አንድ የጥቁር መንግሥት በነፃነት ሊኖር መቻሉን እንዳያጤኑትና አገራቸው በተመለሱ ጊዜ ለሕዝባቸው የጥቁር መንግሥት መኖር መቻሉን ዓይተው ወደየአገራቸው ሲመለሱ በቅኝ አገዛዝ ሥር ያሉትን ሕዝቦች እንዳይቀስቅሱባቸው ነበር በተለይ ከካልዛታ የመጡት የህንድ ወታደሮች የነፃነት ሰሜት በፊቱንም አሳይተው ስለነበረ ያመጧቸው ከህንድ ለማራቅና እንቅስቃሴያቸውን ለግጨናገፍ መሆኑ የታወቀ ነበር ሆኖም ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ንጉሠ ነገሥቱ በጐጃም በኩል የኢትዮጵያን ምድር ረግጠው ኦሜድላ ላይ ሰንደቅ ዓላማ ጥር ቀን ዓም ሰቀሉ የዚህን ጊዜ ሰማዩ ላይ ቀስተ ዳመና በመታየቱ መልካም ዝመን መምጣቱን አበሠረ ተብሎ ተገመተ የጣሊያን ወረራ ወመወፎጻጓ ሙ ፍሞወመያቶኒድሞንችሙ ኡወጋፎፎ ጣሊያኖች ኢትዮጵያን የቅኝ ግዛት አደረግን ብለው ቢመጻደቁም ባኢትዮጵያውያን አመለካከት አገሪቱ ተወረረች እንጂ ቅኝ ተገገር አልኾነችም። ከነፃነት በኋላ ዘርዓይ ድረስ ወደ አገሩ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ተወስኖ ሲመጣ ሲል ከትባት ነው ብለው በመርፌ መርዝ አድርገውበት ገደሉት በኋላም ለስሙ ማስታወሻ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ የጦር መርከብ ዘርዓይ ድረስ ተብላ ተሰየመችኦ« የኢትዮጵያ ካርታ በጣልያን ጊዜ የጣሊያን መንግሥት በመጀመሪያ ድል አድርጎ የገባውን ባዶሊዮን ከአሱም ቀጥሎ በጥቂት ቀን ውስጥ ግራዚያኒን ጠቅላይ ገዥ በማድረግ ኢትዮጵያን ኤርትራንና የጣሊያን ሱማሌን በአንድነት የምሥራቅ አፍሪካ ቅኝ ግዛት በማለት ስድስት ክፍለ አገሮች ፈጥሮ ማስተዳደር ጀመረ። ተንጉሠ ነገሥቱ ግን ጣሊያን አዲስ አበባ የገባበትን ሚያዝያ ቀን ዓሥ ጠብቀው በክብር አዲስ አበባ ገቡ የደርግ መንግሥት ። አንድ ጊዜ ጣሊያኖቹ እንግሊዞቹ ፊት ሰባት ኢትዮጵያውያንን በጥይት ሲገድሱ ምንም አልተደረጉም በዚሀ ቅሬታ ሱዳን ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያንና የብሪታንያ ባንዲራ ይዘው ሠላማዊ ሰልፍ በካርቱምና በሌሎችም ከተሞች ስላደረጉ የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ቤት እንዲበረበር ተደርጎ የግል ንብረታቸውን በወታደሮች ተዘርፈዋል ያቺ ቅን ትረሳች ከሕይወት ኅዳሩ ንጉመ ነግሥ ከሰደት መልስ በኬኒያ የነበሩትን የኢትዮጵያ ስደተኞች እንግሊዞች እያሰሩ መንገድ ያሠሯቸው ነበር በኋላም አገራቸውን ነፃ ለማውጣት ሲሰበሰቡ እንግሊዞች በየወሰናቸው ላይ ጣሲያኖች እያጠቁ መሬት መያዝ ጀምረው ነበርና መጀመሪያ የእንግሊዝን ጦርነት ኢትዮጵያውያን እንዲዋጉላቸው አድርገው ካጠናቀቁ በኋላ አብረዋቸው ወደ ኢትዮጵያ እንዲዘምቱ አድርገዋል። በአኩስም ቤተ መንግሥትም የግሪክ ቋንቋ ተለምዶ ነበር መ ቺ ቀን ተረሳች ከሕይወት ኅዳሩ ንፉኙሥ ነገግሙመሙቱ ከስዶት መልስ ጃንሆይ ከእንግሊዝ የጦር መኮንኖች ጋር ራስ ተፈሪ መኮንን በአልጋ ወራሽነት በ ዓም ኢየሩሣሌምን በመጎበኘት ላይ እያሉ ግሪኮች በጎልጎታ ውስጥ ብዙ ክፍል ቦታ አሏቸው ማለትን ስለሰማን ከዚሁ አንድ ክፍል ሰኢትዮጵያ መነኮሳት መቀደሻ ርስት አድርገው እንዲሰጡልን አዲስ አበባ በሚኖረው በግሪክ ቆንሲል ጄኔራል በዶከተር ዘርቦስ በኩል በኢየሩሣሴም ያሉትን የግሪከ ኦርቶዶክስ ፓትሪያርክ አቡነ ድምያኖስን ብንጠይቅ የአብርሐም ገዳም ከሚባለው አንድ ክፍል ርስት አድርገን እንሰጣለን ስላሉ እኛም በበኩላችን ለግሪክ ገዳም ጥቅም የሟሆን ቦታ ኢትዮጵያ ላይ እንሰጣለን ብለን በሃሳቡ ተስማምተንና ተዋደን ቀጥሎ ያሰውን ውል ተጻጽፈን ተፈራረምንነገር ግን የእግዚአብሔር ፈቃዱ ሳይሆን ቀርቶ ይህ ውል ወደ ፍጻሜ አሰደረሰም የሚሰው በሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ ገጽ እስከ ላይ ይገኛል በዚህ ባልጸደቀው ውል መሠረት ለግሪክ መነኮሳቶች ሳይሆን አገር ንጉሥ ነግመሙመሥኀቱ ከስደት መልስ ውስጥ ለገቡ ግሪኮች ዙሉ አዲስ አበባ ከራስ መኮንን ድልድይ አንስቶ በአርበኞች መንገድ እስከ ገፈርሳ ድረስ መሬት እየተሰጣቸው የበረዶ አረቄና የሻክላ ፋብሪካዎች እየከፈቱ ሃብታም መሆን ጀመሩ ቀጥሎም በአምቦ መስመር ነቀምትና አልፎም ደምቢ ዶሎ ድረስ መሬት ተመርተው መኖር ጀመሩ። ኣሕዲስ ዘመን ሙወጋፎ ጭ ጨዲስ ዘመ ንጉሠ ነገሥቱ ሚያዝያ ቀን ዓም ከስደት መልስ አዲስ አበባ ሲገቡ ባደረጉት ንግግር መጪው ዘመን አዲስ ዘመን መሆኑን ለኢትዮጵያ ሕዝብ አበሥረው ነበር ኢትዮጵያም አዲስ በተቋቋመው የዓለም መንግሥታት መሥራች እባል አገሮች ውስጥ አንዴ ኾነች የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንደገና በአዲስ መልክ ሲዋቀሩ ሌሎች አዳዲስ ተቋሞች እንደየአስፈላጊነታቸው ተቋቋሙ በ ዓም አዲስ ገንዘብ በንጉሠ ነገሥቱ ምስልና በይሁዳ አንበሳ ቅርጽ ተዘጋጅቶ በዓመቱ ሥራ ላይ ዋለ እንደ ክብር ዘበኛ የጦር ሠራዊት የአየር ኃይል የወታደር ማሠልጠኛዎችን ፖሊስ ፊናንስ የአየር መንገድ የመሳስሉ ተቋሞችን አደራጃ። በዚህ ውለታ ከነፃነት በኋላ የውጭ አገር ሰዎች ከታንዛኒያ ሲባረሩ የሚማሆኑ ኢትዮጵያውያን ቤተሰኮች ክሊማንጃሮ ተራራ በግብርና የመኖር መብታቸው ተጠብቆላቸዋል አጠገብ ከኬኒያ መንግሥት ጋር በነበራቸው ጥብቅ ግንኙነት ሳቢያ በኢትዮጵያ መንግሥት ለኬኒያ ኤምባሲ የሚሜሆን ሺህ ሜትር ካሬ መሬት ተሰጥቷቸዋል እነሱም በምትኩ ለኢትዮጵያ ኤምባሲ መሥሪያ የሚሆን ቦታ ሰጥተዋል የኤርትራ ታሪክ ዳሰሳ ሙወፎፍጻ ጭሯ ፍዊኤጨሮጭውድጮሙጮ ጮታሙፎሬመ»ቭያ ሜየነከግ የኢትዮጵያ ንጉሥ ካሌብ በነገሠበት በኛው ክፍለ ዘመን የየመን ክርስቲያን ሕዝብ ከፍልሰጥኤም በፈለሱ አይሁዶች ጥቃት ሲበዛበትና በሰንዓ የነበሩትን አብያተ ክርስቲያናት ማፈራረስ ሲጀምሩ በአካባቢው ከነበሩ ክርሰቲያኖች ዕርዳታ መጠየቅ ጀመረ። ራስ አሥራተ ካሣ እንደራሴ በነበሩበት ጊዜ የጦር መሣሪያ የመንግሥት ሹሞች ለነፃ አውጭዎቹ ሲያቀብሉ በጸጥታ ሠራተኞች ስለተደረሰበትና ይህንን ጉዳይ ብጀኔራል ተሾመ እርገቱ ሲከታተሉት እያሉ በመሃሉ ባነፃ አውጭዎቹ ተገደሌ ይኸ ሁሉ በሚሆንበት ጊዜ ኮማንደር እስክንድር በተለይ ደግሞ ራስ አሥራተ ካሣ በግልጥ መኪና ያለአጃቢ ከምጽዋ አሥመራ ብቻቸውን ይጓዙ ነበር በጊዜው ሳዎች የለጡት ትርጉም እንደራሴው ከነፃ አውጭዎቹ ጋር ግንኙነት እንደነበራቸው አድርጎ ነው ሆኖም ራስ አሥራተ ካሣ ከቦታቸው መሻራቸው አልቀረም ያጃንሆይ መንግሥት ሲለወጥ ዋና የመሣሪያ አቀባይ የክፍለ ሃገሩ የፖሊስ ጄኔራል እንደነበረ ተደርሶበታል የአብዮቱ መሪ ኮሎሄል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ባንዲራ በመሳም አገር ወዳድ እየመስሉ የኤርትራን ጦርነት በሥልጣን ላይ ለመቆየት ተጠቀሙበት በመጀመሪያ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም የጦር ሠራዊት ኮይስካውት በነበሩ ጊዜ የባሕር ኃይል ወታደር በሚመለምልበት ወቅት ከጓደኞቻቸው መካከል ብዙዎቹ ሲመለመሉ እሳቸው በተፈጠረው አለመግባባት ለለተመለሱ በባሕር ኃይል ላይ የግል ቂም ነበራቸው። የኤርትራን ችግር ለመቋቋም የባሕር ኃይልን ማስፋፋት ቀርቶ ሞራላቸውን ለመግደል ባሕረኞቹ የመርከበኛ ልብስ እንኳን እንዳይለብሱ ተከልክለው የተፈቀደላቸው ከብዙ ዓመት በኋላ ነበር በዚህም ምክንያት የባሕር ኃይሉ ብዙ የመከላከል ድርሻ ሊኖረው ሲችል ደካማ ተደረብ ሰለ ባሕር ኃይሌ መጠናከር ጉዳይ ውይይት በሚከፈትበት ጊዜ ሁሉ ኮሎሄል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም አካባቢውን በጦር ሠራዊት አስጠብቀዋለዙ እያሉ ያውኩ ነበር በመሠረቱ በኤርትራ የነበረውን ችግር ሙሉ በሙሉ ማጥፋት አይፈለግም ነበር ምክንያቱም በመሃል አገር ተቃዋሚ ሲነሳ በሕዝብ እንዳይታቀፍ የገንጣዮች ተባባሪ ነው በማለት ለፕሮፓጋንዳ ስለሟጠቅም ነበር እንዲያውም አዲስ አበባ ችግር የተፈጠረ ዕለት ማታ በቴሌቪዥን ኤርትራን በተመለከተ መግለጫ ይሰጥ ነበር ሆኖም እየከበደ የመጣውን ችግር ለመወጣት የወታደሩን ብዛት ከመጨመራቸውም በላይ የአገሪቷን ቅሪት በጦር መሣሪያ ግዢ አባክነው በኃይል አጠፋቸዋለሁ ካሏቸው ነፃ አውጪዎች ጋር ተደጋጋሚ ዘመቻዎች አደረጉ ከጦሩ ውሰጥም አገር ወዳድ መኮንኖችን ለራሳቸው ሥልጣን ስለሚፈሯቸው ገና ሥልጣን ከያዙ ጀምሮ በየምክንያቱ ማስገደሉን ቀጥለው ነበር ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ብጀኔራል ታሪኩንና ሌሎችንም እሰገድለው የራሳቸውን ካድሬዎች ሥልጣን ላይ እያስቀመጡ የወታደሩን ሞራል ገደለ ብጀኔራል ጌታቸው ናደው የኤርትራ ክፍለ ጦር ኣዛዥና የክፍለ አገሩ አስተዳዳሪን አዲስ አበባ አስጠርተው ቦሌ ያለው መኖሪያ ቤታቸውን አስከብበው በረንዳቸው ላይ ገና ብቅ ሲሉ ተኩሰው ገደሌዋቸው። በኋላ ግን በብዙ ድካም ጽሕፈት ቤቱ አዲስ አበባ እንዲሆን በተቻሰበት ወቅት የሳቸውን ስም አንስቶ ያመሰገናቸው ሰው አልነበረም የቢሮው መከፈት ጥሩ ሆኖ ሳለ ምናልባት ይህጉዳይ መጨረሻ ሳይ ትኩረት የተሰጠው የንጉሠ ነገሥቱን ዝናከፍ የሚያደርግ መሆኑ ስለታመነበት ይመስሳል መቼም የተሠራ ነገር ጥሩ ነውና ድርጅቱ መቋቋሙና አዲስ አበባ ውስጥ መሆኑ ንጉሠ ነገሥቱንም ኢትዮጵያንም የሚያስመስግናቸው ሆኗል ምክንያቱም ኢትዮጵያ ባላት ታሪክና ለእንግሊዝኛና ፈረንሳይኛ ቋንቋ ተናጋሪ የአፍሪካ አገሮች አማካይ በመሆኗ ምክንያት ይህ ማዕረግ ስለሚገባት ነው ለተራበው ሕዝብ ግን የጽሕፈትቤቱ አዲስ አበባ በመሆኑ የኑሮ መሻሻል ሲያመጣለት አልቻሰለም። የኢትዮጵያ ባንዲራ እሰከ አፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት ድረስ ምንም እንኳን ብዙ ጊዜ ቀዩ ከላይ ቢሆንም አንዳንድ ጊዜ አረንጓዴውም ከላይ ቢሆን ሁለቱም ተቀባይነት ነበራቸው። እንደዚሁም ኢሕአዴግ ደግሞ የደርግን ምልክት አንስቶ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥትን ዓርማ አደረገበት ስለኾነም የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ላይ ያለው ዓርማ የባንዲራው አንዱ አካል ተደርጎ ስለሚቆጠር ሌላ አገር ሦስቱን ቀለም ብቻ በሌጣው የእኔ ሰንደቅ ዓላማ ነው ብሎ ቢነሳ ለመከላከል ያስቸግራል ለምሳሌ የቦሊቪያና የጋና ሰንደቅ ዓላማ አንድ ዓይነት ራስ ዙፈሪድን ሲሆኑ የጋናው ከቦሊቪያው የሜለየው መነከሉ ባለው ጥቁር ኮከብ ብቻ ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ከነበሩት አቡነ ባስልዮስ እሰከ አቡነ መርቆርዮሰ ድረስ ምልክታቸው አረንጓዴ ቀለም ላይ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ከነፈረሱ ይሳልበትና ዙሪያው በወርቅ አዘቦ መርገፍ የተከበበ ሰለነበረ በመንበረ ማርቆስ ፓትርያርክ ጽሕፈት ቤትና መኖሪያ ቤት እንዲሁም መኪናቸው ላይ የሚውለበለበው ይኸው ባንዲራ ነበር በ ዓም ንጉሠ ነገሥቱ ከሥልጣን ወርደው ታስረው ዓመት ያህለ ከቆዩ በኋላ ተገድለው ቀብራቸው በምስጢር ከመፈጸሙ የተነሳ የራስ ተፈሪያን አማኞች መሲሁ አልሞተም አልተቀበረም አረገ እንጂነ ብለው ያምናለ ለሚከራከራቸውም ከብሉይ ኪዳን ይጠቃቅሳለ። ካሀናቱ የጃንሆይንና የቅርብ ዘመን ንጉሦችን ስም በየአጋጣሚው ይዘክራሉ ለመዘከር ያልፈለጉት የአፄ ቴዎድሮስን ብቻ ሲሆን በአውሮፓ ያሉ የኦርቶዶከስ ካህናት በዚህ ጉዳይ ላይ በቅርቡ ተወያይተው የአፄ ቴዎድሮስንም ስም ለመጨምር አቋም ወስደዋል በጃንሆይ ዘመነ መንግሥት የሃይማኖት ነፃነት የሰፈነ ስሰነበረ ብዙ ዓይነት ሃይማኖቶች መሠረት መጣል ጀምረዋል ከነዚህም ዋንኛው የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ሲሆን ጃንሆይ በስደት በነበሩበት ወቅት በእንግሊዝ አገር የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጸሐፊ የነበሩት አቶ አማኑኤል አብርሃም የሚባሉ የፕሮቴስታንት ሚሲዮን ውስጥ የተማሩና እምነቱንም የተቀበሉ ሃይማኖት አጥባቂ ኢትዮጵያዊ ነበሩ በሥራቸውም ከመወደዳቸው የተነሳ ጃንሆይ አትኩረው ይመሰከቷቸው ነበር። ሁለቱን ሲያወዳድር ግን የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ይሻል ነበር ለማለት ነው በሌላ በኩል ደግሞ ሥልጣን የሚይዘው መንግሥት መልካም ነገሮችን መሥራት ሲያቅተው ያለፉትን መውቀስና በእነሱም ላይ ድክመትን ማላከክ እንደ ልማድ ሆኗል ይኽ የጎላው በደርግ ዘመነ መንግሥት ነው ደርግ ያለፈውን መንግሥት የተሻለ ሁኔታ ሕዝቡ እንዳይገነዘብ ሥነ ልቦናውን ለመቀየር ብዙ ጥሮ ተሳክቶለትም ነበር በጃንሆይ ዘመነ መንግሥት የነበረው ሁኔታ ከዚህ የተለየ ነው።